Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ፃሳቡን ሰብሰብ ለማድረግ ሞከርረ ርት የመሰለ ኮትና ከባድ ቦት ጫማ ጠው መጥፎ መሆን አለበት ስለዚህ መብራቱን አጥፍቶ ቤቱን ከቆለፈ በኋላ ጥቁሯን መኪና እያሽከረከረ ወደጦር ሠፈሩ መጓዝ ይኖርበታል ጊዜ አየበረረ ነው የሮኬቱ መወንጨፊያ ሰዓት ከምሽቱ ፋዐ ሳይ ነው የሚወነጨፈውን ሮኬት ለማሰናከል የተሸ ረበ ሴራ መኖር ያለመኖሩን ለማረጋገጥ ሦስት ሠዓት ብቻ ይቀረዋል ይሁንና ጠረጴዛው ላይ አጉገብ። ይይይ የመጀመሪያው ቁጥር ቀላል ር ይኖራሉ ካተሪን ያ ር የተባሉ ሶስት ልጆችም አፍርቷል የእንደራ ል ሚኖረው አብሮአቸው ቢሆንም የዚያን ወቅት ማለትም ሰኔ ላይ ግን አባቱን ይቅ ሄዶ ነበር በሰኔ ምሽት ሉክ ስራው ላይ ተረኛ አልነበረም ስለዚህም በማእከላዊ ሰዓት አቆጣጠር ዘጠኝ ሰዓት ሶስት ሰዓት ሊሆን ጥቂት ደቂቃዎች ሲቀረው አለም በከፊል እያደረገ እንደነበረው ሁሉ ከቤተሰቡ ጋር ተቀምጦ ቴሌቪዥን ይመለከታል ከቢሊና ከጄን መሀል ሆኖ ትንዷጂን ልጁን ደግሞ ጭኑ ላይ አስቀምጦ ረጅሙ ሶፋ ላይ ተቀምጧጣል ሌሎች ልጆች ከውሻው ጋር ምንጣፉ ላይ ነበሩ አል አርምስትሮግን ጨረቃ ላይ በተራመደ ጊዜ ሉክ እንባው ጉንጮቹ ላይ ኮለል ብሉ ወረደ የቢሊን እጅ ሳበና ጭብጥ አድርጐ ያዘው የዘጠነ አመቷ ልጃቸው ካትሪን በረጉ ቡናማ አይኖቿ አባቷን ትመሰከተዋለች «አማ አባዬ የሚያለቅሰው ለምንድን ነው። ከአፍቃሪዋ ፊሳ ጋር ለ ሰዓታት አብራ መቆየቷንገስ ምን ልትለው ነው።
» «እኔ እኮ የምጠይቀህ ከምሬ ነው አረ ማያ አንተ ብቻህን «ማንነትህን ለማጠቅ አኔ ይህን ለማድረግ አትችልም አድሜህን የማስ ታወስ አቀም እንኳን የለህም» ልመና ይነበባል ሉክ ግን በዚህ የተነሳ ፒት አይን ላይ ች ማለት አልፈለገም «ስለተቀር ቋሪነትህ ከውሳኔው ፍን ኣመሰግናለሁ ነገር ግን ራሴን ለመፈለግ አንተ ልታደር ግልኝ የምትችለው ርዳታ የለም» ፒት ጥቂት ጊዜ ዝም ብሎ ከ በኋላ ትከሻውን ነቀ ነቀ «ልክ ነህ ምናልባት ግን እንደገና እንገናኝ ይሆናል» አለውና እንደገና ወደበሩ አቀና «ምናልባት ፒት ወጥቶ ሄደ ሉክ ቄስ ሎንጋንን ጨበጣቸውና «ስለሁሉም ነገር አመሰግናለሁ» ብሎ ደረጃውን በመውጣት ክፍሉን ለቆ ወጣ ከጥቂት ጊዜ በኋላም ራሱን መንገድ ላይ አገኘው ፒት የሚቀጥለው መንገድ ላይ ቆሞ አንድ ከረ መካስ ተመሳሳዩን ኮፍያ ካደረገ ሰው ጋር ። » አለው «ቢሊ። » አለ አንቶኒ የጂ ያው አለ ሱክ ያቄውን እንደሚቀበል አውቃ ነበር ምንም አይነት ችግር ቢፈጥርበትም ጓደኛውን መርዳት የክብር ጉዳይ እንደሆነ ነው የሚያስበው ምክንያቱ ምንም ይሁን ምን እሷ ግን ተናዳለች «አመሰግናለሁ» አለ አንቶኒ «ምንም አይደለም» አለ ሉክ «ነገር ግን መኪናዋ አለባት ያላት መቀመጫ የሁለት ሰው ብቻ ነው» ኤልስፔዝ በሩን ከፈተችና ወጣች «ግቢ» አለች ብስ ብሳ ንዴቷ እንዲህ በቶሎ ቱግ በማለቱ በራሷ ። አሁን አእያዳፋሁ በመጠጥ ሽነ አባው ፉ ረው ይም ሰውየው «ፍራንክ ነው የምትፈልገ ሆናል ዜ ግን « ነ ዋ ዕት ር አስወጣሀለሁ» አለና የያዘውን ጆግ አስቀምጦ እጁን በሽ በየሰዉ ኪስ በየሱቆች በ ሳንቲም ምልቷል የታክሲዎቻር የጾብቹ ርጡ ብ በባንኮኒው በር ይም ጐንበስ ሲል ር አይኑ ለጥቂት ጊዜም ቢሆን ከሉክ ላይ ተነቀስ ሺ መፍ ረመ በዚያው ቅጽበት ሉክ መዳየ ምጽዋቱን አነሳና ኪሱ ንና ሊፈተሹ የሚችሉ ኪሶችን ተመሰከተ ወ ጠይና ከተተው በጣም ቀላል መሆኑ ቱስፋውን ቢቤሽይል ቡ ከ ስሰ በትም የሚያንቃጭል ድምጽ በመስማቱ ባ ንዳል ና መሸጫ ካፊቴሪያ ሲመሰክከት አንድ ሰው ባን አ ጋ ቆሞ ሌላ ሴት ደግሞ ደንበኞቿን ታስተና የባንኮኒው ሰውዬ ሉክን ማጅራቱን ያዘና ከቡና ቤቁ ቦታ ቢሆን ለሚፈልገው አሳማ ሲውል እያዳፋ አስወጣው በሩ ላይ ዴርሰው አንዴ በካልቾ እስኪያ መሪስ ፍር ተምሰው ድረስ ሉክ ለመከላከል አልሞከረም ነበር ካልቾው መስመ ው ቀሳል አልነበረ ም ስላመመው የሠራውን ስራ ረስቶ ከሰውየው ጋር ለመጣላት ወደ በቅልጥፍና ዞር አለ ስውዬው ድንገት በፍርዛት ተዋጠና ክንድ ማሽ ያደ «የሮኬት ወደኋላው ተመልሶ ባንኮኒው ውስጥ ገባ ጋ ሉክ ለምን እንደተበሳጨ ራሱን መጠየቅ ጀመረ ወደ ጋ ዐዐዲጳልሪፀዳ ያ ቦታ የሄደው ሊለምን ነው አንዲወጣ ሲጠየቅ ለመውጣት ፈቃዩኛ አልሆነም ካልቾው አላስፈላጊ ላን ይኘላል ነገር ግን የአይነ ስውሪ ን ገንዘብ መወሰዱ ተገቢ ክብሩን ለመከላከል ግን ወደኋላ አሳለም ይሁንኖ በሎ ጅራቱን በአግሩ ስር ወሽቆ እንደሚሄድ ውሻ ከአላጃ ቢው መለስ ብሎ ሄደ በአንዲት ጉራንጉር መንገድ ሲደርስ ድንጋይ አንስቶ በንዴት ሳጥኗን በታተናት ውስጡ ያለው ብሮና ሣንቲም አንድ ላይ ተደምሮ ከሁለት ወይም ሦስት ዶላር እንደማ ልጥ መተ ገንዘቡን በኮቱ ኪስ ውስጥ ከተተና ወደዋናጤ መንገድ ሄደ ለልግስናው አግዚአብሄርን አመሰገነና ከዚህ ችግር ውስጥ ሲወጣ ሦስቱን ዶላር ለአይነ ስወራን መርጃ ኦንደሚመልስ ቃል ገባ ኽረ አንዲያውም ሠላሳ ብር አሠጣለሁ አረንጓዴ የዝናብ ልብሰ የፅበሰሶው ሰውየው የጋዜጣ መሸጫ ኪዮስክ ላይ ቆሞ ጋዜጣ ያነባል ጥቂት እርምጃዎችን ፈንጠር ብሎ አንድ አውቶብስ ቆመ አውቶብሱ ወዴት አንደሚሄድ ሉክ አያውቀም ይፄ ግን ችግር አልነበረም አውቶበሱ ውስጥ ሲገባ ሹፌሩ አትኩሮ ተመለከተው የተናገረው ነገር ግን አልነበረም ፌርማታ መሄድ አፈልጋለሁ» አለው ሉክ ከሌለህ በስተቀር የትም ቢሆን ዋጋው ሰባ ነው» ገንዘብ ላይ ሳንቲሞችን አውጥቶ ከፈለ የሚከታተለው ሰው ላይኖር ይችላል ወደ ላ መቀመጫ እየሄደ አይኑን ዞር ብሎ በመ ቆቶ ተመለከተ ባለዝናብ ልብሱ ሰው ጋዜጣ ቆሞበት ከነበረው ቦታ ሄደ ሉክ ው ታክሲ የሚጠራ ይመስላል አሱን አይከታተለው ይሆናል ዐዲጳሪዕዳ አብሮ ሁኖ መንገዱን ላይና ሚል ቢው የታክሲም ሆነ የባለዝናብ ወዴት መሄድ እንዳለበት በማመንታት ሳይ እያለ ከአውቶ ብሱ ውስጥ ከወረዱት ውስጥ አንዱ ወዴ ኪሱን ሲፈትሽ ልብ ብሎ ተመለክተው ሉክ አየተመ ለከተው ሰውየው ሲጋራውን አቀጣጠለና በረጀሙ ሳብ አደረገለት አይቀ ረም ማሰብ ጀመረ በስለላ ስራ ስልጠና ሳይኖረው ርም ግን ለምን። ህህዊህብበህዊበህብበበበወህህብህ አንቶኒ ካሮል በሕገመንግስት ጐዳና የአምስት ዓመት ዕድሜ ያላትንና ከእናቱ የተዋሳትን መኪና እያሽከረከረ ነው መኪናዋን የተዋሳት ከአንድ ዓመት በፊት ሲሆን ወላጆቹ ከሚገኙበት ቨርጅኒያ ወደ ዋሽንግተን ዲሲ በሚመጣበት ጊዜ ነበር ከዚያ በኋላ ወደ ወላጆቹ ቤት ፄዶ ስለማያውቅ ሊመልሳት አልቻለም እናቱ በአሁኑ ጊዜ ሌላ መኪና ገዝተው ሊሆን ይችላል መኪናውን ከኪው ሕንፃ ፊት ለፊት ባለውና ሮው ተብሎ በሚጠራው ግቢ ውስጥ በተዘጋጀው የሬት ማቆሚያ ቦታ ላይ አቆማት ሕንፃው የምሽን አይነት ነ አለው በጦርነቱ ጊዜ በጥድፊያ የተሠራ ሲሆን የሚነ ውም ሊንከን መታሰቢያ አጠገብ ነው ሕንፃው ር አይደለም ይሁንና እዚያ መሆኑ ሁሌም ደስታ ይሰጠዋል በጦርነቱ ወቅት አብዛኛውን ጊዜ ያሳለፈው እዚሁ ሕንነ ውስጥ በሚገኘው ሲአይኤ በተባለውና ቀደም ሲል ደግሞ የስትራቴጂ አገልግሎት ቢሮ ይባል በነበረው መስሪያ ቤት ውስጥ ነበር እነዚያ ቀናቶች በጣም ጥሩ ጊዜዎች ነበሩ በዚያን ጊዜ ማንኛውም የስለላ ድርጅት ከፕሬዚዳንቱ በስተቀር ማንም ሰው ጣልቃ ሳይገባበት የፈለገውን ሥራ እየሰራ መኖር ይችል ነበር አንቶኒ የምስጢር ሥራ ስለላ የደፋሮችና የሽፍቶች ሥራ እንደሆነ ያምናል አሁን ግን ቢሮው አካባቢ የሚርሂ ረጉ ፍትጊያዎችን ሊቋቋማቸው የቻለ አይመስልም በሲ አይኤ ውስጥ እስካሁን ከፍተኛ ተሰሚነት ካላቸው ሰዎሥች ውስጥ አንዱ ነው የቴክኒክ አገልግሎት የሚባለው ክፍል የሰዎችን ቢሮ ሰብሮ የሚገባ ስልኮችን የሚጠልፍ መድሃ ኒቶች በሰዎች ላይ እንዲሞከሩ የሚያደርግና ሌሎችንም ህ ወጥ ተግባራት ለማከናወን የተቋቋመ የሲአይኤይ አንዱ ክፍል ነው የአንቶኒ ስልጣን መሠረት ያደረገው በጦርነቱ ወትት በሰራው ጀብዱና በተለያዩ ዛገሮች በተከታታይ ባደረጋቸው የመንግስት ግልበጣዎች ላይ ነው ይሁንና ጠላቶችም አሉት በተገቢው መንገድ የማያነጋግራቸው አለቆቹ እድ ገታቸውን ሲቃወማቸው የነበሩ ብቃት የሌላቸውና ደካማ ሠራተኞችና መንግስት ሚስጢራዊ ሥራ ውስጥ መጋባት የለበትም ብለው የሚቃወሙ ሰዎች በሙሱ ጠላቶቹ ናቸው እነዚህ ሠዎች አንድ ስህተት ሲሰራ ቢያገኙት ወደ መቀመቅ ሊልኩት ምንም ጊዜም ዝግጁ ናቸው ዛሬ ደግሞ እጁ ከመቼውም ጊዜ የበለጠ በትልቅ ጉዳይ ላይ የገባበት ወቅት ነው ወደህንፃው ውስጥ እየተጣደፈ ሲገባ ሆን ብሎ ሌሎችን ጭንቀቶቹን ወደጐን ትቶ የወቅቱ ችግር በሆነው ዶክተር ዐዐዲልሪፀዳ ጋ የሚጠራው ያይ» ሱክ እ ተጠን ግንባር ቀደዷሙና ሁፁ ሉቃስ ላይ አተኮረ ስፖ ው በአሜሪካ ውስጥ ካሉ አደገኛ ጓላማ ሥጋት ላይ አንቶነ ሕይወቱን በሙሉ የሰጠለ ን የጣለ ነው ኦ በይ ያሰለፈው ቢሮው ውስጥ የሌሊቱን አብዛኛውን ክፍል ካ መላጨትና በሚዙን ለለ ቤቱ የሄደው ጤሙን ላው የጥበቃ ሰራተኝ ሲያ ተየር ነበር መግቢያው ላይ ሠ አደሩ ሚስተር በአግራሞት አየተመለከተው ው ካሮል። ሊሆን ሚችለው ግን ከብዙ ዓመታት በፊት ጥሏት የሄዴው ን በግሏ ሰዎችን ቀጥራ ክትትል እያስደረ ትም ፈረንሳዊት ልትሆን እንዳለዐ ስቱ ፍች ፈል ብ ሚስት መሆኑ ነው ምናልባ ትችላለች ህ ሁሉ አማራጮች ሊያረኩት አልቻሉም ይሁንና ደታ ስጫት ሸንቆጥ አድርጐታል ሰዎቹ ስለሱ የሚያ ውቁት ነገር ሊኖር ይችላል የሚከታተሉት ለማንኛውም ዓይነት ምክንያት ይሁን ስለሱ ግን የሚያውቁት ነገር አላቸው ቢያንስ እሱን ከራሱ የተሻለ እነሱ ያውቁታል ወዲያው ሁለቱን ሰዎች ለመነጣጠልና ከወጣቱ ጋር ፊት ለፊት ለመገጣጠም ወሰነ ሀደ አንድ የሲጋራ መሸጫ ውስጥ ገባና ከሰረቀው ገን ዘብ ውስጥ በማውጣት ሲጋራ ገዛ ከሱቁ ሲወጣ በባለ ዝናብ ልብሱ ሰውዬ ምትክ ባለ ባርኔጣውን አገኘው መንገ ዱን ጨረሰና ታጠፈ መታጠፊያው ላይ ኮካ ኮላ የጫነ ከባድ መኪና ቆሟል ሹፌሩ የለስላሳ ሳጥኖችን እያወረደ ወደቡና ቤት ውስጥ ያስገባል ሉክ የመኪናው መንገድ ውስጥ ገባና ወደመኪ ናው ጫፍ በማምራት በመኪናው ተከልሎ እሱ በማይታ « በትና እሱ ግን መንገዱን ማየት ግግጭሥ ሽን ቦሚችልበኑ ቦታ ከጥቂት ደቂቃዎች በኃላ ባ ደ ፍለጋ በሮችንና መስኮቶቹን ማሰስ ደው ሰውዬ ሊ ሉክ መሬቱ ላይ ተኛና ወደመኪናቡ ካን እንደተኛ የሚከታተለውን ሰው ቡና ኣይነላ ንካባለ መመልከት ቻለ ት ሱሪና ጫና ሰውየው የሉክ መጥፋት ስላሳሰበው ይ ውን ጨምሯል ወዲያው ደግሞ ከሂዩበት ላ ርምጻ መጣ ወደ ቡና ቤቱ ገብቶ ከአንድ ደቂቃ በ ተመልለ ወጣ መኪናውን ሲዞረው ከቆየ በኋላ ኋላ ተመልለ መንገድ አመራ ከጥቂት ጊዜ በኋላ ሩጫውን ተ ሕግረኞኑ ሉክ ተደሰተ አንዲህ አይነቱን ድብብቆሽ ያያዘው ተማረው ባያውቅም ሥራውን ግን በሚገባ የተዚ ስላል በመኪናው ስር እየዳኸ በመኪናው ፈተ ዶማ ወጣና ቆመ ፉርጐው አጠገብ ቆሞ ሰው ይናር ሰፊኑ በማለት አይኑን ሰዶ ተመሰከተ ባለባርኔጣው ለቤቲ ቱን ጨምሮ እየነሦደ ነው ውዬ ፍጥነ ሉክ የመኪናውን መንገድ አቋርጦ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች መሸጫ ሱቅ ላይ አል። ቁቁፆዎ ል ንቶኒ ካሮ የቴክኒክ አገልግሎት ክፍል የደመ ን ር ሰም ነው ነው አንቶኒ የተቀጠረው በ ሲአይኤ ሲቋቋም ዋሽንግተን ውስጥ ለመስራት አድሮ ጀምሮ ክት ያበዓወጠዛ ነው በሀርቫርድ ውስጥ ስነ ለከቱ ጊዜም በስለላ ድርጅቱ ውስጥ ናስ አትርፏል በሀምሳዎቹ ውስጥ በርሊን ተመድ በት ጊዜ ዋሻ በማስቆፈር ወደ ሶብየቶች ግዛት ከልቆ በመ ግባት የኬዲቢን ሚስጥር በስልክ ሲያስጠልፍ የነበረወ እሱ ነው ዋሻው ለስድስት ወር ያህል ሳይደረስበት በመ ቆየቱ ሲአይኤ ውድ የሆኑ ብዙ መረጃዎችን ለማግኘት ችሏል ይሄ ስራ በቀዝቃዛው ጦርነት ወቅት ከተሰሩት የስ ለላ ስራዎች ሁሉ የላቀ ሆኖ በመገኘቱ አንቶኒ ታላቁን ሹመት አገኘ የቴክኒክ አገልግሎት ላይ ላዩን ሲታይ የማሰልጠኛ ማእ ከል ይመስላል ቨርጅኒያ ውስጥ በሚገኘው አንድ ትልቅ የገጠር ቤት ውስጥ ሰልጣኞች እንዴት የሰው ቤት ሰብረው መግባት እንዳለባቸው የድምፅ መቅረጫ መሳሪያ እንዴት ደብቀው እንደሚያስገቡ ኮዶችንና በአይን ሊታዩ የማይችሉ ቀለማትን እንዴት መጠቀም እንዳለባቸው ዲፕሎማቶ ችንና የሌላ ፃገር ሰላቶችን እንዴት ማስፈራራት እንደሚገ ባቸው ይማራሉ ይሁንና ስልጠናው በዛገር ውስጥ የሚደ ረጉ ስለላዎችን ለማክሸፍም ይረዳል ሲአይኤ በሀገር ውስጥ መንቀሳቀስ አይፈቀድለትም የሚለው ሕግ ብዙም ር አይፈጥርባቸውም አንቶኒ ለማድረግ የሚፈልገው ፅን ነገር በሙሉ ማለትም የሠራተኛ ማህበራኑ ስልክ ከመጥለላ አንስቶ አዳዲስ መድፃኒቶችን በቲ ላይ አስከመምክር ድረስ ያለው ስራ በስልጠና ወናል ና ሽፋ በሉክ ላይ አይደለም ስድስት ልምድ ያላቸው የስለላ ወኪሎቹ የሚደረገው ክትትልም ከዚህ የቱ ውስጥ ተሰብስበዋል ክፍሉ ሠፊና በጦርነቴ ና ኪ ርካሽ ቁሳቁሶች በስተቀር ምንም ነገር የሌለበት ምክ ከነ ንና አንቶኒ ይህን አይነቱን የዘላን አይነት ቢሮ ይጠየለፆ አንቶኒ ለወኪሎቹ እያስረዳቸው እያለ ፒት የሉክን ፎቶግራፍና በታይኝ የተፃፈውን አጭር ጣኅ አቀበለው «የዛሬው ኢላማችን በውጭ ጉዳይ ሚጋ ስር የሚሰራ መካከለኛ ስልጣን ያለው ሰው ሲሆን ከ የሆነ የመንግስት ሚስጥር የሚያውቅ ሰው ነጡ አእምሮው እንደመቀወስ ብሏል ሰኞ እለት ከፓሪስ ዚሀ መጥቶ ሌሊቱን ካርልተን ሆቴል ውስጥ ካሳለፈ ማክሰኞ እለት መጠጡን ሲጨልጥ ውሏል ለሊዖ በሙሉ ወደ ሆቴሉ ሳይመጣ አድሮ ሲነጋ ወደ አንድ በዜ አልባዎች መጠለያ ሄዲል ምን ያህል የፀጥታ ችግ ሊያስከትል እንደሚችል ግልጽ ነው ር ከወኪሎች ውስጥ አንዱ የሆነው ቀዩ ሪፍዝርነ እጁን አወጣና «ጥያቄ አለኝ አለ «ቀጥል «ለምን ወደዚህ አምጥተን ምን እንደተፈጠረ አንጠደ ቀውም። እንግዳ የሆንክ አይቀርም አቅጣጫው የጠፋው ሰው ሆኛለሁ» «አዎ እኔም እንደሱ ለማለት ነበር የፈለግኩት ቃኘት አደረጋት ፊቷ ላይ የመደነቅ ፈገግታ ይነበባል እያሾፈችበት እንደሆነ ገብቶታል ይፄን ሁኔታዋንም ወዶ ታል «የማላውቀው ስሜንና አድራሻዬን ብቻ ሳይሆን ምን አይነት ሰው እንደሆንኩም ጭምር ነው» ሲል አብራራላት «ምን ማለይ «ግልፅ ንደሆነ አላውቅም» አለ ለአንዲት መ ገድ ላይ ላገኛት ሴተኛ አዳሪ የልቡን ዘርዝሮ መናገሩ ቲል ነት መስሎ ቢታየውም አማራጭ አልነበረውም «ታማኝ ባልና አፍቃሪ አባት ባልደረቦቼ ሊተማመኑብኝ የሚችሉ ሰራተኛ ወይም ደግሞ ወመኔ እሆን እንደሆነ አላውቅም ማለቴ ነው ይህን አለማወቄ ደግሞ በጣም ያስከፋኛል «ማሬ የሚያስጨንቅህ ያ ከሆነ እኔ ምን አይነት ሰው ንደሆንክ በደንብ አውቂቁአለሁ ወመኔ ብትሆን ኖሮ መስሎ ሳይሰማህ «ፃብታም ነኝ ሰዎችን ገድያለሁ ሰዎችም ብለህ ነበር የምታስበው ይ ካጹ ልክ ብላለች ሉክ አንገቱን ጠጦክጠክ ቢ ብቻ አልረካም ጥሩ ሰው መሆን አንድ ነጻ ኳ ግን እኒ መሆን የምፈልገውን አይነት ሰጡ ው ነቤ ነ ቀርቼ ይሆናል ሆን ላለነ አንኳን ወደ ሰው ዘር በደህና ተቀላቀ ሙ ሁላችንም ብንሆን እንደዚያ አይነት ስሜት መ ተአለኝኬ አንድ ቤት በር ላይ ቆመችና «እዚህ ነጡ ጪ አለችው ማረፊጺዚ ደህና ሁኝ ንደማመንታት አለችና ጥቂት አሎትው ከ ትፈልጋለህ አዎን» ሰዎች እንደቆሻሻ እንዳያዩህ ከፈለግክ ራስህን ብ ካክል ጥሩ ነው ጢምህን ተላጨው ፀጉርህንም ንስ ረው ከዚያም አንድ ደህና ኮት ፈልገህ ልበስ ትክክል መሆኗን ሱክ ተገነዘበ እንደዚህ እብድ መስሉ እንኳን እራሱን ፈልጐ እንዲያገኝ ሊረዳው የሚችልና ብሎ ሊያየው የሚፈልግም ሰው አይኖርም «ትክክል ላ ሆፒ አትቀሪም አመሰግናለሁ» አለና ዞር ብሎ ደ ኮፍያም እንዳትረሳ አለችው ከኋላው ራሱን ነካ አደረገና ዞር ዞር ብሎ ተመለከተ በጉዳናፁ ላይ ከሚታዩት ወንድም ሆነ ሴት ኮፍያ ያላደረገ ብቺ ሰው እሱ ነው ለመሆኑ አንድ በረንዳ አዳሪ እንዴት ነቡ አዲስ ልብስ ማግኘት የሚችለው። » አለች ፈገግ አለና እሱም እጁን አውለበለበላት አካላዊ ምልክቶችን በደንብ ይረዳል ብዙ ጊዜም ሰዎች ማሰት የፈለጉትን ነገር ተረድቶ ምላሽ ይሰጣል በዚህም የተነሳ የአንዲትንም ቃል ትርጉም እሄ ማያውቅ ለመረዳት ቢሌ ወራት ሐጅን ሃክ ለባሽ ግ ላይ በአልኮል ሱስ የተጠመደችዋ ይ ር ትሸኮረመማለች እድሜዋ ዛምሳ ከ ዓመቷ በኋሳ ከተከሰቱ ነገሮች ውስጥ እንት እንኳን አታስታውስም እስከ አሁንም ራሷን የ መ ከተው ልክ እንደአንዲት ወጣት ሴት አድርጋ በ ሮኬት ዐዐዲልሪፀዳ የሚንከባከባትንና የሚያፈቅራትን ሽማግሌ ባሌ ነው ብላ ኦ ና አትቀበልም ለ መጠይቅ በሚደረግበት ክፍል መስታወት ውስጥ አሻግራ ስትመለከት በመኪና ግጭት ጭንቅላቱ የተጐዳ ንና ብሩህ አአምሮ ያለውን የኪነ ሕንፃ ባለሙያ ሮናል ወሃ አየችው በወረቀት ላይ የተሰጠውን ፈተና እየሰራ ነው የሱ ችግር ቁጥሮቹን መርሳቱ ነው ሶስትንና ለመደመር ጣቶችን በመቁጠር ረጅም ጊዜ አራትን ይወስዳል ር ብዙዎቹ ህመምተኞች በመድሃኒት ወይም ደግሞ በኤሌክትራክ ንዝረት አማካኝነት ጤንነታቸው ሊመለስ ይችላል የቢሊ ሥራ ግን የበሽታዎቹ ቦታ የት ላይ እንደሆነ ቦታውን ማወቅ ነው ትናንሽ የአእምሮ ችግሮችን በማጥናት የጤነኛ አእምሮን ሥራ በግርድፉ ለማወቅ ችላለች የኪነ ሕንፃ ባለሙያው ርናልድ በትሪ ላይ የተቀ መጡ እቃዎችን ተመልክቶ ሶስት ወይም አራት መሆና ቸውን መናገር ይችላልሱ እቃዎቹ አስራ ሁለት ከሆኑና መቁጠር የሚገባው ከሆነ ግን ረጅም ጊዜ ይወስድበታል እንደዚያም ሆኖ ሊሳሳት ይችላል ይህ አንድ ቦታ ላይ ያሉ ነገሮችን በፍጥነት ተመልክቶ ምን ያህል እንደሆኑ መገመትና መቁጠር የተለያዩ ችሎታዎች እንደሆኑ ቢሊ ፍንጭ አግኝታለች በዚህ ዓይነት ቀስ በቀስ አእምሮን ለመከፋፈል ችሳለች ትውስታ ቋንቋ ሒሳብ እያለች የአእምሮን ቦታ ለማ መላከት ሞክራለች ችግሩ አነስተኛ ከሆነ እና የአእምሮ ጉዳት ጋር የሚገናኝ ክሆነ ጤናማ ችሎታው የሚገኘው ሸሸ ነ ክፍል ነው በማለት ቢሊ ትተነ ው ይህ የተነበየችው ኣነ አይ የአእምሮ ክፍል በዚህ አካፄሄዲ ስራው ሁለት መቶ አመ ይቸላል በተጨማሪም ሥራዋን መመ ተፍቸን ነው ከሌሎች የሥነ ልቡና ባለሙያዎች ጋር ተቀናጅታ ድ ከዚህ ልትፈጥን ትችላለች በዚህ አይነት የአእም ሮ ከ በሕይወት ዘመኗ ለማየት ትችላለች ምኞቷም መግደል ካነሳሳው የመደበት ስ ር ያለች እአምሮ ሕመም ፈጣን የሆነ ፈውስ ብዙ ት አይቻልም ይህም ሆኖ ግን አአምሮ እስከዛሬ መስጠ ች ታላቅ ሜስጥር እንደሆነ ነው በሊ ጠ ፍጥነት ማከናወን ከቻለች ግን ስለ ዛሬው የተሻለ ግንዛቤ ማግኘት ይቻላታል ደ ከሆነ ደግሞ እንደ አባቷ አይነት ችግር ያለባቸው ሰዎች ፈውስ ሊያገኙ ይችላሉ ንስ ር ፎቅ ለመሄድ ደረጃውን እየወጣች ስ መመዊው ህመምተኛ ማስብ ጀመረት ጆሴፍ ሌሉ የሚለው ስም ጆ ብሉው ሊሆን ይችላል ለምንስ በእኩለ ሌሊት ከሆስፒታሉ እንዲወጣ ተደረገ ቢሮዋ ደረሰችና በመስኮቷ በኩል እየተሰራ ያለውን ህንፃ ተመለከተች ለሆስፒታሉ አዲስ ክንፍ እየተሰራለት ነው ለክንፉ የሚሆን አዲስ የደራ መዋቅርም ተከፍቷል የሚል ነ ተ ፍክ ት ቢሊ ማመልከቻ አስገብታለች ከባልደረቦቿ ውስጥ አንዱ የሆነው ዶር ሊዮናርድ ርዝም እንዲሁ አመልክቷል ሌን ቢሊን በአድሜ ይበልጣታል በልምድና የተለያዩ የምርምር ስራዎችን በማሳተም ግን እሷ ትበልጠዋለች ከዚህ በተጨማሪም የማስታወስ ስነልቦና መግቢያ» የሚል መጽሀፍም አሳትማለች ሌንን እንደምታሽ ንፈው ርግጠኛ ናት ነገር ግን ለቦታው ሌሎች ሊወዳደሩ የሚችሉ ሰዎች ስለመኖራቸው የምታውቀው ነገር የሰም ስራውን ደግሞ በጣም ትፈልገዋለት ዳይሬክተር በምትሆ ንበት ጊዜ በስሯ የሚሰሩ ብዙ ሳይንቲስቶች ይኖራሉ አደሱ ሕንፃ በሚሰራበት አካባቢ ከሠራተኞች ጐን በሱፍ ልብስ ሽክ ያሉ ሰዎች ተመለከተች ሕንፃውን አየጉበኙ ያሉ ሰዎች ይመስላሉ በደንብ ተጠግታ ስትመሰከት አብራ ቸው ሌን ሮዝ መኖሩን ተገነዘበች «ሌን ሮዝ የሚያስጐበኛቸው ሰዎች እነማን ናቸው። ወደ ባቡር ጣቢያው የመጣው አንድ ጉዳይ ኖሮት እሱን በፍጥነት ከጨረሰ በኋላ በቶሎ ሊመለስ ሊሆን ይችላል ተመልሶ ሲመጣና መኪና ውን ከቦታዋ ሲያጣት ለፖሊስ ሪፖርት ሊያደርግ ይሸለም ሉክ በዚያን ሰዓት ርቆ ስለማይሄድ ወዲያው በፖሊስ ክ ትል ሊያዝ ይችላል ይሄ ጥሩ አይደለም መጆመሪያ ሰው የው ወደየት አንደሚፄድ ማወቅ አለበት እስከባቡር ጣቢያው ድረስ ተከትሎት ሄደ ጧት ላይ የተወረረ ይመስል የነበረው የባቡር ጣቢያው ውስጠኛ ክፍል አሁንም በሰዎች ተሞልቷል ከሰዎች ሁሉ በቀላሉ ተለይቶ የሚታይ መስሎ ተስማው እዚያ ያሉት ሰዎች ሁሉ ንፁህና በደንብ የለበሱ ናቸው ብዙ ስዎች አይኖቹን ከሱ ላይ ያሸሻሉ አንዳንዶች ደግሞ በንቀትና በጥላቻ ይመለከቱታል ጧት አንጠልጥሎ የወረወረው የባ ቡር ጣቢያው ሰራተኛ ሊያገኘኝ ይችላል የሚለው ዛሳብ መጣበት ያኔ ብጥብጥ መነሳቱ አይቀርም ስውየው ደግሞ እንደሚያስታውሰው ርግጠኛ ነው የፎርዲ ባለቤት የትኬት መሸጫ መስኮቱ ላይ ሰልፍ ያዘ ሉክም ሰልፍ ያዘ የማንንም ዓይን ላለማየትና ማንም ለይቶ እንዳያየው ለማድረግ አቀርቅሮ መሬቱን መመልከት ጀመረ ሰልፉ ወደፊት ገስገስና ባለፎርዱ መስኮቱ አጠገብ ደረሰ «ውሎ ገባ ፊሳደልፊያ» አለ ይሄ ለሉክ በቂው ነበር ፊላደልፊያ ከሰዓታት በላይ ያስኬዳል ሰውየው ቀኑን ሙሉ ከከተማ ውጭ ይውላል ማለት ነው ከመመለሱ በፊት ስለመኪናው መሰረቅ ሪፖርት የሚያደርግ ሰው አይኖርም ሉክ እስከምሽት ችሣ የዮ ቢይዛት የሚያደርስበት ምንም አይነት ከሰልፉ ወጣና እየተጣደፈ ሄደ ከውስጥ መውጣቱ እፎይታን ሰጠው መን በረንዳ አዳሪዎች እንኳን ቢሆኑ የመሄድ መብኑ ረ ወደማሳቹሴት ጉዳና ተመለሰና የቆመችዋን ፎርሩ ችቤ ጊዜ ለመቆጠብ አሁኑን ሊክፍታት ይገባል መንገዷ። አጆቹ ለስለሳ ናቸው የጉልበት ሰራተኛ አለመሆኑን ያለ መሆነ ለመጥፎ የአየር አሁን ደግሞ ንፁህ በመሆናቸው ያረጋግጣሉ የፊቱ ቆዳ ሁኔታ የተጋለጠ ጥርት አለመሆኑን አመልካች ነው ፀጉሩ በደዴንብ ተቆርጧል በመስታወቱ ውስጥ የሚታየው ሰው ዛሬ የለበሰውን አይነት ልብስ የተለማመደው ይመስላል ፖሊስ አለመሆኑን ዕርግጠኛ ነው በሻንጣው ውስጥ ኮፍያም ሆነ ካፖርት የለም በዚህ ቀዝቃዛ የጥር ወር ውስጥ ያለነዚህ መሄዱ ጥርጣሬ ውስጥ እንደሚያስገባው አውቋል አቤት ውስጥ ያገኛቸው እንደሆነ ማሰብ ጀመረ ጥቂት ሰከንዶችን ወስዶ ማየቱ የተሻለ ሳይሆን አይቀርም ቁም ሳጥኑን ከፈተው ውስጡ ብዙም ነገር የለም የሚስስ ቦኖቲ ሦስት ቀሚሶች ይታያሉ ባለቤቷ ቅዳሜና እሁድ የሚለብሰው ጃኬትና ምናልባትም በሰንበት ወደ ቤተክርስቲያን ሲሄደ የሚለብሰው ሊሆን የሚችል ጥቁር ሱፍ ተሰቅሏል ካፖርት ግን የሰለም ምናልባትም ሚስተር ቦኖቲ ያለውን አንድ ካፖርት ለብሶት ሄዶ ሲሆን ይችላል ሌላ ተጨማሪ ካፖርት ደግሞ የመግዛት አቅም አይኖረው ይሆናል ሆኖም እዚሁ ቀለል ያለ የዝናብ ልብስ አለ ሉክ ከተስቀለበት አውርዶ ለበሰው መጠኑ አነስተኛ ቢሆንም ሊለበስ ግን ይችላል ኮፍያ ቁም ሳጥኑ ውስጥ አይታይም አንድ የጨርቅ ቆ ነው ያለው ምናልባትም ረ እሁድ ከሚለብሰው ጃኬት ጋር አብሮ የዓ ርቲ እር ይችላል ሉክ ሞከረው ይሁንና በጣም ተደሮገው ጓዒ ውስጥ ካገኘው ገንዘብ ላይ ለባርነጣ ነበ ሦነ ጣት ሊኖርበት ነው ግን ቆቡ ለአንድ ለዓት ጫር ለግለው ይችላል ያል ለዮ ምድር ቤት ውስጥ ድምዕ ሰማ ባለበት ሏ መረ ጎሞ ግፍ የአንዲት ወጣት ሴት ድምፅ «በሩን ምን ደ አለች ነክቶት ነውንን ሌላ ተመሳሳይ ድምፅ ደግሞ « ን ለመግባት ሙከራ ያደረገ ይመስላል» ኣይ ሰው ሰብሮ ሱክ በውስጡ ዕድሉን መራገም ጀመረ ውስጥ ረዥም ጊዜ መቀየቱ ስህተት ነበር እዚህ ቤኑ «ያምላክ ያለህ። ለዊ አንቶኒ መሰብሰቢያ ክፍሉ ውስጥ እየተቁነጠነጠ ቁጭ ብሏል ትዕግስት አጊ ሉክ እስከአሁንም ድረስ ዋሽንግተንን አያካለለ ነ ሀሳቡ ምን እንደሆነ የሚያውቅ ሰው የለም አንዩኒ እዚህ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ በኩባ ኮረብቶች ላይ የመከ ትን የኩባ አማፅያን መዋጋት አስፈላጊ መሆኑን የቀረበ ስብከት በግድ እያዳመጠ ይገኛል አንቶኒ ስለ ፊል ካስትሮም ሆነ ቼ ጉቬራ ጠንቅቆ ያውቃል በስራቸቡ የሚገኙት ሰዎች ከአንድ ሺህ አይበልጡም እነሱን ማጥ ፋት ይቻላል ግን ምንም ጥቅም የለውም ካስትሮ ቢዝል በአግሩ ሌላ ሰው ይተካል አንቶኒ አሁን ማድረግ የሚፈልገው ነገር በጐዳናዎቹ ላይ ወጥቶ ሉክን ማደን ነው አሱና ባልደረቦቹ በኮሎምበያ አውራ ትን ብዙዎችን ፖሊስ ጣቢያዎች በስልክ አነጋግረዋል ፖሊሶችን በሰካራሞች ጠይም በበረንዳ አዳሪዎች የተፈፀመ ማንኛውም አይነት ጥፋት ካገኙ በዝርዝር እንዲያስታው ቋቸው ጠይቀዋቸዋል በተለይም ደግሞ ጥፋት ፈፃሜው እንደ ኮሌጅ ፕሮፌሰር የሚያወራና ለየት ያለ ሁኔታ የሚያ ሳይ ከሆነ ባስቸኳይ ማሳወቅ አንዳለባቸው ነግረዋቸዋል ጃ ውስጥ የሚገ ዐዲጳሪዕዳ ቅድም ሦኘ ይስተ ጋር ለመተዞላይ ን ኡ ስለላ ቦሶ ቹ ከሲአይ አቀፍ የቦ አለዖሃ ፐት ሴ በሩ ተከፊተና ጉማኘ ን ጆርጅ ኩ ን ካለ በኋላ ል ታስ ው ጉ ማለት ሰን መጋ እያሉም ሌስ ያ ንጅዬ አ ዓሪ ነገሮች ታይት ስታወልቅ ተይዛ ጋ ያ ውስጥ መር የተወሰኑ ጋጠ ወጦ ዎችን ነዓ ለማ መሆኑ ተዘግቶባቸው የሚኖሩ ንሥር አርም መኪ የሐይ ውጠት ሲሞክሩ ተይዘዋል አንድ ቢ በመበተኑ ውጣት ሲሞክሩ ተ ቁ ፖርት ወንዝ አካባ እ ማኖት ፅሁፎችን አምጥቶ ስ ጐርፍ ተዘግቷል የመኪናው መንገድ በመይ ን ይችላል እንቶኒ ግን ዋሽንግተንን ለቆ ፄ አውቶብስ መሳ ሉክ ለባቡር ወይም ለአው ችላል መመ ን ገንዘብ የለውም በርግጥ ሊሰርቅ ይችላል ምን ያስጨንዮዋ የሚሄድበት ቦታ እቻ የ ውስጥ ነዋሪ ናት እህቱ የለውም እናቱ ኒውዮርክ ውስጥ ቶታል እሱ ግን ይህን ተክንግ ከተማውን ለቆ ለመታጣ ምንም ምክንያት ውሪ ቸ ሪፖርቱን በፍጥነት እያነበበ በግማ በለቃውን ካርል ሆባርት ከር ያምን ይን ብበው ከዚያ አንደኛው የፖሊሶች ሪ ለፒት አሳየው «ይፄ ነገር ትክክል ነው። ፊት ለፊት ይበለ አሕንዓው ጐን በአትክልቱ ሥፍራ ውስጥ የር ቀጭን መንገድ አለች እሷን ተከትሎ ሲፄድ በሁለ ባጫ የሚወስድ ትልቅ መንገድ ላይ ደረሰ ሩጫውን ሳያቋ ርጥ አንድ በጀርባ በኩል ያለ ትልቅ የብረት በር ተመ ለከተ በቀኝ በኩል የአውሮፕላኖች ማሳረፊያ ቤት የሚ መስል ሕንፃ አይቶ ወደ ውስጥ ገባ ዙሪያውን ተመለከተ የአውሮፕላን አይነቶች ተደርድ ረዋል ከነሱ ከፍ ብሎ ደግሞ የአውሮፕላን ምልክቶች የበረራ ልብሶች ከአየር ላይ ፎቶ የሚያነሱ ካሜራዎችና ፎቶግራፎችን ተመለከተ የደንብ ልብስ ለብሶ ዘብ ወደቆ መው ሰው ጠጋ በማለት «በሮኬ ትምህርት ለመከታተል የመጣሁ ኣባ ዳጅ ላይ ዩ «በጣም አርፍደሃል» አለው ዘቡ አለው «አሁን አስር ሰአት ከአስር ደቂቃ ተጠናቋል» «ትምህርቱ የተሰጠው የት ነ ሰው ላገኘው እችል ይሆናል» ው ትምህርት የሰ «የሄደ ይመስለኛል» ጣን ሉክ በሰውዬው ላይ እንዳ ጀመረ «ጥያቄውን ብቻ መልስልኝ ቦታ ት ህለው ላ ሚል መላክ ቱኦ ሰውየው የፈራ መወሰለ «ከአ የት ነው የሚገኘው ክፍል ውስጥ ጎው አሰጡ በወዚኔዊ ሽን ሉክ ሕንፃውን በሩጫ በ ሂደ ስተማሪያነት የተዘጋጁ በላሌና ጥቁር ግጨረ ያሉት መድረክ ተመሰከተ ብዙዎቹ ሰሌዳና ወንበሮ ለቅቀው ስለወጡ አስተናጋጆች ወንበሮችን ፍሩ ረዋል ነገር ግን ስምንት ወይም ዘጠኝ ዩ ጊ አንድ ሽበት የወረረውን ሰው ከብበው ሞቅ ነ ሰዎች እያደረጉ ነው ሰውዬው ምናልባትም ትምህር ት ሊሆን ይችላል ህርቱን የስጠቡ ሉክ ተስፋው ጨለመበት በሱ ሙያ ላይ የተሰማሩ መ የሚሰበር ጉላ እዚህ ተሰብስበው ነበር አሁን የቀሩት ግን በጣት በሜ ጠሩ ሰዎች ብቻ ናቸው ከነሱ ውስጥ አንዱም ን ቪያ ይችል ይሆናል እንሷን ታሙ ሰውዬ ቀና ብሎ ተመ ብሎ ወደሌሎች ማየት ጀመረ ሰክ አይጎተያክየር ለመናገር እንኳን አይችልም እየተናገረ ስለሆነ በንግግሩ የተመሰጠ ይመስላል «ኒትሮሜታን የተባለውን ንጥረ ነገር በጥንቃቄ ለማስቀመጥ በጣም ከባድ ነው የደህንነት ዋስትናዎችን ችላ ልንላቸው አይገባም» በጣም ጠቃሚ ሆኖ ከተገኘ የደህንነት ውን ሊያረጋግጥ የሚችል መመሪያ ማውጣት ይቻላል» አለ ዝንጉርጉር ሱፍ የለበሰ አንድ ወጣት ዐዐዲጳልሪፀዳ ተለያየ ም ከተለመደው የአልኮልና ፈ ለሮኬት ለሉክ እንግዳ አልሆነበትም ለሮኩ ክርክሩ ጸፎ አይነቶች ሙከራ ላይ ውጡ ሽ አነዱያወ። ዛሬ ማታ ደይህት የቤል አልቤርጉጐ ውስጥ ነው» ደላይ «አሺ ይ በክ ሉክ አባከህ» አለች ከልብ በመነጨ «አሺ ቃል አገባልሻለሁ» ብሎ ስልኩን ዘጋው ለአፍታ ያህል በፀጥታ ተቀምጦ ቆየ ባዶነት ተሰማው ው ግማሽ እሱነቱ ወደሆቴሉ ሄዶ ማረፍ ፈልጓል ግን በእሱ ላይ የተፈጠረውን ነገር ለማወቅ ያለው ከፍተኛ ነው ስልኩን እንደገና አንስቶ ወደ በርን ሮዝስተን ደወለ ስልኩ እንደተነሳ «ሉክ ሉቃስ ነኝ» አለ በርን ሻካራ ድምፅና የኒውዮርክ የአነጋገር ዘዬ ያለው ሰው ነው «ሉክ አምላክ ይመስገን። » አፍህን ዝጋና አዳምጠኝ በስሚዝሶኒያን የበረራ መሳሪ ያዎች ህንፃው ውስጥ ከተወሰኑ የፊዚክስ ባለሞያዎች ጋር ነው የሚገኘው» «አሁኑኑ ወደዚያው መሄዴ ነው» ካለ በኋላ ስልኩን ጥሉ እየሮጠ ከክፍሉ ወጣ ፒትም ሲሮጥ ተመልክቶት እየሮጠ ተከተለው ወደመኪና ማቆሚያው ቦታ እንደደረሱ ሁለቱም ዘለው አንቶኒ መኪና ውስጥ ገቡ ሉክ ከኤልስፔዝ ጋር የመነጋገሩ እውነታ አንቶኒን አናዶታል ይህ ማለት ሁሉ ነገር እየተፈረካከስ እንደሆነ አመላካች ነው ቢሆንም ሉክን ማንም ሳያገኘው በፊት ከዶረሰበት ነገሮችን ሊያስተካክላቸው ይችላል በነፃነት ትን አድርገው አስረኛው ጉዳና ላይ ለመድረስ አራት ይክ ለ አዚብ ወደሙዚየሙ የሚያስገባው አጠገብ አቁመው እየሮጡ ወደአሮጌው ገላን ማቆሚያ ህንፃ አመሩ የር መግቢያው አጠገብ አንድ የህዝብ ስልክ ይታያል ሉክ ግን እዚያ አልነበረም «አእንበታተንኔ አለ አ ንቶ ወደቀኝ እሄዳለሁ አንተ ጠደ ራክ ከኮርኒሱ ላይ ወደተንጠለጠሰው ማይክ ኣኒ ች ፊቶች ገረመመ ኤግዚ ጀመረ ከጥቂት ጊዜ በኋላ በህንዓው የጨፈሯርጦ መፎትን ፔትን አገኘው እሱም ምንም ያገኘው ው ጫፍ ለመግለጽ ባዶ እጆቹን ዘርግቶ አሳየው ር እንደለ በህንፃው አንድ ጐን በኩል ጥቂት የ ምላ ቢሮዎች ይገኛሉ ፒት የወንዶች መፀዳጃ በ ቤቶ አንቶኒ ደግሞ ቢሮዎቹ ውስጥ ማሰስ ጀመ ሰቶችሽ ሰው ከእነዚህ ስልኮች በአንደኛው መሆን አር የወ አሰበ አሁን ግን ከአካባቢው የለም አለበት» ለላ ፒት ከወንዶች መፀዳጃ ቤት ወጣና ምንም ነገር ዩ ። በግድግዳው መጨረሻ ላይ አንቶኒ ድ ሮች ካሉበት አካባቢ አንድ ሙሉ ቡላማ ሕፍ የለበሰ ፍጣ እንደሱ ሙሉ ልብሶች ከለበሱ ሁለት ሰዎች ጋር ሲነጋዢ አየኾ አንቶኒ ሉክ ከተወሰኑ የፊዚክስ ባለሞያዎች ጋር እንደነበር ኤልስፔዝ የነገረችውን አስታወሰ ምናልባት ወጣቱ ሉክ የሄደበትን ቦታ ሊያውቅ ይችል ይሆናል በዚህም ሙሉ ልብስ ወደለበሰው ወጣት አመራና «ይቅርታ አዚህ ስብሰባ ተካሄዶ ነበር እንዴ። » ስላ ላነሳ ሰው አነጋገረችው «አኔ ስለኩን ድምጂ አስቸኳይ ምላሽን የሚጠይት አይነት ና ዕ «አሺ እንደዝያ ከሆነ በአስቸኳይ ላነጋግረኩ ፈልግ ንገርልኝ» ብላ ሰዓተን ተመለከተቅ «ልክ እንደም ሰዓት በኋላ አቤት እንዲደውልልኝ ንገረጡ ር ና በድንገት ቁጣን ተሳበሰ «አታሹፍብኝ ሰውዬ ቀንም የ ማታ የትም ይሁን የት መልዕክት ልታደርስለት ገበይ ትችል አውቃለሁ» ብሳ ስልዙን ጆርው ላይ ዘጋችበቶ አይኖቿ ከሉክ አይኖች ጋር ሲገናኙ ዛፍረኑ ተነበበባቸው «ይቅርታ» አለች «ሰውዬው ውለታ የሚውልልኝ ይመስል ከቻልኩ አደርግልሻለሁ» ስላለኝ ነው» ሉክ ኤልስፔዝ የነገረችውን አስታወሰ አንቶኒ ካሮል ከሉክና ከበርን ጋር ሀርቫርድ ውስጥ የነበረ የድሮ ጓደኛቸው ነው «ይህ አንቶኒ» አለ «ጓደኛችን መስሎኝ ነበር» «አዎ» አለች ቢሊ ገፅታዋ በጭንቀት ተዞሳትርና አንገቷን በአዎንታ እየወዘወዘች «እኔም ይመስለኝ ነበር» ዐዐዲጳልሪፀዳ ጨጠ የቆር ቹቄቄፍፍ ቅፍወውፍዉቤሌፍሌሩ ነው »ዎፆዎ ቅ ቁ ወዝ መኬኤኑመ መስ ገኘው ከሉ መለፍለትለ ጐዳና ሳይ ዐግጄ ን ቤት ማን ሀገር ኤምባሲዎች ጎረቤት ሉቾ ትልልቅ ቁ ቤት ውስጥ ነው ድ ንን ታጋይ እንደሆነ በቀላሉ መገመት ም አሁን ጥቁር ፀጉሩ ወደኋሳ እየሸሸ ቢሆንና ትን ው ብጤ ቢታይበትም ገፅታው ላይ ኮስታራነት ይነበባል ግራጫ አይኖቹ ውስጥ ደግሞ አስፈሪ አስተያየት ይስተ ነት ያለ በቂ ምክንያት የተነ ዋልበታል ሱክ አንዲህ አይ ገረውን አምኖ ለማይቀበል ሰው ታሪኩን እንዴት እንደ ሚያሳምነው አሰበ በርን የሉክን እጅ በመጨበጥ ሞቅ ያለ አቀባበ ገለት በኋላ በትንሽ ሲኒ ጥቁር ቡና ሰጠው ነ ናን መይ ባለው የሸክላ ማጫወቻ ላይ የተቀደደ ሸሚዝ ከይ ደጠብመንጃ የያዘ መካከለኛ የእድሜ ክልል ውስጥ ተተው ተህ ፎቶግራፍ በብር በተከፈፈ ፍሬም ውስጥ ጧል ሉክ አነሳው «ላርጐ ቤኔቶ ይባላል» ሲል በርን ገለፀለት «አሱን የሚስተነ ገጥሞኝ አያውቅም ስፔን ውስጥ አእቅ የሶው እቢ ገኘውን የኦ ሌ። ይመስለኛል ሉክ መፅሀፉን መደርደሪያው ላይ አስቀመጠው «ብቻ ያም ሆነ ይህ አሁን ታሪኬን ለምን አምነህ እንደተቀበልከኝ ገብቶኛል» «ምክንያቱም ይህን ያደረገው አንቶኒ ለመሆኑ እርግጠኛ ነኝ አለ በርን ዐዲጳሪዕዳ «ግን ለምን እንዳደረው ልትገምት ትችላለህ። » አለ ሉክ «ለራስህ ስል ማድረግ ነበረብኝ እየሞከርኩ ነበር» «ሰላይ አይደለሁም» «እንደምታስበው ነገሩ ያ ህይወትህን ለማዳን ን ያህል ቀላል አይደለም» ሉክ አንቶኒ ምን እያሰበ እንደሆነ ለመገመት እየሞከረ ተመለከተው እውነቱን እየተናገረ ይሁን አይሁን ለማወቅ አልቻለም አንቶኒ የልዙን የሚናገር ይመስላል በገፅታው ላይ አንዳችም የሸፍጥ ምልክት አይታይም ይህም ሆኖ ግን ሉክ አንድ ነገር እየደበቀው እንደሆነ አርግጠኝነት ተሰምቶታል «እኔ የሞስኮ ሰላይ እንደነበርኩ የተናገርከ ውን ታሪክ ማንም አሳመነልህም» «ማንም ማለት እነማን ናቸው። » አለ ፒት «ለራሱ ጥቅም ብዬ ነው» አለና አንቶኒ ሁኔታዎችን መከለስ ጀመረ እዚህ ሆቴል ውስጥ ምንም አይነት ፍንጭ የለም ከዚች ቅጽበት ጀምሮ ሉክ ለፔንታጉን ሪፖርት ካዛ ረገ መሳቂያ ነው የሚሆነው አሁን ቢሊ የምትሰራበት ሆስፒታል ነው የቀረው ን ወለ ተነሳ «ከአንድ ሰዓት በኋላ ። ዐዲጳሪዕዳ «አንድ ጊዜ» አለች ቢሊ «የየቀኑ መዝገብ ቁንን ቱን ያሳየናል በእንግዳ መቀበያው አጠገብ ነው የሚ ው» አለችና የማህደር መሳቢያውን ደርግማ ዘጋችው ከዚያ በጥድፊያ ወደ እንግዳ መቀበያው ክፍል አመሩ «መመዝገቢያውን አሳየኝ ቻርሊ» አለችው እንግዳ ተቀባዩን «አሁኑኑ አሳይሻለሁ ዶክተር ዶሴፍሰን» ብሎ ከባንኮ ኒው በስተጀርባ የነበረው ወጣት ጥቁር ሰው ለአፍታ ያህል ሲፈላልግ ቁየ በመጨረሻ ባለማመን «ያ ነገር የት ሄደ ሲል ጠየቀ ሉክ «የክርስቶስ ያለህ» ሲል አጉተመተመ የእንግዳ ተቀባዩ ፊት ወዲያውኑ በፃፍረት ጨሰለመ «ከጥቂት ሰአታት በፊት እኮ እዚህ ነበር» የቢሊ ፊት ተቀያየረ «አንድ ነገር ንገረኝ እስኪ ቻርሊ ዛሬ ምሽት ዶር ሮዝ እዚህ ነበር። አጣቬኖርም እኔ ላይ አይተኩስም» ብላ ከመኪናው ሉክ ከእሷ ጋር እሰጥ አገባ ሊገጥም ቀየረ ምናልባት ልክ ልትሆን ትችላለች አንቶኒ የአርራ ክፍል እንደበረበረውና ያን ያህል አክብዶ ወደሚመለከተው ምስጢር ያደርሰዋል ብሎ ያሰበውን ፍንጭ ሁሉ ድምጥ ማጡን እንዳጠፋው ገምቷል ከዚህ ሌላ አንቶኒ «ሉክ የማስታወስ ችሎታውን ያጣው ለረጅም ጊዜ አልኮል ሲጠጣ ቆይቶ ነው የሚለውን የፈጠራ ታሪኩን ተቀባይነትን አግኝቶ እንዲቆይ ለማድረግ አስጠርጣሪ ድርጊቶችን ሳይፈ ጽም ተጠንቅቆ መቆየት ይኖርበታል ስለዚህ ሉክ አብዛኛ ውን ንብረቱን እንደሚያገኘው ገምቷል ይህም ራሱን እን ደገና ለማወቅ ይረዳዋል ከዚህ ሌላ አንቶኒ ቀላል ግምት ሰጥቶት ያለፈ አንድ ፍንጭ ይኖር ይሆናል ወደሆቴሉ ያመሩት ተለያይተው ሲሆን ሉክ የጐዳ ናውን ተቃራኒ ጫፍ ይዞ ቆየ ቢሊ ከእግሮቿ ነጠር እያለ ችና ካፖርቷ ከወዲያ ወዲህ እየተወዛወዘ ወደሆቴሉ ስትገባ ተመለከታት ከመስታወት በተሰሩት በሮች በኩል የሆቴሉ እንግዳ መቀበያ ይታየዋል አንድ ዘብ በዚህ ሰዓት አን ዐዐዲጳልሪፀዳ ነኝ መግባቷን ስሳጠራጠረው ወደአሷ ቀረበ ሉክ ስታናግረው ተመሰከታት እኔ ሚስ ሉቃስ ባለቤቴ አሁን ይመጣል» ብሳ አንደተናገረችም ገመተ ሉክ መንገዱን አቋርጦ ወደሆቴሉ ገባ ከአጠገባቸው እንደደረሰም ዘብ ጠባቂው ደስ አንዲለው በማለት እንዲህ አላት «ወደላይ ከመውጣታችን በፊት ስልክ መደወል አፈልጋለሁ የሄ ማር» በእንግዳ መቀ በያው ጠረጴዛ ላይ የውስጥ ለውስጥ ስልክ ይገኛል ቢሆ ንም ግን ዘብ ጠባቂው ንግግሩን አእንዲሰማበት አልፈለገም ከእንግዳ ማስተናገጃው ባንኮኒ አጠገብ መቀመጫ ያለው ትንሸ የስልክ መደወያ ክፍል አስተውሎ ወደዚያው ሲያ መራ ቢሊ ተከትላው ገብታ በሩን ዘጋችው በጣም ተቀራ ርበው ቆሙ በሳንቲም ማስገቢያው ውስጥ ሳንቲም ጨምሮ የዚህነ ሆቴል ስልክ መታ ቢሊ እንዲሰማት የስል ኩን እጀታ ጋደል አደረገው ሰውነቱ ውጥረት ላይ ቢሆ ንም ከቢሊ አጠገብ መሆነ ትልቅ ደስታ ፈጠረበት «ሼራተን ካርልተን። ሲል ነ ከር እየተነጋገረ ይመስል መለሰለት ወ ተሳስተሃል» ኦ ይቅርታ እንዳልቀሰቀስኩህ በመዘጋቱ ሱክ መናገሩን አቆመ አንድ ሰው አለ ማለት ነው» አለች ቢሊ ምናልባት ከአንድ በላይ «እንዴት እንደማስወጣቸው አውቃለሁ አለች በፈገ ግታ «አንድ ጊዜ ሊስበን ውስጥ አድርጌዋለሁ ና ከስልክ መደወያ ክፍሉ ወጡ ቢሊ ማንም ሳያስተ ውላት ከአሳንሰሩ አጠገብ ከሚገኝ የሲጋራ መኮስተሪያ ላይ ክብሪት ስታነሳ ተመለከታት በረኛው ወደአምስተኛ ፎቅ ይዚቸው ሄደ ክፍል ቁጥር ዐን እንዳገኙት ድምዕ ሳያሰሙ አልፈውት ሄዱ ቢሊ ፅሁፍ ያልሰፈረበትን አንድ በር ስት ከፍት የጨርቅ ማስቀመጫ ቁምሳጥን አገኘች ግሩም ነው» ስትል በዝቅተኛ ድምፅ ተናገረች «እዚህ አካባቢ የአደጋ ጊዜ ማስጠንቀቂያ ይኖር ይሆን። » «አልጋ ላይ ተኝተህ ማጨስ የማይኖር አለችው አንስታ እሳቱ መንቀልቀል ሲጀምር ቢሊ ር ገር ር ጨመረችበት ገፅታዋ ከሙቀቱና ከፈ ቀልቶ ከመቼውም ጊዜ ይልቅ ውበት ጨ ብዙም ሳይቆይ የሚያስገመግም እሳት ተፈጠሩ ምሳጥኑ ወጥቶ ኮሪደሩን ያጥለቀልቅ ገባ ስነሳዋለን» የአደጋ ጊዜ ማስጠንቀቂያውን አሁን አናስነሳዋሪ አለች ቢሊ «ማንም ሰው ላይ ጉዳት እንዲ ልግም» ልክ ነሽ» በማለት ከተናገረ በኋላ አንድ ሀሳብ ብቶ ህሊናው መጣ ተባባሪዎች አይደሉም አሁን ግን ንብ ታል በትግሉ ወቅት ፋብሪካዎችንና መጋዘኖችን በቦ ቢያፈነዱ ምንም የማያውቁ ፈረንሳውያን ጉዳት እንዳይዴ ርስባቸው ይጨነቅ ነበር ማለት ነው ከአደጋ ጊዜ ማስጠንቀቂያው አጠገብ በሰንሰለት የተንጠ ለጠለ አነስተኛ መዶሻ አነሳ በመዶሻው መስታወቱን ከሰ በረ በኋላ ከመስታወቱ ጀርባ ያለውን ትልቅ ቀይ ቁልፍ ተጫነው ከአፍታ በኋላ የኮሪደሩ ፀጥታ በከፍተኛ ሁኔታ በሚረብሽ ፃዛይለኛ ድምጽ ተሞላ ሉክና ቢሊ በኮሪደሩ ላይ ወደኋላ እያፈገፈጉ ከአሳንሰሩ አየራቁ በመሄድ በጭሱ ውስጥ አሳልፈው የሉክን ክፍል መመልከት የሚችሉበት ቦታ ላይ ቆሙ አጠገባቸው የነበረ በር ተከፍቶ የለሊት ልብስ የለበሰች አንዲት ሴት ወጣች ጭሱን ተመልክታ እሪታዋን ካቀለ ጠችው በኋላ ወደ ደረጃዎቹ ተፈተሰለከች ከአንድ ሌላ በር ደግሞ አምሽቶ እየሰራ እንደሆነ ከሁኔታው የሚያስታውቅ የሸሚዙን ክሳዶች የጠቀለለ ሰው ወጣ በመቀጠል የቀለጠ ፍቅር ውስጥ ሆነው የተቋረጡ የሚመስሉ በአንሶላ የተጠቀለሉ ሴትና ወንድ ወጡ ከዚያም አንድ ፃምራዊ የለሊት ልብስ ያደረገ ሰው አይኖቹን እያጨናበሰ ተከተ ላቸው ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ ኮሪደሩ እያሳሉና እየተ ደነቃቀፉ በጭሱ ውስጥ ወደ ደረጃዎቹ ሎሚዊሮጡ ከ ተጥለቀለቀ ። ዎኑ ወደ ቁጥር ዐ ክፍል የሚያስገባጡ በር በዝ ተከፈተ ግታ ሉክ አንድ ረጅም ሰው ወደ ኮሪደሩ ብቅ ሲል ለከተ ሉክ በጭጋጉ አሻግሮ ሲመለከት ሰውዬጤጡ ቆረ ላይ ትልቅ ቡና አይነት ሽታ እንዳለው አሰበ ፒት ሆነም አወቀ ሰው እንዳያየው ጠደኋላ አፈገፈገና እርም መንታት ብሎ ከቆየ በኋላ ውሳኔ ላይ ደርሶ ወደደረጃይ ለመድረስ የሚጣደፈውን አጀብ ተቀላቀለ ሁለት በሉ ሰዎች ከክፍሉ ወጥተው ተከተሉት ጻት «አሁን ማንም የለም አለ ሉክ ወደክፍሉ ከገቡ በኋላ ሉክ ጭሱ እንዳይገባ በማለኑ ቶሎ በሩን ዘጋውና ካፖርቱን አወለቀ «ውይ አምላኬ። » ስትል ችው ቢሊ የቀ ሉክ ለአፍታ ያህል አሰብ አደረገ በዚህ ቀን አንድ የሆነ ጊዜ ላይ ይህንን ስም ሰምቶታል አስታጠሰው ሀንት ስቪል ውስጥ የምትገኘው ፀሀፊዬ ናት። አንቶኒ ከዚህ በኋላ የሚያደርገውን ማ ያለ ጐዳና ላይ ሲደርሱ ሉክ ላይ ይደርሱበትና በርህ የ ጠውት በማስገደድ ቻይና ታጡን ወደሚገኝ አዌ በል አይኤ የማቆያ ቤት ይዘውት ይሄዳሉ እየወሰዱት ላለሩ ቶኒ አኪን ከአጠገቡ ዞር እንዲል ያደርገዋል ከዚያም ሉሕ ይገድለዋል ና በሪ በዚህ ውጥኑ ታ በራስ የመተማመን ረው ቀደም ብሎ ካርልተን ሆቴል ሳለ ለጸፍ በይ ስሜቱ ተዳክሞ የነበረ ቢሆንም አሁን ግን ጉዳዩ እልባነ እስኪያገኝ ድረስ ስለጓደኝነትም ሆነ ስለክህደት ላሰማሰብ በመወሰኑ ልቡን አደንድኖታል ትክክለኛውን ነገር እያደረገ አንደሆነም አውቆታል ፀፀቶቹን የሚያስተናግዳቸጡ ዓዳ ጁን ከተወጣ በኋላ አንደሚሆን በማሰብ ቆርጣል የምግብ ቤቱ በር ተከፈተ በመጀመሪያ ቢሊ ወጣፕቸ የመብራቶቹ ብርህን ያረፈው ከበስተኋላዋ ስለሆነ ግን አንቶኒ ገፅታዋን ለመመልከት አልቻለም ግን በደቃቃው ተክለሰውነቷና ልዩ በሆነው አረ ማመዲ አሳ አንደሆነች አውቋል ከአሷ ቀጥሎ ጥቁር ኮትና ጥቁር ባርኔጣ ያደረገ ሌላ ሰው ወጣ ይህ ደግሞ ሉክ መሆኙ ነው ሁለቱ ዐደቀይዋ ታንደርበርድ ሲያመሩ ከሁለቱ ኋላ የወጣው ረጆም የዝናብ ልበስ የለበሰ ሰው ደግሞ ነሟ ሊንከን መኪና ውስጥ ገባ አንቶኒ የመኪናውን ሞተር አስነሳው ር ቲበርዷዲ ሰትንተሳተስ ሊንከኗም ተከተለቻተ አንቶኒ ጥቂት ሰኮንዶፕቸ ጠብቆ ተ ፈው ደ ከእሱ ኋላ በሞ ር ቱ ላይ ሆኖ ይከተላችው ያመር እኤ መ ዘምዕራብ ስታቀና አጀቡም ከበስተኋላዋ ተከ ተላት አንቶኒ ወደኋላ ተረት ብሎ የሚከተላሻው ቢሆ ንም ሦጐዳናዎቹ ባዶ በመሆናቸው ግን እነ ቢሊ ሰው እየተ ፇነ ተ አላዳገታቸውም አንቶኒ ሃሳበ ከተላቸው አንደሆነ ለማወቀ አህማ ስንሻ ማስፃሰል አንደሚሳካለት እርግጠኛ ሆኣል ስ ያ አሐብቅቸ ተርጉም የለውም ዓፃሜው የግድ ወሴ ሎህ መብራት ኽቶ አስራ አራተኛው ጉዳና ላይ ሰይርካ ኋላ ደርሶ ማቸወ አንቶኒ ከቲፀርዲና እና ገ ሲቀየር የቢሌ ቆመ የጉራፊክ መብራቱ ወዶ ስረ ዐዲጳሪዕዳ ነጨፈች ሊንከኗ ግን ና በድንገት ወደፊት ተወ በኋሳ ችበት አልተንቀሳቀሰችም ኪናውን ወደኋላ ኣስጠፖ ሚና አንቶኒ እየተራገመ መ ረገጠው ትልቁ ዞራ ርን ማረር ቆማ የነበረቸው ሲንከን መሺኝም ወደፊት ተፈተሰለከ ር ለፍ ከሌሎቹ ኋላ ትክተል ጆመር የግቢሊ ከኋዋይት ሃውስ በስተጾርባ በን መብራቶችንና ጐዳና መኪናዋን የምታ ጠበቹ ች የመንገድ ምልክቶችንም አየጣሰ ነ አንዳታመ ሌሎ አንቶኒ ላይ በተቃራኒ አቅጣጫ እየክነፈች ነው ሉ እያደረገ ቢከተ ልጠው ሲል አሷ የምታደርገውን አልጥፍና አልነበራ ላትም መኪናው ተን ያህል ትምና ቢሊ አየራቀችው ሄደች ተም አኪ አንቶኒን ቀድሞ ከቢሊ ኋላ ኋላ ይከተል ጾመር አንቶኒን አየራቀችው ስትሄድ አቅዲ በመጀመሪያ ሃመር ር ለጥ ወዲህና ወዲያ በመተጣጠፍ ከመኪናው ለማም ። አንደሆነ ግምትዊ የለሽም» ላል ብዬ የገመትኩት አንድ መላምት ኣለ ሦ ሆን ይችላል ብዬ የገመትከ ው ለክ ኬፕ ካናቬራል ውስጥ አንድ ሰላይ ላድ ይዘርስበትና ስለሁኔታው ለፔንታጉጐን ለማስታወቅ ወደ መርን ይመጣል እንደእውነቱ ከሆነ ግን ሰላዩ ለእኛም ግተፅ ማምራ ሰላይ በመሆኑ አንቶኒ ሰውዬውን ከጉዳ ጉረፍ ጥረት ማድረግ ይጀምራል ኣን ባለመስማማት አንገቱን ወዘወሸ «ጥሩ መላምት አይደለም አንቶኒ ለሉክ ሰላዩ ጣምራ ሰላይ አንደሆነ በመን ገራ ብቻ ይህንን ቀላል ጉዳይ ሊፈታው ይችል ነበር የማስ ብስ ችሎታውን እንዲያጣ ማድረግ አያስፈልገውም የልክ ሳትሆን አትቀርም ከዚህ ሌላ አንቶኒ ከጥቂት ሰዓታት በፊት ሉክ ላይ ተኩሶበታል ይህ ሚስጥራዊ የስለላ ስራ የወንዶችን ህሊና እንደሚያቃውስ አውቃለሁ ግን የማእከላዊው የስለላ ተቋምሲአይኤ አንድን ጣምራ ሰላይ ለመጠበቅ ሲል ሌላ አሜሪካዊ ኬግነት ያለውን ሰው ግን አስፈላ ይገላል ብዬ አላምንም» እንዴታ ያደርጉታል እንጂ አለ በርን ጊነት ያለው ነገር አይሆንም ነበር አንቶኒ ሉክን ሊያምነው ይችል ነበር ከዚህ የተሻለ መላምት አለህ። » «ጠረጴዛው ሳላይ ቢሊ አነሳቸው በረራ ቁጥር ልክ ሶስት ሰዓት ላይ ከዋሽንግተን ይነሳል እንደሱክ ፕሴን ሳይሆን ይህኛው በመንገድ ላይ ሁለት ጊዜ ብቻ ይቆምና አኩሰ ቀን ከመሆኑ ከአራት ደቂቃ በፊት ሀንትስቪል ይገባል የሱክ በረራ እስከ ስምንት ሰዓት ከሀያ ሶስት ደቂቃ ድረስ አያርፍም ስለዚህ አየር ማረፊያው ውስጥ እየጠበቀችው ልትቆይ ትችላለች «ላደርገው እችላለሁ» አለች «አንደዚያ የሆነ አድርጊው» ቢሊ ሁለት ልብ ሆና ሳሪን እየተመለከተች አመነታችቹ «እሱ ምንም አይሆንም በርን ሀሳቧ ገባው «አውቃለሁ ግን በተለይ ዛሬ ብቻውን ጥዬው መሄደ አልፈልግም» «እኔ እንከባክከበዋለሁ ትምህርት ቤት እንዲሄድስ አትፈልጊም «ስልፈልግም ቢያንስ ሰጊዜው አልፈልግም ዐዐዲጳልሪፀዳ ጥብስ ሳህ ላይ በርን ወደ ላሪ በመሄድ አንድ ደ ፈወ ማርማላት አስቀመጠለት ከዚያ ጋር የምፃዛ ትፈልጋለህ። » «ደህና ነኝ ያለኝ ጊዜ ግን አንድ ወይም ሁለት ደቂቃ ነው ሮኬቱ የሚተኮስበት ሰዓት አሁንም አልተቀየረም። ሻውን ይዞ ሲነቀነቀውና አንድ አስር አለቃ የአውሮ ላኑ በር ከፍቶ ሞቃቱን የአላባማ አየር መተንፈሱን ብቻ ነበር ሀንትስቪል የሲቪል አውሮፕላን ማረፊያ ቢኖራትም ይሄ ግን የሲቪል አይደለም የጦር ሠራዊቱ በረራዎች የሚያርፉት ሬድስቶን አርሴናል ውስጥ በሚገኘው የአውሮ ፕላን ማረፊያ ነው የተርሚናሉ ሕንፃ ትንሸና ከእንጨት የተሰራች ጐጆ ናት አናቷ ላይ ያለው ማማ ባለአንድ ክፍል መቆጣጠሪያ አላት ኒ አንቶኒ የደረቀውን ሳር አቋርጦ እየተጓዘ አእምሮውን የያዘውን ነገር ለማራገፍ ራሱን ነቀነቀው ትንጂንና ሁሌም የማትለየውን ድንገት አንድ ነገር ቢፈጠር እንኳን በማለት ይዚት የሚዞረው ቦርሳ ዛሬም አብራው አለች ቦርሳዋ ውስጥ ሽጉጥ የተጭበረበረ ፓስፓርትና አምስት ሺህ ጥሬ ዶላር አሰ ውስጡ በውጥረት ተሞልቷል በሚቀ ሰዓታት ውስጥ ሰው ሊገድል ነው ቅ ደግሞ ለሉርነቱ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ መሆኑ ነው ይሄንን ሲያስብ ሆዱን ባር ባር ይለዋል ይሄን ድርጊት የት ነው የሚፈፅመጡን አንደኛው አማራጭ ሉክ ሀንትስቪል አውሮፕላን ማረፊያ እሸ ጠብቆ ከዚያ ወጥቶ ሲሄድ ከተከታተለው በኋላ መንገድ ላይ በጥይት መጥበስ ነው ይፄ ግን ብኩ ጋመች አዝሏል ሉክ የሚከታተለው ሰው ር ሊያመልጥ ይችላል በቀላሉ ወጥመድ እ የሚገባ ሰው አይደለምና ስለዚህ አንቶኒ በጣም የማደፀ ነቀቅ ከሆነ አሁንም በቀሳሉ ሊያመልጠው ይችላል ሉክ ወደየት ለመሄድ እንዳቀደ ማወቁ የተሻለ ነሕ ቀድሞ ጠብቆት ለማጥቃት ምቹ ይሆንለታል «ወደ ጦር ሠፈሩ ሄጄ የማጣራው ነገር አለኝ» አለው ለፒት «አን ወዴ አውሮፕላን ጣቢያው ሄደህ ተጠባበቅ ሉክ ከደረሰ ወይም ሌላ ነገር ከተፈጠረ ደውልልኝ» አየር ማረፊያው መግበያ ላይ ዩኒፎርም የለበሰ አዝ ወጣት መቶ አለቃ ጫስተር ካርስ ክውጭ ጉጻይደ ጫኒስቪ የሚል የተፃፈበት ካርቶን ይዞ ቆሟል አንቶኒ ጨበጠው «ኮሌኔል ሂካም ሰሳምታቸውን ልከዋል ጌታዬ» አለው መቶ አለቃው «ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በተጠየቀው መሠረት መኪና አዘጋጅተንልሃል» አለ ፈዛዛ አረን ቀለም ወዳላት ፎርድ መኪና አያመሰከተ «መልካም» አለ አንቶኒ አውሮፕላን ሳይ ከመሳፈሩ በፊት ወደ ጦር ሠፈሩ ደውሎ ያለምንም ሀፍረት ከሲነ ይኤ ዳይሬክተር አለን ዱለስ ታዝዞ የሚመጣ መሆኑዝ ትብብር እንዲደረግለት አንደሚፈልግ ተናግሯል የሚመ ጣበት ተልዕኮ አንገብጋቢና ዝርዝሩ ግን ብርቱ ሚስጢር ል ዘዴው ሠርቷል ይሄ መቶ አለቃም መሆኑንም አክሏ ሳል አሉን ለማስደሰት የጓጓ ይመስላል ቤት ብቐቹቹ የሚመችህ ከሆነ ወደዋናው መስሪ አበል ሂም ደስ ይሳቸዋል» አለ መቶ አለቃው ካና ት ሰዬ በሂል ሪር ድና ር ሰ ገንዝቧል ረጅም ማ ቁ ይደርሳል «የዋናው መስሪያ ቤት እ በት ቦታ ካርታው ላይ ምልክት ተደርጉበታል» ይሰ «ከዚህ በተጨማሪ ወደዋሽንግተን ለ ቀጠሰ ኣል ሆባርት አእንድትደውልሰት የሚያሳስብ መልእ ። ጀ ሰ ጋ ሉቃስ በመ የሚፈልገውን ነገር አበሰረችው «ዶር መሪያ ወደ ቤቱ እንደሚሄድ ተናግሯል ከዚያ በኋሳ ነው ወደዚህ ሦራ የሚሰው» ይሄ በጣም ምቹ መረጃ ነው አንቶኒ ር አልቻለም ሉክ ከአውሮፕላን ማረፊያው በቀጥታ ወደቤ ስለሚሄድ አንቶኒ ቀድሞት ደርሶ እዚያ ከጠበቀው በኋላ በሩን ከፍቶ እንደገባ ሊደፋው ይችላል ምንም አይነት ምስ ክር አይኖርም የሽጉጡን የድምፅ ማፈኛ ከተጠቀመ ደግሞ ተኩሱን ማንም ሊሰማው አይችልም አንቶኒ ሬሳውን በተጋደመበት ጥሎት መኪናውን እየነዳ በፍጥነት ማምለጥ ይትላል ኤልስፔዝ ያለችው ፍሎሪዳ ስለሆነ አስከሬኑን ለጥቂት ቀናት ያህል የሚያገኘው ሰው አይኖርም «አመሰግናለሁ» አላት ማሪጐልድን ከተቀመጠበት ተነ ስቶ ቆመና «ከአንቺ ጋር በመገናኘቴ ተደስቻለሁ» አላት ይፍ ስሙን ከመጠየቋ በፊት ክፍሉን በፍጥነት ጥሎ መኪናው ውስጥ ገብቶ እያሽከረ ር ወክ ሚቀ ንእ የበረራ ርች የው መ ከድንጋይ የተሰራ ባለሦስት ፎቅ ሲሆን አስር ቤት ይመስላል የኮለኔሉ ሂካምን አገኘው ኮለኔል ከቢሮው ወጥቷል አንድ ፃምሳ ውም ስልክ ያለበት ባዶ ክፍል አሳየው ለቃ ወደ ኪው ሕ ። » ድምጽዋ ዝቅ ያለና በጭንቀት የተሞላ ነው «የሚፈል ገው ሰኞ ፅለት ሀንትሲቪል አንድ ቦታ ውስጥ የሸጐጉጠውን ፋይል ነው» አንቶኒ በፍጥነት ገባው ሉክ እሁድ እለት ያገኘውን ንድፍ ኮፒ ያደረገው አንድ ብቻ ሳይሆን ሁለት ነው አንደ ኛውን ለፔንታጐን ሊያቀብል ይዞት ሲሄድ ዋሽንግተን ላደ አንቶኒ የጠለፈው ነው ይሄኛው ኮፒ አሁንም አንቶኒ እጅ ላይ ይገኛል መጥፎ አጋጣሚ ሆኖ ለጥንቃቄ ሲባል የተደ በቀ ሌላ ቅጅ ይኖራል ብሎ ግን አልገመተም ነበር ሉክ በጦርነቱ ጊዜ ለጥንቃቄ ከፍተኛ ግምት ይሰጥ እንደነበረ ረስቶታል «ስለዚህ ነገር የሚያውቅ ሌላ ማን አለ። » አላት ለኤልስፔዝ «እኔም የማስበው አሱን ነው «እዚህ የለም ቤቱን ከሳይ እስከ ታች ፈትሼዋለሁ» «ስለዚህ ጦር ሰፈሩ ውስጥ ነው ያለው ማለት ነው» «ራሱ በሚፈልግበት ጊዜ አከታተለዋለሁ» ሉክ ወደፊተኛው በር እየተጠጋ ነው ዐዲጳሪዕዳ «ጊዜ የለኝም» አለና ስልኩን ዘጋው ከአዳራሹ ወደ ማብሰያው በሚሮጥበት ጊዜ ሉክ በቁ ልፉ በሩን ለመክፈት ሲታገል ሰማው በጓሮ በር በኩል ጠጣና በሩን ቀስ ብሎ ዘጋው ቁልፉ እስከ አሁንም በውጭ በኩል በሩ ሳይ እንደተሰካ ነው ቀስ ብሎ አወጣውና አጐ ንብሶ በማሰሮው ስር አስቀመጠው ከዚያ መሬቱ ሳይ ተኝቶ ከመስኮቱ በታች ባለው የበረን ዳው መስኮት ስር እየዳኸ ሄደ በዚያው ሁኔታ እንዳለ የቤ ቱን ማዕዘን ታጠፈና ፊት ለፊት ያለው በር ላይ ደረሰ ከዚህ በኋላ አስከመንገዱ ድረስ ሊከልለው የሚችል ምንም ነገር የለም ባወጣ ያውጣው ብሉ አድሉን መሞክር አለበት ሉክ ቦርሳውን እስኪያስቀምጥና ኮቱን እስኪሰቅል ድረስ ጥሩ አጋጣሚ ይሆንለታል ሉክ በዚህ ሁኔታ ላይ እያለ በመስኮቱ አሻግሮ የመመልከት ዕድሉ ጠባብ ነው አንቶኒ ጥርሱን ነክሶ ወደፊት ገሠገሠ በፍጥነት ወደ አጥሩ በር ሲያመራ ዞር ብለህ ተመልከት የሚለውን ስሜቱን እንደምንም ገትቶ ነበር በያንዳንዲ ሰከንድ ሉክ «ቁም ቁም። መብራት ጉን ተመሳሳይ ቀለም ያለው ፎቶ የ ፍረም ተቀምጧል ባለቀይ ፀጉር ውብ ሴት ሊር ቬሎ ሆና ከጉኗፍ ደግሞ ግራጫ መልክ ያለው ሱፍና ቢጫ መቀነት የለበስው ሉክ ይታያል ፎቶው ያለችውን ኤልስፔዝን አትኩሮ ተመለከተታት የፊልም ተዋናይት መሆን ትችል ነበር ረጅምና ውብ ናት በተጨማሪ ገፅታዋ ሰውን የመማረክ ፃይል አለው «እሷን በማግባቴ እድለኛ ነኝ» ሲል አሰበ ቤቱን ብዙም አይወደውም በመጀመሪያ ቀን ውጭውን ያየው እለት በበረንዳው ላይ ባሉት ፍርግርጐች እየተጠቀለለ የሚወጣውን ሐረግ ተመልክቶ ልቡ ሐሴት አድርጋ ነበር ውስጡ ግን ጭር ያሰና ስነስርዓት የሚንጸባረቅበት ነው እዚህ ቤት ውስጥ ልጆች የሉበትም የቤተ እንስሳትም ቢሆኑ እንደዚሁ ምንም የተመሰቃቀለ ነገር አይታይም የባልትና መፅፄቶች ላይ የሚታዩትን ቤቶች ነው የሚመስለው «እዚህ ቤት ውስጥ ሲኖሩ የነበሩት የፊልም ተዋንያን ሳይሆኑ አይቀሩም» ሲል ገመተ ፍተሻ ጀመረ ቢጫ ቀለም ያለውን የጦር ሠራዊቱን ፋይል አቃፊ ለማግኘት ይህን ያህል አድካሚ አይሆንም ውስጡ ያለውን ነገር አውጥቶ የፋይል አቃፊውን ካልወረ ወረው በስተቀር የጥናት ጠረጴዛው ጓይ ቁጭ አለና መሳቢያውን መፈተሽ ጀመረ የሚፈልገውን ነገር ማግኘት ግን አልቻለም ወደ ፎቅ ወጣ ረ ትልቁን እና ቢጫና ሰማያዊ የአልጋ በውን አልጋውን በመፈተሽ ጥቂት ሰኮንዶች አባከነ እያንዳ ንዲን ሌሊት ፎቶ ግራፉ ላይ ካያት ውብ ሌት ጋር በዚህ አልጋ ውስጥ አሳልፎ ነበር የሚለውን ነሳብ ለ አስቸገረው ቁም ሳጥኑን ሲከፍት ሰማያዊና ግራጫማ ያ ያላቸውን ሱፎቹን ዥንጉርጉር ጃኬቱን ባለመስመር «ያ ኮቹን ሹራቦቹንና ተወልውለው የተቀመጡ ዎቹን ሊመለከት የደስታ ድንጋጤ ወረረው አሁን ሰው የተሰረቀ ሱፍ እላዩ ላይ ከሣያ አራት ሰዓታት በላይ ዐዐዲጳልሪፀዳ ስለሆነው ሻወር ለመውሰድና ለመቀየር አሰበ ግን ሃሳቡን ቀየረ አሁን የሚባክን ጊዜ የለውም ቤቱን አንድ በአንድ ፈተሸው በሚፈትሸው ቦታ ሁሉ ስለራሱና ስለሚስቱ ብዙ ነገሮችን ማግኘት ቻለ የጊለን ሚለርና የፍራንክ ሴናትራ አድናቂዎች ናቸው የሄሚንግዌ ዕንና የስኮት ፊትዝጀራልድን መፅሀፍት ያነባሉ የዲዋር ውስኪን ይጐነጫሉ ኦልብራንን ይመገባሉ ጥርሶቻቸውን በኮልጌት ይቦርሻሉ ኤልስፔዝ በውስጥ ልብሶች ላይ ከፍተኛ ገንዘብ እንደምታባክን የቁም ሳጥኗን ሲፈትሽ ተገነዘበ ሉክ ራሱ አይስክሬም ሳይወድ አይቀርም ምክንያቱም ማቀዝቀዣው በአይስክሬም የሞላና የኤልስፔዝ ወገብ ደግሞ ቀጭን በመሆኑ ብዙም የምትበላ ስለማት መስል ነው በመጨረሻ ላይ ተስፋ ቆርጦ ፍተሻውን አቆመ ኩሽናው ውስጥ ባለው መሳቢያ ውስጥ መኪና ማቆሚያ ውስጥ ያለችውን ክሪስላር ቁልፍ አገኘ ወደጦር ሰፈሩ እያሽከረከረ ሄዶ ፋይሉን ደግሞ እዚያ ይፈልገዋል ከመሄዱ በፊት ግን አዳራሹ ውስጥ ያሉትን ፖስታዎች እያገላበጠ ተመለከታቸው ሁሉም ከየመስሪያ ቤቶች የተ ላኩ የአገልግሎት ክፍያ የሚጠይቁ ቢሎች ይመስላሉ ፍንጭ ለማግኘት በጣም ስለፈለገ ሁሉንም አየቀደደዴ ተመሰ ከታቸው አንደኛው አትላንታ ካለች ዶክተር የተሳክ ነው አንዲህ በማለት ይጀምራል ውድ ሜስስ ሱቃስ የተስመደውኘ የህክምና ምርመራ ካደረግሽ በጎሳ ከሳብሬተሪ የመጣው የደም ምርመራ ውጤትስ ሁሱም ነገርሽ ጤናማ መሆ ኑን ያመስክታር ደሁገፃና ሉክ ማንበቡን አቆመ የሰዎችን ግላዊ መልዕክት የማን በብ ልማድ እንደሌለው አንዳች ነገር ሹክ አለው በሌላ የኔ ደግሞ ደብዳቤው የሚስቱ ነው በዚያ ላይ ይሁንኖና ተናለቦኪ ቃል አንድ መጥፎ ነገር አመላካች ይመስላል ልባት በፍጥነት ማወቅ የሚገባው የጤና ችግር ይኖርባት ይሆናል ቀጥለውን አንቀፅ ማንበብ ቀጠለ የሁንና ከብደትሽ ከማሽቀልቀሱ ባሻገር በአገቅፅፍ ማጣኑ ቶገርም አየተስቃየሽ ነቡ ያየሁሽ ከሰት በገፅፅ አያስቀክ ከነበሪ ቢሆነም ስነሺ ገን ምንም ኙገር ከገደለሰብበ ገዕ ጥገቀት ምፅከቶች ታደተውብባል ግንባሩን ሸበሸበ ይሄ አስጨናቂ ነው ለምንድን የመንረስ ጭንቀት የሚኖርባት። ኘው ያወቀውን ያህል ማለት ነው ምክንያቱም ቤቱን ገለባ ብጦ ፈትሾታልና ነው ነገር ግን አንቶኒ የሉክ ቀጣይ እር እንደሚሆን መገመት አልቻለም ሉክ በመቀጠል ጃ ምን ጠረየት እንደሚሄድ እስኪወስን ድረስ መጠበቅ ይኖር ታል ከዚያም ሊከተለው ይሞክራል ር ተዜም የል ጐን ነው የምታልፈዋ እያንዳንዷ ከ የሉክን አደገኛነት እየቀነሰች ትመጣለች ሮኩ ሳዓት ሰዓት ውስጥ ይተኮሳል ሉክ ሁሉንም ነገር በስ አኒ ባስ ጊዜ ውስጥ አንዳልነበረ ማድረግ ይችል ይ ተሳሉ ሲገመት ፉት ሁለት ቀናት ውስጥ የድሮ ወዳ ክታል የማይችል ሰው መሆኑን በተደጋጋሚ ተመጻካር ተከፈተ ይህን እያሰበ እንዳለ የቤተ ሙከራው ከዚያም ክኞ ብርሃን ከውስጡ ወደጨለማው ተፈነጠፉ ዐዲጳሪዕዳ ፀጥቶ መኪና ማቆሚያው ላይ ወዳለችው ጥቁር ክሪስ ሰድ ሃ ከበጋ አንቶኒ አንደገግመተው ሁሉ ሉክ ባዶ አጁን ዲያው መኪናዋ ውስጥ ገባና አስነስቶ በረረ ነ ንቶኒ የልብ ትርታው ጨመረ አሱም መኪናውን አስነስቶና ረድም መብራት አብርቶ ተክተለው መንገዱ ቀጥ ብሎ ወደደቡብ ያመራል አንድ ማይል ቦል ከተጓዘ በኋላ ሉክ አንድ ባለአንድ ፎቅ ህንፃ አጠገብ ሥኪናውን አቆመ አንቶኒ አልፎት ሄደና ከሉክ እይታ ወር ሩብ ማይል ከተጓዘ በኋላ ተመልሶ መጣ ሉክ ሁን ያቆመበት ቦታ ላይ ሲደርስ መኪናዋ እንደቆ ሉክ ግን የለም አንቶኒ መኪናው ማቆሚያው ላይ መኪናውን አቁሞ ሞተሩን አጠፋ ለመ ይ ጽ ሉክ የፋይሉን አቃፊ ቢሮው በሚገኝበት የስሌት ቤተ ሙከራው ውስጥ እንደሚያገኘው ርግጠኛ ነበር ለዚህም ነው ረጀም ጊዜ አዚያ ያባከነው ራሱ ክፍል ውስጥና ፀዛፊ ዎች ክፍል ውስጥ ያሉትን እያንዳንዳቸውን ፋይሎች ስ ያገኘው ነገር ግን አልነበረም ንድ የመጨረሻ ዕድል አለው ማሪጐ ሰኞ ቀን ሁሌም ወደ ምህንድስና ሕንፃ አንደሚፄድ ንንሩ ካር ይሰራበታል ህንድ ጽ ነው የሌት ሎቓ ከሳሎኑ ቤተ ሙከራው የተ ር ቤተሙከራው የተለ ሃል ትላልቅ ኮምፒውተሮች ስላሉበት ስስ ሃን የልን ግዚምህንድስና ክፍሉ ። ርግጠኛ መሆን አይችል ደርስ ላ ህግን አንደሚያዘጡ ከሆነ ሰላዮች ባሉር ኋገ ቦታ ሆነው የተላላተ መረጃ እ ነው ነገር ግን ሉክ ደብዳቤ ይንዳያናን ማድረግ እንዳይደርስ ካደረገ ላኪው ለላ ገፀፍ ለተላከለት ሌ ምንም ይሁን ምን በአሁኑ ሰዓት ቲዩ ጉ ከነቢ ሆኖና የሬዲዮ ሞገድ ማስተላለፊያ ኬቱ በተተኮሰ ድ ን ክሰው በሰከንድ ውስጥ ለማቪንጻትሪ ነገር ግን ሉክ ይሄ ነገር እንዳይከሰት ቀና አለና ግድግዳው ላይ ያለውን የአክል ይችላል ለከተው አስር ሰዓት ከሩብ ይላል ጠደ ከተ ተመ ደውሉ የሮኬቱን የመምጠቂያ ሰዓት እንዲተላለፍ ነ ይችላል ጠረጴዛው ላይ ያለውን ስልክ አነሳ ማድረገ «ቁጭ አድርገው ሉክ» የሚል ድምፅ ሰማ ሉክ ስልኩን በእጁ እንደያዘ በፍጥነት ከወር አለ ቶኒ ከግመል ቆዳ የተሰራ ኮቱን እንደለበስ በሩ ላይ ቆጫ ሁለቱ አይኖቹ በልዘው ከንፈሩም አብጧል የድምፅ ማፈና የተገጠመለትን ሽጉጡን ሉክ ላይ አነጣጥሯል ቀስ እያለና አያመነታ ሉክ የስልኩን እጀታ አስቀመ ጠው «ከኋላዬ በመኪናዬ ስትክተለኝ ነበር» አለ «ወደዚህ ለመምጣት በችኮላ ላይ እንደነበረክ አውቂ አለሁ» ሉክ እስከዛሬ ድረስ በተሳሳተ መልክ ሲያየው የነበረውን ሰው አትኩር ተመለከተው ሰውዬው ከሀዲ መሆኑን ሊነፃ ረው የሚችል አንዳች ምልክት ሊያገኝ ይችል ይሆን። » አለች ሉክ መተኮስ አለመተኮሷን አፍጥጦ ተመሰከታት አንቶኒ ዞረና በንፋስ ፍጥነት አፈትልኮ በበሩ በኩል ለከ ቢሊ አልተኮሰችም አንቶኒ አንዱ ጠረጴዛ ላይ ወጣና ባለሁለት ተካፋቹ በር ላይ ሲወረወርበት ቦግ ብሎ ተከፈተ ማው ገብቶ ተሰወረ የ ችን ን ሉክ ከተንበረከከበት ብድግ ብሎ ቆመ ቢ ር ወደሱ መጣች ግድግዳው ላይ መዲ መሰክተ አራት ሰዓት ከዛያ ዘጠኝ ደቂቃ ይላል ዝራልን ለማስጠንቀቅ አንድ ደቂቅ ብቻ ይቀረዋል ሊ ላይ ዘወር በማለት ስልኩን አፈፍ አደረገጡ ለማየት አጂን ሰዓት ኬፕ ክምሽቱ ወወወወወወወወወወወወሌ ሳተባፎተ ሳይ የተጫኑት ሳዴገሳዊ ጨሳፈ ይዎች ክመሬት ከሚነሳከት ጊዜ ከቢከ የሚዒሚዩ ርሰውኘ የመረትኘ ስበት ከገዲቁቀሙ ተዮ ገው የተሰሩ ናቸው »ወወሠህ ኢጢሌጄቓፎቄጤ ጤኬጤጦጤፅጢዜ ስልኩ ሲነሳ «ሉክ እባላለሁ ቢልኝ» አሰ «አሁን ያለው» «ምን እየሠራ አንደሆነ አጡቃለሁ። » «በትክክልው ሽጉጡ በኮቱ ኪስ ውስጥ ነው ያለው ነገር ግን «የመኪናዬ እቃ ማስቀመጫ ውስጥ ነው ያለው አለው ፒት አብሮት ወደ መኪናው እንዲሄድ ፈልጓል ይሁንና ለማስመሰል «እዚህ ጠብቀኝ እኔ ይፔልህ እመ ጣለሁ» አለ እንደገመተው ሁሉ ፒት «ሊያመልጠኝ ነው» የሜል ስጋት አድሮበታል «አብሬህ አመጣለሁ» አለ ፒት በጥድፊያ አንቶኒ ያመነታ መስሎ ለመታየት ሞከረ ወዲያው ግን እንደተባለው አደረገ «እንደፈለግክ» አለ ፒት እየተ ከተለው በበሩ ወጥቶ ሄደ መኪናዋ ከአውሮፕላን ማሪ ፊያው መግቢያ ሠላሳ ርምጃ ያህል ርቃ ቆማለች በኣ ባቢው የሚታይ ሰው የለም ብ መጡ ይሄ የተለየ እዝ ይመላስህ ዐዐዲጳልሪፀዳ ፈተው መጫ ኮ ኒ የመኪናውን የአ የሻለም ጐንበስ ፁስጥ ነው ያለው» ት መመልክኮ ተድ የእቃ ማስቀመጫው ለ ውስጥ ትን ሸጉ ና አለ ማፈኛ የተገጠመሰትን ሱ አፍ ለቅዕበት ያህል አፈን ዘት የማ አቶ ምላጩን የመሳብና ይህ ሕት ት ሥ በአአምሮው ውስጥ ብልጭ አች ሊሆን ጠና ያሰበ ጊዜ በማጥፋቱ ትልቅ ሥመመ ብሎ ነበር ፒት «ምንም አይነት መሳሪያ አይ ዘወር አለ ጫ አንቶኔ ሽጉጡን ቀና ከማ ፒት ፈጣን እርምጃ ወሰደና ርው አንድ ከባድ ቡዉ ሃ ። ሦስቱም ጥይቶች ኢላማቸው ያደረጉት የፒትን ደረት በሉት ደም ከሶስቱም በጥይት የተበሱ ቦታዎች እየፈለቀ የለበሰውን ግራጫማ ሱፍ አጥለቀለቀው ወዲያው መንገዱ ላይ ዘፍ ብሎ ወደቀ አንቶኒ እንደምንም ብሎ ከወደቀበት ተነሳና ሽጉጡን ኪሱ ውስጥ ክተተ ከዚያ ግራና ቀኙን አማተረ ወደ ውስጥ የሚገባም ሆነ ወደ ውጭ የሚወጣ ምንም ሰው አይ ታይም ፒትን ጐንበስ ብሎ ተመለሰከተው ፒት መልሶ በደከመ ዓይኖቹ አፈጠጠበት እስከአሁን ድረስ አልሞተም አንቶኒ የተሰማውን የማቅለሽለሽ ስሜት እየታገለ በደም የተጨማለቀውን ፒትን ተሸከመና የእቃ መጫኛ ውስጥ ከተተው ወዲያው ሽጉጡን እንደገና አወጣ ፒት እቃ መጫኛው ውስጥ እንደተዘረረ በጭንቀት አይን ተመለከተው የደረት ላይ ቁስሎች ብዙ ጊዜ ቶሎ አንቶኒ የዮምፅ ለሞት አያበቁም ፒት በጊዜ ለመዳን ይችላል አንቶኒ ሽንኩ ተና መሂኡ አነጣጠረ ፒት ለመናገር ሲሞከር ደም ከ ጭንቅላኑ ለ አንቶኒ ምላጩሮን ሳበ አፉ ቡልቅ ላደ ፒት አይኖቹን ከድኖ ፀጥ አኣለ ኣለ አንቶኒ የዕቃ መጫኛውን ዘግቶ ላዬ በአንድ ቀን ውስጥ ለሁለተኛ ጊዜ ከባድ ቡር ጦቶቀበት ሷል በዚህም ጭንቅላቱ ይዋልላል በአካለ ነችን ቀዎ ስቃይ የበለጠ የቆጠቆጠው ግን የሰራጡ ላይ ከደረስኩ ላይ ስቃይ ነበር ሥራ በህሊናቤ «ችግር አለ ወዳጄ የ አንቶኒ ከወደቀበት የሉል ደዘ ሽጉጡን በፍጥነት ከኪሱ ውስጥ ከክቶ በኅላ ህሶሶ ዞረ አንዲት ታክሲ ስትቆምና የተጨነቀ ጋላው ሾፌሯ ወደሱ ሲመጣ አየ ሰውዬው ጥቁር ሺሎ ሸበት ወርሮታል ሲሆን ፀጉሩን ሲመለከተው ብዙ ጊዜ ቆይቶ ይሆንን። » ብሉ ጂፕዋን አስፍቶ አዞራት ይህን ጊዜ ቢሊ የመኪናዋን የፊትለፊት መስታወት ጨምድዳ ያዘችው ጁ አወማቁክ በድሀ ርኬቱ በድገገት ዬጥነት ጨመረ በመደመረያ የሚያመነታ ደመስፅ ክማስወንጨሬያው መሰረት በሳደ ሲያገዣብብ ቀየ ወዲያውኑ ገን ክሽጉጥ ስረፈሙዝ እንደተተኮሰ ጥይት ተስፈገጥር የአሳት ወሳፈገ ጭራውን ከያርገበገበ ወደምሽቱ ጥቁር ሰማሾ ተምዘገዘገ ወ ኤልስፔዝ ከሮኬቱ አስገምጋሚ ድምፅ ሌላ የተለየ ድምፅ ሰማች በከፍተኛ ፍጥነት የሚጓዝ መኪና ሞተር ድምፅ ከአፍታ ቦኋላ የመኪናዋ የፊት ለፊት መብራቶች ከሜርኩሪዋ ኋላ በተሰበሰ በው የሶስት ሰዎች አጀብ ላይ ብርሀናቸውን ፈነጠቁ ቀና ብላ ስትመለክት አንዲት ጂፕ መኪና በከፍተኛ ፍጥነት እነሱ ወደነበ ሩበት ስትበር አስተዋለች ልትጨፈልቃቸው እንደሆነ ገባት «ፍጠን» ስትል ጮኽች ቲዮ የመጨረሻውን ገመድ አገናኝቶ አበቃ በሬዲዮ ሞገድ ማሰራጫ መሳሪያው ላይ ሁለት ቁልፎች አሉ አንደኛው ለፍንዳታው የሚያዘጋጅ ሲሆን ሁለተኛው ፍንዳታውን የሚቀሰቅስ ነው ጂኙ አጠገባቸው ደርሷል ቲዮ የመጀመሪያውን ቁልፍ ተጫነው ጽቋ ጽ በባህር ጻርቻው ሳደ በሺህ የሚቀጠሩ ሬቶች ወደ ኀሳ ዘመው ርኬቱ ወደሳደ ቀፕ ብሱ ሲምዘገዘገ ደመሰክታሱ የተሰበሰበው ህዝብ በደስታ ጮኽ እ ሉክ በቀጥታ ወደሜርኩሪዋ ጀርባ መንዳቱን ቀጠሰ ዐዐዲጳልሪፀዳ ጠመዘዘ ጊዜ የጂ ፍጥነት የቀነሰ ቢሆንም አሁንም ዓት በዛይ ማይሎች ፍጥነት እየተጓዘ ነው ቢሊ ከመኪናው ዘ በመውጣት መሬት ላይ አርፋ እንደመሮጥ ካለች በኋላ ወድቃ ተንከባለለች በመጨረሻዋ ሰከንድ ላይ ኤልስፔዝ ተወርውራ ከጂ ፊት ገለል አለች ከዚያም ጆሮ የሚያደነቁር የግጭት ድምፅ ተሰማ መስታወቶችም ተሰባበሩ የሜርኩሪዋ የኋለኛ ክፍል ተጨማተረና ኮፈዒ ተደርግሞ ሲዘጋ መኪናዋም አንድ እርምጃ ያህል ወደፊት ዘለለች ቲዮ ወይ ንም አንቶኒ በሁለቱ መኪኖች መሀል እንደተጨፈለቀ ሉክ አሰበ ማናቸው እንደሆኑ ግን አላወቀም ወዲያው ደግሞ እሱ በሀይል ጩደፊት ተወረወረ የመሪው የታችኛው ክፍል ደረቱን ሲያገኘውና የጐድን አጥንቶቹ ሲሰባበሩ ከፍተኛ ህመም ተሰማው አፍታም ሳይቆይ ግንባሩ ከመሪው የላይኛ ጠርዝ ጋር ተላተመ በመጨ ረሻ ሙቅ ደም ቁልቁል በፊቱ ላይ ሲፈስ ታወቀው ቀና ብሎ ቢሊን ተመለከታት እሷ የሱን ያህል የተጉዳች አት መስልም መሬት ላይ ተቀምጣ ክንዶቿን ታሻሻለች አልደ ማችም የጂ የፊት ለፊት ክፍል አሻግሮ ተመለከተ ቲዮ እጆቹንና እግሮቹን ዘረጋግቶ መሬት ላይ ተጋድሟል አይነቃነቅም አንቶኒም በእጆቹና በጉልበቶቹ ተንበርክኳል ድንጋጤ ቢታይ በትም አልተጉዳም አልስፔዝ ደግሞ ከአደጋው አምልጣ ከወደቶ ችበት እየተነሳች ነው ከዚያ ወደሜርኩሪዋ ተስፈንጥራ በመሄድ የመኪናዋን ኮፈን ለመክፈት ሞከረች ኳ ሉክ ከጂኾኙ ተስፈንጥሮ በመውጣት ወደእሷ ሮጠ የኮፉ ክዳን ማንሳት ስትጀምር ገፈተራትና አሸዋው ላይ ወደቀች አንቶኒ «ተው። ያደርገው ይሆናል ኤልስፔዝ እንደገና ከመኪናው ኮፈን በላይ አጉነበሰች ይህን ጊዜ ሉክ ሳይሆን ቢሊ ተንቀሳቀሰች ራሷን ወደ አንድ ጐን መንጨቅ ካደረገች በኋላ ወደኋላ ተወረወረች ይህን ጊዜ ተከሻዎቿ የአንቶኒን እግሮች አገኗቸው ሉክም ወደ ኤልስፔዝ ተፈናጥሮ በመፄድ ከመኪናው አጠገብ ገፈተራት አንቶኒ እና ቢሊ ተደራርበው እንደወደቁ ድምፅ ማፈኛ የተገጠ ሚን ይን ር አንቶኒ ሽጉጡን ተኩሶታል ሉክ ውጦ አፈጠጠ ጡ ታል ግን ጳሰን መት ይሆን። ምንም ጉዳት ሳይደርስባት ከላዩ ላይ ተንከባላ ስትነሳ ግን ሉክ እንደገና በእፎይታ መተንፈስ ጀመረ ከዚህ በኋላ አንቶኒ የሽጉጡን ሰደፍ ጨብጦ ሉክ ላይ አነጣጠረ ሉክ ከሞት ጋር ፊት ለፊት እንደተፋጠጠ ተሰማው ግን እን ግዳ የሆነ የሰከነ መንፈስ ሸብቦታል የሚችለውን ሁሉ አድር ጎጓልና አንቶ ቅፅበት ሲያመነታ ቆየ ከዚያም አሳለው ይህን በአደም ቡልቅ አለ በመውደቅ ላይ ሳለ ምላጩን ዐዲጳሪዕዳ ን በጥይት አንደመሥታ ሉክ ገባው አሁን የቱ ርን ሰቆዘጃ አሰዋው ላይ ወደቀ ኑ መጀ ሚይ አፍጥጠዋል ግን ምንም ነገር አይመሰለከቱም ት ልስፔዝ ለሶስተኛ ጊዜ ከነበረችበት ተፈናጥራ በመነላት ሬድዮ ማሰራጫው ላይ አጉነበሰጎ ሠ ሉክ አሷን ትቶ ወደ ሰማይ አንጋጠጠ የአሳተ ጆራቱ እፆግ እየደበዘዘ ሄዶ ከአይነ ሲሰወርም ተመለከተ አልስፔዝ ቁልፉን ተጫነችና ሽቅብ ወደሰማይ ተሯለከተች ግን ለጥቂት ዘገየች የመጀመሪያ ደረጃ ሚሳኤሉ ተቃጥሎ አልቆ ከሳተላይቷ ተለያይቷል ምናልባት መቀጣጠል ጀምሮ የሆን ይሆናል ግን ለመፈንዳት የሚበቃ ነዳጅ የለውም ያም ሆነ ይህ ሳተላይቷ ከመጀመሪያው ደረጃ ሮኬት ጋር ተለያይታለች ሉክ በድል አድራጊነት በረጅሙ ተነፈሰ ሁሉም ነገር እንደታ ሰበው ፍፃሜ አግኝቷል ሮኬቱን ከጥፋት አድኖታል ቢሊ እጂን አንቶኒ ደረት ላይ አሳርፋ የልብ ምቱን አዳመ ጠት «ምንም ነገር የለም» አለች «ሞቷል በዚያው ቅፅበት ሉክና ቢሊ ኤልስፔዝን ተመለከቷት እንደገና ዋሸሽተሸ አታለልሺኝ።