Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية
Book of the day

የውበት ወጥመድ 2 @OLDBOOKSPDF.pdf


  • word cloud

የውበት ወጥመድ 2 @OLDBOOKSPDF.pdf
  • Extraction Summary

ስትለው «ከእዚያ የምታውቂው ሰው አለነበረም። የሚል ነው አንድ ቀን እንደ ኦክስዴል ያረ የዮሞ ሥጭሥ ዘዓሰ ላያ ፈ አይመስለኝም ነበር። ብሎ ሎርድ ኮሮናስተ።» ሲለ ቢሪላ እኔ ኦንጃ ብላ እደዶ መጣሳት ብትመልስታ ህ «ልነግርህ አልችልህሃሩና አሰት ሆኖም እርኋን ላለሣሰዘሩራት ፈ ሳቦውቁት ዉም ጀመ መዛወሙ ጓጓ የፖሚ ዎሮ » ዞ ህች አላት የመገረሦሇ ምልክት አ ቨበት ነህ ያለቭ ቁትር ጽናት ይሆ እንዳ የ ሆኗ ነት ከአንጉዞዩና ከጻሪቱ ላይ ስምዋ ፊትዮሦ ለላዷነ ርግሻሽ በደረ ረቱ ነ ሊው። አናኖ አሁን ሚስቴን እ ነ ድታነ ለሬጅም ጊዜ ትልኝ እፈልጋለሁ ዳያን «ምን ማለቱ ነው። ብቻ ደኅና ትመስለኛሰችፁ አንቺን ግን አትስክ ከልም ክጉርዋ አንዳንቺ ወርታሣ አይደሰም ዓይንዋም ጥቁር ነፁ ጊዜጦ ገና ስለነበር እግረመንገዳቸውን ከእመቤት ዶርግማን ጻዝ ቤት ጎራ አሉ ከመውጣታቸው በፊት ዲቦን ተሰ ስታማርጥ ጥቲት ጊዜ ጦሰደች። እንዲያም ከጓደኝነት አልፈን እንደ እኅትና ወንድም ሆነናል ቃልጥ አወራረድና አሰባበር ለስለስ ብሉ አድምጡኝ አድምጡኝ የሚል ዓይነት ሰለነበር ዳያን ሳይታወቃት ጉንጭዋን ሳመቻት የትናት ስሜትፖ ከኀሊናዋ ውስጥ አየጠፋ ሄደ ሎርድ ከርስተንን ማድነትየኖ አንግዳ ነገር አልነበረም ሁለቱ ሴቶች ብዙ ተየዩ ስለባልዋ የልጅነት ዘመን መስማቱ ዲየሆንን አስደሰታት ባለቤቴ ከልጅነቱ ጀምሮ ነው መሰለኝ ጎበዝ የነበረው» አለች ዳያን።ለምንድነጡ ባል ሆላገባሸብዙ ሰትል ራስጥን ዘሆተቻት እሥቤቢት ሊልያን ሄይ ልስ ሳትሰጣት ለአንድ ደቲ ሆህአለ ዝም አለች ፊትዋ ተለዋወጠ የትዛዜ ስረትሥ ረራት «ሄለን አለች ። «ዘ ይሆን ነኒ ሃለም አልረሳችም ዘመናና አየሣልጥት ሲሄዱ የተሁፋ ትዝታ አየመነመነ ይሂዶ አንጂ ጨርሶ ከዘኅሊናዋ ባባል ቁ አሁንም ቢሆን የጥንቱ ጭንቀትዋ በኦዲሱ ኑርዋጥ ው ካ የሕይወት አተሳ የሚሟቸልስበት ጊዜ ነበር እቪ። ብሆ ብጭ ታይም ለሰፁቦ ርዝ» ነበረች ማንም ሰው ቢሆን በዘገቱ ሮ እኖ አይጠይኮ ን ነትና ለሰፊ ችሮታ እንደ ምሥሳባለ ዞኮ ነድ ሰሰው ይስተ ው ሺከሙፐፓፌ ሣዴሥ ግ ሀ ፈር ጋ መር ጦናፃለ እርዳታ ማድረግ ሃይሰለቻት ሴፕጭ ነ። ውነቱን ሃማ ዝዝቻ ነበር። በፃሃለት ጓያ በሀዞኮን ዓይን አይታት አለፈቻት እገዛጋጣሚ ሆኖ በዚዘሇፀ መንገድ ሲመለሱ ሲትዮሞ ከወደተችበት ተነስታ ለመራመድ ስትሞክር ደረሱ ሲትዮኖ ሁለት ጊዜ ያህል አንደ ተራመደች ወሂትድ አትቷት ከደረጃው ላይ ወደተች። ዳያን የዚያችን ጣዕረሞት የዛትን ሴት ፊት በእጅ ሥዕል ተሥሉ እንዳይ ብትፈትጂ በጣም ደስ ይለኛል አላት ዳያን የሇንተት ስሚት እየተሰሣት የባልዋን ዓይን ቀና ብላ አየች ከልብዋ ውስጥ የተቀበረው ብርቱ ተቃውሞ ተብላላ ሆኖም ባለጥን እምቢ ለሣለት አዳጋች ህሆነባት «ለመጪው ትውልድ ተሪ ገንዘብ ይሆናል ብዬ ስለገመትኩ ነ።» አሁንም የጥርጣሬና የማመንታት ስሜት ከዳያን ፊት ላይ ታቦ። ምን አስደነገጣት። የዚህን ዓይነት ፍጡር በሥዕል ሳይ ነታ ሾሁት ወይሰ የግሎ ነገር ሁሉ ሕልም ነው። ነዘብኩምሥ ነበር። ህዚህ በፊት ባይዎት ኖ ነበር።

  • Cosine Similarity

ተሸለው ሰው ላኪና ንገርዋት ይንን ን ግን ልጁን እንደ አትቀርም» ብሎ ሲያሳስብ «እኔ እነግራታለሁ ደ ሳትጓጓ ሄስተር ያለፈው ድርጊትዋ ስለጸጸታት ር ቀዋለች ምናልባትም የልጁ ሕይወት የተመለ እንደመረዘችው ጊዜ እጅግ አዝናለች ዳያን አገር ጥላ ከመሄድዋ በፊት የተናባርችታሥ ቃል አጅግ አስደንግጧት ነበር የዳያን ፊት መለዋወጥ የዓይንዋ መንከ ራተትና ርግማንዋ ከኅሊናዋ ውስጥ ተቀርጸአል ሆኖም ዳያን ከቤት ጠፍታ ትሄዳለች ከሄደችም አትመለስም የሚል ጥርጣሬ አልነበራትም ልጁን ስትንከባከብ እንኳን ታሰላስለው የነበረው «የልቤን ገልጪ አነጋግራታለህ ከዚያም ከዳያን ጋር እንታረቃለን» የሚል ነበር ግን በዚያን ሰዓት በይበልጥ አስጨንቋት የነበረው የልጁ በእርስዋ ምክንያት መታመም ነበር ስለዚህ ጊዜው እየገፋ ሲሄድ ልጁን እንጂ እድለቢስዋን እናቱን ማንም አላስታወም ዶክተሩ ስለተመለሰ ልጁ ከነበረበት ክፍል ወሰዱት ገና ልጁን ሲያይ ፊቱ ፈገግ አለ «አዎን» አለ ሐኪሙ ቡሩኖ ለጠየቀው ጥያቄ ሲመልስ «ተሽሎ ታል አሁን እንኳን ተስፋ ያለው ይመስላልቆ ለክፉ የሚያደርሰው ቢሆን እስከዚህ አያቆየውም ነበር ሚስስ ቡሩኖን ባገኝና እንኳን ደስ ያለሽ ብላት ደስ ይለኝ ነበር ለማነኛውም የምሥራቹን ንገርዋት። ዳያን የልጅዋን ሁኑታ ሳታ ያን ሁሉ ሰዓት በመቆየትዋ ምንኛ እንደ ተጨነቀችና እንደ መው ያሰሳስላል ስምንት ሰዓት ሲሞላ ግን «ሄጄእፈልጋታለሁ ልጁ ከተኛበት ክፍል አምጥቼ ልጁ ምን ያህል እንደተሻለው አሳያትና ኣብረው እንዲቱዩ አደርጋለሁ እስከዚያን ሰዓት ድረስ ልጁ ከነበረበት ክፍል እንዳትግባ የተደረገው በእርስዋ ለመጨከን ሳይሆን ስለልጁ ሕይወት በማሰብ እን ደሆነ አስረዳታለሁ» እያለ በማሰብ ሁናቴዋ አሳዝኖት እጅግ ራራላት ወደ ክፍልዋ ሄደ ጊዜው ጨለማ መልስ አላገኘም መብራት አበራ አይንም ነቸ እያለ ሪክ ልዋ ውስጥ ትሆናለች» ሲል አሰበ ሆኖም ሰጠራት አለስማትዋ ን ነዝ ነው በማለት እያሰላሰለ ወደ ክፍልዋ ቢሄድ ከዚያም ሰው መ ምነው ተሞኘሁ ከምድር ቤት ነዋ ቁጭ የምትለው» ብሎ ሰማቤ ተስ እያለ ወደ ምድር ቤት ወርዶ ሳሉን ወጥ ቤት እንግዳ ል ከእዚያም ዳያን የለችም በዚህ ጊዜ በሩኖ የፍርሃት ስሜት አደረበት ግን አገር ጥላ ትሄዳለች ብሉ አላሰበም በመጨረሻ ምናልባት ከአሽከሮች ቤት ትሆናለች የማለት ግምት አደረበት ሆኖም ከአሽከሮች ቤት ለመሂድ ስላልፈቀደ ልጁ ተኝቶበት ወደ ነበረው ክፍል ተመለሰ እኒ ክሌግ ክእኅቱ ጋር ቁጭ ብላ ያያል አኒን ተስ ብሉ በጥትሻ ጠራት «ሚስስ ቡሩኖ ምናልባት መንፈስዋ ስለተረበሸ ከሜሪ ሠር ለመጫ ወት ወደዚያ ሄዳ ይሆናል ሂጂና ልጁ ተሽሉታል ብለሽ ንገሪያት ደግሞም ላነጋግራት መፈለጊን ግለጭላት» ሲል ላካት አኒ በአጭር ጊዜ ውስጥ ተመለሰች «አረ እሜቴ ከእዚያም የሉ ሜሪ ደግሞ ከጠዋት ጀምሮ አላየኋ ቸውም ብላለች» ብላ ስትነግረው ቡሩኖ ቃልዋን ስላልተቀበለ እውነት አልመሰለውም «ከጠዋት ጀምራ አላየቻትም። » ስትል ሴትዮዋ ሌላ ጥያቄ ጠየቀቻት «በፍጹም» በማለት ዳያን በአጭሩ መለሰች። » ብላ ስትጠይቃት «አዎን» ካለች በኋላ «አባቴ በመጨረሻ የሳላቸው ሦስት ሥፅሎች እንኳን ሮያል አካዳሚ ከተባለ ሥፍራ ለሕዝብ ታይተው ለአባቴ ዝናን አትርፈውለታል» ስትል መለሰች «በዘመኑ የታወቁ ሠዓሊዎችን የማውቅ ይመስለሻል ግን ከእነዚህ ሠዓሊዎች መካከል ቶርፔ የሚባል ስም ትዝ አይለኝም» ስትላት የልጅትዋ ፊት ሳታውቀው ተለዋወጠ እውነቱን አውጥታ ስመ ባልፎር እንደ ነበር ለመናገር ፈለገች ግን አውነቱን ያወጣች እንደሆነ መጥፊያዋ መሆኑን ስለተገነዘበች ከምላስዋ ጫና ደርሶ የነበረውን ቃል ዋጠችው «ይህ መቼም ሥራውን ለማግኘት የነበረሽን እድል እ ጅግ ይቀንሰዋል ሆኖም ልትሞክሪ ትችያለሽ ይኽውልሽ እዚህ ላይ የሰ ፈረውን የስም ዝርዝር ተመልከች» በማለት የሠራተኛ ፈላጊዎች ስም ዝርዝር አድራሻ አተረበችላት ዳያን ዝርዝሩን ሰታነብ እመቤት ብላ ይቶርን ሜስሰ ሐው ተንና መዳም ደንሰቤ የሚል ስሞችን እየች «እነዚህን ሁሉ በየቢታቸው ማነጋገር አለብኝ ማለት ነው» ስትል ዳያን ኃላፊዋን ጠየቀች አዎን እነዚህ ሦስት ሴቶች ለልጆቻቸው አስተማሪ ይፈ ልጋሌ እመቤት ብሳይቶርን አንዲት ልጅ ብቻ ናት ያለቻቸው ሚስስ ሐውተን አራት ልጆች ሲኖሯቸው ሁለቱ ወንዶች ናቸው ወንዶቹ ልጆች ትንሸ አስቸጋሪዎች ናቸው ይባሳል መዳም ደንስቤ ሁለት ልጆች ያልዋቸው ይመሰለኛል ወይዘሪት ቶርፔ መልካም እድል እንዲገጥምሽ እመኛለሁ» ብላ መልካም ምኞትዋን ስትገልጥሳላት ዳያን እድ ነስታ ከሲተዮፍ ቢሮ ቲጠልፀዩሀዞኮዞ ወጥታ ሄዶች በቅድሚያድችእ ት ብላይቶርንን ብሞክር ይሻላል» ብላ በማሰብ እመበ ቲቱ ከገ ሩበት ሄፌር ከተባለ ሥፍራ ሄደች ከዚያም ለአንድ ደቂ ቃ ሀ ዞቤቱ በራፍ ከቆመች በኋላ አንድ ሰው ስምዋን ይጠይቃታል «አሜቴ ሰላሉ የእርሶን ስም ማን ልበል። እዚህ አንግሊዝ ኣንርም ቢሆን ለሥፅል ሥራ የሚያመች ሥፍራ እየፈሰገ ከቦታ ወደ ቦታ ዶ ከቤ የዞሪ ነው የኖረው በዓለም ላይ የነበረኝ ጦዳጅና ዘመሁ ላ ታዲያ እሱም ሞቷል» በማለት ታሪክዋን ዘረዘረት ለ «ስለብቸኝነትሽ አዝናለሁ» አሉ ወይዘሮ ሐውተን ሀገሬ አምና ቃልሽን ብቻ ተቀብዬ ልጆቼን ልሰጥሽ አል ፈነድሁ ሰንብቺ» ሲልዋት ዳያን ልብዋ ቆስሉና መላ ሰውነትዋ በኅዘን ቁ ከወይዘሮ ሐውተን ቤት ወጥታ ሄደች ኔ «አንድ ሰው ማነጋገር ብቻ ነው የቀረኝ ይህኛውም ቢዞን የለውም እርግጠኛ ነኝ ከመዳም ደንሰቤ ዘንድ መሄሁ ወላ አይኖረውም» ስትል አሰበች ሆኖም «መሞከር አለብኝ በማለት ሰትዮዋ ቤት ተጓዘች መዳም ደንስቤ ከቤት ውስጥ ሁነው «መዳም ሲልቨር ሥራ ሳትልክ አትቀርም» በማለት እየተጠባበቁ ነበር ዳያን ከሴትዩዮሃ በ እንደ ደረሰች እጅግ በጣም ወደ ተዋበ ክፍል ይወሰዲዷታል ዘ መስኮቶች ስለተከፈቱ አካባቢው ወለል ብሎ ይታያል ወዲያው የቢ እመቤት ዳያንን በፈረንሳይኛ ጽሑ እንድታነብ ይጠይቋታል ዳ አነበበች «ፈረንሳይ አገር ኖረሻል ወይስ የፈረንሳይ ደም አለብሽ። ሴትዮዋ ምን ዓይነት ቅናት እንዳደረባቸውና በባላቸው ላይ እምነት እንደሌላቸው ዳያን ተገነዘበች መዳም ደንስቤ ዳያንን ቀና ብለው ተመለከትዮኞት «አዝናለሁ» አሉ ሴትዮዋ «አንቺ ገና ሕፃን ልጅ ነሽ ከአንቺ ትንሽ በእድሜ በሰል ያለችዋን ሴት ነበር የምፈልገው ልቀጥርሽ አልች ልም»ሲልዋት ዳያን ነገሩ በደምብ ገባት የዋህና ገር ልቿሯ ስትሆን ምክንያት አሳባቸውን እንደለወጡ ኣወቀችኔ ረጋ ባለድምፅ «እኔም በጣም አዝናለሁ» ኣለች። ሊያነሠሃሩኝ ፈልገዋል ው ሶል ጅን ጸያን በመጓጓት ጠየተችው ልሻኛይ አንዶቹ በትል «አዎን አረፍ በይ ብቻ የአንድ ደቂቃ ጊዜ ስርጪኝ እነዚያ ሰዎች ሊያነጋግሩኝ ስለሚፈልጉ ደርሺ ይጻብኪ ክመ ሀይ ሰዎቹ ወደ ተተመጡበት ሥጥራ ሄደ ከፁለቱ ሰዎች አዛዱ ሆው በዓለም የገነነው ፍራንክ ሚለር የተባለው ዝነኛ ሠዓሊ ሲሆን ሌላው የታወቀው የሥነ ጥበብ አፍቃሪና ደጋፊ ሎርድ ራይደር ይባላሉ «ሂስተር ሚለር ይትርታ ያድርጉልኝና ስለአንድ ነገር ሰትጫወቱ የሰሃፃሁ መሰለኝ ስለጉዳዩ ከአንዲት ሴት ጋር ተነጋግሬ ነበር» እያለ የሱቁ ባለቤት ሲናገር ሎርድ ራይደር ጣልታ ይገባሉ ሚስተር ሬዲንገር የመጩረሻውን ውለታ ዋልክልን ለማለት የምንችለው ከሴትዮዋ ጋር ስታገናኝን ብቻ ነው ወኗ ሴትዮዋ ከጦሰድክን እንግሊዝ አገር ውሰጥ ከምትገኘው ከመሩረጨረሻዋ ቆንጆ ሴት ር አገናኘኸን ሣሄፃለት ነው» ሲሉት ነጋዴው ተመልሶ ሳት እያለ ሠደ ዳያን ይሃዳል ለሎርድ ራይደር ባይሆን ኖር ነጋዴው ኮሰታራ ሰው ነበር ለር» አሉ ሎርድ ራይደር ልትሠራው ላተድከው ምስል እሯግ የተከፋች ግን በጣም ቆንጆ የሆነች ሴት ፊት ያላት ስትፈልሣ ብዙ ጊዜ ፈጅቶብሃል እስከ ዛሬ ያየሃቸው ቆነጃጅት ሁሉ አይስሃሄሙኝም ብለህ መልሰሃል» «አዎን ይህን አድርጌ። «እንግዲያውስ ለእያንዳንዱ ሥዕል ሃያ አምስት ፓውንድ እከፍሳላ ታለሁ ሌላ ሥዕል አንድትሠራልኝ ደግሞ አዝዛታለሁና ካርዴን ውሰድና ስጣት ልተዋወቃት መፈለጌንም ግለጽላት ወደፊት ስለምትሠራልኝ ሥዕል አንዳንድ መመሪያዎችን ብሰጣት እወድዳለሁ» ሲሉ ሎርድ ራይደር የሱቁን ባለቤት ይልኩታል ካርዱን ወስዶ ሰጣት ዳያን ካርዱን ስትቀበል መገረ ምዋን ከእዚያ የነበሩ ሰዎች ሁሉ ተመለከቱ ከዚያም የሱቁ ጌታ ወደ ሰዎቹ ተመልሶ «ወይዘሪት ቶርፔ የጌታዬን ትእዛዝ በደስታ ተቀብላለች» ሲል መ አተ ልእክቱን ሁለቱ ሰዎች ወደ ዳያን ሄዱ ሎርድ ራይደር ቀረብ ተቅበጠበጡ ሰውነታቸው የተቅበጠበጠው በኅዘን ይሁ በሌላ ነገር አላወቁትም ዝነኛው ሠዓሊ አፍጥጦ ዳያ የዚያን ዓይነት ገጽታ የሰጣት ኅዘን ይሁን ፍቅር ወይም እርሱም ለመለየት ተሳነው «ጓደኛዬ በአንቺ ላይ በማፍጠጡ ይቅርታ እጠይቃለሁ ስለሆነ ያየውን ሁሉ አጥርቶ መመልከትን ይወድዳል አንዳንድ ጊዜ ጻጊ ራህ ብለው ሲያይዋት ን በፍቅር ወይም ንን ተመለከታት ሌላ ነገር እንደሆነ መመመ ርፌ ሐወቅልችት ይመስሉታል መሰለኝ ያፈጥባቸዋል ም ሃም ሲያዩት ቅር እንደሚሰኝ ይረላል አን ማንም ሰው ቢሆን ጥድ የለኝም» ስትል መለሰች ሦ ዳያን ግን ሰው ቢያየኝ ሎርድ ራይደር ስለሥዕሎቹ ዳያንን አነ ር የሚሄድ ሁለት ሌሎች ሥዕሎች እንደሚፈልጉም ገለእት በደስታ ተዋበለች «ሚስተር ሚለር አንድ ሥዕል እየሠራልኝ ነው» ኣሉ ሉርድ ራይደር ምስሉ የሠዓሊውን ችሎታና ስም ዘላለማዊ ያደርጋል ተብሉ እምነት የተጣለበት ነው ስለሥፅሉ ሥራ መሳካት ውለታ እንድትውይለት ይፈልጋል ። » ሲል ሚስተር ሚሰር ሲጠይቃት «የለም ስሜን የለወጥኩት አንድ እጅግ የምጠሳው ሰው ፈልጎ እንዳያገኘኝ በማለት ነው» አለቻቸው «የሠዓሊ ልጅ በመሆንሽ ደስታዬ እጥፍ ነው አሉ ሎርድ ራይደር «ለሥዕል ያለሽ ፍቅር ደግሞ ብርቱ በመሆኑ የጓደኛዬን ጥያቄ እንደምትፈጽሚለት ተስፋ አደርጋለሁ» መ መንኛውንም ሠዓሊ ለማስደሰት ስል የጠየቀውን ሁሉ ከመፈጸም ጹ ጓላ አልልም» አለች ዳያን ከእነዚያ ጋር ዳያን ትእዛዙን ውለታ እንድትውይልኝ እፈልጋለህ» አለ ሚስተር ሚዘ አንድ ነፍሪኝ ይሆና ል ጽመውና ላደርገው የማልችለው ነገር ብለሽ ታሳፍሪኝ ይሆናል በ ተጉቱጥፐ ። እኔ ወይም እነሱ እስክንሞት ድረስ ከ እነርሱን ከመሸሽ አላቋርጥም» ዳያን ታሪክዋን ባጭሩ ሰትዘረዝር ወጦይዘሮ ማለር አ ተከፌ ይመለከትዋታል ከዚያም «ታሪክሽ ጨርሶ እንግዳ ነው» አልየት «ሁለቱ ሰዎች በጣም በድለውኛል» ካለች በኋላ ዳያን ግለ ጀመረች «ማንም ሰው ይቅር ሊለው የማይችል በደል ነው የፈጸመብ በማለት ዳያን አምርራ ስትናገር ወይዘሮ ሚለር ግራ ገባቸው «የእኳ ሕይወት አልፎአል» አለች ዳያን «ኑሮዬ ተሰፋ ፍክር ደስታ የተለየው ስለሆነ በዚህ ዓለም ላይ ምንም ደስታ የለኝም። ምን ዓይነት አሳዛኝ ታሪክ ነው» አለች ዳያን በተልድ መልክ «አምን» አሉ ሎርድ ራይደር «አኒ ቦሊንን ለመምሰል መታገልሸ በፊትሽ ይታወቃል ይህ ሥፅል ሲያልት ትልቅ ዋጋ ያለው ይሆናል ሁኔታሽ አንድ ነገር አስታወጦሰኝፎ ባለፈው ሳምንት አንድ ሥለል ገዝቺ ነበር ሥዕሉ የተፈጥሮን ውበት የሚያሳይ ሲሆን የተሳለው ባልፎር በተባለ አንድ ሰው ነው አባትዋ የሠራው ሥፅል መሆኑ ነው ስለዚህ ሰው የምታውቂው ነገር አለ። አሁን ግን ይህ ሰው በሕይወት ያለ አይመስለኝም ዳያን ቃል አልተነፈሰችም ሆኖም ፊትዋ በአንድ ጊዜ ተለዋወጠ። ግን ወይዘሪት ቶርፔ ነፃ ለው አይደለችም የሚል ስሜት ነው ያደረብኝ ወይዘሮ ሚለር ለልጃቸው ደስታ ሲሉ ዳያንን ሲያነጋግሯት ይወስናሉ አንድ ቀን ስለሴቶች ሠዓሊዎች ጩዋታ ተነሥቶ ሲወያዩ የወጦይዘሮ ሚለር ልጅ እንደሚለው ከሆነ ዳያን ጥሩ ሠዓሊ ልትሆን እንደምትችል ገለጸችላቸው ወይከ ሠዓሊ ለመሆን ጥረቴን አላቋርጥም ማለትሽ ነው። ተብሎ መጠየ አይቀሬ ነው» የለም ካሁን በኋላ እንኳን በዚህ ገዳይ አትቸገሪም» አሉ ወይዞር ሚለር «ከእኔ የተሻለ ተያዥ የምታገኝ አይመስለኝም እኔ ምን ጊም ቢሆን አፈቅርሻለሁ ሁልጊዜም ደግሞ ወዳጅሽ እሆናለሁ ዳያን ከእዚያ ቤት ብትቆይ እጅግ ደስ ይላት ነበር ግን አልሆነም ዳያን ከዚያ ቤት ወጣች ከጥቂት ቀናት በኋላ ኣንድ ቀን ጠዋት ወይዞሮ ለ ዳያን ስለፈለግዋት ሙልአክተኛ በመላካቸው ዳያን ወደ ቤታቸው «እርግጠኛ ነኝ ደስ ይልሻል» ኣሉ ወዳጆዋ «እመቤት ክራይተን ደንገጡር ትፈልጋለች ኣንቺ ደግሞ እንደምትሉስማሚያት ግልጩታ ለሁ እርሷም ደስ ያላት መስሎኛል ከቢትዋ ትጠብቅሻለች «እንዴት ያሉ ሴት ናቸው። ወዲህም በ አሳገባም በማለትዋ አልነቅትፋትም ወደ ውጭ ጹነ ሃሳምን ዳግም አብራት የምትሄድ ወጣት ሴት ትፈልጋለች ከእርስዋ ሣር ረ ተሃድ የምትኖሪ ይመስለኛል» በማለት የተሰማቸውን ሲገልጹሳላት ዳ ርሽ ብቀመጥ በይበልጥ ዴስ ይለኝ ነበር ያን «ከእናንተ ጋር ቢሆንም ወደ እመቢት ቤት ዛሬውኑ እሄዳለሁ» ትላለች ዳያን ክራይተን ዳያን ወደ እመቤቲቱ ቤት ሄደች እመቤት ክ ራይተን ሴት ሲሆኑ ደም ግባታቸው ግን ደስ ይላል ግርማቸው ፈር ፊታቸውን አተኩረው ሲመለከቱት ግን የዋህ ይመስላሉ ብ «አንቺ ነሽ » በማለት መድፈር አትቷቸው ጥያቄያቸውን «ወይዘሪት ቶርፔ እባላለሁ» ኣለች ዳያን «ሊያነጋግሩኝ መፈለግ ዖን ወይዘሮ ሚለር ነገረውኛልፅ «አዎን ልክ ነሽ አልተሳሳትሽም። ለእውነተኛ ፍቅር ብሉ ነው ልጀ ከዚያ በኋላ ጓደኛዬ ሎርድ ክራይተንን እንድታገባ እናትዋ አስገደድዋት ይህ ሰው ምንም እንኳን የኑሮ ዓላማ የሌለው ዱርዬና ቀላዋጭ ቢሆንም እናትዋን ለማስደስት ስትል አገባችው ታዲያ ከዚህ ሰው ጋር የኖረችው ኑሮ የስቃይና የመከራ ነበር እርስዋ ሁሉንም ነገር ችላ ዝም ስትል ዝምታዋ ያናድደዋል ጠዋ ትና ማታ እንደ ከብት ይቀጠቅጣታል ብዙ ጊዜ ዛሬስ በምንም ዓይነት አታመልጥም እስኪባል ድረስ ይደበድባት ነበር» ታዲያ ለምን ቤቱን ጥላለት አልሄደችም። አያሉ እመቤት ክራ ኔዶፆ ነማት ሰ ጠባያቸው በአርግጥ እንደ ሎርድ ከርስተን ያለ በው አላየዙም ርፍሮ ሄዶ ሰው ገድያለሁ ብሎ ቢነግረጡ ጊዜ ካታለልሽው ር ተን ሲያሟውጡቷት ጻዳ ጥቷት አፍጥን ከፍታ ትሰሃለች በዚህ ጊዚ ዳያን በዘን ትንሽ ከሌሳው ሰው የተለየ ነው ትላለች አንድ ሰው ነገሩን ተመልክቶ በቶሉ ያደርግለታል ግን አንድ ሰው ጡሸቨት ገ። » ብሳ ዳያን አን ተመላለች ግን ይህን ጥያቄ ለምን እንደ ጠየቀች ብትጠየት ምን ብላ አ ትመልስ አታውቀውም ዳያን ሳይታወቃት ፊትዋ እንሶስላ መሰለ። ግን በመጻሕፍት ውስጥ የሚነገሩ ፍጡሩ የግጥ በዚህ ዓለም ውስጥ ይገኛሉ ብላ አታምንም ሪጅጄጅ ተስፋ እያደረግሁ ታዩ ነውጡ አ ያረፈ ደርቃ ፒጠፍዩህሀጸኮ ምዕራፍ አሥራ ሰባት የዳያን ትልቁ አደጋ ዋ ዳያን ከቤትዋ ከወጣችና ከጥንቱ አኣሰፈሪና አሰቃቱፋ ኑሩ ተላ ኣታ አሥር ዓመት ሆኖዋል ስለዚህ ሃያ ሰምንት ዓመት ሆና ነኣ ነው የጥንት ኑሮዋ ትዝታ እየተረሳት ስለሄደ ውወበትጊር ፇዖ ከመቼውም ይበልጥ አምሮአል ጥንት ፊትዋ ላይ ጾበብ ሰነ ጭንቀትና አሳዛኝ መልክ ጨርሶ ተወግዶአል ያያትና ዩኮ ተወለ ሁሉ በፍቅር ይነደፋል ያያት ወንድ ሁሉ ከእርሷ የተሻለ ንጀ ላ ላይ ትኖራለች ብሎ ለማመን ያዳግተዋል ነ ዳያን በሥራዋ ትጉህ ናት አካባቢዋን ለመምሰል ሰለምትተር ኒ ሥፍራ የተወለደች እንጂ ከሩቅ አገር የመጣች አትመስልም ነበር አ ውበትና ግርማ ማንንም ስለሚማርክ አንዳንድ ጊዜ እመቤት ክራደሓ እርሷን እየተመለከቱ «እኔ እንዳንቺ አምሮብኝ አያውቅም አንኛ ካ ለቁንጅናሽ ወደር የለውም አንቺን ሳይ መንፈሴ ትረካለች» በግለ የዳያንን ውበት ዘወትር ያደንቃሉ በዚህ የተነሳ ምርጥ የሆኑ ለብ እንድትለብስ ዳያንን ያስገድዲታል ፍሎረንስ ውስጥ ያለው ሰው በሙሉ እነዚሀን ሁለት ሲቶች ለማየት ይጓጓል በመጀመሪያ እመቤት ክራይተን ሴትን እንጂ ወንድን አሳነጋግርፆ በማለት ይኮሳተራሉ ከጊዜ በኋላ ግን ጠባያቸው ተለውጦ አንዳንድ ወንዶችን እየተቀበሉ ያነጋግሩ ጀመር በዚህ ጊዜ እርሳቸው እንዳሰቡት ወንድ ሲባል ሁሉም ጨካኝ ጨቋኝና ባለጌ አለመሆናቸውን አውቁ በአንድ ወይም በሁለት ወንዶች መጥፎ ጠባይ የተነሳ ሌሎችን ማሰቀየዖ ከነበሩት ከባላቸውና ከራሳቸው ጓደኞች እንዲሁም ከሌሎች ሰዎች ጋቃ ይገናኙና ይጠያየቁ ጀመር ወንዶች ደግሞ ወደ እነዚህ ሁለት ሴቶች ቤት በብዛት ይመጣሉ የእመቤት ክራይተን እንግዳ ተቀባይነት ደግነት። እመቤት ክራይተን እንደ ገለጸችልኝ ከሆነ ወይዘሪት ቶርፔ ማለት አንቺ መሆን አለብሽ» አላት ከዚህ በኋላ ሁለቱ ሰዎች በእርከኑ አድርገው ወደ ቤት ሄዱ ዳያን ሰውነትዋ ውሰጥ የተፈጠረው ለውጥና የስሜትዋ ሁኔታ ምክንያት ምን። «ፊትሽ ጥኩር ብለው ሲያዩት የፀሐይ ብርሃን ውኃ ላይ ሲያርፍ እንደሚቀያየር ሁሉ ቶሎ ቶሎ ይለዋወጣል» አላት አብረው እየተጫወቱ ሳለ ዳያን ሳቀች እንጂ ነገሩ ሁሉ ተዘበራርቶባታልቋ አንድ ሰው ስለወበትዋ ሲያወራት ለመጀመሪያ ጊዜ የደስታ ስሜት ተሰማት ሰውዬው ከሄደ በኋላ ጊዜው በመምሸቱ ሎርድ ከርስተን ለመሰናበት እንደ ተነሳና ያረፈበት ሆቴል ራት ያለ ስለነበር ለመሄድ መቸኮሉ ታወጦሳት ከቤት ከመውጣቱ በፊት ደግሞ «ከግቢው ሳንወጣ እስከ በራፍ ብትሸኝኝ ትር ይልሻል» ብሎ ሲጠይቃት ዳያን በአድናፉትና በመገረም መልስ ሳትሰጥ ቀና ብላ ስታየው «የጨረቃ ብርሃን ከፊትቫ ላይ አርፎ ማየቱ ስሜት ይሰጠኛል ብዬ ስለገመትሁ ነው። ዳያን እምቢ ካለችው በዚህ ዓለም ውስጥ ለምንም ነገር ደንታ እንደማይኖረው ልቡ ጠርጥሯል አንዳንድ ጊዜ ወድዳሻኛለች እያለ ሲደሰት አንዳንድ ጊዜ ደግሞ ልትወድደኝ አትችልም የሚል ጥርጣሬ እየገባው ይጨነቃል ክረምትና በጋ እንኳን እንደዚያ ጊዜያቸውን ጠብቀው እንደ ዳያን አስታና ጭንቀት አልተለዋወጡም ሎርድ ከርስተን ዳያን ከነበረችበት ከፍል ሲገባ የዓለም ብርሃን በሙሉ እንደ በራላት ሰው ፊትዋ ሁሉ በድንጋጤ ብዛት እስኪፈርስ ድረስ ሙሽሽ ትልበታለች። የሚል ነው አንድ ቀን ጠዋት «ወይዘሪት ቶርፔ» ኣለ ሎርድ ከርስተን። «አይ ቢቀርብኝ ይሻላል» አለች ፈጥና «ሎርድ ከርስተን ባለላ ማው እፈቅዳለሁ እኑ «የአንቺን ፈቃድ መፈጸም ግዴታዬ ነው» ሲል ከውኃው ጻር ደርሰው ስለነበር ከጀልባው ወረዱሱ ከጀልባው ሲወርዱ ሉርድ ከርስተን ደግፎ ያዛት እርስዋም በበኩልዋ ክንዱን ተደፈገች ሎርድ ከርስተን መጠጋጋታችውን በመገንዘብ የዳያንን እጅ በኃይል ሲስም ሰውነትዋ በሙሉ በአንድ ዓይነት ኃይል የተወረረ አካልዋ ሁሉ የደነዘዘና ደምዋ ውስጥ እሳት የተቀጣጠለ መሰላት «ወይዘሪት ቶርፔ ስሜት የሰጠሁሽ አልመሰለኝም ግን ልብሽን ለማግኘት የሚቻል ከሆነ አንድ ቀን አገኘዋለሁ» ሲል አጎረመረመ በዚያች ሰዓት በቃል ሊገልጸው ያልቻለውን ከንፈሮችዋን በመሳም ለማለት የፈለገውን በድርጊት አሳያት ይህም የዳያን ነፍስ ለአዲስ ሕይወት እንዲዘጋጅ ቀሰቀሰው ልብዋም አንድ ጊዜ በኃይል ከመታ በኋላ ሥራውን ዘንግቶ ቀጥ ብሎ ለመቆም ቃጣው ዳያን ሰሙን ለመጥራትም ሆነ ልትገልጸው በማትችለው ደስታ መላ ሰውነትዋ ተዋጠ። » ሲል ድምዬን ነት አድርጎ ሲፈራ ቢቸር ጠየቃት አለችልም አመቤት ክራይተን ሥራ አከዝዘውኛል» ብላ ስትመልስለት ለት ከማለት በስተተር ወዲያው ሌሳ ቃል ለመናገር አልፈለገም ሆኖም ትገሽ ቆየት ብሎ «እስከ በር ብትሸኝኝ» ሲላት የእመቤት ክራይተንን እጅ አጥብታ ያዘች ሌላም ሴት ምሳ ተጋብዛ ስለነበር ሎርድ ከርስተን ፅትዮኖ እንሂድ እስክትል ድረስ ዝም ብሎ ቶየ ግን ሴትዮዋ ስትነሳ ሳሸሻሻለሁ» ብሉ ዎል ገብቶላት ስለነበር እርሱም ብድግ አሰለ ህና ዋይ ጨካኝዋ ሄለን» አላት በሹኹክታ ዓይን አፋር በመሆንዋ ገ በይበልጥ ወደዳትኔ «ሄለን እኮ ከሴቶች ሁሉ የተለየች ናት ተመሳሳይ አይኝላትም ቅንዋ የእኔ ሄለን» እያለ አሰላሰለ ዳያን ባለማወቅ ሰወዬውን በማየት ልታገኘው ትችል የነበረውን አስታ መስዋፅት በማድረግዋ ትልቅ ሥራ የሠራች መሰላት ሆኖም ሽርመምዋ የሰውዬውን ፍቅር አጠናከረ እንጂ ሌላ ፋይዳ አላገኘ በትም አሳብዋ ሣን ይህ አልነበረም ሎርድ ከርስተንን ለምን በሜ ገባ እንዳ ስተናገርችው ሦክንያቱን አላወቀች ለማንኛውም ልክ የመሆንና መ ጉዳይ ሳይሆን የፍቅርዋ ጽናት ስለአስፈራት ነበር አንደዚያ ከ ሌርድ ከርስተን በሚተጥለው ተን በጠዋት ሻይ ለመጠ ህሠ ቤት እንደሚመጣ ታውቃለች ወዲያው እንዶ ቅ ዞታ ያስ ሻይ በከተማጡ ስለማይገኝ ለጣፋጩ ሻይ ብሎ ከሩ ሲመለከት እንሶስላ መምጣቱን ለእመቤቲቱ ሲግለጽና ሴትዬዋ ደግፍ ከሩት ቦታ በመምጣቱ ደሰ የተሰኙ መሆናቸጦን ሎርባክ ሁና ትሰማለች ነገር ግን ሉርድ ከርስተን ለ ሠ ኑ በጠዋት እንደመጣ ብታውቅም ሰለደከማት ቁርስ ብ በመግለጥ ሰጦ ትልካለች መግደርደር የሴት ልጅ አ ገና ድምፁን ሰትሰማ ሰውነት ይረበሻል የነበራትም ። ዳያንም ብትሆን እጆ ፍላጎትም ሆነ አትም አልነበራትም እጂን እንደ ያዘ ቢቆይ ትወጦድዳለች ፍቅር መጨነት የወዳጅዋ ከእዚያ ሥፍራ በድንገት መገኘትና የሊ አ ደምቀት በአንድ ላሳይ ተዳምረው እጅጥን ከሰውዬው እጅ ለጣላተት ወይም ለመንጠት አቅም አሳጥዋት ሆኖም በዚያ ክሩ ወጥመድ ማለት በፍትር ምን ያህል እንደተያዘች እንዳያውትባት የተቻላትን ጥረት ሁሉ አደረገች ፊትዋን እንዳያይ ፀሕይ እንደ መታው ትጠል አንገትዋን ሰበረች «ይህን ያህል ጊዜ ከተያየንና አብረን ከተጨዋወትን በኋላ ይረሳኛል ብለሽ ታስቢ ይሆናል ግን አይምስልሽ ስሜትሽን ለመደበት በምታደርጊው ጥረት የምበረግግም አንዳይመስልሽ ሄለን በጣም አእጦድሻለሁ የምወድሽም በፍጹም ልቤ በፍጹም ነፍሴ በፍጹም ሕይጦቴ ነው እነ የምወድሽን ያህል ግነም ሰው አስከ ዛሬ ማንኛዋንም ሴት የወደደ አይመስለኝም አንዳንድ ቦንዶችና ሴቶች በፍቅር ሲቀልዱ ከማንም ሰው ጋር በመዳራታቸው ፍቅር ያዘንይላሉ እኔ ግን የዚህ ዓይነት ሰው አይደለሁም በሕይወቴ ዘማን ዘወትር አልመው የነበረው የምወድዳትና የእኔ ናት የምላት ሴት እንዳገኝ ዛር ስለዚህ አሁን ለብዙ ጊዜ የጠበትሁት ነገር ስላጋጠመኝ ማንኛውም ወንድ ሊያበረክተው የሚችለውን ያህል ፍቅር ሳበረክትልሽ ትተበይኛለሽ ብሉ ሲጠይቃት እነዚያ የዳያን ቆንጆ ከንፈሮች አንተሳቀስም ስላሉ መልስ አልሰጠችውም ው ያህል እንደምወድሽ የገለጽኩልሽ ኣር ቢያሂ መ የበሳዬ በመሆንዋ ልትወድደኝ እች ንብኛል እንይ እም ኣአትቶጣኝም የሚል ስሜት ግን ተሞ ርሳ አተቆጣሽኝ ተስፋ አደርጋለሁ ተቆጣሽኝ እንዴ ችልም ብለሽ ሆነ ስሜሻለሁ ሄሰን በተፈጥሮሽ ዉካኝ ችዋን ለመንጠት ት እየተዋጥኩ ሙ። ነገ ጠዋት ፀሐይ ብት ስትል እኔም ብቅ እላለሁ» ብሎ ሎርድ ከርስተን ከአጠገብዋ ሄደ የጨረቃው ብርሃን የአበቦች መዓዛና የምሽት ጸጥታም አብረውት ነጎዱ ዳያን ግን ከፍቅር ሕልምዋ ነቅታ ከዛፎቹ መካከል ብቅ ብሳ ከአንዱ እርከን ላይ ቆመች «ሄለን» በማለት እመቤት ክራይተን እንደገና ሲጣሩ በሩቁ አይዋት። ኖስፈልገውም ዙናቴው ይጦሶ እንኳን ዶሶ አለህ እንደምትዩኝ አልጠራጠርም በዓለም ላይ ያሉትን ሁሉ የምታስንት ሴት አገኘሁ» ሲል የደስታ ስሜቱ ን ች ክራይተን ዳያንን እትፍ በማድረግ ጉንጭዋን ዳፎ ያበስራል ፅዮ ቤት ኙት ሴቶች በዓለም ላይ ከሚገኙት ች መካከል ለዘመ ሠዉ ባዶ አንቺን እመርጥ ነበር» አሉ ኣቋዜክ ሮክ ጻ ዉጪ ይ ዳያን ሰበራቸውን አድናቶት በመግለጽ ሀለቱ ሴቶች ጨዋታ ሲጀምሩ ሎርድ ከርስተን ጥሎአቸው ወጣ ከትንሾ ጊዜ በኋላ ዳያን ብቻዋን ወጦደ ወጦንዝ ጦረደች ወደዚያ የሄደችው ፀረሰባትን ለማሰላሰል ነበር የአለፈው ታሪክዋን ስታስታውስ ዘገነናት የነው ይሁን እንጂ እውነቱን ማውጣት እንዳለባት አመነች እውነት ተደብቆ እንደማይቀር ታውቃለች ምንም እንኳን ባትደስትበትም የቡሩኖ ሲቨርገ ሚስት ናት ይህን ሰው ያገባችው በተክሊልና በታላት የጋብቻ ሥነ ሥርዓት ስለነበር ጋብቻው ሕጋዊ ነው የተፈጸመው ጋብቻ ሕጋዊ በመሆኑም ከሁለቱ አንደኛቸው ካልሞቱ በስተተር ጋብቻው አይፈርስም የጦዙን ወራጅ ውሃ እየተመለከተች እውነታው ያ እንደሆነ በግልጽ ታያት ሆኖም «ጋብቻ ማለት ምንድ ነው። እንዴት ደስ ይላሉ አልዋቸው የደከማቸው ሰዎች ከሚያርፉበትና እጅ ለእጅ ተያይዘው ከሚጫወቱበትና ዞር ካለ ሥሣጣራ ከሚገኝ ክፍል ደረሱ ክፍሉን ከናተው ሲገቡ ዳያን በአንዲት ከቁመትዋ ዘለግ ባለች ግን እስከዚህም የምትደነት ቱንጆ ባትሆንም ደስ መልክ ባሳት ሴት ትሣማረካለችሱ ከሴትዮዋ ፊት ፌፊ ታፍ የማሹች ዓሌ ከ እመቤት ተይ ር ሳዴ በአንድ ጊዜ ዘሉርድ ከክርስተን በአድሜ ታንሳለች ከፊትዋ ሳይ በግለጽ ይታያል ብዙ ሰዎች እመቤት ሲልያንን ያፈቅራሌ ጉርድርዬ በ ን ርድ ብላ ደስ የምትል ሴት ናት ደምግባትዋ የወንዶች ዓይን የሚከተለው ዓይነት ሲሆን ለሰው አዛኝ በመሆንዋ ሰው ሁሉ ያተርባታል ከተደሳችም ሆነ ከአዛኝ ጋር የመግባባት ኃይል አላት የተከፉ ሰዎች ስታይ እርስዋም የተከፋች ሳትሆን አትተርም የሚል ስጫት ስለምታሳድር ሰዎች በ ይቀርብዋታል አለባበስዋ ዘጦትር ያሸበረተ ነጡ እመቤት ሊልያን በአለባበስዋ የተደነቀተች ሴት ስትሆን የልብስ ፋሸን ትጠብቃለች። ያን እለትም በአልማዝ አጊጣ ቡና ዓይነት ቀለም ያለው ቆንጆ ተሚስ ነበር የለበሰሻችው ዳያን ቤቱን ስትቃኝ ከአመቤት ሊልያን ይበልጥ ማራኪና ደስ የምትል ሴት ዚያ አለመኖርዋን ተገነዘበች ሉርድ ከርስተን ወደ አመቤቲቱ ወጦሰዳትነፁ ያለወትርውጡ ባልዋ በጣም መትበጥበ ጡን ዳያን ታዘበች ሁለቱን ሴቶች በማስተጥጦት አጨባበጣቸው «እንደ ሁለት አንግዶች አሳስተዋውቃታችሁም ሁለታችሁንም ሃለቴ ውድ ባለቤቴ ሄለንና ጓደኛዬ ሊልያን ከሁሌሃ ይበልጥ እወድዳችኋለሁ እመቤት ከርስተንና አመቤት ሄይ የእኔ መደሰት በግድ ስለሚያተራርባችሁ ጓደኛሞች አንድችሆኑ አልጠይቃችሁም ከሊልያን ዓይን ውስጥ እንባ አቅርሮ እያለ የሚያማምሩ ከንፈሮችዋ ፈገግ ሲሉ ስላየች ዳያን ትገረማለች «እርግጠኛ ነኝ ጥሩ ጓደኛሞች እንሆናለን» አለች እመቤት ሊልያን ሄይ «በደምብ እስክንተዋጦት ብቻ ችንን ልትተወን ትችሳለህ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Comments:


memezon

Download options | Convert to Pdf | Book of the day

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact