Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ትምህርት ቤቶች ለመማር ማስተማር ስራዉን መምራት ያስፈልጋል የስትራቴጂው አስፈላጊነት በከተማችን የሚታዩ ኢኮናሚያዊ ፖለቲካዊና ማህበራዊ እንቅስቃሴዎች በትምህርት ልማት ሥራችን በቀጥታ አዎንታዊ ወይም አሉታዊ ተጸእኖ ማሳደራቸው የሚያጠያይቅ አይደለም በመሆኑም የትምህርት ሥራ እቅዶች እነዚህን ሁኔታዎች በመዳሰስ መዘጋጀት ይኖርባቸዋል ምክንያቱም ምቹ ሁኔታዎችን ለመጠቀምና ምቹ ያልሆኑ ሁኔታዎችን ደግሞ ቀድሞ ለመለየትና ጎጂ ተጽእኖአቸውን በስትራቴጂ መመሰለስ ስለሚገባ ነው በተለይም በትምህርት ሴክተሩ በችግር ጊዜ የሚሰሩ ሥራዎችን የቅርብ የመካከለኛ እና የረጀም ጊዜ ዓላማዎችንና ተግባራትን በማስቀመጥ ውጤታማ ስራዎችን በተለያዩ አደረጃጀቶች ላይ በማካተት እና የህብረተሰቡን ተሳትፎ በማረጋገጥ የትምህርት ስራውን ማከናወን አስፈላጊ ነወ ከዚህ አንጻር በተለይም ከኮቪድ ጋር በተያያዘ የ የትምህርት ዘመን በሽታውን እየተከላከልን መማር ማስተማሩን ውጤታማ እንዲሆን ሰማድረግ የችግር ጊዜ እስትራቴጂ ነድፎ ተማሪዎችን ወደ ትምህርት ቤት ትምህርት በ ሁለት ፈረቃ ሲሰጥ ለትራንስፖርትና ለጥንቃቄ ሲባል የሚከተሉትን አሰራሮች የጠዋት ፈረቃ አምስት ፔሬድ የከሰዓት ፈረቃውም ምስት ፔሬድ አንዱ ቴሬድ ለ አርባ ደቂቃ ትምህርት እንዲሰጥ ይደረጋል።
ሃ ህየ ነህ ፎ ድራሻ ኪሎ አንበሳ ግቢ ኢግገብ የአዲስ አነባ ትምርት ቢር ህንፃ ኛ ፎት ስልከ ፋከስ ክ ፖስታ ቁ አዲስ አበባ ኢትዮጵያ ፒጠ ወጋርጋርኩርጩፎከጋቨርዐጠ ኮ ለቋኔ እኩሏ ክንፌ ጥራት ያለው ትምህርት ለሁሉም ባ«ቨክ ከህ ፖ ኃሙሮከበፎበ ነቪከ ባ በአዲስ አበባ ከተማ ስስተዳደር ትምህርት ቢሮ በኮቪድ ወረርሽኝ ምክንያት ተቋርጦ የነበረውን ትምህርት በ ዓም ለማስቀጠል የተዘጋጀ የቀውስ ጊዜ የትምህርት አመራርና አስተዳደር ስትራቴጂ ጳጉሜን ዓም ፎህ ነሃ ኢ ዘዘሀፌ መግቢያ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ጥራት ያለው ትምህርት ለሁሉም የከተማዋ ነዋሪዎች በፍትዛሃዊነት ለማዳረስ ከፍተኛ ጥረት ሲያደርግ ቆይቷል በመሆኑም ትምህርትን በሁሉም እርከኖች በስፋት ከማዳረስ ባሻገር ጥራቱን የማሳደግ ልዩ ትኩረት ተሰጥቶት የተለያዩ ተግባራት በመከናወን ላይ ናቸው ለመጥቀስ ያህል መደበኛ ትምህርትን ከማስፋፋት ጎን ለጎን በመንግስት አትም የቅድመ መደበኛና የጎልማሶች ተግባር ተኮር ትምህርትን ለማስፋፋት ጥረት ተደርጓልዬ በከተማ አስተዳደሩ በዲሞክራሲያዊ ፖለካል ኪኮኖሜ አመራር ሳላይ እመርታዊ ለውጥ ለማምጣት በሚደረገው ጥረት የትምህርት ጥራት ማረጋገጥ ወሳኝ መሳሪያ በመሆኑ ይህንን እውን ለማድረግ የትምርት ጥራት ማረጋገጥ ቁልፍ ተግባር ሆና ተቀምጧል የትምህርት ጥራትን በማረጋገጥ ተመራማሪ ቸግርን በሳይንሳዊ መንገድ ፈቺቴክኖሎጂን በአግባቡ በመጠቀም ምርትና ምርታማነትን የሚያሳድግ በዲሞክራሲያዊ ባህልና በመልካም ሥነ ምግባር የታነጹ ዜጎችን ለማፍራት የአጠቃላይ ትምህርት ጥራት ማሻሻያ ፓኬጅ በተሟላና በተጠናከረ ሁኔታ ለመተግበር ከፍተኛ ርብርብ ተደርጓል ይሁንና በዓም የኮቪድ ወረርሽኝ በአለም ብሎም በሃገራችን መከሰትን ተከትሎ የክፍል ውስጥ የመማር ማስተማር ስራ ተቋርጦ አማራጭ በሆነ የቴሌቪዥን ሬዲዮና ቴሌግራምን በመጠቀም በ ዓም የቀራቸውን ትምህርት እንዲያጠናቅቁ በማድረግ አና ከትምህርት ሚኒስቴር በወረደው የዝውውር መመሪያ መሰረት ከኛና ኛ ክፍል በቀር ሁሉም ክፍል ተማሪዎች ወደ ሚቀጥለው ክፍል ተዛውረዋል ይህ በእንዲህ እንዳለ ኮቪድ ወረርሽኝ አንደቀጠለ ቢሆንም በ የትምህርት ሷ ርት ልል ል ዘመን ወረርሽኙን በመከሳከል ተማሪዎችን ወድትቅህ ት በማምጣት የመማር ማስተማር ስራዉን ለማስቀጠል በነባሩ አሰራ ር ስለሚ ልሱ አማል ጭ የችግር ወቅት ፎህ ነሃ ሊ ስትራቴጂ አስፈላጊ ሆና በመገኘቱ ይህ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በኮቪድ ወረርሽኝ ምክንያት ተቋርጦ የነበረውን ትምህርት በ ዓም ለማስቀጠል የተዘጋጀ የቀውስ ጊዜ የትምህርት አመራርና አስተዳደር ስትራቴጂ እንደሚከተለው ተክዘጋጅቷል ነባራዊ ሁኔታ ዳሰሳ የኮቪድ ወረርሽኝ ከመከሰቱ በፊት በፃገራችንም ሆነ በመዲናችን አዲስ ክበባ በትምህርት ዘርፉ ላይ አበረታች ስራዎች ማለት በ ዓም የተማሪዎች የምገባ መርሃግብር ተማሪዎች ብቻ ሳሆኑ የተማሪ ቤተሰብም ተተቃሚ እንዲሆኑት መደረጉ የትምህርት ቁሳቁሶች ዩኒፎርም ደብተሮች ቦርሳዎች ለተማሪዎች እንዲቀርብ መደረጉ የትምህርት ተቋማት ደረጃቸውን እንዲጠብቁ ሙሉ እድሳት መደረጉ የመማር ማስተማሩ በተነቃቃ ሁኔታ የቀጠለ ነበር ይሁንና እድሜያቸዉ ለትምህርት የደረሱ ህጻናትን ወደ ትምህርት ቤት አለመሳክ አንዳንድ ተቋማትም ተማሪዎችን ተቀብሉ አለማስተናገድበትምህርት ጥራት ላይ ከፍተኛ ተግዳሮቶች መኖራቸዉ መሰረታዉ የንባብ እና የመጻፍ ችሉታ እክል እና መሰል ችግሮች ይታዩ ነበር የርዐነወ ወረርሽኝ በታሪክ በትምህርት ሥርዓት ውስጥ ትልቁን መስተጓጎል የፈጠረ ሲሆን በአለም አቀፍ ደረጃ ወደ ቢሊዮን የሚጠጉ ተማሪዎችን ከ በላይ በሆኑ ሀገሮች እና በሁሉም አህጉራት ትምህርት ገጽ ለገጽ እንዳይማሩ ያደረገ ነዉ ። ትምህርት ቤቶች በተለይም ደግሞ በክፍሪካ ትምህርት መስጠት እንዲጀምሩ የአለም ጤና ድረጅት መጠየቁመንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማት የትምህርት ስራዉን ከኮቪድ ጋር በማያያዝ የበጀት ድጋፍ ለማድረግ ፍላጎት ማሳየታቸዉ እና በትምህርት አጀማመር ዙሪያ አለማቀፍ ጥናቶች እና ተሞክሮዎች እየቀረቡ መሆኑ ተጠቃሽ ናቸዉ ይሁን እንጂ ጎልተዉ የሚታዩ ችግሮችን ማለትም ኮቪድ ወረርሽኝ በዛገራችን በተለይም በመዲናችን አዲስ አበባ እየተስፋፋ መምጣቱየትምህርት ተቋማት ወረርሽኙን ለመቋቋም እና ቅድመ ጥንቃቄ ለማድረግ በእኩል ደረጃ ግንዛቤ ይዞ ያለመንቀሳቀስ እና ትኩረት ያለመስጠትኳረንቲን ማቆያ እና አስር ቤት የሆኑ ትምህርት ቤቶች ለመማር ማስተማር ስራዉ ሙሉ ለሙሉ ዝግጁ ያለመሆንየክፍል ተማሪ ጥምርታዉ ከፍ ያለ መሆን እና በዛን ልክ ደረጃውን ለመጠበቅ የሚኖር ውስንነት በትምህርት ሚኒስቴር የቀረቡ ጊዜያዊ አማራጮችን ለመተግበር የበጀት የምድረ ግቢ እና በመምህራን በትምህርት አመራሩ እና በትምህርት ማህበረሰቡ ላይ ጫና የመፍጠር ስጋት ህጻናት ተማሪዎች ለበሽታዉ የሚሰጡት ትኩሬዕቓሚክ መዘናጋት ለበሽታዉ ኖዐበኑ ኤስ ሽ ነ ር ስርጭት መንስዔ እንዳይሆኑ እና ተማሪዎች በቤት ውስጥ ያሳለፏቸው ጊዜያት በትምህርት መቀበል እና በመማር ፍላጎታቸዉ ላይ ሊያሳድረው የሚቸለው ተጽዕኖን መመልክት እና በዛን ልክ ተዘጋጅቶ የመማር ማስተማር ስራዉን መምራት ያስፈልጋል የስትራቴጂው አስፈላጊነት በከተማችን የሚታዩ ኢኮናሚያዊ ፖለቲካዊና ማህበራዊ እንቅስቃሴዎች በትምህርት ልማት ሥራችን በቀጥታ አዎንታዊ ወይም አሉታዊ ተጸእኖ ማሳደራቸው የሚያጠያይቅ አይደለም በመሆኑም የትምህርት ሥራ እቅዶች እነዚህን ሁኔታዎች በመዳሰስ መዘጋጀት ይኖርባቸዋል ምክንያቱም ምቹ ሁኔታዎችን ለመጠቀምና ምቹ ያልሆኑ ሁኔታዎችን ደግሞ ቀድሞ ለመለየትና ጎጂ ተጽእኖአቸውን በስትራቴጂ መመሰለስ ስለሚገባ ነው በተለይም በትምህርት ሴክተሩ በችግር ጊዜ የሚሰሩ ሥራዎችን የቅርብ የመካከለኛ እና የረጀም ጊዜ ዓላማዎችንና ተግባራትን በማስቀመጥ ውጤታማ ስራዎችን በተለያዩ አደረጃጀቶች ላይ በማካተት እና የህብረተሰቡን ተሳትፎ በማረጋገጥ የትምህርት ስራውን ማከናወን አስፈላጊ ነወ ከዚህ አንጻር በተለይም ከኮቪድ ጋር በተያያዘ የ የትምህርት ዘመን በሽታውን እየተከላከልን መማር ማስተማሩን ውጤታማ እንዲሆን ሰማድረግ የችግር ጊዜ እስትራቴጂ ነድፎ ተማሪዎችን ወደ ትምህርት ቤት በማምጣት የበጀት አመቱን ስራ ውጤታማ ማድረግ በማስፈለ። ነዉ የስትራቴጂው አላማዎች አጠቃላይ አላማ በሀገራችን ኢትዮጵያ በተከሰተው የኮቪድ ወይም ኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት ትምህርታቸውን አቋርጠው በቤታቸው ተቀምተው በራሳቸው ጥረት የሚማሩ ተማሪዎችን እንደገና የትምህርት ቅበላ በማድረግ የመማር ማስተማሩን ሂደት ለመቀጠል እንዲችሉ የታቀደ እናየተደራጀ የትምህርት ስርዓት መዘርጋት ፎህ ነሃ ኋር አ ዝርዝር አላማ ተማሪዎች በኮቪድ ምክንያት በክፍል ውስጥ የሚሰጠው የመማር ማስተማሩን ሂደት የተቋረጠ በመሆነ የመማር ችሉታቸው ላይ ከፍተኛ ተጽአኖ ከማድረሱ በፊት እንደገና ወደ ትምህርት ገበታቸው በማምጣት የመማር ማስተማሩን ዛደት ማከናወን መምህራን የሚያስተምሩዋቸውን ተማሪዎችን በስነ ልቦናቸው ላይ ያሳደረባቸውን ተጽዕኖ ምክር በመስጠት ወደ መማር ማስተማሩ ተግባር ላይ በማምጣት ንቁ ተሳታፊ እንዲሆኑ ማድረግ ወላጆች ልጆቻቸውን ወደ ትምህርት ቤት ሲልኩ ተገቢውን እንክብካቤና ጥንቃቄ በማድረግና አስፈላጊውን ምክር በመስጠጥ በቆይታቸው ጥንቃቄ እያደረጉ እንዲማሩ ከፍተኛ እገዛ መስጠጥ የመማር ማስተማሩ ሄደት ወቅቱን የዋጀ እንዲሆን ማድረግ ነው ስትራቴጂካዊ ግቦች ተማሪዎች ወደ ትምህርት ገበታቸው ሲመለሱ ሙሉ ስብዕና ተላብሰው መማር የሚችሉበትን በጥንቃቄ የተቃኘ ተቋም ማፍራት መምህራን ተጨማሪ ጥረት ለዜጎች ሲሉ በመጨመር የመማር ማስተማሩን ሂደት በመተግበር በተማሪዎች ላይ ተጨባጭ የትምህርት ውጤት ማስመዝገብ ወላጆች በቤት ውስጥ የቆይታ ጊዜያቸው በመቀነሱ ወደ ምርት ገብተው ማሕበራዊ ሕይወት መለወጥ እንዲችሉ ልጆቻቸውን ወደ ትምህርት ቤት ያለስጋት እንዲመልሱ ሰፊ ግንዛቤ በማስጨበጥ በትምህርት ልማት ግብ የተቀመጠውን ሁሉም እድሜው ለትምህርት ለደረሱ ተማሪ ተገቢና ውጤታማ የመማር ውጤቶችን የሚያመጣ የነጻ ፍትፃዊ እንዲሁም ጥራት ያለው ትምህርት በመስጠጥ ማጠናቀቃቸውን ማረጋገጥ ነው ፎህ ነሃሃ ገኤ የምንከተላቸው ስትራቴጂክ አቅጣጫዎች ሊደረጉ የሚገባቸው ጥንታቃቴዎች ሁሉም ተማሪ ጦምህር ወላጆችና የትምህርት ቤቱ አመራር ወደ ትምህርት ቤት ሲመጡ ከቤታቸው ምረፀ የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ማክስ ሃማድረግ ግዴታ አለባቸጡ። በሳምንት ሃያ አምስት ፔሬድ ይሆናል ከዩተኛ የተማሪ ቁጥር ባለባቸው ትምህርት ቤቶች ትምህርት በሁለት ፈረቃ ለመስጠት የማይቻል ከሆነ የሚከተለውን አማራጭ መከተል ያስፈልጋል ሀ አስቸኳይ ተጨማሪ ግንባታ አንዲሰራ ማድረግ ለ የተጨማሪ ክፍል ኪራይ መጠቀም ጠ አጎራባች ትምህርት ቤቶች ላይ መውሰድ የሚሉ አማራጮችን በመውሰድ በሳምንት ከ ፔሬድ ያነሰ አንዳይማሩ ማድረግ ያስፈልጋል ይህ ችግር እስኪያልፍ ብቻ የሚከተለውን ክፍለ ጊዜ ድልድል ስራ ሳይ እንዲውል ይደረጋል ክፍለ ጊዜ የጠዋት ፈረቃ የሰአት ፈረቃ ኛ ኛ ኛ አረፍት ኛ ኑራ ኛ ህፎህ ነሃ ኒዘር ከኛ እስከ ኛ ክፍለ በሳምንት የሚኖረጡ ክፍለ ገዜ ስርጭት ተቁ የትምህርት አይነት በሳምንት የሚኖረው ክጊዜ ብዛት ቀድሞ የነበረ አሁን ሊኖር የታሰበ ከኛ እስከ ኛ ክፍል አማርናኛአፋን ኦሮሞ እንግሊዝኛ ሳብ አካባበቢ ሳይንስ ኤስቱቲክስ ጠቅላላ ፎህ ነሃ ኢ ፌ ከኛ እስከ ኛ ክፍል በሳምንት የሚኖረው ክዜ ብዛት ተቁ የትምህርት አይነት ቀድሞ የነበረ አሁን ሊኖር የታሰበ ከኛ እስከ ኛ ክፍል አማርኛ አፋን ኦሮ የተተናደ በሚሰጥበት ገሃቤት አንግሊዝኛ ጊሳብ ስነ ዜጋና ስነምግባር የተቀናጀ ሳይንስ ህብረተሰብ ሳይንስ ስነስእል ሙዚቃ ስፖርት ጠቅላላ አፋን ኦሮሞ የትምህርት አይነት እንደ አፍ መፍቻ ቋንቋ ተቀናጅቶ ትምህርት በሚሰጥባቸው ትምህርት ቤቶች ላይ ብቻ ይሆናል ነገር ግን በእሃቪህ ትምህርት ቤቶች ላይ አማርኛ ትምህርት በተጨማሪ ይሰጣል ለ እና ፀኛ ክፍል የክፍለ ጊዜ ስርጭት ተቁ የትምህርት አይነት በሳምንት የሚኖረው ዘዜ ብዛት ቀድሞ የነበሪ አሁን ሊኖር የታሰበ አማርኛ የ አፋን ኦሮሞ የተቀናጀ በሚሰጥበት ጎሃቤት እንግሊዝኛ ሂሳብ ስነዜጋና ስነምግባር ጨ ሶሻል ስተዲስ ባዮሉጂ ኬሜስትሪ ፊዚክስ ስፖርት አፋን ኦሮሞ የትምህርት አይነት እንደ አፍ መፍቻ ቋንቋ ተቀናጅቶ ትምህርት በሚሰጥባቸው ትምህርት ቤቶች ላይ ብቻ ይሆናል ነገር ግን በእነዚህ ትምህርት ቤቶች ላይ አማርኛ ትምህርት በተጨማሪ ይሰጣል ፎህ ነሃሃ ኒር ከኛ እስከ ኛ ክፍል ሱዑዳፓዯሱዯሱዙሱሱጵሱዙዮዑሇር ለና ዘባል ሰ እና ተቁ የትምህርት በሳምንት የሚኖረው በሳምንት የሚኖረው አይነት ክፍለ ጊዜ ብዛት ክሬዜ ብዛት ተድሞ አሁን ሊኖር ተድሞ የነበረ አሁን ሊኖር የታሰበ የነበረ አማርኛ አፋን ኦሮሞ እንግሊዝኛ ሂሳብ ባዮሉጂ ኬሚስትሪ ፊዚክስ « ጂኦግራፊ ዐ ስነ ዜጋና ስነምግባር ታሪክ ስፖርት አይሲቲ ኢኮኖሚክስ ቢዝነስ » አፋን ኦሮሞ የትምህርት አይነት አንደ አዊ መፍቻ ቋንቋ ተቀናጅቶ ትምህርት የመምህራን የስራ ስምሪትን በሚመሰከት መምህራን ለዚህ የችግር ወትት የመማር ማስተማር ስራ ወሳኝ አዛላት ናቸው ችን ከኮቪድ በሽታ እየጠበቁ መማር ማስተማሩን ውጤታ በሆነ ጠበትባቸዋል ከነዚህም ውስጥ ራሳቸውንና ተማሪዎ መልኩ በማካሄድ ለወገን ያለባቸውን ፃላፊነት መጠጣት ይ ዋና ዋናዎቹ የሚከተሉት ናቸው ትምህርት በፈረቃ ሲሆን ሲከሰት የሚችልን የመምህር እጥረት ቀና በሆነ መንፈስ ለመሸፈን መተባበር ይጠበትባቸዋል ነባር ለሆነ የቅድመመጀመሪያ ትምህርት ቤቶች መምህራን የአንድ ክፍል ተማሪዎች ሁለት ቦታ ተከፍለው አይጠይትም በቀን ፈረቃ ስለሚማሩ ምንም ተጨማሪ መምህር አዲስ በ ትምህርት የሚጀምር ትምህርት ቤት ከሆነ ግን ክፍለ ከተማው ከቢሮ ጋር በመተባበር እንዲሟላ ይደረጋል የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ላይ በአብዛኛው በፈረቃ የሚሆን ስለሆነ እና የመምህር እጥረት ስለሚያጋጥም መምህራን እስከ ፔሬድ ድረስ ለመሸፈን መተባበር ይጠበትባቸዋል » ከፍተኛ የተማሪ ቁጥር ባለባቸውና ትምህርት በ ፈረቃ ለማካሄድ አስቸጋሪ በሆነ እና አስቸኳይ ተጨማሪ ግንባታ በሚካሄድባቸው ትምህርት ቤቶች ለሚፈጠር የመምህር እጥረት የቲቶርያል ተጨማሪ ክፍያ ላሉት መምህራን በመክፈል እንዲሸፈን ጥረት ይደረጋል በተጨማሪም በችግር ውስጥ ያለን በመሆኑ ችግሩ እስኪያልፍ መምህራን የተመረቁበት የትምህርት አይነት ባይሆንም አጥረት በሚያሳዩ የትምህርት አይነቶች የትምህርት ቤቱ አመራር ማስተማር እንደሚችሉ አምኖ እስከሰጣቸው ድረስ ሊተባበሩ ይገባል ፓመ ሺት ሥት ረሞ ፈ ፓ ፎህ ነሃ ኢልረ አስፈላጊ ግብአትን በሚመለከት በዚህ ችግር ወትት ትምህርት ቤቶች ኮቪድን አየተዘላከሉ መማር ማስተማሩን ለማሰቀጠል የሚከተሉት ግብአቶች ያስፈልጋሉ እነዚህ ግብአቶች ትምሀርት ሜኒስቱር የዘተማ አስተዳደሩ ትምህርት ቢሮ ክፍለ ከተማ ወረዳና ትምህርት ቤቶች አንዲሁም ህብረተሰቡና ግብረ ሰናይ ድርጅቶችን በማስተባበር የሚሟላ ይሆናል የሙጥት መለኪያ መሳሪያ የውዛ ሮቶ አንዲሟላ ማድረግ የንፅህና መጠበቂያ ሳመሙና ማዘስ አልዞል ሳኒታይዘር ርተትን ለመጠበቅ የእጅ መታጠቢያ እና የመጠጥ ውሃ ጡት መጨመር ርተትን ለመጠበቅ በጊዜያዊነት የሽንት ቤት ተዳዳዎችን መጨመር ጻ ዲስ ኢንፌክት ማድረጊያ » የመማሪያ ክፍል ኪራይ አስቸኳይ ተጨማሪ የመማሪያ ክፍል ግንባታ ተጨማሪ የተማሪዎች መቀመማጣ ዴስክ ግንዛቤ መፍጠሪያ መድረኮች ማመቻቸቻ ለመምህራን ተጨማሪ ቲቶርያል ክፍያ የሚሉ ታሳቢ ተደርገው መሰራት ይጠይቃል ሊያጋጥሙ የሚችሉ ችግሮችና መፍትፄዎች ችግሮች ሰኮቪድ ማቆያና ማገገሚያ እንዲሁም ለፖሊስ ስራዎች የተሰጡ ትምህርት ቤቶች በቶሎ ተለቀው ስራ ሳይጀምሩ ይችላሉ ግንባታዎች በሚፈለገው ፍጥነት ላይሰሩ ይችላሉ የመምህራን እጥረት ሊያጋጥም ይችላል ፎህ ነሃ ኢልዘዘ መወሰድ የሚገባቸው መፍትሄዎች የኮቪድ እና በፖሊስ የተያዙ ትምህር ቤቶች ባስቸኳይ እንዲለቀቁና ዝግጅት እንዲጀምሩ በከንቲባ አማካኝነት መነጋገርና ማስለቀቅ ግንባታ የሚያስፈልጋቸው ትቤቶችን ለየክፍለ ከተማው ስራ አሰፈጻሚ በደብዳቤ ማሳወቅና መከታተል የመምህራን እጥረትን ባሉት መምህራን መሸፈን የህክምና ባለሙያዎች ክትትል እንዲኖርና እያንዳንዱ ትምህርት ቤት ጥረት ማድረግና ማረጋጋት ደሪ ኝሀጠበፄዌየጠበፍፎሯጨብዩርዷ።