Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
የሚያስገድዱበመስቀለኛና በመገናኛ ቦታዎች ላይ እናገኛቸዋለኀ የሚያስገድዱ የመንገድ ዳር ምልክቶች መደባቸው ሰማያዊ ሲሆን የሚያስተላልፉት መልዕክት በነጭ ቀለም በተከፋፈለበት ስፍራ ማቆም ክልክል ነው። ሀእውነት ሊሀሰት መቆም ግዴታ የሆነባቸው ቦታዎችና ሁኔታዎች ውስጥ ሀ ብልጭ ድርግም የሚል ቀይ የትራፊክ መብራት በሚበራበት ስፍራቦታላይ ሊ ቅድሚያ ስጥ የሚል ምልክት ባለበት መንገድ ላይ በ ጫትር ክልል ውስጥ አቅጣጫን መምረጥ ተሽከርካሪን መቅደም ክልክል ነው።
ስለ አደጋ አገልግሎት ተሸከርካሪዎች ልዩ ሁኔታዎች ማናቸውም የአዳጋ አገልግሎት ተሸከርካሪ አሽከርካሪ ተግባሩን በሚያከናውግበት ጊዜ በየትኛውም ደንብ የተፃፈውን ግዴታ ሳይጠብቅ ተሸከርካሪውን ለማቆም አደጋ በማያደርስ አኳኋን የተሸከርካሪውን ፍጥነት ቀገሶ ቁም በሚል ምልክት ላይ ሳይቆም ለማለፍ ከተወሰነው ፍጥነት በላይ ለመገዳት ተግባሩን ለመፈፀም በሚያስፈልገው መጠን ስለትራፊክ የወጡትን ድንጋጌዎች እና የመገገድ ምልክቶች ሳይመለከት በፈቀደው አቅጣጫ ለመጠምዘዝ ይፈቀድለታል ማገኛውም የአደጋ አገልግሎት አሽከርካሪ ከተፈቀደለት ተግባር ውጪ ለሆኑ ሌሎች ጉዳዮች ተሸከርካሪውን መጠቀም የለበትም ቀድሞ የሚሔደው የአደጋ አገልግሎት ተሸከርካሪ በሚፈፅመው ተግባር ተከፋይ የሆነ የሌላ የአደጋ አገልግሎት ተሸከርካሪ አሽከርካሪ ካልሆነ በቀር ማንኛውም አሽከርካሪ ከአንድ ጫትር ባነሰ ርቀት ከአንድ የአደጋ አገልግሎት ተሸከርካሪ ኃላ ተጠግቶ መገዳት የለበትም ተሽከርካሪን ስለማቆም ማንኛውም የባለሞተር ተሽከርካሪ አሽከርካሪ ተሽከርካሪውን ከቁልቁለት መንገድ ላይ ባቆመ ጊዜ የተሸከርካሪውን የፊት እግሮች ከመንገዱ በጣም ወደ ሚቀርበው ጠርዝ መመለስ አለበት የድንጋይ ጠርዝ ባለበት መንገድ ላይ ተሽከርካሪውን ለአጭር ወይም ለረጅም ጊዜ የሚያቆም ማናቸውም ሰው ከድንጋይ ጠርዝ በጣም የሚቀርበውን የተሸከርካሪው እግር ከ ሣንቲ ሜትር እገዳይርቅ አድርጎ ከድንጋይ ጠርዝ በትይዩ መስመር ማቆም አለበት የማገኛውም ባለሞተር ተሽከርካሪ አሽከርካሪ በምሽት ጊዜ ተሸከርካሪውን ሲያቆም የማቆሚያ መብራት ማብራት አለበት ለማቆም የተከለከሉ ቦታዎች ማንኛውም አሽከርካሪ የመንገዱ ስፋት ከ ሜትር በላይ ካልሆነ በቀር ተሸከርካሪውን ከሌላ ተሸከርካሪ ተቃራኒ አንፃር ከመንገድ ላይ ለጊዜው ወይም ለረጅም ጊዜ ማቆም የለበትም ማንኛውም የተሸከርካሪ አሽከርሪ በዚያው መንገድ የሚነዳ የሌላ ተሸከርካሪ አሽከርካሪ ከሁለቱም አቅጠጫ ከ ጫትር ርቀት ላይ ለማየት በማይቸልበት ሥፍራ በመንገድ ላይ ተሸከርካሪውን ማቆም የለበትም አቅጣጨ መቀየሪያ ህጎች ወደ ግራ ስለ መጠምዘዝማንኛውም አሽከርካሪ አርቆ ወይም አሻግሮ ለጣየት ባልቻለበት ጊዜ ከኮረብታ ጫፍ ቁልቁለት ከድልድይ ተነጥሎ ከተሰራ መሹለኪያ ወይም ከጎባጠ መገገድ ሲደርስ ከመስቀለኛ ወይም ከሐዲድ መንገድ ማቋረጫ ጫትር ርቀት ውስጥ ወይም የማያቋርጥ የቀለም መስመር በተደረገበት መንገድ ላይ ወደ ግራ መጠምዘዝ የለበትም በትራፊክ ደሴት ዙሪያ ስለማሽከርካርበትራፊክደሴትዙሪያየሚያሽከረክሩ ማንኛውም የተሸከርካሪ አሽከርካሪ የትራፊክ ደሴት ቀኙን አቅጣጫ ብቻ ተከትሎ መገዳት አለበት በነጠላ መንገዶች በተከፋፈለ መንገድ ስለማሽከርከርበሌላውተላላፊወይምበሜከተለው ተሸከርካሪ ላይ አደጋ የሚያስከትል መሆኑን ካልተረጋገጠ በስተቀር ከአገዱ ነጠላ መንገድ ወደ ሌላ አቅጣጨ መቀየር አይፈቀድለትም ስለ መጠምዘዝና ወደ ኋላ ስለ ማሽከርከር ማገኛውም የተሽከርካሪ አሽከርካሪ በሌላ ተላላፊና በሚከተሉት ተሽከርካሪዎች ላይ አደጋ የማያስከትል መሆኑን ካላረጋገጠ በቀር በሚሄድበት አቅጣጫ ተሽከርካሪውን ወደ ሌላ መንገድ ለመጠምዘዝ ወይም የሚሄድበትን አቅጣጫ በማንኛውም አኳኋን ለመለወጥ ወይም የቆመ ተሸከርካሪውን ሲያስነሳ የነበረበትን አቅጣጫ ለመለወጥ አይፈቀድለትም ። በባቡር ሀዲድ ማቋረጫ በ ዐ ጫትር ክልል ውስጥ ተሽከርካሪን ማቆም ክልክል ነው። የመገገዱም ስፋት ከ ጫትር በታች በሆነ መንገድ ላይ ከመስሪያ ቤቶች መውጫና መግቢያ በር ትይዩ ወይም በተቃራኒ ከ ሜትር ክልል ውስጥ ተሽከርካሪን ማቆም የተከለከለ ነው የመንገዱም ስፋት ከ ሜትር በታች በሆነ መንገድ ላይ በቆመ ተሽከርካሪ ትይዩ ተሽከርካሪን ማቆም የተከለከለ ነው ከሁለቱም አቅጣጨ መንገዱን ግልጽ ሆኖ ማየት በማይቻልበት ስፍራ በ ፀ ጫትር ክልል ውስጥ ተሽከርካሪን ማቆም የተከለከለ ነው በመገገድ ጥግ ቆሞ ከሚገኝ ተሽከርከሪ አጠገብ ደርቦ ማቆም ክልክል ነው በድልድይና በመጂለኪያ መንገዶች ላይ ማቆም ክልክል ነው። በአገድ ነጠላ መገገድና መገገዱ በነጭ ቀለም በተከፋፈለበት ስፍራ ማቆም ክልክል ነው ተሽከርካሪን መቅደም የሚከለክልባቸው ቦታዎችና ሁኔታዎች ፈ ከመስቀለኛ ወይም ከባቡር ሀዲድ ማቋረጥ በ ዐፀ ሜትር ክልል ውስጥ ተሽከርካሪ መቅደም ክልክል ነው በሶስተኛነት ደርቦ መቅደም ክልክል ነው። ከፊት ለፊት በ ጫትር ክልል ውስጥ ቀርቦ በሚመጠ ተሽከርከሪ ላይ ረጅሙን የግንባር መብራት ተጠቅሞ ማሽከርከር የተከለከለ ነው የአደጋ አገልግሎት መስጫ ተሽከርካሪዎችን ከ ጫትር ባነሰ ርቀት ተከትሎ ማሽከርከር የተከለከለነው በባቡር ሀዲድ ማቋረጫ አካባቢበ ጋዐ ሜትር ክልል ውስጥ አቅጣጫ መቀየር ተሽከርካሪን መቅደም ክልክል ነው። መስቀለኛ መንገድ ላይ በ ጫትር ክልል ውስጥ አቅጣጫን መምረጥ ተሽከርካሪን መቅደም ክልክል ነው። ሀ ሊ ሒ መ ከከተማ ክልል ውጭ ከ ሰአት በላይ በብልሽት ምክንያት በአውራኅጎዳና ላይ ማቆም የተከለከለ ነው ሀ ሊ ሒፅ መ የጎርፍ ማስተላለፊያ ቦይፉካ ባለበት በ ጫትር ክልል ውስጥ ማቆም ክልክል ነው። ሀ ሊ ሒ መ በመስቀለኛ በመገናኛመገንገድቁም የሚል ምልከት ባለበት ከእግረኛ ማቋረጫ መስመር በሜትር ክልል ውስጥ ተሽከርካሪ አቁሞ መሄድ የተከለከለ ነው ሀ ሊ ሐ መ በባቡር ሀዲድ ማቋረጫ በሜትር ክልል ውስጥ ተሽከርካሪን ማቆም ክልክል ነው። ህ ሊዐ ሒ መ በባቡር ህዲድ ማቋረጫ አካባቢ በ ሜትር ክልል ውስጥ አቅጣጨ መቀየር ተሽከርካሪን መቅደም ክልክል ነው። ህ ሊዐ ሒ መ መስቀለኛ መንገድ ላይ በ ጫትር ክልል ውስጥ አቅጣጫን መምረጥ ተሽከርካሪን መቅደም ክልክል ነው።