Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية  Portuguese
Book of the day

ሃሞት.pdf


Advertisement
  • word cloud

ሃሞት.pdf
  • Extraction Summary

ከዚህ በማጎንቆል ላይ ያለ ከዘመን ውስጥ ለማበብ ከሚውተረተሩና አይነኬውን በድፍረት የነኩ ገጣሚያን መካከልም ሄናክ ሥጦታው አንዱ ነው። ቁስልን ማከም ተስፋን ማለምለም ረመጥን መዋቐቆስቆስ የገጣሚው ሚና ነው። በቃላት ማከምና መፈወስ ነው ግጥም። ካሰቡ አይቀር በነባዓነት ከጻፋም አይቀር በድፍረት እንዲህ ነው። በስተጀርባም ንፋስ አለ ለሚጋፈጥ ባሕር ዘልቆ ይወቅ ብቻ መድረቫሻውን ያሸንፋል ቀን ጠብቆ። ማንሻው ነው ቀጩጪ። አልነበረም ነበር። አንዲህም አልነበር ያልነበረ ነገር ያልነበረ ሃር አንደዚህም ነበር። ነበርና ነገር ነገርና ነበር ከነበር ካልነበር ካልነገር ከነገር በምናቤ ዳራ ተጣርሰውም ነበር ተዋደውም ነበር። ዓም ሀሞት ጌናኖክ ስጦታው ዘነዘና እና ሙቀጫ በዘነዘናና ሙቀጫ መሃል አናውቃለን ተሸክሸኳል የአጋጣሚ ነገር ተወቅጦ ሳይበቃው ዛሬ ተገላግሉ ነጥር ከሙቀጫው አድል ያልቀናቸው ሌሎች ሲወቀጡ አርሱ በወጣበት ነጥረው እንዳይወጡ ሙቀጫው ይቦርቦር ይስፋ አለ ከቂጡ። ለረገጠው መፈት ሳይሆን ከእገርቹ በታች ላለው ለማይነካው ሲንጠራራ ለሰማይ ነው የቀረበው። ላመለኩሀ መች አጠገብከ። ለካስ ይቺ ሙሉ ጨረቃ ከእንቅልፌ እንድነቃ ዳብሳዋለች አካላቴን በስሜት አንዝራ ደሜን አስቆጥታ ወንድነቴን ጥሎኝ ሳለ ኃያል እንቅልፍ በጥልቅ ስሜት ስንሳፈፍ ደምም ሰረቀብርሃን ከመሬት በሁለቱ ስበት ስሳርር ወድቃ አየኋት ጨረቃን ከጭንና ጭኔ ስር ሀሞት የራስ ምስል አሁን ነኝ መልስ አልባ አሁን ሰው የለኝም አሁን አልጣባ። ምስክር ነኝ ስለእውነት። ተነ አትበሉን አትጩሁ ማለዳ ተቀስቅሰን ያልተሻነው ወጥሮናል የዕንቅልፍ ዕዳ ቀስቅሶ ማስነሣት ከሆነ ሕጠልማችሁ አደባባይ ውጡ ከቆጥ ላይ ወርዳችሁ። አሁን መጮህ የለም ጩኸት የለው ፋይዳ ሕጠምምታን ማመቅ ነው አስከሚፈነዳ። ቀትርን ከመጋሻ በአንድ አቆራኝቶ መንገዱን ሰበረው የሰይጣን ቤት ሠርቶ። አእንድታመም ስናጥ ዕፅባጩን ሳያፈርጥ ማስታገሻ ሰጥቶ ድንዛዜን ወገቶ በሚያሸለኝ ሀኪም ላፍታ ከማገግም ይንፃ ኃውጣልኝ ገንፍሎ ይንደድ ይሄው ቤሳ ግሉ ልቤ እንዲያገገም ድና ከነገር ግም ከራስ በላይ ሀኪም የለም። ውልደት ካለ ደገሞ ሞት አለ። ሃውልት አይሆኑም ሄኖክ ወደ ፊት የሚያደላ ገጣሚ ነው። አጥንት ለቃሚ መቃብር ቆፋሪ ሃውልት አምላኪ አይደለም ቀን መቼ ይቆማል በሚለው ግጥሙ ይሄንን ማለቱን እርግጠሻኛ ነኝ። ታቸቹ ተበሉ የሚለው ግጥም ለሰው ልጅ ጭቆና የተፃፈ ቢሆንም የሚገልፀው ገን በዓለም ውስጥ ስላለው የሰው ልጅ የተነጣጠረ ነው ወደ ርልቧዉል ሳይሆን ሄጀርኒር። ለሦስት ሺ አመት የተፈራረቀው መልከ ብዙ ጨቋኝ ዛሬም አለ እያለ ነው። እየተለዋወጠ የሚደጋገመው ቨራፋ ፍትህ ገን እንዲቀየር ፍላጐቱ ነው። እንደ መር ሸራፋነቱ እውነታውን እንቀበለው የሚል አይደለም ገጣሚው የጐደለውን እውነት የሚያስሰው በሌላ ማንም ቀዳሚ ላይ ተንተርሶ አይደለም ከዚህ በፊት የቀደሙት ስህተት ከነበሩ ዕርምት የሚመጣው ከራሱ ጋር እና ከውስጡ በወጣ እውነት ብቻ ነው። ማጠቃለያ በዚህ በአጭር ማጠቃለያ ማለት የፈለኩት አንድ ነገር ነው። ከሆነ ደገሞ ውበትን ፈጣሪው እና እውነትን ገላጩ ከዚህ አሉታዊ ቀለበት አስር ቤቱ ሰብሮ መውጣት አለበት ገጣሚው የሞከረውም ይሄንን ነው። የሄኖክ ስጦታው ተሰጥኦው ይሄንን ማድረገ ነው። ለገጣሚው በአጠቃላይ ተስማሚ የገለፃ ነፃነት እስኪፈጠር በድን መስሉ መቆምም መፍትሔ አይደለም መሮጥን ማብዛት ነው የሚሻለው።

  • Cosine Similarity

ረሳድስ ይሁዳ እምዘ አቡስ የቶሎ ቶሎ ቤት የቆሻሻ ወደብ ተገለበጡ የቱባ ከር ጫፎች ፍተላ የቆጥ ላይ ቅስቀሳ በራስ ምስል ዛቢያ ጻፎች ምንም ማለት ፍቅሬ ለእኔዋ አጩ ሚስት ከደዌው ዛፍ በታች ጉጉት ከራስ በላይ ንፋስ አኔ ሠራሽ ሃውልት አኻኻ ያመናል በለው አርዝም አደንድን የሸንታችን ውጤት መንገድ ሃውልቱ ይበላ ማውጫ ገጽ ምፀት ቀን መቼ ይቆማል። ጮመሟኋጫ ሀሞት ፎ አሸባሪው ማነው። ዓም ሀሞት ። ዓም ሀሞት ሦ የቆጥ ላይ ቅስቀሳ ነግቷል ። የካቲት ቀን ዓም ጠዉጠ ሀሞት ከራስ በላለይንፋሥ ብዙ ልቦች ሰው አላቸው የለም ባዶ የለም ወና። ሀሞት አኻኽኽኻ ያመናል በለው። አኸኻኸኻ ያመናል ገና። አኻኻ ያመናል ገና። ያመናል ገና። አኻኻ ያመናል በለው። አኻኻኸ ያመናል በለው። ያመናል በለው። አኻኸ ያመናል በለው። አካኻኸ ያመናል በለው። ዓም ሀሞት ሮ ቀን መቼ ይቆማል። ሻው ቀን ሻው ቀን ሻው ወር ሻው ወር ለውጥ የለም ለውጥ አለ ምንም የለም ምንም አለ። ዓም ሀሞት ጌናክ ስጦታው የተዘጉ በሮች ተከፍቷል ይሉናል ኢትዮጵያ በሮቿ ተዘግቶ ቆመናል አሁንም ልጆቿ አጥር ዘሉ መውጣት ወንጀል ነው ይሉናል አፎች ቢከፈቱም በሩ ገን ተዘገቷል። ዓም ሀሞት ኀናኖክ ስጦታው የራስ ምስል አሁን ጨለማውን ምሎን ሠፊ ጨለማ። ሀሞት ጡት እንዴት ይጣላል።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Advertisement
Bottom banner

Download options | Convert to Pdf | Advertise on dirzon

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact