Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية  Portuguese
Book of the day

የኡዱሕያ ህግጋቶች.pdf


Advertisement
  • word cloud

የኡዱሕያ ህግጋቶች.pdf
  • Extraction Summary

መ ያ የሬ የመመ መ የመመ የመመራት የኡዱሕያ ህግጋቶች ርባጋኳ ኢመ መጨ ዳናቃታፃም። አላህ በተከበረው ቁርኣናዊ አንቀጽ የሚከተለውን ተናግሯል ፌሠ ሠ ሬፊ ፈሬ ቃኔ በከት ከጣዖታትም የታረደው አርም ተደረገ ሸቶ ከአላህ ውጭ የሆነ ስም የተጠራበት ላይሆን ነው። ለምሳሌ የነብዩ ወይም የጅብሪል ስም ላይጠራበት ነው። ሥፅፈም በእርሷ ላይ የአለህን ስም ማውሳት ነው። ሲያርዳት ቢስሚላህ ሊል ነው። እንስሳቱ በቀላሉ የሚታረድ አይነት ከሆነ የግድ ከአንገቱ በታች ጀምሮ እስከ ሁለት አገጩ ድረስ በጉርሮ የተከበበውን ሁለቱን ጋኖች እንዲሁም የእርሱን ማሟያ የሆነው ጉሮሮ በመቁረጥ ደም ማፍሰስ ነው ሁልቁም ማለት የትንፋሽ ትቦ ነው። በስለት ቢላዋ በፍጥነት እና በሀይል ማረድ ነው። ለእርሱ እንዲመች እግሩን ከአንገት ላይ ማኖር ሱና ነው።

  • Cosine Similarity

የኡዱሕያ ህግጋቶች ሮጋኳ ኢመ መጨ ከፍል አንድ የዑዱሕያ ምንነትና ቨሪዓዊ ብይኑ ኡዱሕያ ማለት ወደ አላህ ለመቃረቢያ ተብሎ በኢደል አድሃ ከቤት እንሰሳዎች ከግመል ከከብት ከበግና ከፍየል የሜታረድ እርድ ነው ኡዱሑያ በአላህ ኪታብ በረሠል ሱና እንዲሁም በሙስሊሞች ስምምነት የጸደቀ ከኢስላም ሸሪዓዊ ህግጋት መለያ ምልከቶች መካከል አንዱ ነው። አላህ በተከበረው ቁርኣናዊ አንቀጽ የሚከተለውን ተናገሯል ቂ። ጀዘዕ የሚባለው የአመት ግማሽ የሞላው ነው የኡዱሕያ ህግጋቶች ግጋኳ ኢመ መጨ የኡዱሕያ እርድ የነብዩ እንዲሁም የሙስሊሞች ተግባር ነው ምከንያቱም አርድ ከአላህ ዒባዳዎች አምልኮዎች መገለጫ መካከል አንዱ ነው ሰዎች ከኡዱህያ እርድ ወደሶደቃ ወደምጽዋት ቢሸጋገሩ ይህ የሸሪዓ መገለጫ ባዶ ይሆን ነበር። የኡዱሕያ ህግጋቶች ጋኣኳ ኢመ መጨ ከፍል ሁለት የኡዱሕያ መስፈርቶች ለኡዱሁያ ስድስት መስፈርቶች አሉት አንደሻ የሚታረዱት ከቤት እንሰሳዎች መካከል መሆን አለበት። አላህ በተከበረው ቁርኣናዊ አንቀጽ የሚከተለውን ተናግሯል ፈሪ ኤፊ ቁ ሠ ሥ ይ። በሱነን ደግሞ የአላህ መልእከተኛ በመካከላችን ቆመው የሚከተለውን ተናግረዋል የኡዱሕያ ህግጋቶች ኢመ መጨ ክራጉ ክይነየ። በተፈጥሮ የተቆረጠ ከሆነ ችግር የለውም ሁለቱን ስንደምረው አስራ አራቱ አይነቶች የተጠሉ ባቸው የኡዱሕያ ህግጋቶች ኢመ መጨ ከፍል አራት ኡዱህያ ለማን ነው የሚበቃው አንድ ኡዱሁያ ለገለሰቡ ለቤተሰቦች አና ለፈለገው ሙስሊም ማረድ ይበቃል ለዚህ ማስረጃ የሚሆነው ዓኢቫ ያስተላለፈችው ሐዲስ ነው ነብዩ እግሩ ጥቁር ጉልበቱ ጥቁር አይኑ አካባቢ ጥቁር የሆነ በግ መጣላቸው ከዚያም ባኪቫ ሆይ። የኡዱሕያ ህግጋቶች ሮዌ ጋ ኢመ መጨ ከፍል ሰባት ኡዱህያ የሚያርድ ሰው ሊከለከላቸው የሚገቡ ነገርች አንድ ሰው ኡዱህያ ለማረድ ካሰበ ጨረቃን በመመልከትም ይሁን የዙልቃአዳን ወር ሰላሳ ቀን በመሙላት የዙል ሂጃን ወር አንድ ብሉ ከገባ ጀምር ኡዱህያውን እስኪያርድ ድረስ ከጸጉሩም ይሁን ከጥፍሩ መቁረጥ ሀራም ሆናበታል። የኡዱሕያ ህግጋቶች ርጋኳ ኢመ መጨ ከመጽሐፍ ባለቤቶች ውፍ ያሉ ካፊሮች ያረዱት አይበቃም አላህ በተከበረው ቁርኣናዊ አንቀጽ የሚከተለውን ተናግሯል ጩጨ የኢነዚያም መጽሐፍን የተሰጡት ሰዎች ምግብ ያረዱት ከአባገተ የተፈቀደ ነው። አላህ በተከበረው ቁርኣናዊ አንቀጽ የሚከተለውን ተናገሯል ያረዳችሁት ሲቴቂር ግ። አላህ በተከበረው ቁርኣናዊ አንቀጽ የሚከተለውን ተናግሯል ፌሠ ሠ ሬፊ ፈሬ ቃኔ በከት ከጣዖታትም የታረደው አርም ተደረገ ሸቶ ከአላህ ውጭ የሆነ ስም የተጠራበት ላይሆን ነው። አላህ በተከበረው ቁርኣናዊ አንቀጽ የሚከተለውን ተናገሯል በከት ኬአካህ ሰም ኬካ የተነሳበትም ኢርም ተደረገ ። የኡዱሕያ ህግጋቶች ጋበጋኣ ኢመ መጨ በሐዲስ አልቁድስ አላህ የሚከተለውን ተናግሯል ኦፅ ሣው ረሥሖ« ይ እረጮ ው ረ። አላህ በተከበረው ቁርኣናዊ አንቀጽ የሚከተለውን ተናገሯል ። አላህ በተከበረው ቁርኣናዊ አንቀጽ የሚከተለውን ተናገሯል ፋሬ ኔ በአኢርሱም ካይ የአካህ ሰም ካኳተጠራበት ነገር አትብኩ ም አንቀጹ ሁሉንም የሚጠቁም በመሆኑ እያወቀም ይሁን ረስቶ ወይም በማይህምነት የአላህን ስም ካልጠራ ልዩነት የለውም ቢስሜላህ ማለት እርድን ሀላል ለማድረገ ነብዩ መስፈርት አድርገዋል መስፈርት ደግሞ በርሳቻና በማህይምነት ውድቅ አይሆንም። የሚያርደው ሰው ቢስሚላህን መናገር የማይችል ተብታባ ከሆነ በጥቆማ ቢያርድ የኡዱሕያ ህግጋቶች ጋ ኢመ መጨ አርዱ የተፈቀደ ይሀሆናል አላህ በተከበረው ቁርኣናዊ አንቀጽ የሚከተለውን ተናገሯል ደ ሠኤ ደራኤ አካሀንም የቻካችሁትን ያክከኳክ ፍሩት ሦቻ። በመቆረጣቸውም እርዱ የተፈቀደ ይሀሆናባል የኡዱሕያ ሀግጋቶች ጋጋጋ ይ ዘሬኤ ዕርዱ በሸሪዓ የተፈቀደ መሆንአለበት ያልተፈቀደ ከሆነው ሁለት አይነት ነው አንደኛውኹ ለአላህ ሐቅ ሲባል እርም የተደረገ እርሱም የሀረምና የኢህራምን አውሬዎች አድኖ ማረድ የተፈቀደ አይደለም አላህ በተከበረው ቁርኣናዊ አንቀጽ የሚከተለውን ተናግሯል ጮሠ መ በአናንተ ካይ የሚነበበው ብቻ ሲቁር ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Advertisement
Bottom banner

Download options | Convert to Pdf | Reading List | Advertise on dirzon

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact