Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية  Portuguese
Book of the day

የተገነዘ ምስጢር @ETHIO_PDF_BOOKS.pdf


Advertisement
  • word cloud

የተገነዘ ምስጢር @ETHIO_PDF_BOOKS.pdf
  • Extraction Summary

ሲል ምን ለማለት ነው። ስትለው አባባሏ ደስ ቢያሰኘውም የተሰማውን ስሜት ሊያበርድለት አልቻለም የጎረቤቱ ሰው እንዲህ በደመቀ ሁኔታ መቅረቡ ለመሠረተው ትዳር ነቀርሳ ሊሆን አንደሚችል ኹሌም የሚያስበው ሐሳቡ ስለነበር የዛሬው የጎረቤቶቿ አመጣጥ ደስታ አልሰጠውም ሊናገራት ፈልጎ ከሽቁጥቁጥነቷ የተነሣ አንደበቱ ክፉ ቃል ሊያወጣ አልቻለም አሳትን ማጥፋት የሚችል ተፈጥሮ የተቸረችበመልካም ወሳጅ ተገርታተመክራ ተገስጻ እና ተቆንጥጣ ያደገች መሆኗን የሚያሳይ ነበረ ኃይሌ የተኮሳተረ ፊቱን ሳያውቀው በደስተኛ ፊት ተክቶ ማግኔታዊ ፍቅሯን ተከተሎ ወደ ጨዋታ ገባ አረፍ ብለህ ምሳህን ብላ የምትይኝ ብቻዬን ልበላ ምን መሰልኩሽ። ብላ ፈገግ አለች ከፈለገም የግቢውን በር መዝጋት ብቻ በቂ ነው ሌላው ይደረስበታል አይዞህ አለው ጥቂት ለመጨዋወት አብረው ቫይ ቡና እያሉ ለመጨወት ተከታትለው ወጡ ሦስቱም ቁርስ ስላልበሉ ሣህሌ እየመራችው ወደ አንድ ሬስቶራንት ገብተው የሚፈልጉትን በየራሳቸው አዝዘው እየተመገቡ የሚጠጣስ ምን ይምጣላችሁ። በቃ ትቼያለሁአላለቅስም ያላችሁት እውነት ነው። ብሎ ቀሰቀሰውና ትርኻስም ወጠደተኛቅፃበትም ሔዶ ቀሰቀሳት ቤተሰቡም በሙሉ ተነሥና ጉድ ጉድ ማለት ጀመሩ እስቲ ቁጭ በሉና አንዳች ነገር ሳይተነፍሱ አያልፉም በተለይም አብዱልከሪምን አልህ ውስጥ ያስገባው ይህ ነበር አንድ ቀን ፍቅርን ሳያይ እና ሳይሳካለት በስተመጨረሻ አሚማቱ ባልታወቀ ሁኔታ የኤደንን ፎቶግራፍ በትልቁ አሠርቶ በየዖረቱ ለጥፎበጎዳና ተዘርግቶበመገኘቱ የአገር መሳቀያ ከመሆን ስትል የገባችበት ሳይታወቅ ብን ብላ ጠፍታለች በጥላዬ ለቅሶ ላይ የነበሩት ቤተሰቦቿ በሰው መኻከል ባለመታየቷ ወንድሞቿን ሲጠይቁ አላየናትም የሚል ስለበዛሥጋት ገብቷቸው ከዚች ደቀቃ ሾምሮ የተፈጠረው ግርግር በየቤቱ ሌላ ኹከት ሆኗዒል በየአቅጣጫው ቢፈልጉ ቢያስፈልጉ አይተናታል የሚል ሰው ቢያጡም የመንሩ ነዋሪዎች በሁለት ጎራ ተከፍለው ሩጫውን ቀጠሉ ኤደንን የበላት ጅብ ግን አልጮኽ አለ የተፈጠረውን ችግር አስረድተው ፖሊስ በትኩረት እንዲከታተልና እንዲፈልግ ካስመዘገቡ በኋላ የተወሰኑት ፍለጋው ላይ ሲሰማሩ የቀሩት የጥላዬን አስከሬን ምንልክ ሆስታል ከወሰዱት ተመላሾች ጋር በመሆን የጥላዬን ለቅሶ ማዳመቅና የማስተናገድ ሥራ ላይ ተሠማሩ በመሆኑም አስከሬኑ ተመርምሆ አስኪመጣ በየፊናው ኹሉም ደረቱን እየደቃ የየራሱን ዋሀ ያሰማል በዚህ መኻከል የሆነ ነገር ለማስታወስ አንደሚያሰብ ሰው የብዕሩን ጫፍ ነከሰ አድርጎ ዓጓይናቹን አያዘዋወረ የቤቱን ግድግዳና ጣሪያ ሲያሰስ ቆየና አብሰልሰሉ አንዳገኛት ነገር ። አርሷግን ጥርሷን ብልጭ አድርጋ ትሸነግላለቕ በአጆዞሀ የታጠረች ወይን ዓት ቨ አለ ። ያው አንደማለት ነው።ሽ ጠፎጄ ሀህሀጸ በበፀ ነቪከ በበበፎ።

  • Cosine Similarity

አላት ብ ። አላትና ሽንቶ ወደ መኝታው በበፀ ነቪከ በበበፎ የተገነዘ ሚሥጢር ሙሙሙ። መ በበፀ ነቪከ በበበፎ የተገነዘ ሚሥጢር ፌ መ የምትገርሚ ነሸ የት ትሔጂያለሸ። ስትል ለምን። አላት ዴው ው ድች መ በበፀ ነቪከ በበበፎ የተግኀዘ ሚሥጢር ዴባ ሌላ ጊዜ የኾ ፊት የሚያስጠላ ነው። ርር መ መመ መ በበፀ ነቪከ በበበፎ የተኽዘ ሚሥጢር ይገርማል ከጠጦዲያ ያለጡ የኔ ትራስ ነው ማለት ነጡ አለችና በልቧ በመካከላፕው ዝምታ ሰለበዛ ምን ልናዝር ብላ በዮንገት ጌታው ከዚህ ቀደም ሰው ነበረ አንዴ። ብላ ጠራቻትና መኝታ ክፍል ይዛ ገብታ አስቀመጠቻት ከዚያም ሠርክዬ በበፀ ነቪከ በበበፎ የተገነዘ ሚሥጢር ሙ። አለቻት በበፀ ነቪከ በበበፎ የተኽዘ ሚሥጢር ታዲያ ምን ችግር አለ ርቪዚ። አለችና በበፀ ነቪከ በበበፎ የተዝዘ ሚሥጢር ጋ። አለ ቆጣ ብሎ እያያት ቆየና አሁንም ሰማሽ የማንም መጫወቻ ብትሆፒ ይኹ ቁንጅናሽ ካንቺ ጋር መመ በበፀ ነቪከ በበበፎ የተገነዘ ሚማሥጢር መ አይቀይም ነበረ ስለዚህ ንክከ አንዳይበዛ ለይቼ ያስቀመጥኩሽ በችግር ሳይሆን በቅንጦት እንደሆነ ልተዘነጊ አይገባም ሌላ ወንድ አምሮሽ ሌላ ነገር ባደረግሽ ጊዜ ግን ሥራሽንና ቅንጦቱን ጭምር እንደምታጪ ልታውቂ ይገባል አብሬሽ ባድርም ባላድርም ኹሌም የአኔ ነሽ በፈለኩሽ ጊዜ ሁሉበዚያች ደቂቃና ሴኮንድ ባላገኝሽ ለአወዳደቅሽ አንችን አያርገኝማንም አያነሳሽም ተጠንቀቀ አላት በዚህ ጊዜ ግን አንድ ሐሳብ ትዝ አላት የኳስ ሜዳ ጓደኛዋ ይፍቱሥራ መታመሟን ኃይላይ እንደነገራት የተደናገጠ ሰው መስላ አጥሚት ሠርታ ይዛ እንደሮቻጣች በውኃ ልማት አካባቢ ዮሐንስ ክትፎ ቤት ቆይተው ወደ ኃይካን ሆቴል አንደገቡ ርዚና አብዱልከሪምን ስታገኝ ይፍቱሥራ በዘረጋችው ወጥመድ ተይዛነገር ግን ምሥጢሩን ባለማወቋ ከአብዱልከሪም ታልፋ ለአምስት ዓረቦች የወሲብ ንግድ ኮሜርሺያል ሴክስ ተሰጥታ ያጋጠማትን አሰበችና ዣንን በውስጧ አየጠራችውሦምንም አስቤ አይደለም የእኔ ፍቅር። አንዳለ ቀጠለና በበፀ ነቪከ በበበፎ የተገነዘ ሚሥጢር ሌሌ አስጠማሁሽ አይደል። አለች በበፀ ነቪከ በበበፎ የተገነዘ ሚሥጢር መ እሺ ቀጥይ። ስትል ሬጨ መ በበፀ ነቪከ በበበፎ የተገነዘ ሚሥጢር ሠ መ ው መ መ አዎን። እንዳላት ወጥታ ሄፄደች እሱም ሮዚና ሳታይ ተመልሶ በገባበት መንገድ ወጥቶ ሂደ በበፀ ነቪከ በበበፎ የተገነዘ ሚሥጢር ርካለም በትምህርት ቤታቸው መግቢያ በር አካባቢ ቀማ ሳለ መጣና ይት ጠደ ዳማ ሆቴል ገሠገሠ ለረጅም ሰዓታት ቢያዝናናትም ከንግግሩ የተረዳችው ነገር ቢኖር በሥውር የአሱ ብቻ ሆና እንድትቀመጥ መፈለጉን በመረዳቷ በጣም ደስ አላት ነገር ግን ቀድሞ አንዳስለመዳት በየዕለቱ አብሯት ባለማደሩ ቅናት ቢጤ ውስጧን አያተራመሰው እንደሆነ የተረዳችው ከብዙ ጊዜ በኋላ ነበር ርዚና ሠርካለምን እጅግ በጣም ስለወደደቻት ሌት ቀን ሳትል የሆቴሉን ባለቤት ጭምር በማማከር በሠርካለም አቅም ልክ ሲታይ እጀግ ብዙ የሚባል ብር ሰበሰበችላት ዳሩ ግን ሠርካለም ውስጥ ውስጡን እየገዘገዘቻት እንደሆነች አላወቀችምና በአራስ ቤት ምንም ዓይነተ ችግር ሳይገጥማት ታርሳ እንድትወጣ የሚያስፈልጋትን ኹሉ አሟላችላት ለገንፎ የሚሆን ገብስ ተፈትጎ ተፈጭቷል ምጥን አቫ ተዘጋጀቷል የወላይታና የሸኖ ቅቤ በርከት አድርጋ ገዝታለች የሕጻኑን መታቀፊያ ማልበሻና የውስጥ ቁሳቁሶች ሳይቀሩ አሚባትላት ከሆቴሉ ምንም ዓይነት ውሰት እንዳይኖር በርበሬና ሚጥሚጣ ሌሎችንም ቅመማ ቅመም ጨምራ ደጎኅና ባለትዳር አስመሰለቻት የተለያዩ ፒጃማዎችና የውስጥ ሱሪዎች እንዲሁም ሌሉችንም አልባሳት በመግዛት አማረኝ የምትለው ነገር እንዳይኖር ከማድረጓም በላይ የተረፋትን ቀሪውን ገንዘብ ቀጥራ አስረከበቻት ሠርካለም ይኽንን ኹሉ ባየች ጊዜ ግን ምን እንደምትል ግራ ገባትለመናገርም ቃላት አጠራት ይኽ ኹሉ በሎተሪ ወይም በስጦታ ካልሆነ በቀር በእሷ አቅም መቼም ሊሆን እንደማይችል አመነች ይኽንን ኹሉ ነገር ለመግዛት የሚያስችል ገንዘብ አንዴት ማግኘት እንደቻለች ግራ ገባት በደስታ እየተንሰቀሰቀች እግሯ ላይ ተደፍታ ሮዚናን አልለቅ አለች ተነሺ አንጅ ሠርክዬ ምን አደረኩልሽና ነው አንዲህ የምትሆፒው። ብሉ በጥያቄ ዓይን ተመለከታት በበፀ ነቪከ በበበፎ የተገነዘ ሚሥጢር መመ ባለውለታዬ ሮዚናና የውስጥ ሠራተኞች ምን ይሉኛል። ስትል ዴዴ ኢመ ጩ በበፀ ነቪከ በበበፎ የተገነዘ ሚሥጢር እንዳልኩሽ አደረግሽ። ጉፋፍቁፍየ ዓኸዥቼጻበጩኤጨጨ በበፀ ነቪከ በበበፎ የተገነዘ ሚሥጢር በማይችለው አንቱ አቅፎ እንባዋን በሶፍት እያደራረቀ ሲያባብላት ቆየና ብዙ እውነት የሆኑትን ነገሮች ተናግረሻል ሮርቢና መልካም ሴት ናት ይሁን እንጅ በቅንጦት እንድትኖር ምክንያቱ እኔው ነኝ የሚገባሽ ከሆነ በችግር ያለ ሰው ምንም የሌለውን ልርዳህ ልደግፍህ አከይልም ሮዚናም እንዲሁ የታዘነላት ሴት ስለሆነች ላንቺ አዘነችልሽ ስለዚህ ይኹ ዐዲስ ነገር አይደለም አንዲህም ትልቅ ዋጋ ለመክፈል የበቃችበትን ምክንያት አንች ላታውቂ ትችይ ይሆናል አኔ ግን አውቃለሁ ይኸውም ከአምስት ወራት በላይ ከእሷ ጋር ምንም ዓይነት ንክኪ አልነበረንም ስለዚህ በዚህ ጊዜ ዐዲስ ብትሆፒም ተቀጥረሽ ስለነበር የወሰድሽባት መስሏት ትልቅ ፍርሃትና ሥጋት ውስጥ የተዘፈቀች ይመስለኛል ሰፊ ጥናትና ክትትል ባንች ላይ ብታደርግም ምንም ፍንጭ ልታገኝ ባለመቻሏ ለመጨረሻ ጊዜ ካንች ከራስሽ የማጣራት ሥራ ሠርታ ከኔ ጋር ምንም ዓይነት ግንኙነት አንደሌለ አረጋግጣወይም ደግሞ ምልክት የሚሆን ፍንጭ በማጣቷና ያረገዝሺው ለልጅነት ጓደኛሽ መሆኑን ስተሰማ አብልጣ ወደደችሽ እንጅ አንችና እኔ እንደምንሠራረቅ ብታውቅ ኖሮ ትወድሽ ነበር ወይ። አላት ወደ ኃይላይ ስትመለከት ደግሞ ዱዴጨጨመጨጨጩ የይ ከ መለመመኡ ርዴዴድ ሽ በበፀ ነቪከ በበበፎ የተገነዘ ሚሥጢር ፌፌፌዴዴዴዴዶ ለኔ ይቀየኝ። ስትል ችግር የለም አሱ እንኳን መላ አለው። አላት። እረ ምንም አለች ሬፍ ብ ው ቹር ና ው በበፀ ነቪከ በበበፎ የተገነዘ ሚሥጢር አንዴት ምንም። አላት ተነግሮት እንደሰማ ሰው መናገሩ ገርሟት ድንግጥ አለችና በልቧ ይኹ ሰው መንፈስ ነው እንዴ። አለና ተሣሣቁ አሷ ግን አንደማፈር ብላ አቀረቀረች በበፀ ነቪከ በበበፎ የተገነዘ ሚሥጢር በይ ቁጭ በይ። አላት ምን። ተጣለበት ወደ ድኅንነት ኃላፊው መኝታ ክፍል ድረስ እንደልቡ ይገባና ይወጣ ስለነበር አንድ ቀን ኃላፊው እንደተኛ ከተሰቀለው ኮት ኪስ የጂፕዋን መኪና ቁልፍ እንደወሰደ መኪናዋን ከግቢ ይዞ ወጣና ቀድሞ ያዘጋጃቸውን ሦስት ወጣቶች ጭኖ በከፍተኛ ፍጥነት እየከነፈ ተጉዞ ሜጋ ሲደርስ ባጋጣሚ ጠረፍ ጠባቂ ወታደሮች እንዲያቆም ምልክት ቢሰጡት ተደናግጦ አና ፍጥነት ጨምሮ በመገስገስ የጥይት እሩምታ ሲተኮስበት አብረውት ከነበሩት ኹለቱ ዘለው ወደ ጫካ ለማምለጥ ሮጡ አንድኛው ዘሎ ጉቶ ላይ በመውደቁ ጉቶው በአንጀቱ ተሰክቶ ሞተ ሁለተኛው አዘላለሉ አደገኛ ስለነበር አስፋልት ላይ ተፈጥፍጦ ሕይወቱ አለፈ የመኪናው ጎማ በተተኮሰው ጥይት ተመቶ ስለነበረ ደበሳይና አንድ የቀረው የወፍጮ ሠፈር ልጅ እጅ ሰጡ ደበሳይ በተኳሾቹ ስለተያዘና ሽንጡ ላይ በሣንጃ ስለተወጋ አራሱን ሳተ የፈሰሰው ደም ከፍተኛ ስለነበርና መኪናዋም የደኅንነት መኪና እንደሆነች በመገናኛ ሬዲዮ ለደኅንነት ኃላፊ ሲነገረው ከሜጋ መሆኑን ሲሰማ ሊያምን ባለመቻሉ በሩጫ ወጥቶ ግቢ ውስጥ ሲመሰከት መኪናዋ ባለመኖሯ ከፍተኛ ድንጋጤ ውስጥ ገባ በዚሁ ስሜት አንዳለ አንዳች ነገሩ ሳይጎዳአንዳች ነገር ሳታደርጉ በአስቸኳይ አዋሳ ደርሳችሁ አእንድታድሩ የሚል ቀጭን ትዕዛዝ አስተላለፈፊ የሕይወት ውጣ ውረድ የከበደበት ደበሳይ በየአቅጣጫው የሚወረወርበትን የፈተና ፍላጻ መቋቋም እስኪሳነው ሲደራረብበት በአገር ውስጥ መኖር ከአሬትም ይብስ መረረው ከዚህ ቀደም በኢትዮጵያ ውስጥ ኢሠፓ ነግሦ በነበረበት ወቅት ወላይታ ሶዶ ከተወጣጡ ወጣቶች ጋር ኢትዮጵያ ኮሚኒስት በበፀ ነቪከ በበበፎ የተገነዘ ሚሥጢር መጨ ጮማ ፓርቲ ኢኮፓ ብለው በመሠረቱት ፓርቲ ምክንያት በጠቅቴ በጦላይታ አውራጃ የሕዝብ ድርጀት ኃላፊና የደርግ የፖለተካ ካድሬ በነበረው አፈወርቅ አግደው የደረሰበትን መከራና ስቃይ ሲያስብ የወጠነው ውጥን ግቡን አንዳይመታ የሚያደርገው ደንቃራ ምንነቴ አልገባ አለው ከዚያም ቀደም ብሉ በኢሕአፓ ላይ ቀይ ሽብር በታወጀበት ወቅት በወላይታ ውስጥ ያሉት ወጣቶችምዙራንና ሠራተኞች ለአስርና ለሞት ሲዳረጉ በተለይም ዓሥራ አራት ወጣቶች ተገድለው በበሌ ኮይሻ በኩል በዳውሮ መሻገሪያ ኦሞ ድልድይ ውስጥ ሰአዞ ምግብ እንዲሆኑ ሲጣሉ በወላጆቹ ብርቴ ጥረት ሳይገደል አስቀድሞ በተኣምር ከቀሩት አንዱ ደበሳይ ተክለፃይማናት ነበረ ከሞት ያልተናነስ ስቃይና መከራ ደርሶበታል በኢሕአፓ እና በኢኪኮፓ ከደረሰበት መከራ ይልቅ በኤርትራ ተወላጅነቱ የደረሰበት ስቃይ አጅግ በጣም ያስመረረው ነበር ምክንያቱም ሻዐቢያ የተባለው ተገንጣይ ቡድን ምን እንደሆነ እና ዓላማውን እንኳ ጨርሶ ስለማያውቀው በሌለበት መጠርጠሩና ስቃይ መቀበሉ መከራውን መሪር አድርጎታል ደበሳይ ለፍቅርና ለደስታ የተፈጠረ ማንነቱን ለሐዘንና ለስቃይ አስረክቦ የተዛባ ሕይወት ማጣጣሙ ተራራ ሆኖበታል ሽንጡ ላይ በሣንጃ የተወጋው ውግ እስከ አጥንቱ ዘልቆ የገባ በመሆኑ በሎቄ ሆስፒታል ከፍተኛ ሕክምና ቢደረግለትም ቶሉ ሊሻለው በለመቻሉ የደኅንነቱ ኃላፊና ባለቤቱ ወደ ዐዲስ አበባ ጥቁር አገበሳ ሆስፒታል ይዘው ሄዱ ነገር ግን የደኅንነቱ ኃላፊው ጓደኛና የአገሩ ልጅ የሆነው ዶክተር ተስፋዝጊ የተባለ የአጥንት ስፔሻሊስት ስለነበረ አንደገና ቀዶጥገና ተደርጎ ደበሳይ ወደነበረበት ተመለለ ለኹለት ሣምንታት ያህል አገግሞ ደኅና እስኪሆን የደኅንነቱ ኃላፊ ከደርግ የደኅንነት ኃላፊዎች ጋር የተለያዩ ስብሰባዎችና ምክክሮች ኩ ድረግ ባለፈ ሌላ ከኤርትራ ተወላጆች ጋር ብቻ የሚያከናውነው ሌላ ተልእኮ ስለነበረው በደኅንነት ኃላፊነት ሽፋን ያሻውን ተልእኮ ስጥቶ ያሻውን ፈጽሞ አስፈጽሞ በስልክ መነጋገር የማይቻለውን በአካል በመገኘት ምሥጢራዊ ስብሰባና ውይይት ፈጽሞ ከባለቤቱ ጋር ደበሳይን ይዘውት ወደ አዋሳ ተመለሱ የደኅንነት ኃላፊው ሥውር ተልእኮ በበፀ ነቪከ በበበፎ የተገነዘ ሚሥጢር ፌዴ ኬኬ ሰባለቤቱም ግልጽ አይመስልም ከደበሳይ ጋር የተያዘው የወዓምጮ ሠፈሩ ጓደኛው አገርን በመካድ ወንጀል ተከሶ እስር ቤት ተጣሰለ ከመኪና ሲዘል በጉቶ ተወግቶ የሞተውና በአስፋልት ተፈጥፍጦ የሞተው ኹለቱም አዋሳ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ተቀበሩ ደበሳይ አዋሳ ከተመለሰ በቷላ በደኅንነት ዕላፊው ዘመዱ በኩል የፅለት ተዕለት እንቅስቃሴውን የሚከታተሉና የሚቆጣጠሩ የደኅንነት ክፍል ሠራተኞች ተመድበውለት ከአዋሳ ወጥቶ ወደ ይርጋለም መሥመር ወደ ትንባሆ ሞኖፖልና እንዲሁም በሼመኔ መሥመር ወንዶጢቃ እና ወደ ጥቁር ውኃ መሻገርእንዲሁም በስተደቡብ ወደለኩና ሞረቹ መውጣት እንደማይቻልና በወቅቱ አዋሳ ከሚገኙት ኹለት ከፍተኛና ዓሥራ አራት ቀበሌዎች አልፎ መሄድ አንደማይቻል ማስጠንቀቂያና ምክር ተሰጥቶት ቀደም ሲል ይሠራበት በነበረበት ሄሜንታል ሥራውን አንዲቀጥል ተደረገ ነገር ግን እንደ ሌላው ጊዜ ለመዝናናትና ጊዜ ለማሳለፍ ወደ ደኅንነት ኃላፊው ቤት ቢሄድም አንደ ባለሥልጣን ቤት የፈለገውን ምግብ መርጦ ከመሠተና መርጦ ከመጠጣት በስተቀር አንደፈለገው መኝታ ቤት ገብቶ የሚያደርጋቸውን ነገሮች ተከለከለ አንዲያውም መኪና አስነስቶ እንዳይወጣ ዘበኛው እንዲጠብቀው ጥብቅ ትአዛዝ ተሰጠ አንደ ማንኛውም ሰው ተፈትሾ ባይገባም መኪና የሚባል ነገር እንዳያስብ መደረጉ ባጠፋው ጥፋት ያለመታመት ሥጋት የገባቸው ወላጆቹ በመከራ ተዘፍቀው ሳሉ ሓለፎምን ወዳ ዱካዋን አጥፍታ የቀረችው ትርኻስ ምፅዋ ከርማ ውበቷ አንዳልነበረ ሆኖ ድንገት ከተፍ አለች ተርሐስ እና ሓለፎም ጥቂት ወራትን ዐዲስ አበባ አንደቆዩ ቀደም ሲል ተወዳድሮ ባገኘው ማዕድን ሚኒስቴር መቤት ወደ ምፅዋ ቢሄድም ምፅዋ በተከራየው ቤት አስቀምጧት ማዕድን ፍለጋ ለሥራ እንደወጣ እና በረሓ ውስጥ አንዳለ ባልታወቀ ሸማቂ ቡድን በመወሰዱ እንደወትሮው ኹሉ ሥራ በዝቶበት ይሆናል እያለች በተስፋ በር በሩን እያየች ስትጠብቀው ቀይታ ከወራት በኋላ ከሥራ ባልደረቦቹ ጋር ታፍነው እንደተወሰዱ በምሥጢር ሲነገራት አራሷን በበፀ ነቪከ በበበፎ የተገነዘ ማሥጠር መ ስታ በመጡደቅ መጠነኛ ጉዳት ደርሶባታል በዚህን ገዜ ለጥቀት ሰዓታት ራሷን ዘንግታ ነበር ሕይጠተ መተረፉን ስታጡቅ በድፍረት ከወላፆዶቿ ጋር መቀላቀል አንዳለባት እራሳን አሳመነች ጉዞ በጀመረች በሦስተኛው ቀን ዐቦዳስ አበባ እንየገባኙ በፊተ ወደምታውቃቸው ሰዎች ቤተ ተክለሃይማኖት አካባበ ጎላ ሠፈር ወደሚባለው ሥፍራ ደረሰች የነበራተን ጡበትና ቁንዞናዋን ሃጡ የነበሩት የትግራይና የኤርትራ ተወላጅ ጠዳጆቿ እጅግ በጣም በማዘን እየተንሰቀሰቁ አለቀሱላት ወዲያውኑ ለጊዜጡ የሚሆን ምቲ ማረፊያ በመስጠት ከምግብና ከመጠጥ ርቀ በሐዘን ተቆራፍዳ ያሟሟችው ሰውነታ እንዲመለስ የተቻላቸውን ያህል በማድረግ እንድታገግም ረዲት ከኹለት ሣምንታት በነኀላ ከቤተሰቦቿ የመገናኘት ሕልሟን ለማሳካት ስትል ወዳጆቿን በግልጽ አከጫወተቻቸው ቀደም ሲል የሆነውን ኹሉ ያውቁ ስለነበር የሚያስፈልጋትን አዋጥተው ተጨማሪም ገንዘብ አስይዘው ሸት በሐዘን የተጎዱ ወላጆቿ ኹሉም ነገር ዝብርቅርቅ ብሉባቸው ሳለ ነበር ትርኻስ ከምፅዋ አዲስ አበባ አርፋ ከዚያም አዋሳ እንደደረስኙ በጋሪ ተሳፍራ ሠፈራ ደርሳ ስትወርድ ያየች የቀድሞ ጎረቤቷ ጩኸቷን ስታቀልጠው ኹሉም ከየቤቱ ተሯርጠው ሲወጡ የትርኻስን መጎሳቆል ያዩት ወላጆቿ እሪታቸውን አቀለጡት የመንደሩ ነዋሪዎች ሁሉ እንደከበቡዋት እየተላቀሱ አቅፈው እየሳሟት ወደ ቤት ይዘዋት ገቡ ትርኻስ እንባዋን እየዘራኙ በአባቷና በእ እግር በመውደቅ ይቅርታ ስትጠይቅ ሳትሞት በሕይወት በመምጣቷና በማግኘታቸው ደስ ቢላቸውም በተለይም አባቷ በወግ ማአረግ ሳይድሯት ነፍስጡር ሆና ከመምጣቲቷም በላይ በእራሷ ፈቃድ ወጥታ በመሰቃየቷ እምብዛምም ሳያዝኑላት ስለክብራቸው ሲሉ አዋረድደቪኝ ምን ያደርጋል እያሉ ከማጉተምተም አልተመለሱም ለሥራ ወጥቶ ታፍና ስለተወሰደው ሓለፎም ሲነሳ የልቡን ክፋት አይተው አቡነ አረጋይ ፈረዱበት እያሉ ውስጧን የባሰ ያቆስሏትና ያሳርሯት ነበር ትርኣስ በፀንዬ በደበሳይ ላይ የደረሰበትን ችግር ስትሰማ እንባዋን መግታት አቃታት ሓጎስ ግን ከኮሌጅ ተመርቆ ጎንደር ተመድቦ እየሠራ ቢሆንም ኬኬ ን መመመ በሸክጻመጆመ በበፀ ነቪከ በበበፎ የተገነዘ ሚሥጢር በኤርትራ ተወላጅ በመሆኑ የደበሳይ ችግር በእሱም እንዳይደገም ሠጋች የቤተቸው መጨረሻ ልጃቸው ትብለዕ አዋሳ ተወልዳ ብታድግም የታቦር ከፍተኛ ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪ ናት በቀበሌ የወጣቶች ማኀበር ተሳትፎ በማድረግ በተበሴና ከፍተኛ ኪነት አባል ሆና በድምፃዊነት ታገለግላለች ብሩኅ አዕምሮ ያላት ልጅ ስለሆነች በተመረጠችበት ኹሉ ስኬታማ በመሆን በኹለቱም ከፍተኛዎች ውስጥ ዝናን በማትረፏ አውቅናን አገኘች ይሁን አንጅ ትርሓስ ተረጋግታ ቀስ በቀስ ቤተሰቦቿን ካረጋጋች በኋላ አብዛኛውን ጊዜ ስለምፅዋና አካባቢው ይጨጫጦቱ ነበር ይኽም የሚዘወተረው ደበሳይ ከሥራ ተመልሶ ነጻ በሆነ ጊዜ ነበር። አላት በበፀ ነቪከ በበበፎ የተገነዘ ሚሥጢር ብ እንደው እመቤቴን አልኩህ ልጄ ከንግዲህ ባንተ ላይ አንድ ክፉ ቃል ብተነፍስ ብላ በመሓለ ታመነችለት እንግዲህ ይውጣልሽ ሠርካለም ናት የገዛችልኝ። ስትል እንዴት። አለች መ መ መ በበፀ ነቪከ በበበፎ የተገነዘ ሚሥጢር የአጎትሽ ልጅ እንደሆነ ስለሚያውቅ ምንም አይልሽም አለቻት አስኪ እንግዲህ እንዴት አለሳልሼ አንደምጠይቀው አላውቅም ግን አሞክራለሁ። አላት ባም ከነገ ወዲያ ቢሆን መልካም ነጡ አለች ሮዚና እምብዛም ደስተኛ ሳትመስል « በበፀ ነቪከ በበበፎ የተገነዘ ሚሥጢር ዜዴዴዴ ው መመመመ ምን ያህል ጊዜ ለመቀየት አሰብሽ። አለችው እንዴ ። ስትል ቀበል አደረገችና በበፀ ነቪከ በበበፎ የተገነዘ ሚሥጢር ይኹው የምይዘውን ሻንጣ በልብስ ሞልቼያለሁ ነገ በበራሪ እሄዳለሁ። አላት ዱባ በበፀ ነቪከ በበበፎ እንዲህም ይቻላል። አሁን ትለምጂዋለሽ ችግር የለም አላት የአስፋልቱን ጠርዝ ይዘው ጥቂት እንደተራመዱ ጠደ ግራ በሚወስደው መንገድ ወደ አንድ ቅያስ ታጥፈው እየፄዱ ስፊ የ ኩብል ስቶን ንጣፍ ያለበትን ሰፊውን መንገድ እንደያዙ በቀኝ ጠርዝ አንድ መቶ ሜትሮች ያህል ተራምደው አንድ ስፊ የብረት በር ወዳለበት ግቢ እንደደረሱ አዶኒያስ የመጥሪያ ደወሉን ተጫነውና አንዲት ጠይም ዘለግ ያለች ልጃገረድ በጥቂት የወንፊት ቀዳዳ አጮልቃ እንዳየች ከፍታላቸው ሲገቡ ልጅቱ ርዚና የያዘቺውን ከነፌስታሉ ተቀበለቻትና ሻንጣ የተሸከመውን ወጣት እየመራች ወደትልቁ ቤት ገባች ሮዚናና አዶኒያስ በደስታ ተሞኣተው እየተሳሳቁ ተከትለዋቸው ገቡ ቤቱ በፊት ከምታውቀው ተለይቶ ጠበቃት ኹሉም ነገር ተቀይሯል እጅግ ደስ አላትዘመናዊና ዘናጭ ኑሮ አንደሚኖር እንዲሁ አወቀች በበፀ ነቪከ በበበፎ የተገዘ ሚሥጢር ብ አዶኒያስ አሾግ ብዙ ጠጪ ታሚና ጨፋሪ ጓደኞች ቢኖሩትም አሱ ግን ጫትም ቢሆን ከዕረፍት ቀን ውጪ የማይቅም በመጠጥም በኩለ ባጋጣሚና በፕርግራም ካልሆነ ዘላቂ ሕይወቱን ማናጋት የማይፈልግ ወጣት በመሆኑ አይጠጣም ለዚህም ጓደኞቹ ቋጣሪ ወይም ጋብሮብ ይሉታል አሱ ግን አንዳለሰማ ሆኖ ጥሪት እየቋጠረ ዛሬ አጅግ ውብ መኖሪያ ቤትና የአንድ ቀላልና ከባድ ተሸከርካሪዎች ጥገና ጋራዥ ባለቤት ሆኗል ይኽም አልበቃ ብሎት የገቢዎችና ጉሙሩክ ባለሥልጣን የንብረት ቁጥጥር ቡድን ኤክስፐርት ነው ከማንም የተሸለ ገቢ አለው ሆኖም ግን በዚህ በኃላፊነት ሥራው ላይ ተጽዕኖ ሊያመጣ በሚችል ችግር የጓደኛቹንና የሥራ ባልደረቦቹን ሐሳብ ሊቀበል ባለመቻሉ የመንግሥትን ካዝና ለመመዝበር የተዘጋጀው የጓደኛቹና የሥራ ባልደረቦቹ በቡድን የወኝጀለ ሜራን በመጠንሰስወጥመድ ቢያዘጋጁም ሊገባላቸው ባለመቻሉ ኹለት ኹለት ሆነው በሦስት የተለየዩ ቦታዎች ገድለው ለመጣል ባደረጉት የክፋ ሀብ በመጎዳታቸው ታስቦ የተፈፀመ የአካል ማጉደለና የግድያ ሙከራ ወንጀል በሚል የወንጀል ክስ የሐኪም ማስረጃና የሰው ምስክር አዘጋጅተው የስምንት ወራት እስር አስፈረዱበት ሆኖም ግን በአስር ቤት ቀይታው ብዙ ወዳጅና ዘመድ ከማፍራቱም ባሻገር ደከመኝ ሳይል በሚሠራቸው አንዳንድ ፈጠራዎችና በመልካም ሥነምግባሩ ምሥጉንና ታማኝ በመሆኑ ያለፖሊስ ጥበቃ በነጻነት ወጥቶ ውሎ የመግባት ዕድል ተሰጠው በዚህ ጊዜ አስፈቅዶ እየወጣ አንዳንድ ነገር አከናውና በመመሰሱ የታሰረ አንኳን ሳይመስለው በአራት ወር ከዓሥራ ሦስት ቀናት ዕድሜ አስቀጥር ነበር ውድ ፍትረኛው የነበረችው ሮዚና የመጣቸው ሮዚና አዶኒያስን ከለቧ ብትወድም ያልተጨበጠ ነገር ስለነበር ውስጥ ውስጧን የሚሰረሥራት ስለት የሆነ ሥጋት ነበር ይኽም ከሁለት ዓመት በፊት ወላጆቿ ባደረሱባት በደል ምክንያት አገር ለቃ ዳግም ዐዲስአበባ ላተመሰስ ወደ አዋሳ በመጣትበት ወቅት ገና ይኽ ነው የሚባል ነገር ባይኖረውም ርኅሩኅና ደግ ንጹሕና ታማኝ ሰው የሚ ቄቋቋጀመኡጨመው በበፀ ህቪከ ኣቦበስ የተገነዘ ሚሥጢር ፌዴዴፌዴፌዜመ ጨጨጨ ን ሆና ያገኘችው አዶኒያስን ስለነበር አብረው ባሳለፉባቸጡ ጊዜያት ድንገት አንድ ቀን የኔ ውድ ሴት ፍቅረኛ አለህ። ስትል ምን እንዴት አለው። ሲያስብ የያዘውን ስለምን እንደሆነ ጥላ ፊት ተ በበፀ ነቪከ በበበፎ የተገነዘ ሚሥጢር ምን ሆነሻል የኔ ፍቅር ሁኔታሽ ኹሉ አላማረኝም። መ በበፀ ነቪከ በበበፎ የተገነ። እያሉ ቢጠይቁትም ውች መ ተን አረኛ አለ ብላ መልሰው ያየው ሕጻን አባቱን እየጠላና በበፀ ነቪከ በበበፎ የተገነዘ ሚሥጢር ፌሬ ሠ አዩ ቸቸ መመ መልስ አያገኙም አንደገና ቦገለብጡትና እናትህ ሠራተኛ ናት የሚባልም ነገር አለ ግ ልኞ ናት በዚያ ላይ ደሞ ታምራለች እያለ የብጠለጥላሉ ይዝን ኹሉ ከየጨዋታው ሥኖራ እና ከየትምህርት ቤቱ ብዙ ሂዜ የሰማው ወጦሬ በልሾ አአምር ውስጥ የፈጠረው ተፅዕና ቀላል ባይሆንም ኃይላይ ጨለማን ተገን አድርጎ እየገባ እናቱን ሙሉ ሌሊቱን የሚያደር ትን ሲያስበው የሚደረግለት አንክብካቤ ምንም ደስታ ሊሰጠው አልቻለም አሰናፊ ርዚናን እንደእናቱ ይወዳታል ሮዚና ከልጅነቱ አቅፋ ስታሳድገው ዘወተር የሚያየው ነገር ቢኖር ኃይላይና ሮዚና ባልና ሚስት እንደሆኑ ነበር ነገር ግን ልብ እየሞላ ሲሄድ እናቱ ሠርካለም ለመኖር ስትል ወይንም እሱን ለማሳደግ ስትል የምትወዳትን የጓደኛዋን ባል እየሰረቀች ሊያስተዋት የማይችለው ችግር ድንገተ የተጋለጠ ቀን ሊያመጣ የሚችለውን ነገር እያሰበ መሳቀቅ ጀመረ ይህ በእንዲህ አንዳለ አንድቀን ኃይላይ ከሠርካለም ጋር እየተዝናና ሳለ ተንቀሰቃሽ ስልኩ አቃጨለ ደንግጦ ሲመለከተው አህቱ የሚላት የአክስቱ ልጅ ተርኻስ ተክሳሀይማኖት ነበረች ከምዕዋ የደወለችው ደስ ብሎት ካነጋገራት በኋላ ኽራይ ኻራይ ኻራይ ሲል ምንድነው የኔ ፍቅር። አለች ዴዴ ሻክሎሙቓቓዘጄጹበእብመጩጩመጩጨ በበፀ ነቪከ በበበፎ የተገነዘ ሚሥጢር በዱ ሙች። ብላ ስትነዘንዛት በበፀ ነቪከ በበበፎ የተገነዘ ሚሥጢር ጨጨጨ እኔኮ የሰማንያ ሚስቱ ነኝ አላወቃችሁም እንዴ። ስትል በበፀ ነቪከ በበበፎ የተገነዘ ሚሥጢር ፌፌሩርሬፍጭጨመ። ም ከሌ በበፀ ነቪከ በበበፎ የግነዘ ሚሥጢር ፌዴ ሥሥ ጨው ጩ ጨጨ ዱ ከጻ የተጠለደችው ሐጻን ሴተ መሆኗን ሲያጡቅ በፈረንጻ ስም ርዚና አላት ሮዚና በወንድሞቿና በአኅቶቿ መካከል በቁንጆናዋ ለየት ያለች በመሆኗና በባሕሪይዋ ተወዳጀ ስለነበረች በቤተሰቡ ውስጥ ልዩ ፍቅር የሚሰጣት ነበረች በቀለም ትምህርቷም ከፍተኛ ጡጢ በማምጣት ዝናን እያተረፈች ባለችበት ጠቅት ነበር ከይበልጣል ጋር በፍቅር የተጠማመዱት በትምህርት ቤቱ ለቃይ ከሚባሉት ተማሪዎች መካከል ይበልጣል የመጀመሪያው በመሆኑ ከሮዚና ጋር ሲፋቀሩ የብዙ ተማሪዎች ሐሳብ ይቤ አነጣጥሮ ሾፏል ማች የምታደርገውን በትክክል መርጧል ሲሉ አንዳንድ ሴቶችም ለይቤ ትገባዋለች ይሏት ነበር ሮዚና የሕይወት ውጣ ውረድ አልፋ ዛሬ ላይ ብትደርስም አሁንም ፈተናዋን አልጨረሰችም ትልቁን ተራራ ስታልፍ ሌላው ተራራ ከፊትለፊት ይገጥማታል ብትሔድ ብትሔድ የማያልቅሸለቆ የበዛባት አቀበትና ቁልቁለት ይደቀንባታልሳታስበውም ያንደረድራታል አልፎ አልፎም መቆጣጠር እስኪሳናት ትደርሳለች ሕይወቷ ምሬት የበዛበትጨለማና ጭጋግ የወረሰው ሊሆንባት ተስፋዋን ትቆርጣለች በእንዲህ ዓይነት ሁኔታ መከራ በተፈራረቀባት ጊዜተስፋ ቆርጣ ተሰዳ አዋሳ በሔደኙበት ድንገት አዶኒያስን በማግኘቷከተደረገላት እንክብካቤና ጥበቃ ልባዊ ፍቅሩን እነሆኝ ብሎ እንደገፀ በረከት እስከለገሠላት ጊዜ ምሮ ርዚናም የሕይወቷ አክሊል አድርጋ በሙሉ ልቧ በዕምነት በመቀበሏ የሚገጥሟትን ተግዳሮቶች በትዕግሥት በማለፍ አሁን ላይ ደረስች ሮዚና የአከዶኒያስን ልጅ የኃይላይ አስመስላ ባለ ሦስት ፎቅ የመኖሪያ ህንፃ አስገዝታ በተሟላ ኑሮ ውስጥ ዘፍቃ ምቾት እያጨናነቃት ውላ ብታድርም ነገ ደግሞ ምን ይመጣብኝ ይሆን የሚል ሥጋት ተለይቷት አያውትም አንዳንዴም የስማኒያ ብት ውል መጨበጧ ልቡሙሉ ቢያደርጋትም እርግዝናዋን ግን የመጨረሻ የድል አክሊሏ እንደሆነ እያሰበች ፍፁም እርካታና ደስታን ህሀከሀዎሴጡኩኤሌዥ ሎኡዴኡዴሥ በበፀ ነቪከ በበበፎ የተገነዘ ሚሥጢር ብ ከማግኘቲም በላይ እራሷን ከሴቶች ኹሉ ጠቢብ አድርጋ በመመልከት ለእራሷም የገዛ ሥራዋ ግርምትን ፈጥሮባታል ይኽም ከማንምና ከምንም በላይ በማስተዋልና በእውቀት የተሞላ አድርጎ እራሱን የሚቆጥረው ኃይላይ በሮርዚና ሚዛን ሲመዘን በውስጡ የሞላው ማስተዋልና ጥበብ ሳይሆን ብልጠት ብቻ ሆኖ በመገኘቱ ብልጠቱን በሌላ የሰላ ብልጠት እያከሸፈችው ውጥኗን ከዳር ለማድረስ ወጥመዲን ከምን ጊዜው ይበልጥ እያጠናከረች ናጎ ሮቪና ለእርግዝናዋ ከፍተኛ ጥንቃቄ በማድረግ ዕለት ተዕለት የፅንሱን ጤንነት በመከታተል የተመጣጠነ ምግብ ብቻ በመጠቀም እንደ ባለሀብት አኗኗር በመኖር ዘጠነኛ ወራን ጨረሰች በዚህ መኻል ያገኘቻቸው ጥሪቶቿ ቀላል አይደሉም ከባለ ሦስት ፎቅ የመኖሪያ ህንፃ ውጪ እጀግ ብዙ ወርቆችንና ብዙ ገንዘብ አትርፋለች ኹለት ዘመናዊና ባህላዊ ምግቦችን የሚያዘጋጁ ወጣት ሴቶችን ቀጥራ ታሠራለች እነዚህ ሴቶች ከምግብ ሥራ ውጪ ልብስ ማጠብና ወለል ማጽዳት ጭምር ያከናውናሉ ሸማግሌ የግቢ ዘበኛ ስላሉ ሥጋት የለባትም የመውለጃዋ ጊዜ በመቃረቡ ልቧ ፍርሃት ፍርፃት እያለው ተቸገረች ቢሆንም የሠራቻቸው ጥፋትና ተንኮሏ ተቆጥሮ የሚያጠፋት ስለመሰላት ዘወትር ቤተክርስቲያን አየሄደች ብትማጸንም በኃይላይ የዘረጋችውን በሰበብ አስባብ ገንዘብ የማስወጣት ወጥመዲን አሳጠፈውም ይብስ አከረረው ሆናም ግን ከቤተክርስቲያን ስትመለስ ሸክም ወርዶላት ቀሏት ትመለሳለችቹ አምላክ በሥራዋ ደስ እንደተሰኘና እንደተስማማ አድርጋ የምታስብበት ጊዜም አልጠፋም ለአራስ ቤት የሚዘጋጅ ምንም የቀረባት ነገር የለም የሚያስፈልጋት ኹሉ ተዘጋጅቷል ስለሆነም የሚጠበቀው በሰላም መነጎላገሏ ብቻ ሆኖ ሳለ ድንገት ውይ። በበፀ ነቪከ በበበፎ የተግነዘበ ሚሥጢር መው። ተ ተተተሲሱሱ ስ ምስዖፆሠሥፈኣልሓ ልጨኡፌፌ በበፀ ነቪከ በበበፎ የተገነዘ ሚሥጢር ጫ መመመ። አላት ምን ዓይነት ሥራ። አላት የወሲብ ንግድ ማለት ይኹ ይሆን እንዴ ስትል እራ ጠየቀች። በበፀ ነቪከ በበበፎ የተገነዘ ሚሥጠር ፌ። በበፀ ነቪከ በበበፎ መክሬ ዯ የተገነዘ ሚሥጢር መኬ ኬኬ ነሽ። በበፀ ነቪከ በበበፎ የተገነዘ ሚሥጢር እና ቢሆንስ አጎትህ ድሮ ፈቷት የለም።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Advertisement
Bottom banner

Download options | Convert to Pdf | Advertise on dirzon

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact