Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية
Book of the day

የተሻሻለዉ የጉምሩክ አዋጅ 1160.pdf


  • word cloud

የተሻሻለዉ የጉምሩክ አዋጅ 1160.pdf
  • Extraction Summary

  • Cosine Similarity

። ፈሪጊ የጉምሩክ አዋጅን ለማሻሻል የወጣ አዋጅ የጉምሩክ አዋጅ ቁጥር ን ማሻሻል አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሀገ መንግስት አንቀጽ መሠረት የሚከተለው ታውጄጀል አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ የጉምሩክ አዋጅ ማሻሻያ አዋጅ ቁጥር ሠተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ማሻሻያ የጉምሩክ አዋጅ ቁጥር እንደሚከተለው ተሻሽሏል ሾ የአዋጁ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ እና ተሰርዘው እንደቅደም ተከተላቸው በሚከተሉት ንኡስ አንቀጾች እና ተተክተዋል በሕጋዊ ዕቃ ከለላነት መጠቀም ማለት የዕቃ ዲክላሪሲዮን ከቀረበበት ህጋዊ ዕቃ ጋር የዓይነት የመጠን የመለኪያ የጥራት የብዛት የአገላለጽ እና የስሪት አገር ልዩነት ያለውን ወይም በዲክለራሲዮን ላይ ያልተመዘገበ ዕቃ ቀላቅሎ ወደ አገር ውስጥ የማስገባት ወይም ከአገር የማስወጣት ድርጊት ነው የግል መገልገያ ማለት ጠቅላላ ዋጋው ወይም ብዛቱ በገንዘብ ሚኒስቴር መመሪያ ከተወሰነው መጠን የማይበልጥ ሆኖ መንገደኛው የሚይዘው ዕቃ ነው ሚሂኒስቴር ወይም ሚኒስትር ማለት የገቢዎች ሚኒስቴር ወይም ሚኒስትር ነው ኮሚሽን ወይም ኮሚሽነር ማለት የጉምሩክ ኮሚሽን ወይም ኮሚሽነር ነው በአዋጁ አንቀፅ ከንዑስ አንቀጽ ቀጥሎ የሚከተለው አዲስ ንዑስ አንቀጽ ተጨምሯል በዚህ አንቀፅ ንዑስ አንቀፅ የተደነገገው ቢኖርም የጉምሩክ ሥነ ሥርዓት ለመፈፀም አስፈላጊ ከሆኑት አባሪ ሰነዶች መካከል የተወሰኑትን ማቅረብ በማይቻልበት ጊዜ እንደ አስፈላጊነቱ ሰነዶቹ ሳይቀርቡ የጉምሩክ ሥነ ሥርዓት እንዲፈፀም ኮሚሽኑ ሊፈቅድ ይችላል በአዋጁ አንቀጽ ከንዑስ አንቀጽ ቀጥሎ አዲስ ንዑስ አንቀጽ ተጨምሯል የዚህ አንቀጽ ንኡስ አንቀጽ እና ድንጋጌ ቢኖርም የስጋት ደረጃው ዝቅተኛ በመሆኑ ዕቃ ሳይፈተሽ ከተለቀቀ በኋላ በአስመጪው መጋዘን ወይም የስራ ቦታ ፍተሻ ወይም የድህረ ዕቃ ኦዲት ሲደረግ በዲክለራሲዮን ላይ የተሰጠ መግለጫ የተሳሳተ ሆኖ ከተገኘ አሳማኝ በሆኑ ምክንያቶች ድክላራሲዮን እንዲሻሻል ኮሚሽኑ ሊፈቅድ ይችላል የአዋጁ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ተሰርዞ በሚከተለው አዲስ ንኡስ አንቀፅ ተተክቷል የዚህ አንቀፅ ንዑስ አንቀፅ እና ድንጋጌ ቢኖርም ዕቃ ከመለቀቁ በፊት አስመጪው በሌላ የጉምሩክ ሥነሠርዓት ለመስተናገድ ጥያቄ ያቀረበ ከሆነና በመመሪያ በሚወሰነው መሰረት ኮሚሽኑ አሳማኝ ምክንያት ሲኖረው ቀረጥና ታክሱ ከተከፈለም በኋላ ዲክላራሲዮን ተሰርዞ በሌላ የጉምሩክ ሥነሥርዓት እንዲሰተናገድ ሊፈቅድ ይችላል ከአዋጁ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ቀጥሎ አዲስ ንዑስ አንቀጽ እና ተጨምረዋል በጉምሩክ መዳረሻ ጣቢያዎችና መተላለፊያ መስመሮች የጭነቶቹን እንቅስቃሴ ለመከታተል የሚያስችል የጭነት እንቅስቃሴ መቆጣጠሪያ መሣሪያ በማጓጓዥያው ላይ እንዲገጠም ኮሚሽኑ ሊወስን ይችላል በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ መሠረት ኮሚሽኑ የሚሰጠውን ውሳኔ ተከትሎ በማጓጓዣው ላይ ተፈላጊውን መሣሪያ ያልገጠመ አጓጓዥ ወጪ ወይም ገቢ ዕቃን ማጓጓዝ አይችልም ከአዋጁ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ቀጥሎ አዲስ ንዑስ አንቀጽ ዕሰ እና ተጨምረዋል የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ እና ድንጋጌ ቢኖርም በትልልቅ ኩባንያዎች ወደ አገር ውስጥ የሚገባ ዕቃ በአስመጪው መጋዘን ወይም የሥራ ቦታ ትራንዚት እንዲጠናቀቅበት ኮሚሽኑ ሊፈቅድ ይችላል የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ድንጋጌ እንደተጠበቀ ሆኖ ወደ ጉምሩክ መዳረሻ ጣቢያ መግባት ሳያስፈልገው በድርጅቱ መጋዘን ወይም የስራ ቦታ ትራንዚት እንዲያጠናቅቅ የተፈቀደለት አስመጪ የዕቃ መልቀቂያ ሳይሰጠው እሽጉን መነካካት መፍታት ወይም ዕቃ ማራገፍ አይችልም የአዋጁ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ተሠርዞ በሚከተለው አዲስ ንኡስ አንቀፅ ተተክቷል ሜኒስቴሩ በሚያወጣዉ መመሪያ መሠረት ኮሚሽኑ ለቀረጥና ታክስ ክፍያ ዋስትና በመቀበል ዕቃ ሊለቅ ይችላል ሆኖም ቀረጥና ታክሱ የሚከፈልበት ጊዜ ከአስራ ሁለት ወራት ሊበልጥ አይችልም ከአዋጁ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ቀጥሉ አዲስ ንዑስ አንቀጽ ተጨምሯል የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ድንጋጌ ቢኖርም ወደ አገር ውስጥ የገባውን ዕቃ ባህሪ መሠረት በማድረግ ኮሚሽኑ በምትክነት የሚገቡ ዕቃዎችን የጊዜ ገደብ ሊያራዝም ይችላል ሆኖም የሚራዘመው ጊዜ የዕቃው ላኪ ከተሰጠው የዋስትና ጊዜ ሊበልጥ አይችልም ከአዋጁ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ቀጥሎ አዲስ ንዑስ አንቀጽ እና ተጨምረዋል የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ድንጋጌ እንደተጠበቀ ሆኖ ዕቃው በካርጎ ተርሚናል ወይም በየብስ ማጓጓዣ የመጣ እንደሆነ የመንገደኛው ዕቃ የሚስተናገደው በጭነት ማጓጓዣ ወደ አገር ውስጥ የመጣ ዕቃ በሚስተናገድበት የጉምሩክ ሥነስርዓት ይሆናል የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ድንጋጌ ቢኖርም የመንገደኛው ዕቃ ከአቅም በላይ በሆነ ምክንያት በጭነት ማጓጓዣ ወደ አገር ውስጥ የገባ እንደሆነ ዕቃው እንደ መንገደኛ ዕቃ ተቆጥሮ የመንገደኛ ዕቃ በሚስተናገድበት የጉምሩክ ሥነሥርዓት መሠረት ይስተናገዳል ለዚህ አንቀፅ ንዑስ አንቀጽ አፈጻጸም ከአቅም በላይ የሆነ ምክንያት ማለት በዉጭ አገር የሚኖሩ ዜጎች በሚኖሩበት አገር በተፈጠረ አስገዳጅ ሁኔታ ነዉ የአዋጁ አንቀፅ ንዑስ አንቀፅ ተሰርዞ በሚከተለው አዲስ ንዑስ አንቀፅ ተተክቷል መንገደኞች የግል መገልገያዎችን ከቀረጥና ታክስ ነፃ ሆነው ወደ አገር ውስጥ ይዘው ለመግባት ወይም ወደ ውጪ ይዘው ለመውጣት የሜፈቀድላቸው የገንዘብ ሜኒስቴር በሚያወጣው መመሪያ መሰረት ይሆናል የአዋጁ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ተሰርዞ በሚከተለው አዲሰ ንኡስ አንቀፅ ተተክቷል የውጭ አገር የንግድ ማጓጓዣ ወደ አገር ውስጥ በጊዚያዊነት ሊገባ የሚችለው ማጓጓዣው በተመዘገበበት አገርና በኢትዮጵያ መካከል በተደረገ ስምምነት መሠረት ወይም የትራንስፖርት ሚኒስቴር ሲፈቅድ ብቻ ይሆናል ከአዋጁ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ቀጥሎ አዲስ ንዑስ አንቀጽ እና ተጨምረዋል በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ መሠረት ወደ አገር ውስጥ የገባ የውጭ አገር የንግድ ማጓጓዣ በአገር ውስጥ ጭነትና በወጪ ዕቃ ትራንስፖርት አገልግሎት መሰማራት አይችልም የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ድንጋጌ ቢኖርም በልዩ ሁኔታ የትራንስፖርት ሚኒስቴር አገር ውስጥ የገባ የውጪ አገር የንግድ ማጓጓዣ ህጋዊ የወጪ ዕቃ ጭኖ ከአገር እንዲወጣ ሊፈቅድ ይችላል በጊዚያዊነት ወደ አገር ውስጥ የገባ የውጭ አገር የንግድ መጓጓዣ በተወሰነለት ጊዜ ተመልሶ ከአገር ያልወጣ እንደሆነ ወይም በአገር ውስጥ ጭነትና በወጪ ዕቃ ትራንስፖርት አገልግሎት ተሰማርቶ የተገኘ እንደሆነ በአስተዳደራዊ መንገድ መቀጣቱ እንደተጠበቀ ሆኖ ማጓጓዣው ከአገር እንዲወጣ ይደረጋል የአዋጁ አንቀፅ ንኡስ አንቀፅ ቫ ዛ እና በሚከተሉት ንኡስ አንቀፅ ቫ ቫ እና ተተክተዋል ማናቸውም በባህር ወይም በየብስ ተጓጉዞ ወደ አገር የገባ ዕቃ ጊዜያዊ የጉምሩክ ዕቃ ማከማቻ ከገባበት ቀን ጀምሮ በአስራ አምስት ቀናት ውስጥአስፈላጊው የጉምሩክሥነሥርዓት ተፈጽሞበት ከማከማቻው መውጣትአለበት ማናቸውም በአየር ተጓጉዞ ወደ አገር የገባ ዕቃ ጊዜያዊ የጉምሩክ ዕቃ ማከማቻ ከገባበት ቀን ጀምሮ በአስር ቀናት ውስጥ አስፈላጊው የጉምሩክ ሥነ ሥርዓት ተፈጽሞበት ከማከማቻው መውጣት አለበት ወደ ቦንድድ የጉምሩክ መጋዘን መግባት የነበረበት ዕቃ በስህተት ወደ ጊዜያዊ የጉምሩክ ዕቃ ማከማቻ መጋዘን ገብቶ የተገኘ እንደሆነ በአምስት የስራ ቀናት ውስጥ ወደ ጉምሩክ ቦንድድ መጋዘን መተላለፍ አለበት ወደ ጊዜያዊ የጉምሩክ ዕቃ ማከማቻ ወይም ቦንድድ መጋዘን የገባ ዕቃ የጉምሩክ ሥነሥርዓት ከተፈጸመበት በኋላ በሁለት የስራ ቀናት ውስጥ ከመጋዘን መውጣት አለበት ወደ ጊዜያዊ የጉምሩክ ዕቃ ማከማቻ ወይም ቦንድድ መጋዘን የገባ ዕቃ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ እና በተመለከተው ጊዜ ውስጥ ካልወጣ ወደ መንግሥት የጉምሩክ መጋዘን እንዲዛወር ይደረጋል በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ መሠረት ወደ መንግሥት የጉምሩክ መጋዘን የገቡ ዕቃዎች ከመወገዳቸው በፊት የዕቃው ባለቤት ሊከፈል የሚገባውን ቀረጥና ታክስ እንዲሁም ሌሎች ወጪዎችንና አስተዳደራዊ መቀጫውን በመክፈል ዕቃዎቹን በሰባት የስራ ቀናት ውስጥ የመረከብ መብት ይኖረዋል ኮሚሽኑ በዚህ አንቀጽ የተወሰኑ የጊዜ ገደቦችን በበቂ ምክንያት ሊያራዝም ይችላል ከአዋጁ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ቀጥሎ አዲስ ንዑስ አንቀጽ ተጨምራሯል የዚህ አንቀፅ ንኡስ አንቀፅ ሆ ድንጋጌ ቢኖርም ዕቃውን መልሶ ከአገር ለማስወጣት ጥያቄ ያቀረበ አስመጪ በአዋጁ የተወሰነውን ቀረጥና ታክስ በመክፈል ዕቃውን ከአገር መልሶ ማስወጣት ይችላል የአዋጁ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ተሰርዞ በሚከተለው አዲስ ንዑስ አንቀጽ ተተክቷል የቀረጥና ታክስ ክርክር የተነሳባቸው በዋስትና የማይለቀቁ ዕቃዎች ወደ መንግስት የጉምሩክ መጋዘን መዛወር አለባቸው ሆኖም በፍርድ ሰጪው አካል የዕቃዎቹ ባለቤት ዕቃዎቹን እንዲወስድ የተወሰነ እንደሆነ ክርክር ከተነሳበት ቀን ጀምሮ የተሰጠው የመጨረሻ ውሳኔ ለኮሚሽኑ እስከ ደረሰበት ቀን ድረስ ዕቃዎቹ በመጋዘን ለቆዩበት ጊዜ መከፈል ያለበት የመጋዘን ኪራይ በኮሚሽኑ ይሸፈናል የአዋጁ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ተሰርዞ በሚከተለው አዲስ ንዑስ አንቀጽ ተተክቷል የምርት ወይም የጥገና ሂደታቸውን አጠናቀው እንዲመለሱ በጊዚያዊነት ወደ ውጪ የሚላኩ እቃዎች ቀረጥና ታክስ አይከፈልባቸውምሆኖም የማካካሻ ምርቶቹ በዚህ አዋጅ አንቀፅ ንዑስ አንቀፅ መሰረት ተመልሰው ወደ አገር ውስጥ ካልገቡ በእቃዎቹ ላይ የሚፈለገው ቀረጥና ታክስ መከፈሉ እንደተጠበቀ ሆኖ ሚኒስቴሩ በሚያወጣው መመሪያ መሰረት አስተዳደራዊ ቅጣት ይከፈልባቸዋል የአዋጁ አንቀጽ ንኡስ አንቀፅ እና ተሰርዘው በሚከተሉት አዲስ ንኡስ አንቀፅ እና ተተክተዋል በአዋጁ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ መሠረት ዕቃው አገር ውስጥ የሚቆይበት ጊዜ ካልተራዘመ በስተቀር በሕግ የተወሰነው የመቆያ ጊዜ እንደተጠናቀቀ በሁለት ወር ጊዜ ውስጥ ዕቃው ተመልሶ ከአገር መውጣት አለበት ሆኖም ዕቃው ተመልሶ ከአገር ያልወጣ እንደሆነ በእርጅና ቅናሹ ላይ የሚከፈለው ቀረጥና ታክስ እንዲሁም አስተዳደራዊ መቀጫ ሲከፍል የተያዘው ዋስትና ተመላሽ ተደርጎ በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ዕቃው ተመልሶ ከአገር እንዲወጣ ይደረጋል ማንኛውም ቱሪስት ተሽከርካሪን ጨምሮ የያዘውን የግል መገልገያ ዕቃ በዋስትና በማስመዝገብ በጊዜያዊነት ወደ አገር ውስጥ ሊገባ ይችላል ለዚህ ንዑስ አንቀጽ አፈፃፀም ሜኒስቴሩ ዝርዝር መመሪያ ሊያወጣ ይችላል ከአዋጁ አንቀፅ ንኡስ አንቀፅ ቀጥሎ የሚከተሉት አድስ ንኡስ አንቀፅ ዛሀዛዛ እና ተጨምሯል ወደ አገር ውስጥ የገባ ቱሪስት ከአቅም በላይ የሆነ ችግር ካልገጠመው ወይም የመቆያ ጊዜው ካልተራዘመለት በስተቀር በአዋጁ አንቀጽ ንዑስ በተመለከተው ጊዜ ውስጥ ተመልሶ ማውጣት ያለበት ሲሆን ዕቃውን ከአገር ያላስወጣ እንደሆነ ዕቃው ውርስ ተደርጎ ለመንግስት ገቢ ይደረጋል ለዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ አፈፃፀም ከአቅም በላይ የሆነ ምክንያት ማለት አግባብነት ባለው ማስረጃ ኤ ኤ ዴ የሚረጋገጥ ከባድ ህመም ወይም በህግ ቁጥጥር ሥር መዋል ወይም ከአገር እንዳይወጣ መታገድ ወይም የዕቃው መጥፋት ወይም መጐዳት እና ከነዚህ ጋር ተመሣሣይ የሆነ ቱሪስቱ እንዳይመለስ የሚያደርግ ማንኛውም አስገዳጅ ሁኔታ ማለት ነው በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ የተመለከተው ቢኖርም ቱሪስቱ ኢትዮጵያ ውስጥ ለመኖር ፈቃድ ያገኘ እንደሆነ ወደ አገር ውስጥ ያስገባው ዕቃ የመኖሪያ ፈቃድ በተገኘበት ቀን ወደ አገር ውስጥ እንደገባ ተቆጥሮ የጉምሩክ ሥንነ ሥርዓት በመፈጸም ቀረጥና ታክስ ከፍሎ ዕቃው አገር ውሰጥ እንዲቀር ሊፈቀድለት ይችላል በጊዚያዊነት ዕቃ ወደ አገር ውስጥ ያስገባ ሰው ዕቃውን ከአገር ለማስወጣት የማይችልበት በቂ ምክንያት ካቀረበ የጉምሩክ ሥነሥርዓት በመፈጸም በዕቃው ላይ ቀረጥና ታክሱን ከፍሎ ዕቃው አገር ውስጥ እንዲቀር ሊፈቀደለት ይችላል በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ የተመለከተው ቢኖርም ዕቃው አገር ውስጥ እንዲቀር የቀረበው ጥያቄ ዕቃው አገር ውስጥ እንዲቆይ የተፈቀደለት ጊዜ ከተጠናቀቀ በኋላ ከሆነ በዕቃው ላይ ሊከፍል የሚገባው ቀረጥና ታክስ መከፈሉ እንደተጠበቀ ሆኖ አስመጪው ያስያዘው ዋስትና ተመላሽ ተደርጎ የቀረጥና ታክሱን በመቶ መቀጫ ከፍሎ ዕቃው አገር ውስጥ እንዲቀር ይደረጋል በጊዜያዊነት ወደ አገር ውስጥ የገባ ዕቃ በዚህ አንቀጽ መሠረት ተመልሶ ከአገር ያልወጣ ወይም የጉምሩክ ሥነ ሥርዓት ተፈጽሞበት አገር ውስጥ እንዲቀር ያልተፈቀደለት እንደሆነ ዕቃው ይወረሳል ለዚህ አንቀጽ አፈጻጸም ቱሪስት ማለት ለተወሰነ ጊዜ ብቻ ኢትዮጵያ ውስጥ ለመቆየት ወደ ኢትዮጵያ የሚገባ የኢትዮጵያ ነዋሪ ያልሆነ ግለሰብ ሲሆን ለሥራ ወደ ኢትዮጵያ የሜገባን ሰው አይጨምርም የአዋጁ አንቀፅ ንዑስ አንቀፅ ተሰርዞ በሚከተለው አዲስ ንዑስ አንቀፅ ተተክቷል በዚህ አንቀፅ ንዑስ አንቀፅ ከተመለከቱት ውጪ ዕቃዎች ቀረጥና ታክስ ሳይከፈልባቸው በጊዚያዊነት ወደ አገር ውስጥ የሚገቡባቸው ሌሎች ሁኔታዎች የገንዘብ ሚኒስቴር በሚያወጣው መመሪያ ይወሰናል የአዋጁ አንቀፅ ሃ ተሰርዞ በሚከተለው አዲስ አንቀፅ ተተክቷል በጊዚያዊነት የገቡ ዕቃዎችን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ ከቀረጥ ነፃ ስለማድረግ የገንዘብ ሚኒስቴር በጊዚያዊነት ወደ አገር ውስጥ የገቡ ዕቃዎች በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ ከቀረጥ ነፃ ሊሆኑ ስለሚችሉበት ሁኔታ ሊወስን ይችላል የአዋጁ አንቀጽ ተሰርዞ በሚከተለው አዲስ አንቀጽ ተተክቷል በጊዜያዊነት ወጥተው የሚመለሱ ዕቃዎች የሚከተሉት ዕቃዎች የጉምሩክ ሥነሥርዓት ተፈጽሞባቸው በጊዜያዊነት ከአገር ከወጡ በኋላ ቀረጥና ታክስ ሳይከፍልባቸው ተመልሰው ወደ አገር ውስጥ ሊገቡ ይችላሉ ሀ ወደ ውጭ አገር ለሥራ ወይም ለጉብኝት የሄደ ሰው የሄደበትን ሥራ ለማከናወን የሚጠቀምባቸው ተሽከርካሪዎች መሣሪያዎችና ማሽነሪዎች ለ ለንግድ ማስታዋወቅና ለባህል ልውውጥ ወይም በማናቸውም ዓይነት ትርዒት ወይም ኤግዚቪሽን ወደ ውጭ አገር የሚላኩ ዕቃዎች ሕ በፕሮጀክት ስምምነት መሠረት ለሥራ ወደ ውጭ የሚወጡ ዕቃዎች በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ መሠረት በጊዜያዊነት ከአገር የወጡ ዕቃዎች የሄዱበትን ዓላማ አጠናቀው ወደ አገር ውስጥ ሲመለሱ ቀረጥና ታክስ የማይከፈልባቸው በአንደ ዓመት ጊዜ ውስጥ ተመልሰው ወደ አገር ውስጥ የገቡ እንደሆነ ብቻ ነው በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ የተመለከተው ቢኖርም በፕሮጀክት ስምምነት ለሥራ ወደ ውጭ አገር ወጥተው የሚመለሱ ዕቃዎች ቀረጥና ታክስ የሚከፈልባቸው በፕሮጀክት ስምምነቱ ላይ በተጠቀሰው ጊዜ ገደብ ተመልሰው ወደ አገር ውስጥ ያልገቡ እንደሆነ ብቻ ነው በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ እና የተደነገገው ቢኖርም ኮሚሽኑ በቂ ምክንያት ሲቀርብለት ዕቃዎች ቀረጥና ታክስ ሳይከፈልባቸው ተመልሰው ወደ አገር ውስጥ የሚገቡበትን ጊዜ ሊያራዝም ይችላል የአዋጁ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ተሰርዞ በሚከተለው አዲስ ንኡስ አንቀፅ በ ተተክቷ ለአገር ውስጥ ፍጆታ ተብሎ ወደ አገር የገባ ዕቃ ያልተከለከለ ወይም አገባቡ የጉምሩክ ሕግን የማይፃረር ከሆነ የጉምሩክ ሥነ ሥርዓት ከመከናወኑ በፊት ወይም ከተከናወነ በኋላ ዕቃው ለነፃ ዝውውር ከመለቀቁ በፊት ወደውጭ አገር ተመልሶ እንዲወጣ ጥያቄ የቀረበ እንደሆነ ሊከፈል የሚገባው ቀረጥና ታክስ ተከፍሎበት እንዲወጣ ሊፈቀድ ይችላል የአዋጁ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ተሰርዞ በሚከተለው አዲስ ንኡስ አንቀፅ ተተክቷል በአዋጁ አንቀፅ ንዑስ አንቀፅ ላይ አንቀፅ የሚለው ተሰርዞ አንቀፅ በሚል ተስተካክሏል በአዋጁ አንቀጽ ከንኡስ አንቀፅ በኋላ የሚከተለው አዲስ ንዑስ አንቀጽ ተጨምሯል ኮሚሽኑ አስገዳጅ ለኤክስፖርት እቃዎች የስሪት አገር መረጃ ሊሰጥ ይችላል የአዋጁ አንቀፅ ንዑሰ አንቀጽ ተሰርዞ በሚከተለው አዲስ ንዑስ አንቀፅ ተተክቷል በወጪ ንግድ የቀረጥ ማበረታቻ ሥርዓት የሚሸፈኑ ዕቃዎችን ሳይጨምር የምርት ወይም የጥገና ሂደታቸውን አጠናቀው ወደ ውጭ ለመላክ ቀረጥና ታክስ ሳይከፈልባቸው ወደ ሀገር ውስጥ ከገቡ ዕቃዎች የተገኙ ማካካሻ ምርቶች ወደ ውጭ መላካቸውን ወይም ካልተላኩ ቀረጥና ታክሱ መከፈሉን ለማረጋገጥ የአዋጁ አንቀጽ ንዑሰ አንቀጽ ተሰርዞ በሚከተለው አዲስ ንኡስ አንቀፅ ተተክቷል ዋስትና ሰጪው በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ መሠረት ክፍያውን ሳይፈጽም የቀረ እንደሆነ ኮሚሽኑ በታክስ አስተዳደር አዋጁ በተመለከተው ሥነሥርዓት መሠረት የባለእዳውን ወይም የዋስትና ሰጪውን ንብረት ወይም የባንክ ሂሳብ በመያዝ ክፍያው እንዲፈጸም ያደርጋል የአዋጁ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ተሰርዞ በሚከተለው ንኡስ አንቀፅ ተተክቷል በዚህ አንቀፅ መሰረት የተጠየቀዉን ቀረጥና ታክስ ከነመቀጫና ወለዱ የልከፈለ በለዕዳ በሥራ ላይ ባለው የታከስ አስተዳደር አዋጅ የተመለከተው ንብረትን ይዞ የማስፈፀም ስርዓት ተፈፃሚ ይሆንበታል ሾ በአዋጁ አንቀጽ ከንዑስ አንቀጽ ቀጥሎ የሚከተለው አዲስ ንዑስ አንቀጽ ዐ ተጨምሯል በዚህ አንቀፅ ንዑስ አንቀጽ የተደነገገው ቢኖርም ከቀረጥና ታክስ ነፃ መብት ወደ አገር ውስጥ የገቡ ዕቃዎችን በሚመለከት ወይም ኮሚሽኑ የጉምሩክ ማጭበርበር የተፈጸመ መሆኑን ያመነ እንደሆነ በአምስት ዓመት ጊዜ ሳይገደብ ኦዲት ማድረግ ይችላል የአዋጁ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ በሚከተለው ንኡስ አንቀፅ ተተክቷል በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ መሠረት በብልጫ የተከፈለ ቀረጥና ታክስ ተመላሽ ጥያቄ ሊታይ የሚችለው ዕቃው የጉምሩክ ሥነ ሥርዓት ተከናውኖበት ዲክላራሲዮን ከተመዘገበበት ቀን ጀምሮ በአንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ ከቀረበ ብቻ ነው ከአዋጁ አንቀጽ ከንኡስ አንቀፅ ቀጥሎ የሚከተለው አዲስ ንዑስ አንቀጽ ተጨምሯል ለአገር ውስጥ ፍጆታ ወደ አገር ውስጥ የገባ ዕቃ ያልተከለከለ ወይም አገባቡ የጉምሩክ ህግን የማይጻረር መሆኑ ሲረጋገጥና አስመጪው ዕቃውን እንደማይወስደው በጽሑፍ ሲያረጋገጥ አስቀድሞ ለዕቃው የከፈለው ቀረጥና ታክስ ተመላሽ እንዲደረግለት የጠየቀ እንደሆነ ዲክላራሲዮኑ ተሰርዞ ለዕቃው የተከፈለው ቀረጥና ታክስ ተመላሽ ተደርጎ ዕቃው እንዲወገድ ይደረጋል ከአዋጁ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ቀጥሎ የሚከተለው አዲስ ንዑስ አንቀጽ ቁ ተጨምሯ ገደብ የተደረገበት ዕቃ በሚመለከተው ፈቃድ ሰጪ አካል ወደ አገር እንዲገባ ባልተፈቀደ ጊዜ አስቀድሞ የተከፈለ ቀረጥና ታክስ ተመላሽ ይደረል የአዋጁ አንቀጽ ተሰርዞ በሚከተለው አንቀፅ ተተክቷል የቀረጥና ታክስ ነፃ መብት አሰጣጥ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ የተመለከተው እንደተጠበቀ ሆኖ በገቢና ወጪ ዕቃዎችላይ የቀረጥ ነፃ መብት የሚሰጠው የገንዘብ ሚኒስቴርብቻ ይሆኖናል ከዲፕሎማሲ ግንኙነት ጋር በተያያዘ ኢትዮጵያ በፈረመችባቸው እና ተቀብላ ባፀደቀቻቸው ዓለም አቀፍ ስምምነቶች መሰረት የሚሰጡ የቀረጥና ታክስ ነጻ መብቶች በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እየተረጋገጠ ተፈጻሚ ይሆናል የቀረጥና ታክስ ነፃ መብት እንዲፈቅዱ በህግ ለሌሎች የመንግስት አካላት የተሰጠው ስልጣን ለገንዘብ ሚኒስቴር ተላልፏል ማንኛውም የመንግስት አካል በሚዋዋለው የፕሮጀክት ስምምነት መሠረት የሚፈቀድ የቀረጥና ታክስ ነፃ መብት ተፈፃሚሜ የሟሆነው በገንዘብ ሚኒስቴር ሲፀድቅ ብቻ ይሆናል ኮሚሽኑ ከቀረጥና ታክስ ነፃ ሆነው ወደ አገር ውስጥ የሚገቡ ወይም ከአገር የሚወጡ ዕቃዎች ለታለመላቸው ዓላማ ስለመዋላቸው መረጃ ይይዛል ይከታተላል እርምጃ ይወስዳል የቀረጥና ታክስ ነፃ መብት ስለሚፈቀድበት ሁኔታና ስለአፈጻጸሙ የሚኒስትሮች ምክር ቤት በሚያወጣው ደንብ ይወሰናል በአዋጁ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ከፊደል ተራ ለ ቀጥሎ የሚከተለው አዲስ ፊደል ሐ ተጨምሯል ሐ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ፊደል ተራ ሀ ከተመለከተው የተለየ አስተዳደራዊ ቅጣት የሚወሰንባቸው ከሆነ ቅጣቱ እስከ ሚከፈል ወይም በቂ ዋስትና እስከሚቀርብ ድረስ የአዋጁ አንቀጽ ንኡስ አንቀፅ በ ፊደል ተራ ሀ እና ለለ ተሰርዘው በሚከተለው ፊደል ተራ ሀ እና ለ ተተክቷል በኮንትሮባንድ ወደ አገር ውስጥ የሚገቡ ወይም ወደ ውጪ የሚሳኩ ዕቃዎች ለ መከፈል የነበረበት ቀረጥና ታክስ በህጋዊ ዕቃው ላይ መከፈል ከሚገባው ወይም አስቀድሞ ከተከፈለው ጠቅላላ ቀረጥና ታክስ በመቶ በላይ ሆኖ በህጋዊ ዕቃ ከለላነት ወደ አገር ውስጥ ሲገባ ወይም ከአገር ሲወጣ የተገኘ ዕቃ በአዋጁ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ከፊደል ተራ ረ ቀጥሎ የሚከተሉት አዲስ ፊደል ተራ ሰ እና ተጨምረዋል ሰ መቀጫ ተወስኖበት አዋጁ በተወሰነው ጊዜ ውስጥ መቀጫው ያልተከፈለበት እና በአዋጁ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ፊደል ተራ ሐ መሰረት ጥሪ ተደርጎለት ባለቤቱ ያልቀረበበት ማጓጓዣ አገር ውስጥ እንዲቀር ያልተፈቀደለት የቱሪስቱ ዕቃ የመቆያ ጊዜ በተጠናቀቀ በሰላሳ ቀን ውስጥ ተመልሶ ያልወጣ እንደሆነ የአዋጁ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ፊደል ተራ ሀ እና ለለ ተሰርዘው በሚከተሉት አዲስ ፊደል ተራ እና ለ ተተክተዋል በዚህ አዋጅ አንቀጽ መሠረት መቀጫ የተወሰነበት የመጓጓዣ ባለቤት በአስተዳደራዊ መንገድ የተወሰነበትን የገንዘብ ቅጣት በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ከፍሎ ማጓጓዝ ውርስ ተደርጎ እንዲወገድ ይደረጋል ለ በዚህ ንዑስ አንቀጽ ፊደል ተራ ሀ የተመለከተው ማጓጓዣ እንስሳ ከሆነ ባለቤቱ መቀጫውን በአንድ ሳምንት ጊዜ ውስጥ ከፍሎ እንስሳውን ያልተረከበ እንደሆነ ኮሚሽኑ እንስሳውን ወርሶ እንዲወገድ ይደረጋል ከአዋጁ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ከፊደል ተራ ሐ ቀጥሎ የሚከተለው አዲስ ፊደል ተራ መ ተጨምሯል መ ውርስ የሚደረግ ማጓጓዣ ባለቤቶች ከአንድ በላይ በሚሆኑበት ጊዜ ባለቤቶቹ ለመቀጫው የአንድነትና የነጠላ ኃላፊነት ይኖርባቸዋል ከአዋጁ አንቀጽ ንዑስ ቀጥሎ የሚከተለው አዲስ ንኡስ አንቀጽ ተጨምሯል በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ መሠረት ተመልሶ እንዲወጣ የተወሰነበት ዕቃ በሰላሳ ቀናት ውስጥ ተመልሶ ከአገር ያልወጣ እንደሆነ የአስተዳደራዊ መቀጫው መከፈል እንደተጠበቀ ሆኖ ዕቃው ውርስ ተደርጎ ይወገዳል ሾ የአዋጁ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ እና ተሰርዘው በሚከተሉት ንኡስ አንቀፅ እና ተተክቷል ማንኛውም ሰው ለጉምሩክ ሥነ ሥርዓት አፈፃፀም በቀረበ የዕቃ ዲክላራሲዮን ላይ ያልተመዘገበ ወይም ትክክለኛ መግለጫ ያልተሰጠበት ዕቃ ቀረጥና ታክስ ሳይከፈልበት በህጋዊ ዕቃ ከለላነት ወደ አገር ውስጥ እንዲገባ ወይም ከአገር እንዲወጣ ያደረገ ወይም የሞከረ እንደሆነ የተገኘው የቀረጥና ታክስ ልዩነት በዲክላራሲዮን በተመዘገበው ዕቃ ላይ መከፈል ከነበረበት ቀረጥና ታክስ ሃምሳ በመቶ የማይበልጥ ወይም ከብር አንድ ሚሊዬን በታች መሆኑ ሲረጋገጥ ያልተከፈለው የዕቃው ቀረጥና ታክስ መከፈሉ እንደተጠበቀ ሆኖ በልዩነቱ ላይ ያልተከፈለው ቀረጥና ታክስ እጥፍ በሆነ የገንዘብ መቀጮ ይቀጣል በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ የተደነገገው ቢኖርም በልዩነት የተገኘዉ ቀረጥና ታክስ መከፈል ከሚገባው ጠቅላላ ቀረጥና ታክስ ከ በመቶ የማይበልጥና ድርጊቱ በአንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ ለአንድ ጊዜ ብቻ የተፈፀመ እንደሆነ አስመጪው በልዩነት የተገኘውን ቀረጥና ታክስ ያለቅጣት እንዲከፍል ይደረጋል በአዋጁ አንቀፅ ከንኡስ አንቀፅ ቀጥሉ የሚከተሉት አዲስ ንኡስ አንቀፅ እና ተጨምሯል ቧ የዚህ አንቀጽ ድንጋጌ ቢኖርም ማንኛውም ሰው በዲክላራሲዮን ሳይመዘገብ በህጋዊ ዕቃ ከለላነት ወደ አገር ውስጥ ያስገባው ወይም ለማስገባት የሞከረው ዕቃ በአስመጪው የንግድ ፈቃድ የማይሸፈን ዕቃ የሆነ እንደሆነ አስመጪው የዕቃው ቀረጥና ታክሰ መክፈሉ እንደተጠበቀ ሆኖ የዕቃውን ዋጋ ፐርሰንት መቀጫ ይከፈልበታል ቀረጥና ታክስ ያልተከፈለበት ሞተር ወይም ሻንሲ የተገጠመለት ተሽከርካሪ ባለንብረት የቀረጥና ታክሱ መከፈል እንደተጠበቀ ሆኖ በሞተሩና ወይም በሻንሲው ላይ ሊከፈል የሚገባውን ቀረጥና ታክሱ እጥፍ የገንዘብ መቀጫ ይቀጣል የተሸከርካሪው ባለቤት በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ በተወሰነው መሰረት የተሸከርካሪውን ቀረጥና ታክስ ከነመቀጫው በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ከፍሎ ያልተረከበ እንደሆነ ተሸከርካሪው ይወረሳል የአዋጁ አንቀጽ ተሰርዞ በሚከተለው አዲስ አንቀጽ ተተክቷል ስለ አጓጓዥ ግዴታዎች እና ኮንትሮባንድ በማጓጓዝ ድርጊት ስለ መሳተፍ ማንኛውም አጓጓዥ ሀ በተወሰነው የጊዜ ገደብ ውስጥ የመንገደኞች ወይም የጭነት መግለጫ ካላቀረበ ለ ከተፈቀደለት ሰው በስተቀር ሌላ ሰው ወደ ማጓጓዣው እንዲገባ ካደረገ ወይም ሐ ማጓጓዣው ከጉምሩክ ወደብ እንዲወጣ ከተወሰነ በኋላ ምክንያቱን ለጉምሩክ ሹም ሳያስረዳና ፈቃድ ሳያገኝ እንዲቆይ ካደረገጊከብር ባላነስ እና ከብር በማይበልጥ መቀጮ ይቀጣል ማንኛውም አጓጓዥ ጉምሩክ ወደብ በደረሰ ማጓጓዣ ላይ የጉምሩክ ሹም በሌለበት ዕቃ የጫነ ያራገፈ ወይም ለመጫን ወይም ለማራገፍ ሙከራ ያደረገ እንደሆነ ከብር በማያንስና ከብር በማይበልጥ መቀጮ ይቀጣል ማንኛውም የኮንትሮባንድ ዕቃ የጫነ ማጓጓዣ ባለቤት በኮንትሮባንድ ወንጀል ተሳትፎ ያለው መሆኑ ሲረጋገጥ በወንጀል የሚጠየቅ መሆኑ እንደተጠበቀ ሆኖ በወንጀሉ ተሳትፎ ቢኖረውም ባይኖረው የኮንትሮባድ ዕቃው መወረሱ እንደተጠበቀ ሆኖ የተጫነውን የኮንትሮባንድ ዕቃ ዋጋ አንድ መቶ ፐርሰንት ወይም ብር አንድ መቶ ሺህ ከሁለቱ አነስተኛውን የገንዘብ መቀጫ ይቀጣል የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ድንጋጌ ቢኖርም ሲጓጓዝ የተያዘው የኮንትሮባንድ ዕቃ የጉምሩክ ቀረጥና ታክስ ማስከፈያ ዋጋ የማይወጣለት የሆነ እንደሆነ የማጓጓዣው ባለቤት ብር ሺህ የገንዘብ መቀጫ ይቀጣል በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ የተመለከተው ማጓጓዣ እንስሳ ከሆነ ባለቤቱ የተጫነውን የኮንትሮባንድ ዕቃ ዋጋ አንድ መቶ ፐርሰንት ወይም የእንስሳውን ወቅታዊ ዋጋ የሚያክል የገንዘብ መቀጫ ከሁለቱ አነስተኛውን የገንዘብ መቀጫ ይቀጣል በዚህ ንዑስ ከንዑስ አንቀጽ እና የተመለከተው ቢኖርም በማንኛውም ሁኔታ በማጓጓዣው ባለቤት ላይ የሚጣለው መቀጫ ከማጓጓዣው ወቅታዊ የገበያ ዋጋ መብለጥ የለበትም ማንኛውም የጉምሩክ መጋዘን ባለፈቃድ በዚህ አዋጅ የተመለከቱትን ግዴታዎቹን ያላከበረ እንደሆነ በዚህ አዋጅ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ መሠረት በሚወጣ መመሪያ ላይ ተመሥርቶ ሊወሰድ የሚችል ተጨማሪ አስተዳደራዊ እርምጃ እንደተጠበቀ ሆኖ ከብር በማያንስና ከብር በማይበልጥ መቀጮ ይቀጣል ወደ ጉምሩክ ቦንድ መጋዘን መግባት ያለበት ዕቃ ወደ ጊዜያዊ ዕቃ ማከማቻ መጋዘን ገብቶ የተገኘ በሚሆንበት ጊዜ በአምስት የሥራ ቀናት ውስጥ ወደ ተፈቀደ የጉምሩክ መጋዘን ያልተላለፈ ዕቃ አሰመጪ ብር ሦስት ሺህ መቀጫ ከፍሎ ዕቃውን ወደ ቦንድድ መጋዘን እንዲያስተላልፍ ወይም ዕቃው በጊዚያዊ የዕቃ ማከማቻ መጋዘን ውስጥ እያለ የጉምሩክ ሥነ ሥርዓት እንዲፈፀምበት ይደረጋል የጉምሩክ ሥነሥርዓት በተፈፀመበት ዕቃ በሁለት የሥራ ቀናት ውስጥ ከመጋዘኑ ያልውጣ እንደሆነ አስመጪው ብር ሦስት ሺህ መቀጫ ከፍሎ ዕቃው ከመጋዘን እንዲወጣ ይደረጋል ወደ ጉምሩክ መጋዘን የገባ ዕቃ ከመወገዱ በፊት አስመጪው ዕቃውን መረከብ የሚፈልግ ከሆነ አስመጪው ሊከፍል የሜገባውን ቀረጥና ታክስ እንዲሁም ሌሎች ወጪዎች መክፈሉ እንደተጠበቀ ሆኖ የቀረጥና ታክሱን በመቶ የገንዘብ መቀጫ መክፈል አለበት ወደ አገር ውስጥ በጊዜያዊነት የገባ ዕቃ በአዋጁ በተመለከተው ጊዜ ውስጥ ተመልሶ ከአገር ያልወጣ እንደሆነ አሰመጪው በእርጅና ቅናሹ ላይ የሚከፍለው ቀረጥና ታክስ አንዲሁም ሌሎች ወጪዎች መከፈሉ እንደተጠበቀ ሆኖ የዚህኑ ቀረጥና ታክስ በመቶ መቀጫ ከፍሎ የተያዘው ዋስትና ተመላሽ ተደርጎለት በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ዕቃው ተመልሶ ከአገር እንዲወጣ ይደረጋል የአዋጁ አንቀጽ ተሰርዞ በሚከተለው አዲስ አንቀጽ ተተክቷል የጉምሩክ የትራንዚት ሥነ ሥርዓትን አለማክበር ማንኛውም ሰው በዚህ አዋጅ ወይም በጉምሩክ ደንብ ወይም ሚሂስቴሩ በሚያወጣው መመሪያ የተደነገገውን የጉምሩክ ትራንዚት ሥነ ሥርዓት ያሳላከበረ እንደሆነ ከብር ሺህ በማያንስና ከብር ሺህ በማይበልጥ የገንዘብ መቀጫ ይቀጣል የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ድንጋጌ እንደተጠበቀ ሆኖ ተላላፊ የትራንዚት ዕቃ የሚያጓጉዝ ማጓጓዣ በተወሰነለት ጊዜና መስመር ተጓጉዞ ከአገር መውጣቱ ያልተረጋገጠ እንደሆነየተያዘው ዋስትና ለመንግስት ገቢ ይሆናል ተላላፊ የትራንዚት ዕቃ የሚያጓጉዝ ማጓጓዣ ዕቃው ተራግፎ ወይም ተደብቆ የተገኘ እንደሆነ ዕቃው ይወረሳል የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ቢኖርም ዕቃው የዘገየው ከአቅም በላይ በሆነ ምክንያት በጉዞ ላይ እያለ መሆኑ ከተረጋገጠ የተያዘው የዋስትና ገንዘብ ተመላሽ ይደረጋል ለዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ አፈፃፀም ከአቅም በላይ የሆነ ምክንያትማለት በማጓጓዢያው ላይ የደረሰ ብልሸት ወይም አደጋ ወይም በአጓጓላይ የደረሰ ከባድ ህመም ወይም የመንገድ መዘጋት ወይም ክልከላ ወይም በፀጥታ ምክንያት የተፈጠረ የጉዞ ወይም ከእነዚህ ጋር የሚመሳሰል ሌላ ማንኛውም አስገዳጅ ማለት ነው የአዋጁ አንቀጽ ተሰርዞ በሚከተለው አዲስ አንቀጽ ተተክቷል በጊዚያዊነት ወደ አገር በገባ ዕቃ ያለአግባብ መገልገል ማንኛውም ሰው ቀረጥና ታክስ ሳይከፈልበት በጊዚያዊነት ወደ አገር ውስጥ ያስገባውን ዕቃ ተመሣሣይ መብት ለሌለው ሶስተኛ ወገን በኪራይ ወይም በሽያጭ ወይም በሌሳ ማንኛውም ሁኔታ ያስተላለፈ እንደሆነ በዋስትና የተያዘው ገንዘብ ለመንግሥት ገቢ መደረጉ እንደተጠበቀ ሆኖ መከፈል ያለበትን ቀረጥና ታክስ መክፈል አለበት የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ድንጋጌ እንደተጠበቀ ሆኖ ዕቃው ከገባበት ዓለማ ውጪ ሲጠቀምበት የተገኘ ማንኛውም ሰው በዕቃው ላይ ሊከፈል የሚገባውን ቀረጥና ታክስ በመቶ በመቀጫ ይከፍላል በጊዚያዊነት ወደ አገር ውስጥ የገባ የውጭ አገር የንግድ መጓጓዣ በተወሰነለት ጊዜ ተመልሶ ከአገር ያልወጣ እንደሆነ ወይም በአገር ውስጥ ጭነትና በወጪ ዕቃ ትራንስፖርት አገልግሎት ተሰማርቶ የተገኘ እንደሆነ ብር ሺህ ቅጣት ከፍሎ ማጓጓዣው ከአገር እንዲወጣ ይደረጋል የአዋጁ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ተሰርዞ በሚከተለው አዲስ ንኡስ አንቀፅ ተተክቷል ማንኛውም ሰው እያወቀ ወይም ማወቅ ሲገባው የጉምሩክ ህጎችን በመተላለፍ የተከለከለ ገደብ የተደረገበት ወይም የጉምሩክ ሥነ ስርዓት ያልተፈፀመበት ዕቃ ወደ ጉምሩክ ክልል ያስገባ ወይም ከጉምሩክ ክልል ያስወጣ ወይም ለማስወጣት ወይም ለማስገባት የሞከረ እንደሆነ የዕቃው መወረስ እንደተጠበቀ ሆኖ ከአምስት እስከ አሥር ዓመት በሚደርስ ጽኑ እስራት እና ከብር ሺህ በማያንስና ከብር ሺህ በማይበልጥ የገንዘብ መቀጫ ይቀጣል የአዋጁ አንቀፅ ንዑስ አንቀጽ ተሰርዞ በሚከተለው አዲስ ንኡስ አንቀፅ ተተክቷል የዚህ አዋጅ አንቀፅ ድንጋጌ እንደተጠበቀ ሆኖ ማንኛውም ሰው በዲክላራሲዮን ያልተመዘገበ ወይም ትክክለኛ መግለጫ ያልተሰጠበት ዕቃ በህጋዊ ዕቃ ከለላነት ወደ አገር ያስገባ ወይም ከአገር ያስወጣወይም ወደ አገር ለማስገባት ወይም ከአገር ለማስወጣት የሞከረ እንደሆነ የተገኘው የቀረጥና ታክስ ልዩነት ህጋዊ በሆነው ዕቃ ላይ ከተከፈለው ወይም ሊከፈል ከሚገባው ጋር ሲነፃፀር ከሃምሣ በመቶ በላይ ከሆነ እና በልዩነት የተገኘው ቀረጥና ታክስ መጠን ከብር አንድ ሚሊዬን በላይ ከሆነ የዕቃው መወረስ እንደተጠበቀ ሆኖ ከሦስት እስከ አምስት በሚደርስ ፅኑ እስራት ይቀጣል በአዋጁ አንቀፅ ከአንቀፅ ከንኡስ አንቀፅ ቀጥሎ የሚከተሉት አዲስ ንኡስ አንቀፅ እና ተጨምሯል የቀረጥና ታክስ ነፃ መብት ሳይኖረው የቀረጥና ታክስ ነፃ መብት ያለው በማስመሰል በማንኛውም የተጭበረበረ ሁኔታ ቀረጥ ሳይከፈልበት ዕቃ ወደ አገር ውስጥ ያስገባ ወይም ከአገር ያስወጣ ወይም ወደ አገር ለማስገባት ወይም ከአገር ለማስወጣት የሞከረ እንደሆነ ከሰባት ዓመት በማያንስና ከአስር ዓመት በማይበልጥ ጽኑ እስራት እና ከብር ሺህ በማያንስና ከብር ሺህ በማይበልጥ የገንዘብ መቀጮ ይቀጣል መከፈል የሜገባውን ቀረጥና ታክስ ላለመክፈል ወይም ለማሳነስ በማሰብ ህሀ ማንኛውንም ሐሰተኛ ሰነድ ለጉምሩክ ሥነሥርዓት አፈፃፀም ያቀረበ እንደሆነ ለ ሐሰተኛ መረጃ ወይም መግለጫ ለጉምሩክ ያቀረበ እንደሆነ ሐ ለጉምሩክ ሥነሥርዓት የሚቀርቡ ሰነዶችን የሰረዘ የደለዘ የፋቀ ወይም አስመስሎ የሰራ እንደሆነ ወይም መ ሌሎች ማናቸውንም የማጭበርበር ተግባር የፈፀመ እንደሆነ ከአምስት ዓመት በማያንስና ከአስር ዓመት በማይበልጥ ጽኑ እስራት እና በብር ሺህ የገንዘብ መቀጫ ይቀጣል በአዋጁ አንቀጽ የተደነገገው ቢኖርም የኢንቨስትመንት ዕቃ ከቀረጥና ታክስ ነፃ ወደ አገር ውስጥ ያስገባ ማንኛውም ሰው ከቀረጥና ታክስ ነፃ ያስገባውን የኢንቨስትመንት ዕቃ ጋ ተመሳሳይ መብት ለሌለው ሦስተኛ ወገን ያስተሳለፈ ወይም መብቱ ከተሰጠበት ዓላማ ውጭ አግልግሎት ላይ ያዋለ እንደሆነ ለ ለኢንቨስትመንት ከተፈቀደው ቦታ ውጭ ለሽያጭ አከማችቶ የተገኘ እንደሆነየዕቃው መወረስ እንደተጠበቀ ሆኖ በብር ሁለት መቶ ሺህ የገንዘብ መቀጮና ከአምስት እስከ ሰባት ዓመት በሚደርስ ፅኑ እስራት ይቀጣል የአዋጁ አንቀፅ ንኡስ አንቀፅ ተሰርዞ በሚከተለው ንኡስ አንቀፅ ተተክቷል ሚኒስቴሩ ይህን አዋጅና በዚህ በዚህ አንቀፅ ንኡስ አንቀፅ መሰረት የሚወጡ ደንቦች ለማስፈጸም መመርያዎች ሊያወጣ ይችላል አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅ በፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የፀና ይሆኖናል አዲስ አበባ ቀን ዓም ሳህለወርቅ ዘውዴ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Comments:


memezon

Download options | Convert to Pdf | Book of the day

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact