Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية
Book of the day

የምስጢረ ሥጋዌ መልሶች +.pdf


  • word cloud

የምስጢረ ሥጋዌ መልሶች +.pdf
  • Extraction Summary

በምስጢረ ሥጋዌ ላይ የሚነሱ ዋና ዋና ጥያቄዎች ተዳስሰዋል ወደ ጥያቄዎቹ ከመግባታችን በፊት ስለመጽሐፍ ቅዱስ ሁለት ነጥቦችን ማስተዋል የሚያስፈልግ መሆኑን እናስገነዝባለን የመጀመሪያው የመጽሐፍ ቅዱስ አጻጻፍ ጠባይ ነው።» ብሎ እንደተናገረው ሰይጣንን ወደ እግረ መስቀሉ አቅርቦ ለማሰርና ምርኮኞችን ለማስመለስ ነው። በዚህም በተዋሕዶ ሰው መሆኑን ለማጠየቅ ነው። ስለዚህ እኛም ፍጹም ድኅነትን ያገኘነው አንድ ጊዜ በሠራልን የክህነት ስራ ነው በመስቀሉ ደም ሰላም አድርጎ በምድራዊ ወይም በሰማያት ያሉትን ሁሉ ለራሱ እንዲያስታርቅ ፈቅዷል ቆላ ገ ተብሎ እንደተጻፈ ይህ የሠራልን የክህነቱ ሥራው ነው። ዘወትር ሲያስታርቀን የሚኖረው አሁንም ያማልደናል» ካልን ግን ክርስቶስ ዕለት ዕለት ኃጢአት በሠራን ቁጥር መሞት አለበት ማለት ነው። ያቺን ሰዓት ልጅም ቢሆን አያውቃትም ማቴ ከፍጡራን ሲለየው ነው እንጂ የማያውቃት ሆኖ አይደለም ባያውቃትማ ምልክቶቹን ባልተናገረም ነበር ነገር ግን ቢያውቃትም ቀኒቱን ለሰው ልጆች ሊገልጻት አልፈለገም ይህም ቀኑ ሩቅ ነው ብለው የዚህ ዓለም ኃላፊነታቸውን እንዳይዘነጉ ያደረገው ነው። ይህን የተናገረው ቅድመ ተዋሕዶ አላዋቂ የነበረውን ሥጋ በእውነት እንደተዋሐደ ለማስረዳት ሲል ነው።

  • Cosine Similarity

ለምሳሌ በሮሜ የሚማልደው በዕብ ሊያማልድ በጊኛ ዮሐ ጠበቃ» ያሉት ከቀደሙት የመጽሐፍ ቅዱሳት ቅጂዎች ጋር ያላቸውን የትርጉም ልዩነት ማስተዋል ይገባል አምላኬ አምላኬ ለምን ተውከኝ ማቴ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ዓለምን ለማዳን በተሰቀለ ጊዜ አምላኬ አምላኬ ለምን ተውኸኝን ማለቱን ይዘው በልዩ ልዩ ክህደት ራሳቸውን የሚጎዱ ወገኖቻችን አሉ አንዳንዶቹ በፈቃዱ የተቀበለውን መከራ በግዳጅ የተቀበለ የሚመስላቸው አሉ ሌሎቹም አምላክነቱን ለመካድ መነሻ ያደርጉታል ሌላ አምላክ ያለው የተፈጠረን ይመስላቸዋል። ዘወትር ሲያስታርቀን የሚኖረው አሁንም ያማልደናል» ካልን ግን ክርስቶስ ዕለት ዕለት ኃጢአት በሠራን ቁጥር መሞት አለበት ማለት ነው ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ይህንን ሲያብራራ ነገር ግን የሆነው ሁሉ በክርስቶስ ከራሱ ጋር ካስታረቀን ከባሕርይ አባቱ ከአብ ከባሕርይ ሕይወቱ ከመንፈስ ቅዱስን ጋር በሥልጣን በአገዛዝ በሕልውና አንድ ስለሆኑን የማስታረቅም አገልግሎት ከሰጠን ከእግዚአብሔር የሦስትነትና የአንድነት ስማቸውን ነው አንድም ኢየሱስ ራሱ እግዚአብሔር ነው እግዚአብሔር በክርስቶስ ሆኖ ሥጋን ለብሶ ሰው ሆኖን ዓለሙን ከራሱ ጋር ያስታርቅ ነበር» ጎላፊ ቃልን በደላቸውንም አይቆጥርባቸውም ነበር በእኛም የማስታረቅን ቃል አኖረ እንግዲህ እግዚአብሔር በእኛ እንደሚማለድ ስለ ክርስቶስ መልዕክተኞች ነን ከእግዚአብሔር ጋር ታረቀ ብለን ስለ ክርስቶስ እንለምናለን እናማልዳለን ብሏል ቆሮ ን ስለእኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው ሮሜ ይህ ጥቅስ መናፍቃኑ ለራሳቸው እንዲመች አድርገው የተረጎሙት ነው። ወልድ ከእግዚአብሔር ወጥቶ መጣ እንጂ በእግዚአብሔር አብ አልተፈጠረም የሴት መገኛዋ ወንድ ቢሆንም ሴት በወንድ እንዳልተፈጠረች ሁሉ የወልድ መገኛው ወይም መሰረቱ እግዚአብሔር አብ ቢሆንም ወልድ በእግዚአብሔር አብ አልተፈጠረም አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ናቸውና። በእግዚአብሔርና በሰው መካከል ያለው ኛ ጢሞ አንድ እግዚአብሔር አለና በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው ኛ ጢሞ ሙ የሚለውን ቃል ይዘው ኢየሱስ ክርስቶስ አማላጃችን ነው የሚሉ ወገኖች አሉ ሐዋርያው የተናገረው ቃል ኦርቶዶክሳዊው አስተምህሮ ግን እንደሚከተለው ነው። ቅዱስ ጳውሎስ በዚህ አንቀጽ ላይ መግለጽ የፈለገው አንድ እግዚአብሔር አለና ማለቱ በስልጣን በአገዛዝ በፈቃድ አንድ የሆነ እግዚአብሔር የዓለም ጌታን አለ ማለቱ ነው። በእግዚአብሔርና በሰው መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው ማለቱ በአንድነት እግዚአብሔር ተብለው ከሚጠሩት ከሦስቱ አካላት አንዱ አካል ወልድ ኢየሱስ ክርስቶስ ደግሞ ፍፁም አምላክ ፍፁም ሰውማዕከላዊን የሆነው ማለቱ ነው። አንድ አለ ብሎ መካከለኛው አንድ ብቻ መሆኑን መግለፁ በተለየ አካሉ ፍፁም አምላክ ፍፁም ሰው የሆነው ወልድ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ በመሆኑ ነው ምክንያቱም እግዚአብሔር አብ መካከለኛ አይባልም ለምን ቢባል ፍፁም አምላክ ብቻ ነው እንጂ ፍፁም ሰው አልሆነም። እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስም መካከለኛ አይባልም ምክንያቱም ፍፁም አምላክ ብቻ ነው እንጂ ፍፁም ሰው አልሆነም ወደፊትም አይሆንምና እግዚአብሔር ወልድ ኢየሱስ ክርስቶስ ግን መካከለኛ ይባላል ምክንያቱም ፍፁም አምላክ ሆኖ ሳለ አምላክነቱን ሳይለቅ ፍፁም ሰው ሆኗልና አምላክነትን ሰውነትንም የያዘ ከሁለት አካል አንድ አካል ከሁለት ባህሪ አንድ ባህሪ በተዋህዶ የከበረ ነው ስለዚህ በእግዚአብሔርና በሰው መካከል ያለው መካከለኛው ሲል ፍፁም አምላክ ፍፁም ሰው የሆነው ማለቱ ነው። ቅዱስ ጳውሎስ ኢየሱስ ክርስቶስን መካከለኛ ነው ካለ በኋላ ወረድ ብሎ ከቁጥር እንዲህ ይላል ራሱን ለሁሉ ቤዛ ሰጠ ይህም በገዛ ዘመኑ ምስክርነቱ ነበረ በማለት ጌታ በሥጋ ማርያም ተገልፆ በምድር ይመላለስበት በነበረበት በገዛ ዘመኑ ማለትም በሥጋው ወራት ስለሁላችን ራሱን ቤዛ አድርጎ እንደሰጠ ሐዋርያው ተናገረበሌላም ቦታ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ መካከለኛነት ሲገልጽ እንዲህ አለ ዕብ የፊተኛው ኪዳን ሲፀና ሕግን የተላለፉትን የሚቤዥ ሞት ስለሆነ የተጠሩት የዘላለምን ርስት የተስፋ ቃል እንዲቀበሉ እርሱ የአዲስ ኪዳን መካከለኛ ነው የተጠሩት ሰዎች የዘላለምን ርስት የተስፋ ቃል እንዲቀበሉ ማለትም መንግስተ ሰማያት ትወርሳላችሁ የዘላለምን ሕይወት ታገኛላችሁ የሚለውን የተስፋ ቃል እንዲይዙ እርሱ ኢየሱስ ክርስቶስ የሐዲስ ኪዳን መካከለኛ ነው ማለትም የዘላለም የተስፋን ቃልአዲሱን ኪዳንን የተቀበልነው በፍጡር ሳይሆን በፈጣሪ መካከለኛነት ወይም በኢየሱስ ክርስቶስ ፍፁም አምላክ ፍፁም ሰው ሆኖ ነው ማለቱ ነው በዚህ መሰረት ፍፁም አምላክ ፍፁም ሰው በመሆን አዲሱን ኪዳን ለሰው ልጆች የሰጠ በመሆኑ ማዕከላዊ መካከለኛን ተብሏል። እርሱን ኢየሱስን እግዚአብሔር አስነሳው ሐዋ እግዚአብሔር የሚለው የመለኮት መጠርያ ሲሆን እግዚአብሔር አብ እግዚአብሔር ወልድ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ተብሎ ይጠራል ለዚህም መጽሐፍ ቅዱሳዊ ማረጋገጫው ቀዳሚሁ ቃል ውእቱ ወውእቱ ቃል ኀበ እግዚአብሔር ውእቱ ቃል ወዝንቱ እምቀዲሙ ኀበ እግዚአብሔር ውእቱ ዮሐ ስለዚህ ሥላሴ በፈቃድ አንድ በመሆናቸው አንዲት በሆኑት በአብ በራሱ እና በመንፈስ ቅዱስ ፈቃድ ተነሳ ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር በመሆኑ ተነሳ ተብሎ ይተረጎማል ይታመናል ትንቢቱም የሚያረጋግጥልን ይህንኑ ነው ወተንስአ እግዚአብሔር ከመዘንቃህ እምንዋም ወከመ ኃያል ወህዳገ ወይን ወቀተለፀሮ በድህሬሁን እግዚአብሔር ከእንቅልፍ እንደሚነሳ እንደሚነቃ ተነሳ የወይን ስካር እንደተወ እንደ ኃያልም ሰው ጠላቶቹን በኋላው መታ መዝ ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Comments:


memezon

Download options | Convert to Pdf | Book of the day

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact