Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية  Portuguese
Book of the day

የታሪክ ማስታዎሻ_4.pdf


Advertisement
  • word cloud

የታሪክ ማስታዎሻ_4.pdf
  • Extraction Summary

ምዕራፍ ዒ። በኛ ላይ በድንገት ደርሶ ሊይዘን አስቦ ነበር። ምዕራፍ ። ቢሆንም የጦሩን አመጣጥና አመራር አጥርቶ መረዳት አስፈላጊ ስለነበረ መሪ ሆኖ የተሰጠንን ሰው አፋፍ ብቅ ብሎ ሁኔታውን አይቶ እንዲመጣ ስንልከው ተመልሶ እስቲመ ጣና እስቲነግረን ጦሩ የማያዳርሰው የሆነ እንደሆነ በና በሄ ቀን ከጉታ መተማ ይገባል ስለተባለ ማነኛውም ሥራችን ሁሉ የሚፋጠነው የአለፋና የወምበርማ ሪሳሪስ መንገዳችን ከተከፈተ በኋላ ነው። ፎ የታሪክ ማስታወሻ ። የልጅ ደምሴ ዓለማየሁ ወረቀት ጎጃም ክፍል ቢቡኝን የሚዝ ከበደ ተሰማ ።

  • Cosine Similarity

የታሪክ ማስታወሻ ። ዝብስት እንደደረስን የጦር አደጋ በድንገት ደርሶብን ስለ ነበረ እርዳታ እንዲሰዱ ወደ ደጃዝማች መንገሻ ደብዳቤ ጽፌሳ ቸው ነበርና ደብዳቤው እንደደረሳቸው አከታትለውየጦር ርዳታ ስለላኩ በመንገዳችን ላይ የሾ ፊታውራሪ ጦር አገኘን ፊታው ራሪ አይንግዳ ፊታውራሪ አደመና ፊታውራሪ ሞገስ ደጃዝጣች መንገሻም እስከ ዓባይ ድረስ መጥተው በበልፍ ተቀበሉን ሕዝቡ እንደተሰበሰበ የግርማዊነትዎን ደብዳቤ ሰጥተናቸው ያዋጁ ቃል ለሕዝቡ ተነበበለት አባይን ስንሻገር ጊዜው መሽቶብን ነበርና ከደጃገዞነች መንገሻ ጋራ የሥራ ጉዳይ ለመነጋገር አልቻልንም የቦደን ሐና በምትባል ደብር በጉታ ውስጥ አድረን በማግሥቱ የሾ ሰዓት መንገድ ከሄድን በኋላ ናዳ ማርያም ላይ ሰፈር አደረግን ክዚህ በኋላ ቀጥሎ የተጻፈውን የሥራ ጉዳይ ተነጋግረንበትእን ደሚከተለው ተስማምተናል መሣሪያና ገንዘብ ከሱዳን ወደ ጐጃም የሚገባበትን መንገድ ለዚህ ለሚገባው መሣሪያና ገንዘብ መቀመጫ ላዖጋ የማያሰጋ ሥፍራ መምረጥ ጅ ግርማዊ ጃንሆይ የሚመጠበትን ጊዜና ሥፍራ ለግርማዊ ጃንሆይ ወታደር አሰባሰብ የእህልና የሌላም የምሣብ ነገር አሰባሰብ ስለ ፕሮፓጋንዳ ሥራ ሂ የኢትዮጵያና የእንግሊዝ መንግሥት መልክተኞች አንድ ቦታ ሆነው ስለሚሠሩበት ሥፍራ ሄድ ኳርተር ። ሼ የታሪክ ማስታወሻ ። ሀ መጀመሪያ እስከ ኅዳር ወር እኩሌታ ድረስ የደጋው ሕዝብ ወደቆላለመውረድየማይፈቅድ በመሆኑከገዳር በፊት መሣሪያ ለማምጣት ወደ ቅላ አገር የሚወርድ ሰው ለማግኘት የማይቻል ስለሆነ ሁለተኛ የአለፋው ሕዝብ ለኢጣልያን አማኝ ሆኖ ሳለ በቆላውም ቢሆን ከዝብስት እስከ ይቆ ያለው መንገድ ለጓዝ ማመላለሻ የማያሰጋ ነው ብሎ ለመናገር የማይ ቻል ስለ ሆነና የአለፋው መንገድ ከተከፈተ ር ወር በፊት ቢሆን መሣሪያ ለማምጣት እስከ ሰራቆ ድረስ ለሰው መላክ ስለሚቻል ደጃዝሣች መንገሻ ጀምበሬ በፍጥነት የአለ ፋን መንገድ ሊያስከፍቱ ለ ደጃዝማች መንገሻ ወደ አለፋ ከመዝመታቸው በፊት ወደ አለፋ ሲዘምቱ ከቡሬ ዳሞት ጠላት ጦር በጀርባ እንዳይ ጭን ደጃዝማች ነጋሽን እንዲጠይቁ ጠይቀናቸው የተቆረጠውን ለደጃዝማች መንገሻ ለማስታወቅ የአለፋ ሕዝብ በጦርነትና ወንድም ለወንድም ደም በመፋሰስ ከሚያምን እንደ ግርማዊ ጃንሆይ ትእዛዝ በሰላም እንደሚያምን መሞከር የሚያስፈልግሣ ስለ ሆነ መጀመሪያ ደጃዝ ማች መንገሻ የአለፋን ባላባቶች በወረቀት ጽፈው እንዲጠይቁ በሰላም መንገድ የማይሆን የሆነ እንደሆነ ረጅም ጊዜ የለን ምና በጦር ኃይል እንዲሄዱበት መጦ የጦሩም አካሄድ እንደሚከተለው ይሆናል ፊታውራሪ አያሌው መጐንን ያቸፈርን ጦር ይዘው በግም ባር ይሄዳሉ መሐሉን አቸፈር ላይ እስከ አለፋ አፋፍ ድረስ ሲያስፈልግም አለፋ ውስጥ ለመግባት ደጃዝሣች መንገሻ ራሳ ቸው የጉታ የሰከላንና ሠ ጦር ይዘው ይሄዳሉ በስተ ግራ በኩል የዳንግላን ምሽግ ፊታ ውራሪ ሞገስ ፊታውራሪ አደመና ፊታውራሪ አይን ቁ ያገው የኳኩራንና የዱርቤቴን ጦር ይዘው ከበው ይጠብቃሉ በሰተቀኝ በኩል የባህር ዳሩ እንዳይወጣ ፊታውራሪ አልጣህ ፊታውራሪ መኩንን ፊታውራሪ ታዬና ፊታውራሪ ዘገየ የሚጫን ጦር ይዘው የባሕር ዳር ዳን ግላ የካሚዮኑን መንገድ ይጠብቃሉ የቁንዝላው ይኸንን ያህል የሚያስፈራ ጦር ስለሌለው ጥቂት በአቸፈር ጦር ተቀንሶለት ምፅዕራና ። ይድረስ ለክቡር ልጅ ኃይሉ በለው እጅጉን እንደምን ሰንብተዋል እኔ እግዚአብሔር ይመስገን ደህና ነኝ ። ጥቅምችተንዓምፖ አዛዥ ከበደ ተሰማ ይድረስ ከክቡር ልጅ በላይ ዘለቀ እንደምን ሰንብተዋል እኔ አግዚአብሔር ይመስገን ደህና ነኝ ። ጥቅምት ቀን ዮዓም አዛዥ ከበደ ተሰማ ይድረስ ለክቡር ደጃዝማች መንገሻ አቦዬ እጅጉን እንደምን ሰንብተዋል እኔ እግዚአብሔር ይመስገን ደህና ነኝ ። ፎ የታሪክ ማስታወሻ ። ጥቅምት ቀን አዛዥ ከበደ ተሰማ ይድረስ ለክቡር ደጃዝማች መንገሻ ጀምበሬ የማክበር ሰላምታዬን አቀርባለሁ ። ጥቅምትጸቀን ዓም አዛዥ ከበደ ተሰማ ይድረስ ለክቡር ደጃዝማች ነጋሽ በዛብህ የማክበር ሰላምታዬን አቀርባለሁ ። ጥቅምት ቀን ሀመዓም አዛዥ ከበደ ተሰማ ይድረስ ከደጃዝማች ነጋሽ በዛብህ የማክበር ሰላምታዬን አቀርባለሁ ። ጥቅምት ቀን የተጸፈ ደብዳቤ በጥትምት ቀን ደረሰኝ ሮ የታሪክ ማስታወሻ ። ጥቅምት ቀን ዓም ያለሐኪት ባሪያዎ አዛዥ ከበደ ተሰማ በልጅ ኃይሉ በለውና በልጅ በላይ ዘለቀ መሐከል ጠብ ተነስቶ አንድ ጊዜ ተዋግተው ሁለተኛ ለመዋጋት በጦር ኃይል ይፈሳለተጉ ስለ ነበረ እንዲታረቁና እርስ በርስ ለመዋጋት መፈላለጋቸው ቀርቶ በመተባበር ጠላት እንዲያጠቁ የስምምነት ውል ሁለቱ ተፈላላጊዎች ተገናኝተው እንዲፈራረሙና እርቁ በመሐላ ሐሳብ ቀርቦ ስለ ነበረ ልጅ በላይ ዘለቀ እሽ ብለው ሐሳቡን ተቀበሉት ልጅ ኃይሉ በለውግን ሄጄ ጠብ ፈላጊ ሆፔ አልወጋውም ከጠላት በሚከራከርበት ጊዜ እረዳዋለሁ የታሪክ ማስታወሻ ። ራስ አበበ አረጋይ አዛዥ ከበደ ተሰማና ቀኛዝማች በዛብህ ስለሺ ደጃዝማች የታሪክ ማስታወሻ ። ክቡር ራስ አበበ አረጋይ ባሻ ወልደ ኪሮስ አሁን ደጃዝማች ልጅ ደምሴ ወልደ አማኑኤል አሁን ደጃዝማች ልጅ ደሣለኝ ተክለ ወልድ አቶ ልሳኑ ሀብተ ወልድ ባላምባራስ ተድላ መንን ሜጄኔራል ልጅ ገብረ ክርስቶስ መኩንን ፊታውራሪ ልጅ ፀሐዩ ዕንቂ ሥላሴ አሁን ደጃዝማች የታሪክ ማስታወሻ ። ኛ ማስታወሻ ለአዛዥ ከበደ ተሰማ ። የንጉሠ ነገሥቱ ማኅተም ሞዓ አንበሳ ዘእምነገደ ይሁዳ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ሥዩመ እግዚአብሔር ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ ይድረስ ከአዛዥ ከበደ ተሰማ እንደምን ሰንብተሃል እኛ በእግዚአብሔር ቸርነት ደህና ነን በመስከረም ፀ ቀን የተጸፈ ደብዳቤ አብሮ ከተላኩት ማስ ታወሻዎች ጋራ በአበበ ተክለ ማርያም እጅ የተላኩት በኅዳር ቿ ቀን ደረሱን ወደዚያ የሚመጣ አውሮፕላን በአጋጣሚ ስለ ተገኘ ምላሹን በአጭሩ በማስታወሻ ጽፈን ልከንልሃል እናን ተም በአደጋው ሁሉ እግዚአብሔር ጠብቋችሁ ወደታዘዛችሁ በትሥፍራ በደህና ደርሳችሁ ሥራ መጀመሩን በመስማታችን የተሰማን ደስታ እጅግ ታላቅ ነው ። ሞዓ አንበሳ ዘእምነገደ ይሁዳ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ሥዩመ እግዚአብሔር ንጉሠ ነገሥች ዘኢትዮጵያ ይድረስ ከአዛዥ ክበደ ተሰማ እንደምን ሰንብተሃል እኛ በእግዚአብሔር ቸርነት ደህና ነን ኅዳር ቀን የተጻፈ ለአንተም ለመኳንንቶችም የተላኩ ደብዳቤዎች በመኩንን ደስታ እጅ ልከንልህ የነበረው እስካሁን ሳይደርስ አልቀረም መላክተኞቹም በመጡበት ቀን አንተ በዚ ያው አለመኖርሀን ሰማን ። ኅዳር ቀን ዓም የታሪክ ማስታወሻ ። ለአዛዥ ከበደ ተሰማ ማስታወሻ። ይድረስ ከአዛዥ ከበደ ተሰማ እንደምን ሰንብተሃል እኛ በእግዚአብሔር ቸርነት ደህና ነን ራስ ኃይሉ ለስብከት ወደ ጎጃም አቅራቢያ መምጣታቸው ንና ወደዚህም ለመግባት ይመኛሉ የሚሉ ሰዎች ተገኝተዋል ብለው ኩሎኔል ሳንድፎርድ ቃል ስለላኩብን ከርሳቸው ጋራ ለመላላክና ለማስገባት ይፈቀድ እንደሆነ ብለው ስለጠየቁን ለኩ ሎኔል ሳንድፎርድ ለራስ ኃይሉ የተጻፈ ደብዳቤ መላካችንና ለመነጋገርም የሚቻል መሆኑን ጽፈንላቸዋል ደብዳቤውን ተመል ክተው ከኩሎኔል ሳንድፎርድ ጋራ ተመካክራችሁ እንድትላላኩ ለራስ ጋይሉ የተጻፈውን ደብዳቤ ከዚህ ጋራ ልከንልሀል ስለ ሆነ ሁለት ዋና ነገሮች አጥብቃችሁ የምትመካከሩበትና የምታ ስቡበት አለ ይኸውም መጀመሪያ ወረቀቱን ለራስ ኃይሉ የሚ ደደርሰው ሰው በፍጹም ታማኝነቱ የተረጋገጠ ለማድረስ የሚ ችል እንዲሆን ሁለተኛ ራስ ኃይሉ ወደ ጐጃም ሲገቡ በዚያ ያሉትደጃዝማችነጋሽና ደጃዝማች መንገሻ ቅር እንዳይላቸውና በሥራ እንዳይሰንፉ ለማስረጃ ማስጠንቀቅ ታኅሣሥህቀን ዓምተጸፈ። ይድረስ ለክቡር ልጅ አያሌው ገሠሠ እጅጉን እንደምን ሰንብተሃል እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ፆህና ነኝ የኢትዮጵያን ሕዝብ ያለውድ በግድ ከመገዛት ለማዳን ግርማዊ ጃንሆይ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ተሰደው ሲደክሙበት የነበረው የኢትዮጵያ ጉዳይ ወደ ፍጻሜ ስለደረሰ የምስራቹን ለመንዝርና በልዩ ልዩ ምክንያት እስካሁን ድረስ ከጠላት ጋራ ለቆየው ሕዝባቸው ምሕረት ማድረጋቸውን ለሁላችሁም ለማስ ረዳት ከግርማዊ ጃንሆይ ታዝዢ ስለመጣሁ ጐጃም መሬት ገብ ለሁና ሲሆን ሥራ ሠርተህ ሳይሆንም ራስህንና ወገኖችህን መክረህ ሰዓቱ ሳያልፍ ከጠላት ተለዩ ማንኛውንም አኳኋን አጥርቼ እንድጽፍልህ ሐሳብህ ምን መሆኑን በደብዳቤ ላክብኝ የግርማዊነታቸው ኢትዮጵያ መግባት ሩቅ መስሎህ እንዳትዘነ ጋና በኋላ ጸጸት እንዳይሆንብህሀ አጥብቀህ አስብበት እውነቱን እንጂ ሐሰቱን አይደለም የጻፍኩልህ ከዚህ ደብዳቤ ጋር የግር ማዊ ጃንሆይን የአዋጅ ቃል በየዓይነቱ ልከናል ። ጥቅምት ቀን ዓም አዛዥ ከበደ ተሰማ ምዕራፍ ። ጥቅምት ቀን ዓም አዛዥ ከበደ ተሰማ ምፅራፍ ። ከበደ ተሰማ ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Advertisement
Bottom banner

Download options | Convert to Pdf | Reading List | Advertise on dirzon

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact