Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ጥያቄ መግቢያ ማለት ምን ማለት ነው። ምኑ ደስ ብሎስ ነው ውብ ልጅ የምትይው ትውልዱን ደኅና አርገሽ መርምረሽ ሳታውቂ ዘመዴን አይደለ እኔስ ገዝቼው ነው። ከጓዳ ነው ያለ ምሳውን ይበላል እርሃብና ድካም በጣም ተሰምቶታል። እንኳን ከጌታው ፊት ከባልንጀራው ያላዩትን ነገር አይበጅም መናገር በፊት ማየት አለ ማስተዋል መመርመር ምን ምሥጢር ይገኛል ላንተ የማይገለጥ ይህን ብላቴና ለማምጣት ብለን ነው። አመጣሁት ሄጀ ወንድማቸውን ይፈቀድ እንደሆን ለመግባት አሁን። በሉ ተቀመጡ እንደየአቅማችሁ ሁላችሁም ደግሞ መንገደኝኖች ናችሁ ምሳ ተጋበዙ አሁን ይምጣላችሁ። ዋንጫው የተገኘው ከትንሹ ልጅ ነው። በሰኪም ሜዳ ላይ ከብቶች ስንሸክፍ የሸጣችሁኝ ነኝ እኔ ዮሴፍ ይደነግጣሉን። ዮሴፍ ለመኳንንቶች። ምንም ነገር የለን የምንመልሰው ደስታና ፀፀት ልቤን አጠፋው እሱ እሚሠራውን ዝም ብሎ ማየት ነው አንተንም ካገኘን ምስጋና ይግባው ዮሴፍ። በየመኝታችሁ ገብታችሁ ዕረፉ ከርማችኋል እኮ በመንገድ ስትለፉ መኝታችሁ ሁሉ ተዘጋጅቷል ከዚህ መቀመጡ ድካም ያበዛል ይሁዳ አሁንም እንደ ሰከረ ነው። ያ ሰው ለቀቃችሁ። ምሕረት የሚአስለምን ምንድር ነው። እንዲያው ነው በከንቱ ቁም ነገር መስሎ ነው። አንተን ያስቸኮለህ ምን አሳብዶህ ነው። እኔ ካልሰማሁት የምን ደስታ ነው። እኛ ፊት ቁመን እርሱ ሊናገር ነው። ንገረኝ ብንያም የሆኑት ምንድ ነው። የምስር አገር ገዥ ዮሴፍ ነው። የነገራችሁኝ ይህ ነገር እውነት ነው አባቴ ጉዳዩም ይህ ነው። ሰምተዋል መስሎኛል ንጉውም ይህን ግቤም ሰምቻለሁ ወሬው ሲጋነን ዮሴፍ። ብዙ ሰዎች ሁነው ወዲህ መጥተዋል ከመጀመሪያው በር ዘብ አቁሞዋቸዋል ዮሴፍ። ነገሬአችሁ ነበር ከጥንት ጀምሬ የፈጣሪን ታምር በሙሉ ዘርዝሬ ግን አልገባችሁም ነገሩ ተገልጾ እሱ ግን ማራችሁ በምክሩ ገስጾ ዮሴፍ። አልገባኝም እኮ የምትናገረው የምን መቀየም ነው ከየት የመጣ ነው ምን አገኘህ ምን ሆንክና ነው። ዮሴፍ በድንጋጤ። ሁለቱን ብቻ ነው። የችሎታህም ምሥጢር የሚታወቀው በመልካም መንፈስ ላይ የተመሠረተ ሲሆን ነው።
ያዕቆብ የከነዓን ሰው ሽማግሌ ሮቤል ዛብሎን ዮሴፍ ስምኦን ዳን ብንያም የያዕቆብ ልጆች ሌዊ ንፍታሌም ይሁዳ ጓድ ይሳኩር አሴር ቢሆነኝ የእስማኤል ወገን የሆነ የምስር አገር ነጋዴ ኛ ገበየሁ የእስማኤል ወገን የሆነ የምስር አገር ነጋዴ ኛ ለምለም የገበየሁ ሚስት የኛው ነጋዴ ነጋሽ የገበየሁ ጓደኛ መርሽ የጾጢፋር አጋፋሪ ዐወቀ የጾጢፋር አሽከር ኛ ደጉ የጾጢፋር አሽከር አሸብር የጾጢፋር አሽከር ደባልቄ የጾጢፋር አሽከር ሶፍያ የጾጢፋር ሚስት ጓሌቱ የሶፍያ ገረድ ደባሽ የወህኒ ቤት ዘበኞች አለቃ ምስጋናው የወህኒ ቤት ዘበኛ ዘነበ የፈርኦን አሽከር የጠጅ አሳላፊ ታፈሰ የፈርኦን አሽከር የእንጀራ አብዛ አዛዥ አማረ» የእልፍኝ አሽከር አቶ በዕውቀቱ የፈርኦን መኳንንት አቶ ዓለሙ የፈርኦን መኳንንት አቶ ዋለልኝ የፈርኦን መኳንንት አቶ ዋለልኝ የፈርኦን መኳንንት አቶ ደረጀ የፈርኦን መኳንንት ን ፍርድ ፈራጆች አቶ ዘሪሁን የፈርኦን መኳንንት አቶ ቢተው የፈርኦን መኳንንት አቶ ለገሠ የፈርኦን መኳንንት አቶ ሉሉ የፈርኦን መኳንንት አቶ ቢረሳው የፈርኦን መኳንንት አቶ በእውነቱ የፈርኦን መኳንንት አቶ ዘውዴ የፈርኦን ሕልም ፈቺ ሽማግሌ አቶ ክንፉ የፈርኦን ሕልም ፈቺ ሽማግሌ አቶ ምሕረቱ የፈርኦን ሕልም ፈቺ ሽማግሌ አቶ በላይ የዮሴፍ አሽከር አቶ ዘውዴ የዮሴፍ መኳንንት በቀለ የዮሴፍ ቤት ሰው ሽማግሌ አየለ የዮሴፍ ቤት ሰው ሽማግሌ ተካ የዮሴፍ አሽከር ኛ ትይንት ምዕራፍ ። ያዕቆብ። ዮሴፍ ይገባል ልብሱንም እየሰጠ። ን ዮሴፍ። ዮሴፍ ተነሥቶ ሕልም ይናገራል። ዮሴፍ። አዕምሮዬ ጠፋ ሆንኩኝ እንዳበደ አበባው ዮሴፍ ወዴት አገር ሂደ ዓይኔም ደንገዘ ማየት አቃተው ዮሴፍ ካልመጣ ማን ሊመራኝ ነው ልቤም ተሰወረ ማስተዋሉ ቀረ አጥንቴ ደቀቀ እግሬ ተሰበረ በፍጹም አልቻልኩም እንግዲህ ልጥናና አበባዬ በቅሎ ጠፍቶብኛልና ነውር መስሎህ ነወይ ልጅ ሆኖ መላክ አሻፈረኝ ብለህ በዚያው ኮበለልክ አልሻም ይቅርብኝ አትጥፋ ከፊቴ ናተወው ተመለስ ዮሴፍ አንጀቴ መልክቱም ይቅርብኝ አልፈልግምና አትጥፋ ከፊቴ የኔ ብላቴና አንተ ከተቀየምክ እኔ ስልክህ ዮሴፍ አንጀቴ ግባ ከቤትህ እኔ ተቀምጨ አንተ የሄድከው ለምን ላከኝ ብለህ ተቀይመህ ነው እኔ ተቀምጨ ሽማግሌው ሰው ልጅ ቀድሞኝ ሄደ ሰው ምን ሊለኝ ነው አወይ አለማረፍ የሕፃን ነገር ልጅ ኮበለለ ጠፋብኝ በምር ሰው አይሻልም ወይ በዱር ከመኖር ልጀ አይቻልህም መኖር ካውሬ ጋር ከቤት ተቀምጠህ እኔን ካስጠላህ አውሬ ጋራ ታግሎ መኖር ከወደድህ የሰማዩ ጌታ ጥላ ይሁንህ የዕረፍቱን ኑሮ ዘለዓለም ይስጥህ። ዮሴፍ እያለቀሰ። ዮሴፍ ምርር ብሎ እያለቀሰ። ዮሴፍ በምስር። ነጋዴዎች አገራቸው ደርሰዋል ዮሴፍ ከኛ ነጋዴ ጋር ወደ ቤት ይሄዳል። ዮሴፍ በመደሰት። እንዳይውል ዛሬ ቀን ከዚህ ከግቢዬ ዮሴፍ ዮሴፍ የኔ ደመኛዬ። ዮሴፍ ለእሥረኞቹ። ዮሴፍ ከሰዎች ጋር መጥቷል አሽከር ይገባል በላይ። ዮሴፍ ሲአጨበጭብ አሽከር ይገባል። ይሄዳል ዮሴፍ ብቻውን ሆኖ። ዮሴፍ ይገባል። ዮሴፍ በቁጣ። ዮሴፍ ከመኳንንቶቹ ጋር ተቀምጧል። ዮሴፍ ለበላይ። ዮሴፍ ለአሽከር። ዮሴፍ ከጥቂት ሰዎች ጋር ተቀምጧል አቶ ዘውዴ። ዮሴፍ በችኮላ። ዮሴፍ ለወንድሞቹ እያለቀሰ። ዮሴፍ ተካ እየሮጠ ይገባል። ዮሴፍ በድንጋጤ። ዮሴፍ ለያዕቆብ።