Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية  Portuguese
Book of the day

የንቃት ፀሀይ @frombooks1234.pdf


Advertisement
  • word cloud

የንቃት ፀሀይ @frombooks1234.pdf
  • Extraction Summary

ሰውጡ በሰው ልጅ ማንነት ውስጥ እስር ቤቱ ውስጥ ያገኛቸው እምቅ ሃብቶች ከማምለጥ ሊያቆሙት ይችላሉ የህልውናችንን እምቅ ሃብት የቅድስናችንን ሃይል ባወቅን ዕለት ይህ ማንነታችን የትየለሌው ጥቂት ቅንጣት መሆኑን እንዘነጋ ይሆናል ይህም አደጋ ነው ሁኔታው ልክ አንድ ሰው በቀላሉ ሊሲያስረዳችሁ ይችል ነበር እስካሁንም መላው ዓሰም ብልህ ይሆን ነበር ነገር ግን ይህን ዓለም ለማንቃት ቡድሃ ክሪሽና እየሱስ ማዛቪር ደክመው ቢያልፉም የዚህ ዓለም ድድብና በአንድ ኢንች እንኳ ፈቀቅ ዓላለም አንድን ነገር በመረዳት ብቻ የሆነ ነገር ይከሰታል የማልሰውም ለዚህ ምክንያት ነው።

  • Cosine Similarity

በዚህም ሃውልቱ ተገልፆ ታየ የሆነ ነገር ቀነስኩ እንጂ ምንም የጨመርኩት ነገር የለም ሲል መለሰለት ሰው ውስጡ ያለውን የተሳሳተ ነገር ካስወገደ በውስጡ ተደብቆ ያለው ይገለጣል አምላክ ከሰው የተለየ አይደለም አምላክ ብ ብጻ ዘ መ መ መ መ መ የንቃት ፀፃይ የሚሰው ቃል በሰው ውስጥ ተደብቆ ያለው ሃይል መጠሪያ ነው አሁን የምንገኘው ብዙ ሸከላ ከጦርቅ ጋር በተደባለቀበት ሁኔታ ውስጥ ነው ሸክላው ከተወገደ ወርቁ ይገለጣል እናም ተመስጦን በተመሰከተ የምነግራችሁ በተመስጦ እድገታችሁ የመጨረሻዎቹ ቅፅበታት ላይ የምትሆኑት ቀድሞውኑ የሆናችሁትን መሆኑን ነው። ከአምስት ደቂቃዎች በኋላ በአካላችሁ ውስጥ የሆነ ነገር እየነዘረ ሲነሳ ይስማችቷል አካላችሁ በአዲስ ፃይል እየተሞላ መሆኑ ይሰማችኋል ይህን የአስር ደቂቃዎች ሙከራ ስታጠናቅቁ በኤሌክትሪክ ፃይል የተሞላችሁ ትሆናላችሁ መላው አካል የፃይል ፍስት ይሆናል ይህም ተፈጥሯዊ የሆኑ ውጤቶች ይኖሩታል አካል ፃይል ባላቸው ንዝረቶች ከተሞላ አካል መንቀጥቀጥ መደነስ ይጀምራል በሁለተኛው የሙከራ ደረጃም ለአስር ደቂቃዎች ያህል አካላችሁ ሙሉ በሙሉ እንዲንቀጠቀጥ እንዲደንስ ወይም የፈለገውን እንዲያደርግ ትፈቅዱለታላችሁ ውጤቶቹ አካላዊ ነፃነት የሚያመጡ ናቸው አካሎቻችንን በአንድ ሺ አንድ መንገዶች አፍነናቸዋል አይምሮዋችንንም በብዙ መንገድ አምቀነዋል ወደ ተመስጦ መግባት የሚፈልግ ሰው ከእነኪህ የታመቁ ነገርች ነነ መሆን ይኖርበታል ቁጣ ስጋትና የተለያዩ ፍላጐቶችን አምቀናል በአይምሮዋችን ውስጥ አምቀን የያዝናቸው አንድ ሺ አንድ ነገሮች አሉ ማልቀስ ፈልገን አላለቀስንም መላቅ ፈልገን አልላቅንም። በአስራ ስምንተኛው ክፍሰ ሸመን የአምላክና የነፍስ አለመኖር የሳይንቲስቶች አዋጅ ነበር ህልውና ያለው ቴስ ብቻ ነው የሚል ነበር አዋጃቸው ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ግንሁኔታው ተቀይሯል ቁስ ህለውና ያሰው ይምሰል እንጂ ህልውና እንደሴለው ህልውና ያለው ዛይል ብቻ መሆኑን ሳይንስ ደርሶበታል ቁስ ህልውና ያሰው መስሎ የሚታየው ሃይል ካለው ፈጣን እንቅስቃሴ አኳያ ነው ግድግዳ በአይን ይታያል አንድ ሰው ግድግዳውን አልፎ ሰመሂድ ቢሞክር ጭንቅላቱ ይበረቀሳል ታዲያ ግድግዳው ህልውና ያለው መስሎ ይታያል እንጂ ህልውና የለውም ማለት እንዴት ይቻላል። እናም የመጀመሪያው የዮጋ ሱሉትራ ህይወት ሃይል ነው የሚል ነው ሁለተኛው የዮጋ ሱትራ ደግሞ ሁለት የሃይል ሥፍረቶች እንዳሱና እነሱም ህልውና እና ህልውና አልባነት መሆናቸውን የሚገልፅ ነው የንቃት ፀፃይ ፃይል በህልውና ውስጥ ወይም በህልውና አልባነት ውስጥ ሊሆን ይችላል ፃይል በህልውና አልባነት ውስጥ ሲሆን አዕናፈ አለም ጠደ ምንምነት ህሀ ይቀየራል ሃይል በህልውና ውስጥ ሲሆን ደግሞ አዕናፊ አለም ይፈጠራል በዮጋ ግንዛቤ ግሆነ የሆነው ሁሉ ያልሆነ ይሆናል የትኛውም ሣሆኘ ነገር መጨረሻው ያልሆነ መሆን ነው። የንቃት ፀሃይ ሁለተኛው የዮጋ ሳይንስ ሱትራ እያንዳንዱ ነገር ሁለት ሥፍረቶች እንዳሉ የሚገልፅ ነው አንደኛው ሥፍረት ህልውና ሁለተኛው ደግሞ ህልውና አልባነት ነው ህልውና ያለው አፅናፊ አለም ህልውና አልባ ሊሆን ይችላል የእኛም ህልውና ወደ ህልውና አልባነት ሊለወጥ ይችላል ሆነ ው ሁሉ ያልሆነ ሊሆን ይችላል ያልሆነ ይሆናል ሲባል ደግሞ በሌሳ መልክ ወይም ቅርዕ ህልውናው ይቀጥላል ማለት አይደለም ሊሆን የሚችለው ህልውና አልባ ነው። ከስሩ ያለውን ህልውና አልባነትም መቀበል ስለብን እናም ሁለተኛው የዮጋ ሱትራ ህልውና ከህልውና አልባነት ጋር አብሮ ያለ መሆኑን የሚገልፅ ነው ሃይለ ሁለት ሥፍረቶች አሉት ህልውና እና ህልውና አልባነት ፃይል ሆነ ወይም ያልሆነ ሊሆን ይችላል። ሁለተኛው የዮጋ ሱትራ እንዲህ ይላል ልደትና ሞት ህልውና እና ህልውና አልባነት ጭለማና ብርሃን ልጅነትና እርጅና ደስታና ስቃይ ቅዝቃዜና ሙቀት ንዕፅርሻዊ ስያሜዎች ናቸው የአንድ ነገር ሁለት ስሞች ናቸው ሁለተኛውን ሱትራ በሚገባ ከተገነዘባችሁ ብዙ ነገሮችን ሰመረዳት ቀላል ይሆንላችኋል እያንዳንዱ ነገር ምንጊዜም ተቃራኒ ጫፍ አለው የአንድን ነገር አንድ ገዕታ ከመረጣችሁ ሲሴላው ገዕታውንም አብራችሁ መምረጣችሁን እርግጠኛ ሁኑ ከአንድ ሰው ጋር ለዘሰዓለም ተጣምራችሁ መቆየት አትችሉም ከግንኙነታችሁ ጀርባ መለያየት ስላለ አንድ ቀን መለያየት ይከሰታል ፍቅረኞች አንድ ላይ በሆኑበት የፍቅር ጊዜ አንዳቸው ሌላቸውን እነዳያጡ ፍርፃት እንዳለባቸው ይናገራሉ ይህም የፍቅር ግኑኝነታቸው ሌላ የንቃት ዘይ ጐን መኖሩን እንደሚያውቁ የሚያመላክት ነው ያ ባይሆን ኖሮ በፍቅር አብረው ሳሉ ስለመለያየት አያስቡም ነበር በአብሮነት ውስጥ የመለያየት ጥላም አብሮ አለ። ህልውና ሁለት ቻልኮች እንዳሰው ነግሬያችኋሰሁ የመጀመሪያው ሱትራ ዙሉም ነገር ፃይል ነው የሚል ነው ሁለተኛው ደገሞ ፃይል ዙለት ፎጮልኮች ህልውናና ህልውና አልባነት አሉት ይላል ሶስተኛው ሱትራ ህልውና ሁለት መልኮች አሉት የሚል ነው። ህልውና ንቁና ንቃት አልባ መልኮች አሉት ሁለት መልኮች እንጂ ሁሰት የተለያዩ ነገሮች አይደሱም ዛይማናተኛ ብለን የምንጠራቸው ስዎች ሁሰት የተለያዩ ነገሮች አድርገው ይወስዷቸዋል ንቃትና ንቃት አልባነት የተሰያዩ እንደሆኑ ያስባሉ አካልና ነፍስ የተለያዩ አንደሆኑ ያስባሉ እንደዚህ አይነት ልዩነት ግን የለም በትክክል ከተገነዘባችሁት በስሜት ህዋሳት እውቅና ውስጥ ያሰው የነፍስ ከፍል አካል ሲሆን በስሜት ህዋሳት እውቅና ውስጥ የሌለው የአካል ክፍል ደግሞ ነፍስ ነው ንቃትና ንቃት አልባነት የህልውና ሁለት ገዕታዎች ናቸው ድንጋይ ህልውና ቢኖረውም ንቃት አልባ ነው። ነገ እናንተም እንደ አቧራ ትነጠፋላችሁ የንቃት ፀፃይ ንቃትና ንቃት አልባነት ሁለት የተለያዩ ነገሮች አይደሉም ይህን በተመለከተ የተሳሳተ ግንዛቤ አለ በእግዜር መኖር የማያምኑት ንቃት አልባነት ብቻ ህልውና እንዳለው ይናገራሉ ይበሉ እንጂ አቋማቸውን በግልዕ ለማስረዳት ግን ይቸገራሉ ህልውና ያለው ንቃት አልባነት ብቻ ከሆነ ንቃተ ህሊና ከየት መጣ የሚለውን ጥያቂ ለማብራራት ይቸገራሉ እንደ ማርክስ ያለ በእግዜር አለመኖር የሚያምን ደግሞ ንቃተ ህሊና የንቃት አልባነት ተረፈ ምርት እንጂ በመሰረታዊነት ህልውና ያለው ነገር አለመሆኑን ይናገራል ንቃተ ህሊና የቁሶች ውህደት ተረፈ ምርት ነው ንቃተ ህሊና ህልውና ያለው ነገር ሳይሆን በቁሶች ውህደት የተፈጠረ ክስተት ነው። ከፈለግኩ ሁለቱን እጆቼን ማፋለም እችላለሁ ሁለቱ ግን አንድ ሃይል ናቸው ንቃተ ህሊናና ንቃት አልባነት የአንድ ህልውና ሁለት ስፍረቶች ናቸው ንቃተ ህሊና ንቃት አልባ ሊሆን ይችላል ንቃት አልባነትም ለንቃት መሰረት ሊሆን ይችላል ይህም ሶስተኛው የዮጋ ሱትራ ነው መላው የዮጋ ልምምድ መዋትር መሰረት የሚያደርገው እነዚሀን ሱትራዎች ስለሆነ መረዳቱ እጅግ አስፈላጊ ነው የንቁውና የንቃት አልባው ህልውና ስሁን ላይ በሳይንስ ተቀባይነት አግኝቷል። ከዚህ በተቃራኒም እጅግ በጣም ሰፊውና ትልቁ እንኳ በኢጐ ስሜት ሊሞላ አይገባውም ምክንያቱም እሱ ውስጥ ያለው እጅግ በጣም ትንሹ ውስጥም አለ አንድ ውቅያኖስ በኢጐ ስሜት ከተሞላ እብደት ነው ምክንያቱም እሱ ያለውን ጠብታውም አለው ትንሹ የበታችነት ትልቁ ደግሞ የበላይነት ሊሰማቸው የሚችልበት ምክንያት የለም። ምክንያቱም ያለው አንድ አለም ብቻ ነው። የተከፋ ሰው ራሱን ገድቦ ነው የሚቆመው በስጋት ከተዋጠ ሰው የሚወጡት የፃይል ሞገዶች እጅግ በጣም አነስተኛ ናቸው በስጋት የተዋጠ ሰው ፃይል በውስጡ መሽከርከር ይጀምራል ለአንድ ሺህ ጊዜያት ያሰበውን አንድ ነገር ደጋግሞ ያስባል ልክ እንደ ጐሽ የበላውን መልሶ ያመነዥካል ጐሽ የበላችውን ምግብ መልሳ በማውጣት ማመንዥክ ትጀምራለች ከሁንም ከዋጠችው በኋላ መልሳ በማውጣት እንደገና ማመንዥኪኳን ትቀጥላለት የጐሺ ማመንዥክ የራሱ ጥቅም አለው ምክንያቱም ጐሺ በአንድ ጊዜ የምትመገበው ብዙ መጠን ያለው ምግብ ስለሆነ በማኘክ ብዙ ጊዜ ታጠፋለች በስጋት የተዋጠ ሰው የሚያመነዥከው ነገር ግን ምንም ትርጉም የለውም። በዚህ ገዜ በአምላክና በሰው መሃል የሚኖረው ግኑኝነት ከገለባ በላይ ነው ግኑኝነቱ ቀጥተኛ ስለሆነ ሰው እግር ስር አምላክ ደግሞ ጭንቅላት ላይ አይደሉም በዚህ ጊዜ አምሳክ ሰው ሰውም አምላክ ይሆናል ሁሉም ልዩነቶችና ክፍተቶች ይጠፋሉ ምክንያቱም የመቀበልና ት ግብይይቱ ተጠናቋል አምላክ እንኳን ምንም ነገር ሃይለ ምክንያቱም የተወሰደው ሁሉ ተመልሷል የመስጠ ቃል መናገር አይችልም ሳይጠናቀቅ የቀረ ነገር የለም በደስታ አልባነት እረፍት አልባነት ወይም በስጋት ውስጥ መስጠትም መቀበልም አይችልም ተሸማቀን ክርችም ስለምንል የህይወት ፃይሎቻችን ይደርቃሉ ሁኔታው ልክ አንድ የውፃ ጉድጓድ አሁን ከውቅያኖስ ምንም ውፃ አልወሰደም ውሃ የሚመግቡኝን ጅረቶች ሁሉ እዘጋለሁ በተጨማሪም ማንም ውፃ ለመውለድ ባልዲውን ወደኔ አይልክም ምክንያቱም አልሰጥም እንደሚለው ነው። ሱትራዎቹ የሚጣረሱ ቢመስሉም ዮጋ ግን ምክንያቶቹን ያውቃል ምክንያቱም ራሳችንን የበለጠ ባዶ ባደረግን ቁጥር ለመለኮት የበለጠ ቦታ ይኖረናል መሰኮት እኛ ላይ በስፈነብን ቁጥር ደግሞ ይህን መለኮት በማካፈልና በገፍ በመስጠት በፍፁም ደስታ የተመላን እንሆናለን ስድስተኛው ሱትራ የሚለው ሰጪ ብቻ ወይም ተቀባይ ብቻ የሆነ የለም ማንም ለማኝ ብቻ ወይም ንጉስ ብቻ የሆነ የለም አንድ ሰው ንጉስ ብቻ መሆን ከፈለገ ችግር ውስጥ ይገባል። አለኝ ንንባሻከት ን ስ ስሲሱሲችሲችሹችችችችችችችሻሚሜችችችችመሚሚ የንቃት ፀፃይ ለዚህ ሰው የልጁ ስራ ከአምላክ ይልቅ ዋጋ ያለው ነው ልጄ ስራውን ቢያጣ አምላክም ቦታውን ያጣል ጥቅም አልባ ይሆናል ምንም ትርጉም አይኖረውም ወደ አምላክ የምንፄደው ፍላጐቶቻችን እንዲሟሉልን ለመጠየቅ ነው። የጠየቀውን ሲሰጠው አምላክ ወደ በሩ ቢመጣ እንኳ የሆነ ሰው ሲለምነው የመጣ ስለሚመስለው በፍርዛት በሩን አይከፍትም የንቃት ፀፃይ አምላክ እንደዚህ አይነት ቀልድ እንደሚቀልድ ሰምቻለሁ ወደ አንድ ሰው በር በለማኝ መልክ ይመጣል አሁን ይህ ሰጡ ማግኘት አይገባውም ምክንያቱም ገና መስጠት ያልቻለ መቀበል አይገባውም በርግጥ አምላክ ከእናንተ ፃብት አይጠይቅም ከእናንተ ቤት ሊጠይቅ አይመጣም ምክንያቱም ቤቱ የእናንተ አይደለም ነገ ጠዋት እናንተ እዚህ አትኖሩም ቤቱ ግን እዚሁ ቀሪ ነው ፃብቱም የእናንተ አይደለም በርግጥ አሁን በእጃችሁ ላይ ነው ነገ ግን በሌላ ሰው እጆች ውስጥ ይገባል አምላክ የሚለምነው አንድ ነገር ለማግኘት ብቻ ነው እናንተን። ነበር ያለው ከሆነ ጊዜ በኋላ ግን ካቢር ከዚህ በፊት የነገርኳችሁን እርሱት አሁን ሙ የንቃት ፀፃይ ዴርጨ። አሁን ላንተ መላው ምድር ገነት ሁሉም ቤቶች ቤተመቅደሶች ሁሉም አይኖች ደግሞ የመለኮት አይኖች ናቸው ሲል ፈቀደለት ዮጋ የዚህ አይነቱን እይታ መሰረት ነው የሚጥለው ዐዐ ከሃ ርጩሬከሀዞሀፍ ከዐዐአኤ የንቃት ፀፃይ በበበ ምዕራፍ ንቁ መሆን ብቻ በቂ አይደለም ህይወት ፃይል መሆኑንና ይህም ፃይል ሁለት ስፍረቶች እንዳሉት እነሱም ህልውናና ህልውና አልባነት መሆናቸውን ተመልክተናል በሌላ ሱትራ ደግሞ ህልውና ሁለት ስፍረቶች እንዳሉትና እነሱም ንቁና ንቃት አልባ ስፍረቶች መሆናቸውን ነግሬያችኋለሁ ሰባተኛው የዮጋ ሱትራ ደግሞ ንቃተ ህሊናም ሁለት ስፍረቶች እንዳሉች የሚግረን ሲሆን እነሱም ራሱን የሚያውቅና ራሱን የማያውቅ ህልውናውን የሚያውቀውና ህልውናውን የማያውቀው የንቃተ ህሊና ስፍረቶች ናቸው። ንቁም ንቃት አልባም ናቸው በህይወት መኖራቸውን እንኳ አያውቁም ሰው ደግሞ በሁሉም ነገር እንደ እንሰሳት አአዋፍና እፅዋት ቢሆንም ህልውናውን ግን ያውቃል ለንቃተ ህሊናው አንድ ተጨማሪ ስፍረት ተሰጥቶታል ራሱን ያውቃል ንቁ መሆኑንም ያውቃል ንቁ መሆን ብቻ ለሰው በቂ አይደለም ነገር ግን ሰው የመሆን መስፈርቱ ንቁ መሆንን ማወቅ ነው በሰውና በእንሰሳ መሃል ያለው ልዩነት ይህ ብቻ ነው እንሰሳት ልክ እንደ ሰው ንቁ ቢሆኑም ንቁ መሆናቸውን ግን አያውቁም። አንድ ሰው አንድ ጊዜ ወይም ሁሰት ጊዜ ካነበበው በቷላ እንደገና ተመልሶ ያንቀላፋል። አንድ ወይም ሁለት ጊዜ ካነበቡት በኋላ ተመልሰው ያንቀላፋሉ በዚህም የሲጋራ ሽያጩ ወደ ነበረበት ደረጃ ተመልሷል መርዝነቱና አደገኝነቱ በቀይ ተፅፎ የተለጠፈበትን ፈሳሽ ንቃት ያለው ሰው አይጠጣውም ምክንያቱም መርዝ ምን እንደሆነ ያውቃል ዳግመኛ ላለመቆጣት ምን ያህል ጊዜ ወስናችቷል። በሰባ አመታት ህይወት ውስጥ አንድ ሰው ለሰባት ደቂቃዎች ያህል እንኳ ንቁ ከሆነ ትልቅ ነገር ነው እንዳውም ሰባት ደቂቃዎች ብዙ ናቸው በአንድ ሰው የሰባ አመታት ህይወት ውስጥ የትንሽ ቅፅበት ንቃት ካለ ያንን ሰው ማፃቪራ ቡድፃ ወይም ክሪሽና ለማድረግ ብቁ ነው። ሰው ስው መሆን የሚጀምረው ራሱን ባወቀበት ቅፅበት ነው ሰው የመሆን አቅም አለን ነገር ግን ገና ሰው አልሆንም። ሌላው ሰው ላይ ያለስራ የተቀመጡት የአይምሮ ክፍሎች እሱ ውስጥ ይሰራሉ አሁን ላይ የትኛው የአይምሮ ክፍል ስራ ላይ መሆኑን ለመመርመር የሚያስችሉ መሳሪያዎች አሉ የተለያዩ የአይምሮ ክፍሎች የተለያዩ ስራዎች አሏቸው ስታነቡ አንዱ የአይምሮ ክፍል ስታለቅሱ ሌላው ስትስቁ ደግሞ ሌላው የአይምሮ ክፍል ይሰራል የተለያዩ ቋንቋዎችን ስትናገሩ እንኳ ስራ ላይ የሚውሉት የተለያዩ የዓይምሮ ክፍሎች ናቸው አይምሮ ውስጥ ለተለያዩ ነገሮች የሚሰሩ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ማዕከላት አሉ እናም ሌሎች ሰዎች ላይ ስራ ያልጀመሩ የተወሰኑ የስይምሮ ክፍሎች ቴድ ሴሪዮ ውስጥ ይሰራሉ አይኖቹን ከድኖ አሜሪካ ውስጥ ቁጭ ብሎ ሳለ ኾና ህንድ ውስጥ በአንድ ፋብሪካ ውስጥ ምን እየተካሄደ እንዳለ ቢጠየቅ የሚያደርገው ለአስራ አምስት ደቂቃዎች ያህል አይኖቹን ከድኖ መግለጥ ብቻ ነው አይኑ በካሜራ ከበሞመሙሚሩሩ ደ የንቃት ፀፃይ ይቀረፃል በዚህም በፋብሪካው ውስጥ ያለው ክንውን በሙሉ ካሜራው ላይ ይገኛል አሁን ይፄ የተገለፀው የሁለት ሺ ዓመት ዕድሜ ባስቆጠረ መፅሐፍ ውስጥ ቢሆን ኖሮ አሉባልታ ነው ትሉ ነበር ይህ ሰው ግን በህይወት አለ ሁሉም የአሜሪካ ዩኒቨርስቲዎችም ፈትነውታል ከቦታ ቦታ እየተዘዋወረም ችሎታውን አሳይቷል እዚህ በሚወስዷቸው ፎቶ ግራፎችና ከሱ አይኖች በሚወስዲቸው ፎቶ ግራፎች መሀል ያለው ልዩነት ከሱ ዓይኖች የሚወሰደው ፎቶ የዋናው ደብዘዝ ያለ ኮፒ መምሰሉ ብቻ ነው ይህን በሚያህል ርቀት ተቀምጠን ያለን ቢሆንም የሱ አይናች ግን የኛን ምስሎች መያዝ ይችላሉ። ይህ ግን ለሁሉም ሰው የሚቻል ነው በሰው ልጅ ውስጥ ብዙ እምቅ ችሉታዎች አሉ ንቁ ባለሆነው አይምሮ ውስጥ ሰምጠው ያሉ በመሆናቸው ግን በጭራሽ አናውቃቸውም ዮጋ ሰውን በሰባት ማዕከላት ይከፍለዋል በእነዚህ ሰባት ማዕከላት ውስጥ ያለ ስራ ተኝቶ ያለ የትየለሌ ፃይል ይገኛል የንቃት ፀፃይ ሁኔታው ልክ እንደ እምቡጥ አበባ ነው። በዚህ አይነት ሁኔታ ውስጥ በሰውና ራሱን በማያውቅ እንሰሳ መፃል ልዩነት የለም የንቃት ፀፃይ ብ ን። ልክ አንድ ከብት በገመድ እንደሚጠፈረው የታሰረ ነው ዮጋ እንደሚለው ከሆነ በንቃት አልባነት ጠፍር የተተበተበ ሰው እንሰሳ ሲሆን ትብታቡን በጣጥሶ የወጣው ደግሞ ሰው ነው ሰው ሙሉ በሙሉ አይምሮ የሆነ ነው። ይህም ሰባተኛው የዮጋ ሱትራ ነው ሰው ንቁ የሚሆነው አልፎ አልፎ ነው። ስምንተኛው ሱትራ ራስን ስለመተው ነው እስከ ሰባተኛው ሱትራ የተጓዘ ሰው ታላላቅ ኃይሎችን መጉናፀፍ ይችላል እስከ ሰባተኛው ሱትራ ድረስ ወሰን ዓልባ ሃይል የሚፈጠር ቢሆንም ከመሰኮት ጋር ግን አንድ መሆን አይቻልም አንድ ሰው እስክ ሰባተኛው ሱትራ ድረስ ተጉዞ የሚያገኘው ራሱን ብቻ ነው ዜ ሙጨኤኹ«ጉ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Advertisement
Bottom banner

Download options | Convert to Pdf | Advertise on dirzon

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact