Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ገሚሱ ሸራና ላስቲክ አንጥፎ በመልክ በመልኩ ደርድሯልጥቂት የማይባለውም የሸከፈውን እቃ ይዞ ላይ ታች ይመላለሳል ሁሉም ጉሮሮው እስኪዘጋ እየጮኸ ሸማች ሰምቶ እንዲሳብ ይሟሟታል እድል የገጠመሽ በ ብርድልበስ ደርቦ ተኛብሎ ሲመልስም አጨብጭቡለት አለችና አስጨበጨበችንእንደገና ጠየቀችውድርብ ድርብርብ አረፍተ ነገር መስርት።በሰፋፊ ክርኖቹ የቅልጥሞቹን ጉልበቶች ተደግፈው ባንፈራጠጣቸው እግሮቹ ዙሪያ የዳይመንድ ቅርፅ ሰርቷልየግራ ቀኝ ክንዶቹ በእጆቹ ጣቶች ተሰናስለው ከጀርባው የሚወርድበትን ውርጅብኝ አሜን ብሎ ይቀበላል።አድርጎካሳመናት ሁዋላ ነበር ክብረወሰኑን የጨበጠውበለጋነትዋ አስለምዷት ሳይጠግባት ነበረ የተለያትእሷም ብትሆን የጠገበችው አትመስልምስትጀምርም ያሰኮንዶም ስለነበረ ስትፈነዳና ራስታው ባጋጣሚ ሲለያት ማዘንዋ አልቀረም እያደር ተጠብሳም ሆነ ጠብሳ በለስ የቀናት እንደሆነ በኮንዶም መወሰብ አይጥማትም ሙቀት ስለማይሰማት በዚህም የተነሳ ክፉ የአባላዘር በሸታ መረብ ውስጥ ገብታለች ዴዴ ሦዴሜጭሦ ፍፍ ናጭጭጭጭጭቄሎጭጭጭጭሔሎሔሎሔጭሔዓ ራስታው ግን አሁን ይህንን አያውቅምእያዘገመ ነውወደ ሱዴ ጽዝጽ ቤተሰብ ትክት ብሎታልእንስት ልጆቻቸው ትቤት ውለው ሲመለሱ የሚያስሟቸው አቤቱታዎችና ስሞታዎች ምርር ካደረጋቸው ሰነባብቷልመምህራን በፈርጃቸው ለሪከርድ እየተጣደፉ ነውአንዳንድ ኮረዶች ደግሞ አልህ ተጋብተዋልጥቂቶች ደግሞ ፈንጥከክዋል ትምህርት ዕውቀት በዲፕሎማ በዲግሪና ከዛም በሳይ በሆነ ደረጃ መመረቅ ትርጉም አልባ መሆኑ የሚገሰጠው በዚህ የከፍተኛ ሙያ ማሰልጠኛ ግቢ ውስጥ ሆነአንዳንዱ መምህር በጡት አስጥል የናቱን ጡት ያልጠገበ ይመስል የኮረዳ አጎጠጎጤ ሲደቀንበት ሰፍስፍስፍ ይልና ዘሎ ወደ ኦሎምፒኩ ይቀላቀላልከተቻለው በክፍለጊዜው ክፍል ውስጥ ተማሪ ፊት ለየት ያለ አቀራረብ በማሳየት የፍላጎቱን ፍንጭ ይፈነጥቃልያጠምዳልልጂትን በመረብ ይቀርባልየልጂት ምላሽ ምን ደረጃ ላይ መድረሱን ቆሞ እንዲያስብ ያመላክተዋልከዛ ፉክክሩን መቀጠል ነው። እያለ ያስጨንቃቸዋልሶማሌዎቹ ቋንቋቸውን አቀላጥፎ ስለሚናገር አንዱ የከሌ ዝመድ የከሌ ቆሎ ይሆናል እያለ ስሙን እንኳን ሳይጠይቁት ዝምብለው ተቀብለው ሁለት ሶስት ቀን አብረውት ከረሙእያደር ግን ፍላጎቱ እየናረ መጣና ከቤት አልወጣ ሴቶቹን እየጎነተለ አላሰራ አለሴቶቹ አቤቱታቸውን ለወንዶቹ አቀረቡበስልምና ሴትን መተናኮል ለወሲብ መተንኮስ ከሀጥያት ሁሉ የከፋ በመሆኑ በድንጋይ ያስወግራል ወንድ ሶማሌዎች የሰውየውን አስነዋሪ ድርጊት ተጠይፈው ማንነቱን እርስበርስ ይጠያየቁ ጀመርግን አንዳቸውም ስሙንእንኳ አያውቁትምጣጓንዳቸውም ጋር ዝምድና የለውምከማናቸውም ጋር ጓደኛም አልነበረምየነሱ ልብስ ታጥቦ ከተሰጣ ግን አንስቶ ይለብስና ቂቅ ይላል የሱን አውልቆ ያሳጥባል ማንም አይናገረውምለነገሩ ሶማሌ ጋር ሁሉ የጋራ ነው። አባትህ ጋር ተመለስውረድ። እየጮኸበት ገፍትሮ ጣለው በመጨረሻም በሩን እየዘጋ አእዚህ አካባቢ አንስሳ ስለማይጠፋ ፈጥነህ አባትህ ጋ ሂድ ብሎት አውላላ መንገድ ላይ ጥሎት ሸመጠጠርግጥም አጋርፋ የገበሬዎች ማሰልጠኛ አካባቢ በየቀኑ አናብስት ሲንጎማለሉ ይታያሉ በሰስ ከቀናቸውም አፈፍ ያደርጋሉ ልጁ እንደተንቦቀቦቀ ያንበሳ ምሳ ሳለመሆን ሳያቋርጥ ሮጦ ወደ አባቱ ሲቀርብ ወላጅ አባቱ አይናቸውን ማመን አቅቷቸው በሲቃ የልጃቸውን ሩጫ የመለከታሉማራቶን ያሸነፈ ያህል ተደስተው እቅፍ አድርገው ድልያረገበት እግሮቹን አሁንም አሁንም ባድናቆት ያያሉሻምፒዮኑን ጁሀ ሽንት ቤት እንደተቀመጠች ፄደላትና ጉሮሮዋን እንቅ አድርጎ ያዛትመከላከል አልቻለችምአይኖችዋን ቁልጭልጭ ከማድረግ ሌላአንቆ እንደያዛት ልትገድለኝ ነው።ምን አደረኩ። ምራቅዋን ተፋችላትበዛው መፀዳጃው ከንፈር ላይ ክንብል አለችቡዲት አባት ልጁን አንስቶ ከሚስቱ ጋር ወደቤቱገባ አንጀቱ እንደራሰ መስከረም ሲጠባ ልጂት ያቋረጠችውን ትምህርት ሰጠቀችባልንጀሮችዋ ስድስተኛ ክፍል ደርሰዋል ካምስተኛ ጀመረች ሕጽጽ መቼስ ባላባቶች ለራሳቸው ያውቁቄበታልገበታ የቀረበ እንደሆን የጎደለውን ባይን እየቃኙ በሚያስጨልፉ በሚያስዘረጉ አና በሚያንቆረቁሩ ባለሟሉች ይታጠራሉእሂሁ አገልጋዮች ታድያ ከስራ መልስ ወደ መንደራቸው እንጂ ባላባቶች ዘንድ አያድሩምጣደሩም በተራ መንደራቸውም ቋሚ ሰፈር ይባሳልቆቀመው ስሰሚያበሱ ከዚህ መንደር ነዋሪዎች መሀል ነጥሎ ሌባ የሚያጠቃው የወለቱን ቤት ነው።
ሁለት ለገዛ አንድ በነጻ። ቄ መጀመራቸውን ነገራትየሰላቢዋ ባለቤትን ሞባይል ቁጥር ከሷው ባገኘው መሰረት ከጣቢያ ለቴሌ ደብዳቤ መጻፉንና ቀጠሮ የተያዘ መሆኑንም ነገራት በሌላ ቀን ደግሞ ቴሌ የሞባይል ሲም ካርድ የሸጠበትን የባለሞባይሱን መታወቂያ ካርድ ኮፒ ለፖሊስ መስጠቱን አበሰራትበሚቀጥለው ቀን በፖሊስ ብርቱ ክትትል ባድራሻው በመድረስ ባለሞባይሱን የሌባ ተባባሪ በመሆኑ ማጅራቱን ተይዞ በቁጥጥር ስር መዋሱን በነገራት ጊዜ ተደሰተችበዚህም አላበቃም የናደው መረጃ ቅብብሎሽበቁጥጥር ስር የዋለው የሌባዋ ባል የሺ ብር ዋስ ጠርቶ በሁለት ቀናት ውስጥ ሌባዋ ሚስቱን ጎትቶ ሊያመጣት ፈርሞ መለቀቁን ሲነግራት ፖሊስ እዚህ ደረጃ በመድረሱ ተስፋ ጣለችበመጨረሻም ልጁ ሚስቱንና የወሰደችውን እቃ አንጠልጥሎ መጥቷልና ባለቤቶቹ መጥተው መረከብ እንደሚችሉ መወሰኑን በኩራት አበሰራት ያስኳል ስበልጅ ይህንን ስጥእንግዲህ ስትሰማ ብርር ብላ አበልጅዋ አስኳል ጋር ሄደችይችን ሌባ ከለስኳል ጋር ያገናኘችበትን ቀን እየረገመች ከነፈችአስኳል አንዴት ቅር እንዳላትና እንደደነገጠች ተረድታ በጣም ተሰምቷት ነበረና እሷም እስከዚች ወሬ ድረስ ተጨንቃ ተረባብሻ ሰንብታለቸ ለገዜው ግን ገሳው ባመጣላት መረጃ ጭንቀቷ ጋብ ስላለላት ከነፈች እንጂ ከዛ በፊት በመረባበሺ ምክንያት ወደ አስኳል እግሯንም አሳነሳችም ነበረ ባልዋ ከስራ ሲመጣ ሁሌ ስቅቅ ተላለችአስኳልወዶት የገዛውን ኮጃት አንድም ቀን ሳይለብሰው በመውጣቱ መሳቀቋ ስጋዋን በልቶታልእሱም ቢሆን ሲገባ ሲወጣ አስከዛሬ የምትሰጠውን ምክንያት በትግስት ተስፋ ያደርግበታልአንዳንዴ ከፋ ሲለው ሊቆጣት ይነሳና የሚያሞካሻት ትውስ ይለዋል መቅደሴ ለነፍሴ የማህሌት አምዴ በክብር መቆሚያ የዘር ከረጢቴ አይኔን ባይኔ ማያ ከዚያም ይመልስዋልቁጣውን አንድቀን ለክፉውም ለደጉም ብሎ ፖሊስ ጣቢያ በመሄድ ክስ መስርቶና አስመስክሮ አጠናቋልምንም እንኳን ኮጃኩ ከሌሎች አልባሳቱ ጋር በአጣቢዋ ቢዘረፍም ይበልጡኑ ያንገበገበው አንድም ቀን ኮጃኩን ለብሶት ሳይውል በመቅረቱ ነው ለሚስቱ በደረሳት መረጃ ቅብብል መሰረት ጣቢያ ንብረቱን ሊረከብ ፄደ። እ በእሽታ ትምህርት ዛሬ የለም። ወንድ ልጅ የለኝም ሶስት ሴት የመጀመሪያና አራተኛ ወንድ ልጄ ይሆን ብየ ይሆንሀል። በንቅልፍ ልቤ ድድፓጵቷዝ ሰርክ ስራ በዛብኝ ሚለኝ ለምን ይሆን። እዋ። መልሼ ጠየኩት በልቤ ሶስቴ ባለኝ እያልኩ ተረጋግቶ አንድ ጊዜ አንድ ጊዜና የመጨረሻ አንድ ብሎኝ ቁጭ። መጫወቱን ይጫወቱ ግን አንድ ቦታ ሆነው እቃ እቃ ምናምን ለምን አይጫወቱም። ምንም። ጊዜ አላቸው ኮ። ምንም ። የለም። ተከራይ አየለ። ግቢየ ስራ ቦታ ሆነ እንዴ። ምንም አይደል ጋሼ በረካ። አለ ለምን። ቀድሞ ተከራይ አዲስ ተከራይጊዜጊቬ ሂዕጣ ላመለከተበት ክፍት የስራ ቦታ ለፈተና ቀጠሮ ተይዞለታል ፈታኞች ቦታቸው ተቀምጠው ይጠብቁታል እጅግ በመዘግየቱ ስልክ ደውለው አስታወሱት እርሱ ግን አርስት አድርጎታል እስኪደርስላቸው የግል ማህደሩን እያገላበጡ እየተቀባበሉ በማየት ይወያዩበታል በርግጠኝነት የኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤቱ አስገርሟቸዋል ምናልባትም ከፈታኞቹ መሐል አንዳቸውም ይህን ያህል ውጤት አላመጡም በጊዜያቸው በሩን ከፍቶ ሲገባ ለሰጣቸው ሰላምታ አንዳች ምላሽ አሳቀረቡለትም ወደ መሩት መቀመጫ ተራምዶ ወንበር እንደተገናኘ በውል ለይቶ ካላወቀው አቅጣጫ ማርፈዱ ከሱ የማይጠበቅ መሆኑና የሰራተኛ ገበያው ለድርጀቶች ሰፊ መሆኑ ተገለፀለት ከተቀመጠበት ፈጥኖ ተነሳ ወደበሩ እያመራ መጠበቅ አልነበረባችሁም ገበያው ለሰራተኞችም ሰፊ ነው ተረጋግቶ የበሩን መክፈቻ ስቦ በገባበት በር ተመልሶ ወጣ ይሄኔ ነበር ለመጀመሪያ ጊዜ የተገረሙበትበዘመነ ድድድ በአዲሱ የሰራ ቦታው እንደደረሰ ከብቸኛ አለቃውና ከራሱ የስራ ደረጃ በታች የሆኑ ሰራተኞችን ለመግባባት ጊዜ አልፈጀበትም የቅርብ አለቃው በሰውነቱ ኮስማና በቁመቱ ደቃቃ ቢሆንም ዘመነን ለማዘዝ ድፍረትና ልቡ ከአካላዊ አቋሙ የመጠቀ ነው በዚህም የተነሳ ዘመነን የተላላኪ ስራዎችን ሳይቀር ከበታቹ የሚገኙ ሰራተኞችን ስራጭምር ያዘው ጀመር ጫጫጨሑጩርር መስሪያ ቤት ስልክ ይደውጦላል ሣሎ አቤት የሴተ ድምፅ አስተጋባ ዘመነ እባላለሁ ከሽሬ እሺ ዘመነ ደህና ነህን። እዚህ አለቃ ተብየው የማያሰራኝ ነገር የለም ድርጅቱ የለውም እንዴ። ለምሳ ወጥቶ ከምሳ አስከትሎ ቢራ ይጠጣና ቢሮ ይገባል ወይም ቢራውን ጠግቦ እንቅልፍ ይዞት ያረፍዳል ጧትም እስከ ሶስት አርፍዶም ሲገባ እጁን ወደሳይ አድርጎ የቴክኒክ ስህትት ተፈጥሮ ነው ይቅርታበማለት ይቅርታ ጠይቆ ቢሮ ይገባል የዚህ እንግዳ ባህሪው ምክንያት ደግሞ የአለቃው ቦታ ተገቢ አለመሆኑ ነውከራሱ አንጻር ለስራተኞች ለደንበኞችና ለአለቃው ለራሱ ፊት ለፊት ይናገራልአልፎ አልፎ በዩኒቨርሲቲም ሆነ በስራ አለም የሚያውቃቸው ሰዎች ከመጡ አለቃውን ካስተዋወቃቸው በንላ በደሞዝ እንደሚበለጥና በዲገሎማ አለቃ መስራቱን ነግሮ ያስቃቸዋል በዚህ ጊዜ አለቃው ሽምቅቅ ይልና የተቀደደ መሬት ይፈልጋል ሊደበቅ የአለቃው ጥላቻ እያመረቀዘ ተንኮል እያመገለ ሲስራ ዘመነ በሽሙጥና በአሽሙር ስራ ጥላቻ እያደረበት የስራና የህይወት ፀጥታቸው ደፈረስ ብዲኘሎማ አናታችን ላይ የሚያስጨፍርብን እኮ ድርጅቱ ነው እያለ ማታ ቢራ በሚጠጣበት ቤት ሁሉ መደስኮርን ተያይዞታል የወረደ ድርጅትማለቱን ማታ የቢራ አንገት የጨበጠ እንደሁ የሚገታው ጠቁ ቀን ቀን የስራ ባልደረቦቹ ይመክሩታል ማታ እዛው ጓደኞቼ ይመክሩታል እዛው ከኪሱ የያዘው ብር ይብቃው አይብቃው ኬር የለውም ይጠጣል ይገለብጣል። ሲላት ያውላቹ በመስኮት ይታያል አለችና ወደ ልቅሶዋ ተመለለሰች የፖሊሶች ቡድን ወደ መኝታ ክፍሉ ቀረበ በሩን ገፋ ሲያደርጉት በርግጥም ከውስጥ ተቀርቅሯል ሌሊት ገመድ ባንገቱ የሽመቀቀ ሰው አሁን በህይወት የማይቆይ መሆኑን እየተነጋገሩበት በሩን ስብረው ሊገቡ ሞከሩነ በቀዳዳ ሲመለከቱ በገመድ አንገቱ ተሽምቅቆ የተንጠለጠለ ሙሉ ብ ም ን ችችኑጮኹጮችት ር ፌሊ ር የጋራጅ ቱታ የለበሰ ወፍራም ሰው መሳይ ተንጠልጥሏል የስልኩን እጀታ ቦታው መልሳ በሃሳብ ወንድሟ ዛሬ ራሱን ለማጥፋት ከመወሰኑ በፊት የሷን ነፍስ ከስጋዋ ሊነጥላት ሲል የነበረውን ሁኔታ ከፊቷ ድቅን አደረገባት ሰይጣን የዛኔ ቤቷ የኪራይ ሰርቪስ አንድ ክፍል ነበርግራ ቀኝዋ የሷ ቢጤ ተከራይ ጎረቤቶች ድንገት ዘው ብሎ ገባና በሯን ዘጋው አልጋዋ ላይ ቁጭ ብላ የቤት ልብሶቿን ልትቀይር እየጎተተች ነበር። ትክ ብየ ሳያት አሷን እንደምትመስል ተረዳሁ በርግጥም እናትህን ትመስላለህ የሄንን ስነግርህ አንተ ደግሞ ሽማግሌ ነህ ማለትሽ ነው አልከኝ በጣም የገረመኝ ያንተን መሸምገል መግለፅ የፈለኩኝ አስመሰልከው እንዲህ ማሰብህ እጅግ አስደንቆኝ ነው ትችልበታለህ ያልኩነ አንድ ጊዜ ታስታውሳለህ በፍቅር የሆነ ቤት ቀኑን አሳልፈን አልጠገብኩሽም ያልከኝ ቀን። ሚስጥር አንድ ሰው ዝንድ ነው የሚቋጠር ከራሷ አፍ የወጣ ጊዜ አከተመ ሚስጥርነቱ ። ለዚህም ጓጉተው ነበር ውድማው ያገር ሽማግሌ ልጆን ለልጃችን ሲሰድ ወግ ሳያበዙ የፈቀዱት ውድማው ሁለት መንፈቅም አልታገሰኝም ወንድ ልጅ ከነቃጭሉ ዱብ አደረግን ትምህርት የመቀበል ችሎታየን ለስራ የምሰጠውን ትልቅ ስፍራና በተለይ ለቤተሰቦቼ ያለኝን ፍቅርና ጧሪነቴን ይከታተል እንደነበረ ደጋግሞ አውርቶልኛል እናት ከሆንኩ ኋላ ለውድማው ልቤ ሸፈተ ቁመናው ዘንግ የመሰለ መሆኑ አማለለኝ ቀደም ያልታየኝ ውበቱ በየጊዜው ይመጣብኝ ጀመረ ቅላቱ አይኑ ላዛ ጠጉሩ አመልና ጅራት ከበስትኋላ ይመጣል እንዲሉ ማምሸት ጀመረ አይኑን ባይኑ ካየ ከረምረም ሳይል ጠብ ያነሳ ገባ አራስ ሁጄ እናት አባቴ ምሽቱን ወደ ጎጆአቸው ሲመለሱ የምትረዳኝን ልጃገረድ ጥምድ አድርጎ ያዛት ዘወትር ከሷጋር ንዝንዝ ጭቅጭቅ እየፈጠረ ወደ ዱላ ተሸጋገረ ልጂትን ወላጆቼ ቢኖሩም ቕኩዬ ዚዚ ባይኖሩም ትረዳኝ ዘንድ በሞግዚትነት እሱው ነው በደሞዝ ተዋውሎ ያመጣልኝ ሲነተርካት መልስ ስሰጥና ሳረግብ ሲነርታት ባልጠነከረ አካሌ ልገላግል ስወለጋገድ ሰላም ነሳኝ የሰው ልጅ ነች ለምን ትመታለች። በንዴት ሲጮህበት አንድ ሁለት ሲመላለሱ ረብሻ ተነሳበዚህ ጊዜ ተሬ ክላሹን እንዳነገተ አንዴም ሳይጎርስ ወጣ እንጂ ሌላ የለም አለና ለእድምተኞቹ ተረከላቸው ቱፍ ቱፍ። አለና ጠየቀው ተሬን ለማብረር በጉጉት ተሬ ተዛቀን በኋላ እዳሪ ወጥቼ አላቅም ሁለት ሳምንት ባያልፈኝ ከማለቱ ያው ሰው እንግዲያ አብረን ማንሄፄድ። የቀረው የፊቱን ገጽታ በማየት እርግጠኛ መሆን ብቻ ው ወደ መፀዳጃ ቤት ጎራ አለና በመስታወት ራሱን ተመሰከተ ሊያሳስት የሚችል ለውጥ አልታየውም በራሱ አይን የራሱ ገጽታ አልተለወጠም ሰውየውን ለማወቅ ቀረብ ማለቱ ስጋት ፈጠረበት የተገላቢጦሽ ሰውየው ቀድሞ ራሱን እንዳያውቀው ፈራ ተባ በዚህም ምክንያት ራሱን ወደ መሸሸግ የዞረው ወጣት ወደ አውሮኘላኑ ሲገቡ ኋላ በመሰለፍ ከሰውየው አይታ መራቁን ተያያዘው አውሮኘላኑ አዲስ አበባ አየርማረፊያ እስከደረሰ ሰውየውን ለመለየትና እርግጠኛ ለመሆን ያደረገው ሙከራከሸፈበጎ ኮርዬም በእርሻ ስራ ድጋፍ ሰጪ መንግስታዊ ያልሆነ ድርጀት ሾፌር ነው እድሜው ከፃያአምስት ያላለፈ ወጣት ሲሆን ለወሳጆቹ አንድ ና ብቸኛ ልጃቸው በመሆኑ በልዩ እንክብካቤ ለዚህ ስራ አብቅተውታል በስራ ምክንያት አቦቦ እርሻ ልማት በተደጋጋሚ ይመሳላሳሰለሳል በዚህ ምልልስ አንድ የሱቀን ባልሆነ ቀን ሁለት ሰዎች መንገድ ዳር ቆመው እንዲያሳፍራቸው በመጠየቅ በምልክት ይማፀኑታል። ቀረጣጥፎና ሰልቅጦ የሚላክበትን ስልቻ ከቅርበት በማየቱያኔ ደቂቃዎች እንደዋዛ ሲከንፉ አዳምና አንበሳ ተፋጠዋል ሩዋችና ማጂኑ በጋምቤላ ክልል ፎቶአቸው ተሰራጭቶ በታዩበት ቦታ ና ጊዜ ሁሉ ባስቸኳይ ለፖሊስ ጥቆማ እንዲሰጥ ላገር ጥሪ ቀርቧል በክልሉ ሰሞነኛ ወሬ ሆኗል ግፋቸው ጭካኔያቸው ይነገራል ይፈረዳል ይዛመታል መኪናዋን የመጥለፋቸውና ወደ ጎረቤት አገር ይዘው ከመሰወራቸው ይልቅ ሕዝቡን ያሳዘነው ሾፌሩ ኮርዮም ላይ ያደረሱት የወንጀል ጥግ ነበር አመታት እንደጉም ከነጎዱ በቷላ ግን የወንጀሱ ክብደት እየተቃለለ ቬናው እየተሰላቸና ወሬውም እየተረሳ መጣ ተጨባጭ ነገር በሌላቸው መረጃዎች ሩዋችና ጓደኛው ሱዳን ውስጥ መኪናዋን በመሸጥ የተሻለ ኑሮ መያያዛቸውን የተንደላቀቀ ህይወት እየቀጩ መሆናቸውን በንግድ ስራ ቱጃር መባላቸውን እና ሌሎችም ደግደግ ወሬዎች ተናፍሰዋል ከፊሉም በሰፈሩት ቁና ተሰፍረው የካርቱም ሌቦች ተረክበዋቸዋል ዘርፈዋቸዋል ታስረዋል የጉልበት ሰራተኛ ሆነዋል ተዋርደው አፍረዋል እያለ ወሬ ይነፍስሰታል ይቀባበልለታል ከዚህ ሁሉ ጊዜና የመረጃ እርግብግብ በጊላ ዴንግ በአየር ጉዞ ወቅት ሩዋችን በእርግጠኝነት መለየት አልቻለም ሩዋች ይህን ከባድ ወንደለ ፈጽሞ ተመልሶ የኢትዮጵያን ምድር ይረግጣል ብሎ አይጠብቅም ለዚህም ነው ለመለየት የወላወለው እሱ ግን ከጋምቤላ አዲስ አበባ ዴንግ ራሱ በተሳፈረበት አውሮኘላን አብሮት በራል ጫኤጐጌጐቱጌፍዱፍዱኤ በተደጋጋሚ ሩዋችን ለመለየት የተመቻቹ ሁኔታዎችን ዴንግ በቅልጥፍና አልተጠቀመምቻ በመነሻው የጋምቤላ ተርሚናል ውስጥ ራሉን ለመደበቅ ሲፍጨረጨር የገረገደው ጥቁር መነጽር የሩዋችን አይን አላሳየውም አውሮኘላን ውስጥ ሲገባ ሩዋች የመቀመጫውን ቀበቶ ለማሰር ከአንገቱ በማቀርቀሩ ቀና እስኪል በትእግስት ባለመጠበቁ አልፎታል አዲስ አበባ አየር ማረፊያ ደርሰው ወደተርሚናሉ የወሰዳቸው አውቶቡስ ውስጥ በቅርብ ርቀት ቢሆኑም በተንዘላዘለሰው አናንጫው የተደገፈው መነጽሩ ባለመነሳቱ ክንቱ ሆነ በመጨረሻም ተጓዥ እቃዎቹን ለመረከብ የመጠባበቂያ ስፍራ ባንድነት ቆመው ቀርቦ የመለየት ጥረቱ ፍሬ ቢስ ሆኖበታል ጽቋጽ ዴንግ ከሩዎች ጋር አብረው በአንድ ትቤት ተምረዋል እስከ ስድስተኛ ክፍል የልጅነት ጓደኛሞችም ነበሩ ሩዋች ከልጅነቱ ጀምሮ ጨካኝ እንደነበር ያውቀዋል ለተማሪዎች ብቻ ሳይሆን ለመምህራኑም አስቸጋሪ ተጋፋጭና ሞገደኛ ነበር የተማሪ ደብተር ሰርቆ ሱቅ እቃ ለመጠቅለያ ይሸጣል የተማሪ ጫማና ልብስ አይቀርም አድፍጦ ይሰውርና ይሰወራል ጠመኔ ጥቁር ሰሌዳ ማጽጂያ አይምርም ነበር ገዝቶ የሚበላው ትዝ ካለው የራሱን መማሪያ ወይም ልብስ ላይ ፈርዶ ጆሮውን ይለዋል ከእኩዮቹ ጋር በመሆን ከጀጀቤ ወንዝ በጋራ ያጠመጻቸውን የአሳዎች ክምር አዝናግቶ ይዞባቸው ይሸመጥጣል የጂኒና አካባቢ ልጆች የለቀሙትን ጣፋጭ ማንጐ ተሸክሞ እብስ ይልባቸው ነበር ቀጣፊና መናጢ ቢሆንም ታድያ አደብገዝቶ ትምህርቱን ከተከታተለ ጎበዝ ተሽላሚ እንደነበር ዴንግ ትዝ ይለዋል ዝቴዝቴጽ ወቅቱ ክረምት በመሆኑ ፀሐይዋ ቅዝቅዜውን ማሸነፍ አልቻለችም ብርሃንዋን በስሱ ከመፍቀድዋ ውጪ ሙቀቷ አያሰማም አርባ ስምንት ቁጥር ስኔከር ጫማ አጥልቆ እአንደጫማው የረጠበው አስፖልት መንገድ ላይ ሲረማመድ ሲጥ ሲጢጥ ይላል ድምፁ እጆቹን የጃኬት ኪሶች ውስጥ ሻጥ ሻጥ አድርጎ የጃኬቱ ኮሌታን በማቆም ጆሮው ተሸፍኗል ጥቁር ምስር የሚያካክሱ እዛና ቪ የበቀሉ ጠጉሮቹ ጤዛ ሆነዋል የቀበና ረጅምና ውብ ዘመናዊ ድልድይ ሳይ ሲራመድ ዛሳብ ያዘለ ይመስላል ዴንግ ጹዜዜ ዴጹጭ መ ተከሻውን ከፍ አደረገና ከራሱ መነጋገር ጀምሯል ግን ምን አስጨነቀኝ። እያለ የሚያነሳሳኝን አንድ በልልኝ ባለፈው የመኪና መስተዋት ሰብሬ አይኔን ግንባር ያርገው አልኩ ከዛ በፊት የቤቢን ጡጦ ነጥቄ ወተቱን ጨለጥኩት በቀደም ለታ ጎረቤታችን ስራ በጧት ሲፄድ መብራት ቆጣሪያቸውን አጥፍቼ ማታ ሲመጡ ማቀዝቀዣ ውስጥ ያለው ምግብ ሁላ ተበላሸባቸው ከዛ በፊት ደግሞ የኔ ቢጤ ከዘረጋው ምጽዋት መጣያ ጨርቅ ላይ አንድ ብር አስቀምጨ ዘጠኝ ብር ወሰድኩ ዛሬ ጧት ሲኒማ ኢትዮጵያ አጠገብ ቆሜ የአቡነ ጴጥሮስ ሐውልት መንገድ የጠየቀኝን ሰው ቁልቁል በቸርቸል ጎዳና አስኬድኩትይህንና ሌሎችንምየሰራሁዋቸውን ተንኮሎች በቸርነትህ አስተወኝ አሜን። አዎን ነፍስ ለነፍስ ማለት ለሚከተሉት ጥያቄዎች ሁሉ መልስ የሆነ ፃረግ ነው መቼ ይሆን አንዱላንዱ የማይከፋፋው። መቼ ይሆን አንዱባንዱ የማይጠማመደው። መቼ ይሆን አንዱካንዱ የማይነካከሰው። መቼ ይሆን አንዱባንዱ የማይጠቋቆረው። መቼ ይሆን አንዱባንዱ የማይቸነካከረው። መቼ ይሆን አንዱካንዱ የማይተነኳኮሰው። መቼ ይሆን አንዱባንዱ የማያማርረው። እዋ ኢ ሂ ሂ ሂ። የቤቴ በር አለመዘጋቱ ትዝ አለኝ ናወዲያው ወይ እድሌ ከዚህ ወጦ እኔ ቤት ገብቶልኛላ ጉድ መጣ የባሰ አለና አገርክን አትልቀቅ አሉለራሴ ተናገርኩ አሁን እንዴት ናት እንግዲያ ሰዓዳ። ለምን። ደግ አይደለም ወንድ ልጅ ሆነህ ልቅሶውን እያበቃ እሺ። እዋ በአልህ እዋ። ህይወት ገርታቸዋለችባይሆን ፉትታ ቤት ያመሻሹ ብዬ ችላ አልኩኝ በዚሁ መስመር ከህፃናቱ መሃል ወላጆቻቸው ለትምህርት የሚከፍሉላቸውን ያጡ የደንብ ልብስ የሚያለብሷቸውን የተቸገሩ በቀን ቴ ቀርቶ ሁለቴ መመገብ አቅም የሌላቸውን አንድ ሁለቱን ተማሪ ቤት በነጣ ያለ ወርሃዊ ክፍያያለ ደንብ ልብስ ክፍያና ያለ ምንም የመማሪያ ቁሳቁስ ክፍያ ከአኩያዎቻቸው እኩል ስሜት ኖሮዋቸው ፊደል እንዲቆጥሩና እንዲቦርቁ ሆነዋልበሄ በትምህርት ቤቱ ባለቤት መልካም ፈቃድ። አምላክ ይህን አይቶ ይሆን። በማብቂያው እርስ በርሳቸው አንተነህ ያመጣከው እኔ አደለሁም አንተነህ አየተባባሉ አንዱ ባንዱ እየለደፈ እንኪያ ሰላምታ ጀመሩእንኪያ ሰላምታው ተጋጋለዚቡርቡርታ የሰደደው ሰላቢ ሰው ግራ አጋብቶ ሶማሌ ተከራዮቹን ያፋጃቸው ጀመርእናም ሰላቢውን በደፈጣ ይከታተሉት መር በተናጠል እየተጣበቀ መታየቱ ግን ቀጠለ ተከራይ ሱማሌ ተሸበረአሜሪካን አገር እንኳን እንዲያ ሲፈነጩ አባከና ያልተባሉ ያልተቻሉ እድሜ ለዚቡርቡርታ በሰባት ቀናት ውስጥ ብን ብለው የተከራዩትን ቤት ለቀው ጥርግ አሉአከራይ እፎይ አለና ወሮታውን ሸክፎ ሸቃባው ሸኪብ ቤት ተመመ ሹፌር ነው በሙያውመሪ ሲሸመልል መንገድ ሲጠቀልል ይውላል ያመሻል ሲቀናውም ያድርበታል ሚስቱ ብቻ ናት ሚስጥሩን ምታውቅ ካሳዳጊዲዎቹ የተሰጠውን ክህሉትየማዳንና የመፈወስ ቸርነቱንይሁን እንጂ ሙያዬ ነው ብሎ መሾፈሩን እርግፍ አድርጎ አልተወውምብቻ በል በል ሲለው ልቡ ሲነግረው ቤቱ እየዋለ ፈውስ ፍለጋ የሚመጣለትን ያስተናግዳል እንዲህ ለሱ አዘቦት በሆነ ቀን አባት የ ዓመት እድሜ ያለው ልጃቸውን አዝለው በድንገት ኮተፍ አለ።