Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ፍ እአናሜድ የተፈጥሮ መድኃኒት ተጠቃሚዎች እንዴት ለሰላም መስራት እንዳለባቸው የሚጠቁም ነው ስለ ዋጋው መረጃ ለማግኘት ወይም ለማዘዝ ድኅረገጻችንን ይመልከቱ ወይም ለአናሜድ ከልየሺ ነዓክክዐ ፀዐጠክሃ ብለው ይደውሉ የጀርመን አናሜድ በገንዘብ እንዲረዳ ም ወይም በነባ እንዲልክልዎ አይጠይቁ በአፍሪካ የምትኖሩ ከሆነ ጥያቄዎን ለእስያ ወይም ለደቡብ አፍሪካ ያድርጉ በአውሮፓ ላለውም ሽሪክዎ ድርጅት ጥያቄዎን ያቅርቡ ገንዘብ ከፍሎ መጽሐፉን ሊያስተላልፍልዎ ይችላል አናሜድ «ሐኪም በሌለበት የመንደሮች የጤና እንክብካበቤ ለአፍሪካውያን» የሚለውን መጽሐፍ ይመክራል በዴቪድ ዋርነር በብዙ መጻሕፍት መደብሮች ይገኛል እና ኮ ል ልጂ ከ ።
ስኳሩ ስርገት በተባለ ክዴ ርጥበቱን ከጀርሞች ይመጠዋል ከዚያም ጀርሞቹ ይሞታሉ ቁስሉንም በቀን ጊዜ ያክሙት ሀ የበሰለ ፓፓያ ለስላሳና የበሰለ የፓፓያ ቁራጭ በቁስሉ ላይ ያድርጉበት ለሌ ለዲሰ ቃጠሎ በመጀመሪያ ቁስሉን በንጹህ ቀዝቃዛ ውዛ አብርዱት አሁንም የሕክምናው ዓላማ መመረዝን ለመከላከል ነው ሰይ የፓፓያ ወተት መሰል ፈሳሸ ቁስሉ ቆሻሻ ከሆነ ለማጠብ የ«ፓፓያ ወተት መሰል ፈሳሽ» ይጠቀሙ ማለትም አንድ ሊትር ተፈልቶ የቀዘቀዘ ውኝ ከ ጠብታ ዛፉ ላይ ተንጠልጥሎ ከሚገኘው ጥሬ ፓፓያ ፈላሽ ወስዶ ማደባለቅ ፈሳሹን ለመውሰድ በመጀመሪ ያ ፍሬውን በተፈሳ ውፃ በደንብ ማጠብና አረንጓዴውን ፍሬ ስላች መቁረጥ ከዚያም ነጩን ፈሳሽ በንጹህ ማንኪያ ወይም ስኒ ማጠራቀም ያልበሰለ ፓፓያ ከሌለ ግን ትንሸ ጨው የተ ፈላ ውፃ ውስጥ አሟምቶ መጠቀምና ለወደፊቱ በቂ ፓፓያ መትከል ሬት የሚገኝ ከሆነ የሚቀጥለውን ደረጃ መቀጠል ለ ሰ የሬት ቅጠል የተክሉን ቅጠል በደንብ ማጠብ ስለታም ቢላዋ ማዘጋጀትና በተፈላ ውዛ ውስጥ ማጽዳት የቅጠሉን ጫፍና ጎን ጎኑን መገሽለጥ ከዚያም የቅጠሉን የውስጥ ክፍል ከላይኛው በማለያየት ቅጠሉን መፃሃል ለመዛል መሰንጠቅ ብዙ ፈሳሽ ያለውን የሬት ቅጠል በቃጠሎው ላይ ማሸት በቀን ጊዜ መደጋገምፊ ዝንቦችን ለመከላከል በሽተኛውን በአጎበር ውስጥ ማስቀመጥ አስፈላጊ ነው የገበታ ጨው ግራም አንድ የሻይ ማንኪያ የገበታ ጨው በአንድ ሊትር ውሃ ውስጥ ማሟሟት ከዚያም ለ ደቂቃ ማፍላትና እንዲቀዘቅዝ ማድረግ በቀን ጊዜ ማጠብ በድንገተኛ አደጋ ጊዜ ጨው ከሌለ ሽንት ጨዋማ ስለሆነ የበሽተኛውን ሽንት ይጠቀሙ ሒ መጠነኛ ቁስልን ወይም ቃጠሎን ማምገል ሔሑዷ ፓፓያ ዐሪካ ፓፓያ ተፈልቶ በቀዘቀዘ ውሃ ቁስሱን ወይም ቃጠሎውን ማጽዳት ጥሬ ፓፓያ በዛፉ ላይ እንዳለ በጨርቅና በፈላ ውሃ ማጽዳት ቢላውንም ካጸዳችሁ በኋላ የሞቀ ውፃ ውስጥ ክተ ቱት ውፍረቱ በሕፃን ልጅ ትንሽ ጣት መጠን የሆነ ከፓፓያው ይቁረጡ ከዚያም የተቆረጠውን በቁስሉ ላይ በማድረግ በፋሻ ይጠቅልሉት ለሁለት ሰዓት ያህል ቁስሉ ላይ ተዉት ሕመሙ ኃይለኛ ከሆነ ወዲያው አንሱት ይህን ሕክምና በቀን አምስት ጊዜ አድርጉ መግሉ ጨርሶ እስኪጠፋ ድረስ ለብዙ ቀን ይፈጽሙት በአማራጭ ይህን ሕክምና ለማድረግ ከዚህ በላይ በሀ እንደተገለጸው የማርና የስኳር ድብልቅ መጠቀም ይቻላል ቁስሉ ወይም እባጩ በዛ ያለ መግል ከያዘ የማሩየስኳሩ ድብልቅ በፍጥነት መለወጥ ይገባዋል አለበለዚያ ቀጭን ሆኖ መድኃኒቱ ደካማ ሊሆን ይችላል ዝንቦች እንዳያርፉበት በሽተኛውን በአጎበር ውስጥ ያሳርፉት መ ሰፊ ያመረቀዘ ቁሰል ቃጠሉ ቁስሰል ወዘተ ሙ የፓፓያ ወተት መሰል ፈሳሸ እና በሳል ፓፓያ ከላይ በለ እንደተመለከተው ቁስሉን «በፓፓያ ወተት መሰል ፈሳሽ» በቀን ጊዜ ማጽዳት በአማራጩም ማንኪያና ሳህን ለ ደቂቃ በፈላ ውፃ ውስጥ ይጨምሩ ከዚያ ሊበስል ያለውን ፓፓያ ፈጭተው በቁስሉ ላይ ማድ ረግ ይህንንም ዘዴ ጥዋት ከሰዓትና ምሽት ላይ ይደጋግሙት ቁስሉ በጣም ያመረቀዘ ከሆነ ፓፓያው ያልበሰለ መሆን ይገባዋል ሠ አፉን የከፈተ ብጉንጅ ዉይ ለሰሚሜመግል ቁስል በቀጭኑ የተፃረጠ ፓፓያ ተ ጠቀሙ ሠ የነጭ ሽንኩርት ዘይት የነጭ ሽንኩርት አሊየም ስቲቨም ዘይትን አጠቃቀም በምዕራፍ ይመልከቱ በቀን ውስጥ በተደጋጋሚ ይጠቀሙ ትንሸ የነጭ ሽንኩርት ዘይት ለማዘጋጀት አንድ የሾርባ ማንኪያ በትንሹ የተከተፈ ሽንኩርት ከ የሾርባ ማንኪያ የአትክልት ዘይት ጋር በመቀላቀል ይጠቀሙ በብርጭቆ ውስጥ አስቀምጡት ከዚያም በደንብ ቀላቅሉትና ለ ቀናት ዲግሪ ሴንቲ ግሬድ የሙቀት መጠን ባለበት ስፍራ አስቀምጡት ላታጠልሉ ተጠቀሙ ይህንንም ድብልቅ ለ ወራት ያህል በቀዝቃዛ ስፍራ አስቀምጡት ሠ ከቀይ ሸንኩርት ዕእሲየም ሴጋ የተዘጋጀ ቅባት ከቀይ ሽንኩርት ከአትክልት ዘይትና ስም ቅባት ይሥሩ ዐ ግራም ያህል ቀይ ሽንኩርት በደቃቁ ይክተፉና ለአንድ ቀን በጥላ ሥር በማድረቅ ከ ግራም የአትክልት ዘይት ትልቅ ቆርቆሮ ሙሉ ጋር መደባለቅ በውፃ ገንዳ ላይ ለአንድ ስዓት ያህል ሙቀቱ ከ ዲግሪ ሴንቲ ግሬድ ሳይበልጥ ማሞቅ ግራም ሰም ያቅልጡና ወይም ሰም ከሌለ የሻማ ፈሳሽ በዘይቱ ድብልቅ ይጨምሩ በደንብ ካማሰሉ በኋላ በትንሸ ዕቃዎች ይገልብጡትና ሲቀዘቅዝም እያንዳንዱ ፅቃ ላይ ምልክት ያድርጉበት ማለትም የቀይ ሽንኩርት ቅባት ቀን የመጠቀሚያ ጊዜ ለአንድ ዓመት እና የአዘጋጀውን ሰው ስም ይመዝግቡበት ከዚያም ቀዝቃዛ ስፍራ ያስቀምጡት ሀሠፋ ጥቁር ድንጋይ ባልጩት ይጠቀሙ ተፈጥሮአዊ መድኃኒት በምድር ወገብ ሞቃታማ አካባቢ የሚለውን መጽሐፍ ይመልከቱ ጥቁሩ ድንጋይ እባብ ሲነድፍ መርዙን ለማውጣት ይረዳል ፈፌ እውር ብጉንጅ መግል ያዘለና የተደፈነ ቁስልእና እባጮች እባጭ ከቆዳ በታች የሚገኝ መግል ያዘለ መመረዝ ነው ነጭ ሽንኩርት አሊየም ሳቲቨምን ወይንም ቀይ ሽንኩርት አሊየም ሴፓ ነጭ ሽንኩርት ወይም ቀይ ሽንኩርት ቆራርጡና በመጠቅለያ መጠቅለል ለረጅም ቀናት ይህንን መድገም ነጭ ሽንኩርቱን ወይም ቀይ ሽንኩርቱን መፍጨትና የተ መረዘውን ቦታ ማጽዳት የነጭ ሽንኩርት ዘይት በሠ እና በምዕራፍ ፌ ወይንም የቀይ ሽንኩርት ቅባት ለመጠቀም በሠ ይመልከቱ ነጭ ሽንኩርት ኃይለኛ ነው ከቀይ ሽንኩርት ይበልጣል የበሽተኛው ቁዳውም ሊቃጠል ወይም ቀለሙ ሊለወጥ ። ይችላል ነጭ ሽንኩርትን በቁስል ላይ መጠቀም በጣም ፍቱን ዘዴ ነው ሆኖም ከባድ ነው ቁስሉን በነጭ ሽንኩርት ከይት ማጽዳት የመድኃኒቱን ክብደትና ኃይለኛነቱን ይቀንስዋል በሁለቱም አንጻር የቀይ ሽንኩርት ቅባትን መጠቀም ቀላል ነው ምዕራፍ የቆዳ መበላሸት ሀ የፈንገሰ በሸታዎች የፈንገስ በሽታ በማንኛውም የሰውነታችን ክፍል ሊከስት ይችላል ነገር ግን አብዛኛውን ጊዜ የሚገኘው በአከውራ ጣቶችበተቀሩት ጣቶቻችን የእግር ጮቅ እና በእግር መካከል ነው ጭርት እና ቆሮቆር መሰል ነጭ መልክ ያለው በአናት ላይ የሚታይ ፈንገስ የመመረዝ ውጤት ነው የተመረዘው ስፍራ በየቀኑ በውዛፃና በሳሙና መታጠብ ሲገባው ደረቅ መሆንና በዘይት ከታች እንደተመለከተው መታከም አለበትቂ ከተቻለ ለንጹህ አየርና ለፀሐይ ብርፃን ማጋለጥ ያስፈልጋል ከተፈጥሮ የተሠሩ ልብሶችን ማለትም የጥጥ ልብሶችን መልበስ ሁልጊዜ ቢሆን የበሽታው ምልክት ከጠፋ በኋላ እንኳን ለሁለት ሳምንታት ያህል ሕክምናው መቀጠል ይኖርበታል ሀ ነጭ ሽንኩርት አሊየም ሳቲቨም የነጭ ሽንኩርቱን ዘይት በሠ እና በምዕራፍ እንደተ መለከተው በሽታው ባለበት ቦታ ላይ ማሸት ይህንን ዘይት ለእግር ጮቅም ይጠቀሙ በአማራጩ በከውራ ጣት መካከል አዲስ የተስነጠቀ ነጭ ሽንኩርት ሊደረግ ይችላል ሀ ደን መሰል ዕጅብ ያሰ ጭርት ጠሲያ ለላታ እና የጉሎ ወይም የዘምባባ ዘይት የካሲያ አላታን አዲስ ቅጠል መውቀጥና ከተመጣጣኝ የጉሎ ዘይት ጋር መደባለቅ የጉሎ ዘይት ካልተገኘ የዘምባባ ወይም ሌላ የአትክልት ዘይት መጠቀም አዲስ በማዘጋጀት በቀን ጊዜ ተጠቀመ ሀ ጥቅጥቅ ያለ ደን መሳይ ጭርትሪንግ ዎርም ቡሽ ዉክአሯናናዝ ከ ዘይት ፈጽሞ ከጠፋ ቅጠሉን ወቅጦ በቀን ጊዜ በቁስሉ ላይ ማሸት ሯሁፈ ጥቅጥቅ ያለ ደን መሳይ ጭርት ፓፓያና ዘይት አንድ እፍኝ ያህል አዲሱን ደን መሰል የጭርት ቅጠል መፍጨት የጥሬ ፓፓያ ፍሳሽ ጠብታ ያህል እና አንድ የሾርባ ማንኪያ የጉሎ ወይም የዘምባባ ዘይት መጨመር ከዚያም ቀላቅሎ ቁስሉን በቀን ጊዜ ማሸትነፁ ንጹህና አዲስ ዝግጅት በየጠዋቱ ማድረግ ሴ እከክ እከክ የሚያሳክኩ ጥቃቅን ሽፍታዎች በሰውነት ላይ እንዲወጣ ሲያደርግ በእብጠቶች መካከል ጠቆር ያሉ የመርፌ ጫፍ የሚመስሉ ቅርፊቶች ይታያሉ እከክ በተለይ በልጆች ላይ የተለመደ ሲሆን አብዛኛውን ጊዜ በጣትና በጣት መካከል በእድ አንጓ በወገብና በአባለዘር ብልት አካባቢ ይታያል መነሻውም ጥቃቅን የሆኑ ነፍሳት ቆዳን በስተው ሲገቡ ነው አንድ የቤተሰብ አባል ከተያዘ በጣም ተላላፊ በመሆኑ ሁሉም ቤተሰብ መታከም ይኖርበታል ንጽህና በጣም አስፈላጊ ነው መሳ ሰውነትን ታጥቦ በቀን አንድ ጊዜ ልብስን መቀየር ተገቢ ነው ልብሶች የአልጋ ልብስ ጭምር ታጥበው ፀሐይ ላይ መሰጣት ይኖርባቸዋል ፈጣኑ ዘዴ በፀሐይ ኃይል በሚሠራ ምድጃ ውስጥ ከትቶ ማውጣት ሲሆን የብረትም ይሁን የአንጨት አልጋዎችን በነጭ ጋዝ ማጠብ ያስፈልጋል ሱ ነጭ ጋሽ ርፓራፊን እና የለትክልት ዘይት አንድ ኩባያ ነጭ ጋዝ ለመብራት የሚያገለግለው ዓይነት ከአንድ ኩባያ የአትክልት ዘይት ጋር በመደባለቅ ለእከክ የሚገለግል ዘይት ማዘጋጀት ይቻላል በቀን ጊዜ ለ ቀናት ሰውነትን በሞላ ታጥቦ እከኩ በሚታይበት አካባቢ መቀባትበ ይህ የአናሜድ የአሠራር መመሪያ በአሁኑ ጊዜ በብዙ ክሊኒኮች እየተጠቀመብት ያለ ነው ይህ ሕክምና በማንኛውም የጥገኛ ትሎች ለሚመጣ የሚያሳክክ ነገር ጥሩ ሲሆን ማሳከኩን አስታግሶ ትሎቹን ወደ ሌላ የሰውነት አካል እንዳይዛመቱ ይከላከላል ነጭ ጋዝን ከልጆች አርቃችሁ አስቀምጡ ነጭ ሸንኩርት አሳይ በሁ ይመልከቱ ሰ ኒም ቶሪ አዛድራክታ እንዲካ ርበምዕራፍ ፉዷ ሲ ይመልክከቱ ለፈ ሌሎትች ተዘሎች በተወስነ ቦታ ብቻ ለሚታይ የአዋቂዎች እከክ አዲስ የትምባሆ ቅጠል ጠንካራውን ይሸክሽኩና ቴፍሮሲያ ሾግሊ ሀከ ሃዐሸ ወይም ኒኮቲን ታባኮ ትምባሆ ወይም ዉበክበጸ ዐቬዚርቪ በጥንቃቄ በተመጣጣኝ መጠን የአትክልት ዘይት በማደባለቅ ማዘጋጀት ከዚያም ይህን ድብልቅ በተመረዘው አካባቢ በቀን ጊዜ መቀባትቆ በየቀኑ አዲስ መዘጋጀት አለበት ተጠንቀቁ። ሆኖም በማንኛውም ስፍራ ሊወጡ ይችላሉ ሑ መነሻቸው ያልታወቀ ቸፌ የጡት ደዌና የቆዳ ቾግሮች አእርትሜዝያ እለኑዋ የቻይና ጭቁኝ ከ ግራም ደረቅ የቻይና ጭቁኝ ግራም የአትክልት ዘይት እና ግራም ሰም ቅባት ያዘጋጁ ለአሠራሩ በምዕራፍ ሠ ይመልከቱ ቅባቱንም በቀን ደጋግመው ይጠቀሙ ሐ ቸፌና ምክንያታቸው ያልታወቀ የቀዳ በሸታዎች ጎመን ብራሲካ ኦሌርሲይ የታጠበ ጎመን ቅጠል ውስዱና ቁስሉን ይጠቅልሉበት ይሸፍኑበት በናይጄሪያ በአንድ ሌሊት አንድ ሕዛን ጊዜ እየደማበት ይነቃል ቆዳውም ይደርቃል የበሽታውን ስፍራ በጎመን ቅጠል በመሸፈን ሕመሙን አስታግሶለት ነበር ሔሕ ቁዳን መንከባከብ የተበላሸ ወይም የደረቀ ቆዳን አቦካዶ መቀባት እንደ ተ ፈጥሮአዊ ዘይት ይሠራል እንደ ምግብም ይቆጠራል ይህ በሌላ መድኃኒትነት ባላቸው ተክሎችም እንደ አማራጭ ፈሳሽ ወይም ዘይት ሆኖ ሊያገለግል ይችላል ለምሳሌ የኒም ዛፍ ቅጠሎች ፍላሽ ወይም ነጭ ሽንኩርት ቁራጮች ያሆናሉ እነዚህ ቅጠሎች ለምሽት «ውበት ማሳመሪያ» ሊዘጋጁ ሲችሉ ዳሩ ግን በፍጥነት ጥቅም ላይ መዋል ይኖርባቸዋል ምዕራፍ ተቅማጥ ሰው ዓይነ ምድሩ ሲቀጥን ተቅማጥ ያዘው ይባላል ዓይነ ምድሩ ንፍጥና መግል ካለበት ችግሩ የተቅማጥ በሽታ ይሆናል ተቅማጥ አደገኛ በሽታ ነው በታዳጊ አገሮች ከ ሚሊዮን በላይ ለሆኑ ሕፃዓናት የሞት መንስኤ ሆኗል በተለይ የአመጋገብ እጥረት ባለባቸው ልጆች በጣም አደገኛ ነው ተ ቅማጥ የሌሎች በሽታዎች ምልክት ሊሆን ይችላል ከታች በሠንጠረዥ ፈ ይመልከቱ ኮሌራ ካለብዎ መጸዳጃ ቤት የሚሄዱት አንድ ጊዜ ነው ግን ቀኑን ሁሉ እዚያው ነው የሚውሉት መከላከል በጣም ጠቃሚ ሲሆን ንጽህናም እጅግ አስፈላጊ ነው በተለይም መጸዳጃ ቤትን ለሽንትና ዓይነ ምድርን ለመጸዳዳት እድንም ከምግብ በፊት መታጠብ እና የሕፃናትንና የሌሎች ልጆችን ዓይነ ምድር መጸዳጃ ቤት ውስጥ መድፋት ይገባል ልጆች ተቅማጥ ሲይዛቸው ሁልጊዜ ኦ አር ኤስ ሕይወት አድን ንጥረ ነገር ይስጧቸው አዋቂዎች ሰመጀጆመሪያ መድኃኒት ያልበሰለ የዘይቱን ፍሬ ወዘተ ቢሞክሩ አደገኛ ሁኔታ ላይ ካሉ ግን ኦ አር ኤስን መውሰድ ግዴታ ይሆናል በሽተኛውም ቫይታሚንና ማዕድናት ያላቸውን ምግቦች መመገብ መቀጠል ይኖርበታል ፊ ተቅማጥን እንዴት እንደምንከሳከል ሀ መጸዳጃ ቤት ከተጠቀሙ በኋላና ከምግብ በፊት እጅዎን በሳሙና ወይም በፓፓያ ቅጠል መታጠብ ሊ የሕፃን ጡጦ መጠቀም ወይም የልጆች ሆድን በፈሳሽ ማጽዳት አደገኛ ስለሆነ አትጠቀሙ ጡት ማጥባት ግን መልካም ልምምድ ነው ሒ በየምሽቱ መታጠብና በንጹህ ቦታ መተኛት መ አዋቂዎችና ልጆች ሁለቱም ለሽንትም ይሁን ለዓይነ ምድር መጸዳጃ ቤት መጠቀም ይገባቸዋል ይህ ሳይሆን ሲቀር በሸታዎች በቀላሉ ከአንዱ ሰው ወደ ሌላው ይሰራጫሉ አነዚህን መሰል መልካም ልምምዶች የሚቃወም ባሕልና ወግ ካለ ተቃወመት ሠ ካርቦሐይድሬት ያለባቸውን ጥሩ ምግቦች ለምሳሌ በቆሎ ወይም ማሸላ ፕሮቲን ሥጋ ወይም እንቁላል እና አትክልትና ፍራፍሬ ይመገቡ ረ በየዕለቱ ነጭ ሽንኩርትና ካሮት አልፎ አልፎ የፓፓያ ቅጠል ሳንቲ ሜትር ስፋት ያለው ቢመገቡ ትላትሎችንና አሜባን ያስወግዳል ፊ የተቅማጥ ሕክምና ዘዴ ሠንጠረዥ የተቅማጥን ዓይነት መለየትና ማከም በዓይነ ምድሩ ውስጥ ደም ሳይኖር ትኩሳት ያለው ረ ወባ መድኃኒት መውሰድ ዋነኛ ምክንያት በዓይነ ምድሩ ውስጥ የምግብ መመረዝ ልጆች ኦ አር ኤስ አዋቂ ምንም ደምትኩሳት የሌ ዎች ኦ አር ኤስና ቻርኮል የቫይረስ ተቅማጥ ልጆች አእ አር ኤስ አዋቂ ዎች ኦ አር ኤስና ቻርኮል ኮሌራ ክባድ ተቅማጥ ኦ አር ኤስ ከዚያም ሆኖ ተቅማጡ የሩዝ ሆስፒታል ሆስፒታል ከሌ ለው ውፃ የሚመስል ለ። ሰውየው ለረጅም ጊዜ ይኑርበት አይኑርበት ለማወቅ ግልጽ አልነበረም ምልክቶቹ በሌሎች በሽታዎችም የሚከሰቱ ናቸው ነገር ግን በአጠቃላይ ጠንከር ያሉና ለረጅም ጊዜ የሚከሰቱ ናቸው ዋነኞቹ ምልክቶቹም የክብደት መቀነስ ረዘም ላለ ጊዜ ተቅማጥ መኖር ሄደት መጠት እያለ ረጅም ጊዜ የሚቆይ ትኩሳት የቆዳ ላይ ሽፍታ ረጅምና አስከፊ ሳል ተከታታይ የድካም ስሜት ናቸው አንድ ሰው ኤድስ እንዳለበት እንደሌለበት ማረጋገጥ የሚቻ ለው በላብራቶር ምርመራ ብቻ ነው ፈፈ ኤድስ ያሰበትን ሰው እንዴት ማከም እንደሚቻል ፈፊፈ በፍቅር በማቅረብና በማበረታታት ፓሬሴልሲስ የተባለው የኛ ክፍለ ዘመን ስዊዛዊ ሐኪም «ዋነኛ መድኃኒት መሠረቱ ፍቅር ነው» ሲል በምሳሌ ደግሞ «ደስ ያላት ልብ መልካም መድኃኒት ናት ያዘነች ነፍስ ግን አጥንትን ታደርቃለች» ይሳል በተግባራዊ ሁኔታም ይህ ማለት በሸተኛው ጠቃሚነትና መልካም እሴት እንዳለው መ ረዳት በቤት ውስጥ በሽተኛው ሊረዳ ከእርሱ የባሰ በሽተኛ ካለ ሊያግዝ በትቤቶች ንግግር ሊያደርግና ለሌሎች ማበ ረታቻ ቃል ሊያካፍል ይችላል ሁሌም ቢሆን የሚሠራ ነገር ይኖራል በሽተኛውን የቤተሰቡ ማዕከል አድርጉት በማቀፍና የቅርብ ግንኙነት በማድረግ ተቀባይነትን በማሳየት አነጋግሯቸውር ማናቸውም በአልጋ ላይ ከሆኑ በቤት ውስጥ ብዙ ሥራ የሚሠራበት ክፍል ውስጥ አስቀምጧቸው ልዩ ልዩ ነገሮችንና ፍላጎቶችን አሟሉላቸው ተስፋ ስጧቸው በዚህ ሁኔታ ብዙ ሰዎች ከባድ በሽታዎችን ኤድስንም እንኳን ቢሆን መቋቋም ይችላሉ ሆስፒታል የመጨረሻው አማራጭ መሆን አለበት ጤነኛ ምግብ በምዕራፍ ውስጥ የቀረቡትን መመሪያ ዎች ይከተሉ በተለይ ፍራፍሬና አትክልት ሰውን ጤነኛ ከሚያደርጉት አስፈላጊዎቹ ናቸው እንደ ሽፈራው ያሉ አረንጓዴ ቅጠላ ቅጠሎች ቫይታሚንና ማዕድናት ስላሏቸው በጣም አስፈላጊ ናቸው አካባቢን በተቻለ መጠን አስደሳች ማድረግፁ ክፍሉን ደስተኛ ፀሐይ የሚገባበት እና በግድግዳው ላይም ሥዕሎችን ማድረግ ምቹ አልጋ ማቅረብና ፍራሹንም ላስቲክ በማልበስ በቀላሉ የሚታጠብ አንሶላ ማንጠፍ የወባ ትንኝ አጎበርና በክፍሉ ውስጥ አበቦችን በማድረግ ትንኞችን የሚያባርሩ ቅጠሎችን ለምሳሌ እንደ ታጌት በጫ የመስቀል አበባ መስል የሎሚ ሣርና የባሕር ዛፍ ተክልን ማቅረብ ፈፈ በአጠቃሳይ የአሪ መድኃኒቶች ፁዕ ነጭ ሸንኩርት በተቻለ መጠን ነጭ ሽንኩርትን በየዕለቱ ምግብዎ ውስጥ በመጨመር የአካል መከላከል ብቃትን ሲያበረታቱ ይችላሉ ለ የሯይና ጭቁኝ ምሪራፍ ጺን ይመልክቱ የኤድስ ሕሙማን አነስተኛ የሴል ሁኔታና ከፍተኛ የስውነት ፈሳሽ መውጣት ይታይባቸዋል ይህ ማለት አነስተኛ የቲአጋዥ ሕዋስ ከፀክሠ እና ዝቅተኛ መጠን ሟሚ የበሽታ ተከሳካይ ንጥረ ነገር አላቸው እንደ መጽሐፉ የቻይና ጭቁኝ የሴሎች የመከላከል አቅምን ሲጨምር የበሽታ ተከላካይ ንጥረ ነገሮች ሟሚነትንም ይቀንሳል ስለሆነም ተመጣጣኝነትን ይቸራል በአሜሪካን አገር የቻይና ጭቁኝ የኤድስ በሽተኞችን ለማከሚያ ለረጅም ጊዜ የባለቤትነት መብትን ያገኘው በ ዓ ም ነበር ሒ ኒም በኬንያ የኒም ኬክ መብላት ወይም መታጠብና የልጡን ውስጣዊ ክፍል በመፍጨት ለመብላት ወይም ሻይ ለማፍላት በሰፊው እንደሚጠቀሙበትና ለኤድስ ሕሙማን እንደሚረዳ ተነግሮናል ኒም የኤድስ በሽተኞች ከሚሰቃዩበት መመረዝ ለመከላከል ይረዳል የኒም ሳሙና መጠቀም የቀዳ በሽታ እንዳይዘን ሲከላከል በቀን መጠነኛ የሆነ የኒም ኬክ መብላትም ሌሎች በሽታዎች እንዳይዙን ይረዳል ፊፈ ሰልዩ የጤና ችግር የእፅ መድኃኒቶች የጡንቻ መኮሜተር በሽተኛው የጡንቻ ሕመም ካለው አና ወይም በመመንመን እየተጎዳ ከሆነ በየቀኑ ማሸት ያስፈልጋል የመታሻ ዘይቱንም እንደሚከተለው ያዘጋጁ በመጀመሪያ በደንብ ከደረቀ በኋላ የሚከተሉትን ማለትም የባሕር ዛፍ የብርቱካን እና የሎሚ ሣር ተክሎች ቅጠል ለየብቻ በደንብ መውቀጥ ከዚያም ከእያንዳንዱ ውቅጥ ቅጠል ትንሽ ስኒ ሙሉ በ ሚሊ ሊትር ያህል ውሰዱና በ ሊትር የአትክልት ዘይት ውስጥ መጨመር ለአንድ ሰዓት ያህል ድብልቁን ማሞቅ ድብልቁን አጥልሎ የመታሻ ዘይቱ ሳይማሰል እንዲበርድ ማድረግ ዘይቱንም ብርፃን በሌለበት ቦታ በደንብ ከድኖ ማኖር ሰቆዳ የሚደረግ ጥንቃቄ ስውነትን በአትክልት ዘይት ማከም ወይም ከላይ በተሠራው ግራም የሎሚ ሣር የመታሻ ዘይት መጠቀም ለመታጠቢያ ቤት የተሠራ የክሬም ላሙና እንደሚከተለው ተጠቀሙ እጅ ያህል ለንግድ ወይም ቤት ውስጥ የተሠራ የቅባት ሳሙና ከአንድ እጅ የአትክልት ዘይት እና ከአንድ አድ ውፃ ጋር ይውሰዱ ሳሙናውን ፍጩት ከዘይቱና ከውሃው ጋር ቀላቅሉት ሳሙናው እስኪሟሟ ድረስ ድብልቁን በቀስታ አሙቁት እስኪቀዘቅዝ ድረስ ድብልቁን አማስሉት እና ቅርጽ በመስጠት ክተቱት ከመጠቀምዎ በፊት ለ ሳምንታት ያስ ቀምጡት የሰውነት ክብደት መቀነስ የተለመደውን ምግብ መስጠት ስኳር የዱቄት ወተት ወይም ከውጭ የመጡ ምግቦችን መብላት አቁሙ በአካባቢዎ የሚገኙ ምግቦች የተ ሻሉ በመሆናቸው ጥሩ ናቸው በሠንጠረዥ በምዕራፍ ውስጥ ይመልከቱ ሳል የባሕር ዛፍ ቅጠል በተለይም ረጅም ቀጭን ቅጠሎች ያሉትን በኣፍ ውስጥ በቀን ጊዜ አስቀምጦ በዝግታ ማኘክ። በሚያደርቁበት ጊዜ ማንኛ ውንም የቀሩ ግንዶች በወንፊት ሽቦ ላይ በማሸትና በመንፋት ስወግዲቸው የወንፊት ሽቦ ቅርንጫፎቻቸው የተወገዱ የቻይና ጭቀኝ ቅጠሉች ለሻይ የሚሆኑትን የደረቁትን ቅጠሎች ጨለም ባለና በጣም ደረቅ በሆነ ቦታ ያስቀምጧቸው በጥሶ በመትከል ማራባትማባዛት ይቻሳል ያለዎትን ተክል በጥንቃቄ ይያዙት ብዙ ቅጠሎች ያሉበትንና ጤነኛውን ይውስዱና በ ሳሜትር ርዝማኔ ቢተ ክሉት በሁለት ወራት ጊዜ ውስጥ ያድጋል ከዚያም ሌላ በተመሳሳይ መልኩ መቁረጥ ይቻላል ትልልቆቹን ቅጠሎች ያላቸውን ከላይ በተመለከተው መሠረት በ ሳንቲ ሜትር ጥልቀት መደብ ላይ መትከል አየራችሁ ደረቅ ከሆነ ተክሉን ለተወሰነ ቀናት በስስ ላስቲክ መሸፈን ተገቢ ሊሆን ይችላል በዚህ ሁኔታ ተክል ያህል መትከል ይችላሉ ከዚህም ለ በሽተኞች የሚያገለግል ቅጠልም ማምረት ይችላሉ ስለዚህ በየወሩ ከአዳዲስ ተክሎች ላይ ቆርጠው ይውሰዱ በአማራጩ የቅርንጫፉን ክፍል አጋድሙትና አፈር ሸፍኑት ምናልባትም በድንጋይ አስደግፉትና ደህና ስፍራ አስቀምጡት የተቀበሩት ቅርንጫፎች ሥር እንዳወጡ ከእናት ዛፉ ቁረጡትና ሌላ ቦታ ትከሉት እንደተለመደው ፍሬውንና ያላበበውን ወይም እምቡጥ የሌለውን ተክል ተ ጠቀሙ ቾግኙን ውጭ ሰሰ መትከል ተክሉ ሳሜትር ከፍ እንዲል ተደርጎ ከተዘራ ሳምንት ሲሆነው በአትክልት መትከያ ማሰሮ ወይም የላስቲክ ከረጢት ውስጥ መትከልፎ ተክሉ ከተተከለ ሳምንታት ሲሆንና ሳሜትር ከፍ ሲል መትከያ ስፍራ ያዘጋጁ ተክሉ በተለያየ የአየር ሁኔታና አፈር በደንብ ሊያድግ ይችላል በተለይ በአሲድ የሚወገዱ ሆኖም አሲድ መቋቋም የሚችሉ አፈሮች ጥሩ ናቸው የቻይና ጭቁኝ ከማብቀሉ በፊት ድንች ወይም ምጣጥሽ መትከል ምክንያቱም ድንች አፈሩ አየር እንዲገባበት ያደርጋል የቻይና ጭቁኝ በመሠረቱ «የቆሻሻ መጣያ ተክል» ሲሆን በደንብ የሚበቅለው ብዙ ናይትሮጂን ባለበትና አየር በበዛበት ስፍራ ነው ስለዚህ መሬቱን አለስልሱት መሬቱ ጠንካራና ሻካራማ ከሆነ ብዙ ቅርንጫፍ ቅጠሎች ይጣሉበት ሆኖም አሲድነት ያላቸው እንደ ባሕር ዛፍ ዓይነቶች መሆን የለባቸውም የበሰበሰ ፍግ እንደ እበት ወይም የዶሮ ኩስ ያለውን በደንብ በጥልቀት ቆፍሮ መጨመር ይህ አስፈላጊነቱ በሱዳን እንደተለመደው የፀሐይ ሙቀት መሬቱን እንደ ድንጋይ የሚያደርቀው ሲሆን ነው አሁን ዐ ሳሜትር በማራራቅ የቻይና ጭቁኙን ይትከሉ በዚህ መንገድ ዐዐዐ ተክሎችን በሔክታር መትከል ይቻ ላል በደረቅ አካባቢ የሚኖሩ ከሆነ ችግኙን በ ሳሜትር ጥልቀት ከመሬት በታች ይትከሉ እንደ መካከለኛው ናይጄሪ ያ ያለ አካባቢ የሚኖሩ ከሆነ ውዛው መሬቱ ላይ ለረጅም ቀናት ሲተኛ ከመሬቱ ከፍታ ቦታ ላይ ይትክሉ ቦታዎ ከፈቀደ በአንድ ሜትር እርቀት ይትከሉ ብቻ ይናው ጭቁኝ ተክል መካከል ባቄላና ኦቾሎኒ መትከል ትችላላችሁ ወይም የተክሉን አቀማመጥ በፓፓያ በበቆሎና ማሽላ መደዳ ማድረግ በኋላም የቻይና ጭቁኙ በአንድ ሜትር ስፋትና በ ሜትር ከፍታ ሊያድግ ይችላል መኮትኮ ቻና ውፃ ማጠጫ ተጠቀሙ በተለይ የመጀመሪያ ሁለት ሳምንታት መሬቱ እርጥብ መሆን አለበት የቻይና ጭቁኝን በተለያዩ ቦታዎች ትከሉ የሚመቻችሁን ለመለየት በፀሐይ ውስጥ ከጥላ ሥር በኮረብታ ላይ በሜዳ ላይ ትከሉ በእኛ ልምምድ የሙቀት መጠኑ ከፀ ዲግሪ ሴንቲ ግሬድ በታች ሲሆን የቻይና ጭቁኝ ፀሐይ ይፈልጋል ነገር ግን የሙቀቱ መጠን ከ ዲግሪ ሴንቲ ግሬድ በላይ ከሆነ ጥላ ይመርጣል ስለዚህ ለምሳሌ ከቀርክሃ የሚሠራ ጠርዝ አንደ አደንጓሬ ዓይነት ኪዊ በርኮ የፓሽን አበባና ዱባ መስል ጠቃሚ ተክል በመትከል ጥላ ይፍጠሩ ተክሉ ችግር ስለማይችል ሁልጊዜ ውፃ አጠጡት በተለይ በድርቀት ገና ሳያድግ ሊያብብ ይችላል ተክሉ ከ ሳ ሜትር በላይ ከሆነ በወር አንድ ጊዜ ማዳበሪያ አድርጉበት እንደ እበት የመሳሰሉ ማለትም የበሰበሰ ተፈጥሮአዊ ፍግን እንመክራለን ምርጫ ካጣችሁ ብቻ የፋብሪካ ማዳበሪያን ተ ጠቀሙ ይህም ኤንፒኬ ርይቭህዕ ማዳበሪያ ማለት ነው የቻይና ጭቁኝ በእንስሳት ብዙ አይጠቃም ፍየሎችላሞችና አሳማዎች ሌላ ተክሎችን ይመርጣሉ ማሳሰቢያ ከላይ በሀ እንደተባለው በድቀላ የተገኙት ዘሮች እንደገና ሊጠቅሙ አይችሉም አንዳንዶቹ ያድጉና ተ ክሉ ግን ደካማ ይሆናል መልኩም የተደበላለቀ እና የመድኃኒትነት ጥቅሙ ከዐ በታች ብቻ ነው ይህ ወባን ለማከም ይዘቱ ብቁ አይደለም የተክል በሸታዎሥቻና ጠሳቶቸ በጤናማ ሁኔታ ተክሎች ውጭ ሲተከሉ አምብዛም በሽታ አያጠቃቸውም ከመስታወት በተሠራ ለአትክልት ማሳደጊያ በሚያገለግል ቤት ውስጥ ግን በሽታ ይኖራልሱዙ ሞቃት ከሆነም የቅጠል ቅማል ብርድ ሲሆን የፈንገስ በሽታ ይታያል ቅማሉን በተፈጥሮአዊ መንገድ በዱቄት መድኃኒት «ርበ ጅዐ ሰምሳሌ የቻይና ጭቁኝ ከፈሳሹ ይልቅ ዱቄቱን ይቋቋማል ወይም ከኒም ዛፍ በቤት ውስጥ የተ ዘጋጀ ፀረ ተባይ መድኃኒት ይጠቀመ በምዕራፍ ይመልከቱ የቻይና ጭቁኝ ተክል ገና ለጋ ከሆነ በፌንጣ በጉንዳንና በወፎች ሊጠቃ ይችላል በመጀመሪያዎቹ ጥቂት ሳምንታት በትንኝ አጎበር ወይም ሻሽ ጨርቅ መከላከል ይቻላል በደቡብ ለአገራት ያለ ምቹ መርሐ ግብር በማንኛውም የዓመቱ ወቅቶች ቢሆን ጥቂት ዘር ይዝሩ በተራራማ አካባቢ የሚኖሩ ከሆነ የቻይና ጭቁኝን ዓመቱን ሙሉ ማብቀል ይችላሉ በሞቃታማና በዝቅተኛ አካባቢ ከሆነ የቻይና ጭቁኙን በጥላ ሥር ያብቅሉ ለምሳሌ የቻ ይና ጭቁኝን አልፎ አልፎ በቆሎ በመደዳው መዝራት ወይም የተሻለው በመካከለኛው የዝናብ ወቅት መዝራት ነው ዝናብ ሲጀምር ውጭ ዝሩና በኋላ ውፃ አጠጡት ጸ የመሽር ዜ የመጀመሪያው አበባ እንቡጥ እንደ ታየ ቅጠሎቹን በሙሉ መሰብሰብ የቻይና ጭቁኝ ኃይል የሚኖረው ተክሉ ከማበቡ በፊት ነው ሌላው ጥራጊ ለብስባሽ ማደቦሠ ፍጋ ፍ ይውላል ኔዎ ቅርንጫፉን ይያዙና በሌላ እጅ አለይ አክ ሥቶ ቅጠሉን ያራግፉት ጓንት ማድረግ ያስራዶዎ ይሆናል ግንዱን በሙሉ አስወግዱት እነዚህን አዲስ ቅጠሎች ወባ ለማከም ልትጠቀሙበት ትችላላችሁ ካልሆነ ግን ቅጠሉን በሰፊ እንጨት ላይ አድርጉና በስለታም ቢላዋ በአንድ ሳሜትር ያህል በማድረግ በትንሽ በትንሹ መቆራረጥ በበአፍሪካ የአትክልትን ቅጠል እንደምንቆርጠውና በአውሮፓ እፆች እንደሚቆረጡት ማለት ነው በ ዲግሪ ሴንቲ ግሬድ ሙቀት ለ ቀናት ያህል በጥንቃቄ አድርቁት አየሩ እርጥበት ካለው በፀሐይ አድርቁት ለማንኛውም ቅጠሎቹ በ ቀናት ውስጥ መድረቅ አለባቸው እየደረቁ እያሉ ማንኛውም የቀረ ግንድ ነገር ቅጠሎቹን በማሸት በወንፊት ሽቦ መስኮት ላይ የሚደረገው ዓይነት ወንፊት ሽቦ ማለት ነው ይንፉት ቤት ውስጥ በሚሠራ በዚህን ዓይነት ሽቦ መጠቀም ይቻላል ቅጠሉን አድርቁት በላስቲክ ውስጥ ያለው የአየር እርጥበት ሁኔታ መለኪያው ሲመዘገብ በደቡብ አገሮች እርጥበቱ ከ ያልበለጠ መሆኑን እስክታውቁ ድረስ መሆን አለበት በአዲስ አካባቢ ገና የሚያድግ ተክል የሚሰጠውን ምርት መጠን መገመት ያዳግታል ከፍተኛው ቶን የደረቀ ቅጠል በአንድ ሄክታር ካሬ ሜትር ሲሆን ማለትም ግራም በሜትር ካሬ ነው ስለሆነም ከአንድ ሜትር ካሬ ያህል በሽተኞችን በ ግራም ማከም ይቻላል አቀማመጡ ጨለማ ሆኖ አየር በማያስገባ ማስቀመጫ በላስቲክ ወይም በበርሜል ውስጥ መክተት በማስቀመጫውም ውስጥ የአየር እርጥበት መለኪያ መሳሪያ ማስቀመጥ መለኪያ መሳሪያው ካሳየና ቅጠሎቹ ከሆኑ ለአንድ ዓመት የሚቀመጥ ውፃ አዝለዋል ውፃ ለ ዓመት ያስቀምጣል ማለት ነው። ጹ እኩል አራት ቦታ ከፋፍሎ በየ ሰዓት ልዩነት መጠጣት ጥሩ ኪሎ መለኪያ ያስፈልጋችቷል ወይም ግራም የፊልም መያዣ የፕላስቲክ ዕቃ ያህል ነው ሠንጠረዥ የቻይና ጭቁኝ የቀን አወሳሰድ የበሽተኛው ክብደት በኪሎ ግራም ጹዱ የቻይና ጭቁኝ ሻይ ግራም ቅጠልበ ሚሊትር ውነ በቀን ግራም ሚሊ ሊትር ወራት ግራም ሚሊ ሊትር ግራም ሚሊ ሊትር ቴሪ በዘ ጫሊ ለፃ ግራም ሚሊ ሊትር ግራምፀ ሚሊ ሊትር ግራም ሚሊ ሊትር ግራም ሚሊ ሊትር ጥንቃቄ የቻይና ጭቁኝን በብረት ሻይ ጀበና አታፍሉ ተ ክሉ ከብረት ዕቃ ጋር አይስማማም እቅም በመክከሳስል መጠን ሕክምና ማድረግ በዚህ ክፍል ውስጥ የዓለም ጤና ድርጅት ስለ ቻይና ጭቁኝ ሻይ የአናሜድ ልምምድ ከፀረ ወባ መድኃኒቶች ጋር ያለውን የጋራ ምክክር እናቀርባለን የወባ በሽተኞችን ስታክሙ የወባ በሽተኛውን ለማከም ትምህርት መቅሰምና የራሳችሁንም ልምምድ ማመን ያስፈልጋል ሀ የመከላከል ብቃት ያላቸው ሰዎች ማለትም ወባ የማይዛቸው አዋቂዎች እና ለ የመከላከል ብቃት ያላቸው ሰዎች እነዚህ አዋቂዎች ሲሆኑ ነፍስ ጡሮችን ሳይጨምር የወባ ወረርሽኝ በሚበዛበት አካባቢ የሚኖሩና በየቀኑ በበሽታው የሚጠቁ ወይም የወባው በሽታ ፈጽሞ የማያጠቃቸው ናቸው ወባ ቢይዛቸው ያህል ፀረወባ ተክሎች ማለትም እንደ ፓፓያ ዘይቱን ዝንድብል አሏቸው ሠንጠረዥ ን ይመልከቱ ወባ ሲይዛቸው ራሳቸውን በፀ ረ ወባ እፅ ያክማሉ ሠንጠረዥ የትኛው ተክል ለየትኛው በሽታ መድኃኒት እንደ ሆነ መመሪያ አለው ሐ የመከላከል አቅም ብቃት መካከለኛ ብቃት ያላቸው እነዚህ አዋቂዎች ሲሆኑ ነፍስ ጡሮችን ሳይጨምር የወባ ወረርሽኝ በሚበዛበት አካባቢ የሚኖሩና በየቀኑ በበሽታው የሚጠቁ ወይም የወባው በሽታ ፈጽሞ የማያጠቃቸው ናቸው ወባ ሲይዛቸው ራሳቸውን በፀረወባ እፆች ያክማሉ ሠንጠረዝ በምልክቱ ክብደት በትኩሳቱ መጠን ወይም ወባ ኖሯቸው ትኩሳት የሌላቸው መመሪያ ይሰጣል ሰዎች የአካል መከላከያ አቅም ኖሯቸው በሽታው እየተመላለሰ ካገረሸባቸው የቻይና ጭቁኝ ሻይና ከክሎሮኪን ወይም ፋሲደር መውሰድ ይኖርባቸዋል ሌሎችም የተለመዱ እንደ ሜፍሎኩዊን ዓይነት መድኃኒቶች መጠቀም ይችላሉ ወይም ሌላ የግንዱን ቅርፊት ለመድኃኒትነት ከሚሆነው በደቡብ አሜሪካና በቅርቡ ደግሞ በሩቅ ምሥራቅ አገሮች ከሚመረተው የሲንቾና ዛፍ ርክከል ፀር ሻይ መጠጣት ሠንጠረዥ ን ይመልከቱ ሆኖም የቻይና ጭቁኝ ሻይን ከፃልፋን ጠጩዘ ጋር አትደባልቁ በሽተኛው ኃይለኛ ትኩሳት ካለው ከመጀመሪያው ቀን ጀምሮ እነዚህን ኬሚካላዊ መድኃኒቶች ከቻይና ጭቁኝ ሻይ ጋር መውሰድ አለባቸው ይህ ካልሆነ ግን ፋሲደር ከቻይና ጭቁኝ ሻይ ጋር በኛው ቀን ወይም ክሎሮኪን በኛው በው እና በኛው ቀን መውሰድ አለበት ሠንጠረዥ ዚን ለሕክምና ዕቅድ ይመልከቱ ሠንጠረዥ የቻይና ጭቁኝ ሻይን ከፋሲደር ወይም ከክሎሮክን ጋር የመውሰድ ዕቅድ መ የተፈጥሮ መዘሳክል አቅም የሴሳቸው ሰዎች ዕ ለምሳሌ ቱሪስቶች የኤድስ በሽተኞች ከ ዓመት ዕድሜ የሆኑ ልጆች ናቸው ከላይ በርሐ እንደተገለጸው እንደ እነዚህ ያሉ ሕሙማን የቻይና ጭቁኝ ሻይ ከፋሲደር ወይም ከክሎሮኪን መጠኑ በሰውነት ክብደት ሆኖ ጋር መስጠት አለባቸው ከተቻለ ከ ዓመት በታች ያሉ ልጆች ሲታከሙ በሐኪም ቁጥጥር ሥር ሊሆኑ ይገባል ሠ ነፍሰ ጡር ሴቶቹ። የሆዳችን የምግብ ልመት ስልቀጣ ሥርዓት ከቅጠሎቹ ላይ ብዙ ጠቃሚ ነገር ሊያገኝ ይችሳል ለ የአናሜድ ሥራ ባልደረቦች የሚከተለውን አግኝተዎል በመጀመሪያ ዝግመታዊ በሆነ የሰውነት ሙቀት መጨመር የቻይና ጭቁኝን ሻይ እንደ ሕክምና መጠቀም በሁለት ቀን ውስጥ ለውጥ ከመጣ ትኩሳቱ እስኪጠፋ ድረስ ሻዩን ቀጥሎ በድምሩ ከዱ ቀናት መውሰድ ሆኖም ግን ግልጽ የሆነ መሻሻል ከሌለ መደበኛውን ሕክምና ይጀምሩ ሠንጠረዥ ፋሲደር አንድ ጊዜ መውሰድ ወይም ሚግራም ክሎሮኪን አዋቂዎች በቀን ጊዜ ለ ቀናት ይውሰዱ እንዲሁም የሀ ሻይን ይጠጡ ሐ የሰውነት ሙቀት በፍጥነት የሚጨምር ከሆነ ግን ወዲያውኑ ወደ ሐኪም ይሂዱና መደበኛውን የሕክምና ዘዴ ይጠቀሙ ነገር ግን የቻይና ጭቁኝ ሻይ ይውሰዱ መ በዚህ ሁሱ ትኩሳቱና ተቅማጡ ካልቁቐመ ሌላ ምርመራ ማድረግ ይገባዎታል ለምሳሌ የምግብ መመረዝ የሚያመጣው የባክቴሪያ መመረዝ አሜባ ቫይረስ ሊሆን ይችላል ሠ ማሳሰቢያ ለሰቱሪስቶች ቱሪስቱ በምድር ወገብ ሞቃታማ አካባቢዎች ከሆነ ትኩሳትሙቀት የወባ ሕክምና መጀመር ይገባዋልይገባታል ከተቻለ ደንበኛ የደም የላብራቶሪ ምርመራ ማድረግ ያስፈልጋል ጥንቃቄ የቻይና ጭቁኝ ብቻውን እንደ መከሳከያ መድኃኒት መወሰድ የለበትም ፍቱንነቱ ገና አልተረጋገጠም የለናሜድ የቻይና ጭቁኝ ሌሳ ሊጠቅም የሚቸለው ሀ ሰውሰጣዊ ሕክምና የሚሰጠው ጥቅም ጥንቃቋቄ ለነፍሰ ጡር ሕክምና ከላይ የተጠቀሱትን ማብራሪያ ዎች ይመልከቱ የመተንፈሻ ለካል በሸታቁሰለት ደረቅ የቻይና ጭቁኝ ቅጠል የፈላ ውፃ ውስጥ ጨምሮ በአንፋሎቱ መታጠን ቢልሃርዝያ ለ ሳምንታት የወባ ሕክምናን ዘዴ ተከተ ሉ ይህ በሽታውን አያድንም ነገር ግን በአንጀትና በፊኛ ውስጥ ያሉትን የተውሳኮች ቁጥር በከፍተኛ ደረጃ ይቀንሳቸዋል ውጤቱን እባካችሁ ላኩልን የፅፍ ውስጥ ካንዲዳ ለልቢካንስ የፈንገስ በሽታ ቀኑን ሙሉ የቻይና ጭቁኝ ቅጠልን ማኘክ ልጆች ማር መጨመር ይሻሉ የሆድ ውስጥ ካንዲዳ ለልቢዛካዛገሰ ለወባ ማስታገሻ የተ ሠራውን ሀ ሻይ ለ ቀናት ይጠጡ ካንሰር ከቻይና ጭቁኝ የሚገኘው አርቴሚሲኒን ለአንዳንድ የካንሰር ዓይነቶች ሕክምና ሊጠቅም እንደሚችል አዲስ ሥነ ጽሑፍ አለ ሆኖም ይህ ገና በምርምር ላይ ነው ለዚህ ሕክምና ምልክት ያሳዩት አንደ የደም መመረዝ ሉክሚያ የትልቁ አንጀት ካንሰር ቁስለት እና የጡት የማሕፀን ቱቦ የአባለ ዘር የአንጎልና የፊንጢጣ ካንስር ያሉት ናቸው የካንስር ሴሎች በቀላሉ የሚጠፉት በቨዐዘፀ ተደርገው የብረት ኬሚካል የበዛባቸው መድኃኒት ተ ሰጥቱ የቻይና ጭቁኝ ከመሰጠቱ ከ ሰዓት በፊት ነው ስለዚህ ምንም ሌላ ሕክምና ካልተገኘ የሚመለከተውን አወሳሰድ መሞከር ይቻላል ለበሽተኛው እንደ ፌረስ ሰልፌት ዓይነት ብረት ያለባቸውን መድኃኒቶች ጠዋት ሰጥቶ ከሰዓት በኋላ አንድ ሊትር ውዛ በ ግራም ደረቅ የቻይና ጭቁኝ ቅጠል በማፍላት ለአዋቂዎች ከ ደቂቃ በኋላ አጥልሎ በሽተኛው እንዲጠጣው ማድረግ ከስዓት በኋላ ከተለመደው እጥፍ በላይ መድኃኒቱ አለበት ማለት ነው ሕክምናውን በየወሩ ለአንድ ሳምንት ያህል ይድገሙት እባክዎን ውጤ ቱን ይግለጽልን ሰሌጴድስ ሕሙማን አጋዥ መድኃኒት ለአንድ ኩባያ ሚሊትር የተፈላ ውፃ ከአንድ የሻይ ማንኪያ በላይ የ ቅጠሎችን መጨመር ከ ደቂቃ በኋላ አጥልሎ በየቀኑ ጠዋት ሻዩን መጠጣት ለሚከተሱት ሕመሞቾ የሚስተሰውን ያድርጉ አንድ የቫይ ማንኪያ ግራም ያህል ደረቅ የ ሀ ቅጠሎችን ስፀ ደቂቃ በውፃ ውስጥ ማፍላት ለ ደቂቃ እንዲቆይ ማድረግ አጥልሎ በየቀኑ በተወሰኑ ሰዓታት ልዩነት መጠጣት በጣም መራራ ስለሆነ ይህንን ከ ሳምንታት በላይ አይውሰዱ ኪንታሮት ምክንያቱም ሻዩ አንጀት ስለሚነካ ትኩሳት መመረዙ መጀመሪያ ሲይዝ የሎሚ ሣር ሻይ መጠጣት ጥሩ ነው። ጉዳቱ በኒም ሕክምና በተለይ የውስጥ ሕክምና ለረጅም ጊዜ መቆየት የለበትምፅ በጋና ከኒም የተፈላ ሻይን ወባ ለመከላከል ብቻ ብሎ የተጠቀመ ሰው ፊንጢጣው መሥራት እንዳቆመ በተረት መልክ ይነገራል የኒም የውስጥ አጠቃቀም ጉበት ሊያበላሽ ይችላል ይህም ዘሮቹን በማድረቅ ወቅት በሚመጣው የፈንገስ መመረዝ ነው ሠ ለጥርስና ለጳፍ የሚደረግ ጥንቃቄ በታዳጊ አገሮች ሕዝቦች ብዙ ስኳር መመገብ በመጀመራቸው የጥርስ ጥንቃቄ ተገቢ ነው ይህ አንዳንዴ የሚበላው ምግብ ወደ ስኳር በመለወጡ በወተት መልክ በዳቦ መልክ ሊሆን ይችላል የሶዳ ለስላሳ መጠጦችም ብዙ ስኳር ይይዛሉ የጥርስ ብሩሸ ትንሽ ቀንበጥ ከዛፉ ላይ ይውስዱፁ ይህ ሜካኒካልና የተፈጥሮ ቅመሞች የድድና የጥርስን ጽዳት እንዲንከባከብ ያግዛሉ የኒም ልጣጭ ውጤቶችም በአሁኑ ወቅት በጥርስ ሳሙናና መጉመጥመጫ ውስጥ ይገባሉነ የጥርስ ዱቄት የኒም ዛፍ ልጣጩን በደንብ ማጠብና በትንንሹ በመቁረጥ በደንብ ማድረቅ ከዚያም ዱቄት እንዲሆን አድቅቁት የገበታ ጨውም በምድጃ ላይ ማሞቅና ፈላሹን ማስወገድ አዲስ ሙቀጫ ውስጥ ትኩሱን ጨውና አንድ ብርጭቆ የኒም ልጣጭ ዱቄት መጨመር ማድቀቅና በናይለን ጨርቅ መንፋት አየር በማይገባበት ማስቀመጫ ውስጥ ማድረግ እንደ ጥርስ ሳሙና ተጠቀሙበት ኒም ጥርስ ብቻ አይደለም የሚያጸዳው ነገር ግን ድድንም ይከላከላል ፓይሮሂያ ሃበከ የተባለው የድድ ቁስለትና መድማት በሽታ በኒም ቅርፊት ዱቄት ሊሻሻል ይችላል ለ የቆዳ ሕክምና ኒም እንደ ብጉር የፈንገስ በሽታ የሚያቀላ የቆዳ በሽታ አከክና ችፌ ለማከም ይጠቅማል የአለርጂ ሁኔታዎችንም ለማከም ይረዳል ታጠቡ ሕንዶች በባሕላቸው ኒም ቅጠል ባለበት ሙቅ ውፃ ውስጥ ይታጠባሉ ቅባት አነሰተኛ የኒም ቅባት ግራም ደረቅ ቅጠል ከ ሚሊትር የአትክልት ዘይት ጋር መቀቀል ለአንድ ሰዓት ማሞቅና አጥልሎ ግራም ሰም መጨመር ኃይለኛ የኒም ቅባት ግራም ደረቅ የተፈጨ ፍሬ በ ግራም የአትክልት ዘይት ለአንድ ሰዓት አሙቁትና አጥልሉት ከዚያም ግራም የቀለጠ ሰም ጨምሩበት እጅግ ኃይለኛ የኒም ቅባትነ ግራም ሰም በ ግራም የአትክልት ዘይት አቅልጡበትፁ ሲቀዘቅዝ ሚ ሊትር የኒም ዘይት ጨምሩበት በለልኮል የሚበጠበጥ መድኃኒት በ ሚሊትር አልኮል ግራም ደረቅ ቅጠል ይንከሩ ተፈጥሮአዊ ሊሆንም ላይሆንም ይችላል ከአንድ ሳምንት በኋላ ቅይጡን ማጥለል ከመጠቀምዎ በፊት በሻይ ማንኪያ ቅይጡን ከአትክልት ዘይት ጋር ማደባለቅና በሕመሙ ላይ መቀባት የአግር ጮቅ ቅጠሉን በተጎዳው ክፍል ላይ አእሹት በአማራጩ በአልኮል ወይም በዘይት የተበጠበጠ ድብልቅ ይጠቀሙ የጸጉር ጥንቃቄ የኒም ቅጠል ጭማቂ ለራስ ቅማልና ለፎሮፎር መታጠቢያ ይጠቀመሙ ለፈንጣጣና ለጉድፍ ጉዳት የቆዳ ሕክምናነ የኒም ዘይት ወይም የአልኮል ድብልቁ ለፈንጣጣና ለጉድፍ ቫይረስ ያግዛል ለኪንታሮት በቀጥታ ኒም ክዝይትን በቆዳው ላይ ይጠቀሙ ለእከኮች ብዙ አማራጮች አሉ የቅጠሉን ዱቄት አድቅቆና በውዛ ለውሶ ሕመሙ ላይ ማድረግ የኒም ዘይቱን በሕመሙ ላይ ይቀቡት አዲስ የኒም ቅጠሎች ውቀጡና ከእርድ ጋር በፋ ክብደት መጠን ደባልቁት ወይም እፍኝ ሙሉ ኒም ቅጠሎችን ከግማሽ የሌባ ጣት ርዝማኔ ያህል ማለት ነው ከዚያም በሰውነት ላይ መቀባትና እንዲደርቅ መተው የአጢ እአብጠት ሕመም የሌለው አልሰርና ጭርት የኒም ዘይት ይጠቀሙ ሕክምናው ችግር ከፈጠረ ከአትክልት ዘይት ጋር ይበርዙት በአማራጩ ቅጠሎቹን ለ ደቂቃ ቀቅሉና በትኩሱ ቁስሉ ላይ ጥዋትና ማታ ለ ደቂቃ ቁስሉን ይሸፍኑትፁ አንዳንድ ሰዎች ይህንን ሕክምና ለሥጋ ደዌ ቁስልም ይመክራሉ ሆኖም የዶክተርዎን ምክር ይከተሉ ያመረቀዘ የቃጠሎ ቁስሰል። ፅ በአንድ ሊትር ውሃ ውስጥ እፍኝ ቅጠል ወስደው ለ ደቂቃ ይቀቅሉት ትኩስ እንደሆነ ሌላ መመረዝ ለመከላከል አጥልሉት አቀዝቅዙትና ወዲያውኑ የተመረዘውን ያመረቀዘውን ቁስል ለማጠቢያ ተጠቀመሙበት እንደ ሻይ ያዘጋጁትና በ ቀን ጊዜ ውስጥ ተጠቀሙበት ሌላ መመረዝን ለመከላከል በሽተኛውን በትንኝ አጎበር ውስጥ ያድርጉት እባጭ እባጩ እውር ከሆነ በተልባ የተቀቀለ ጨርቅ ሊደረግበት ይችላል የተከፈተ አፍ ያለው እባጭ አልሰርና ችፌፁ በአንድ ሊትር ውፃ ቅጠሎቹን ለ ደቂቃ መቀቀል ከዚያም ከላይ እንደተገለጸው በተቀቀለ ጨርቅ መጠቅለል ካንዲዳ እርሾ መሳይ ፈንገስ ሲሆን በንፍጥ ውስጥ ሁልጊዜ የሚኖር ነገር ግን ከቁጥጥር ውጭ ሆኖ ቁስሉ በአፍ ውስጥ በሴት ብልትና በቆዳ ላይ ሲታይ አፍ ውስጥ ሲቆስል ማር ሴት ብልት ውስጥ እርጎ ወይም የአትክልት ዘይት ቆዳ ላይ ሲታይየጉሎ ዘይት ወይም ማንኛውንም ዘይት መጠቀም ለመዳን አስቸጋሪ የሆኑ ቁስሎች ሲኖሩ በኒም ዘይት በቀን ጊዜ ይጠቀመሙ ሒ ወባ አንድ ሊትር የፈላ ውፃዛ በ ግራም ደረቅ ቅጠል ላይ በመጨመር ወይም ግራም ለከባድ ሕመም ሻይ ያዘጋጁ በቀን ውስጥ ቦታ ክፈሉትና ይጠጡት ሌላም ብዙ ውፃና ከተቻለ የሎሚ ሣር ቫይ ይጠጡ ስለ ወባ ምዕ ራፍ ትን ያንብቡ ጥንቃቄ ቀደም ሲል እንደ ተጠቀሰው ከመጠን ያለፈ የኒም ሻይ መጠቀም የጉበት ችግር ያስከትላል ይህን መሰል ሻይ ለኩፍኝና ለተቅማጥ ሕክምና ሊያገለግል ይችላል ለመከላከል በትንሹ የኒም ዘይት ውስጥ የነጭ ጋዝ ይጠቀሙ የወባ ትንኞችን ያባርርልዎታል የስውነት የመከላከል አቅም እንዲያገኙ በየሳምንቱ ጥቂት የኒም ቅጠል ያኻኩ መ ተቅማጥ የታጠቡ የኒም ቅጠሎችን ውሰዱና በቀን አንድ ጊዜ በትልቅ ጀበና ለ ደቂቃ ሻይ ማፍላት አዋቂዎች ይህንን ሻይ በቀን ውስጥ ከፋፍለው ከሌላ ፈሳሽ በተጨማሪ መጠጣት አለባቸው ይህንን ሕክምና ለ ቀናት ይቀጥሉ በአማራጩ ለአሜባ ተቅማጥ ግማሽ የቫይ ማንኪያ የኒም ኬክ ለ ቀናት ጠዋትና ማታ ይብሉ ወይም ለኮሌራ ወረርሽኝና ተቅማጥ ከ ቀናት ብሉፎ በእነዚህ ሁሉ በምዕራፍ እንደተ መለክተው የድርቀት መከላከያ ኦ አር ኤስ ይውሰዱ መዉ የሰኳር በሸታ እነዚህ ሕክምናዎች ገና በጥናት ላይ ስላሉ በላብራቶሪ መ ረጋገጥ ይኖርባቸዋል በቀን ጊዜ የኒም ቅጠሎች ያኝኩ ለ ደቂቃ የኒም ቅጠሎችን በኩባያ ውነ ያፍሉ አጥልሉትና ከቁርስ ከምሳ እና ከእራት በፊት ሲሶውን ኛ ይጠጡት ረ የመተንፈሻ ለዛካል በሸታ ለላል ወይም ለሳንባ ነቀርሳ ሕክምና አጋዥ እንዲሆን በየቀኑ ንፁህ የኒም ልጣጭ ከግማሽ የሻይ ማንኪያ ያልበለጠ ያኝኩ በአማራጩ ጠዋት ከሰዓት እና ምሽት ላይ ለ ቀናት ያህል ጠብታ የኒም ዘይት ከአንድ ሻይ ማንኪያ ማር ጋር ይዋጡት ማር ፈጽሞ ካልተገኘ ግማሽ የሻይ ማንኪያ ስኳር ተጠቀሙ ሴ የወሲድ መስክሳክያ የኒም ዘይት ፀረ የወንድ ዘር ፍሬ እንደሆነ ዘገባ አለ በታንዛንያ አንዳንድ ሴቶች እንደሚሉት በየቀኑ በ ቅጠል ኒም ያኝኩና እርግዝናን ይከላከሉ ነበር በእርግጥ እውነተኛ ማረጋገጫ እስከ አሁን አላገኘንም ሺ ሌድስሰ እንደተነገረን በኬንያ የኒም ኬክን መብላት ወይም ውስጠኛ ውን ልጣጭ ወቅጦ መብላት ወይም ሻይ አድርጎ መጠጣት እና በአርሱ መታጠብ በኤድስ ለሚሰቃዩ ሰዎች አስደናቂ ውጤት ይኖረዋል ይሁን እንጂ የኤድስ በሽተኞች መዳን አንድ ነገር ሆኖ የተለየ ነገር ቢሆንም እንኳ ሌላው ሁልጊዜ በታማኝነት በአንድ መወሰን ብቻ ነው የኒም ዘይት በግብረ ሥጋ ለሚተላለፉ የቆዳ በሽታዎች ተ ስማሚ ሲሆን ነገር ግን የውስጥ ፀረ ሕዋስ መከላከያ ሕክምና አይተካም ጥቂት የኒም ዘይት ጠብታ መውሰድ አብዛኛውን የኤድስ በሽተኞች የሚመረዙበትን በሽታ ለመከላከል ይረዳል ቀ የዓይን መመረሽ በሸታ ርበተፈጥሮ መበላሸት ሳይሆዐዕ ሐኪም በማይገኝበትና በችግር ጊዜ በንጹህ ጣት ላይ ዘይቱን ጠብ ማድረግና በዓይን ጠርዝ ውስጥ መጨመር ወዲያው ዘይቱ በዓይን ውስጥ ይሰራጫል ይህ መንገድ ሊያስከትል የሚችለው ጉዳትም በክሊኒክ መረጋገጥ አለበት መድኃኒትነት ያለው ሳሙና ዐፀ ግራም ተራ ሳሙና ውሰዱ በትንንሹ ቆራርጡትና ጥቂት ውፃ ጨምሩበት ክከዬ ግራም የኒም ዘይት ጋር ውቀጡትና በቅርጽ በማስተካከል እንዲደርቅ ተዉት የኒም ዘይት ሳሙናው አስደሳች ሽታ እንዲኖረው ያደርጋል ከኒም ፀረ ተዋሐሲያን ባሕሪ የተነሣ እንደ ጀርም ማጽጃ ይጠቅማል በአውሮፓና በስሜን አሜሪካ የኒም ውጤት የሆኑ የመዋቢያ ንጥረ ነገሮች ለፊት ቅባትና ለመታጠቢያ ሻምኙ አገልግሎታቸው እየጨመረ ነው ደል የከብት ሕክምናና የክብቶቹቸ መኖ መሽገር ቁንጫና ቅማል እንዲከላከል መቆረጥን ለማስታገስና ቁስልን ለማለስለስ እከኮችን ለማዳን የኒም ውጤቶች እንስሶቹ ላይ መጠቀም እንደ ችግሩ ሁኔታ መጠነኛ በቅጠሉ የተዘፈዘፈውን ፍሳሽ የተፈጨውን የዘር ብጥብጥ ወይም ጠንካራ የኒም ዘይት ተጠቀሙ የኒም ኬ ክንና ቅጠሎቹን እንደ ተጨማሪ መኖ ተጠቀሙ ቅጠሎቹ ከፍተኛ ፕሮቲን ገንቢ ምግብ ይዘት እና ዝቅተኛ የማጣበቅ ይዘት ያላቸው ናቸው ዉዷ እንደ ማዳበሪያ መጠቀም በሕንድ አገር ከተደረገው ትንታኔ ስንነሣ በሠንጠረዥ ውስጥ ካለው ኪግራም የኒም ዘር ኬክ ለማዳበሪያነት የሚጠቅሙ ንጥረ ነገሮች ናይትሮጂን ፎስፈረስና ሶዲየም እንዳሉበት መገንዘብ ይቻላል በተረፈ የሂም ኬክ መሬት ውስጥ ተጨምሮ ቢታረስ የተክሎቹን ሥሮች ከተባይ ትላትሎችና ነጭ ቁጫጮች ይከላከላል የአፈሩንም አሲድነት ይቀንሳል ሠንጠረዥ የ ኪግራም ኒም ኬክ ይዘት ናትሮጂን ሮስፈረስ ፖታሲየም ካልሲየም ማግኒዚየም ለሸያጭ የሚመረቱ ተክሎች ማለትም እርድ ሸንኮራ ሙዝና ኮረሪማ በሄክታር ኪግራም የኒም ኬክ ይደ ረግበታል የኒም ኬክ ለፍራፍሬ ዛፎች ሮዝ አበባዎች መዓዛ ያለው ሐረግ እና ለአትክልቶች በስፋት መጠቀም ይቻ ላል ከሌላ ተፈጥሮአዊ ነገሮች ጋር ሲቀላቀል የኒም ኬክ ጥሩ ፍግ ይፈጥራል ቅጠሎቹም ጥሩ ማዳበሪያ ይሆናሉ ፍጉን በማሰሮ ሲጨምሩ የትላትሎች ቁጥር በ ይጨምራል ደቡብ ሕንድ ያሉ ገበሬዎች ሩዝ ከመዝራታቸው በፊት ውፃ ያቁሩናይቋጥሩና የኒም ቅጠሎችን በሩዝ ውስጥ ከዘር በፊት ይተክላሉ »ዷ ኒም እንደ ተባይ ማጥፊያ ሲጠቀሙበት ምን ያህል ፍቱን እንደ ሆነ ። ምግብነቱ አንደ ወይራ ዘይት ጠቃሚ ነው ዘይቱ ስለማይቦካ ለሰላጣ እጅግ በጣም ጥሩ ነው ለ አደጋ የማይችሉ ዕቃዎችን ቅባት እንዲኖራቸው ማድ ረግ ሐ ለመዋቢያና ለሳሙና መሥሪያ መ ሰመብራት ያገለግላል ህዴ የመድኃኒትነት ጥቅም ሁሉም የተክሉ ክፍሎች ሥሩ ልጡ ግንዱ ቅጠሉ አበባውና የተፈለፈለው የሕክምና እሴት አላቸው መጠነኛ በሽታ ተከሳካይ መድኀኒት ሲሆን በሸታው በጀመረበት ወቅት አካባቢ ውጤታማ ነው ለሚከተለው ሕክምና ይጠቅማል ይባላል ሀ ቅጠሉን መብላት ለምግብነት ብቻ ሳይሆን ተቅማጥንም ይፈውሳል የጡት ወተት መጠንን ይጨምራል የደም ማነስንና አልሰርን ሁሉ ይፈውሳል ለካንሰር ሕሙማንም ይረዳል ለ ለስኳር በሸታ ከቅጠሉ የተፈላ ሻይ በቀን ውስጥ ደጋግመው ይጠጡ ሐ የሰውነት መገጣጠሚያ ለሚያሳምም በሽታ ለሆድ መታወክ ለሪህ በሽታ የሽፈራው ዘር ዘይት ጠቃሚ ነው መ ሥሮቹ መራራ እና ስውነትንና ሳንባን አነቃቂ ናቸው ያስቀምጣል የሽንት መጠን ይጨምራሉ ደምንም ያበለጽጋሉ ቁስለትን ይፈውሳሉ የደረት ቁስለትን የመተንፈሻ አካል ሕመምንና ኪንታሮትን እንዲሁም የምግብ ፍላጎትን ይረዳሉ ሠ የቆዳ በሽታና እከክ ዘሩን ወቅጦ ውፃ በመጨመር ሙቅ ይሥሩ ሥሩን ቀቅሉት ወይም የቅርንጫፉን ልጣጭ አና ፈሳሹን በቁስለቱ ላይ ያድርጉት አዲሱን ቅጠል ውቀጡና ፈሳሹን ቁስሉ ላይ ጭመቁት ረ ለጥርስ ሕመም አዲሱን ሥር ውቀጡትና በሕመሙ ላይ ያድርጉት ሰ ቁስል አዲሱን ቅጠል ውቀጡና ወይም ቁራጭ ልጡን ቅርፊቱን ውሃ ጨምሩና ለ ደቂቃ አፍሉት ከዚያም በቀጥታ ቁስሉ ላይ ያድርጉት ሸሾ ያበጠ የደም ውስጥ እጢ በ ከጩከ እና ሰንበር ቅጠሉን ወይም ልጡን ውቀጡና በሙዝ ቅጠል በመጠቅለል ከሰል እሳት ላይ ያኑሩትፎ ሲሞቅም ሕመም ላይ ያድርጉት ቀ ለጉንፋን አበባውን በሙቅ ውዛ ውስጥ ለ ደቂቃ ዘፍዝፉትና እንዳስፈላጊነቱም በሚሰማዎት ቦታ ይጠጡት በ ለራስ መታወክማዞር ዉጩጠ ቂ ከከዐኛሺ ከቅጠሉ ሾርባ ስሩና ይጠጡት ተ የሪህ በሽታ አዲስ ቅጠል ውቀጡና ሕመም በሚሰማዎት ቦታ ላይ አድርጉት ጥቂት ፍሬዎች ቁሉና በመፍጨት ከአትክልት ዘይት ጋር መደባለቅ ከዚያም ሕመሙ ላይ ማድረግ ፈ ለእርሻ ያሰው ጥቅም ሀ ለደን ጥናት ሽፈራው ለንፋስ መከላከያና አጥር እጅግ ጠቃሚ ነው ከተቆረጠ በኋላም በፍጥነት ያድጋል በእርግጥ ደጋግሞ መቁረጥ ቅጠሎቹን ያበዛል ምናልባት አጥር ማድረግ ጥቅሙን ድርብርብ ያደርገዋል ለምሳሌ የቅጠሎቹ ምርት የማገዶ እንጨትነቱ ጥላው ተንጠልጣይ ተክሎች ቢተከሉበት ጥቅሙ ንፋስን መከሳከሉ የአፈር መሸርሸር መከላከሉንና እርሻን ለመከፋፈል መዋሉ ለ ለእንስሳት ድርቆሽ የሽፈራው ቅጠሎች እስከ አመጋገብን ሊይዙ ይችላሉ ወተትንም እንደሚያበዙ ይነገራል ሐ ማዳበሪያ ዘይቱ ከወጣ በኋላ የሚቀረው የዘሩ ኬክ ወይም ውፃን ማጣራት ሥራው መልካም ማዳበሪያን ይሰጣል መ ሽፈራው እንደ አረንጓዴ ፍግ ሊጠቅም ይችላል ጥቅጥቅ አድርገው ይትከሉት ግማሽ ሜትር ያህል ረዝም እረሱት ሁ ውሃን ሰማጣራት ያለው ጥቅም ዘሩ ለመፈልፈል እስኪደርስ ድረስ በዛፉ ላይ መተው አለበት ከዚም ሲደርቅ መሰብሰብ ቀሳሎቹ ሽፋኖች ነጩን የውስጥ ፍሬ ትተው በቀላሉ ይቀረፋሉ እነዚህ ፍሬዎች በዘነዘናና በሙቀጫ እንዲፈለፈሉ ይደረጋሉ ለውሃ ማጣራት የምንጠቀመው ፍሬ የሚወሰነው እንደ ውዛው መበሳሸት መጠን ይሆናልፈ ተጠቃሚዎች መቼ ውፃዛውን እንደሚቀያይሩ ያውቃሉ በየወቅቱ ዝቃጩ ሲለዋወጥ ሊትር ውፃ ትልቁ ጄሪካና የሚይዘው ማለት ነው ግራም ያህል የተፈጨ ዝር ያህል ዘሮች ያስፈልጋል ትንሽ ውፃ የተፈጨው ዘር ውስጥ በመጨመር ሙቅ ማድረግ ሙቁንም እንደ ለስላሳ ጠርሙስ ባለ በንጹህ ጠርሙስ ውስጥ መጨመር አንድ ብርጭቆ ውፃ ሚሊትር ጨምሩበትና ለ ደቂቃ በጥብጡት ይህ ድርጊት የተፈጨውን ዘር ኬሚካላዊ ውህድ ያነቃቃዋል ሊትር ውፃ ለማጥራት በምትፈልጉበት ጊዜ ይህንን ፈሳሽ በነጭ ጨርቅ አጥልሉት ድብልቁን ለ ደቂቃ ያህል በፍጥነት ማማሰልና ከዚያም ከ ደቂቃ በቀስታ ማማሰል ይጠይቃል በዚህ የቀስታ ማማስል ወቅት የሽፈራው ፍሬዎች ይያያዛሉይረጋሉ ረቂቅ ነፍሳትባክቴሪያዎችን ወደ ጄሪካኑ ሥር ይዘው ይዘቅጣሉ ከሰዓት ወይም ከአንድ ምሽት በኋላ ንጹህ ውሃ ሊገኝ ይችላል ይህ ዘዴ ከ ረቂቅ ነፍሳትን ሲያስወግድ ውፃውን ማጣራት ይችላል ውዛፃው በይበልጥ የተበላሸ ከሆነ በድጋሚ ማጣራት ይጠይቃል ከተቻለ በፀሐይ ብርፃን ምድጃ በማፍላት ወይም በአሸዋ ማጣሪያ መጠቀም ማሳሰቢያ የሽፈራው ዘር ዘይት ለመጭመቂያ ይረዳል ዝቃጩ ኬክ ደረቅና ሊከማች የሚችለው ለውዛ ማጥለያም ሊ ረዳ ይችላል ያዉ ማከማቻ ደረቁ ዘር የተበላሸውን አስወግዱት እና የቅጠሉ ዱቄት ሊከማች ይችላል ሆኖም ሙቁ በየቀኑ መዘጋጀት ይኖርበታል ክፍል ኛ እና ምዕራፍ ለተፈጥሮ ባለ መድኃኒቶች የሥነ ምግባር መመሪያ ዐ ርክ ዛጠክየ ርየ ይህንን የሥነ ምግባር መመሪያ በማወቅና በመከተል ባሕላዊ ባለ መድኃኒቶች እንደ ባለ መድኃኒቶች መለማመድ ይችላሉ በዚህ መንገድ የሙያቸውን ትችት ሊያስወግዱ ሲችሉ የዓለም ጤና ድርጅት እንደሚደግፈው ከዘመናዊ መድኃኒቶች ጋርም በቪየና በአልማ አታ ለላህክክ ለ ርፍ የ ዓ ም መግለጫ መሠረት ሊተባቦ ሥቸሳሉ የተፈጥሮ ባለ መድኃኒቶች በፍ መርፌ አይወጉም ጎዋባተ አይነቅሱምእ ማንኛውንም ቀዶ ጥገና ሕክምና ኣያደርጉም መጥፎ መንፈስ እናስለቅቃለን እያሉ መቆራረጥ አያደርጉም ለምሳሌ ለሪህ ሕመሙን እናስወግዳለን እ።