Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية  Portuguese
Book of the day

የስኬት አቦጊዳ.pdf


Advertisement
  • word cloud

የስኬት አቦጊዳ.pdf
  • Extraction Summary

ስለ ውጤታማነት እንድታስብ የሚያደርጉህ ጥያቄዎች። ምዕራፍ ጤና እና ራስን ማፍቀር ና ስና ም ጤናማ እና ደስተኛ ሰዎች ዘወትር ጠዋት የሚያደርጓቸው ነገሮች ለአእምሮ ጤናሀ ስትል እነዚሀን ስምንት ከባድ ነገሮች ከማድረግ ወደ ኋላ አትበል ከድብርት እና ከልብ ስብራቶች ለመውጣት የሚጠቅሙሀ ሰባት ትምሀርቶች ልትወስናቸው የምትችላቸው አስራ ሰባት አደገኛ ውሳኔዎች ዛሬውኑ ለራስሀ መገገር ያሉብሀ አስር ነገሮች እንድታስብ የሚያደርጉሀ ራስገ የማፍቀር ጥያቄዎች ዝዝ ምዕራፍቿግገኙነት አያ ተህህፀሐወ ሌሎች ሲበሳጩ አገተ ተረጋግተህ የምትቆይባቾው ዘጠኝ ሁነኛ መንዶች ሰዎችን ከአንተ የሚያርቁ አስራ ሁለት መርዛማ ባሀሪዎች መርዛማ ባሀሪ ያላቸው ሰዎችገ የምትከላከልባቸው ሠባት ብልሣቃዊ መንንዶች በሌሎች ላይ ማድረግ ማቆም ያሉብሀ ሃያ ነገሮች ስለ ስኬታማ የፍቅር ግንኙነቶች ማወቅ ያሉብሀ ኦስራ ሁለት ከባድ ኦውነቶች እውነተኛ ጓደኞች በተለየ መኀገድ የሚያደርጓቸው ኦስራ ኦምቦት ነገሮች እገድታስብ የሚያደርጉህ ግገኙነት ነክ ጥያቄዎች። እውነቴን ነው ሌሎች ሰዎች ጠቃሚ ወይም ዋጋ ያለው ሰው እንዲህ ያለ ነው በሚል የሚይዙትን ሀሳባዊ መስፈርት አሟልቶና ሆኖ ለመገኘት በሚል ራስን መሆን ከሚፈልጉት ነገር መግታት እና ማቀብ የአንተ ስራ አይደለም አሁን ባለህበት ሁኔታ ውስጥ ሆነህ በሚያስደንቅ ደረጃ ጠቃሚ እና ብቁ ሰው ነህ። አብረንህ ነን ዴ ኢጆኤመመጠ መመ መሙ ፍ ፍ ገዘ አንድ ቀገ ነገ የሚባል ቀን ለይኖርህም መሬርና ኮስተር የስ ሀቅ መክበር አስበት ከዛሬ ሃያ አመት በኋላ ይበልጥ የምትበሳጨው ባደረግካቸው ነገሮች ሳዩዬሆነ ሳተደርጋቸው በቀረፃቸው ነገሮች ነው ስስዚህ ክጴትህ አሆ ብ ሳገካዎች አነስተህ አገድትወረውዕቸው ከተረጋጋው ወደብ ተነስተህ አኀድትቅዘፍዓ የሞስራቄኘነ ነላስ በመርከብ ሸሬህ አገደድትቆጣጠረው ገዜ አአ ያራ የተሰነው የስኬት አቦገጻኗ ያስተምርሀል ጸጸት ዛሬህገ አየበላ ነገህነኘ ስማኝ አደርን የሜየስቀር አደገኛ ጅሬፍ ነው በትናነት ስህተት ዛሬ መንገረፍ ነገ ደግሞ ማልቀስ የስብህሞ የስኬት አቦገዳው የጫ በ ጎ ወጥተህ አገዴት በስኬት አገደምትኖረው ያስተምርሀልየቀሪዕው ሕይወትህ የመጀመሬየ ቀነ ዛሬ ነው።

  • Cosine Similarity

ኝ ግ ማርክ እና ኤንጅል መ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው ሮ ል ቪከ ከ መበቱ ሙሉ በሙሉ የአሳታሚው ነው የመጀመሪያ ዕትም ዓም ቡክ ላንድ አሳታሚና አከፋፋይ ይህ የስኬት አቦጊዳ የተሰኘው መጽሐፍ መመለሺያ አልባ በሆነው የሕይወት መንገድ ላይ የስኬት አቦጊዳን አያስተማረ አንደ መልካም መካሪ ሆኖ እንዲመራህሽ እና ስኬታማ እንዲያደርግህግሽ በመመኘት ተበረከተ ማውጫ ገጽ ስለ ደራሲው መግጁያ መመ ዳ ምዕራፍ ዕ ጸጸት ዜ ጋም ርጸጸቶች በ ዓመታት ውስጥ ብዙ ሰዎች የሚገጥሟቸው አስ ካዚሀ ቀደም ከነበረብሀ ጸጸት እንዴት መላቀቅ ትችላህ ሪሰህን ወደ መስመር ለመመለስ ማቆም ያሶብህሀ ኦስር ነገሮች ማገም ሰው ካረጀ በኋላ እግገዲጾጽቱት የማይፈፅጋቸው ዘጠኝ ነገሮች በደጉብ ከተኖረ ሕይወት የተገኙ አስር ጊዜ የማይሽራቸው ትምህርቶች እንድታስብ የሚያደርጉሀ ጥያቄዎች ምዕራፍ ጊዜ ማቆም ያሉብሀ ጊዜሀን የምታባክንባቸው ነገሮች ሐኀካራ ሰው እንድትሆን የሚያደርጉሀ ስለ ዛሬ ማወቅ ያሉብሀ አራት ከባድ እውነቶች እገደገና ጊዜ ልታበጅላቸው የሚገቡ አስር ኀንሾ ነገሮች ስለቀሩሀ ትንሽ ውድ ጊዜያቶች ማወቅ ያሉብሀ አምስት ማራስ ማስታዎሻዎች በ ዓመታት ውስጥ ለአንተ ትልቅ ትርጉም የሚኖራቸው አራት ትንንሽ ነገሮች ለከባድ ጊዜዎች የሚሆኑ አስር የማነቃቂያ ጥቅሶች እና ጉርሻዎች የአስተሳሰብ መንገድህን የሚቀይሩ ዝጠኝ ጥሩ ማስታወሻዎች ከአእምሮሀ ማውጣት ያሉብሀ ዘጠኝ ሀሳቦች በዐ ዓመታት ውስጥ ለአንተ ብዙም ትርጉም የማይኖራቸው ኘያ ሀሳቦች የሚቀጥሉትን ዐ ዓመታቶች የተሻለ ለማድረግ ከአፍታ ሀሳቦች በኋላ አዎንታዊ አስተሳሰብ አእምሮሀገ ተቆጣጠር ተስፋ ከመቁረጥሀ በፊት ማሰብ ያሉብሀ ዘጠኝ ነገሮች ምዕራፍ ስሜታዊ ብስለች ስጫታቸው የተረጋጉ ሰዎች የማያደርጓቸው ስምንት ነገሮች የመነቃቃት ስሜትሀን ዳግም የምትሞላባቸው አስር መገገዶች ልብሀ ሲሰበር ማስታወስ የሉብሀ አስራ ስምኀት ነገቦች ስሜታቸው ጠገካራ የሆኑ ሰዎች የጣያደርጓጻችቤ አስራ ስያስ ነገሮች የሚሰማሀኀ ስሜት እኀዲት ጮቀየር ትቶላለሀ ሌሎቭ ነገሮችገ ሳትቀይር ምዕራፍ ጽናት ያለመበረታታት እና የሽገፈት ስጫት ሲሰማህ ልታስታውሳቹው የሚገቡ ሰባት ነገሮች ቀንሀን የሚቀይሩልሀ አራት ጥያቄዎች መስማት ያሉብሀ አርባ ከባድ ነገሮች ከባድ ሁኔታዎችን የእውነት ከባድ የሆኑ ቀናቶችገ የምታልፍበት አገድ ምስጢር ሕይወትሀን ዳግም እገዴት ማቅለል ትችላለሀ። ምዕራፍ ፄ ውጤታማነች አንድ ነገር ላይ ብቻ አተኩሮ የመስራት ተዓምራዊው ሕይወት ቀያሪ ዘዴ ሕይወትሀን የማታወሳስብባቸው አስራ አገድ ቀላል መገገዶች በራስ መተማመግሀን የምትገነባባቸው ሰባት ያለተለመዱ መንገዶች ሕልምሀን ከመከተልሀ በፊት የምትሰማቸው አስር ውሸቶች አሸናፊዎች በተለየ መገገድ የሚያደርጓቸው አስር ነገሮች አሸናፊዎች በየእለቱ የሚመርጧቸው አስራ ሁለት ምርጫዎች አሸናፊዎች ለምን ያሸገፋሉ ተሸናፊዎችስ ለምን ይሸነፋሉ። ምዕራፍ ጤና እና ራስን ማፍቀር ና ስና ም ጤናማ እና ደስተኛ ሰዎች ዘወትር ጠዋት የሚያደርጓቸው ነገሮች ለአእምሮ ጤናሀ ስትል እነዚሀን ስምንት ከባድ ነገሮች ከማድረግ ወደ ኋላ አትበል ከድብርት እና ከልብ ስብራቶች ለመውጣት የሚጠቅሙሀ ሰባት ትምሀርቶች ልትወስናቸው የምትችላቸው አስራ ሰባት አደገኛ ውሳኔዎች ዛሬውኑ ለራስሀ መገገር ያሉብሀ አስር ነገሮች እንድታስብ የሚያደርጉሀ ራስገ የማፍቀር ጥያቄዎች ዝዝ ምዕራፍቿግገኙነት አያ ተህህፀሐወ ሌሎች ሲበሳጩ አገተ ተረጋግተህ የምትቆይባቾው ዘጠኝ ሁነኛ መንዶች ሰዎችን ከአንተ የሚያርቁ ዘጠኝ አሉታዋ ሀሳቦች ሰዎችን ከአንተ የሚያርቁ አስራ ሁለት መርዛማ ባሀሪዎች መርዛማ ባሀሪ ያላቸው ሰዎችገ የምትከላከልባቸው ሠባት ብልሣቃዊ መንንዶች በሌሎች ላይ ማድረግ ማቆም ያሉብሀ ሃያ ነገሮች ስለ ስኬታማ የፍቅር ግንኙነቶች ማወቅ ያሉብሀ ኦስራ ሁለት ከባድ ኦውነቶች እውነተኛ ጓደኞች በተለየ መኀገድ የሚያደርጓቸው ኦስራ ኦምቦት ነገሮች እገድታስብ የሚያደርጉህ ግገኙነት ነክ ጥያቄዎች። በሀዘንሀ ጊዜ ሰላም እና ጥንካሬን የምታገኝባቸው አምስት ማስታወሻዎች መጥፎ ቀን ሲገጥምህ ልብ ልትላቸው የሚገቡ አራት ጥሩ ማስታወሻዎች ደስታሀን መጉዳት የምታቆምባቸው ስምገት ጅገገዶች ደስተኛ ለመሆን መተው ያሉብሀ አስር ልማዶች እንድታስብ የሚያደርጉሀ ደስታ ነክ ጥያቄዎች ምዕራፍ ገንዘብ እና ስኬት ገንዘብ እና እኔ የኤጅዋተር ቢች ሆቴል ገንዘብ አስፈላጊ ነው ገንዘብ አገልጋይ እንጂ ጌታ አይደለም ገንዘብ መሰራጨት አለበት የሚሊዮን ዶላር ሀሳቦችን የምንፈጥርባቸው ሣያ መኀገዶች ገንዘብሀን የምታባክገባቸው አስራ አንድ ነገሮች እነደ አቅምህ ለመኖር መከተል ያሉብሀ አስራ አንድ መገገዶች ስኬታማ ለመሆን መተው ያሉብሀ አስር ነገሮች ብዙውን ጊዜ የምንዘነጋቸው አስር የስኬት መርሆች የመጨረሻ ማስታወሻ ን ከ ማጣቀሻ ምንጮችኀኀፁጉፁጉፁፁፁፁፁፁዮፁ። አእምሮህ ደግሞ በአንተ ቁጥጥር ውስጥ እንጂ ከዚህ በተቃራኒው አይደሰም በመከራ በውጣ ውረድ በሌሎች ዘንድ ቅቡልነትን በማጣት እና በውጥረት ተሰባብረህ ሊሆን ይችላል ነገር ግን ተሰብረህ አልቀረህም ስለዚህ አእምሮህም ሆነ ሌሎች ሰዎች ከዚህ በተቃራኒ የሆነውንፅ ሊያሳምኑህ እንዲሞክሩ አትፍቀድላቸው ወወ ራስህን ፈውስ እና ነገሮች ሁልጊዜ በነበሩበት መንገድ እንዲቀጥሉ ባለመፍቀድ በሕይወትህ ውስጥ ካሉ የተለመዱ ተራ ነገሮች በላይ አሻቅበህ እደግ። ዛሬውኑ በሕይወትህ ውስጥ ብዙ አዎንታዊ ስፍራዎችን ለመያዝ ምረጥ የራስህን ፍላጎቶች ለማሟላት ለራስህ ፍቃድ ለመስጠት ምረጥ ስሜቶችህን ለማክበር ምረጥ ለግል እንክብካቤህ እና ለግለሰባዊ እድገትህ ቅድሚያ መስጠት ምርጫህ ይሁን ምንም አይነት ፈተና ቢገጥምህ በተሻለ መኖር እንድትችል ስለ ራስህ የተሻለ ለማሰብ ምርጫ አድርግ በእርግጥ አንዳንድ ጊዜ ይህ የሚባለውን ያህል ተግባራዊ ለማድረግ ቀላል እንደማይሆን አእናውቃለን አዎንታዊ ለውጦችን ለማምጣት የባለሙያዎችን መመሪያ ተግባራዊ ማድረግ ይጠይቃል ይህም መጽሐፍ የተጻፈበት ዓላማ ቀስ አድርጎ በየደረጃው ይህን እንድታሳካ አንተን ለመርዳት ነው ለዚህ ትልቅ ጉዞ ዝግጁ ነህ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Advertisement
Bottom banner

Download options | Convert to Pdf | Advertise on dirzon

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact