Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የከተማ ቦታ ሊዝ ደንብ ቁጥር ነው ህጋዊ የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ ሊዘጋጀለት ይችላል ተቀባይነት የሚኖረው ከፍተኛው የቦታ ስፋት በሰነድ ከተረጋገጠው እስከ ካሬ ሜትር ስፋት ድረስ በነባር የመሬት ይዞታ ስሪት በኪራይ ደንብ መሠረት መስተንግዶ ይሰጣል።
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና ማኔጅመንት ቢሮ ለሰነድ አልባ ይዞታዎች መስተንግዶ ለመስጠት ተሻሽሎ የወጣ መመሪያ ቁጥር መግቢያ በአዲስ አበባ ከተማ ያለውን የመሬት ይዞታና አስተዳደር በተሻለና ቀልጣፋ አገልግሎት እንዲሁም ውስን የሆነውን የመሬት ሀብት አጠቃቀም በተገቢው ሁኔታ ለማስተዳደርና ህገወጥነትን ለመከላከል እንዲያስችል የከተማው አስተዳደር ልዩ ትኩረት ሰጥቶት በ ዓም መመሪያ ቁጥር ማውጣቱ ይታወሳል በዚህም መሠረት መመሪያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ወደ ሙሉ ትግበራ በመግባት ከግንቦት ዓም በፊት በተለያየ መንገድ የተያዙና ህጋዊ የይዞታ ባለመብትነት ማረጋጋጫ ሰነድ ላልነበራቸዉ የመሬት ይዞታዎችና ቤቶች የባለይዞታነትና የቤት ባለቤትነት ማረጋገጫ ሰነድ መስተንግዶ ሲሰጥ ቆይቷል በዚህ ፃሄደት በመመሪያው በራሱ ታይተዉ በነበሩት አንዳንድ ክፍተቶች መመሪያውን ለማስፈፀም እንቅፋት ወይም ማነቆ የሆኑ እና በመመሪያው ያልተዳሰሱ ጉዳዮች በማጋጠማቸዉ የከተማው አስተዳደር በመመሪያዉ ላይ የተለያዩ ማሻሻያዎችን በማድረግ የመሰተንግዶ ስራዉን ለማሳካት ርብርብ ሲደረግ ቆይቷል ሆኖም በነበረዉ መመሪያ ምላሽ ለመስጠት አስቸጋሪ የሆኑ የተሟላ የመሬት ይዞታ ሰነድ የሌላቸዉ ይዞታዎች በመኖራቸዉ ቀደም ሲል የህግ እዉቅና አግኝተዉ በቀድሞ መመሪያ ሲስተናገዱ የነበሩት ባልተሟላ ሰነድ የተያዙ ይዞታዎች መስተንግዶ በመመሪያ ቁጥር እንደተሻሻለዉ ከሌሎች የይዞታ መስተንግዶ ድንጋጌዎች ጋር በአንድ ላይ ጸድቆ ሲተገበር የነበረ ቢሆንም ሌሎች የይዞታ መስተንግዶ ጉዳዮች እራሱን ችሎ መመሪያ ቁጥር ሆኖ ለብቻዉ ተዘጋጅቶ የጸደቀ ስለሆነ እና ለከጠቃቀም አመቺ እንዲሆን በአዲስ መልክ እራሱን ችሎ መዘጋጀቱ ተገቢ በመሆኑ በዚህም መሰረት በመመሪያ ቁጥር እንደተሻሻለዉ መሰረት ያለበቂ ሰነድ ከግንቦት ዓም በፊት ለተያዙና የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ጥያቄ መስተንግዶን በሚመለከት በቀድሞ መመሪያ ያልተካተቱት ክፍተት የነበረባቸውንና ከሌሎች ህጎች ጋር ተቃርኖ ያለባቸዉን አንቀጾች በማሻሻልና ሌሎች አንቀጾችን እንዳሉ በማካተት ቀደም ሲል የተጀመረውንየሰነድ አልባ ይዞታዎችን የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ጥያቄ ምላሽ ሰጥቶ ለማጠናቀቅ እንዲቻል የቀድሞውን መመሪያ በማሻሻል እና እራሱን አስችሎ መመሪያዉን ማዉጣት በማስፈለጉ የከተማዉ አስተዳደር ካቢኔ ይህንን መመሪያ አዉጥቷል ለሰነድ አልባ ይዞታዎች መስተንግዶ ለመስጠት ተሻሽሎ የወጣ መመሪያ ቁጥር ክፍል አንድ ጠቅላላ አጭር ርዕስ ይህ መመሪያ ለሰነድ አልባ ይዞታዎች መስተንግዶ ተሻሽሎ የወጣ መመሪያ ቁጥር ተብሉ ሊጠቀስ ይችላል ትርጓሜ በዚህ መመሪያ ዉሰጥ የቃሉ አገባብ ሌላ ትርጉም የሚያሰጠው ካሆነ በስተቀር ዋጅ ማለት የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ የወጣ አዋጅ ቁጥር ነው ላዥ ማለት በጊዜ በተገደበ ውል መሰረት የከተማ ቦታ የመጠቀም መብት የሚገኝበት የመሬት ይዞታ ስሪት ነው «የከተማ ቦታ» ማለት በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አስተዳደራዊ ወሰን ክልል ውስጥ የሚገኝ መሬት ነው «የከተማ አስተዳደር» ማሰት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ነው «አዋጅ » ማለት የከተማን ቦታና ትርፍ ቤት የመንግስት ንብረት ለማድረግ የወጣው አዋጅ ቁጥር ሲሆን የጸናውም ከነሀሴ ቀን ዓም ጀምሮ ነው ሟንብ ማለት በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የከተማ ቦታ ሊዝ ደንብ ቁጥር ነው ህጋዊ ይዞታ ማለት አግባብ ባለው አካል የተሰጠ ህጋዊ የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ያለው ይዞታ ነው ህጋዊ የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ማለት በከተማው አስተዳደር የመሬት ይዞታ ተጠቃሚነት መብት እንዲያስተላልፍ ወይም እንዲፈቅድ ስልጣን ከተሰጠዉ አካል ለዚሁ በተደነገገዉ ህጋዊ አሰራር መሰረት የይዞታዉን እና የባለመብቱን መረጃዎች የያዘ ህጋዊ አሰራርን ተከትሎ የተዘጋጀ በቋሚ ንብረት መመዝገቢያ መዝገብ ላይ ተመዝግቦ ስልጣን ባለዉ ኃላፊ ተረጋግጦና ጸድቆ የተሰጠ የመሬት ባለይዞታነት መብት ማረጋገጫ ሰነድ ወይም ሰርተፊኬት ነዉ የቀድሞ ካርታ ማለት ከአዋጅ በፊት የመሬት ይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ለመስጠት ስልጣን ከተሰጠው አካል የተሰጠ የመሬት ይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ነው ነድ አልባ ይዞታ ማለት በህጋዊ አግባብ የተያዘ ወይም በቀድሞ መመሪያ እውቅና የተሰጠው ይዞታ ሆኖ የመሬት ይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ለመስጠት ስልጣን ከተሰጠው አካል የሚሰጥ የይዞታ ምስክር ወረቀት የሌለው የመሬት ይዞታ ነው የተወረሰ ቤት ማለት በአዋጅ ቁጥር መሠረት የተወረሰ ቤት ነው ኮር ለሰነድ አልባ ይዞታዎች መስተንግዶ ለመስጠት ተሻሽሎ የወጣ መመሪያ ቁጥር ጥከተማ ፕላን ማለት ሥልጣን ባለው አካል የፀደቀና ህጋዊ ተፈፃሚነት ያለው የከተማ መዋቅራዊ ፕላን የአካባቢ ልማት ፕላን ወይም መሠረታዊ ፕላን ሲሆን አባሪ የፅሁፍ ማብራሪያዎችን ይጨምራል የድርጅት ይዞታ ማለት ከመኖሪያ እና ከእምነት ተቋም ውጭ ለማምረቻ ለማከማቻ ለኢንዱስትሪ ለንግድና ለልዩ ልዩ አገልግሎት የዋለ ወይም እየዋለ ያለ የመሬት ይዞታና ቤት ነው ግመኖሪያ ይዞታ ማለት የተሰራው ህንጻ ከ በላይ ከንግድና ምርት አገልግሎት ውጪ ለመኖሪያነት ብቻ አገልግሎት የሚሰጥ ቤት ነው የሊዝ መነሻ ዋጋ ማለት ዋና ዋና የመሰረተ ልማት አውታሮች የመዘርጊያ ወጪን ነባር ግንባታዎች ባሉበት አካባቢ የሚነሱ ግንባታዎችና ንብረቶችን ለማንሳት የሚያስፈልገውን ወጪና ለተነሺዎች የሚከፈል ካሳን እና ሌሎች አግባብ ያላቸው መሥፈርቶችን ታሳቢ ያደረገ የመሬት ሊዝ ዋጋ ነው ወቅታዊ የሊዝ ጨረታ ዋጋ ማለት በአካባቢው ለተመሳሳይ የቦታ ደረጃና አገልግሎት በጨረታ ለቀረቡት ቦታዎች ተወዳድረው ያሸነፉ ተጫራቾች በሙሉ የሰጡት ዋጋ አማካይ ስሌት ነው የቀድሞ መመሪያ ማለት ሕጋዊ የይዞታ ማረጋገጫ ለሌላቸው የይዞታ ማረጋገጫ መስተንግዶ ለመስጠትና በሕገወጥ የይዞታ መስፋፋት የተፈፀመባቸው ይዞታዎችን ለመወሰን የወጡ መመሪያ ቁጥር እና መመሪያ ቁጥር ዐዐ እንዲሁም እነዚህን መመሪያዎች ለማሻሻል የወጡ የማሻሻያ መመሪያዎችንም የሚጨምር ነው ራሱን ችሎ የማይለማ ቦታ ለመኖሪያ አገልግሎት ማለት በጋራ ግድግዳ ኩታገጠም ካለዉ ቦታ ጋር ለማልማትም ከ ካሜ በታች የሆነ በተናጠል ለማልማትም ከ ሜትር ካሬ በታች የሆነ መዳረሻ መንገድ የሌለው በከተማ ፕላን ስታንዳርድ መሰረት የአከባቢውን ዝቅተኛውን የህንጻ ከፍታ የማያሰራ እና የፕሎቱ ሽንሻኖ ከአጎራባቹ ባዶ የመንግስት መሬት ካለ አብሮ ሲታይ ለሌላ አገልግሎት የማይውል ቦታ ማለት ነው። ርር ለሰነድ አልባ ይዞታዎች መስተንግዶ ለመስጠት ተሻሽሎ የወጣ መመሪያ ቁጥር ልዩነቱ በልኬት የተገኘው በካርታው ላይ ካለው የሚበልጥ ከሆነ አግባብ ባለው አካል ሳይፈቀድ የተያዙ የከተማ ቦታዎችን ለማስተካከል እና ለመከላከል በወጡት ደንብና መመሪያ መሠረት አየታየ ይስተናገዳል በሰነድ ተረጋግጦ ተቀባይነት ከሚኖረው ከከፍተኛው የቦታ ስፋት ከ ካሬ ሜትር በላይ ያለዉ ቦታ ከስፋት አንጻር ብቻ እራሱን ችሎ የማይለማ ከሆነ በነባር ይዞታ ስሪት በዚህ መመሪያ በአንቀጽ ንኡስ አንቀጽ መሰረት በቅጣት ሊፈቀድ ይችላል ከ ካሬ ሜትር የቦታ ስፋት በላይ ያለዉ አራሱን ችሎ የሚለማ ከሆነ ከመኖሪያ ውጪ በፕላን ለሚፈቀደው አገልግሎት በሊዝ ስሪት የሚፈቀድ ሆኖ በአካባቢዉ ወቅታዊ የሊዝ መነሻ ዋጋ ቀጥሎ በተመለከተው መሰረት የሚስተናገድ ሲሆን የሚፈቀደዉ ከፍተኛዉ የቦታ ስፋት ገደብ ሳይደረግበት በአካባቢዉ ሽንሻኖ መሰረት የሚወሰን ሆኖ በሽንሻኖዉ ታጥሮ ከተያዘው ይዞታ ውጪ የሚጨመር መሬት ሊኖር አይችልም ሆኖም ከባለይዞታዉ በሽንሻኖዉ በሚቀነስ መሬት ላይ ላረፈው ግንባታ ለህዝብ ጥቅም ሲባል በሚለቀቅ መሬት ላይ ለሰፈረ ንብረት ስለሚከፈል ካሳና ምትክ ቦታ አሰጣጥ የአፈጻጸም መመሪያ ካሳ የሚከፈል ይሆናል በሊዝ ለሚፈቀደው ቦታ በሊዝ ደንብና መመሪያዉ መሰረት በመሬት ባንክና ማስተላለፍ ጽቤት በኩል ክፍያ ተፈፅሞና ውል ተዋውሎ ሲቀርብ መስተንግዶ የሚሰጥ ይሆናል የማልማት አቅም ማሳያን በሚመለከት የባንክ በዝግ ሂሳብ ማሳየት ሳያስፈልግ በሊዝ ደንብና መመሪያ በተወሰነዉመሰረት የሚፈፀም ይሆናል በዚህ አንቀጽ ንኡስ አንቀጽ ስር በተደነገጉት መሰረት በሊዝ ለመስተናገድ የማይስማማ መስተንግዶ ጠያቂ እስከ ካሬ ሜትር ድረስ ያለውን የቦታ ስፋት በካርታ ወስዶ በቀሪው ቦታ ላይ ላሳረፈው ግንባታ ለህዝብ ጥቅም ሲባል በሚለቀቅ መሬት ላይ ለሰፈረ ንብረት ስለሚከፈል ካሳና ምትክ ቦታ አሰጣጥ የአፈጻጸም መመሪያ መሰረት ታይቶ ካሳ የሚከፈል ሆኖ መሬቱ ጸድቶ ወደ ባንክ እንዲገባ ይደረጋል ከአዋጅ በፊት ለመኖሪያ አገልግሎት የተያዙና ደብተር ብቻ ያላቸዉ ይዞታዎች በዚህ መመሪያ አንቀጽ ስር በተደነገገዉ መሰረት እየተጣሩና እየተረጋገጡ ቀጥሎ በቀረበዉ መሰረት መስተንግዶ ይሰጣቸዋል የቀድሞ ካርታ የሌላቸው የመሬት ይዞታዎችን የተወረሰ ቤት ያለመኖሩ እየተረጋገጠ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት መረጃዎች ቅደም ተከተል መሠረት የመሬት ስፋቱ እየታየ የሚወሰን ሆኖ ተቀባይነት ባገኘው መረጃ ላይ የተገኘው የቦታው ስፋት እስከ ካሬ ሜትር ድረስ በይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ላይ ሰፍሮ በነባር ይዞታነት እንዲተዳደር ይፈቀዳል የይዞታዉ ስፋት በደብተር ላይ ተጽፎ ከተገኘ በፋይል ዉስጥ ከሚገኝ ኮፒ ደብተር ላይ ካለው ለሰነድ አልባ ይዞታዎች መስተንግዶ ለመስጠት ተሻሽሎ የወጣ መመሪያ ቁጥር ኖርቴክ ማፕየአየር ካርታሶፍራቶፕ ማፕ ላይ አለመኖሩ ወይም ሶፍራቶፕ ማፕ ላይ ካልተገኘ ወይም ከሶፍራቶፕ ማፕ ላይ ለመለየት የማይቻል መሆኑ ሲረጋገጥ በሶስተኛ ደረጃ የመሬት ስፋት ለመወሰን የሚያገለግል ይሆናል በክፍለ ከተማው ከሚገኘው ጂአይኤስ መረጃ ሶፍራቶፕ ወይም የኖርቴክ ማፕ ላይ ተመስርቶ የመሬት ስፋት ለመወሰን ካልተቻለ በአራተኛ ደረጃ የመሬቱን ስፋት ለመወሰን የሚያገለግል ይሆናል ከወረዳ ገቢዎች ጽቤት በስንት ካሬ ሜትር እንደሚገብሩ የሚገልፅ ደብዳቤኖርቴክ ማፕ ሶፍራቶኘ ወይም ጂአይኤስ ላይ ተመስርቶ የመሬት ስፋት ለመወሰን ካልተቻለ በአምስተኛ ደረጃ የመሬቱን ስፋት ለመወሰን የሚያገለግል ይሆናል በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ተቀባይነት ባገኘዉ መረጃ ላይ ሰፍሮ የሚገኘው እና በልኬት በተገኘዉ የቦታ ስፋት መካከል ልዩነት ከተፈጠረ አነስተኛዉ የቦታ ስፋት ተቀባይነት ይኖረዋል ደብተር ብቻ ኖሯቸው ከ ካሜ በላይ የቦታ ስፋት ያላቸው ይዞታዎች በዚህ አንቀጽ ንኡስ አንቀጽ ወይም ስር በተደነገገዉ መሰረት የሚወሰን ይሆናል ከአዋጅ በፊት ለመኖሪያ አገልግሎት የተያዙና የቀድሞው ካርታ ወይም ደብተር ወይም ሁለቱም ያላቸው ሆነው በይዞታቸው ውስጥ የተወረሰሱ ቤቶች ካሉ ከዚህ በታች በተዘረዘረው መሰረት የሚስተናገዱ ይሆናል ተከፍሎተቆርጦ የመሬት ይዞታ ማረጋገጫ ካርታ መስጠት የሚቻለው የሚቀረውም ሆነ ተከፍሎ የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ የሚሠራለት ቦታ በከተማው ኘላን ስታንዳርድ መሠረት ለአካባቢዉ የሚፈቀደዉን አነስተኛዉን የግንባታ ደረጃ ማሠራት የሚችል ሆኖ ከ ሜትር ካሬ በታች መሆን የለበትም የሚከፈለው ቦታ በኘላኑ መሠረት የመዳረሻ መንገድ ሲኖረው በጋራ መገልገያዎች ላይ ማለትም በውፃሃ በመብራት በመፀዳጃ ቤት በማብሰያ ቤቶች እና ሌሎች የጋራ መገልገያዎችን በተመለከተ በጋራ ተጠቃሚዎች ላይ ችግር የማይፈጥር መሆኑ ተጣርቶ ሲቀርብ የተወረሱ ቤቶችን ለማስተዳደር በህግ ስልጣን ለተሰጠው መንግሥታዊ ተቋማት የመንግሥት ቤቶች ኤጀንሲቅርንጫፍ ጽቤት ወይም የኮንስትራክሽንና ቤቶች ልማት ጽቤት እና የግለሰቡን የመሬት ድርሻ ክፍፍል እንዲያውቁ በማድረግ የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ ይዘጋጃል በዚህ ንዑስ አንቀጽ እስከ የተገለፁት እንደተጠበቁ ሆነው ለመንግስት ቤት የሚደርሰው የቦታ ስፋት ራሱን ችሎ የማይለማ በመሆኑ መቁረጥ ካልተቻለ እና ባለይዞታው ከሚደረሰው የቦታ ስፋት ላይ ተቀንሶ እንዲሟላ ፈቃደኛ ከሆነ የመንግስት ይዞታው ራሱን ችሎ እንዲለማ በማድረግ ለግለሰቡ በሚቀረው የቦታ ስፋት ልክ ይዞታው ተቆርጦ ካርታ ይዘጋጅለታል ኮኋርር ለሰነድ አልባ ይዞታዎች መስተንግዶ ለመስጠት ተሻሽሎ የወጣ መመሪያ ቁጥር በይዞታው ውስጥ አንድ እና ከአንድ በላይ የመንግስት ቤቶች እና የግለሰብ ቤት የሚገኝ ከሆነ የመንግስት ቤቶቹ የቤት ቁጥሮች በዝርዝር ተጠቅሰው ወይም በቀለም ተለይተው አንድ ወይም ከአንድ በላይ ህጋዊ የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ ይዘጋጅላቸዋል ከላይ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ላይ የተደነገገው እንደተጠበቀ ሆኖ በይዞታው ውስጥ የግልና የመንግስት ይዞታ የሚገኝ ሆኖ የግለሰቡ የይዞታ መጠን አነስተኛውን የቦታ ስፋት የማያሟላ ሆኖ ሲገኝ ከመንግስት የቦታ ድርሻ መጠን ለግለሰቡ እንዲጨመር አይደረግም በአንድ ይዞታ ውስጥ ከአንድ በላይ የይዞታ መብት ያላቸው ባለይዞታዎች ሲኖሩ ባለይዞታዎቹ በሚያቀርቡት የስምምነት ሰነድ መሰረት ከላይ በአንቀጽ ከተራ ቁጥር እስከ የተደነገጉትን ማሟላታቸውን በማረጋገጥ መስተንግዶ ይሰጣል ስልጣን ባለው የዳኝነት አካል የይዞታ ወይም ቤት ክፍፍል የተደረገ ከሆነ ከላይ በአንቀጽ ከተራ ቁጥር እስከ የተደነገጉትን ማሟላታቸውን በማረጋገጥ መስተንግዶ የሚሰጥ ይሆናል ተፃሮጦ መስተንግዶ የሚሰጣቸዉ ይዞታዎች የቦታ ስፋት የክፍያና የሌሎች ጉዳዮች ዉሳኔ አሰጣጥን በሚመለከት በዚህ አንቀጽ በንኡስ አንቀጽ እና ሥር የተደነገጉት እንደ አግባብነታቸዉ ተፈጻሚነት ይኖራቸዋል ተከፍሎ የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ የማይዘጋጅላቸው ከአፓርትመንት ውጭ የሚገኙ ያሉ ይዞታዎች መስተንግዶ አሰጣጥ በተለያዩ ምክንያቶች መሬቱ ተከፍሎ መስጠት ካልተቻለ የተነፃፃሪ የመሬት ድርሻ ይዞታ ካርታ ይሰጣል የተነፃዛዓሪ የመሬት ድርሻ ይዞታ ስሌቱ በግለሰቡ ወይም በኪራይ የሚተዳደሩት የመንግሥት ቤቶች የያዙት የቦታ ስፋት ከአጠቃላይ የይዞታው ስፋት ጋር በቤቱ የወለል ስፋት መሠረት የተነፃፃሪ የመሬት ድርሻ ይዞታ ካርታ ይሰጣል የተነፃፃሪ የመሬት ድርሻ ይዞታ ካርታው በግቢው ውስጥ ያሉትን ቤቶች በሙሉ በቤት ቁጥር ይለያል ባለቤታቸው በግልፅ ካርታው ላይ ይሰፍራል ካርታ የተሰራለት ቤት በልዩ ምልክት ይለያል የተነፃባሪ የመሬት ድርሻ ይዞታ ስፋቱም በካርታው ላይ ይጠቀሳል በተነፃፃሪ የመሬት ድርሻ ይዞታ ካርታ ሲዘጋጅ ለግል ባለቤቱ እና የመንግስት ቤቶቹን በሚያስተዳድረው ህጋዊ አካል ስም ካርታ ተዘጋጅቶ ይሰጣቸዋል በተነጻጻሪ የመሬት ድርሻ የባለይዞታ ካርታ የሚዘጋጅላቸው ይዞታዎች ከአጠቃላይ የይዞታው ስፋት በተነጻጻሪነት የሚደርሰው ይዞታ ድርሻ ከፍተኛው ለመኖሪያ አገልግሎት ካሬ ሜትር ሲሆን አነስተኛው የቦታ ስፋት ገደብ የለውም የአፓርትመንት ይዞታዎች ወይምቤቶች መስተንግዶ አሰጣጥ ብዙ ነዋሪዎችን ወፅ ድርጅቶችን በያዙ አፓርትመንቶች ላይ በህንፃ ውስጥ ካሉት ክፍሎች የተወሰኑት በፃል ናባ ሚንሃ ለቤቱ ባለቤቶች ያጄ ካርታ ለመስጠት ሲያስፈልግ ። ር ለሰነድ አልባ ይዞታዎች መስተንግዶ ለመስጠት ተሻሽሎ የወጣ መመሪያ ቁጥር ባለይዞታዎች የያዚቸው ይዞታዎች አስፈላጊ የይዞታው እና የቤቱ ማስረጃዎች ትክክለኛነት ከተረጋገጠ በኋላ ከአጠቃላይ የህንፃው ይዞታ ቦታ ስፋትቪ ጋር ተገናዝቦ የተነፃፃዓሪ የመሬት ድርሻ ካርታ እንዲያገኙ ይደረጋል ግልፅ በሆነ መልኩ የባለይዞታዎች በሕንጻው ውስጥ ያለው የወለል ስፋት እና የተነፃፃሪ የመሬት ድርሻ ይዞታ መጠኑ መቀመጥ አለበት ከአዋጅ በፊት ለመኖሪያ አገልግሎት የተያዙትና ደብተርም ሆነ የቀድሞ ካርታ የሌላቸዉ ይዞታዎች በዚህ መመሪያ አንቀጽ ስር በተደነገጉት መሰረት እየተጣሩና እየተረጋገጡ ቀጥሎ በቀረበዉ መሰረት መስተንግዶ ይሰጣቸዋል ከአዋጅ በፊት ስለመያዛቸዉ ለማረጋገጥ ከዚህ በታች ከተጠቀሱት መረጃዎች ውስጥ ቢያንስ አንዱን ማሟላት ይኖርባቸዋል በዚህ መሠረትም ከአዋጅ በፊት ፀድቆ አግባብነት ካለዉ አካል የተሰጠ የቤት ኘላን ወይም የቤት ሥራ ግንባታ ፈቃድ ወይም በስሙ ለመሬቱና ለቤቱ ግብር የተገበረበት ቢያንስ የአንድ ዓመት ደረሰኝ ወይም ቤቱን በግዥ በስጦታ በውርስበለውጥ ወይም በምትክነት ካገኘ ከነዚህ በአንዱ ለማግኘቱ በከተማው አስተዳደር ማዘጋጃ ቤትየሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ተቋም ከመቋቋሙ ወይም ከ ዓም በፊት የተመዘገበ ወይም በፍርድ ቤት የተመዘገበ የጽሑፍ ማስረጃ ወይም ቤቱ ወይም መሬቱ ከባለርስት የተገኘ ከሆነ በወቅቱ ይዞታው የተላለፈበትን ውል ወይም ለባለርስቱ ግብር የአፈር ኪራይ የተከፈለበትን ደረሰኝ ወይም በቅጽ ቤቱ በግለሰቡ ስለመመረጡ ማስረጃ ሲያቀርቡ ወይም ከአዋጅ በፊት በስሙ መብራት ወይም ውኃ ያስገባበት ውል ሲቀርብ ወይም ቤቱን እራሱ ስለመስራቱና ከአዋጅ በፊት በቤቱ ውስጥ ስለመኖሩ ከዚህ በፊት በፍርድ ቤት ወይም በፍርድ ሸንጎ የተሰጠ ማስረጃ ሲያቀርብ ከአዋጅ በፊት እንደተያዘ ይዞታ ተቆጥሮ የመሬት ባለይዞታ ወይም የቤት ባለቤትነት ማረጋገጫ ሰነድ በነባር ስሪት ይሰጣል በዚህ አንቀጽ ከተዘረዘሩት ማስረጃዎች ውስጥ ቢያንስ አንዱን ማሟላት ካልቻለ ከአዋጅ ወዲህ እንደተያዘ ተቆጥሮ በዚህ መመሪያ አንቀጽ ላይ በተደነገገው መሰረት የሚስተናገድ ይሆናል ካርታና ደብተር የሌላቸው ይዞታዎች የይዞታዉን ስፋት ስለመወሰን በዚህ መመሪያ አንቀጽ በንኡስ አንቀጽ ስር ከ እስከ ድረስ የተደነገገው በዚህም ላይ ተፈጻሚነት የሚኖረው ሆኖ የመሬትና የቤት ግብር ደረሰኙ ከ ዓም ባሉት ዓመታት ውስጥ በተናጠል ወይም በጥቅል ቢያንስ ለ አመታት በስሙ የተገበረበት መሆን ይኖርበታል ከሚቀርቡት የግብር ደረሰኞች ውስጥ ቢያንስ የአንድ ዓመት የግብር ደረሰኝ ከ ዓም በፊት የተገበረ መሆን አለበት ለሰነድ አልባ ይዞታዎች መስተንግዶ ለመስጠት ተሻሽሎ የወጣ መመሪያ ቁጥር አነስተኛው የይዞታ ስፋት እንደ መስፈርት ሳይታይ የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ ሊዘጋጅለት ይችላል ተቀባይነት የሚኖረው ከፍተኛው የቦታ ስፋት ተቀባይነት ባገኘው መረጃ ላይ የተገኘውና በልኬት የተረጋገጠው የቦታ ስፋት እየተመሳከረ እስከ ካሬ ሜትር ድረስ በነባር የመሬት ይዞታ መሠረት መስተንግዶ ይሰጣል ይዞታዉ ተቀባይነት ከሚኖረው ከከፍተኛው የቦታ ስፋት በላይ ከ ካሬ ሜትር የሚበልጥ ከሆነና ትርፉ መሬት እራሱን ችሎ የማይለማ ከሆነ ብቻ በነባር የይዞታ ስሪት ይፈቀዳል ይዞታዉ ተቀባይነት ከሚኖረው ከከፍተኛው የቦታ ስፋት በላይ ከ ካሬ ሜትር የሚበልጥ ከሆነና ትርፉ መሬት እራሱን ችሎ በፀደቀው ሽንሻኖ መሰረት የሚለማ መሆኑ ከተረጋገጠ ሀ ባለይዞታዉ ለማልማት ፈቃደኛ ከሆነ በአካባቢዉ ወቅታዊ ከፍተኛ የሊዝ የጨረታ ዋጋ የሚፈቀድ ሲሆን ለ ለተጨማሪው የቦታ ስፋት እስከ ካሬ ሜትር ድረስ የልማት ፃዛሳብ ማቅረብ ሳያስፈልግ በክከተማው የሰነድ አልባ ይዞታዎች መስተንግዶ ፕሮጀክት ዴስክ ውሳኔ እየተሰጠ ይስተናገዳል ሒ ተጨማሪው የቦታ ስፋት ከ ካሬ ሜትር በላይ ከሆነ የፕሮጀክት ፕሮፖዛል እንዲቀርብ በማድረግ በክከተማው የመሬት ልማት ማኔጆጅመን ጽቤት ፕሮሰስ ካውንስል ውሳኔ መስተንግዶ የሚሰጥ ሲሆን የተጨማሪው ቦታ ስፋት ገደብ እንደ ቀረበው ፕሮጀክት ፕሮፖዛል አይነት ይሆናል ዝርዝር አሰራሩ በአፈጻጸም ማኑዋል የሚገለጽ ይሆናል ከአዋጅ በፊት የተያዙ የቀድሞው ካርታ ወይም ደብተር የሌላቸው የመኖሪያ ይዞታዎች ሆነው በይዞታቸው ውስጥ የተወረሰ የመንግስት ቤት ያለባቸው ወይም ከአንድ በላይ ባለይዞታ ያለባቸው ይዞታዎች በዚህ መመሪያ አንቀጽ ንኡስ አንቀጽ ወይም እየታየ መስተንግዶ ይሰጣቸዋል ከአዋጅ ወዲህ እስከ ግንቦት ዓም ድረስ ለመኖሪያ አገልግሎት የተያዙት ይዞታዎች በዚህ መመሪያ አንቀጽ ስር የተዘረዘሩት መስፈርቶችን እንደአግባብነታቸዉ ማሟላታቸዉን ማረጋገጡ እንደተጠበቀ ሆኖ ቀጥሎ በተዘረዘረው መሰረት እየተጣራ መስተንግዶ የሚሰጥ ይሆናል ከዚህ በታች የተዘሩትን መረጃዎች ማቅረብ የሚችሉ ባለይዞታዎች በመረጃው ላይ የተመለከተው የቦታ ስፋት በልኬት እየተገናዘበ እስከ ካሜ ድረስ ያለቅጣት በሊዝ ስሪት ዓመታዊ የሊዝ ክፍያ ብር በሜትር ካሬ እየከፈሉ የሚስተናገዱ ይሆናል ከ እስከ ሐምሌ በቀበሌ ወይም በወረዳ አስተዳደር የተመራ ይዞታ ከሆነና መን ዱ ወ ቤሌ ኣማ ለሰነድ አልባ ይዞታዎች መስተንግዶ ለመስጠት ተሻሽሎ የወጣ መመሪያ ቁጥር ከ ዓም በፊት ከቀበሌ ገበሬ ማህበር በጽሁፍ የተመሩ ከሆነና የተመሩበት ኦርጅናል ማስረጃ በአሁኑ የወረዳ አስተዳደር ተረጋግጦ ሲቀርብ ይዞታዉ በዚህ መመሪያ ለመኖሪያ ከሚፈቀደዉ ከፍተኛዉ የቦታ ስፋት በላይ ከ ሜትር ካሬ በላይ ከሆነ በዚህ መመሪያ አንቀጽ ንኡስ አንቀጽ ስር በተራ ቁጥር ላይ የተደነገገዉ በዚህ ላይም ተፈጻሚነት ይኖረዋል በዚህ አንቀጽና ንኡስ አንቀጽ ስር በተራ ቁጥር እና የተጠቀሱትን ማስረጃዎችን ማቅረብ የማይችሉት ይዞታዎች በሊዝ ስሪት ዓመታዊ የሊዝ ክፍያ ብር በሜትር ካሬ እየከፈሉ የሚስተናገዱ ሆኖ የቦታ ስፋታቸው እስከ ሜትር ካሬ ለሆኑ ይዞታዎች ሜትር ካሬ ከቅጣት ነፃ ሆኖ ለቀሪው እስከ ሜካ ድረስ ላለው ቦታ ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተቀመጠዉን የቅጣት መጠን ተቀጥተው እንዲጸድቅላቸው ይደረጋል ሰንጠረዥ ለመኖሪያ የተ ዞታዎች የቅጣት መጠን በቦታ ደረጃ የክፍያ መጠን ። ሆኖም በዚህ ድንጋጌ ለመስተናገድ የማይስማማ ከሆነ ወደ መንግስት ለሚገባው መሬት እስከ ካሜ ድረስ ካለው ቦታ ላይ በመቀነስ ራሱን ችሎ እንዲለማ ተደርጎ ወደ መሬት ባንክ በማስገባት በቀሪው ይዞታ ላይ ለግለሰቡ መስተንግዶ ይሰጣል ከአዋጅ በኋላ የተያዙ የመኖሪያ ይዞታዎች ሆነው በይዞታቸው ውስጥ ከአንድ በላይ ባለይዞታ ያለባቸው ይዞታዎች በዚህ መመሪያ አንቀጽ ንኡስ አንቀጽ ወይም እየታየ መስተንግዶ ይሰጣቸዋል በዚህ አንቀጽ የተደነገገው ቢኖርም ቦታዉ ወይም ይዞታዉ ሙሉ በሙሉ በፕላኑ መሰረት ለልማት የማይፈቀድ ከሆነ ለህዝብ ጥቅም ሲባል በሚለቀቅ መሬት ላይ ለሰፈረ ንብረት ስለሚከፈል ካሳና ምትክ ቦታ አሰጣጥ የአፈጻጸም መመሪያ መሰረት ካሳና ምትክ ቦታ የሚሰጥ ሆኖ በሚሰጠው ምትክ ቦታ የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ ይዘጋጅለታል እስከ ግንቦት ዓም ድረስ ለድርጅት አገልግሎት ስለተያዙ ይዞታዎች የይዞታ ስፋት አወሳሰንና የባለይዞታነት ማረጋገጫ ሰነድ መስተንግዶ አሰጣጥ ከአዋጅ በፊት ለድርጅት አገልግሎት የተያዙት ይዞታዎች በዚህ መመሪያ አንቀጽ ስር በተደነገጉት መሰረት እየተጣሩና እየተረጋገጡ መስተንግዶ ይሰጣቸዋል ከአዋጅ በፊት ለድርጅት አገልግሎት የተያዙ ወይም ከአዋጅ ዉጪ በመወረሳቸዉ በፕራይቬታየዜሽና የመንግስት የልማት ድርጅት ተቆጣጣሪ ኤጀንሲ ለባለመብቶቹ የተመለሱ ይዞታዎችየቦታ ስፋት አወሳሰን እና የክፍያ ሁኔታ በተመሰከተ የሚፈቀደዉ ከፍተኛዉ የቦታ ስፋት ገደብ ሳይደረግበት በአከባቢዉ ሽንሻኖ መሰረት የሚወሰን ሆኖ በሽንሻኖ ማስተካከል በሚቀነስ መሬት ላይ ግንባታ ካለበት አስተዳደሩ በካሳና ምትክ መመሪያ መሰረት ካሳ ይከፍላል የቦታ ስፋታቸው እስከ ካሜ ድረስ ያለዉ የቦታ ስፋት ያላቸዉ ይዞታዎች በነባር ይዞታ መስተንግዶ ደንብ መሠረት ኪራይ እንዲከፍሉ ተደርጎ የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ ይሰጣቸዋል ከ ካሜ በላይ ላለው ተጨማሪ የቦታ ስፋት በፕላን ለልማት የሚፈቀድ ከሆነ በአከባቢዉ ወቅታዊ የሊዝ መነሻ ዋጋ የሚፈቀድ ይሆናል ጓ በዚህ አንቀጽና ንኡስ አንቀጽ ስር በተራ ቁጥር ላይ የተደነገገዉ ቢኖርም ከዚህ የቦታ ስፋት በላይ ያለዉ የቦታ ስፋት አራሱን ችሎ የማይለማ ከሆነ ወይም ቦታዉ በፕላን ለልማት የማይፈቀድ ከሆነ በነባር ስሪት በኪራይ እንዲተዳደር ሊፈቀድ ይችላል ለሰነድ አልባ ይዞታዎች መስተንግዶ ለመስጠት ተሻሸሎ የወጣ መመሪያ ቁጥር የድንበር ክርክር የለሌባቸዉና ሌላ ባለይዞታ ወይም የተወረሰ ቤትና ቦታ በይዞታዉ ዉስጥ ያለመኖሩ እየተረጋገጠ የኤጀንሲውን የውሳኔ ወይም የሽያጭ ሰነድ እንዲያቀርቡ ተደርጎ ስለትክክለኛነቱ በክከተማው ፕሮጀክት ጽህፈት ቤት በኩል በደብዳቤ ኤጀንሲው እንዲያረጋግጥ ተጠይቆ ሲረጋገጥ ተጨማሪ መረጃ ለምሳሌ የግብር ደረሰኝና ሌሎች ማቅረብ ሳይጠበቅባቸው ለይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ መስተንግዶ ብቁ ይሆናሉ ይዞታዉ በነባር የኪራይ ደንብ መሰረት የቦታ ስፋት ገደብ ሳይደረግበት የአከባቢዉን የፕላን የመሬት አጠቃቀም በካርታቸዉ ላይ እየተገለጸ መስተንግዶ ይሰጣቸዋል የቦታና የቤት ግብርን በሚመለከት የፕራይቬታይዜሽን ኤጀንሲ ውሳኔ ከሰጠበት ወይም ሽያጭ ተፈጽሞ ውል ከተፈራረሙበት ቀን ጀምሮ የሚታሰብ ይሆናል ከሊዝ አዋጅ በኋላ በፕራይቬታየዜሽና የመንግስት የልማት ድርጅት ተቆጣጣሪ ኤጀንሲ የተሸጡት የድርጅት ይዞታዎች ከላይ በተራ ቁጥር በተራ ቁጥር እና የተደነገጉት በዚህም ላይ ተፈጻሚነት ያላቸዉ ሆኖ በአዋጁና አዋጁን ለማስፈጸም በወጣዉ ደንብና መመሪያ መሰረት የሊዝ መነሻ ዋጋ በመክፈል በሊዝ ስሪት የሚስተናገዱ ይሆናል በዚህ አንቀጽ ወደ ሊዝ ስሪት ለሚገቡት ይዞታዎች የሲዝ ቅድመ ክፍያዉ ከጠቅላላዉ የሊዝ ዋጋ ከ ከመቶ ያላነሰ ሆኖ የክፍያ ማጠናቀቂያ ጊዜ የሊዝ ዘመን እና የችሮታ ጊዜ በሊዝ አዋጅ ደንብና መመሪያ መሰረት ለተመሳሳይ አገልግሎት የተወሰነዉ ይሆናል የማልማት አቅም ማሳያን በሚመለከት በባንክ በዝግ ሂሳብ ማሳየት ሳያስፈልግ በሊዝ ደንብና መመሪያ በተወሰነዉ መሰረት ይሆናል ከአዋጅ በኋላ ለድርጅት አገልግሎት የተያዙ ይዞታዎች በዚሁ መመሪያ አንቀጽ ስር የተደነገገዉ እንደተጠበቀ ሆኖ የቦታ ስፋትና የክፍያ ሁኔታ ቀጥሎ በቀረበዉ መሰረት እየታየ ይወሰናል የሚፈቀደዉ ከፍተኛዉ የቦታስፋት በአካባቢዉ ሽንሻኖ መሰረት የሚወሰን ሆኖ ከፍተኛው የቦታ ስፋት ባለይዞታው በሚያቀርበው የፕሮጀክት ፕሮፓውዛል መሰረት የሚወሰን ይሆናል ከላይ በተራ ቁጥር ላይ የተደነገገዉ ቢኖርም ቦታዉ ወይም ይዞታዉ ሙሉ በሙሉ በፕላኑ መሰረት ለልማት የማይፈቀድ ከሆነ ከቀድሞው ይዞታ ስፋት ባልበለጠ ቦታ ላይ ለማልማት የሚያስችል የፕሮጀክት ፕሮፓዛል በማቅረብ ለህዝብ ጥቅም ሲባል በሚለቀቅ መሬት ላይ ለሰፈረ ንብረት ስለሚከፈል ካሳና ምትክ ቦታ አሰጣጥ የአፈጻጸም መመሪያ ካሳ የሚከፈል ሆኖ በሚሰጠው ምትክ ቦታ የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ ይዘጋጅለታል በከፊል ከፕላን አንጻር ሊለማ የሚችል ከሆነ ሊለማ በሚችለዉ የቦታ ስፋት ብቻ ተቆርጦ ይፈቀዳል ከአዋጅ በፊት ወይም በኋላ ለድርጅት አገልግሎት የተያዙ ሆነው በይዞታቸው ውስጥ የተወረሰሱ ቤቶች ካለ ወይም ከአንድ በላይ ባለይዞታ ያለበት ከሆነ ከዚህ በታች በተዘረዘረው አግባብ የሚስተናገዱ ይሆናል ድልር ለሰነድ አልባ ይዞታዎች መስተንግዶ ለመስጠት ተሻሽሎ የወጣ መመሪያ ቁጥር በዚህ መመሪያ አንቀጽ ንኡስ አንቀጽ እና ከተራ ቁጥር እስከ የተቀመጡት ቅድመ ሁኔታዎች መሟላታቸው ሲረጋገጥ ተቆርጦ መስተንግዶ የሚሰጣቸው ይዞታዎች የቦታ ስፋት የክፍያ ሁኔታና የሌሎች ጉዳዮች ውሳኔ አሰጣጥን በሚመለከት በዚህ መመሪያ አንቀጽ ወይም ስር የተደነገጉት እንደአግባብነታቸው ተፈጻሚነት ይኖራቸዋል በይዞታው ውስጥ የተወረሱሰ የመንግስት ቤት ያለበት ሆኖ ወይም ከአንድ በላይ ባለይዞታ ያለበት ሆኖ ተከፍሎ የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ ማዘጋጀት የማይቻል ከሆነ በዚህ መመሪያ አንቀጽ በዝርዝር በተደነገገው መሰረት እየታየ የተነጻጻሪ የመሬት ድርሻ የይዞታ ካርታ የሚዘጋጅላቸው ይሆናል እስከ ግንቦት ዓም ድረስ ለመኖሪያና ለድርጅት ለጥምር አገልግሎት የተያዙት ይዞታዎች በዚህ መመሪያ አንቀጽ ስር በተደነገጉት መሰረት እየተጣራና እየተረጋገጠ የቦታ ስፋትና የክፍያ መጠን ቀጥሎ በቀረበዉ መሰረት ይወሰናል ከአዋጅ በፊትም ሆነ በኋላ ለጥምር አገልግሎት የተያዙት ይዞታዎች ከሚፈቀደዉ ከጠቅላላዉ የቦታ ስፋት ከመቶ ለመኖሪያ እና ከመቶ ለድርጅት አገልግሎት እንዳዋሉት ተቆጥሮ የድርጅትና የመኖሪያ የቦታ ድርሻ በዚሁ መሰረት በዚህ መመሪያ ለድርጅትና ለመኖሪያ አገልግሎት የተያዙት ይዞታዎች በሚስተናገዱበት አግባብ የሚስተናገድ ይሆናል በዚህ አንቀጽ ንኡስ አንቀጽ የተገለጸዉ ቢኖርም በይዞታዉ ለእያንዳንዱ አገልግሎትየመኖሪያ የድርጅት የቦታ ስፋቱ ተለይቶ ከዚህ በፊት የተፈቀደ ወይም የተመዘገበ እና ከህጋዊ አካል በተገኘ ሰነድ ከተረጋገጠ በሰነድ የተለየዉ የቦታ ስፋት ለየአገልግሎቶቹ ተቀባይነት ይኖረዋል ሆኖም ለመኖሪያ የሚፈቀደዉ የቦታ ስፋት ከ ሜትር ካሬ መብለጥ አይችልም ከጠቅላለዉ የቤቱ ወይም የቦታ ስፋት ዉስጥ ለድርጅት አገልግሎት የዋለዉ የቤት ስፋት ከ ከመቶ በታች ሆኖ የይዞታዉ ጠቅላላ ስፋት ከ ካሜ በታች ከሆነ ወይም ከ ካሜ በላይ ያለዉ የቦታ ስፋት እራሱን ችሎ የማይለማ ሆኖ ሲገኝይዞታዉ ለመኖሪያ አገልግሎት ብቻ እንደተያዘ ተቆጥሮ ሊስተናገድ ይችላል በዚህ መመሪያ መስተንግዶ የሚሰጣቸው ይዞታዎች አገልግሎት የሚወሰነው ቤቱ አሁን እየሰጠ ያለው አገልግሎት በከተማው ወይም በአካባቢው ልማት ፕላን ተቀባይነት ካለው በፕላኑ መሰረት የይዞታው አገልግሎት ይወሰናል ሆኖም ቤቱ እየሰጠ ያለው አገልግሎት ከፕላኑ ጋር የማይጣጣም ከሆነ ለህዝብ ጥቅም ሲባል በሚለቀቅ መሬት ላይ ለሰፈረ ንብረት ስለሚከፈል ካሳና ምትክ ቦታ አሰጣጥ የአፈጻጸም መመሪያ መሰረት በምትክ በሚሰጠው ቦታ የሚስተናገድ ይሆናል ክፍል ሶስት የተለየ ባህሪይ ያላቸዉ ሆኖ እስከ ግንቦት ዓም ድረስ ስለተያዙ ይዞታዎች ታታ የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ አሰጣጥ ለሰነድ አልባ ይዞታዎች መስተንግዶ ለመስጠት ተሻሽሎ የወጣ መመሪያ ቁጥር የተቀላቀሉት ይዞታዎች በእያንዳንዳቸው ከግንቦት ዓም በፊት ስለመያዙ በኖርቴክ ወይም በጂአይኤስ ላይ የሚታይ ግንባታ መኖሩ ሲረጋገጥ እንደ አንድ ይዞታ ተቆጥረው መስተንግዶ ይሰጣል የቦታ ስፋት አወሳሰንና የክፍያ አፈጻጸም ሁኔታ በዚህ መመሪያ ከአዋጅ በፊት ወይም በኋላ የተያዙ ይዞታዎች በተደነገገዉ መሰረት እየታየ የሚፈጸም ይሆናል እስከ ግንቦት ዓም ድረስ በዕድር የተያዙ ይዞታዎች በዚህ መመሪያ አንቀጽ ላይ በተደነገገዉ መሰረት እየተጣሩ የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ የሚሰጠው በሚከተለው አግባብ ይሆናል ዕድሩ ህጋዊ ሰውነት ያለው ስለመሆኑ እና ይዞታውን እያስተዳደረ ስለመሆኑ ከወረዳው አስተዳደር ተረጋግጦ ሲቀርብ የአገልግሎት ክፍያ እንዲከፍሉ በማድረግ በወረዳው አስተዳደር ስም የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ ተዘጋጅቶ ይሰጣል በአድር የተያዙ ይዞታዎች ሆነው ከፕላን አንጻር ተቃርኖ ያላቸው ከሆኑ ለህዝብ ጥቅም ሲባል ስለሚነሱ ይዞታዎች በተደነገገው መመሪያ የሚፈጸም ይሆናል የቀድሞ የአቃቂ የኮተቤና ጊዜያዊ የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ ያላቸው ይዞታዎች መስተንግዶ አሰጣጥ በባለይዞታዎቹ እጅ የሚገኘው ዋናዉ የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ በሚመለከተዉ ኃላፊና ባለሙያ የተፈረመና በማህተም የተረጋገጠ ከሆነ ወይም ዋናው ካርታ በእጃቸው ባይኖራቸውም በክከተማ መዝገብ ቤት ከሚገኘው ማህድር ውስጥ ወጪ የሆነው ካርታ ቅጂ የሚገኝ ከሆነ በቦታዉ ላይ የተጠናቀቀ ግንባታ መኖሩ በባለሙያ ተረጋግጦ እና ይዞታዉና ቤቱ በዕጃቸዉ ስለመሆኑና እያስተዳደሩት ስለመሆኑ ከወረዳዉ አስተዳደር ማረጋገጫ ሲቀርብ በካርታው ላይ የተገለጸው የቦታ ስፋት በልኬት እየተገናዘበ በአነስተኛው የቦታ ስፋት የአገልግሎት ክፍያ ከፍለው የካርታ ኮፒ ይሰጣቸዋል ሑ ሆኖም ቀደም ሲል በይዞታ ማረጋገጫ ካርታው ላይ ከተገለጸው የቦታ ስፋት በላይ አስፋፍተው ከያዙ ከ ዓም በኋላ አግባብ ያላው አካል ሳይፈቅድ የተያዙ ይዞታዎችን ለማስተካከልና ለመከላከል በወጡት ደንብና መመሪያ እየታየ መስተንግዶ ሊሰጣቸው ይችላል በባለይዞታዎቹ እጅ የሚገኘው ዋናዉ የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ በሚመለከተዉ ኃላፊና ባለሙያ የተፈረመና በማህተም የተረጋገጠ ሆኖ ነገር ግን ማህደራቸው በክከተማዉ የይዞታ መዝገብ ቤት ዉስጥ ካልተገኘ በዚህ አንቀጽ ንኡስ አንቀጽ ስር በተራ ቁጥር እና ላይ የተደነገጉት ሁኔታዎች መሟላታቸዉ ሲረጋገጥ እና ይዞታዉ ከግንቦት ዓም በፊት ስለመያዙ በማረጋገጥ እና ይዞታውን የተመሩበት ህጋዊ ደብዳቤ ወይም ቤቱን ለመገንባት የተሰጣቸው የጸደቀ ግንባታ ፈቃድ ማቅረብ ከቻሉ ጓ በይዞታ ማረጋገጫ ካርታቸው ላይ የተገለጸው የቦታ ስፋት በልኬት እየተገናዘበ ባነሰው የቦታ ስፋት በነባር ስሪት የአገልግሎት ክፍያ ከፍለው በይዞታ አስተዳደር የሽግግር ጊዜ አገልግሎት ፕዴስክ በኩል የካርታ ኮፒው የሚሰጣቸው ሆኖ የጠፋው ካርታ በእግድ ያልተያዘ ወይም በሌላ ተ ለሰነድ አልባ ይዞታዎች መስተንግዶ ለመስጠት ተሻሽሎ የወጣ መመሪያ ቁጥር ግለሰብ እጅ የሌለ ስለመሆኑ በፍቤት ወይም በአዲስ ልሳን ጋዜጣ እንዲታወጅ ተደርጎ በ ቀን ውስጥ ተቃዋሚ ያልቀረበበት መሆን ይኖርበታል ዋናዉ ካርታ በባለይዞታዉ ዕጅ ሆነ በክከተማው መዝገብ ቤት ካልተገኘ እንደ ሰነድ አልባ ይዞታ ተቆጥሮ በዚህ መመሪያ በተደነገገዉ መሰረት በማጣራት መስተንግዶ እንዲሰጣቸዉ ይደረጋል በሲአይኤስ የመረጃ ቋት ላይ የካርታ ቁጥር የተገለጸ ቢሆነም በባለይዞታው እጅ ሆነ በየደረጃው ባለው የመረጃና ዶክመንቴሽን ክፍል ማህደር የሌላቸው ባለይዞታዎች በሲአይኤስ መረጃ ላይ የተመዘገበው የካርታ ቁጥር በእግድ ያልተያዘ ወይም በሌላ ግለሰብ እጅ የሌለ ስለመሆኑ በፍቤት ወይም በአዲስ ልሳን ጋዜጣ እንዲታወጅ ተደርጎ በ ቀን ውስጥ ተቃዋሚ ያልቀረበበት ከሆነ በዚህ መመሪያ ስለሰነድ አልባ ይዞታዎች በተደነገገው አግባብ እየታየ መስተንግዶ ይሰጣቸዋል ከአዋጅ ወዲህ እስከ ግንቦት ዓም ድረስ የተያዙ ይዞታዎች ሆነው ካርታቸው ላይ በቦታው ላይ እስከ ስድስት ወር ድረስ ግንባታ ካልተከናወነበት ተቀባይነት እንደሌለዉና መሰል ማሳሰቢያዎች የተጻፉባቸዉ የይዞታ ማረጋገጫ ሰነዶችን የያዙ ባለይዞታዎች በቦታው ላይ ቤት መኖሩን ሲረጋገጥ የቦታ ስፋቱ ቀደም ሲል በነበረው ካርታ ላይ የተመለከተውና በልኬት የተገኘው ተገናዝቦ በአነስተኛው የቦታ ስፋት በነባር የይዞታ ስሪት የአገልግሎት ክፍያ ብቻ ከፍለዉ ይዞታ ማረጋገጫ ካርታ ይሰጣቸዋል በከተማ መልሶ ማልማት ወይም በሌላ ልማት ምክንያት ከነባር ይዞታቸዉ ተነስተው ጊዜያዊ ካርታ የያዙ የመሬት ባለይዞታዎች በልማት ሥራ ምክንያት ስለመነሳታቸው እየተጣራ ጊዜያዊ ካርታው በቋሚ ካርታ ይተካላቸዋል በወቅቱ በአስተዳደሩ በተፈቀደላቸዉ ቦታ ላይ ግንባታ ማካሄድ የሚያስችላቸው ለዲዛይን አገልግሎት ተብሎ ጊዜያዊ ካርታ የተሰጣቸው የመሬት ባለይዞታዎች ለድርጅትም ሆነ ለመኖሪያ የተመደበላቸው ጊዜያዊ ካርታው ወደ ቋሚ ካርታ ይቀየርላቸዋል በዚህ አንቀጽ ንኡስ አንቀጽ እስከ የካርታ ኮፒ የሚሰጣቸዉ ይዞታዎች ከፕላን ጋር ተቃርኖ ካለዉ የፕላን ተቃርኖዉ በካርታዉ ላይ ተመላክቶና ተገልጾ መስተንግዶ ይሰጣቸዋል የቦታ ስፋት በጊዜያዊ ካርታዉ ላይ የሰፈረዉ ሆኖ ባለይዞታዉ በሊዝ እንዲሆንለት እስካልጠየቀ ድረስ በነባር ኪራይ ደንብ የሚተዳደር ይሆናል ከላይ በዚህ አንቀጽ የተጠቀሱት ባለይዞታዎች የሚያቀርቡት መረጃ በክፍለ ከተማው ከሚገኘው ማህደራቸው ጋር ስለትክክለኛነታቸዉና በቦታዉ ላይ የተጠናቀቀ ግንባታ መኖሩ እየተረጋገጠ መፈጸም ይኖርበታል እስከ ግንቦት ዓም ድረስ በጊዜያዊነት ለተለያዩ አገልግሎቶች በአስተዳደሩ በተለያዩ ጊዜያት ተፈቅደው የተያዙ እና ቋሚ ግንባታ ያለባቸው ይዞታዎች እንደ ሰነድ አልባ ይዞታዎች ተቆጥረው በዚህ መመሪያ ከአዋጅ በ ም ወኾበሚስተናገዱበት አግባብ አገልግሎት ይሰጣቸዋል ፖ ፈያ ር በፄስነህቦየሠጋሥ ለሰነድ አልባ ይዞታዎች መስተንግዶ ለመስጠት ተሻሽሎ የወጣ መመሪያ ቁጥር በጊዜያዊነት ከተሰጣቸው ካርታ በላይ ተስፋፍቶ የተያዘ ይዞታ ካለ አግባብ ባለው አካል ሳይፈቀድ የተያዙ የከተማ ቦታዎችን ለማስተካከልና ለመከላከል በወጡት ደንብና መመሪያ በተደነገገው መሰረት እየታየ መስተንግዶ ይሰጣቸዋል የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ስለሌላቸዉ በመንግስት በጀት የሚተዳደሩ የመንግስት መስሪያ ቤቶች መንግስታዊ ባልሆኑና ለትርፍ ባልተቋቋሙ የዕርዳታ ድርጅቶች የሙያ ማህበራት እና በራሳቸዉ ገቢ በሚተዳደሩ የመንግስት የልማት ድርጅቶችና ሌሎች ተመሳሳይ ተቋማት የተያዙ ሰነድ አልባ ይዞታዎች የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ አሰጣጥ በመንግስት በጀት በሚተዳደሩ የመንግስት መስሪያ ቤቶች የተያዙ ሰነድ አልባ ይዞታዎች የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ አሰጣጥ ይዞታዎቹ በመስሪያ ቤቶቹ የተያዙ ስለመሆናቸው መስሪያ ቤቶቹ ከሚያቀርቡትና ከሌሎች የጂአይኤስና ሲአይኤስ መረጃዎች ተጣርቶ ሲረጋገጥ የይዞታ ማረጋገጫ ሰነዱ በመስሪያ ቤቱ ስም የሚዘጋጀዉ በስሙ ቋሚየማይንቀሳቀስ ንብረት የማፍራት ስልጣን ወይም መብት የተሰጠዉ መሆኑ መስሪያ ቤቱ በሚያቀርበዉ ማስረጃ ሲረጋገጥ ይሆናል ይህ መሆን ሳይችል ሲቀር በሚመለከተዉ ሥልጣን በተሰጠዉ መንግሥታዊ አካል ስም የሚሰጥ ይሆናል ከከተማው ፕላን አንፃር ተቃርኖ የሌለው መሆኑ ተረጋግጦ በክከተማው ፕሮጀክት ዴስክ በኩል በነባር የይዞታ ስሪት የይዞታ ማረጋገጫዉ ተዘጋጅቶ ይሰጣል መንግስታዊ ባልሆኑና ለትርፍ ባልተቋቋሙ የዕርዳታ ድርጅቶች እና ሌሎች ተመሳሳይ ድርጅቶች ስለተያዙ ሰነድ አልባ ይዞታዎች የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ አሰጣጥ በዚህ አንቀጽ ንኡስ አንቀጽ በተራ ቁጥር እና ላይ የተገለጹት በዚህ ላይም ተፈጻሚነት ይኖራቸዋል በህግ ሥልጣን በተሰጠዉ መንግሥታዊ ተቋም ስም ካርታ ተዘጋጅቶ ይሰጣል በብዙሀን ማህበራት ስለተያዙ ሰነድ አልባ ይዞታዎች የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ የሚሰጠው በዚህ አንቀጽ ንኡስ አንቀጽ ከተራ ቁጥር እና ላይ የተገለጹት በዚህ ላይም ተፈጻሚነት የሚኖራቸው ሲሆን በህግ ሥልጣን በተሰጠዉ መንግሥታዊ ተቋም ስም ካርታ ተዘጋጅቶ ይሰጣል የሙያ ማህበራት እና በራሳቸዉ ገቢ የሚተዳደሩ የመንግስት የልማት ድርጅቶች በዚህ መመሪያ ለድርጅት አገልግሎት የተያዙ ይዞታዎች በተደነገገዉ መሰረት የሚስተናገዱ ሆኖ የሚፈቀደዉ ከፍተኛዉ የቦታ ስፋት ገደብ ሳይደረግበት በሽንሻኖ መሰረት ይሆናል ከአዋጅ በፊት ከመንግስት በሊዝ የተፈቀዱ ይዞታዎች በውላቸው መሰረት የሚስተናገዱ ሲሆን ለነዳጅ ማደያ አገልግሎት የተያዙት ይዞታዎች በዚህ መመሪያ ስለድርጅት ይዞታዎች መስተንግዶ አሰጣጥ በተቀመጠው አግባብ ይስተናገዳሉ በሸማቾች የህብረት ስራ ማህበራት የተያዙ ሰነድ አልባ ይዞታዎች በሚመለከተው መንግሥታዊ ተቋም ስም የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ ተዘጋጅቶ ይሰጣል ለሰነድ አልባ ይዞታዎች መስተንግዶ ለመስጠት ተሻሸሎ የወጣ መመሪያ ቁጥር በተለያየ ጊዜ ለግብርና አገልግሎት በመንግስታዊ አካል በፌዴራል ወይም በከተማ አስተዳደር በህጋዊ መንገድ የተፈቀዱ ይዞታዎች በሰነድ ከተሰጣቸው አገልግሎት ውጭ ግንባታ የተከናወነባቸው ከሆነ ግንባታ ላረፈበት ይዞታ ብቻ በዚህ መመሪያ ስለድርጅት ይዞታዎች በተደነገገው አግባብ የሚስተናገዱ ሲሆን ምንም አይነት ግንባታ ያላረፈበት ይዞታቦታ ወደ መሬት ባንክና ማስተላለፍ ጽቤት ገቢ ይደረጋል የውጪ ሀገር ዜግነት ያላቸው ባለይዞታዎች የመሬት ይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ መስተንግዶ አሰጣጥ በተመሰከተ የውጪ ሀገር ዜግነት ያላቸው አገልግሎት ፈላጊዎች ቀጥሎ በዝርዝር የቀረቡትን ቅድመ ሁኔታዎች አንደ አግባብነታቸዉ አሟልተው ሲገኙ መስተንግዶ ይሰጣቸዋል በስማቸው ቋሚ ንብረት ማፍራት እንደሚችሉ ከመንግስት የተሰጣቸውን ፈቃድ የሚያቀርቡ ከሆነ ወይም በኢንቨስትመንት ስራ ላይ የተሰማሩና እንደ ሀገር ውስጥ ባለሀብት የተቆጠሩ የውጪ ሀገር ዜጋ ወይም የውጪ ባለሀብት መሆኑን የሚገልጽ በኢንቨስትመንት ኤጀንሲ የተረጋገጠ ማረጋገጫ ማቅረብ ከቻሉ ወይም በትውልድ ኢትዮጵያዊ የሆነ የውጪ ሀገር ዜጋ ስለመታወቂያ ካርድ በህግ የተመለከቱትን ሁኔታዎች አሟልቶ የኢትዮጵያ ተወላጅ መሆኑን የሚገልጽ የጸና የመታወቂያ ወረቀት ያለዉ ከሆነ ወይም ኤርትራዊ ዜግነት ያላቸው ከሆነ ከላይ ከንኡስ አንቀጽ እስከ ድረስ ባሉት የተገለጹት እንደተጠበቁ ሆኖ የኤርትራዊያን ንብረት ጉዳይ ለማየት ስልጣን በተሰጠው አካል የንብረቱ ባለመብት መሆን እንደሚችል መወሰኑን ከዉጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የተረጋገጠበት ደብዳቤ ሲቀርብ ወይም ኤርትራዊ ዜግነት ኖሯቸው በስማቸው ይዞታ ያላቸውና በኢትዮጵያ ውስጥ የመኖሪያ ፈቃድ የተሰጣቸው ከሆኑ በማህደሩ ውስጥ የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ ለመስጠት የሚከለክል ነገር አለመኖሩ ማለትም የፍቤት ክርክርና እግድ ወዘተ አለመኖሩ ሲረጋገጥ እና በዚህ መመሪያ የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ መስተንግዶ ለመስጠት የተደነገጉት ሁኔታዎች አንደአግባብነታቸዉ ተሟልተዉ መገኘታቸዉ ሲረጋገጥ ለተመሳሳይ ይዞታዎች የተደነገጉትን መሰረት በማድረግ መስተንግዶ ሊሰጥ ይችላል በዚህ አንቀጽ ንኡስ አንቀጽ እስከ ከተቀመጡት ሰነዶችና ማረጋገጫዎች አንዱንም ማቅረብ የማይችሉ የውጪ ሀገር ዜግነት ያላቸውና በሰነድ አልባ መስተንግዶ ፕዴስከ የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ እንዲሰጣቸው የሚጠይቁት በፍትሀብሄር ህግ ቁጥር እንደተደነገገው በ ወር ጊዜ ውስጥ ይዞታውን ወደ ኢትዮጵያዊ ማዘዋወር የሚኖርባቸው ስለሆነ በስማቸው የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ አይዘጋጅላቸውም ለሰነድ አልባ ይዞታዎች መስተንግዶ ለመስጠት ተሻሽሎ የወጣ መመሪያ ቁጥር በኤምባሲዎች በቆንጽላዎች እና ዲፕሎማቶች የተያዙ ይዞታዎች ከውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ እንዲሰጥ ደብዳቤ ሲያቀርቡ የአገልግሎት ክፍያ ከፍለው በነባር የይዞታ ስሪት በክከተማው የሰነድ አልባ መስተንግዶ ዴስክ ህጋዊ የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ ይሰጣቸዋል የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ሳይኖራቸዉ በከተማ አስተዳደሩ ወይም አግባብነት ባላቸው መንግስታዊ አካላት የተሸጠ ወይም የተላለፈ ቤትና ይዞታ በአስተዳደሩ ከተገነቡት የጋራ ህንጻና በፕራይቬታይዜሽን ኤጀንሲ ከተሸጡት ዉጪ ያሉት ከዚህ ቀጥሎ በተመለከተው መሠረት የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ይሰጣል ከአስተላላፊዉ መንግስታዊ ተቋም ቤቱ የተላለፈበትን አግባብ የሚያስረዳ ሕጋዊ የዉል ማስረጃ ሲቀርብ ይዞታውን ከአስተላለፈው የመንግስት ተቋም ይዞታውን ስለማስተላለፉ በክከተማው ፕጽቤት ተጠይቆ ማረጋገጫ ሲቀርብ የተላለፈዉ ቤት የሚገኝበት ይዞታ ዉስጥ ከአንድ ሰዉ በላይ በሆኑ ሰዎች የተያዘ ሆኖ ይዞታዉ ተቆርጦ መስተናገድ የማይችል ከሆነ የይዞታ ማረጋገጫዉ በተነፃፃሪ የመሬት ድርሻ ይዞታ ካርታ ሊስተናገድ ይችላል ከሸያጭ ውሉ ላይ ከተመለከተው የቦታ ስፋት በተጨማሪ ተስፋፍቶ ከተገኘ አግባብ ባለው አካል ሳይፈቀድ የተያዙ የከተማ ቦታዎችን ለማስተካከልና ለመከላከል በወጡ ደንብና መመሪያ ሊስተናገዱ ይችላሉ የቦታዉ ስፋት በዉሉ ላይ ካልተጠቀሰ ለሌሎች ሰነድ አልባ ይዞታዎች የቦታ ስፋትን ለመወሰን የተደነገጉት በዚህም ላይ ተፈጻሚነት ሊኖረዉ ይችላል የተላለፈዉ ቤት በተላለፈለት ሰዉ ስም የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ የሚዘጋጀዉ በይዞታ አስተዳደር የአገልግሎት አሰጣጥ መመሪያ ቁጥር የተደገጉትን የስመንብረት ማዛወሪያ የታክስና የአገልግሎት ክፍያ ሲፈጸም ይሆናል ሆኖም ከመንግስት ወደ ሌላ አካል ለሚተላለፉት ለድርጅት አገልግሎት ለሚዉሉ ቤቶች የካፒታል ዋጋ ዕድገት ታክስ አይከፈልባቸዉም ለሚተላለፈዉ ይዞታ የሚከፈለዉ የሊዝ ዋጋ ለመኖሪያ አገልግሎት ለሚዉሉት ቤቶች እስከ ሜትር ካሬ ድረስ ቦታ ስፋት ላላቸዉ በሜትር ካሬ አመታዊ የሊዝ ኪራይ ብር ከ ሜትር ካሬ በላይ የቦታ ስፋት ያላቸዉ እና ለድርጅት ወይም ለጥምር አገልግሎት ለሚዉሉት ወቅታዊ የአካባቢዉ የሊዝ መነሻ ዋጋ ይሆናል የሊዝ ዘመኑ የሚሰላው ገዢው ከከተማ አስታደሩ ጋር የቤት ሽያጭ ውሉን ከፈጸመበት ቀን ጀምሮ ሲሆን የሚፈቀደው ገዜም በሊዝ አዋጁና ደንቡ መሰረት ለየአገልግሎቶቹ የተቀመጠው የሊዝ ጊዜ ጣሪያ ይሆናል በሊዝ መነሻ ዋጋ የሚስተናገዱት የሊዝ ዋጋው አከፋፈል ሁኔታ ለተመሳሳይ አገልግሎት በሊዝ አዋጁና በሊዝ ደንቡ ላይ በተደነገገዉ መሰረት ይሆናል በዚህ መመሪያ መስተንግዶ ለሚሰጣቸው ይዞታዎች የቦታ ደረጃ ለመለየት ወቅታዊ ሆኖ በሚመለከተው አካል ተዘጋጅቶ በስራ ላይ እንዲውል በሚደረገው የዋጋ ቀጠና ካርታ ቨር ዉቋወ» ላይ በተቀመጠው የቦታ ደረጃ መሰረት የእያንዳንዱ ይዞታ የቦታ ደረጃ የሚወሰን ሆኖ ዝርዝር አፈጻጸሙ ይህንን መመሪያ ሰማስፈጸም በሚዘጋጀው የአፈጻጸም ማኑዋል ይቀመጣል ለስነድ አልባ ይዞታዎች መስተንግዶ ለመስጠት ተሻሽሎ የወጣ መመሪያ ቁጥር ክፍል አራት ባልተመዘገበ ዉል ስለተላለፉ እስከ ግንቦት ዓም ድረስ የተያዙ ይዞታዎች መስተንግዶ አሰጣጥ ከ ዓም በኋላ የተሰጠ ህጋዊ የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ ያላቸው ይዞታዎች ሆነው ባልተመዘገበ ውል የተላለፉ ይዞታዎች መስተንግዶ የሚሰጣቸው ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ቅድመ ሁኔታዎች አሟልታው ሲገኙ ነው ከአዋጅ በኋላ ካርታ ያላቸው ይዞታዎች ሆነዉ በመመሪያ ቁጥር መሰረት ባልተመዘገቡ ዉሎች ቤት ተሻሽጠዉ እስከ ዓም ድረስ ዉላቸዉን በወቅቱ በነበረዉ የማዘጋጃ ቤቱ አሰራር መሰረት ተሻሻጭ ወገኖች በጋራ ያስገቡትና ዉላቸዉ በወቅቱ በጋራ ስለመግባቱ በወቅቱ ለነበረዉ የመንግስት ተቋም ቦታና ቤት አስተዳደር ዉል ምዝገባ ክፍል አቅርበዉ ይህ ተቋምም ዉሉን ተቀብሎ በዚያን ወቅት የነበሩ የተለያዩ የቴምብር ቀረጦች የተመቱበት ማስረጃ በወቅቱ የነበሩ የሥራ ኃላፊዎች ዉሉን ተቀብለዉ የተመራሩበት ማስረጃ የስም ዝዉዉር ክፍያ የከፈሉበት ደረሰኞች ደብዳቤዎችና ሌሎች የሽያጭ ዉሉ ተቀባይነት እንዳገኘ የሚገልጹ መጻጻፎችና ደጋፊ ሰነዶች በማህደሩ ውስጥ መኖሩ ከተረጋገጠ ውሉ እንደጸደቀ ተቆጥሮ የስም ዝውውሩ በይዞታ አስተዳደር የሽግግር ጊዜ አገልግሎት ፕዴስክ በኩል ይፈጸማል ወይም ከ በፊት ባልተመዘገበ ውል የተላለፈ ሆኖ በወቅቱ ፍርድ ቤት በጋዜጣ ጥሪ አድርጎ ተቃዋሚ ስላለመቅረቡ ማስረጃ የቀረበባቸዉ ዉሎች ከሆኑ ውሉ እንደጸደቀ ተቆጥሮ የስም ዝውውሩ በይዞታ አስተዳደር የሽግግር ጊዜ አገልግሎት ፕዴስክ በኩል ይፈጸማል ወይም ዉላቸዉ ክከተማ ባለዉ ማህደራቸው ዉስጥ የሚገኝ ስለመሆኑ የተለያዩ የቴምብር ቀረጦች የተመቱበት ማስረጃ በወቅቱ የነበሩ የሥራ ኃላፊዎች ዉሉን ተቀብለዉ የተመራሩበት ማስረጃ ደብዳቤዎች ሌሎች መጻጻፎችና ደጋፊ ማስረጃዎች በማህደሩ ውስጥ መኖሩ የተረጋገጠ ቢሆንም ዉላቸዉን ከ ዓም በፊት በጋራ ያስገቡ ስለመሆኑ ማረጋገጫ ያልተገኘላቸዉና አስተላለፊዎቹ በግንባር መቅረብ ለማይችሉባቸዉ ተቃዋሚ ካለ ለፍርድ ቤት ተቃዉሞዉን አቅርቦ ሂደቱን የሚያሳግድ ካልሆነ በስተቀር የስም ዝዉዉሩ እንደሚፈጸም የ ቀን የጊዜ ገደብ የሚሰጥ ማስታወቂያ በአዲስ ልሳን ጋዜጣ እንዲወጣ ተደርጎ በጊዜ ገደቡ የፍርድ ቤት እግዱ ካልመጣ ለሚደርሰዉ ሁሉ ስም የሚዛወርለት ሰዉ የተጠያቂነት ግዴታ ገብቶ የስም ዝዉዉሩ በይዞታ አስተዳደር የሽግግር ጊዜ አገልግሎት ፕዴስክ በኩል የሚፈጸም ይሆናል በዚህ አንቀጽ በንኡስ አንቀጽ የተደነገገው ቢኖርም ከ ዓም በፊት ባልተመዘገበ ውል ተላልፎ የስም ዝዉዉር ሂደት ላይ እያለ አስተላላፊዉ በህይወት ባለመኖሩ ምክንያት በግንባር ያለመቅረብ ሁኔታ ሲያጋጥም በመንደር ውል የተፈጸመን የይዞታ ማስተላለፍ ዉል ከይዞታ አስተላላፊዉ ጋር በጋራ ገቢ ካደረጉ በኃላ የይዞታ አስተላለፊዉ በግንባር ለመቅረብ የማይችልበት ምክንያት አጋጥሞት ወራሽ የቀረበ ከሆነ ሌላ ዉል መፈጸም ሳያስፈልግ መስተንግዶዉ ከደረሰበት ደረጃ እንዲቀጥል ይደረጋል ያ እፉ ም ፍጫ ለሰነድ አልባ ይዞታዎች መስተንግዶ ለመስጠት ተሻሽሎ የወጣ መመሪያ ቁጥር ሆኖም ዉሉ እንዲፈርስ ወይም እንዲሰረዝ የሚቀርብ ምክንያት ካለና ዉሉን በሚመለከት ከወራሽ ጋር ዉዝግብ ካጋጠመ ውዝግቡን በዳኝነት አካል ጨርሰዉ እንዲቀርቡ ይደረጋል ከ ዓም በፊት ባልተመዘገበ ውል ተላልፎ የስም ዝዉዉር ፃዛደት ስለ ባለትዳር በግንባር ለመቅረብ ያለመቻል ሲኖር ከተጋቢዎች አንዳቸዉ በተለያዩ ምክንያቶች አሁን በግንባር ለመቅረብ የማይችሉ በሚሆንበት ጊዜ በግንባር የቀረበዉ ወገን የባለትዳር ስም በነባር ሰነዶች ተሞልቶ እያለ ወራሽ ባልቀረበበት ሁኔታ የግል ባለንብረት ነኝ የሚል ከሆነ ተቃዋሚ ስላለመኖሩ ሲረጋገጥ ይሁን እንጂ በነባር ይዞታ ምዝገባ ወቅት የሁለቱም ባለትዳሮች በህይወት መኖርና የጋራ ባለመብትነታቸዉ ተረጋግጦ እያለ ህጋዊ ወራሽ ባልቀረበበት ሁኔታ የግል ባለንብረት ነኝ የሚል ክርክር ቢነሳ የንብረቱ እኩሌታ በዉርስ ለመንግስት ይገባል ተብሎ ሊቆጠር የሚችለዉ በፍርድ ቤት ተቃዋሚ ተጠርቶ ያልቀረበ ስለመሆኑ ማስረጃ ሲቀርብ ይሆናል የስም ዝዉዉር ምዝገባ ጠያቂዉ ስለሚያሟላዉ ቅድመ ሁኔታዎችና ግዴታዎች በግንባር መቅረብ ከማይችለዉ የይዞታ አስተላለፊ ቤቱንና ስለቤቱ ያሉትን ኦሪጂናል ሰነዶችን የተረከበዉ የስም ዝዉዉር ጠያቂ ከገቢዎች ጽቤት ቤቱ ከፋይናንስ ዕዳ ነጻ ስለመሆኑ ደብዳቤ የማቅረብ ግዴታ አለበት በግንባር መቅረብ ከማይችለዉ ባለንብረት በተላለፈበት ይዞታ ላይ ሊመጡ የሚችሉ ህጋዊ ግዴታዎች ሁሉ የስም ዝዉዉር ጠያቂዉ ሙሉ ኃላፊነቱን ለመዉሰድ ህግ ስለሚያስገድደዉ ይህንን የሚገልጽ ማመልከቻ ማቅረብ አለበት ወይም አሁን የስም ዝውውር እንዲደረግለት በሚጠይቀዉና መጀመሪያ ንብረቱ የተመዘገበለት ወይንም ሊመዘገብለት በሚችለዉ ሰዉ መካከል በርካታ ልዉዉጦች ተካሂደዉ ከሆነና ከዋናዉ ባለቤት ጋር ዉል ማቅረብ ካልቻለ የልዉዉጥ ታሪኩን የሚያስረዳ ሰነድ ማቅረብ አለበት በግንባር ለመቅረብ ከማይችለዉ የይዞታ አስተላላፊ ይዞታ የተላለፈለት ሰዉ የሚፈጽማቸዉን የስም ዝዉዉር ክፍያዎችን በሚመሰከት ከአንድ በላይ ያልተመዘገቡ ልዉዉጦች የተደረጉበት ንብረት ከሆነ እንደ አንድ ልዉዉጥ ብቻ ተወስዶ ክፍያው ይፈጸማሉ በዚህ አንቀጽ በተዘረዘረው አግባብ መስተንግዶ የሚሰጣቸውና ከአዋጅ በኋላ የተሰጠ የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ ያላቸው ባለይዞታዎች የስም ዝዉዉር ክፍያዎች በመመሪያ ቁጥር ዉስጥ በተደነገገዉ መሰረት የሚታይ ሆኖ እንደ ቦታ ስፋት እየታየ የሊዝ መነሻ ዋጋ በማስከፈል በሊዝ ስሪት በይዞታ አስተዳደር የሽግግር ጊዜ አገልግሎት ፕዴስክ በኩል ካርታ ይታተምላቸዋል ከ ዓም በፊት ዉላቸዉን በማኅደራቸዉ ያላስገቡት ከአዋጅ ወዲህ የተሰጠ ካርታ ያላቸዉ ባልተመዘገበ ውል የተላለፉ ይዞታዎች ውላቸውን ስልጣን በተሰጠው አካል አጸድቀው ሲያቀርቡ ብቻ የስም ዝውውሩ የሚፈጸም ይሆናል ችና ሚርቐኮን ለሰነድ አልባ ይዞታዎች መስተንግዶ ለመስጠት ተሻሽሎ የወጣ መመሪያ ቁጥር ከ ዓም በፊት ወይም በኋላ ባልተመዘገበ ውል ወደ ሶስተኛ ወገን ተላልፎ ዉላቸዉን በማኅደራቸዉ ያላስገቡ ደብተር ያላቸው ቤቶች የስም ዝዉዉሮች አፈጻጸም ደብተር ኖሯቸዉ ባልተመዘገበ ዉል ልዉዉጥ ተደርጎባቸዉ ከ ዓም በፊት ዉላቸዉን በማኅደራቸዉ ያስገቡና ውል ሰጪና ተቀባይ በጋራ ያጸደቁት ከሆነ የስም ዝዉዉሩ ተፈጻሚ ይደረጋል ደብተር ኖሯቸዉ ባልተመዘገበ ዉል ልዉዉጥ ተደርጎባቸዉ ከ ዓም በፊት ዉላቸዉን በማኅደራቸዉ ያላስገቡ ሆኖ ሻጭ በግንባር መቅረብ ለሚችልባቸው ውሉን በክከተማው የሰነድ አልባ መስተንግዶ ፕዴስክ በመገኘት በጋራ እንዲያጸድቁት በማድረግ የስም ዝዉዉሩ ተፈጻሚ ይደረጋል ደብተር ኖሯቸዉ ባልተመዘገበ ዉል ልዉዉጥ ተደርጎባቸዉ ከ ዓም በፊት ዉላቸዉን በማኅደራቸዉ ያስገቡ ቢሆንም ውሉ በጋራ ስለመጽደቁ ማረጋገጫ ያልተገኘበት ወይም ውሉን ያላስገቡትና ሻጭ በግንባር መቅረብ የማይችልባቸዉ የስም ዝዉዉር ጥያቄዎች አስተላለፊዎቹ ወይም ህጋዊ ወኪላቸው በግንባር መቅረብ ለማይችሉባቸዉ ተቃዋሚ ካለ ለፍርድ ቤት ተቃዉሞዉን አቅርቦ ሂደቱን የሚያሳግድ ካልሆነ በስተቀር የስም ዝዉዉሩ እንደሚፈጸም የ ቀን የጊዜ ገደብ የሚሰጥ ማስታወቂያ በአዲስ ልሳን ጋዜጣ እንዲወጣ ተደርጎ በጊዜ ገደቡ እግዱ ካልመጣ ለሚደርሰዉ ሁሉ ስም የሚዛወርለት ሰዉ የተጠያቂነት ግዴታ ገብቶ የስም ዝዉዉሩ ይፈጸማል ባልተመዘገበ መንደር ዉል የተላለፉት ሰነድ አልባ ይዞታዎች የስም ዝዉዉርና የመብት ምዝገባን በሚመለከት በአስተላላፊዉ ሰዉ ስም በሲአይኤስ መረጃ ላይ የተመዘገበ ይዞታዉና ቤቱ ሙሉ በሙሉ ተላልፎ ሲገኝ የመስተንግዶ አሰጣጥ ቤቱ የተላለፈበትን የመንደር ዉል ዋናዉን ሰነድ ተዋዋይ ወገኖች ወይም ህጋዊ ወኪላቸዉ ውሉን በክከተማው የሰነድ አልባ መስተንግዶ ፕዴስክ በመገኘት በጋራ እንዲያቀርቡ በማድረግ ዉላቸዉን በጋራ ስለማቅረባቸዉ ሁለቱም ወገኖች እንዲፈርሙ ተደርጎና ተረጋግጦ ከላይ በተራ ቁጥር መሰረት አስተላለፊዎቹ ወይም ህጋዊ ወኪላቸዉ በግንባር መቅረብ ለማይችሉባቸዉ ይዞታዎች ተቃዋሚ ካለ ለፍርድ ቤት ተቃዉሞዉን አቅርቦ ዛደቱን የሚያሳግድ ካልሆነ በስተቀር የስም ዝዉዉሩ እንደሚፈጸም የ ቀን የጊዜ ገደብ የሚሰጥ ማስታወቂያ በአዲስ ልሳን ጋዜጣ እንዲወጣ ተደርጎ በጊዜ ገደቡ እግዱ ካልመጣ ለሚደርሰዉ ሁሉ ገዥዉ የተጠያቂነት ግዴታ እንዲገባ እና ዉሉን እንዲያቀርብ በማድረግ ስለቤቱና ይዞታዉ የነበሩት ኦርጅናል ሰነዶች ማለትም የምሪት ወረቀት የቦታ ኪራይና የቤት ግብር ማሳወቂያ ቢል ቅጽ የቦታ ኪራይና የቤት ግብር ደረሰኞች ዉፃመብራትስልክ የገባባቸዉ ባሰ ትነትን ለመወሰን በደጋፊ ሰነድነት ተቀባይነት ካላቸዉ ጣርቶ ሲቀርብ ለስም ዝዉዉሩ በመመሪያዉ መኃሪ ል ይዞታዎች የቦታ ያነ ለሰነድ አልባ ይዞታዎች መስተንግዶ ለመስጠት ተሻሽሎ የወጣ መመሪያ ቁጥር ስፋት አወሳሰን ድንጋጌዎችን ከግምት በማስገባት ቤቱ በተላለፈለትበገዥዉ ሰዉ ስም ተመዝግቦ የይዞታ ማረጋገጫ ካርታዉ በገዥዉ ስም ይዘጋጃል በመንደር ዉል የተላለፉት ሰነድ አልባ ይዞታዎች ከጠቅላላ ይዞታው ላይ በከፊል ተላልፎ ሲገኝ ከላይ በዚህ አንቀጽ ንኡስ አንቀጽ ስር በተራ ቁጥር እስከ ላይ የተጠቀሱት በዚህ ላይም ተፈጻሚነት ይኖራቸዋል የተላለፈዉ ቤት ከግንቦት ዓም በፊት ስለመኖሩ በማረጋገጥ ቤቱ ያረፈበትና በዉላቸዉ ላይ የተጠቀሰዉ የቦታ መጠን በጂአይኤስ መረጃ ላይ በግልጽ የሚታይ ከሆነ የጂአይኤስ መረጃዉንም በልኬት በማመሳከር በወቅቱ ቤቱ በአንድ ግቢ ዉስጥ የነበረ ከሆነ በጂአይኤስ መረጃ ላይ የቦታ ስፋት ለመለየት ስለሚያዳግት በዉላቸዉ ላይ የተጠቀሰዉን የቦታ ስፋት መጠንን እንደመነሻ በመዉሰድ በመመሪያዉ ለሰነድ አልባ ይዞታዎች የቦታ ስፋት አወሳሰን ድንጋጌዎችን ከግምት በማስገባት ለሁሉም ቤቶች መዉጫ መግቢያ በማይከለክል የፕላን ስታንዳርዶችን በጠበቀ ሁኔታና አጎራባቾች በተገኙበት ልኬቱን በመዉሰድ ስለቤቱና ይዞታዉ የነበሩት ኦርጅናል ወይም ፎቶ ኮፒ ሰነዶች ማለትም የምሪት ወረቀት የቦታ ኪራይና የቤት ግብር ማሳወቂያ ቢል ቅጽ የቦታ ኪራይና የቤት ግብር ደረሰኞች ዉፃመብራትስልክ የገባባቸዉ ሰነዶች እና ሌሎች በዚህ መመሪያ የቤት ባለቤትነትን ለመወሰን በደጋፊ ሰነድነት ተቀባይነት ካላቸዉ እነዚህ ከላይ የተዘረዘሩትን ጨምሮ መካከል ቢያንስ አንዱን እንዲያቀርብ ተደርጎ እንዲሁም ቤቱ ያልተወረሰ እና የቤቱ ባለመብት መሆኑ በወረዳዉ ተጣርቶ ሲቀርብ ለስም ዝዉዉሩ በመመሪያዉ መሰረት መከፈል ያለባቸዉ ክፍያዎች ተፈጽመዉ በዚህ መመሪያ ለሰነድ አልባ ይዞታዎች የቦታ ስፋት አወሳሰን ድንጋጌዎችን ከግምት በማስገባት ቤቱ በተላለፈለትበገዥዉ ሰዉ ስም ተመዝግቦ የይዞታ ማረጋገጫ ካርታዉ በገዥዉ ስም ይዘጋጃል አስተላለፊዉ ሰዉ ለሌላ ወገን ማስተላለፉን የሚያረጋግጥ ያልተመዘገበ የዉል ሰነድ እያለ በተላለፈላቸዉ ሰዉሰዎች ስም ካርታ እንዳይሰራ በዳኝነት አካል ክርክር የተነሳ ከሆነ ይህ ጉዳይ ዕልባት ሳይሰጠዉ የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ መስተንግዶ ማግኘት አይችልም በመንደር ዉል የተላለፉት ቤቶች ከግንቦት ዓም ወዲህ የተገነቡ ከሆኑና የተላለፈላቸዉ ሰዎች የተጻፈ የዉል ሰነድያልጸደቀ ዉል ማቅረብ ከቻሉ አስተላለፊዉ እነዚህን ቤቶች በመንደር ዉል ማስተላለፉን የሚገልጽ ዉል ከተላለፈለት ሰዉ ጋር በጋራ በመሆን በአስተላለፊዉ ማህደር እንዲገባ ተደርጎ ቤቶቹ ቢተላለፉ ምንም ተቃዉሞ እንደሌለዉ በጽሁፍ ለማረጋገጥ ፍቃደኛ ካልሆነና ካላረጋገጠ ለአስተላለፊዉ በመመሪያዉ መሰረት የይዞታ ማረጋገጫ ሊያገኝ የሚያስችለዉ መብት ቢኖረዉም ተፈጻሚ አይደረግም ሆኖም በመንደር ዉል የተላለፈለት ሰዉ በፍርድ ቤት ዉሳኔ በቦታዉ ላይ ላለዉ ቤት ባለመብት መሆኑ ከተረጋገጠ አስተላላፊው ማረጋገጫ ባይሰጥም ኮ።