Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
በዚህም የተነሣ ፍላጎቱ ከእድገቱ ጋር አብሮ የተሰፋ መሆኑን ነው ለዚሁም ነው አንዱ የደም ዓይነት ኦዎች የጨጓራቸው ምቾት ለመጠበቅ ጣዕም ባለው መንገድ በዱቄት መልክ የተዘጋጀ ሊኮሪስ መርጠው መጠቀም አለባቸው የባህር አልጌ ህበርኦ ብላደርራክ የከልፕ ዝርያ ለደም ዓይነት ኦ አንቲጅን መፈጠር መሠረት ነው።
ውሰጡ ዕታሦ ድናውዎቃ ይሪዳፍሳ ደ ማሳታያ ያሥፈጳሳሺው ራጎቻ ሟወቆቀ ዓጎ ፉጾፖታ ዖፖቀቃዕ ፅጋፇ ወድዖራጎምቻ ሪይ«ደ ቻ ፖሩ ጎው ማውጫ የተርጓሜው ምስክርነት መቅድም መግቢያ ክፍል አንድ የደምህ ዓይነት ማንነት የደም ዓይነት ሕያው ዘገምተኛ ለውጥ ወዎቃይሯዐ» የሰው ዘር ታሪክ ሽማግሌው የአራሹ ዘመን ግኝት ኡ ዘማቹ ቢ ዘመናዊው ኤቢ መሠረተ ውህደት የደም ምስጢራዊ ማስታወሻ የደም ዓይነት ንድፍ ወዉቻይይዎይቹ ዶጩኪን የደም ዓይነት አስፈላጊነት የደም ዓይነት ውስጣዊ ይዘት አንቲጅን ፀረተዋህሲያናትን ይፈጥራል ለክቲኖች የአመጋገብ ግንኙነት ለክቲን አደገኛው ሙጫ አደገኛ ለክቲኖች እንዴት መለየት ይቻላል መፍትሔ በደም ዓይነት ጠቋሚ መንገድ በደም ዓይነት የአመጋገብ ዘዴ ውፍረትን ለመቀነስ ምክንያቶች ለተጨማሪ ጠቃሚ ነገሮች አወሳሰድ ምክር ውጥረትን የመቋቋም ገጽታ አጭር መግለጫ ክፍል ሁለት የደምህ ዓይነት ዕቅድ የደም ዓይነት ኦ ዕቅድ የደም ዓይነት ኦን የአመጋገብ ዘዴ ውፍረትን ለመቀነስ ምክንያቶች የተጨማሪ ጠቃሚ ነገሮች አወሳሰድ ምክር ውጥረትን የመቋቋም ገጽታ የደም ዓይነት ኤ ዕቅድ የደም ዓይነት ኤን የአመጋገብ ዘዴ ውፍረትን ለመቀነስ ምክንያቶች የተጨማሪ ጠቃሚ ነገሮች አወሳሰድ ምክር ውጥረትን የመቋቋም ገጽታ የደም ዓይነት ቢ ፅቅድ የደም ዓይነት ቢን የአመጋገብ ዘዴ ውፍረትን ለመቀነስ ምክንያቶች የተጨማሪ ጠቃሚ ነገሮች አወሳሰድ ምክር ውጥረትን የመቋቋም ገጽታ የደም ዓይነት ኤቢዕቅድ የደም ዓይነት ኤቢን የአመጋገብ ዘዴ ውፍረትን ለመቀነስ ምክንያቶች የተጨማሪ ጠቃሚ ነገርች አወሳሰድ ምክር ውጥረትን የመቋቋም ገጽታ የግል ማስታወሻ መሕ ይዶጩከ ፀ ዖርግሟው ምነነጳኗረን ይሀ ሰጾጆ ቦዖጄመረው ልሰያ ኛው ፍ መሃ መደመሪያ ድረዕ ዕፅው ሰልዶቻ ሦፅውሮ ያሃረው ደደምና ያምፇያ ኙኑፉሦ ለኛንታምቻ ዖሟሃሷጽ ያቆይድመ ርፖዎቻቅ ደነሃፎ ድፍ ይ ቦፉመሪረ ማዕረኛ ዕሙመባዳፆ ደም ያያታም መመሪዖ ያፅመያኑ ማጋኛቻውም ቆድመ ሂያፖቻ ዖሠረዕናያሄ ያሀፊዖፖሃሦም ይታኑ ዕመጨጪው ታኔፖዎሥቻ ወኝ መሯያ ደም ቋታሥ ሥታም ፓም ይሪጣቋ ታቋሎ ይወፅድ ያበረው ምዘና ይድሩፍኋ በማታ ይታፐ ያነበረው ለድ ፍይሃ መድኃኒተ ታም ቋማ ፖሂምሂ ውጤጨፇቻ ማረጋያፖም ፀያደማቅጾ ዓይነታ ሐይፇዖ በማቅረዑ ጎው ይሀ መጽፅፍ ደም ዝታ ሃያመቻ ዳድሜዎኛጀ ይሳል ለጋንሃው ፖኃ ምጋ ፅፅያሥ ያሳሷታትያቻው ዚሺያታ ሳ ጴይደታም። የስነ አመጋገብ ምሁር የሆኑት የዶክተር ጀምስ ዲአዳሞ ልጅ ዶክተር ፒተር ጀይዲአዳሞ የአባታቸውን ምርምር መሠረት በማድረግ በስፋት መቀጠሉን ተያያዙት በምርምራቸው የጥንት ሰው ከየት ተነስቶ እንዴት በአለማችን እንደተሰራጨና በየት አከባቢ አዲስ ተጨማሪ የደም ዓይነት እንደተፈጠረ የሰው ልጅ በተሰደደባቸው ቦታዎች ሁሉ አዳዲስ የምግብ ዓይነቶች መመገብ መጀመርና ያስከተለው ለውጥ አክለው ውጤታቸውን ቀላልና ግልጽ በሆነ መንገድ ለዓለም አቀረቡለት አራት ቀላል የሆኑ የሕይወት ሚስጢር መፍቻዎች ያደግኩት የደም ዓይነት ኤ በበዛበት ቤቴሰብ ነው አባቴም በዚህ ምርምር ውስጥ በመግባቱ በቤታችን የአትክልት በል ምግብ ነበር የሚዘጋጀው ርካሽ የሚባሉ ምግቦች እንደ አኩሪ ዓተር አትክልትና ሰላጣ በቤተሰቤ መቅረቡ ወጪ እንዳይበዛባቸው ሆን ብለው ሰማታለል የሚያደርጉት ይመስለኝ ነበር በአንጻሩም ጓደኞቼ በአሜሪካ እኤኢ በዎቹ የስልጡኖች የአበላል ዘዴና የምግብ ዓይነት ተብሎ በገበያ በዋለው እንደ ሀምበርገር ሆት ዶግ በቅባት የጠገበ የድንች ጥብስ አይስክሪም ከረሜላና የፊዚዝ መጠጦች ተጠቃሚ ስለነበሩ እቀና ነበር ነገርግን አሁንም ቢሆን በህጻንነቴ እመገበው የነበረ ምግብ በየቀኑ በፍቅር እየተመገብኩ ነው በጣም ያረካኛል ምክንያቱም የደሜ ዓይነት በሚያዝልኝ መሠረት ስለምመገብ ነው በደም ዓይነት የአመጋገብ ሥርዓት መከተል መሠረታዊ የሆነ በደምና በምግብ መካከል ያለው ግንኙነትና የአኗኗር ዜዴአችንን ወደ ከፍተኛ ደረጃ ለማድረስ በምናደርገው ጥረት ወሳኝ ምርጫ እንዲኖረን ስለሚረዳን የደም ዓይነት እና የምግብ ግንኙነት ከዚህ በታች ከተዘረዘሩት አውነታዎች ማወትቅ እንችላለን የደም ዓይነትህ እ ኤ ቢ ወይም ኤቢ ዘረመላዊ አሻራህ የህዋስ አሻራን ያህል ጠንካራ መገለጫህ መሆኑን በደም ዓይነትህ የአመጋገብ ሥርዓት መመሪያ መሠረት አመጋገብህን ካስተካከልክ ተፈላጊውን የሰውነት ክብደት በመያዝ ጤኔኛ ሕይወት መምራት እንደምትችልና ለእርጅና መፋጠን ምክንያት የሆኑትን ሁሉ ማዘግዬት እንደምትችል የደም ዓይነትህ ከዝርያ ባህልና ጆኦግራፊካዊ መኖርያህን የበለጠ ማንነትህን ለመለየት ቀላሉ መንገድ ስለሆነ ራሱን የቻለ የአኗኗርህን ሁኔታ የሚቀይስ ዘረመላዊ ጀነቲካዊ ንድፍ መሆኑን የደም ዓይነት መሰያ ቁልፉ ሊገኝ የቻለው በሰው ዘር ዘገምታዊ ለውጦች ታሪክ ውስጥ ነው የደም ዓይነት ኦ የጥንቱአዳኝዕ የደም ዓይነት ኤ ከእርሻ መለማመድ ጋር አብሮ ብቅ ያለ የደም ዓይነት ቢ የሰው ዘር ወደ አስቸጋሪው የሰሜኑ ቀዝቃዛው ክፍል በመሰደድ ጊዜ የተፈጠረ እንዲሁም የደም ዓይነት ኤቢ የሰው ዘር በዘመናዊ የአኗኗር ሁኔታ በገባ ጊዜ የእርስ በእርስ የመደበላለቅ ወይም የመካለስ ዘመን የፈጠረው ይህ ዝግመታዊ የሆነ ለውጥ ቀጥተኛ በሆነ መንገድ ከየደም ዓይነቱ የአመጋገብ ሥርዓት ጋር እንደሚዛመድ ያረጋግጥልናል ከላይ የተዘረዘረውን የደም ዓይነት የአመጋገብ ዘዴና በጤና ከመኖሩ ጋር በማያያዝ ማሰቡ በጣም ከባድና አሰልቺ ሊመስለን ይችል ይሆናል ሆኖም ግን በየጊዜው ከሚደርሱብን አጋጣሚዎች ራስን ደህና ለማድረግ የምንወሰዳቸው አርምጃዎች ካነበብነው ጋር በማያያዝ በጣም ቀላል በሆነ መንገድ እያስታወስን ልንመራበት እንችላለን የጸጉርና የዓይን ቀለም የመለየትን ያህል የደም ዓይነት በቀላሉ በሕክምና ማዕከሎች መለየት ይቻላል የበሸታን ዓይነት ለማወቅ ከሚደረገው የምርመራ ዓይነት ሁሉ በጣም ባነሰ ዋጋ የሚከናወን ነው ለወንጀል ምርመራና ለፍርድ ቤት ማረጋገጫ ተብሎ እንደሚሠራው የጣት አሻራና የህዋስ አሻራ ዚል ውስብስብ አይደለም የደም ዓይነት በቀላሉ መለየት መቻሉ ማለት አስተማማኝ ውጤት ለመገኘቱ አለመጠራጠርን ያመጣል የደም ዓይነትና የምግብ ግንኙነት በተመለከተ ካስተማርኳቸው የህክምና ዶክተሮች ውስጥ ብዛት ባላቸው ታማሚዎች ላይ ውጤት መገኘቱን ነግረውኛል አሁን ቀለል ባለ መንገድ እናንተን ለማስተማር ተነስቻለሁ የደማችንን ዓይነት ማወቅ እስከ ተቻለ የቤተሰባችንን የአመጋገብ ስርዓት በተመቻቸ መንገድ ማስተካከል አንችላለን ይኸውም ሕመም አላስፈላጊ ክብደት መጨመርና ሥር የሰደደ አደገኛ በሽታ የሚያስከትሉ የምግብ ዓይነቶችን ለይቶ ለማስወገድ ይረዳናል ቀደም ብየ የተለያዩ ምርምሮች በማካሄድ ለአንዱ የደም ዓይነት በቀላሉ የሚያጠቃ በሽታና ጤናውን ለመመለስ የሚወሰድ እርምጃ ተመሳሳይነት ደርሸበት ነበር ሆኖም ግን የሚያስደንቀኝ ነገር ቢኖር የሚገባውን ያህል ትኩረት ተስጥቶት ምርምሩ በሌሎች አለመቀጠሉሱ ነው እንሆ አሁን ለሁሉም እንዲደርስ አድርጌዋለሁ ማለት በዚህ መስክ ለተሰማሩ ክፍሎች ብቻ ሳይሆን ለናንተው ለአንባቢያንም ጭምር ነው ለመጀመርያ ጊዜ አዲስ አመለካከት ይዞ በመቅረቡ ግር ሊያሰኘን ይችላል ነገር ግን ላረጋግጥላቹ የምፈልገው በጣም ቀላልና ግልጽ በሆነ መንገድ መዘጋጀቱን ነው የደም ዓይነት ዝግመታዊ ለውጥና ከሰው ዘር መገኛና አከባቢ ጋር በማያያዝ ሚስጢር ሆኖ የቆየው ኃይሉን በማጋለጥ ማንም ሊረዳው በሚችለው መልክ ተካተዋል ለጊዜው የተባለው ሁሉ ስሜት ላይሰጣቹ ይችላል እኔ አደራ የምለው ባታምትኑበትም እንኳ ለሦስት ሳምንታት ብቻ መመሪያውን ተከታትላቹ ተጠቀሙበት በሰውነታቹ ለውጦች ሲመጡ ማለት እንደ ብርታት የስብ ክምችትን መቀነስና የሕመም ስሜቶችን መጥፋት ታያላችሁ የአመጋገብ ሥርዓታቸው እንዲከተሉ በማድረግ ከታካሚዎቼ ውስጥ ከ ሰዎች በላይ ጥሩ ውጤት ሲሰጣቸው አይቻለሁ ደማችሁን የአመጋገብ ሥርዓቱን በደም ዓይነት መከተሉን እድል ስጡት በሌሎች ላይ ያሳዬውን የጤና መሻሻል ለናንተም እንዲለግሳቹ እንዲሁም የደማችን ሥራ ለሰውነት ምግብ ማቅረብ ብቻ ሳይሆን የወደፊት ህያውነታችንና ደህንነትን የሚወስን አንቀሳቃሽ ማሽን በመሆኑ ትኩረት እንስጠው ተር ዲአዳሞ ክፍል አንድ የደምህን ዓይነት ማንነት የደም ዓይነት ሕያው ዘገምተኛ ለውጥ ደም ራሱን የቻለ ሕይወት ነው የመወለድን ሚስጢር በሽታን የመቋቋም አቅም እንዲኖር የሚወሰነው ደም ከሚሰጠው መሠረታዊ ጉልበት በሚፈጠረው የኃይል ምንጭ ነው። በአብዛኛው ትኩረታችን የሚሆነው የሰው ዘር ለዘመናት በትግል ያቆያቸውን የምግብ መንሸራሸር ሥርዓት ሀ ሃፍጠ እና በተፈጥሮ በሽታን የመከላከል ሥርዓት ጠጠህከፀ ሃዉበ ላይ ነው ለምሳሌ አንድ ቁራጭ የተበላሸ ሥጋ መብላት ሞት ሊያስከትል ይችላል እንዲሁም ትንሽ ጭረት ወይም መቆረጥ ወደ ሞት የሚወስድ ምርቀዛ ሲያመጣ ይችላል ሆኖም ግን የሰው ዘር ሁሉን ተቋቁሞ መኖሩን እየቀጠለ ነው እናም የሰው ዘር የአኗኗር ታሪክ ከምግብ መንሸራሸር ሥርዓትና በተፈጥሮ በሽታን የመከላከል ሥርዓት ጋር የተሳሰረ ነው የሰው ዘር ታሪክ የሰው ዘር ታሪክ በራሱ የመኖር ቀጣይነትን መተረክ ነው በተለይ ሰዎች የት ይኖሩ ነበር በአካባቢያቸው የሚያገኙት የሚበላ ነገር ምንድን ነው በአጭሩ ምግብን ማግኘት እና ምግብ ፍለጋ መጓዝን ያጠቃልሳል የሰው ዝር አርግጠኛ ሆነን ከዚህ ዘመን ጀምሮ በዚች ዓለም መኖር ጀመረ ማለት አንችልም በአንዳንድ ሳይንሳዊ መረጃዎች እንደተቀመጠው ቀደምት የሰው ዘሮች ነያንደርታክስ ከ ዓመታት በፊት ይኖሩ እንደ ነበሩ ነው የሰው ዘር መጀመሪያ በአፍሪቃ እንደ ተፈጠረ በትክክል ታውቋል በጥንቱ ዘመን መኖር በጣም አስከፊና ከባድ ዕድሜም አጭር እንደ ነበር ይገመታል ምክንቱም ሰዉ በወጣትነት ዕድሜው ይቀጭ ስለ ነበር ነው የመጀመሪያዎቹ የሰው ዘሮች ምናልባት ያልበሰለ አትክልትፍራፍሬዎች እጭ እና በሌሎች ሥጋ በሎች የተገደለ እንስሳ ትራፊ በመብላት የእለት ተለት ንሮአቸውን ይገፉ ነበር በመጀመሪያ የሰው ዝር ገድሎ ለመብላት ብቁ አንዳልነበረና በአብዛኛውም በሌሎች እንስሳት ይታደን እንደ ነበር በተለይም በውስጥ ጥገኞችና በወረርሽኝ በሚጠቃበት ጊዜ ጉልበት ስለሚያንሰውና ማምለጥም ስለማይችል የመታደኑ ሁኔታ ይበረክት እንደነበር እንገነዘባለን የሰው ዘር በዙሪያው የነበረ ምግብ እያለቀ በመጣ ጊዜ ከቦታው መሰደድ ጀመረ ወደ አዲስ የአየር ጠባይና አከባቢ በመግባት አዳዲስ ምግቦችን ለመለማመድ ተንደደ ይህን የአየር ጠባይና አዲስ የአመጋገብ ዘዴ ለመለማመድ በሚፍጨረጨርበት ወቅት በምግብ መንሸራሸርያ ክፍሎችና የተፈጥሮ በሽታ መከላከያ ሥርዓት ላይ ጫና ስለሚያሳድርበት ለጊዜው ጤነኛ አይሆንም ከአከባቢው ጋር እየተስማማ ሲመጣ ሰውነቱ በመዳበር ጠንካራ ሆኖ መኖር ይቀጥላል በእነዚህ ወሳኝ ትግሎች ውስጥ ነው የደም ዓይነት መፈጠር ክሰው ዝር እድገቶች ጋር አብሮ የተከሰተው በዚህም ምክንያት የሰው ዘር እድገትና ለውጦች እያሳየና ጥበብ ያለው የአድን ስልት መጠቀም ሲጀምር የሥጋ ፍጆታው በማደጉ የደም ዓይነት ኦዎች የመንሸራሸርያ ሥርዓት ጠንካራና አስተማማኝ ብቃት ይዞ መቅርብ ጀመረ ከአዳኝ ሰብሳቢነት ወደ ተሻሻሉ የእርሻ ሰበሎች ማምረት በስፋት መልመድ ጋር የደም ዓይነት ኤ መጣ የተለያዩ ዝርያዎች ከአፍሪቃ ወደ ኣውሮጳ ኤስያና አሜሪካ መሰደድና መዘዋወር ሲጀምሩ የደም ዓይነት ቢ ታዬ ዓለማችን በስልጣኔ እየተቀራረበች ስትመጣ የሰው ዘር መቀላቀልና መካለስ ጀመረ ለደም ዓይነት ኤቢ መፈጠር ምክንያት ሆነ ምንም እንኳን የቅድመ ዝርያዎቻችን የኖሩበት ዘመንና እኛ በምንኖርበት ወቅት መካከል በሚሊዮን የሚቆጠር የዘመናት ርቀት ቢኖርም እያንዳንዱ የደም ዓይነት ከቅድመ ዝርያዎቻችን ጀምሮ ያለው ዘረመናዊ ጆኒቲካዊሞ መልእክት አንደተሸከመ ነው ይህም አንደ የውስጣዊ ባህርያት ጥንካሬና በደም ዓይነት የአመጋገብ ስነ አመክንዮችዎች ሁኔታ እንድንረዳ እገዛ ያደርግልናል የደም ዓይነቶች ኤና ባለቤት የሆኑ አውሮጳና ኤስያ መጓዝ የዘላንነት ንሮ የደም ዓይነት ኺመፈጠር ወደ በረዳማ የሰሜን አብዮት መጀመር የደም ዓይነት ኤ የክሮምግኖን በአፍሪቃ የታላላቅ በጆግራፊካዊ አቀማመጥና ኒሎቲክ የእርሹ እንስሳት መቀነስ በዘር መለያዬት መጀመር ሁማኖይድ ቀደምት ዝርያዎች መታዬት ወደ ኤስያና አው ሮጳ መሰደድ ሕዝቦች መካለስ በብዛት መታየት የደም ዓይነት ኦ የደም ዓይነት ኤ የደም ዓይነት ቢ ዓዓ ዓዓ ዓዓ ዓዓ ዓዓ ዓዓ ዓዓ ዓዓ ዓም ዓም ዓዓ በጥንቱ ዘመን የሰው የደም ዓይነት ዝግመታዊ ለውጥ ፍጥነት የጨመረው በመጽሐፍ ቅዱስ የፅድሜ ክልል ውስጥ ነው ኞ ዴድፎኗራ ኳኣጅ ጮ ኛ ዴድርዕሪ ሏ ጃ ጻጋ ፄ ዴፎ ሯ ። የሰው ዘር የደም ዓይነት ኦግ መፈጠርያና ስርጭቱ ካውኪስትያኖች ደ ፖ ኢንዶአሜሪካኖች ኣፍሪቃውያን አውስትራልያኖች ሠ ቫኺኢሥብቭ የሰው ዘር ማስገኛ ከሆነችው የቀደምት አያቶቻችን እናት አገር ምስራቅ አፍሪቃ የመጀመሪያዎቹ የደም ዓይነት ኦዎች አዳኝ ሰብሳቢዎች የምግብ እጥረት በማጋጠሙ ግዙፍ ታዳኝ እንስሳትን ፍለጋ አፍሪቃን በመቀተጣጠር የኣውሮጳና የኤስያ አዳዲስ ቦታዎች አዳረሉ ባልታስበ ሁኔታ ወደ ተለያየ የአዬር ጠባይና አካባቢ በገቡ ጊዜ በተፈጠረው ዝግመታዊ ለውጥ የተነሳ በዘር የመከፋፈል ባህል እንዲዳብር ሆነ የአራሹ ክዘመን ግኝት ኤ የደም ዓይነት ኤ መጀመሪያ የተገኘው በአዲሱ የድንጋይ ዘመን ውስጥ በ ዓዓዓዓ መካክል በመካከለኛው ምስራቅ ኤስያ ውስጥ ነው አኗኗሩም በእርሻና የቤት እንስሳት ማለማመድ የተመሠረተ ነበር እህል መዝራትና የእንስሳት ማርባት ዘዴ ሁሉም ነገር ለወጠው እንደ ምንም ብለው ከእጅ ወደ አፍ የነበረው አኗኗር በመለወጥ ለመጀመርያ ጊዜ በሕብረት መኖርና በተወስነ ቦታ ተረጋግተው ሕይወትን የመምራት ስልትን ተያያዙት ይህ ከመሠረቱ ልዩ የሆነ የአኗኗር ዘዴ በአመጋገባቸውና በአከባቢው የተፈጥሮ ሁፄታዎች ጉልህ የሆነ ለውጥ አመጣ እንዲሁም በምግብ የመንሸራሸሪያ ሥርዓትና በተፈጥሮ በሽታ የመከላከል ሥርዓት ላይ አዲስ ለውጥ አስከተለ በእርሻ ውጤቶች በስፋት ወደ መጠቀም አመሩ በዚህ ወቅት ነው የደም ዓይነት ኤ የተፈጠረው በተወሰነ ቦታ የሕዝብ መስፈር ለእድገት አዲስ ፈር ቀደደ ያ በቡድን የማደን ስልት እየከሰመ መጣ በሕብረት እያረሱ በመኖር ስልትም ተተካ በዚህ ዘመን የአንዱን ጥበብ በሌላው ጥበብ እየታገዘ ስራውን እያዳበረ የሚኖርበት ዘመን በር ተከፈተ የሥራ ክፍፍልም ተማሩ መሬት የሚታረስበት ወቅት ዘር የሚዘራበት እና ለወደፊት የሚሰጣቸውም ምርት በተስፋ መጠበቅና ማሰብ ጀመሩ መገናኘት መወያየት መመካከርና የወደፊቱን ኑሮአቸው ማቀድ ምግባራቸው ሆነ ምናልባትም በዚህ ከቅድመ ዝርያዎቻቸው ያገኙት ዘረመላዊ ወነቲካዊ ንድፍ ይሆናል የደም ዓይነት ኤ ባለቤት የሆነ ሰዎች ከሌላ የደም ዓይነት ባለቤት በበለጠ ከአዳዲስ አካባቢዎችና ማሕበረሰቦች ጋር መለማመድና መቀላቀል የማይቸግራቸው የደም ዓይነት ኤ ዘረመል ጆን በጥንት አራሽ ሕብረተሰብ እየዳበረ ዘረመላዊ ጆነቲካዊ ለውጡም ከደም ዓይነት ኦ ወደ የደም ዓይነት ኤ እየፈጠነ መጣ ይኸውም ክከናራፍሬና ለውዞች ተመጋቢ ጋር ሲወዳደር የለውጡ ፍጥነት በአራት ጊዜ እጥፍ ይበልጣል የስው ዘር ለዚህ ያልተጠበቀ ከ ኦ ወደ ኤ የደም ዓይነት ባለቤትነት በአጭር ጊዜ ውስጥ መሰወጥ ምክንያት ምን ይሆን የሚል ጥያቄ መነሣቱ አይቀርም መልሱ ባጭሩ ለመኖር በተደረገው ትግል ነው ማለት በተጨናነቀ የሕዝብ ብዛት ባለባቸው ቦታዎች ውስጥ መኖርና ምግብን ለማግኘት ሲባል በሚፈጠረው ፍትግያ ማኻከል ነው የተፈጠረው በእነዚህ ሁኔታዎች ውስጥ ብቅ ያለው የደም ዓይነት ኤ የተጨናነቀ የሕዝብ ብዛት ባለበት አከባቢ በሚነሱ ወረርሽኞች ላይ የመቋቋሙን ብቃት ለባለቤቱ ሰግሰዋል አሁንም ቢሆን እንደ ኮሌራና ፈንጣጣ የመሳሰሉትን ወረርሽኝ በሚከሰትባችው አካባቢዎች የደም ዓይነት ኤ ባለቤቶች ከደም ዓይነት ኦ ባለቤቶች የበለጠ የመቋቋም ችሎታ ይታይባቸዋል ቀስ በቀስ የደም ዓይነት ኤ ከኤስያና መካከለኛው ምሥራቅ አልፎ ወደ ምዕራብ ኣውሮጳ በህንድ ኣውሮጳኖች ኢንዶኢሩፒያን አማካኝነት ተጓዘ እነቢህ ህንድኣውሮጳኖች ለመጀመሪያ ጊዜ የተገኙት በመካከለኛዑው ደቡባዊ ሩስያ በ ዓዓ ሲሆን በ ዓዓ ወደ ደቡብ በመገስገስ በላይኛው የደቡብ ምዕራብ ኤስያ በመስፈር የአሁኑ የኢራንንና አፍጋኒስታንን ሕዝብ ፈጠሩ እየበቡ በመሄድም በመቀጠል ወደ ምዕራብ በመዓዝ ኣውሮጳን አዳረሱ የህንድኣውሮጳኖች ጠረራ በትክክል መሰረታዊ የአመጋገብ አብዮት እንደነበረ አመላካች ነው በየደረሱበት አካባቢ በሚገኙ ማሕበረሰቦች ውስጥ በመደባለቅ አዳዲስ ምግቦችና የአኗኗር ዘዴ ልምዶችን አስተዋወቁ በነባር የአዳኝ ክፍሎች የተፈጥሮ የመከሳከያ ሥርዓትና የምግብ መንሸራሸርያ ክፍሎች ላይ ተፈጥሯዊ ለውጥ አንዲመጣ ጫና በማሳደራቸው ለደም ዓይነት ኤ ዝረመል ጂን መስፋፋት ዋነኛው ምክንያት ሆነ በዚህም ምክንያት የተነሣ የነባር አዳኞች የሥጋ በልነት ልምዳቸው እየተረሣ ሄፄደ የከፍተኛ ፕሮቲን የማንሸራሸር ብቃታቸውም አየቀነሰ መጣ እስከ መጥፋትም ደረሰ ባለንበት ዘመን በምዕራብ ኣውሮጳና በመዲተራንያን ባህር ዙርያ የደም ዓይነት ኤ ባለቤት የሆነ ሕዝብ ክምችት በብዛት ይታያል ከምዕራብ ኣውሮጳ ወደ ምስራቅ አቅጣጫ በምንጓዝበት ጊዜ የደም ዓይነት ኤ ክምችት እየሳሳ መምጣቱን ያሳየናል አንዲሁም ወደ ሩቅ ምስራቅ በምንገባበት ጊዜ በጃፓን ዙሪያ የደም ዓይነት ኤ በብዛት ከደም ዓይነት ቢጋር ተደባልቆ ሲኖር ይታያል የደም ኣይነት ኤ የተፈጠረው በደም ዓይነት ኦ ላይ ለብዙ ሺ ዓመታት በደረሰው ተደጋጋሚ ያየር ጠባይና የተፈጥሮ ንብረት ሚዛን የመለዋወጥ ወቅት ውስጥና ብዛት ያላቸው የተለያዩ ሕዝቦች በመቀላቀላቸው የተነሳ የአመጋገብ ሥርዓት መቀያየርን ተጨምርበት ነው የደም ዓይነት ቢ አመጣጥ ደግሞ ከዚህ የተለየ ሆኖ እናገኘዋለን በማእከላዊ ባሕር በአውረጳና ኤስያ የደም ዓይነት ኤና ቪኺሥርጭት የደም ዓይነት ኤ ና ቢ መገኛና ሥርጭት ከማኸል ኤስያና ከመካከለኛው ምስራቅ ነው የጀመረው የደም ዓይነት ኤ ጅን ተሸካሚ የሆኑት የህንድኣውሮጳውያን ሕዝቦች በከፊል ወደ ምዕራብና ሰሜን ኣውሮጳ ሲጓዙ ሌሎቹ ደግሞ ወደ ሰሜናዊው የኣፍሪቃ ክፍል በሰፃራዊአፍሪቃውያን ውስጥ የደም ዓይነት ኤን ይዘው ገቡ የደም ዓይነት ቢ ደግሞ ከመፈጠርያው ደቡባዊ የሂማላያ ተራሮች በመንጎልያ ሕዝቦች አመካኝነት በሁለት በመከፈል ግማሹ ወደ ቆላማውና ሜዳማ ደቡባዊምዕራብ ኤስያ ሲጓዝ ሌላው ክፍል ደግሞ ወደ ምስራቃዊ ኣውርጳ ገባ። በዘር መለያየቱ ጉልህ ሆኖ እንዲወጣ ያደረገውም የአመጋገብ ዘዴ የተለያየ የአየር ጠባይ ያላቸው ክልሎችና ቦታዎች ከመለማመድ በላ ሲሆን እነዚህ መሠረታዊ ነገሮች ናቸው ለደም ዓይነቶች በተከታታይ የመፈጠርን ዝግመታዊ ለውጥ መፋጠን ምክንያት የሆኑት አንዳንድ የቅድመ ሰው ዘር ተማራማሪዎች አንትሮፖሎጂስቶች የሰው ዘርን በጎሣ ከፋፍሎ ጥናት ማካፄዱ አስቸጋሪና ውስብስብ ለሆነ ሥራ ይዳርጋል ነገር ግን በደም ዓይነት ላይ የተመረኮዙ በተናጥልም ሆነ በቡድን የሚደረጉ ጥናቶች ቁርጥ ያለ ትክክለኛ መልስ ይሠጣሉ ይላሉ ለምሳሌ አንድ አፍሪቃዊና የነጭ ዘር የሆነ ኣውሮጳዊ የሁለቱ ደም ዓይነት ኤ የሆነ የደም ወይም የአካል ክፍሎች መለዋወጥ መበዳደር ይችላሉ በብዙ መንገድ አንድ ሊያደርጋቸው የሚችል የውስጥ ተፈጥሯዊ አንድነት አላቸው ማለት እንደ የምግብ ማንሸራሸር የተፈጥሮ በሽታ መከላከያ ቅርጽና ጠባይ የመሳሰሉ በአንፃሩም ከአንድ አባትና እናት የተወለደ የደም ዓይነት ቢ ባለቤት የሆነ ወንድሙ ጋር ሊጋሩት የሚችሉ ተፈጥሮአዊ ይዘት የላቸውም ባጭሩ በቆዳ ቀለም በጎሣ በባህል ልዩነትና በመልክአ ምድር አቀማመጥ የተመሠረተ ዘራዊ በሆነ አስተሳሰብ የሰውን ማንነት መግለጹ ዋጋ ቢስ መሆኑን ያሳያል የሰው ዝር በሙሉ በደም ወንድምና አህት ነው ሺ መረመረ ቫዌኗሟ በአሁኑ ሰዓት ወደኋላ መለስ ብለን ይህ አስደናቂ የሆነው ዝግመታዊ ለውጥ ስንመለከተው የጥንት ዝርያዎቻችን ከአካባቢያቸው የሚገኝ የተፈጥሮ ሀብት ጋር የሚያያይዛቸው ልዩ ባዮሎጂካዊ አሻራ እንደነበራቸው ነው ይህ የዝርያዎቻችን ጀነቲካዊ ባህሪይ አሁንም ቢሆን ከኛው ጋር በመኖሩ ምክንያት ነው ይህንን ጥናታዊ ታሪክ ከኛው ጋር እንደ የደም ዓይነት ባህርያት ጠቋሚ መሣርያ ኮምፓስ አድርገን ይዘነው የምንጓዝ የደም ዓይነት ረጅም ዕድሜ ያለውና የሁሉም መሠረት የሆነ የደም ዓይነት በከፍተኛው ጠንካራ የፕሮቲን ምግብ ሰንሰለታዊ ጥምረት የኖረ ጠንካራና የተስተካከለ የተፈጥሮ በሽታ መከላከልያ ሥርዓት በመያዙ የሚዛመደውን ይሁን ጠላትን ለማውደም ወደታቷላ የማይል የደም ዓይነት ኤ የመጀመርያዎቹ ለመሰደድ አስገዳጅ በሆኑ ምክንያቶች የተሰደዱ ስደተኞች የአራሽ ገበሬ አኗኗርና የአመጋገብ ዘዴ የተለማመዱ በጣም ተባባሪና በተጨናነቀ የሕዝብ ብዛት ያለበት አከባቢ መኖር የሚወዱ የደም ዓይነት ዚ የትም ቦታ ሰርጎ በመግባት ለመኖር የማይቸገርአዲስ የአየር ጠባይ ለመለማመድና ከሕዝቦች ባህልና የአኗኗር ዘዴ ለመስማማት ጊዜ የማይፈጅበት በጭንቅላትም ይሁን በተፈጥሮ መከላከያ ሥርዓት ላይ ለሚታይ ፍላጎትም ሆነ ጫና አኩል የተመጣጠነ ምላሽ ስለሚሰጥ ተፈጥሮ የምትጠይቀው ሁሉ ለመመለስ የተፈጠረ ይስላል የደም ዓይነት ኤቢ ከትዕግስተኛውና ተግባቢው የደም ዓይነት ኤና በዘላንነት ከኖረውና በጣም ሚዛናዊ ከሆነ የደም ዓይነት ቢ የበቀለ በቀላሉ የሚጎዳውና እንቆቅልሽ የሆነ ባህሪይ የያዘ የደም ዓይነት የቅድመ አያቶቻችን ልዩ የሆነ ውርስ ለየአንዳንዳችን በደም ዓይነታችን ውስጥ ትተውልን አልፈዋል ውርሱ በህዋሶቻችን አስኳል ውስጥ ተቀርጾ ቋሚ ሆኖ ይኖራል በዚህ የህዋሳችን አስኳል ላይ ነው ኾቅድመ ሰውና የደም ሳይንሳዊ ምርምር ጥናቶች የሚገናኙ የደም ምስጢራዊ ማስታወሻ የደም ዓይነት ንድፍ ደም የተፈጥሮ ኃይል ነው ይህ በምስጢራዊ ጥንቃቄ የተሞላ ኃይሉ ልናስታውሰው ከማንችለው ጊዜ ጀምሮ በሕይወት እንድንቆይ እያደረገ ነው ትንሽ በዓይን ሊታይ የሚችል የደም ጠብታ በአንድ የሰው ዘር ውስጥ ያለው ጠቅላላ ጀነቲካዊ መረጃ ይዘዋል። ይህ የጀመሪያው ያልተወሳሰበ ቅርጽ ያለው ስኳር ለደም ዓይነት ኦ መገኘት ምክንያት ሆነ በሂደትም ለቀጣዮቹ የደም ዓይነቶች ኤ ቢና ኤቢ እንደ መደበኛ ቅመም በመሆን እያገለገለ ነው አወቃቀሩም እንደሚከተለው ነው ኮካዋዎዎመጆው መ የደም ዓይነት ኤ የተፈጠረው የደም ዓይነት ኦአንቲጅን ፈኮውስ እና ሌላ የስኳር ዓይነት ኤንአሲታይልጋላክቶሰማይን አርከ በዝበ በመወኃኃድ ነው ማለትፉኮውስ ኤንአሲታይልጋሳክቶሰማይን የደም ዓይነት ኤ የደም ዓይነት ቢ የተፈጠረው የደም ዓይነት ኦ አንቲጅን ወይም ፉኮውስ እና ሌላ የስኳር ዓይነት ዲጋላክቶሰማይን ዑህኔር። ለምሳሌ እስረኞች በነፃ ዝውውር እንዲያከናውኑ ከተፈቀደ ከቁጥራቸው በላይ ጠባቂ መደረግ ይኖርበታል የማምለጡ እድልም የሰፋ ነው ነገር ግን እስረኞቹን በሰንሰለት እጅ ለአጅ ከታሰሩ ብዙ ጠባቂ አያስፈልግም እንደ ማለት ያህል ነው የደም ዓይነት አንቲጆኖች ሥራ ፀረተዋህሲያን ማምረት ሚክሮቦችና ሌሎች እንግዳ ነገሮችን መቆጣጠርና መደምሰስ ብቻ ሳይሆን ሌላ ሰፋ ያለ የሥራ ድርሻ ይዞ ይጓዛል ከአንድ ምእተዓመት በፊት ዶክተር ካርል ላንድስቴነር የተባሱ አውስትርያዊ ተመራመሪ የደም ዓይነቶች የአንዱ የደም ዓይነት አንቲጅን ለሌላው የደም አንቲጅን የሚቃረን ፀረተዋህስ አንደሚያዘጋጅ ለመጀመሪያ ጊዜ ለዓለም አስተዋወቁ ከእርሳቸው ግኝት በፊት የደም ማዘዋወሩ ተግባር በዘፈቀደ ደም በደምነቱ ብቻ አንድነቱን ታምኖበት ክአንዱ ወደ አንዱ ይከናወን ነበር ይኸውም አጋጣሚው ከሰመረ የራሱን ዓይነት ደም ይሆንለታል ይቀበላል ዕድሉ ካላማረም የለጋሹ ደም ይመርክዘዋል የዶክተር ካርል ላንድስቴነር ሳይንሳዊ ግኝት የደም ዓይነት አንቆቅልሽን ፈታው የሚስጢሩ መፍቻም ይህ ነበር የደም ዓይነት ኤ የደም ዓይነት ቢን የሚቃረን ፀረተዋህስ ተሸክመዋል የደም ዓይነት ኤ የደም ዓይነት ቢን አይቀበልም የደም ዓይነት ቢ የደም ዓይነት ኤን የሚቃረን ፀረተዋህስ ተሸክመዋል የደም ዓይነት ቢ የደም ዓይነት ኤን አይቀበልም ማለት ነው ስለሆነም የደም ዓይነት ኤ ባለቤትና የደም ዓይነት ብ ባለቤት የሆኑ ሰዎች የደም ዝውውር ማድረግ አይችሉም የደም ዓይነት ኤቢ ሌሎች የደም ዓይነቶችን የሚቃረን ፀረተዋህስ አያዘጋጅም በዚህም ምክንያት ሁሉም የደም ዓይነቶች ይቀበላል ነገር ግን የደም ዓይነት ኤና የደም ዓይነት ቢ አንቲጅኖች በመያዙ በሁሉም የደም ዓይነቶች ተቀባይነት የለውም። ሽና ማሽ ለላ ነገር ግን ለራሱ ዓይነት ደም ባለቤት ካልሆነ ለሌሎች የደም ዓይነት ባለቤቶች ደም አይሰጥም የደም ዓይነት ኦ የደም ዓይነት ኤና የደም ዓይነት ቢን የሚቃረን ፀረተዋህስ ተሸክመዋል ሦስቱን የደም ዓይነቶች አይቀበልም ነገር ግን የደም ዓይነት ኦ ባለቤት ለሦስቱ የደም ዓይነት ባለቤቶች ደም መስጠት ሲችል ከራሱ የደም ዓይነት ባለቤት ካልሆነ በስተቀር ከሌሎቹ የደም ዓይነት ባለቤቶች አይቀበልም ይኸውም የደም ዓይነት ኤ ፀረ የደም ዓይነት ቤ ፀረተዋህስ ይሠራል የደም ዓይነት ቢ ፀረ የደም ዓይነት ኤ ፀረተዋህስ ይሠራል የደም ዓይነት ኤቢ ፀረተዋህስ አይሠራምሁለቱን የሚቃረን የደም ዓይነት ኦ ፀረ የደም ዓይነት ኤ እና ቢ ፀረ ተዋህስ ይሠራል እነዚህ የደም ዓይነት ፀረተዋህሲያን በተፈጥሮ በሽታ መከላከያ ሥርዓት ውስጥ ከሚገኙ ፀረተዋህሲያን በሙሉ በጥንካርያቸው በጣም የላቀ ደረጃ ይይዛሉ አርስ በአርስ ደም የማይቀባበሉትን የደም ህዋሳትን የማዝለግለግና የመሰብሰብ ችሎታቸውም ፈጣን ነው በቁራጭ መስተዋት ላይ ሁለት የማይቀባበሉ የደም ዓይነቶች በሚደባለቁበት ጊዜ አለምንም አጉሊ መነፀር ሲዝለገለግና ሲሰበሰብ ማየት ይቻላል ሌሎች በሰውነታችን የሚገኙ ፀረተዋህሲያን አብዛኞቹ ለመመረት ማነቃቅያ ወይም ቀስቃሽ እንደ ክትባትና መመርቀዝ ያስፈልጋቸዋል የደም ዓይነት ፀረ ተዋህሲያን ግን ከሁሉም የተለዩ ናቸው ማለት እንደተወለድን አለምንም ቀስቃሽ በደማችን ተዋህሳት ዙርያ ላይ ይታያሉ በደምብ ጠንክረው ለማጥቃት ዝግጁ ሆነው የሚቀርቡት ግን ከአራት ወር ዕድሜያችን በኋላ ነው ከጠቀስነው በሚክሮቦች በባክቴሪያዎችና በቫይረሶች የደምን መዝለግለግ ታሪክ ሌላ ደምን የሚያዝለሰገልጉ ብዙ ምክንያቶች አሉ ባለፉት የሰውነት የመመረዝ ሁኔታ እንደተገለጸው ለማስታወስ ሕይወታችን በአደጋ ላይ የሚወድቀው አንደኛ በምግብ መንሸራሽርያ ሥርዓት በኩል በሚገባው ሲሆን ሁለተኛውም ደግሞ በደም ዝውውር ሥርዓት በኩል በሚያጋጥመው መመርቀዝ ነው መባሉ አይዘነጋም አንዳንድ የምግብ ዓይነቶች በተወሰነ የደም ዓይነቶች ላይ ያለመቀባበልና የማዝለግለግ ተግባር ለይተው እንደሚያከናውኑ በምርምር ተረጋግጠዋል ማለትም አንዱ የምግብ ዓይነት ሰአንዱ የደም ዓይነት ህዋስ ጎጂ ሆኖ ለሌላው የደም ዓይነት ደግሞ በጣም ጠቃሚ ሲሆን ይታያል በአብዛኛዎቹ የምግብ ዓይነቶች ውስጥ የሚገኙ አንቲጂኖች ኤ መሳይ ወይም ቢ መሳይ ባህሪይ አላቸው። ከላይ ለምሳሌ የተቀመጠው የምስር ምግብ አዚፋ በሁለቱ የደም ዓይነቶች ሃኤ እና ቢ ቢበላ በምስር የሚገኙ ለክቲኖች ከደም ዓይነት ቢ አንቲጅን ጋር በቅርጽ አንድ ስለሆኑ ከደም ዓይነት ቢ አንቲጅኖች ጋር በመጣበቅ የደም ህዋሳቱን እርስ በእርስ በማያያዝ ያዝለገልጓቸዋል በአንጻሩም የደም ዓይነት ኤ አንቲጅኖች ከምስር ለክቲኖች ጋር በቅርጽ ስለማይገናኙ የመጣበቅ ችግር የላቸውም ስለሆነም የደም ዓይነት ኤ የመዝለግለግ እክል አያጋጥመወም ስለዚህ ምስር ለደም ዓይነት ኤ በጣም ጠቃሚ ንደ መድኃኒት ሲሆንለደም ዓይነት ቢደግሞ የተከለከለ እንደ መርዝ ነው አደገኛ ለክቲኖችን እንዴት መለየት ይቻላል ምናልባት አደገኛ የሆኑ ለክቲኖች ከጠቃሚዎቹ ውስጥ እንዴት ሊለዩ ይቻላል የሚል ጥያቄ በአእምሮአችን ሊመላለስብን ይችል ይሆናል ይህ የደም ዓይነት ከተለያዩ የምግብ ዓይነቶች ለክቲን ጋር ያለው ኬሚካላዊ ግንኙነት እንዲሁ በመላምት አልተቀመጠም ሳይንሳዊ በሆነ ሥርዓት በክሊኒካዊና ላቦራቶራዊ ምርምር ተደግፎ የተከናወነ ነው የተለያይ የምግብ ዓይነት ለክቲን የሥጋ አሣ ጥራጥሬዎችአትክልትና ፍራፍሬ ለውዞች ወዚተ በመግዛት ከተለያዩ የደም ዓይነት አንቲጅኖች ጋር በማደባለቅ የሚሰጠው ውጤት በማይክሮስኮፕ በማየት የህዋሶቹ መዝለግለግ በቀላሉ መለየት ይቻላል ሌላው በተለያዩ የደም ዓይነት ባለቤት የሆኑ ግለሰቦች የምግብ አበላል ዘዴ ቁጥጥር በማድረግ የበሉትን ለክቲን ምን ያህል አደጋ አንዳደረሰ በኢንዲካን እስከይል የሽንት ምርመራ ማድረግ ሀ ማለት ሽንት ውስጥ ብረትና ፃይድሮክሎሪክ አሲድ መጨመር ውጤቱ በጭስ የታፈነ ሁኔታ ያሳያል ሊ ከሁለት ሦስት ደቂቃ በኋላ ሦስት ጠብታ ክሎሮፎርም ይጨምሩ የጥቁርሰማያዊ ቀለም ያለው ጭስ ውጤት ያሳያል ሐ በመጨረሻ በኢንዲካን እስኬል ባሮሜትር ላይ ቀለሙን ማስተያየት በማስመሪያው ላይ በቀሰም ተከፋፍሎ እንመለከታለን የሽንቱ ቀለም በ እና መካከል ከሆነ ጥሩ ነው ማለት ለጉዳት የሚያደርስ ችግር የለውም በ ና መካከል ደግሞ ችግር እንዳለ ያመላክታል ከ በሳይ እስከ አራት አሆነ ለአደጋ የሚጋብዝ ችግር እንዳለ ያሳያል ቀደም ባሉ አሥርት ዓመታት ይህ መመርመሪያ መሣርያ በስፋት በጥቅም ላይ ይውል ነበር በአሁኑ ዘመን ተጠቃሚ በመጥፋቱ ምክንያት ነው መሰለኝ ከየላቦራቶሪው እየጠፋ ነው ምናልባትም ማን ያውቃል ክዚህ ጥናት በቷላ የስነምግብ ክፍሎች መልሰው ጥቅም ላይ እንዲውል ያደርጉ ይሆናል ኋ መፍትሔ በደም ዓይነትፁ ጠቋሚ መንገድ በደም ዓይነት ማቀድ በስነ ሕይወት የተመረኮዘ የሳይንሳዊ ጥናት ውጤት ስለሆነ አጥጋቢ የጤናና የስነ አመጋገብ ግንኙነት መረጃዎች ይሰጠናል እንግዲህ አሁን ይህ መሠረታዊ መረጃ ትጥቃችን በማድረግ የአመጋገብ ሥርዓታችንን የምንሠራው የእንቅስቃሴ ዓይነትና በውስጣችን የሚገኘው ዕምቅ ኃይል በመጠቀም ጤንነታችንን ሙሉ በሙሉ መጠበቅ እንችላለን በሚቀጥለው ክፍል ሁለት ላይ በጣም ግልጽ በሆነ መንገድ በአራት ንኡስ ክፍሎች የአመጋገብ ዘዴ ውፍረትን ለመቀነስ ምክንያቶች የተጨማሪ ነገሮች አወሳሰድ ምክርና ውጥረትን የመቋቋም ገጽታ በአካል አንቅስቃሴ ዕቅድ በየደም ዓይነቱ ተቀምጦ እናገኘዋለን የደማችን ዓይነት በሚሰጠን መረጃ መሠረት በጥንቃቄ መከታተል ከቻልን « አብዛኛዎቹ የታወቁ ባክቴሪያዎች ቫይረሶችና መመርቀዝን ማስወገድ እንችላለን ሰውነታችን መርዛማ ትውሳኮችና ስብን በሚያስወግድበት ጊዜ ክብደት እንቀንሳለን አስጊ የሆኑ በሽታዎች እንደ ካንሰር የልብ በሽታዎች የስኳር በሽታና የጉበት ችግሮችን የመቋቋም ኃይል ይኖረናል ለህዋሳት ባጭር ጊዜ ውስጥ መበላሸት ምክንያት የሆኑትን ነገሮች ማስወገድ ይህም የእርጅናን መምጣት ማዘግየትን ያስክትላል ማለት ነው ደምሀ ጢይሁዕራ ኦፍ ዕጠው ስንል ሁሉም የበሽታ ዓይነት በቀጥታ ይፈወሳል ማለት ሳይሆን የተፈጥሮ መከላከያ ሥርዓት ዓቅም በቀነሰ ቁጥር ይሞላዋል የገንባፍራሽ ቅንባሮ ጊዜውን ጠብቆ ሥራውን እንዲያከናውንና እንዲሁም ደምን ከአደገኛ አዝለግላጊ ለክቲኖች ለማንጻት ይረዳል ማለት ነው። ምክንያቱም እንደያኗኗራችን ደረጃ ሁኔታውን ጠብቆ ማንም ሰው በአካባቢው ሊያገኛቸው ስለሚችል ነው አማራጭ ከተገኘ በጣም አስፈላጊ በሆኑት ማድላቱ ጥሩ ነው ሆኖም ግን የበጣም ተፈላጊው አቅርቦት እጥረት ካለ ሟሟያዎቹን ከመመገቡ ወደታቷላ ማለት የለብንም እንደፈሰግነው መመገብ አንችላለን ምክንያቱም ለክቲኖቻቸው ለአደጋ ስለማያጋልጡና ለተስተካከለ የአመጋገብ ሥርዓት ሟሟያ የሚሆን የተለያየ ንጥረ ነገር ስለሚገኝባቸውም ነው በየምግብ ክፍሎቹ መግቢያ መጀመሪያ ላይ ከዚህ በታች እንደተቀመጠው የሰንጠረዥ ዓይነት የጋጥማል የምግብ ክፍል የደም ዓይነት ሽ በቀን መወስድ በሳምንት ወይም በቀን የሚገባው መጠን መውሰድ የሜቻለው ሁሉም የባህር ምግቦች ከ ግ እስከ ግ ክ እስከ ቀናት የፍጆታው መጠን በቅድመ አያቶቻችን የአመጋገብ ዘዴ ላይ ተንተርሶ የተዘጋጀ ሲሆን አንደ ቋሚ የአመጋገብ መጠን ተደርጎ መወሰድ የለበትም እዚህ ላይ እንደ ጠቋሚ የአመጋገብ ዘዴ እንዲሆነን ነው የተቀመጠው የአመጋገባችን መጠን በግል ፍላጎታችንና የውስጥ ስሜታችን በሚወስንልን መጠን ቢሆን ይመረጣል ሆኖም ግን የምንወስደው የምግብ መጠን ከቅድመ አያቶቻችን የአመጋገብ መጠን በላይ መሆን የለበትም ሸቨ ምንም እንኳን የተለያዩ ጎሳዎች ወይም የሰው ዝርያዎች በማይገናኝ ቦታና የአኗኗር ባህል እየኖሩ አንድ የደም ዓይነት ቢጋሩም ብዙውን ገዜ አንድ ዓይነት ጀነቲካዊ ባህሪይ አይናራቸውም ለምሳሌ የደም ዓይነት ኤ ባለቤት ኤኤ ማለት ከደም ዓይነት ኤ ባለቤት የሆኑ አባትና እናት የተወሰደ ወይም ከ ኦኤ ከወላጆቹ አንዱ የደም ዓይነት ኦ ባለቤት የሆነ የተወሰደ ሊሆን ይችላል ስለሆነም የመጀመሪያው ኤኤ የሆነው የደም ዓይነት ባለቤት የነጠረ የኤዎች በህሪይ ይኮ ሊገኝ ሲችል ሌላው ደግሞ የሁለቱን ተወራራሽ ወይም አንዱ በአንዱ የበላይነት የሚያሳይበት ሁፄታ ሊከሰት ይችላል በጭሩ በዚች ዓለም የሰው ዘር ሥርጭትን ተከትለን ብናይ የካውሲቲካውያን የነጭ ዝርያዎች ቅድመ አያቶቻቸው በአብዛኛው ኤኤ የደም ዓይነት ጅን ባለቤት እንዲሁም የአፍሪቃውያን ቅድመ አያቶቻችን ኦኦ የደም ዓይነት ጅንና የኤስያውያን ቅድመ አያቶችም የቢቢ እና የኤኤ የደም ዓይነት ጅን ባለቤት እንደ ነበሩ የቅድመ ሰው ዘር ጥናት ተመራማሪዎች ያረጋግጣሉ የአፍሪቃ ጥቁር ሕዝብ የደም ዓይነት ቢ ባለቤት ወተት በጣም አስፈላጊው ቢሆንም ከወተት ስኳር ሳክቶስ ለሚከሰት ጠንቅ የመቋቋም ዓቅም ግን ያንሷል የሚወሰደውን የምግብ መጠን በተመለክተ የተመጋቢው የሰውነት አቋም ነው የሚወስነው ማለት በጣም ግዙፍና የስብ ክምችት የሚያስቸግረው ሰው በሰንጠረ ከተሰጠው የመጠን ክልል ዝቅተኛውን መጠን ሲወስድ በንፃሩም የምግብ እጥረት ምልክት ያለው ሰው በሰንጠረዥ ከተሰጠው መጠን ከፍተኛውን መጠቀም ይችላል ማሳሰቢያ እዚህ ላይ ማሳሰብ የምፈልገው ይህ መጽሐፍ የተዘጋጀው ሙሉ በሙሉ ለእኛው ለአፍሪቃውያን ከሚወክለው ክፍል ብቻ ነው ይ ከአፍሪቃ ውጪ የሆነ ሁሉ ለማገናዘብያ እንዲሆነን ያህል ነው የተቀመጠው ተርጓሜው ራ ውፍረትን ለመቀነስ ምክንያቶች ከመጠን በላይ ክብደት መጨመር በቅድመ አያቶቻችን የተጠላና የተወገዘ ነበር ምክንይቱም የዛን ዘመን ሰዎች ምን ያህል ጉልበት በየቀኑ እንደሚያስፈልጋቸውና የሚመገቡትን መጠን የማቀጣጠል ዕድል ከተፈጥሯዊው ዕለታዊ ክንውኖቻቸው ጋር የተዛመደ ስለ ነበረ ነው በአሁኑ ዘመን ከመጠን ያለፈ ክብደት የመጨመር ችግር በተለይ በኢንዱስችሪያዊ የሆኑ አካባቢዎች በስፋት ጎልቶ ይታያል የክብደት ሱ ጉዳይ ጭንቀት በሁሉም ሰው ላይ ሰፍነዋል ለዚሁ ሰዎች ክብደት ለመቀነስ ባላቸው ጉጉት የተነሳ የሚበሉትን የምግብ መጠን በንማሽ ከዛም በላይ ይቀንሳሉ በእርግጥ ክብደታቸውን በፍጥነት ሊቀንሱ ይችላሉ ነገር ግን በፍጥነት ከተገቢው የስውነት ክብደት ሚዛን በታች መቀነስ ራሱን የቻለ በሽታ መሆኑን መዘንጋት የለበትም ምክንያቱም የበተፈጥሮ መክላከያ ቅስሙ ስለሚቀንስ በሽታን የመከላከል ኃይልም ደካማ ይሆናል ስለዚህ ማወቅ ያሰብን የአመጋገብ ሥርዓቱ የተዘያጀው ክብደት በመቀነሱ ብቻ በማጎኮር ሳይሆን ቅድምያ ሰውነትን ጤናማ በማድረግ ጥሩ ቁመና ኖሮን ብሩህ ሕይወትን መምራት እንድንችል ነው ከሁሉም በላይ መገንዘብ ያለብን በደም ዓይነት የመመገብ ባህሪይ ከመጀመሪያዎቹ ቅድመ አያቶቻችን ባቀጣይነት የወረደና ከደማችን ጋር አብሮ የተሰፋ መሆኑን ነው ለዚሁም ነው አንዱ የደም ዓይነት ባለቤት የተመገበው የምግብ ዓይነት ሲያወፍረውና ምቾት ሲነሳው ይህ ምግብ በሌላው የደም ዓይነት ሲወሰድ ሰውነቱ ምንም ሳይጨምር ተስማምቶት የሚኖረው ብዙ የመወፈር ችግር የሚታይባቸው ሰዎች ከውፍረታቸው ለመላቀቅ ምን ዓይነት የአመጋገብ ዘዴ ቢጠቀሙ እንደሚሻላቸው ማወቁ ቀዳሚ ጥያቂያቸው ሆነዋል ሆኖም በቅረቡ የተገኘ የምርምር ውጤት እንዳሳየው የስብ ክምችት የሚያስቸግራቸው ሰዎች ከአመጋገብ ሥርዓታቸው ውስጥ ከፍተኛ የፕሮቲን ይዘት ያላቸው ምግቦችን ብቻ በመመገብ የካርቦሃይድረይት የስካር ምግቦችን በማስወገድ ክብደትን መቀነስ በቀላሉ እንደሚችሉ ነው የካርቦሃይድረይት ይዘት ያላቸው ምግቦችን ማስወገድ ማለት ሰውነትን የሚቀጣጠል ነዳጅ መከልከል ማለት ነው ከፍተኛ የፕሮቲን ይዘት ያላቸውን ብቻ መመገብ ደግሞ ስቦችን እንዲቀጣጠሉ ይገፋፋቸዋል ወደ ኃይል ሰጪነትም ይለወጣሉ በአንፃሩም ኪቶኖች ውኃማ መልክ ያላቸው ፈሳሾች ይመረታሉ ይህም የሚያመሰክተው ከፍተኛ የሆነ የገንባፍራቹ ቅንባሮ ሜታቦሲዝም እየተከናወነ አንደሆነ ነው የደም ዓይነት ኦዎችና የደም ዓይነት ቢዎች ከፍተኛ የፕሮቲን ይዘት ያላቸው ቀይ ሥጋ ምግቦችን በመመገብ ብቻ ውፍረትን ይቀንሳሉ የደም ዓይነት ኤዎች ግን የአክባለ አካላቶቻቸው ኦርጋኖቻቸው ስነፍጥረታዊ ባህርይ ሥጋን ማብላላት ባለመቻልና የገንባፍራሽ ቅንባሮ ሥርዓት ላይም ችግር ስለሚፈጥር ውፍረትን ለመቀነስ አያገለግላቸውም እንዲሁም የደም ዓይነት ኤቢዎች ከፍተኛ የፕሮቲን ይዘት ያላቸው ምግቦችን በመውሰድ ክብደትን መቀነስ አይችሉም ምክንያቱም እነዚህ ምግቦች የደም ዓይነት ኤቢዎች የሚያስፈልጓቸው ኤ መሳይ ለክቲኖች ስለሌሳቸው ነው በሌላው በኩል ደግሞ ማይክሮባዮቲክ ሕይወት ሰጪ ወይም ተፈጥሯዊ ይዞታቸውን ያልለቀቁ የሆኑ ምግቦችን በመመገብ ማለት በኬሚካል ያልተበክሉ ምግቦች እንደ አትክልት ሩዝ እህሎች ከነገለፈታቸው አኩሪ ዓተርና ፍራፍሬዎችን መመገብ ለደም ዓይነት ኤዎችና ኤቢዎች ክብደት መቀነስ ይረዳሉ ማስታወስ የሚገባቸው ግን ከብዕር እህሎችና ጥራጥሬዎች ውስጥ ከተፈቀዱላቸው የምግብ ዓይነቶች ብቻ መጠቀም እንዳለባቸው ነው ማሳሰቢያ ስለ ክብደት ቅነሳ የሚያትቱ መጽሔቶችና መጻሕፍት በየጊዜው ሰሁሉም ሊያገለግል የሚችል በሚል ሰአንባብያን ይደርሳሉ ጥርጣሬ ይኑርህመጀመሪያ የደምህን ዓይነት አዳምጥ ብቸኛው ባህሪህንም ተጠቀምበት የደም ዓይነትን መሠረት በማድረግ የአመጋገብን ሥርዓት መከተል በጎ ጎኑን በማየት ብቻ ጠቃሚ ናቸው ተብለው የተነገሩንን በመመገብ ሌሎች የአልሚ ንጥረ ነገሮች እጥረትን ሊያሟሉልን የሚችሉ ምግቦችን በመተው ሰውነታችን ምን ልያጋጥመው እንደሚችል መገመት ይኖርብናል ሰዎች አብዛኛውን ጊዜ በፍጥነት ክብደታቸውን ሲቀንሱ የ ይታያሉ ይህም በራሱ ችግር ነው ምናልባትም ለብዙ ዓመታት ሲያስጨንቀን የነበረ ችግር በመሆኑ ክብደትን ተሎ የመቀነሱ ውጤት ደስ ሊያሰኘን ይችል ይሆናል ነገር ግን የጎን ጠንቁ የሚያስከትለው ችግር ለጊዜው ስለማይታየን ነው። ትክክለኛ የአመጋገብ መንገድ ከተከተለ የደም ዓይነት ኦ የተለያዩ የቢ ሻይታሚኖች እንደ ቫይታሚን ቢ እና ፎሊክ አሲድ መውሰድ ምንም አያስፈልጉትም ሆኖም ድባቴ የመረበሽ ስሜትና የመዘንጋት ችግር የሚያጠቃቸው የደም ዓይነት ኦ ባለቤቶች የአመጋገብ ሥርዓታቸውን በመከተልና የሰውነት እንቅስቃሴን በማዘውተር መጠትን ከፍ ተደርጎ ፎሲክ አሲድና ቫይታሚን ቢ ቢሰጣቸው ከችግራቸው መፈወስ ይቻላሉ እነዚህ ቫይታሚኖች የሀዋስን የአሻራ ንድፍ ዐዘእ ለማዳበር ዋና ምክንያቶች ናቸው ቫይታሚን ቢ ኮምፕሌክስን ለመጠቀም ከተፈለገ በተቻለ መጠን ለቅመማ ከሚያገለግሉ ሟሟያዎችና ማያያዣዎች የራቁ መሆን ይኖርባቸዋል ምክንያቱም ሟሟያዎቹና ማያያዣዎቹ የቢ ኮምፕሌክስ ንጥረ ነገሮች ወደ የደም ዝውውር ሥርዓቱ እንዳይገቡ ስለሚያግዱ ነው አንዲሁም የደም ዓይነት ኦዎች በቅመማው ቀመር ውስጥ የሻጋታና የስንዴ በቁልት ሃከፀከክ ድብልቅ እንዳለበት የሚያሳይ መግለጫ ካላቸው የቫይታሚን ቢ እንክብሎች ወይም በሴላ መልክ ከቀረቡትን መራቅ አለባቸው ከሁሉም በላይ ግን የደም ዓይነት ዎች በቫይታሚን ቢ የበለጸጉ ምግቦች መብሳቱ የበሰጠ ይጠቅምቸዋል ለድም ዓይነት አኦዎች ተስማሚ የሆኑ በቫይታሚን ቢ የበለጸጉ ምግቦች ሥጋ ጉበት ኩላሊት ዓሣ ለውዝ የዱባ ፍሬየሰሊጥ ፍሬ የሱፍ ፍሬ የጥቁር አረንጓዴ ቅጠላቅጠሎች ፍራፍሬዎች ቫይታሚን ይ የደም ዓይነት አኦዎች በጣም ከፍተኛ የሆነ የደም አለመርጋት ችግር ስለሚታይባቸው ይህም በአደጋ ጊዜ የደም ባለማቋረጥ የመፍሰስ ሁኔታ ስለሚያስከትል ከፍተኛ ጥንቃቄ ማድረግ ያስፈልጋቸዋል ምንም እንኳን ሙሱ በሙሉ ተጨማሪዎች እንዲወስዱ ባይፈቀድም ልዩ ትኩረት በመስጠት በቂ የቫይታሚን ከይ ይዘት ያላቸው ምግቦች በአመጋገባቸው ውስጥ መካተት ይኖርበታል ለደም ዓይነት ኦዎች ተስማሚ የሆኑ በቫይታሚን ከይ የበለጸጉ ምግቦኝ ጉበት ብሮኮሊ አረንጓዴ ቅጠላቅጠሎች እንደ የአበሻ ጎመንና እስፒናች ካልሴም በደም ዓይነት ኦ የአመጋገብ ሥርዓት ውስጥ የእንስሳት ተዋጽኦ አልተካተተም እነዚህ ክፍሎች ደግሞ ከፍተኛ የካልሴም ምንጮች ናቸው ሆኖም ለደም ዓይነት ኦ አይስማሙትም ስለዚህ የደም ዓይነት ። በአገራችን ስለማይገኙ በአገራችን ቋንቋዎች ስም አልተገኘላቸውም መወሰድ የሌለበት ሻይታሚን ኤ የደም ዓይነት ኦ የደም ተሎ ያለመርጋት ችግር ስላለበት የቫይታሚን ኤ ተጨማሪዎች ሐኪምን ሳያማክር መውሰድ የለበትም እነዚህ ተጨማሪዎች ደሙን ለማቅጠን ግፊት ስለሚያደርጉ ነው አንደ ቤታ መቲ አማች የቫይታሚን ኤ ምንጮች ከሚባሉት ጭ ወስዶ በአመጋገ ይኖርበውል ጋገቡ ሥርዓት መጨመር ለደም ዓይነት አ አስፈላጊ የሆኑ በቫይታሚን ኤ የበሰጸጉ ምግቦች የቀይ ሥር ቅጠል ካሮት ብሮኮሊ ሰሪቲ ዓዕ እስፒናች የጀርመን ሰላጣ ቫይታሚን ኢ ቫይታሚን ኢም ለደም ዓይነት ኦ በደም መርጋት ላይ የተወሳሰበ ችግር ስለሚያስከትልበት አይፈቀድለትም ስለቪህ ወደ ተፈቀዱለት የምግብ ዓይነቶች ቢያተኩር ይሻላል ለደም ዓይነት ኦ አስፈላጊ የሆኑ በቫይታሚን ኢ የበለጸጉ ምግቦች የአትክልት ዘይት ጉበት ለውኮዞች የዱባ ፍሬየሰሊጥ ፍሬየሱፍ ፍሬ ውጥረትን የመቋቋም ገጽታ ለደም ዓይነት የውጥረትን መጥፎ ገጸታ ወደ በጎ ጎን የመለወጥ ችሎታ ለደም ዓይነት ኦዎዎች የተሰጠ ልዩ ተፈጥሮአዊ ፀጋ ነው ባለፈው ምዕራፍ አንዳየነው ሁሉ ውጥረት ራሱን የቻለ በሽታ ሳይሆን ሰውነታችን በውጥረት ላይ የሚሰጠው ምላሸ ነው ውጤቱን የሚወስነው እያንዳንዱ የደም ዓይነት ለግሉ ተፈጥሮ የለገሰችው በውጥረት ላይ ምላሽ በዘዴ የመስጠት ጀነቲካዊ መርህ ግብር አለው የደም ዓይነት ኦዎች ከአዳኝ ሰብሳቢ ቅድመ ዝርያዎቻቸው የወረሱት በውጥረት ላይ ፈጥኖ አካላዊ ምላሽ የመስጠት ባህሪይ በውስጣቸው ይዘዋል በዚህም የተነሳ ውጥረቱ በቀጥታ ወደ ጡንቻዎቻቸው ነው የሚያመራው ይህ የደም ዓይነት ፈጣን የሆነ አካላዊ ኃይል እንዲያፈነዳና መልስ እዲሰጥ የሟቀሰቅስ ደወል በደሙ ህዋስ ውጫዊው ክፍል ነው የተቀመጠለት የደም ዓይነት እ ሰውነት ውጥረትን ለመቆጣጠር ሲል ሁኔታውን ይለውጣል ይኸውም የአድሪናል ዕጢ ኬሚካል ፍሰት በደሙ ውስጥ በሚጥለቀለቅበት ሰዓት ሰውነቱ በኃይል ይሞላል ምናልባትም በዚህ ወቅት ይሆናል ማነኛውም መጥፎ የውጥረት ሁኔታ ወደ በጎ ጎን በመለወጥ ሰውነቱን አንዲፍታታና እንዲረጋጋ የሚያደርገው ጤነኛ ሆኑትን የደም ዓይነት ዎች እነዚህ ገንቢ የሆኑ የአድሪናሊን ሆርሞኖችን ለማፍለቅ ከባድና አድካሚ የሆነ የሰውነት አንቅስቃሴ መስራት ይኖርባቸዋል ምክንያቱም ሥርዓቶቻቸው ከጥንት ጀምሮ ከከባድ አንቅስቃሴዎች ጋር የተለማመደ ስለ ነበር ነው ለደም ዓይነት ኦዎች በተለይ ለጤንነታቸው መጠበቅ የሰውነት እንቅስቃሴ እጅግ በጣም ያስፈልጋቿል ምክንያቱም የውጥረቱ ጫና በቀጥታ በአካላዊ ክፍሎች ላይ ስለሜያርፍ ነው የሰውነት እንቅስቃሴው መንፈሱን ለማበረታታት ብቻ ሳይሆን ክብደቱን ለመቆጣጠር ተፈጥሮአዊ ቅርጹን ለመጠበቅ እና ስሜቱን ለማስተካከል ጭምር ያግዚል የደም ዓይነት ኦ በማንኛውም ከባድ የሰውነት አንቅስቃሴ ማከናወን ላይ ውጤታማና ንቁ ይሆናል የደም ዓይነት ኦዎች ክብደት ለመቀነስ ከባድ የሰውነት እንቅስቃሴ መስራታትው የግድ ነው ምክንያቱም አንቅስቃሴው የጡንቻዎቻቸው ሕብረህዋሳት በአሲዳዊ ሁፄታ ላይ በማድረግ በከፍተኛ ደረጃ የስብን መቀጣጠል ኣንዲፈጠር ያደርጋል የጡንቻዎች ሕብረህዋሳት በአሲዳዊ ሁኔታ መሆን የኪቶሲስ ክንውንን ያጠናክራል ይኸውም ለደም ዓይነት ኦዎዎች የመኖራቸው ቀጣይነት ዋና ምክንያት ነው በእውነቱ በዚህች ዓለም በጣም ወፍራም የክርማግኖን ዝርያ እንዳልነበረ የአመጋገባቸው በዴና ያከናውኑት የነበረ እንቅስቃሴ ዋናው ምስክር ነው የደም ዓይነት ኦዎች ለሚያጋጥማቸው ውጥረት ተገቢ ተፈጥሮአዊ አንቅስቃሴ ገላካፄዱበት ወዲያውኑ ጤናማ ያልሆነ ጠባሳ ጥሎባቸው ያልፋል ይህ ሁኔታ በሚያስከትለው አዝጋሚ የገንባፍራሽ ቅንባሮ የተነሳ ከስነልቦናዊ ባህረይ ጋር ከሚያያዙ በሽታዎች ላይ የመውደቅ ችግር ማለት እንደ ድባቴና የእነቅልፍ እንቅልፍ ማለት ችግሮች ያስከትሉበታል ሁኔታው በዚሁ ከቀጠለ ሰውነታቸው ለአስከፊ አደጋ ይዳረጋል ማለት ለተለያዩ የሰውነት መቆጣት ምልክቶችና የተፈጥሮ በሽታ መክላከያ ሥራ መዛባት በየራስ የሆነ ፀረተዋህስ መጠቃት ያስከትላል እንደ ቁርጥማት አስም የልብ ህመም ከብዙው በጥቂቱ ናቸው እንዲሁም በመጨረሻው ወደ የማያቋርጥ የውፍረት መጨመር በሸታ ይመራውና አስፈላጊ ያልሆነ ከመጠን ያለፈ ስብ ወደ ማከማቸት ክንውኖች ውስጥ ይጨምረዋል ከዚህ በታች የተዘረዘሩት የአካል እንቅስቃሴዎች ለደም ዓይነት ኦ የተፈቀዱ ናቸው ለየአንዳንዱ የእንቅስቃሴ ዓይነት መወሰድ በሚገባው የጊዜ መጠን ላይ ትኩረት መሰጠት አለበት ምክንያቱም ተገቢ የሆነ የገንባፍራሽ ቅንባሮ ለመፈፀም የልብ ምት መጨመር ይኖርበታል የተለያዩ እንትስቃሴዎች በአንድ ጊዜ መስራት ይቻላል እንዲሁም አስተማማኝ ውጤት ለማምጣት በሳምንት ከአራት ቀናት ያላነሰ የሰውነት አንቅስቃሴ ክፍለ ጊዜ መኖር አለበት የእንቅስቃሴ የእንቅስቃሴ ቆይታ በሳምንት መሰራት ዓይነት በደቂቃ የሚገባው የቀን ብዛት ቫ ኦሮቢክ ከ እስከ ከ እስከ ፐ የውኃ ዋና ከ እስከ ከ አስከ የሶምሶማ ሩጫ ከ እስክ ክብደት ማንሳት በቤት ውስጥ የሩጫ መሳርያ ደረጃ መውጣት ከ እስከ ክ እስከ ብስክሲት መንዳት ማርሻል አርት ክ እስከ የሕብረት እስፖርት ከ አስከ በሙዚቃ ታጅበው የሚሰሩ ከ እስከ ጭፈራ ዳንስ ከ እስከ የሰውነት እንቅስቃሴ መመሪያ ለደም ዓይነት ኦ በከፍተኛ ጉልበት ለሚሰሩ እንቅስቃስሴዎች ሶስት የእንቅስቃሴ ፕሮግራም ክፍሎች ያስፈልጉታል ማለት የማሟሟቅያ ገዜ የመደበኛው እንቅስቃሴና የመመለሻ የማቀዝቀዣ ጊዜ ከማንኛውም የሰውነት እንቅስቃሴ መጀመር በፊት ሰውነትን ማሟሟቅ የግድ አስፈላጊ ነው ምክንያቱም ደም ወደ ጡንቻዎቹ መኳዚር እንዲጀምር በማድረግ የጡንቻዎችና ጅማቶች የመቆራረጥ አደጋ እንዳይከሰት ስለሜረዳ ነው ከላይ የተጠቀሱትን እንቅስቃሴዎች ከመጀመራችን በፊት ዱብዱብ በማለት የመንጠራራትና የመተጣጠፍ እንቅስቃሴዎች የልብ ምት በደንብ እስክ ጨምር ።