Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
እርግጠኛና ክቡር ከሆነው የክርስቶስ ምጽአት የተነሣ ክርስቲያን አሸናፊ ነው። ራእይ ። ለዚህም አሥሩ ነገሥታት «ጋለሞታዩቱን» በማጥፋቱ ዘመቻ እንደሚተባበሩት የተረጋገጠ ነው ። በመጨረሻም በጌታ የሚታመኑ ሰዎች በመጨረሻ ላይ እውነትን ይቀበሉና በንጉሠ ላይ ያምፃሉ። እነዚህ «ሙታን» የሚመጡት ከየት ነው። ኢየሱስ ክርስቶስ ምጽአት በጣም ፈጣን ስለሚሆን ሰዎች ባሕርያቸውን ለመቀየር የሚበቃ ጊዜ አያገኙም። በመሆኑም ቁጥር በጥብቅ የሚያሳስበን ውሳኔ ባሕርይን የሚቆጣጠረውን ያህል ባሕርይም ፍጻሜን የሚቆጣጠረው መሆኑን እንድንረዳ ነው። እንደነዚህ ዓይነቶቹ ሰዎች ሥራቸውን አቁመውና ንብረታቸውን ሽጠው በመቀመጥ የኢየሱስን መመለስ ብቻ ይጠባበቃሉ። ዮሐንስ «ልብሳቸውን የሚያጥቡ ብፁዓን ናቸው» ማለቱ አስገራሚ አይሆንም ራእይ ። ራእይ ጌታን ለማገልገል ለሚፈልግ ሰው ሁሉ ታላቅ ማበረታቻ ነው። ለእግዚአብሔር ቃል መታዘዝ የእውነተኛ ደኅንነት ምልክት ነው። «አሜን ጌታ ኢየሱስ ሆይ ና» ራእይ ትላለች።
ራእይ የምስክርነት ጊዜ ራእይ ሦስቱ አስከፊ ባሕርያት ራእይ የድል ድምፆች ራእይ ጥፋትና ውድመት ራእይ ንጉሙና መንግሥቱ ራእይ ሁሉም ነገር ሲታደስ። ቤተ ክርስቲያን በታላቁ መከራ ውስጥ እንደማታልፍ ክርስቶስ በራእይ የሰጠው የተስፋ ቃል ከማመልከቱም በላይ ጳውሎስም በኛ ተሰሎንቄ ይህንኑ አሳብ ደግፏል። ይህ የክርስቶስ ራእይ ጌታ በምድር ላይ «በሥጋ» ሆኖ በሚያገለግልበት ጊዜ ዮሐንስ ከሚያውቀው አዳኝ ሙሉ በሙሉ የተለየ ነበር። በመሆኑም በዚህ በቁጥር አተረጓጎም ላይ የተመሠረተ አስተዋጽኦ እነሆ ያየኻቸው ነገሮች ምዕ ዮሐንስ ከፍ ከፍ ስለተደረገው ክርስቶስ የተመለከተው ራእይ አሁን ያሉት ነገሮች ምዕ ለሰባቱ አብያተ ክርስቲያናት የተላኩ መልእክቶች ከዚህ በኋላ የሚሆኑ ነገሮች ምዕ ሀ በሰማይ የታየው ዙፋን ለ በምድር ላይ የሚደርሰው መከራ የመጀመሪያው አጋማሽ መካከለኛው ጊዜ የመጨረሻው አጋማሽ ሐ የክርስቶስ መንግሥት መ አዲስ ሰማይና አዲስ ምድር በክለሳ መልክ የዚህን አስደናቂ መጽሐፍ መሠረታዊ ባሕርያት እንደሚከተለው ልናጠቃልል እንችላለን ይህ መጽሐፍ ክርስቶስን ማዕከላዊ ያደረገ መጽሐፍ ነው። መጽሐፉም ደግሞ የኢየሱስ ክርስቶስ ራእይ እንጂ የወደፊት ክስተቶች ራእይ አይደለም። በመጽሐፉ ውስጥ «ዙፋን» የሚለው ቃል አርባ ስድስት ጊዜ ተጠቅሶ ስለሚገኝ ራእይ «የዙፋን» መጽሐፍ ነው። » ክርስቶስና አብያተ ክርስቲያናት ክፍል ራእይ ወደ አዲስ ማኅበረሰብ በመሄድ አዲስ የማምለኪያ ቤተ ክርስቲያን የመምረጥ ኃላፊነት አጋጥሞህ ከሆነ የአንድን ቤተ ክርስቲያን አገልግሎት መመርመርና መገምገም ምን ያህል አስቸጋሪ እንደሆነ ታውቃለህ። ኤፌሶን ግድየለሺ ቤተ ክርስቲያን ራእይ ሰባቱ መልእክቶች እያንዳንዳቸው የሚጀምሩት በራእይ ውስጥ ካተጠቀሰው የክርስቶስ ራእይ በተወሰደ የኢየሱስ ክርስቶስ የግአ መግለጫ ድይም ማዕረግ ነው ኤፌሶንን በተመለከተ ን ተመልከት። ይህም የሚያመለክተው የጌታን ምጽአት ሳይሆን ዳሩ ግን ቤተ ክርስቲያን የእግዚአብሔርን ቃል በምትተላለፍበት ጊዜ የሚመጣባትን ወቅታዊ ፍርድ ነው። በትያጥሮን የነበሩ አማኞች በአሕዛብ ላይ ሥልጣን እንደሚሰጣችው የተስፋ ቃል ተገብቶላቸዋል ይህም ምናልባት የእግዚአብሔር ሕዝቦች ከክርስቶስ ጋር የመኖራችውንና የመግዛታቸውን እውነት የሚያመለክት ይሆናል ተመልከት። ኢየሱስ ክርስቶስ «የሚያበራ የንጋት ኮከብ» ነው ራእይ ። መንፈስ ቅዱስ በሚያዝንበት ጊዜ ቤተ ክርስቲያን ሕይወትና ኃይል ታጣለች። እርስ በርሳችን እንድንዋደድ እግዚአብሔር አስተምሮናል ኛ ተሰ እግዚአብሔር አብ ኛ ዮሐ እግዚአብሔር ወልድ ዮሐ እና እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ሮሜ ። ኢየሱስ ክርስቶስ ለፊልድልፍያ ቤተ ክርስቲያን ራሱን «ቅዱስ የሆነው» በማለት አቅርቧል። ይህች ቤተ ክርስቲያን ሰፊ ወይም ጠንካራ ሳትሆን ዳሩ ግን ታማኝ ቤተ ክርስቲያን ነበረች። እንደ በርካታ የመጽሐፍ ቅዱስ አዋቂዎች መረዳት ቁጥር ቤተ ክርስቲያን ታላቁን መከራ እንደማትጋፈጥና ዳሩ ግን ይኸው መከራ ከመጀመሩ በፊት ወደ ሰማይ እንደምትወሰድ የሚያረጋግጥ የተስፋ ቃል ነው ኛ ተሰ ተመልከት። ለፊልድልፍያ አማኞች የተሰጠው ሦስተኛው የተስፋ ቃል እግዚአብሔር እንደሚያከብራችው ነው ራእይ ። ለዚህች ቤተ ክርስቲያን ጌታ ራሱን ያቀረበው «አሜን የሆነው» በማለት ሲሆን ይህም ለእግዚአብሔር የተሰጠ የብሉይ ኪዳን ስያሜ ነው «እውነት» የሚለው ቃል በዕብራይስጥ «አሜን» የሚል ትርጉም ያለበትን ኢሳይያስ ተመልከት። በመጨረሻም ግብዣ ራእይ ብዙውን ጊዜ ይህን ጥቅስ የምንጠቀመው ከደኅንነት ርቀው የጠፉትን ሰዎች ወደ ክርስቶስ ለመምራት ሲሆን ዳሩ ግን መሠረታዊ ተዛምዶው ለአማኝ ነው። ራእይ እግዚአብሔር በመንፈሱ ምሪት ለዚህ መጽሐፍ የሰጠው አስተዋጽኦ ከሆነ ምዕራፍ ደግሞ ወደ ሦስተኛው ክፍል ያሸጋግረናል «ከዚህ በኋላ ይሆን ዘንድ ያለው። ዮሐንስ በዚህ ልምምዱ የቤተ ክርስቲያን ዘመን በሚፈጸምበት ጊዜ በእግዚአብሔር ሰዎች ላይ ምን እንደሚደርስ የሚያስረዳ ይመስላል ሰማይ ይከፈታል ድምፅና የመለከት ማስተጋባት ይከተላል ቅዱሳንም ወደ ሰማይ ይነጠቃሉ ኛ ተሰ ኛ ቆሮ ። ይሁንና ዮሐንስ በራእይ ልዩ የእግዚአብሔር «መቅደስ» እንዳለ ያመለክታል ንም ተመልከት። በጉ እግዚአብሔር ወልድ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። በታሪክ ምዕራፏ ሁሉ ቤተ ክርስቲያን ከባቢሎን ራእይ ን ከኤር ጋር አወዳድር እና ከሐሳዊ መሚሕ ጋር መጋፈጥ ያስፈልጋት ነበር ኛ ዮሐ ከቁጥር ጀምሮ ተመልከት። በሰማይ የሚገኙ ቅዱሳን እግዚአብሔር በመጨረሻው ጊዜ በኃጢአት ላይ በመፍረድ በምድር ላይ ጽድቅን እንደሚመሠርት ቢያውቁም ዳሩ ግን የእግዚአብሔርን ትክክለኛ የጊዜ ሰሌዳ አያውቁም ነበር። ዛሬ የእግዚአብሔር ሰዎች በመንፈስ ቅዱስ የታተሙ ሲሆን ኤፌ ይህም እንደዳንንና በአስተማማኝ ሁኔታ ላይ እንደምንገኝ ብሎም ደግሞ አንድ ቀን ወደ ሰማይ እንደምንወሰድ የሚያረጋግጥልን የእግዚአብሔር ዋስትና ነው። የብሉይ ኪዳን አማኞች ወይም ቤተ ክርስቲያን ቢሆኑ ኖሮ ዮሐንስ ባወቃቸውም ነበር። «በምድር ላይ የሚኖሩ» የሚለው ሐረግ በራእይ ውስጥ ጊዜ ያህል ተጠቅሶአል ። በራእይ ውስጥ እጅግ የሚያስፈራው ነገር እግዚአብሔር የሚልከው ፍርድ ሳይሆን ዳሩ ግን እግዚአብሔር እየፈረደባቸው እያለ እንኳ ሰዎች እየፈጸሟቸው የሚገኙት ኃጢአቶች ናቸው። የምስክርነት ጊዜ ራእይ በራእይ ውስጥ በሰባቱ ዓመታት መከራ አጋማሽ ላይ የሚፈጸሙትን ክስተቶች እንመለከታለን። በመሠረቱ ኢየሱስ ክርስቶስ በጎልጐታ እንደ ኃጢአተኛ በተቆጠረና በኃጢአተኛውም ዓለም ምትክ መለኮታዊ ቁጣ በተቀበለ ጊዜ እግዚአብሔር «መፍትሔ እንደሰጠ» ማንኛውም ክርስቲያን በግልጽ የሚረዳው ነው። ብዙውን ጊዜ «ሕዝቦች» የሚለው ቃል አሕዛቦችን የሚያመለክት ። ይህ የታቦት ራእይ ዮሐንስ ይህንን መጽሐፍ ለላከላቸው ለእነዚህ በመከራ ውስጥ ለሚገኙ የእግዚአብሔር ሰዎች ታላቅ ማበረታቻ ነበር። በምድር ላይ በሚኖሩ ዓመፀኛ ሰዎች ላይ ታላቅ ፍርድ የሚተላለፍበት ጊዜ የቀረበ ሲሆን ዳሩ ግን እግዚአብሔር ሁኔታዎችን በመቆጣጠር ላይ ስለሚገኝ የእግዚአብሔር ሰዎች መፍራት አያስፈልጋቸውም ነበር። ሰይጣን በእግዚአብሔር ዙፋን ፊት እየቀረበ ቅዱሳንን በመክሰስ ሲዋጋ ኢዮብ ዘካ ሰማያዊ ጠበቃ የሆነው ኢየሱስ ክርስቶስ ግን ቤተ ክርስቲያንን በእግዚአብሔር ቅዱስ ዙፋን ፊት ይወክላል ኛ ዮሐ ። ኢየሱስ ክርስቶስ በሥጋ የተገለጸ አምላክ እንደሆነ ሁሉ «አውሬው»ም የሰውን ሥጋ የለበሰ ሰይጣን ይሆናል ዮሐ ተመልከት። የድል ድምፆች ራእይ ከራእይ ውስጥ ያለውን ክፍል ወደ ጥምረት ከሚያመጡት ዓበይት አሳቦች አንዱ አሥራ አንድ ጊዜ የተጠቀሰው «ድምፅ» የሚለው ቃል ነው። የ ዎቹ ድምፅ ራእይ ይህ የአይሁድ ሰዎች የሚገኙበት ልዩ ቡድን ሰባተኛው ማኅተም ከመከፈቱ በፊት በእግዚአብሔር የታተመ ሲሆን ራእይ አሁን ግን በጽዮን ተራራ ላይ ከጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ይታያሉ። «ጽዋ መጠጣት» አንዳንድ ጊዜ የፍርድ መግለጫ በመሆን አገልግሏል ኤር ከቁጥር ጀምሮ ከቁጥር ጀምሮ እንዲሁም ራእይ ። «የማጨጃው ሰዓት ስለደረሰ» በዚህ ስፍራ በነጭ ደመና ላይ እንደተቀመጠ ሆኖ የተገለጸው ያለጥርጥር ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ዳን ራእይ ተመልከት። አንዳንድ ጊዜ ከደኅንነት ርቀው የጠፉትን ነፍሳት ወደ ክርስቶስ መመለስ እንደ መከር ተግባር የተገለጸ ቢሆንም ዮሐ ይህ ምስል ስለ እግዚአብሔር ፍርድ የቀረበ ተምሳሌት ነው ሉቃ ማቴ ። የብሉይ ኪዳን የመገናኛ ድንኳንና ቤተ መቅደስ በተመረቁ ጊዜ እነዚህ ምድራዊ ሕንፃዎች በእግዚአብሔር ክብር ተሞልተው ነበር ዘጸ ኛ ዜና ዳሩ ግን አሁን ሰማያዊው መቅደስ በጢስ ይሞላል ኢሳ ሕዝ ተመልከት። በሰይጣን ዘይቤ ሁሉ ላይ የእግዚአብሔር ፍርድ የሚገለጽበት ጊዜ ደረሰ በሃይማኖታዊ ዘይቤው ጋለሞታዬቱ ራእይ በፖለቲካዊና በኢኮኖሚያዊ ዘይቤው ባቢሎን ራእይ እንዲሁም በወታደራዊ ዘይቤው ላይ ሠራዊት ራእይ ፍርድ ይሰጣል። ይህም ሁሉ ወደ እግዚአብሔር ቃል ፍጻሜ የሚያመራ ይሆናል። ራእይ ። የበጉ ሙሽራ የሆነችው ቤተ ክርስቲያን የእግዚአብሔር መኖሪያ ስትሆን ኤፌ በሌላ በኩል ባቢሎን የሰይጣን መኖሪያ ነች ራእይ ። ሦስተኛ ሙሽራዬቱ ተዘጋጅታለች በመሠረቱ ሙሽራዩቱ ቤተ ክርስቲያን ነች ኤፌ ኛ ቆሮ በጉ ኢየሱስ ክርስቶስ ደግሞ ሙሽራው ነው ዮሐ ። እንደ ዮሐንስ ሁሉ ይህም መልአክ የእግዚአብሔር አገልጋይ ነውና ዕብ እኛም አገልጋዮችን ማምለክ አይገባንም የሐዋ ተመልከት። ስለታሙ ሰይፍ የእግዚአብሔርን ቃል ያመለክታል ራእይ ዕብ ኤፌ ራእይ ተመልከት። አንዳንድ የመጽሐፍ ቅዱስ ተማሪዎች ሰይጣን «የታሰረው» ኢየሱስ ክርስቶስ በመስቀል ላይ በሞተና ወደ ሰማይ ለማረግ ከሞት በተነሣ ጊዜ እንደሆነ ያስባሉ። ከዚህ በተጨማሪም በዚያ የዳኑትን የእግዚአብሔርን ሰዎች ስሞች የሚያካትት «የሕይወት መጽሐፍ» ይኖራል ፊልጵ ራእይ ። «ድል የሚነሣ» የሚለው በዚህ መጽሐፍ ቁልፍ ሐረግ ነው እንዲሁም ተመልከት። በመጀመሪያ የእግዚአብሔርን ቃል መጠበቅ አለብን ዮሐንስ የጻፈው የእግዚአብሔርን ቃል ስለሆነ ቃሎቹ ታማኝና እውነተኛ ናቸው ራእይ ተመልከት።