Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية  Portuguese
Book of the day

አካል አዕምሮ ኦሾ-@BOOKALEM (1).pdf


Advertisement
Advertisement
  • word cloud

አካል አዕምሮ ኦሾ-@BOOKALEM (1).pdf
  • Extraction Summary

ለለሎፍ መመ ኋበበፀ ሃ ጠኋርኋበበፍ ዋናው ነገር ሁሉም ስው አካሉ እንዴት እንደሚሶራ ማች አለበት አካላችሁሀ መሸከም ከሚችለጡ በላይ ለመስራት ከሞከራችሁ ውሉ አድር መታመማችሁ አይቀርም አካላችሁን እስከተወሰነ ገደብ ድረስ ማስጨነቅ ትችላላችሁ ነገር ግን ውሳኔ መወሰን ታድያጀ ውሳኔው የሌላ ሰው ሳይሆን መልካም ድርጊት እንደሆነ ነው የእንተ መሆን አለበት ደግሞም አለመወሰን መሆን የለበትም አለመወሰን በጣም መጥፎ ነው ጥያቄውን ያቀርብከው ከተሳሳተ አቅጣጫ ሆነህ ነው ይህ ጸገሞ የአዕምሮ ዘዴ ማታለያ ነው ስለዚህ ምንም ጊዜ አታባክገ። ይህ ስሜት ትርህ አለበኑ ግሰሰቡ ያለው አዛው ተመሳሳይ ቦታ ነጡ ሦክዝነ። አይደለም የግድ ወደ ውስጥሽ ለመግባት ጥረት አታድርጊ ቀለል አድርገሽ እይው ውጪ ያለሽ መስሎ ከተሰማሽ ውጪ ቆይና ደስተኛ ሁፒ ውስጥ የመሆን ስሜት ከተሰማሽም ውስጥ ሁኙፒና ተደሰቺ አለዚያ ሁልጊዜ የሚጩ ተቃራኒ ነገሮችን ትፈጥሪያለሽ ስለዚህ ወደ ወጦስ። ህግ አድርጉት ራሳችሁን እና ህይወታችሁን አንኳን መስዋዕት ረግ ቢኖርባችሁ ለአውነት ስትሉ አድርጉት አውነትን ግን ሶ ነገር መስዋፅት አታድርጉት ይህን መንገድ ከተከተላችሁ ህይዐ » በታላቅ ደስታ የተሞላ ይሆናል አልማችሁት የማታውቁትን ቡራ ሃኛላችሁ አንድ ጊዜ ውነተኛ ከሆናችሁ በኋላ ሁሉም ነገር የሚቻል ይሆናል ሐዘንተኛ ከሆናችሁ ጭምብል ካደረጋችሁ ግን ምንም የሚቻል ነገር የለም ከማያውቁት ሰው ጋር የሚነ። ከአህት ጋር መነጋገር ግን ። ብላችሁ ትጠይቃላችሁ ሴሎች ሰዎች በድርጊታችሁ የሚቀጧችሁ ከሆነ ፅቅዳችሁን ትተውታላችሁ የዚህ ዓይነቱ የቅጣት ናርሀት አሻሚ ግልፅ ያልሆነ ፍርሀት በመሆኑም በትክክል ምን አንደሆነ አታውቁትም አስከአሁን ድረስ ስታደርጉ የኖራችሁት ሌሉች ሰዎች ማሰብን ተውት ታድያ ማንንም ሰጡ እንድትጉዱ እየነገርኳችሁ አይደለም። አፀ ይ ኣሓጋህሦ ፎጩ ዜሃ ኒቫር ጋፍ ፆያ ቓጃዳጠመመ ለጣሥሶ ፆ ፖ አመፀኛ ሁነ አያልኩ አይደለም ይህማ ሞኝነት ነጡ ዐጾ አውነተኛው የተፈጥር ማንነታሻሁ የሚያመጣችሁ አይቸ ለማመዕ ተብሉ ማመጽ በተቃራኒ አቅጣጫ የሚወስድ ነጡ ጠደ አመጩ ሰይሆን ጠደ አፀፋዊ መልስ መስጠት የሚወጠስድ ነጡ እየተከተላችሁኝ ነው። አ ጫኑ ፅፅ ከሃ ዕጸጳጠበበፀ ደፋር መሆን ማለት ለሁኔታው ተገቢ ምላሽ መስጠት ማለት ነው ሁጳጊዜ ስደጋን ተጋፈጡ ትሳስህ ከኒ ገኘ በቡድኑ ውስጥ መሳተኤሌ ከደመርኩ ጀጾምሮ ስክያ ገ መጋፈጥ ትቻሰሁ ይህ ሊሆን የሚችል ነጦ ነድነ በትክክል የሚደረግ የቀጣይነት ያለው ከሆነ ሪ የነ አፍጋን መጋፈጥ ይጀምራሉ ኣጉል ደፋር ጀብደኛ የነበሩት ደግሞ አርጋ መጋፈጣቸጡን ያቆማሉ ኣናንተም እንደዚህኛኞቹ ሁለተኛጡ አይነት ሰጡ መሆን አለባችሁ የቡድን ስራ ሚዛናዊ እና የተስተካከሰ አዕምር እንዲኖራችሁ ያደርጋል ስለዚህ ይፈራ የነበረ አና አደጋዎትን መጋፈጥ ይጀምራል መላፅክታን የሚፈሩት ቦታ ዘው ብሎ የሚገባው አጉል ዩፋር ሰው መጠንቀቅ እና አንዳንድ ለአደጋ የሚያገልጠ ነገሮትን ማድረግን ማቆም ይጀጾምራል አላስፈላጊ ለአደጋ የሚያጋልጡ ነገሮችን መተግበር ያቆማለ ስለዚህ ጥሩ ነው።

  • Cosine Similarity

የኖ ተኩረት ልክ እንደ አልኮል የሚያነቃቃ የራስ ኩራት ምብ ነው ሃይል ይሰጣችኋል አንድ የሆነ ሰው የሆናችሁ ያህል ይሰማትኋል ስለዚህም ትኩረት ማግኘት በእጅጉ ትፈልጋላችሁ አንድ ሰው ሲመለከታችሁ አስፈላጊ የሆናችሁ ያህል ይሰማትኋል ማንም ሰው ዞር ብሉ የማይመለከታችሁ ከሆነ ግን እዚያ የሌላችሁ ያህል ምንም እንዳልሆናችሁ ይስማችቸቷል ሰዎች ሲመለከቷችሁ ሲጠነቀቁላችሁ በሃይል ትሞላላችሁ ትነቃቃላትሁ በማንኛውም ግንኙነት ውስጥ ለራስ የሚሰጥ ግምት የራስ ኩራት አለ ሰዎች ትኩረት በሰጧትሁ ልክ የራስ ከታችሁ ይጨምራል ማንም የማያተኩርባችሁ ከሆነ የራስ ኩራታችሁ ሙ ሁሉም ሰው ሙሉ በሙሉ የረሳችሁ ከሆነ አንዴት ሽነ ፊሸር ይችላል። ሶ ሳያዮ ነገሮች ናቸው አንድን ሰው ወዴ ደረታችሁ አስጠሣታፕፐሁ ል ታያተርቡት ትችላላችሁ ይኹ አካላዊ ክስተት ነዐ ሆኖም በልባትሁ ሪኖ የብረት ልብስ ካላችሁና ጥልቅ የሆኑት ስሜተቶፓቻትሁ መግቢያ መንገዶዩን ከደፈኳትውጡ ሰውየው አንደ ሁልጊዜውጡ ርቅቀት ይቀራል በመካከላፕጥሁም ልባዊ ጠዳይነት ሊኖር አይችልም በአርግበኝነት አንድን ሰ ጠደጻ ልባችሁ ካስጠጋችሁትና በልባትሁ ዙሪያ የብረት ልብስ ከሌለ ጠይም በአናንተና በሰውዬው መካከል የኛቀመ ሣድግዳ ከሌለ ግን ልባትሁ በልቡ ውስጥ ይቀልጣል ስለዚህ ትገናኛላችሁ በመካከላችሁም ትስስር ይኖራል አካላችሁ ብዙ ሠ ርዞችን ማስወጣት አለበት እናንተም መርዘኛ ሆናችኋል ደግሞም ህመም ይናርባችኋል ምክንያቱም አነቪያ መርዞች በወስጣችሁ ረግተዋል አውነት ለመናገር በአሁነ ጊዜ አካል ሰውነት ላይሆን አስር ቤት ወይም ትንሸ ብልቃጥ ነጡ ያላትችሁ ሞታትጋል ጮ ጨባ ው መ መ መ ው መ ጡፍ የ መ መ ው መ ሓመ መ ኣፍ መ መማ ው በትንሽ የመርዝ ብልቃጥ ውስጥ ተዘኔምራችኋል ህያው እና ንቁ የሁነ አካል የላችሁም ሶላ ተርት እንስሳት እንኳን ከእናንተ የተባለ ቆንጀ እና የበለበ ንቱ የህነ ሰውነት አላፐጦ ስለዚህ እውነተኛና ንቁ ሁነ በዚያን ጊዜ በአካላችሁ ላይ ምንም የተሰነቀረ ነገር ስለማይኖር ህውነት ልክ እንደ ጅረት ኮለል እያለ በእናንተ ላይ ይበዳለ መልካሦ ስሜትም ይሰማትኃል ኋበበከፀ ሀሃ ጠርኋበበፍ ህይወትን ዘና ብላችሁ ጠብቋት ማህበረሰቡ ለእንትስቃሴ ለምኖት ለፍጥነት ለብቃት እንድትተጉ ነጡ የሚያስተምራችሁ እንድትዝናኑና እንድትፍታቱ አያስተምራችሁም አረፍን እንዩ ስንናና አየቀጠረ ይቃወጦማትችኋል መላጡ ህብረተስብ ራሱ አንድ ቦ ላይ ለመድረስ ሁልጊዜ በሃይል የሚተጋ ነውና በዛይል የማይተጉትን ይቃወማል ሁሉም ሰው የት እንደሚደርስ ባያውቅም ዓጠን። መ መ መ ዘዘ ጨው» አስተሁለ በገፉ የምታጧቸው ነገሮች አሉ ጠንዙን ፍሁም አትሣፉት ሸሽ ለመዋኘትም አትጣሩ ጠንኩ ጠደ ውቅያኖሉ እፊስስ ነፁ ሀ አንድ አካል ሁኑ ወደ መጨረሻው ቓቁዐስዳትኒል ከተዝካናን አናጠቃለን ካልተዝናናን አናውቅም መዝናናት የዚያ እውቀት ራዕይ በር ይሆናል የደስታ ዜማ ገር ደስታ ማለት አካላችሁ በዜማ ውስጥ ሲሆን አካላችሁ በአንድ የሙዚቃ ቅኝት ውስጥ ህያው ንቁ ጠንካራ አውነቱን ለመና ነው እንጂ ሌላ አይደለም ሲሆን ነው ደስታ ማለት ራስን መሆን ነው በአካላችሁ ዘሪያና በአካላትችሁ ውስጥ የሚንቀለቀል የሙዚቃ ስሜት ይህ ነው ደስታ ማለት አካላችሁ እንደ ወንዝ ሲፈስስ ደስተኛ ልትሆኑ ትችላላችሁ ጤናማ ሰው ከእርካታ ጫፍ መድረስ ይትሳላል ደስታ እርካታ አለው የሚፈስስ ነው አንድ ደስተኛ ሰው ሲስቅ አካሱ በሙሉ ይስቃል የሚስቀው በከንፈሮቹና በፊቱ ብቻ አይደለም ከፀጉሩ ጫፍ እስከ እግር ጥፍሩ ይስቃል በውስጡ የሳቅ ጐርፍ ይጉጐርፋል ሳው ስነ ህይወታዊ ፃይሉ ከሳቁ ጋር ይፍለቀለቃል ዳንስ ጡስጥ ነጡ ያለው አንድ ጤነኛ ሰው ሲያዝንም ከልቡ ነው ሲበሳጭም አኣንዲሁ ፍቅር ሲሰራም የሚሰራው በፍቅር ነው ፍቅር ሲሰራ ፍቅር ሰራ ነው በአርግጥ ፍቅር ይስራል ማለቱ ትክክል አይደለም ፍቅር የሚሰራ ነገር አይደለምና አገላለፁ እንከን አለበት እሉ ፍቅርን አይሰራም እሱ ራሉ ፍቅር ነጡ እሱ ምንም ሳይሆን የፍቅር ሃይል ነው ሁሉንም ስራ የሚሰራው በዚሁ መልክ ነጡው ሲራመድ የእርምጃ ሃይል ይሆናል በውስጡ ተራማጅ የለም ጉድጓድ ሲቆፍር ቁፋሮ ቱቻ ይሆናል ጤናማ ሰው አንድ አካል ሳይሆን አንድ ሂደት ፈጣጌ ሄደት ነው ወይም ጤናማ ሰው ስም ሳይሆን ግስ ነውጡ ማለት እንትላለ። መዝናናት እንዳለባችሁ ካወቃችሁ እነዚህን ነገሮች ሲከሰቱ ማየት ትያጀምራላትሁ የእኔ ጥረት የጥፋተኝነትና የናርሃት ስሜቶችን በሙሉ ማጥፋት እንድትችሉ መርዳት ነው ስለምንም ነገር አትፍሩ ህያው የሆነች ይህች ቅፅበት ብቻ ናት ይህችን ቅጽበት ገነት ወይም ሲዖል ልታደርጓት ትችላላችሁ ሲዖል ማለት ውጥረት ሲይዛትሁ ነው ገነት ማለት ደግሞ ሙሉ በሙሉ ስትዝናኑ ነው ምሉዕ መዝናናት ገነት ነው ይህ እንዳለ ሆኖ ጥቂት ነገሮችን ብቻ እንድታስታውሱም እፈልጋለሁ ዶር ፃንሲ ሴሊ የተባሉት ካናዳዊ የሥነ ፅ ተመራማሪ መላ ህይወታቸውን ስለ ውጥረት ሲመራመሩ ነወ ያሳላለፉት በዚህም የተወሰነ ውጤቶችን አግኝተዋል የመጀመሪ ግኝታቸው ውጥረት ሁልጊዜ ስህተት አይደለም» የሚል ነው ው በሆኑ መንገዶች ጥቅም ላይ ሊውል ይችላል የግድ አሉታዊ አይሆንም ይየ ዞ አሉታዊ ነው ጥሩ አይደለም ብለን ካሰብን ግን ችግር እን ውጥረት ራሱ መሸጋገሪያ ድልድይ ሊሆን የፈጠራ ደግ ይትላል ሆኖም ዕድሜያችንን በሙሉ ውጥረት መጥፎ ር በውጥረት ውስጥ ስንሆን እንደምንፈራ ስንማር ነበር ፍርፃት ደግሞ ውጥረትን ያባብሳል ችግሩን ለመፍታት አይረዳም ለምሳሌ ውጥረት በተሰማችሁ ቅፅበት ይህ መሆን አንደሌለበት ይስማችሁና ትፈራላትሁ መዝናናት አለብኝ» ትላላችሁ ይሁንና አሁን ለመዝናናት መሞከር ችግሩን አይፈታውም ምክንያቱም መዝናናት አትችለም እንዲያውም ለመዝናናት ስትሞክሩ ሌላ ውጥረት ትፈጥራላችሁ አለ እናንተ ደግሞ መዝናናት ትፈልጉና አትችሉም ስለከክ ግሩን ውስብስብ ታደርጉታላችሁ ውጥረት ፈጠራ ኃይል ተጠቀሙበት በመጀመሪያ ተቀበሉት ከእሱ መታገሉ ጥቅም የለውም ከተቀበላችሁት መልካም ይሆናል ሩት አካል ለመዋጋት ዝግጁ መሆኑን አመላካች ነው ለመዝናናት ወይም ማስታገሻ ለመውሰድ አሊያም ማደንዘዣ ለመጠቀም ካጣራትሁ አካልን እየተቃወማችሁት ነው አካል እዚያ የሚገኘውን ጥቂት ፈተና ለመጋፈጥ ዝግጁ ነው ስለዚህ በፈተናው ተደሰቱ ውጥረታችሁን ሙሉ በሙሉ ከኖራችሁት ወዲያውኑ ትዝናናላችሁ ይህን ያህል ከሄዳችሁ አካል ወዲያውት ይዝናናል በዚህ መዛል መዝናናት ከፈለጋችሁ ችግር ትፈጥራላችሁ አካል በመሃል መዝናናት አይችልም አንድ የኦሎምፒክ ሯጭ ፊሽካው እስኪነፋ ድረስ ጠብቆ እንደ ነፋስ ብን እንደሚለው ነው በሙሉ ውጥረት ውስጥ ነው ያለው ጊዜው የሚዝናናበት አይደለም ቢዝናና እና ሌላ ነገር የና ይሸነፋል ውጥረቱን መጠቀም አለበት ሰበስብና የበለጦ አስፈላጊና የታመቀ ቱ ላይ ሆኖ ሃይሉን እንደ ነዳጅ ቢሞከር ሙሉ በሙሉ ውጥረቱ እየተቀጣጠለ ዛይል ይ አቅም ይሆናል ስለዚህ በውጥረ መጠቀም ይኖርበታል ኋከበፀ ሃ ዉጠፍዕጴኋበከፀ ዐዐዩ ጩይ ዶክተር ሴሊ የዚህ አይነቱን ውጥረት በጐ ውጥረት በማለት አዲስ ስያሜ ሰጥተውታል ራጩ ሩጫውን ከጨረሰ በኋላ ችግሩ ተፈትቷልና በጥልቅ እንቅልፍ ውስጥ ይወድቃል አሁን ችግር የለምና ውጥረት ከስፍራው ይጠፋል ይህንንም ሞክሩት የጭንቀት ሁኔታ ሲገጥማችሁ አትፍረከረኩ አትፍሩት ወደ ውስጡ ገብታችሁ ለመፋለሚያነት ተጠቀሙበት ሰው አፆግ ብዙ ሣፃዛይል አለውና የበለጠ በተጠቀማችሁበት ቁጥር ጠቀሜታው በአዮጉ ይጨጤምራል ስለዚህ ውጥረት ሲከሰት ጠፍ ውስጡ ለመግባት የተቻላችሁን ሁሉ አድርጉ ዓቀዱለት ተቀበሉት አንኳን ደህና መጣህ በሉት ጥሩ ነው እንድትታገሉ ያ። ቤታችሁ በእሳት ሲያያዝ ሌሎች ነገሮች ሁሉ ወደ ጐን ይቀመጡና በድንገት አካላችሁ እሳቱን ለመዋጋት ዝግጁ ይሆናል የአንቅልፍ ስሜት ይጠፋል አሳቱ ከጠፋ በኋላ ትረጋተ ለረዥም ጊዜ ያህል ልታንቀላፉ ተትትላላትሁ ሁሉም ሰው አንድ አይነት የእንቅልፍ ጊዜ አይደለም የሚያስፈልገው ጥቂት ሰዎች ሶስት ሁለት አራት አምስት በዓ ወይም ስድስት ስምንት አስር አስራ ሁለት ሰዓታት መተ ጴበከፀ ሀሃ ዌህጪኋጠኋጋርጴዷበበፀ ጩ ጨጨ ጸጹጮጮሥጮጮሥ ጠጠበዘጩበጸበበበጩጠጸጸሺጩብክከየጠዘፎክጭአክዘዘዘዘዘዝጩ ይችላሉ ሰዎች ይለያያሉ አንድ አይነት ወሰን የላቸውም ሰዎች በጭንቀት ጉዳይም ያለያያሉ በዓለም ላይ ሁለት አይነት ሰዎች አሉ አንደኛው አይነት ጋላ ፈረስ ሲሆን ሌላኛጠ ሂግሞ የኤሊ አይነት ነው የጋላቢ ፈረስ አይነቶቹ በፍጥነት አንዲጓዙ ካልተፈቀደላቸው በፍጥነት እንዲሄዱ ካልተደረገ። ውጥረቱን ተቀበሉት ውጥረቱን አንዴ ከተቀበላችሁት ይጠፋል መጥፋት ብቻ አይደለም እንደ ዛይል ስለተጠቀማችሁበት ጭምር በጣም ከፍ ያለ ደስታ ይሰማችኋል የጋላቢ ፈረስ አይነት ከሆናችሁ ተፅናኑ የሚሏችሁን ሰዎች አታድምጧቸው ይህ ለእናንተ አይደለም በትግል ያመጣችሁት ነገር ብቻ ነው የሚያስደስታችሁ ስዎች ከየትኛው ወገን እንደሆኑ ማወቅ አለባቸው ይህን ካወቃችሁ ችግር የሚባል አይኖርም ይፄን ጊዜ ጋሬጣ በሌለበት መንገድ መዓዝ ትችላላችሁ ውጥረት የህይወታችሁ መንገድ ይሆናል ኋበበከፀ ሃ ጠርኋበበፍፀ አ ኋበበፀ ሃ ጠኋርኋበበፍ ዋናው ነገር ሁሉም ስው አካሉ እንዴት እንደሚሶራ ማች አለበት አካላችሁሀ መሸከም ከሚችለጡ በላይ ለመስራት ከሞከራችሁ ውሉ አድር መታመማችሁ አይቀርም አካላችሁን እስከተወሰነ ገደብ ድረስ ማስጨነቅ ትችላላችሁ ነገር ግን ዘላለማችሁን ሊሆን አይችልም አካልን ማስጨነቅ ብዙ ፈራሽ ነገሮችን ስለሚያበላሽ በጣም አደገኛ ነው ሳያቋርጡ ከባድ ስራ መስራትና በኋላም ደክሞና ተደብቶ አልጋ ላይ በመውደቅ ሁሉንም ነገር ማማረር አፍራሽ ድርጊት ነው ፍጥነታችሁን ቀንላችሁ በቀስታ በመንቀሳቀስ ዙሪያ ገብ በሆነ መንገድ ስሩት ይህ የሙያ ተግባራችሁን ብቻ የሚመለከት አይደለም ጠቅላላው ዛያ አራት ሰዓት መቀነስ አለበት ሁሉም ነገር የሚሰራበት ፍጥነት ሊቀነስ ይገባዋል ጠቅላላው የህይወት አካፄዜድና ዘይቤ መለወጥ አለበት ስታወሩ ቀስ ብላችሁ ይሁን ስታነቡ አንኳን ቀስ ብላችሁ ይሁን ምክንያቱም አዕምር ሁሉንም ነገር የሚፈፅመጡ በተለየ መንገድ ነውና ብዙ የሚሰራ ሰው ሲያነብብ። አለበለዚያ ይጨንቀዋል ሁሉን ነገር የሚያዩደርገጡ በፍጥነት ነው ፍጥነት አስፈላጊ ባልሆነበት ሁኔታ እንኳን ሲንቀሳቀስ በፍጥነት ነው በማለዳ በእግሩ ሲንሸራሸር ይፈጥናል ሁለት ማይል ፄዶ ሦስት ማይል ልዩነት ለማያመጣ ነገር ይፈጥናል በፍጥነት የተማረከ ሰው ሁልጊዜ ፈጣን ነው ሁልጊዜ የሆነ ነገር ሲያደርግ ወጦዲያጡኑ ነውጡው ይህ ሜካኒካላዊ ባህርይ ነው እናም ከዛሬ ጀምሮ ሁሉን ነገር በግማሽ ቀንሉ ስትቆሙ ቀስ ብላችሁ ስትራመዱ ቀስ ብላችሁ ይሁን ይህም ስለ ሁሉ ነገር ንቁ እንድትሆነ ያደርጋችኋል ምክንያቱም ነገሮችን በቀስታ ስትፈፅሟቸው ለምሳሌ እጃችሁን ስታንቀሳቅሉ የበለጠ ታጡውቂቸዋላችሁ በፍጥነት ስታንቀላቅሱት ግን የምትፈፅሙት ሜካኒካዊ በሆነ መንገድ ነው መሥፓ በመሙመዱጫጹፏ ሆየዛ ቀስ ማለት ከፈለጋችሁ በንቃት ቀስ ማለት አለባችሁ ሌላ መንገድ የለም ጥያቄው የአቋም ሳይሆን የፍጥነት ነው ሁሉም ሰው የራሱ ፍጥነት አለውና በራሳችሁ ፍጥነት መጓዝ አለባችሁ ይህ ለእናንተ ተፈጥሯዊ ነው ከአቅማችሁ ጋር የሚያገናኘው ነገር የለም በዚህ እንቅስቃሴ ብዙ ስራ መስራት ትችላላችሁ እንደውም ከዚህ የበለጠ መስራት እንደምትችሉ አስባለሁ ወደ ትክክለኛው ቅኝት አንዴ ከገባችሁ ብዙ መስራት ትትላላችሁ የበለጠ ትርፋማም ትሆናላችሁ ጥቂት ። እንዲያ ከሆነ ይህ ጊዜ የተመስጥኦ ጊዜ አድርጉት ሁልጊዜ አጋጣሚዎችን በበጐ መንገድ ተጠቀሙባቸው በሁሉም ነገር ፈጠራ ይስተዋልባችሁ ማንቀላፋት ካልቻላችሁ እንቅልፍን በግድ ማምጣት አያስፈልግም ምክንያቱም እንቅልፍ መጀመሪያውኑ ሊገደድ አይችልምኹ እንቅልፍ ሊገደድ ከማይችሉ ፃይሎች መፃል አንዱ ነው ካስገደዳችሁት ትረበሻላችሁ እንቅልፍን ለማስገደድ አንድ ነገር ለማድረግ ከሞከራችሁ ሙከራችሁ መና ይሆናል ምክንያቱም እንቅልዓና ከተግባሩ ጋር ይቃረናል አንቅልፍ ተግባር የሌለበት ሁኔታ ነጡ ስለዚህም የሆነ ጥረት ካደረጋችሁ ለምሳሌ በጐችን መቁጠር ከጀመሪገሁ ይም አንድ ውጡውዳሴ ማነብነብ ከጀመራችሁ ወይም ወዲያ ዐወዳዲ ተገላበጣችሁ ወይም የአምላክን ስም እየጠራችሁ መፀለይ ከ የበለጠ ንቁ ትሆናላችሁ ይህ የሚረዳ ነገር ባይሆንም ሰዎች ኦንዳህ ነው የሚያደረጉት የእኔ መላ ጄግና ተለየ ነው በመጀመሪያ እንቅልፍ ጠፋ ማለት አካላችሁ ናም ሆነ እረፍት ላይ ነው ማለት ነው ሰዎች ደግሞ የተለያዩ ፍላጉቶት ኣሏቸው «ግን ድካም ይሰማኛል ተላላትሁ ይህ አዕምሯችሁ ነው ከአካላችሁ ጋር ምንም የሚያገናኘው ነገር የለም እስካሁን አላንቀላፋሁም የሚለው ፃሳብ ብቻ ያደክማችኋል በእርግጥ ያደክማችሁ የእንቅልፍ ማጣት አይደለም። ምክንያቱም አካላዊው ህብር የራሱ የሆነ ጥበብ አለውና ለምሳሌ የሆነ ምገ እየተመገባችሁ ሳለ አካላችሁ በቃ ሲል እናንተ ግን «ቀጭን ልፍስፍስ ስለሆንኩ ብዘከ መብላት አለብኝ ትላላችሁ ይህ ስህተት ነው ን ልይ ልበከፀ ሃ በርበበ በራሳችሁ ላይ ችግር እየፈጠራችሁ ነው መብላት ትችላላችሁ በ ገፍታችሁ ልታግበሰብሱ ትችላላችሁ ነገር ግን አካላችሁ ዝን አይደለምና ምግቡን ያስወግደዋል ድስ ዩግሞ የምግብ ፍላጐታችሁ ጨርሶ ይጠፋል አዕምሯችሁ ግን ካልበላችሁ ደካማ እንደምትሆኑ ይነግራችኋል በአንድ ቀን ደካማ የሚሆን ስሰው የለም አካላችሁ መመገብ ካልፈለገ እሱ የተሻለ ያውቃልና ብታደምጡት የተሻለ ነው በዚህ ሰዓት መመገብ አደገኛ እንደሆነ ደመ ነፍሳዊ እውቀት አለው አንጀት ውስጥ አንድ ተግባር አየተከናወነና አካልም ሌላ ምግብ ከመጨመራችሁ በፊት ሊያፀዳው ፈልጐ ይሆናል ምናልባትም አንድ መርዝ ነገር ገብቶ ይሆናል ብዙ ምግብ ስለተመገባት አካል ከውስጥ ያለውን ስራ አላጠናቀቀ ይሆናል ሌላ ስራ መስሪ አያስልገውም አለበለዚያ መላው ሰርዓት ይናጋና ከቁጥጥር ጠዣ የፐንበታል ስለዚህም «ምግብ የለም የምግብ ፍላጐት የለም ጎ ኣነል የምግብ ፍላጐት ማጣት አካላዊ ምልክት ነው አካል እ ኮፉ መናገር አይችልም «አቁም። ትንሽ ፍሙ ር መመ መ የ ኦ በበፀ ሃ ዉጠርኋበበ ያለመመቸት ሁኔታ ሲኖር በቃ በትንጂ ነገር ትደነግጣላችሁ ከዚህ በኋላ እንግዲህ ድንጋጤያችሁ አካላችሁ የበለጠ እንዲታወክ ያግዘዋል በመሆኑም የመጀመሪያ ምክሬ አንድ የሆነ ችግር እንዳለ አድርጋችሁ ማሰባችሁን እንድትተውት ነው ያለስጋት መኖር ጀምሩ አንድ ጊዜ ምን ሆነ መሰላትሁ ። ምግብ በተፈጥሯዊ መንገድ አይዘጋጅም ይህን ወይም ያንን ነገር መመገብ አትችሉም ምክንያቱም በተፈጥሮአዊ መንገድ የተዘጋጁ ምግቦችን ብቻ ለመመገብ ነው የምትፈልጉት ከተማ ውስጥም መናር አትችለም የዚህ ውጤቱ ታዲያ ህይወትን በእርግጠኛነት አስፐጋሪ ማድረግ ነው ሁልጊዜም በተፈጥሮ ዘዴ ራስን ማከም ሰውነትን ማሳረፍ ብቻ እንደሆነ አስታውሱ አልፎ አልፎም ያለ ምንም ምክንያት ቢሆንም እንኳን አንድ ሰው በተፈጥሮ ዘዴ ራስን የማከም አገልግሉት ሥጨጨሥጩጨጨፌዜዜዜጭፍፍጭጭጭጭፍጭሎፍሎጭጭመመመ ይ አይ ወደሚሰጥበት ክሊኒክ ሄዶ ለሁለት ወይም ለሶስት ሳምንታት ለአንሩ ወይም ለሁለት ወራት አሊያም በየአመቱ የሚችለውን ያህል ጊኒ ሰውነቱን ማሳረፍ አለበት የተለየ ምክንያት ባይኖራችሁም እንኳን ብኦ በተፈጥሮ እና በተፈጥሮ ምግቦች አንዲሁም በሙቅ ውሃ በእንፋሉኑ እጥበት እና በመታሸት ተዝናነ አጋጣሚው ለሚያስገኘው ፍፁም የሆነ ደስታ ለማግኘት ብላችሁ ወደ ስፍራው ሂዱ ነገር ግን ታምሜያለሁ የሚለውን ሀሣባችሁን ወዲያ ጣሉት ደግሞም ስለ ውስጣዊው ንጉስ አስቡ አካል እኮ ቤተ መንግስት ነው ልበበፀ ሃ ጠርበበ ጩይ በበፀ ሃ ጤሼርበበ ስሜትን ማነቃቃት ፕጥያቄ የምሰራው የስከምሮ ስራ ነው ስሰዚህ ስብዛሻው ጊዜዩኘ የማጠሩው በኮምፒውተር ሳይ ነው ስብዛቫ ውገ ጊዜ በጣም ከፈዛስሁ» የበለጠ ወደ አካላችሁ ውስጥ ግቡ ስሜታችሁንም የበሰጠ አነቃቁት ከበፊቱ በበለጠ በፍቅር አይን እዩ። ብሉ ሰነህ ሠዞሠሥያብ የማየቶሙት እንዲሁም ሰውነት እረ ተራብኩ ብሉ እሪ ንሂፕ አሰማ ሥም የማይተውት ናቸው ሁለቱም ተፀሶችና ህክምና የሚሹ ናቸጡ ሁለቱም በሆስፒታል ተኝተው መታከሃ የስፈልጋቸዋል ምክንያቱም አንድ ሰው ጤነኛ የሚባለው ሚዛ ሲሆንና በሚያየርገጡ በማንኛውም ነገር ላይ ሁልጊዜም መሀል ላ ህና ሲገኝ ነጡ ጤነኛ ሰው በፍፁም ወደየትኛውም አፅናና አይሄም አፅናፎች ሁሉ ውጥረቶች እና ስጋቶችን ይፈጥራሉና ምግብ ስትመገቡ ለውነት ሽክም ስለሚበዛበት ስጋት ኖ በቲ ምግብ ካልተመገባችሁም አካል ስለሚራብ አሁንም ስጋጉ አሰ አንድ ጤነኛ ሰው መቼ ማቆም እንዳለበት ያውቃል ደግሞ ከኣንድ የሆነ ትምህርት ሳይሆን ከግንዛቤያችሁ ውስጥ ጠጥጣዓቶ መገኘት አለበት ምን ያህል ምግብ መመገብ እንዳለባችሁ ብነግራችሁ ይፄ አደገኛ ነው የሚሆነው ምክንያቱም የምነግራችሁ መጠን አማካዩን ነው አንዳንድ ሰዎች በጣም ኖጭን ናቸው ሴሎች ደግሞ በጣም ወፍራም እናም ምን ያህል ምግብ መመገብ እንዳለባችሁ ብነግራችሁ ለምሳሌ በቀን ሶስት ጊዜ ተመገቡ ብላችሁ ይሄ ለአንዳንዶች በጣም ብዙ ሊሆን ይችላል ለሌሎች ደግሞ በቂ ሆና አይገነም ይሆናል ስለቪህ ጥብቅ ደንቦችን አላስተምራችሁም ለግንዛቤ የሚሆናችሁ የተወሰነ መረጃ አሰጣችኋለሁ እንጂ አካላችሁን አዳምጡት በዓይነቱ ልዩ የሆነ ሰውነት ነጡ ያላችሁ ደግሞም የተለያዩ ዓይነት ዛይሉች የተለያዩ ዓይነት የስራ ድርሻዎች እንዳሉም አስታውሉ አንድ ሰወ የዩኒቨርሲቲ ፕሮፌስር ከበፀ ሃ ጪዉበኃርበከፎ ል ጨጮ። ጠለድ ችግር ስነ ተፈጥሯዊ ግፊትና ጉተታ አሊያም ሌላ ር የለውም አሁን ተግባሩ በራሱ ውብ ሲሆን ወደ ማንኛውም አ ላዓነሜ የመዳረሻ ዘዴ ተደርጐም አይታይም ልዩነቱም እንግዲ ው ነው ስራ ወደ ሆነ ፍፃሜ ላይ የመድረሻ መንገድ ነጡ ጩዋ ፆግዛ ፍፃሜው እና መንገዱ ስ« ላይ የሚሆነበት ተግባር ነው በጨዋታ የመድረሻው መንገድ በራሱ ፍፃሜው ስለሆነ ሌላ ዓዓሜ የለጡም ከምትመገቡት ነገር ለምታገኙት ደስታ ብላችሁ ተመዝቡ ያ ጊዜ የሰው ልጆች ትሆናላችሁ ከፍጥረታት ሁሉ ከፍ ያላችሁም ትሆናላችሁ ከፍቅር ለሚገኘው ደስታ ብላችሁም ስቅቶሩ ጥ ከፍጥረታት ሁሉ ከፍ ያላችሁ ፍጥረታት ትሆፍላችሁ ኮማ ለምታገኙት ደስታ ብላችሁም አዳምጡ ከዚያም ከተፈጥሮ ሶር ነዛ ትወጣላችሁ ልበበፀ ሃ ትታ መ ጩይ ኤሩ እኔ ደስታን አልባረርም ከዚያ ይልቅ ሙሉ በሙሉ ኦደግፈዋለሁ እኔ የህይወት አላማ መደሳት መሆኑን የማምን ሰው ነኝ ግንዛቤዬም በዓለም ላይ ያሱ ታላላቅ መንፈሳዊያን ሰዎች በሙሉ ሁልጊዜም የህይወት አላማ ደስታን ማግኘት መሆኑን አምነው እንደተቀበሉ ነው አንድ ሰው የህይወት አላማ ደስታን ማግኘት መሆኑን ክላመነና መንፈሳዊ ሰው እንደሆነ ካስመሰለ እሱ መንፈሳዊ ሰው አይደለም የለየለት ወፈፌ ነው ምክንያቱም ደስታ ገና ከመነሻው የነገሮች ሁሉ ግብ ምንጭ እና ፍፃሜ ነው እግዚአብሄር በእናንተ በኩል በሚልዮን በሚቆጠሩ መንገዶች ደስታን ለማግኘት ይሻል ስለዚህ የተቻለውን ያህል ደስታ እንዲያገኝ አድርጉት ወደ ከፍተኛዎቹ የደስታ ጫፎችና መድረሻዎች እንዲሄድም እርዱት የዚያን ጊዜ ሀይማኖተኞች ትሆናላችሁ በዚያን ጊሼ ቤተ መቅደሶቻችሁ በዓላት የሚከበሩባቸው ስፍራዎች ይሆናሉ ቦ ክርስቲያኖቻችሁም ስለ ገሀነመ እሳት ብቻ የሚሰበክባቸው በጣሪ ና የሚያስጠሉ አንዲሁም እንደ መቃብሮች የጨለሙና የሞቱ አ። ሁ ልብስ መልበሳችሁ መጠለያ ሊኖራችሁ መግባቱ የግድ አሶቦና መሰረታዊም ነው ስራ ስሩ ሆኖም የስራ ሱስ አይያዛ ከኮራ ውጪ በሆናችሁበት ጊኬዜ ወዲያውኑ እንዴት ዘና ማለት እገዳለባኙሁ ማወቅ አለባችሁ ደግሞሞ ለመዝናናት ያንን ያህል የረተቀ ጥበብን አይጠይቅም መዝናናት ዘና ማለት በጣም ቀላል የሀነ ጥበብ ነው ገዛ ስትወለዱ አንስቶ አንዴት ዘና ማለት እንደምትችሉ ስለሰምታወውቱ አጅግ በጣም ቀላል ነው ብቻ ይሀን አውቀታችሁን ክትት ካለበት ሁኔታ ውስጥ ተስትሳችሁ አውጡት መቀስቀስም አለበት ሁሉም በተመስጦ የማሰላሰል ዘዴዎች የአለመጨነትቅ ጥበብን እንድታስታውሱ የሚያግዚችሁ መንገዶች እንጂ ሌላ ምንም አይደሉም አስታውሷቸው የምላችሁ በአንድ ወቅት ታውቋቸው ስለነበር ነው አሁንም ታውቋቸዋላችሁ ይሁንና ይሀ እውቀታችሁ በማህበረሰብ ተገትቷል በከፀፀ ሃ ጸጠርከከ ጩይ ቺን ለዚህ ደግሞ ቀላል የሆኑ መመሪያዎችን ብቻ ማስታ ነጡ መነሻው ነጥብ ሰውነት አካል መሆን አለበት አል ጋችሁ ጋደም በሉ ይህን በየዕለቱ ስለምታደርጉት ከዚህ የተለየ ምንም ዢ አያስፈልጋችሁም እናም አንቅልፋችሁ ከመምጣቱ በፊት ዓይኖቻዬኔ ጨፍናችሁ ከአግሮቻችሁ የሚወጣውን ኃይል ማስተዋል ጀምሩ በመነሳት ውስጣችሁን ብቻ በትኩረት ተመልከቱት አንድ የሆነ ቦታ ላዩ የሆነ ውጥረት አለ። ጊዜ ሚስጥሩን ከደረሳችሁበት ማንም ሰው ሊያስተምራችሁ አይኘልም በገዛ ራሳችሁ ሰውነት ውስጥ ፍለጋ ማድረግ አለባችሁ ከዚያ በቀን ጠስጥ በማንኛውም ጊዜ ዘና ለማለት ትችላላችሁ ደግሞሞ በዓለም ላይ ዘና የማለት ሊቅ መሆን እጅግ ታሳቅ ከሆኑት ተሞክርዎች መካከል አንዱ ነው ወደ መንፈሳዊነት ለሚደረገው ታላቅ ጉዞ መጀመሪያ ነጡ ምክንያቱም ሙሉ በሙሉ ከጭንቀት ነፃ ሆናችሁ ዘና ካላኙሁ ከዚያ በኋላ አንድ ስጾፅ አይደላትሁም የሰውነታችሁን ሁኔታ የምትገነዘቡት የሆነ ውጥረት ድካም እና የሆነ ህመም ሲናር ብቻ የመሆኑን ዕውነታ ከዛህ ት የሆነ ሠ ዶልበበፀ ሀሃ በበርበበ መውን ተነጋግረንበታል አይደል። ሚክ ሶ ሱሲባገኘ ማስት ስገተ ማታ ማታ ትምህርት ቬኪት ስትፄድ ሁሴ ሚስትህን የሚያባስጋት ሰውየ ነጡ ሬፍ አሬ ር ይ ርኋከበፀ ሀሃ ጳጠኳርኋበከፍ ቃ በየዕለቱ በተመስጦ ማሰላሰል ጊዜ ባገኛችሁ ቁጥር ለጥቂት ደቂቃዎች የአተነፋፈስ ስርዓታችሁን ዘካ አድርጉት መላውን አካላችሁን ዘና ማድረጉ አስፈላጊ ኣይደለም ይፄኔ በባቡር ወይም በአጡርሮፕላን አሊያም በመኪና ውስጥ ተቀምጣችሁ ሳለ ማንም ሰው አንድ የሆነ ነገር እያደረጋችሁ መሆኑን አያውቅም ስለዚህ የአተነፋፈስ ስርዓችሁን ብቻ ዘና አድርጉፐት አተነፋፈሳችሁ በተፈጥር አንደሚከናጠነጡ አይነት ይሁን ከዚያ አይኖቻችሁን ጨፍኑና ትንፋሻችትችሁ ሰገባ አና ሲወጣ ተመልከቱ ትኩረታችሁን አትሰብስቡ ትኩረታችሁን ከሰበሰባችሁ ችግር ትፈጥራላችሁ ምክንያቱም በን ሁሉም ነገር ረብሻ ይሆናል መኪና ውስጥ ተቀምጣኘኙ ለመሰብሰብ ብትሞክሩ የመኪናው ጩኸት ይረብሻሳሻፐ የተቀመጠውም ሰው እንደዚያው ይረብሻችኋል በተመስጦ ማሰላሰል ማለተ ተረትን መሰብሰብ አይደለም ቀላል የሆነ ግንዛቤ ነ በፓ ዘና ብላችሁ ትንፋሻችሁን ትከታተላላችሁ በዚህ ጊዜ የም ስጠግዳት ነገር የለም መኪናው ያለማቋረጥ ቢያጓራም ሌሉች መኪኖችም በመንገዱ በኩል እያለፉ ዚጮሁም ምንም ችግር የለውጡም ተቀበሉት ይቄ የህይወት አንዱ አካል ነው አጠገባችሁ ያለው መንገደኛ ቢያንኳርፍም ሁኔታውን በፀጋ ተቀበሉት ምንም የማትቀበሉት ሁኔታ የለም ንቃተ ህሊናችሁን አያጠበባችሁ አይደላችሁምና ትኩረትን መሰብሰብ ግን ሀሣባችሁን በአንድ ነጥብ ላይ ብቻ ተሶበስቡት ዘንድ ንቃተ ህሊናችሁን ማጥበብ ሲሆን ሌላው ሁሉም ሣሊ ወድፎር ይናል ከአንዲ ነጥብ በስተቀር ሌላውን ነገር በመድ ምክንያቱም አንዱን ነጥብ ላለማጣት ጁ ኣገር በዚህ የተነሳ ትጨነቁ ይበ ይሄም ይረብሻችኙኋል ኪማልያስ ተራራ ያለ ገለልተኛ ስፍራ ትፈልጋላችሁ ኦ ጩይ ኋበበፀ ሀሃ ጠኋበከ ዶልበከፀ ሃ በርበበ በእ አእ ማንም ሰው በጭራሽ ሳይረብሻችሁ በፀጥታ ልትቀመጡበት የምትችሉቡኑ አንድ ክፍል ትፈል ገላችሁ ይሄ ግን ትክክል አይደለም የህይወት ሂደትም ሊነ አይችልም ይሄ ራሳችሁን ማግለል ነው በእርግጥ ጥሩ ውጤቱቶጉ ያስገኛል የበለጠ ፀጥታ የበለጠ እርጋታም ሊሰማችሁ ይችላል ሆኖም እነዚህ ውጤቶች ዘለቂታ የሌላቸው ጊዜያዊ ውጤቶች ናቸው ለዚህም ነው አሁንም የዚያ ዓይነቱ ስሜት የጠፋ መስሎ የሚሰማችሁ የዚህ ዓይነቱ ስሜት ሊፈጠር የሚችልባቸው ሁኔታዎች ከሌሉዋችሁ ደግሞ ስሜቱ ይጠፋል እንሪ የተወሰኑ ቅድመ ሁኔታዎችን አንድታሟሉ የሚያስገድዳችሁ በተመስጦ የማሰላሰል ልምምድ ተመስጦ አይደለም ምክንያቴም እየሞታችሁ ባላችሁበት ጊዝ ፅይውጉነት አትችሉም ሞት ጭንቀት ይሆናል ህይወት ለየስዉ ። ጋር የተያያዙ ናቸው ስ አ ክክርር ዘና ያለና ቀላል አንድ ሰው ዘና ለማለት በጣም ምቾት ሊሰማው የግድ ነው ስለዚህ ራሳችሁን ምቾት እንዲሰማችሁ አድርጉ በወንበራችሁ ላደ በፈለጋችሁት አኳኋን ተቀመጡ ዓይኖቻችሁን ጨፍኑና ሰውነታችሁን ዘና አድርጉት መብራቱን ደስ አንዳላችሁ አጥፉት ወይም አደብዝዙት ነገር ግን መብራቱ ደማቅ መሆን የለበትም በአጠገባችሁ ላሉ ሰዎች በሙሉ ለሀያ ደቂቃ ያህል መረበሽ እንደማትፈልጉ ንገሯቸው የስልክ ጥሪዎችን አትቀበሉ በነዚያ ሀያ ደቂቃዎች ውስጥ ውጪያዊው ዓለም እንደሌለ በመቁጠር ምንም አይነት ነገር አታድርጉ በሮቹን ዝጓቸው በየትኛውም ቦታ የመጨናነቅ ስሜት እንዳይኖር ሰፋ ያሉ ልብሶችን ልበሉና በወንበራችሁ ላይ ዘና በማለት ተቀመጡ ከአግር ጥፍራችሁ እስከ ራስ ፀጉራችሁ ድረስ ውስጣችሁን በማሰስ ውጥረት ያለበትን ቦታ ማዳመጥ ጀምሩ ይሄኔ ብዙ ውጥረት የለባቸው የአካል ክፍሎች ታገኛ ላችሁ መጀመሪያ እነዚህ ክና ማለት አለባቸው ምክንያቱም ሰውነት ዘና ካላለ አዕምርሃ ሥም አዕምሮ ዘና እንዲል ሁኔታዎችን የሚያመ ሁነት ነው አካል አፅምሮ ዘና የሚልበት ምቹ ተ። ነው ዘና ማለት የሚፈጠረው ደግሞ አንድን ነገር እንደፈሰገጡ ገጻዲሆን ስትተውት ነው ሰዎች እየተሯሯጠ ከይወት ውስጥ የሆነ ነገር ለማግኘት ይሞክራሉ ህይወትን ለመጨበጥም ይጥራሉ በዚህ ደግሞ ምንም የሚያመጡት ነገር የለም ምክንያቱም ሁኔታው አነሱ እንደሚያስቡት አይደለም ህይወትን በእጃችሁ ለመጨበጥ አትችሉም ለህይወት መሸነፍ አለባችሁ ህይወትን መማረክ አይቻልም ስለዚህ በህይወት ደል ለመመታት መድፈር አለባችሁ የዚያን ጊዜ መሸነፍ ድል ይሆናል ድል አድራጊ ለመሆን ያደረጋችሁት ጥረትም መጨረሻችሁ እና ፍፃሜ ውድቀታችሁ እንጂ ሌላ ምንም አለመሆኑ ይረጋገጣል ህይወት ልትማረክ አትችልም የአንድ ነገር ትንሽ አካል ሼ አካል መማረክ አይቻለውምና ይህ ትንሽ የውሀ ጠብታ ከከ ረ እንደምትሞክር ተደርጉ ይታያል በእርግጥ ትንሽ ያኖስ ላይ አርፋ ውቅያኖሱን መሆን ትችላለች ውቅያኖሱን ልይ በከፀ ሀሃ ጠኃርበከ ልትማርከው ግን አትችልም እንዲያውም ውቅያናሱ ላይ መንጠባ እና ጦደ ውቅያኖሱ መግባቷ የመማረኪያዋ መንገድ ነጡ ሰዎች ደስታን ለማግኘት እየጣሩ ናቸውና ስለ ሰውነታቸፁ ከልክ በላይ ይጨነቃሉ ይህ ደግዛ ሰስ ሆኖባቸዋል ሊባል ይቸኒ እንዲያውም ገደቡ ለሰውነት ከመፀነፖ በላይ አልፏል በሰውነታቸዑ በኩል ከደስታ ጋር ለመገናኘት ጥረ ደረጉም ይገኛሉ ይሄ ደገዋ የሚቻል አይደለም ሌላው ችግር የአዕምር ሮ መድረክ መሆን ነው ሰውነታችሁን በእርግጠኝነት ሳታ ትትላላችሁ ከሌሎች ጋር እየተፎካከራችሁም ይሆናል ሌሰ ድ ነገሮችን እያደረጉ ስለሆነ እናንተም እነዚያን ነገሮች ማድረግ አሁ የአሜሪካውያን አዕምሮ ከዚህ ቀደም ታይቶ የማይታወቅ ሰሆሉም ነገር የሚዓጓ ጥልቀት የሌለው በጣም ቅርብ የሆነ አእምር ነው ሲበዛ ዓለማዊ አዕምሮ ነው ለዚህም ነው በአሜሪካን ሀገር የስራ ሰዎች ነጋዴዎች ከሁሉ በላይ ገነው የወጡት በህንድ ሀገር ከፍተኛ ማዕረግ ያላቸው የሂንዱ እምነት ቀሳውስት ናቸው እግዚአብሄርን ፈላጊዎች ተደርገው በመታየት ኮሁ በላይ ገነው የወጡት አውሮፓ ውስጥ ደግሞ ባህላቸውን ጠቀ ያደጉ የተማሩ የነቁ እና የህይወት ረቂቅ ሚስጥሮች ተዳደር። ፍርነቱ አለና ሞትን የሚያመጣው ህይወት ነው ህይወትን ባጠቃላይ ልትኖሮት አትችሉም ሞት ለሁሉም ነገር ፍፃሜ ከሆነ አምነትና ግንዛቤያችሁ ይፄ ከሆነ ህይወታችሁ የሩጫና የጥድፊያ ይሆናል ሞት ሁልጊዜም እየመጣ እያሳደዳችሁ ነውና እናም ታጋሽ መሆን አትችሉም ይፄኔ የአሜሪካኖችን ፍጥነት የማበድ ምክንያት ትረዱታላችሁ ሁሉም ነገር መ መ መ መመ መች ውጅ ይ ፍፍ መመመ ታሚ ልይ መ ዊቿሂቿቿፎጅጂምዎምሙዴሙሎ መጨመወችችቸቸችርእጅእኑ ን ፉሩ ር ቸዱጹኤ በበሰበሰ በፍጥነት መደረግ አለበት ከመሞታችሁ በፊት የተቻላችሁን ያህል ነገሮች ለማስኬድ ሞክሩ ከመሞታችሁ በፊት ተፈጥሯችሁን በተቻላችሁ መጠን በብዙ ተሞክርዎች አዳብሩት ምክንያቱም አንድ ጊዜ ከሞታችሁ በቃ ሞታችሁ ነው» የሚል ምክኒያት እንደሆነ ትረዳላትሁ ይኹ ደግሞ ታላት ዋጋ ማጣትን ያስከትላል ጭንቀትና ስጋትንም ይፈጥራል ምንም ነገር ስጋን ካላተረፈው የምታደርጉት ማንኛውም ነገር በጣም ጥልቀት ያለው ሊሆን አይችልም በዚህ ጊዜ ምንም ነገር ብታደርጉ መርካት አትችሉም ፍፃሜው ሞት ከሆነና ምንም የሚተርፍ ነገር ከሉለ ህይወት ምንም ዋጋ እና ቁምነገር የሳትም ህይወት በአንድ ደደብ የተነገረች ምንም ነገር የማታመላክት ንዴትና ጫጫታ የሞላባት ተረት ትሆናለቹ አስተዋይ ሰጠ በአካሉ ውስጥ ቢሆንም አካለን አንዳይደለ ያውያል አካሉን ስጋውግ ይወዳል ሰውነቱ መኖሪያውጡ መጠሰያው ዔቱ ነውና ስጋውን እይነረርም ምክንያቱም የገዛ ራስን ቤት መፃረር ጅልነት ነጡ ነገሮ ማን ሓስ አካላዊ አይደለም አለማዊ እንጂ ቁስ አካላዊ አይደሰም። በሌላ በኩል እናንተ እንደምታጡ ሌሎች ግን እንደሚያገኙ ስጋት አለ ሞት መጥቶ ሁሉንም ነገር ስለሚያጠፋው ብታገኙም አ ህን ምንም እንደማይገኝ የሆነ ቦታ ላይ ብትደርሱም እንኳን የትም እንደማተደርሱ ሀይለኛ ፍርፃት አለባችሁ ስተዋይ ሰው በሰውነቱ በስጋው ውስጥ ይኖራል ሰውነቱ ያፈትራል ያከብረዋልም ነገር ግን አሱ ሰውነት የስጋ አይደለም ከሁሉም አይነት ሞት የሚተርፍ በውስጡ አንድ የሆነ ነገር እንዳለ ያውታል ዘለአለማዊ የሆነና ጊዜ ሊያጠፋው የማይችል የሆነ ነ በውስጡ እንደሚገኝ ይገነዘባል ይህንን ነገር በተመስጦ በማሰላለለ። ሥስጦ ለማሰላሰል ከሚቻልባቸው መንገዶች አንዱ ብቻ ነጠ ማነቱም ለጥቂት ሰዎች እንጂ ለሁሉም ሰው አይደለም ደግሞም ለአንድ ትንሽ ልጅ የዚህ አይነቱ ድርጊት ስቃይ እንጂ በተመስጦ ሰላሰል አይደለም ንቁ እና ብርቱ ለሆነ ወጣትም ቢሆን አራስን መጨቆን አንዲ በተመስጦ ማሰላሰል አይደለም ለረጅም ጊዜ በዓለም ላይ ለኖረና በሰውነቱ ውስጥ ያለው ሀይል እየቀነሰ ላለ ሰው ግን በተመስጦ ማሰላሰል ሊሆን ይትላል ሰዎች ይለያያሉ የተለያዩ አይነት ሰዎች አሉ በሰውነቶ ውስጥ ያለው ሀይል ዝቅተኛ ለሆነ ሰው በዮጋ አቀማመጥ ከዛፍ ቦ መቀመጥ በጣም ጥሩ የሆነ በተመስጦ የማሰላሰያ መንገድ ሊሆን ይችላል የዮጋ አቀማመጥ የሚያስወጣው የሚጠይቀው የሃይል መጦ እዩግ ሲበዛ አነስተኛ ነውና የ። አይነት ፎቶግራፎች አንድ አይነት የቤት እቃዎች አንድ አይነት ልማድ አንድ አይነት ጫማዎች ይኖሩታል የምታጨሰት ሲጋራ እንኳን ተመሳሳይ ነው ሌላ አይነት ሲጋራ ማጨስ አትፈልጉም በዚህ ተመሳሳይ የህይወት ዑደት ውስጥ ያለ ሰው ምቾት ይሰማዋል ሰዎች የሚኖሩት መቃብራቸው ውስጥ ነው ማለት ይቻላል ምቹ እና የሚስማማ ብላችሁ የምትጠሩት ህይወት ሌላ ምንም ሳይሆን ረቂቅ መቃብር ነው መለወጥ ስትጀምሩ ሁሉም ነገር በፍጥነት ይለዋጠጣል እያንዳንዱ ቅፅበት በፍርሀት የተሞላ እንደመሆኑ መጠን ፍርሀትን በተደጋጋሚ መጋፈጥ አለባችሁ ፍርሀቱ ቢኖርም ቀስ በቀስ ለውጦቹን ስለምትወዲቸው ማንኛውንም መስዋእትነት ለመክፈል ዝግ ትሆናላችሁ ለውጥ አስፈላጊ የሚያነቃ ህይወት የሚዘራ አርካታ ሀይል ይሰጣችኋል ላለመግባት ሲሉ ለ ተመሳሳይ ስለሆነ በበፀ ሃ ጪኋበከ ር ሓመ ጨመውመጻሚ ምንም የተለወጠ ነገር ባይኖርም ሁሉም ነገር ተለ ጧቧል ለውጡ ውስጣዊ ነውና። ሁቢ ሳይሆን አናንተ ውስጥ ነው ጉዞው ወሦ ነጠ ሁለም ነገር ተመሳሳይ ሆኖ ቢቆይም ተመላሳይ አይደለሦ በለዛ ሁለት ፉኙ ከአንድነት ይሰማችኋል ተዞጠ ፈጣን ነጡ ቢሆንም እናኘተ ሃገሁት አዛው ተመሳሳይ ቦታ ነው ዕነ ተአሪፅፊ አባባለ ነራዱ ትርጉም ይዚል ስለዚህ አያስጩኤጴንቃትሁ ስ ሥዞሰ ደመረ ሰው በሙሉ የሚያጋጥመፀበኑ ነገር ነጡ ዛዶጻቹ አንድ አይነት ቤቶቹ አንድ አይነት ሰዎቹ ዓለምፃ አ አይነት ቢሆንም አንድ ለማስታወስ የሚያስቸግር እና ይፄ ነው ብላችሁ የማትገልፁት ነገር ግን ተለውጧል የተለወጠው ይህ ነ ብላችሁ በትክክል መናገር አትችለም በውስጣችሁ የተለፀዛህከቡ ምን እንደሆነ ለማበት ቢያስቸግራችሁ ለአንድ ሰው ይህ ነውጡ ብላችሁ ልትነግሩት አትችሉም የአዕምሯችሁ ክኣል ስር ነፀ ልክ ተራራ ላይ አንደመውጣት ነው የተራራውን ዙሪያ ዞራችሁ ኮራችሁ ስታበቁ የምትደርሱት ከጥቂት ዴቂቃዎች በፊት ከተነሳችሀብት ቦታ ትንሽ ዝቅ ብላችሁ ነው ሁሉም ነገር አንድ ዓይነት ነውጡ ለጡ አንድ አይነት እይታ አንድ አይነት ዛፎች አንድ አይነት አለቶች ቢሆነምሦ አናንተ ግን ብኩ ተጉዛችኋል ለውጡ ያለው ንቁው ዣቡ ማቅ መመጠልብኣ ምር ው መቸ ፉ ፍልበበፀዐ ሃ ጪጠኃበበ ይ ለ ው። ፉኑ ልከበፀ ሀሃ ፆፅጠኣኋጴበበ ይ ልዩነቱም አንተን ያስጨንቅሀል ለአንተም ሆነ ለሌሉች የሚሰጠው ጥቅም የለምና አነሂህሦሁ ቡድኖች የችሎታ የአውቀት አካል አይደሉም ስለሀነም ዘና ያለ ሰብአዊ ፍጡር ሁን ሁልጊዜም ስህተት መስራትህን ለመቀቦል ዝግጁ ሁን ይህም በአንተ እና በተሳታፊዎቹ መሀል የመገናኛ ራልድይ ይፈጥራል የቡድንህ ተሳታፊዎች ለአንተ የተሻለ ስሜት ረናራቸዋል አንድ ጊዜ አንተም እንደ እነሱ ሰብአዊ ፍጡር መሆንህን አተረዱ ከአንተ ጋር በመሆናቸው የበለጠ ዘና ይላሉ ነ የእኔም ዋነኛ አላማ ይህ ነጡ በእነፒህ ቡድኖች ውስጥ ቀስ በቀስ በመሪው እና በተመሪዎች መሀከል ያለው ልዩነት እንዲከስም እፊፈልጋለሁ በእርግጥ ጥምረታቸው መሪ ይሆናል የቡድኑ የውህዱ አዕምሮ ነው ታዲያ መሪ የሜሆነው የመሪው ተግባርም ቢበዛ ጊዜ እንዳይባክን አቅጣጫ ማመላከት ይሆናል አለበለዚያ መሪ እንኳን ረጀም ጊዜ መውሰዱ እንጂ ኛ ከሚመሩ ቡድኖች በቡድኑ ዜ ቢወስድም ደረገው ጥረት በተመሪዎች ባይኖር ውሳኔ ላይ መድረሶ የሚቻል ነገር ነው ይሁንና ነ አዕምሮ የሚመራ የተሻለ ነው ምክንያቱም ሰዎችን ሶ ዘ ተቃውሞን ይፈጥራል ያ ሞነት የሚከሰት ከመሆኑ የተሳ ማንም ልብ አይለውም መሪ ከመሪነት መጋረጃ በስተጀርባ ሆኖ በፈለገው መልኩ እየጠመዘዛቸው ሠሥሆነን ለራስ ያለው ስሜት ሲን መሆኑን አያውቀውም ተመሪዎችም የተቃውሞ የያቡሞ ሐ አያውቁም እንደዚያም ሆኖ ውስጥ ለውስጥ ይፈጠራል ላይ ኣር ከሁለት ወይም ከሶስት የቡድን መሪነትህ በኋላ ስለዚህ የም ጋ ወደ ውቀውን በሙሉ እርሳው የሚያስፈልግ ከሆነ በሚያስፈልግበት ጊዜ ወደ አንተ አዕምሮ መጣለ አንተ ይመጣል አፀ ጩይ ልክ ምንም ከበፀ ሀሃ ዌጪኋጠጋርጴኋበበፀ ሩሴ የሦር ይደህገ ስታያርኘ ነገርገ መልክ መያዝ ይደምራሉ አንተ እዛ ያለህቦግ ባነና ሦነ። አሱ በመሀል ሆኖ የሚያገናኝ ነውወ አና በእናንተ መሀል አገናኝ ድልድይ ያው ሰ ምንም ነገር ስሳሳደ ምስጋና አይቀበልም ማገዝ ነው አይደለም የተጫወተው ሚናም በእናንተ ወሆን ብቻ ነው መሪ ትርጉም ነው መሪ በቡድንየታቀፈ ይህ ለእኔ ትክክለኛ የተጨበጠ መሆን አለበት ስሰዚህ የበሰጠ ዘና በሉ የበላይ የመሆን ስሜት ሲሰማችሁ ለየበታችነት ስሜት ትጋለጣላችሁ በሪሴ የውርደት ስሜት ከየተሰማኝ ነው የዚህ ምክገያቱ ደገሞ ቪፓሳና ክመታመማ ከጥቂት ቀናት በሬት ከብጻስሁ ብላ ነገሪኝ ነበር ከነም በርገጥ ከገጻበደች ተሰምቶኝ የበሳደዋ የመሆን መገፈኗስ ስድርብኝ ነበር ስሁገ በሞት ስትሰየኝ ገገ ወዉራዳጻ ቆዛሻ የሆገኩ ያህስ ተሰምተኛዕ አዕምሮአችሁን ልብ ብላችሁ የበላይ የሚሆንባቸውን መንገዶች አመለካከት ብታስተጡሉት ከሌሎች ሰዎች ይፈልጋል አፅምሮ ለራስ ባለ ስለሀ የበሳይ መሆን የአዕምሮ ሁ ነገር ግን የበላይ የመሆን ሳጣላችሁ ይህም ስሜትን ዩ የተሞላ ነጡ የብልጠት የጮሌነት አንድ ክናል ስሜት ሲለማችሁ ለበታችነት ስለሚጉዳ ችግር ይፈጥራል ስለዚህ በውስጣችሁ ገት ስሜት ማጥፋት ከፈለጋችሁ በፍጹም ፉክክር ጡስ መተው ያለበት የበላይነት ስሜት ላይሆን ፉክነሂሆ በታችነትን የሚያስከትል ነውና አትፎካከሩ አተላዩሩ አንቺ ካሩና ካሩና ነሽ ቪፓላናም ቪፓላና ናት ዘእርግጥ ሁለት ሰዎችን ማወዳደር አይቻልም ሁለት ነገሮችን ማወዳደር የሚታፓለበ ሁለቱም አንድ አይነት ከሆኑ ነጡው ለምሳሌ አንድን ፎርድ መኪና ክሌላ ፎርድ መኪና ይላል ለራስ ያለ አመለካከት ማለት ይትላል እዚህ ላይ ስሜ ግኩ «ዮ በላይነት ጋር ማጠዳየር ይህኛው ከቪያኛጨ የተሻለ ነው የሦዳድሩት ከአንድ ፋብሪካ የወጡ ነገርን ነዘ ሰው ልጀ ግን ልፍ ነጡ አንድ ስጡ ከሌላ ሰጡ ጋር አይመሳሰልም ኀ አሀ ኃጸበበፀ ሃ ጸጺጠርአክኛጅፒ ሙ ዴጨኤጮኡ አግዚአብሔር ሰጡን የሚፈጥረው ፋብሪካዎች በሚያመርቱበት መንገድ አይደለም ስለሆነም ሁለት አንድ አይነት ሰዎችን ማግኘት አትችሉም ነገር ግን በሚሊዮን የሚቆጠሩ ተመሳሳይ መኪናዎችን ማግኘት ይቻላል በሰው አና በማሽኖች መሀከል ያለው ልዩነትም ይዝጡ ሃነው አንድ ጊዜ ውድድርን ከተዋችሁት የበላይ ወይም የበታት አትሆኑም በምድር ላይ ያለችው ካሩና ብቻ ብትሆን እና ሌላ ወንድ ወርም ሌት ዛይኖሩ የበላይ ወይም የበታች መሆን ትችያለሽ። እናንተ አዚህ ልትሆኑ እኔ ግን ላልገኝ እችላለሁ አንድ ሰው በዚች ቅፅበት ክእኔ ጋር ሲገናኝ የመጨረሻው ሊሆን እንደሚቸል ካሰበ ከእኔ ጋር የሚነጋገረው እና እኔ የምናገረውን የሚያዳምጠው በንቃት ይሆናል እጅግ በጣም ንቁ ትሆናላችሁ የምታደርጓቸው ድርጊቶችም ከንቃታችሁ የመነጩ ናቸው ማላሻችሁ የተሟላ ይሆናል ማድረግ ያለባችሁን ነገሮችንም በሙሉ ስለምታደርጓቸው ፈፅሞ አትፀፀቱም ያመ አንድ የምንወደው ሰው ሲናትብን የምናለቅስበት ምክንያት የጥፋተኛነት ስሜት ስለሚሰማን ነ በህይወት እያለን መፋቀር አልቻልንም ነበር በርካታ እድለ ሇ ም አልተጠቀምንባቸውም ነር እንደውም በተቃራኒው ርነ አርስ በርስ ስንጣላ ስንጨቃጨቅ እና ስንደባደብ ነበር አህ ያ ሰጡ አብሮን የለም ከአሁን በኋላም ለዘለአለም አናገኘውም ሥን መገናኘት ላይኖር ይችሳል ካ ነ እያንዳንዷ ቅፅበት የመጨረሻ ናት እያንዳንዷ ቅፅበት ዳግመኛ ላትደግም ትትላለች ሁሉም ነገር የማይደገም ነገር ነው ሰለዚህ ሙሉ በሙሉ በጥልቀት ተሳስባችሁ ኑሩ ስትኖሩም ምጎጎናኙባት እያንዳንዷ ትዕበት የመጨረሻ ልትሆን እንደምትችል አስቡ ፈኤ አዚ ይህን ካደረጋችሁ ፈፅሞ አትዐፀቱም አንድ ሰው በሞት ያችሁም ዩህና በበከፀ ሁን ብላችሁ የምትሰናበቱት በታላቅ ትህትና ነውጡ ዶልበበፀ ሀሃ በርበበ ጩመ ማ ምክንያቱም ማድረግ የምትችሉትን በሙሉ አድርጋችኋል ያላችሁን በሙሉ ሰጥታችኋል የሚቻለውን ነር በሙሉ ጠደ ተግባር ለውጣችኋል የጥፋተኝነት ስሜት የውርደት ስሜት ነገሮች አይኖሩም ንጹህ እንደሆናችሁ ይሰማችኋል ሁሉም ሰው ሌለውን ሰው ይረዳል መላው ዓለም መደ ጋገፍ መረዳዳት ነው አንድ ሰው እንዴት መጠቀም እንዳለበት ካጠቀ ሁሉም ሰጡ ጠቃሚ ነው መሰናክል የሚሆኑ ሰዎች ሳይቀሩ ጠቃሚ ናቸው። የህይል ፍሰቱ ከውጪ ወደ ወውስጥ ከጡስተም ጠደ ውጪ መሆን አለበት ወደ ውስጥ መግባት በፈለጋችሁ ቁጥር ጠደኋላ የሚመልሳችሁ ሀይል አለ ልክ ሙሉ ቀን ስራ ስትሰሩ ውላችሁ ማታ ጥሩ እንትልፍ እንደምትተኙ ማለት ነው እንቅልፍ የሚወስዳችሁ ያለምንም ችግር ነው ጠዋት ከዕንቅልፋችሁ ስትነቁም እንደ አዲስ ታድሳችሁ ነጡ የሥራ መንፈሳችሁ ተነቃቅቷል ስለዚህ አንድ ነገር ማከናወን ትፈልጋላችሁ እናም በአንድ ጫፍ ላይ ብቻ አታተኩሩ ከሰዎች ጋር አብሮ መሆንና ለብቻ መሆንም ራሱን የቻለ ሚዛ አካፄድ ሊኖር የሚችለው ደግኖ በሁለት ነው እነፒህም በትክክል ናቸው ዊ አካፄድ ነው ሚዛናዊ ተታራኒ ዋልታዎች መሀል ተቃራኒ ሳይሆነ አንዱ ሌላውን የሚያሟሉ «ሰዎች ያሰ ውሸት መኖር አይችሉምነ ክዓደሻዩ ጋር ያስኝ ገግገኙነት ከሳስቦሻስ ገንኙነታችን ጥሩ የሆነ ስሜት ቢናረውም ስገዳችገ በሴሳችን ከዬተና ጥገያቄ ስሰምናደርግ የተገደብኩ ይመስስኛል እታ የሚደረግበት ከሆነ የትኛውም አይነት ግንኙነት ሊዳብር አይችልም ብልጥ ሆናችሁ ራሳችሁን የምትጠብቁ እና ከአደጋ ሦትከላከሉ ከሆነ የሚገናኘው ስብዕናችሁ ይሆንና ዋነኞቹ ማዕከላት ብቻቸውን ይቀራሉ ከዛም እናንተ ሳትሆኑ ጭምብሉቻችሁ ግንኙነት ይመሰርታሉ እንደዚህ አይነት ነገር በሚከሰትበት ጊዜ በግንኙነቱ ውስጥ የሚኖሩት ሰዎች ሁለት መሆናቸው ይቀር እና አራት ይሆናሉ ሁለት የውሸት ሰዎች ግንኙነት ሲኖራቸው ሁለቱ እውነተኛ ሰዎች ግን እጅግ በጣም ይራራቃታሉ ይህ አደጋ አለው አውነተ ዘ ኙሁ ግንኙነታችሁ እውነተኛ እና ትክክለኛ ነገርን መረዳት ። እወጠ ነገራ አይደለምና በአውን የሌለ ምግብን መመገብ አትችሉም እሮሣባ ሰጥቀት ጊዜያት ራሳችሁን እያታለላችሁ በህልም ዓለም መናር ትችኝላላትሁ ግን በማለም ምንም የምታገኙት ነገር የለም አንደውም ዝም ብሎ ማለም ብዙ ነገሮችን ይወስድባችኋል በምትኩ የሚሰጣችሁ ነገር እንኳን የለም በሀሰተኛ ስብፅና የኖራችሁበት ጊዜ የባከን ጊዜ ነው ሆኖም እነኛ ጊዜያትን የእውነት ማድረግ ይቻላል በሐሰት ከተኖረ ረጅም ህይወት አንዲት የእውነት ትዕበት ትሻላለች ስለዚህ አትፍሩ አዕፅምሯችሁ ሌሎችን እና እናንተን እንድትጠብቁ አንድትንከባከቡ ይነግራችኋል በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች የሚኖሩት እንደዚህ አይነት ህይወት ነው ህይወትን በሳይንሳዊ መንገድ በጥልቀት የመረመራት ታዋቂው የስነ ልቦና ምሁር ሲግመንድ ፎሮይድ በአንድ ወቅት ለጓደኛው በጻፈለት ደብዳቤ ህይወትን በተመለከተ አንድ የደረሰበት ድምዳሜ እንዳለው ገልጸለት ነበር የደረሰበት ድምዳሜም ሰዎች ያለ ውሸት መኖር አይችሉም» የሚል ነበር ኻ ዶበበፀ ሀሃ በበርዉበበ ምም ምክንያቱም እውነት አደገኛ ነገር ነው ውሸት ጣፋጭ ቢሆንም የኣውነት ያልሆነ ነገር ነው ለምታፈቅሩት ለምትወዱት ሰው በጣም ብዙ ውሸቶችን በጆሮው ማንቦሾካሾክ ትችላላችሁ የምትናገሩት ግን ምንም ነጦ በዚህ ሂደትም ህይወት ከእጃችሁ እያመለጠች ትሄዳለችቹ ሁሉም ሰው በየጊዜው ለሞቱ እየቀረበ ይሄዳል ሁሉም ሰው ከመሞቱ በፊት አንድ ነገር ማስታወስ አለበት ይኸውም ሞት ከመምጣቱ በፊት በፍቅር መኖር ተገቢ መሆኑን ነው አለበለዚያ የምትኖሩት ህይወት ከንቱ ነው ሙሉው ህይወታችሁም እርባና ቢስ ይሆናል ሞት ከመምጣቱ በፊት በህይወታችሁ ፍቅር ለመከሰቱ እርግጠኛ ሁኑ ታድያ ይህ አውን ሲሆን የሚችለው ከእውነት ጋር ብቻ ነው እውነተኛ ሁኑ ለአውነት ስትሉ ማንኛውንም ነገር ለአደጋ አጋልጡ ለሌላ ነገር ስትሉ ግን በፍጹም አወ። ወጥታችሁ ማየት አለባችሁ ማወቅ የሚቻልበት መንገድ በመሞከርና በመሳሳት ነጡ ተሳስታችሁ ልትሸነፉ ብትችሉ እንኳን በሽንፈታችሁ ከአሁኑ የበለጠ ጠንካራ ትሆናላችሁ አንድ ሰው በተደጋጋሚ ሽንፈት የሚያጋጥመው ከሆነ ተስ በቀስ ጥንካሬው እየጨመረ እያደገ ይሄዳል ይህን የሚያደርግ ሰው አንድ ቀን በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ሆኖ መደሰት እና መጨፈር ይጀምራል ከዚያ በኋላ አስቸጋሪው ሁኔታ ጠላቱ አይሆንም እንደውም ጥሩ ጊዜ ለየት ያለ መልካም ጊዜ ይሆንለታል ህልውና ማንነት በቀላሉ እንደማይገኝ አስታውሱ በቀላሉ የሚገኝ ቢሆን ኖሮ ሁሉም ሰው ህልውና ይኖረው ነበር ህልውና ማንነት ያለልፋት እንደማይገኝ አስታውሱ ሊገኝ የሚችለው አደጋ ስትጋፈጡ ብቻ ነው በአደገኛ ሁኔታ ውስጥ ስትጓዙ ነው ፍቅር ደግሞ ከአደጋዎች ሁሉ የከፋ ነው ራሳችሁን ሙሉ በሙሉ አሳልፋችሁ እንድትሰጠ ይጠይፖታልና ስለዚህ አትፍሩ ግበበት ግንኙነታችሁ እውነትን መቋቋም ከቻለ ውብና ዘላቂ ይሆናል ይህ ሳይሆን ቀርቶ ፍቅራችሁ ቢሞትም መልካም ነው ምክንያቱም አንድ የይምሰል የውሸት ግንኙነት ሲያበቃለት ሲሞት ወደ ሴላ እወነተኛ ጠንካራ እና መልካም ባህሪይ ላይ ወዳተኮረ ግንኙነት ይሸጋገራል ልብ በሉ። ይወደኛል ብሳትሁ ለምትገምቱት ወይ ለምታስቡት ሰው እውነተኛ ካልሆና አውነታውን ገልጣችሁ ልታላዩት ከፈራችሁ ከፊት ለፊ ፉናችሁን ምንም ምስጢር ላይኖራችሁ መቆም ከፈራችሁ የምት ሃሃ ታዲያ ሙሉ በሙሉ ነጻ የምትሆኑበት ቦታ የት ታገኛላ የፍቅር ትርጉሙ ይኸው ነው ፖገስ በአንድ ሰው ፊት እርቃናችንን መሆን እንችላለን ያ ሰው እንደሚወደን ስለምናውቅ በተሳሳተ መንገድ ይረዳናል ወይም ይተረጉምብናል የሚል ስጋት አያድርብንም እንደሚወደን ስለምናውት ፍርሀት ከሳያችን በኖ ይጠፋል በዚህ ሁኔታ ውስጥ ያለ ሰው ደግሞ ያለውን በሙሉ ገልጦ ያሳያል ሁሉንም በሮች ከፍቶ የሚወደው ሰው ውስጡ አንዲገባ ይጋብዘዋል አሱም በሚወደው ሰው ማንነት ውስጥ ያለ ገደብ በነፃነት ይገባል ፍቅር ተሳትፎ ነው ስለዚህ ቢያንስ ከምታፈቅሩት ሰው ጋር ስትሆኑ እውነት ይንገስባችሁ ወደ ገበያ ቦታ ፄዳችሁ እውነተኛ ሁት ኃልበከበፀ ሃ በበኃርበበ ጩዩ ማለቱ አይደለም አሁነኑነ ይህን ማድረግ አላስፈላጊ ችግሮችን ሊፈጥር ያችላል ስለዚህ አውነትን መደመሪያ ከምታፈቅሩት ሰው ጋር ጀምሩ ጥሉ ከቡ ተሰባችሁ ጋር ከዚያም በህይወታችሁ ውስጥ ራቅ ያለ ቦታ ከተሰጣቸው ሰዎች ጋር ተግብሩት ቀስ በቀስ እውነተኛ መሆን በጣም የ መሆኑን ስለምትማሩ ለአውነት ስትሉ የማትፈነቅሉት ድንጋይ አይኖርም ከዚያ በገበያ ቦታ በማንም ሰው ዘንድ ሞክሩት በመጨረሻ እውነት የህይወት መንገዳችሁ ይሆናል በቅድሚያ ግን ምሩት የፍቅር እና የአውነት ሀሁ መጀመር ያለበት ከቅርብ ወዐዳጆቻችሁና ቤተሰቦቻችሁ ጋር መሆን አለበት ምክንያቱም እነሱ ይረድአችቷል ከማንም ሰው በፊት በትክክል የሚረዱዋችሁ እነሱ ናቸውና ር ፒቲ ቲቲ ኦ በከፀ ሀሃ ጴጠኃርበከ ጩይ ማንንም ለማስደሰት ማንነታችሁን መስዋዕት አታድርጉ። ባስከው መሰረት በቡድኑ ውስጥ ደስታና ፈገጠዚያ በዝቷስ ደህ ሆና ገገ ብዙ ሰዎች ካሉበት ደረጃ ፈቀቅ ማስት ስገካን ስስቻሱም ምንም ስጡጥፕ ሳያሳዩ ሱበት ቦታ ቀርተዋስ ተጫዋች መሆን ጥሩ ነው ደስታም መልካም ነገር ነው ነገር ግን ለጥቂት ሰዎች መኗበቂያ መሸሺያ ሊሆን አንደሚችል አስታውሱ ብዙ ጊዜ ሰዎች ከአንድ ሁኔታ ለማምለጥ ብለው ይስቃሉ ያጋጠማቸው ነገር አስፈሪ ሊሆን እንደሚችል ስጋት ከገባቸው መሳቅ እና ሁሉንም ነገር አንደ ጨዋ መውለድ ይጆምራሉ ይህን ራሳቸውን ከአደጋው የሚያርቁበት ንገድ ነጠ ሳት የሚመነጨው ከአንድ ግለሰብ ውስጣዊ ፍሬ ነገር ከልቡ ከሆነ ጥሩ ነገር ነው ዝም ብሎ ከጭንቅላት የሚመጣ ከሆነ ግን የመከላክያ ጭምብል ይሆናል ብዙ ሰዎች ደስተኛ ሆነው ሳይሆን ሀዘንተኛነታቸውን ላለመቀበል ሲሉ ነው የሚስቁት ቀስ በቀስም ይህ ድርጊት ማስመሰል መሆኑን ሙሉ በሙሉ ይከዘነጉታል አያስመሰሉ እንደሆነ አንኳን አይገነዘቡም ስለዚህ ይህ መታወስ አለበት ይህ ካልሆነ ማንም አንዲት ጋት አንኳን ፈቀቅ ማለት አይችልም ደስታ የምር ልባዊ መሆን አለበት ሳቅም አውነተኛ እንዲሆን በእንባ የታጀበ እና ጥልቅ መሆን አለበት ይህ ጥልቅ የሆነ ሀዘንን እና የአሉታዊነት ስሜትን ማስወገድ የሚቻልበት አንደኛው ጥንታዊ መንገድ ነው አይሁዳውያን የሚቀልዲቸው ቀልዶች ምርጥ የሆኑበት ምክንያትም ይኸው ነው ምክንያቱም በዓለም ላይ የአይሁዳውያንን ያህል የተሰቃየ የሰው ዘር የለም በቀልዳቸውም ራሳቸውን ከአደጋ ይጠብቁ ነበር በአዶልፍ ሂትለር የማጉርያ ካምፖች ውስጥ ሳሉ እንኳን አይሁዳውያኑ ቀልድ እየቀለዱ ይስቁ ነበር።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Advertisement
Bottom banner

Download options | Convert to Pdf | Reading List | Advertise on dirzon

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact