Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
በ የሱማሴ ብክመንግሥት ። በጠቅላላ የተከፈለ የሠራተኛው ስም ደመወዝ መጠን የመጓጓዣ ዓይነት የውሎ አበልና ነዳጅ ክፍያ ማጠቃለያ ሠንጠረዥ ተቁ የክፍያ ዓይነት ቅድሚያ ተጨማሪ ተመላሽ የሚደረግ ድምርልዩነት የተከፈለ ክፍያ ገንዘብ መጠን ። ር ር የሠራተኛው ሰም ሂሳቡን ያዘጋጀው ሠራተኛ።
ው ለ ገንዘብ ሚኒስቴር አዲስ አበባ ጉዳዩ የቀን የውሎ አበል ማሻሻያ አፈጻጸም መመሪያን ስለመላክ የመንግሥት ሠራተኞች ከመደበኛ የሥራ ቦታ ክልል ውጭ ወደሆኑ የሥራ ቦታዎች ለሥራ ጉዳይ ሲንቀሳቀሱ የምግብና የመኝታ ወጪ ለመሸፈን የቀን የውሎ አበል መመሪያ በማውጣት በሥራ ላይ እንዲውል ከመስሪያ ቤታችን በኔ ዓም በቁጥር ሲሰሚጠ በተጻፈ ደብዳቤ መሠረት መተሳለፉ ይታወሳል በመሆኑም በመመሪያው ተፈቅዶ የነበረው የአበል መጠን ከወቅቱ የገበያ ዋጋ ጋር በለመመጣጠኑ ለኣከፋፈል ምቹ ባለመሆኑ እና በመስክ የሥራ እንቅስቃሴ ላይ አሉታዊ ተጽእኖ በማሳደሩ የመንግሥትን የመክፈል አቅም ከግምት ውስጥ በማስገባት መጠነኛ ማሻሻያ ማድረግ አስፈሳጊ መሆኑ ስለታሙነበትየሚኒስትሮች ምክር ቤት የካቲት ቀን ዓም ባካሄደው ኛ የምርጫ ዘመን ኛ መደበኛ ስብሰባ የመንግሥት ሠራተኞችን የቀን የውሎ አበል ተመንና የአከፋፈል ሥርዓትን መርምሮ ከየካቲት ቀን ዓም ጀምሮ በሥራ ላይ እንዲውል ወስኗል ስለሆነም በምክር ቤቱ የጸደቀውን የቀን የውሎ አበል መመሪያ ከዚህ ሸሂ ጋር አያይዘን የላክን መሆኑን እየገለጽን መመሪያው በየተቋሙ ብትክክል ተፈጻሚ መደረጉን የግንዘብ ሚኒስቴር የፋይናንስ ቢሮዎች የተቋም የበላይ ኃላፊዎች የኦዲት ባለሙያዎች እና ሌሎች የሚመለከታቸው የሥራ ኃላፊዎች ሁሉ ጥብቅ ክትትልና ቁጥጥር እንዲያደርጉ እናሳስባለን ግልባጭ ካሉ ። ን አጭር ርዕስ ል ይህ መመሪያ የመንግሥት ሠራተኞች የአገር ውስጥ የቀን ውሎ አበል ክፍያ አፈጻጸም መመሪያ ቁጥር ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል አንቀጽ ትርጓሜ የቃሉ አግባብ ሌላ ትርጉም የሚያሰጠው ካልሆነ በስተቀር በዚህ መመሪያ ውስጥ ዋመንግሥት ሠራተኛ ማለት በቋሚነት ወይም በጊዜያዊነት ተቀጥሮ በመንግሥት መሥሪያ ቤት ውስጥ የሚያገለግል ማንኛውም ሠራተኛና የሥራ ኃላፊ ነው ቀን ውሎ አበል ማለት አንድ የመንግሥት ሠራተኛ በአገር ውስጥ ከመደበኛ የሥራ ቦታ ውጭ ወደ ሌላ የሥራ ቦታ ለሥራ ጉዳይ ሄዶ በዕለቱ ለመመለስ ሳይችል ሲቀር ለኣንድ ቀን ለሚያስፈልገው የምግብና የመኝታ ወጪ የሚከፈል አበል ነው ጭዌውሎ ገባ አበል ማለት አንድ የመንግሥት ሠራተኛ ከመደበኛ የሥራ ቦታ ውጪ ከን ወደ ሌዲ ሥራ ቦታ ሄዶ ፅጳቴን የሚመእስጳ ክሆነ ለምግብ ለሚያወጣው ወጪ የሚከፈል አበል ነው የአየር ፀባይ አበል ማለት አንድ የመንግሥት ሠራተኛ ለመስክ ሥራ የእየር ጸባዩ አስቸጋሪ ወደ ሆነ ቦታ ሲንቀሳቀስ የሚከፈል ኣበል ነው በዚህ መመሪያ በወንድ ጾዶታ የተገለጸው አነጋገር ሴትንም ይጨምራል አንቀጽ የመመሪያው ተፈጻሚነት ወሰን ከመንግሥት ተጂሚዎች በስተቀር ከፌዴራል እስከ ቀበሌ አስተዳደር እርከን ድረስ በአገር አቀፍ ደረጃ በዜግነት ኢትዮጵያዊ በሆኑ በቋሚ እና ጊዜያዊነት ወይም በኮንትራት ተቀጥረው በሜያገለግሉ የመንግሥት ሠራተኞች ላይ ተፈጻሚ ይሆናል ኗፍል ሁልት ያቀን ውሎ አበል ካፍያ አፈጻጸም አንቀጽ የቀን ውሎ አበል ተመንና አከፋፈል የቀን ውሎ አበል ተመን የሚሰላው ከአንድ ቀን የውሎ አበል ክፍያ ውስጥ ለቁርስ ለምሳ ለእራት እና ለአልጋ በመመደብ ነው ማንኛውም የመንግሥት ሠራተኛ ከመደበኛ የሥራ ቦታው ውጪ ወደ ሌላ የሥራ ቦታ ለሥራ ጉዳይ ሄዶ ዕለቱን መመለስ ካልቻለ ለሥራ ተሰማርቶ ቁርስ ምሳ እና እራት በተመገበባቸው የክልል የዞንኖ የወረዳ ከተማ ወይም የከተማ አስተዳደሮች እንዲከፈል የተመደበውን የውሎ አበል ክፍያ ለእያንዳንዱ ቀን በዚህ መመሪያ ከሠንጠረዥ አንድ አስከ አራት በተመለከተው መሠረት ሀ የክልል ዋና ከተማ የተመደበው በሠንጠረዥ የተመለከተው ለ ለአዳማ ከተማ አስተዳደር ለከተማ አስተዳደሩ የተመደበው ሠንጠረዥ የተመለከተው ሐ ጳዞን ዋና ከተ በየክልሉ ለዞን ዋኖ ከተሞች የተመደበው በሠንጠረዥ የተመለከተው መ በወረዳ ከተማ ወይም የከተማ አስተዳደሮች በየክልሉ በወረዳ ከተማ ወይም የከተማ አስተዳደሮች ዋና ከተሞች በሠንጠረዥ የተመለከተው በደመወዝ መጠናቸው መሠረት ይከፈላል አንዳንድ የክልልና የዞን ከተሞች ሆነው የወረዳ ከተማ መቀመጫዎች በሆኑበት ለክልሎች ወይም ለዞን ከተማዎች የተመደበው የቀን ውሎ አበል ተመን ለወረዳው ከተማ ጭምር የሚያገለግል ይሆናል የገጠር ቀበሌ የቀን ውሎ አበል በደመወዝ ደረጃ ልዩነት ሳይደረግ ለሁሉም የመንግሥት ሠራተኛ ቀደም ሲል ተወስኖ በሥራ ላይ ያለው ብር የሚቀጥል ይሆናል ባጻ ለሱ በፕማ አሚር ጳና በጨጨታሲ ያመያንገሥኅተ መሥሪያ ቤተ በመስራት ሳይ ያለ የመንግሥቹ ሠራተኛ ቀድሞ በተያዘ እቅድ መሠረት በባአዲስሱአባባ ከተማ መስተዳደር ውስጥ ለሥራ ተንቀሳቅሶ ለምሳ ወደ መደበኛ የሥራ ቦታው መመለስ የማይችል ከሆነ አቅዱ ለመሥሪያ ቤቱ የበላይ ኃላፊ ቀርቦ ሲጸድቅ ብቻ ለአዲስ አበባ ከተማ ከተፈቀደው የቀን ውሎ አበል በደመወዝ መጠኑ መሠረት ለምሳ ይከፈለዋል ማንኛውም የመንግሥት ሠራተኛ ከመደበኛ የሥራ ቦታው ውጪ ወደ ሆነ ሌላ የሥራ ቦታ ለሥራ ጉዳይ ሄዶ መሥሪያ ቤቱ የምግብ ወይም የመኝታ አገልግሎት የሰጠ እንደሆነ የተሰጠው የአገልግሎት ሂሳብ ከሚከፈለው የቀን ውሎ አበል ላይ ተቀናሽ ይሆናል ይህ መመሪያ በሥራ ላይ ካዋለ በኋላ ኣዲስ የሚደራጁ የዞን ወይም ወረዳ ወይም የከተማ አስተዳደር ሲኖሩ የቀን ውሉ አበል መጠኑ ቀድሞ ተደራጅቶበት ለነበረው የዞን ወይም ወረዳ ወይም የከተማ አስተዳደር የተመደበው የቀን ውሎ አበል መጠን ይሆናል አንቀጽ የውሎ ግበ ኣበል አከፋፈል ማንኛውም የመንግሥት ሠራተኛ ለሥራ ጉዳይ ከመደበኛ የሥራ ቦታ ወደ ሌላ የሥራ ቦታ ሄዶ ከጠዋቱ አንድ ሰዓት በፊት የሚንቀሳቀስ ከሆነ ለቁርስ በዕለቱ ከ በኋላ የሚመለስ ከሆነ የምሳ እና ከምሽቱ ሰዓት በኋላ የሚመለስ ከሆነ ለእራት ሥራውን ሲያከናውን በዋለበት ለክልል ከተማ ለዞን ከተማ ወይም ለወረዳ ከተማ እንዲከፈል የተመደበው የቀን ውሎ አበል ሂሳብ በዚህ መመሪያ አንቀጽ ንዑስ አንቅጽ መሠረት ይከፈለዋል በዚህ መመሪያ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ከተመለከተው በስተቀር መደበኛ የሥራ ቦታ በሚገኝበት የክልል ወይም የዞን ወይም የወረዳ ከተማ ውስጥ በመዘዋወር ሥራውን ለሚያከናውን የመንግሥት ሠራተኛ የውሎ ገባ አበል አይከፈልም ሪታ ታ ን ሂ» ያይ የኣየር ጠባይ ኣበል ወደሚክፈልበት የሥራ ቦታ ለሚላክ ሠራተኛ የሚከፈል የቀን ውሎ አበል አበል ኣንድ የመንግሥት ሠራተኛ ለሥራ ጉዳይ የኣየር ጸባይ አበል ወደሚከፈልበት የሥራ ቦታ ሲሳክ ኮ በአንደኛ ደረጃ የአየር ጸባይ አበል ወደሚከፈልበት የሥራ ቦታ የተመደበ ከሆነ የቀን ውሎ አበሉ ባተጨማሪነት ተሰልቶ ይከፈለዋል በሁለተኛ ደረጃ የአየር ጸባይ አበል ወደሚከፈልበት የሥራ ቦታ የተመደበ ከሆነ የቀን ውሎ አበሉ በተጨማሪነት ተሰልቶ ይከፈለዋል በሶስተኛ ደረጃ የኣያር ጸባይ ኣበል ወደሚከፈልበት የሥራ ቦታ የተመደበ ከሆነ የውሉ አበሉ በተጨማሪነት ተሰልቶ ይከፈለዋል አንቀጽ የቀን ውሎ ኣበል የሚከፈልበት የጊዜ ወሰን ማንኛውም የመንግሥት ሠራተኛ ከመደበኛ የሥራ ቦታ ውጭ ወደ ሌላ የሥራ ቦታ ተልኮ ያለማቋረጥ በመሥራት በኣንድ ቦታ እስከ ኣንድ ወር የቆየ እንደሆነ ለቆየባቸው ቀናት የቀን ውሎ ኣበል ይክፈለዋል ሆኖም ሥራው ከአንድ ወር ለበለጠ ጊዜ የሚቆይ መሆኑ ሲረጋገጥ የመሥሪያ ቤቱ የበላይ ኃላፊ በተጨማሪ እስከ ሁለት ወር የአበል ክፍያ እንዲቀጥል ሊፈቅድ ይችላል አንድ የመንግሥት ሠራተኛ ሥራው በፕሮግራም የተደገፈ ሆኖ ከመደበኛ የሥራ ቦታ ውጭ ወደ ሌላ የሥራ ቦታ ተልኮ የሚቆይበት ጊዜ ከሶስት ወር በላይ የሚፈጅ መሆኑ በቅድሚያ ከተረጋገጠ እና በመስሪያ ቤቱ የበላይ ሀላፊ ሲፈቀድ ሠራተኛው የሥራ መደቡ ወደሚገኝበት ቦታ በመንግስት ሰራተኞች አዋጅ ቁጥር አንቀጽ እና አንቀጽ መሠረት እንዳስፈላጊነቱ እንዲዘዋወር ማድረግ ይቻላል የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ቢኖርም በሥራ ባህሪያቸው አስገዳጅነት ከፌዴራልና ከክልል ከመደበኛ የሥራ ቦታቸው በመራቅ ከሶስት ወር በላይ ለሚቆዩ የመንግሥት ሠራተኞች ሥራውን በቋሚነት ወይም በጊዜያዊነት ባለሙያ መድቦ ማሰራት የማይችል መሆኑ ከታመነበት እና በጀት አስቀድሞ መያዙ ሲረጋገጥ የተቋሙ የበላይ ኃላፊ ሥራው እስኪጠናቀቅ የመስክ ሥሠ ዜን ሊፈቅድ ይችላል ጓደ ዉ ሓላሓአጨጠ ህ መሥኔ ዚ ጢሶ ህሮ ፕ ም። ን ዣህ ያ አንቀጽ ለቀን ውሎ አበል ክፍያ የሚሞሉ ቅጾች ማንኛውም የመንግሥት ሠራተኛ ከመደበኛ የሥራ ቦታ ውጭ ወደ ሌላ ሥራ ቦታ ለሥራ ጉዳይ ከመሳኩ በፊት የቀን ውሎ አበል መጠየቂያ መክፈያና መፍቀጃ ቅጾች ለጉዳዩ አግባብ ባላው ሠራተኛ ወይም የሥራ ኃላፊ እንዲሞሉ ይደረጋል የቀን ውሎ አበል እንዲከፈል የጠየቀ የሥራ ኃሳፊ በሠራተኛ የተሞላ ቅጽ በትክክል መሞላቱን ያረጋግጣል የቀን ውሎ አበል እየተከፈለው ወደ ሌላ የሥራ ቦታ የተላከ የመንግሥት ሠራተኛ ሥራውን አጠናቆ ሲመለስ የቀን ውሎ አበል መቆጣጠሪያና የሥራ ክንውን መመዝገቢያ ቅጽ በመሙላት ስላከናወናቸው ሥራዎች መግለጫ እንዲያቀርብ ይደረጋል የቀን ውሎ አበል ክፍያ እንዲፀድቅለት የሚጠይቅ የስራ ኃላፊ የመስክ ጉዞ ሪፖርት መቀበሉን የሚያረጋግጥ መግለጫ በማፅደቂዊያ ሰነዶች ሳይ ማመላከት አለበት በአባሪነት የተካተቱት ሠንጠረች እና ቅጸች መመሪያው አካል ናቸው አንቀጽ የመንግሥት ሀብትን በቁጠባ ስለመጠቀምና የመቆጣጠሪያ ዘዴዎች በፌደራል ተቋማት በሁሉም ክልሎችና ሁለቱ ከተማ አስተዳደሮች በጀት በሚያዝበት ወቅት በአመቱ የመስክ ሥራ የሚመለከታቸው ሠራተኞች ተለይተው ለምን ያህል ቀናት እንደሚሰማሩ እቅድ መያዝ እኖ የተያዘውም በጀት ከፕሮግራም በጀት አሠራር ጋር እንዲተሳሰር ማድረግ ይገባል። የውሎ አበል ክፍያ በፌዴራልም ሆነ በክልሎች የኦዲት መቤቶች የስጋት ክትትልና ቁጥጥር ቅድሚያ መስፈርት ሆኖ እየተሰራበት መሆኑ እንዳለ ሆኖ ወደፊትም «የውሎ አበል ክፍያና የመስክ ጉዞ» ጉዳይ ዋናው የኦዲት ትኩረት መስክ እንዲሆን በማድረግ የቁጥጥር ሥርዓቱ መጠናከር አለበት አንቀጽ ስለተሻሩ መመሪያዎች በሲቪል ሰርቪስ ሚኒስቴር ሰኔ ዓም በቁጥር ሲሰሟጠ በተጻፈ ደብዳቤ ተላልፎ በሥራ ሳይ ያለው የመንግሥት ሠራተኞች ቀን ውሎ አበል ክፍያ አፈጻጸም በዚህ መመሪያ ተሽሯል ከዚህ መመሪያ ጋር የሚቃረኑ ሌሎች የመንግሥት ሠራተኞች የቀን ውሎ አበል አከፋፈል ሰርኩላሮችና ልማዳዊ አሠራሮች በዚህ መመሪያ ተሽረዋል አንቀጽ በዚህ መመሪያ ያልተሸፈኑ ጉዳዮች በዚህ መመሪያ ያልተሸፈኑ ጉዳዮች ሲያጋጥሙ ጥያቄው ለኮሚሽኑ እየቀረበ ውሳኔ የሚሰጥባቸው ይሆናል። መ ሙጋ ሸሽ ዐ ሽ ለ ኡ ቪ ሠንጠረዥ ሁለት የአዳማ ከተማ አስተዳደር የቀን ውሎ አበል መጠን ከብር ተቁ የከተማ አስተዳደሩ ስም አስከ ብር ብር እና በላይ እስከ ብር አዳማ ከተማ አስተዳደር ሠሃጪጠረዝ ቦስት በየክልጴ ስር ያሉ የዞን ዋና ከተሞች የቀን ውሎ አበል መጠን የደመወዝ መጠንን መሰረት ያደረገ የአበል መጠን እስከ ብር ከብር ከብር ተቁ ክልሎች እስከ ብር እና በላይ የትግራይ ብክመንግሥት የአፋር ብክመንግሥት የአማራ ብክመንግሥት የኦሮሚያ ብክመንግሥት የቤንሻጉሙዝ ክመንግሥት የደቡብብህ ብክመንግሥት የጋምቤላ ብክመንግሥት የሱማሌ ብክመንግሥት ኮ። « ሠንጠረዥ ስራት በየክልሉ ስር ያለየወረዳ ዋና ከተሞች ወይም ከተማ አስተዳደሮች የቀን ውሎ አበል መጠን የደመወዝ መጠንን መሰረት ያደረገ የአበል መጠን አባባ እስከ ብር ከብር ብር እስከ ብር እና በላይ የትግራይ ብክመንግሥት የአፋሮር ብክመንግሥት ር የአማራ ብክመንግሥት የኦሮሚያ ብክመንግሥት ሯን የቤንጉምዝ ብክመንግሥት የደቡብብህ ክመንግሥት የጋምቤሳ ብ።