Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ት ቐጭሄፄዓ ወጎ ገሙ ከሄዱኪክግም ዕገባ ምናብ ግን ምንድር ነው። መጳጸ ዲየያታፅ ያግዎም መ ጳያ ሕ ይ ማጣ ሪ ፅ ም ወይያ የሚለውን ነው እነኾ ማብራሪያ የእውነት መልክ በክርስትናው ዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። መኾን ያለበት ሕጉ አይደለም የሚል ነው ማጠንጠኛዬ። እንግዲያውስ የግጥም መልክ ማን ነው። ለገጣሚም ይኹው ፐዝል ነው የሚሠራው። ይልቁንም የገዛ ገጣሚው ፖርትሬት ነው። ግጥም ዘላን ነው። ዘዋሪ ነው። ማንነተ ብዙ ነው። ኾኖም በቃለውበቱና በቃለኃይሉ በድቀቱ ሥምረት ከያኒውን ነጻ አውጥቶ ተደራሲውንም ለማረስረስ በር ከፋች ነው። ና መናደናምድሟያ የዚህ በጥያቄዎች የተሞላ ጽሑፍ ዓላማ ስለስነ ግጥም እንድንነጋገር እንድንወያይ አንድም ቆምና ዘወር ብለን የመጣነውን መንገድ እንድናይ ወደ ፊትም የሚጠብቀንን የስነ ግጥም አፍቃሪ ማስታወስ መጠቆም ነው።
ግዎም ሰሐማሟው ፅሜ ወይዕ ሰሐሰ ግዎም ሕግ ግጥም ራሱን በራሱ መተረክ አለበት ሐቅ ነው ነገር ግን ከላይ በቀረበው ርዕስ አልባ ግጥም ላይ የቀረ ሐሳብ አለ። ወደ ግጥም ስንመጣስ። ግጥም እንደ ሥዕል ስፔስ የለውም። ግጥም ያልኾነበት ቦታ አለ። ግጥሜ እስከ የት ድረስ ግጥም እስከ የት ድረስ ደግሞ ዝርው ወይም ፈራሽ እንደኾነ ርግጠኛ አይደለሁም። ግጥም ሊሆንስ አይችልም ወይ። የት ጋር ግጥም ይሰበራል። የት ጋ ግጥም ግጥም መኾን እንደሚጀምርና እንደሚያበቃ። የት ጋ ግጥም እንደሚከሽፍ። የት ጋ ግጥም እንደሚሞት። ግጥም ኤክስፕረስ ማድረግ ያለበት ገጣሚውን ነው። የስነ ግጥም መድረክ አለ። ግጥም ከዚያ ነጻ መውጣት አለበት። ደሥዕ ግጥም። ግጥም ዘላን ነው። በርግጥ ሙሉ በሙሉ በነጻ ስንኝ ትወራ የተጻፈ ግጥም ባሕላዊውን የስነ ግጥም ቅርጽ ፕ ጠበ ህዐዩከገኘ አይቀበልም።