Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ማስታወሻነቱ የሕይወት ዘመናቸውን ሁሉ ለቅድስት ቤተ ክርስቲያን ያለው ገንዘብ የእግዚአብሔር አይደለምን። ማመንታት ልቡና በእግዚአብሔር እለመታመኑን ጽኑ ፍቅረ እግዚእብሔር አለመኖሩን ንስሐውም አማናዊና ፍጹም አለመሆኑን የሚገልጽ ነው። ሰው ሁለት ሃሳብ ሊኖረው የሚችለው ፈቃዱን እንጂ ልቡናውን ፈጽሞ ለእግዚአብሔር ያልሰጠ እንደሆነ ነው። የእኛም ንስሐ እንደሐናንያና ሰሏራ ከወቅቱ መንፈሳዊ ሁኔታ ጋር ለመመሳሰል መሆን የለበትም ፍጹምና የኃጢአት ቅሪት ያልተተወለት እንጂ። ይህም ማለት በልማድ ላይ ያልተመሠረተና ልቡናን ከኃጢአት ፍቅር ነፃ በማድረግ የሚፈጸም ንስሐ ማለት ነው። መወሰንና የእግዚአብሔር ብቻ ለመሆን አልቻለችም ነበር የእግዚአብሔር ሰው የሆነ እርሷ የተከተለችው ያፅቆብ ግን የእርሷን ሕይወት ወደአምልኮተ እግዚአብሔር ለውጦታል። በመሆኑም የሚሠራውን ሁሉ በጥልቅ ሳያስብበት ለማድረግ ብቻ ያደርጋል ያለመንፈሳዊ ተመስጦ ብዙ ይጸልያል ያለማስተዋል ብዙ ያነባል ሳይዘጋጅ ሥጋውና ደሙን ይቀበላል ያለምንም ውጤትም ራሱን ይፈትናል። ለታይታ የሚኖር መንፈሳዊ ሕይወት የተመላለስን እንደሆነ የንስሐ ሕይወታችንን ከፈተና እንጠብቃለን ወደኋላም ተመልሰን የተውነውን ኃጢአት አንሠራም። ይህ ጽኑ መሠረትም የእግዚአብሔር ቃል ነው። ፍጹሙ ንስሐ እንግዲህ በእግዚአብሔር ፍቅር ላይ የተመሠረተና ከእርሱ ጋር የሚያገናኝ ነው። ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስም «ፍቅር ለዘወትር አይወድቅም» ያለው ለዚህ ነው።
ንስሐ ወደ እግዚአብሔር የሚደረግ መንፈሳዊ ጉዞ የመጀመሪያ ምዕራፍ ነው። ሀ ንስሐ ወደ እግዚአብሔር መመለስ ነው ከእግዚአብሔር መለየት ኃጢአት ነውና ንስሐ የሚገባ ሰው ከሠራው ኃጢአት በሙሉ ልቡ ይመለሳል የበደለውን ፈጣሪውን ስለበደሉ ይቅርታ ይጠይቃል። ለ ንስሐ ከእግዚአብሔር ጋር መታረቅ ነው ኃጢአት ከእግዚአብሔር ጋር መጣላት ነውና። ጃም ደክ መ ንስሐ ወደ መንፈሳዊ ሕይወት መመለስ ነው ኃጢአት የነፍስ ሞት ነውና። » በማለት ኃጢአት የነፍስ ሞት ንስሐ ደግሞ ሕይወት መሆኑን አስተምሯል። ንስሐ እግዚአብሔር የሰውን የቀደመ ኃጢአት ይቅር የሚልበትና የሚያጥብበት መንፈሳዊ ሳሙና ነው። በአንድ ኃጥእ ንስሐ መግባት ሰማያውያን ቅዱላን የንስሐ ሂደትና አፈጻጸም ንስሐ ሦስት የአፈጻጸም ደረጃዎች አሉት የንስሐ የመጀመሪያ ደረጃ የንስሐ የመጀመሪያ ደረጃ ኃጢአትን መተው ብቻ ሳይሆን ንስሐ ለመግባት ማሰብ ወይም መፈለግ ነው። ምክንያቱም ሰው በተግባር ኃጢአትን ባይፈጽምና በልቡ ግን የኃጢአት ፍቅር ቢኖር ኃጢአትም በልቡናው የሚመላለስ ከሆነ ይህ ሰው ንስሐ ገብቷል ለማለት አይቻልም። የዚህ ዓይነቱ ሰው ኃጢአትን የተወው ወይም ኃጢአት ከመሥራት የተቆጠበው የእግዚአብሔርን ሕግ ለመጠበቅ ብሎ ነው እንጂ ኃጢአትን ጠልቶ አይደለምና በልቡናው የኃጢአት ፍቅር ቅሪት እያለ ኃጢአትን ትቷልና ንስሐ ገብቷል ሊባል አይችልም። ሰይጣን በሠራው ኃጢአት የተነሣ ንስሐ ለመግባት ተስፋ ያስቆረጠውን ሰው ወደ ከባድ ኃጢአት እንዲያመራ ወደንስሐም እንዳይመለስ ከንስሐቁባቱም እንዲሸሽ ከቤተ ክርስቲያንም እንዲቀርና በኃጢአት እንዲኖር ያደርገዋል። ንስሐ የሚገባ ሰው ላ ከፍተኛ ነው። እግዚአብሔር ። ቅዱስ ይስሐቅ «ንስሐ ካልተገባበት ኃጢአት በቀር እግዚአብሔር ይቅር የማይለው የለም» በማለት የተናገረው ቃልም ይህንኑ የሚያጸና ነው። ነገር ግን የተለያዩ ስውር ፈተናዎችን እየደቀነ ንስሐ ሰ በልቡና ውስጥ ፈሪሃ እግዚአብሔር አለመኖሩ ቅዱስ ይስሐቅ «ፈሪሃ እግዚአብሔር ከሌለ ንስሐ መግባትም የለም» ብሏል። ከዚህ አንፃር ሰው እግዚአብሔር ያህል እንደ አከበረው ያወቀ እንደሆነ ራሱን በኃጢአት አያዋርድም እይወድቅም። ነገር ግን ሰው ማን ነው። በእግዚአብሔር ምሳሌ የተፈጠርክ ከሆንክ እንዴት ኃጢአትን በኃጢአት ወድቀህስ እንዴት የእግዚአብሔር ምሳሌ ልትባል ስለዚህ ነገር ቅዱስ አባታችን አትናቴዎስ «ሰው በበደለ ኃጢአትን በሠሬ ጊዜ የእግዚአብሔር ምሳሌ መሆኑ ይቀራል ቅድስናውን ያጣልና» በማለት ተናግሯል። ኃጢአት ምን እንደሆነ ብታውቅ ትሸሸዋለህ አንድ ሰው ንስሐ ለመግባት ማንነቱን ማወቁ ብቻ በቂ አይደለም። ኃጢአትን የሚሠራ ሰው ከእግዚአብሔር ጋር መተባበር የለውምና ለዚህ ነው ኃጢአት ፀመድረሱ እግዚአብሔር ነቢዩን አትጸልይ ስለእነርሱም ልመናና ብሎታል። ሙሴ የእግዚአብሔር ሰው በመሆኑ እግዚአብሔር ተደስቶበታል የሚያበቃ ወዳጅነት ካላቸው ሰዎች እግዚአብሔር ብዙ ወዳጆች አሉት እነዚህንም በግልጽ «ከእንግዲህ ። ከኃጢአት ብዛት የተነሣ ሰው እስከ ሞት እንኳ ቢሆን የመንፈስ ቅዱስን ሥራ ሊቃወም ይችላል። በዚህም ምክንያት መንፈስ ቅዱስ በሰው ልቡና ውስጥ ሥራውን ካልሠራ ሰው ንስሐ ሊገባ አይችልም። ሰው በኃጢአቱ እንዲፀፀትና ንስሐ እንዲገባ የሚያበረታው መንፈስ ቅዱስ ነውና። መንፈስ ቅዱስን ኃጢአት እግዚአብሔርን ማጣት ነው በኃጢአት የሚኖር ሰው ራሱንና ልቡናውን ከእግዚአብሔር በመለየቱ እግዚአብሔርን ያጣል። ኃጢአት በቀረበለት ጊዜ እግዚአብሔር በፊቱ ነበር። ሰው ኃጢአት በሠራ ጊዜ የመንፈስ በሽተኛ ይሆናል። ሐ ንጽሕናን ማጣት ቅዱስ ሰው ከኃጢአት ንጹሕ ነው። ስለዚህ ሰው ሁል ጊዜ ስለሠራው ሥራ ሁሉ ራሱንና ሕይወቱን ሊመረምር ያስፈልጋል በዚህም የእግዚአብሔርን ቁጣ ሊያመጣ ከሚችል ኃጢአት መራቅ ተገቢው ነው። ሌላው ምሳሌ ነቢዩ ዮናስ ነው ወደነነዌ ሄዶ የታዘዘውን ላለመፈጸም ከእግዚአብሔር ፊት ሸሸ እግዚአብሔር ይቅር ያለ እንደሆነ የእኔ ቃል ሖሰት ይሆናል ብሎ በእርግጥም እግዚአብሔር የነነዌን ሰዎች ንስሐ እንግዲህ የእግዚአብሔር ወዳጅ የሆነው ቅዱሱ እንዲህ ከሆኑ ኃጢአተኞች የምንሆን የእኛስ ጉዳይ እንዴት ይሆን። እግዚአብሔር ኃጢአትን ይቅር ይላል ይቅርታን ለማግኘት ግን ሰው ንስሐ መግባት አለበት። እንግዲህ እግዚአብሔር ለንስሐ የሰጠውን ዕድል ተጠቅሞ ወዲያው ንስሐ የሚገባ ሰው ደስ ሊለው ይገባል። ንስሐ ለመግባት ያልዘገዩ ሰዎች ምሳሌ ቅዱስ ዳዊት ልበ ንጹሕና ንስሐ ለመግባትም ፈጣን ሰው ነበር። ፈጥኖ ንስሐ የማይገባ ሰው ፍቅረ እግዚአብሔር የሌለው ሕገ እግዚአብሔርን የተላለፈ ከእግዚአብሔር ጋር ለመታረቅና ሕያው ለመሆን የማይሻ በፍቅረ ኃጢአት ልቡናው የተሞላ ንስሐ ለመግባት የማይፈልግና ለንስሐም ያልተዘጋጀ የራሱን ሃሳብ ከፈቃደ እግዚአብሔር የበለጠ አድርጎ የሚያስብ ለራሱ ሕይወት የማይጨነቅና የቅድስናን ሕይወት የማይናፍቅ በመንፈሳዊ ሕይወት የደከመ ነው። ይህን የመሰለ ሃሳብ ያለው ሰው ከኃጢአት የተነሣ ዘለዓለማዊ ሕይወቱን እንደሚያጣ ያወቀና የተፀፀተ ወይም ከኃጢአቱ የተነሣ ከእግዚአብሔር ዘንድ በተላከበት ቅጣት በኃጢአት መኖሩን የጠላ ሰው ነው። ሰው በሠራው ኃጢአት እግዚአብሔር ያልቀጣው እንደሆነ ያልተቀጣው ከእግዚአብሔር ቸርነት የተነሣ መሆኑን በመዘንጋት ሕጉን መተላለፍና እግዚአብሔርንም መዳፈር ይጀምራል። የመጀመሪያውን እርምጃ ማስወገድ ከጥቃቅን ቀበሮዎችም መጠንቀቅ ሰው ንስሐ ለመግባት ከወሰነ ወደኃጢአት ከሚመራው የመጀመሪያ እርምጃ መጠንቀቅ ይኖርበታል ምክንያቱም ኃጢአት በአንድ ጊዜ ያለውን ኃይል ተጠቅሞ አያጠቃም። ሰው ሁሉ ከመጀመሪያው የኃጢአት እርምጃ ራሱን ማራቅ አለበት ይህም የሚቻለው ንስሐ በመግባትና ልብንም ንጹሕ በማድረግ ነው። የኃጢአት የመጀመሪያ ደረጃ በራሱ ኃጢአት ነው ማለት አይደለም። ለሠራው ኃጢአት ሌላ ትርጉም የሚሰጥ ወይም ሌላ ስያሜ በመስጠት ኃጢአቱን እንደመልካም ሥራ የሚያስብ ሰው ራሱን ጻድቅ አድርጎ ስለሚቆጥር ንስሐ አይገባም። ልባችን ከእግዚአብሔር የራቀ እንደሆነ በእኛና በእርሱ መካከል እንቅፋት የሆነ ፈቃደ ሰይጣን ኃጢአት ይገባል በልባችንም ያለውን ፍቅረ እግዚአብሔር ይከፍልብናል ይቀንስብናል ከእግዚአብሔር የበለጠም ኃጢአትን እንድንወድ ያደርገናል ክአምላካችንም ያጣላናል። ሃ እግዚአብሔር ወደ ፍቅረ እግዚአብሔር የሚያደርስ መንገድ ነው። ሰው እግዚአብሔር በመጨረሻው የፍርድ ቀን የሚሰጠውን የቅጣት ፍርድ በመፍራት ከሲኦልና በኋላም ከገሃነም እሳት መዳን ብሎ ንስሐ ሊገባ ይችላል ነገር ግን እንዲህ ዓይነቱ ሰው በፍርሃት ምክንያት ተዋት እንጂ ኃጢአትን ከልቡናው ጨርስ አላወጣትም አልጠላትምና። እንዲህ ያለ በፍቅረ እግዚአብሔር ላይ የተመሠረተ የቅንነትና የየዋህነት ስሜት ያለው ሰው ያለምንም ችግር ንስሐ ሊገባ ይችላል። በልቡናው ፍቅረ እግዚአብሔር ለሌለው ሰው ንስሐ መግባት ከባድ ሸክምና አስቸጋሪው ነው ምክንያቱም የኃጢአትን ፍቅር ገና ከልቡ ጠርጎ እላስወገደምና። ንስሐ መግባት የተራራ ያህል ገዝፎ የገደል ያህል አስቸጋሪ ሆኖ የታየን እንደሆነ በልቡናችን ያለው የእግዚአብሔር ፍቅር ፍጹም አይደለም ወይም ደግሞ ምንም ፍቅረ እግዚአብሔር የለንም ማለት ነው። ይህን የሚያብራሩልን ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ እግዚአብሔር «ሁል ጊዜ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ሰው በመሆኑና ስለእኛ በመስቀል ላይ በመሞቱ ድል መንሣትን ይሰጠናል። ኃጢአት በካህኑ ፊት የገለጠና የተናዘዘ ሰው ዳግመኛ ያንን ኃጢአት ያደረገንን እርሱን በመበደላችን የመጀመሪያ ኑዛዜአችን ወደ እግዚአብሔር መሆን አለበት። የሠራውን ስለሠራው ኃጢአት በራሱ ለመፍረድ ያልቻለ ማንም ሰው ንስሐ ሊገባ አይችልም። እግዚአብሔር ኃጢአቱን ባሳወቀው ጊዜ ግን ተፀፅቶ ንስሐ ገብቷል። በሠራው ኃጢአት የማያዝን ሰው ንስሐ ገብቻለሁ ሊል አይችልም ራሱን አያውቅምና። ለዚህም ነው ንስሐ በሚገቡ ሰዎች ሕይወት ውስጥ ብዙ ጊዜ መንፈሳዊ ጥንካሬን የምናየው። ስለኃጢአቱ የሚያስብ ሰው እኔ ብዙ ጊዜ በኃጢአት ወድቄአለሁና ሌላው ሰው ከእኔ የተሻለ ቅዱስ ነው ይላል። የልብ ንጽሕና ፍጹሙ ንስሐ ማለትም ሰው ኃጢአትን ጨርሶ መጥላቱ እንዴት ሊታወቅ ይችላል። ስለዚህ አንድ ሰው በተወሰነ ኃጢአት ተፈትኖ ራሱን ከዚህ ኃጢአት ቢያነጻ ይህ ፍጹም ንጽሕና ነው ለማለት አይቻልም። ይህ ሰው ገና ንስሐ አልገባምና ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ «ተሳዳቢዎች የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም» ሲል የተናገረውን በማሰብ በሌሎች ኃጢአት ከመሳደብና ሌሎችን ከመውቀስ ተቆጥቦ ራሱን መመርመር ይኖርበታል። ለምሳሌም አንድ ሰው የእግዚአብሔርን ቸርነት ዐውቆ ንስሐ ከመግባቱ በፊት ቁጡ ሊሆን ይችላል በንስሐ ዘመኑ ቁጣውን ካልተወ ንስሐ ገብቷል ሊባል አይችልም። ይህ ሰው ይህን የመፍረድና የመተቸት ኃጢአት እየፈጸመ ከኖረ ክረጅም ጊዜ በኋላ ወደ ንስሐ ሕይወት ይገባል። ይህ ሰው ንስሐ ከገባ በኋላ ሊለቀስበት የሚገባ ኃጢአት በእርሱ ሕይወት ውስጥ መኖሩን በማስተዋል ራሱን ከዚህ ከማንጻት ይልቅ ዓይኖቹ የሌሎች ሰዎችን ኃጢአት ለማየት የተከፈቱ ስለሆኑ ሰዎችን ሲተችና በእነርሱም ሲፈርድ ይኖራል። ጅ ሌላው ሰው ደግሞ ንስሐ ከገባ በኋላ ስንፍናውን ከራሱ ማስወገድ ያልቻለ ሰው ነው።