Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ሯ ከበደ ደበሴ ሮቢ በሻዳ እና በቫዱጧ። ፀጥታ በቴሌቢጅን የተነገረው ገዛ አላለቀም ገና ነው ታገሱ።» አንሻ በዚህ ጊዜ ጀርመናውያኑ መዚተኞች እጅግ በጣም ወደኋላ ልመልስሽ ዜ ኣመና መመ መ ጨዬ መጨ መሩ ር ጨሬ ጣእከሳዊ አዝ ከአገርሽ ሲያወጣሽ የፈተናወስ ነገር እንዴት ሆነን ከነደብተርሽ ነበር ያመጣሽ እና «ውይ። «ሸግዬላ ዜማና ግጥሙ የራሴው ድርሰት ነው ከህዝብ ጋር ያስተዋወቀኝ ዘፈን በመሆኑ በጣም እወደዋለሁ ሸግዬዩላ ምን ማሰት ነው። አሱም ብቻ ሳይሆን ልጆቼና ቤተሰቦቹም ጭምር ናፍቀውኛል እንግዲህ አሜሪካ የተወሰነ ጊዜ ከሰራሁ በኋላ ያው ዞሮ ዞሮ እንዲሉ መምጣቴ አይቀሬ ነው «አሁን እዚያ ምን እየሰራሽ ነው።» «አሉ ከይሁኑ በላይና ከፋንትሽ በተለ ጋር አብረን ነው የምንሰራው» «እስቲ ወደ አዲሱ የሙዚቃ አልበምሽ ልመልስሽ ምናልባት በ የምትነግሪኝ ነገር ይኖራል» ይህን «ባላገሩ» የተሰኘውን የመዚቃ አልበሜን ያቀናበሩት አበጋዝ ክብረወርትና አብረሃም መ ናቸው ሺሀሀርዮሮ ረ ክ ክር ተረፃው የተካሄደው ኒውዮርክ ሲቲ በሚገኘጡ ቀበና ስቴዲኩ ውስጥ ነው እምክትህ «አርን ምን እየተነገረው እንደሆነ ይገባዋል ምን ማለቱ እንደሆነ ተረድቶታል» ይሁዲው በልምምጥ አይነት ተናገረ በተረቺነት መንፈስ አዋቂው ስውዬ የፈለገውን ያህል ዋጋ እንኳ ቢጠይቅበት አሮን አይኑን ሳያሽ የሚከፍልበት እጅግ ጡድ የሆነ ጌጥ አለው አሮን እንደሆነ ሰዚህ ወድ የሆነና የሰውዬው የግል ንብረት ለሆነው ጌጥ የተጠየቀውን ያህል ለመክፈል ፈቃደኛ ነጡ ጣቶቹን ቦርሳው ውስጥ ከተታቸው አልፍሬድ እየፈካኩ በነበሩት አይኖቹ የይሁዲውን እንቅስቃሴ እየተከታተለ ምኑን እንደሚለው ለማወቅ ጠየቀው ተናገረዋ ምንድነው አሱ ልሸጥልህ የምችለው ነገር። አልፍሬድ በሀሳብ ተዋጠ አወጣ አወረደ ክፍሉን ቃኘ የልብስ ሳጥኑ ባዶ ነጡ አልጋው ትራስ የለወም የመፅሀባ መደርደሪያው ባዶ ነው ድህነትበድህነት እዚህምእዚያም ደህነት የመከፋት ምልክት በሰውነቱ ላይ ታየ ይሁን ውሰደውጡ ለአፍታ ያህል አቶመ ሰው አንዴት ባህርይውን ሰግኡዝ ነገር ያስይዛል። በመጠኑም ቢሆን የእነ መኩንን እንዳልካቸው ሀሳቦች ለሀገር እድገት ጠቃሚ ነበሩ ሰሚ ግን አልነበራቸውም በርግጥ የነዚህን ሰዎች መፃህፍት እያነበበ እውቀት ያጠራቀመ ሰው የሰም ማለት አይደለም ኢትዮጵያ ሀብታም ሀገር ናት ማደግ የሚችል ህዝብ ነው የአስተሳሰብ ለውጥ በማድረግ ህዝብ ማደግ አለበት እያሉ ሲወተውቱ ግን የሀገሪቱ መሪዎች አልሰሙዋቸውም ከአውሮፓ ማነስ የለብንም የሚሱ ሰዎች በግለሰብ ደረጃ ነበሩ ግን መሪዎቹ ህዝቡን ለባርነት ነበር አሳልፈው የሰጡት ትልቅ ወንጀል ነው የፈፀሙት።
ቦፌሩ ፈራተባ እያለ መልስ ሰጠ «የተናገርከው ገብቶኛል ግን አበቡ ወዲህ ለመምጣት ፈቃደኛ ካልሀሆነችልኝ ሊቀመንበሩ አጭር መልስ ሰጠው «አበቡ አምቢ አትልህም የቁርቁራ ሰው እንደመሆኑዋ ትአእዛዛችንን አትጥስም» ከዚህ በሁዋላ ሊተመንበሩና የስራ ባልደረቦቹ የማለዳጡን አስደሳች ቬና በየገበሬጦ ጐጆ ነዙት ረፋዱ ላይ አበቡ ታላቅ ወሬ ይዛ ቁርቁራ እንደምትደርስና በቴሌቪዥን ስለቁርቁቱራ ተነገረ የሚባሰውን ሁሉ እንደምታብራራ ገለዑ የቁርቁራ ገበሬዎች አስደሳቹን ወሬ ሰመስማት ረፋዱ ላይ ወደ ዋርካው እንዲሰበሰቡም በድምዕ ማስተጋቢያ አዘ ሑ» በርግጥም በትዛዙ መሰረት ረፋዱ ላይ ገበሬዎቹ ግልብጥ ብለው ዋርካው ስር ተሰበሰቡ እናም የአበቡን መምጣት በናፍቆት ይጠባበቁ ጀመር አንዳንድ ሽማግሌዎች ፍክተር የሆነው የኛ ልጅ በቀለ መሆን አለበት ሲሉ ተናገሩ የብዙዎች ግምትም እንዲያ እየሆነ ሄደ ምክንያቱም ባለፉት ዛያ አመታት ውስጥ ከበቀለ ሌላ ወደ ትምህርት ቤት ይሄድ የነበረ የቁርቁራ ሰው ትዝ ሊላቸው አልቻለም በቀለ ቤተሰቡን በሞት የተነጠቀ ወጣት ነበር የበቀለ አባት በጐርና አደጋ ከመባናቱ በፊት ያለ እናት ያሳደገውን አንድ ልጁን ቢሾዓናቱ እየተመላለሰ እንዲማር አድርጐታል በርግጥ የበቀለ አባት ከሞተ በሁዋላ አንዳንድ የቁርቁራ ሰዎች በቀለን ምግብ በመስጠት ጥቂት ሊረዱት ሞክረው ነበር ይሁን አንጂ በመካከሉ ኒጠዩዐህሀሂኮዮኮ ጅ ጻኞ በቀለ ወደ ቁቄርቱራ መመላለስ ተወ። » «አሱን አልተናገረም ያው አንግዲህ የወዲያኛው ሰንበት ላይ መምጣቱ አይተርፉ» አለች ፈጥና ወደ ቢሾፍቱ ሰመመለስ በመፈለግ ስሜት ዙሦ ኛ በቪያን አለጉጥ ማሥሺያውን ቁርቱራ በሀሴት አበደች አረቄ ቤቶችና ጠጅ ቤቶች ከወትሮው በተለኛ ሁኔታ በጠጪዎች ተጠቅጥቀው መተናፈሻ ጠፋ ወሬው ስለ ዶክተር በቀለ ደጉ ብቻ ነበር ገበፊዎቹ የመንደራቸውን ልጅ የህዛንነት ሁኔታ ጭምር አንድ ባንድ ከያስታወሱ አወጉ የዛሬው ዶክተር በቀሰ አንደማንኛውም የቁርቁራ ስው በድህነት መጋዝ ተገዝግዞአል አህል ሰማስፈጨት ወደ ቢሾፍቱ ተመላልሶአል ውሃ ለመቅዳት የሰአታት መንገድ ተቱዞአል አንደማንኛውጠም የቁርቁራ ሰው የአግር ጣቶቹ በመጀሌ ተተፍትፈዋል በሳር ፍራሸ ውስጥ በተሰገሰገበ ቱሀኖች ተመጥምጦአል በርግጥ ዛሬ በቀለ ደጉ ታላቅ ሰው ሆኖአል ዶክተር ነው ዶክተር ለመሆን መቼም ብዘ ድካም አሰው ከእግዚአብሄር መልካም አእምሮን መታደል ግን የመጀመሪያው ነው እና በቀለ ታላቅ ሰው ሆኖአል ይሁን እንጂ ታላቅ ሰው ሆኛለሁ ብሉ» ቁርቁራን አልረሳትም ሩሀሩህ ልቡ ስለቁርቁራ ጐስቁዋሱጡች እያሰበ ነው በዚያን አለት ምሽት የቁርቁራ ሰዎች ይህን መሰል ነገሮችን እየተጨዋወቱ አረቴና ጠጅ ሲገለብጡ አመሹሸ አንዳንዶች አንዲያውም ስለህመማቸው እያነሱ ተናገሩ ዶክተር በቀለ ቁርቁራ እንደደረሰ ብቂ እባክህህ ዳበስ ዳበስ አድርገኝ እንደሚሉት ደሰኩሩ በእድሜ የገፉት የቁርቁራ ሸማግሌዎች ግን ይህን አምርረው ነበር የተቃወሙት በቀሰ ዛሬ እንደኛ ገበሬ አይደለም ትልቅ ሰው ነው ሲሉ ከግሳፄ ጋር አስጠነተቁ በተሰን አንደቀተድሞው ለማናገር መሞከር ብልግና መሀኑን ጭምር አሳሰቡ ምናልባትም ሊያናድደው ከጠገፎህሀሠሀኗዞኮሀ እንደሚችል በመግለዕ መከሩ ጐሱልማሶቹና ወጣቶቹ ግን የሽማግሌዎቹን ምክር እንደማይተበሉ እዚያው በዚያው ነበር ያረጋገጡት አረዌቄዌውም ተጨምሮበት ብቄ የኛ ነው እንደልባችን እናናግረዋለን እያሉ በከፍተኛ ድምፅ ይጮሁ ገቡ ከዚህ በሁዋላ ዶክተር በተለ ቁርቁራ ሲደርስ የት ያርፋል። ተመራጮች በምርጫ ሰሞን የማይገቡት ቃል የለም ከግል ካዝናቸው ገንዘብ እያወጡ ለህዝብ የሚገነቡ ይመስል ደርሶ ሰጋስ ይሆናሉ ህዝቡ ውስጥ የማይጨበጥ ጉም ይረጫሉ ትምህርት ቤት ጤና ጣቢያ ወፍጮ በየሰፈሩ ውዛ በየጓዳው መብራት በየራስዬኹው ይዳረሳል በአምስት ደቂቃ የቃላት ስፖርት ኢንፍራስትራክቸር ይዘረጋል «ወንዝ በሌለበት ድልድይ» የሚገነቡ ቃላት አስገራሚዎች ናቸው አንድ ቀልደኛ በምርጫ ሰሞን የቀለደውን አስታወስከ ድልድይም አሰራላችኋለሁ አለ አንድ ተመራጭ ህዝብ ደግሞ «እኛ እኮ ወንዝ የለንምነሲል አጉተመተመ «ታዲያ ምን ችግር አለ ወንዙንም አስገባላችኋለሁ በምርጫ ሰሞን አደባባዮች ያስደስቱኛል ግድግዳዎች ዓይኔን ይስቡታል ምክንያቱም በተመራጮች ስለሚያምሩና የሚደምቁ ቹቹ ው ብጻ መ መ ከ በፎርጋርጋይርጋርን ኗዴይዞጋኮ በመሆናቸው ነወ የተመራጮች ፎቶግራፎች በየአደባባዩ ይገጠገጣሉ «አድሜ «የትምህርት ደረጃ የመደመር ምልክት መቹም አትቀርሦ «የምርጫ ምልክት አካፋ» «የሚወዳደረጡ ለፓርላማ የሚለውን ካነበቡ በኋላ ፎቶዎቹን ደግሞ መመልከት ሀዘንን ልብ ውስጥ ይለቃል አንዳንዶቹ ፊታቸው የገረጣ ትክዝና ድንግዝ ያሉ ናቸው ጆሮአቸው እንደ ደነገጠች ሚዳቋ ይቆማል አንዳንድ ፎቶዎችን ከምርጫ ምልክቶች መለየት ያስቸግራል መመሳሰልም ይታያል ቢያንስ አንድ ነገራቸው ይመሳሰላል ለምሳሌ የጀበና ምልክት የነበረው ተመራጭ አፍንጫው ከጀበና አፍንጫ ጋር መመሳሰሉ ግልዕ ነው በአርግጥ ይህ መመሳሰል ለመራጩ ከፍተኛ ጥቅም አለውጦ በምርጫው ህግ መሰረት መራጩክ ህዝብ ትክክለኛውን ሰው ለትክክለኛ ቦታ በትክክለኛው ምልክት ለመምረጥ ይረዳዋልና ነው ተመራጮች ከተመረጡ በኋላ ጥሩ ይለብሳለ በዲስኩራቸው ጣልቃ «አ እ እ» ማለትን ያበዛሉ ይህን መሰል አነጋገር ከመልካም ወንበር ይወለዳል ድምዕም ጉጐርነን ይላል «ህዝባችን» የሚለው ቃል አንደ አንገት ማተብ አይለያቸውም ታዲያ ትልቁ ችሎታቸው «ሰማዩ አረንጓዴ ነጡ» ብሰ ማስጨብጩብ ነው ይህ ችሎታ ከዲስኩር ትምህርት ቤት እንኳ በቀላሉ አይገኝም አንዳንድ አፈሳጴሶች «ብዙ ተመራጮችን መምረጥ ስራ አጥነትን ማቃለል ነው የሚል ፈሊጥ አላቸው እኔ ከነቪህ አለያለሁ እኛ ብዙ ህዝብ ስላሰን ብዙ መሪዎች ያስፈልጉናል ብዙ ሰው ለአመራር መምረጥ ስራን ያቀላጥፋል ሀገራችን ያጣችው ብዙ ካፖዎችን እንጂ ሰራተኞችን አይደለም ዴሞክራሲን በብዛት ለመተግበር ተመራጮች ይብዙልን አቦ። ልጅ ሜካኤል እምሩ አንድ መጽሔት ላቀረበላቸው ጥያቄ ሩዕያች ማኘ ሰረቀን ሲመልሱ አንድ ህዝብ ያለራዕይ ሊኖር አይችልም ያሉትን ስሰማ ነው የረሳሁትን አስታውሼ አኛ ሀበሾች ለዘመናት ያለፍልስፍና መኖራችን ለምን እንደሆን ልጠይቅ የተነሳሳሁት ራፅይ ራዕይ የሚለውን ቃል ከኃይማኖታዊ ትርጉሙ ጋር ነ የሚሰውን የአንግሊዝኛ ቃል ለመተርጐም እንደተጠተምንበት ይታወስ ያለው ሰው የወደፊቱን ያያል ያልማል በራፅዩ አየተመራ ወደ ህልሙ ለመድረስ ይታገላል የትግሉ ውጤትም አዲስ ነገር ያስገኝለታል አግረ መንገዱንም ስለራሱም ሆነ ስለአካባቢው ያለው አውቀት ይጨምራል ይበልጥ ባወተ ቁጥር ደግሣዛ ያላወቀውን ሰማወትቅ ይጓጓል አንድ ቦታ ላይ በቃኝ ብሎ አያቆምም ይሄ ያለማቆም ባህርይ ነው እንግዲህ አሁን ባለንበት ጦቅት ከሰማየ ሰማያት ዘልቆ መሚይሎች ዓመታት ተሰውሮበት ከጠዌዕህ«ዞ « የኖረውን ተፈጥሯዊ ምስጢር ፊልፍሎ ለማውጣት እንዲሰማን የሚያስገድደው ከቪህ አንጻር ሰውን ሰው ያሰኘው ሰማወቅ ያለው ዘላለማዊ ጉጉት ነው ቢባል ዋሾ አያሰኝም ታዲያ ሀበሻ የራሱ የሆነ ፍልስፍና አላወጣምና ከአክሱም አስከ ጐንደር ያስቆጠረውን ሥልጣኔ ያለራፅይ ነው የሠራው ለማለት ያስችል ይሆን። የምድር መሪዎች በኔ የተሾመብትና የተሻሩበት ጊዜ ፈፅሞ የለም በሌላ በኩል ሚሊዮናትን የገደለ እና አንድ ሰው የገደለ በኔ ዘንድ አኩል ሀጢአተኛ ነው በአንፃሩ አንድ ሰው የገደሰና የዋሸም አኩል ሀጢአተኞች ናቸው ከኢትዮጵያውያን መካከል አንድ ሰው መሸለም ቢኖርብ ተሸላሚው ማን ይሆን ነበር። ትልቅ ሸክም ናቸው ጨጨ ካመመመመመመሽሸር ጅ ጫሌ ሙ በበዩፎሀሀሀዌርዞኮርዮ ራቱን በእጁ ጠራረገና ክት ብሎ ሳቀ «ከዚህ በፊት ህይወቴን በባዶ እንደተጫወትኩበት ብነግርህ ኖሮ አለኝ «ሁሉም የሚነግሩኝ እርስዎ የተቀደሰች ሚስት የተባረዙ ልጆች ያለዎትና ቤተሰብ ወዳድ ነዎት ይሉኛል እኔ ፍዑም ደስተኛ የሆንኩ ይመስሳቸውና የእኔን ፈሰግ ይከተሳሉ ዳሩ ግን አውነታው ይህ አይደለም አንድ ምስጢር ልንገርህና የእኔ ደስተኛ የቤተሰብ ህይወት ማሰት አንድ ብቻ ነው ምክንያት አልባ ትካዜ ይህን ነው የምፈራሙ» የገረጣው ፊቱ ከደረቅ ሳቁ ጋር ተዳምሮ አስቀያሚ ሆነ ወገቤን ጭምደድ አድርጐ ይዘ በግማሽ ድምፅ «አንተ የእኔ እውነተኛ ጓደኛ ነህ አምንፃለሁ በጥልቀትም አከብርፃለሁ የእኔና ያንተ ወንድምነትኮ ከሰማይ ቤት ነው የተላከልን ሰቪህም ነው ጨቁኖ ከሚገዛን ድብት ምስጢር ለመዳን መነጋገር መቻላችን ጓደኝነትህንና ሰእኔ ያሰህን ትርበት ተጠቅሜ አውነቱን ሁሉ ዘክዝኬ ልንገርህ አንተ የምትጩጪነቅበት የቤተሰቤ ህይወት የእኔ ዋነኛው የመከፋትና የፍርፃት ምንጭ ነው ያገባሁት ባስገራሚና ባልታሰበ ሁኔታ ነበር እስከ አሰተ ሰርጊ ማሹን ማሪያን አቅሌን እስክስት አወዳትና ለሁሰት ዓመታት ስር ስርዋ አንደ ውሻ ተከትያት ነበር አምስት ጊዜ ላገባት ጠይቂያት አምስቱንም ጊዜ አሻፈረኝ ብላኛለች ምክንያቱም ደንታ አልሰጣትምና ነው በስድስተኛው ጊዜ በፍቅር እየተቃጠልኩ ፊቷ ተንበርክኬ እጂን እንድትሰጠኝ ስጠይቃት ነበር የተስማማችውአንተን አሳፈትርህም ሆኖም ግን ታማኝህ እሆናለሁ አለችኝ ይህን ስሜቷን በደስታ ነበር የተተበልኩት ያኔ ይህ ማለት ምን እንደሆን ይገባኛል ዛሬ ግን አምላክ በሚያውቀው አምልልፃሰሁ ፈፅሞ አይገበኝም አንተን አላፈትርህም ሆኖም ግን ታማኝህ አሆናለሁ ማለት ምን ማለት ነው። አያነጠፈው ይዓጓዝ ነበር «እኔም አንግዲህ ነገ ጠዋት መሄዱ ይሻለኛል» አልኩኝ «ትክክል ባሌ ቤት ከሌለ አንተ እዚህ ምን ታደርጋለህ» ስትል ሀፍረት በተቀላቀለው አንደበት ተናገረች «አንተ እኔን ብታፈቅር ኖሮ ደስተኛ እንደማትሆን እገምታለሁ አንድ ቀን ትከሻህ ላይ እወድቅብህና በምን አይነት ፍርፃት ከእኔ እንደምትሮጥ እአእመለከታለሁ ይህ አስደሳች ነው ለእኔኔ ንግግሯና የጠወለገ ፊቷ የተከፋ ነበር አይኗ ግን እንደበፊቱ በስስትና በተጠማ ናቅር ይቁለጨለጫል ይህችን ልዩ ፍጡር ልክ አንደ ራሴ እንደሆነች እየተመለከትኩ አንድ ነገርን በቅድሜያ አስተዋልኩ ከግንባርዋ ወደኋላ የሚተኛው የፀጉርዋ ስር ወርቃማና ምትዛታዊ ነው ይህን መሰል ፀጉር ከቪህ በፊት አጋጥሞኝ አያውቅም ወደ ራስህ ስበህ አስጠጋት ዳብሳት ያንን ልዩ ፀጉሯን ው መምር ዛት ጁጅጁዥ ን መመ በገበፎህይሀርሂዞዮኮ ፕ አሻሸ የሚል ስሜት ዐጠረኝ በመዛሉ ያልተጠበተ እንግዳ ነገር አሳቀኝና አይኔን በጠሴፈገኩ «በል ደህና አደር» አለችኝ «አኩም ደህና እደርን አልፈልግም» እያልኩና እየሳቅኩኝ ወደሳሉሎነ ተክተልኳት ዛሬስ እረፍት ከሰጠኋት ይህን ምሽት ለሰአሰሙ አረግመዋለሁ አልኩ በውጡውስጤ አጂን ጭብጥ አድርጌ ጠደ በሩ እየሸኘኋት አይን አይኗን ተመለከትኩ ተረድታኛለች ተደስታለችም እኔም በበኩሌ እሷን ተረድቼያታለሁ በቀጥታ ወደ መኝታ ክናፍሌ ገባሁ ጠረጴዛው ላይ ከመፅሀፉ አጠገብ የድምትሪ ፔትርቪች ባርኔጣ ተተምጧል ይህ ባርኔጣ ጓደኝነቱን መልሶ አስታወሰኝ ከቨራዬን ይገር ወደውጭ ወጣሁ አየሩ የነብስ ምግብ ነጡ እያንዳንዱ ቅጠልና የፅጌረዳ አበባዎቹ ፀጥ ባለው ውድቅት ተሰብስበው የሚስቱብኝ መሰሰኝ በአትክልት ስፍራ የተቀመጡት አረንጓዴ ወንበሮችን ስመለክት ከሼክስፒር ትያትሮች ውስጥ «የጨረቃን ብርፃን እያጣጣሙ በአትክልት ስፍራ ወንበሮች ላይ መተኛት እንዴት ያሰ ፍሰዛ ነው» የሚለውን ቃለ ተውኔት አስታወስኩ የአትክልቱ ስፍራ አልጣመኝም ወንበሩ ላይ ሄጄ ተቀመጥኩ የሆነ ስሜት አስጨንቶቆኛል አቅፌያት ከተከበረው ገላዋ ጋር መጣበቅ እንጆሪ ከንፈራን መምጠጥ ይህን ሁሉ ማመን አቅቶኝ ተፍረከረኩ እንዲህ አድርጋ እኔን ብታሰቃየኝም በቅርቡ በእጄ አገባታለሁ ስል በሀሳብ እብስ አልኩ በመሀሉሱ ያልተጠበቀ ከባድ ርምጃ ተሰማኝ በሜዳው ላይ አንድ አጭር ሰው ብቅ አለ ለካስ ሶሮክ ሙቺንኮቭ ነው በአትክልት ስፍራው ወንበር ላይ ተቀምጦ በረጅሙ ተነፈሰ ሶስት ጊዜ አማትቦ ተመልሶ ተኛ ከደቂቃ በኋሳ ደግሞ በሌላ ጐኑ ተገላበጠ ትንኞችና የሌሊቱ ቅዝቃዜ አንትልና ነስተውታል «አይ ህይወት ሲል አጉተመተመ ቀጠሰ «አድለ ቢስ መራር ህይወት። » አሉት «ለምን። ለጸጻ ፎቓዐበዞኛ ሺንድ ጭብጥ የቴምር ፍሬዎች ጣይብ ሳሲሷህ ትርጉም ኤፍሬም ተሰማ በወትቱ በጣም ጨትሳ ሳልሆን አልቀረሁም ዕድሜዬ ምን ያህል እንደነበር በውል ባሳስታውስም ከአያቴ ጋር የሚያዩኝ ሁሉ እራሴን እያሻሹ ጉንጩን ሲደባብሱኝ ይታወሰኛል አነዚህ በአያቴ ላይ የሚሞከሩ ማሞካሻዎች አልነበሩም የሚደንቀኝ ነገር ቢኖር ከአባቴ ጋር የትም ቦታ አልፄድም ነበር ይልቁንም ቁራን ለማጥናት በመስጊድ ከማሳልፈው ማለዳ በስተቀር በቀሪው ጊዜ በሚሄዱበት ሁሉ የሚጠስዱኝ አያቴ ነበሩ ወንዙ መስጊዱና ለጥ ያሉት ሜዳዎች የዕለት ከዕለት ሀይወታችን እንቅስቃሴ መገለጫ ፅሁፎች ሃበሩ በዕድሜ እኩዮቹ የሆነ ሕፃናት መስጊድ ሄደው ቁራን ሰማጥናት ባለመፈለግ ሲነጫነጩ እኔ ግን ለቁራን ትምሀርት የማዖበርድ ፍቅር ነበረኝ ምክንያቴ ያለምንም ጥርጥር ምዕራፎቹን ተሉ ፈጥኝ ለመያዝ በመቻሌና ሼኹ ጉብፒዎች በመጡ ቁጥር የሚ መሀሪጡ ከሚለው ምዕራፍ በቃሌ እንዳሰማ ስለጠየቱኝ እጆችም ከአያቴ ጋር ሲያገኙኝ ሌሎች ሰዎች እንደሚያደርጉት እራሴን ስለሚደባብሉኝና ጉንጨን ስለሚያሻሹኝ ሳይሆን አይቀርም በእርግጥም ለመስጊድ ልዩ ፍትር ነበረኝ ወንዙም የደስታዬ ቋቐጩዐሮጅዥ ጭው ልሽ ገኽ ነ ኤዴ ምንጭ ነበር የማለዳ የቁራን ጥናቴን ስጨርስ የአኣንጨት ሰሌጻዬን አሽቀንጥሬ ወደ እናቴ እንደጂኒ በመብረር ቁርሱን በፍጥነት ጉራርቪ ወደወንዙ በመሮጥ ዘልዬ እገባበት ነበር መዋኘቱ ሲታክተኝ ከጠገዜ ዳርቻ አረፍ ብዬ እየተሰባጠረ በመጠማዘዝ የሚፈሰው ውዛ ወፈ ምስራቅ አቅጣጫ ታጥሮ የግራር ዛፎች ከሞሉበት ዴን ኋላ ሲሰጠር እመለከታለሁ የምናቤን ሉጋም በመልተቅ ከደት ባሻገር ግዙፋ ነገዶች እንደሚኖሩ በማሰብ ደስታ አገኛለሁ እነዚህ ግዙባ ሰዎች ልክ አንደ አያቴ ረዣዥምና ቀጥ ያሰ አፍጉጫ እንዲሁም ነጥ ሪዝ እንዳላቸው በምዓቤ አስሳለሁ አያቱ የማዥጉገድጉጐድላቸውን በርካታ ጥያቄዎች ከመመሰሳቸው አስቀድሞ ሁሉም የአፍንጫውን ጫሂ በአመልካች ጣታቸው ጢማቸውን እንደሚያደርጉት ሁሉ ያሻሻሴ ሪዛቸው ለስላሳ እጅብ ብሎ የበቀሰ እና እንደ ጥጥ የነጣ ሲሆገ በሕይወቴ ሙሉ እንደዚሀ አይነት ፍፁም ጸአዳ ወይም የተዋበ ነዢ አላየሁም አያቴ በጣም ረጅም ሳይሆኑ አይተሩም ምክንያቱም በአካባቢያችን ማንም ሰው ወደ ላይ ሳያንጋጥጥ ሲያነጋግራቸው ሲሞክር አላየሁም ደግሞም ወደ ቤት ውስጥ ሲገቡ በጣም ሳያጐነብሱ የገቡበትን ጊዜ አሳስታውስም ማጉንበስ ብቻ ሳይሆን ጐብጠውና ተጠማዘው ወደ ቤት ሲገቡ በምናቤ የግራር ደኑን አልፎ በመጠማዘዝ የሚያልፈውን ወንዝ አስሳሰ በጣም ስለምወዳቸው ሳድግ ረዥም ደልዳላና በከፍተኛ ግርማ የሚራመድ አይነት ሰው እንድሆን እመኛለሁ ሓ ከልጅ ልጆቻቸው መካከል ለእርሳቸው ከማንም የበለጠ ቱጠጩቸ መሆኒን አምናለሁ ይህም አያስገርምም ሴሎቹ ዘመዶቻችን የማይረቡ ደነዞች ሲሆኑ እኔ ግን ሰዎች አንደሚሉት ከሆነ ብልህ ልጅ በመሆነ ነበር አያቴ መቼ እንድስቅና መቼ ደግሞ ጸጥ እንድል አንደፈለጉ አውቃሰለሀ በተጨማሪም በጸሎት ሰዓት የሶላት መስገጃ ምንጣፋቸውን በማምጣት ለኡዱ ስርዓት የሚሆን ውነ ማጠራተሚያው ወጦስጥ እሞላለሁ ይህን ሁሉ ያለምንም ጉትኮጉታ አክናውናለሁ በእረፍት ጊዜአቸው ወብት በተላበሰ ቅላፄ ቁራን ስቀራሳቸው በደስታ ያዳምጣሉ ልባቸው መነካቱንም ከፊታቸው ገጽ ሳይ አነባለሁ አንድ ቀን ስለጐረቤታችን ስለማሱድ አያቴን እንዲህ በማለት ጠየቅኋቸው «የኛን ጐረቤት ማሱድን የሚጠሉት ይመስለኛል። የማሱድ እንጉርጉሮ የድምፁ ማማርና እንደወራጅ ውፃ የሚያስገመግመው ሳቁ ታወሰኝ አያቴ ፈጽሞ ስተው አያጡቁም ማሱድ ለምን መሬቱን አንደሚሸጥ ጠየቅኋቸው «ለሴትቨ ከአያቴ አባባል «ሴት» የሚለው ቃል አንድ አስፈሪ ነገር ያለበት መሆኑ ተሰማኝ ማሱድ እኮ የኔ ልጅ ብ ያገባ ሰው ነው ባገባ ቁጥር አንድ ወይም ሁለት ፌደን መሬት ይሸጥልሃል» ማሱድ ዘጠና ያህል የሚደርሱ ሴቶች ማግባቱን ሰቅበት ያህል አሰላሰልኩ ነገር ግን ሶስት ሚስቶቹ የተጐሳቆለው ማነንነቱ አገካሳ አህያው ከተበጣጠሰ ኮርቻዋ ጭምር እንዲሁም አጀጌው የነተበው ጀለቢያው እነዚህ ሁሉ ታወሱኝ ሰውየው ወደኛ እየተረበ ሲመጣ በአእምሮዬ የታጨቀው ፃዛሳብ ሁሉ በነነ ከከያቴ ጋር ለቀጃበት ተያየን «ቫሬ ቴምሩ ይሰበሰባል» አለ ማሱድ «እዛ መምጣት አትፈለግም እንዴ። » ሲል ጓደኛዬ ጠየቃቸው «አይደለም ሶስተኛው ጣቢያ ላይ ነው የምጠርደው» ቀጥሉም «ወደ ልጄ ሠርግ ነው የምሄደው ካለ በኋላ ጥቂት ደቂቃዎችን ቁይቶ ታሪኩን ይተረትረው ጀመር ንፋስ እንደሚያወዛውዝዘው ትርንጫና በቀመበት እየተወዛጠ እሄ ሊንተሪያዊ ነኝ እኛ ሊንጉሪያውያን ጠንካሮች ነገ ሰምሳሌ ያህል እኔን ውሰርኝ ጠንዶችና አራት ሴት ልጆች አሉኝ ምን ያህል የልጅ ልጆች እንዳሉኝ ግን በትክክል አላውትም ዛሬ የሚያገባው ሁለተኛው ልጄ ነጡ ደግ አይደል ታዲያ። አሁን አሱ ልክ እንደ ጥሳ ሆኗል በቪህ አይነት ለሺ ዓመታት ኖሯል ፀሐይ ስጋውን ደሙንና አጥንቱን አድርቃቸዋለች ንፋስ ደግሞ በታትኖአቸዋል ይኸውልህ እግዚአብሄር ሰውን ስለ ኩራቱ በምን አይነት አንዴሚቀጣው ተመልከት አንዴት እንደሆነ ታሪኩን አጫውችኝ በማለት በሜዳው ከሚነገሩት አስደናቂ ታሪኮች መካከል አንዱ ነው ብዩ የገመትኩትን ታሪክ እንድትነግረኝ ጠየቅኋት እ ሷም እንዲህ ስትል ተረከችልኝ «ድርጊቱ ከተፈፀመ ብዙ ሺ ዓመታት አልፈዋል ከባህሩ ርቶ በሚገኘው የዐሐይ መውጫ በሆነውና ትላልቅ ወንዞች በሚፈሱበት አገር የፀከይዋ ሙተት የገረረ ስለነበር እያንዳንዱ የዛና ትጠልና የሳር ተክል የሰው ልጅ ከፀሐይ ለመከላከል የሚችልበትን ጥላ ያጤል ነበር «በቪያ አገር መሬቷ ለምና የተዋበች ነበረች «አንድ ጊዜ በዚያች አገር ጀግንነቱ የሚነገርለት ጐሳ ይናር ነበር የሦሳው ሰዎችም ከብቶቻቸውን የሚጠብቁ ጀግንነታቸውን ጉልበታቸውን በአደን የሚፈትኑ ከአደን ውሎ መልስ ሲሆን ደግሞ ፈንጠዝያ አድርገው በመዝናናት ከልጃገረዶች ጋር የሚዳሩ ነበሩ «ከእለታት አንድ ቀን ፈንጠዝያ ተደርጐ ሳለ ከሰማይ የወረቶ ንስር አሞራ ከመካክላቸው ዐጉረ ጥቁር የሀነችውንና በወብቷ የሌሊፐ ጎ ሻል ሙም። ለጥፋቱ ተገቢው ቅጣት ተገኝቶለታል በጣም ከባድ የሆነ ቅጣት ነው እናንተም ለዓመታት ብታስቡም አታገኙትም ለአደረሰው በደል ተገቢው ትጣት ያለው በእጅ ነው ፍቱና በነዛ ልቀቁት ተገቢው ቅጣት ይህ ነው» ጠቢቡ ንግግራቸውን አንዳበቁ አስደናቂ ሁኔታ ተፈጠረ ደመና ከሌለበት የጠራ ሰማይ ነጉድጓድ አስተጋባ በዚህም ሁኔታ የሰማየ ሰማያት ዛያላን የጠቢቡን ውሳኔ ትክክለኛነት አረጋገጡ የተቀሩትም አዛውንቶች በጡሳኒውጡ ተስማምተው ወጣቱን ጥለውት ሄዱ ያም ወጦጣት ከዚህ በኋላ ነው «ላራ» የሚለውን የመጠሪያ ስም ያገኘው «ሳራኔ የሚለጡ ል ትርጉም ባይተዋር የተተወ ወይም የተጠላ ነጎለት ነጡ ፀጣቴ ትተውት የሄዱትን ሰዎች እየተመሰከተ ድምፁን ከፍ አድርጐ እየሳተ እንደ አባቱ ነዓ ሀኖ ብቻውን ቀረ አባቱ ነፃ ብቻውን ቢተርም ሰው አልነበረም ባቋዐ ሴ በሙሉ የምረዳው ገደልኳት ስለ ገፈተረችኝ መ መ መ ሰበሰ ሰ ናስር ይህኛው ግን የሰውን ልጅ ብዱ ቀ ር ከዚህ ኋላ ወጣቱ እንደ ወባ ነዛ ሆኖ ብቻውን መናር ዶመረ ሳራ አል ኢን ፀዐደ ጐሳጡ አባላት በመምጣት ከብቶቻቸውን ሴቶቻቸው በአጠታሳይም የፈለገውን ይሰርቅ ይዘርሳ ጅመር የጐሳጡም አባላፋ ስዚህ ጥፋቱ ለመቅጣት ተስቶቻቸውን አነጣጠሩበት ነገር ኘን የወጣቱ ሰውነት በማይታይ የከፍተኛ ቅጣት ልባስ ስለተሸፈነ ተስቶሄ ለቀው ሰመግባት አልቻሉም አሱም የማይጩበጥ ዘራፊ ጠንካራና ጨካኝ ሀ ከሰዎች ጋር ፊት ለፊተ በግንባር ተገና አያውትም ለዎች ግን ከሩቅ ያዩታል ለረጅም ጊዜም ለዎቹ ከሚኖሩበት አካባቢ ርቅ ብቸኛ ሆኖ ኖረ ነገር ግን ከእለታት አንጽ ቱን ላራ ስዎች ጠደሚናኖሩበት አካባቢ ተርቦ በመምጣቱ ሊያጠቁኑ ተነሱ እሉ ግን ከቦታው ሳይንቀሳቀተስ አራሱንም ለመክከላከለ መከራ ሳያደርግ በአለበት ቀሞ ጠበታቃቸው በቪሀ ጊዜ ከሰዎቹ መካከል አንዳ የሳራን ፃሳብ በመገመት ድምፁን ከና አድርጉ በመጮህ አትንኩት ለመሞት ፈልኝጓልነ አሰ ወዲያው ሁሉም በዳያቸውን በመግደል ከመከራው ሊሲገላግለት ስላልፈለጉ ከማጥቃት ተቀጥበው ይስቁበት ጀመር ላራ ሳቁን ሲሰማ አገነጠቀጠው እጆቹንም የሆነ ነገር የሚፈልግ ይመስለ ጠደ ደረቱ ሰደደ ከቪያም በድንገት በእጆቹ ድንጋይ ሰብስቦ በሰዎቹ ሳይ ተነሳ ሰዎቹም የተወረወሩትን ድንጋዮች አጐንብሰወ አሳለፉ በአጠፋው ወርውረው አልመቱትም እሱ ግን ሰውነቱ በመዛሉ የጭንቀት ድምዕ አሰምጥ ከመሬት ጠደቀ ሰምቹም ጥግ ይዘው ይመለከቱት ገቡ ተስ ብሉም ከጠደተበት ከተነሳ በኋላ በግርግሩ ወቅት ከሆነ ሰው የወደተን ጩቤ በማንሳት ደረቱን በጩቤ ወጋ ነገር ግን ጩቤው ከድንጋይ ላይ ያረፈ ይመስል ከሁለት ተሰበረ አሱም እንደገና ከመሬት ወድቆ ጭንቅላቱን ከመሬቱ ጋር አስላተመጡ መሬትም በበኩሏ ከእሱ በማሸግሸጓ በጭንቅላቱ የመታው ቦታ ጉድጓድ ሆነ ሰዎቹም ለመሞት አልቻሉም በማለት በደስታ ተመልተው ተናገሩ ሁሉም ጥለውት ሄፄዱ አሉም በጀርባው ተንጋሎ ወይ ሰማይ አተኩር ሲመሰከት በሰማዩ ላይ የትላልት ንስር አሞሮች ጥቷቁር ነጠብጣቦችን የመሰሉ ጥላዎች በከፍተኛ ምጥቀት ሲንሳራፉ ት አተት ከዓይኖቹ ይነበብ የነበረው የሀዘን ስማት ገ በፋ የዓሰምን ህዝብ በሙሉ ሊያዳርስ የሚችል ነቦር ከዚያን ገዚ ጀምሮ ሳራ ሞትን የሚጠብት ብቸኛና ነዛ ሆነ «ይኸውፅ ያለ ው ለዘለዓለም ጥላ ሆኖ በየአለበት ይንከራተታል የመን ሃገገግርም ሆነ ድርጊታቸውን ምንም ነገር አይገነዘብም ር በመፈለግ ያለማቋረጥ ይጓዛል ይጓዛል እሱንም ኦቭዝፍፎዕዐዕዐዕ«ኗፍዞሀኮሾ ዕወት ከለው ፀይም ባሻዋል ለማለት አይቻልም ፈተሃታ ከገዙ ሇዛፎቷል በሰዎች መካከል ለእሱ የሣፈዘሀን ፀታ የለም ቹብ አጀ ኩራት ከምን እንደሚያደርሰው ተመልከት በማለት አርጊቲተ ኢዚዜርጊል በረጅሙሥ ተንላሳ ገም አለች ግር ዘሚያሰኝ ሁኒታም አራሷን ደጋሃሣሃሄ በመነቅነት ከደረቷ አሳረፈችው እኔም አትኩሬ ተመሰከትኳት እንደ ግምቴ ከሆነ አሮጊቷ በእንትልላ ተሸንፋለቸ ለምን እንደሁ ባሳውትም በእይጉ አዘንሁላት ትረካዋን የጨረሰችው ጉላ ባለ አስፈሪ ድምዕ ሲሆን ከትላፄው ፍርፃትንና ጭንተትን ለመገንዙበ ይቻል ነበር ከወደቡ የነበሩት ሰዎች ይዘምሩ በአያሌው ይዘምሩ ነበር የዝማሬው ቅላዔ የሚጀምረው በኮንትራልቶ ነበር ይህም የመጀመሪያው ድምፅ የመጀመሪያዎቹን ሁለት ሶስት ስንኞች አንደመረ ሁለተኛው ድምዕ ከመጀመሪያው ጀምሮ ሲዘምር የቀደመው በዚያው ቀጥሉ በመሪነቱ ሲፀና ተከታዮቹ ሶስተኛ ከራተኛ አምስተኛ ድምዖች በቪሁ ስርዓት መሰረት በመከታተል በመዝሙሩ ገፋበት ከዚያም በድንገት ያንኑ መዝመር በዚህን መሳይ አጀማመር ኛሴት ዘማርያን ድምዕ አንደገና ማዜሙጮን ተጠሰ በተለያዩ ቀሰማት አሸብርተው ከተራራማ ቦታ በመነሳት በድንጋዮች ላይ እየተወረጠናሩ ጦደታች አንደሚወርዱ ትናንሽ ድረቶች የእያንዳንዷ ሴት ድምዕ ከሌሳው ተሰይቶ ሱበቻው እየተሰማ ከጐረነነው የወንዶች ድምዕ ጋር ለመደባለቅ ሲጣደዓ የወንዶቹ ድምዕ አፍኖ ሲውጠው ታግሉ። ናቸው ተከታትለው ደረሱ የተባሉት ጐብፒዎች እየጐረፉ በመሆኑ የተደሰተው አባወራ ሰጨዋታ እንዲያመች ቡና እንዲቀርብ አዘዘ ቴንጠኛዋ ልጃገረድ ወደ ፒያኖው በማለፍ ላይ ሳለች ባለ ይ ራሱ ሰውዬ በትርብ ርቀት ቆሞ የፒያኖውን አጠቃላይ ይዞታ በቀበተዙ አይናች ና እየገረመመው ነበር ወጣቷ በድንገት ይኖች እየቃኘውና እየገ ፍል መጫወት ጀመረች ቁልፎቹን መጫን እንደጀመረች መላው ክፍ በአሰቃቂ ጨኸት ተሞላ የዛገ ቃና ያለው የሚቀላቅል እና እንደ ቢላዋ መፋጨት አይነት የሚስቀጥ ጥ ድምፅ ማንባረቅ ጀመረ ጠዷዐ ቸ የእንግዳ መቀበያ ኦሊቬራዎች የጐብፒዎቻቸውን ሞት ያዘሉ ፊቶች በፃፍረት አሁንም አሁንም ይመለከታሉ በተለይም ባለቀይ ራሱ ለጠኒ ተራራ የተሸከመ ያህል ፊቱ ተጨማዷል ሁሉም አርስ በርስ በመተያየት ሁኔታው አንድ አይነት የወል ስሜት ስለፈጠረላቸቤ በአይን ንግግር መግባባት ቻሉ የልቫገረዲቱ ፊት ቁጣ አዝሏል በሽቶ መዓዛ የታወደኝጤ አሮጊት ብቻ የአሮጌውን ፒያኖ ሳጥን ተፎ እንትልፍ በመጣቢበኑ ሰው ስሜት ታየዋለች ከሌሎች የተሻለ ትፅግስት ያላት የምትመስለው እሷ ብቻ ነች ሁኔታው የፍርድ ሂደት የሚካሄድበት ትርኢት ሲመስለ ፒያኖውም ተከሳሽ መሰለ ወጣ አንገቷን ወደላይ ወዉደታች እየነተነቀተች የፒያኖውን የድምዕ ቃታዎች መጫን ተጠሰች ተገቢውን መኺቃ እየተጫወተች ሳይሆን ፒያኖውን እንደ ገሰሐ አባት እያናዘችው ነበር ማለት ችግሩን የበለጠ ይገልፀዋል የሳንቃ መንሳጠጥ የወሰል ማርጀትና የጣውላ መንቋቋት አይነት ድምፆች ማጓራትና ማንባረት ቀጠለ አንዳንዶቹ ድምፆች ደግሞ ከፒያኖው የድምፅ ማህደር ውስጥ የሉም ወጣቷ ግን ፒያኖውን በማስጓራት መደሰቱን ተጠለቹ ማናፋት አይሉት ማላዘን በዚሀ አድራጉጐቷም አድማጮቿ ለሞት ፍርድ የቀረበ ነፍሰገዳይ ነበር የሚመስሉተት ልጅቱ የማይሰሩትን ቃታታዎች ሁሉ አየተጫነችና እየቀጠቀጠች ሰቅጣጭ ድምፅን በማውጣት የጭንት ወጀብ ለሰተቀችባቸው «ስለዚህ ፒያኖ ማወት የሚገባሽ አንድ ነገር አለ» በማለት ጃኦ ደ ኦሊቬራ በትህትና ማስረዳቱን ቀጠለ «ከአንዳንድ የአየር ጠባይ ጋር የሚተያየር አመል አለው» ይህ ንግግር ቀበጧን ወጣት እግሯ ላይ ወድቆ የመለመን ያህል ነበር ወጣቷም በድንገት የቃታ ቅጥቀጣዋን አቁማ ሊፕስቲክ በማውጣት ከንፈሯን በስሱ ከተባባች በኋላ ቦርሳዋን አንግታ ብድግ አለኾ «አንዲህ ያለውን አሸባሪ ውዳቂና ገልቱ ዕቃ ግዙኝ ብለህ ማስታወቂያ ያወጣኸው ምን አይነት አእምሮ ቢኖርህ እንደሆነ አልገባኝም» አለች አሱን እያየች ሳይሆን ሮዛሊን ልክ የዚህ የአሸባሪ ነገር ምንጭ አንቺነሽ በሚል አስተያየት እየገላመጠቻት ይህንና አንዳንድ ተጨማሪ ስድቦችን ካቀመሰቻቸው በኃሳ እናቷን ትታ አንገቷን እየሰበቀች ወጥታ ሄቄደች ጃኦ ደ ኦሊቬራ ምንም መናገር አልቻለም በዝምታ ተዋጠ በርግጥ ይህ ሁሉ ዘለፋ በፒያናው ላይ እንጂ በሱ ላይ እንዳልተሶነ ዶጮ መጮ ሥራዬ ሙሒ በጀር ን። ልጁ ሳራ ከቫሬው ቀን በፊት የደረሰበትን የህሊና ሽንፈት የሚያካክስለት ሆና ስለአገኘው ሰዎቹ ሲጐበኙ በቦታው ባለመኖሩ የባሰውን ቀው በተለይ ሳራ ትኩር ብሎ ሲያየው ቀየ ላለችው ሰው ልባዊ አድናቆት አደረበት «ስለጥንታዊ የወግ ፅቃዎች የጠለቀ አውቀት ያለው ሰው መሆን አለበት» ሲል አሰበ ከተቀመጠበት በመነሳት በዚህ አሮጌ ዕቃ ዙሪያ እየተሸዋወረ መመሰካከቱን ተያያዘው በፍቅር አይነት እጆቹን በሳንቃው ግጣም ላይ እያንሸራሸረ «የኔ ውድ ፒያኖ» አሰ በሚቀጥለው ቀን የመጣ አልነበረም ጃኮ ምሽት ሳይ ወደ ቤት ሲገባ የድምፅ አጣጣሉ የውጭ ሀገር የሚመስል አንድ ስው ስልክ ደውሎ ፒያኖው አዲስ እንደሆነ ሲጠይቅ ሮዛሊያም የቆየ ፅቃ መሆነን አለሳልሳ በመንገር ግን በእንክብካቤ ተይዞ የቆየ በመሆነ አዲስ የማሰት ያህል መሀኑን ማስታወቋን ገለፀች «ነገ ቅዳሜ ነው» ሲል አሰበ ኦሲቬራ «በርከት ያሉ ሰዎች መምጣታቸው አይተሬ ነው» አንድ ትልቅ ሰውዬ እና ልገረድ ልጁ በሊሙቪን መኪና መጡ ሰውዬውም ዝምታ በሰፈረበትና በመካከለኛ ይዞታ ላይ በሚገኘው መኖሪያ ቤት በር ላይ በመቆም ሀኔታውን ከቃኘ በኋላ ወደ ስጥ መግባት አሳስፈለገውም በር ላይ እንደቀመ ፒያኖው ምን ያህል እንዳገለገለ ከጠየተ በኋላ በትሀትና የሚቅለሰለሰውን ጃኦን ፊት ለፊት አያየው አመሰግናለሁ ገብቶ ማየት አያስፈልገኝም አዱኮ አድርጌ ገበር ከረ መልካም አድል» በማለት ልጁን ይዞ በልዩ ትእዛዝ ችው በድ መኪናው አፈተሰከ ተፊ ጃኮን ሀን ገረፈው ይህን ፒያና በውርስ ካገኘው ቀን ቻ ር ለንጾልዩ ስጦታ አድርጐ ነበር ሲቆጥረው የናረ አሁን ግን ቶና ገጠመውጡ ፒያኖውና ቤተሰቡ ተለያይተው ይና ራሉ የሜይ መ መሠ መ ቨቸሚ መመሙሙ ዐ«። ብለሽ ትጮሂ ነበር» ዘክረ እንኳን አልነበርኩ በቃ ተወው የኔ ውድ እ አለች ሮዛሊያ በማባበል የቅ ባህሩ ሁለት ጊዜ ወደ ዳርቻው መልሶ ተፍቶት ነበር» ተንሰቀሰቀ ጃኦ «በቃ እንርሳው አታስበው» አለች ርዛሊያ «ሰዎች ሁሉ እብደት ነው እያሉ ይዘልፉኝ ነበር እውነቱ ግን የሚሉት አልነበረም በከተማይቱ ከሚኖር ከማንኛውም ሰው የተሻልኩ አስተዋይ ነኝ እንጂ አብድ አይደለሁም እዚህ ከመድረሴ ክጥቂት ደቂቃዎች በፊት ጥርት ያለ የሀዘን ሙዚቃ በጆሮዬ እየሰማሁ ነበር «ተነሳበት» ብላ አሰበች ሮዛሲያ «ማታ ያየኸው ትዝ ብሎህ እንደሆነ» «አይደለም ዛሬ በተን ባህሩ አጠገብ እያለሁ ነው የሰማሁት እናንተ አለሰማችሁም ሳራ። ዓሳዎች መርከቦች ሰብመሪናች እየገፉ ወደ ሌላ ዓለም ይዘውት እየነጉዱ ይሆናል እስከትናንትና ቀን ድረስ ኑሮው እዚች ክፍል ውስጥ ነበር ከአሁን ጀምር ግን በውሃ እየታጠበ ከአንድ ደሴት ወደ አንዱ ደሴት ወይንም በሌላ የዓለም ክፍል ኗሪ ይሆናል ሳራ ሮዛሊያ ወይንም እኔ ስንሞት እሱ ግን እዚህ ቤት ውስጥ የተጫወቱበትን ሰዎች ድምፆች አያስተጋባ ያስታውሳቸዋል ጃኦ ክፍሉን ለቆ ወጣ ሳራ ብቻዋን ሆና ፒያኖ ተቀምጦ በረበትን ቦታ ማየት ጀመረች በህሊናዋ ቆንጆ አልጋ ሲነጠፍበት ዘያት ግን ትንሽ የከዳተኝነት ስሜት ውስጧን ጠት አደረገው መቸኮሏ አፈረችና አንገቷን ከንበል አረገች እያሰበችው ያለውን የበሩ መንኳኳት ረበሸው ሠለ ቸብ የያዘ አንድ ሰው ብት አለ «አንድ ያ ልታወቶ ው ፖሊስ እንዳመለከተው ከሆነ በፒያናው ሆድ ውስጥ የምስጢ ሬዲዮ ተደብቷል አባትሽ ወደ ፖሊስ ጣቢያው ቀርበ መልስ ደ እንዲሰጥበት ይፈለጋል በጦርነት ወቅት እንዲህ አይነፋ ጥርጣሬዎች ሁልጊዜም ያጋጥማሉ አሰ እና ኦሊቬራ ፖሊስ ጣቢያ ሲንገላታ ውሎ ዘግየት ብሎ ገባ «ምን አይነት ህይወት ነው ሮዛሊያ» አለ ወንበሩ ላይ ተመቻችዩ እየተቀመጠ «ምኑ ነሮ ነው። አማዞኒያ ለክ አይደለችም አንድ ቀን ወደ አእምሮአችሁ ትመለሳላችሁ ብዬ አምናለሁ እስከዚያው ዕለት ድረስ ባንተያይ መልካም ነው ፋላቺ ለዚህ ነው አንዴ አቡ ዓማር ጥቁር መነጽር የሚያደርጉትን አራፋት አይደለም የማደርገው ሰዎች የተኛሁ ወይም የነቃሁ መሆኔን እንዳያውቁ ነው ግን በመካከሳችን ይቅርና ሁሌም መነጽሬን ሳደርግ የነቃሁ ነኝ የምተኛው መነጽሬን ሳወልቅ ብቻ ነጡ የምተኛውም በጣም ለጥቂት ጊዜ ነው የግል ጉዳይን የሚመለከት ጥያቄ እንዳትጠይቂኝ ብያለሁ ፋላቺ አንድ ብቻ አቡ ዓማር አላገቡም በህይወትዎ ሴት አያውቁም ይባላሳል እንደ ሆቺ ሚኒ መሆን ይፈልጋሉ ጠይም ደግሞ ከሴት ጋር የመኖር ጥላቻ አድሮቦታል ማሰት ነው። በገፎጨዕዐ«ደሂዞቦርኮ ሸ ታሪኮች ተጠናቅረዋል ታሪኮች ዛተታዎቹን አፊ ታሪኮቹ ተጽፈዋል ከነዚህም ውስጥ በምሪራበ ዓለም በከናተኛ ደረጃ የሚጠቀሱት ቁርአንና ዓረቢያን ናይትስ የተባሉት ይገኘበታል ቁርዓን ሥነ ጽሑፋዊ ወብቱ አጆግ ከፍተኛ የሆነ ሃአለልምና ኃይማኖት መመሪያ ለሊሆን ታማኝነትን ርህራሄን ኦና ወንድማማችነትን በዋነኛነት ያስተምራል በፖዕራቡ ዓፅም በክናተኛ ደረጃ ተቀባይነት ያለው ዓረቢያን ናይትስ ወይም አንይ ሺ አንድ ሌሊት የተባለው ታሪክ ጾግሞ አንድ ሺ አንድ ተረቶና በአንፆ ተጠርዘው የሚገኘበት የተረት መጽሐና ነው ቁርአንና አንድ ሺ አንድ ሌሊት በምዕራቡ ዓለም በእጅጉ የታወቁ ቢሆኑም ሊሎች ዕውቅ የሥነ ጽሑዓና ስጦታዎች አኦሉ ከጠተሱት ግንባር ደም ሥራዎች አንዳም ሙዓለቃት» የተባልው ነው ይኸው የኛው ክና ዘመን ግጥም እንደማንኛውም ቀድመ አስልምና የበደዊ» ዓረቦችን ሕይወት የሚገልጽ ሲሆን ተወዳጆ ያደረገውም የአጻጻና ስልቱና የዚያኔው የበደቼ አኗኗር ምን ይመስል አንደነበር ዓንትው አድርጐ ስለሚያተርብ ነው ነቢዩ መሐመድ በ ካረፉ በኋላ ግን የፋርአን ልሳን ግልፅና በማያሻማ መንገድ ሰመነበብ እንዲቻልና አንዳንድ አሻሚ ናማ ያላቸው ቃላት ቁርአነ ለማስተላለፍ ከሚፈልገው መልፅክት ሌላ እንዳያንፀባርቁ በሚያስችል ሁኔታ ለማዘጋጆች ከፍተኛ ጥረት ተደርጓል ከዚህም በተጨማሪ «በከተማ ይነገር ኛነበረው ዓረብኛ በሌሎች ቋንቋ ተናጋሪዎች ተበርዚል» የሚል ንኝንዛቤ ስለነበረ ጥንታሄ የበደዊ ግጥሞችና ትውፊቶች ተሰብስበው ተጠንተዋል የነቢዩ መሐመድን የሕይወት ታሪክ ሰማጠናቀር በተደረገው ጥረትም በቅርብ የሚያውቋቸው ሰዎች ሆሉ ቃሰ መጠይቅ አየተደረገላሳቸው መረጃ ተሰብስቧል በነዚህ ሁለት መስኮች ሥነ ጽሑፉን ለማበልፀግ ጥረት ሲደረኘ ቢቆይም ነቢዩ መሐመድ ግን ግጥምን ስለከላከሉ እስከ ኛው ክባለ ዘመን ተዳክሞ አንደነበር ማስታወስ ያስፈልጋል ይህም ሆኖ ከዘኛው ክፍለ ዘመን በኋላ አንደዑመር ኢብን አቢ ረቢ ያሉ ታላላቅ የፍቅር ግጥም ደራሲዎች ብቅ ብለዋል ከ በነበረው በከሲፋ አል ማእሙን ዘመን ደግሞ በርካታ የግሪክ ፍልስፍናዎችና ሳይንሳዊ ሥራዎች በዓረብኛ አንዲተረጐሙ ተደረጓል አነዚህም የትርጉም ሥራዎች ከዘመናት በኋላ የሙስሊም ሥልጣኔ መሀከል ወደሆነችው ኮርዶባ ስፔይን የመጡ የአውሮፓ ምሑራን ወደላቲን ቋንቋ ተርጉመወቸዋል በዚህም ምክንያት አውሮፓውያን ምሑራን ከዓረብኛ ወደላቲን ሽመተርጉም የግሪክ ፍልስፍናና ሳይንስ ከጥፋት ለማዳን እንደቻሉ ይነገራል ነገር ግን የግሪኮችን ፍልስፍናንና ሳይንስን ከጥፋት አዳኑ መባል ያለባቸው ዓረቦች መሆን አንደሚገባቸው የዚህ ጽሑፊ ርጠዩዕህዐ«ዞዮ ሙ ሠሙ መሠ አበባፍዩ ፌሬ ው ችፍ መ መ መ መች አጠናቃሪ ያምናል ያም ሆነ ይህ ምንም እንኳ በዓረቡ ዓለም በርካታ ገጣሚዎች የነበሩ ቢሆንም በ የሞተው አል ሙታናቢ የተባለውን ባለቅኔ በርካታ ሰዎች ያደንቁታል አልሙተናቢ እንዲህ ዝናው ገኖ የሚነገርለት ከፐርሺያው ልዑል አሌፓ ጐን ሆኖ በውጊያ አውደ ግንባር ያሳለፋቸውን ጊዜያት ጥረት ባለ ሁኔታ ለማትረብ በመቻሉም ጭምር ነው በአሁኑ ጊዜም የአል ሙታናቢ የግጥም ስንኞች ወደጥቅስነት ተሰውጠዋል ወደፊት በመጠኑ ቨርዘር አድርገን እንደምንመለከተው በዓረብ ሥነ ጽሑፍ ውስጥ በደንብ ዳብራል የሚባሰው ስልት «መቃማህ የተባለው አሽሙር ነክ ዝርው ጽሑፍ ሲሆን የዚህም የሥነ ጽሑፍ ዘርፍ ፈጠረም ከ የነበረው አል ሐማድሐኒ የተባለ ደራሲ ነው ምንም እንኳን «መቃማህ» የተባለው የአጻጻፍ ዘዴ በአል ሐማድሐኒ ይፈጠር እንጂ ስልቱን አንድ እርምጃ ወደፊት እንዲገፋ አድርጐታል የሚባለው ግን ከ ሃየኖረው ኢራቃዊው መሐመድ አልቃሲም ኢብ ዓሊ አልሐሪሪ ነው ይኸው አንባቢውን በማዝናናት ሳይወሰን ምጥቀትና ጥልቀት ባላቸው ቃላት ይጠተም የነበረው ጸሐፊ የቃያሳት ጉጐተራ እንደነበረም በሥራዎቹ አስመስክራል «መልሐት አል ሂራብ ፊአናህዋ» በሚል ርዕስ የደረሰው የሰዋሰው መጽሐፉም የዓርቡን ሥነ ጽሑፍ በማዳበር ረገድ ከፍተኛ አስተዋፅኦ አበርክቷል በባው ክፍል ዘመን ከነበሩት የታሪክ ሰዎች መካከልም ኢብን ካልዱን የተባለውን የታሪክ ጸሐፊ እናገኛለን ይህ ሰው ምንም እንኳን ስለዓረቡ ዓለም ታሪክ የጻፈ ቢሆን የአጻጻፍ ስልቱ ውብ በመሆነ ካላቁት የሥነ ጽሑፍ ሰዎች ጋር እንደሚደመር ይነገራል ክዚህ ሌላ በርካታ የሥነ ጽሑፍ ሰዎች እንዳሉ የታወቀ ቢሆንም በእንግሊዝኛ የተተረጐሙት ግን ጥቂቶች እንደሆኑ የተጠቀሰው መርጃ የተገኘበት ኦክስፎርድ ጁኔር ኢንሳይክሎፒዲያ ይነገራል ጥንታዊ የዓረብኛ ግጥም «አንቶሎጂ ኦፍ ኢስላሚክ ሊትሬቸርነ በሚል ርዕስ ምስ ክሪቬክ በ እአ ባሳተመው መጽሐፍ እንደገለፀውም የዓረቱ ሥነ ጽሑፍ ከእስልምና መስፋፋት በፊት ምን ያህል አድ እንደነበረ ባይታወትም በኛጡና በኛው ክፍለ ዘመን ለመጀመሪያ ጊዜ ብዙዎቹ ሥነ ቃላት መሰባሰባቸው መረጃዎች ይጠቁማሉ ጠሃ ሑሴይን የተባለ ዕውቅ የዓረብ ዘመናዊ ሥ ጽሑፍ ሊት «ከእስልምና በፊት ስለነበረጡ ግጥም» በሚል ርዕስ በ እኤአ ባሳተመው መጽሐፍ ግን ከእስልምና በፊት የዓረብኛ ሥነ ጽሑፍ የምንለው ሁሉ ከእስልምና ጠዲህ የመጣ መሆትን። መመ መ መ መ መ በ መ መ መመ መመመ መ መመመ መመው ፊዝገራልድ የተባለው የሥነ ጽሑፍ ሰው እኤአ በ «ሩባያት» የተባለውን የዑመር ኻያምን የግጥም ስብስብ አሳትሞ ለንባብ አብችቷል ከዚያ በፊት ግን በእርግጥም በምዕራቡ ዓለም የሚታወቅ ሰው አንዳልነበረ ሜሪያም ዌብስተር ኢንሳይክሎፒዲያ የተባለው አውደ ጥበብ ይገልጻል በሀገራችን የዑማር ኻያም የግጥም መጽሐፍ በተስፋዩ ገሀህ ተተርጉሞ ለአንባቢያን ቀርቧል ፒያሳ መብራት ኃይል ፊት ለፊትም በስሙ የሚጠራ ምግብ ቤት ይገኛል ከዓረብ የሥነ ጽሑፍ ሥራዎች በስፋት ተተርጉመው በመላወ ዓለም ከተሰራጩት ታሪኮች አንዱ ቀደም ሲል እንደተጠተሰው ሁሉ አንድ ሺ አንድ ሌሊት ወይም «አልፍ ለይላ ወ ሰይላ» ነው ይኸው በማን እንደተጻፈ የማይታወቅ የተረት ስብስብ አላዲንና ፋኖሱ ዓሊባባና አርቦዎቹ ሌቦች ሲንዲባድ የመሳሰሉ ታሪኮከችን ያጠቃሰለ ነው የመጽሐፉ መነሻ «አንድ ሺ ተረቶች» የተሰኘ የፐርሺያ ተረት እንደሆነ ብዙ አጥኝዎች ቢገምቱም አንዳንዶቹ ግን መነሻው ህንድ ነው ሲሉ ሌሎቹ ደግሞ የኢራቁ ንጉሥ ሐሩን አረሺድ ታሪክ ነው ይሳሉ ከቢህም በተጨማሪ የግብፁ መምሉክን የሚመሰከት ስለሆነ የግብዕ ነው የሚሉም አሉ ያም ሆነ ይህ ታሪኩ ሕንድን ኢራንን ኢራቅን ግብፅ ቱርክን እና ምናልባትም ግሪክን የሚያጠቃልል በመሆነ የአንድ አገር ደራሲ ሥራና የአንድ አገር ታሪክ ነው ብለ። መክብት ይጠየቃል ንድ የኩንሶ ሰው የሀብት መጠን በአለው የሀለኩ ዛፍ ብዛት ለካል ይለ ኩንሶ አዳር ሆነና በነጋታው ከሌሊቱ አስር ሰዓት ጠደ ጅንካ ፈተለክን ኪሎ ሜትር ይተረናል ወይጦ እስከምንደርስ ዝናብ ካዘለ የሌሊት ዳመና በቀር ምንም አላየንም የወይጦ ፀሐይ ለትጠጣ በረሃውን ማቋረጥ አለብን ለጂንካ መንገደኛ እንዲህ በሌሊት መጓዝ አዲስ ነገር አይደሰም መሬቱ አሸዋማ ነውና በሙቀት ሰዓት ለመኪና ጐማ ሀር ከመሆኑ ጋር አየሩም እሳት ስለሚተፋ ተዛባዥን በግርፋት ያስጨንቃል ወይጦ በረዛ የደረስነው ጧት አንድ ሰዓት ሳይሆን ነበር የደቡብ ኦዛ ዞንና የኩንሶ ልዩ ጠረዳ መለያያ ድገበር ላይ ነን ወይጦ የፀማይ ብሔረሰቦች መንደር ላይ ደርሰናል ከወገባቸው በላይ እርቃናቸውን ሆነው ከወገባቸው በታች እራፊ ጨርቅ ቢጢ ያገለደሙ ጦንዶች ይታዩኛል ወስፈንጥር ጡቶቻቸውን ለፀዐፃይ ለዝናብና ለዐይን ያጋለጡ ከወጠገባቸው በታች ከፊት ለፊት ሴትነታቸውንና ከኋላ መቀመጫቸውን እንደነገሩ የሚሸፍን የቆዳ ጌጥ የለበሱ ሴቶች ይታዩኛል ጅንካ እአስከምንደርስም የፀማይ የበና የህሀመርና የአሪ ብሔረሰቦች ከአይናችን አልተለዩም አለባበሳቸው አጊያጊያጣቸውጡ መልካቸው ሁሉ ተመሳሳይ ነወ ከመንገዴ በስተግራ በግማሽ ኪሎ ሜትር ርቀት ሌላ ዓለም የሚመስል አረንጓዶዴ መስክ አየሁ የቢራሌ አርሻ ልማት ይባላል በወይጦ ወንዝ የለማ የግል ባለሀብት አርሻ ነው ከጅንካ ወደዚህ ኪሉ ሜትር ላይ «ቀይ አፈር» የተባለች መንደር አገኘን የበና ብሔረሰቦች ቀዬ ናት ሥሟን ያገኘችው ከአፈር ተለም ነው የበና ወንዶች ሹርቤዎች ናቸው አ ቴዎድሮስን አስታወሰኝ ቃቂ ደግሞ ከጅንካ ኪሎ ሜትር ያህል ወደዚህ የምትገኝ መንደር ናትኔ ከቃቴ በኋላ ያለው መሬት በእርሻ ተሸፈነ የአራሽ ዘላኖች መኖሪያ ነበር እነሆ ከጠዋቱ አራት ሰዓት ጅንካ ገባሁ ከጉዞ ምክንያቶቹ አንዱንም አህዱ አልኩት ጅንካ ላይ ከጅንካዎች ብሂል ጋር ገናኘሁ «ሴት አለ ትዳር የለም ገንዘብ አለ ጥረት የለም ዝናብ አለ ጭቃ የለም ላም አለ ጦተት የለም ይም ደግሞ «ጅንካ ገንቨቤን እንካ አኔን አትዋኬ ከ ፋነ ልጀምርላችሁ ኑሮ ውድ ነጦ የክ ው አንጾልብም የጣ ስሪ አምስት ብር በላይ ይከፈልበታል ያንቕቹ ወው ጠይ ክሬ ዜቶት ከፈረንጆች አዲስ ዓመት ሁለት ዐ ቀድ ሐዳታል ይተቡኑ የዘለቁ እንደሆነ ነው ሴት አለ ትዳር የሶም ገብና ዐኮሀፍ የከ ናና እንጅ እንደኔ እንደኔ ኑሮን ለማሸነፍ ሳጤነት ወዲያ ስንፍ የሚሰኘባት ከተማ ናት ባይ ነኝ «ዝናብ አለ ጭቃ የለም» የተባለው ዕውነት ሁሩ አግኝቸዋለሁ ጅንካ በቆየሁባቸው ቀናት የዝናቡ አወራረድ ነበር ዶፉን ይጥለዋል ዝናቡ ቀጥ ሲል ግን ውሣፃ ያቆረ መሬኑ ይረጨኛል ያዳልጠኛል ብሎ ነገር በናፁም የለም እና «ዝናብ አለ ጭቃ የለም» መባሉ ሀሰት የሰውም «ላም አሰ ወተት የሰም» የሚባሰውንም ታዝቤ አረጋግጫለሁ ልብ ይበሉ ሟት ወደ ግጦሽ የሚሰማራ ማታ ወደ ማደሪያጤ የሚነዳ ክብት መንገድ ሲያጣበብ ያያሉ ግና በሆቴል ወይ በመሸታ ቤት ሆነው ወተት ሊተምሱ ቢያሻዎ እርም ያሉትን የእናትዎን ጡት ያህል ወተት አያገኙም ምናልባትም በባለከብቶቹ ቤት እንዳለወጉ ሆኖ ይደፋፋ ይሆናል «ትዳር የለምና ጥሪት የለም» ነገራቸው አንድ ዓይነት ይመስሰለኛል አፈሳልጌ ያገኘሁትን መልስ ላቅርብሳችሁና እናንተው ወስኑ ሴተኛ አዳሪዎችን ጠየቅሁ ሰምን። አለኝ ከዚያ እኔ ሳምራዊት የለችም አልኩት ነገሩ የሆነ ጥርጣሬ ጫረብኝ ሳምራዊት ፍቅረኛዬ ብትሆንም ወደኔ ቤት የምትመጣው አልፎ አልፎ ነው ይህንን ስልክ እገደ አድራሻዋ የምትሰጥበት አንዳች ምክንያት የለም ለዚያውም ለወንድ ነገሩ እየከነከነኝ ባለበት በቪያች ደቂቃ ሳምራዊት ከተፍ አሰለኸ ኩንዬ አልተሳሳተችም ጥርጣሬዬ አደገ ሳምራዊት እኔ እንደማልኖር አውቃ በዚህ ሰዓትና በዚህ ስልክ ሊያገኛት እንደሚችል የነገረችውና ቁጥሩን የሰጠችው ሰው አለ ስል አመንኩ የሚገርመው ደግሞ ሳምራዊትም እንደመጣች ያለወትሮዋ ምንም ሳትቆይ ወዲያው ለመሄድ ተነሳች የኔ ጥርጣሬ ነዓስ ዘርቶ በውስጠ ተላወሰ ይህ የመጀመሪያው ተቀን ፈተናዬ ነበር ቹ ማንተባተቡ ስላልተፈሰገ እንጂ የኩንዬ አንባቢን እንደ ኩንዬ ሉም ሶስት አመት ያልደፈነች ጎግግሮች በተሳካ ቃሳት የሚነገሩ አይደ ሕፃን በሚኮሳተፍበት አንደበት የሚነገሩ ናቸው በዚህ እድሜዋ ባላት የቋንቋ አቅም ታላቶቹ ቢሰባበሩም በሚደንት ሁኑታ ማለት የምትፊልገውን መልዕክት ታስተሳልፋለች አንደበቷ ከማር ይጥማል ኩንዬ በየቀኑ እንደተጠፈጠፈፊች ነው የምትውለው «ነገር መዘባረቁን ተይ ብትባልም አልሀነም ያየችውንና ያዳመጠችውን ሁሉ ላገኘችው ያለመተቀናነስና ያለመጨማመር የመናገሩን አደጋ መገንዘብ ባለመቻልዋ ልታርመው አልቻለችም አንዳንዶ ዱላ ስለሚበዛባት ልታወራ የምትፈልገውን እንይ ምስጢረኛ ወደ ጆር ጠጋ ብላ ሹክ ማለትን ተለማምዳለች አንድ ቀን ከወላጆቿ ቤት ቡና ተፉ መው ልቶ ጐረቤት ተሰብስቦ መ ውው እያለ አናቷ እያቆላመጠች «ኩንዬ ቡና ቁርስ አዘክግኝኔ አለቻት ሳሕኑ ላይ የነበረው ፈንዲሻ አንድ ሁለት ተብሎ የሚቆጠር ነር ኩኑ ሳህኑን አንስታ ከተመሰከተች በኋላ «አንዴ ባዶ ሳህን አዘግኝ ትለኛለች እንዴ። ዞዐኞም መመመ መ መ መ ግንኙነትን ፈፅዛ ሲያፈገፍግ በአጠቃላይ የሰውነት ስ ርአቲ ላይ ላይ ያልየብ ቀው ር መመ ው ጊዜ ግንኙነታችሁ ላይ የአደጋ ክት እያበራ ነውና ባትረኛዎን ሌም ተገ ያሆንዎን ያረጋግጡላት በማቀባ ወዘተ ሁሌም ተገንዋ ሯክዉር ስድስት ኣድናቆትን መግለፅ ለሴት አድናቶቆተን አለመቸር ለፍቅር ብ መዬ ይጫጦታል ለምሳሌ ዶክተር ባርብራ ካነጋገሯቸው ሴቶች ከተገኙት ተመሳሳይ ምላሾች አንዱ ይህን ይመስላል «አንድ ፕሮጀክት ላይ ባንድነት እንሰራ ነበር ፍራንክም ሀሳቦቹን ወደደልኝ ለባለቤቴ ስለዚህ ፕሮጀክት አጫወትኩት እምብዛም ግን አላስደሰተወምቻ ታዲያ ይህ ሁኔታ ውሎ ሲያድር ወደሌላ እየመራኝ መጣ እናም ሴቶች የአድናቆት ቃላት በጆሮዎቻቸው እንዲንቆረቆሩ ይፈፊልጋሉ ወንዶቹ ሁሌ ወደ ስራቸው ብቻ የሚያተኩሩና ሚስቶቻቸውን ወይም ጓደኞቻቸውን እስከመርሳት የሚደርሱ ከሆነ ታዲያ የፍቅር ስብራት ይከተላል ሴቶች ማወቅ የሚገባቸው ምስጢር አንድ ተፈላጊነትን በወሲብ የማረጋገጥ ፍላጐት ወንዶች በስሜትም ሆነ በአካል በፆታ ተቃራኒያቸው ዘንድ ተቀባይነትን ማግኘትን ይሻሉ ይሀም የሚታወተውጦ ወይም የሚገኘው ወሲብን በመፈፀም እንደሆነ ነው ወንዶች የሚያምኑት ስለዚህም ሴቶች ይህን ሊያውቁ ይገባልፅ ወንዶች ለሚያተርቡት ወሲባዊ ጥያቄ ከሌቶች አሉታዊ ምላሽን አይፈልጉም የተጠለ ስለሚመስላቸውም ወደ ሴሳ ስራ በመሄድ ወሲባዊ ግንኙነትን ይፈፅማሉ አልያም ያኩርፋሉ ስለዚህ ሴቱች ወሲብን በወቅቱ ባይሹም ጠንድየውን እንደሚወዱት ግን ሊያረጋግጡለት ይነባል ምስጢር ሁለት የትክክለኛነት ስሜት ወንዶች ምንግዜም ትክክሰኞች ነን ብለው ስለሚያምኑ ወንዶቹ አንዲትም ስህተት በፊጠሩ ጊሹ ሴቶች ከተናገሯቸው ይከፋቸዋል ለውድቀት የተዳረጉ ይመስሳቸዋል ስለቢህም ሴቶች ነቀፋቸውን ፍቅርን ከተላበሰ ንግግር ጋር እያዋዙ ቢሰነዝሩ መግባባት ይከተላል «መጥፎ ሰው ነህ ከማለት መቆጠብ ያሻል ምንጊዜም ወንድየጡን እንደሚጠዱትና እንደሚያደንቁት ሊያረጋግጡለት ይገባልና ይህ ማለት ግን «ወንዶችን እንደ ሀፃን ልጅ አባብሏቸው» ማለትም አከይደለም ምስጢር ሶስት ወንዶ ሴቶች በመጀመሪያ ክእና እና «ጥሩ ሴት» የሚለውን ነጦ የማትፈትድ ተደርጋ ትታሰባለች» የሚ ች በወሲብ የሚደ ሴቶችን ይወዳሉ ቶቻቸው የሚማሩት መባፎሂ ሴት «ቸሩ ሴት እምብዛም ወጠሰሲብን ሉት ዶክተር «ካነጋገርዚቸው ተተ ኤር ጋራ ወሲባዊ ግንኙነትን ለማዬ ንዶቻቸው ጋራ ወሲባዊ ግንኙነትን ሴቶችም ብዙሥች በ ገልፀውልኛል እንዲያውም ብዙዎቹ ጥያቄ እንደሚያ ት እንደሚወዱሳቸው ለመ ሲፈፅሙ የወንዶቹን ድርጊት ለመናገ አንደማይፈቅዱ ተረድቻለሁ» በማለት ሁኔታውን ያብራራሉ እንደተረጋገጠው ከሆነ ሴቶች ምንም አይነት የወሲብ ፍላጐት ንዲያውቅባቸው አይፈልጉም ለ ቢያድርባቸውም ወንዱ እንዲያ ህም ሴቶች ሆይ። መመ ው አ ው ጻው ጻው መመመ መ መመመ መመ መመ መ መመ መ መመመ መመመ መመመ መዝሙር ፈንቴ የሰንበት ልጅ ገና ባፍላ ጊዜ በመጀመሪያው ቀን እሁድ በማለዳ ሰማይ ተዘረጋ ምድር ተነጠፈች ብርፃንም ፈነዳ ሰኞ በማግስቱ አሃዱ ክሌቱ ቁጥር ተጀመረ በሰማዬ ሰማይ በተንጣለለው ሳይ ጠፈር ተጠፊረ ማክሰኛ በረፋድ የብስ ተገመሰ ውፃውም ፈሰሰ ዛፍና ቡቃያ አዝመራው ተዘምር መኸሩ ደረሰ ረቡዕ ጨረቃ ጨረቃ ድምቡልቃ በራች ተፍለቅልቃ ከዋክብት ነገሰ አገር አዳረሱ ፀሀይ ወጣች ሰርታቃ በእለተ ሀሙስ ዓሳ ያሳ ውላጅ ባህሩን ቀዘፉ አእዋና ሰማይ ካጥናና አጥናና ዘልቀው በክንፍ ከነፉ አርብ ተወለዱ አንስሳት ዘዱር እንስሳ ዘ ገዳም የሰው ልጅ አሼተ አሼተ ሸተተ ጤናዳም ጤናዳም ሁሉም ተሰናድቶ በመጨረሻው ተቀን በስተ አረፍቱ እጆቹን አጣጥቦፀ አንቺን ሰራሽና ተሻረ ሰንበቱ አንቺ የሰንበት ልድ አጠብቅሻለሁ ከበሩ ሳይ ሜ ዑም እንዳትቀተሪ በተፈጠርሽበት ትዳሜ ቸቅጥዳሜ ጥር ሙ ጠዌረርሀነጨ ኦጾራንማ ጳሬ ያኦ ትዝ ትርጉም ቪፈራው ከበደ ያ ወርቃማ ፀጉር እነቢያ ሰማያዊ ዓይኖች የእብነበረድ ንጣት የተላበሱት እነዚያ ውብ እጆች ካጠገቧ ወደ ነበረው የተከበረ ሰው የተነጣጠረው ያ ጣፋጭ ፈገግታ አዎን ከቶም የምዘነጋት ሰው አልነበረችምና ለየኋት ከእለታት አንድ ቀን ከአታፕገቿ ውስጥ መስኮት ዘልቆ በገባ የምሽት ፀሐይ ደምቃ ክስእል መንበሬ ፊት ለፊት እርቃኗን ቆማ ይሂንኑ ፈገግታ ለእኔም መግባኝ ነበር ያ ከጡቷ በላይ ያለ ጥቁር ነቁጥ ከቶም ከህሊናዬ የሚጠፋም አልነበረም ትርምሱን አልፌ ለባለማረጐች ወደ ተከለሰው ቅጥር ተጠግቹ ጠራኋት ላና ላና ቀም ብላ አስተውላኝ ደንገጥ አለች ነገር ግን በግድየለሽነት ትከሻዋን ሰብቃ ሽፋሽፍቷን አኮጳትራ አብሯት ከነበረው ሰው ጋር በዳች ቋንቋ የጀመረችውን ወግ ለመቀጠፅ ሪቷን መለሰች ላጣ» በመጀመሪያ እይታ ማስታወስ ሊያዳግት እንደሚችፅ በማሰብ በድጋሚ ጮህኩ ላና ታዉሺኝ። ገረመኝ ቁቶምኩ ተጥሎ ትንፋሽ አጥሮት የሚያለከልክ የወንድ ድምፅ በኢንዶኔዥያ ቋንቋ ቃተተ» በሚተጥለው ጊዜ የተሻለ ነገር እገዛልሻለሁ ውስጤን ያጋጠመው ብስጭት ከትናት ስሜት ተራገበ የላናን ስም ከመጥራት አንደበቴን ማገድ ቪሳነኝም ወደ እነሱው ተንደረደርኩ ላና ሰውዬውን ገፈተረችው ሚይዞራ ነበር ሰውዬዩው ከአቅራቢያችን የጉማ ዛዓ ተክል ልማት ውስጥ ተቀጥሮ የሚሰራ ጮርቃ ወጣት ጐረቤታችን ሽርጡን አንጠልጥሎ ሊያፈተልክ ሲቃጣ በአንድ ቡጡ ከአፈር ደባለቅትኹት የውሻ ልጅ ጥርሶቼ አንዳች ነገር የነከሱ ያህል ሲጋጠሙ ታወቀኝ ሚይዞራ ከወደተበት ተነስቶ ሳንጃ መዘዘብኝ ሰነዘረ ወዩ አንድ ጐን ተስፈንጥሬ ካሳለፍኩት በኋላ በሌላ ቡጢ ደገምኩት አሁንም ወደቀ ሳንጃውን ነጥቂ ምህረት እስኪማፀነኝ ድረስ ተጠቀጥኩት በስተመጨረሻ የሞት ናቱን አፈትልኮ ደኑን እየጣሰ በሩጫ ሸመጠጠ ላናን በዓይኖቹ ፈልጌ አጣኋት ሽርጥ የተጠተለለበትን እስር አንስቼ ጉዞ ልጀምር ስል አንድ ብልቃጥ ሽኾ ከመሬት ወድቆ አገኘሁ በዚሁ የከዚህ ቀደሞቹ የቁንጅና ሸቀጦች ምንጭ ማን እንደሆነ ገባኝ መወዳጀት ከፈለጉ ቅን ጐረቤቶቻችን ሳይሆን ከዚህ ቦትቧቃ ተዳሪዋ አንደምታገኛቸው ተረዳሁ ብልቃጡን ከድንጋይ ላይ ልከሰክሰው ከቃጣሁ በኋላ ፃሳቤን ተቀየርኩ ከቤት ስደርስ አሁንም እንዳልተመለሰች ተገነዘብኩ ሽማግሌው ከክንዴ ላይ የነበረውን ደም ተመልክቶ ደነገጠ እውነቱን መናገር በእጅጉ ስላሳፈረኝ «ሚይዞራ ላናን ሲያሽኮረምማት ደርሼበት ተደባደብን አልኩት ማዊ ፋብ ተኮሳተረ የባህል መድኃኒት ተብቶ በፋሻ ከጠቀለለኝ «ሚይኮዞራ ንን የህ ላና ጥሩ አትመስለኝም» ብሎ ተናገረ እንደያስ ማለን ለት ወሮበላ ነወ ለወንድመ ነግሪ እንዲያስታግሰው ለማድረግ እሞክራለሁ አንተም የሰው አገር ሶው ፈፈ መሆንህን አትዘንጋው እዚህ ቦታ ላይ ብቸኛው ቻይናዊ አስከሆንክ ድረስ አደብ ገዝተህ ተጠንቅቀህ መኖር ይጠበቅብሃል ይሄንን ለማለት ያስገደደጡ ሰአነ ያለው ውዴታና አክብሮት እንጂ ሌላ ምንም አልነበረም ን ሆኖም የሽማግሌው በሳል አንደበት በአቋሜ ላይ ለውጥ አላመጣም ሳናን አግኝቼ የማይረላ ትምህርት ልሰጣት ፈልጌ ነበር ነገር ግን ከጀረቱ ጡስጥ በመታጠብ ላይ ሳለሁ ቀዝቃዛው ጡፃሃ ውጫዊ ሰውነቴን ብቻ ሳይሆን ውስጤንም አተዘተዘው «እኔ ለላና ምንድነኝ። ከተለ እናም ስለ አየሩ ሁኔታ አስቀድሞ መተንበይ የማይታሰብ ሆነ አገር ምድሩ በዝናብ ውርጅብኝ ታጠበ በአውሎ ንፋስ ተረበሸ ጨተቀየ ርጋፊ ቅጠሎች በሁሉም ሥፍራ በሰበሱ የአየሩ እርጥበት ከፋ ደርሶ የሚንቀቀው ድንገተኛ ዝናብ እስከ አጥንታችን አረስርሶን ለሚያንዘፈዝፍ ቅዝቃዜ ዳርጉን ያልፋል ከዛዓ ላይ ለሰራኋት ትንሸ አልጋ ጣሪያ ማበጀት ያስፈለገኝ ከዚህ በኋላ ነበር አልጋይቱ ቅልብጭ ያለች የዛፍ ላይ አታፕ ጐጆ ሆነች ከዚህ በፊት ግን በእርጥበቱ ምክንያት እግሮቻችን ውሃ በሚቋጥር ህመም ቆስለው ነበር ትንሽ ሲጫር ብኩ በሚያንገበግብ አስቸጋሪ ሕመም የደነ ሕይወት እያደር ከአትማችን በላይ ሆነ እናም ዝናብ በሚጥልበት ጊዜ ብቻ ሳይሆን የአየሩ ሁኔታ ጥሩ መስሎ በማይታይበት ጊዜ ሁሉ ከቤት ለመቆየት ተገደድን ያም ሆኖ ላና በፅኑ ታመመች በተፀናወታት ብረቱ ትኩሳት ሳቢያ ከናካቴው ከቤት መውጣትም ተሳናት ሽማግሌው ደስተኛ አልነበረም ነገር ግን የላናን የጤንነት ሁኔታ ሲመለከት ወዲያውኑ ቅሬታው ወደ ርህራሄ ተቀይሮ መድኃኒት በማፈሳለግ ረዳኝ ላና በብርቱ ሣዘን ተደቁሳ ከምንጣፏ ላይ እንደተኛች «እናንተን ከአደጋ ለማትረፍ በቶሎ ብሞት ጥሩ ነበር ብላ ተናገረች ምንም ላደርግላት ባለመቻሌ ልቤ ተሰበረ ሽማግሌው የተናገረችውን ስተረጉምለት በርህራሄ ስሜት አቃስቶ ጭንቅላቱን ነቀነቀ ተስፋ የቆረጠ ህሊና ኃይማኖታዊ ከለላ መፈለጉ የተለመደ ክስተት ነውና ላናም አበክራ መፀለይ ጀመረች የምትፀልየው በዳች ቋንቋ በመሆነ አይገባኝም ነበር ያም ሆኖ አሳዛኝ ድምዷና የተከፋ ገዕታዋ እዝነ ልቦናዬን በሃዘን የማብከንከን አቅም ነበረው በአንድ ዝናባማ ሌሊት ስሜን በጩኸት ጠርታ ከእንቅልፏ ባነነች ከጥልቅ ባህር ውስጥ በመስመጥ ላይ ሳለች ባጋጣሚ ያገኘውን ጣውላ የሙጥኝ ብላ ነፍሷን ለማትረፍና የምትጣጣር ይመስል ግጥም አድርጋ ይዛኝ ከእቅፌ ውስጥ ተሸሸገች በላብ የረጠበ ፀጉሯን እያሻሸሁ ላረጋጋት ሞከርኩ «አይዞሽ ለና አትፍሪ አለሁልሽ «አዎን የኔ ዓቅትር አውቃለሁ ትወደኛለህ በህልሜ ከጃፓኖቹ አጅ ስወድቅ አየሁ ካጠገቤ ሳጣህ ክፉኛ ፈራሁ ከዚያ በኋላ ነቃሁ» ቅዝት መሆኑን ካወቀች በኋላ ተረጋጋች «አንተና እኔ አዳምና ሔዋን ነን በፍጹም አንሶያይም እስኪ አንድ ነገር ልጠይትህ የኔ ውድ ጦርነት ሲያበቃ ታገባኛለህ። «አለተ አልኩት ራሴንገ እንባዬ በጉንጮቼ ላይ ጐረፈ ቀና ር የሸማግሌውን የልጅ ልጅ ከበሩ አጠገብ ቀማ ተመለከትኳት በፍርኝትና በጭንቀት ተጨብጣ ዓይን ዓይኔን በማየት ሳይ ነበረም ዓይኖቿ ቀልተዋል አብጠዋልም ጃፓናውያት የእሷንም አያት ይዘውት ሄፄደዋል እቤት ድረስ መርቶ ያመጣቸው ሚይዞራ ነበር በተከታዩ ቀን ሽማግሌው በድካምና በጉስቁልና ብጦ ተመለሰ ቀደም ሲል ባስረዳሁት መሠረት ላና ለሥዕል ሥራ የቀጠርኳት ጀርመናዊት ሞዴል መሆንዋን እንደነገራቸው ገለጸልኝ በትላልቅ አባ ንጫቸውና በተለማቸው መመሳሰል ምክንያት እሱ ራሱ በአንድ ዳች እና በአንድ ጀርመናዊ መካከል ያሰው ልዩነት አይገባውም ነበር የቅብ ሥራዬ እንደማስረጃ ተቆጥሮለት ነበር የተሰቀቀው ያም ሆኖ ጃፓናውያኑ አኔን ይዞ ከማስረከብ ቅድመ ሁኔታ ጋር ነበር የለቀቁት «ፅድሜዬ ገፍቷል ከዚህ በኋላ ለረዥም ጊዜ አልኖርም ሽማግሌው በድካም እያቃሰተ ተናገረ «ከሁሉም በላይ ደግሞ በአንተ ላይ ምንም ዓይነት ጥላቻ የለኝም ስለዚህ አሳልፌ አልሰጥህም ቀደም ብለህ ከዚህ አካባቢ መጥፋት ነበረብህ አሁንም ነገ ዛሬ ሳትል ሂድ ሚይዞራ አይተኛልህም ከዚህ በኋላ ደጉን አዛውንትና የአንድ ወቅት ምድራዊ ገነቴ የነበረውን የካምፓንግን ዴን ቁጥቋጦውንና ሕልም መሳዩን ምድር ተሰናብቼ ከተሰበረ ልብ ጋር ጉዞ ጀመርኩ ተከታዩ ሕይወት የዙረት ነበር ማለት ይቻሳል ከሱሜርታ ወደ ሪዮ ከሪዮ ባህር አቋርጩ ወደ ሲንጋኾር ቬድኩ እስከጃፓናውያኑ ሽንፈት ድረስ እዚያው ቆየሁ እነሆ ሰባት ወይም ስምንት ዓመት ቢነጉዱም በሕይወት ትኑር አትኑር ባላውቅም ላና ሁሌም ከልቤ ውስጥ ነበረች አንዳንድ ጊዜ በሕልሜ ስታለቅስና ስትስቅ አያታለሁ ጥብቅ አድርጌ አቅፋታለሁ ወይም እንደበረዶ ከነጡ ጡቶቿ እና ከዝንብ መሳዩ ነቁጥ ጋር እርቃኗን ከስዕል መንበሬ ፊት ለፊት አቆማታለሆ ዛሬ ግን በእውኔ ተመሰከትኳት አዎን ካለአንዳች ጥርጥር እሷው ነች ላና በመጀመሪያ ዓይናቼን ለማመን ተቸግሬ ነበር ነገር ግን ድምዷን ሰማሁት «ሂድ ከዚህ። ባለመኪና መና መኖሪያ ቤት ያማሩ ልብሶች እኒ ግን ተራ የመንግስት ሰራተኛ እንደመሆኔ እነዚህን ነገሮች ማግኘት አልቻልኩም ስለዚህ ኢትዮጵን ላይ ስትኖር ለህይወት ጥሩ የሆነ ነገሮችን ለማግኘት ባለ ጥሩ ጭንቅላት መሆን ብቻውን በቂ አይደለም ማለት ነው ሌባ አስመሳይ አድርባይ ፊሪ ጭምር መሆን አለብህ ጥሩ ነሇ ሰመኖርኔ ሁለተኛው ሚዜ «መፈላሰፍህን አቁምና ካልሲውን አጥልቅ ሲል የግሳፄ ያህል ጮሽኸበት ሙሽራወ ጠዳጀ ካልሲውን አጠላልቆ ላፍለቅ ጥቁር የቆዳ ጫማ ለመጫማት እየታገለ ዲስኩሩን ካቆመበት ጠለ እንግዲህ አሁን በሶስተኛው ምእራፍ ላይ ነኝ ሶስተኛው ምእራፍ ትዳር ነጡ በዚህ ምእራፍ ውስጥም ሚስቴ ልጆች ተወልድልኛለች ይህ ሂደት ያው የተለመደ ስለሆነ በልዩ ሁኔታ የሚነገር አይደለም ምክንያቱም ነቀዞችና አባቦችም ልጀ ይወልዳሉ ውሾችና ጅቦችም ራሳቸውን ይተካሉ እንደነርሱ እኔም እኔን የመሰሉ ፍጡራንን ለምድር አበረክታለሁ እናም በልጆቼ እመካለሁ ሰነገሩ በልጆቹ የማይመካ ዛጡር የለም ቁምበርስም በልጁ ይመካ ይሆናል እውነቱን ነው አኛ ሰዎች እኮ ለተፈጥሮአችን ልዩ ምት እንሰጣለን እንጂ ፈፅሞ ከእንስሶች አንሻልም እስኪ ለአንድ ክፍታ ትንኝ ስለተባለችው ሚጢጠ ፍየረት አስቡ በአንድ አዳር በሺዎች ለሚቆጠሩ ሰዎች ሞት ምክንያት ትሆናለች እና ከአያሌ አመታት በፊት ትንኝን የምታክል ደቃቃ ነፍስ ደክ ኳ ሥራ ች ሁሉ ገድላ ከመጨረስዋ በፊት የሰው ልድ ተጠቦ ተጨ አምጦና ተመራምር »ቸ ትቶ ከልጋው ላይ አረፍ እያለ ዲስኩሩን ጃ አውራው ሚቬዜ አቋርጠው «አባክህ ጫማህን ተጫማ» «አታቁዋርጠኝ» አለው ሙሽራ ዲስኩሩን ካቁዋረጠበት ቀጠሰ ጭ የሰሁ ልጆ ትንኝን ለመያቋም ምሮ ወል ኮነ ይኸው አንግዲህ በትንኞችና በምርጥ ሊቃውን። ሥመ መመ መሩ መመሙ ጨ ጨመ ጆዐ መ ቶማስ አርጋው ፍቅር ሲሞት ሲያዝኑልኝ ጨክጌኽ ሲወዱኝ ጠልቼ ሲያምኑኝ አየከዳሁ ሲጠጉኝ ሽሽቼ እንደምንም ብዬ ላቤን ጠብ አድርጌ ከፍ በል ሕያሱኝ እያመረኝ ግርገ ሰፈፉን ወሰሳ አሬት ቀባብቼ ሌት ከተን ለፍቼ ፍቅርን ገደልጉት ሞቹ ተሟሙሼ እከጠፍሀ በገፍሸቭ ሂያጅነት መኩሪያ መካሻ አንድ ምሽት ጆአን በስብሰባ መሀል ማልቀስ ጀመፈረች «አሱ የሚወሰልትበትን ምክንያት ባውቅ ኖሮ መፍትሄ ለመሻት አንድ ነገር ባደረግሁ» ነበር የምትለው ከጥቂት ዓመታት በፊት በምዕራቡ ዓለም የተደረገ ጥናት እንደሚያሳየው ከ በመቶ በላይ ያገቡ ሴቶች ቢያንስ አንዴ ለትዳራቸው ታማኞች አይሆኑም ከ በመቶ በላይ የሚሆኑ ወንዶችም በተመሳሳይ ይወሰልታሉ ከጋብቻ ውጭ ለሚከሰት ውስልትና ሶስት መሰረታዊ ምክንያቶች እንዳሉ ባለሙያዎች ይጠቁማሉ ቀጥለው ከተዘረዘሩት ከነዚህ ምክንያቶች አንዱ ወይም ከዚያ በላይ በትዳርዎ ውስጥ ከተከሰተ ከጓደኛዎ ጋራ ያላችሁ ግንኙነት እየሻከረ ስለሆነ በጥሞና ሊያስቡበት ይገባል ብቸኝነት «ባለቤቴ ቤት ሲቆይ መላ ጊዜውን የሚያጠፋው በኮምፐዩተሩ ላይ ነው» ትላለች ሪክ «ታዲያ አንድ ቀን በመፃህፍት መሸጫ መደብር ውስጥ መፃህፍትን ቦርሳዬንና የግሮሰሪ ዘንቢሌን አንጠልጥዬ እንዳለሁ የገንዘብ ቦርሳዬን ላወጣ ስል የያዝኩት ሁሉ ከእ ተረገፈ አንድ የተባረክ ሰው ከወደቀው መዕፃፌ አነሳና ህ ሄርማን ሂስን ትወጅዋለሽ» አለኝ በሳምንቱ እዚያው መዕፅሀናት መሸጫ መደበር ውስጥ አገኘሁት በቀጣዩ እለት ለሶስት ነው ያህል አጠራን አንዱ ነገር ወደሌላ ማምራትም መ መ አወዓቱ ከሆነ ወሲብ ብቻ አልነበረም ያተራረበን በሚገባ «ሂዞኮኛ ጨው በች ውሞ ጀርመ ጨመ መጪዋወታችን እንጂ ለባለቤቴ ግን ኦኔ የመቀፍቀፊያ መሳሪያቤ ነኝ ከዚያ በላይ የምንጋራው የለም መውለድ ብቻውን ደገ ብትኝነት ነው» እንግዲህ የመጀመሪያው የውስልትና ምክንያት ብቸኝነት መኪ ነገር የሚጋራቸው ሲያጡ ምንግዜም ብቸኝነት ሌት ካሎ መሰላቸት «ለአስራ አንድ ዓመት ስለሌላ ሴት አልም ነበር ሆኖም ልወሰልት አስቤ ግን አላውቅም» ነበር ያለው አንድ የኢን ፖሊስ ነዋሪ ደግሞ «አንዴ ታዲያ ባለቤቴ ከክተማ ጮመፕቻ ብቻዬን ነበርኩ አንድ ስፍራ ግብዣ ሳይ አንዳለሁም አንዲት ሴት ከር ጋር አንድ ሁሰት መለኪያ እንድወስድ ጋበዘችኝ በመጀመሪያ ደነገጥኩ ፈራሁ እንደማልችልም ነገርኳት ሁኔታዬ ግን እኒኑ አስገረመኝ እናም ከሁለት ተናት በኋላ ሴትየዋን ጠራቷት ምክንያት ነው ከአምስትና ስድስት ዓመት የጋብቻ ቆይታ በኋላ የወሴብ ግለት ይተንሳል ተራክቦም ወደ ተስሰቸና ወቅታዊ ግገኙነኑ ሊዖሽሸፆለቱል ይችላል በትዳር ዓለም ወሲባዊ ግንኙነት በተመሳሳይ ስፍራ ጊዜና መልክ ይፈፀማል በተቃራኒው ውስልትና ለልቅ ወሲባዊ ውስልትና የሚያጋልጥ መጥፎ መንገድ ነጡ አለመግበባት «ሁሌ በጣም እናደዳሰሁ ባለቤቱ ዛል ልጆቹን በመያዝ እንኳን አያግዘኝም ስራ አሰኝ በተጨማሪም የቤት ውስጥ ስራው ሁሉ የወደቀው በእኔው ላይ ብቻ ነው አንድ ዓርብ አለት ለመክሰስ የሚቀርበውን ሲጠይቀኝ ታዲያ ምንም ነገር አላበጋጀሁም አልኩት በጣም ተናደደ አኒም የባሰውን በገንኩ አየጮኸ ከቤት ወጣ ታዲያ በዚያኑ እለት ከቤቱ አንደወጣ ሰመጀመሪያ ጊዜ ከሌላ ሴት ጋር አንደወሰለተ ነገረኝኦ ትላለች ጆአን ብዙዎቹ ባለትዳርች ሲነጋገሩ አሰመጣጣማቸው ትዳራቸውን እንደሚያፈርሰው አይገባቸውም አንዳቸው በሌላኛው ሳይ ጥፋቱን ይደፈድፋሉ ንዴትና መሰለቻቸትም በህይወታቸው ይስሰርፃነል ግነኙነት የሚዳብረውና የሚለመልመው በመግባባት ሲሆን ወሲባዊ ተራክቦም አንዲሁ ሴሳው የመጣጣም ዘሯ ነው «ወሲባዊ ግንኙነታችንን በተመለከተ ተጨቃጭቀን ነቦር። ከናንተ የምደብቀው ምንም የለም ያለፈ ነገር ነው ሴት በማሳደድ የታወቅሁ ነበርኩ የመኪና ረዳት ሳለሁም ሆነ መኪና ከያዝኩ በሁዋላ በየመንደሩ በየከተማው ያላዳረስኩዋት የቡና ቤት ሴት የለችም እና ታዲያ አዙን ያንን መን መለስ ብዬ ሳየው ይገርመኛል የግፍ በረዶ የወረደብኝ ሰው ነኙ የቢያነ ያህል ደግሞ በሰዎች ላይ ግፍ ስፈፅም ኖሬያለሁ ዛሬ ግን የካ ሚካኤል ሄዳችሁ የመንደሩን ሰው ብትጠይቁ ማንም ስለነ በጐ ነገር ይነግራችሁዋል በባትሪ የምፊለግ ክቡር ሰው ሆኛለሁ ቼ ዛሬ እለቱ አርብ ነው መስከረም ማምሻውን ከምቦልቻ አድረን። በገጠመን ግራ ፈትል የሆነ ነገር እንደተዋከብን እንደምገኤ መኪናችንን አዙረን የሁዋሊት ወደ ወለንጪቲ ተፈተለክን ወለንጪቲ እንደደረስን አብዮት ጥበቃዎቹ ሰወጉ እንኩዋ ሳይሰናበቱን እየዘለሉ ወርደው ወደየቤታቸው አግጣጫ ተበታተኑከአንድ ሰዓት በሁዋላም ወያኔዎች ያለምንም ችግር ወሰንጪቲን ተቆጣጥረጤጡ ወደፊት ቀጠሉ ይህ በሆነ በሶስተኛው እለት ማምሻጡን ሊቀመንበሩን አጊኝቼው ነበር ለስለስ ብሎ አንዲህ ሲል አጫወዉተኝ «ያን ሁሉ ታንክ እያያችሁ ዝምብሳችሁ አንዴት ትበራላችሁን በውነቱ አስፈጅታችሁን ነበር እኛ የዘመትነው ሁዋላ ተጠያቂነት እንዳይመጣ መመሪያውንም ለማክበር እንጂ በሰላም መኖር ነው የምንፈለገው ለመብል እንጂ ለስራ ያልደረሱ ልጆች አሉንኔ ሄ ዣዝ በዘጋንባ አስቲኝ ትረካ ሸፒነት ወደ መኝታችን አመራጉ እናም በነጋታው ጐህ ሲቀድ ኩምቦልቻን ሰቶን ወጣን ገና በማለዳውም ደሴ ገባን ደሴን ተዘዋውሬ አየሁዋት አርጀታለች በውነቱ በጣም አርጅታለች በተራሮች መሀል የተወተፈችው ደሴ ሰከተማ ምቹ ባልሆነ ስፍራ መመስረትዋ ላለማደግዋ ምክንያት ላይሆን አልቀረም እና ያገሬው ሰው አገር ሲያረጅ ደሴን ይመስላል እያለ ይቀልዳል ሲዘፈንለት የኖረውን የጦሳን ተራራም አየሁት ደሴን ተጨናአታል በደን የተሞላው ጦሳ ግርማ ሞገስ አለው ጦሳ ተራራ ላይ የዱር ፍየሎች መኖራቸውንም ያገሬው ሰዎች አጫወቱኝ በሀረሪ ክልል እንደሚገኘው የቁንድዶ ተራራ ማለት ነው ቁንድዶ ላይ ግን የዱር ፈረሶች ነው ያሉት ጨካኝ ከሆነባቸው የሰው ልጅ ላይ አምፀው ነፃነታቸውን የተጐናፀፉ ፈረሶች ደሴ ላይ ምሳ አየተመገብን ሳለ የዘጋንባ ድምፅ ተሰማ ፌመቸም እስካሁን በስላም ተገዝናል የቅዱስ ሚካኤል ድጋፍ ታክለብት ደግሞ ተጣይ ጉዞአችን ሰላማዊ እንደሚሆን አምናለሁ» በሚል መንደርደሪያ ዲስኩሩን አራዘመ ዋናው በንፁህ ልብ መጉዋዝ ነው እንዲህ ባለ ጉዞ ጥብቅ እምነት ያስፈልጋል እውነቱን ው የምላችሁ እንደ ጎተድሞውጡ ምግባሬ ቢሆን በኔ ሀጢአት ምክንያት በመንገዳችን ላይ አክል ይገጥመን ነበር ዛሬ ግን ያው እንዳልኩዋችሁ መንፈሳዊ ሰጡ ሆኛለሁ መጨጠጠሥ ጨመጨጨጨጨኤ ፌኤ ሀጢአቴን በሙሉ ለየካ ሚካኤል ተናዝዝ መሙ ጠጢአቴን በሙሉ ለየካ ሚካኤል ተናዝኙ ህሾጠፎዕ«ዮ ዞኗ ውው ጨጨ ርር ገብቻለሁ» ገበታው ከዘና ብሎ ቡና አየጠበቅን ባለበት ደ ዘነጠመኞቹ መካከል አንዱን መዝዞ ጀባ አለን ፌ አህአዴግ የገባ ሰሞን የንግድ እንቅስቃሴው ተዝነነዘ የመኪ ነራ ተርቦ ስለነበር የድለላ ስራ ነበር የምሰራው በከረምቲ መ ተዲያ ለአንድ ፓይሰተ አንድ ስራ ሰርቼለት ከገመትሁት በታች ዘፊሰኝ አምስት መቶ ብር ጠብቂ አራት መቶ ብር ሰጠኝ ሆናም ዝም ብዩ አልተስማማሁም ለፓይለቱ በግልፅ ነገርከት የሰራሁልህ ስራ የአምስት መቶ ብር ነው ቀሪውን ወዲህ በል አልኩት ይገርማችሁዋል የንቀቱ ብዛት በቁምነገር እንኩዋ አላናገረኝም ካልፊለግህ አራት መቶውንም ወዲህ በል አይለኝ መሰላችሁ። ማኦ እስከ ሰማንያ ዓመታቸው ድረስ ጤነኛና ወሊባዊ ነጭ ለመቆየት የቀረጡ ሲሆን የእነም አንዱ የሥራ ድርሻዬ በዚሁ መስክ መርዳት ነበር ሄሄ » ማኦ ነኪሞችንና በሽታን በጣም ከመጥላታቸው የተነሳ አንዳንዴ ሀመማቸውጡን ደብተጡ በዝምታ ይችሉት ነበር አንደአብዛኞቹ የደቡብ ቻይና ባላገር አብሮ አደጐቻቸው ሁሉ ማኦም ጥርሳቸውን አይፍቁም ነበር ከአንትልፋቸው ሲነሱ አፋቸውን በሻይ ተጉመጥምጠው ቅጠሉን ይበሉታል በዚህም ሳቢያ ጥርሳቸው በአረንጓዴ ግዙፉ ነገር ተሸፍኖ ነበር አህ መንጋጋቸውን በምነካበት ጊዜ በስብሶ ሲወድቅ እየተቃረበ መሆኑን ብረዳም ማኦ ግን የጥርስ ሀኪም እንዲያያቸው አልፈለጉም ዓመታት በገፉ ቁጥር ጥርሶቻቸው አየጠቀሩና እየወላለቁ ወደቁ በጠቅላላው ማኦ ይህ ነው የማይባል ኃይል ያላቸው ሰው ነበሩ አብዛኛው እንቅስቃሴያቸው የሚከናወነው ማታ ነበር አርባ ስምንት ሰዓታት ያህል ሳይተኙ በጥንካሬ መቆየት ይችላሉ ከዚያ በኋላ ለአስርና ለአስራ ሁለት ሰዓታት ያህል ው ኣፌ ዊ ማኦ የጊዜ ሠሌዳንና ፕሮቶኮልን አይወዷቸወም አርሳቸው መቆጣጠሪያ መንገዶች አድርገው ስለሚመለከቷቸው ታዛሻነትም አያሳዩም ባልታሰበ ጊዜና ሁኔታ መጠተምን ያዘወትራሉ ዜም አዲስና ያልተፈተኑ ነገሮችን ይፈልጋሉ ለገላቸውም ይሁ ለሀገራቸው ተዳይ ይሁን እንጂ አንዳንድ ጊዜ ማኦ ካም በተጫጣነወ መንፈስ ነው እንቅልፍ ትት ከጫት የሚያላክክ የሚጫጫንና አንዳንዴም በከፍተኛ ገገ መሙ ጠጩዞሾ ፈይ ወደመኝታቸው የሚሄዱት ት ምልክት ነበረባቸው የትም በሚሄዱበት ጊ እንግዳ በሚቀበለብት ጊዜ በአጋጣሚ ራሳቸውን በተ እንዳይወድቁ ሁል ጊዜም ከአጠገባቸው ተከታይ አይጠፋም ርዕዮነ ዓለማዊ ዘመቻ በሚጀምሩበት ወይንም ወቅታዊ አዲስ ፖ ለመተግበር ዕቅድ በሚያወጡበት ጊዜ የሀመማቸው ምልክት እ ይመጣ ነበር ለሳምንታት ወይንም ወራት ያህል ዕንቅልፍ አይኖራቸውም በቀየሱት መንገድ አሸናፊ ሲሆኑ ደግሞ ጤናቸው ይመሰለሳል ማኦ በ ዓም «የመቶ አበባዎች ፍካት» ዘመቻ አካሂደዉ መታወክ ከገጠማቸው ጊዜ አንዱ ነበር ከምሁራነ የተዥጐደጐዱባቸው ሂሶች ጭራሹን ፈሪና ጨካኝ አደረጓቸው ምሁራኑን የጋበዚቸው ራሳቸው ሲሆነ ተቃውሟቸውን በፖለቲካ ጠላቶቻቸው ላይ የሚሰነዘሩላቸው መስሏቸው ነበር ነገር ግን የምሁራኑ ሂስ ማኦ ከጠበቁት ውጭና ክሚገምቱት በላይ ፓርቲያቸውን በመቃወም ሳይ ያተኮረ ነበር ከዚያ በኋላ ማአ አፀፋዊ ምላሽ ለመስጠት ፅትድ አወጠጡ «እባቦች ከየጉድጓዶቻቸው እንዲወጡ እናሰማምዳቸዋለን» አሉኝ ማኦ «ከዚያ በኋላ እንተጠቅጣቸዋሰገ መጀመሪያ መርዛማዎቹ አራሙቻዎች ይብቀሉ ከዚያ በኋላ አንድ በአንድ እናጠፋቸዋለን የዲሞክራሲ ሙከራ አልቀቆሰት ነበር ግማሽ ሚሊዮን ያህል ህዝብ «ቀኞች» በመባል በሀሰት ተወንጅለዋል አባላቱ ጥፋተኛ ቢሆኑም ባይሆኑም በድርጅታዊ አሠራር ከፓርቲው አባሳት ውስጥ አምስት በመቶ ጥፋተኛ ተደርገው መግሰጫ መውጣት ነበረበት አክራሪ ቀኞች ሆነው የተገኙት ከሥራቸው እየተባረሩ በጉልበት ሥራ ወደሚቀጡበት ካምፕ ተልከዋል «ወንጀለኝነታቸውን እንዲናዘዙና ሌላውን ህዝብ እንዲክዱ እየተገደዱ በችግርና ሰቀቀን የሞቱም አሉ ጅቋ በ መጀመሪያ አካባቢ በማኦ ላይ አንድ ለውጥ አየሁ በቼንገዱ ከተማ ውስጥ ማኦ ፀረ ቀኝ ዘመቻ ለማካሄድ ጉብኝት ሲያደርጉ አብሬያቸው ነበርኩ የፓርቲው መሪዎች ለማኦ የገነቡት ውስጥ መዋኛ ከራ ነበራቹው ነገር ግን ማኦ የተመሪ ብለው በመፍራት መዋኛውን ሳይጠቀሙበት ቀሩ ስር የሰደደ የአዕምሮ በሽታ ላይ መውደቃቸጡ ዉደ ሓሳ እየገባኝ መጣ ዳስዊቶኛ ደረጃ አድጐ የባህላዊ አብዮቱን» የማስወገድ ዞመቻ በዚያው ዓመት ማኦ ምዕራባውያንን በሚያስደነቅ ሁኑታ ሺ ሎ ጠመጨ ካክ መር ን ኢኮኖሚ በአዲስ መልክ ለማሳደግ አ መሥርታ» የተሰኘው ሕፈ ፐላን የተመሰ ጡ ገ «ታላቁ ገ ን መትና የብረታ ብረት መርሕ ቤ ነ መንግሥት ዘመናዊ ማምረቻዎችን በመገንባት ውጤት ላይ ዘሆነና ገበሬዎች የሚጠቀሙባቸውን የብረት ማቅለጫዎች ያበረፈ ነበር ጥቅምት ወር ውስጥ ከማኦ ጄ ይ የጭነት መኪናዎቹ በቆሙበት ሜዳ ቀ አብሬ ታ ሰዎች በአሳት የሚሰሩ ብረት ነክ ቁሳቁሶችን ወሻ አየተስተፉ ነበር በሪፖርት የቀረበው የምርት ስታቲስቲክስ ረ የተጋነነና ከዕውነት የራቀ ነበር በባቡር ውስጥ ሆነን ከማኦ የፓርቲ ፀሐፊዎች አንዱ ሚስጥሩን ነገረኝ ሁሉም ነገር በአካባቢው የፓርቲ አባሎች ትፅዛዝ የተከናወነ ነበር ። የሚከተለው ክስተት ነበር ታሪኩን እንዲያወጋኝ መንስኤ የሆነው ዝዛ ን በእለቱ አቤቴ ከእኔ በስተቀር ማንም ሰው አልነበረም አስታፊ ኢቫኖቪችና አግራፌና ለራሳቸው ጉዳይ ወደ አንድ ቦታ ሄደዋል በድንገት አንድ ሰው ወደ ቤት ሲዘልቅ ሰማሁ እንግዳ ይሆናል ብዩ በማሰብ ካለሁበት ክፍል ወጣሆ በአርግጥም አንድ ሰው ሳሎኑ ውስጥ ቆሟል ወትቱ ቀዝቃዛ የመኸር ወቅት ቢሆንም እንግዳው ትከሻው ሳይ ሰደርያ ብቻ ጣል ያደረገ አጠር ያለ ሰው ነበር «ምን ፈለግኝክ። » የዛሬ ሁለት ዓመት ገደማ ነው ከስራ ከወጣሁ አንድ ዓመኑ ሆናኛል ቢሆንም ከእሱ በፊት ነበር በስራ ሳይ በነበርኩባቸጡ በመጨረሻዎቹ ወራት ፍፁም የተበላሸ ባህሪ ከነበረው አንድ ሰጡ ጋር ተገናኘሁ መጠጥ ቤት ውስጥ ነበር የተገናኘነው በልመናና በምፅዋት የሚኖር ፍፁም ተስፋ የቆረጠ ሰው ነበር በሆነ ክፍል ውስጥ በፀሐፊነት ይሰራ የነበረ ቢሆንም በቢሁ በጠጪነቱ ምክገያት ከስራው ከተወገደ በርካታ ዓመታት አልፈዋል የማይረባ ከንቱ ፍጡር ነበር የሚሰብሳቸው ብጥስጣሽ ጨርቶች እራሳቸው ያለፈ ከንቱ ህይወቱን በመጠቆም ርካሽነቱን አጉልተው ያሳያለ አንዳንዴ ከተበጣጠሰው ኮቱ ስር ሸሚዝ መኖሩን የሚጠራጠሩ ሰዎች ነበሩ በእጁ የገባ ማንኛውንም ነገር ሸጦ ይጠጣበታል ግን ደግሞ ጋጠወጥ ጠጪ አልነበረም ዝምተኛ ጨዋና ገራገር ነበር በሚጠጣበት ጊዜ መለመን ስለሚያሳፍረው ምንም ነገር ከሰው አይጠይትም ሆኖም የዓይኖቹ መቀላወጥ የውስጡን ጠንካራ ፍላጐት በቀላሉ ስለሚያሳብቁ ከጠጪዎች መካከል አንዱ የሚጠጣውን ይገዛለታል ያው ከኔ ጋርም በዚህ መልኩ ነበር የተወዳጀነው ካልሆነም ኣሱ እራሱ ነበር መጥቶ ላዩ ላይ የተጣበቀው ግድ አልነበረኝም ግን እንዴት ያለ ተባይ ነበር እንደ ውሻ ዱካዬን እያነፊፉ በየደረስከብት ሁሉ ይከተለኝ ነበር የሚገርመው ከዛ በፊት ኮ ጊዜ ብቻ ነበር የተነጋገርነው የን መይ ጊዜ ቤቴ እንዳሳድረው ጠየቀኝ አሳደርክጎ። ጠየኩት» እናም ከእኔ ጋር ቢኖር ምን ያህል ከባድ ችግር ሊ እንደሚችል ቁጭ ብዩ ማሰብ ደመርኩ ከብዙ ስሌት በሓላ የሚያስወጣኝ ወጪ ይሄን ያህልም ከግምት ውስጥ የሚገባ እንዳልሆነ ተገነቨብኩ ፌደህና ጠዋት አንድ ዳቦና ማባያውን አንድ ተይ ሽንኩርት እሰጠዋለሁ በምሳም እንደቪሁ አንድ ዳቦና ሽንኩርት እሰጠዋለሁ ለአራትም ቢሆን ሾርባና ሽንኩርት ከዳቦ ጋር ብሰጠው ይበቃዋል ከፈለገ ይብላ እንደ አጋጣሚ ሆኖ ደግሞ የሁለታችንም የምግብ ፍጆታ አነስተኛ ነበር እኳ እራሴ ብዙ የመብላት ልምድ የለለኝ ስሆን እንደሚታወቀው ጠጪዎች የምግብ ዓፍሳጐት የላቸውም ትልቁ ምኞታቸው ኾድካ ወይም ወይን ጠጅ ነው ይህ የመጠጥ ሱሉ እኔንም ወደ አዘቅት ይከተኛል የሚል ፍራቻ አድሮብኝ ነበር ቢሆንም ኢሚሲያን ጥሎኝ ቢሄድ ሀይወቴ ዋጋ ያላት መስሳ አልታይ አለችኝ እናም አዛው እንዳለሁ አባት ልሆነው ለራሴ ቃል ገባሁ ደጋፊ እሆነዋለሁ ከወደቀበት አነሳዋለሁ መጠጥ እንዲያቆም አደርጋለሁ አትሂድ ኢሚሲያን መልካም እዚህ ትቆያለህ እናም ልብ አድርግ ከዛሬ ጀምሮ እኔ የምልህን ብቻ በጥንቃቄ ታከናውናለህ «አንዳች ስራ መስራት እንዲችል አሰለጥነዋለሁ ብዬም አስ ነበር ግን ጊዜው አልነበረም ለጥቂት ጊዜ እረፍት እንዲያደር መፍተድ አለብኝ ከዛም በትርቡ ችሎታውን ሊያሳይ የሚችልበትን አንድ ነገር መፊለግ አለብኝ ብዬ አሰብኩ ምክንያቱም ለማንኛውም ስራ በቅድሚያ የሚፈለገው ችሎታ ነው ስለዚህ ሁኔታውን በጥሞና እከታተል ጀመር በእርግጥም ኢሚሊያን ተስፋ የቆረጠ ሰው ነቦር። ምንም ዝም ብዬ ነው የነገርኩዎ ኮ ኢሚሊሲሊያን ኤሲይች ምስኪኑ ኢሚሊያን አሁንም እዛው መጠጥ ላይ ነህ በማግስቱ አንድ ሌሳ ሰው በጐርጐቫያ ጉዳና ሲያልፍ አንድ የባንክ ናት ጣሰ በኋላም የባንክ ናቱን አንድ ገበሬ ያየውና ባትጋሩኝ ሲል ሌላ ገበሬ ይመጣና የለም እኔ ነኝ ቀድሜ የተመለከትኩት ይላል መደባደብ ጀመሩ ገበሬዎቹን ማለቴ ነው አስታፊ ኢቫናኖቪች ከዛ ፖሊስ ደርሶ የባንክ ኖቱን ተቀብሉ። ምንም የለም አስታፊ ኢቫናቪች ቢሆንም እርግጥ ነው ሁሉም ሰው ስቋል ሁሉም ሰው ስቋል ኦ ኢሚሊያን በእውነት ነብስህን በሰባራ ሳገቲም የለወጥክ ሰው ነህ ለመሆኑ እኔ ልነግርህ የተዘጋጀሁት አንደሆነ ታጡቃለህ። ለም አላውቅም ስራ መስራት ጀምር በቃ ስራ መስራት እንዳለብህ ዴጋግሜ ዕዚሂዞም ምን አይነት ስራ መስራት እንዳለብኝ አላጡትም አስታ ኢቫናቪች በአውነት ምንም የማውቀው የስራ መስክ የለም ዢ ላይ ማንም እኔን ቀጥሮ ለማሰራት የሚሻ ሰው የለም ለካራም ነህ ኢሚሊያገን አዎ ለዚህ ነው የተረሳኸጡና የሚያምንህ ሰው የጠፋጦ በተጨማሪም የቡና ቤቱ አስተናጋጅ ዛሬ ቢሮ እንዲመጣ ተጠርቷል አስታፊ ኢቫናቪቸ እኮ ለምን። አሁን ሰው ከቱ አንዴት አድርጐ ነጡ ከእንደዚህ ያለ ሰካራም ሰው ጋር የሚናረው። ኒበዐ«ዞሾ ኒ ኣኳ ምናልባት አንደዛ ነው ሚሆነው አስታፊ ኢቫናቪቾ ይሄን ከእሱ ስሰማ በቀጥታ ከተቀመጥኩበት ተነስቼ ስራዬን ልሰራ በቦታዬ ር አተ ተገስቼ መብራት አበራዞ ሰአንድ የመዝገብ ቤት ዘሐሪ ኮት እየቀመቀምኩለት ነበር ደረቴ አካባቢ የሚሰማኝን ጣያቃጥል ስሜት ልቋቋመው አልቻልኩም በዙርያዬ ያሉትን ልብሶችና ጨርቆች በሙሉ ክብሪት ለኩሼ ባቃጥላቸው ትንሽ እፎይታ የማገኝ መስሎ ተሰማኝ ሁኔታዬን የሚከታተለው ኢሚሊያን ፊፀመውን በደል ተረድቼ የተናደድኩ መስሎት ነበር እንዴት እገደሆነ ያውቃሉ ጌታዬ አዩ አንዳች ጥፋት የፈፀመ ሰው የሆነ ጋ ጠደ እሱ እየቀረበ ከመምጣቱ በፊት አስቀድሞ ይሸተዋል ልክ የባህር አሞሮች ሞገዳማ ማእበል እየተረበ መምጣቱን አስቀድመው እንደሚገነዘቡት ስሙኝ አስታፊ ኢቫናቪች ኢሚሊያን መናገር ጀመረ ቀጭን ሰላላ ድምዑ ይንተጠተጣል አንቴፕ ፕሮኮሮቪች ግንበኛው በሚገባ የሚያውቁት ሰው ነው ባለፈው ጊዜ የጋሪ ነጂውን ሚስት አገባ ገላመጥኩት ማለቴ መበሳጩቴን በቀላሉ መረዳት በሚችልበት መልኩ ተመለክከትኩት ከበረንዳው ሳይ ተነስቶ ወደ አልጋው በመሄዱ ባራሹን እያገላበጠ ሲፈልግ አየሁት አለሁበት ሆኝ መጨረሻውን በትእግስት መጠባበቅ ጀመርኩ አልጋው አካባቢ ሰረጀም ጊዜ ሲንገዳገድ ቀይቶ ያጉረመርም ገባ የሉም እዚህ የሉም አሁን የት ይሆን ያሉት። ዛልሲዎቹ ቢገኙ ብዬ ነው አስታራ ኢቫኖቪች አንድ ቦታ ተሸጉጠው ከሆነ ምናልባት እንደኔ ባለው ደሀና ተራ ሰው ላይ ለምን እንዲህ ያሰ በደል ፈፀምክ። ብዬ ጠየቁት አለ ከዛችለት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ነበር ሳናግረቡ ምንም አልሆንኩ አስታፊ ኢቫናቪች ስለፈጠረህ ኢሚሊያን ሁሉንም ነገር እ እዚህ ተቀምጠህ ማልቀስህ ምን ይበጅፃል በው ና ጉጉት ዝ ለት ምንም አይደል አስታፊ ኢቫናቪች ምንም አይደል የሆነ ስራ ለመጀመር እፈልጋለሁ አስታፊ ኢቫኖቪች ምን አይነት ስራ። አዎ ደህና አይደለሁም አስታፊ ኢቫናቪች አስተኛሁት በአርግጥም አሞት ነበርነ ጭንቅላቴ እጀግ ያተኩስ ነበር ሰውነቱም ይንቀጠቀጣል ቀኑን ሙሉ ካጠገቡ አልተነሳሁም ማምሻው ላይ እየባሰበት ሄደፊ ነጭ ሽንኩርት ፈጭቼ ከአትክልት ዘይት ጋር ሰጠሁት የለም ዛሬ ምንም ነገር አልቀምስም አስታፊ ኢቫኖቪች አለኝ እራሱን እየነቀነተቀ እንደ ሻይ የሚሆን ነገር ስለሌለ ሻይ ከፈላሁለት ለዚህና ለሌላው ነገር ዝግጅት ሁሉ ጡረተኛዋ አሮጊት አብራኝ ጉድ ጉድ ትል ነበር ኢሚሊያን ሻይውን አልፈለገም ስለዚህም በመጥፎና በአደገኛ ሁኔታ ላይ መሆን አለበት ብዩ አሰብኩ ብሶስተኛው ቀን ሀኪም ለመጥራት ከቤት ወጥቼ ሄድኩ ለ ኮስቶፕ ራቨስኪ የሚባል በአቅራቢያችን የሚኖር ሀኪም ወዳጅ ነበረኝ በጣም አደገኛ ነው ተስፋ የለውም ሆኖም ጥቂት እንክብሎች የወጠት አለ ለትንሽ ጊዜ ከተመለከተው በኋላ ሀኪሙ ከምሩ የየናዊረው መሆኑን ስለተጠራጠርኩ እንክብሎቹን አላዋጥኩትም አምስት ተን ሞላው እሱ ከፊት ለፊቴ ተቀምጦ በመሞት ይ ያለ ሲሆን እኔ በረንዳው ላይ ተቀምጩ ልብስ እጠትማለሁ ምድጃወን እየቆሰቆሰች ነበር ማንኛችንም ቃል ተኣተነፌስንም የገዛ ልጄን በማጣት ላይ ያለሁ ይመስል ነፍሴ ሀ ሰካራም አብዝታ ተጨነቀች ከጧት ጀምሮ እየተመለከተኝ ተረድእ ኣውቃለሁ የሆነ ነገር ሊነግረኝ ፈልጐም ድፍረት እንዳነሰው ቻለሁ በአይኖቹ ከተ ሕረሻ እኒም አፍጥመ እመለከተው ጀመር በአይና ከፍተኛ ስቃይ ይነጃል አይኖቻችን ሲገናኙ አይኖቹን ከአይኔ ች ። ዳኞ ው ሠ ቁ ቁ ቀ ሖ » ሀዘከጠዩፍሀህሀሀይዐዕህዐዐህርሬዞኮርዮ ብ ን ደመል» ጌዴደሞፓሳ ትርጉም ሙላቱ ገብሩ በሁለት መንጠልጠያ ምርኩቦች ላይ ተንጠልጥሎ እንደ ቤተክርስቲያን ደወል ስለሚወዛጠዝ በገጠር የሚኖሩ ሰዎች ደወል ይሉታል በአስራ አምስት ዓመቱ የመንደሩ ዳቦ ጋጋሪ የጋበዘውን አረቴ ጠጥቶ ጠደ ቤቱ ሲሄድ ነው በቫርቪል ጐዳና ላይ በጋሪ ተገጭቶ እግሮቹ የተሰናከለብት ከዚያን ወዲህ በእንጨት ተመርኩዞ ሰባራ አግሮቹን አየገተተ እጆቹን ዘርግቶ ከመለመን በስተቀር ሌላ ስራ አያውቅም አውነተኛው ስመ ኒኮላ ተሰንት ይባላል ደወል ቫሬ ለማኝና ስገኩል ድሪቶ ለባሽ ቢሆንም መልካም ቀኖች አሳልፎአል ድሮ አገድ ሀብታም ሴት ከዶሮዎቿ ቤት አጠገብ አንድ የውሻ ቤት የመሰለ መጠለያ ሰጥታው ስለነበር እዚያች ሌሊቱን ያሳልና ነበር ረሀብ በጠናበት ጊዜም አእመቤተቱ ዓርፋሪና ሳንቲም ትዘክረው ስለነበር በክፉ ቀን ለረሀብ አይጋለጥም ነበር ዛሬ ግን እመቤቲቱ ሞታለች ነኮላ ከመንገድ ላይ ተጥሎ ሃተገኘና በበጐ አድራጊዎች ያደገ በመሆነ ጠላጆቹ አይታወቁም ትምህርትም አላገኘም ከቪህም ዘየር መጠጊያ ጐጆ ምንም አልነሰረውም በበጋ ወራት ባገኘበት ላዛ ን በበረዶው ጠራት ግን ከከብት መና መጋዘን ገጠሬዎቹ ተደብቶ ሌሊቱን ያሳልፋል ባለቤቶቹ ወይም ሰራ ተኞቻቸው እበ «ዞሀኞ ሳይነሱ መኝታውን ለቆ ይሄዳል ደወል አንዳችም ሰው ባያቡኔ ማንም ሰው ሳያፈቅረው በገጠሬዎቹ ተገፍቶ ተጠልቶ በሰዎኝ መሀል እንደ ዱር አውሬ የሚኖር ሰው ነው አሁን ደግሞ ከሁለት ቀን ጀምሮ የሚላስ የሚቀመስ አላገኘም ፍርፋሪ የሚጥልለትም አልነበረም ለክርባ ዓመታት ሙሱ ከአጌዬ ሰው ደጃፍ ዉጠደ ሌላ ሰው ደጃፍ ስንኩል አግሮቹን እያወዛርፎክ ሲለምን ስለናረ የገጠሩ ነዋሪዎች ሁሱ ተሰላችተውት ነበር ችግረኛ ህይወቱን የገፋው በዚሁ የገጠር መንደር በመሆኑ ወጠደሴላ የጩ ሀሳብ መጥቶበት አያውቅም እዚያ ማዶ ከሚገኘው ዛፍ አይኑ ማየት እስከሚችልበት ድረስ ለልመናው ድንበር ስላበጀለት ለላ መንደር መኖር አለመኖሩንም ለማወቅ አይፈልግም ገጠሬዎቹ በመንገድ ላይ ሲያገኙት «ደሞ ሌላ መንደር አትሄድም ሁል ጊኒ ሰባራ እግሮችህን እየጐተትክ እዚህ ከምታሰለቸን ሲሉት መልስ አይሰጣቸውም ዝም ብሎ ይርታቸዋል ኒኮላ የማያውቀውን ሰው እገደ መለመን የሚፈራው ነገር የለም ለዚህም ነው ቢገፉትም ቢጠሉትም ከለመዳቸው ሰዎች ጋር ብቻ የሚቆኖየው «ደወል» ሁሰት በሁሰት ሁነው በጥበቃ ላሳይ የተሰማሩ ፖሊሶችንም ይፈራል ገና ከሩት ሲያያቸው ሰውነቱ ይርበደበዳል ፖሊሶች እስከ እዚህ ያደረሱበት ነገር የለም ሆኖም ዝም ብሉ ይፈራቸዋል በጐዳና ላይ ፖሊሶች የተመሰከተ እንደሆነ ሸንከል አያለ ከእሱ ባልተጠበቀ ቅልጥፍና በየጢሻው በየቁጥቋጦው ውስጥ ተደብቆ ያሳልፋቸዋል ኒኮላ ረሃቡ እየጠናበት ሄፄደ በየደጃፉ በየመንደሩ ኪተነ ሳንቲም ወይም ቁራሽ ዳቦ የሚሰጠው አጣ ሴቶቹ ገና ሲያዩት ከደጃፋቸው አንደቆመ «ሸባ። እንደሚያንቶቆጠቱጠብት ይታየኛል ወደ ደቡብ አባሪካ የሚጓዝ ሰው አንድ በተጨማ ያለበት ነገር አሰ ከየሱቁ ዕቃ የገዛበትን ደረሰኝ «ሚመ የለበትም ደቡብ አፈሪካጡያኑ በዕቃዎቻቸውጡ ላይ የእሴት ታክስ « ይጥላሉ ስለዚህ ደረሰኞቹን ማስቀመጥ ያስፈልጋል ሀገሪቱን ለመልቀት ኤርፖርት እንደደረሱ ደረሰኞቹን ሰብስቦ ለጉምሩክ በማስረከብ የከፈሉትን ታክስ ቦአፐ ገንዘብ መልሶ መውሰድ ይቻላል አኔ እንዲህ በማድረጌ ለመልስ ጉዞ የረዳኝን ገንዘብ አስመልሼያለሁ ደቡብ አፍሪካ ከ ራንድ በላይ የገንዝብ ናት ሲኖራት ከዚያ በታች ግን ኖቶች የሏትም ለአያያዝ አስቸጋሪ በመሆኑ የመድፃኒት መያዣ በመሰሰ ላስቲከ ነው ገንዘብ የሚያዘው ላስቲክ የደቡብ አፍሪካ የገንዘብ ቦርሳ ነው ማለት ይቻላል በደቡብ አፍሪካ ከሚያስቸግሩ ነገሮች አንዱ ገንዘብ መያዝ መሆኑን አስተውዬአለሁ መልስ ወደ ሀገር ቤት ሆነ በዚህ ጊዜ ነበር የኮልፌውን ሰልጣኝ የማንዴላን አባባል ላፍታ ያስታወስኩት «ኢትዮጵያ በራዕዬ ውስጥ ልዩ ሥፍራ አላት ኢትዮጵያን የመጐብኘት ትልሜ በፈረንሳይ በእንግሊዝና በአሜሪካ ከማደርጋቸው ጉብኝቶች ተደምረው ይበልጡጠብኛል የራሴን ማንነትና የአፍሪካዊነቴን ሥረ መሠረት የመፈለግ ሆኖ ይሰማኛል» ነበር ያ ሉት እኔም በበኩሌ ደቡብ አናሪካ አናሪካውያን ጭንቅላትና ጡንቻቸውን አስተባብረው ከሰሩ ለሚፈጥሯት የወደፊት አፍሪካ ተምሳሌት ናት እላለሁ ጉዞ መደ ሠህ ርቭ ተስፋዬ ገብረአብ እነሆ ጆሀንስበርግን የሁዋሊት በመተው በጃካራንዳ ዛፎችዋ የምትታወተውን እናም በዛፎቹ ወይን ጠጅ አበቦች የደመቀችውን ፕሪቶሪያ አቁዋርጠን ወደ ፀዛይ ከተማ ህክ ርክነ እየገሰገስን ነው ከጆሀንስበርግ የተነሳ መንገደኛ ዘ ርዘ ለመድረስ ከፊቱ ሁለት መቶ ኪሎ ሜትር ተዘርግቶ ይጠብቀዋል የምንከንፍበት ጐዳና እስከ ቦትስዋና ይዘልቃል እኛ ግን የአንድ አይሁድ ንብረት ከሆነው ታላቅ የመዝናኛ ከተማ ስንደርስ ዋናውን ጥርጊያ እንሰናበተዋለንገ ልዩ ስሜት አድሮብናል እንደማንኛውም ጋዜጠኛ ለረጅም ገዞ ልዩ ፍቅር አለኝ «ለ የክክዐህ ክዐ የሚል የቱሪዝም መፈክር ያላትን ደቡብ አፍሪቃን እየተዘዋወሩ ማየት ደግሞ እጥፍ እርካታና ሀሴትን ያጐናፅፋል በደራሲ አለን ፔተን ብዕር ብቻ አጡቃት የነበረችው ደቡብ አፍሪያቃ አሁን ከዓይኖቼ ፊት ተዘርግታለች ፕሪቶሪያንና ጆሀንስበርግ። በመጨረሻም የምድረ ግብፅን በሙሉ የሰውንም የከብቱንም የበህር ልጅ በአንድ ሌሊት ገደለ ያን ጊዜ ፈርኦን ህዝበ እስራኤልን ለቀቃቸው ከሄዱ በኋላ ግን ቆጨው ፈርኦን ፈረሰኛውንና ባለሰረገሳውን አስከትቶ ህዝበ እስራኤልን ሲይዛቸው ተክተላቸው ቀይ ባህር አፋፍ ሲደርሱ ደረሰባቸው ሙሴ ቀይ ባህርን እንደ መጋረጃ ከፈተው ህዝበ እስራኤል ተሻገሩ የፈርኦን ሰራዊት ተከተለ የተከፈተው ባህር መሀል ላይ ሲደርስ ግን ሙሴ ባህሩን ወደ ጥንቱ ቦታው መለሰው ፈርኦን ከነሰራዊቱ ተዋጠ የሙሴ አብዮት የመጀመሪያው ክፍል በዚህ አለቀ ሁለተኛው የአብዮቱ ክፍል አርባ ዓመት ሙሉ በሲና በረፃ መንከራተትን ይጠይቃል አርባ አመት ሲያልቅ ግን ነገደ እስራኤል አስርቱ ቃላትን ተቀብለው ሲያበቁ በስንት ጦርነት አገራቸው ገቡ ዛሬም ከሶስት ሺ ሁለት መቶ አመት በኋላ እስራኤላውያን የሚኖሩት ሙሴ በሰጣቸው ስርዓት ነጡ ክርስትና እና እስልምና ከሙሴ የሚቀበሉት ብዙ መሰረታዊ እምነት ስላለ አብዛኛው ኢትዮጵያዊ ቢያውቀውም ባያውቀውም በአስተሳሰብና በአኗኗር የሙሴ የልጅ ልጅ ልጅ ነው ለ ኢየሱስ ከላይ እንዳልነው አንድ ታላቅ አብዮታዊ የቀድሞውን ጨቋኝ ስርዓት አፍርሶ የተሻለ አዲስ ስርዓት ዘርግቶ ካለፈ በኋላ በጊዜ ብዛት ያ አዲስ ስርዓት ተራውን ያሪዳል በፎሾሙ ሲሆነ ነ አንዳንድ ወገኖች መጠቀሚያ ይ ዓትም ፈሪሳውያንና ሰዱቃውያን የባሌ ምሪ የሙሴን አዲስ ስርዓት አስተ የሱስ የፍቅርና የሰላም መምህር ነበረ ሁለት ልብሉ ማረ የ ር ለላው አ አው ተሰራ እንጂ የሰው ልጅ ለሰንበት አልተሰራም ሲልም የሰውን ልጅ ከፍ ሯ ለእምነቱ ተሰቀለ ዳን በኢየሱስ ስም አዲስ ስርዓት ተዘረጋ በእስራኤ በውጥ ኣገር ኢየሱስም ራሱ ነብይ በገዛ አገሩ በ ደ ጋ ነርና ያ ኢየሱስ ያስተማረው ስርዓት ደሞ ተራውን ሲያረጅ የፍቅርና የሰላም መምህር በሆነው በኢየሱስ ስም ጦርነት ማድረግ በኢየሱስ ስም ሰውን በእሳት ማቃጠል መጣ አብዮት በሀገረ ህንድ ቡድሀ ከሁለት ሺ አምስት መቶ አመት በፊት ጋውታማ ቡድሀ ሲወለድ ጥንታዊው የሂንዱ ፃይማኖት አርጅቶ መንፈሱ ተረስቶ መልክና ባዶ ስርዓት ብቻ ሆኖ ቀርቶ ነበር ለአማልክቱ መስዋዕትን ማትረብ የሚችሉት ብራህሚን የተባሉት ቄሶች ብቻ በመሆናቸውና በራህሚንነትም በችሎታ ወይም በብቃት ሳይሆን በትውልድ የሚወረስ በመሆኑ የሂንዱ ዛይማኖት የአንድ ወገን መደብ መጠቀሚያ ሆኖ ነበር ልዑል ጋውታማ ቡድሀ ይህንን ባዶ የዛይማኖት ገለባ ወድያ አስወግዶ አዲስ ሃይማኖት አወጀ መልዕክቱ ባጭሩ ህንነትህ ባንተ በራስህ እጅ ነው ራስህን ታድናለህ እንጂ ሰውም አያድንህ አማልክትም አያድኑህ ነበር ቡድሀና ኢየሱስ በብዙ ነገር ይመሳሰላሉ በታሪክ ዓይን ስናያቸው የሚመሳሰለብት አንዱ ነገር እነሱ የመስረቱት ስርዓት አሁን በገዛ አገራቸው ብዙ ተቀባይ የለውም በውጭ አገር ግን ብዙ ሚልዮናት ህዝብ ይከተሳቸዋል አብዮት በቻይና ኮን ቹ ኮን ቹ ኤውሮፓውያን ኮንፉሽየስ እያሱ የሚጠሩት ከሁለት ሺ አምስት መቶ ዓመት በፊት የኖረ ቻይናዊ መምህር ነው ኮን ከጥንታው ውያን እጅግ የተለየ ነው ሌሎቹ ከጥንታውያን አብዮታውያ ንክ የተነሳው በሰው በአምላክ ወይም በአማልክት ስም ሲነሱ ልጅ ስም ነበር ሌሎቹ የዛይማኖት አስተማሪዎች ወይም መሪዎች ኮን ቹ የማህበራዊ ኑሮ እና የመንግስታዊ አስተዳደር አስተማሪ በር ኮን ቹ ጥንት ታላቅ የነበረችው ቻይና ኮን ቹ ማስተማር ሲጀምር ጥን። ለምን። » ሲባል «አምስት ልጆቼ አሜሪካ ናቸው» ቓጠዩዐህ«ኮሾ የሚል ምላሽ ይከተሳል ይሄን የሚለው እንግዲህ ደህና ሰው ኩሩ የምትለው የነበረ ነው ይፄን ሁኔታ የፈጠሩት ያለፉት ስርአቶች ናቸው የወደቀ የደኸየ ህዝብ ነው የተውልን ኢትዮጵያ ሲባል ባንዲራ ማለት ብቻ ሆና ነበር የቀረው ወይም ዛይማኖት የሶስት ሺህ ዓመታት ታሪክ ይባሳል ለውጥ ግን የለም የቴክኖሎጂ ሽግግር አላደረግንም የኢኮኖሚ እድገት አይታይም ዱቄትና ዘይት መለመን የማያሳፍረው ህዝብ ነው ጥሰው የሄዱት የኢትዮጵያ ብፄራዊ ስሜት ተንጠልጥሎ እንዲቀር ነጡ የተደረገዐ በአገር እድገትና በኢኮኖሚ አይደለም እና የተውልን ቁስል እጅግ ከባድ ነው እንግዲህ ይፄ ሲባል ለኢትዮጵያ እንደማንኛውም የዓለም ህዝብ እኩል መሄድ አስበት ብለው የሚያስቡ ሰዎች አልነበሩም ማሰት አይደለም ከዚያም በሳይ መቅደም አሰብን የሚል ስሜት የነበራቸው ሰዎች ነበሩ በፖለቲካውም ይሁን በኢኮኖያዊ እድገት መገስገስ አለብን የሚሱ በየጊዜው የሚነሱ ሰዎች ነበሩ የባርነት ስሜት የልመና ስሜት በሁሉም ዘንድ ሰፍናአል የኢትዮጵያን ብሄራዊ ስሜት ሰማንሳት አስቸጋሪ ቢሆንም ሊነሳ ግን ይችላል ሌላው ዘንድ መድረስ አለብን መድረስም ነበረብን ይህም ቢሆን ይቻላልሱ ግን ቀላል አይደለም የነፃነትን ጉዳይ ምንም ፋይዳ ሳናገኝበት ነው የቆየነው ብሩህ አሳቢ ቬጐች ግን ነበሩ ከአዔ ሚኒልክ ጊዜ ጀምሮ ነበሩ መጥቀስ ጭምር ይቻሳል የነጋድራስ ገብረሀይወት ባይከዳኝ ህዝብና አስተዳደር ብርዛን ይሁን የተባለው መፅሀፍ የደጃዝማች ግርማቸው ተክለሀዋርያት ኦርአያየከበደ ሚካኤል ቫፓን እንዴት ሰለሰጠነች።