Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية  Portuguese
Book of the day

ይድረስ ለኢትዮጵያ (1).PDF


Advertisement
  • word cloud

ይድረስ ለኢትዮጵያ (1).PDF
  • Extraction Summary

ልጅ ከወላጁ ምን ይቀስማል። እናት የልጂና የሷ አካል አንድ ላይ ተጣብቀው ከተዛመዱበት የሚስያዩት በልደት ጊዜ በስስት ሲሆን ሁለተኛው በሞት ነው። ትዝ እለኝ አገሬ»» ከእገሩ የወጣ እገሩ እስኪመለለ እንክርዳድ ከስንዴ»»» መቼ ተማርንአኦሀፁሀ»። ኢትዮጵያ የኛ ናትህህ»»»»»»»።» አለን አንዳንድ ሰዎች ኝን ገመድ ጉተታ ላይ ነን»። ነገር ግን ብዙ መሳፍንት በየቦታው ተነስተው አርስ በእርሳቸው በሚያካሂዱት ፉከክርና በሚፈጥሯቸው ግጭቶች ምክንያት አገራችን ማዕከላዊነት በጎደለው አስተዳደር ተከፋፍላ በመቆየቷ ለብዙ ሺዮች ዓመታት ያካበተቻቸውን ሐብትሥልጣኔታሪከየብሔርና የብሔረስቦች የፍቅር አኗኗርና ሌሎችም እሴቶች ሁሉ መዳከም የጀመሩበት ጊዜ ነበር። ሠላማዊና ሕጋዊ በሆነ መንገድ ሃሳብን መግለጽ ዲሞክራሲያዊ መብት ከመሆኑም ባሻገር የሠለጠኑ አገሮችና መንግሥታት የሚያበረታቱት ሕገመንግስታዊ መብትም ነው። ይድረስ ለኢትዮጵያውያን በልጅነት ቋንቋ በወጣቶች ባህል በለግሳጋዎች ብሂል በትምህርት ቤት ዙሪያ ፍቅር እንዲህ ኖሯል የፍቅር ስንኞች በፍቅር ጣምራዎች ይቋጠሩ ነበር ይገጠሙ ነበር ይነበቡ ነበር ፍቅሬ ማር ወተቴ አንጀት ኩላሊቴ ፍቅርሽ እጅግ ራበኝ ጥማቱ ገደለኝ ናፍቆትሽ ገደለኝ ሎጋ ሰውነትሽ የንብ ንግስት ሽንጥሽ ብርቱካን ነው ጣምሽ ወተት ይመስላል ጥርሰሽ ብቅ ብሰሽ ታይኝ ስርቅ አድርገሽ እይኝ ብቅ ብሰህ ጠይቀኝ ስርቅ አርገህ ጥለፈኝ የራስህ እድርገኝ ወንዶች ከሴቶች ሴቶች ከወንዶች ጋር መግባባት ልምድ ነበር ግጥም መለዋወጥ መጻጻፍ ወግ ነበር እስተማሪ ሲያስተምርሰርቆ መመላከት ግጥም ደብተር ውስጥ መክተት እንዲያ ነበር ጣዕሙ የወጣትነት ዘመን የትምሕርት ቤት ፍቅር እንዲሀ ያለ ነበር ተማሪ ይጻጻፋል ወጣት ይሳሳማል ዘመድም ይሳባማል መሳሳም ይጠቅማል ስው ለሰው ያግባባል መጣጣም ይፈጥራል ይድረለ ለኢትዮጵያውያን ፍቅር ያዳብራል መቃቃር ያርቃል በፍጥነት ያግባባል ልብ ያቀራርባል ልብ ያስተሳስራል ስዎች ይሳሳማሉ ይገባበዛሉ ዘመድ አዝማድ ይሆናሉ አብረው ይኖራሉይከባበራሉ ይተማመናሉ ጊዜ ያሳልፋሉዘመን ይቆጥራሉ እንዲህ የሚያደርገው እግዚአብሄር የሠራው ሃያሉ ፍቅር ነው ሕዝብ ይጠብቃል ዕውነት ነገር ማየት እውነት ነገር መስማት።

  • Cosine Similarity

»» ይድረስ ለኢትዮጵያውያን ቱፍ አርዕስት ገጽ ጠላትን እናሳፍርህህህህ የአገርህ ድርሻ » የጥንቱ ኢትዮጵያዊነት እስቲ ልብ እንግሻህ ወርቅ በሳት ይፈተናል ድሮና ዘንድሮ የእግር ኳስሣእእእ ሀያሉ ፍቅርህ ከእ« ሕዝብ ይጠብቃል መንግሥትም እንደስውህ ሎሲ በአሜሪካህ ትዳር በጥቃቅን ችግር ለውጭ በዝባኙች» ይድረስ ስወ ዓለም ፀሐይ ወዳጆ ይድረስ ለሎሬት ፀጋዬ ገመድሕን ይድረስ ለፕሮፌሰር መሰፍን ወማርያም ይድረስ ለሎሪርት ሜትር አፈወርቅ ፀ መዝሙርር ተዓቁቁህይይቀ አበርክቶትና ምስጋዊናህራ ይድረስ ለኢትዮጵያውያን መግቢያ ልማትና ጥፋት በሁለት ተቃራኒ ጎራ የሚገኙ ክስተቶች ሲሆኑ የአንድ አገር እጣ ፋንታ በሰዎች ቀጥታና ተዘዋዋረ ክንዋኔ አማካኝነት ከሁለቱ አቅጣጫዎች ወደ እንዱ ሊያመራ ስለሚችል ዜጎች በዚህ ዓለም በሚኖሩበት እጭር ጊዜ ውስጥ ንቁ ተሳትፎና እርምጃ እጅግ ወሳኝነት እንዳለው የታወቀ ስለሆነ ስለሚሆነው ነገር ሁሉ ሀላፊነትና ግዴታ አለባቸው። በክፉ መተያየት ክኛ ፊት ይወገድ ዜጎች እንቀራረብ አዎን እንጠያየቅ በፍቅር ለመኖር ልዩነታችንን በውይይት እናርቅ ሰላምታችን ይሁን ቅንነት ጨዋነት በሰምና በወርቅ አሽሙር የሌለበት ተካፍለን እንብላ ማህበር እንጠጣ የናት የአባቶቻችን የጥንቱን እናምጣ ቀን በሥራ ደክመን ማታ እንረፍበት ለእገር ለወገን ተግተን እንሥራበት እባትና እናቶች ደካሞች እንጡርበት ሠላም ባገር ሰፍኖ ሕዝባችን ይደለት ግልጽ እንጨዋወት እንስማማ ሰሙን በር እንክፊት እንጂ መዘጋጋት ይቅርብን እህትና ወንድም የአንድ አገር ዜጎች ነን ፍቅር እንለዋወጥ ልባችሁ ይውደደን የእንድ አገር ዜጎች ነን ዘመዳሞች ነን እገር መከፋፈልመካለልን ይቅርብን ሰጋችን ደማችን ልባችን አንድ ይሁን መጥተን አንጣችሁ መጥታችሁ እትጡን እንደ አገራችን ባህል ሻይ ቡና እፍሉልን ይድረለ ለኢትዮጵያውያን ስንሰነባበት ዳግም ያገናኘን ደህና ግቡ በሉን ከቶ ለምንድነው እንዲህ መጠፋፋት ሰንት ዘመን ለመኖርምን ይጠቅማል ክፋት ዘንድሮ የት አሉአምና የነበሩ ብዙዎች አለፉ ሄዱ እየተጠሩ አኛም በተራችን መጓዛችን ላይቀር ቁም ነገር እንሥራ ዛሬ እንፋቀር ከመካከላችን ለሰላም ለፍቅር አልገዛም የሚል ይመከር ይዘከር ራሱን እንዲያስተካክል አፈንጋጩ ወገን ራሱን ብቻ የሚወድ በአንድነት ወቅስነው መንፈስ ቅዱስ ይውረድ ንስሐ በመግባት አንደ አዲስ ይወለድ በስላም በፍቅር ሰንሰለት ይታሰር መልካም ዜጋ አንዲሆን የፍቅር አምባባደር ያለፈው ይበቃል በመራራቃችን ጉዳት ደርሶብናል። ለዜጎች ብልጽግና ለአገራችን ዕድገት በሕብረት ተነስተን ተግተን እንሥራበት ቀን ማታ ገዳይ ባሰጊዜ አበባ አምራና ተውባ ፍጥረት ለመማረክ በፍቅር ለማብረክረክ ንቅሳት ተነቅሳ ይድረስ ለኢትዮጵያውያን የክት ልብሷን ለብሳ ሽቶ ተቀብታ በየአቅጣጫው ረጭታ ቀንበጣም አንቡጣም ውበታም ድምቀቷም ባአይኗ ትጠቅሳለች ክሩቅ ትጣራለች ኑ እዩኝ ትላለች ልብ ታማልሳለች ስው ሁሉ አያልፋትም አይቶም አይጠግባትም አተኩሮ ያያታል ውበቷን ያደንቃል ልቡ ይሸበራል በፍቅሯ ይማረካል ቆም ብሎ ያያታል በጁ ይነካታል በአፍንጫው ያሸታታል በስሜት ተውጦ ይወሰዳታል ቆርጦ የሱ ያደርጋታል ኪሱ ይክታታል ጥቂትም ሳይዘገይ ሥራ ትጀምራለች የቀጣፈዋን እጅ ታሳክከዋለች አካል ሰውነቱ ውሃ እየቋጠረ ይድረስ ለኢትዮጵያውያን መላው ሰውነቱ ያባብጥ ጀመረ ያቺ ውብ አበባ ለካሰ መርዝ ኖራለች ልኮ እንደ በሰሰ ፍሬ ሰውን የምታሳሰት መልከ እያሳመረች ከጠዋት እስከማታ ውበቷን ተጠቅማ ሰመጉዳት የቆመች ያ ሁሉ ጥረት ውበትና ብልጠት ሰካሰ ወጥመድ ኖሯል ፍጥረትን ለመጉዳት እሉ በየሥፍራው በሰማይ በምድር በእየር በባሕር ከሔዋን ከአዳም ልጆች ከዱር እንሣቶች ከወፎች ከእሣዎች ሽር ጉድ እያሉ መረብ የሚጥሉ ወጥመድ የሚሰሩ ተንኮል የሚያደሩ እጥፍቶ ሰመጥፋት ተግተው የሚሰሩ ራሳቸው ሞተው ፍጥረት የሚገድሉ ከፉ የሚያስደሰታቸው የሰይጣን ፈረሶች ቀን ማታ ገዳዮች የኋላ የኋላ መፈንዳቱ አይቀርም በብሌኑ አይናችን እይተን እንዳላየን በሁለቱ ጆሮዋችን ሰምተን እንዳልስማን ማታ በሕልማችን ቀንም በውናችን ያየን የሰማነውን ማመን እያቃተ ማሰተዋል ተሰኖን ይኸው እዚህ ደረስን ይድረስ ለኢትዮጵያውያን የልባችን መድማት ያካላችን ጉዳት በተግባር እያየን ይኸው እዚህ ደረስን ዛሬም ቢሆን ያው ነን ያባደገች እናት በችግር ውስጥ ቆማ ሰቅሶና ዋይታዋ ድምዷ እየተለማ የህዝባችን ስደት ባይናችን እያየን በደቡብ እፍሪካ በእሳት የነደዱት እጥንት እያሸተትን ያቅማችን ማዋጣት መልካም መስራት ጠልተን እገር እንደዳቦ ቆርሰን እየሰጠን በራሳችን ችግር ቆመን እየሳቅን መልካም ነገር መስሎን እንደሰታለን የኛ ተራ ደርሶ በራችን ሲንኳኳ ለደት እንመርጣሰን ካሰብነው ሳንደርሰ መንገድ እንሞታለን ጎበዝ ማሰተዋል ካቃተን እንዲህ ያሰ ችገር ጤና መሆናችንን ራሳችን እንመርምር በችላ ባይነት ያሳደግነው ፍዳ እያደገ ይመጣል ያልከፈልነው ዕዳ ነገሩ ተቀብሮ ሰጊዜው ቢቆይም የኋላ የኋላ መፈንዳቱ እይቀርም ለጉቦኛው ተጠየቅ ባሰ ጊዜ ባሰ ብዙ ሰዓት እንዳሻህ የምትኖረው የሌሰብህ ፍርሀት በእድልዎ በጉቦ ተሸፍነህ ያሰህ ፖሊስ የማይዝህ ዳኛ የማይቀጣህ እግዚአብሄር ዝም ያሰህ የዘመኑ ጀግና ጊዜ ያበቀሰህ ተራራ ነኝ ባዩ ዘመን የከመረህ ጊዜ ያረዘመህ ልብህ የደደረው ሞት የማይታይህ ይድረስ ለኢትዮጵያውያን ሰው መሆንህን የረሳህ የምትሞት የማይመስልህ እኛማ እኛ ነን በአድልዎህ የቆሰልን ከአንድ እናት ተወልደን በገንዘብ የሸጥከን ጊዜ ስሰሰጠህ ዛሬ የምትበድለን በሥራህ የታመምን ከሞቱት ያልተሻልን ጉድጓድ የከተትከን ብዙ ሰዎች እለን በተፈጥሮ ሳይሆን ያንተ ሰለባ ነን ከታች ሆነን ወደላይ ድምጽ እናሰማለን ፍትሕ እሰከምናገኝ እቤት እንላሰን የበደልህ ብዛት ደመረን እባዝተን የምትመጣበትን ቀን እንጠብቃሰን ፍርድ እንጠይቃለን የዘረፍከው ንብረ የቀጠፍከው ሕይወት የሠራኻቸው ህጢእቶች እዳዎችህ ናቸው እጥፍ ድርብ አድርገህ ነገ የምትከፍላቸው የወንጀልህ ብዛት በመዝገብ ውስጥ ሰፍሯል ጌዜው ሩቅ ቢመስልም ፍርድ ቤት መቅረብህ ቅጣትህ እይቀርም ተገፍተን የተጣልን በእድልዎ ያሰቅን ፍትህ ርትዕ ያጣን ጥቂት እንዳንመስልህ በቁጥር ብዙ ነን እንፋረዳሰን ከሳሽህ እኛ ነን እንተ ተከሳሽ ወቅትህ እንዲህ ሲያልፍ ቀንህ እንዲያ ሲመሽ ዶሴ ተከፍቶልሀልቀጠሮህ ተዳርሷል መጥሪያ ይደርሰሀል ዳኛ ተሰይሟል ፍርድ ይጠብቅሃል ባጠፋኸው መጠን ይፈረድብሃል ይድረስ ስኢትዮጵያውያን ሐቁቋሩቋ መው ምነው ቀድሞ በኖርኩ ያኔ እንዳማረብን የሕዝብ ጀግንነት የዜጎች ማንነት ሳይለወጥብን እንደተከበረ ያገፊ ዳር ድንበር ከጎንዋ ሳትሳሳ ከቁመትዋ ሳታጥር የእናቴ ፊት ሳይጠቁር የህዝቤ እንድነት በሀር ሳይከፋፈል እርስ በእርለ መካሰስ ባገሬ ላይ ሳይበቅል በጎሳ ፖለቲካ ሳትመሰቃቀል ባላሬ እግዳሚ እገር ሳትከጀል ሰው ሃፍረቱን ሳይገልጥ ሰው ጮሌነት ሳይወድ በራስ ወዳድነት ጨርቁን ጥሎ ሳይሄድ አጭበርብሮ ሰርቆ ማትረፍ ሳይለመድ ክፉ ነገር መሥራት እንዲህ ሳይወደድ ኩሩ ዜግነት የእንድነት ፍቅር እንደዚህ ሳይወርዱ ይሉኝታና ክብር ካገር ሳይሰደዱ የእገር መውደድ ስሜት የባንዲራ ክብር እርቀው ሳይሄዱ የእፍሪካ ዳቦ ቅርጫት ተብሎ እንደነበር የእገር የሕዝብ ክብር አብቦ እንደነበር ጠላት ተመልሶ እገሬን ሳይረግጣት ሀሳቡ ተሳክቶ እግር አንገቷን ሳይቆርጣት ሁሉም እገር ሳይቀድመን ከኋላችን መጥቶ ሮጦ ሳያመልጠን ትውልድ ራሱን ሳይወድ ሰዉ ራሱን ሳይመርጥ ህላፊነት ረስቶ እንዲህ ሳይለወጥ ይድረለ ለኢትዮጵያውያን በራስ ወዳድነት በጎሳ ማጥ ሳይሰምጥ በዓለማችን ዙርያ እንደጉንዳን ሳንፈስ አበሻነት ወርዶ እንደአሁኑ ሳይረከስ የኢትዮጵያዬ ከብር እንደዚህ ሳይቀንስ በንዴት ብስጭት አገሬ ሳትከሳ በህይወት እያለሁ ከአንገቷ ተገምሳ ከቁመቷ ሳታጥር ከጎኗ ሳትሳሳ ስብቻዬ የሚሉት በራስ መውደድ ጣጣ የግሌን ልወስን ልገንጠል ሳይመጣ በውርስ ያገኘሁት ክብሬን እንደጠበኩኝ ምነው ድሮ በኖርኩ እንዲያ እንዳማረብኝ ጀግኖች አባቶቼ እርቀው ሳይሄዱ በክብር እንዲሸኙኝ በትውልድ ሰፈፊ ባገሬ እንዲቀብሩኝ ትዝ አለኝ አገሬ ትዝ አለኝ አገሬ መስከረም ሲጠባ ሳር ቅጠሉ ተውቦ በአበባ አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ሁሉም ነገር ለምስም ተራራ ሸንተረሩ በኣበቦች ቀስም ባሕር ጣልቃ ገብቶ ተራራ ቢከልስኝም የአገሬ በዓላት የአገሬ ድግሶች ከቶ አይረሱኝም ወርሀ ፈንጠዝያ መልበሻ ማጌጫ የክረምቱ ወራት ተጠራርጎ መውጫ ጨዋታ ግርግር ሆያሆዬ ስምስም ሀሳቤን ወሰዱት የስሁም የለሁም ይድረስ ለኢትዮጵያውያን የአገር ፍቅር ስሜት የሕዝቤ ትውስታ ውስጤን አሸፈተው በሀሳብ ተንገላታ ቁ ካገሩ የወጣ አገሩ እስኪመለስ ሁሉም በቦታው እያስ ከኢትዮጵያ ሳይጠፋ ነገር ተውገርግሮ መስደድ ተሰፋፋ ገበሬ ነጋዴ መንግሥት ስራተኛው ከአገር ስመኮብለል ጉቦ የማይከፍል ዲቪ የማይሞላ ቪዛ የማይገዛ ከቶ ማን ይገኛል እንደ አስማችን እኛም ተሽከረከርን አቅጣጫ ሳንመርጥ ሁሉ አገር አዳረስን ሰው እንዳይሆን የለም ብዙ ነገር አየን ከገዳያችን ጋር ከጣሊያን ታረቅን ሮማ ብርቅ ሆኖብን መጠሰያ ጠየቅን ፊደላችን ጠልተን ሳቲንኛ መረጥን የእንግሊዝ የጣሊያን ዜግነት ተቀበልን ከአዲስ አበባ ይልቅ ሎንዶንን አደነቅን የቴዎድሮስ ገዳይ የገብርዬ ገዳይ እንግሊዝን ወደድን ወዳጅ ጠላት ሳይቀር ሁሉም ተስማመጥን ድሀ ሀብታም ሳንል ከተገኘው አገር ከቅርብ ጎረቤቶች ከምስኪኗ አፍሪካ መካከስኛው ምስራቅ አውሮፓ አሜሪካ ሞስኮብ ካናዳ አውስትራሊያ ቻይና እስያ ሱማሌ ጅቡቲ ሱዳንና ኬኒያ ይድረለ ለኢትዮጵያውያን እንደ አውሎ ነፋስ ሁሉም ቦታ ደርሰን ሰያይነቱ አየን ሁሉም ነገር ቀመሰን ያልረገጥነው የለም የምድር መልክዓ ምድር ችግር ተለማመድን ሁሉም ተለማመጥን ኢትዮጵያዊነትን አበሻነት ለወጥን የወዳጅ ጠላት ሳይቀር እግዜር ከፈጠረው ከዘረጋው አገር የማናውቀው የለም ያልረገጥነው ምድር ሕይወት ከታየበት እስትንፋስ ካለበት ከቶም አይገኝም እኛ ያልደረሰንበት እማማ ኢትዮጵያ ከአንቺ ከተለየን ሰው አንደማይሆን የለም ብዙ ነገር አየን አሉን ትዝታዎች አያሌ ትዝብቶች የሰው ልጅ አይነቱን የአዳም ልጅ ፀባዩን ባሕልና ወጉን ዕምነት ህይማኖቱን መልክና ቀለሙን ጥቁርና ነጩን ቀጫጫ ወፍራሙን በግና ፍየሉን የዋሕ መሰሪውን ወንድ የሆነች ሴቷን ሴት የሆነ ወንዱን እግዜር የፈጠረው አካል ለዋዋጩን የውሸት ፈገግታ አርቲፊሻል ሳቁን ታጣፊ ምላሱን ደግና ጨካኙን የናጠጠ ሀብታም መንገድ ዳር ለማኙን ይድረለ ለኢትዮጵያውያን በካርቶን ላይ ጽፎ ተመጽወቱኝ ባዩን የሰው አመል አይነት ክፉውና ደጉን የባህርያት አይነት አሳማና ጅቡን ዝሆንና ድቡን። መቼ ተማርን ዛሬስ ቢሆን መቼ ተማርን ስህተታቸንን መቼ አረምን እርቀ ሰላም መቼ አወረድን ከመጎዳዳት መች ተቆጠብን እርስ በእርሳችን መች ተፋቀርን ወደ አንድነት መቼ መጣን ስለሠላም መቼ እወራን ሕሊናችንን መች እፀዳን እመላችንን መቼ ገራን ከራስ ማፍቀር መቼ ተቆጠብን እርስ በርሳችን መች ተግባባን መነቃቀፍ መነቋቆር መቼ አቆምን ከችግሮች መቼ ተማርን ይድረስ ለኢትዮጵያውያን ውቧ እናት ማነው ስምሽ የማን ቆንጆ የማን ውብ ነሽ ሰላም ፍቅር ተስፋ ምስልሽ አረንጓዴ ቢጫ ቀይ እርማሽ ልዑል እግዚእብሄር የሰየመሽ በመጽሐፉ ያወደሰሽ በእንደበቱ የዘከረሽ ጽላቱና መስቀሉን ያለፊርማ ያስረከበሽ ከአገር በላይ የመረጠሽ በፀሎት ብርታት ውሰሽ ያደርሽ ብዙ እርግዘሽ ጥቂት የወለድሽ ደም ገብረሽ ልጅ ያሳደግሽ ጠላት ከቦሽ ሁሌ ታመሽ እንቅልፍ ያጣሽ ሰው ገብረሽ እዚህ የደረስሽ በሰቆቃ በሐዘን ያሰሽ ጥንትም ዛሬም በዓሰም ዙርያ ትኩረት የሳብሽ የሚመኙሽ ልብ የሰረቅሽ ህዝብ ያማሰልሽ በተአምር በቸር የኖርሽ ጥርስ ተነክሶብሽ በእግዜር ፈቃድ ውለሽ ያደርሽ ከዳር ደርሰሽ በቋፍ ያሰሽ ዝንተ ዓለም መስዋዕትነት በትጥቅ ትግል በጦርነት ልጅ ገብረሽ ንጉሥ ከፍለሽ ድፍን ዜጋ ጥሎሽ ጥለሽ ተፈርዶብሽ በመሰኮት በቸር ያለሽ ለምን ይሆን እንዲህ ተግተው የሚያልሙብሽ ሰላይ ልከው የሚያጠኑሽ ወደኋላ የሚሰቡሽ ሳንጃ ስለው የሚቆርጡሽ ይድረለ ለኢትዮጵያውያን ጭረው ቧጠው የሚያቆስሉሽ የሚያደሙሽ ሰብቀው አሳብቀው የሚያጣሉሽ ምክንያት ፈጥረው የሚወሩሽ ፖለቲካ መብት ነው ፖለቲካ መብት ነው መብትም ፖለቲካ የስው ልጅ ጥቅሙ በብቱ እንዳይነካ አግዚአብሔር ለለው ልጅ የለጠው ነጻነት በምንም በማንም እንዳይነጠቅበት ታግሎ ተከራክሮ ማለከበር አለበት ጠበቃ ሆኖ በመከራከር ወታደር ሆኖ በማለከበር ዝምተኛው ውኃ እንኩዋን ሲመታ በድንጋይ ሲገፋ ሲነካ ይናገር የለም ወይ እግዚአብሔር የስጠን መብትና ነጻነት የለአንዳች ገደብ መከበር አለበት ሞትማ አንደዜ ነው መቼ ይደገማል በቁም መቀበር ግን ከሁሉም ይከፋል የትንሽ ዛፍ ፍሬ ወድቆ እንዲበቅል ጌዜ ከተሰጠው መገርስስ የሚያቅተው ሥሩ ሲደራጅ ነው በዝምታ በይሉኝታ ጀምበር ከጠለቀ ማረም አይቻልም አለቀ ደቀቀ የፈሰሰ ውኃ አንዳንዶቻችንማ አጀንዳ አየለቀቅን ይድረለ ለኢትዮጵያውያን ድሮ የሆነውን ከአሁን እየደባለቅን ይርጋ ሳያግደን እንፈተፍታለን ለማዘናጋት ይሁን ነገር ለማልከስከሰ እንክብ እንክብና በነገር ግን ማፍረለ ወደኋላ መሄድ መናድ እንወዳለን የደረቀ ቁስል አከን እናደማለን አጥንት እየቆጠርን ሐረግ እንመዛለን ታሪክ እያጣመምን ቀለም እንቀባለን መልለ የሌለው ጥያቄ ዛሬ እንጠይቃለን በጭቅጭቅ ንትርክ ጊዜ እንገድላለን መቋጫ እንዳይኖር አጀንዳ አሳክነን እንበተናለን ያለፉት ጥፋቶች ለመማሪያ ወለደን ለታሪክ አኑረን ለነገው ጉዞአችን አላማችን አውቀን በወቅቱ ችግሮቻችን ቁርጥ አቋም ጨብጠን ወደፊት እንጓዝ እንደ አንድ ስው ሆነን የሞተውም ሞቷል ተውት ይረፍበት ወደ ኋላ አንሂድ ጠንቅ ነው ለዕድገት ራሶችደጃዝማቾች ንጉሶችን መውቀስ ከመቃብር ገብቶ ምስጥ የበላውን መክሰስ ወደኋላ መጓዝ ከነፋስ ጋር መንፈለ አዘናጊ መፈክር የፈሰስ ማፈስ መሬት ያራሹ ነው የአገሬ ገበሬ እንደምን ከርመሀል እንዴት ለንብተሀል ይድረስ ለኢትዮጵያውያን እመቱ ወዴት ነው ጉልበቱ ጥናቱዘመኑ እንዴት ነው እንዴት ነው ባላገር እደምን ነው እርሻው ቡቃያው የት ደርሷል አብቧል አፍርቷል። በአምላክ ሥራ ገብተን በከንቱ እየዳከርን የፍቅር የሥራ ጊዜአችን አባክን ወደኋላ ሄድን ውድ ዋጋ እየከፈልን ይኸው እዚህ ደረሰን የዓለም መጀመሪያ የድንቅነሽ ልጆች ያልተባልነው የለም ያልተሰጡን ሰሞች ረሀብተኞችድሆች ኋላ ቀሮች ስደተኞች የዚህ ዓለም ኑር ስው ክቡር መሆኑን አልታይ እያለን በጅ ያለውን አይተን ቶሎ እንፈርዳለን ሚዛኑን አንዳይዛባ አድልዎ እንዳይኖር ነገ በኔ በማለት ፍርድ ከራስ ብንጀምር ለፍትሀ ብንቆም ለዕውነት ብንጥር አንድ አንዱን ባይጨቁን የሰው መብት ቢከበር የዚህ ዓለም ኑሮ ገነት ይሆን ነበር ይድረስ ለኢትዮጵያውያን የሰው ልጅ ለመኖር ከችግር ለማምለጥ ይድሃል ይሮጣል ዳገት ቁልቁለቱን ይወጣል ይወርዳል የፈለገው ሲያጣ ያዝናል ያማርራል ሞራሉ ዝቅ ይላል ከሰው ይደበቃል ደሰታ ሲገጥመው ብዙ ይፈነድቃል ሃብት ንብረት ሲቋጥር በኩራት ይዋጣል በጣም አለመቅበጥ ብዙም ላለመተከዝ ሚዛኑ ጠብቆ ነው አመዛዝኖ መጓዝ ውጣ ውረድ በዝቶ ከላይ ከመፈጥፈጥ እያዩ መጓዝ ነው አመዛዝኖ መርገጥ ሥልጣኔና ሰው የሰው ልጅ ሰልጥኖ እጅግ ገሠገሠ ከምድር ተወንጭፎ ጨረቃ ደረሰ አይኑ ሲገለጥ እንደ አዳምና ሔዋን እየተመራመረ የእግዜር ሥልጣን ተጋፍቶ ራሱንም እንደ ሸክላ መጠፍጠፍ ጀመረ ሰውና እንሰሳ ሁሉንም በአምሳሉ ሁሉም አይነት ፍጥረት ሠርቶ አሰመርቋል አሉ ምን ይኸ ብቻ የሰው አካለ ዘር ሸንሽኖ ቆራርጦ ሀይማኖትን ሽሮ የእግዚአብሄር ሕግ ለውጦ ሰርቷል ሴትን ወንድ ወንድን ሴት አድርጎ ፆታ ገለባብጦ አወይ ሥልጣኔ በውስጡ ስንት ጉድ አለው የሴትም ወንድ አላት የወንድም ሴት ኣለው ይድረስ ለኢትዮጵያውያን የሰው ልጅ ይረሳል ማንም የማይገታው የተፈጥሮ ሕግ ነው ጊዜ ይቀያየራል ወቅት ይፈራረቃል ሀብታም ይደኸያል ድሀ ይበለጽጋል ሕጻን ይወለዳል አርጅቶ ይሞታል ፀሀይ ትጠልቅና ጨሰማ ይሆናል የተራ ጉዳይ ነው አንዱ ሌላ ይተካል ይሀ እንደሚሆን ግን የሰው ልጅ ይረሳል ምን ልናወርስ ነው የበለጸጉ አገሮች በሃብት የመጠቁት ሕዋውን ሸንቁረው ጠፈር የደረሱት ዘዴና ብልሀቱን ከወዴት አመጡት አኛሰ ኢትዮጵያውያን እንዴት እናድጋለን አንሻሻላለን ሰው ከደረሰበት አንዴት እንደርሳለን ክሰዎች ካልተማርን በራሳችን ካልጣርን በሕብረት ካልተጓዝን ጠንከረን ካልሠራን ካልተደማመጥን ፍፁም ካልተቻቻልን ካልተቀራረብንአገርና ወገን በጋራ ካልጠበቅን አንዱ አንዱን ሲበድልተው አታድርግ ካላልን ሌላውን ሲያጠቃ መሳሪያ ከሆንን መሳሪያ ካቀበልን ለጋራ ጥቅማችን መመካከር ካልቻልን በሄድንበት ሁሉ በመሸበት ካደርን እንዴት አናድጋሰን እንበለጽጋለን። ከአቅም በላይ መኖር አደብ ግዛ ልብ ሆይ ተረጋጋ ዝግ በል ልብ ግዛ ልብ ሆይ ቀሰ በል ሰከን በል ተመከር ልቦና አትሩጥ አትቅበጥ ይድረስ ለኢትዮጵያውያን እንደ ጮሌ ፈረሰ ደንገላሳ አትርገጥ በሰው አገር ባሕል ባለመድከው ፈሊጥ ገብተህ አንዳትሰምጥ መውጫ አጥተህ እንዳትቀልጥ ሰከን አደብ ግዛ አርጋ ተረጋጋ አይቶ ያልረገጠ ይወድቃል ከአደጋ ልብ ግዛ ልብ ሆይ ተለመን ቀስ በል በደመነፍስ አትኑር ግራ ቀኝ አሰተውል አርቆ ለሚያይ መንገዱ ቀና ነው ተግተህ ተመራመር አጣጥመህ እየው ከአቅም በላይ ሱስ እንዳይለከፍህ መርምር ከወጪህ ተቆጠብ ከሥራ ግን ጠንክር አንገትም አባክህ አዙረህ ተመልከት አንቅፋት መሰናክል እንዳይገጥምህ ድንገት አይንም ከፉና ደግ አጥርተህ እይበት የጎረቤት አይተህ ሰታልም አትደር የቆምክበት ሥፍራ ለማጤን ተጣጣር እግርም አይተህ ተጓዝ አቀበት ቁልቁለት የብልህ አርምጃ ጥንቃቄ አለበት ኪስም ቀዳዳውን በፍተህ ተቆጣጠር ጮሌ እንዳይዘርፍህ ተጠንቅቀህ ጎሰር የልብ ጓደኛ አንጎል አድብ ግዛ ግዴታህ ተወጣ አጉል አትንዛዛ የሰው ኑሮ ቀስመህ ስትባንን አትደር መደመር መቀነስ ማባዛቱን ተማር በፍጹም አትኮርጅ የሌላን በማየት ኮ ይድረሰ ለኢትዮጵያውያን አካሎች በሕብረት አንድ ላይ ምከሩ ለእንድ ወጡ አካል ጠንክራችሁ ሥሩ በህብረት የሠራ ከግቡ ይደርሳል ድልን ይቀዳጃል ጠላት ያሳፍራል ተባብሮ በመሰራት ድንቅ ሥራ ሥሩ አለን አንዳንድ ሰዎች ከንፍ አውጥተን በራሪዎች ብድር የማንፈራ ብኩኖች የተበዳሪ ተበዳሪዎች ለመጣጣር ደካሚዮች የሳንቲም የቤሳ አሳዳጆች ተገዢዮች አንደመሩን የምንፈሰ የቦይ ውህዎች በሰው አሳብ ተመሪዎች በሰው ትእዛዝ ተንቀሳቃሾች ከመሮጥ በስተቀር አማራጭ የማናውቅ ሰዎች የዝይ ክንፍ አብቃዮች የኛን አጣጥለን የሰውን አድማቂዮች የራሳችን ሲያር የሰውን አሳማዮች ስገዛ ጥቅማችን ድምጽ የማንሰጥ ጉዶች የማንደማመጥ የማንስማማ ሰዎች የሚነቀፈውን የምንደግፍየሚጎዳንን የምንደግፍ ቡድኖች የጎረቤት ምግብ የለው የሚጥመን የራሳችን ጉዳይ ደንታ የማይሰጠን ትንፋሽ ተሰፍሮልንደስ ብሎን የምናድር የትም የምንለምድ አለን ብዙ ፍጡር ይድረስ ስኢትዮጵያውያን አንገት አቀርቅረንዝም ብለን የምንኖር ሁሉንም ቅርጽ የምንይዝ ባለብዙ ፈርጆች ቀለም መለዋወጥ የምናውቅበመልክ ስው መሳዮች በተግባር አፈንጋጭ የኛ ብቻ ባዮች በመሸበት የምናድር አለን አንዳንድ ሰዎች ያደርንበት ዛፍ የምንመስል ጉዶች እድሜ መስተዋት ነው ሁሉም ቦታ ደረለን ያልስሰማንውን ለማን ያላየነውን አየን አገራችንን ቆርሰን ዳር ድንበር አስፈረስን በዘር ተከፋፍለን የጎሪጥ ተያየን አማራ ጉራጌ ኦሮሞ ተባብለን ዘር ዝርዘራ ገባን ዘር ቆጠራ መረጥን በስጋ ተጣላን አጥንት ተቆጣጠርን ቀፍቅፈን ፈልፍለን መከፋፈል ስርተን የኛ እስፖርት እሱ ነው ገመድ ጉተታ ላይ ነን አለፉ ዘመናት እንደዚያ እየሆንን ለከሃዲና ጨካኙ ጓደኛዬ በነጠላም በብዙ ምስጢር ላልመረምር ምንም ላልጠረጥር ያባትና እናቱን የዘር ግንዱን ለይቼ የአገሬ ልጅ ነው ብዬ ሀይማኖቱን አይቼ ይሉኝታ ያከብራል ይመዝናል ብዬ ከአሳር አንዲያወጣኝ ባቀብለው እጄን ከዊን ይድረስ ለኢትዮጵያውያን ብከፍትለት ልቤን የጉድ ጉድ አረገኝ እደራዬን በላኝ እምነት አጎደለብኝ በክህደት ላይ ከህደት ሽምጥጥ አርጎ ክዶ ከመርከብ አውርዶ ተስፋ ከሌለበት ከባሀር ላይ ጣለኝ የሱ አይነት ከሀዲ መጠርጠርመመርመርማወቅነበረብኝ ለአደራ የማይበቃ አሞራ መሆኑን ቂም በቀል ማርገዙን ተንኮል መሸመቁን አትርፎ ሊሸጠኝ ቃል ኪዳን መግባቱን ለጥቅም መቆሙን ፈርሞ መምጣቱን እዚህ ላይ ይበቃል ታሪኩ ተዘግቷል ፈጣሪ ፈርዶታል ዋጋውን ከፍሎታል ሲወዱት ለጠላ ሲያምኑት ለከዳ ሰው ከጂው መሬት ከድቶት ብድሩን አገኘው የኢትዮጵያ ምድር ኢትዮጵያ የሚሏት ጥንታዊቷ ምድር ተጽፋ ያለችው በፈጣሪ ብዕር ሉሲ እናታችን ድንበራችን ታርዳን ትምጣና ትናገር ከምስራቅ ኢትዮጵያ ከአውሳ አፋር ምድር ከሰሜን ኤርትራ እሰከ ኬንያ ድንበር ከሱዳን ኑብያ እሰከ ቀይ ባሕር በር ተፈጥሮ ድንቅ ነው እንደሰው አይዋሽም ሥልጣን ወይ መታያ ጥቅም አይፈልግም ከቆመበት ሥፍራ አይነቃነቅም ይድረስ ለኢትዮጵያውያን ጠላትን አይፈራም ከቦታው አይሸሽም የአፄዎቹ ግንቦች የኦሪት ሃውልቶች ምልክቶች ናቸው የጥንት ምልክቶች ስለ አገር ዳር ድንበር አስብ ምጽዋ ዳህላክ ቀይባሕር የቀድሞ ወደባችን አዱሊስ ይመስከር ዛሬ የማን ናቸው ጥንት የነማን ነበር ኢትዮጵያ ለሟ ውቧ ጥንግ ድርብ ጥበቧ ወንዞች መቀነቷ ወርቅ ማእድን ውበቷ ተራራ ሸንተረር ቆንጆ ደም ግባቷ በመጽሐፍ ቅዱስ እጅግ ብዙ ጊዜ የተጠቀስችው በዓለም ቅርስነት የተዘከርችው ጥንት እንዲህ ነበረች በኛ ዘመን ከሳች ዘመን ተቀይሮ ከዚህ ላይ ደረሰች የድሮና የአሁኑ ሂሳቡ እንዳይምታታ አንባቢ ይገምግም ያለችበት ቦታ አንዱ ከሌላው ዜጋ በተግባሩ ይለይ አረንጓዴ ቢጫ ሕብረ ቀለማም ቀይ ዛሬ ኢትዮጵያዊው ማነው። ምስልና ቅርፁ አባቱ የሚመስለው በመከራ ጊዜ አናቱን ያልራቀው ይድረስ ለኢትዮጵያውያን ለወንድም እህቶቹ መከታ የሆነው ጥሪ ሲቀርብለት ምላሽ የሚሰጠው ስንፈት የሌለበት ያልተበከለ ስው የአያት ቅድመ አያቱ ምክር የወረሰው በአንዲቷ ኢትዮጵያ በራሱ እምነት ያለው የአገሪቷን ታሪክ አውቆ የተከተለ በዘር ወረት ስምጦ እጁን ያልበከለ የአገር የባንዲራ መዝሙር የሚቀበል እኔ አበሻ ነኝ ኢትዮጵያዊ የሚል አገር ወዳድ ዜጋ ወረት ያልበከለው እናቱን ያልዋሸ ጥቅም ያለወጠው በኢትዮጵያዊነቱ በሕግ በኑዛዜ ለውርስ የሚበቃው ዓለም ሰዎች ሥርዓት ጥስው ግብ ግብ ሲገጥሙ ሕግጋትን አፍርሰው ጥፋት ሲፈጽሙ ዓለም በሰው ሥራ ስትናደድ ስትተክን መልካም ነገር ጠፍቶ ሲበዛባት ሃዘን ሰዎች እየቀበጡ ቫይረስ ሲለቁባት መድሀኒት የሌለው ደዌ ሲያሰፍሩባት ኤቦላኤድስናይል ቫይረስ ሲነሰንሱባት በኑኩለር በሚሳይል በቦምብ ሲያነዷት ክዓለም ሲጠፋ እግዚአብሄርን መፍራት በሰው ልጅ መካከል ጭካኔ ሲበዛ መባሪያ ሲሠበቅ ጦርነት ሲታወጅ በዋዛ ፈዛዛ ይድረለ ለኢትዮጵያውያን ስው እርሙን ሲበላ ተንኮል በዓሰም ሲነግሥ ምድር በሮኬት በታንክ ስትታረስ ንዴትዋን ሰመግለጽበጣም ትቆጣለች በምትችለው ቋንቋ ሃሳቧን ትገልጻለች ትንቀጠቀጣለች ትንዘፈዘፋለች በነፋስ በማዕበል ቀውጢ ትሆናለች አንዴ ትሞቃለች አንዴ ትወጅባለች በጎርፍ በውሽንፍር ትጥለቀለቃለች መፈንዳት ትሻለች መናጥ ታበዛለች ክፉ ሥራ እንዲቆም ታስጠነቅቃለች የእግዜር ቃል እንዲሰማ በአዋጅ ትነግራለች ሰው ግን አይማርም ከማጥፋት አይቆምም ፍልስጥኤም ለፍልሰጤማውያን ኢትዮጵያ ለኢትዮጵያውያን አበሲኒያ የተፋ ምድራችን ታሪካዊቷና ብርቅየ አገራችን አረንጓዴ ብጫ ቀይ ባንዲራችን ይዘን እንደየ ባሕላችን አምሮብን ተውበን ውብ ካባችንን ደርበንበክብር እንገባለን ሁሉም ዘር ተግባብተን በቋንቋችን ተቀኝተን ዘፍነን ዘምረንደንሰንእሰስክስታችንን ወርደን ሁላችን አንድ መስለን ሁላችን አንድ ሆነን ይድረለ ለኢትዮጵያውያን ተባብረን ተጣምረን እህትና ወንድም አባት እናት ሆነን የወይራ ቅርንጫፍ ዘንባባችን ይዘን እንደ ኦሮሞዎች በዛጎል ተውበን እንደ አፋሮቹ ሽርጥ አገልድመን እንደ ትግሬዎች ሹርባ ተሰርተን እንደ አማራዎች ጥበብ ሸማ ለብሰን እንደ አደሬዎች ጀለቢያ አጥልቀን እንደ ሲዳማዎች እንደ ወላይታዎች ግልድም አገልድመን ልክ እነሱን መስሰን እንደ ጋምቤላዎች እንደ ሙርሲዎቹ ገመናችን ገልጠን በከቡር ማዕዳችን በዙርያ ተቀምጠን ቆርስን ተጎራርስን በጋራ ቋንቋችን በስፊው ተጫውተን እሰክታችን ወርደን የጉራጌ ክትፎ በቆጮ ጠቅልለን ኤቦ ላላ ዘፍነን እንደአርጋው በዳሶ በራሳችን ቆመን በአግር አጨብጭበን የኦሮሞ ምግብ ጨጨብሳችንን በልተን አካም ነጉማ ጋሩማን ጨፍረን ወገብ ሰወገብ ዙርያችን ተቃቅፈን ወደምስራቅ ቆላ አፋሮች ዘንድ ሄደን በከል አስጠብሰን በወተት አምገን የማእዘን ድንጋይ ስመጥር አፋሮች ይድረስ ለኢትዮጵያውያን ከጥንት እሰከዛሬ የኢትዮጵያ ቃፊሮች ግመላቸው ሳይቀር አረንጓዴቢጫቀይ ባንዲራ አፍቃሪዎች በዚያው አቆራርጠን ወደ ሐረር ዘልቀን ከአደሬዎችና ከሱማሌዎች ጋራ አንጥፈን ጎዝጉዘን አጣን አጫጪሰን ከልብ ተመራርቀን ይቅር ተባብለን ጎንደር ጎጃም ዘልቀን ወሎ ደሴ ደርሰን የአማራ ዶሮ ወጥ በያይነቱ ጠግበን አንቺ ሆዬ ባቲ አምባሰል ተጫውተን ከመከም ተቋድሰን እህምእህም ብለን ወላይታ ሄደን ኮንሶ ጋሞ ደርሰን በዳጣ አጥቅሰን ጥሬ ሥጋ ቆርጠን አይዞ ዶርዜ ዘፍነን ዳሌአችንን ንጠን ወገባችን ሰብቀን እመር እንቸር ብለን እንደ ጥንቸል ዘለን ወደ ሰሜን ተጉዘን እድዋ ላይ ሸልለን የእድዋ ድል አስታውሰን እበባ አስቀምጠን የአክሱም ሐውልት ጎብኝተን የዓለም አንጋፋዋ ሴቷ ንግሥታችን ሳባን እጅ ነሰተን በድል የመጣውን ህውልታችን አይተን የትግሬዎች ምግብ ጥህሎ ተጋብዘን ሹሩባ ተሰርተን እግርና እጃችን እንሶሰላ ቀልመን ላሎዬን ዘፍነን ከበሮ ደለቀን ብሔር ብሄረሰቦች ሁላቸው አዳርሰን ና ይድረስ ለኢትዮጵያውያን ያኮረፉት መክረን በኢትዮጵያዊነት ታርቀን ለምለሙም አገራችን በአኩል ተካፍለን ቤት ንብረት አፍርተን በህብረት ተሳስረን በአህያ በበቅሎ በፈረሶች ጋልበን ልጆች እስተምረን ሽማግሌ ጦረን ከኋላ ተነሰተን ሁሉንም እገር ቀድመን ድል በድል ሆነን ድል በድል ጨብጠን እንጀራ እየሰላን ቡና አየጠጣን ከሁሉ ኢትዮጵያዊ መተማመን ፈጥረን እገር አስከብረን እርሰ በርስ ተከባብረን በሰላም በፍቅር በገነት እንድንኖር እምላካችን ይርዳን። በርትተን በመሥራት እንድናሸንፍ ነው ክፉና በጎውን እያነፃጸሩ በትሕትናችን ሕዝብ ሁሉ ያፈቅረናል ያጽናኑን ነበረ ኑሮ ሲስለቸን ሁሉም በሩን ከፍቶ ኑ ግቡ ይለናል የቤተ ስብ ናፍቆት ህመም እንዳይጥለን ያፈራነው አድናቆት ጠረኑን ሳይለውጥ የናት አባት ጠረን ፍቅር አንዳይጎድለን የዓለም ኤኮኖሚ ሚዛኑን ሳይሟጥጥ አእምሮእችን ባዝኖ ኑሮ እንዳከብደን ሰርተን አጠራቅመን ራሳችንን እንምከር ራሳችን ክቡር እቶ ስይፈ እናት አባት ተክተው ምክር የስጡንን እንለውጥ ማስታወሻ ሆኖ ከኛ ጋር ይኖራል መንገድ ይመራናል ያበረታታናል የክቡር አቶ ሠይፈ ታደሰ ለሴኔተር ከቡር አቶ ሰይፈ ታደሠ ማስታወሻ የተፃፈ ዳሳስ ቴክሳስ ርዕስ ሴኔተር ሰይፈ እባታችን ዋስ ጠበቃችን መመኪያ ጋሻችን አባይን እንክሰስ ግልጽና ርሕሩሕ ሰው ቸር መካሪያችን ሥራና ገመናህ በዜጎች አይን ስናይህ እንደ ወላጅ እባት ሀቀኛ ዳኛችን የምትወስድ እንጂ የማታመጣ ጉድ ነህ መክረውን ነበረ ስለ ሕብረታችን ከወገን ይልቅ ባዕድ እየመረጥህ እንድ ላይ እንድንቆም ለውድ እገራችን ልጆችህ እየተራብን ንብረት ታሸሻለህ ተግተን እንድንጠብቅ ውርስና ቅርሳችንን ማዕድን ውህ ለም መሬት ታግበስብሳለህ ሳስተማረን ሕዝብ እንድንከፍል ብድር ዛፎችን ገርሠህ ተራራ ደርምስህ ለስው ትስጣለህ እኛም በተራችን ሄደን እንድናስተምር ሌት ተቀን ተግተህ ባዕድ ትጠቅማለህ ያስተምሩን ነበር ስለ አኩሪው ታሪካችን ዘራፊነት ሙያ አድርገህ ታበረታታለህ በቀድሞ ታረካችን ጀግና እንደነበርን ኙጅ ከቶ ምን አይነት ዜጋ ነህ አባይ ተከሳሽ ነህ በዘራፊነትህ ይድረስ ለኢትዮጵያውያን ሠው መጨ እምነት በማጉደል አገርን በመክዳት ያለቪዛ ድንበር አሳብረህ በመውጣት ትከሰሳለህ የሰውን ዘር በማጥፋት ዜጎች አስጠምተህ ባዕድ በማጠጣት ትከሰሳለሀ ንብረት በማሸሽ ሰርቆት በማሰተማር ተሰማርቶ በመኖር በበረፋ ተግባር የአገርን ምሰጢር አሳልፎ በመሰጠት ለቱርኮችለግብፆችለሱዳን ለአውሮፓውያን ለምዕራባውያን መንገድ በማሳየት ይፈረድብሀል የአገር ሀብት ዘርፈሀል ይፈረድብሀል ዜጎችን ፈጅተሃል አዋሽ ታማኝ የአገር ልጅ ነው አዋሽ በክፉም በደጉም ከወገን የማይሸሽ የገበሬ የፋብሪካ የግድቦች መከታ የዜጎች የእንሣት የእፀዋት አለኝታ አሉ ከሰዎችም ከወንዞች ታማኞች በክፉም በደጉም ለወገን ደራሾች እንደ አፄ ቴዎድሮሰ እንደ አፄ ዮሀንስ ለአገር ለወገን ሟቾች እጅ የማይሰጡ ዜጎች ወደር የሌላቸው ጀግኖች ይድረለ ለኢትዮጵያውያን የበለጸጉ አገሮች በሃብት የመጠቁት ሕዋውን ሸንቁረው ጠፈር የደረሱት ዘዴና ብልሀቱን ከወዴት አመጡት እኛለ እንዴት እናድጋለን እንሻሻላለን ሰው ከደረሰበት እንዴት እንደርሳለን ካልተቀራረብን በጋራ ካልቆምን በሕብረት ካልሰራን ችምችም ብለን አንድ ላይ ካልቆምን በጥቃቅን ችግር ተተብትበን ከኖርን ካልተቀራረብን ካልተነጋገርን ካልተደጋገፍን እቅድና ግባችን አብረን ካልነደፍን ለልጅ ልጆቻችን ለውድ አገራችን አርቀን ካላሰብን ሰው ከደረሰበት እንዴት እንደርሳለን። ከሰዎች ካልተማርን በራሳችን ካልጣርን በሕብረት ካልተጓዝን ጠንከረን ካልሠራን ካልተደማመጥን ፍፁም ካልተቻቻልን ካልተቀራረብንአገርና ወገን በጋራ ካልጠበቅን አንዱ አንዱን ሲበድል ተው አታድርግ ካላልን አብረን ተደርበን ተባባሪ ከሆንን መሳሪያ ካቀበልን ለጋራ ጥቅማችን መመካከር ካልቻልን በሄድንበት ሁሉ በመሽበት ካደርን ውርለና ቅርሳችንን ተንከባከበን ካልያዝን የተፈጥሮ ሀብታችን ካልተንከባከብን አንድ ዛፍ ሳንተክል ብዙ ከቆረጥን ይድረስ ለኢትዮጵያውያን ደን ካቀጣጠልን አከሰለን ከሸጥን ሀውልቶቻችን ሲፈርሱዝም ብለን ካየን ውርሰና ቅርላችን እየሰረቅን ከሸጥን ካልተደማመጥን በሆነ ባልሆነ ከተጨቃጨቅን በክብ ጠረጴዛ መነጋገር ካልቻልን የተረክብናቸውን ለተተኪው ትውልድ በክብር ካላስረከብን እንዴት እናድጋለን እንበለጽጋለን ሰው ከደረሰበት መቼ እንደርሳለን ምንድነው ነው ራዕያችን ወዴት ነው ግባችን ምን ይዞ ጉዞ ነው ለልጅ ልጆቻችን ፖለቲካና ዘር አገር የሚመራ ሰው ምረጡ ሲባል ብቃት ያለው መሪ መቼ ይታየናል የኛ ጉድ ብዙ ነው ውስጡ ሰንክሳር የሾላ ፍሬ ነው ዓለም እንደሚያደርገው መሪ ምረጡ ሲባል እውነተኛ መሪ መቼ ይታየናል የዕጩ ስም ሲገለጽ ገና ሲዘረዘር ይደቀንብናል የቡድን በሽታ ፖለቲካና ዘር ልዩ ሰም ሰይመን መረ እያሞገሰን ከሰው ቁመት በላይ ከሰማይ ላይ ሰቅለን ይድረስ ለኢትዮጵያውያን ጡንቻውን አስፈርጥመን ልቡን እሳብጠን ከምረን ከምረን ተራራ አሳክለን አስር ሰም ሰይመን ከሰማይ ላይ ሰቅለን መብታችንን ሁሉ ወደን አስረከበን ቁልቁል እንዲረግጠን እኛው አመቻችተን በመጨረሻ ላይ ግራ እንጋባለን የተከልነው ዛፍ መራራውን ፍሬ ለቅመን እንበላለን ፍዳና መከራ ሰቃይ እንቆጥራለን እባብ እናረባለን ዝሆን እንቀልባለን እጅ ለጅ ተያይዘው ተፋቅረው ሲናሩ ውበታቸው ደምቆ እንደዚያ ሲያምሩ እንደ ብርሀን ፈክቶ ሰላም ውለው ሲያድሩ እጥራቸው ተፈርቶ እንዲያ ሲከበሩ ሕብረታቸው ፀንቶ ለጉድ ሲፋቀሩ ያ ኢትዮጵያዊነት ምን ነበር ምሥጢሩ የጥንቱ ኑሮዋቸው ቅመሙ ምን ነበር እንዴት ቢያሰተምሩ ይሆን የሃይማኖት አባቶች እንዴት ቢያባድጉ ነው እናትና እባቶች እንዴት ቢመክሩ ይሆን የእገር ሽማግሌዎች ያን ህብረት ያን ፍቅር ዛሬ ላይ ብናየው እለከ ትናንት በሰላም የኖረው አሁን በጣም ታሞ አልጋ ላይ ነው ያለው ይድረስ ለኢትዮጵያውያን የጎረቤት ያለህ ወዳጅ ሰፈርተኛ ከልብ ካልቀረቡት ከቶ ምን ያደርጋል ጎረቤት ነው ቢሉት ዕቃ ሲቸግር ብድር የማይኬድበት አጥር ተደግፎ ወሬ የማያዋሩት የውሰጥ የልብ ነገር ወሬ የማይነግሩት አሜረካን አገር በኩታገጠምነት ብዙ ዓመት ቢኖርም ጎረቤት ጓደኛ አንድ እንኳን አይገኝም ፈጽሞ አይቻልም ተማምኖ መጫወት ቀርቦ ተቀራርቦ ሸንጎ መወያየት ምስጢር መነጋገር ሻይ ቡና መጠጣት ምን ውጦአቸው ይሆን። እስቲ ልብ እንግዛ የኢትዮጵያ ልጆች ተግባብታችሁ ኑሩ በራላችሁ እንጂ በሌላ እትመሩ የውጪ ተላላኪዎች ሰላም እይሰጡንም ባእዳን እንደሆን ስራሳቸው እንጂ ሰኛ አይበጁንም ንጉሥ ፕሬዚዳንት ጠቅላይ ሚኒስትሮች ብዙ ሀብት ያፈሩ የዓሰም ባሰፀጎች ሰዎች ናቸውና እላፊና ጠፊዎች ይድረስ ለኢትዮጵያውያን ፍጡር ሁሉ ይሄዳል ግዴታውን ይከፍላል በፈጣኑ ባቡር ይመጣል ይነጉዳል ሞት ይደርስበትና እዳውን ይከፍላል ነውና የአምላክ ቃል ስው እፈር ይሆናል ክሱ ስሰተገኘን አፈር አንሆናሰን እኛ ግን ሞኞቹ በኮንትራት ዘመን መስማማት እያቃተን የራሳችንና የእገራችን ጥቅም በከንቱ እያባከንን ብዙ ዓመት ገደልን የመከራ ዘመን የሰቆቃ ጊዜያት በከንቱ ውዳሌ አለፉ ዓመታት በስደት አገር ሳይቀር እንጨቃጨቃሰን እስቲ ልብ እንግዛ የእንድ እናት ልጆች ነን የእንድ እገር ዜጎች ነን ለጋራ ጥቅማችን እንድ ላይ እንቁም እንደ አንድ ሰው ሆነን ወርቅ በእሳት አንድ ቀን ሀዘን ቤት ሰዎች በሞሉበት እገሬን ሰደበች አንዲት ቀባጣ ሴት እየተሳለቀች እንዲህ ብላ አፌዘች ስቃ ሰው እሳቀች እውነት እገራችሁን እግዜር ያፈቅራታል። ቋቋቋድቋቿቿቿሕቋቋቋ ይድረስ ለውድ እናቴ ድንቅነሽ አካላቴ ሉሲ እያት ቅድመ አያቴ አሻራና ማተብ የጥንቷ እናቴ የሰው ልጅ ሁሉ ምንጭ የኔም ማንነቴ የአፋሯ ተወላጅ እቴ እመቤቴ መታጨትሽን ሰማሁ እንዴት ይሰማሻል ወግ ማዕረግ ልታዩ ቪዛ ተሰጥቶሻል አራት ሚሊዮን ዘመን ካገርሽ ሳትወጪ ሽርሽር ሳያምርሽ ብልጭልጭ ሳትመርጪ ጨጨ ሠ ልል የይ ብዛሽሽ ይድረስ ለኢትዮጵያውያን እልቦ መቀነትሽን ማተብ ሳትለውጪ አገር ስታቀፒ ድንበር ስትጠብቂ ምንም ሳይበግርሽ ክወንዝሽ ሳትርቂ የልጆችሽ ትግል በትዝብት ስታዬ የነገሥታት ለውጥ በዛ አነሰ ሳትዩ በባዕድ ወረራ በዳር ድንበር ጉዳይ በበረህ ኑሮ መከራ ስታዬ በዋሻ ተቀምጠሽ በጉድጓድ እየዋልሽ በዋሻ እያደርሽ ዜግነትን መርጠሽ መስዋዕትም ሆነሽ ኢትዮጵያን ጠብቀሽ ያን ሁሉ ቀውጢ ወቅት ችለሽ አሳልፈሾ ብርቅ ብር እምባርሽ በጽኑእ ጠብቀሽ ከእገርሽ ጀግኖች መርጠሽ ማግባት ትተሽ እስከዛሬ ድረስ ሚሊዮን ዘመን ባለሽበት ነበርሽ ሕግሽን ጠብቀሽ ሥርእት በማስከበር ኑሮ ሳትስለቺስደት ችላ ብለሽ ባገር ኖረሽ ነበር ዛሬ በምን ምክንያት አሜሪካ መጓዝ መንሸርሸሩን መረጥሽ ለምን እባበሉሽ እንዴትስ ተስማማሽ ነገሩ ምን ይሆን የድግሱ ምስጢር የሰሞኑ አይዞሽ ልትመለሺ ነው ወይንስ ሊያስቀሩሽ ሰውን የሚያጠምደው ውጠህ ሰልቅጥ እገር ጉብኝት ተጠራሽ ፈረሙ ሊወስዱሽ ፈረንጅ ሊያጋቡሽ እጅግ ጠርጥሬአልሁ ሆዴም ባርባር አለው በዚህ አይነት ዘዴ ቅርሶቼ የቀሩት በዘዴ ተወስደው በረቀቀ ዘዴ መንነው የቀሩ የሄዱ ተዘርፈው እጅግ ብዙ ናቸው ድንቅሽ ጠርጥሪ ወጥተሽ እንዳትቀሪ ይድረስ ለኢትዮጵያውያን ስጋቴን ልንገርሽ አምሳያሽን ስለው አንቺን መሳይ ሰርተው ምትክሽን ልከው አንቺን አስቀርተው ብር አምባርሽን ወስደው ዜግነትሽን ሰውጠው ዲቃላ አስረግዘው የነሱ ሲያደርጉሽ ነው ይሄኔ ማን ያውቃል ሰው ስራጂ ሉሲ ተሰርቶ ተቀምጧል ተጠናቆ አልቋል አዋዬ ነግሮኛል ሉሲ አትመሰስም አበቃች ብሎኛል እመቤቴ ሉሲ በይ ደህና ሰንብቺ ጥናቱን ያድልሽ በርቺ ተበራቺ አጥብቀሽ ታገዩ ክቶ እንዳትረቺ የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅሽ አሜን ያብቃሽ ሰአገራችን ዳላስ ቴክሣስ በ ትዳር በጥቃቅን ችግር በትዳሩ ጎራ የዘመናት ወዳጅ አንጡራ ጓደኛ ክፉና ደግ አይተው ያለፉ ፍቅረኛ ቤት ስርተው በልጽገው ልጅ ወልደው የዳሩ ሃያ አመት አርባ አመት ዘመን ያስቆጠሩ ክቡር የሆነውን የጋብቻ ምስጢር አርመው ኮትኩተው ያሳደጉት ትዳር መስዋዕት በመሆን ያበቁት ሰክብር ባልና ሚስት ሆነው ጥረውና ግረው ያዳበሩት ፍቅር መቻቻል አቅቶአቸው ሲንዱት ይታያል በጥቃቅን ችግር ስርቶ ሰመጠቀም ነግዶ ሰመክበር ልጅ ወልዶ ለመዳር ይድረስ ለኢትዮጵያውያን መግባባት መስማማት ወሳኝ ነው ሰትዳር የገሬ ወንዶች የባለባሕል ልጆች ጥቁር ግስላዎች ዥጉርጉር ነብሮች ዳልጋ አንበሳዎች የአገሬ ሴቶች እናት ወይዘሮዎች ጠይም እንጀራዎች ወለላ ጣዝማ ማሮች የፈረንሳይ ሽቶ የጥቅምት እሸቶች ምክሬን ተቀበሉኝ ተባብራችሁ ኙሩ ሁሌ ተረዳዱ ጠንክራችሁ ሥሩ የአገሬን ቡልኮ ጋቢ ደርባችሁ አንተ ትብስ አንቺ ፍቅሬ ተባብላችሁ ተግባቡ ተግታችሁ ነፋለ እንኳ እንዳያልፍ በመካክላችሁ ወልዳችሁ ክብዳችሁ ኑሩልን አደራ ጥምረታችሁ ይስመር እንደ አብርሀምና ሣራ ለውጭ በዝባዝች አትበክሉት ውሃው አትግደሉት አሳው አታቃጥሉት ሳሩን አትመንጥሩት ደኑን አትከልክሉን ዝናብ በድርቅ አትጨርሉን ሩዛችሁ ይቅርብን ጤፍና ገብስ አሉን ራሳችሁን ቻሉ እባካችሁ ተዉን የኛንም አትንኩ የናንተንም አትስጡን አገራችን ለም ነው ብዙ ማዕድን አሰን የወርቅ እንቁ የአልማዝ ኣገር ነን ችግር አታምጡብን ራሳችሁን ቻሉ ጣጣችሁ ይቅርብን መድሃኒት አትርጩ አፈር አትበክሉ ይድረለ ለኢትዮጵያውያን ባሕር አታቋርጡ ድንበር አትጣሱ ራሳችሁን ቻሉ ጭቡጦ ይዛችሁ አሻሮ አትጠጉ እኛም ባገራችን እናተም እዚያው እርጉ የእገራችን ሰርዶ ይሁን በራሳችን ድንበር ተሻግራችሁ ዘር አታበላሹብን ኬሚካል እትንፉ ቅንቅን አትርጩብን ይድረስ ለወሮ ዓለም ፀሐይ ወዳጆ የማታእንጀራሰጠኝ የጠዋት እታስመርጠኝ ዘግይተህ በኋላ እጊጠኝ ማታ በከብሬ ደብቀኝ ከሰው ቤት እንተው አርቀኝ አደራ ጌታዬ አደራ እትንሳኝ የማታ እንጀራ የፀሐፊውምላሽ ዓሰም ፀሐይቱ ብርቅዬ ልጃችን መላ ካንቺ ሞልቷል እኛንም እትርሺን ብርሃንጮራሆነሽአባክሽጉልበት ስጪን የንጋት ኮከብ ሆነሽ እስቲ መንገድ ምሪን ራት ስትጠይቂ ቁርሰ ምሳ ትዝ እሰን ሲበላ አየን እንጂ እኛሰ መቼ አገኘን የማታውንማ በእንቅልፍ ይታሰፋል የጠዋት የቀን ችግር እንዴት ይዘሰቃል አምላክ በጥበቡ ምላሽ እንዲሰጠን የሁላችን እናት እትዮጵያም ጨምረን በጋራ እንጠይቅ በሕብረት አንድ ሆነን ይብቃበቃብሎእንባችንእንዲጠርግልን ኤሪ ይድረስ ለኢትዮጵያውያን የቀንም የማታ እንጀራ እንዲሰጠን ከውርደት ከሰደት ከሞት እንዲያድነን ቁጣውን በምህረት እንዲሰውጥልን ደመናው በዝናብ እንዲቀይርልን ፀሐይእንዲያወጣልን ሰኢትዮጵያውያን ሁሉእኩል እንዲያበራልን በሕብረት እንጠይቅ አንቺም እኛም ሆነን እአጅግተወያይተንበጣምተቀራርበን እንደ እንድ ሰውሆነን ሁላችንምቆመንቀንተሌሊት ጮኸን እሜንይሁንጀባ እግዚአብሄር ያድምጠውያንቺም የኛም እንባ የጎደለውሞልቶያሻነውአግኝተንበክብር እንድንገባ። አማራ የሚስው ቃል ከኛ ከጎደሰ አማራ ከሌስ ኢትዮጵያስ የት አለች አበሻስ የት አለ ዋናው ብሔር ሲገደፍ ሂሳቡ ተምታቷል ኢትዮጵያ ያለአማራ እንደምን ይሆናል ይኽ ነገር እጉል ነው ቢተዉት ይበጃል በአማራ ጉዳይም ከአበሻ ጋር ከሚጣሉ ሀሳብዎን ስውጠው እማራበቦታው አስ ይበሉ ጎንደር ጎጃም ወሎ ሄጄአገኘሁት ይበሉ የነ ዶናልድ ሊበን ፈሊጥ ግራ ስላጋባን ዛሬ ላይ እናቁመው አናራግበው ይብቃን እፈታሪክ ታሪክ ትተንታሪክን እንከተልእውነት እንከተል ይድረስ ለኢትዮጵያውያን እማራ አማራ ነው ሃይማኖት ነው አንበል ከዚህ በተረፈ የእርስዎ ውስታ ብዙ እዳ እሰብን ከጥንት እስከዛሬ ብዙ ስሰመከሩን ብዙ ስሳለተማሩን ዕዳችን ብዙ ነው እንዲያው በደፈና አምላከ ይክፈልልን ከታላቅ ምስጋና ጋርእግቤአብሔር ይስጥልን ይድረስ ሰሎሬት ሜትር አፈወርቅ ተክሌ ሠላም ይሆንልዎ መሬት ይቅሰልዎ የስማይ ቤት ይመችዎ እንደ እውሮፓውያን የትምሕርት ቤት ጓደኞችዎ ኢትዮጵያዊ በመሆንዎ እርስዎማ መች ተመቸዎ ንጉሠም ንጉሥ እላሳመረም ሲሉ እብዮተኞችም አብዮቱን አልሳስም ሲሉ ባለጊዜዎች በሥራዎ ላይ ጉድፍ ጣሉ ሆኖም አገርና ሕዝብ ከቀረጹ የሚበቃ ይመስስኛል በዚህ መስክ የሠሩት ታሪክ ይመሰክራል ነቢይ በእገሩ መች ይከበራል ላስተዋሰ ሰአገርዎ ብዙ መስዋዕትነት ከፍስዋል በልጅነትም የአካል ግብርም ከፍስዋል በዕውቀትም እስከ መጨረሻ ስእገርዎ ቆመዋል እናትዎ ኢትዮጵያን ኩለውና ሞሽረው አሳውቀዋል የቆንጆዎች ቆንጆ አድርገው ስዓሰም ገበያ አቅርበው ረተዋል ከቁመቷ ሳታጥር ከጎኗ ሳትከሳ ኢትዮጵያን ሠርተዋታል በሚሊዮኖች ዶላር እልሸጥም ብስዋል ይድረለ ለኢትዮጵያውያን ልብ ይበል ልብ ያለው ልብ ይግዛ ልብ የሌለው ክፋኝ ብለው ላይሰደዱ ለመዋዕለ ንዋይ ሳያጎበድዱ በአገር ኖረው በአገር ማረፉን የወደዱ የዓለም ሎሬት ሜትር አፈወርቅ ተክሌ የልበ ሙሉ የኢትዮጵያዊነት መርሐ ምሣሌ መዝሙር ኢትዮጵያ አገራችን ኢትዮጵያ አናታችን የሰው ልጆች ምንጭ መመኪያ ክብራችን አሚዬ ኢትዮጵያ የወርቅ ካባ ልበሽ የአበሻዎች አገር የጀግኖች እናት ነሽ ባያት ቅድመ አያቶቻችን ደም ስለተክፈለብሽ ብዙ ጀግና ከፍለሽ እሰክዛሬ ሰለኖርሽ ዛሬም በኛ ጊዜ ማንም አይክጅልሽ የሚጠቅም ዜጋ ልጅ ይወለድብሽ በነፃነት ኑሪ አምላክ ይጠብቅሽ ዛሬም እንደጥንቱ ዳግም ቀን ይውጣልሽ አብቢ ለምልሚ በልጆችሽ ኩሪ ጠላቶሽ ይጥፉ በነፃነት ኑሪ እንደጥንቱ አምሮብሽ የአፍሪካ ችቦ አብሪ ኢትዮጵያ በልጽገሽ ሰላም ፍቅር ይንገሥ ለምድርሽ ለልጆችሽ ደሰታ ይዳረሰ ሁሉም ለብሶ ይመር ሁሉም ጠግቦ ይደር ያለአንዳች ገደብ ሉዓላዊነትሽና አንድነትሽ ይክበር ተፈጸመ ይድረስ ለኢትዮጵያውያን አምላኬ ሆይ አስጀምረህ ሰላስጨረስከኝ አመለግንህለሁ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Advertisement
Bottom banner

Download options | Convert to Pdf | Advertise on dirzon

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact