Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • ወደ ፒዲኤፍ ቀይር
  • የንባብ ዝርዝር
  • አጠሬራ
  • ኦዲዮ መጽሐፍ
  • ፍለጋ
  • ይስቀሉ
  • የኔዞን
  • ይግቡ
  • ይመዝገቡ
English  አማርኛ  Français  العربية
የዕለቱ መጽሐፍ

የተስፋየ ገብረአብ ቃለ ምልልስ.pdf


  • የቃላት ደመና

የተስፋየ ገብረአብ ቃለ ምልልስ.pdf
  • የማውጣት አጠሬራ

ዛሬ ላይ ቀሜ ሳየው ግን አባባሉ ሙሉ በሙሉ ስህተት አይደለም በወጣትነት ዘመን መፅሃፍ ለመፃፍ መሞከር ጥሩ ነው። ያልተመለሰው ባቡርን በችኮላ ነው ያሳተምኩት። ያልተፃፈው መፅሃፍ ሲል ነበር የሰየመው።ያፅዕ ምንድንው ሪሪርኳጆታ ንገዖን ዖፇደፈጠሪውን ቀሬቃዕ መፇቼው ጎሮ ዉፀዕ ዶጋሠጓዳ ጎው ያፖቀኑጋፇ የቡርቃ ዝምታን የወለደው ወቅቱ ነው። ወያኔን ከውስጥ ለማወቅ የቻልኩት ወያኔ ስለነበርኩ ነው። በዝባዝንኬ የተሞሉ ረጃጅም ስብሰባዎችን ሳስታውስ ግን ያመኛል። ሰብሳቢው መዝሙር ነበር። ስብሰባው መዝሙር መኝታ ቤት ውስጥ ነበር የሚካሄደው። በአልጋው ዙሪያ ነበር የተቀመጥነው። የሚል ነበር። ምንም አንኳን አኩለሌሊት ያለፈ ቢሆንም ምንም አገኳን ብንደክምም በስብሰባ መሃል መተኛት ግለኝነት ነው። ለማንኛውም ስርአቱ ጥሩ ያልነበረ ቢሆንም ህዝቡን የጎዳነው ቢሆንም ከቁሳዊ ፍላጎት አንፃር ከወያኔ ጋር ያሳለፍኩት ጊዜ ለኔ ጥሩና ምቹ ነበር። ጥቂት ደግሞ እፅፋለሁ። ስደት አንገቴ ጋር ደርሶብኛል። እያስብኩበት ነው። በቅርቡ የቅርብ ዘመዶቼ ዘንድ ሃዘን ለመድረስ አስመራ ሄጄ ነበር። ክረምት ነበር። በቋንቋ እንደልብ ባንግባባም ሁሉም ያው ነው። ሀከ ፒእብን።

  • Cosine ማጠቃለያ

በዚህ ወቅት የኦሮሞ አርሶአደር ፍላጎት የቅንጦት መዝናኛ ሀከ ፒእብን ሳይሆን ማዳበሪያ ማግኘት ነው የሚል መልስ ሰጥተው አባረሩት። ስለዚህ የቡርቃ ዝምታን ለመፃፍ ወሰንኩ። የቡርቃ ዝምታ ወቅቱን ያገፀባረቀ መፅሃፍ ነው። ስለዚህ የቡርቃ ዝምታ የተጠላ መፅሃፍ አይደለም ማለት ነው። የኦሮሞ ህዝብ ግማሽ የኢትዮጵያ ህዝብ ማለት ነው። የኦሮሞ ህዝብ መፅሃፌን ለምን በክብር ተቀበለኝ። በመሆኑም ኦሮሞ ያልሆነ ሰው ያንን መፅሃፍ በመፃፉ ኦሮሞዎች ከሌላው ህዝብ ይቀራረባሉ አንጂ አይጋጩም። ያን በመፃፌ የኦሮሞ ህዝብ ጥያቄ ለኦሮሞዎች ብቻ የተተወ አጀገዳ ሀከ ፒእብን አለመሆኑን ነው ያሳየሁት። አንቺነሽ የቡርቃ ዝምታን አገብባዋለች። ያን ም ምንድነው ወደ መለስ ዜናዊ የማደላበት መነሻ ምክንያት የለም። መለስ ብልህ መሪ ነው የሚል አባባል ተጠቅሜያለሁ። በቅርቡ አውራምባ የሚባል ጋዜጣ ሳነብ ሰለሞን አበበ የተባለ ሰው የፃፈውን መጣጥፍ አገኘሁ። የሆነው ሆኖ ይሄኛው ሰለሞን አበበ ግብዣው ላይ ሳይገኝ ተገኘ ተብሎ ቢፃፍስ አንዴት ነው የጋዜጠኛው ማስታወሻን ተአማኒነት ጥርጣሬ ውስጥ የሚጥለው። አና መለስ ከችግሮች አንዴት አየሾለከ አንደሚያመልጥ የሚያውቅ ብልህ መሪ ነው። ከምርጨ በሁዋላ አንድ ጊዜ ደወልኩለትና በሪፖርተር ጋዜጣ ሰዎች አያዘኑብህ ነው ብዩ ነገርኩት። አማረ አንደ ሰው አሪፍ ሰው ነው። ውሸት ሀከ ፒእብን ነው። ውስጥ አዋቂ ያልሆነ ሰው የሚወራው አውነት ሊመስለው ይችላል። አኩለ ሌሊት ሲያልፍ አማረ መነጨነጭ ጀመረ ሀከ ፒእብን አሁን ይብቃንና ነገ አንቀጥል ይላል። አልቅልፍ ይዞት ጭልጥ አለ መዝሙር አንድ ሰአት ያህል ከተናገረ በሁዋላ አማረ መተኛቱን አየ። ወያኔ እስኪወድቅ ሀከ ፒእብን ድባርዋ ገጠር ገብቼ ክፍል ሁለት የጋዜጠኛው ማስታወሻን እዚያ ሆሄ ብጨርስ ሳይሻለኝ አይቀርም። ሀከ ፒእብን።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

አስተያየቶች:


memezon

የማውረድ አማራጮች | ወደ ፒዲኤፍ ቀይር | የዕለቱ መጽሐፍ

© dirzon | የአገልግሎት ደንቦች | የግላዊነት መምሪያ | ስለ | አገልግሎቶች | መልእክት