Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ከ ከፀርዐበፀ ከፀርኗኘ ከከ ከከቪ ህከ ለዉ ዐ ከከ ልህክቨቨ ፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ቋ ሀምሌ ቀን ሺ ዓም ዩመ እ ሸ እ ህዜ ዐ።
ህ ከሃ ። ፎኗሂ በፍከዝቢፀቧቪ ዐ በ ርከ ከ ከ ጸቡከርእ ህከ ዚ በከ ርኪሃ ከ ከሃ ከፀ እጸከከ ከ ሀበበፀቧሺ ከኪ ከሀከ ከከ ዐፀበ ከሃ ከከፀ ዐዐህዩርበርበፀበር ገጽ ፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ቋ ሀምሌ ቀን ሺ ዓም ዩመ እ ሸ እ ህዜ ዐ የካፒታል ገበያ ማለት እንደ አክሲዮን ቦንድ ተዛማጅ ሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ወይም እነዚህን የመሰሉ የተለያዩ ሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ግብይት የሚደረግበት ገበያ ነው የካፒታል ገበያ ተዋናዮች ማለት የካፒታል ገበያ አገልግሎት ሰጪዎች የሰነደ ሙዓለ ንዋይ አውጪዎች ኢንቨስተሮች የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ ተገቢነት ያላቸዉን ዉሎች ያደረጉ ብቁ የሆኑ ተጓዳኝ ወገኖች እና የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች አስቀማጭ እና ክፍያ አጣሪና ፈጻሚ ኩባንያዎች ናቸው የካፒታል ገበያ አገልግሎት ሰዉጪ ማንኛውም በዚህ አዋጅ በሚደረግባቸው የካፒታል ገበያ ስራዎች ላይ የተሰማራ ሰው ነው ቿ ማዕከላዊ የክፍያ አጣሪና ፈጻሚ ወገን ማለት ማለት መሠረት ቁጥጥር ሀ በሰነደ ሙዓለ ንዋይ ግብይቶች ላይ ድህረ ግብይት የማጣራት እና ክፍያ የመፈጸም ስራን እና ለ በሰነደ ሙዓለ ንዋይ ተገበያዮች መካከል የተቃራኒ ወገን ስጋትን የመውሰድ ስራን የሚመለከት ነው ሀ ማዕከላዊ የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ግምጃ ቤት ማለት ሀ ከተማከለ የሰነደ ሙዓለ ንዋይ አያያዝ ጋር በተገናኘ ሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ወጥነት ባለው መንገድ የሚከማቹበት ወይም ወደ ኤሌክተሮኒክ ይዘት ተቀይረው የሚቀመጡበት ወይም ሰነደ ሙዓለ ንዋዮች በአውጪው ኩባንያ ወይም በአውጪው ኩባንያ ስም ሆኖ በሚሰራ ሌላ ኩባንያ ስም የሚመዘገቡበት ሆኖ እነዚህ ሰነደ ሙዓለ ንዋዮችን ፀቨ እእር እበ ከ ህከ ርከ ከ ከ ከ በከ ዐ። ርከ የ ከዐእጸ ከኗ ከ ዐክጧፀፍከዐ ኗ ለክ ከሀ ሀ ከኾ ከሃ ኳሃ ኛ በ ላከ ከከ ከሃ ከሃ ከህዐ ዐ ከአዩፀ ዐያ ከፀ በሂኗ ዐፀርቨበ ሀ ሀከ ከበ ከ ከህ ላከ ጀከከ ህበበበሃ ከ ከ እከ ከከ ከሃ ከ በርበ ርዌ በከከ ዐ ከነ ዉዉ ዝከ ከ ከዩ ከከሀኪ ከከፒ ገጽ ፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ቋ ሀምሌ ቀን ሺ ዓም እፀዐጳሺ ከ እ ህዜ ዐ ሰነድን ማስቀመጥ ማለት በወረቀት መልክ ያለን ዐ ተቀማጭ የተደረገ ሰነደ ሙዓለ ንዋይ ማለት ቋ የመጀመሪያ ዙር የሕዝብ ሽያጭ ማለት ማ ንዋዮች ለሕዝብ ለመሸጥ ማቅረብ ነው ቋ ኢንቨስተር ማለት ትርፍ ለማግኘት ሲል በዚህ ወ የኢንቨስትመንት ባንክ ማለት ተቀማጭ ገንዘብ መንግስት ማለት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት ነው የሰነደ ሙዓለ ንዋዮችን የምስክር ወረቀቶች በማዕከላዊ የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ግምጃ ቤት በማስቀመጥ የሰነዶቹ ዝውውር በሂሳብ መዝገብ ለውጥ ብቻ እንዲከናወን ማስቻል ነው የመሠረታዊው ሰነደ ሙዓለ ንዋይ የምስክር ወረቀት በማዕከላዊ የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ግምጃ ቤት እንዲመዘገብና እንዲቀመጥ የተደረገ ሰነድ ነው አስቀድሞ የኩባንያው ሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ለሕዝብ በሸያጭ ባልቀረቡበት ሁኔታ ወይም አስቀድሞ ለህዝብ በሽያጭ የቀረቡት የኩባንያው አክሲዮኖች ከጊዜ በኋላ ሙሉ በሙሉ በኩባንያው ተመልሰው በተገዙበት ሁኔታ ንኛውንም የአንድ ኩባንያ ሰነደ ሙዓለ አዋጅ መሰረት ሰነደ ሙዓለ ንዋዮችን የሚገዛ የሚሸጥ ወይም የሚይዝ ማንኛዉም ሰዉ ነዉ የማይሰበስብ የገንዘብ ተቋም ሆኖ በሌሎች ኩባንያዎች በመንግስት ወይም በሌላ ተቋም የሚሸጡ ሰነደ ሙዓለ ንዋዮችን በውክልና በመሸጥ ወይም ሰነደ ሙዓለ ንዋይ አውጪውን ከገገር ሕብረተሰብ ጋር በማገናኘት ካፒታል ርሃሸክበርክ ከ ኛኳ ከ መቤርር ቪጩህከር ዐ ከ ክበከቨኪ በ በከከ ከሃ ርከር ርህበከ ከ በሃ ከእስከኘ ከ በከ ርሀቄ ሮ ዛከ ከ ህከበበ ከሃር በፀ ርመጩከከሀ ከሃ ከቢ ክባከከ በ ፀ ከፀበ ከሃ ርፀከከ ፄፀርቧከኗ በፀዐዐኢዐኝ ከ ህከቨር ቨርክ ኪ ዌ ህ ከ ሀከር ርከ ከሃ ከ ርከ ዐ ከ ርከሃ ከሆ ሀሀ ከከ ከ ከር። ዐ ከከ ከ ዐከ ኳ ከከ በ ህከ ርህከ ርከጳኪ ዐ ከፀ ከ ከ ዐከ ሀ ፐከፀ ርከህከፀሌ ዐ ርዐከዐኳርቪ ዐ ቧበ ዐከከፀ ሀፀእ ዝዖከዐ ፀ ጳበእቪይበ ፒዐ ከከ ኗኒ ህከፀከፀ ከዐኢፀ ኗ ፀፀ ከልዐፀ ከሃ ከ ከ ዩጸርከከ ዐ ርእ ኪ ኳሃ ሀከ ርከከከ በሀከ ከ ፀርህቨከ ከከ ከከ ከ ከሃ ከ ህ ከ ገጽ ፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ቋ ሀምሌ ቀን ሺ ዓም ዩመ እ ሸ እ ህዜ ዐ የተመዘገቡ ሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ማለት ፈቃድ ባለው የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ ላይ የተመዘገቡ ወይም ለሽያጭ የቀረቡ ሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ማለት ነው ሻ ገበያ ከፋች ማለት ባለስልጣኑ ተግባራዊ በሚያደርገው ስርዓት መሠረት ለአንድ ወይም ከዚያ በላይ ለሆኑ ሰነደ ሙዓለ ንዋዮች አቅርቦት እና ፍላጎት እንዲኖር የሚያደርግ ሰው ነው ሻ ከፍ አድርጎ መዝጋት ማለት ሆን ብሎ የሰነደ ሙዓለ ንዋዩን የመዝጊያ ዋጋ ከፍ ለማድረግ የቁጥጥር በማሰብ ሰነደ ሙዓለ ንዋዮችን በእለቱ የግብይት ማብቂያ የመጨረሻ ሰዓት ላይ ገበያው ላይ ካለው ዋጋ እጅግ ከፍ ባለ ዋጋ መግዛት ነው የጋርዮሽ ገንዘብ ማለት ከኢንቨስተሮች ገንዘብን የማሰባሰብ እና የኢንቨስትመንት ስጋቶችን የመጋራት ዓላማ ወይም ውጤት ያለውና ትርፍ እዲከፋፈሉ ወይም ኢንቨስትመንቶቹን ከመግዛት ከመያዝ ከማሰተዳደር እና ከማስተላለፍ የሜገኙ ጥቅሞችን በጋርዮሽ ገንዘቡ ለሚሳተፉ ኢንቨስተሮች የሚያስገኙ የባለቤትነት ድርሻዎችን ወይም ክፍልፋዮችን የሚሸጥ ኩባንያ ወይም ሽርክና ማህበር ነው ጓድ ብሔራዊ ባንክ ማለት በተሻሻለው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር ጳሺ መሠረት የተቋቋመው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ነው ሣሄ የማቻቻያ ስምምነት ማለት ስለማቻቻል የሚደነግግ በሁለት ሰዎች መካከል የተደረገ ስምምነት ሆኖ ያለምንም ገደብ ጩዜ ኳፀርዘቪቨር ርሀከ በ ኳ ከ ርህከ ከከ እኽር እዚርፐ በከ ርከ ዝከ ሀ ከከ ሃከ በከ ከ በ ርከ ርከ ርከ ርከ ሃ ከ በዐዝመጠ ከሃ ከፀ ዲሬሂከዐቨቨ እእ ከር ር በከ ከህከ ። በ ከ ር ከ ርህከ አኳከከ ር ወቭርቪሃ ከ ከሃ ከፀ ላሀዚከዐቨሃ ከከፀ ፒከጪከ ዐ ከከፀ በ ከ ዩመ እ ሸ እ ህዜ ዐ ገጽ ፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ቋ ሀምሌ ቀን ሺ ዓም ደንበኛ ሳቢ መግለጫ ማለት በአክሲዮን ኩባንያ ወይም በኩባንያው ስም የወጣ እና ኩባንያው ስላወጣቸው አክሲዮኖች የዕዳ ሰነዶች ወይም ሌሎች የኩባንያው ሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ባህሪ እና ዓላማ የሚገልጽ መረጃዎችን በማካተት ሕዝብ እንዲገዛ ጥሪ የሚደረግበት የጽሁፍ ሰነድ ወይም ሕትመት ነው የሕዝብ ኩባንያ ማለት ሰነዶቹ በሰነደ ሙዓለ ንዋይ ገበያ አክሲዮኖቹ በሰነደ ሙዓለ ንዋይ ገበያ ወይም ባልተማከለ የጠረጴዛ የአክሲዮን ኩባንያ ነው የህዝብ የብድር ሰነደ ሙዓለ ንዋይ ማለት በመንግስት ወይም በመንግስት ስም ወይም በመንግስት ተቋማት ስም የሚወጣ ባለዕዳነትን ወይም ማንኛውም የብድር ስቶክ ቦንድ የተስፋ ሰነድ ወይም ሌላ መሰል ሰነድ ነው የመንግስት የልማት ድርጅት ማለት ሙሉ በሙሉ በመንግስት ባለቤትነት የተያዘ ድርጅት ነው ለሕዝብ ማቅረብ ማለት አንድ ኩባንያ በንግድ መዝገብ ወይም አውጪው ኩባንያ ሰነዶቹን ከመሸጡ በፊት ካፒታሉን ለማሰባሰብ በአደራጆቹ አማካኝነት የሚደረግ ሰነዶቹን ለሕዝብ ለሽያጭ የማቅረብ ተግባር ቢመዘገቡም ባይመዘገቡም ዙሪያ ገበያ የሚሸጡ የሚፈጥር የሚያረጋግጥ ከመመዝገቡ ነው ለሕዝብ የሚሸጥ ሰነደ ሙዓለ ንዋይ ማለት በሰነደ ሙዓለ ንዋይ ገበያ ወይም ባልተማከለ የጠረጴዛ ዙሪያ ገበያ ላይ የሚሸጥ ሰነደ ሙዓለ ንዋይ ነው ቁጥጥር የሚደረግበት ሰው ማለት በዚህ አዋጅ ወይም በሌላ አዋጅ መሠረት ፈቃድ የተሰጠው እና ባለስልጣኑ የስራ እንቅስቃሴውን መዐርዝ በርህ ሠሀከኳ ከሃ ከከ ከ ርከሃ ርከከ ዌበከ ከ ርከር ኪ ከ ሀ ዐ ኪ ዐሕፎ ከ በከኪ ቨከ ከ ፀከ ቤ ሀከኪ ከፀ ቴህርከ ከ ህ ቐዘከቨር አክበክነ ከ ር ሂዛከፀከፀ ዐከ ዓፀርሀከፀኗ ፀኗርከጪቧዐፀ ዐ ከዐኒ ዝሆከዐፀ ከ ዐ ፍ ፀፀ ከበዐፀበ ዐኽ ህከ ርከ ዐሃርከፀር ቐዘከቨር ከ ርርክ በ ከሃ ከከቢ ከ ዐ ዐከ ከሀ ርከከ ዐ ርከክከ ከከ ከሃ ዐ ዐከ ከፀከቋ ዐ ሂከፀ ን ዐሃኛፀጢአበፀከ ከበ ዐከነፀፎ ዐዐህክጠበፀቪ። ከ ርኬ ገጽ ፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ቋ ሀምሌ ቀን ሺ ዓም ዩመ እ ሸ እ ህዜ ዐ በተመለከተ ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመቆጣጠር ኃላፊነት ያለበት ሰው ወይም ፈቃድ የተሰጠው የሰነደ ሙዓለ ንዋይ ገበያ ወይም ፈቃድ ከተሰጠው የሰነደ ሙዓለ ንዋይ ገበያ ጋር ወይም ከባለፈቃድ ሰው ጋር የሚሰራ ማንኛውም ሰው ነው ሀ መልሶ የመግዛት ውል ማለት በተወሰነው ቀን በተወሰነ ዋጋ ወይም ባልተገለጸ ወደ ፊት ባለ ቀን በተወሰነ ዋጋ ለመሸጥና በመቀጠልም መልሶ ለመግዛት የሚደረግ ውል ሲሆን ሰነደ ሙዓለ ንዋዮችን መሸጥንና መልሶ መግዛትን ወይም መግዛትንና መልሶ መሸጥን ያካትታል ውስጠደንቦች ማለት ከሰነደ ሙዓለ ንዋይ ገበያ ከሰነደ ሙዓለ ንዋዮች አስቀማጭ እና ክፍያ አጣሪና ፈጻሚ ኩባንያ ወይም ራሱን በራሱ ከሚቆጣጠር ድርጅት ጋር በተያያዘ የሰነደ ሙዓለ ንዋይ ገበያ የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች አስቀማጭ እና ክፍያ አጣሪና ፈጻሚ ኩባንያ ወይም ራሱን በራሱ የሚቆጣጠር ድርጅት እና የአባላቶቻቸዉ የገበያ እንቅስቃሴ እና የአሰራር ድንጋጌዎች ናቸው ስነምግባር የሚገዙባቸው ሁለተኛ ደረጃ ገበያ ማለት ኢንቬስተሮች በመጀመሪያ ደረጃ ገበያ በቀጥታ ከአውጪው ወይም ከአገናኙ ሰነደ ሙዓለ ንዋዮችን ከሚገዙበት ውጪ አስቀድመው የወጡ ሰነደ ሙዓለ ንዋዮችን ከሌሎች ኢንቬስተሮች የሚገዙበት ገበያ ማለት ነው ሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ማለት በማንኛውም ሕጋዊ መልክ ያለ በገንዘባዊ ግብይት የድርሻ ባለቤትነትን የሚያረጋግጥ እና በባለስልጣኑ ፈቃድ መሠረት የሚተላለፍ ሆኖ የሚከተሉትን ያካትታል ፐ ዝሠከዐፀ ፀዐቧ። ህቧበ ሀከከቨቨ ጩዐከዐ ከ ከእ ፒዖዢቨርርቧ ላሊህበቪ ከር ሊህከ ሏሲርርቧ ከፀ ልጳርርዐሀከ ዐ ከከፀ ለሀሂከዐቨቨ ፅከ ከፀ ከሃ ከ ከ ቨ ከ ከ ር ከ ለልህበቪ በዐበአቪፎር ህ ከ ሀህ ከሃ ከ ዝከ ከፀ ቧዐከከፍ የርዐ ፒከፀ ፀከበ ዐ ፀርከ ከ ሃፀ ለ ዐኳሃ ጳሀዐሯፎበ ከአቧኪር ኗጪፎበኪ ከሃ ከ ከፀ ሀህከከ ከ ከሀ ከ ከሃ ከ ልህክቨቨ ርኘ ዐ ከር ላ ህከዐ ፐከፀ ከከጪከርቋ ሃፀፀ ዐ ሀከፀ ለ ዚሂከዐቨ ፍከ ከፀ ከፀ ሀበ ከሆህ ከከከ ከከከ ከ ዐሃ ፀርከ ሃ ገጽ ፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ቋወጀ ሀምሌ ቀን ሺ ዓም ዩመ እ ሸ እ ህዜ ዐ ክፍል ሶስት ራሱን በራሱ የሚቆጣጠር ድርጅት እውቅና ስለሚያገኝበት ሁኔታ እውቅና ለማግኘት ስለሚቀርብ ማመልከቻ ፅጳ በካፒታል ገበያ ባለስልጣን የቁጥጥር ስልጣን ስር የሚንቀሳቀስ እና እንደ ራሱን በራሱ የሚቆጣጠር ድርጅት ዕውቅና ተሰጥቶት መስራት የሚፈልግ ተቋም በተዘጋጀው የማመልከቻ ፎርም መሠረት ለባለስልጣኑ ማመልከት አለበት በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ጸ የተገለጸው ቢኖርም በባለስልጣኑ እውቅና የተሰጠው የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ እና የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች አስቀማጭ እና ክፍያ አጣሪና ፈጻሚ ኩባንያ ማመልከቻ ማቅረብ ሳያስፈልገው ራሱን በራሱ የሚቆጣጠር ድርጅት እንደሆነ ይቆጠራል በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ መሠረት በሚቀርብ ማመልከቻ አመልካቹ ዕውቅና ከተሰጠው በኋላ ስለሚያከናዉናቸዉ ሥልጣንና ተግባራት መጥቀስ አለበት ባለስልጣኑ ራሱን በራሱ ለሚቆጣጠር ድርጅት እውቅና የሚሰጠው አመልካቹ ድርጅት ሀ ከዚህ አዋጅ እና ተያያዥነት ካላቸው ደንቦችና ውስጠደንቦችና መሆኑን ለ የሕግና እና ሌሎች ተፈጻሚነት ያላቸው መመሪያ ዎች ጋር ፖሊሲዎች የተጣጣመ ያሉት መመሪያዎች ጥሰት መቆጣጠርን ጨምሮ የተጣለበትን ኃላፊነቶች ለመወጣት የሚያሰችል የገንዘብ አቅም እና የአስተዳደራዊ ብቃት ያለው መሆኑን ሐ ብቁ እና ተገቢ መሆኑን ሏ ፒፒ ጀርዐርኺዐእ ዐፒ ሏ ፒ ፒርቪቪሏፒዐቪኘ ዐዚርሏእደሏዐዝእ ሊሀቭርቨኪ ቪር ልኳ ፀከከቨ ሀከበ ከፀ ቧበኗርከዐከ ዐያ ከፀ ርጩ እሠርሺ ዲዝሂከዐቨቨ ዝከርከ ከ። በ ከ ዮ ሄባከ ከ ህበከ ከጤከ ቨ ር ርከር ከፀ ሃ ከኪ ሃ ከፀ ርዐክከህፀኳከዐእ ዐ ጳከሃ ሀህከ ከ በኪ በዌርከእ ከሃ ከ ጳህህከቨቨ ሬ ከቧዉር ርከፀ ከኗ ከፀፀከ ዐ ሀዐ ከፀ ዐርዐኳቨበ ዐ ገጽ ፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ቋ ሀምሌ ቀን ሺ ዓም ዩመ እ ሸ እ ህዜሪ ዐ ፅ መ ከፍተኛ የአሰራር መዛባት ተከስቶ ከሆነ ኦዲተሩ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ መሰረት ሪፖርት ማቅረቡ የኦዲተርን ግዴታ እንደጣሰ ሊቆጠርበት አይችልም ክፍል አራት የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ ሕገ ወጥ የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያን ስለመከልከል ማንኛውም ሰው በዚህ አዋጅ መሠረት ፈቃድ ሳያገኝ ወይም ፈቃዱ በባለስልጣኑ ሳይፀድቅለት የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያን ወይም የተዛማጅ ውሎች ገበያን ወይም ያልተማከለ የጠረሌሴዛ ዙሪያ ገበያ አገልግሎት ለማቋቋምና ለመስራት ወይም የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ ወይም የተዛማጅ ውሎች ገበያ ወይም ያልተማከለ የጠረጴዛ ዙሪያ ገበያ አገልግሎት ለመክፈት ወይም ለመጀመር አይችልም ማንኛውም ሰው በባለስልጣኑ የተሰጠ ፈቃድ ሳይኖረው የሰነደ ሙዓለ ንዋይ ገበያ ወይም የተዛማጅ ውሎች ገበያ የሚሉ ቃላቶችን ከንግድ ስራው ጋር በተያያዘ መጠቀም የተከለከለ ነው የኢትዮጵያ የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያን ስለመመስረት የኢትዮጵያ የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ ከዚህ በኋላ ገበያው እየተባለ የሚጠራ በመንግስት እና በግሉ ዘርፍ የውጭ ኢንቬስተሮችን ጨምሮ ትብብር በአክሲዮን ኩባንያ መልክ ይቋቋማል በህ ጠከ ከ ር ከቋ ፎዐ ከፀ ዝገጪቪፎፒ ከ ዘከር ነዐ ፒከፀ ልህክቨቨ ላ ጩዐቪ ፀበበፎ ፀከልከጪ ልሀዐፀ ፄከ ከዐ። ዐስ ርሀሃ ከርከከ ከ ኸ ከ በከ ከ ሀሃ ርከ ህከ ከ ከ ከበበ ዐ ኪሀኽ ከ ከ ር ከ ዒህከቨቨ ሃ ዐ ከፀቧፀከርቧ ቧ ከፀ ሼኗ ዐ ከከ ከ ከ ፒርከከ በሃር በርርር ዐ ገጽ ፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ቋ ሀምሌ ቀን ሺ ዓም ዩመ እ ሸ እ ህዜ ዐ መ የሰነደ ሙዓለ ንዋዮችን ግብይት ሊያስቆም የሚችል እርምጃ መንግስት ሲወስድ በጽሁፍ በሚያስተላልፈው ትዕዛዝ መሠረት የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ ወይም የተዛማጅ ገበያ በትዕዛሁ መሠረት ለተወሰነ ጊዜ እንዲዘጋ ለመወሰን ይችላል ባለሥልጣኑ ሀ በሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ወይም በማናቸውም ሰነደ ሙዓለ ንዋዮች መደቦች የሚደረጉ ግብይቶች ወይም በሰነደ ሙዓለ ንዋይ ገበያ ግብይት የሚደረግባቸው ተዛማጅ ውሎች ፍትሐዊ ቀልጣፋ ግልጽ በሆነ እንዲከናወን ወይም የተጓደለ ካለ እንዲስተካከል ለማድረግ ወይም መንገድ ለ ሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ወይም የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች መደቦች ወይም በሰነደ ሙዓለ ንዋይ ገበያ ግብይት ሜደረግባቸው ተዛማጅ ውሎች እንዲሸጡ ለማድረግ አስፈላጊ ናቸው ሊወስድ ይችላል ያላቸውን እርምጃዎች ባለስልጣኑ የገበያውን ፈቃድ ለተወሰነ ጊዜ ወይም አንድ ዓይነት ተግባር እስከሚፈጸም ድረስ ሊያግድዉ ይችላል ባለስልጣኑ ይህንን እርምጃ የሚወስደው ገበያው ሀ ከተሰጠው የስራ ወሰን ከተፈቀደለት የስራ ተግባር ከፈጸመ ለ ከተሰጠው ፈቃድ ጋር ማንኛውንም ቅድመ ወይም ካላከበረ ሐ የባለስልጣኑን ትዕዛዝ ከጣሰ ወይም ዘርፍ ዉጭ የሆነ በተያያዘ ሁኔታዎች ከጣሰ ከ ከ ር ኛከኪ ቨርከክ ከ ከ ከ ከ ዲህከከቨ ሃ ርከ ርእ አርሃ በከከኪ ዐ ፀከር ከበ ከከ ርከ ህቪከ ዐ ፀርከጳከ በኛከሃኛ ከር ከ ጠ ከሃ ከኽ ር ከሃ ህከ ከሃ ዐ ህከ ርከበከ በፀሃከሃ ርከር ከፀ ላሀሂከዐቨቨ ሃ ከ ዐ ጀርከከዐዩ ሀርከ ሀ ህበ ህከ ዐርርቪፔበርፀ ርከ ፀ። ከሀርከ ፀ ፐከፀ በፀቧከፀ ዐ ከፀ ከዐልበ ዐ በዩርዐ ዐ ህቨ ርከበ ከ ከህ ከበ ርርክከህሃ ከ ከ ከዐከርሀኬር ሄባከ ከከ ህ ከ ከከኪ ከ በክርከሆ በ ርርከር ዝባፒከ ከ ከኪ ገጽ ፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ቋ ሀምሌ ቀን ሺ ዓም ዩመ እ ሸ እ ህዜ ዐ ሀሆ የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች በባለስልጣኑ ይሁንታ በዳይሬክተሮች ቦርድ የሚሾም ዋና ስራ አስፈፃሚ ይኖረዋል ገበያ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ መሠረት የዋና ስራ አስፈጻሚ ሹመት ቀርቦለት ባለስልጣኑ በ ሰላሳ ቀናት ተቃውሞውን ካልገለጸ የሰነደ ሙዓለ ንዋይ ገበያው የዋና ስራ አስፈጻሟ ሹመት የባለስልጣኑን ይሁንታ እንዳገኘ ይቆጠራል ውስጥ የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያን የዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢን እና የዋና ስራ አስፈጻሚን ስልጣኖች ደርቦ መያዝ የተከለከለ ነው ቋ የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ ዉስጠደንቦች ቋ ሰ በባለስልጣኑ መጽደቁ እንደተጠበቀ ሆኖ የሰነደ ሙዓለ ንዋይ ገበያው ለገበያው እና በገበያው ለሚካሄድ ሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ አስተዳደር አሠራር አመራር እና ቁጥጥር ተገቢ እና አስፈላጊ የሆኑ ዉስጡደንቦችን እና ሥነሥርዐቶችን ማውጣት ይኖርበታል ያሰነደዴ ሙዓለ ንዋይ ገበያ ኃላፊነቶች የሰነደ ሙዓለ ንዋይ ገበያው ለሚከተሉት ጉዳዮች ኃላፊነት ይኖሩበታል ፅ ፍትሃዊነትን ቅልጥፍናን ግልጽነትን እና የኢንቬስተሮች ጥበቃን እንዲሁም የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ግብይት የቁጥጥር ማዕቀፍ መከበሩን ለማረጋገጥ ገበያውን እና አባላቱን በቅርበት መከታተል ቅኝት ማድረግ እና በበላይነት መከታተል በገበያው ላይ የሚፈጠሩ ያለመግባባቶች የሚፈቱበት ስነስርዓት እና የይግባኝ አሰራር ከገበያው አሰራር ጉድለት የተያያዙ የቴክኒክ ዘዴዎች እና አሰራሮች የሪኮርድ ጋር ለ ር ፀርከበ ከ ከሆ ከ ጀፀርክፌከሃፀ ሸር ከሃ ከ ዐ በር ከከ ፀርከ ሀፀር። ነሃ ከፀ በፀፀከፀበ ዐ ከሃፀ ከፀፀከ ፀዐዐዐህፀቧ ገጽ ፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ቋወ ሀምሌ ቀን ሺ ዓም ዩመ እ ሸ እ ህዜሪ ዐ የባለስልጣኑ ቦርድ የሰነደ ሙዓለ ንዋይ ገበያውን ከስራው ጋር በተያያዘ የተወሰኑ ድንጋጌዎችን እንዲያካትት ወይም በተወሰነ ጊዜ ውስጥ ውስጠደንቹን እንዲያሻሽል ለማዘዝ ይችላል የሰነደ ሙዓለ ንዋይ ገበያው በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ መሰረት የተሰጠውን ትዕዛዝ ሳያከብር ከቀረ ወይም በታዘዘው ጊዜ ውስጥ ካላደረገ ሀ ባለስልጣኑ በሰነደ ሙዓለ ንዋይ ገበያው ወጪ የታዘዘውን የዉስጠደንብ ዝግጀት ወይም የዉስጠደንብ ማሻሻያ በራሱ ሊያደርግ ይችላል እና ለ የሰነደ ሙዓለ ንዋይ ገበያውም በዚህ የተሻሻሉትን ውስጠደንቦች አክብሮ እንዲሰራባቸው ይገደድበታል መንገድ ክፍል አምስት የሰነደ ሙዓለ ንዋይ አስቀማጭ እና ክፍያ አጣሪና ፈጻሚ ኩባንያ ቋ የፈቃድ አሰጣጥ ጳ ማንኛውም ሰው በዚህ አዋጅ መሰረት ከባለስልጣኑ ፈቃድ ሳያገኝ ወይም ፈቃዱ በባለስልጣኑ ሳይፀድቅለት የሰነደ ሙዓለ ንዋይ አስቀማጭ እና ክፍያ አጣሪና ፈጻሚ ኩባንያ ማቋቋም ወይም ሰነደ ሙዓለ ንዋዮችን የማስቀመጥ ክፍያዎችን የማጣራትና የመፈፀም ወይም ሌሎች ተያያዥነት ያላቸዉን አገልግሎቶችን መስጠት አይችልም የሰነደ ሙዓለ ንዋይ አስቀማጭ እና ክፍያ አጣሪና ፈጻሚ ኩባንያ ፈቃድ የሚሰጠው የዝቅተኛ ካፒታል መስፈርትን የብቃትና ተገቢነት መስፈርትን የስራ እና ስራ አመራር ሁኔታዎችን የብቃት ማረጋገጫን እና ሌሎች ማናቸውንም በባለስልጣኑ ከፀ መ ልህፌክከዐቨቨ ሃ በር ህከ ፀርከ ሀ ርከር ዝባከከከ ነክ በከበ ሀ ክኳፒከከ ርከ ከከ ፀርከበ ከ ከሃ ከከ ። ከፀ ለህከኪዐቨቨ ከጳሃ ሀ ከ ከበ ከከ ከከ ፀርሀከ ፀኗርከኪ ከ ከ ከ ከ ፀርከ ከ ከህ ከ ከ ከሃ ከከ በበ ጀሏፒ ዌፒ ር ኒ ሏላእዐ ርፒፒሏቪእር ርዐሽጀሊእፕዥ እ ኪ ከ ከ ሀ ሃ ከ ዉሃ ርሀሀ ከ በ ሃርኗ ዝነሂከዐቪ ዐከክከዐ ርበኗ ከ ከ ዐህ ከሃ ከ ልህከዐቨቨነ ጸርርበርዩ ህቭከ ከ ከኪ እ ርፌኗበሸ መሃ ከ ኳሃ ሃ ከ ዐ ከ ርከሃ ከ እ በህ ጠጩቪ ዐ ርከከ ህ ከበከዐ ፀዩህከር ርክቢር ገጽ ፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ቋ ሀምሌ ቀን ሺ ዓም ዩመ እ ሸ እ ህዜ ዐ ፅ ከርካ መመሪያ የሚወሰኑ መስፈርቶች ለሚያሟላ የአክሲዮን ኩባንያ ብቻ ነው ባለስልጣኑ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ መሠረት ስለሚሰጥ ፈቃድ ሁኔታዎችን ይወስናል ዝርዝር በሚያወጣው መመሪያ ድንጋጌዎች በንግድ ህጉ ድንጋጌዎች የተደነገጉት ሌ ሎች ያላቸዉ በዚህ አንቀፅ እንደተጠበቁ ሆኖ የተደነገጉ ተገቢነት ተፈፃሚ ይሆናሉ የሰነዴ ሙዓለ ንዋይ አስቀማጭ እና ክፍያ አጣሪና ፈጻሚ ኩባንያ ግ ዎ የሰነደ ሙዓለ ንዋይ አስቀማጭ እና ክፍያ አጣሪና ኩባንያ ስራን እንዲሰራ በባለስልጣኑ ፈቃድ የተሰጠው ኩባንያ ቀጥለው የተመለከቱትን ግዴታዎች መፈጸም አለበት መልሶ የመግዛት ውልን እና የሰነደ ሙዓለ ንዋይ ማበደርን ጨምሮ ለሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ግብይት የሚያስፈልገውን ፍትሃዊ እና ውጤታማ የርክክብ እና ክፍያ ስርዓት ፈጻሚ መዘርጋት ከሚያከናውናቸው ተግባራት እና ከአሰራሩ ጋር የተያያዙ ስጋቶችን በከፍተኛ የሙያ ብቃት መቆጣጠር ከኩባንያው ጥቅም ይልቅ የሕዝብን ጥቅም እና ከኩባንያው ጋር የሚሰሩ አካላትን ጥቅም ማስቀደም ስራውን ባለስልጣኑ ባጸደቃቸው ደንቦች መሠረት ማከናወን እና መምራት ዉስጠ በባለስልጣኑ ወይም በህግ ወይም በፍርድ ቤት ይፋ እንዲደረግ ከተጠየቀው ውጭ ያሉ በእጁ የሚገኙ መረጃዎችን ሚስጢራዊነት መጠበቅ ባለስልጣኑ ባጸደቀው ወይም ባዘዘው ወይም በወሰነው በዓለም አቀፍ ደረጃ ተቀባይነት ከሃ ከመያ በእበከ ሯዌ ከ ዌፀርቪቨፀበ ከሃ በነርዩርከኛፀ ዐ ከፀ ለ ህሂከዐቨቨ ከፀ ለህከቪኘ ከ ርከእ ከ ሀከቧበፎ ፍሀሬከለርጪፀ ዐ ሂከ ዲህርፀ ዐኳ በህዊርከኛ ዌፀርሃ ከ እዐከላከኢኗፎበበከ ከ እህ ከ ልበ ዐከከ ሀህ ዐ ከከ ርር ር ከ ከሃ ኪ ዩር ከ ርርህክ ቧቧበ ለ ዐከሃ በ ከሃ ከፀ ጳህከከቨቨ ርቨ ዌሃ ከ ሃ ከ ከበፀ ከሃ ከፀ ዐጺከዐ ዐከከከ ልከ ድ ፀሸዩርከቪሂ ርቢ ከበ ከ ፀከሃ ርእር ከከ ሀህሀ ከ ከ ከከ እ ክባከከ ርከህ ከበ ዐሀፀከዐከ ሺ ከፀ ከዐከፀኗ። ህከ ከሃ ከፀ ላዲሀዚከዐቨቨ ዐ ከሃ ፒጪጪዥ ዐ ከሃ ርዐሬቪ ነ ር ክባከከ ህ ህከከ ሀበ ሃከ ገጽ ፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ቋ ሀምሌ ቀን ሺ ዓም ዩመ እ ሸ እ ህዜ ዐ ባለው እና ወቅታዊ በሆነ ቴክኖሎጂ እና ራስን በራሱ የሚያሰራ ዘዴን ተጠቅሞ አገልግሎቶችን መስጠት ውስጠደንቦችና ውስጣዊ መመሪያዎች ባለስልጣኑ የሰነደ ሙዓለ ንዋይ አስቀማጭ እና ክፍያ አጣሪና ፈጻሚ ኩባንያ ከሰነደ ሙዓለ ንዋይ ርክክብ ክፍያ እና ምዝገባ አሰራርን እና ሌሎች ተያያዥ ስራዎችን የሚመለከቱ ደንቦችንና ውስጣዊ መመሪያዎችን እንዲያወጣ ወይም አስቀድሞ ያወጣቸውን ደንቦች ባለስልጣኑ ጊዜ ውስጥ እንዲያሻሽል የማዘዝ አለው የሰነደ ሙዓለ ንዋይ አስቀማጭ እና ክፍያ አጣሪና ፈጻሚ ኩባንያው የተሰጠውን ትዕዛዝ በታዘዘው ጊዜ ውስጥ ሳያከብር ከቀረ ውስጠ በሚወስነው መብት ሀ ባለስልጣኑ በሰነደ አስቀማጭ እና ሙዓለ ንዋይ ክፍያ አጣሪና ፈጻሚ ኩባንያው ወጪ የውስጠደንብ ዝግጀት ወይም የዉስጠደንብ ማሻሻያ በራሱ ሊያደርግለት ይችላል እና ለ የሰነደ ሙዓለ ክፍያ አጣሪና ባለስልጣኑ ያዘጋጃቸዉን ውስጠደንቦች እና መመሪያዎች አክብሮ እንዲሰራባቸው ንዋይ አስቀማጭ እና ፈጻሚ ኩባንያውም ይገደድበታል የሰነደ ሙዓለ ንዋይ አስቀማጭ እና ክፍያ አጣሪና ፈጻሚ ኩባንያ ባለስልጣኑ ሳያጸድቅለት እንደ አዲስ ያወጣቸውን ያሻሻላቸውን የሻራቸውን የለወጣቸውን ወይም የጨመራቸውን ውስጠደንቦች በስራ ላይ ሊያውል አይችልም ህሀሃፀ ከሃ ከ ለረከቨጄ ሄኪ በከ ዐ በርበ ከሃ ከ ላ ከ ህ ህኪ ከፀ ላሀሂከዐቨቨ ጳከ ፀጠኪፀ ፒከፀ ፀርቧበቨ ሃ ከሃ ሀ ከ ዐከከ ርበ ከ ከበ ከከኪ ዐ ርከ ዐከ ርህር ከ ርር ከር ርሀጢሃ ከሀ በ ከ በ ነከቢ ክኪ ሀከፀ በቨ ሀዉሃ በ ከ ርሀ ከ መ መህፀይዉ ህባዚከከ ከፀ ፍሀፀርቪር ዐዐቧ ከፀ ዲሀከከዐቨቨ ሃ ዐ ጳበበ ከ ፀ ከከ ዐ ከ ሃ ርዐከሃ ከፀ ፀዐከ ዐ ከፀ ከ ከ ከ ከነፀ ቨ ፀሃ ህከሃ ከ ከኛ ከከ ከከ ከ ከሃ ከ እ ከ ፀርከበሸ ሃ ከ ከሃ ከ ከሃ በከበከ ከከ ከ ከሃ ዝከአኒዐበነሕህቼ ፎቴርፀበፀከ። ዐ ርከከዐ ዐ ከከይ ከ ከ ሃ ፀሸፀርከሆ ህ ከሃ ዐኛ ከሃ ከ ልህክቨቨ ገጽ ፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ቋ ሀምሌ ቀን ሺ ዓም ዩመ እ ሸ እ ህዜ ዐ ከርካ ሟ የሰነደ ሙዓለ ንዋይ አስቀማጭ እና ክፍያ አጣሪና ፈጻሚ ኩባንያ አዳዲስ ውስጠ ደንቦችን የሚያወጣ ከሆነ ስለሚያወጣቸው ደንቦች ወይም ማሻሻያዎች ምክንያት እና ዓላማ እንዲሁም ውስጠደንቦቹ ስለሚያስከትሉት ለባለስልጣኑ ማሳወቅ አለበት ውጤት ባለስልጣኑ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ የቀረበለትን አዲስ ወይም ማሻሻያ ሊያጸድቅ ወይም ላይቀበል ወይም ሊያሻሽል ይችላል ሆኖም ውሳኔውን ከሰጠ በኋላ ቢያንስ በአንድ ሳምንት ውስጥ ለሰነደ ሙዓለ ንዋይ አስቀማጭ እና ክፍያ አጣሪና ፈጻሚ ኩባንያው በጽሁፍ ማሳወቅ አለበት ዉስጡደንብ አንድ ተገበያይ የክፍያ ደንቦች የሚጥስ ከሆነ የሰነደ ሙዓለ ንዋይ አስቀማጭ እና ክፍያ አጣሪና ፈጻሚ ኩባንያው ተገበያዩ ዉስጠ ደንብ በመጣሱ መቀጫ እንዲከፍል ለማዘዝ ይችላል ያሰነደዴ ሙዓለ ንዋዮች ምዝገባ የሚከተሉት ሰነደ ሙዓለ ንዋዮች በማዕከላዊ የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ግምጃ ቤት መመዝገብ አለባቸው ሀ ለህዝብ ሽያጭ የሚቀርቡ እና ለ በአውጪዎቻቸዉ ፈቃድ ለሰነደ ሙዓለ ንዋዮች አስቀማጭ እና ክፍያ አጣሪና ፈጻሚ ኩባንያ የማስተላለፍ ዉክልና የተሰጡ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ የተጠቀሱት የሕዝብ ኩባንያዎች እና ሌሎች የሰነደ ሙዓለ ንዋይ የሰነደ ሙዓለ ንዋይ ዓይነትና የሰነዶቹን ባለቤቶች መረጃ በማዕከላዊ የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ግምጃ ቤት ማስመዝገብ አለባቸው አውጪዎች የሚያወጡትን ነነከመ በከበበከ ከከ ርፌቨጄ ሾ ከሆ። ከበፀ ዐቧሃ ከፀ ርከዐ ሀኪ ከቨ ከ ከኽርሀከ ርህር ክ ፐከፀ ህከ ከ ከ ከ ክ ሀህ ሀከሃ ከ ከ ከ ዐከፎ ርህከ ሀ ዐ ዝከከ ህከነ ከ ህከ ልበ ከ ኀሀሃ ር ከከ ከ ኪ ኳከሽር ርዐከ ቧበ ከ እኳ በ ከሏከጠ ከ ልሏከር ከ ከ ክ ከ በከ በ ከከእኳ ዐዝጠ ከከ ከ ከ ርከ ፀ ገጽ ፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ቋ ሀምሌ ቀን ሺ ዓም ዩመ እ ሸ እ ህዜ ዐ ቋ ፅ ከርካ ስለ ጥበቃ እና ሪኮርድ አኢያያዝ የሰነደ ሙዓለ ንዋይ አስቀማጭ እና ክፍያ አጣሪና ፈጻሜ ኩባንያ በግምጃ ቤቱ ውስጥ ለተቀመጡት ሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ተገቢውን ጥበቃ ማድረግ አለበት የሰነደ ሙዓለ ንዋይ አስቀማጭ እና ክፍያ አጣሪና ፈጻሚ ኩባንያ ግዑዝአልባ ተደርገው ከተቀመጡት ሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ጋር በተያያዘ የሚደረጉ የባለቤትነት ለውጦችን በኮምፕዩተር የተደገፈ የሂሳብ አያያዝ ስርዓት በመፍጠር በኤሌክትሮኒክ ዘዴ እና መያዝ አለበት መመዝገብ ሰነደ ሙዓለ ንዋይ አውጪው የሚይዛቸው የሰነደ ሙዓለ ንዋይ ባለቤትነት መዝገቦች በማዕከላዊ የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ግምጃ ቤት በሚዘጋጅ ባለቤትነት በኤሌክትሮኒክ ዘዴ በሚመዘገብበት የሂሳብ ስርዓት መተካት አለበት የሰነደ ሙዓለ ንዋይ አስቀማጭ እና ክፍያ አጣሪና ፈጻሚ ኩባንያ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ የ የተጠቀሰውን የሰነደ ሙዓለ ንዋይ የምስክር ወረቀት የሚተካ እና ሰነደ ሙዓለ ንዋዩን ለመገበያየት በጠቅላላ ጉባኤ ለመሳተፍ የወለድ እና የትርፍ ክፍያ ለማድረግለመልሶ የመግዛት ውል እና ለሰነደ ሙዓለ ንዋይ ማበደር ለማስያዝ እና በአዋጁ እና አዋጁን ለማስፈጸም በሚወጡት ደንቦች ወይም መመሪያዎች መሠረት የቅድሚያ እና ሌሎች የሚያስችል ሁሉን አቀፍ የምስክር ወረቀት ያዘጋጃል መዝገብ መብቶችን ለመጠቀም የሰነደ ሙዓለ ንዋይ አስቀማጭ እና ክፍያ አጣሪና ፈጻሚ ኩባንያ ግዑዝአልባ የተደረጉ ሰነደ ሙዓለ ንዋዮችን ኤሌክትሮኒክ የባለቤትነት ሪኮርዶችን ይይዛል የሰነደ ሙዓለ ንዋይ አውጪዎች ባለቤቶች እና ሀሃ ርርዐበ ዘር ከ ቨ ሀዉሃ ከ እህ ርህሀ ሀከ ሀህከ በ ሃ ከ ሃ ከ ር ርህ ከከኘ ርከ በከ ርከርሃ ርህዌበበ ከዜበከኘ ሃ ፀርሀቪኗ ከሺ ጳፀ በፀከፎፀቧ ከ ር ርፌቪከ ዝበከ ከበበከፀቧ ከሃ ከፀ ከ ከ ሀር ኳካከከ ርከር ህከ ዐክብከ ከፀ ከእከከኘ ከ ከሃ ከ ርበከ ህከ ከፀ ዌሃ ኳሃ ከ ር ርህር ሀ ጩቧርፀ ከፀ ፊፀርሀከፀኗ ርፀቭከርጳፎፍ ፌከበርፐ ከሏከጠ ዐ ከ ልር ቪፀበከ ከፀ ከ በ ሀ በ በሀከ ኦበ ርፌ በበ ኳበ ህርከ ዐ ከ ከ ህቨ ከ ህ ክቨቨ ዐከ ከ ከሀ ከሃ ከ በ ከከ ዐ በከሆ ርርከ ከከ ኽነከ ፀርፌከኽ ከ ከ ርቨ ሃ በ ሀዉሃ ከ በ ከበ ህህበ ርከ ክበከ ርር ዐ ሀህ ዐ ክብር ከ ዐከፎ ገጽ ሺ ፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ጣ ሀምሌ ቀን ሺጅ ዓም እ ህዜ ዐ ሌሎች ጥቅም አለን የሚሉ አካላት ሀከ ለሚያቀርቡት ጥያቄ ምላሽ ይሰጣል የሰነደ ሙዓለ ንዋይ አስቀማጭ እና ክፍያ ፐከፀ ዌሃ አጣሪና ፈጻሚ ኩባንያ የተሟላ የሰነደ ሙዓለ ኬ ከ ርሃ ዝ ንዋዮችን ምዝገባ ለማድረግ ዝውውር በ ሀ ከ ርሀከኪ ለማከናወን እና ተያያዥ መረጃዎችን ህከ ከከ ከከ ዐ ለመቀበል እንዲሁም ከተውሶ ስሞች ዐዛጧፀከዢ ዐ ርሀከ ኬ እውነተኛ የሰነድ ባለቤቶችን ስሞች እና ፎቧፀርበ በ ከርህቧበዐ ዐከቧቧቧዐ ከርዐ ከዐዐ ህ በ ከር ዐ የባለቤትነታቸውን መጠን ለመያዝ አስፈላጊ ከበ ከከፀዥ ዐክጠፀኳኪህ ዐ ዓርሀከሀ ናቸው ብሎ የሚያምነውን ሁሉ ለማድረግ ይችላል ሀ ክፍያ እና ርክክብ የሰነደ ሙዓለ ንዋይ አስቀማጭ እና ክፍያ ከ ህበቨ ዌጩ አጣሪና ፈጻሚ ኩባንያ አባላቱ ከሰነደ ሙዓለ ሀ ከ ር ሀቪከ ንዋይ ግብይት ጋር ተያይዞ ያለባቸውን ከበርከ ከ ርርህቪ። ከ ከር ከከ እ ከ ዐቨርከ ነከኳ ከቄ ርርፎ ዲህከሃ ቪ ከ ርበ ከ ከ ኛ ፐከፀ በፀርእኳ ፀሆ ከከ ርከ ከ ከ እከ ከሃ ከ ልሬከዐቨቨ እዌመዉሀፎሯ ዐ ህበ ርቪርህከኪ ፀ ከ ህከእ ከ ከፀር ፀሸርከህ ኪ ከ ዐ ሀከርኬ ኪ ከሃ ዐከ በ ቪ ላህከከቨ ሃክከበርቢቪ ርሀ እዐከነከኗጪከበቧዐ ከፀ ከዐነከ ዐ ከ ቪ ከሃ ሀከ ከከ ርኬከሃ ከፀ እከዐከጪ ልቧ ዐ ከዐሀል ከ ከሆፀ በ ጩእህ ዐነ ገጽ ፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ቋ ሀምሌ ቀን ሺ ዓም ዩመ እ ሸ እ ህዜ ዐ ሀ ለመንግስት ሰነዶች ማዕከላዊ የሰነደ ሙዓለ ንዋይ ግምጃ ቤትን የማቋቋም በባለቤትነት የመያዝ ስራውን የማካሄድ የመጠቀም እና የመቆጣጠር ለ የመንግስት ሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ግዑዝ አልባ ተደርገው ስለሚቀመጡበት ሁኔታ መመሪያ የማውጣት ሐ ከማዕከላዊ የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች አስቀማጭ ከክፍያ ማጣራትና አፈጻጸም ከርክክብ እና ከመንግስት ሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ምዝገባ ጋር የተያያዙ ውስጠ ደንቦችንና መመሪዎችን የማውጣት እና መ በራሱ የማዕከላዊው የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ግምጃ ቤት የመንግስት ሰነደ ሙዓለ ንዋዮችን የመመዝገብ ውስጣዊ በዚህ አዋጅ አንቀጽ ጣ ንዑስ አንቀጽ ኤፎ እና የተገለጸው የሰነደ ሙዓለ ንዋይ ባለቤትነት መተላለፍ የመጨረሻ ስለመሆኑ እና በአንቀጽ ጓቿ መሰረት ለሰነደ ሙዓለ ንዋይ መተላለፍ እና ክፍያ ዋስትና ስለተሰጡ የተደነገጉት እንደ አግባብነቱ ለመንግስት ሰነዶችም ተፈጻሚ ይሆናሌሉ መያዣዎች ልዩ ስልጣን በዚህ አዋጅ በተቃራኒ ድንጋጌዎች የተደነገጉ ማናቸውም ባለስልጣኑ ከልዩ የውለታ ቃሎች እና ሁኔታዎች ጋር ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ ግብይት ለሚደረግባቸው የግል ሰነደ ሙዓለ ንዋዮች የሰነድ ማስቀመጥ እና ክፍያ የማጣራትና የመፈጸም ስራን እንዲሰራ ስልጣን ሊሰጠው ይችላል ቢኖሩም ከከኪ ዐክጧ ህቪርዌ ርበከቪ በመጩዐፀርዐሃ ዐ ርን ዐህይብበፀቪቪ ፀርሀከ ርከ በርከሃ በዌበበከ በበከ ዐ ከኳ ከ ከከእበከ ብበከ ህ በዩርከህ ከበ ሬ ከፀ ዐዐከከ ርከከቬ ሀ በሃ ርከ በ። ዌከበር ከዐ ከ ፀህበበር ዐ ዐከከፎ በዉ ዐኳ ክከርከ ከዐኗፀ ከኳበበዐኡ ፐከ በ ከ ልበከከኛ ፐዝከህ ከ ዐ ከ ርከ ዐዐፀከኽ ህኪ ዐሃከ ዐ ከፀ በኳ ኪ ርከ ዐከሟ በ ሃ ከ ር ከሃ ከ ጳለበክከከ ከከ ከ ሕዐከርፀ ዐ ሂከፀ በፀርኬ ገጽ ፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ቋጀ ሀምሌ ቀን ሺ ዓም ዩመ እ ሸ እ ህዜ ዐ ድ ወደ ፊደራል ከፍተኛው ፍርድ ቤት ይግባኝ ስለመጠየቅ በአስተዳደራዊ ፍርድ ቤቱ ውሳኔ ቅር የተሰኘ ተከራካሪ አካል ውሳኔውን ባወቀ በ ሰላሳ ቀናት ውስጥ በህግ ጉዳይ ላይ ብቻ ለፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ይግባኝ ማቅረብ ይችላል ክፍል ስምንት ለህዝብ ሸያጭ ማቅረብና የሰነደ ሙዓለ ንዋይ ግብይት ድ የሰነደ ሙዓለ ንዋይ ምዝገባ ለህዝብ የሚሸጥ ሰነደ ሙዓለ ንዋይ ለሽያጭ ወይም ለገበያ ከመቅረቡ በፊት በባለስልጣኑ መመዝገብ አለበት የሰነደ ሙዓለ ንዋይ አውጪ ወይም ተወካዩ ለዚሁ ተብሎ በባለስልጣኑ በተዘጋጀ ቅጽ ላይ በመፈረም የተወሰነውን ክፍያ በመከፈል የምዝገባ መግለጫውን ለባለስልጣኑ ማስገባት አለበት ባለስልጣኑ መግለጫን ለማስመዝገብ የሚጠየቀውን መረጃ በመመሪያ ይወስናል የሰነደ ሙዓለ ንዋይ ምዝገባ ከዚህ በታች በተዘረዘሩ የሰነደ ሙዓለ ንዋይ አይነቶች ላይ ተፈፃሚ አይሆንም ሀ በኢትዮጵያ መንግስት ለሽያጭ በቀረቡ ሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ለ በፍርድ ቤት ውሳኔ ወይም ትዕዛዝ በሚሸጡ ሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ሐ መክሰራቸዉ የታወጀባቸዉ ኩባንያዎች ሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ሊህዐርዐ ከር ዐከ ሀ ለ ሀሸ ሀ ዐርፀፀዐከዐ ከፀዐፀ ከከፀ ከሀቧጪ ከዐ በኗከኗፀዐ ዝቫከ ከፀ በፀርኪ ዐ ከነፀ ፐከሀ ሃ ክባከዉ ፐከቨን ዐጻሃኡ ቨፎ ከከ ሄባ። ከ ህበበ በ በ ር ርከ ር ዝፒከርከ በፀርልፀበ ከጪከዝፐዐኒ ገጽ ፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ቋ ሀምሌ ቀን ሺ ዓም ዩመ እ ሸ እ ህዜ ዐ ከርካ ፅ መ በግል ለሽያጭ በሚቀርቡ ሰነደ ሙዓለ ንዋዮች እና መሠ ባለስልጣኑ በየጊዜው በሚያወጣቸው መሰረት በተደረጉ ሰነደ ሙዓለ ንዋዮች መመሪያዎች ከምዝገባ ነጻ በግል ለሽያጭ የሚቀርቡ ሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ለህዝብ ለሽያጭ አይቀርቡም ባለስልጣኑ ሰነደ ሙዓለ ንዋዮች በግል ለሽያጭ የሚቀርቡበትን መሥፈርቶች በመመሪያ ይወስናል ባለስልጣኑ የታዳጊ ኩባንያዎችን የምዝገባ መግለጫ መሥፈርቶችን በመመሪያ ይወስናል ባለስልጣኑ ባልተማከለ ጠረጴዛ ዙሪያ ገበያ የሚደረጉ የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ግብይት ለማካሄድ የሚጠየቁ የምዝገባ መሥፈርቶችን በመመሪያ ይወስናል መግለጫ በኩባንያዎች ለሚቀርቡ ሰነደ ሙዓለ ንዋዮች መግለጫ የሰነደ ሙዓለ ንዋይ አውጪ ማንኛውንም ሰነደ ሙዓለ ንዋይ ለሀዝብ ለሽያጭ ለማቅረብ ሰነዱን ከማውጣቱ ወይም ከማስተዋወቁ በፊት የደንበኛ ሳቢ መግለጫውን በባለልጣኑ ማስፀደቅ አለበት በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ የተጠቀሰው መግለጫ ትክክለኛ የሚገባውን ያህል ግልጽ የተሟላ ምክንያታዊ በሆነ ደረጃ የሚፈለገውን ለይቶ የሚያቀርብ እና ወቅታዊ መሆን ይኖርበታል በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ የተጠቀሰው ቢኖርም ባለስልጣኑ ለህዝብ የሚቀርቡ የሽያጭ ማስታወቂያዎችን ጨምሮ የደንበኛ ሳቢ መግለጫ የተለዩ በመመሪያ ሊያወጣ ይችላል መሥፈርቶችን ሀበከ ዐቨሸሼ ዐበህ ሀርበበር በ ለእሃ ከ ዐ ፀከ ከ ከ ልህዚዐቨቨ ከ ከከ ከከ ከ እ ሀ ህሀ ከሃ በቪርከኛ ሃ ህከ ከ ከ ከ ከሃ ከ ፒፐከፀ ለህከቨ ከ ሀ ርህ ርበ በ ከ በርከሃ ፐከፀ ለሏህከቨ ከ ዐከኳከኪ ሀኪ በ በወርከ ጩሄባከ ርኽኬሃ እሃ በቪርከሆኛ ፐከፀ ላህክቨ ከ በበ ከሃ በክዩርከየ ፀመከከኬ ከ ክክ ርህከ ከበ ቢ ዐኛፀይሂከፀርክአቨ ር ርህ ከሃ ልኳ ርህከ ከ ከኪ ህህሃ ከ ከነ ላዝከቨ ር ዐርከሀ ሀከ ዐ ኛከ ኳሃ ፀርፌከ ህከር ከ ፐከፀ ከዐዌፀርከአ ሀቧበፀ ፀኳከልዲጪፀ ዐ ከ ለብጠ ከ ከ ዩሀያቨርፀከከሃ ር ርከሃ ከ ርሀ ከከሃ ሀር ከ እዘዐከላገሂከኢቧኳበከ ከጴከ ከ ልርጪፀ ከፀ ላሀርከዐቨቨሃ በጪሃ ሀ ፍሀፀርቪቨር ሀክከ ከከ ፒዌርከ ከ ህከ ህህከር በክፒርከሃ ፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ቋ ሀምሌ ቀን ሺ ዓም ዩመ እ ሸ እ ህዜ ዐ ባለስልጣኑ አንድን የደንበኛ መሳቢያ መግለጫ በሜከተሉት ምክንያቶች ሊከለክል ይችላል ሀ መግለጫው የንግድ ህጉን ድንጋጌዎች ይህን አዋጅ ወይም ሌሎች በባለስልጣኑ እንዲሟሉ የሚጠየቁ መስፈርቶችን ያልተከተለ ከሆነ ወይም መመሪያዎ ች ለ መግለጫው በሰነደ ሙዓለ ንዋይ ገዥው ውሳኔ ላይ ተጽእኖ ሊያስከትል የሚችል የተሳሳተ ወይም ያልተሟላ ሃሳብ ካለበት መግለጫ በባለስልጣኑ በተካተቱት ቃላትና ሁኔታዎች መሠረት ያለ ክፍያ ለህዝብ ማቅረብ አለበት አውጭው መግለጫውን መመሪያ በቀጣይነት መረጃን ፋ የማድረግ ግዴታዎች ለሀዝብ የሚቀርቡ ወይም በህዝብ የተያዙ ሰነደ ሙዓለ ንዋዮችን ለሽያጭ የሚያቀርብ አዉጪ ከራሱ እና ተቀጥላ ካለ ከተቀጥላ ድርጅቱ ጋር በተያያዘ ሀ የሰነደ ሙዓለ ንዋይ አቅራቢውንና የተቀጥላ ድርጅቱን የፋይናንስ አቋም ለመገምገም አስፈላጊ የሆነ እንዲሁም ለ በሰነደ ሙዓለ ንዋዩ ገበያ እንዳይቋቋም በሰነደ ሙዓለ ንዋዩ የገበያ ዋጋ ላይ በወሳኝነት ተጽዕኖ ሊያሳድር የሚችል መረጃ ለባለሥልጣኑ ለአባላቱ እና የእርሱን ሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ለያዙ በተቻለ መጠን በፍጥነት ማሳወቅ አለበት የሚገበያይ የሐሰት የሚያደርግ ወይም ፐከፀ ለእሀከዐቨቨሃ ከልሃ ህኗፀ ከፀ እዐዐርከ ከሃ ዐ ከፀ ዐጺከ ከከ ከርከ ከ። ከ ከ ርሀ ከ ሃ ር በ ሀርፀ ዐ ፀርሀከፀፍ ገጽ ፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ቋ ሀምሌ ቀን ሺ ዓም ዩመ እ ሸ እ ህዜ ዐ ከርካ ማናቸውም ለህዝብ ሰነደ ሙዓለ ንዋይ አቅራቢዎች በባለስልጣኑ መመሪያዎች ወይም የሰነደ ሙዓለ ንዋይ ገበያ ባወጣቸውና ባለስልጣኑ ባጸደቃቸው ዉስጡደንቦች መሠረት የተመረመረ የሂሳብ መግለጫቸውን ማሳወቅ ይኖርባቸዋል የሚሸጡ ባለስልጣኑ የተመዘገቡ ኩባንያዎች በውስጣቸው የሚከሰቱ ማናቸውንም አይነት ጉልህ ለውጦችን በፍጥነት በይፋ እንዲያሳውቁ እና ገበያው አስፈላጊ ሊያደርግ ይችላል የሰነደ ሙዓለ ንዋይ እርምጃዎችን እንዲወስድ ማንኛዉም ሰዉ ይፋ የተደረጉ ወይም የተገለፁ በሰነደ ሙዓለ ንዋይ ገበያ የተቀመጡ ወቅታዊ ህትመቶችን ሪፖርቶችን መረጃዎችን እና የመግለጫዎችን ቅጂዎች ባለሰልጣኑ የሚወስነውን ክፍያ እየከፈለ ማየት ወይም ቅጅ መውሰድ ይችላል የተመዘገቡ ሰነደ ሙዓለ ንዋዮች አንድ ጊዜ ከወጡ በኋላ የሰነደ ሙዓለ ንዋዩን ዋጋ ሊለውጡ የሚችሉ ማናቸውም መረጃዎች መኖራቸው በአቅራቢው ድርጅት ዳይሬክተሮች እንደታወቁ አውጪው ወዲያውኑ ለህዝብ በሚሰራጭ ጋዜጣ በሚወጣ ማስታወቂያ እና ለባለስልጣኑ እና ለተመዘገቡባቸው የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ ሪፖርት በማድረግ ህዝቡ እንዲያውቅ ማድረግ አለበት በዚህ አንቀጽ ንዑስ አነቀጽ የተደነገገው ቢኖርም ባለስልጣኑ ወሳኝነት ያላቸውን መረጃዎች ይፋ ስለማድረግ ተጨማሪ ግዴታዎችን በመመሪያ ሊያወጣ ይችላል ላ ኾህከር ከ ርርበከርፀ ለከ በርከሃ ከሃ ከ ላህከከቨ ከሃ ከ ከ ፀከ ከ ሀሃ ከሃ ከፀ ላሀዚከዐቨቨ ከከጄ ፐከፀ ለሀከከዐቨሃ ከጪሃ ጠፀ ከፀ ፀርሀከ ርከኪ ከርሃ ርከከ ሀሀ ር ሀ ከከ ዉሃ ርከ ከ ሃ ዐርርሀ ነከ ኳሃ ዐ ከፀኗፀ ርዐዐ ልእሃ እ ሃ ርቪ ከሃ ከፀ ዲሀሂከዐቨ ከፀ ርር ከኪ ር ር ህከከ ዐፌከከከኳ ከ። ከ ልህክቨቨ ገጽ ፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ቋወጀ ሀምሌ ቀን ሺ ዓም ዩመ እ ሸ እ ህዜ ዐ ክፍል አስራ ሁለት የቲከለከሉ የግብይት ተግባራት ለህዝብ የተሰራጨ መረጃ ለዚህ አዋጅ አላማዎች አንድ መረጃ ለህዝብ ተሰራጭቷል የሚባለው ሀ በባለስልጣኑ ወይም በሰነደ ሙዓለ ንዋዩ ገበያ መመሪያዎች መሠረት ለኢንቨስተሮች እና ለአማካሪ ባለሙያዎች መረጃ ለመስጠት ተብሎ ከታተመ ለ ተመዝግቦ ተይዞ በወጣ ህግ መሰረት ለህዝብ ዕይታ ክፍት ከሆነ ሐ መረጃው ከሰነደ ሙዓለ ንዋዮቹ ወይም ከሰነደ ሙዓለ ንዋዩ አቅራቢጋር የተገናኘ ሆኖ ከሰነደ ሙዓለ ንዋይ ጋር በተገናኘ ስራ ሊሰሩ በሚችሉ አካላት በቀላሉ ሊገኝ ከቻለ ወይም መ ለህዝብ እንዲያውቀው ከተደረገ መረጃ የተገኘ ከሆነ ነው መረጃው ሀ በጥንቃቄ በሚሰሩና የሙያው ብቃት ባላቸው ሰዎች ብቻ የሚደረስ ለ በፍትሐዊና ተመጣጣኝ ክፍያ በቋሚ ደንበኝነት ወይም በክፍያ ለህዝብ የሚደርስ ሐ በምልከታ ብቻ የሚገኝ ወይም መ ከኢትዮጵያ ውጭ ብቻ የሚታተም ቢሆንም ለህዝብ እንደተሰራጨ ሊቆጠር ይችላል ጀሏፒ ገፒፒሂፒ ጺዐ ዚሏሀዐእኣር ዚሏርርፒ ከኪ ሽበ ህከቨር ሾ ከ ህ ዐ ከ ከኪ በከከእ ሀር ኒ ሀቨከ ርከር ክከ ከ በቪርከሃ ዐ ከ ጳህከነቨቨ ሀ ፀርከ ከ ከጄ ከ ህ ርከእክበ ር ዝከርከ ከሃ ዝከከ ከሃ ከከከ ዐዐከ ጠዌፀርከዐኽ ከሃ ከፀ ሀከር ር ከ ር ከሃ ከ ሀዚቋዉሃ ነዐ በፀ ነቧ ጳቧሃ ፅርሀከኗ ህዐ መዝከርከ ከፀ ቧዐበከዐእ ክ ዐ ዉ ጪጨቿ ሠ ዝከርከ ከ በየከልከኪእ በጪዌ ከበ የበከ ዝከርከ ከ ከ ህከ ያየፌበከ በ ከ ከ ወከር ፀሂፀ ከዐሀዐከ ኒ ር ከ ር ሃ ከሃ ኽከ በር ዐ ከ ርበ ከከ ከር ኸ ከኪ ዐ ሀሃኪ ከ ር ርከ ከ ዐከሃ ከሃ ከኪ ዐ በ ከበ ከሃ ዐህ ከቨ ገጽ ፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ቋ ሀምሌ ቀን ሺ ዓም ዩመ እ ሸ እ ህዜ ዐ ለዚህ ክፍል አላማ ውስጥ አዋቂ መረጁ ማለት ቀጥተኛ እና ግልጽ ለህዝብ ያልተሰራጨ እና ለህዝብ ቢሰራጭ ኖሮ በማናቸውም ሰነደ ሙዓለ ንዋይ ዋጋ ላይ ጉልህ ለውጥ ሊያስከትል የሚችል ነው ሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ከውስጠ አዋቂ መረጃዎች ጋር በተያያዘ ዋጋቸው ተለዋዋጭ ሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ናቸው የሚባሉት የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች እሴትን ጨምሮ መረጃው ለህዝብ ቢገለፅ በዋጋው ላይ ጉልህ ለውጥ ሊያስከትል የሚችል ከሆነ ነው ውስጥ አዋቂዎች ለዚሀ ክፍል አላማ ውስጥ አዋቂ ማለት የውስጥ መረጃ ያለው ሰው ነው ለዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ አላማ አንድ ሰው ሰራተኛ ወይም የሰነደ አቅራቢ ባለአክሲዮን ሀ ዳይሬክተር ሙዓለ ንዋይ በመሆኑ ለ በሙያው በስራ ቅጥሩ በቢሮው ምክንያት መረጃውን የማግኘት ዕድል ያለው በመሆኑ ወይም ሐ በዚህ ንዑስ አንቀጽ ፊደል ተራ ሀ እናወይም ለ ከተጠቀሱት ሰዎች ጋር ባለዉ ቀጥተኛ ወይም ቀጥተኛ ባልሆነ ግንኙነት መረጃውን እንደሆነ እንዳገኘ ይቆጠራል ያገኘ ከውስጥ ምንጭ ሾ ከ ቹ ከ ከ ከፌበ ክከርከ ዌርከ ዐ ር ከ ከ። ዐ ሃ ማናቸውም ግብይት ጋር በማጣመር በቪርከሃ በበዌርበሃ ከና በ ከከርከእ ኪ ከ ርሀከ ርቢሃ ዐ ነ ዐከመድ ሀሀከርሃ ከኳበፀበ ፅፀርከፀኗ ዝከርከ ከሃ ከ ርከበርከ ከ ዐከ ከኪርከኪእ ገጽ ፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ቋ ሀምሌ ቀን ሺ ዓም ዩመ እ ሸ እ ህዜ ዐ የሀሰት ግብይት ሌላ ሰው የተመሳሳይ ኩባንያን ወይም የሌላ ተዛማጅ ኩባንያን ወይም የተመዘገቡ ሌሎች መሰል ኩባንያዎችን ሰነደ ሙዓለ ንዋዮች እንዲገዛ ለመግዛት ቃል እንዲገባ ወይም ከመሸጥ እንዲታቀብ ለመገፋፋት በማሰብ የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ዋጋን በሚጨምሩ ወይም ሊጨምሩ ሌላ ሰው የተመሳሳይ ኩባንያን ወይም የሌሳ ተዛማጅ ኩባንያን ወይም የተመዘገቡ ሌሎች መሰል ኩባንያዎችን ሰነደ ሙዓለ ንዋዮች እንዲሸጥ ወይም ስነደ ሙዓለ ንዋዮችን ከመግዛት እንዲታቀብ ለመገፋፋት በማሰብ የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ዋጋን በማሚቀንሱ ወይም ሊቀንሱ ወይም የተመሳሳይ ኩባንያን ወይም የሌላ ተዛማጅ ኩባንያን ወይም የተመዘገቡ ሌሎች መሰል ኩባንያዎችን ሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ሌላ ሰው እንዲገዛ እንዲሸጥ ወይም ለመግዛት ቃል እንዲገባ ወይም ስነደ ሙዓለ ንዋዮችን ከመሸጥ ከመግዛት እንዲታቀብ ለመገፋፋት የሰነደ ሙዓለ ንዋዮችን ዋጋ በሚያረጋጉ ወይም ሊያረጋጉ በሚችሉ በአንድ ኩባንያ ሰነደ መዓለ ንዋዮች ወይም በሌላ በይፋ በሚካሄድ ሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ግብይት ሁለት ወይም ከሁለት በላይ የሆኑ የሰነደ መዓለ ንዋዮች ግብይቶችን በቀጥታ ወይም በተዘዋዋሪ መንገድ መፈጸም አይችልም ማንኛውም ሰው በመካሄድ ላይ ባለ ሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ግብይት በመጠንም ሆነ በዋጋ ላይ ሀሰተኛ ወይም አሳሳች ዕይታ እንዲኖር የሚፈጥር ወይም እንዲፈጠር የሚያደርግ ወይም ሌላ የተዛባ ሁኔታ ማድረግ የለበትም ከ ከር ከ ሀር ከ ሄባከከ ከ ከበከእ በሀርከ ከከ ኳ ከ ርከ ፔ ከከ ከ ፀርሀከ ከሃ ከ ርኬሃ ዌ ርከሃ ሀርከ ዐከ ርከ በ ዐ በር ከከ ሀር ከ ሄባከከ ከ ከበከእ በር ከከ ኪ ከከ ክ ህህከ ሀህ ከሃ ከ ርበህከ ርበከሃ ርከ ከ ከ ዐ ከ እሃ ከ ከከ ሀር ከ ሄባከከ ከ ከበከእ ሀበዐርበ ከከ እ ህከ ከርከ ከ ዐህርከከ ከበ ርሀከ ከሃ ከ ርኬሃ ከሃ ርበከሃ ሀርከ ዐከ ህከ ል ዐእ ከ ከ ርሀ ዐ ርሀ ከ ርፀቧ ዐ በዐ ጳኳሃፒአበዐ ዝባከ ከፀ ጧሼበከዐከ ከከ ዐ በ ሀከርፀ ርከህ ከቬከ ቢ ሆበ በ ሀ ርሀከ ገጽ ፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ቋ ሀምሌ ቀን ሺ ዓም ዩመ እ ሸ እ ህዜ ዐ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ የተደነገገው አጠቃላይ አነጋገር እንደተጠበቀ ሆኖ አንድ ሰው ሀ ለ በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ የሰነደ ሙዓለ ንዋይ ጥቅም የባለቤትነት ለውጥን በማያስገኝ ሁኔታ የሰነደ ሙዓለ ንዋይ የመግዛት ወይም የመሸጥ ግብይት ከፈጸመ ወይም እንዲፈጸም ካቀረበ ወይም በግልጽ በሚታይ ሁኔታ ሰነደ ሙዓለ ንዋዮችን ለራሱ እንዲሸጥለት ባዘጋጀው ወይም ባቀረበው ዋጋ ለመሸጥ ካቀረበ ወይም ከሱ ጋር የሚገበያየው ሰው በግልጽ በሚታይ ሁኔታ እንዲሸጥለት ያዘጋጀው ወይም ያቀረበው እኩል ብዛት ያላቸው ወይም እኩል ብዛት እንዳላቸወ በግልጽ ሊታወቁ የሚችሉ ሰነደ ሙዓለ ንዋዮችን ካቀረበ ለዚህ ክፍል ዓላማ በመካሄድ ላይ ባለ ሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ግብይት እና ዋጋ ሀሰተኛ ወይም አሳሳች ዕይታ እንዲኖረው የማድረጉ ሁኔታ ተፈጥራሯል የተጭበረበረ ግብይት ማንኛውም ሰው ሀሰተኛ አሳሳችና አታላይ መግለጫ ቃል በመስጠት ትንበያ በመስጠት ወይም በማሳተም ወሳኝ መረጃ በመደበቅ ወይም ነከዐሬ። ከ ከፀ ልህዚከዐቨቨ ከ ከፀ ዐሀከከኋከ ዝከ ከፀ ዐ ከዐ ከጪከ ከፐ ከ ከ ከ ከ ህ ኳ ከ ከኪ ሃ ከበ ከ እ ሀኪ ሃ ሊ ክዝከ በ ህከ ዐከ ከ ከእህከ በ ርከ ፀርከ ዐሃዩከ ርሀቪ በ ከ ከፀ ዐከከከ ከከ ከፀ ዐ ከዐ ከከኋቧ ከ ጳቧበ ከዐ ከከ ከሀ ከ ከ ሃ ከ ከዐ እ ከኪ ሃ እ ዝከ በ ዉሃ ከ ዐከከ ከኪ ከከህከ ከቋ ከፀ ዐቧቨ ዐ ልከ ዐጀፀበርፀ ከበ ኗከ ከፀ ሀከከ አከ ከ ከከከ ከ ከቢ ህ ከሀኪ ሀቴ ህ ሃ ላ ህ ከ ከ ዝከ ዐፐዐከከኳ ከሃ ርክከበ ላከር ዐ ከ ዐርጳበኬ ከ ከ ሀከ ዝከ ከእፀ ዐ ከ ከ ፕ ከ ከ ከ ከ ህ ኳ ከ ከኪ ሃ ከበ ከ እ ሀኪ ሃ ላ »ፀእ ህከዐ ሀፀቨከ ርሀ ገ ርከከ ከሃ ከዐበከከ ፀዐሀከከኛ ዝከ በ በ ከ ኮበጩበ ርዐርበህ ርከ ከ ከ ሀከ ነከ ኬ ከ ከ ቧበ ከ ህከ በ ሀ ከሀኳኪቪ ዐ ኳ ከ ሃ ከዐ እ ከኪ ሃ ገጽ ፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ቋ ሀምሌ ቀን ሺ ዓም ዩመ እ ሸ እ ህዜ ዐ ማንኛውም ሰው የተጂሚ እንደራሴነት ፈቃድ ሳይኖረው እንደ ተወካይ ሆኖ ቁጥጥር የሚደረግበትን የካፒታል ገበያ አገልግሎት የሰጠ እንደሆነ ከብር ጳሺ በማያንስና ከብር ፅሺ በማይበልጥ የገንዘብ መቀሥ እና ከ ዓመት በማያንስና ከ ዓመት በማይበልጥ ፅኑ እስራት ይቀጣል ማንኛውም ሰው በዚህ አዋጅ መሠረት ፈቃድ ለማግኘት ወይም ለማሳደስ ብሎ በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ መንገድ በጽሑፍ በቃል ወይም በሌላ በማናቸውም መንገድ ሃሰተኛና የተዛባ መረጃ ያቀረበ ወይም ሐሰተኛ መረጃ በማቅረብ ፈቃድ ያወጣ ወይም ያሳደሰ እንደሆነ ከብር አጸ ሺ በማያንስና ከብር ሺ በማይበልጥ የገንዘብ መቀጮ እና ከ ዓመት በማያንስና ከሮ ዓመት በማይበልጥ ፅኑ እስራት ማንኛውም ሰው በዚህ አዋጅ መሠረት ባልተመዘገበ የጋራ ኢንቨስትመንት ፈንድ ውስጥ ያለን ጥቅም የሚወክሉ አክሲዮኖችን ክፍልፋዮችን ወይም ሌሎችን ሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ለመግዛት ለማስተላፍ ወይም ለማስወገድ ወይም ግዴታ ለማስገባት በመፈለግ ውል የተዋዋለ ወይም የፈጸመ ወይም እንዲፈጽሙ የጠየቀ ወይም በዚህ አዋጅ መሠረት ያልተመዘገበ የጋራ ኢንቨስትመን ፈንድ ያቋቋመ እና ያካሄደ እንደሆነ ከብር ሺ በማያንስና ከብር ሺ በማይበልጥ የገንዘብ መቀም እና ከ ዓመት በማያንስና ከ ዓመት በማይበልጥ ፅኑ እስራት ይቀጣል ላ »ፀከ ህከዐ ሀየቨከ ርሀ ርከከ ዐከሀ ዝክቭከፌ።