Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ወላጆች ልጆቻቸውን ወደ ትምህርት ቤት ውስጥ ካሉ ሁለት መምህር እና ሁለት ተማሪ በመጠየቅ መረጃህን አጠናቅር በመጨረሻም ያሰባሰብካቸውን መረጃዎች በማገናዘብ ትክክለኛ ውሳኔ ስጥ ዊአራን ስራ ከላይ በቀረበው የጉዳይ ጥናት መሰረት ከቡድን ጓደኞችህ ጋር በመወያየት ውጤቱን ለክፍል ተማሪዎች ግለፅ ከሁለቱ የመረጃ ምንጮችህ የትኛው ትክክለኛ ነው። የቡድን ሥራ በጣም አስቸጋሪው ገጽታ ምንድን ነው። ችግር ፈቺ ር በመገምግም እ ት ቻርት የችግር አፈታት የመሳሰሉ መሰረታዊ በጥልቀት የማሰብ ክህሎት የቱ ነው።
የዜግነት ትምህርት ፍት ኒኒ መጽሃፍ ኛ ክፍል የዜግነት ትምህርት የተማሪ መማሪያ መጽሃፍ ኛ ክፍል በትምህርት ሚኒስቴር አስተባባነት ተዘጋጅቶ የተተረጎመ ተርጓሚዎች አየሩሳለም ገርባባ ፈጠነ ቡልቻ አሸብር ሀብታሙ ሰለሞን ንጉሴ ስሪቃ ገመቹ አርታዒዎች አስመራ ቤጊ ሞቲ ድንቁ ፍራንኦል ዋቅጅራ ኃይሉ ብሩ ተስፋዬ አበባየሁ ግራፍክስ ታደሰ ድንቁ ገላጭ መስል ቡዛዮ ግርማ ገምጋሚ ደረጀ መኮንን ዴሬሳ የዜግነት ትምህርት የተማሪ መጽሃፍ ኛ ክፍል ወ ኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ ይህ የተማሪዎች መጽሃፍ በኢፌዴሪ የትምህርት ምንስቴር አስተባባሪነት ተዘጋጅቶ በኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ አሰተባባርነት ተስማምቶ ወደ አፋን ኦሮሞ የተተረጎመ ነዉ የዚህ መጽሐፍ የባለቤትነት መብት በህግ የተጠበቀ ነውከኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ ፈቃድ ውጪ በሙሉም ሆነ በከፊል ማሳተምም ሆነ አባዝተው ማሰራጨት በህግ ያስጠይቃል የዜግነት ትምህርት ፍት መጽዛፍ ኛ ክፍል ማውጫ ገፅ ምዕራፍ አንድ የዜግነት ህ ህኒህፈ»»»»»»»» ቬግነት ከ ን ዘ ን ሄን ሄን አ የመልካም ዜጋ ባህሪያት ሣ እ እእ እእ እኢኢ የመልካም ዜጋ አስፈላጊነት ዜግነት የሚገኝባቸውና የሚታጣባቸዉ መንገዶች በኢትዮጵያ የዜግነት ህግ መስፌርቶች ምዕራፍ ሁለት መንግስት እና የመንግስትአስተዳደር የመንግስት ፅንሰ ሀሳብ መሰረታዊ የመንግስት ምሶሶዎች አካላት የመንግስትአስተደደር ተግባራት ፊ « የመንግስትአስተዳደር አይነቶች መንግስት እና በመንግስት አስተዳዳር መካከል ያሉ ልዩነቶች ምዕራፊ ዴሞክራሲ ኒኒህህ የዴሞክራሲ ትርጉም ሣህህእ ጋእ ከ እ እ« የዴሞክራሲ መነሻ ጀሣፖጀፖፖ ሠጋ ከ እ ከእ ከ ከ እእእ ግ እ እ ን ዘ እ እ ን ዘ አቴ አቴ አፊ የዴሞክራሲ አይነቶች ሻሣፖጀፖ እእ እ እ እእ እህን ን እ ን ዘ ዘ ቴቴ ዴሞክራሲን የማስፈጸም መንገዶች ጀጀ እ እ ዲሞክራሲ ላይ ያሉ አሳቤዎችአተያዮችአመለካከቶች አገር በቀል ዴሞክራሲያዊ ተግባራትልምዶች ምዕራፊ የሕግ የበላይነት የሕግ የበላይነት ጽንሰሐሳብ የሕግ ምንጮች ከ ከ እከ ከን እ እ ን ሄን ዘ አ ኦፊ አፊ ፊአ የህግ የበላይነት አስፈላጊነት « የህግ የበላይነት መገለጫዎች የሕግ የበላይነት እና የግለሰብ የበላይነት የህግ የበላይነት እንቅፋቶች ህ« የዜግነት ትምህርት የተማሪ ሃሪ መጽሃፍ ኛ ክፍል ምፅራፍ ሰብዓዊ መብቶች ሻ የሰብአዊ መብት ጽንሰሀሳብ እ ህ የሰብዓዊ መብቶች መገለጫ ባህሪያት ሰብዓዊ መብቶችን የማክበር አስፈላጊነት የሰብዓዊ መብቶችን የማስጠበቅ ሀላፊነቶች የሰብዓዊ መብቶች ስምምነቶች የሰብዓዊ መብቶችን በማረጋገጥ ረገድ የመንግስት ሚና ምፅራፍ የማህበረሰብ ተሳትፎ የማህበረሰብ ተሳትፎ ዕንሰ ሀሳብ የማህበረሰብ ተሳትፎ አስፈላጊነት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ጥቅሞች ሀ የማህበረሰብ ተሳትፎ አይነቶች ምፅራፍ በጥልቀት ማሰብ በጥልቀት ማሰብ ፅንሰ ሀሳብ በጥልቀት የማሰብ አስፈላጊነት በጥልቀት የማሰብ ክህሎቶች ዣ የዜግነት ትምህርት ፍት ኒኒ መጽዛፍ ኛ ክፍል ምዕራፍ መግቢያ በስድስተኛ ክፍል ስለ ዜግነትና ሥነ ምግባር እሴቶች ተምረፃልሻል በሥነ ምግባርና በዜግነት ትምህርት መካከል ያለውን ግንኙነትም ተረድተፃልሻል ። የዜግነትን ፅንስ ሐሳብ ከማብራራት በፊት የዜግነትን ምንነት መግለፅ አስፈላጊ ነው ዜጋ ማለት በአንድ ሀገር ውስጥ ዜጋ ሆኖ በሕግ የተወሰኑ መብቶችና ኃላፊነቶች ያሉበት ሰው ማለት ነውአእንዲሁም ዜጎች በመንግሥት ጥበቃ የሚደረግላቸው ሆኖ የተወሰኑ መብቶችና ኃላፊነቶች ተሰጥቷቸዋል ስለዚህ አንድ ሰው ዜጋ ለመባል በህግ የተወሰነ መብት እና ግደታ ይኖረዋል ማለት ነው ለምሳሌ አንድ የኢትዮጵያ ዜጋ የሆነ ሰው አንደኢትዮጵያዊ ራሱን መግለፅ የሕግ ከለላ ማግኘት ለሀገሪቱ ሕግ መታዘዝ ግብር የመክፈልና ሌሎች ሀላፊነቶችን መወጣት አለበት በተጨማሪም አንድ ዜጋ የሀገሩን ሕግ ማክበርና ከውጭ ጠላት የመጠበቅ ኃላፊነት አለበት ስእል የዜግነት ማንነት መገለጫ የዜግነት ትምህርት ፍት መጽሃፍ ኛ ክፍል ዜግነት የአንድ ሀገር ማህብረሰብ ሙሉ አባል መሆን ነው በዚህ መሠረት ዜግነት የሚያሳየው በአንድ ፖለቲካዊ ማህብረስብ ውስጥ አባላቶቹ ከመንግሥት ኃላፊነቶችን የመቀበል ግዴታ ሲኖርባቸው መንግሥትም ማህበረሰቡን የመጠበቅ ግዴታ አለበት ስለዚህ ዜግነት የህግ ዕውቅናና የአንድን ሰው ማንነት ማረጋገጫን ያሳያል ማለት ነዉ የጉዳይ ጥናት ዜጎች ከመንግሥት ማግኘት ከሚገባቸው መብቶች አንዱ የትምህርት ዕድል ነው በአንዲት ትንሽ መንደር ውሰጥ ሁለት ልጆች ነበሩ ። ዜግነት የአንድ አገር አባል ሆኖ በመመዝገብ የሚገኝ ሕጋዊ መብት ነውማንኛውም ሰው የሀገሪቱን ህጋዊ ሁኔታዎች ካሟላ የአንድ ሀገር አባል መሆን ይችላል በአጠቃላይ ሲታይ ዓለም አቀፍ የዜግነትን ህግ ለመወሰን ለእያንዳንዱ መንግሥት ይተዋል ሰለዚህ ዜግነት በአያንዳንዱ አገር የመንግስት ስርዓት መሰረት ሊያገኝ ይችላል ይህም ማለት ዜግነት የማግኘት አሰራር አንደየ አገሩ ይለያያል ማለት ነውፊ ይሁን እንጂ ዜግነት ለማግኘት የሚረዱ የተለያዩ ዘዴዎችን መጥቀስ እንሻላለን የዜግነት ትምህርት ፍት መጽሃፍ ኛ ክፍል ዜግነት ማግኘት የሚቻልባቸው መንገዶች በዚህ ትምህርት ክፍል መክፈቻ ላይ እንደተገለፀው አንድ ሰው የአንድን ሀገር ዜግነት ማግኘት የሚችለው በሀገሪቱ ደንብ መሰረት ነውፅ በዚህ ምክንያት ዜግነት የማግኘት አሰራር በእያንዳንዱ ሀገር የተለያየ ነውፅ ይሁን እንጂ ዜግነት ለማግኘት የሚረዱ ዋና ዋና መንገዶች የሚከተሉት ናቸው ሀ በመወሰድ የሚገኝ ቬግነት በመወለድ የሚገኝ ዜግነት በተፈጥሮ የሚሰጥ ነው የዚህ አይነት ዜግነት በማህበራዊና ፖለቲካዊ መሰፊርቶች ላይ የሚመሰረት አይደለም በመወለድ የሚገኙ የዜግነት አይነቶች በሁለት ይከፈላሉ እነሱም በትዉልድ ቦታ የሚገኝ ዜግነት እና በዘር ሐረግ የሚገኝ ዜግነት ናቸው በጉውልድ ቦታ የሜገኝ ቬሼግነት በዚህ ፃሳብ መሰረት በአንድ ሀገር ክልላዊ ወሰን ውስጥ የተወለደ ሁሉ በራሱ የዛ ሀገር ዜጋ ይሆናል ይህ የሚያሳየው ደግሞ በዚያ የተወለደ ልጅ የሀገሩ ዜጋ የመሆን ብቃት አለው ማለት ነው ። የቁልፍ ቃላቶቸ ፈች ዜጋየአንድ ሀገር ሙሉ አባል ሀኖ በህግ መሰረት የተወሰነ መብትና ግዴታ ያለው ሰው ነው ዜግነት የአንድ ሀገር ሙሉ አባል መሆን ዜግነት በህግ ሀገራት ዜግነት የምሰጡበት አና የምወሰዱበት የህግ መስፈርት ህገ መንግሰት የአንድ ሀገር የበላይ ህግ የሀገር ፍቅር ስሜት ለአገሩ ጥቅም መስዋእትነት ለመክፈል ፈቃደኛ የሆነ ዜጋ ኀላፍነት አንድ ሰዉ ለምሠራ ሥራ ሁሉ ተጠያቅነትን መዉሰድ የዜግነት ትምህርት የተማሪ ሃሪ መጽሃፍ ኛ ክፍል የምዕራፍ የክለሳ ጥያቄዎች ክፍል የሚከተሉትን ጥያቀዎች ትክክል ከሆነ አዉነት ትክክል ካልሆነ ውሸት በማለት መልሰ ዜጋ የተወሰኑ መብቶች ቢኖሩትም ምንም ግዴታ የሌለበት ሰው ነው ጥሩ ዜጋ ለመሆን ዛፃላፊነት የጎደለው መሆን አለበት ሁሉም ሀገራት ዜግነት በመስጠትና በዉሰድ ረገድ ተመሳሳይ አሠራሮችን ይከተላሉ ክፍል ከዚህ ቀጥሎ ለቀረቡት ጥያቄዎች ለእያንዳንዱ አራት ምርጫ ቀርቦዋል በአያንዳንዱ ጉዳይ ላይ ትክክለኛዉን መልሰ ምረጥ ስለ ዜግነት ከሚከተሉት መካከል የትኛው ትክክል ነው። በመሆኑም የመንግስት አስተዳደር መንግስትን ወክሎ የሚሰራ የሀገር አካል ነው የዜግነት ትምህርት የተማሪ ሃሪ መጽሃፍ ኛ ክፍል መንግስት ረቂቅ ሲሆን የመንግሥት አስተዳደር ግን ተጨባጭ ነው መንግስት የማይታይ ረቂቅ ፅንሰሀሳብ ነው በሌላ በኩል የመንግሥት አስተዳደር ተጨባጭ ነው የመንግስት ስልጣንን ለመጠቀም የሚተባበሩ የሰዎች ስብስብ ተደርጎ ሊወሰድም ይችላል መንግሥት በሕዝብ የተመረጡ ሰዎችን ያቀፈ ነው ግልጽ የሆነ መዋቅር እና ቅርጽ አለው የመንግሥት አስተዳደር በተወሰነ ሕዝብ ብቻ የተደራጀ ነው መንግስት መላውን ህዝብ ያጠቃልላል በሌላ በኩል የመንግስት አስተዳደር የሚመሰረተው በህዝብ ተወካዮች ነውልኔ የመንግስትአስተዳደር የህዝብ ተወካዮች ሆነው እንዲያገለግሉ ከተመረጡት ጥቂት ሰዎች ብቻ የተዋቀረ ነው ዛ የመንግስት አባልነት ግዴታ ሲሆን የመንግስት አስተዳደር ግን አይደለም የአንድ ሀገር ዜጎች ሁሉ የሀገሪቱ አባል ናቸው ሁሉም ዜጎች ግን የመንግስት አስተዳደር አባል ላይሆኑ ይችላሉ የመንግስት አባል መሆን ማለት የመንግስት አስተዳደር አባል መሆን ማለት አይደለም ስለዚህ የመንግስት አባልነት ለሁሉም ዜጎች ግዴታ ሲሆን የመንግስት አስተዳደር አባልነት ግን ግዴታ አይደለም ይህ ማለት ዜጎች በግልም ሆነ በፖለቲካ ፓርቲ ስም በመደራጀት በመንግስት አስተዳደር ውስጥ ሊሳተፉ ይችላሉ ይህ ደግሞ በዜጎች መልካም ፈቃድ ላይ የሚመሰረት እንጂ እንደ የመንግስት አባልነት አስገዳጅ አይደለም ቫቫ እያንዳንዱ መንግስት አንድ አይነት አስፈላጊ ምሶሶዎች አሉት ነገር ግን የመንግስትአስተዳደር አይነቶች እና ባህሪያት ከመንግስትመንግስትይለያያሉ እያንዳንዱ መንግስት አንደ ህዝብ ግዛት መንግስት እና ሉዓላዊነት ያሉ የጋራ የዜግነት ትምህርት ፍት መጽሃፍ ኛ ክፍል ባህሪያት አሉት በሌላ በኩል መንግስታት እንደ ፓርላሜንታዊ ፕሬዚዳንታዊ ወይም የሁለቱን ጥምረት የመሳሰሉ የተለያዩ ስርዓቶችን ሊሆኑ ይችላሉ የመንግስት አስተዳደር በባህሪው ዴሞክራሲያዊ ንጉሳዊ መኳንንት ወይም አምባገነን ሊሆን ይችላል ዝፒ መንግስት ቋሚ ነው የመንግሥት አስተዳደር ግን ጊዜያዊ ነው መንግስታዊ አስተዳደር ሁል ጊዜ ይመጣል ይሄዳል ። የዜግነት ትምህርት የተማሪ ሃሪ መጽሃፍ ኛ ክፍል የምዕራፉ ማጠቃለያ መንግስት ማለት በፖለቲካ የተደራጀ ማህበረሰብ ሆኖ በአንድ የመንግስት አስተዳደር ስርዓት ስር የሚኖር ነው ዘመናዊ መንግስት አራት መሰረታዊ ምሶሶዎችን ያቀፈ ነው እነዚህም ህዝብ ግዛት መንግስት እና ሉዓላዊነት ናቸው ዴሞክራሲያዊ መንግስት ህግ እና ስርዓትን የማስከበር የሰዎች እና የንብረት ደህንነትን የማረጋገጥ ኢኮኖሚውን የመምራት እና መንግስትን ከውጭ ስጋቶች የመጠበቅ ዛፃላፊነት አለበትነፁ በመሆኑም ለሰላም ህልውና የአንድ መንግስት ውጤታማ ተግባር ያስፈልጋል መንግስታት በተለያየ መልኩ ይዋቀራሉ የተለያዩ የመንግስት አካላትን በግልፅ ለመረዳት ሉዓላዊ ስልጣን የሚይዙ ሰዎችን ቁጥር እንደ መስፈርት አንጠቀማለን በውጤቱም የመንግስት አይነቶች ሉዓላዊ ስልጣንን በሚጠቀሙ ሰዎች ቁጥር ላይ በመመስረት አንደ ንጉሳዊ አገዛዝ መኳንንት አምባገነንነት አና ዲሞክራሲ ተብለው ሊመደቡ ይችላሉ መንግስት እና የመንግስትአስተዳደር የሚሉት ቃላት በተደጋጋሚ ቢለዋወጡም ተመሳሳይነት ያላቸው አይደሉም በመንግስት እና በመንግሥትአስተዳደር መካከል ልዩነት ይኖራሉ ዘመናዊ መንግስት አራት መሰረታዊ ምሶሶዎችን ያቀፈ ሲሆን ከነዚህም አንዱ የመንግስት አስተዳደር ነውጵ መንግስት መሰረታዊ ረቂቅ ፅንሰ ሀሳብ ሲሆን የመንግስት አስተዳደር ግን ተጨባጭ አና የመንግስት ስልጣንን ለመጠቀም በጋራ የሚሰሩ የሰዎች ስብስብ ተብሎ ሊታሰብ ይችላል በተጨማሪም ግዛቱ ከጠቅላላው ሕዝብ ጋር የተዋቀረ ሲሆን የመንግሥትአስተዳደር ግን የሕዝብ ተወካዮችን ያቀፈ ነው በመንግስት ሁሉም ሰው እንደ ዜጋ ይቆጠራልፎ የግዛቱ አጠቃላይ የሕዝብ ቁጥር ዜጎች ናቸው የመንግስት አስተዳደር አባልነት ወዲያውኑ አይሰጥምፁ ማንም ሰው በግድ ወደ መንግስት አስተዳደር ሊገባ አይችልም ከዚህም በላይ መንግስት ላልተወሰነ ጊዜ ይኖራል ሉዓላዊነቱን አእስካስጠበቀ ድረስ ላልተወሰነ ጊዜ ይቀጥላል የዜግነት ትምህርት ፍት መጽሃፍ ኛ ክፍል የምዕራፉ ቁልፍ ቃላት አሪስቶክራሲ በተማሩ አና በጥቂት ቡድኖች ፍላጎት ላይ የተመሠረተ ስርዓት ነዉ ዴሞክራሲ መሪዎች በዜጎች የሚመረጡበት የመንግስትአስተዳዳር አይነት ነው አምባገነናዊ ስርዓት ገደብ የሌለው ሥልጣን ሆኖ በአንድ ግለሰብ ወይም በጥቂት ቡድኖች እጅ መኖሩን የሚያሳይ ነው ንጉሳዊ አገዛዝ ሥልጣን በዘር ከአባት ወደ ልጅ የሚተላለፍበት የመንግሥት ዓይነት ነው መንግስት በፖለቲካ የተደራጀ ማህበረሰብ ሆኖ በአንድ የመንግስት አስተዳደር ስርዓት ስር የሚኖር ነው። ህዝብ ህዝብ የመንግስት ወሳኝ አካል ነው ግዛት ሰዎች በማህበራዊ እና በፖለቲካ ለመደራጀት ግዛት ያስፈልጋል የዜግነት ትምህርት የተማሪ ሃሪ መጽሃፍ ኛ ክፍል የምፅራፉ የክለሳ ጥያቄ ክፍል አንድ የሚከተሉት ጥያቀዎች ትክክል ከሆነአእዉነት ስህተት ከሆኑ ደግሞ ሀሰት በማለትመልስሽ መንግስት ማለት በመንግስት አስተዳደር ሥልጣን ስር የሚንቀሳቀሰው በይፋ የተመሰረተ የፖለቲካ ማህበረሰብ ነው የአንድ መንግስት ህዝብ ብዛት አንድ ዘር ሀይማኖት ቋንቋ እና ባህል መሆን አለበት ያለ መንግስት አስተዳደር መንግስት ሊኖር አይችልም የመንግሥትአስተዳደር ከመንግስት በተለየ ላልተወሰነ ጊዜ ይኖራል ክፍል ሁለት ከሚከተሉት አማራጮች ውስጥ ትክክለኛውን መልስ የያዘውን ፊደል ምረጥጭ ከሚከተሉት ውስጥ የመንግስት አስፈላጊ ምሶሶዎች ያልሆነው የትኛው ነው። የዜግነት ትምህርት የተማሪ ሃሪ መጽሃፍ ኛ ክፍል የምዕፅራፍ ማጠቃለያ ዴሞክራሲ ከግሪክ ቃላት ዴሞስ እና ክራቶስ የተገኘ ሲሆን ትርጓሜውም የሕዝብ አገዛዝአስተዳደር ማለት ነው ዴሞክራሲ በአቴንስ ከተሞች እንደተጀመረ ይታሰባል ዴሞክራሲ የፖለቲካ ስልጣን በህዝብ እጅ መኖሩን የሚያሳይ የመንግስት አይነት ነው የአንድ ሀገር ዜጎች በቀጥታ እና በተወካዮቻቸው በኩል በዴሞክራሲ መሳተፍ ይችላሉ ሁሉንም አዋቂ ዜጎች በማሳተፍ ዴሞክራሲን በቀጥታ ተግባራዊ ማድረግ ይቻላልር በቀጥተኛ ዴሞክራሲ ውስጥ ዜጎች በሁሉም የፖለቲካ ጉዳዮች እና ውሳኔዎች ላይ ቀጥተኛ ተሳትፎ ያደርጋሉ በአሁኑ ጊዜ በተለያዩ ምክንያቶች እንደ የህዝብ ብዛት የመሬት አቀማመጥ ሀብት ጊዜ እና ሌሎች በርካታ ጉዳዮች ቀጥተኛ ዴሞክራሲ አይመረጥም ይልቁንም የውክልና ዴሞክራሲ ለብዙ አገሮችና ዜጎቻቸው ዴሞክራሲን በተግባር ከሚያሳዩባቸው መንገዶች አንዱ ሆኗል በተወካይ ዴሞክራሲ ውስጥ ህዝቦች ተወካዮቻቸውን ይመርጣሉ ከዚያም ተመራጮቹ ህዝቡን ወክለው ይሠራሉ ተብሎ ይጠበቃል በሌላ መንገድ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ሂደት መሆኑን መገንዘብ ያስፈልጋል ዴሞክራሲን መገንባት ጊዜ የሚወስድ ስለሆነ የተለያዩ ተዋናዮችም ዴሞክራሲን እና የዴሞክራሲ ባህልን ለመገንባት በጋራ መሥራት አለባቸው በዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ሂደት ውስጥ የፖለቲካ ፓርቲዎች ሚዲያዎች የሕዝብ አስተያየትና የሲቪክ ማኅበራት ሚናቸው ትልቅ ነው ዴሞክራሲን በሁለት ከፍሉ ማየት ይቻላልእነዚህም ሊበራል እና ማህበራዊ ዴሞክራሲ ናቸው ሊበራል ዴሞክራሲ በህብረተሰቡ ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ውስጥ የመንግስት ጣልቃ ገብነትን የሚከለክል የዴሞክራሲ አይነት ነው ማህበራዊ ዴሞክራሲ ደግሞ የካፒታሊዝም የለውጥ መንገድ በመከተል አኩልነት እና መደብ አልባ ማህበረሰብን መፍጠር ነው ዴሞክራሲን ለመረዳት ሁለት አተያዮች አሉ የሥርዓትህደት እና ተጨባጭ አተያይ የሂደት የዴሞክራሲ አይታ የመንመንገድግስት ቅርፅ እና ሂደት ላይ የሚያተኩር ሲሆን ተጨባጭ የዴሞክራሲ እይታ ደግሞ መንግስት በሚያደርገው ተጨባጭ ውጤት ላይ ያተኩራል የዜግነት ትምህርት ፍት መጽሃፍ ኛ ክፍል ሀገር በቀል ዴሞክራሲ የህብረተሰቡ ነባር እውቀት ሆኖ ህብረተሰቡ ውሳኔ ለመስጠት ግጭቶችን ለመፍታት እና አመራር ለመስጠት ሲጠቀምበት የነበረ አና አየተጠቀመበት ያለ ተግባር ነው ከዘመናዊው ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ጎን ለጎን ባህላዊሀገር በቀል የአስተዳደር ሥርዓቶች ለዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ የበኩላቸውን አስተዋጽኦ አበርክተዋል እያበረከቱም ነው የምዕራፍ ቁልፍ ቃላት ዴሞክራሲ የህዝብ አስተዳደር ሆኖ ስልጣን በሰፊው ህዝብ እጅ ያለ ሥርዓት ነው ቀጥተኛ ዴሞክራሲ ሁሉም አዋቂ ዜጎች ያለ ተወካይ ጣልቃ ገብነት በቀጥታ በውሳኔ አሰጣጥ ህደት ላይ የሚሳተፉበት የዴሞክራሲ አይነት ነው የውክልና ዴሞክራሰ የአንድ ሀገር ዜጎች ህዝቡን የሚወክሉ ግለሰቦችን በመምረጥ በተወካዮች በኩል በሚሰጠው ውሳኔ ላይ የመሳተፍ ሂደት ነው ሊበራል ዴሞክራሲ የግለሰቦችን መብት እና ነጻነት የሚያበረታታ ሆኖ በህብረተሰቡ ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ውስጥ የመንግስት ጣልቃ ገብነትን የሚከለክል የዴሞክራሲ አይነት ነው። ሀ ዴሞክራሲ እና የዴሞክራሲ ሥርአት ግንባታ ሄደት ነው ለ ዴሞክራሲ ሊገነባ የሚችለው በመንግስት ተሳትፎ ብቻ ነው ሐ ቀጥተኛ ዴሞክራሲ በዘመናችን ከበፊቱ የበለጠ ተመራጭ ነው መ መልስ አልተሰጠም የዜግነት ትምህርት የተማሪ ሃሪ መጽዛፍ ኛ ክፍል መግቢያ በምፅራፍ ሦስት ስለ ዴሞክራሲ ፅንሰ ሀሳብ እና ተዛማጅ ጉዳዮችን ተምረፃል ሻል በዚህ ምዕራፍ ደግሞ ከመሰረታዊ የዴሞክራሲ ስርዓት መገለጫዎች ውስጥ አንዱ ስለሆነው ስለ የህግ የበላይነት ትማራለህሽ በጥቅሉ ይህ ምዕራፍ ስለ የሕግ የበላይነት ጽንሰሐሳብ የህግ የበላይነት አስፈላጊነት የህግ የበላይነት መገለጫዎች በሕግ የበላይነት እና በግለሰብ የበላይነት መካከል ያለውን ልዩነት እንደዚሁም የህግ የበላይነት ተግዳሮቶችን የሚያካትት ይሆናል የምፅራፉ የመማር ውጤቶች የሕግ የበላይነት ጽንሰሐሳብን መግለጽ የሕግ ምንጮችን መለየት የህግ የበላይነት አስፈላጊነትን መግለጽ የህግ የበላይነት መገለጫዎችን መለየት የህግ የበላይነት እና የግለሰብ የበላይነትን መግለጽ ኳ ኳ ኳ ኳ ኳ የህግ የበላይነት ተግዳሮቶችን መተንተን ይሆናል የዜግነት ትምህርት ፍት መጽሃፍ ኛ ክፍል የሕግ የበላይነት ጽንሰሐሳብ ከተማሪ የሚጠበቅ ዝቅተኛው የመማር ብቃቶች ኤ የሕግ የበላይነት ጽንሰሀሳብን ትገልጻለህጫለሽ ኤ ፍትህን በዕለት ተፅለት ኑሮህሸ ውስጥ ትተገብራለህሪያለሽ ኤ የአንድ ሰው ድርጊት ፍትዛዊ ነው ወይስ አይደለም የሚለውን ተተነትናለህኛለሽ እ ፈጣ የበላይነት ማለት ምን ማለት ነው። የፍትህ ስርዓቱ ነፃ መሆን የፍትህ ስርዓት ነዓ መሆን ማለት ውሳኔ በሚሰጥበት ጊዜ ፍርድ ቤቶች እና ሌሎች የፍትህ አካላት ከተለያዩ ተጽአኖ ነባ መሆን ማለት ነው ዳኞች ሕግን የዜግነት ትምህርት ፍት መጽሃፍ ኛ ክፍል መሰረት ባደረገ መልኩ ውሳኔ ሲወስኑ ከፖለቲካ ተፅአኖ ከግል ፍላጎት እና ከሌሎች ተጽእኖዎች ነጻ መሆን አለባቸው የፍትህ ስርዓት ነዓ መሆን የሕግ የበላይነት እንዲረጋገጥ ያደርጋል ስለሆነም የፍትህ ስርዓቱ ነባ መሆን የህግ የበላይነት መገለጫዎች ውስጥ አንዱ ነው ሕግ በሁሉም ሰው ላይ አኩል ተግባራዊ መሆን ከህግ የበላይነት መገለጫዎች ውስጥ ሌላኛው ተመሳሳይ ድርጊት የፈፀሙ ሰዎች ጉዳያቸው በህግ ፊት አኩል መታየት እና ተመጣጣኝ የህግ ውሳኔ ማግኘት ነው የህግ የበላይነት የሚፈለገውን ውጤት እንዲያመጣ ከአድሎ የፀዳ አካፄድ ያስፈልጋል ይህም ተመሳሳይ ድርጊት የፈፀሙ ሰዎች በህግ ፊት አኩል መታየት ማለት ነው በሌላ በኩል የህግ የበላይነት ባለበት ሀገር ዜጎች የሚከተሉትን መብቶች ይኖራቸዋል አንድ በወንጀል የተጠረጠረ ሰው በፍርድ ቤት ጥፋተኝነቱ እስካልተረጋገጠ ድረስ ተጠርጣሪ ተብሎ ይቆጠራል ማንም ሰው በዘፈቀደ በቁጥጥር ስር አይውልም አይታሰርም ማንም ሰው ዛብትና ንብረቱን ሊነጠቅ አይችልም ፅ ማንም ሰው ላይ ፍርድ የሚተላለፈው በፍርድቤት ውሳኔ ብቻ ሆኖ የሚሰጠው ውሳኔ ከሰራው ጥፋት ጋር ተመጣጣኝ መሆን አለበት የህግ የበላይነት በሁሉም ሰው ዘንድ መከበር አለበት ቼርክት ስራ በአከባቢያችሁ የሚገኙትን የፍትህ አካላት በመጠየቅ ጉዳያቸው በፍርድቤት አየታየ ያለ እና ጥፋተኛ መሆናቸው ውሳኔ ያልተሰጠበት ሰዎች ምን እንደሚባሉ ለክፍል ተማሪዎች አቅርቡ የህግ የበላይነት መከበር የሚገለፀው ህግን በሁሉም ስፍራ በተመሳሳይ መልኩ በመተግበር ነው። የግለሰብ የበላይነት ማለት የመሪዎች ፍላጎትና ድርጊት ከህግና ከህዝብ ፍላጎት ያፈነገጠ ሲሆን ማለት ነው በሰው ልጅ ታሪክ ውስጥ ግለሰቦች ከህግ በላይ ሆነው የታዩበት ጊዜ ነበር በእንዲህ አይነት ስርአት ውስጥ ግለሰቦች ስልጣንን መከታ በማድረግ ፍላጎታቸውን ለሟሟላት ሰዎችን ሲያስሩሲያሳድዱ እና ሲያሰቃዩ ንብረታቸውን ሲዘርፉ ቆይተዋል በመሆኑም ለፖለቲካ ስልጣን የዜግነት ትምህርት ፍት መጽሃፍ ኛ ክፍል ሲባል ህግን አንደመሳሪያ በመጠቀም ከህግ በላይ አንደሆኑ አሳይተዋል ለምሳሌ በንጉሣዊ አስተዳደር ውስጥ ንጉሱንግስትቷ በህግ ያልተገደበ ስልጣን ስላለውላት በየትኛውም ህግ አይጠየቅምአትጠየቅም የሕግ የበላይነት ሁሉም ሰው ለህግ ተገዢ መሆኑን እና ከህግ በላይ አንዳልሆነ የሚያመላክት ነው የህግ የበላይነት የግለሰብ የበላይነት ተቃራኒ ነው የሕግ የበላይነት በተረጋገጠበት ስርአት ውሰጥ የመሪዎች ስልጣን በህግ የተገደበ ነው ይፄውም የህግ የበላይነት መሰረታዊ መርሆችን ስራ ላይ በማዋል ይገለፃል የህግ የበላይነት መርሆች ውስጥ ዋናዎቹ የሚከተሉት ናቸው ህግ በመሪዎች እና በህዝቡ ላይ እኩል ተፈጻሚ ይሆናል መሪዎች እና ህዝቡ በህግ ፊት አኩል ናቸው ማንኛውም ሰው ተገቢውን የህግ ሂደት ተከትሎ በመደበኛ ፍርድ ቤት ፍርድ አስካልተቀበለ ድረስ በግፍ አይቀጣም አንድ ተከሳሽ በፍርድ ቤት ጥፋተኛ አስካልተባለ ድረስ ነፃና ተጠርጣሪ ተብሎ ይታሰባል ማንም ሰው ትክክል አይደለም ብሎ ያመነበትን ውሳኔ ይግባኝ ማለት ይችላል መንግሥት በሕገ መንግሥቱ በተደነገገው መሠረት መምራት አለበት የግለሰብ እምነት ወይም ተግባር በሕገመንግሥቱ የተረጋገጡትን መሠረታዊ መብቶች መጣስ የለባቸውም የሕጉ አተገባበር ሕገመንግስታዊ መሠረት ሊኖረው ይገባል ነዬ«ን ስራ በሚከተሉት ጥያቄዎች ላይ ከተወያያችሁ በኃላ ለከፍል ተማሪዎች አቅርቡ የህግ የበላይነት አጦት ምን አይነት ችግሮችን ሊያመጣ ይችላል። ዜጎች ግንዛቤ ከሌላቸው የመንግስት መሪዎች ህግ ሲጥሱ ዝም ብሎ ለማየት ይገደዳሉ ስለሆነም የሕግ የበላይነትን በአግባቡ ስራ ላይ ማዋል አይቻልም በመሆኑም የግንዛቤ ማነስ በሕግ የበላይነት ላይ አንቅፋት ከሚሆኑት ነገሮች ውስጥ አንዱ ነው ደካማ አመራር ብቃት የሌላቸው መሪዎች ስልጣናቸውን ለግል ጥቅም ለመጠቀም ያላቸውን አቅም ስለሚገድብባቸው የህግ የበላይነትን ይጠሉታል እንዲህ አይነት መሪዎች ህዝብን በመበደል ለግል ጥቅማቸው እና ፊላጎታቸው ብቻ ይጨነቃሉ ስለሆነም የብቃት እጦት በህግ የበላይነት ላይ እንቅፋት ከሚሆኑት መካከል አንዱ ነው የሀገር ፍቅር ማጣት የህግ የበላይነት ላይ እንቅፋት ከሚሆኑት ምክንያቶች ሌላኛው የሀገር ፍቅር ማጣት ነው ሀገሩን የማይወድ ዜጋ ለግል ጥቅሙ ብሉ ህግ መጣሱ አይቀርም በተጨማሪም በሙስና ከመንግስት መጠቀም ይፈልጋል ስለዚህ ከድህነት እና ከሙስና የጸዳች ሀገር ለመገንባት ሀገሩን የሚወድ ዜጋ ሙስናና ህገወጥነትን የሚፀየፍ ትውልድ ማፍራት ያስፈልጋል የዜግነት ትምህርት የተማሪ ሃሪ መጽሃፍ ኛ ክፍል የምዕፅራፉ ማጠቃለያ የህግ የበላይነት ከዴሞክራሲ መሰረታዊ መርሆዎች ውስጥ አንዱ ነው ዜጎች በህግ ፊት አኩል ናቸው የሚለው እውን የሚሆነው የህግ የበላይነት ሲኖር ነው በዚህ አስተሳሰብ ዜጎች ሁሉ በህግ ፊት አኩል ናቸው ማለት ነው ዋና ዋናዎቹ የሕግ ምንጮች በአራት ሊከፈሉ ይችላሉ እነሱም ሕገ መንግሥት አሴት ፃይማኖትና ሞራል እና የሕግ አውጭው አካል ናቸው የህግ የበላይነት በአግባቡ ሲተገበር ዜጎች መብታቸውንና ነጻነታቸውን ጠንቅቀው ይረዳሉ በዴሞክራሲያዊ ማህበረሰብ ውስጥ የህግ የበላይነት ከግለሰብ የበላይነት ይለያል በሰው ልጅ ታሪክ ውስጥ ሕግ በመሪዎች ፍላጎት ላይ ተመስርቶ የቆየበት ጊዜ ነበር በሂደት ወደ የሕግ የበላይነት የሰፈነበት የመንግስት አስተዳደር እየተቀየረ መጣ የህግ የበላይነት በመንግስት መሪዎችና ተቋማት ላይ ተፅእኖ አለው የህግ የበላይነትን በአግባቡ እንዳይተገበር ከሚያደናቅፉ ምክንያቶች መካከል ጥቂቶቹ ሙስና የግንዛቤ ማነስ ደካማ አመራርና የሀገር ፍቅር ማጣት ናቸው የሕግ የበላይነት በተገቢ ሁኔታ ስራ ላይ እንዲውል ገለልተኛ ፍርድ ቤት ኃላፊነት የሚሰማው አመራር የአገር ፍቅር ስሜት እና የእውቀት መስፋፋት አስፈላጊ ናቸው የዜግነት ትምህርት ፍት መጽሃፍ ኛ ክፍል የምዕራፉ ቁለፍ ቃላት ሙስና የህዝብና የመንግስትን ስልጣን ለግል ጥቅም ማዋል ማለት ነው ፍትህ አድሎ የሌለበትና በህግም ሆነ በሞራል ትክክል የሆነ አካሄድ ማለት ነው የህግ አውጭው አካል ከመንግስት አካላት ውስጥ ህግ የማውጣት ስልጣን ያለው ማለት ነው ህግ ተርጓሚ አካል ከመንግስት አካላት ውስጥ ህግ የመተርጎም ስልጣን ያለው ማለት ነው የህግ የበላይነት ማንም ሰው በህግ መገዛትና ከህግ በላይ አለመሆንን የሚያሳይ ነው የግለሰብ የበላይነት ለፖለቲካ ስልጣን ሲባል ህግን አንደመሳሪያ መጠቀምና በህግ አለመገዛት የምፅራፉ የክለሳ ጥያቄዎች ክፍል የሚከተሉትን ዓረፍተ ነገሮች ትክክል ከሆኑ እውነትትክክል ካልሆኑ ሐሰት በማለት መልስሽ የህግ የበላይነት በሰፈነበት ሁሉንም ዜጎች ማሳተፍ የግድ አይደለም የህግ የበላይነት ባለበት ሀገር ውስጥ ማንም ሰው ለፈፀመው ጥፋት ተጠያቂ ይሆናል በዴሞክራሲያዊ ሀገር ውስጥ ህገ መንግስት የህጎች ሁሉ የበላይ ነው እሴት ከህግ ምንጮች ውስጥ አንዱ ነው ስልጣንን ያለመገደብ መጠቀም የህግ የበላይነት መከበር መገለጫ ነው የዜግነት ትምህርት የተማሪ ሃሪ መጽሃፍ ኛ ክፍል ክፍል የሚከተሉትን ጥያቄዎች ከተሰጡት ምርጫዎች ትክክለኛ የሆነውን መልስ ምረጥጪ የህግ የበላይነትን በተመለከተ ከሚከተሉት አንዱ እውነት አይደለም ሀ አድሎአዊ አሰራርን ያስቀራል ለ የፍትህ አካላት ከሌሎች ኃይሎች ጣልቃ ገብነት ውጭ እንዲሰሩ ያግዛል ሐ የሀገሪቱ ዜጎች የመናገር እና የመፃፍ መብት እንዳይኖራቸው ያደርጋል መ የሀገሪቱ ዜጎች ተከባብረው በእኩልነት እንዲኖሩ ያደርጋል የህግ የበላይነት በምን ይረጋገጣል። የዜግነት ትምህርት ፍት መጽሃፍ ኛ ክፍል የሰብዓዊ መብቶች ዋና ዋና ምሳሌዎች የሚከተሉትን ያካትታሉ በህይወት የመኖር መብት የነፃነት መብት የእኩልነት መብት ከቦታ ቦታ የመንቀሳቀስ መብት የግላዊነት መብት የሃይማኖት ነፃነት የሃሳብ ነፃነት ን ስራ የሰብዓዊ መብት ፅንሰሀሳብን አብራራ ዋና ዋና የሰብዓዊ መብቶች ምሳሌዎችን በመውሰድ ለክፍል ተማሪዎች ገለፃ አድርግ የ እ አ የሰብዓዊ መብቶች መገለጫ ባህሪያት ከተማሪ የሚጠበቅ ዝቅተኛው የመማር ብቃቶች ኤ የሰብአዊ መብቶች መገለጫ ባህሪያትን ትዘረዝራለህሪያለሽ ኤ የሰብአዊ መብቶች ተፈጥሮአዊ ገፅታዎች ታብራራለህሪለያሽ ዊነለብና መብቶች ምን ምን መገለጫ ባህሪያት አላቸው። የሰው ልጅ ክብር ምልክቶች ናቸው ለምሳሌ በህይወት የመኖር መብት ልንገዛ ወይንም መንግሥት የሚሰጠን አይደለምምክንያቱም የሰው ልጅ ተፈጥራዊ መብት ስለሆነ የዜግነት ትምህርት ፍት መጽሃፍ ኛ ክፍል ሰብዓዊ መብቶች የማይገፈፉ ናቸው ሰብዓዊ መብቶች ፍፁም እና መገፈፍ የሌለባቸው ናቸውፁ ማንም ማንንም አነዚህን መብቶች ሊነፍግ አይችልም እንዲሁም ማንም ሰው እነዚህን መብቶች በራሱራሷ አሳልፎ መስጠት አይችልም የተለዩ ሁኔታዎች እስካልተፈጠረ እና ህጋዊ ሂደቶች ካልተከተሉ በስተቀር ሊወሰዱ አይገባም ለምሳሌ አንድ ሰው በፍርድ ቤት ወንጀል ጥፋተኛ ሆኖ ከተገኘ የነፃነት መብቱ ሊገደብ ይችላል ሰብዓዊ መብቶች የማይነጣጠሉ እና እርስ በርስ የሚደጋገፉ ናቸው ሰብዓዊ መብቶች የማይነጣጠሉ አና እርስ በርስ የተያያዙ ናቸው ምክንያቱም አያንዳንዱ ሰብዓዊ መብት በሌሎች ሰብዓዊ መብቶች አጠቃቀም ላይ የተመሰረተ ነው ከአነዚህ መብቶች ውስጥ አንዱን መጣስ በሌሎች ሰብዓዊ መብቶች አጠቃቀም ላይ ተጽአኖ ይኖረዋል ለምሳሌ የመኖር መብት የምግብ መብትን እና ጥሩ ኑሮ የመኖር መብት ጋር ይያያዛል አንድ ሰው መሠረታዊ የትምህርት መብት ከተነፈገው ፍትህ የማግኘት እና በማህበረሰብ ጉዳዮች ውስጥ የመሳተፍ መብቱ ሊደናቀፍ ይችላል ለዚህ ነው ሰባዓዊ መብቶች የማይነጣጠሉ እና አርስ በርስ የሚደጋገፉ ናቸው የሚባለው ባጠቃላይ የሰብዓዊ መብቶች ባህሪያት ሁለንተናዊ ተፈጥሮአዊ የማይገፈፉ እና እርስ በርስ የሚደጋገፍ መሆናቸው ነው ዊነራን ስራ የሰብዓዊ መብቶች ዋና ዋና የሆኑ ባህሪያት ላይ በቡድን በመወያየት ለክፍል ገለፃ አድርጉ ሰብዓዊ መብቶችን የማክበር አስፈላጊነት ከተማሪ የሚጠበቅ ዝቅተው የመማር ብቃቶች ኤጨ የሰብዓዊ መብቶች አስፈላጊነት ትዘረዝራለህሽ ኳ የሰዓዊ መብቶች መከበር አስፈላጊነት ታብራራለህሽ የዜግነት ትምህርት የተማሪ ሃሪ መጽህፍ ኛ ክፍል ዋቼ የሰብዓዊ መብቶች መከበር ለምን ያስፈልጋል። የአፍሪካ የሰብዓዊ መብቶች ሰነዶች ለምሳሌ ስምምነቶችመግለጫዎች የአለም አቀፍ የሰብዓዊ መብቶች መመዘኛዎችን አካባቢያዊ ለማድረግ የሜረዱ እና የአፍሪካን ልዩ ሰብዓዊ መብቶች ትብብር የሚያንዐባርቁ ናቸው እኤአ በ የፀደቀው የአፍሪካ የሰብዓዊ መብቶች ቻርተር የአፍሪካ ቀዳሚ አህጉራዊ የሰብዓዊ መብቶች መሳሪያ ነው የአፍሪካ ቻርተር ሁለንተናዊ የሰብዓዊ መብቶች መስፈርቶችን አና መርሆዎችን አንዲሁም የአፍሪካን ወጎች በጎነት እና እሴቶችን ያጠቃልላል ይህ ቻርተር አንቀፆች አለው የሰብአዊ መብቶች እና ነጻነቶች በ ዓም በወጣው የኢትዮጵያ ህገ መንግስት ውስጥ አንድ ሶስተኛው ስለ ሰብዓዊ መብቶች ተደንግጓልፅ በኢትዮጵያ ሕገ መንግሥት ውስጥ የተገለጹት መሠረታዊ መብቶችና ነፃነቶች ኢትዮጵያ በፈረመቻቸው የአለም አቀፍ ሰብዓዊ መብት ህጎች ሰነዶች ስምምነቶችና መርሆዎች መሰረት የተተረጎመ ነው የብሄራዊ ሰብዓዊ መብት ሰነዶችን ተግባራዊ ለማድረግ ሚና የሚጫወቱ የተለያዩ ተቋማት በኢትዮጵያ አሉ እንደ ምሳሌ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን እና እንባ ጠባቂ ተቋም መውሰድ ይቻላል የዜግነት ትምህርት የተማሪ ሃሪ መጽሃፍ ኛ ክፍል ን ን መ ሰብአዊ መብትጥች ኮሚሸን ር ርንእአእርኮ ስዕል የኢትዮጳያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን እና አንባ ጠባቂ ተቋም ቹአፈን የፕሮጄክት ስራ በአለም አቀፍበአፍሪካ አህጉር እና በኢትዮልያ ደረጃ የተፈረሙ የሰብዓዊ መብት ሰነዶች ላይ በቡድን መረጃ በማሰባሰብ ለክፍል ተማሪዎች ሪፖርት አቅርቡ የሰብዓዊ መብቶችን በማረጋገጥ ረገድ የመንግስት ሚና ከተማሪ የሚጠበቅ ዝቅተው የመማር ብቃቶች ኤ የሰብዓዊ መብቶች መረጋገጥ ምንነት ትገልፃለህጫለሽ ኤ የሰብዓዊ መብቶች ለማረጋገጥ የመንግስት ሚናን ትዘረዝራለህሪያለሽ ዋ የሰብዓዊ መብቶች በማረጋገጥ ሂደት ውስጥ የምታውቀውን የመንግስት ሚና ጥቀስ የየሀገራት መንግስታት ሰብዓዊ መብቶችን ማክበርመጠበቅ እና ማስከበር ቀዳሚ ሀላፊነት አለባቸው አብዛኞቹ አገሮች ከቅርብ አሥርተ ዓመታት ወዲህ ዋና ዋና የሰብዓዊ መብት ስምምነቶችን ፈርመዋል። አንድ መንግሥት ዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብት ስምምነትን ሲፈርም በስምምነቱ ውስጥ የተካተቱትን መብቶች የማክበር የመጠበቅ አና የማስከበር ኃላፊነትን ይቀበላል ይህም መንግስት ምንም አይነት እርምጃ መውሰድ ወይም በስምምነቱ የተረጋገጡትን መብቶች የሚጥስ አርምጃ ሊወስድ እንደማይችል ያመለክታል የዜግነት ትምህርት ፍት መጽሃፍ ኛ ክፍል የግለሰቦች ሰብዓዊ መብቶች እንዳይጣሱ መንግስት አስቀድሞ አርምጃ መውሰድ አለበት ለምሳሌ አንድ ሰው በወንጀል ሊታሰር ይችላል ነገር ግን ይህ እስረኛ በማንም ሰው አካላዊ ድብደባ ወይም እንግልት ሊደርስበት አይገባም መንግስት የዜጎችን ደህንነት ከማንኛውም አይነት የሽብር ጥቃት መጠበቅ አለበት ይህም ህጎችን ከማውጣት ጀምሮ ሰብአዊ መብቶችን በብፄራዊ የትምህርት እና የመረጃ ዘመቻዎች አስከ ማስተዋወቅ ያለውን ማንኛውንም ነገር ሊያካትት ይችላል ለምሳሌ የትምህርት መብት ዊጨኑ ስራ ሰብዓዊ መብትን ለማስከበር የፖሊስየፍርድ ቤት እና የፍትህ አካላት ሚና ዙሪያ ቤተሰብህን በመጠየቅ ለክፍል አቅርብ የዜግነት ትምህርት የተማሪ ሃሪ መጽሃፍ ኛ ክፍል ማጠቃለያ ሰብዓዊ መብት ማለት ሀይማኖት ቋንቋ ጾታ ዘር ጎሳ ወይም ሌሎች ልዩነቶች ሳይለዩ ለሁሉም ሰው የተረጋገጡ ናቸው ይህም ሰው መሆን ብቸኛው የሰብዓዊ መብት መስፈርት ነውፊ የምንፈልገውን አይነት ማህበረሰብ ለመፍጠር ኢትዮጵያን ጨምሮ ሁሉም የአለም ዛገራት የሰብዓዊ መብት አስተሳሰቦችን ተግባራዊ ማድረግ ወሳኝ ነው ሰብዓዊ መብቶችን መተግበር እና ማክበር ኢትዮጵያውያን ዜጎችን ስልጣን የሚያጎናፅፍ ሲሆን አገራችን በተለያዩ ጊዜያት በሰብዓዊ መብት ጥሰት ምክንያት ለገጠሟት ችግሮች መፍትሄ ይሰጣል የሰብዓዊ መብት መከበር የረዥም ጊዜ ሰላምና ልማት ቅድመ ሁኔታ መሆኑን ማስታወስም አስፈላጊ ነው ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ሰብዓዊ መብቶችን የማስከበር የሞራል ግዴታ ቢኖርበትም መንግስታት ሰብዓዊ መብቶችን ማክበርመጠበቅ እና ማስከበር ያለባቸው ቀዳሚ ተዋናዮች ናቸውይህም ዘላቂ ሰላም አና ልማት ለማረጋገጥ ከፍተኛ አስተዋፆኦ አለውሁለንተናዊነት ተፈጥሮአዊነት የማይገፈፉ እና አርስ በርስ መደጋገፋቸው ዋና ዋና የሰብዓዊ መብቶች ባህሪያት ናቸው የምፅራፉ የክለሳ ጥያቄዎች ክፍል አንድ የሚከተሉት ጥያቄዎች ትክክል ከሆኑ አውነት ትክክል ካልሆኑ ደግሞ ሀሰት ብለህሽ ፃፍሃሬፊ ሰብዓዊዌ መብቶች ለሁሉም ሰው ተፈጥራዊ የሆኑ መብቶች ናቸው። የማህበረሰብ ተሳትፎ ማህበረሰብ እና ተሳትፎ የሚሉትን ቃላት የምያጣምር ሆኖአጽንኦቱን ከግለሰብ ወደ የጋራ የሚያደርግ ነው ብዙ ትርጓሜዎች ቢኖሩምየማኅበረሰብ ተሳትፎ በዴሞክራሲያዊ መርህ ላይ የተመሰረተ ሆኖ በማኅበረሰብ አቀፍ ጉዳይ የምጎዳ ማንኛውም ሰው በውሳኔ አሰጣጥ ሂደት የራሱን አስተያየት መስጠት አለበት የሚል ነው የማህበረሰብ ተሳትፎ መንግስታት አና ድርጅቶች የረዥም ጊዜ ግንኙነቶችን እና ውስብስብ ጉዳዮችን ለመፍታት ማህበረሰብን ማዳመጥ እና አብሮ መስራትን ያካትታል የማህበረሰብ ተሳትፎ የማህበረሰቡን ደህንነቶች የሚነኩ ጉዳዮችን ለመፍታት ከማህበረሰቡ አባላት ጋር አብሮ የመስራት ሂደት ተብሎ ሊገለፅ ይችላል አንደ አውነቱ ከሆነየማህበረሰብ ተሳትፎ ባለሙያዎችንየመንግስት ባለስልጣናትንአገልግሎት ሰጪዎችን አና የማህበረሰቡ አባላት አጋርነት እንዲመሰርቱ የሚጠይቅ የረዥም ጊዜ ሂደት ነው ስለዚህ የማህበረሰብ ተሳትፎ ከመረጃ አቅርቦት አንፃር በሁለት መንገድ የሚካሄድ ሄደት ነው ይህም ማለት ከመንግስት አካል ወደ ማህበረሰቡ የሚደርስ የአንድ መንገድ የመረጃ ፍሰት አይደለም በዚህ መሠረት ዜጎች በውሳኔ አሰጣጥ ላይ ንቁ ተሳትፎ ሲያደርጉ ተሳተፉ ይባላል ነ ዊ ምስል በጋራ ጉዳዮች ላይ የማህበረሰብ ዉይይት የዜግነት ትምህርት የተማሪ ሃሪ መጽሃፍ ኛ ክፍል የቡድን ሥራ ቼ የማህበረሰብ ተሳትፎ ፅንሰ ሀሳብ ላይ በቡድን በመወያየት ለክፍል ተማሪዎች አቅርቡ የማህበረሰብ ተሳትፎ አስፈላጊነት ከተማሪ የሚጠበቅ ዝቅተኛው የመማር ብቃት ኤ የማህበረሰብ ተሳትፎን አስፈላጊነት ታብራራለህሽ ኤ የማህበረሰብ ተሳትፎ ዋና ምክንያቶችን ትዘረዝራለህሽ ዌነህበረለብ ተሳትፎ ለምን ያስፈልጋል።