Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية  Portuguese
Book of the day

@Orthodox_Books_፪_የኢትዮጵያ_ቤተክርስቲያን_ወርቃማ_ዘመናት.pdf


Advertisement
  • word cloud

@Orthodox_Books_፪_የኢትዮጵያ_ቤተክርስቲያን_ወርቃማ_ዘመናት.pdf
  • Extraction Summary

በዚሁገዳም ብዙ አበው ቅዱሳንን በመርዳት አገልግ ለዋል ከዚህ በኋላ ሴቶች በዚህ ገዳም እንዳይገቡ ከለከሉ ይህ ደንብ እስከዛሬ እንደ ፀና ይገኛል የኙ ከዋክብት ሐዋርያዊ ተልእኮ ንጉሥ አምደጽዮን የሚደግፈው ስለነበር የመልእክታቸውን ውጤት በቅርብ ይከታተል ነበር። እንዲያውም አንድ ጊዜ ራሱ ወደ ቦታው በመሔድ የሚደርስባቸውን ችግር ለማቃለል ሞክ ሯል ዋናው ችግራቸው መገልገያ ቤተ ክርስቲያን ወርቃማ ዘመናት ዜና ማርቆስ» በተሰኘ ገድል አና እራሱ ዐፄ ዘርዓ ያዕቆብ በሥልጣን ላይ የቆየው ከ እስከ ዓም ድረስ ለ ዓመታት ነው።

  • Cosine Similarity

ኣማርኛ የቤተ ክርስቲያን መዝገበ ቃላት ቁጥር የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ወርቃማ ዘመናት ክርስቲያናት በከተማው መሐል መሠራት ጀመሩ የአባ ጉባ ቤተ ክርስቲያን አካባቢ ነዋሪዎችም ከነበሩበት እየለቀቁ ወደ መሐል ከተማ ስለገቡ ቦታው ከዚህ ወዲህ አስታዋሽ አጥቶ እንደቀረ ተገልዷል እንግዲህ የተሰአቱ ቅዱሳን ታሪካቸውንና ገዳማቸውን አሁን ባለው መልኩ ምን እንደሚመስል ተመልክተናል የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ለእነዚህ ቅዱሳን አበው የቅድስና ማዕረግ ሰጥታቸዋለች በአጠቃላይ እነዚህ ቅዱሳን መን ግሥታትን በዘመናቸው አሳልፈዋል ከዳግማዊ አልአሜዳ ዘመነ መንግሥት ዓመታት ታዜና ዘመነ መንግሥት ዓመት በካሌብ ዘመነ መንግሥቸ ዓመት በገብረ መስቀል ዘመነ መንግሥት ዓመት የኖሩ ሲሆን በአጠ ቃላይ ዓመት ይሆናል ጠቅለል ባለ መልኩ የመጡበት አገር የክብረ በዓላቸውን ቀን እንደ ሚከተለው ተቀምጧል ፌ የመጡበት የተቀመጡበት ቦታ አገር በዓላቸው ቀን አቡነ አረጋዊ አቡነ ልንጠልዮን ሮም ከአክሱም ሰሜን ምሥራቅ አቡነ ይምአታ ገርአልታ መደራ አድዋ ሰሜን ምሥራቅ እንዳ አባ ጽሕማ ፀዲያ ጥር የሓ ግንቦት ደብረ ቆናፅል ከአክሱም ቁስጥንጥንያ በስተ ሰሜን የሚገኝ ሀዳር ኮረብታ ደብረ ሃሌ ሉያ አሕሳእ አክሱም ሰሜን ምሥራቅ እንዳ አባ ገሪማ አጠገብ መጋቢት ግንቦት ። ት መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሲገረፍ የተንጠባጠ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ወርቃማ ዘመናት የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ወርቃማ ዘመናት ይሕመ ናጻ ። ይህም መስከረም ቀን ዘመን መለወጫ መስከረም ቀን ግማደ መስቀሉ ወደ ኢትዮጵያ የገባበት መስከረም ቀን እፀ መስቀሉ እሌኒ ንግሥት ያስወጣችበት መስከ ረም ቀን ክረምት መውጫ የአበባ ጉንጉን በማቅረብ በአክሱም ዘመነ መንግሥት ከዐፄ ገብረ መስቀል ጀምሮ የሚከበርበት ይህ ከሳይ ያየነው በዓል ሲሆን በአንድ ወር ውስጥ አራት በዓላትን ማክበር አመቺ ባለ መሆኑ የክረምቱ መውጫ በዓል ከግማደ መስቀል በዓል ጋር ተጣጥቶ ለብዙ ጊዜ ሦስቱ ብቻ ሲከበር ቆየ ስለዚህ ነው መስከረም ተቀጸል ጽጌ የሚባለው ይህ በዓል እስከ ዓም ሲከ በር ቆይቶ ከዚያ ፍፁም ሃይማኖታዊ ጠባይ ወስዶ ይዞ በአፀደ ቤተ ክርስቲያን ብቻ ይከበራል መስከረም ቀን በዐፄ ዳዊት ዘመነ መንግሥት ከብዙ ንዋየ ቅድሳት ጋር ግማደ መስቀሉ ወደ ኢትዮጵያ ገባ በዚህም ምክንያት «ዐፄ መስቀል» የሚል ተደራቢ ስምን ኣገኘ ይህ ዕለት በዓል እንዲሆን ሌላ ተጨማሪ ምክንያት ነበር ይህም ዐፄ ዳዊት ወደ ተለያየ ማንኛውም ቦታ ጉዞ ለማድረግ ሲያስቡ የሚነሱት ወር በገባ በኛው ቀን ነበር ይህ ቀን ዐፄ ዳዊት የተወለዱበት በኋላም የነገሥበት ቀን ነው ስለሆነም የፀፄ መስቀልን በዓል አክብረው መስከረም እንደገና የተቀጸል ጽጌ «የአበባ በዓል» ለማክበር አስቸ ጋሪ ስለሚሆን በመስከረም ይከበር የነበረውን የአበባ በዓል በመስከረም እንዲከበር ተደረገ ስለዚህ በዓሉ «ተቀጸል ጽጊዐፄ መስቀል» እየተባለ ይጠራል ሕይወት በቤተ ክርስቲያን ገፅ ዜና ቤተ ክርስቲያን ልዩ እትም መስከረም ገፅ መስቀል ገብረ ሕይወት ነፅ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ወርቃማ ዘመናት ምዕራፍ አምስት ስምስተኛው ጪርቃቻማ ዘመገ ዓም በዚህ ዘመን የምናተኩርባቸው አበይት ነገሮች የላሊበላ አብያተ ክርስቲያናት ስብከተ ወንጌል መስፋፋትና ሥነ ጽሑፍ መዳበር ሐይቅ እስጢፋኖስ ገዳም ገዳማት መተከል በጣና ሐይቅ ዙሪያ አባ ጊዮርጊስና ሥነ ሑፍ የግማደ መስቀል መግባት ዐፄ ዘርዓ ያዕቆብና መንፈሳሣዊ ሥራዎቹ በዚህ ወርቃማ ዘመን የተነሠ ቅዱሳን አባቶች የሳሲበሳ ስብቻተ ከርስቲያናት ጫ ዑ ሚማምገም ውታ ማኅ ፆ ውሩ ጭ ለ ሰሐሺደሠ ገጋሐ ቷፈቀ ውቀረ ዳፌሚዖኖሦ ይረዕ ያናጎ ሥራሪዎቻ ዝይ ገዝጽፍ ዖሟያምንሃ ፅው መኖፍ ያማም ያሪሰፅኛል ያዕጩፇኛል። የተቀበረውም ራሱ ባሠራው በቤተ ጐልጎታ ነው ላሊበላ በነገሠበት ዘመን በመካከለኛው ምሥራቅ ሦስ ተኛው የመስቀል ጦርነት ይካሔድ ነበርቆ ይህ ጦርነት ዓላ ማው ኢየሩሳሌምን ከእስላሞች እጅ ለማላቀቅ ስለነበር ወደ መካከለኛው ምሥራቅ የሚደረገው ጉዞ ስለተቋረጠ ሁለተኛ ዋን ኢየሩሳሌምን ኢትዮጵያ ውስጥ ለመፍጠርና ክርስቲያ ኖች ምአመናን ወደ ቅድስቲቱ ከተማ ያደርጉት የነበረውን ረጅም አስቸጋሪና አድካሚ የእግር ጉዞ ለማስቀረት ነበር የሕንፃዎቹ ስምና አሠራራቸው የራሳቸው የሆነ ውበት አሳ ቸው ቤተ መድኃኔዓለም ቤተ ማርያም ቤተ ሚካኤል ቤተ ደናግል ቤተ ጎልጎታ ቤተ መስቀል ቤተ አማኑኤል ቤተ መርቆሬዎስ ቤተ ገብርኤል ቤተ ሊባኖስ ቤተ ጊዮርጊስ በመባል ይታወቃሉ እነዚህ አብያተ ክርስቲያናት በሦስት ምድብ የተከፈሉ ናቸው ቤተ መድኃኔዓለም ቤተ ማርያም ቤተ ሚካኤል ቤተ መስቀል ቤተ ጎልጎታ ቤተ ደናግል ምድብ ናቸው ቤተ አማኑኤል ቤተ መርቆሬዎስ ቤተ ገብርኤል ቤተ አባ ሊባኖስ ምድብ ናቸው ከሁለቱ ምድቦች ፈንጠር ብሎ የሚገኘው ደግሞ ቤተ ጊዮርጊስ ምድብ በመባል ይከፈላሉ ከእነዚህ አብያተ ክርስቲያናት ውስጥ ቤተ መድኃ ኔዓለም በግዙፍነቱ ቤተ አማኑኤልና ቤተ ማርያም በፎቅ ነታቸው ቤተ አባ ሊባኖስ ከዋናው አለት ጋር የተያያዘ በመሆኑ ቤተ ጊዮርጊስ በመስቀል ቅርፅ በመሠራቱና ረቂቅ የኪነ ሕንፃ ጥበብ የተከናወነበት በመሆኑ የየራሳቸው ልዩ ኤዴኤርፎኤኤን የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ወርቃማ ዘመናት ባሕርይ አላቸው ይሁን እንጂ ዱ አብያተ ክርስቲያናት በመጠንና በጥበባዊ አሠራራቸው የየራሳቸው ውበት ልዩ መለያ አላቸው። እንዲሁም በላሊበላ ዘመን የነበረ አንድ መስቀል የሐዋርያትን ቁጥርና የክርስቶስን አቀማመጥ የያዘ ከአምዶቹ በአንደኛው ፍልፍል ውስጥ ተቀምጦ በመገኘቱ በዚሁ ቤተ መቅደስ አለ የወጣበትም ሥፍራ በግልፅ ይታ ያል እንዲሁም ከብዙ ጊዜ ጀምሮ የኖረ በመሀከሉም በጥን ታዊው ግሪክኛና በአረብኛ በግዕዝ ቋንቋ የተጻፈበት አንድ የአዲስ ኪዳን ወንጌል አለ ቤተ ቁጎታ ሚካኪዕን በመሠረቱ የላሊበላ ሕንፃዎች በኢየሩሳሌም ሀምሳል የተሠሩ ናቸው ይሁን እንጂ ይህ ሕንፃ በውጭ በኩል ምን ም ቅርፅ የያዘ ሳይመስል ውስጡ ግን ዋና የታሪክ መደብር ነው በአጠገቡ ብዙ ዋሻዎች አሉትል እነሱም «ቀራንዮ» የተባለ ራሱን የቻለ እንድ ቤተ መቅደስ የሚቆጠር ግንብ የማይገለገሉበት ሁለተኛ «የአዳም መቃብር» የተባለች ርርቴርሸቨሌርፍፍኤዔቼ ሎጡኢ ሀ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ወርቃማ ዘመናት አነስተኛ ፎቅና ምድር ቤት ሕንፃ ይገኛልሱፁ ከቤተ ማርያም ወደ ጎልጎታ የሚወስድ አንድ ትንሸ ባሕር ያለባት ጨለማ መንገድ አሉ ይህ ቤተ ክርስቲያን ሁለት በሮች ብቻ አሉት መጀመሪያ ገባ እንዳሉ «ደብረ ሲና» የኪዳነ ምሕ ረት መንበር ያለባት ይገኛል ከዚያም ውስጥ ውስጡን ፊትን ወደ ሰሜን መልሶ በቀጥታ ቅኔ ማህሌቱን አቋርጠው እንዳለፉ አንድ በር አለ እንደገቡ ሰፊ የሆነ ቤተ መቅደስ ይገኛል ከዚያም በስሩ የላሊበላ መቃብር ሆኖ ላዩን ከራሱ ላይ ከሕንፃው ተያይዞ የተፈለፈለ የክርስቶስ መግነዝ ይገ ኛል ከፍ ብሎ ወደ ላይ ቀና ሲሉ በዋሻ መልክ የተሠራች «ደጋ» የሆነች ናዝሬት የምትባል ትታያለች በቀጥታ ያንን ሁሉ አይተው ወደ ቀኝ ሲመለከቱ ትንሽ ክፍል ውስጥ በጣም ጠባብ የሆነች «ጎል» የተሠኘች በሀረግ የተንቆጠቆጠች ስትሆን አይተው እንደወጡ እንደገና ሌላ ክፍል ይገኛል እዚህ ክፍል ውስጥ እንደተገባ በጣም ስፋት ያለው መቅደስ አለ ከዚህም ውስጥ ከሕንፃው ጋር ተያይዘው ወጥ ሆነው የተቀረፁ ሦስት የሥላሴ መንበር ታሪክን ያቀፈ የአንድነ ትና የሦስትነት አምሳል ገጸ ላህም ገጸ ሰብዕ ገጸ አንበሳ ገጸ ንስር መልክ ያለበትን አይቶ ወደ ላይ ቀና ሲሉ ክርስ ቶስ ሲያርግ ያለበት ቅርስ ይገኛል ቤተ ጎልጎታ በቅርሳ ቅርስነቱ ሀብታም ነው ግድግ ዳው በየመአዘኑ የጻድቃንና የሐዋርያትን ሐውልት መሰል ቅርፅ ከሕንፃው በልዩ መልክ በገሀድ የሚናገር የሚመስል መስቀል የያዘ የሰው ቅርፅ ይታያል እንዲሁም ቅዱስ ሳሊ በላ በዘመነ መንግሥቱ የነበረ መስቀልና የራሱ መቋሚያ ይገኛል በእውነቱ ይህ የጎልጎታ የሚካኤል ቤተ ክርስቲያን በውስጡ ይህ ነው የማይባል ቅርስ አለበት ጎልጎታ የተባ ለው የሥፍራ ስም ሲሆን በውስጡ የቅዱስ ሚካኤል መቅደስ ይገኝበታል የቅዱስ ላሊበላ ሕንፃ ውስጥ የሚገኙ መቅደሶች ናቸው የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ወርቃማ ዘመናት ቬተ ስሣነሲቧሷ ከቤተ መድኃኔዓለም ቀጥሎ በስፋት የሁለተኛነትን ደረጃ የያዘ ነው። ቦታ ውም በመጨለሙ ምክንያት የአገሩ ሰው በሲኦል አምሳል የተሠራ ነው ሲል ይተረጉመዋል ቤተ ክርስቲያኑ እንደሌሎች በሰሜን በደቡብ በምዕራብ መግቢያ የሚሆኑ ሦስት በሮች አሉት በስሩ ማለትም በከርሰ ምድር ጥልቅ የሆነ የጨለማ መንገድ ወደ ቤተ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን የሚወስድ መንገድ አለው ቤተ አማኑኤል በውጭ በኩል በስተ ምሥራቅ አንድ የመነኮ ሳት ገዳም የሆኑ ዋሻዎች ይገኙበታል እነዚህም ለምነና የሚሔዱ ማረፊያ ናቸው ዋሻዎቹ እንዲሁ ካላጋጠማቸው በስተቀር ቱሪስቶች ሆን ብለው አይጎበቿቸውም ቢተ መርቅልኗሦስ ቤተ መርቆሬዎስ ምንም እንኳ ግማሽ አካሉ ፈርሶ ፅሳቱ ንዋየ ቅድሳቱ ከቤተ አማኑኤል ቢዳበልም ቤተ ክርስ ቲያኑ ጥንት ትልቅ የነበረ ይመስላል አሁን አልፎ አልፎ አምዶች ብቻ ይታያሉ እንጂ ሙሉ ሆኖ አንደነበረው አልተገኘም ቤተ መቅደሱ ከመፍረስ የተረፈ ሆኖ በአንድ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ወርቃማ ዘመናት አነስተኛ ሥፍራ ላይ በግንብ ተከልሎ ይቀደስበታል ለታሪ ክም ያህል ጥንታዊነቱን ሳይለቅና ሳይጠፋ በቅርንጫፍ ይሠ ራበታል ይህ ቤተ መቅደስ አካባቢው በብዙ ዋሻዎች የተከ በበና ፍፁም ፀጥታ የሰፈነበት ነው የሰው ድምፅ በሩቅ የማይሰማበት በመሆኑ አምስት ደቂቃ ለመቆም ሆድ ያባ ባል ካህናቱ ግን ስለለመዱት ምንም አይመስላቸውም እንዲያውም ለጸሎት ሲሉ እዚያው የሚያድሩ አሉ በቤተ መርቆሬዎስ ቤተ ክርስቲያን ግድግዳ ረከት ያህል ከጥንታዊዎቹ ሰአሊዎች የተላለፈ ስዕል እሌበት ከእነዚህ አንዱ በግርማዊ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ዘመነ መን ግሥት ወደ አዲስ አበባ መጥቶ ንጉሠ ነገሥቱ ካዩት በኋላ በጥንት ሁኔታው እንዲጠገን ለአዋቂዎች ተሰጥቶ በጀርመን አገር ተሠርቶና ተመልሶ አዲስ አበባ ቤተ መጻሐፍት ወመ ዘክር ሕንፃ ውስጥ ተቀምጧሟል። መንፈሳዊ ዜና ወግ ታሪክ የቅዱሳንን መከራና ጸጋ ተጋድሏቸውን የሚናገር መጽሐፍ ገድለ አዳም ገድለ አብርሃም ገድለ ሐዋርየት የመሳሰለው ሁሉ መጽሐፈ ሰዋሰው ወግስ ገፅ በዚህ ክፍለ ዘመን ከተተረጐሙት ገድላት መካከል ገድለ ሰማዕታት ይህ መጽሐፍ ቀደም ሲል የነበሩትን የሰማዕታት ታሪክና አዲስ ተጨምረው ወደ ግዕዝ የተ ተረጐመ መጽሐፍ ነው የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ወርቃማ ዘመናት ገድለ ሐዋርያት ሐዋርያት የክርስቶስን መንገድ ተከት ለው ያደረጉትን ተጋድሎ የሚያትት መጽሐፍ ነው ከዚህ በተጨማሪ የሚከተሉት ገድላች ተተርጉመዋል ገድለ እስጢፋኖስ ገድለ መቃቢስ ገድለ ሚናስ ገድለ ዮሐንስ መጥምቅ ገድለ መርቆሬዎስ ገድለ ኤዎስጣ ጤዎስ የተተረጎሙት በዚሁ ወርቃማ ዘመን ነው መእብብመጸፁ በአምደ ዮን ዘመነ መንግሥት ተተርጉመው የምና ገኛቸው የገድል ትርጉሞች ለመጀመሪያ ጊዜ የተተረጐሙ ገድሉች በኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ከፍተኛ ክብር የሚሰ ጣቸው ሲሆኑ ኢትዮጵያ ከአራተኛው መቶ ክፍለ ዘመን ጀምራ የጸናው ቤተ ክርስቲያን ስለተመሠረተባት ለሃይማ ኖቱ የታገሉ ሰዎች ለክርስትናቸው እንዴት እስከ ደም ጠ ብታ ድረስ ይመሰክሩ እንደነበር ለትውልዱ ለማስተላለፍ በዚህ መልክ ወደ ግዕዝ ተተርጉመዋል የገጽሳት ሕፍት ዓበደት ዓሳማ የቅዱሳን ሐዋርያት የሰማዕታት የጻድቃን የመከራ ሕይወት ከሰቆቃውም በኋላ የሚገኘው አኩሪ መንፈሳዊ ድል መዝግቦ ለመጭው ትውልድ ለማቆየት የክርስትና እምነት ጥንካሬና የተከታዮቹም በሚደርስባቸው መከራ አይፈተሽ ነት አለመናወፅ ማስተማሪያ ነው መምሕረ አሕዛብ ወሕ ዝብ ቅዱስ ጳውሎስ «የእግዚአብሔርን ቃል የተናገሯችሁን ዋኖቻችሁን አስቡ የኑሮአቸውንም ፍሬ እየተመለከታችሁ በእምነታቸው ምሰሏቸው» ዕብ ያለው ይህን አይነቱን ሕይወት ወይም ዜና ገድላቸውን ትውልዱ ተመልክቶ እምነ ቱን እንዲያፀናበት ነው በመሆኑም ቀ እስከ ደም ጠብታ ድረስ በመስቀል ላይ ለተገለጠው ሕይወት የመሰከሩ አባቶች መኖራቸው ቀ የክርስትና እምነት ጥልቅ ምስጢር ያለው መሆኑን ቀ በመከራ መጽናት ከበስተኋላ አክሊል እንደሚገፕነኝ ጨመጨፎኗ ል ኳርኣ ሕይወት ቀ ቀ ቀ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ወርቃማ ዘመናት የሚያዩትን ዓለም በማያዩት ዓለም ስለ እምነታቸው መለወጣቸውን የቀደምት አባቶች የሐዋርያትን ሕይወት በኋላ የነሱ አባቶች መላበሳቸው እግዚአብሔር በእነሱ ላይ አድሮ የሠራው ድንቅ ሥራ መኖሩ የቤተ ክርስቲያን መሠረቷ ጥልቅ አጥሯ ጥብቅ መሆኑ የገድላት መጸሕፍት ለአሁኑ ትውልድ የሚያስተላልፉት ዋና ዓላማቸው ነው የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ወርቃማ ዘመናት በሥነ ጽሐፋዊ ጠቀሜታቸው የገድላት መጻሐፍት የሚ ያሳዩን ሥነ ጽሑፋዊ ባሕርይ ላቅ ያለ ሆኖ እናገኛቸዋ ለን የአንድ ሰማዕት ገድል ሲጻፍ የመከራውንና የፈተ ናውን ጽናት እንድናየው ስዕላዊ በሆነ ስሜትን በሚነካ መልኩ ይገልፁልናል በፈጠራ ሥራ በልብ ወለድ መጽሐፍ ውስጥ የምናየው ወረቀትና ጽሑፍ ነው። ሐይቅ እስጢፋኖስ የትምህርትና የቅድስና ማዕከል በመሆን በቅድስናቸው እንደ ኮከብ የሚያበሩ በችምህርታ ቸው ወደ ሕይወት መንገድ የሚወስዱ የተጠማን ነፍስ የሚያረኩ በሁለት ወገን እንደተሳለ ሰይፍ ሰይፍ ዘክልኤ አፉሁቅድስናን ከሊቅነት የተላበሱ የእልፍ አዕላፋት ቅዱሳን መወለጃ ማህፀን ሆነ ስለዚህ ነው የመጀመሪያው የኢትዮ ጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋም የተባለበት ምክንያት ይኸ ውም የቤተ ክርስቲያን ትምህርት በአብዛኛው አጠቃሎ ከቅድስና ሕይወት ጋር የሚሰጥበት ማዕከል በመሆኑ ነው ከዚህ ባሻገር ከዚህ ተቋም ተመርቀው የሚወጡ ቅዱ ሳን መምህራን በልዩ ልዩ ቦታዎች እንደ አባታቸው አባት የመሆን እና እንደተማሩበት ገዳም ደግሞ ገዳም የመመሥ ረት ግዴታ ነበረባቸው «አባት አባትን ሲወልድ ገዳም ገዳ ምን ይወልዳል» ማለት እንዲህ ነው ኢየሱስ ሞዐ ላቋቋሙት ቋሚ ትምህርችት ቤት መነኮ ሳት ቅዱሳን መምህራን በትምህርት በሃይማኖት አሠልጥ ነው በንቡረ እድነት ማዕርግ በመላ አገሪቱ አሰማርተዋቸ ዋል ከእነዚህ አባቶች መካከል በጥቂቱ ለመጥቀስ ያህሀል በዚህ መሠረት አቡነ አባ አስትንፋሰ ክርስቶስ አባ ገብረእንድርያስ አባ ተክለሃይማኖት አባ በጸሎተ ሚካኤል አባ ጊሩተ አምላክ ገብረ ናዝራዊ አባ ሕዝቅኤል አባ ዮሴፍ አባ አሮን አባ ሠረቀ ብርሃን አባ ጊዮርጊስ ወዘተ የሚጠቀሱ ናቸው አባ ጊዮርጊስን በሃይማኖት በምግባር የወለደ በጸሎቱ መላአክትን ያስደነቀ በድርሰቱ ቤተ ክርስቲያንን ያሸበረቀ ከሀድያንን የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ወርቃማ ዘመናት እነዚህን የመሳሰሉ ቁጥራቸው የበዛ አባቶችን ለቅድ ስት ቤተ ክርስቲያን ሲያበረክት የኖረ ቦታ ቢኖር ሐይቅ ነው የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ከጉዳትና አረመኔያዊ ጥፋት በኋላ ምንም አንኳ ከዛግዌ የመጨረሻዎች አራት ነገሥታት ይምርሃነ ክርስቶስ ነአኩቶ ለአብ ገብረ ማርያ ምና ላሊበላ መጠነኛ ማንሠራራት ብታደርግም ከዛጉዌ ዘመን በኋላ ከኛው መቶ ክፍለ ዘመን የተነሱ የቤተ ክርስቲያን የውስጥም የውጭም ችግሮችን ይፈቱ የነበሩት የዚህ የሐይቅ ትምህርት ቤት ተማሪዎችና መመህራን ነበሩ በጣና ሐይቅ ዙሪያ ያሉ ገዳማት የመመስረታቸውና የመስፋፋታቸው ምክንያት የሐይቅ እስጢፋኖስ ትምህርት ቤት መከፈት ነበር ይኸውም ይታወቅ ዘንድ በጣና ሐይቅ ዙሪያ ባሉት ገዳማት ውስጥ በርካታ ቅዱሳት መጻሕፍት ቁጥራቸው የበዛ መነኮሳት ገዳማት ስለሚንፀባረቁበት ለዚ ህም ምክንያቱ የሐይቅ አስጢፋኖስ ትምህርት ቤት መመ ሥረት መሆኑን ምንጭ ይሰጡናል ምክንያቱም በጣና ሐይቅ ዙሪያ ያሉት ገዳማት ከመመስረታቸው በፊት በሐ ይቅ ገዳም እነዚህ ነገሮች ታይተዋልና በተጨማሪ በሐይቅ ተምረውና መንኩሰው ወደ ጣና በመሔድ ዳጋ እስጢፋኖስን የመሠረቱ አቡነ ጊሩተ አምላክን መመልከቱ ባቂ መረጃ ሊሆነን ይችላል በሐይቅ እስጢፋኖስ መንፈሳዊ ትምህርት ብቻ ሳይ ሆን አስተዳደራዊ ትምህርትም ይሰጥበት እንደነበር እላይ ጠቁመናል ዐፄ ይኩኖ አምላክ ከመንገሥ በፊት የልጅነቱን ወራት የኖረውም የተማረውም እዚህ ነው። የመጽሐፉ ርዕስ የብራናው ገጽ ብዛት ዳዊት ት መጽሐፈ ርቱዐ ሃይማኖ ዮሐንስ አፈወርቅ ግብረ ሕማማት ገድለ ሰማዕታት ገድለ ሐዋርያት ደቂቀ ነቢያት ግብረ ሕማማት ግንዘት ሃይማኖተ አበው ገድለ ቅዱሳን ገድለ ሐዋርያት ገድለ ቅዱሳን ገድለ ሰማዕታት ቱ ወንጌል መጽሐፈ ምስጢር ቱ ወንጊል ገድለ ቅዱሳን ገድለ ቅዱሳን ድርሳነ ሚካኤል መጽሐፈ መነኮሳት የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ወርቃማ ዘመናት ጠቢበ ጠቢባን ፉ ገድለ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ ሐተታ ኦሪት ዘዮሐንስ አፈወርቅ ገድለ ቅዱሳን ድርሳነ ሚካኤል መጽሐፈ ሲኖዶስ ፍትሐ ነገሥት አርጋኖን አረጋዊ መንፈሳዊ ግጻዌ ገድለ ሰማዕታት ገድለ ኢየሱስ ሞዐ አቡሻክር ድርሳነ ዑራኤል አርጋኖን የጳውሎስና የሌሎች መልእክቶች ገድለ ስብስትያኖስ ምሳሌያተ ሰሎሞን አረጋዊ መንፈሳዊ ሕገ ወሥርዓተ ዘቤተ ክርስቲያን የጳውሎስ መልእክቶችና ሌሎች ሄኖክ ዓተ መነኮሳት ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ገድለ አረጋዊ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ወርቃማ ዘመናት ለሃ ማርያም ጸሎተ ባስልዮስ ግንዘት መልክዓ ጉባኤ ገድለ አባ አቢብ ገድለ ሐዋርያት ነገረ ማርያም ድጓ ተ ዳዊት ዳዊት ጋብረ ሕማማት ተአምረ ኢየሱስ ተአምረ ኢየሱስ ድጓ ሪቱ ወንጌል ተአምረ ማርያም ተአምረ ማርያም ተአምረ ማርያም ን ቱ ወንጌል መርሐ አውር ጾመ ድጓ ተአምረ ማርያም ግብረ ሐዋርያትና መልእክታት የማቴዎስ ወንጌል ትርጓሜ ዜና አበው ዳዊት ጸመ ድጓ አረጋዊ መንፈሳዊ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ወርቃማ ዘመናት የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ወርቃማ ዘመናት መጽሐፈ ጥምቀት አርኬ የገዳማት ሠስፋዔት በጣና ሕደቅ ኩሷ ባኤ መልክ አርኬ ገድሉ ገብረ መንፈስ ቅዱስ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ገዳማት ከኛው መቶ የማቴዎስ ወንጌል ትርጓሜ ክፍለ ዘመን ጀምሮ አሁን እስካለንበት ዘመን ድረስ የሥነ ና ጽሑፍ የታሪክ የማኀበራዊ ሕይወት የትምህርት በጠቅላ ር አኪ ። ነው የመደመሪያው ሪችን ቤቱ መጻሕፍት ነው በማለት በዚህ ታሪክ መግቢ በኢትዮጵያ ውስጥ ከሚገኙት ሐይቆች ትልቁ ጣና ያችን ላይ ያሰፈርነው ሌላው እነዚህ ቅዱሳን መጻሕፍት ሐይቅ ነው ስፋቱ ካሬ ኪሉ ሜትር ሲሆን በውስጡ የሚያስገነዝቡን ነገር ቢኖር በብራና የተጻፉ እንደመሆናቸው የሚገኙ ደሴቶችና በዙሪያው በርካታ ገዳማት አሉ አንዳን መጠን የጉልበት የጊዜ የእውቀት መስዋዕትነት ተከፍሎ ዶች ገዳማት ከ መቶ ዓመት እድሜ በላይ ያላቸውና ከተ ቸዋል እንደዛሬው የህትመት ማሽን የለም ሆኖም ጊዜ ለያዩ የአገራችን ክፍሎች የተሰበሰቡ ውድ የታሪክ ቅርሶችና ነገር ተጠቅመው ከፍተኛ የታሪክ ዋጋ ያላቸው የመካከለኛው ክፍለ ዘመን የአገራችን ነገሥታትን አፅም የያ በ ቸቸችን ተረክበናል ዙና «የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ሙዚየም» ናቸው ማለት መጻሕፍ ይክ ይቻሳል በዚህ አካባቢ የሚገኙ ገዳማትና አድባራት አብዛ ኛዎች በዐፄ አምደጽዮን ዘመነ መንግሥት የተቋቋሙ ከመ ሆናቸውም ሌሳ ያቀኑትም ከሸዋ ጠቅላይ ግዛት በተለይ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ወርቃማ ዘመናት የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ወርቃማ ዘመናት ከመርሐ ቤቴና ከመንዝ የዚህን ዓለም ሀብትና ንብረታቸ እየሠሩ አስከ ዐፄ አምደጽዮን ዘመነ መንግሥት ቆይተው ውን ትተው እየመነኑ የሔዱ ሰዎች እንደሆኑ እያንዳንዳቸው ፐ በዐፄ አምደጽዮን ፈቃድ ታቦተ ማርያምን በደቅ ውስጥ የቤተ ክርስቲያን ታሪክና መጽሐፈ ገድሳቸው ይመሰክርላቸ ኮታ በተባለው ቦታ ተክለዋል ታቦተ ማርያም ወደ ኮታ ዋል እነሱም የሚከተሉት ናቸው ከሔደች በኋላ ግን ታቦተ እስጢፋኖስ ተብሎ ሲጠራ ኛሯል ቤተ ክርስቲያኑ የተሠራው በይኩኖ አምላክ ቢሆንም ገዳማቱን ያቀኑት የገዳሙ መጠሪያ የኋላ ዘመን ነገሥታት ዘርዓ ያዕቆብ ሱስንዮስ ዐፄ ፋሲል ደብረ ማርያምን ያቀኑ » ዘመነ መንግሥት የተለያየ የመሠራትና የአድሳት እድሎችን ገዳመ ዘጌን ያቀኑ አግኝቷል ጊሩተ አምላክ ዳጋ እስጢፋኖስን አከዩለንስ ከን ገ አል ተፖ ስበው ተዘንው ሃብት ሰሰዜ አረት አንኤ ወ ጋመ ሰ ዷ አሣይሐሳይ ገዳ ምንድን ጐርጐራን ይፅዩ ሃር ሙን አምባለ ዝት ብለው ይገምቱት ዋ ር እሑ ሑድ የገ ይነፍ በር ይላሉ ደፈረ እግዚእ ተ ማርያን ነገሥታቱ በሕይወተ ሥጋ ሳሉ ብቻ ሳይሆን ከሞቱም በኋላ አንጋረ ተሃይማኖትን አቅንተዋል የዳጋ አየር አይልቀቀን ብለው አፅማቸው ያረፈው በዚሁ ዴ ኢፅ ፃው። እነዚህ ገዳማት በዘጌ ደሴት ውስጥ የሚገኙ እና በዚህ በኛው ወርቃማ ዘመን የተመሠ ረቱ ናቸውፁ በደሴቱ ውስጥ የሚገኙትን ገዳማት እንደሚከ ተለው እናያቸዋለን መጠበ ዘጌ ጊዮርጊስ ከዘጌ ገዳማት በእድሜ አንጋፋ እንደሆነ የሚነገርለት የመሐል ዘጌ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን ነው ቤተ ክርስቲ ያኑ በኛው መቶ ክፍለ ዘመን በዐፄ አምደ ዮን ዘመነ መንግሥት የተመሠረተ ሲሆን የመሥራቹን የአቡነ በትረ ማርያም ገድል በመጥቀስ ካህናቱ ይገልፃሉ አቡነ በትረ ማርያም ከሸዋ ልዩ ስሙ ሙገር ከተባለ አካባቢ እንደ መጡ ይታመናል በመሐል ዘጌ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን በርካታ ጥንታዊ ቅርሶች ይገኛሉ ከብረት የተሠራ የአቡነ በትረ ማርያም የጸሎት ልብስ የጥንት ነገሥታት መኳንንት ስጦ ታዎች የብራና መጻሕፍት ከቅርሶቹ ጥቂቶች ናቸው ቤተ ክርስቲያኑ በተለያየ ጊዜ የመፍረስና እንደገና የመሠራት እድል ቢገጥመውም የጥንቱን እደ ጥበብ የሚመሰክሩ የእን ጨት ቅርሳ ቅርሶች በበሮቹና በመስኮቶቹ ላይ ይገኛሉ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን አጠገብ ጥንታዊ ገፅታ ቸውን ጠብቀው ከቆዩት ቤተ ክርስቲያናት መካከል አንዱ የሆነው የበትረ ማርያም ቤተ ክርስቲያን ይገኛል ይህ ቤተ ክርስቲያን አቡነ በትረ ማርያም ካረፉ በኋላ ረዳታቸው የነበሩት በአቡነ በርተሎሜዎስ አማካኝነት በመቃብራቸው ላይ ለመታሰቢያነት የተተከለ ነው በውስጡ ባማሩ ጥን ታዊ ቅዱሳት ሥዕሎች ያሸበረቀውና በክብ ቅርፅ ተሠርቶ በባህላዊ የሣር ክፍክፍ የተከደነው የአቡነ በትረማርያም ቤተ ክርስቲያን የጥንቱ ዘመን የቅርፃ ቅርፅ ጥበብ የሚዘክሩ በሮችና መስኮቶች አሉት። የቅኔ ማህሌቱ ከሸንበቆ ቅድስቱና መቅደሱ ከጭቃና ከድንጋይ የተሠሩ ሲሆኑ እስከ ቅርብ ጊዜ ጣሪያው በሳር ክፍክፍ የተሸፈነ ነበር የመቅደሱ ዙሪያ በኛው መቶ ክፍለ ዘመን እንደተሠሩ የሚነገርላቸው ውብ ቅዱሳት ሥዕሎች ያጌጠ ነው ጥንታዊ የብራና መጻ ሕፍት የነገሥታት ዘውዶች ካባዎችና መስቀሎች ከታሪ ካዊ ቅርሶች ጥቂቶች ናቸው ኡራ ኪዳነ ምሕረት ወንዶ ችም ሴቶችም ሊጉበጆት ይችላሉ ጃብር ማርያም ገጻም ከባሕር ዳር ከተማ የሰሜን ምሥራቅ አቅጣጫን በመያዝ በጀልባ ለ ደቂቃ አልያም በእግር ለ ደቂቃ በመጓዝ የአባይ ወንዝ በታንኳ በማቁረጥ የደብረ ማርያም ገዳም ወደ ምትገኝበት ደሴት መግባት ይቻሳላል አካባቢው በሁለት ተጨማሪ ስሞች ይታወቃል እነኝህም ጉማሬ ባሕር እና «አባይ ራስ» ይባላሉ ጉማሬ ባሕር የተባለው በአካባቢው ጉማሬዎች ስለሚገኙ ሲሆን አባይ ራስ የተባ ለው ደግሞ የአባይ ወንዝ የሐይቁን ውሀ ሰንጥቆ የሚወ ጣበት ሥፍራ በመሆኑ ነው የተለያዩ የታሪክ ቅርሶችን የያዘችው የደብረ ማርያም ገዳም የተመሠረተችው በዐፄ አምደ ጽዮን ዘመነ መንግሥት ዓም ሲሆን ደብሩ እንዳሁኑ ሳይሆን ስመ ጥር የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ወርቃማ ዘመናት ገዳም እንደነበር ይነገርለታል የገዳሙ ታላቅነት የሚታወ ቀው በድሮ ዘመን የደብረ ሊባኖስና የሌሎች ገዳማት ካህናት ስለ ገዳማትና ካህናት የአስተዳደር ሥርዓትና ስለ ሃይማኖት ጉዳይ እንዲመካከሩ ወደዚህ ገዳም ተልከው እንደነበር ይታ ወቃል ይህን ገዳም ያቋቋሙት አቡነ ታዴዎስ ናቸው የመጡት ከሸዋ ሲሆን የአባታቸው ስም ሩማንዮስ የእናታ ቸው ማርታ ይባላል አስተዳደጋቸው እንደ ሌሎች ሕፃናት ሳይሆን የሚሠሩት ሁሉ እንደ አዋቂ ነበር ታዝለው ቤተ ክርስቲያን ሲሔዱ ካህናቱ ስብሐተ እግዚአብሔር በሚናገሩ በት ወቅት እጃቸውን እየዘረጉ አብረው ይዘምሩ ነበር የቤተ ክርስቲያን ትምህርት ካጠናቀቁ በኋላ በየቦታው እየ ዞሩ መንፈሳዊ ሥራዎችን ፈፅመው በ ዓመታቸው ከሌ ሎች ብዙዎች የሥጋ ዘመዶቻቸው ጋር ከአቡነ ተክለ ሃይማ ኖት ሥርዓተ ምንኩስናን ተቀበሉ የአቡነ ተክለሃይማኖት ረድእ ሆነው ብዙ ጊዜ በደብረ ሊባኖስ ተቀምጠዋል ከዚያ ወደ ጣና በመሔድ ይህቺን ገዳም መሠረቱ ከብቤፁነ ገብርሲሰና ከነኾነስ ገጻም ከባሕር ዳር ከተማ ሰሜን ምዕራብ አቅጣጫ የ ደቂቃ የጀልባ ጉዞ በኋላ ብዙም ያልተራራቁ ደሴቶች ይገ ኛሉ ደሴቶቹ የሚገኙት ማራኪ በሆነ ተፈጥሮአዊ የመሬት አቀማመጥ ባለው ደን በተሸፈነ ኮረብታማ ሥፍራ ነው ደሴቶቹ ክብራነ ገብርኤልና እንጦንስ በመባል ይታወቃሉ ክብራነ ገብርኤል የወንድ እንጦንስ ደግሞ የሴት መናንያን መኖሪያ በመሆን ለብዙ ዓመታት ቆይቷል ይህን ገዳም ያቀኑት አቡነ ዘዮሐንስ የተባሉ ናቸው አቡነ ዘዮሐንስ በመርሐ ቤቴ በሸዋ ተወለዱ በደብረ ሊባኖስ የተማሩና የመነኮሱ ሲሆን ወንጌልን ለማስተማር ወደ ጣና ባሕር አካባቢ አጠገብ ደረሱ በዚህ ዘመን የነበ ሩት የደብረ ሊባኖስ ሩሪፊኛው እጨጌ ሕዝቅያስ ከእርሳቸው በፊት እንደነበሩት እጨጌ ኣቡነ ፊሊጳስ የወንጌልን ማስፋ ዜና ቤተ ክርስቲያን ኛ ዓመት ቁጥር ገፅ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ወርቃማ ዘመናት ፋት ከፍተኛ ስሜት ያላቸው መሆኑ ይታወቃል። በጽሕፈት ሥራ የሚያገለግል ኣንድ የመነኮሳት ቡድን ነበር የእነርሱ አገልግሎት መጻሕ ፍትን መገልበጥ ነበርና በዚህ ረገድ ከፍ ያለ አስተዋፅኦ አድርጓል ክብራን ለየብስ የቀረበ በመሆኑ ለአደጋ የተጋ ለጠ ነው ይህም ሆኖ ዛሬ ወደ ሁለት መቶ የሚጠጉ የብራና መጻሕፍት ግማሹ አልጋ ሳይ ተጋድመው ሌሎች ደግሞ በማህደር ገብተው ይገኛሉ ከእነዚህ በአብዛሃዎቹ ከሀኛው መቶ ክፍለ ዘመን በፊት የተጻፉ ናቸው በመሐ መዳውያኑ አረመኔያዊ ድርጊት በግራኝ ወረራ ጊዜ ከጥ ፋት ድነዋል ክብራን የትምህርት ማዕከል ስለሆነች አያሌ ምሁራንን አስመርቃለች የክብራነ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን መጀመሪያ የተ መራው በዐፄ ዓምደ ጽዮን ዘመነ መንግሥት ሲሆን በዳግማዊ ዳዊትና በኋላም በአድያም ሰገድ ኢያሱ በድጋሚ እንደተሠራ ይነገራል ቤተ ክርስቲያኑ በወጉ በተጠረቡ ቀያይ ድንጋዮች የታነፀ ነው በቤተ መቅደሱ ዙሪያ ከድንጋይ የተጠረቡ ዓምዶች ይገኛሉ ከመቅደሱ ግድግዳ ጋር ተያይዞ የተሠራ ክፍል ውስጥ የገዳሙ መሥራች የአቡነ ዘዮሐንስ መቃብር ይገኛል በደሴቱ አናት ላይ በታነፀው የክብራነ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያንና እንዲሁም በዐፄ ፋሲል እንደተሠራ የሚነ ርለት እቃ ቤት ውስጥ በርካታ ታሪካዊ ቅርሶች ይገኛሉ ከእነዚህም ውስጥ በሉቃስ እንደተሠራች የሚነገርላት ስዕለ ማርያም ከብረት የተሠራ የአቡነ ዘዮሐንስ የጸሎት ልብስ የዐፄ ኢያሱ አልጋና ሰይፍ የንጉሥ ተክለ ሃይማኖት ተደ ራራቢ አልጋ ከእንጨት የተሠሩ መቅረዝና አገልግል መስቀሎች የገበታ ላይ ሥዕሎች እላይ ያየናቸው በርካታ የብራና መጻሕፍት የገዳሙ ንዋያተ ቅድሳት የኢትዮጵያ ትርስ ናቸው መለከት መጽሔት ኛ ዓመት ቁ ገ የቤክ መዝገበ ቃላት ቁጸገፅ ብ ው ኣሼ ጻ ዱዊ ሕጋ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ወርቃማ ዘመናት ጸቭዷዩ ሲና ማርይም ገጻም ከጎረፈነራ ወደብ ክበብ በአጥር ብቻ የተለየችውና በጣና ሐይቅ ዳርቻ የምትገኘው ደብረ ሲና ማርያም ቤተ ክርስቲያን በኛው መቶ ክፍለ ዘመን በዐፄ አምደ ዕዮን ዘመነ መንግስት አባ ኤስድሮስ በሚባሉ ባህታዊ እንደ ተሰራች የቤተክርስቲያኑ ካህናት ያስረዳሉ አባ ኤስድሮስ አመጣጣቸው ከሸዋ ደብረ ሲና ስለነበር ቤተ ክርስቲያኗም ደብረ ሲና ማርያም ተብላ ተጠራች በክብ ቅርፅ ከጭቃና ከእንጨት የተሰራችውና ባማረ የሣር ክፍክፍ የተሸፈነችው የደብረ ሲና ማርያም በደህና ሁኔታ ከሚገኙት ጥንታዊ አብያተ ክርስቲያናት አንዷ ናት የቤተ ክርስቲያኗ መቅደስ ዙሪያ እጅግ በሚያስደንቅ መንፈሳዊ ስዕል የተሞላ ነው ስዕሉ የተሰራው በኛው መቶ ክፍለ ዘመን ሲሆን ያሰሩትም የዐፄ ፋሲል እህት ወሮ መለኮታዊት ናቸው ይባሳል በዎቹ በባሕል ሚኒስቴር ባለሙያዎች አማካኝነት ሳይንሳዊ የቅርስ ጥገና እደሳ መርህን በተከተለ መንገድ በተደረጉት የእድሳት እርምጃዎች የቤተክ ርስቲያኑ ስዕሎች ጥንቲዊ ገፅታቸውን እንደጠበቁ ይገኛል ስንክሳርና ሃይማኖተ አበው ድጓ ሌሎች የብራና መጸሕፍት የቤተክርስቲያኗ ጥንቲዊ ቅርሶቿ ናቸው። በዘጌ የሚገኙ ሌሎች አብያተ ክርስቲያናት ስዕሎች የተሠ ሩት በአዝዋ ማርያም ስለነበር አንዳንድ ጊዜ «ስዕል ቤት» ተብላ ትጠራለች ይህቺ ቤተ ክርስቲያን ረጅም ዘመን እንዳሳለፈች ዙሪያውን በቅፅረ ቤተ ክርስቲያኑ የተተከሉና ረጅም እድሜን ያሳለፉ አፀዶች ምስክሮች ናቸው የቤተ ክርስቲያኗ አሰራር ዙሪያ ክብ ሆኖ በሦስት ክፍሎች የተከፈለ ነው የአዝዋ ማርያም ቤተ ክርስቲያን የግድግዳው እና የጣሪያው ማገር ለማስተሳሰር ይረዳ ዘንድ እንደ ገመድ የተጠቀሙበት የ ከብቶችን ቆዳ በመተልተል ነው የአዝዋ ማርያም ቤተ ክርስቲያን በር የመዝጊያ ቁልፍም ከታቦተ ሕጓ ጋር ከቅድስት አገር ኢየሩሳሌም በአቡነ ዮሐንስ እጅ እንደመጣ ይነገራል እዝኒ ከማሁ ገፅ ቅዱሳን ማካናት በኢትዮጵያ ክፍል ገፅ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ወርቃማ ዘመናት መሙ መ ሙጫመ ፉ መጻ ምገጻዛ መድኃኒዓነስበም ይህ ገዳም የሚገኘው በጎረጎራ ወደብ አካባቢ በሚገኝ ቦታ ላይ ሲሆን ግማሽ ጎኑ በውሀ የተከበበና ቀሪው የገዳሙ ክፍል ደግሞ ከየብስ ጋር ተያይዞ የሚገኝ ገዳም ነው ገዳሙ የተመሰረተው በኛው መቶ ክፍለ ዘመን ሲሆን የገዳሙ አቅ አባ አሳይ የተባሉ አባት ናቸው እንዲያ ውም እኝህ ጸድቅ አባት የጣና ሕይቅ ገዳማትን ካቀኑ ከኙ ከዋክብት ተብለው ከሚጠሩት አንዱ ናቸው አቡነ አሳይ ወደ ገዳሙ የመጡት በድንጋይ ሳይ ቆመው ከእምነታቸው ፅናት የተነሳ ድንጋዩን እንደ ጀልባ ተጠቅመውበት እንደ ነበር መነኮሳቱ የጻድቁን ገድል በመጥቀስ ያስረዳሉ ይህ የድንጋይ ጀልባ አሁን ድረስ ከገዳሙ ግቢ በስተ ምዕራብ በኩል በክብር ምእመናን እንዲያዩት ተደርጎ ተቀ ምጦ ይገኛል የገዳሙ መጠሪያ ስም የተገኘው ከእኝሁ ጻድቅ ግሩም ሥራ የተነሳ ነው አባ አሳይ በድንጋይ ጀልባ ተቀምጠው በውሀ ላይ በሚያስደንቅ ሁኔታ በመመላለሳቸው ምክንያት የተነሳ «ማን እንደ አባ አሳይ» እንደርሳቸው ያለ የለም ተባለ ከዚህም ጋር የገዳሙ ስም «ማንዳባ መድኃኔ ዓለም ገዳም» ተብሎ ተሰየመ እነዚህ እንግዲህ በአብዛኛው በመግቢያው አንዳነሳነው በኛው መቶ ክፍለ ዘመን የተመ ሠረቱ ቅዱሳን መካናት ናቸው ለእነዚህ ገዳማት በበለጠ ለመስፋፋትና ለመደርጀት ምክንያቱ የሐይቅ ትምህርት ቤት መመስረት መሆኑን ባለፈው ተመልክተነዋል እውነ ተኛ የምንኩሰና ሕይወት በተግባር ከሚፈፀም ባቸው የአገራ ችን ገዳማት ዋነኞቹ የሆኑት እነዚህ በጣና ሐይቅ ዙሪያ ያሉት ገዳማት ቅድስናን ገንዘብ ያደረጉ መምህሀራነ ቤተ ክርስቲያን የወጡባቸው የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ሙዚየም በመሆን እያገለገሉ ያሉ የምንኩስና ሕይወት በእጅጉ እንዲበለፅግ አስተዋፅኦ ያደረጉ የቅያሬፊድንና የሌሎች አባቶች ቅርስ የተከማቹባቸው የኪነ ጥበባት መገኛ ሆነው የሚታዩ ገዳማት በውጭ አገር ቱሪስቶች ምድራውያን ገነት የተባሉ ገዳማቱ ለብዙ መነኮሳት መውጣት አብነት የሆኑ ናቸው ዝኒ ከማሁ ገፅ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ወርቃማ ዘመናት ክፍል አምስት ከባ ጊዮርጊስ አቡነ ኢየሱስ ሞዐ ከመሠረቱት ከሐይቅ እስጢፋኖስ ገዳም ከተገኙት አባቶች አንዱ አባ ጊዮርጊስ ነው አባ ጊዮርጊስ የተወለደው በአሁኑ ጊዜ የአካባቢው ስም ጋስጫ ያለበት ቦረና በሚባለው ወረዳ ውስጥ በ ዓም ነው። ከቅዱስ ያሬድ ቀጥሎ ሁለተኛውን ቦታ የያዘው ታላቅ የቤተ ክርስቲያናችን አባት ለመሆን የበቃው አባ ጊዮርጊስ በሥነ ጽሑፍ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያንን አገልግሷል ጨጨ ፍፍ በኪኋዱ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ወርቃማ ዘመናት ቀደም ብለን በሐይቅ ገዳም ታሪክ እንደተመለከት ነው አባ ጊዮርጊስ የተማረበት ሥፍራ ሐይቅ በመጽሐፍ የበለፀገ ስለነበር ልዩ ልዩ መጻሕፍትን በማንበብ እውቀትን አዳብሯልፎ በዘመኑ ከነበሩት ታላላቅ ሊቃውንት ስለ እም ነት ተጠያቂ ከነበሩት አንዱ አባ ጊዮርጊስ ነበር። ትንሣኤ ቁጥር ቁጽ ሸፎጩሼ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ወርቃማ ዘመናት አባ ያፈቅረነ እግዚአ ዘጉብጉቤ አቡነ ጊሩተ አምላክ ዘዳጋ አባ ፊሊጳስ ዘደብረ ቢዘን አባ በትረ ማርያም ዘዘጌ አቡነ እንድርያስ ዘጣና አቡነ ዮሐንስ ዘክብራን አባ ያስያ ሐሳይ አባ ታዴዎስ አባ ዘካርያስ አባ ቶማስ ሲሆኑ እነዚህ መነኮሳት የጌታን ግማደ መስቀል ከኢየሩሳ ሌም ለማምጣት ከኢትዮጵያ ተነስተው ረጅሙን ጉዞአቸ ውን ተያያዙት በደህና ካሰቡበት ደርሰው ለሚመለከታቸው የዐፄ ዳዊትን ደብዳቤ አቅርበው ግማደ መስቀሉን መስከረም ቀን ተረከቡ ከዚያም የመልስ ጉዞአቸውን ጀምረው በደህና ከአገራቸው ደረሱ ግማደ መስቀሉ ኢትዮጵያ የደረሰው በ ዓም ነው የመስቀሉ መምጣት ዜና ቀደም ብሎ ከንጉሠ ዘንድ ደርሶ ነበርና ዐፄ ዳዊት ሠራዊ ቱን አሰልፎ ወደ ስናር ተጉዞ ግማደ መስቀሉን ተቀበለ ከመስቀሉ ጋር ተጨማሪ ነዋየ ቅድሳት መጥተዋል ከእነዚህ መካከል አፅመ ቅዱሳን ሉቃስ የሳሳቸው ስዕሎች ሐሞት የጠጣበት ሰፈነግ አፅመ ገላውዴዎስ ልብሱን ገፈው ያስታጠቁት ከለሜዳ አፅመ ሐና አፅመ በርተሎሜዎስ አፅመ ጊዮርጊስ አፅመ ሳዊሮስ አዕመ ሕፃናት በዘመነ ሰማዕታት የሞቱ እነዚህ የመሳሰሉት ነዋየ ቅድሳት መግባ ታቸውን በጣና ደሴት ዳጋ እስጢፋኖስ ገዳም ውስጥ የሚገኝ «መስቀል ዘዮም» የተባለ መጽሐፍ ይገልፃል እንግዲህ ግማደ መስቀሉ በዚህ መልክ በዐፄ ዳዊት ጊዜ ወደ አገራችን ኢትዮጵያ ገብቷል ዐፄ ዳዊት ስናር ላይ ሲደርሱ ተቀም ጠውባት የነበረችው ባዝራ ጥላቸው አርፈዋል ማዕዶት ቁጥር ገጽ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ወርቃማ ዘመናት ዐፄ ዳዊት ካረፉ በኋላ የመጨረሻ ልጃቸው ዐፄ ዘርዓ ያዕቆብ ሲነግሥ ወደ ስናር ሔዶ መስቀሉን ካስመጣ በኋላ በመናገሻ ከተማው ደብረ ብርሃን ላይ ቤተመቅደስ ሠርቶ ለማስቀመጥ ሲደክም በሕልሙ «መስቀሌን በመስቀልኛ ቦታ ላይ አስቀምጥ» የሚል ሕልም አየ ንጉጮም መስቀለኛ ቦታ እየፈለገ በኢትዮጵያ አውራጃዎች ሁሉ እንዲህ አይነት ቦታ ለመፈለግ ዞረ በመጨረሻ በወሎ ክፍለ አገር አም ባሰል አውራጃ ውስጥ ግሸን ከምትባል ቦታ ደረሰ በእርግ ጥም ይህች ቦታ ጥበበኛ ሰው እንደቀረፃት የተዋበች መስቀ ለኛ ቦታ ሆና ስለተገኘች የልቡ ስለደረሰለት በዚህች አምባ ታላቅ ቤተ መንግሥት አሠርቶ መስቀሉንና ሌሎች ነዋየ ቅድሳት በየማዕርጋቸው በክብር ቦታ መድቦ አስቀመጧቸው ዘመኑም በኛው መቶ ክፍለ ዘመን ነው የተቀመጠው በግልጥ ቦታ ሳይሆን በስውር ቦታ ነው እግዚአብሔር አብ በሚባል ቤተክርስቲያን በአንድ ዋሻ ውስጥ በድንጋይ ተለስኗል ከመስቀሉ ጋር የመጡትን ነዋየ ቅድሳት ለኢትዮጵያ ሕዝብና ለግሸን ካህናት በጽሑፍ መስከረም ቀን በ ዓም ላይ ተናገሩ እንደገና ቤተ መቅደስ ተሰርቶ ቅዳሴ ቤቱ የተከበረው መስከረም ቀን ነው ስለዚህ በዚህች ደብር አሁን ድረስ መስከረም ቀን ሕዝብ በብዛት እየተ ሰበሰበ ያከብራል የዐፄ ዘርዓ ያዕቆብ እህት እሌኒ መስቀሉ ከሚገኝበት ከእግዚአብሔር አብ ቤተ ክርስቲያን አጠገብ በእመቤታችን ስም ቤተ ክርስቲያን አሠርታለች ጥር ቀን ቅዳሴ ቤቱ ተከበረነፅ ዐፄ ዘርዓ ያዕቆብም ይህችን ደብር «ደብረ ከርቤ ዳግማዊ ጎልጎታ» ብለው ሰየሟት በዓፄ ቴዎድሮስ ዘመነመንግሥት ዋሻውን ለመክፈት ሙከራ ተደርጐ ነበር ቦፄ ቴዎድሮስ ከልብ የሚወዷቸው እና የሚያከብሯቸው ባለቤታቸው እቴጌ ተዋበች በሞቱ ጊዜ ሬሳ ቸውን አሸክመው በክረምት ወራት ወደ ጊሸን አመሩ በስንት ጭንቅ በስፍራው ከደረ በኋላ የዘመን ታሪካቸው እቴጌ ተዋበች ግሸን መቀበራቸውን ገልጦ ያበቃል ወደዚህ የመጠብት ምክንያት እቴጌ ተዋበች ግማዴ መስቀሉን አስወጥተው የሚወ ዷቸውን ባለቤታቸውን ከሞት ለማስነሳት ነበር ሲከፈችም ከዚያ የሚወጣው ጋዝ የያዘ አየር ሰዎችን ገደለ ከዚህ በኋላ የተከፈተው ዋሻ ተመልሶ እንዲዘጋ ተደረገ አማርኛ የቤተ ክርስቲያን መዝገበ ቃላት ቁጥር ገጽ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ወርቃማ ዘመናት ግሸን ማርያም ከላይ እንደገለፅነው በወሎ ክፍለ ሺ አገር በአምባሰል አውራጃ ውስጥ የምትገኝ ሲሆን በሐይቅና ዝ በመቅደላ በዳለንታ በየጁ መካከል በበሸሎ ወንዝ አዋሳኝ የምትገኝ ዙሪያዋን በገደል የተከበበች አምባ ናት።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Advertisement
Bottom banner

Download options | Convert to Pdf | Advertise on dirzon

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact