Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ና ይወሃ ካርታ ዕ ተ ጻፉ ል ትቸ ንን ን ትና ከበዩበ ነሃቪከ በበኗርበበፎ።
ና ይወሃ ካርታ ዕ ተ ጻፉ ል ትቸ ንን ን ትና ከበዩበ ነሃቪከ በበኗርበበፎ ቀዳሚ ቃል ልጅ ሆፔ በአንድ ክፍል ውስጥ አብረን የተማርን መሐመድ የሚባል ጓደኛ ነበረኝ አባቱ በከተማው የታወቀ ዘይት ቤት ነበራቸው እቤታቸው ስሄድ አባትየው አዘውትረው የሚነግሩኝ ነገር ቢኖር ጾም መጾምና ቤተ ክርስቲያን መሄድ እንዳለብኝ ነበር ጓደኛየ ስለ እኔ ቤተ ክርስቲያን አዘውትሬ መሄድ እየነገራቸው እንኳን ያንኑ ምክራቸውን አያቋርጡም ነበር «ክርስቲያን ሆኖ ወደ ቤተ ክርስቲያን ሙስሲም ሆኖ ወደ መስጊድ የማይሄድ ሰው ሰው አይደለም» የሚሉት አባባል ነበራቸው አርሳቸው ሙስሊም ናቸው ነገር ግን ወደ መስጊድ እንድሄድ ወይም እስልምናን እንድቀበል ጠይቀውኝ አያውቁም በራሴ ሃይማኖት አንድጸና ግን ዘወትር ይመክሩኛል ቤታቸው ስፄድ የሚቀርብልኝ ነገር ከሥጋ ንክኪ ንጻ መሆኑን ለማረጋገጥ እናቱ ያደርጉት የነበረውን ጥንቃቄ ዛሬ ድረስ አልረሳውም ሥጋ የነካ ነው ብለው ካሰቡ አንኳን ወይ ያስገዛሉ ያለበለዚያም እንደገና ይሠሩልኛል መሐመድ እኛ ቤት ሲመጣም ተመሳሳይ ምክር እና የምግብ ጥንቃቂ ይደረግለት ነበር በተለይም በፋሲካ እና በገና ለእርሱ ለብቻው ምግብ ይዘጋጅለት ነበር እንዳይነካካ ተደርጎ እኔ በትንጂሺ እድሜዬ የማውቀው ክርስትና እና ኢትዮጵያዊው እስልምና ይህንን የመሰለ ግንኙነት ነበራቸው «የጅማው ጭፍጨፋ» እያልን የምንጠራውና በጥቅምት ቀን ዓም የተፈጸመውን አሳዛኝ እና አሰቃቂ የክርስቲያኖች ግድያ ስመለከት ግን ይህ የምናውቀው ነገር እየተቀየረ መሆኑ ገባኝ ኢትዮጵያ ውስጥ አስልምና የውጪ ኃይል ግፊት ካልተደረገበት በስተቀር ሰላማዊ መንገድ ሲከተል ነው የኖረው እስልምናን ምክንያት አድርገው የተፈጸሙ የግራኝ አሕመድ ወረራን የመሰሱ የታሪክ ጠባሳዎች የተፈጸሙት ሀገሪቱን የማይወዱ የውጭ ኃይሎች እኛን ለማጋደል በለኮሱት አሳት እና ባቀረቡት መሣርያ ምክንያት መሆኑን እንረዳለነን ኢትዮጵያዊው እስልምና ኃይልን ጽንፈኝነትን እና መግደልን እንደ ዓላማው ማስፈጸሚያ አይጠቀምባቸውም ነበር እነዚህ ነገሮች ተግባር ላይ መዋል ከጀመሩ አንድ ነገር እንድንጠራጠር ያደርጉናል የውጭ ኃይል እስልምናን ተገን አድርጎ እየሠራ ያለው ሥራ አለ ማለት ነው ከበዩበ ነሃቪከ በበኗርበበፎ እንቅስቃሴ አሁን አሁን ኢትዮጵያ ወስጥ ር ር ያተጨመ መ። ሲቻል በሰላም ካልተቻለም በጦርነት ብዙ አካባቢዎች ለእስልምና ገብረዋልፎ የሕንድን አካባቢ ማስለም የተጀመረው በዚሁ ወቅት ዓም ሲኾን ሁለት መቶ ዓመት ባልሞላ ጊዜ እስካለው ጊዜ እስከ ጋንጀስ ወንዝ ያለው አካባቢ ሲያዝ ችሏል እስልምና ወደ ምዕራብ አፍሪካ እና ወደ አካባቢው መግባት የጀመረው ከ ዓም በኋላ ነው በአንድ ክፍለ ዘመን ውስጥ ብዙ ሥፍራዎችን በመቆጣጠር ግዛቱን አሰፋ ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ላይ ለምሳሌ በማሊ የተለያዩ አስላማዊ አስተዳደሮች ለመፈጠር ችለዋል ከአባሲድ ሃይማኖታዊ አስተዳደር በተጨማሪ በየአካባቢው እስልምናን ያስፋፉ አስተዳደሮች ተነሥተዋል በአንድ በኩል ከ ዓም ጀምሮ ስፔይንን የተቆጣጠሩ ዐረቦች እንዲሁም በሌላ በኩል የፋቲሚድ ካሊፌት እምነቱን ያስፋፉ ሲኾን ፋቲሚዶች ግብጽን ሰሜን አፍሪካን ሲሲሊንና ሶርያን ያስተዳድሩ ነበር በዚያው ዘመን አካባቢ ወደ እስልምና የተለወጡት ሳሊሲዩክ ቱርኮችም በኀይላቸው ጠንክረው በመውጣት አብዛኛውን እስላማዊ የእስያ ግዛት ሶርያንና ፍልስጥኤምን ሲይዙ የባይዛንታይንን ጦር በማሸነፍ ተጨማሪ የክርስቲያን አካባቢዎችን ለምሳሌ አናቶሊያን ለመቆጣጠር ቻሉ ከስምንተኛው መቶ ክፍለ ዘመን ጀምሮ የስፔይን ክርስቲያናዊ አስተ ዳደሮች የመስቀል ጦርነት ዐውጀው በሙስሊሞቹ የተያዘችውን አልአንዳሉስን በድጋሚ ተቆጣጠሩ በ ደግሞ የሮማው ፓፓ ዳግማዊ አርባን መዐሀዩ ከ በስፔናውያን ቅዱስ ጦርነት እንዲሁም የምሥራቃዊው የሮማ ግዛት አስተዳዳሪ ክርስትናን እንዲታደግ በቀረበለት ልመና በመበረታታት ከምፅራብ አውሮፓ የመስቀል ጦረኞችን አንቀሳቀሰ ጦሩም ኤዴሳን ትሪፖሊን አና ኢየሩሳሌምን በመቆጣጠር በኢየሩሳሌም የክርስቲያን ሥርወ መንግሥት ለማቆም ችሎ ነበር ይኹን እንጂ ጎዴሃ በተባለው እስላማዊ መሪ አስተባባሪነትና መሪነት የተቀናጀው የሙ ስሊሞች ጦር የምዕራብ አውሮፓ የመስቀል ጦረኞችን አሸንፎ ኢየሩሳሌምን ተቆጣጠረ ሽንፈቱን ለመለወጥ ተደጋጋሚ የመስቀል ጦርነት ቢካሄድም ምንም ለውጥ ሳይመጣ ቀረ ይልቁንም ኢየሩሳሌምን ከሙስሊሞች ነጻ ለማውጣት የሚመጣው ጦር ከበዩበ ነሃቪከ በበኗርበበፎ ሶች መዲና በተለምዶ የግሪክ ኦርቶዶክስ የ ስጥንጥንያና ሌሎች የክርስቲያን አካባቢዉ እያካሄደ ኀይሉን በ ሚ ወረራና ዝርፊያ ማዳከም ር ስለሙ ጦር በቀላሉ እንዲቆጣጠራቸው መንገዱን አመቻቸለኑ ብታ አቅ የኋለኛው ጥፋት ባሰ። ርህክዌ ከ በርሃርሀ ላጾ ከበዩበ ነሃቪከ በበኗርበበፎ አክራሪ እስልምና በኢትዮጵያ ነገሥታት መካከል አንዱ የእኛው ንጉሥ አድርአዝ ወይም ንጉሥ አርማሕ ነው ታሪካዊ ፋይዳና ማስረጃ የሌሰው ክርክር ቢኾንም ንጉሥን ለማስለም መሞከር ታሪክን ድጋሚ ለመጻፍ ከመፈለግ የመነጨ መኾኑ ግልጽ ነው ይሁን እንጂ ይህ ታሪካዊ መሠረት የሌለው ስብከት ግዘፍ ነሥቶ መታየቱ አልቀረም ትግራይ ውስጥ ውቅሮ አካባቢ የሚገኘ ውንና የንጉሥ መቃብር ነው የሚባለውንም ስፍራ ቅዱስ ስፍራ ማለታቸው ይታወቃል የዚህ ንጉሥ ታሪክ በኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ዘንድ ቀላል ግምት የሚሰጠው አይደለም ለዚህም ነው ጠቅላይ ሴተ ክህነት ታኅሣሥ ቀን ዓም ባወጣው መግለጫው ያልነበረ ታሪክ እየተፈ ጠረ ነው ሲል ነገሩን አበክሮ የተቃወመው ይኹን እንጂ አን ዳንድ የመንግሥት ባለሥልጣናትና ሚዲያዎች የነገሩን ከባድነት ባለመረዳት ወይም ኾን ብለው ችላበማለት የአንዱን ወገን አስተሳሰብ ያራግቡታል ለምሳሌ ያህል ዋልታ ኢንፎርሜሽን ማእከልና ኢትዮ ጵያ ዜና አገልግሎት በሚያሰራሟቸው ዜናዎች ላይ ነገሩን አምነው ተቀብለው ሌሎቻችንንም ሲያሳምኑ ይጥራሉ አንዳንዶችም ሪስት ይስብልናል በሚል ጊዜያዊ ጥቅም ታሪክን ያዛባሉ በእርግጥ አንድ ሚዲያ ክሥተቶችን ሰአንባብያን ለአድማጭ ለተመ ልካች የማድረስ ሞያዊ ግዴታ ቢኖርበትም የይገባኛል ጥያቄ የሚነ ሣባቸውን ነገሮች ሚዛናዊ በኾነ መልኩ ማስተናገድ ይገባዋል ስለ ንጉሥ አርማሕ ታሪካዊ ማንነት የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ሐሳቧን በይፋ አየገለጸች የምትናገረውን ነገር ከቁብ ሳይጥፉ ስለ ሴላው ቡድን ሐሳብ ማራገብ ግን ጋዜጠኝነት ሳይኾን ምንደኝነት ነው ወደፊትም ይህ ሐላፊነት የጎደለው ዘገባ መስተካከል አለበት ገና ሰገና የሳንቲም ድቃቂ የጨርቅ እላቂ ያመጣልናል እየተባለ ታሪክ መጫወቻ መኾን አይገባውም ንጉሠ ክርስቲያን አንጂ ሙስሲም ከልነበረም ማለት ደግሞ እስልምናን ከመቃወም አብሮ የመኖርን ባህል ከመሻር መቁጠር የተሳሳተ አስተያየት ነው ሙስሊሞቹም ስምዐ ጽድቅዘኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ጋዜጣ ኛ ዓመት ቁጥር እትም ታኅሣሥ ዓም ገ ከበዩበ ነሃቪከ በበኗርበበፎ ፒከንዩቄቓድቋብኀንከ ከመ ሁጅልጺ ተን ቲቲ ቲፒ ጣጃ ቢኾኑ እነርሱ የሚያ መናገራችን ሲቆጩ መብታቸው እንደ ተገፈፈ የምናምነውን በ መብታችን ተነካ በሚል ስሜት ሌላውን ለማነ የሩ አይ ምስርም ተቀባይነት የሰውም። በ ያላት እንቅስቃሴ ሙሉ በሙሉ ባይጦም ከአነ መሪዎች አካባቢቤን ውና በኛው መቶ ዓመታት የ ን ድጋሚ ለመቆጣጠር መሞከራቸው ኦልቶ በቀይ ከበዩበ ህሃቪከ ርበርክበፀ አክራሪ እስልምና በኢትዮጵያ ሬሊመጦመጌጌሬቲሬቲዴሬሬዜሬጭጭዴተተዯተ ዲ የነገሥታት ቤተሰብ ከ ጸጠሃ ከ ሥዕል ነው ሥዕሉ በ እና በ መካከል ሳይሣል እንዳልቀረ ይገመታል ሰነጃሺ ካላቸው ክብርም ይኹን ተራራማዋን ኢትዮጵያን ለመድፈር ባለመቻላቸው የሙስሊም ጦር ከዳህላክ አልፎ ወደ ኢትዮጵያ ፊቱን ለመዝለቅ አልሞከረም ነበር መሐመዳውያኑ በስፔን በባይዛንታይን በፐርሺያ ግንባር በጦርነት ተጠምደው ስለነበር የኢትዮጵያን የባሕር ጦር ገድበው ከማቆየት ባለፈ ወረራ አልፈጸሙም ይልቁንም በዘጠ ነኛው መክዘ በተጻፈው ጋዲታ እንደ ተጠቀሰው ለኢትዮጵያ በነ ከመናገር አልተገቱም ነበር በዚህ የሐዲስ ትእዛዝ ምክንያትም ሊኾን ይችላል ዐረቦቹ በሁሉም ላይ ያወጁት ጅሃድ ኢትዮጵያን ግን አልተመለከተም ነበር ይህ ሁሉ ኦቶማን ቱርኮች በኛው መቶ ክፍለ ዘመን ሥልጣን ሲይዙ ይለወጣል ቱርኮች ግብጽን ሲቆጣጠ ሩና የማምሉክ አገዛዝ ሲጀመር ኢትዮጵያን ተወት የማድረጉ ፖሊሲ ይለወጣል ኢትዮጵያን ለማስለም ትልቅ ጥረት ያደረጉት እነርሱ ናቸው ሐበሾችን ተዉአቸው የሚለውንም የነቢያቸውን ቃል ሻሩት ይህ ቃል የተነገረው ምናልባት ኢትዮጵያ ሰሐባዎችን በችግራቸው ጊዜ ተቀብላ ከጥፋት ስላዳነቻቸው ሊኾን ይችላል አንዳንዶች እንደ ሚጽፉት ኢትዮጵያ የጥቁር አገር በመኾኗ ከንቀት የተነሣ ከእነርሱ ጋር መቀራረብ አይገባም ለማለት አይመስልም እንዲያ ቢኾን ኢትዮጵያውያቱን እያገቡ ለመኖር ባልፈቀዱ ነበር ደግሞም ከታላላ ቆቹ የነገሥታት ቤተሰቦች መካከል ደምረው በአክብሮትና በአድናቆት አይመለከቷቸውም ነበር በዚህ ይሁን በዚያ እስልምና ኢትዮጵያን ለመድፈር አልቻለም ነበር የእስልምና ስብከትም ኢትዮጵያውያንን ሊስባቸው አልቻለም ለሌሎቹና በጣዖት አምልኮ ለነበሩት ግን በአ ንድ አምላክ የማመን ወይም የጥሩ አስተዳደር ጉዳይ እንግዳ የነበረው ለኢትዮጵያውያን ግን አዲስ አልነበረም በእምነት በሃይማኖት ክርስትና በአስተዳደርም የጠነከረ መንግሥት ነበራቸው እስልምና እምነቱን ለማስፋፋት ጅሃድ ማወጁን ለመረዳት እምነቱ ለዓለም ያለውን አመለካከት መገንዘብን ይጠይቃል በእስልምና ሕግ ሀርከ ደሀሀወ። ዳዕኋምና አሰዕመሳያፇዖ ያሦኑሦሃው ውሃ ቃ የሚባለውና በ እኤአ በዐረብኛ የታተመው መጽሐፍ ነው ይህን ባለ ገጽ መጽሐፍ የጻፈው የአል አዝኻር ዩኒቨርሲቲ ፕሮፌሰር ሐበሾችን ተዉአቸው ስለሚለው ትእዛዝ ወይም ኢትዮጵያ በእስልምና ውስጥ ስላላት በጎ ስፍራ ሰመጥቀስ አልፈለገም መጽሐፉ ከርእሰ ጉዳያችን ጋር የሚሄዱ ሁሰት ነገሮች ለመጥቀስ ይሞክራል በመጀመርያ የኢትዮጵያ ንጉሥ ነጃሺ ደግ ንጉሥ መኾኑን የአስ ልምናን ብርሃን ማየቱንና መለወጡን ይገልጻል ለዚህም የተሰያዩ የእስልምና ሊቃውንትን ይጠቅሳል የነጃሺንጹ መለወጥ መቃወም ወይም መጠራጠር ደግሞ ፀረ እስልምናነት ነው ይላል ዛሬ በኢትዮጵያ ያቆጠቆጠው አክራሪ ፖለቲካዊ እስልምና ይህን ጽንፍ ተቀብሎ የሚያራምድ ነው ስለዚህም ይህን ታሪካዊ ሕተታቸውን የማይቀበለውን ሁሉ ቤተ ክርስቲያንን ጨምሮ ፀረ እስልምና አድ ርጎ ይፈርጃቸዋል ሁለተኛው የዚህ ደራሲ ነጥብ ኢትዮጵያ እስልምናን የተቀበለውን ንጉቋሟን በመቃወም እርሱም ከሞተ በቷላ በፈንታው የነገሠው የነጃሺ ልጅ መሐመድ ለንጉሠ የጻፉትን ደብዳቤ በማጥፋት አገሪቱ ፀረ አስልምና መኾኗን አሳይታለች የሚለው ነው ይህም የኾነው በካህናቱ መሪነት በሕዝቡ ተባባሪነት ነው ይላል ደራሲው መሐመድ ለሐበሾች የነበራቸውን ፍቅርና አክብሮት በጭራሽ ማን ሣት አይፈልግም ኢትዮጵያ እንደሌሎቹ አገሮች ሁሉ በሙስሊሞች ጅሃድ ያልተመታችው ነቢያቸው ተዉ ስላሉ ሳይኾን ወታደራዊ ታፊር ማለት በዐረብኛ የሚለው ሲኾን በእስልምና ሕግ መሠረት አላህን ን የማያምን የመሐመድንም የመጨረሻ ነቢይነት የማይቀበል ሰው ማለት ነው እጨከቪጠጠ ለከሰ ከ ላሃሃጸከ ለ ቨ ከከ ካሃጸከበህከጳደከ ዐያጻነ በ ከ ሺየ ሀከ ቨ እፌከጸጠጠርሰ ለከሰ ሾከ ላክሃሃክ ሀሀ ከበዩበ ነሃቪከ በበኗርበበፎ አክራሪ እስልምና በኢትዮጵያ በኾነ ምክንያት ብቻ መኾነን ለማሳየት ይጥራልኝጅ በአክራሪዎች ፅይታ የነጃሺ ሰሐባዎችን መቀበልን ተከትሉ ያለው ታሪክ ሁሉ የሚያጠነጥነው ኢትዮጵያ ስደተኞቹን ከጥፋት በማትረፏ ላይ ሳይኾን በንጉሠ አእስልምናን መቀበል ዙሪያ ነው በአክራሪው ፖለቲካዊ እስልምና አመለካከት መሠረትም ኾነ በመሐ መድ እና በተከታዮቻቸው እምነት የአንድ አካባቢ መሪ በመጀመሪያ ያለምንም ደም መፋሰስ እምነቱን እንዲቀበል ይጠየቃል ፈቃደኛ ካልኾነ ግን ጅሃድ ይታወጅበታል በጦርነት በብዙ ደም መፋሰስ ይገብራል ይሰልማል በእነዚህ የእስልምና አክራሪ ጸሐፊዎች አስ ተያየት ኢትዮጵያ ሙስሊም ንጉሷን ነጃሺን በመቃወም እስል ምና ላይ ክሕደት ፈጽማለች ከዚህ የክሕደት ኃጢአት ሊያነጻት የሚችለው ወደ እስልምና መመለስ ብቻ ነው ከዚህ ውጭ የክርስቲ ያን ኢትዮጵያ መኖር ነቢያቸው መሐመድን ማወረድ ነው በዚሁ አመለካከት የተቃኘው ሌላው መጽሐፍ ደግሞ በዘይላ ሙስ ሊምና በክርስቲያን አቢሲኒያ መካከል በመካከለኛው ዘመን የነበረው ፖለቲካዊ ግንኙነት የሚባሰው ነው በመጽሐፉ ደራሲ በካይሮው ዩኒቨርሲቲ ፕሮፌሰር በአብደል ሐሊም ሙሐመድ ረጃብ አመለካከት ኢትዮጵያውያን ሌላው ቀርቶ ጓኃለባፖ ሳይቀር ለማፍረስና መላውን የዓለም ምድር ክርስቲያን ለማድረግ የጣሩ የሞከሩ የመስቀል ጦረ ኞች ናቸው በዚህና ቀጥሎ በተዘረዘሩት ምክንያቶች ኢትዮጵያ የአስልምና ታሪካዊ ጠላት ከመኾኗም ባሻገር በምንም መልኩ የበታቻ ቸው ያልኾነች የመስቀል ጦረኞቹ አውሮፓውያን ታማኝ ወዳጅ ናት በዚህ ጸሐፊ ግምገማ ነጃሲ ወደ እስልምና መለወጡ አርግጥ ቢኾንም በሥልጣነ ግን ንጉሥ ሳይኾን የአንድ አካባቢ ገዢ የባሕር ከ ርከ ደህዘሆፇወ። ከበዩበ ነሃቪከ በበኗርበበፎ አክራሪ አስልምና በኢትዮጵያ ። ጥቅሱ የሚገኘው አል ቡካሪ አዘጋጀው ሖዲስ ላይ ነው ረ በበፎ ነሺከ ዕበባበበ ው ቫ አክራሪ እስልምና በኢትዮጵያ ከገራኝ መነሣት በሬት የነበረጡው ሁናቴ አስልምና የመካከለኛው ምሥራቅ ዋነኛ መ እስከ ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ድረስ በሉ መክ ዙስ ሺ ዮጵያን እንተዋት በሚለው ፖሊሲ የዘለቀ ይመስል ነበር ይህንንም ሲያደርግ ግን ኢትዮጵያን በመዘንጋት ሳይኾን ዙሪያ ገባ ደጂን ዘግቶ ከሌላው ዓለም ነጥሎ በማስቀረት ላይ ባተኮረ ፖሊሲ ነው ሐበሾ ችን ተዉአቸው የሚለው መመሪያ በቱርኮችና ግብጾች መነሣት ያበቃል ከክርስትና ጋር በተገናኘም ኾነ ለናይል ባላቸው ትኩረት ግብጾች ለኢትዮጵያ ያላቸው ትኩረት ምንም ጊዜ የሚለወጥ አይደ ለም በተጨማሪም አንዳንድ ሙስሊሞች በተለያዩ አቅጣጫዎች ወደ ኢትዮጵያ እየገቡ እምነቱን ለማስፋፋት መጣራቸው ይታወቃል ሙስሊሞች ዳህላክን ተቆጣጥረው የኢትዮጵያን መውጫ መግቢያ በሮች ሁሉ መዝጋታቸው አኩሱማዊውን የኢትዮጵያ መንግሥት የባሕር ኀይል አዳክሞታል በቀይ ባሕር ላይ የነበረውን የበላይነት አሳጥቶ በመጨረሻም ለውድቀት አብቅቶታል ኢትዮጵያ ከሌላው ዓለም ጋር የነበራት ግንኙነት በሙሉ ተቋርጦ ከግብጽ የእስክንድርያ ቤተ ክርስቲያን ጋር የነበራት ግንኙነት ብቻ ቀርቷል አገሪቱ ቅድመ እስልምና ከሌላው ዓለም ጋር የነበራት የፖለቲካ የንግድና የፃይማ ኖት ግንኙነት ተቋርጧል ይህን ተከትሎ አኩሱማዊው የኢትዮጵያ መንግሥት ተዳከመ ኋላም ሰመፈራረስ በቃ ከመንሥኤዎቹ አን ዱና ዋነኛው ደግሞ እስልምና ነው ከሌላው ዓለም ጋር የነበራት ግንኙነት በእስልምና አጥርነት ለመገደብ ቢበቃም በግብጽ የእስክንድርያ ቤተ ክርስቲያን በኩል ከምሥራቁ የክርስቲያን ሕዝብ ኦሪየንት ጋር የቀጠለው ግንኙነት አገሪቱ ጭራሹኑ በአስልምና እስር ቤት ተከርችማ እንዳትቀር አድርጓታል እስከ ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ድረስ የዘለቀውና የእስክንድርያ ቤተ ክርስቲያን ጳጳሳትን የመላክ ጉዳይ በአንድ በኩልም ቢኾን ለአገሪቱ ፖለቲካዊ ጥንካሬን ሰጥቷል ማለት ይቻላል ለአብነትም ያህል በዘመነ ዛፐጐዌ ለተገኘው ሁሉን አቀፍ መነቃቃት የግብጽ ቤተ ክርስቲያን አስተዋፅኦ ቀላል አልነበረም ይኽው አስተዋፅኦ በትረ ሥልጣኑ ከላስታ ወደ ሸዋ ከተዘዋወረ በኋላም ቀጥሏል ከበዩበ ነሃቪከ በበኗርበበፎ አክራሪ እስልምና በኢትዮጵያ ይኹን እንጂ የግብጽ እና የኢትዮጵያ አብያተ ከ እንደ ፈቀዱትና እንደ ወደዱት መጠን ግንኙነታቸው የተሳካና ር ኾኖ እንዳይቀጥል በግብጽ የሰፈነው እስላማዊ ከመች ልቅ አንቅፋት ኾኗል ከግብጽ የሚመጡት አባቶች አረፍተ ሞተ ሲገታ ቸውና ሌላ ጳጳስ እንዲላክ የመተካት ጉዳይ በመጣ ቁጥር ኢትዮጵያ ውያኑ ነገሥታት የግድ የሙስሊሞቹን ፈቃድ ማግኘት ነበረባቸው የኢትዮጵያ ነገሥታት በአስተዳደራቸው ሥር ያለችውን የግብጽ ቤተ ክርስቲያን ለማጥፋት ቀን ተሌት ቀና ደፋ የሚሉትን ሙስሊሞችን ለኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ርዳታ እንዲያደርጉ ፈቃድ እንዲሰጡ ለመጠየቅ ይገደዱ ነበር በእርግጥም ለቤተ ክርስቲያናቸው ሲሉ አድርገውታል ጉዳዩ አሳፋሪና ክብራቸውን የሚነካ ነበር ሙስሊሞ ችም ቤተ ክርስቲያን እንድትጠፋ የሚፈልጉ ቢኾኑም ከኢትዮጵያ ምድር እየተጫነ የሚመጣው ስጦታ እያጓዓጓቸው የነገሥታቱን ጥያቄ በአብዛኛው ተቀብለው ይፈጽሙ ነበር በአንጻሩ ማምሉኮቹ በኢትዮጵያ ላይ ሊያስፈጽሙ ለሚፈልጉት ነገር የግብጽን ቤተ ክርስቲያን መግቢያ በር ማድረጋቸው አልቀረም ይህን እና ያን አድርጉልን አለበለዚያ ጳጳስ አንልክም በሚል በተ ለይም በዋነኛነት የሚፈሩትን የዓባይን ነገር ለመቆጣጠር ተጠቅመው በታል። ከበዩበ ነሃቪከ በበኗርበበፎ አክራሪ እስልምና በኢትዮጵያ ኤን መ መስተዳድሮች ናቸው። ይህም ማአከላዊ ውን መንግሥት ማዳከሙ ብቻ ሳይኾን ሥርዐት አልበኝነትንም አስፋፍቶ ነበር የሥርዐት አልበኝነቱ መስፋፋት የአገሪቱን ኢኮኖሚ ሊያዳክመው ችሏል ልዑላኑ መሣፍንቱና መኳንንቱ ከሥልጣና ቸው ሲሻሩ ያምፃሉ ገሚሦቹም የጠላቴ ጠላት ወዳጄ ነው በሚል ፈሊጥ ከሙስሊሞቹ ጋር ይወግናሉ በዚህም ማእከላዊው መንግ ሥት ያደርግ የነበረው መስፋፋት ተገትቷል ክርስትናን የማስፋፋቱ ሒደትም በዚያው መጠን ተገትቷል ቤተ ክህነቱም በነገረ ዛሃይማኖት ልዩነት እየተከፋፈለ ውስጡ በጣም ተዳከመ በውጪው በኩል ያለውን ኹኔታ ስንመለከተው ደግሞ ቅድመ ግራኝ ያለው የኛው መቶ ክፍለ ዘመን የፖርቹጋሎች ቀይ ባሕርን ከብበው ወደሚገኙ አገሮች አካባቢ መምጣትን እናገኛለን የእነርሱ መምጣት በኛው መቶ ክፍለ ዘመን ላይ በአካባቢው ባለው የንግድ እንቅስቃሴ ላይ ትልቅ ተጽዕኖ አምጥቷል ይኹን እንጂ በአካባቢው ያሉት ሙስሊም መሪዎች በአብዛኛው በውስጣቸው ባሉ ችግሮችና ተቀናቃኞቻቸው ላይ አተኩረው ነበር ፖርቹጋሎቹ በአካባቢው ያላቸውን ይዞታ በማጠናከር የሙስሊሞቹን የንግድ መረብ ለመበጣጠስ ከሕንድ ጋር ያለውን የንግድ ፍሰት ወደ ፖርቹጋል ለማዞር ችለው ነበር በ በዲዩ ሽንፈት የደረሰባቸው ማምሉኮች የበለጠ ዝግጅት በማድረግ ከፖርቹጋሎች የተጋረጠባቸውን አደጋ ለመቋቋም አንቅቷቸዋል በፖርቹጋሎችም በኩል ፀረ አስልምና ትብብር በመፍጠሩ በኩል ከኢትዮጵያ ጋር ለመወዳጀት እንደሚሞክሩ ግልጽ ነበር ለዚህም ተግባር ፔሮ ዳ ኮቪላሆ ከ በፖርቹጋል ንጉሥ በዮአኦ ህ በበፎበ ሃቪከ ሀበባርበበዩ በኢ ተዮጵያ አክራሪ እሰልምና ሴ ግ ዝ ጠደ ኢትዮጵያ ቤተ መንግሥት መጥቶ ነበር ራ ከስብ ላ። በዚሁጾ የሙስሊሙ ዓለም መዲና የኾነውን መካን የመያዝ ዓላማ እንዳላቸውፁ ለሙስሊሙ ዓለም ግልጽ ኾነ ከኢትዮጵያ ጋር ለመተባበር ከቻሉ ደግሞ የሚመጣው ጥቃት አደገኛነት ታየ ጻ ጨ« ዉ መ ሸጫ ይህ በእንዲህ አንዳለ ጦረኛው ማሕፉዝ በዐፄ ናዖድ ከመገደሉ በፊት በክርስቲያን ኢትዮጵያ ላይ የከፈተው እና እያደረሰ ያለው ጥቃት በሙስሊሙ ዓለም መልካም ተቀባይነትን አግኝቶለት ከሐሳብ ተቀባ ይነትም ባለፈ ከዐረቢያ የመጡ ወዶ ዘማቾች ጦሩን ተቀላቅለውት ነበር የየመንና የፖዎ መሪዎችም ድጋፋቸውን ገለጡለት አዜ ልብነ ድንግል በትረ መንግሥቱን በጨበጡ ፖርቹጋሎችም ሕንደ ውቅያኖስ ላይ መመላለስ በጀመሩ አና ማሕፉዝ ጅፃዱን ባወጀ ጊዜ የዐረብ ረዳቶቹ ዓላማውን መደገፋቸውን ለማሳየት አረንጓዴውን የእስልምና ባንዲራ ከዐረብ ዑለማ አገኘች በተጨማሪም የማይናቅ የመሣሪያና የወዶ ዘማች ልገሣም ተደረገለት ርዳታው መጥቶ በሶማልያ ወደቦች እንደ ተራገፈ በርግጥም ከክርስቲያናዊት ኢትዮጵያ ጋር የተጀመረው ጦርነት አዲስ መልክ መያዙ እርግጥ ኾነ ን ኒክ ተጨ ሶቀጥራ ሀ ወይም ሀ በዐረብኛ ርነ ኢኗ ለአፍሪካ ቀንድ ቅርበት ያላት በሕንድ ውቅያኖስ ላይ የምትገኝ ወደብ ናት ከአፍሪካው ቀንድ በ ኪሜ ቃት ላይ ትገኛለች ኣል ሐጃዝ ዝ ሀሀ ዘ በዐረብኛ ደግሞ ኩሩ ከዛሬዋ ሳዐዲ ዐረቢያ ምዕራብ ግዛት የምትገኝ ስፍራ ናት ሶጄህ ዑለማ ማሰት ታዋቂ ወይም ታላቅ ሊቅ ምሁር ማለት ነው ከበዩበ ነሃቪከ በበኗርበበፎ አክራሪ እስልምና በኢትዮጵያ ፎፎኗ ጆጅ ኃው ናትን በአንዳንድ የታሪክ ጸሐፊዎች እምነት ም ያሻ መነሻ ከኢኮኖሚ ጋር የተገናኘ ቢኾንም ገደማኖታዊ አንደምታ እንዲሰጠው ስለተደረገ ጉዳዩ ሌላ አቅጣጫ ሊይዝ ችሏል መለስ ይህም ቀደም ብሎ የተጀመረ እንጂ በዘመነ ማሕፉዝ ያልተነሣ መኾ ኑን ያስረዳሉ ለምሳሌ በ በክርስቲያኑ የሸዋ ግዛት ላይ ጅፃድ ያወጀው ሼክ መሐመድ አቡ አብደላ ዋነኛ ማንቀሳቀሻው ፃይማኖት ኾኖ የፖለቲካዊ ኢኮኖሚያዊ ጉዳዩ በዚሁ ተሸፍኖ የቀረበ ነበር ዐፄ ዓምደ ጽዮንም በምሥራቅ ኢትዮጵያ ካሉ ሠልጣኔቶች ጋር የያዘው ጦርነት መገለጫው ይኸው ብቻ ነበር በዚህ በኩል ቀደም ብለው የጻፉ የዐረብ መረጃዎችን የመረመሩ ምሁራን እንደሚያስረዱት ከኢትዮጵያ ጋር የተገናኙ ጅፃድ ጠቀስ ሐሳቦች መነሣት የጀመሩት ቀደም ብሉ ቢኾንም በተለይም በኛው እና ኛው መቶ ክፍለ ዘመኖች ግን በተደጋጋሚ መጥቀሳቸውን ያነሣሉ ጅፃድ ከሚለው ቃል በተጨማሪ ጺፈጪድ ጴሰታቹፍ ሙጄጺፈድ ቃፊረ ፉራ ጋዚ ወዘተ የተሰኙ ቃላትም አሉበት ምንም እንኳን ከዚሁ ጋር የተመሳሰለ መንፈስ ያለው አጻጻፍ ቢገ ኝም በክርስቲያን ጸሐፊዎች በኩል በአብዛኛው የታጋሽነትና የመቻቻል መንፈስ ጎልቶ ይታይበታል ክርስቲያን መሪዎቹ ሙስሊምንና እስ ልምናን የመጥላት ሳይኾን ግዛት የማስፋት ኢኮኖሚውን የማስፋ ፋት ዝንባሌ እንዳላቸው ከጽሑፎቻቸው ማየት ይቻላል በግዛታቸው ባሉ ሙስሊሞችም ላይ አገዛዛቸውን ያላጸኑባቸው ለዚሁ ነው። ይልቁንም በምዕራ ሰማግኘታቸው ጠቐጠ የመጣውጡ ጅዛ ቅ በኩል በአዳልና በሶ ም ግልጽ ባዚያ በፊት ሐይ ር ሃይል የአካባቢውን ለ ወ ይህም በ ዕ ማይታወቅ ኩዙኔታ ለመ ሲይዝ አደገኛጡ ከ ሃራራ ሰ ታሪክ ምዕራፍ ይከፈታል ይልማ ዴሬሳ መሬ እና ዓሥ ፊ ኛ እትም በ ሃላ ሃፇታፆ ታሬኔ ሪዕ ወሥራ ፅ ድሃነሦሃሃ እ ዉዉዶ ከበዩበ ህሃቪከ ዐበበበፀ አክራሪ እስልምና በኢትዮጵያ የግራኝ ስሕመድ ዘመቻ በኛው መቶ ክፍለ ዘመን ፀረ ኢትዮጵያና ፀረ ክርስትና እንቅስቃሴ እየተጠናከረ የመጣበትና ትልቅ ደረጃ ላይ የደረሰበት ጊዜ ነበር በመጀመሪያ ከክርስቲያነ አስተዳደር ደቡብ ያሉ ግዛቶች በመቀናጀት በክርስቲያነ አስተዳደር ላይ የጠነከረ ጥቃት ፈጸሙ በዚህ ጊዜ ኦቶማን ቱርኮች ወደ ኢትዮጵያ በመገስገስ የሰሜኑን ጠረፍ ዳርቻ ተቆጣጠሩ ቆላውን የኢትዮጵያ የወደብ ግዛት በሙሉ አሰለሙ ይኹን እንጂ የቱርኮቹ ጥቃት ከግራኝ ዘመቻ ጋር ሙሉ በሙሉ የተቀናጀ ባለመኾኑ ግራኝ ያን ያህል ውድመት ቢያስከትልም በእግዚአብሔር ቸርነት ክርስትና ሊተርፍ ቻለ የግራኝ ጥፋት ግን ዛሬም ድረስ ወደር አልተገኘለትም ወደ ኋላ ዘወር ብለን ዘመኑን በጥንቃቄ ለመገምገም እንሞክር በኛው መቶ ክፍለ ዘመን የመጀመሪያው ዐሥር ዓመት የሚታወቀው በመካከለኛው ምሥራቅ እስልምና ሁሉንም የአካባቢውን ሕዝብ አንድ የሚያደርግ ፖለቲካዊ ጎንይል በመኾኑ ነው። ክክዌጭዌጭርጌ ዓም ጀም የእርሳቸውን ዓርማና ዓላማ አንግቦ በክርስትና ላይ ዘመተ የግራኝ ዘመን የታሪክ ጸሐፊ የነበረው ጂኃ ለሰ ዲ ለሕመድ ደዲ ቋደ ዎዳዴረ ወይም በሴላ አጠራሩ ዐሪዝ ፉሄሀ ፉቱህ አል ሐበሻ የኢትዮጵያ መያዝ ታሪክ በተሰኘው ታዋቂ ጽሑፉ እንዳ ስቀመጠው ጅሃድ በርግጥም የእስልምና ዋነኛ መገለጫ ነበር ለዚህም የእምነቱ መሪዎች በጦር አመራሩ ላይ የነበራቸውን ዋነኛ ሥፍራ ይጠቅሳል የእምነቱ መሪዎች በኢትዮጵያ ላይ የሚደረገውን የጅሃድ ጦርነት አማናዊ ለማድረግ ትልቅ ሚና ተጫውተዋል ራአይ ታይቶናል ብለው በሚናገራቸው ትንቢቶች ኢትዮጵያን በጅሃድ ማጥቃት በአላህ ዘንድ የተወደደ መኾኑን በማሳየት የጦርነቱ ሁነኛ አቀጣጣዮች ሊኾነ ችለዋል ለአብነት ዖኔፅ ለል ሪዐረ የተሰኙትን ሰው ትንቢት ብንመለከት መሐመድ ይህ የአላህ ሰው የኾነ ወደ ሐበሻ ምድር አላህ ሰላምንና እስልምናን ለማስገባት የሚጠቀምበት ሰው ሲሉ ስለ ግራኝ አሕመድ መናገራቸውን ይተነብያሉ በዚህ ሁሉ መነሻ አሕመድ ግራኝ ጦርነት ዐወጀ በመጀመሪያም የኢማምነት ሹመት ወሰደ ቀጥሉም የሃይማኖት መነሣሣትን ከጦ ረኝነት ጋር አዋሕዶ ብዙ ሙስሊሞችን አንቀሳቀሰ ሲዳማዎችንና አፋሮችን አስነሣ አስተባበረ የደጋውን ግዛት የሀብት ድልብ ለመቀማት ያሰፈሰፉ ነዳይ የነበሩ የቆላው አካባቢ ሰዎች በግራኝ ቅስቀሳ እየተመሩ ኀይሉ በተዳከመው የክርስቲያን አስተዳደር ላይ ዘመቱበት በጅፃድ ጦርነት ተነሠበት ተክለ ጻድቅ መኩሪያ ዓም የግራኝ አሕመድ ወረራ ገጽ ብርፃንና ሰላም ማቤት ተክለ ጻድቅ መኩሪያ የግራኝ አሕመድ ወረራ ዓም ይህንን ሲያብራሩ አእንደ ሲዲ አቡበከር ያቋጃሄ የቱራን መምህራን የመጻሕፍት ሊቃውንት የክርስቲያነሃነ ንጉሥ ወናግ ሰነድን አሸንፎ ኢትዮጵያን ለመውረር ሕዝቡን ለማስለም የሚደረገው ጦርነት ከአላህ የታዘዘ ከኒቢዩ ከመሐመድ የተፈቀደ ጦርነት ነውና በርታ ጽና እያሉ በቃልም በጽሕፈትም ግራኝን ከነጦሩ ፅ ከነመኳንንቱ መንፈሱን ለውጊያ ደህና አድርገው አዘጋጁት ብለዋል ህህከ ከ ከበዩበ ነሃቪከ በበኗርበበፎ አክራሪ እስልምና በኢትዮጵያ የጅፃድ ጦረኛው መጋቢት ቀን ዓም ሸዋን ከያዘበት በሷላ ወደ ሰሜን ዘልቆ እስከ ትግራይ ደቡባዊ ግዛት ያለውን ሀገር ሁሱ ተቆጣጠረ ንጉሥ ልብነ ድንግል ሽሽት ገባ ገሚሶቹ ቤተሰቦቹ ተይዘው ወደ የመን ተጋዙ እርሱም መስከረም ቀን ዓም ለመሞት በቃ በደፈናው ኢትዮጵያ በከፊል በሙስሊሙ ጎይል ተዋጠች በሙስሊሞቹ ዐይን ኢትዮጵያን የመያዙ ወረራ የተፈጸጩ መሰለ አገሪቱን ከተቀረው የሙስሊም ግዛት ጋር ሙሉ በሙሉ ለማዋሐድ የተቻለ መሰለ የግራኝ ወረራን የመሰለ ትልቅ የውድቀት ዘመን ኢትዮጵያንና የኢትዮጵያን ክርስትና ገጥሞት አያውቅም ማለት ይቻላል በኛው መቶ ክፍለ ዘመን የተፈጸመው የጣሊያን ጦርነትም እንኳን ቢኾን የግራኝን አያህለውም በኢትዮጵያውያን የታሪክ መረጃዎች መሠረት ዘጠና በመቶ ክርስቲያን በግድ ሲሰልም ችሉ ነበር የአገርና የቤተ ክርስቲያን ኩራት የሆነ ቅርሶች በአያሌው ወደሙ የኢትዮጵያ ሥልጣኔ ተንከታኩተ በታሪክ ምሁራን አባባል እንደሚነገረው ዘመነ የኢትዮጵያ ሆሉኮስት ዘመን ነበር ይህ ዘመን ለመቼውም የሚረሳ አይደለም በማንኛውም ጊዜ የፖለ ቲካዊ እስልምና ጉዳይ በተነሣ ቁጥር የግራኝ ዘመን በፍጥነት ወደ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ኅሊና ይመጣል በመካከለኛው ምሥራቅ ርዳ ታና መሪነት የሚቀሰቀስ የአክራሪ እንቅስቃሴ ሊያደርስ የሚችለውን ውድመት ከግራኝ አይተነዋል በአንዳንድ የታሪክ ሰዎች አስተያየት ግራኝ መጠነኛ ርዳታ ከማግኘቱ በቀር የተጋነነ ድጋፍ ከመካከለኛው ምሥራቅ አለማግኘቱን ይናገራሉ ይኹን እንጂ በጦር መሣሪያ ብዙም ባልተራቀቀው የክርስቲያነ አገዛዝ ለግራኝ የተደረገው መጠነኛ የመድፍና የጠመንዣ እንዲሁም የሠለጠነ ወታደሮች ልገሣ ኢትዮጵያን ለማጥፋት የሚያንስ አልነበረም ግራኝ የታጠቀው የመድፍና የጠመንዣ ዐይነት ለጊዜው በአካባቢው ታይቶ የማይታወቅ ነበር። የዚህ ሁሉ ውጤት የታየው ደግኖ በሸንብራ ቆሬ ጦርነት ነው የዐፄ ልብነ ድንግል ጦር የቦ ሯ በበፎበ ሃቪከ ሀበባርበበዩ አክራሪ እስልምና በኢትዮጵያ የበላይነት ቢኖረውም በወታደራዊ አቋመ ጥ ተገኝቷል እንዲሁም የክርስቲያኑ ኀይ ር ዞ። ትልቅ ተጽዕኖ የግራኝ ወረራ ይር ቀደም ብለው ከነበሩት ወይም ጦርነቶች የሚለየው እንደ ሌሎቹ ጥቃት ት ነ ረስ ግብ ላይ ብቻ የተመሠረተ ዓሎን ፉቱህ ወይም ክርስቲያን ኢትዮጵያን መያዝ መቆጣጠር እስላማዊ ሀገር ዐዮ ጠ ማድረግ እና መያዝ ነበር ጦርነ ቱም በግልጽ እንደ ታየው ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ብቻ ሳይኾን ፃይማኖታዊ ነበር በተለይም ፖርቹጋሎቹ ከመጡ በኋላ ሃይማኖ ታዊ አጀንዳው ጎልቶ ወጣ ግራኝም ከአምነቱ ተከታዮች ሙሉ ድጋፍ ለማግኘት ቻለ በቆላማው ጠረፋማ ኢትዮጵያ ያለው ሕዝብ ብቻ ሳይሆን ደገኛው ሙስሊምም ለንጉሠ ይሰጥ የነበረውን መጠነኛ ድጋፍ በመተው ታማኝነቱን ለግራኝ ገለጠ መሰል ወረራዎች በመጋቢት ዓመተ ምሕረቱ የሽንብራ ቆሬ ጦርነት ድል የቀናው ግራኝ ድሉን በማስፋፋት ደጋማው አገር ላይ ያለውን ይዞታ ማስፋት ቀጠለ በተደጋጋሚ ጦርነቶች የተዳከመው ከጠረፉ የመ ጣው ጦሩ ድሉን ከተቀዳጀ በቷላ የዘረፈውን ዘርፎ ወደ አካባቢው ለመመለስ ፈቃድ ጠየቀ ግራኝ ግን መላ አገሪቱን ለመቆጣጠር ወስኖ ነበር ቆለኛው ወታደሩ ቢመለስም እንኳን ከዐረቡ ዓለም የመጡ ወዶ ዘማቾችና ከደጋማው ኢትዮጵያ ከድቶ የተቀላቀለው ወታደር አያሌ በመኾኑ የቀድሞዎቹ ወታደሮቹ ወደ የሀገራቸው መመለስ የሚያሳስብ አልነበረም ወደ አስልምና በተለወጡ አዲስ ወታደሮች በደጋማው አተር ሙስሊሞች ከቀድሞዎቹ ወታደርቹ ጥቂት ን ፋቅ ጣጎ ደቡብና ገቦች የተጠናከረው የግራኝ ጦር በጦር የም በርመ ዓም ፊቱን መካከለኛውን ኢትዮጵያን መወሪሩን ቀጠለ ደ አገውና ፈሳቫ ወደ ሰሜን አዙሮ ወደ ትግራይ ከዚያም ይ ር ፉቱህ አል ሐበሻ ገጽ ዕፅን ከበዩበ ነሃቪከ በበኗርበበፎ አክራሪ እስልምና በኢትዮጵያ አካባቢዎች ገሠገሠ። ይህ አካባቢ ለብዙ ዘመናት የተጠራቀሙ የአገሪቱና የቤተ ክርስቲያኒቱ ሀብቶች የተቀመጡባቸው አያሌ ገዳማትና አድባራት ያሉበት አካባቢ መኾኑ ይታወቃል በ ዓም ግራኝ በጣና አካባቢ ያሉ ግዛቶችን ከተቆጣጠረ በነኔላ ኢትዮጵያን ሙሉ በሙሉ የመምራት ፍላጎቱ የበለጠ ተጠናከረ ራሱንም አዲስ እስላማዊ ሥርወ መንግሥት መሥራች አድርጎ ቆጠረ በድሉ አስተማማኝነት የረካው ግራኝ እንዲሁም አሚሮቹና የቅርብ ተከታዮቹ በያዙት አካባቢ ሰፍረው ለመኖር ስለ ወሰኑ ቤተሰቦቻቸውን ለማምጣት ወሰኑ ኢትዮጵያን እስላማዊ የማድረጉን ዓላማ በመቀጠል ገዳማቱንና አድባራቱን በተጠናና በዘዴ ማውደም ቀጠሉ ቀሳውስቱን መነኮ ሳቱንና ተማሪዎቹን አረዲቸውኝ ከፊል ኢትዮጵያ በእስላማዊው ጦር ቁጥጥር ሥር ከገባች በኋላ መሐመዳውያኑ የበረታ ተቃውሞ አልገጠማቸውም ዐፄ ልብነ ድንግል እና ተከታዮቹን ማሳደዱ ቀጠለ ደጋፊዎቹም ከአንዱ አገር ወደ ሌላው የሚሸሹ ተቅበዝባፐች ኾነዋል ከተያዙ በተገኙበት ይጨፈጨፋሉ ስለዚህም ጦርነቱ ያበቃ ኢትዮጵያን የመያዙ ፉቱህ የተጠናቀቀ መሰለ በዚህ ጊዜ የግራኝ ጦር እርሾ የኾኑት ቆለኞቹ የምሥራቅ ሶማሌዎች ወደ የአካባቢያቸው መመለስን መረጡ ግራኝ በመሀል አገር ሙስሊሞች በቱርኮችና በዐረብ ወዶገብ ወታደሮች የተጠናከረ ጦሩን ያበ ነገር ግን የቱርክ ወታደሮችን መኖር ግራኝ ከዚህ በኋላ የሚፈልገው አይደለም ቱርኮች በአካባቢው ያላቸው የመስፋፋት ፍላጎት ሳያሳ ስበው አልቀረምኞ ስለዚህም ቱርካውያን ወታደሮቹ የሚገባቸው ተከፍሏቸው አእስካመጡት መሣሪያና ዐረብ ወዶገቦች ወደ ዛቢድ ማቸ ተ ለዐዐርርከቋ ላኩሸ ሽ ክክር ሀሃበሀ ከ ምንም እንኳን የግራኝ ሀሀ ቪ ከር ዚር ፐከ ክበ ዐፎርበፎ ከ ን ነ ዜ ጀሀየዐሀፎጸከ ቪኬሃ ከ ፐከዬ ገጽ መገፅሰ ዜና ጸሐፊ ከ ጀምሮ ፖርቹጋሎች ለርዳታ እስከ ደረሰበት እስከ ዝት ድረስ ያለውን ት ካሉት የተለየ እንደማይኾን መገመት አመላፈ በይዘግበውም በይዘት ቀደም ነሉት እነርሱ የለገሥት መ ግሪያ በጦርነቱ ወቅት ወሳ ት ው ገንዘብ ትልቅ መኾን ከጥቅ ከስብ ይዊ ቢጫወትም የሚያስወጣ ጆ በበፎበ ሃቪከ ሀበባርበበዩ ተ ምሙማ አክራሪ እስልምና በኢትዮጵያ እንዲመሰሱ አደረገ በመሀል ሀገር ያለው ም አስላማዊ አገዛዙን ተለማመደው ግራኝ ተረጋጋ ሕዝ የኢትዮጵያ አስላማዊ አገዛዝ ጥንታዊውን ክርስቲያሮዊ አዲሱ በሙሉ የተካ መሰለ በተለያዩ አካባቢዎች ያሉ ገዢዎት ያደርጉት እንደ ነበረው ወደ ግራኝ ዢዎች ቀድሞ ቤተ መንግሥት ልጣናቸውን ደግመው ማረጋገጥ እየመጡ ር መግለጥ ቀጠሉፍ ዮገዢነታቸውንና ታማኝነታቸ ቀስ በቀስ አገሪቱን ለማስተዳደር ግራኝ በ ድ ከ መመሥረት ጀመረ ደምቢያን ከተቆጣጠረ በኋላ የመንግሥቱን ማእከላዊ አስተዳደር በጣና ሐይቅ አካባቢ አደረገ አስተዳደሩን ለማካፄድ ጥንታዊውን የአስተዳደር ዘዴና ስልት ለመከተል ተገደደ የአስተዳደሩ ዋነኛ አካላትም ወደርሱ ካምፕ ከድተው የገቡ መኳን ንቶች ናቸው ክርስቲያኖች መኳንንትና ፊውዳሎች እስልምናን የመቀበል ግዴታ ነበረባቸው ምንም እንኳን ክርስትናቸውን ክደው ማተባቸውን በጥሰው ለግራኝ ቢያድሩም የግራኝ አስተዳደር ግን መመኪያው ከቆላማው አገር አብረውት የዘለቁት ጄኔራሎች ነበሩ የመሐል አገሩ ሰው የአፋር የጠሐረሪና የሶማሌ አሚሮች ረዳት ከመኾን ያለፈ ሥልጣን አልነበረውም ቁልፍ ቁልፍ ወታደራዊ ሥልጣኖች ከኢማም ግራኝ ቅርብ ወዳጆች እጅ አልወጣም የመሀል አገሮቹ ሙስሊሞችም ቢኾኑ እንኳን የእነርሱ ረዳቶች ናቸው ውሎ ሲያድር ግን በግራኝ የተመሠረተው አዲሱ የእስላማዊት ኢትዮጵያ ሠልጣኔት ማኅበራዊ ፖለቲካዊ እና ባህላዊ ነውጥ ይገጥመው ያዘ ግራኝ አገሪቱን እንዲቆጣጠር ቀላል የማይባል አስተዋፅኦ ያደረጉት የክርስቲያናዊት ኢትዮጵያ አስተዳደር አካላት የነበሩት መሣፍንትና መኳንንት ከግራኝ አስተዳደርም ቢኾን ያሰቡትን ያህል ጥቅም ሊያገኙ አለመቻላቸውን ይልቁንም የገዢ ሰው ን እንዳደረጉ ተረዱ ቀድሞ የንጉሠና የአስተዳደሩ ቁልፍ አካሎች ነበሩ አሁን ደግሞ የአርብቶ አደሮቹ ኦእ አሜሮቹ ረዳቶች ከመ አላለፉም ፐቨበዝበከ ን ን መ ሬጐፌሽጻ ፉቱህ አል ሐበሻ ገጽ ልጠ ዘክ ከዞ ቦ ዩ በበፎበ ሃቪከ ሀበባርበበዩ አክራሪ እስልምና በኢትዮጵያ ዘች በመኾኗ የምትተዳደረው በእ ር ብጫ መቹ የሙስሊሞች ብቻ ኾነ። ዐፄ ልብነ ድንግል በመልእክቱ እንደጠቀሰው ፖርቹጋሎቹ ከረዱትና ጠላቱን ካሸነፈ ካቶሊክነትን ሰመቀበል ቃል ገብቷል ይህን መልእክት ይዞ የሄደው ያኦ ቤርሙዴዝ ከብዙ ችግር በኋላ ከፖርቹጋሉ ንጉሥ ቤተ መንግሥት ሲደርስ ፖርቹጋሎቹ በኢትዮጵያ እየኾነ ስላለው ነገር ቅንጣት ያህል መረጃ አልነበራቸ ውም በኢትዮጵያ ሁሉ ነገር ሰላም የኾነ መስሏቸው ነበር ነገሩ ዳ ሊማ እንደ ነገራቸው ሳይኾን ኢትዮጵያ በግራኝ የጅሃድ ሰይፍ እየታረደች መኾኑን ሲሰሙ ድንጋጤ ወደቀባቸው ኢትዮጵያን ለመርዳት በፍጥነት የወሰኑትም ለዚያ ይኾናል በ ዓም ላይ ቤርሙዴዝ ለኢትዮጵያ ንጉሥ ርዳታ እንዲላክለት የሚያዝ የንጉሥን ጦማር ይዞ ሕንድ ደረሰ በወቅቱ በሕንድ ያለው የፖርቹጋል ጦር ገዢም ርርዕሃ ቢኾን ከኦቶማኖች ሊሰነዘ ርብኝ ይችላል ብሎ የሚጠብቀውን የባሕር ላይ ጥቃት ለመከላከል በዝግጅት ላይ በመኾኑ ያለውን ወታደር ሁሉ ይፈልገዋል በተጨ ማሪም ከፖርቹጋል ጦር አቅም በላይ የኾነ ሰፊ አካባቢ በማስተዳደር ላይ መኾናቸውም የዚያን ሁሉ ጸጥታ ለመጠበቅ የአቅም እጥረት ገጥሞታል በቀይ ባሕር አካባቢ ካለው ይልቅ በሕንድ አካባቢ ያለው የፖርቹጋል ጥቃት ስለሚያይል ወደ መጀመሪያው ጦርነት ለመግባት አልፈለገም በቀይ ባሕር አካባቢ ያለው ጥቅም ስለ ኦቶማኖች አንቅስቃሴ መረጃ ከማሰባሰብ የዘለለ አይደለም ይኹን እንጂ ሙሉ በሙሉ እምቢ ላለማለት ስለ ኹኔታው መረጃ የሚያቀርቡ ልኡካንን ጀልባዎች ወደ ምጽዋ ላከክ ከእንደራሴው እና ከቤርሙዴዝ የተላኩ ሁለት ጦማ ት ሮችን ለንጉሥ ተክለ ጻድቅ መኩሪያ ጋ እ ዳና ሕንድ ለመሒድ አስቦ ህ ሔዱንጽፈዋል የግፁኝ አህመድ የበአል በማጣቱ ወደ ጣሊያን በበፎበ ሃቪከ ሀበባርበበዩ አክራሪ እስልምና በኢትዮጵያ ምጽዋ እንደ ደረሱ ግን የፖርቹጋላጡ ድንግል ምን ዐይነት ጭንቅ ውስጥ እንዳለ ከለለኞቾ ሀ ብነ ጽያም ሙሉ በሙሉ ሊባል በሚችል ደረጸ በ ርር ሠለ ዐፄ ልብነ ድንግል በብዙ መከራና ስደት ችግርና ኖሮ በተወሰደ በ ዓመቱ ጳጉሜን ቀን ዓለም ተሰናበተ። ኦ ንፅ መሄድ ገራኝ መፅመድ ታቶ ጆል አ ዓቁሼ ጋፊ ጉ ያው ፅዕጎማዊ ፅምድ ፇሰያው ው ቸት ስር መር አባ ጎርጎርዮስ ገ አትም አዲስአበባ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ታሪክ ጃ በበፎበ ሃቪከ ሀበባርበበዩ አክራሪ እስልምና በኢትዮጵያ ይኹን እንጂ ኢትዮጵያ ቅድመ ግራኝ ዉደ ነበራት መል ይዞታ ለመመለስ ችላለች ዐፄ ገላውዴዎስ በዚህ ኤል ርእይ የነበረው ደገኛ ንጉሥ ኸኖ እናገኘዋለን ሃይማኖታቸውንና አገራቸውን ክደው ከጅዛዳዊው ኀይል ጋር ያበ መኳንንት ወደ መበቀል ሳይሄድ በይቅርታ አገሪቱና ቤተ ክ ተ ክርስቲያኒ ከገቡበት ውድቀት እንዲወጡ ዐቢዩን ሚና ተጫውቷል በርግት በግራኝ ካራ አገልጋዮቿን ያጣችውና የመንፈሳዊ አስተዳደር አከርካ ሪዋ የተመታባት ቤተ ክርስቲያን ለማገገም ብዙ ጊዜ ቢፈጅባትም ለመውደቅ ከተፍገመገመችበት ተርፋ በሕይወት ለመቀጠል ቻለች ሩትን መሣፍንትና ዐዔ ገላውዴዎስ በተለያየ ምክንያት የተለያየውን የኢትዮጵያ ሕዝብ አንድ ሊያደርጉ ከሚችሉ ኀይሎች ዋነኛዋ ቤተ ክርስቲያን ናት ብሎ ያምን ነበር ይኹን እንጂ ቤተ ክርስቲያኒቱ ከግራኝ በኋላ የገባችበት ቀውስ የገጠማት የአገልጋዮች እጥረት የሊቃውንቷ ፅልቂት የመጻሕፍቷ ውድመት ከፍተኛ መኾኑን ስለሚረዳ ችግሩን ለማቃ ለል የበኩሉን አስተዋፅኦ ለማድረግ ጥሯል የቤተ ክርስቲያኒቱን ትምህርተ ሃይማኖት ለማጠንከር መሠረተ እምነቷን ለማብራራ ትና ለመተርጐም ወጥ ትርጉም ያልነበራችውን ምሥጢራት ለማስማማት ጥራል ከዚህም ባሻገር በደቡብ ከግራኝ የጦር መሪዎች ጋር ያደረገውን ጦርነት በድል ካጠናቀቀ በኋላ ወደ መንፈሳዊው ተግባሩ በመመለስ ሁለት ጳጳሳትን ከግብጽ አስመጥቷል በግራኝ ሰይፍ በተጨፈጨፉት አገልጋዮች ፈንታ ካህናትን መሾም የጊዜው ወሳኝ አንገብጋቢ ጥያቄ ነበር ክርስትናውን ትንሣኤ ለመስጠት የካህናቱ መኖር ወሳኝ ነውና ይኹን እንጂ ንጉሥን ለመርዳት ከመጡት ፖ ጋ ን ር መስ የገባው ካቶሊካዊነት ሌላ ችግር ኾኖ ብቅ አለ ጉ ና ር ክርስቲያናች ውያን ፍርፃትም ኃፍረትም ር ል ሰድም ት አላች ሐሌ ን ታ ጠ ንን ይተቹ ነበር መሠረተ አምነቷን ከርስ ጉዳዩ ንጉሥ በቸልታ ሊያልፈወ ከማይቸልበት ከእብድ አሪ ቹ መኖር ንጉሥ ደ « ሠ አባላት በር ህዐ የ ማሚን ቶሊክነት የኾነ አንዳንዶች ገና ግራኝ ይ ና ። ታ አክራሪ እስልምና በኢትዮጵያ ጉምህርት መሠረት የወሃቢያዎች በኢትዮጵያ መስፋፋት ስጋነ ከው ሰክ ርከሕይዮ ብቻ ሳይኾን ሰራሳቸውም ለሙስሊሞቹጾ ጭምር ነው ነጃሺ ብለው መቃብሩ አለበት ር ወደሚያምኑ በት ወደ ትግራይ የሚሄዱ ሰላማውያን ሙስሊሞች ወደ አባዴር ወይም ኑራ ሑሴን የሚጓዙትም በሙሉ ዋነኛ ጠላቶች እንደ ኾኑ ተቆጥረው ሞት ይፈረድባቸዋል ማሰት ነው ወደ ክርስትናው ስንመጣ ደግሞ የወፃቢያ መስፋፋት የሚኖረው አንድምታ አንጽ ሁለት ተብሎ የሚገለጽ አይኾንም ሌላው የአስተምህሯቸው ነጥብ ደግሞ ፊሃ ከ የሚባለው ሲኾን ከቁርዐንና ከሱና ውጭ ነው የሚሉትን ለቅዱሶቻው ክብር መስጠትን አዲስ ዘመናዊ ፈጠራዎችን ጭምር የሚቃወም በተለይም ለዘመናዊነትና ለሥልጣኔ ያላቸው ጥሳቻ የሚገሰጽበት ትምህርት ነው በእነርሱ አመለካከት የመሐመድን ጨምሮ የማንኛ ውንም ቅዱሶቻቸውን ዕለተ ልደት ማክበር ዲዴዳያሆ ነው ዉፃቢያ ከና የቢትዮጵያ ሙስሲሞች የወፃቢያ እንቅስቃሴ ሲነሣ አብሮ ሳይነሣ የማይታለፈው ወፃቢያ መር የኾነችው አገር ሳዑዲት ዐረቢያ ናት የዚህ የወሃቢያ አስተም ህሮ መንግሥታዊ አንቀሳቃሽ ፀከ ሳዑዲት ዐረቢያ ናት የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ዕውቀት ለመቅሰም ወደ ሳዑዲት ዐረቢያ መፄድ የቆየ ልማድ ሲኖራቸው ከእነዚሁ መካከል ይህን አክራሪ የእስልምና ዘርፍ የተቀበሉት ግን ጥቂቶች ብቻ መኾናቸው ሰ የ ትሻ ባለመቀበላቸው እንደ ጸኑ ምሁራን ፈዋል ህ ረገድ ትኩረት የአስልምና ማእከላት መካከል አን ው አ ሚገባቸ ት ሐረር ከኛው መቶ ክፍለ ዘመን ሻ ማመውች የታለሂክ ህጤ ሐ መጨረሻ በፊት ባሉት ጅ ታዊት ከተማ በ መንግሥታት ሊያስተዳድፅ ቴማ ሰጣ ከበዩበ ነሃቪከ በበኗርበበፎ አክራሪ እስልምና በኢትዮጵያ መር አልሪዳን የተመለከቱ እርስ በርሳቸ ነ አንደኛው ሼኩ ወደ ሐረር የጠቶ ነ ነው ሲል ሴላው ደግሞ ን በመነሻነት ግን በሼኩ ከተማዋን በመቆርቆራቸው ይስማማ ይ ት አፈታ ባለው ጊዚ ጠቅሳል ሁሉም የአቡ በከር ዐረባዊ ዝርያ ያላቸው ሲኾኑ ዐረብ ተል ስሐባዎችን ይዞ የመ በተጨማሪ ሼክ አባድር በኛው መክዘመ እህ አስላማዊ ዘርፍን የጀመሩት የሼክ አብደል ጪር ተሰ ን ዐፓ « መጋሀ ተከታይ መኾናቸውም ይሒ ክለ አብደል ቃድር ራሳቸውም ለጥቂት ጊዜ ሐረር መጥተው ነበር ይባላል የቃዲሪያ አስተምህሮ በሐረር መሠረት የያዘው ግን በሼክ አባድር የመሪነት ጊዜ ነው ቆይቶ በተለይ ከግራኝ ውድቀት በኋላ የሱፊ ታሪቃ በ አስተሳሰብ አካባቢያዊ ማእከል ከመኾኗም ባሻገር ታፊም ከዚያው እየተነሣ በሁሉም አቅጣጫ ይስፋፋ ጀም ሯል ከዚህ የእምነት ማእከልነት ባሻገር ፖለቲካዊ ማእከልነትንም በመጨመር በተለይ ፖለቲካዊ እስልምና ባቆጠቆጠባቸው የኛውና የኛው መቶ ክፍለ ዘመኖች ጦርነቶች ውስጥ ተጠቃሽ ታሪካዊ ስፍራ ሆነች ይኹን እንጂ የሐረር አካባቢያዊ ፖለቲካዊ ማእከልነት እና ከዐረቦች ጋር የነበረው ግንኙነት በግራኝ ውድቀት ጊዜ ክፉኛ ተመትቷል የግራኝ ፉሀ ለ ሐፅዐሻ ሲንኮታኮት ሐረርም ከመና። በተለይም የፖለቲካ መሪዎ ችና የፃይማ ዎች ተቀራርበው መሥራት ላይ በማተኮር ጽፏል እውነተኛውን እስልምና ለመተግበር ይኽው የፖለቲካና የሃይማኖት ጋብቻ ወሳኝ ነው በሁለቱ ሼክች አስተያየት ትክክለኛው እስልምና በእነዚህ ሁለት ተቋማት አንድነት ማመን በቁርዐን ሕጎች መመራት የጥንቱን የሱና ትውፊት መቀበል እንዲሁም በመካከለኛው ዘመን የእምነቱ መሥራች አባቶች ፅል ፊደ አርኣያነትና ሞዴል መከተል ናቸው ከዚያ በኋላ ተጨምረውባቸዋል የሚሏቸው ጭማሪዎች እና በአማላጅነት ወደ አላህ መቅረብን አጥብቀው ይቃወማሉ መቃወም ብቻ ሳይኾን ከመሐመድ ትምህርትና ሕይወት የሚወጡ ሙስሊሞች ላይ ጅሃዳዊ ቅዱስ ጦርነት እንዲታወጅባቸው ያዝዛሉ ጦርነት የሚታወጀጅባቸው ደግሞ እንዲህ ዐይነቶቹ ሙስሊሞች ብቻ ሳይኾኑ አስልምናን ባልተቀበሉ አገሮችና ሕዝቦች በሙሉ ላይ ነው ጴፈ ታይሚያ እና ለቋደ ወሃቋ ስለ ኢትዮጵያ ሐበሻ የመሐሖ መድና ነጃሺ ግንኙነት ስለ ኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ያላቸውን አመለካከት መረዳት ወፃቢያ ዛሬ ያለውን አስተሳሰብ ለመገንዘብ ይጠቅማል የኢብን ታይሚያ ጽሑፎች እንደሚያስረዱት ከኾነ ምንም እንኳን ስለ እስልምና ያለው ዕውቀት አናሳ ቢኾንም ነጃሺ ጥሩ ሙስሊም ነበረ ነጃሺ ሌላው ቀርቶ በቀን አም ስት ጊዜ አይጸልይም ነበር ሲጸልይም ፊቱን ወደ መካ ሳይኾን ወደ ኢየሩሳሌም አዙሮ ነው ይሁን እንጂ መሐመድ ራሳቸው ነጃሺን በሙስሊምነት ተቀብለውታል። ይበ ቀይ ጨረቃ አባላት የኾኑ ሦስት መእ ቡድኖችን ሸ ጦር ግንባር በመላክ ኢትዮጵያውያን ቁስለኞችን እንዲ ያክሙ አደረጉ የኢትዮግብጽ ትብብር ውስጥ ከሚጠቀሱት መካከል የሳላፊያ መሪ የነበሩት ሼክ መሐመድ ራሺድ ሪዳ ዋነኛው ናቸው ሼኩ የጠነከረ ፀረ ኮሎኒያሲዝም አመለካከት ነበራቸው ሰዐዔ ምኒልክ የዐድዋ ድልም ትልቅ አድናቆት ነበራቸው ጣሊያን ኢትዮጵያን ስትወር ሼክ መሐመድ ከኢትዮጵያ ሙስሊሞች ጋር ግንኙነት ፈጠሩጀመሩ መጻሕፍትንና ሴሎች መልእክቶችን በመሳክ የእምነት አጋሮቻቸው የኾኑ ኢትዮጵያውያን ከዐፄ ንይለ ሥላሴ ጋር አብረው እንዲቆሙ በእምነት ደረጃም የእርሳቸውን አስተምህሮና ፀረ ኮሎኒ ያሊዝም መርሖ እንዲከተሉ መቀስቀስ ጀመሩ ምንም እንኳን ፋሽስቱን የጣሊያን መንግሥት በመቃወም ከኢትዮጵ ያውያን ጋር አንድነት ቢኖራቸውም በአክራሪነታቸው ግን ከሳዑዲዎቹ ጋር ተመሳሳይ ነበሩ ስለ ኢትዮጵያም ብዙ ጊዜ ከንጉሥ ሳዑድ ጋር መልእክት ተለዋውጠዋል በአንድ መልእክታቸው የነጃሺ አገር ስላለችበት ኹኔታ እስልምናን በኢትዮጵያ ለማስፋፋት የተፈጠረ ውን መልካም አጋጣሚም ከሳዑዲው ንጉሥ ጋር ብቻ ሳይኾን ፋሽስ ቱን መንግሥት ይደግፉ ከነበሩት ከሶርያዊው አሚረ ጓዝ ለረጎጎፇ ዳዝሆ ጋርም ይገናኙ ነበር ሁለቱ ምሁራን በዓላማ አንድነታቸው ለብዙ ዘመን የዘለቁ ታዋቂ የአምነቱ መሪዎች መኾናቸው ይታወቃል በኢትዮጵያ እስልምናን በማስፋፋቱ በኩል ሁለቱ ምሁራንም ኾኑ ጉሥ ሳዑድ የሚስማመ ቢኾንም ንጉሀ የሚፈልጉት ግን ኢትዮጵ ያን ማስለም እንጂ ጣሊያንን በመሰለ ፋሺስት መርዝ እንዳትቀጠቀጥ መርዳት አልነበረም በዚህም ከሪዳ ጋር ይለያያሉ በዚሁ ኢትዮጵ ያን የማስለሙ ፅቅድም ንጉሁ የሪዳን ሐሳብ በመቀበል በመነ ከበዩበ ነሃቪከ በበኗርበበፎ ። ይመልከቱ በበፎበ ሃቪከ ሀበባርበበዩ አክራሪ እስልምና በኢንዮቨ። ገከሬ ክ ዐዒ ኀይለ ለሎ የታተመ ሥላሴ የሚሉት ያው ክርስቲያኑን ለማለት መኾኑ ግልጽ ነው ሠ ጅ በበፎበ ሃቪከ ሀበባርበበዩ አከራሪ እስልምና በኢትዮጵያ መንግ ሥታዊዎቹ የብዙኀን መገናኛዎችም ብ መን ቁንም የኢትዮጵያ መብሊሞችን ቦኑ ፕርታጋንና በማስ ለጥ ጾመሩ በሊጉም ኾነ በሳዑዲዎች ቆጠራ ን ተመች ለየ ስቲክስ የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ከ በመቶ ይይናሊ ሰነዚህን የቁጥር የበላይነት ያላቸውን ምቀት ለመርዳትና የቆሰለውን እስልምና አድጐ ባቆሰለው መጨ የበላይነት እንዲያገኝ ለማድረግ ዐረቦችና ሊጉ ችሎ ር አቀፍ ድጋፋቸውን ቀጠሉ በወቅቱ በኤርትራ አውራጃዎች ቆጠው የመገንጠል ጥያቄ ፃይማኖታዊ ትርጉም ተሰጠው ያች ይህን ሁሉ ተጽዕኖ ለመቋቋም የዐፄ ኀይለ ሥላሴ መንግሥት ከፖለ ቲካዊ እስልምና አራማጅ ዐረቦች ጋር ወዳጅነት ለመመሥረት ጥረታ ቸውን ቀጠሉ ይህን የተረዱት ዐረቦቹ ኢትዮጵያ ከእስራኤል ጋር ያላትን ማንኛውንም ግንኙነት እንድታቋርጥ እስራኤላውያንንም ከአገሯ እንድታባርር አለበለዚያ ግን የምትፈልገውን ወዳጅነት ለመ መሥረት እንደማትችል በግልጽ ነገሯት የሥራ ጉብኝት ለማድረግ ወደ ሪያድ የተጓዙት ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ከተማ ይፍሩ እንዲ ያውቁት ከተላለፈላቸው መልእክት መካከል ኢትዮጵያ ለሙስሊሞች መብታቸውን እንድትሰጥ እንዲሁም እስራኤላውያንን በፍጥነት ከአገሯ እንድታባርር የሚሉት ይገኙባቸዋል ይህን ብታደርግ ልታ ገኝ የምትችለው ርዳታ ወደር እንደማይገኝለት ለአቶ ከተማ እንዲገለጽላቸው ተደረገ ይህን ቃል ኪዳን የተቀበለው የኢትዮጵያ መንግሥት ከዚህ ጊዜ የዐረቦች እንቅስቃሴ ውስጥ በመግባት ሁነኛ ወቅቱ ግን በጸጥታ ጥበቃ በስለላና በአጠ ኢትዮጵያ መንግሥት የእስራኤ ፋቸውም የኢትዮጵያ ልፎ ተግባራዊ በ ዓም የዐረቦቹን አቋም ደገፈ በ ቃላይ ወታደራዊ ሥልጠና ረገድ የ ላውያነ ጥገኛ ነበር ዐ መንግሥት በአደባባይ ካዶ የኾነ ርምጃ እንዲወስድ መግፋታ ቼን ታእ ገ በሩ ሥሙ ገከዩ እብክህ ኣሃዐ ገመና አቁ ሰል ሆችራቃ በበህቨከ እከህ የቁጥር እሃ ይህም ቫሬ ድረስ የሚያራምዱ ፊ ነው በኢትዮጵያ ያለውን የኦምነት ተከታዮች ሥርጭት በሌላ ስፍ እንመለስበታሰለን ረገው የቃላት ተቃውሞ አ ቸውን ቀጠሉ ር በበፎበ ሃቪከ ሀበባርበበዩ አክራሪ እስልምና በኢትዮጵያ ዐረብ እስራኤል ጦርነት ዋዜማ ኢትዮጵያም የጻ በተደረገው የ ፈው ጥያቄ ቀረበላት እስራኤልን በግልጽ እንድታወግዝና ከዐጤ ጎን እንድትሰለፍ የ እንድትቆም አልያም ከእስራኤል ማያዐለ ር እንድ ትሰጥ ተገፋች ኢትዮጵያ ከእስራኤል ጋር ያላነ ፃክይማኖታዊ እና ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ተፈተነ በአንድ በኩል ከአሜሪካና ከራሷም ከእስራኤል የሚጠብቁት የመሣፅ ርዳታ የተነፈጋቸው በሌላ በኩል በሁሉም አቅጣጫ የጦርነት ነጋሪነ የሚጎሰምባቸው የኢትዮጵያ ባለሥልጣናት ከሳዑዲው ንጉሥ ፋይላል የ ሚልዮን ዶላር የርዳታ ቃል ተሰጣቸው። እስልምና። ሃ ደ ፀ ፀጥዕዎፅ ፅዕሃ ከበዩበ ነሃቪከ በበኗርበበፎ አክራሪ እስልምና በኢትዮጵያ መፅሰም። በአንድ ወቅት በጅሃ ዳዊ ጎራዴ ሊያሰልማቸው የመጣውን መሐመዳዊ ጦር የተቋቋሙ ብዙ አገሮች ዛሬ ግን ያለ ምንም ጦርነት አገራቸውን ለመጤዎቹ በማስረከብ ላይ ናቸው ይህን አጋጣሚ በመጠቀም ከተለያዩ ሙስ ሊም አገሮች የመጡ ስደተኞች ብዙ ልጆችን በመውለድ በቤተሰብ ስም ሌሎች ዘመዶቻቸውን ከአገራቸው በማምጣት በጦርነት መያዝ ያልቻሉትን የአውሮፓና የስካንዲኔቪን ግዛት በሰላማዊ ሰፈራ እየወረ ሱት ነው ወደ አገራችን ስንመለስም የምዕራባውያኑ ታሪክ ለእኛ አስተማሪነት አይኖረውም ማለት አይቻልም በርግጥ ትልቅ ጥናት የሚፈልግ ነጥብ ቢኾንም ክርስቲያኖች በወሊድ መቆጣጠሪያና በሌሎች ትምህር ቶች እየደነዘዙ ሲሄዱ ሌሎቹ ግን መባዛታቸውን አላቆሙም ተመሰከተ አክራሪዎቹ ከሚያነ ን የታሪክ ጸሐፊዎች ኖች በማስበለጥ ይከ የቁጥር ጉዳይ በተለይም ኢትዮጵያን በ ሷቸው ቁልፍ ነጥቦች አንደኛው ነው በሪውደ ከጥንት ጀምሮ የሙስሊሞቹን ቁጥር ከክርስቲ ገች በማስበሰኖ ይ ራከራሉ ይህንንም ቀደም ብለን በተለያዩ ስፍራዎች ማ ር ፌ ይታወሳል ኢትዮጵያ አስላማዊት አገር ናት ዳር አል ኢ ት ፍሬ አልባ ክርክር ማስረጃ አድርገው ኝ መንግሥታት ጉዳይ ነው ስለዚህ ልክ የሚገባንን ይስጠን በበፎበ ሃቪከ ሀበባርበበዩ አክራሪ እስልምና በኢትዮጵያ ምንም እፍረት አልታየባቸውም ለምሳሌ ለጠ ንን ከ የዛይኗን ደብዳቤ ገጽ እንመልክት ቅላይ ያመሥ ሪቻቅናሃ ያፅቻ ቦመፅረቋምፇ ያመ ቀኗ ደሪያ ውድቅ ፖደረግፁ መሥታቿ ያዕፅቓታ ፃፅም ቀኗ ድራ ታፇፆ ፀያያያታ መሪያ ድጋ ያማድሪ ታቶ ዕፊቶ መሠሪቱ ቦመዕረመ ያ ፖጀ ፉኃሪጋ ኃንድሟሾን መመቱ ዕሪ ወዕፖ ቦያቆፀይያኦን ደሪዳ ደዕቻፖፀኃ ደሄም ኡሁ መሥኦ ፀ« ደሪቻ ደ መዕፅቋመሙ ያዕውን ጥሮጣረ ፓሪምቻ ያደያፃጋ ትኹን ሐፈ አጸአርረሼ ጨፌ ዓለም አቀፍ ተቋማት የሚሏቸው መረጃዎቻቸውን ከየት እንዳገኙ የማይገልጹትንና ኢሳይንሳዊ መላምት ላይ በተመሠረተ ተረት ተረት ለአያሌ ዘመናት ይጽፉ የነበሩትን የራሳቸውን የዐረብ ታሪክ ጸሐፊዎች ነው በ ዓም የተደረገው የሕዝብና ቤቶች ቀጠራን የተመለከተው የማእከላዊ ስታቲስቲክስ ባለሥልጣን የሚያሳየው መረጃ እንደሚያመለክተው የሙስሊሙ ቁጥር እነርሱ ለማቅረብ ከሚሞክሩት በእጅጉ የተለየ ነው በበፎበ ሃቪከ ሀበባርበበዩ አክራሪ እሰልምና በኢትዮጵያ መንግሥት ያደረገውን ቆጠራ ግኑት የኢሕአ ቢኖረው ነው። በበፎበ ሃቪከ ሀበባርበበዩ አክራሪ እስልምና በኢትዮጵያ ። ርጡ በበፎበ ሃቪከ ሀበባርበበዩ አክራሪ እስልምና በኢትዮጵያ ። ይህም የአክራሪነትን መኖር ከመካድ አይለይም በጅማ የተጨፈጨፈው ክርስቲያን የተጨፈጨፈበት ምክንያቱ ከአንድ ሺሕ ዓመት በፊት ክርስቲያኖች በሙስሊሞች ላይ ግፍ ስለ ፈጸሙ ነው ብሎ ማቅረብ ጤናማ አካሄድ አይደለም ክርስትና አስከ ዛሬ ፈጽሟቸዋል ለሚሉት ግፍና ጭቆና አጸፋ እየወ ሰዱ መኾናቸውን በድፍረት ይናገራሉ ሌሎቹና ዖምሯቻራፎው ድሃድ ደጋፊዎች ደግሞ በአገራችን በአደገኛ ኹኔታ እየተስፋፋ የመጣውን አክራሪነት በምሁራዊ ትንታኔያቸው በማራቀቅ ከመካከለኛው ምሥራቅና ከእስራኤልብረብ ግጭት ከኢት ዮጵያ መንግሥት በሶማልያ መገኘት ከአሜሪካ ጋር ለማገናኘት ይጥራሉ ይህን ሁሉ ሲያደርጉ በአገራችን ያለውን ነባራዊ ኹኔታ ይዘነጋሉ አክራሪነት ያለው ዓለምአቀፋዊ ገጽ እንደ ተጠበቀ በአፍ ነም ገምገም ች ስ መይ ያሰው ደት በህች ራ አስተዳደሮችንና ነገሥታትን ምዕራባውያንን ይክ ብቻ መፍ ትሔ ዮ ኩረት አቅጣጫው ከአክራሪ ዎች ላይ ተነሥቶ ወደ ቤ ምጤ አዝማየቻቸው ን ተው እንደሚያቀርቡት የኢትዮጵያ ምሁሮቻቸው በተለ በበፎበ ሃቪከ ሀበባርበበዩ አክራሪ እስልምና በኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ለፈጸመቻቸ ዛቻ አዘል ሐሳብ ማቅረብም ለመጻፍ መሞከር ፋይዳ የ በሙሉ ይህን አንገብጋቢ ውም ዛሬ የችግሩ ወላፈን ባይ አይኖርም ስለዚህ ሳይቃጠል በቅጠል ሳይ ይገባናል ስገስጋዮች ስገስገሉትና የቤተ ክርስቲያን ስገድነት አክራሪው ጅፃዳዊ እስልምና እንዲህ ደረስኩ ደረስኩ እያለ ባለበት በአሁኑ ጊዜ በኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ያለውን ነባራዊ ኹኔታ ለመገምገም አንድ መጽሐፍ ብቻውን አይበቃውም ይኹን እንጂ ከተነሣንበት መሠረታዊ ጉዳይ አንጻር ማንኛውንም መፍትሔ ለመ ጠቆም የዛሬውን ነባራዊ ገጽታ ቤተ ክርስቲያኒቱ ያሏትን ጠንካራና ደካማ ጎኖች ወርቃማ ዕድሎችና ፈታኝ ኹኔታዎች በመጠኑም ቢኾን መገምገሙ ግድ ይለናል ከፈተናዎቿ ግንባር ቀደሙ የዘመ ናችን ተግዳሮቷ አክራሪ እስልምና ነው ጠንካራና ደካማ ጎኖቿን ወርቃማ ዕድሎቿንና ተዛማጅ መከራዎቿን የምንገመግመው በዚሁ የአክራሪዎች እንቅስቃሴ አንጻር ብቻ ይኾናል ው ግፎች ይቅርታ ካልጠየቀች የሚል መፍትሔ አይኾንም ታሪክን ድጋሚ ለውም ጉዳዩ የሚያገባቸው ክፍሎች ዳይ በቸልተኝነት መመልከት አይገባቸ ነካን ነገ የማይደርስበት ምክንያት ርቅ በቅርቡ ማለት በመጀመሪያ ደረጃ አጽራረ ቤተ ክርስቲያንን በተመለከተ አንዳንድ ሐሳቦችን እናንሣ ስለ አጽራረ ቤተ ክርስቲያን መነሣት መስፋፋትና ስለ ደቀኑብን አደጋ ያለን ትክክለኛ ዕውቀትና መረጃ ብዙም የዳበረ አይደለም ብዙ ሰዎች በየጊዜው ቤተ ክርስቲያን ላይ የሚደርሱትን የተለያዩ ችግሮች ካላቸው ፍላጎት በመነሣት በራሳቸው መንገድ ይተ ከ መነሻው የተሳሳተ ከኾነ መድረሻውም የተሳሳተ መኾኑ ን ነው ናን ተ ክርስቲያኖች በኢትዮጵያ የአስልምና አክራሪነት ር ት ት መድረሱን በዛጹም አይቀበሉም ሌላው በትን ጭፍጨ ራጠረውንና አያሌ ክርስቲያኖች በሰማዕትነት ያለፉ አንዳንዶች ተ ንማጋንክ አክራሪዎቹ መኾናቸውን ይጠራጠራሉ አሠቃቂ ድራ ህክ ልጣን ከመነን ለማራዘም የፈጸመው ማ ነው ሲሉ ሌሉች ደግሞ ከውጭ የመጡጥ በበፎበ ሃቪከ ሀበባርበበዩ አክራሪ እስልምና በኢትዮጵያ ሙስሊሞች ያደረጉት አንድሃ የውጭዎች ጦርነት ነው ኒሣ ጠፋ ኦርቶዶክሳውያት ዕውቀት ከማጣታችን የ እርር በዚህ ረገድ መንግሥትን በተመለከተ ርን ይ ለ በእኔ አስተያየት መንግሥት ይህን ጭፍጨፋ ሟ ማለት የምችልበት መረጃ አላገኘኹም ይኹን እንጂ አንዳንድ የመንግሥት ባለሥልጣናትና ወኪሎቻቸው እጃቸው አልገባ በትም ለማለት ከማንችልበት ደረጃ ደርሰናል። ዓም ገጸ ርኢ በበፎበ ሃቪከ ሀበባርበበዩ አክራሪ እስልምና በኢችዮጵፎ ት ። በተለይም ዛሬ በበፎበ ሃቪከ ሀበባርበበዩ ታ ይ ። ጉ ሐመ ዋሕ የሐመር መጽሔት ልዩ መጽሐፍ ጽ በበፎበ ሃቪከ ሀበባርበበዩ ይመሁመጨመ እስልምና በኢትዮጵያ ት የበላይነት ያለው አገርና ሕዝብ በሌላው ላይ ። ስለዚህ ሰብአዊ ት ነት አለባት መብትንም በተመለከተ ቤተ ክርስቲያን ትልቅ ሐሳራ ቴብብቴብቴብቴቴዑይዕ ቕቴዑቆ በበፎበ ሃቪከ ሀበባርበበዩ አክራሪ እስልምና በኢትዮጵያ ይህን ሁሉ ማለት ያስ ዎቹ የሚሰብኩትንና ም ት አይደለም።