Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ቅርብ ሆኖ ለማየት ስታጎነብስ ቱ ራውን ሥዕል ከ ትሐታዊ ኃይል መባላት ስለሰጣት ም ሞ ተንተጠተጠ ምን ዘ ጴ ባርነ ቫዢ የሚ ው ልዩ ስጫጎ ነ ነገረው አቋራፀጩም መንገድ የቱ እንደሆነ ገለጸለት ቡሩኖ ዛሬውኑ ልሂድ ጦይስ ልትር ሲል አመነታ በእለቱ ከኦክስዴል ለመድረስ እንደማይቻል በተገነዘበ ጊዜ ለአንድ ተሬጨጨሣሪ ተን ቢሆንም የጥ ንት ሚስቱ በድሎት ውላ ሃደርዋ አስቶጨፀ ባልዋን ሃነነጋገር እንዳሰበት ሲወጦስን ለሚያስከትለፀ ዱብቭ ዕዳና ጭንተት ዴንታ አልነበረውሆ እመቤ ቲቱ ከሊሉ ሱርድ ከርስተንን ማነጋገር ይችል እንደሆነ ጠየተ የተሸጠ አታ አድራሹ ሰውዬ ሎርድ ርስተንን ገኘት አስቸጋሪ መሆኑንና ሰውዬው አጅሣ በጣም ሥራ እንደሚበዛባቸው ነገፈው ጋ ርድ ዘርስተን በዚያች ሰዓት ዳያገ የት እንዳለች ይነግሩኛል በማለት በጉጉት አፉን ከፍቶ አዳመጣቸው ኃላፊውም የሉርድ ከርስተንን ጭንቀት በፊቱ ላይ ስሳነበቡ ቶሎ ቶሉ ተናገሩ ዛሬ ግን ሳያቸው በሽተኛ መስለው ነው የታዩኝ ከአንዴም ሁለቴ ኮ ሚድጳት ሚስቱ ሊደረስበትና ሊታረም ከማይቻል አደጋ ላይ መውሂ ጉዋን ጉገጦተ ችሉቱ ከተካሄደበት ክፍል ጫማውን ስማ ስትወጣ ጣዕፅሪ ሞት መስላና ተስፋ ቆርጣ መሄድዋን አስታወሰ የእኑ ፍቅር ማረኝ» ብላ መናገርዋጥ ትዝ ሲለው ራስዋን ለማጥፋት እንደሄደች ጠረጠረ ሣረኝ አለች። ያቺ ደማም ያቺ ቆንጆ ያቺ በግርማሞገስ የከበረች ውብ ሴት። ለእኔ እንግዳ ነገር ነው የሆነብኝ ባለቢትምን በሚገባ አውታቸ ዋለሁ ውብታቸው ሃፃንንም እንደስብ ሁሉ እኑኒንም ሳይሣማርከኝ አልቀረም በዚህ የተነሳ በተገናኘን ቁጥር አፍጥጩ ነው የሣያቸው እመቢቴ ዘጦትር ወደ ባቡር ጣቢያ የሚመጡት በሰረገላ ሲሆን ብዙ ሰውም ሆጅባቸው ነበር።ብዙ የዕያስከፋህ ዘነ አብረን እንሄዳለን» አለወ ሉርድ ከርስተን «አሁን እንሣዲህ የሻለው በትርብ ወደሚገኝ ማረፊያ ቤት እንሂድና ተፈላጊው አርዳታ ይደረግላት ሲል ሐኪ አባሳሰበ ስለዚህ ዳያን የልጅነት ጊዜዋን ካሳለፈችበት ቤት ይዘዋት ሄዴዲ ብዘ ዓመታት በ ፊት ከተሽሬችበት ክል ውስጥ ነናስ ውሩጪቧ አልወጣሦ በሣለት ታገለችበት ሕይወትዋን ለሃነትረና የዘመምነ የሳይንስ ጥበብ ሊያደርግ የሚችለው ሁሉ ተደረገላት ችግር ጦይም የገንዘብ እጦት እንትፋት አልሆነባካትም ምርጥ ሐኪሞች ከለንደንና ከፖሥሪስ ተጠሩ ምርጥ ነርሶችና ገንዘብ ንው የሚችል ፃንኛጦፖ ነገር እንዲመጣ ተደረገ ይህም ሀሆና ሦፉ እየጠና በመሄሩ አንዳንድ ጊዜ ሰፀ ሁሉ «ዳያን ትሞ የችፈጠበት ጊዜ ነበር ኖን ሕመም ለች ብሉ ተስፋ የቡሩ ቢሸፍት መዋት ይ ታወቀ ተገቢው ክብር ተሰጥቶት በኦቅራቢያ ከሚገ ገጦ ረፊያ ቤተ እንዲሄድ ሎርድ ከርስተንን እንዲያጦሩ እድል አለመስጠት ነው። ነገሩ በቀያ ቱጥር ለሐሜታ የበለጠ በር ይከፍታል አፍና ዳያን የወዳጅጥን ምክር ስለተቀበለች ለሁለተኛ ጊዜ ተሞሸሩ።
«እመቤት ከርስተን። አለች ዳያን አሁንም የድካም ሰሜት አየተሰማት «ፊሊፕ ጦደይ ቤት ብንሄድኑ በሚ ስለምን አለ ሎርድ ከርስተን «የዕረፍታችን ተን ግን እንዴት የለም ወ ኣለ ተኡ ብሉ ሲናገር ዳያን እንግዳ የሆነ ገጽታ እየታየባት ለመሄድ ተን ን አይደለም ውብ የሆነ ተን ነበር አለች ከዚያም ዝም ያለችዞ በዚይ ል ጊዜ ታል ሳትተነፍስ ዝም አለች ምናልባትም ሸዘለተ ኣሰ የሰሃትችዘዙ ነገር በሕልሄ ነው ቦነ እያለች ስታስሳስል ይሆኖል። ሉርድ ከርስተን ደግሞ በባለቤቱ እንዲህ ሞት ይይ መ ዳያን ጦደ ባልዋ ዞራ «ፊሊፕ ከቤት አንዛለሻው ደዴክሞኛል ሸ ቤት ጉዞ እንደ ጀመሩ ዳያን ዝም እንድትልና እንድታርፍ ባልዋ ጠሪቃ ሎርድ ከርስተንና ጓደኛው የሚወያዩትን እንደ ሕልም ዘይሪይ ጨዋታቸውን አዳመጠት እናመሰ ለክ ት ጊዚ ተን እኔም እንዚ ያለ አነገገር ሄድ አለብን ሆና «ሊልያንና እኔ እንጣጫወታለን አንቺ የኛን ጨዋጥታ እየሰማሽ ብታርፊ ይዝላል» አላት ከጥቂት ጊዜ በኋላ ለሉ«ርድ ከርስተን ጦደ ዳያን ዞር ብሉ መሴ ዳቫር ያጫጦተንን አሳዛኝ ታሪክ አዓዳምጠቫል። ዛራ ስለልጁ «እርግጥ ነውጡ ልጁ በጣም ብልህ ነው የመሰለኝ አለች ዳሆን ዝግ ብሳ «እና ልጁ የልቡን ግልጥልጥ አድርጎ ምንም ነዝ ሳይደብት ስለሚያወራ ከእርሱ ጋር መጫወቱ ደስ ይለኛል ሙሴ ዳቫር የሚያሳድገው ልጅ በዳያን ሲመሰገን በመስማቱ ደስ አለው ስለዚህ ቸርዋ እመቤት በምትመጣበት ተን ልጁ ከቤት እንዳይጠፋ ለማድረግ ለራሱ ይነግራል ምናልባት ጥሩ ጓደኛሞች ሊሆኑ ይችላሉ የሚል ተስፋም አደረበት በዚያን እለት ግን ዳያን ልድዋን ሳታይ መመለስ ነበረባት ሳታገኘ በመመለስዋ እድግ አዘነች ሎርድ ከርስተን ሁናቴዋን ተገንዝቦ «ዛሬ ደዴሣሞ ምን ነካት» ሲል ተጨነተ ዳያን ልጅዋን ሁለት ጊዜ አየችው ግን ከዚህ ይበልጥ እንድታየው የነበራት ፍላጎት በሣየሉና ስለእናቱ ምን እንደሚያስብ ለመጠየት ስለጓዓች ብቻውን ለማግኘትና ለማነጋገር ፈለገች አስደሳች የሆነ አሳብ መጣላት በሚቀጥለው ሳምንት ወደ ሠሲ ዳቫር ቤት ከመሄድ ይልት ሙሴ ዳቫሻርንና የሚያሳድገውን ልጅ እራት እንዲጋበዙ ባልዋን ለመጠየት ወበነች ሎረንስ ከቤትዋ ሲመጣ «የበሰበሰብኳቸውን የእጅ ሥራዎች ላሳይህ ብዬ ከአንድ ከፍል ወስጄ ስለእናቱ ያለውን አስተያየት ረጋ ብዬ እጠይተዋለሁ በትል እቅድ አወጣች ፊሊጥ አለች በሚቀጥለው ቀን ጠዋት ከባልዋ ለቁርስ በ ደሣጡተው ቀርበው ሳለ ለሐሙስ የቀጠርነው ሰው አለ እንዱ። » አለች ዳያን በዝግታ ያለውን በመድገም የለም አለ «አንድ ተን እንኳን። » ስትል ዳያን ጠየተችጡቋ የለም እናቱን በክፉ ዓይን መት አሯቲ ሄስተር በሑ ጠላቻት ይህም ሆኖ እናቴ እኑን በጣሥ ትወድ ነበር ምንም ክፉ ነዙ ቢደርስባት ጥላኝ ለመሄድ አትፈትድም ነበርነፁ የሞትኩ ስለመሰላት ነኩ አገር ጥላ የሄደችወጦ ልጃ እናቱን አመስግኖና ደግፎ ሲናገር የዳያን ዓይን እንባ አተረፈ ግን ልጁ እንዲያውትባት አልፈለገችም ልጁ እናቱን ምን ያለ እንደሚያፈትር ምስኪንዋ ዳያን ተረዳች «ከሰው ሁሉ የተለየች ፍጡር ናት ትለኝ ይሆናልኔ ሆኖም እውነቱን ከማውጣት ወደ ኋላ አልልም ከብዙ ባመታት በፊት አንተን የሚመስለ ሰው አውት ነበር ያ ሰው አንተ ለመሆንህ ለማረጋገጥ አልቻልኩም ሆኖም ከረጅም ጊዜ በፊት የሣነውትህና እወጦድህም እንደ ነበር የአሳብ ጭላንጭል ከኅሊናዬ ውስጥ እንዳለ ይሰሃኛል» እያለች ስትናገር ልጁ ሳት አሰ «እመቤቴ ነገሩ ለእኔም እንግዳ ነቦጦ እኒፖ የእርስዎን ዓይነት ስጫት ነው ያለኝ በድንገት ያገኘሁዎት ወጦይሦ በድንገት የተገናኘ አይመስለኝም ልጁ ይህን አንዳለ ፊቱ ተለዋውጦ መናገሩን ያቆሣሃነል ሆኖም ትንሽ ከቆየ በኋላ ተጠል አድርጎ «እንደ ባለጌና ደፋር ልጅ ይቆጥሩኝ ይሆና ሲላት አተኩራ ተመለከተችው ፔ ያን እሄ ያፈቀርኩትን ሰጡ ነው የሥትመስለጦ ቁርጥ እርሰ። በማለት መለሰችለት መፈጸም ያለበት የእርስዎም እንጂ የእነ ፈታድ አይደለም እርስዎ እንዳሉት ይሁን» በማለት ስተር ፎክላንድ ለጥ ብሉ እጅ ነሳት እመቤት ከርስተን ዝግ ብላ ተናገረች «የመረጥክልኝን እታ እጦስደጥለሁ እንዲያውም እፓውን የደ ቤት ላክልኝ ይህን ምስኪን ግን አታሰቃዩትቋ ተሳስቷል እንጂ ጦንጀል አልዞራም መሳሳት ደግጥ ጦንጀል አይደለም» ብላ ከተናገረች በኋላ ለመሄድ ተነሳች ዳያን ግን በተላሉ ለማምልጥ አልቻለችም ቡሩኖ ሲቨርን ፊቱን በቁጣ ኃይል አጥቱር የዳያንን እጅ ጠፍሮ ያዘ «ዳያን ተይ አትካጅኝ ይህን ዘዲዴሽን ብትተይ ይሻልሻል ባለቤቴ እንደሆንሽ ልቦናሽ ያውተዋል» እያለ ሲጮህባት ዳያን «እባክህን አላተኝ» በሚል ዓይን ሚስተር ፎክላንድን አየችው «የሰውዬው ዙሁነታ ያሳዝናል» አለች ዳያን «ለማንኛውም እስከ ሠ ረገላዬ ድረስ ትሸኘኛለህ። በሣለት ቤቱን ያሳ የውን ሰው ጠይቶ ለሌላ አምስት ፓውንድ ሰጠፀው በዚህን ጊዜ ሰውዬው ያንን ቸር ሰጦ ለመርዳት ጉዳት አያስከትልም ብሎ ስላመነ ኦክስዴል የት እንደሆነ ነገረው አቋራፀጩም መንገድ የቱ እንደሆነ ገለጸለት ቡሩኖ ዛሬውኑ ልሂድ ጦይስ ልትር ሲል አመነታ በእለቱ ከኦክስዴል ለመድረስ እንደማይቻል በተገነዘበ ጊዜ ለአንድ ተሬጨጨሣሪ ተን ቢሆንም የጥ ንት ሚስቱ በድሎት ውላ ሃደርዋ አስቶጨፀ ባልዋን ሃነነጋገር እንዳሰበት ሲወጦስን ለሚያስከትለፀ ዱብቭ ዕዳና ጭንተት ዴንታ አልነበረውሆ እመቤ ቲቱ ከሊሉ ሱርድ ከርስተንን ማነጋገር ይችል እንደሆነ ጠየተ የተሸጠ አታ አድራሹ ሰውዬ ሎርድ ርስተንን ገኘት አስቸጋሪ መሆኑንና ሰውዬው አጅሣ በጣም ሥራ እንደሚበዛባቸው ነገፈው ጋ ርድ ዘርስተን በዚያች ሰዓት ከእቤት ይኖሩ እንደሆነ በጠየተ ፈ የሉድ ከርስተን ከቤት አለመኖር ተነገረው ከቪያም የውጭ ተዘጋበሽ ፍርም ከርስቶት ሰናያኝኸች የፈለገው ጃያን ያይረበች በትገ በደዶ ለመንገር ነበር ሆኖም ሉርድ ከርስተንን ከቤታቸው ገብቶ ለጣማጋገር እንደማይቻል ማበ ከበራፍ አካባቢ ቁጭ ብሎ ጠብቆ አዞዬውን ከዚያው ማነጋገር እንደሚሻል ይወስናል ስለዚህ ተኑን ሙሉ ያው ቁጭ ብሎ ይውሳላል ለዓይን ያዝ ሲያደርግ ሠረገላ መጥቶ አንድ መልኩ እጅግ የሚያምርና ሰው ከዞረገላ ሲጦርድ አየ ቡሩኖ ሰውዬውን በአድናቆት ሲመለከተው ዝማ ሞግሱ አስፈራው «ዳያን ይህን የመሰለ ሰው በፍትር ለመጣል ቻለች ማለት ነው። ተደም ሲል በዕለቱ ከሰዓት በፊት በሩን የከፈተለት ሰው በሩን ከፈተ «ሌርድ ከርስተን ተመልሷል ሲገባ አይቼዋለሁ ላነጋግረው እፈልግ ነበር» አለ ቡሩኖ «የለም የለም በአሁን ሰዓት ሰው ለማነጋገር አይችሉም» ሲል አሸከሩ መለሰለት የለም ሎርድ ከርስተንን ማነጋገር አለብኝ አንተ ደግሞ ልትከለክለኝ መብት የለህም አነጋግረዋለሁ» ሲለው አሽከርዮው በአግራሞት ቡሩኖን አተኩሮ ተመለከተው ጆሮ ካለዎት ያድምጡ ጌቶችን ለማነጋገር የሚፈልገው ሰው ቁጥር እጅግ ብዙ ስለሆነ ማንም በመጣ ቁጥር እርሳቸው ካለብት እንዲገባ የአፌቶድሰትም አሁን ከዚህ ቁመው አይጩሁ ተገድደው ከሚሃዱ በሰላም ከዚህ ቢሄዱ ይሻልዎታል ል እሰጥ ብሉ ሲናገር አፉን እንደ ከፈተ አሽከርዮው ገብቶ «እኒ በጉቦ የምደለል ሰው አልምሰልህ ይለዋል ግድ የለም አሁን ስላላገኘሁት ለዘሳለም የሣጣው አይምሰልህ ደስ ይበልህ ዶህ እዚህችው በራፋችሁ ቁጭ ብዬ አድራለሁ ነገ ጠዋት ሲወጣ እአነጋገረጥለፉ ዘዚ «ሮፎ ፌ ኳ ፋ አንታፖ ደስ ይባልህ ተጎለት ጥፋቱ ግን የእእ እንዳልሁ ሣማወት ይኖርብሃል ደግሞም ብዙውን ጊዜ ጌቶች ከስድስት ሰዓት በፊ ክቤት አይጦጡም ከዚያ በራት ፖሊሶች ይዘውህ ይሄዳሉ» ሾራዳ ሳትሆን አልቀረህም» ሲል ቡሩኖ በድፍረት ተናገረ ምንም አይደለምሦ ስድቡ እንደሀነ የለመድኩት ነው አሁን ብፓ ዘዚህዘ ጥፋልኝ እኒ የፈለግፁትን ልሁን» ብሎ በሩን በላዩ ላይ ዘጋበት ቡሩኖ ከዚያ ሥፍሪ ከመሄድ በስተተር ሌላ ምርጫ አልነበረውም ኤራ ሠሥ ፖ ምፅራፍ ሠላሳ ሁለት «ሚስቴ ነሽ ዳያይን ዳያን ወዴ ቤትጥ ጦደ ኦክስዴል በተመለሰች ሣሣግሥት ከመኝታዋ በጠዋት ተነሳች ያን ዕለት ሌሊት ያየችው ሕልም እጆግ የሚያስፈራ ሲሆን አንትልፍ ወሰዶኣት ዓይንዋን በጨፈነች ቁጥር የሚታያት የዚያን የምትሸሸውን የቡሩናን ፊት ሆነ ዳያን ሚስቴ ነሽ» ሲል የተናገራት ቃል ከኅሊናጥ አልፀዐ አላት የሞት ጭንተት ሲሉ አኣይገባኝም ነበር አሁን ግን ምንነቱን ተረዳሁ» ስትል አሰበች ገና ጎህ መትደዱ ስለነበር ገረድዋን ለመቀስቀስ አልፈለገችም ስለዚህ ከአበቦች መካክል ለመንሸራሸር ብቻዋን ወደዚያ ሄጆች የአካባቢውን ግርማና ጡርት ተመለከተች ፀሐይ ደም መስላ ሖት ስትል ማየትና ወፎች ሲዘምሩ ሠሻንት ለዳያን ብርቅዬ ትርኢት ስለሆነ ዶትዋን ፈካ አድርጋ ከተፈጥሮ ውርኔት መካከል ቆመች ታዲያ ያ ተፈጥሮ እሰህ ድሚሜኖ ልክ አብሮአት ይኖራል ወይስ ለመከራና ለስቃይ ይሰጣታል። » ሲል አሰበ ሎርድ ከርስተን። ብላ ስትናገር ፊትዋ አመድ መስሎ ሰውነትዋ እንደ ቅጠል ተርገፈገፈ «ሄለን ይህን ደብዳቤ የምሰጥሽ ኅዘን እየተሰማኝ ነው እስቲ አንብቢው» አላት ነበር ዳየ ጠዩህጺዞኮዮ ምፅራፍ ሠላሳ አራት የሞት መራራነት ዳያን ደብዳቤውን ስታነብ ባልጥ ከአጠገብጥ ዞር አለ ሦ ናልባት ቡሩኖ ሲቨርን እንዳለው ደብዳቤ ጦሰጥ የሰፈሩት ሉች አስደን ግጠዋት ሰጦውነትዋ የተንተጠተጠ እንደሆነ ለማየት ስላልፈለገ ለሆን ይችላል ከፊትጥ ዞር ያለው አንድ ጊዜ ብቻ በሩቱ አንገቱን ተና አድርጎ ቢመለከታት እንደ ሕውልት ከአንድ ቦታ ተተክሳ ደብዳቢው ነሃርኳት አየ ደብዳቤወውን አታነብም ነበር ታሪኩን አንድ በአንድ ታውጦተዋለች ጉዳዩን ለማሰላሰል ጊዜ እየጦሰደች ነበር እንጂ ደብዳቢውን አታነብበውም ያ ክፉ ተን በመጨረሻ ደረሰ ነዛስጥና ሥጋዋ የተጥጠው በአንድ አሳብ ላይ ብቻ ነበር ለባልጥ መንገር አለባት ጦይስ የለዛትም ኩዛሣው ስር ተደፍታ ወንጀለኛ ሴት ለመሆንጥ ቡሩኖ የሚያወራው ታሪክ ትክክልና የቡሩኖ ሚስት እንደሆነች የሚያምናትና የሚወድዳት ሟሰቱ እንዳታለለችው ትግሣግለጽለት። » «አንድ መስመሩን የሳተ ደብዳቤ ደርሶኛል» አለ ሎርድ ከርስተን «ያንን ደብዳቤ የጻፈ ሰው ትጣት የሚገባ ይመስለኛል «ጌታዬ እነና እርስዎ ብንጦታር ዋጋ የለም ጥትምም የሚሰጥዎት አይመስለኝም የእነ አመጣጥ ለዚህ ለሟያሳዝን ታሪክና ላልተባረከ ጋብቻ መፍትሔ ለመፈለግ ነው መፍትሔው ኃይል ከመሰልዎት ለአርስዎና ለዳያን ጥሩ አይሆንም ሎርድ ከርስተን ጦደ ግስላነት ተለውጦ ፊቱ ደም ለበሰ የስጫት ኃይል አስገድዶት ወደፊት ራመድ ካለ በኋላ በኀሊና ዳኝነት ለመናገር የፈለገውን ጥጥ አድርጎ ከነበረበት ተመለሰ «ስለባለቤቱ በምትናገርበት ጊዜ ስምዋ እመቤት ከርስተን መሇ ኑን ላሳስብህ አወዳለሁ» «የለም» አለ ቡሩኖ። » ብሉ ሎርድ ከርስተን ራሱን ጠየተ «የለም። ቭ የአነጋገሩ ስልት እውነትን የተመረኮዘ ይመስላል» ሲል ለጠየተው ጥያቂ ራሱ መልስ ሰጠ ሎርድ ከርስተን ተደናገረው መልስ ከመስጠቱ በፊት ከክባለሉ ውስጥ የነበሩትን ሰዎች አንድ በአንድ ቃኘ ከሰዎቹ መዛከል በፅድሜ ጠና ያለች ጸጉርዋ ሽበት የጦረሰውና በሁነታው የተደሰተች የምትመስል አንዲት ሴት ነበረች ሴትዮዋ ወጦይዘሪት ሄስተር ሲቨርን ትባላለች «የሚስስ ቡሩኖ መጨረሻ ያሣረ አይሆንም» እያለች ዘጦትር ትለፍና የነበረችው አኒ ክለሌግሣም ከአጠገብዋ ቆማለች ከዚያም ሉርድ ከርስተን አንድ ዘለግ ያሉ ቂስ ባየ ጊዜ ዓይኑን ከእርሳቸው ላይ አሳረል ቁሱ ወደፊት ጦጣ ብለው እጅ ነሱት ጌታዬ ራሴን እንዳስተዋውት ቢፈትዱልኝ ራልፍ ቶርን እባላለሁ» አሉ ሎርድ ከርስተን ኮስተር ብሎ አያቸው «እርሳቸው ደግሞ ምን አግብቷቸው ነው የመጡት። » ብሎ ሲጠይት ቡሩና መልስሰጠ «ይህችኛዋ እኀቴ ሄስተር ስትሆን ያቺ ሠራተኛችን ናት እኛ የመጣነው የምስነዘነት ቃላችንን ለመስጠትና ባለቤቴ ብለው በሚጠርዋት ሴት ላይ ለመፍረድ ነው» አለች ሂስተር ኦንደነዚያ ያሉ ሞጥሟጣ ሴቶች በቆንጆዋ ዳያን ላይ የምስክርነት ታቃላቸውን ለመስጠት በመምጣታቸው ሉርድ ከርስተን ቅር ለመሰኘቱ ከፊቱ ላይ ታዩ ዓይኑን ከሴቶቹ ላይ ሲያነሳ ቄሱ የእጅ ምልክት በመስጠት ጸጥታን ካስገኙ በኋላ የሚከተለውን ተናገሩ ለሚስተር ሲቨርን አንድ አሳብ አቀረብኩለት በአሳቡ እርስዎም እንደሚስሣሙ አልጠራጠርም ስለሣንኛውም ነገር ትፅሣሥት እንዲ ኖረው ለመንኩት ታሪኩን አገር እንዳይሰማ በምስጢር እኛ እንድ ንነጋገርበትም ጠይትፁት ዳያን ባልፎርን አውቃታለሁፁ ጦት ብቻ ሳይሆን በደምብ አስታውሳታለሁ አሁን እንኳን ባያት ሳላወላውል ልለያት እችላለሁ እመቤቲቱን ያገናኙኝና ላነጋግራት እኔ የሥሰጠውን የምስክርነት ቃል ላይተበሉት ይችላሉ ግን አገናኙኝና ልያት ሎርድ ከርስተን አጎንብሶ እጅ በመንሳት መስማሣቱን ገለጸ የተናገሩት ትክክል ይመስለኛል» ሲልም መለስ «እመቤት ከርስተን ካልተቃወመች እነ እስሣለሁ እንግዲያውስ እኔም ትንሽ የማክልበት ነገር አለኝ» በማለት ቡሩኖ ሲቨርን ተናገሪ «እኅቴና ሠራተኛችን ደግሞ እንዲያይዋት እጠይቃለሁ ለጥቂት ዓመታት አብረው ስለኖሩ በደምብ ያውቋታል እነዚህ ሦስት ምስክሮች በሚሰጡት ቃል እስማማለሁ ሰዎቹ ይህች ሴት ባለቤትህ ዳያን አይደለችም ካሉኝ ከባለቤትዎ ጫሣ ስር ወድቄ ይቅርታ እጠይቃታለሁ እርስዎንም እንዲሁ ይቅር እንዲሉኝ እለም ናለሁ ከዚህ የተሻለ አማራጭ አለ ዛ ጥሩ አሳብ ነጦ ን ከይግን ዘ ሪበሎሁ የኀጩነሰባ ሰሪና አለመሆኑን በምን አሠታለፅ። አለ ሎርድ ከርስተን። አለ ሎርድ ከርስተን ረጋ ብሉ። ብሉ ይቃት የወይዘሪት ሄስተር ፊት እንደ ንጋት ኮከብ ወገግ አለ «አሁኑኑ ሄጄ እውነቱን አወጣለሁ» ስትል ሄስተር ተናገረች ወይዘሪት ሄስተር ዳያን ከነበረችበት ክፍል ሰትገባ አያለሁ ብላ የገመተችውጦ ነገር በሙሉ ተለዋውጦ በማግኘትዋ በአድናቶት ፈዘዘች ዳያን የነበረችበትን ክፍል ስትመለከት ከዚያ በፊት አይታና ሰምፓ በማታውቀው ያጌጠ ፅታ በመሞላቱ እጅግ ተገረመት ቤቱ እንኳን ሊረግጡት ለዓይን ያስፈራል ከዚያ ውስጥ አንዲት ንግሥት መሳይ ሴ ቱጭ ብላለች ብ ዳያን ትሕትና በተሞላበት ዓይን እያየች ብድግ ብሳ እጅ ነሳቻት። አለች ዳያን በዝግታ «ስድብ አያስፈልግም ይህን እኔም የምተበለው አይደለም» አለ ሉርድ ከርስተን «ጌታዬ ማፈር ይገባዎታል» አለች ሄስተር ሎርድ ከርስተንን እያየች «ይህቺን ለመሰለች አታላይ ሴት ድጋፍ መስጠትዎ ያሳፍራል ቢበቃሽ አይሻልም» በማለት ሉርድ ከርስተን በትካዜ ሲያናግራት ወይዘሪት ሄስተር በአሳቡ ስላልተስማሃች ንግግርዋን ተጠለች ወንድሜ በዚህች ሴት አድራጎት ይገረም ይሆናል አነ ግን ዳያን የምታደርገው ነገር ሁሉ አያስገርመኝም እርስዋ እንደሆነ ለብልጭልጭና ለሚያልፍ ዓለም ነፍስዋን ትሸጣለች አሁንም ቢሆን የወሰደችው እርምጃ ከዚህ የተለየ አይደለም ነፍስዋን ሸጣ ባገኽችው ሀብት እንደማትደሰት ተስፋ አደርጋለዬ ዳያን መልስ አልሰጠቻትም። ከዚያም ወይዘሪት ሄስተር ንግግሯን ስላቆመች አኒ ክሌግ ተገላ ገባች እርሷም የዳያን ሁናቴና የቤቱ ወብት ስለማረካት እንደ መፍዘሽ አደረጋት በዚህ ጊዜ በሩኖ ሲቨርን አኒ ጠጋ በዩና ይህቺን ሴት በደምብ ተመልክችና ለሎርድ ከርስተን ማን እንደሆነች ንገሪያቸውሪ አላት ሴትዮዋ ጠጋ ብላ የዳያንን ፊት አተኩራ ተመለከተቸቹ «ዳያን ባልፎር ናት» ስትል የምስክርነት ታልዋን ሰጠች ሎርድ ከርስተን ጣልቃ ገባ «የተሳሳትሸ አይመስልሽም። ጠባቂዋ ነበሩ ዳያን ቶሉ ብላ የባልዋን ፊት አየች ባልዋ ስለእርስዋ በፊቱ ሁናቴ አወጦቀች ፊቱ በአንድ ጊዜ አመድ መሰለ ተስፋ መቁረጡ ከፊቱ ላይ በግልጽ ታየ «ሄለን» አለ ሎርድ ከርስተን በቁጣ «ዳያን ባልፎር ዮ ካልሆንሽ እኝህን ሰው እንዴት አወትቅሻቸው። ኑዛዚንና ጸጸትን እንድናስተምራት ያስፈልጋል ይህ ደግም ከላርችዱል የተሻለ ቦታ የት ሊፐኝ የሟችል ይመስልሻል «ይህንንማ እሄም አላጣሁትፖሥ ቢዘንም የሂኗቻል ነገር አይደለም እስክ ዛፊ ብዙ ነገር አሳልፌአለሁ የአሁኑ ግን ከሥችለፀሠ በላይ ነው ይህቼ ቀጣፊ ሴት ገና ደጃፌን ስትረግጥ እኑ ቤቱን ጥዬላት እሄዳለሁ እንጂ አብረን አንኖርም ሰማኸኝ «ሰምቻለቦፁ ከልብሽ ሆነ ልትሄጂ ትችያለሽ» ሲላት ወይሀሩት ሄስተር ግሥላ መስላ ከመተመሄኖ ብድግ አለች ተመታ ዛ ነሠ አኒ ክሌሣግ ተነሸ እንሂድ ከዚህ ይበልጥ ለመሰደብ አልፈልግም ይበቃኛል አለች ሄስተር ሴቶቹ ጦደ ባቡር ጣቢያ በመኪና ተሸዩ ቡሩኖ የሚቀጥሉትን ጥቂት ሰዓታት ያሳለፈው በጭንቀት ነበር ግቢ ውስጥ እየተዘዋወረ የግቢውን ማማር እያደነቀ ዳያንን ምን እንደሚያደርጋት አሰላሰለ እርሷን እንዳያገኝ እንትፋት የሣሂሆን ነገር አንደሌለና ሁሉም ነገር እንደተቃና አመነ ዳያን በራስዋ ሳይ ፈርዳለችኔ ከዚያ ጦዲያ ነክደዴትዋን ልትቀጥል አትችልም ምንም እንኳን ሎርድ ከርስተን እርሷን ለመደገፍ ብዙ ቢጥርም በሂስትነት ያቁያታል ብሎ አልተጠራጠረም ታሪክዋ ይፋ እንዳይዛ ስትል ዳያን የእርሱን ፍላጎት ለመፈጸም ከእርሱ ጋር ለመሄድ ትፈትዳለች ሲልሦ ገመተ የሎርድ ከርስተንን ስምና ክብር ለመጠበት ስትልሦ የተጠየሆተቸውን ሁለ እንደምታደርግ አመነ በመካከሉ አስተዋዩና መልኩመልካሙ ልጁ ትዝ አለው የዳያን ብቸኛ ልጅ በመህሆኙ እንደ ምትጦድዮደው ያየውታጋል ለፍቅሩ ስትል የትም ለመኖር ትፈቅዳለች ሲልም አሰበ ለእርሱ ቢል ይቅርታ ማድረግ አንዳለበት ተሰማጦ ሣሄፈኝ በፃለት በሠራችው በደል ተጸጸተችና አብረው ወደ ቤቱ ከተመለሰች መሥጠጊያ ሊሰጣት ቦሰነ ግን ከድታው ስለሄደች ሁለተኛ የትዳር ጓደኛ። ከርስተን ሺህ ጊዜ ብትበድለው ሊላው ቀርቶ ሕይወቱን ለፃጥፋት ብትቃጣ እንኳን እንደሚምራት ጥርጥር የለውም በጣም ስለሚወድዳት በእርስዋ የሚያስጨክን አንጀት የፅዕውም ከልብ የጦወደደ ሁልጊዜም እንደማለ እንደማረና ራሱን ስሕተተኛ እንዳደረገ ነው የሚኖረው የፍ ትርዋ ብዛት ሁሉንም ነገር ስለሚጋርድበት ለፈጸመችው በደል አጸፋውን ለመመለስ ኃይል አይኖረውም ሆኖም የውሸት ባለቤቱ የጦወሰደችው እርምጃ በሕግ ፊት ተተባይነትና ምሕረት የሌለው መሆኑን ይገነዘባል ከመጋባታቸው አስቀድሞ ገና እንደተገናኙ እወጦድሃለሁ ግን አብረን ልንኖር አንችልም» ብላ መናገርዋ በሁለት ወጥመድ መያዝዋን የሚያመለክት መሆኑን ከረጅም ጊዜ በኋላ በዚያች ሰዓት ተረዳ ፍቅሩ አስገድዷት ሳትወድ በግድ እርሱን ለማግባት ወሰነች እንጂ እርሱን ለማታለል እንዳልነበረም አወተ ስለዚህ የዳያንን በደል በጉልህ ለማየት ዘልቆ የሚያይ ዓይን አጣ ከልብ ያፈቀረ ሁልጊዜም እውር ስለሆነ እርሱም በፍትርዋ እንደታወረ ቀረ ነገር ግን ሎርድ ከርስተን በኅሊናው ዳኝነት የሚኖር ዓይነት ሰው ስለነበር ዳያን የሠራችው በደል ቀላል አለመሆኑ ቆይቶ ስለገባው የፍቅሩ ጽናት ያንን ሊጋርድበት አልቻለም። ከዚያ በኋላ አጅዋ እጁ ውስጥ አዛሉ ኣካልዋ ወስጥ ሲገባ ነፍሱ እንደምትረክስ አመነ ቢሆንም ይቅር ሊላትና የሆነ ያልሆነ ምክንያት ፈጥሮ ሊረዳት እንደሚገባ ስውር ህሊናው ነገረው ዘሁሁሉም ይበልጥ ግን አደጋ ላይ ስትወድቅ ሃየቱ እጅግ ዘገነነው በእርግጥ ዳያን ከአደጋ ላይ ወድቃለች የተነገረው ታሪክ ሁሉ እውነት ከሆነ የሰውዬው ሂስት ናት ምን ዓይነት ጥሩ ሴት እንደሆነች ሎርድ ነዘስተን በሚገባ ስለሂያውቅ ዳግም ቡሩኖ ካለበት እንደማትደርስ አልተጠራጠረም ከቡሩኖ ጋር ከመኖር ሞትዋን እንደምትመርጥም ገባውጦ የህይወት ታሪክዋን አጫውታው አታውቅም ስለዳያን የሕይወት ታሪክ ቢጠየት የቅርብ ጓደኛውን ታሪክ ያህል እንኳን ስለእርሷ አያውቅም ስለዘመዶችዋ ስለጦዳጆችዋ ከእርሱ ዛሯ ከመገናኘትዋ በፊት የት እንደኖረችና ምሦን ትሠራ እንደነበር አንስታለት አታውቅም ስለዚዛ የቡሩና ሲቨርን ሚስት ነበረች የሂለው ጥርጣራ ከኀሊናው ውስጥ እየገነነ ምን ዓይነትጥ እድለቢስ ሴት ናት በል። ከዚያ በኋላ እጅዋ እጁ ውስጥ አካለ አካልዋ ውስጥ ሲገባ ነፍሱ እንደምትረክስ አመነ ቢሆንም ይቅር ሊላትና የሆነ ያልሆነ ምክንያት ፈጥሮ ሊረዳት እንደሚገባ ስውር ህሊናው ነገረው ከሁሉም ይበልጥ ግን አደጋ ላይ ስትወድቅ ሃየቱ እጅግ ዘገነነው በእርግጥ ዳያን ከአደጋ ላይ ወድቃለችነ የተነገረው ታሪክ ሁሉ እውነት ከሆነ የሰውዬው ሚስት ናት ምን ዓይነት ጥሩ ሴት እንደሆነች ሉርድ ክርስተን በሚገባ ስለሂያውቅ ዳግም ቡሩኖ ካለበት እንደማትደርስ ኣልተጠራጠረም ከቡሩኖ ጋር ከመኖር ሞትዋን እንደምትመርጥም ገባው የህይወት ታሪክዋን አጫውታወው አታውቅትም ስለዳያን የሕይወት ታሪክ ቢጠየት የቅርብ ጓደኛውን ታሪክ ያህል እንኳን ስለእርሷ አያውቅም ያ ጨመጨጨ መ መ መክ ጠዩህጤኗኮዮ ስለዘመዶችዋ ስለጦዳጆችሞኖ ከእርሱ ከገናኘትጥ በፊት የት እንደኖረችና ምን ትሠራ እንደነበር ኦንስታለት አታውትም ስለዚህ የቡሩኖ ሲቨርን ሟስት ነበረች የሂለጦ ጥርጣሬ ከኀሊናው ውስጥ እየገነነ መዛ ምን ዓይነትዋ እድለቢስ ሴት ናት በል። ውዬ ዙናቴ አስፈርቶት አብረው እንዲሄዱ ፈተደ እንጂ ዲሆንን ለዚህ ጨካኝ ሰው አሳልፎ እንደፃይሰጣት ያጡታል አርሱ ለጉዞ ሲዘጋጅ ቡሩኖ በንዴትና በብስጭት ኃይል ሰውነቱን አጋለ የብስጭትና የንዴት ብዛት ቡሩኖ ላይ ኣንድ ዓይነት መጥፎ ስሣት ስላሳደረበት ብርድብርድ ብሎት ሰውነቱ ተንቀጠተጠ የፍርሃት ስሜት ወጦረረው ምን እንደሆነ ግን ሊገባው አልቻለም ዳያንን ሳይበተል እንደሣይዛት ተስፋ አደረገ በሚተጥለው ተን ለሌሊት ቡሩኖዣና ሎርድ ከርስተን ዳያን ወደ ሄደችበት አገር ሄዱ በመንገድ ላይ አንዳሉ ቡሩኖ ከብዙ ዓመታት በፊት አንዲት ክችግር ላይ የዞዶተች ልጅ ፍለጋ ለመጀመሪያ ጊዜ በዚያ መንገድ መጓዙን አስታጦሰ በዚኖን ጊዜ የዲያንን የመረረ ጥላቻ በልበ ተሸክሞ በዚያው ሥንገድ ተመልሶ እንደሚሄድ ጩርሶ ያላለመው ነበር በየደቂቃው ኃይሉን ያጠነከሬው ከዘሆዳ ወስጥ የታመተው ጥላቻ ሲሆን ሰለፍትር ወይም ስለሀዘኔታ ፀአርሶ አሳላሰበም መንገዳ ተጀምሮ አስኪጨረስ ቡሩኖ ያስብ የነበረው ስለዲያየን ጭካኑ ነፀ ጥላው መጥፋትዋ እንዲሁም ከርሱና ከልጅዋ ተለይታ ሌላ ባል ማግባትዋ ከመቼውም ይበልጥ አንገበገበው ሰውነቱ ሁሉ በንዴት ኃይል ጠቆረ ሉርድ ከርስተን ቃል ሳይተነፍስ የቡርኖን ሁኑታ አጥብች እየተከታተለ ዲያንን ለዚያ ቁጣው ለገነፈለበት ሰው አሳልፎ ሳለመስጠት መወሰኑ ትበለኛ እርምጃ መሆኑን እያሰላሰለ ነበር ክፕላንድስ ከተባለ ሥፍራ በጠዋት ደረሱ ቡሩኖ ዳያንን ለመጀመሪያ ጊዜ ካየበት ሥናራ እንደገና በመምጣቱ ዳያን በልጅነትዋ ሥን ትመስል እንደነበር ገና ሲያያት በፍትር እንደ ወደተላት ሊያገባት ምን ያህል ተመኝቶ እንደ ነበረና እንዴት ሆለች ልጅ ሁና አንዳገኛት ትዝታው ከፊቱ ድትን አለ የአሁን አመጣጡ ግን ሆን ያህል ተመኝቷት የነበረችዋን ሴት ለራሱ ለማድረግ ሳይሆን ለመበተል ስለነበር ፀሃጀለኛጥ ሂፈስቱን ለመያዝ ተቁነጠነጠ «ብቻ በሕይወጦት ባገኘኋት» ሲል ተመኘ በቀጥታ ቡሩኖ ዳያንን ለመጀመሪያ ጊዜ ዛገኘበት ከእመት ሆፕተን ቤት ሄዱ ከዚያ ቤት ውስጥ የነበሩት ሰዎች አንግዶች በመሆናቸው በሩን ሲያንኳኩ ቡሩና ሰምቶት የሣገያውት አዲስ ድፖለፅ ሰሃ እያ ዳያንን ለተወሰነ ወራት ይረዳ የነበሩትና ዳያን ባል ስታገባ እንደ እናት ሁነው የዳርዋት ደግ ሴት ያንን ቤት ለትተው ሂደኖል በደንብ ባለመንጋቱ ሰዎቹ ከመኝታቸው አልተነሱም ነበር ሎርድ ከርስተን ጮክ ብሎ «ከትናንት በስቲያ ወይም ትናንት አንዲት ላገሩ ባዳ የሆነች ሴት ከቢታችሁ መጥታ አድራ ይሆን። አሁንም ከቡሩኖ መልስ አላገኘም ቡሩና ጦደ ሄደበት አትጣጫ ዞር ብሎ በዓይኑ ቢቃኝ ሰውዬው ተሰወጦረበት አሁንም ደጋግሞ ተጣራ ምንም ድምፅ የለም ዳያንን ከነበረችበት አስተኝቶ ሉርድ ከርስተን ቡሩኖን ፍለጋ ሄደፄ ቡሩኖ ሲቨርን ከሳሩ ላይ ተዘርሮ በማየቱ ሎርድ ከርስተን ፈዝዞ ቀረ ከሱኩሩኖ አፍ ደም ይጦጣል። የለም» ሲል መለስለጉኑ አልሞተችም የድካምና የጭንቀት ኃይል ኀሊናጥን ነሳት እንጂ አልሞተችም ዝናቡና ብርዱ ሊሊቱን ሙሉ ሳይመታት አልተረም ለዚዘሣፃ ጥርጥር የለውም» አለ ሉርድ ከርስተን «አሁን እንሣዲህ የሻለው በትርብ ወደሚገኝ ማረፊያ ቤት እንሂድና ተፈላጊው አርዳታ ይደረግላት ሲል ሐኪ አባሳሰበ ስለዚህ ዳያን የልጅነት ጊዜዋን ካሳለፈችበት ቤት ይዘዋት ሄዴዲ ብዘ ዓመታት በ ፊት ከተሽሬችበት ክል ውስጥ ነናስ ውሩጪቧ አልወጣሦ በሣለት ታገለችበት ሕይወትዋን ለሃነትረና የዘመምነ የሳይንስ ጥበብ ሊያደርግ የሚችለው ሁሉ ተደረገላት ችግር ጦይም የገንዘብ እጦት እንትፋት አልሆነባካትም ምርጥ ሐኪሞች ከለንደንና ከፖሥሪስ ተጠሩ ምርጥ ነርሶችና ገንዘብ ንው የሚችል ፃንኛጦፖ ነገር እንዲመጣ ተደረገ ይህም ሀሆና ሦፉ እየጠና በመሄሩ አንዳንድ ጊዜ ሰፀ ሁሉ «ዳያን ትሞ የችፈጠበት ጊዜ ነበር ኖን ሕመም ለች ብሉ ተስፋ የቡሩ ቢሸፍት መዋት ይ ታወቀ ተገቢው ክብር ተሰጥቶት በኦቅራቢያ ከሚገ ገጦ ረፊያ ቤተ እንዲሄድ ሎርድ ከርስተን አዘዘ ፀሂ ቡሩና እኀት ወደ ሃሄስተር ቴሌግራም አሰተላለፈ ሄስተር አኒ ክሊ ገገ አስከትላ በቶሉ መጣች ወይዘሪት ሄስተር የሆነው ነገር አስገርሞአት አንደ ተድሞው ሳትንተለተል ለመጀመሪያ ጊዜ ረጋ አለችና በለዘበ አእገነደበት ተናገሪች ሕኪጦ ስለቡሩና አሟሟት በሟዝገ ከሥረመሥረ በኋላ ኩበዙ ሰው ፊት የምስክር ህሉን ሰጠ አከዜያ በኋላ ስለቡሩና የተብር ሥናኝ ሥርንዓች ላብርድ ከርስተን ተገቢጦን ዝሃጅት አንደረግ አዘዘ የፈያሆሠ ጣን አትድ ሁለ ሄስተርን እያማከረ ስለነበር ብዘቤኑፐነቱና በትልትነቱ ሄሰተር ተገረመሥች በተፀፃሪም የናሂቹን ልጅ ሉረንስን አሰጠራ ልች በአባቱ መሞት አጆሣ ባዘነ ጊዜ ሎርድ ከርስተን በጣም አጽናናዣዞ ልጁ ሰለአባቱ የቁፖ ሰታይ ሲናገር የሎርድ ከርስተን ስሄት ስለነካ ቡሩኖ በደግገጥ በመሞቱ አዘነለት ምስጢሩ ሣን ለአካባቢው ሰ ሁለ እንኾቀልቭ ሆና ተረ በሕይወትዋ ለመጀመሠሪሆ ጊዜ ወይዘሪት ሄስተር ዕጩጨጥ ሁና ራስፃን ሰብስብ እደሬገች ከቤተክርስቲያኑ ትጥር ግቢ ውስጥ ሥን አንደሆነና ምን እንደተደረገ ማንም አላወቀም «ሲትዮጥ አብዳ ኖር ከቤትፐ ጠባኗ ስለሄደች ባልዮው በድንጋጤ ብዛት ሞነተ የሣሂል ጦፊ በሰዎች መካከል ነፌስ በታላት ክብርና ሥነ ሥርዓት ቡሩናዣ ሲቨርን ተተበረ ከቀብሩ ሥን ሥርዓት በኋላ ቦጦይዘሪት ሄስተር ጦደ ላርችዳል ተመለሰች ሰርድ ክርስትን ግን ዳያን ከሞት ሠር ግብግብ ከገጠመችበት አካባቢ ንቅንቅ አሳለም አጣ ዳፊ ሥራውን ረስኾ ዳያንን በረቂቸችቸለው ሁሉ ተንከባከባት። በጋብቻቸው ለት ምስክሮች ሁነው የተረቡት የዳያን ልጅ ሎረንስ ባልፎርና ዎፍ ሊልያን ሄይ ነበሩ ከዚያን ጊዜ ጀምር ዳያን የሎርድ ክርስተን ሕጋዊ የመንፈስ ስፋ ስሳልቆረጠ ሚስት ስለሆነች እውነተኛዋ እመቤት ከርስተን ተብሎ የመጠራት እድል ተሰጥቷት ስምዋ በሕጋዊ መንገድ ጸደተቀላት ዳያንና ሎርድ ከርስተን ተደሰተው ለረጅም ዘመን አብረው ኖሩ ባልዮው ኑሮውን በበለጠ ለማሟላት ጣረ ዳያንም ለአለፈው በደልሞ ቢዛ ይሆነኛል በፃለት ባልዋን ለማስደሰትና ሰዎችን ለመርዳት ታገለች ሎርድ ከርስተን አንድ ልጅዋን በሚገባ ጠበተላት።