Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية
Book of the day

የመንግስት_ቤቶች_አስተዳደር_መመሪያ_ቁጥር_3 (1).pdf


  • word cloud

የመንግስት_ቤቶች_አስተዳደር_መመሪያ_ቁጥር_3 (1).pdf
  • Extraction Summary

  • Cosine Similarity

የመንግስት ቤቶች አስተዳደር መመሪያ ቁጥር ኑልኢቪቲ ርጋርእል ጊጀርዕዲቪ ኣባርፔ መግቢያ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከ ሺህ በላይ የሚሆኑ የቀበሌ ቤቶች ያሉ ሲሆን አብዛኛዎቹ ለመኖሪያነትና ቀሪዎቹ ደግሞ ለንግድ አገልግሎት ጠቀሜታ እየዋሉ ቢገኙም ቤቶቹ ዕድሳት ሳይደረግላቸው ለረጅም ዓመታት ያገለገሉ ከመሆናቸው በላይ በጣም ያረጁና የከተማውን ውበት የጠበቁ ባለመሆናቸው በአሁኑ ወቅት ያሉበት አካባቢ ደረጃ በደረጃ ለከተማ መልሶ ልማት ግንባታ እየዋሉ ይገኛሉ ከነዚህ ጎን ለጎን የከተማው አስተዳደር በራሱ በጀት ያስገነባቸው የቁጠባ ቤቶች ከፊሉ በረጅም ጊዜ ብድር ከፍያ ለነዋሪዎች የተላለፉ ሲሆን የተቀሩት ደግሞ በአስተዳደሩ ይዞታ በኪራይ መልከ ለመኖሪያ አገልግሎት እየሰጡ ነገር ግን የመንግስት ቤቶቹ ለረጅም ዓመታት ትኩረት ያልተሰጣቸው በመሆኑ መረጃቸው በአግባቡ ያልተደራጁ ከመሆናቸውም ባሻገር አገልግሎት አየሰጡና የፈረሱ መኖሪያና ንግድ ቤቶች ያሉበት ሁኔታ በአግባቡ ባለመለየቱ ምከንያት ለቁጥጥርና ከትትል አመቺ ባለመሆናቸው በስፋት ለህገ ወጥ ድርጊት የተጋለጡ ናቸው ከዚሁም በተጨማሪ የኪራይ ተመናቸው ዝቅተኛ ቢሆንም ባለው ተመንም ቢሆን ለረጅም ጊዜያት ከትትል በማድረግ ገቢውን ለመሰብሰብ በአግባቡ ጥረት ባለመደረጉ ከፍተኛ የሆነ የኪራይ ውዝፍ በተጠቃሚዎች ከመስተዋሉም ባሻገር በገቢዎችና በኤጄንሲው መካከል ያለው የገቢ አሰባሰብ ግንኙነት ከፍተኛ ከፍተት በመኖሩ እነዚህን የተወሳሰቡ ችግሮች ለመቅረፍ በ እና በ ዓም የከተማው አስተዳደር የመንግስት ቤቶች አስተዳደር ደንብ ከማውጣቱ ባሻገር ቤቶችን በማዕከላዊነት የሚከታተልና የሚያስተዳድር ተቋም የአዲስ አበባ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ኤጄንሲ ቢቋቋምም ኤጄንሲው በተሰጠው ስልጣን መሰረት የመንግስት ቤቶች አስተዳዳር መመሪያ በማዘጋጀት ቤቶችን አንድ ወጥ በሆነ አሰራር ለማስተዳደር የተለያዩ ጥረቶች ቢደረጉም የተደራጀ መረጃ አለመኖር የመኖሪያና ንግድ ቤቶች በአግባቡ አለማስተዳደር በመንግሰት የተገነቡ ህንጻዎች አስተዳደር ሥርዓት አለመዘርጋት እንዲሁም መንግስታዊ ባልሆኑ ድርጅቶችና ግለሰቦች የተገነቡ ቤቶች ባለቤትነት አለመወሰን ምከያት የተፈጠረውን ከፍተት መሙላት አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ የአዲስ አበባ ከተማ የኮንሰትራከሽንና ቤቶች ልማት ቢሮ በአዋጅ ቁጥር አንቀፅ መሰረት ይህን መመሪያ አውጥቷል ከፍል አንድ ጠቅላላ አጭር ርዕስ ይህ መመሪያ መንግስት ቤቶች አስተዳደር መመሪያ ቁጥር ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ትርጓሜ በዚህ መመሪያ ውስጥ ግተማ ማለት የአዲስ አበባ ከተማ ነው ቁስተዳደር ማለት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ነው ቢሮ ማለት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራከሽንና ቤቶች ልማት ቢሮ ማለት ነው ጌጀንሲ ማለት የአዲስ አበባ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ኤጄንሲ ማለት ነው ቤት ማለት የከተማ ቦታና ትርፍ ቤት የመንግስት ንብረት ለማድረግ በወጣው አዋጅ ቁጥር የተወረሱ ሆነው ቀበሌ ሲያስተዳድራቸው የነበሩ የከተማው አስተዳደር በራሱ ወጭ ያስገነባቸው እና እንደየ ሁኔታው የከተማው አስተዳደር በተለያዩ መንገዶች ማለትም በግዥ በስጦታበውርስበለውጥ በአልሚዎች ለልማት ምትክ ተነሺዎች የተገነቡ ለመኖሪያ ለንግድ ወይም ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ ሲሆን በረንዳዎችና መደቦችን የሚያጠቃልል ነው ደንብ ማለት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ቤቶች አስተዳደር ደንብ ቁጥር ዝ ዓም ነው ህንቸ ማለት በከተማው አስተዳደር ባለቤትነት የተያዙ ሁለትና ከሁለት በላይ ቤቶች እና በጋራ ባለቤትነት የሚያዙ የጋራ መጠቀሚያዎች ከመሬት ወደ ላይ ወይም ጎን ለጎን የተሰራ ለመኖሪያ ወይም ለሌላ አገልግት የሚውል ቤት ሲሆን ህንፃው ያረፈበትን የቦታ ይዞታ ይጨምራል የጋራ መጠቀሚያ ማለት በተናጠል ከተያዙት ቤቶች ውጭ ያለ ማናቸውም የህንፃው አካል ነውወይም የጋራ መጠቀሚያ ህንፃንም ይጨምራል የቀበሌ ቤት ማለት በወረዳው አስተዳደር ስር የሚገኙ በተለምዶ የቀበሌ ቤት እየተባሉ የሚጠሩትን ለመኖሪያ ንግድ ለቢሮ አፈልግሎት ወይም ለልዩ ልዩ አገልግሎት የሚውሉ ቤቶች እና በአዋጅ የተወረሱ ናቸው ተከራይ ማለት የቤቶች ኤጀንሲ ወይም እሱ የሚወከለው አካል በህጋዊ መንገድ ውል አስገብቶ ቤት የሚያከራየው ማንኛውም ሰው ነው ከ አከራይ ማለት ኤጀንሲ ወይም በአሱ ውከልና ተሰጥቶት ከተከራይ ጋር ውል ገብቶ ቤት የሚያከራይ የመንግስት አካል ነው ደባል ማለት ተከራይ ቤቱን ሲከራይ በወረዳው የቤት ቅጽ ላይ በደባልነት የተመዘገበ እና በቤቱ ውስጥ በመኖር ላይ ያለ የተፈጥሮ ሰው ነው የኪራይ ተመን ማለት የከተማውን አስተዳደር ቤቶች በሚመለከት በአከራይና በተከራይ መካከል በሚደረግ ስምምነት በየወሩ ሊከፈል የሚገባ የገንዘብ መጠን ነው ሰው ማለት የተፈጥሮ ወይም በህግ የሰውነት መብት የተሰጠው አካል ነው የቃሉ አገባብ ሌላ ካልሆነ በስተቀር በዚህ መመሪያ ውስጥ በወንድ ፆታ የተደነገገው አገላለጽ የሴትንም ፆታ ያካትታል የተፈጻሚነት ወሰን ይህ መመሪያ የቀበሌ ወይም የአስተዳሩን ቤቶች በነባር ተከራይነት በያዙና ወደፊትም በህጋዊ መንገድ ተከራይተው በሚኖሩ ግለሰቦች ወይም ድርጅቶች እንዲሁም በአስተዳደሩ ልዩ ልዩ አገልግሎት እየሰጡ ያሱ ሕንፃዎች ላይ ተፈጻሚነት ይኖረዋል መርሆዎች ግልፅነት ተጠያቂነትፍትሐዊ እና ደረጃውን የጠበቀ የቤት አስተዳደር ስርዓት መፍጠር የቤት አስተዳደር ስርዓቱ የከተማውን የልማት እና የመልካም አስተዳደር አንቅስቃሴ በሚደግፍ መልኩ መምራት የቤት አስተዳደሩ በዘመናዊ የመረጃ አያያዝ ሥርዓት የተደራጀ አና ለህብረተሰቡ ተስማሚነት እንዲኖረው ማድረግ ዝቅተኛው የህብረተሰብ ከፍል ከቤት አስተዳደር ሥርዓቱ ይበልጥ ተጠቃሚነቱን የሚያረጋግጥ አሰራር መፍጠር በየደረጃው የመረጃ ተደራሽነትን ማረጋገጥ በመንግሰት ቤቶች ላይ የሚፈጸሙ ህገወጥ እንቅስቃሴዎችን በነዋሪው እና በባለድርሻ አካላት የተቀናጀ ተሳትፎ እና ጥረት ማስወገድ ከፍል ሁለት መረጃ ስለማደራጀት በአዋጅ ቁጥር የተወረሱ ቤቶች መረጃ ማደራጀት ሀ ኤጀንሲው በአዋጅ ቁጥር ዓም የተወረሱ ቤቶችን ቆጠራ በማካሄድ በመሬት ላይ ያሉና የፈረሱ ቤቶችን መረጃ በአግባቡ ይለያል ሊ በዚህ አንቀጽ ህ መሠረት የተለዩ ቤቶችን የተከራይ ማንነት የቤቱን ዓይነትና ደረጃ አንዲሁም የጋራ መገልገያ ቤቶችን በቋሚ መዝገብ ይመዘግባል ያደራጃል የፈረሱ እና የሚፈርሱ ቤቶችን ከቋሚ መዝግብ እንዲሰረዝ ያደርጋል ሐ በዚህ አንቀጽ ሀ እና ለ የተለዩና የተደራጁ ቤቶችን በአድራሻና በቤት ቁጥር ከለየ በኋላ በዘመናዊ መረጃ አደራጅቶ በሶፍትና በሀርድ ኮፒ እንዲሁም እንደሁኔታው የምስል መረጃ መያዝ ይኖርበታል መ ኤጀንሲው የቤቶችን መረጃ በገፀ ምድር መረጃ ጭምር በማደራጀት ዘመናዊ የመረጃ አያያዝ ስርአት እንዲኖር ማድረግ ይኖርበታል ኔልአቲጀ ርቪኢሏ ከአዋጅ በኋላ በአስተዳደሩ የተገነቡ ቤቶች ሀ በከተማው አስተደዳር ውስጥ በተለያዩ ጊዜ አስተዳደሩ የገነባቸውን ቤቶች ቆጠራ በማካሄድ በመሬት ላይ ያሉና የፈረሱ ቤቶችን ይለያል ለሊ በዚህ አንቀጽ ሀ መሠረት የተለዩ ቤቶችን የተካራይ ማንነት የቤቱን ዓይነትና ደረጃ እንዲሁም የጋራ መገልገያ ቤቶችን በቋሚ መዝገብ ይመዘግባል ያደራጃል በልማት ወይም በእርጅና የፈረሱ ቤቶችን ከቋሚ መዝገብ አንዲሰረዝ ይደረጋል የተሰረዙትን በቃለ ጉባኤ ተይዞና በአመራር ተወስኖ መረጃው ይያዛል ለበላይ አካላትም ሪፖርት ይደረጋል ሐ አስተዳደሩ ገንብቷቸው ነገር ግን ኤጀንሲው የማያስተዳደራቸው ቤቶችን ባለቤትን ለመወሰን የሚያስቸሉ የመንግስት ቤቶችን መረጃ አደራጅቶ ለውሳኔ ያቀርባል መ በዚህ አንቀጽ ሀለ እና ሐ የተለዩና የተደራጁ ቤቶችን በአድራሻና በቤት ቁጥር ከለየ በኋላ በዘመናዊ መረጃ አደራጅቶ በሶፍትና በሀርድ ኮፒ መያዝ ይኖርበታል ከአዋጅ በኋላ በመንግስታዊ ድርጅት መንግስታዊ ባልሆኑ እና በግል ድርጅቶች የተገነቡ ቤቶች ሀ ኤጀንሲው በከተማው አስተዳደር ውስጥ በተለያዩ ጊዜ መንግስታዊ ባልሆኑ የግል አና የመንግስት ድርጅቶች የተገነቡ ቤቶችን ቆጠራ ያካሂዳል ለሊ በዚህ አንቀጽ ህ መሠረት ቆጠራው ሲከናወን በቤቱ ውስጥ እየኖሩ ያሉት ነዋሪዎች ቤቱን በምን አግባብ እንዳገኙት ቤቱን ከመያዛቸው በፊት ይኖሩበት የነበረበት ሁኔታ እና በአሁኑ ጊዜ ቤቱ በማን ባለቤት አንደተያዘና ባለቤትነቱን በግለሰብ ከሆነ የተላለፈበትን መረጃ አደራጅቶ ይይዛል ሒ በዚህ አንቀጽ ለ መሠረት የተለዩ ቤቶችን በቤቱ ዓይነትና ደረጃ እንዲሁም የጋራ መገልገያ ቤቶችን መዝግቦ ያደራጃል መ በተለያዩ ጊዜ መንግስታዊ ያልሆኑ እና የግል አንዲሁም የመንግስት ድርጅቶች ቤቶቹን ገንብተው ነገር ግን ኤጀንሲው የማያስተዳደራቸው ቤቶችን ባለቤትን ለመወሰን የሚያስቸሉ የመንግስት ቤቶችን መረጃ አደራጅቶለከተማው አስተዳደር ለውሳኔ ያቀርባል ሠ በዚህ አንቀጽ ስር በተገለጸው መሠረት የተለዩና የተደራጁ ቤቶችን በአድራሻና በቤት ቁጥር ከለየ በኋላ በዘመናዊ መረጃ አደራጅቶ በሶፍትና በሀርድ ኮፒ መያዝ ይኖርበታል በአስተዳደሩ ባለቤትነት ስር ያሉ ህንፃዎች ሀ ኤጀንሲው በአስተዳደሩ ባለቤትነት ስር ያሉ ህንፃዎችን ቆጠራ በማካሄድ በዘመናዊ የመረጃ አያያዝ ስርአት መሰረት ይመዘገባል ሊ በዚህ አንቀጽ ሀ መሰረት የህንፃውን አጠቃላይ ሁኔታ ወይም መግለጫ ህንፃው የሚገኝበትን ከፍለ ከተማ ቦታና አካባቢ መግለጫ ቦታው የተያዘበት ሁኔታ ስርዓት በምሪት ወይም በሌላ ሕጋዊ ምክንያት ባለፎቅ ህንፃ ከሆነ የወለል እና የቤዝመንቶቹን ብዛት የህንፃው ስም ይዘትና እና መጠን የቤቶቹን ዝርዝር ደረጃቸውንና የወለል ስፋታቸውን ሕንፃ እና እያንዳንዱ በሕንፃው ውስጥ ያሉ ከፍሎች ለምን አገልግሎት እንደሚውሉ መግለጫሜ የህንፃው ወይም የህንፃዎችን ኔነ ኮኦርድኔት ያረፈበትን ቦታ የግቢው ስፋትና የቦታውን አቀማመጥ እዲሁም አዋሳኞችን የሚያሳይ መረጃ ህንፃውን እየተጠቀመበት ያለው የአስተዳደር አካል ወይም በኪራይ ከሆነ የተከራዩን ማንነት የህንፃው የሥነሕንፃ አና መዋቅራዊ ፕላን እንዲሁም ሌሎች ዝርዝር ኘላኖች የህንፃው የይዞታ ማረጋገጫ ካርታና የማይንቀሳቀስ ንብረት ምስከር ወረቀት እንዲሁም የግንባታ ፈቃድ መግለጫ ሀ ክ ሌሎች የህንፃውን ታሪከ ሊገልጹ የሚችሱ መረጃዎችን በቋሚ መዝገብ አደራጅቶ ይይዛል ሒ በዚህ አንቀጽ ሀ እና ለ መሠረት የተለዩና የተደራጁ ቤቶችን በአድራሻና በቤት ቁጥር ከለየ በኋላ በዘመናዊ መረጃ አደራጅቶ በሶፍትና በሀርድ ኮፒ መያዝ ይኖርበታል በእጣ ያልተላለፉና በልዩ ሁኔታ በመጠባበቂያነት ስለተያዙ የጋራ ህንፃ ቤቶች በጋራ ህንፃ ቤቶች መመሪያ መሰረት ከአጣ የተረፉ አና በልዩ ሁኔታ በመጠባበቂያ የተያዙ ቤቶች ለተጠቃሚው እስኪተላለፍ ድረስ በኤጀንሲው አስተዳደር ስር በክፍለ ከተማ በየሳይቱ አና በብሎክ ያሉትን ቤቶች መረጃ በማደረጀት ለይቶ ይመዘግባል ይቆጣጠራልኗዉያስተዳድራል በዚህ አንቀጽ ሀሮ መሠረት ተለይተውና ተደራጅተው የተያዙትን ቤቶች ለማስተላለፍ አንዲቻል በቤቱ ዓይነትና የከፍል ብዛት ለይቶ በዘመናዊ መረጃ በሶፍትና ሀርድ ኮፒ አደራጅቶ መያዝ ይኖርበታል ለተጠቃሚዎች ያልተላለፉ ቤቶች በህገወጥ መንገድ እንዳይያዙ አግባብ ያለው ቁጥጥር ያደርጋል ያሸጋል በየወቅቱ በባለሙያ ይከታተላል ከፍል ሦስት ስለቀበሌ መኖሪያ ቤቶች አስተዳደር የቀበሌ መኖሪያ ቤት በኪራይ ስለሚሰጥበት ሁኔታ ሀ ኤጀንሲው በከፍትነት የተያዙና አና ወደፊት የሚለቀቁ የቀበሌ መኖሪያ ቤቶችን ዝርዝር መረጃ አደራጅቶ መያዝ ይኖርበታል ሊ የቀበሌ መኖሪያ ቤት በኪራይ ሊሰጥ የሚችለው የወረዳው አስተዳደር የተለቀቁ ከፍት ቤቶች ሲኖሩት ቤት ፈላጊዎች በተመዘገቡበት ቅደም ተከተል መሰረት አንደ ችግራቸው ሁኔታ ታይቶ በኪራይ ይሰጣል በዚህ አንቀጽ ሀ የተደነገገው ቢኖርም በከተማ መልሶ ማልማት ምከንያት ከመኖሪያ ቤታቸው ለሚፈናቀሉ በተፈጥሮና ሰው ሰራሽ አደጋ ምከንያት ጉዳት ለደረሰባቸው የከተማው ነዋሪዎች ከፍት ቤቶች ሙሉ በሙሉ ተሰጥተው የሚተርፉ ካሉ የቅድሚያ መብት ማግኘት በተመለከተ እንደ ቅደም ተከተላቸው ካሉት ከፍት ቤቶች እንዲያገኙ ይደረጋል ነገር ግን ለተሺሟዎች ቤት ለመስጠት ሲባል ነዋሪዎችን ማፈናቀል አይፈቀድም በዚህ አንቀጽ ሐ በተገለጸው መሰረት የቅድሚያ ቤት የማግኘት መብት ከተሟላ በኋላ የቅድሚያ መብት ካላቸው ተጠቃሚዎች ተራፊ የሆኑ ቤቶችን በተመለከተ በህመም በአድሜ እና በአቅም ማነስ የከፋ የቤት ችግር ያለባቸውን በኮሚቴ እያጣራ ቤት ፈላጊ ለሆኑ ነዋሪዎች ቅድሚያ አንዲያገኙ ይደረጋል የቀበሌ ቤቶች ለተጠቃሚዎች የማስተላለፍ ውሳኔ በከከተማ እና አስተዳደር ውሳኔ ይሆናል ይህ አንደተጠበቀ ሆኖ ኤጀንሲው በልዩ ሁኔታ የቀበሌ ቤት ተጠቃሚዎችን አገልግሎት አንዲያገኙ ከፍት ቤት ለሚገኝበት ከከተማ እንዲመደብ ሊያደርግ ይቸችላል ይህ መመሪያ እስከወጣበት ድረስ ያሉ ብቻ የተሸነሸኑ ቤቶች ለየብቻቸው አዲስ የኪራይ ውልና የቤት ቁጥር አየተሰጡ ይመዘገባሉ የተቀላቀሉም የኪራይ ውል ተሻሽሎ አንዲመዘገቡ ይደረጋል በተፈጥሮና ሰው ሰራሽ አደጋ ምክንያት ጉዳት ለደረሰባቸው የከተማው ነዋሪዎች ቤት ስለመመደብ ኤጀንሲው ከከንቲባ ጽህፈት ቤት ወይም ጉዳዩ ከሚመለከተው አካል የሚላከለትን በተፈጥሮና ሰው ሰራሽ አደጋ ምከንያት ጉዳት የደረሰባቸው የከተማ ነዋሪዎች ዝርዝር ቀደም ብሎ ይዘውት የነበረውን የመኖሪያ ቤት ከፍል ብዛት እና የቤተሰብ ብዛት መረጃ ተቀብሎ ያደራጃልወረዳና ከፍለ ከተማ በጉዳት የጠፉ ቤቶች መረጃ ተደራጅቶ ከመረጃ በመቀነስ ለሚመለከተው ሪፖርት ያደርጋል ለሊ ኤጀንሲው በዚህ አንቀጽ ህ የተደራጀውን መረጃ መሰረት በማድረግ በተፈጥሮና ሰው ሰራሸ አደጋ ምከንያት ጉዳት ለደረሰባቸው የከተማ ነዋሪዎች የቤት ምደባ ሥርዓት ላይ እንዲገኙ በከከተማው በኩል ጥሪ ማስተላለፍ ይኖርበታል ሐ ኤጀንሲው በከፍትነት ከያዛቸው ቤቶች ጋር በማጣጣም በተፈጥሮና ሰው ሰራሽሸ አደጋ ምክንያት ጉዳት ለደረሰባቸው የከተማ ነዋሪዎች አንደሁኔታው ቤት ይመድባል መ በተፈጥሮና ሰው ሰራሽሸ አደጋ ምከንያት ጉዳት ከደረሰባቸው የከተማ ነዋሪዎች መካከል በደባልነት አየኖሩ ለሚገኙ ተፈናቃዮች በኤጀንሲው ወይም ቀደም ብሎ በወረዳ ቅጽ ላይ በደባልነት የተመዘገቡ ከሆኑ ቀደም ብለው በነበሩበት ሁኔታ በደባልነት እንዲስተናገዱ ይደረጋል ለመንግስት ተጂሚዎች ቤት ስለመመደብ ሀ ለከተማው አስተዳደር ስራ አስፈላጊ የሆኑ ኃላፊዎች እና ከከልል ከፌደራል መንግስት ወይም ከአስተዳደሩ የተለያዩ መስሪያ ቤቶች በቋሚነት በሹመት ወደ ከተማው አስተዳደር መመደቡን የሚያረጋግጥ የሹመት ደብዳቤ እና የቤት ፍላጎት በማጣራት መረጃ አደራጅቶ መያዝ ይኖርበታል ሊ ኤጀንሲው በከፍትነት ከያዛቸው ቤቶች ጋር በማጣጣም ለተሺሚዎች ተመጣጣኝ የሆነ የመኖሪያ ቤት በኤጀንሲው ስም ያዋውላል ሒ ይህ አንቀፅ እንደተጠበቀ ሆኖ አፈፃፀሙ ደንብ ቁጥር ዐዐዐ መሰረት ያደረገ ይሆናል የኪራይ ተመን አወሳሰን ሀ የቀበሌ መኖሪያ ቤት ኪራይ ተመን ጥናትን መሰረት አድርጎ አዲስ ማሻሻያ እስካልተደረገ ድረስ ቀደም ሲል በነበረው የኪራይ ተመን የሚቀጥል ይሆናል ሊ በከተማው አስተዳደር ውስጥ ቀደም ሲል ለመኖሪያ ቤትነት ተከራይተው አገልግሎት እየሰጡ የሚገኙ የቀበሌ መኖሪያ ቤቶች ወርሃዊ የኪራይ ተመን በነበረው የኪራይ ተመን መሠረት ይቀጥላል ሆኖም የኪራይ ተመኑ በኤጀንሲውና በፋይናስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ በሚያቀርቡት ጥናት ላይ ተመስርቶ በከተማው አስተዳደር ውሳኔ መሰረት ሊሻሻል ይቸላል የመንግስት ቤቶች ሆነው የቤት ቁጥር የሌላቸው በከከተማው ተጠንቶው ቁጥር ተሰጥቷቸው ይመዘገባሉ ለከተማውም ያሳውቃል ሐ የቀበሌ ቤቶችን ይዘው ነገር ግን የቤት ኪራይ ተመን ያልወጣላቸውና ኪራይ የማይከፈልባቸውን ቤቶች የኪራይ ተመን አወሳሰን በተመለከተ በአካባቢ የሚገኙ የቀበሌ ቤቶችን ማአከል ያደረገ ሆኖ ቤቱ የሚገኝበትን አጎራባች ግራና ቀኝ ወርሃዊ የቤት ኪራይ አማካኝ ዋጋ መሰረት ያደረገ ይሆናልበተጨማሪም የአካባቢ ዋጋ ታሳቢ ይደረጋል መ የቀበሌ ንግድ ቤቶች ለተጠቃሚ የሚተላለፉት በጨረታ ብቻ ይሆናል ሠ በተለያዩ ምከንያቶች የኪራይ ተመን ያልወጣላቸው ንግድ ቤቶች ወይም መኖሪያ ቤቶች ሲያጋጥሙ የንግድ ቤቱ አጎራባች ግራና ቀኝ ወርሐዊ የቤት ኪራይ አማካኝ ዋጋ ከፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ ጋር ተመኑ ይወሰናል የአካባቢ ዋጋም ከግምት ይገባል ረ የቀበሌ ንግድ ቤትም ሆነ መኖሪያ ቤት የውል ዕድሳት በውከልና ማስተናገድ አይቻልም የኪራይ ውል ሀ ቀደም ሲል የቀበሌ መኖሪያ ቤት ተከራይተው የሚገኙና ወደፊትም አግባብ ባለው አካል እንዲከራይ የሚፈቀድለት ማንኛውም ሰው ከኤጀንሲው ጋር የቤት ኪራይ ውል እንዲሞላ ይደረጋል ይህን ቅድመ ሁኔታ ያላሟላ ማንኛው ተከራይ ሕጋዊ ተከራይ ሆኖ አይቆጠርም የኪራይ ውል በሕጋዊ መንገድ መዋዋል የነበረባቸውና ሳይዋዋሉ በቤቱ ውስጥ የሚኖሩትን ውል ማዋዋል ካለሆነ ቤቱን ማስረከብ አለባቸው ሊ ኤጀንሲው ከተከራይ ጋር የሚያደርጋቸው የመኖሪያ ቤት ኪራይ ውሎች ናሙና ከዚህ መመሪያ ጋር አባሪ ሆኖ እንዲያያዝ ይደረጋል ሒ በዚህ አንቀጽ ለ መሰረት በተዘጋጀው የቤት ኪራይ ውል ፎርማት መሰረት ኤጀንሲው ወይም በሚወከለው አካል ከተከራዮች ጋር ውል ይዋዋላል ከነባር ተከራዮች ጋርም ውል ያድሳል መ ህጋዊ የኤጀንሲው ተከራይ ውል የሚያድስበት ጊዜ በየዓመቱ ውሉ ከተፈረመበት ቀን ጀምሮ ብቻ ይሆናል በየዓመቱ ተከራይ በሚሰጠው ማስጠንቀቂያ በሚወሰነው ጊዜ ውስጥ ቤቱን ለአከራይ ባለማስረከቡ ምከንያት በአከራይ ላይ ለሚያደርሰው ወጭና ጉዳት ሁሉ ኃላፊ ይሆናል ሠ በተሰጠው የውል ጊዜ ቅድመ ሁኔታውን አሟልቶ ቀርቦ ውል ያላደሰ ተከራይ ቤቱን በገዛ ፈቃዱ እንደለቀቀው ተቆጥሮ ለአስተዳደሩ እንዲያስረከብ ይደረጋል ረ ተከራይ በተከታታይ ለ ወራት ኪራይ ያልከፈለ አንደሆነ ኤጀንሲው ቤቱን ይረከባል ውል ሲፈርስ ተከራይ ቤቱን በነበረበት ሁኔታ ለአከራይ ይመልሳል ሲ ውላቸውን በወቅቱ ያላሳደሱ ተከራዮች የኪራዩን በመቶ ተጨማሪ ከፍለው ሊታደስ ይትላል የኪራይ አሰባሰብ አከፋፈል ሀ በዚህ መመሪያ ከፍል ሁለት መሰረት የተደራጀ የቤቶች መረጃን መሰረት በማድረግ አስተዳደሩ በኪራይ ያስተላለፋቸውንና የሚያስተላፋቸውን የመንግስት ቤቶች ኪራይ መረጃ በቤት ብዛት በኪራይ ተመን የከፈለውንና ያልከፈለውን እንዲሁም አጠቃላይ ወርሃዊ ገቢ በመለየት መረጃውን አደራጅቶ መያዝ ይኖርበታል በከከተማ እና በወረዳ በኩል የሚፈም ይሆናል ሊ ኤጀንሲው በዚህ አንቀጽ ህ መሰረት የተሰበሰውን መረጃ በተከራይ ስም ወርሃዊ የኪራይ ከፍያ እና ቅጣት መኖሩን አጣርቶ አጠቃላይ ከፍያውን አስልቶ ለወረዳ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ኪራይ እንዲከፍል ያስተላልፋል ተከራዩም ስለመከፈሉ የተሰጠውን ደረሰኝ ኮፒ ለኤጀንሲው እንዲያቀርብ ተደርጎ ይመዘገባል ለከከተማው ፋኢልጽቤትም ያሳውቃል ሒ ተከራይ ውል ገብቶ በተከራየው ቤት የተወሰነውን ወርሃዊ ከፍያ ወር በገባ በአስር ቀናት ውስጥ በወረዳ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤትወይም ለፋኢልጽቤት ቀርቦ የመከፈል ግዴታ አለበት መ ተከራይ በተከታታይ ለ ወራት ኪራይ ያልከፈለ እንደሆነ ኤጀንሲው ቤቱን ይረከባል ሆኖም በአሳማኝ ምከንያት በሕመም በመንግስት ግዳጅ ከአቅም በላይ ለመሆኑ በቂ ሕጋዊ መረጃ ከመንግስት አካል ካቀረበ ሊታይ ይችላል የቀበሌ መኖሪያ ቤት ለሶስተኛ ወገን ስለማስተላለፍ ሀ የቀበሌ ቤትን የተከራየ ማንኛውም ሰው በሞት ሲለይ ቤቱን ለኤጀንሲው እንዲመልስ ይደረጋል ሆኖም የሚከተሉት ሟች በተከራየው ቤት ውስጥ የተከራይ ባል ወይም ሚስት ለመሆኑ ህጋዊ የጋብቻ ማስረጃ ሲቀርብ የተከራይ ልጆች ሆነው በቤቱ እየኖሩ ካሉ በቸግር ምከንያት ከተከራይ ጋር በጥገኝነት የሚኖሩ ወላጆች ለመሆናቸው በወረዳ አስተዳደር ሲረጋገጥ እንዲሁም ሁሉም ወራሾች ስለመሆናቸው እና በስማቸው የግል መኖሪያ ቤት ወይም የቤት መስሪያ ቦታ ወይም ከመንግስት የተከራዩት ቤት የሌላቸው ወይም ከዚህ በፊት በሽያጭ ወይንም በስጦታ ያላስተላለፉ መሆኑ በማስረጃ ሲረጋገጥ ቤቱን በቀድሞ የኪራይ ተመን መሰረት በአዲስ ውል እንዲከራዩ ሊፈቀድላቸው ይችላል ሊ ከላይ በአንቀፅ ሀ የተጠቀሰው እንደተጠበቀ ሆኖ በፍርድ ቤት ወይም በመንግስት ወይም በከተማው አስተዳደር ውሳኔ ሲሰጥበት ለሌላ ሶስተኛ ወገን ሊተላለፍ ይችላል ከፍል አራት ስለቀበሌ ንግድ ቤቶች አስተዳደር የቀበሴ ንግድ ቤት በጨረታ ስለሚሰጥበት ሁኔታ ሀ ኤጀንሲው ወይም ኤጀንሲው የሚወከለው ህጋዊ አካል በከፍትነት የተያዙና እና ወደፊት የሚለቀቁ የቀበሌ ንግድ ቤቶችን ዝርዝር መረጃ አደራጅቶ መያዝ ይኖርበታል ሊ የቀበሌ ንግድ ቤት በኪራይ ሊሰጥ የሚችለው ጨረታን መሰረት በማድረግ ብቻ ይሆናል የጨረታ አወጣጥና ሂደት ኤጀንሲው የሚወከለው ህጋዊ አካል የንግድ ቤቶችን ጨረታ ለማውጣት በቅድሚያ ሀ የጨረታ መነሻ ዋጋ ቀደም ሲል ቤቱ ለጨረታ ከመቅረቡ በፊት ይከፈል የነበረው የኪራይ ተመን ሲሆን ጨረታውን የሚያወጣው አካል ነባራዊ ሁኔታውን ግምት ውስጥ በማስገባት እንደ አስፈላጊነቱ ሊያሻሸለው ይችላል ሊ የንግድ ቤቶች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያና የተጫራቾች መመሪያ የጨረታ ሀሳብ መልስ ማቅረቢያ እና የንግድ ቤት ሽያጭ ውል ናሙና ሰነድ ማዘጋጀት ሒ የጨረታ ኮሚቴ መሰየም መ የጨረታ ሳጥን እና ሌሎች አስፈላጊ ቁሳቁሶች ማዘጋጀት ሠ ጨረታውን ማሳወቅ ወይም ጥሪ ማድረግ ጣ ረ የጨረታ ሰነድ መሸጥ አልአቲጀ ኔእል ሲ የጨረታ ዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ እና ሌሎች በጨረታ ማስታወቂያና መመሪያ መሠረት አስፈላጊ ሰነዶችን መቀበል ሺ ጨረታውን ለማከሄድ የሚያስቸል ቅድመ ዝግጅት ማድረግ ይኖርበታል ቀ ከላይ የተገለፀው እንደተጠበቀ ሆኖ የጨረታ ሂደቱ የመንግስት ግዢ መመሪያን የተከተለ መሆን ይኖርበታል የንግድ ቤቶች ሽያጭ ጨረታ ሰነድ ይዘት ኤጀንሲው የጨረታ ሰነዱን በሚያዘጋጅበት ወቅት ይዘቱን በተመለከተ በዚህ መመሪያ አባሪ ሆነው የሚወጡ ሲሆን በዋናነት ሀ ጨረታውን ያወጣው መስሪያ ቤት ስምና አድራሻከመያዙም በተጨማሪ በፋይናንስ ግዥ መመሪያ መሠረት የደረገ ስለመሆኑና መደበኛ የጨረታ ሰነድ ይዘትን የገናዘበ የጨረታ መርህ መከተል አለበት ለ ለጨረታ የሚቀርበው ንግድ ቤት ሙሉ አድራሻ እና የአከባቢው ልዩ ስምና ምልከት እንዲሁም የቤቱ ስፋት በካሬ ሜትር ሒ የዋጋ ማቅረቢያ ቅጽ መ ለጨረታ የቀረቡ የንግድ ቤቶች ዝርዝር በከከተማ በወረዳ ወይም በቀበሌ አና በቤት ቁጥር እንዲሁም ሌሎች አስፈላጊ መረጃዎችን መያዝ ይኖርበታል የንግድ ቤቶች ሽያጭ ጨረታ ኮሚቴ አሰያየም የኢጀንሲው የንግድ ቤቶች ሽያጭ ጨረታ ኮሚቴ አምስት አባላት የሚኖሩት ሲሆን ሀ በወረዳ ዋና ሥራ አስፈጻሚ የሚሰየም ሰብሳቢ ሊ በወረዳው ኮንስትራከሽንና ቤቶች ልማት ጽህፈት ቤት የሚሰየም ሁለት አባላት ሒ የወረዳው የፋይናንስ ደጋፊ የስራ ሂደት አስተባባሪ ኃላፊተወካይ መ የወረዳው የገቢዎች ጽቤት አባል ሠ የወረዳው የቤት ልማትና አስተዳደር ፅቤት አባልና ፀሀፊ ይሆናል የንግድ ቤቶች ሽያጭ ጨረታ ኮሚቴ ተግባርና አሰራር ሀ ሺ ቀ የጨረታ ኮሚቴ ሰብሳቢ የጨረታውን ዕቅድና የድርጊት መርሐ ግብር ያዘጋጃል ፅቅዱን ያስፈጽማል በተዘጋጀው መርሐ ግብር መሠረት ለጨረታው ሂደት የሚያስልገውን የቢሮ ዝግጅት ሰነድ እና አስፈላጊ የስራ ቁሳቁሶችና ቦታ እንዲዘጋጁ ያደርጋል የጨረታውን ሄደት ታአማኒነት እንዲኖረው የጨረታ ሳጥኖች በአግባቡ ተዘጋጅተው በጨረታ ሰነድ ማስገቢያ ቦታዎች በወቅቱ የኮሚቴው አባላት በተገኙበት ታሽጎ እንዲቀመጥ ያደርጋል የጨረታው ሰነድ መመለሻ ቀንና ሰዓት ሲጠናቀቅ ሳጥኑን በማሸግ እንዲሁም ሳጥኑ የተቀመጠበትን ቢሮ እንዲታሸግ ያደርጋል ተሳታፊዎች በተገኙበት የጨረታ ሳጥኑ እንዲከፈት በማድረግ ለእያንዳንዱ ቤት የተጫረተውን ዋጋ ዝርዝርና ሌሎች በመመሪያው የተገለጹትን መሟላቱን በማረጋገጥ መዝግቦ ያወዳድራል ከተወዳደሪዎች ውስጥ አሸናፊውን ተጫራች በመለየት ታዛቢዎች በተገኙበት የአሸናፊዎች ዝርዝር በማዘጋጀት ሰነዱን በፊርማ ያረጋግጣል የተዘጋጀውን የአሸናፊዎች ዝርዝር በወረዳው ኮንስትራክሽንና ቤቶች ልማት ጽህፈት ቤት በኩል ጸድቆ ይፋ እንዲሆን ሰነዶቹን ያስረከባል የኮሚቴው ፀሀፊ በዚህ አንቀጽ የተዘረዘሩትን ተግባራት ለማከናወን የሚያግዙ ሰነዶችና ቃለጉባኤዎችን አደራጅቶ ይይዛል ኮሚቴው በሚወስነው ውሳኔ በጋራ እና በተናጠል ተጠያቂ ይሆናል የኪራይ ውል ሀ ቀደም ሲል የቀበሌ ንግድ ቤት ተከራይተው የሚገኙና ወደፊትም በዚህ መመሪያ አንቀጽ እና መሰረት የንግድ ቤት በኪራይ ያገኙ ተከራዮች ከአስተዳደሩ ጋር የቤት ኪራይ ውል እንዲፈጽሙ ይደረጋል ይህን ቅድመ ሁኔታ ያላሟላ ማንኛውም ተከራይ ሕጋዊ ተከራይ ሆኖ አይቆጠርም የኪራይ ውል በሕጋዊ መንገድ መዋዋል የነበረባቸውና ሳይዋዋሉ በቤቱ ውስጥ የሚኖሩትን ውል ማዋዋል ካለሆነ ቤቱን ማስረከብ አለባቸው ሊ ኤጀንሲው ከተከራይ ጋር የሚያደርጋቸው የንግድ ቤት ኪራይ ውሎች ናሙና ከዚህ መመሪያ ጋር አባሪ ሆኖ እንዲያያዝ ይደረጋል ሒ በዚህ አንቀጽ ለ መሰረት በተዘጋጀው የቤት ኪራይ ውል ፎርማት መሰረት ከተከራዮች ጋር ውል ይዋዋላል ከነባር ተከራዮች ጋር ውል ሊያድስ ይትላል መ ህጋዊ የኤጀንሲው ተከራይ ውል የሚያድስበት ጊዜ በየዓመቱ ውሉ ከተፈረመበት ቀን ጀምሮ ብቻ ይሆናል በየዓመቱ ተከራይ በሚሰጠው ማስጠንቀቂያ በሚወሰነው ጊዜ ውስጥ ቤቱን ለአከራይ ባለማስረከቡ ምከንያት በአከራይ ላይ ለሚያደርሰው ወጭና ጉዳት ሁሉ ኃላፊ ይሆናል ሠ በዚህ አንቀፅ መ አንደተጠበቀ ሆኖ በተለያየ ምክንያት ውላቸውን ያላደሱ ተከራዮች የኪራዩን የኪራዩን ተጨማሪ ተቀጥቶ ይከፍላል የንግድ ቤት ከሆነ ተጨማሪ ፅሴት ሰልፐ ጋር ይከፍላል ረ በተሰጠው የውል ጊዜ ቅድመ ሁኔታውን አሟልቶ ቀርቦ ውል ያላደሰ ተከራይ ቤቱን በገዛ ፈቃዱ አንዳልፈለገው ተቆጥሮ ለአስተዳደሩ እንዲያስረከብ ይደረጋል ሲ ተከራይ በተከታታይ ለ ወራት ኪራይ ያልከፈለ እንደሆነ ኤጀንሲው ቤቱን ይረከባል ውል ሲፈርስ ተከራይ ቤቱን በነበረበት ሁኔታ ለአከራይ ይመልሳል የኪራይ አሰባሰብ አከፋፈል ሀ በዚህ መመሪያ ከፍል ሁለት መሰረት የተደራጀ የቤቶች መረጃን መሰረት በማድረግ አስተዳደሩ በኪራይ ያስተላለፋቸውን እና ወደፊትም የሚያስተላፋቸውን የመንግስት ንግድ ቤቶች መረጃ በከፍለ ከተማ በወረዳቀበሌ በቤትና በተከራይ ብዛት የከፈለውንና ያልከፈለውን እንዲሁም አጠቃላይ ወርሃዊ ገቢኪራይ በመለየት መረጃውን በቅድሚያ ለይቶ መያዝ ይኖርበታል ሊ ኤጀንሲው በዚህ አንቀጽ ሀ መሰረት የተሰበሰውን መረጃ በተከራይ ስም ወርሃዊ የኪራይ ከፍያ እና ቅጣት መኖሩን አጣርቶ አጠቃላይ ከፍያውን አስልቶ ለወረዳ አነስተኛ ግብር ከፋዩች ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ኪራይ እንዲከፍል ያስተላልፋል ተከራዩም ስለመከፈሉ የተሰጠውን ደረሰኝ ኮፒ ለኤጀንሲው እንዲያቀርብ ተደርጎ ይመዘገባል ሒ ተከራይ ውል ገብቶ በተከራየው ቤት የተወሰነውን ወርሃዊ ከፍያ ወር በገባ በአስር ቀናት ውስጥ በወረዳ አነስተኛ ግብር ከፋዩች ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ቀርቦ የመከፈል ግዴታ አለበት መ በዚህ አንቀጽ ሐ መሰረት የመከፈያ ጊዜ ካሳለፈ በመቶ መቀጮ ተጨምሮ እንዲከፍል ይደረጋል ሠ በተደጋጋሚ ጊዜ የቤት ኪራይ ከፍያቸውን የማይወጡትን ንግድ ቤቱን እስከ መንጠቅ የሚደርስ እርምጃ ኤጀንሲው ሊወስድ ይችላል የቀበሌ ንግድ ቤት ለሶስተኛ ወገን ስለማስተላለፍ የቀበሌ ንግድ ቤትን በኪራይ የመጠቀም መብት ለሌላ ሶስተኛ ወገን ማስተላለፍ አይቻልም ሆኖም ሊተላለፍ የሚችለው ከዚህ በታች በተቀመጠው አግባብ ብቻ ይሆናል ሀ የንግድ ቤት ተከራይ በሞት ሲለይ ለህጋዊ ባል ወይም ሚስት ሊ የንግድ ቤት ተከራይ እና የትዳር ጓደኛው በሞት ሲለዩ የሟች ህጋዊ ወራሽ ልጅልጆች በንግድ ቤቱ የሚተዳደሩ መሆኑን እና ከዚህ ውጭ ሌላ መተዳደሪያ የሌላቸው መሆኑ ሲረጋገጥ ሐ በፍርድ ቤት ወይም በመንግስት ወይም በከተማው አስተዳደር ውሳኔ ሲሰጥበት እንዲተላለፍ ይደረጋል የስም ዝውውርን በተመለከተ አግባብ ባላቸው ሕጎች የሚመራ ይሆናል መ ለሶስተኛ ወገን የሚተላለፍለት አካል ምንም ዓይነት ሌላየንግድ ቤት ቦታና መኖሪያ ቤት የሌለው ስለመሆኑ ፈርሞና ተጣርቶ ብቻ ይሆናል ከፍል አምስት በአስተዳደሩ መንግስታዊ ባልሆኑ እና በግል ድርጅቶች የተገነቡ መኖሪያ ቤቶችን ስለማስተዳደር በአስተዳደሩ የተገነቡ መኖሪያ ቤቶች ስለማስተዳደር ኤጀንሲው በዚህ መመሪያ አንቀጽ የተለዩትን አና የተደራጁትን በአስተዳደሩ የተገነቡ ቤቶችን ካርታ ተዘጋጅቶ ለግለሰቦች ከተላለፉት ውጭ ያሉ ቤቶችን ለይቶ መረጃ ይይዛል በዚህ አንቀጽ ህሮ መሠረት ኪራይ የሚከፈልባቸው የአስተዳደሩ ቤቶች በዚህ መመሪያ ከፍል ሶስት በተገለጸው አግባብ አንደማንኛውም የቀበሌ መኖሪያ ቤት በኤጀንሲው ባለቤትነት እንዲተዳደሩ ይደረጋል በዚህ አንቀጽ ህ አና ለ ከተገለጸው ውጭ በአስተዳደሩ ተገንብተው ባለቤትነታቸው ያልተወሰኑ ቤቶችን በተመለከተ የተሰበሰበውን መረጃ መሠረት በማድረግ እና የይዞታ ማረጋገጫ ሰነዶችን በመመርመርና በማጣራት የግል ቤቶችና የአስተዳደሩ ቤቶችን ባለቤትነት የሚለዩበት መነሻ ሀሳብ ለከተማ አስተዳደሩ ወይም ለቢሮው አቅርቦ ያስወስናል ባልታወቀ ምክንያት የጠፋ ወይም በልማት የፈረሱ ቤቶች መረጃ አየተያዘ መረጃውን ማጥራትና ማስተካከል አለበት በዚህ አንቀጽ ሐ መሰረት ለአስተዳደሩ ባለቤትነት የተወሰኑ ቤቶችን አስተዳደር በተመለከተ በዚህ መመሪያ ከፍል ሶስት በተገለጸው አግባብ አንደማንኛውም የቀበሌ መኖሪያ ቤት በኤጀንሲው ባለቤትነት እንዲተዳደሩ ይደረጋል በአስተዳዳሩ በጀት የተገነቡ ህንፃዎች የግቢ አጠባበቅየውኃየመብራት ወዘተ አጠቃቀምና ወጪ አከፋፈል በተመለከተ ነዋሪዎች የሚሸፍኑት ይሆናል በኪራይ የሚተዳደሩና መንግስታዊ ባልሆኑና በግል ድርጅቶች የተገነቡ ቤቶችን ስለማስተዳደር ሀ በመንግስታዊ ባልሆኑና በግል ድርጅቶች የተገነቡ ቤቶች ውስጥ ኪራይ የሚከፈልባቸው ቤቶች በዚህ መመሪያ ከፍል ሶስት በተገለጸው አግባብ እንደማንኛውም የቀበሌ መኖሪያ ቤት በኤጀንሲው ባለቤትነት እንዲተዳደሩ ይደረጋል ሆኖም በአስተዳደሩ ውሳኔ ለዝቅተኛ ነዋሪዎች ቤት ሰርተው የሚሰጡትን ላያካትት ይትላል በዚህ መመሪያ አንቀጽ የተለዩትንና የተደራጁትን እንዲሁም በዚህ አንቀጽ ህ ከተገለጹት ውጭ በመንግስታዊ ባልሆኑና በግል ድርጅቶች የተገነቡ ቤቶች ባለቤትነትን ለመወሰን ቀድሞ ይኖሩበት የነበረው ቤት የግል ወይም የመንግስት ይዞታ መሆኑን ወረዳውና ከከተማው እንዲለዩ ይደረጋል በዚህ አንቀጽ ለ መሰረት ባለቤትነታቸው ያልተወሰኑ ቤቶችን በተመለከተ የተሰበሰበውን መረጃ መሠረት በማድረግ እና የይዞታ ማረጋገጫ ሰነዶችን በመመርመርና በማጣራት የግል ቤቶችና የመንግስት ቤቶችን ባለቤትነት የሚለዩበት መነሻ ሀሳብ ለከተማ አስተዳዳሩ ወይም ለቢሮው አቅርቦ ያስወስናል በዚህ አንቀጽ ሐ መሰረት ለአስተዳደሩ ባለቤትነት የተወሰኑ ቤቶችን አስተዳደር በተመለከተ በዚህ መመሪያ ከፍል ሶስት በተገለጸው አግባብ እንደማንኛውም የቀበሌ መኖሪያ ቤት በኤጀንሲው ባለቤትነት እንዲተዳደሩ ይደረጋል በፍቤት ትእዛዝ አስተዳደሩ እንዲረከባቸው የተወሰኑ ቤቶች ኤጀንሲው ተረከቦ ያስተዳድራል ባለቤት የሌላቸው ቤቶችን ስለማስተዳደር ሀ በወረዳው አስተዳደር ህብረተሰቡን በማስተባበር ወይም በመንግስት ይዞታ ላይ በግለሰቦች የተገነቡ ቤቶች እንዲሁም መንግስት በአደራ በውርስና በስጦታ ያገኛቸው ቤቶችን መረጃ እንዲሰበሰብ ይደረጋል ኤጀንሲው በዚህ አንቀጽ ሀ ከተለዩት ቤቶች ውስጥ ህብረተሰቡን በማስተባበር ወይም በመንግስት ይዞታ ላይ በግለሰቦች የተገነቡ ቤቶችን አንዲሁም በውርስና በስጦታ የተገኙ ቤቶችን በመለየትና በመረከብ በከተማ አስተዳደሩ ውሳኔ መሰረት በባለቤትነትአዲስ ውል በማዋዋልና ቁጥር ተሰጥቷቸው አጀንሲው ያስተዳድራል ኤጀንሲው በዚህ አንቀጽ ሀ መሠረት በአደራ የተረከባቸውን ቤቶች መዝግቦ ያስተዳድራል በአስተዳደሩ ውስጥ ወራሽ ሳይኖራቸው በግለሰብ እጅ የሚገኙ ቤቶችን በመለየት በፍትሐ ብሔር ሕግ መሠረት የመንግስት ወራሽነት መብት እንዲረጋገጥ ይደረጋል በፍርድ ቤት ውሳኔ መሰረት ለአስተዳደሩ የተላለፉ ቤቶችን በመረከብ በባለቤትነት ያስተዳድራል በዚህ አንቀጽ መሰረት ለአስተዳደሩ በባለቤትነትና በአደራ እንዲያስተዳድራቸው የተረከባቸው ቤቶችን አስተዳደር እና የኪራይ ተመንና አሰባሰብ በተመለከተ በዚህ መመሪያ ከፍል ሶስትና አና አራት በተገለጸው አግባብ አንደማንኛውም የቀበሌ መኖሪያ ወይም ንግድ ቤት በኤጀንሲው አንዲተዳደሩ ይደረጋል የአከራይ መብት ተከራይ ቤቱን በዚህ ውል መሠረተ መጠቀሙን ወይም መያዙን ለማረጋገጥ ለአከራዩና ለተከራዩ ምቹ በሆነ ጊዜ ቁጥጥር ማድረግ ይቸችላል አከራይ የቁጥጥሩን ሥራ ማካሄድ ሲኖርበት ተከራይ ወይም ወኪሉ ቤቱን ከፍቶ አንዲጠብቀው ለተከራዩ የሶስት ቀን ቅድሚያ ማስታወቂያ በጽሑፍ ይሰጣል የማስታወቂያው ጊዜው መቆጠር የሚጀምረው ማስታወቂያው ለተከራይ ከደረሰበት ጊዜ ጀምሮ ይሆናል የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ለ ቢኖርም አከራዩ አስፈላጊ ሆኖ ሲያገኘው በተለየ ሀኔታ በመገናኛ ብዙሃን ማስታወቂያ ካስነገረ በማንኛውም ጊዜ የቤት አስተዳደር ስራዎችን ሊያከናውን ይችላል ቁጥጥሩን የሚያደርገው የኤጀንሲው ሠራተኛ ማንነቱን የሚገልጽ መታወቂያ መያዙን ተከራይ ማረጋገጥ ይኖርበታል ከፍል ስድስት የአስተዳደሩ ህንፃዎችን ስለማስተዳደር በአስተዳደሩ ስለተገነቡና ስለተያዙ ህንፃዎች አስተዳደር ሀ ኤጀንሲው በዚህ መመሪያ አንቀጽ መሰረት የተለዩና የተደራጁ የአስተዳደሩ ህንፃዎችን እና አዲስ የተገነቡ ህንፃዎችን በባሌትነት ተረከቦ መዝግቦ ያስተዳድራል ወይም ለሌላ አካል በውክልና እንዲተዳደር ያደርጋል ሊ ይህ መመሪያ ከመውጣቱ በፊት በመንግስት ተቋማት የተያዙ የአስተዳደሩ ህንፃዎችን አየተጠቀሙ ላሉ ሰአስተዳደሩ ተቋማት በሰነድ ያስረከባል ሒ ይህ መመሪያ ከመውጣቱ በፊት በግለሰቦች ወይም ድርጅቶች በኪራይ የተያዙ የአስተዳደሩ ህንፃዎችን እየተጠቀሙ ላሉ ተከራዮች ባሉበት ሁኔታ እንዲቀጥሉ በሰነድ ያስረከባል በህንፃው በከፍትነት የተያዙ ከፍሎችን በተመለከተ በዚህ መመሪያ ከፍል አራት መሠረት አንደማንኛውም የቀበሌ ንግድ ቤት አንዲተዳደር ይደረጋል መ አዲስ ለተሰሩ እና በነባር የአስተዳደሩ ህንፃዎች ላይ ለአስተዳደሩ ተቋማት የቢሮ ድልድል ማድረግ ሲያስፈልግ በከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽህፈት ቤት ውሳኔ መሰረት ኤጀንሲው ለተወሰነለት የመንግስት ተቋም በሰነድ እርከከብ ይፈጸማልበዚህ አግባብ በአንድ ህንፃ ላይ ከአንድ በላይ የመንግስት ተቋማት በአንድ ህንፃ ላይ በጋራ በሚጠቀሙበት ጊዜ ኤጀንሲው አግባብ ያለው ድጋፍ ያደርጋል ሠ ኤጀንሲው የአስተዳደሩ ህንፃዎችን በኤጀንሲው ስም በህንፃ ህግ መሠረት ያስመዘግባል እንዲሁም የይዞታ ማረጋገጫ ለሌላቸው የይዞታ ማረጋገጫ እንዲወጣላቸው ያደርጋል የአስተዳደሩ ህንፃዎች አጠባበቅና አያያዝ ሀ የአስተዳደሩን ህንፃ የተረከቡ የመንግስት ተቋማት ህንፃውን በአግባቡ የመያዝና የመጠበቅ ኃላፊነት አለበት ኤጀንሲውም ይህን ይከታተላል ይደግፋል ሊ በአንድ ህንፃ ላይ በተለያዩ ተቋማት የተያዘ ከሆነ በየግላቸው የተረከቧቸውን ቢሮዎች የመጠበቅ ጉዳት እንዳይደርስበት የማድረግና ፅድሳት ሲያስፈልገው የማሳደስ ኃላፊነት እንዳለ ሆኖ የጋራ መጠቀሚያዎችንና አጠቃላይ የህንፃውን እድሳት ጥገና እና አጠባበቅ እንዲሁም የሚያስፈልገው የጋራ ወጪን በተመለከተ ኤጀንሲው ተቋማቱን በማስተባበር ተገቢን ድጋፍ ያደርጋል ሐ በአስተዳሩ ህንፃ ላይ ተከራይ የሆኑ ግለሰቦች በዚህ አንቀጽ ለ መሠረት ስለ ህንፃው አጠባበቅና አያያዝ የተደነገገው ተፈፃሚነት ይኖረዋል መ በአስተዳደሩ ህንፃ ላይ ተከራይ ስለሆኑት ግለሰቦች ወይም ድርጅቶች ኪራይ አሰባሰብና የንግድ ቤት ውል በዚህ መመሪያ ከፍል አራት የተደነገጉት አንቀጾች ተፈጻሚነት ይኖራቸዋል በእጣ ያልተላለፉና በልዩ ሁኔታ በመጠባበቂያነት ስለተያዙ የጋራ ህንፃ ቤቶች አስተዳደር ሀ ኤጀንሲው ከግንባታ ፕሮጀከት ጽህፈት ቤት ተረከቦ ለተጠቃሚዎች ያልተላለፉና በመጠባበቂያነት የተያዙ የጋራ ህንፃ ቤቶችን ይጠብቃል ያስተዳድራል ሊ ለአስተዳደሩ ተሺሚዎችቾ በኪራይ የተመደቡ ቤቶችን በጋራ ህንፃ ቤቶች ማስተላለፍ መመሪያ መሰረት የተጠናቀቁ ቤቶችን አሰራሩን ጠብቆ ያስረከባል እንዲሁም ወርሃዊ የቤት ኪራይ ከፍያ በወቅቱ መሰብሰቡን ይከታተላል ሒ በዚህ አንቀጽ ለ መሰረት ለአስተዳደሩ ተሺሚዎች የተመደቡ ቤቶችን አጠባበቅ በባለቤትነት የመከታተል ኃላፊነት አለበት ከፍል ሰባት የቤት አበል እና የማካካሻ ቤት ስለ አበል አከፋፈል ሀ የከተማ ቦታና ትርፍ ቤት የመንግስት ንብረት ለማድረግ በወጣው አዋጅ ቁጥር አንቀጽ እና መሰረት መኖሪያ ቤታቸውን ወይም ድርጅታቸውን ወይም ሁለቱንም በትርፍነት ወደ መንግስት ይዞታ ተዘዋውሮባቸው ከቤት ኪራይ በስተቀር ሌላ ገቢ የሌላቸው እና ከብር በታች ኪራይ የነበረውን ቤት አሰረከበው አበል ሲከፈልባቸው የነበሩ ቤቶችን መረጃ አደራጅቶ ይይዛል ሊ ኤጀንሲው በዚህ አንቀጽ ሀ መሠረት አበል የተፈቀደላቸውን ግለሰቦች ዝርዝር የቤቱ ሁኔታና የአበል መጠን የሚገልጽ መረጃ በማዘጋጀት አበል እንዲከፈል ለፋይናስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ ያስተላልፋል ሒ የቀበሌ ቤቶቹ በኤጀንሲው አስተዳደር ወይም ባለቤትነት ሆነው ነገር ግን የአበል ከፍያው በፌደራል የመንግስት ቤቶች ኤጀንሲ እየተከፈላቸው ቆይቶ የአበል ከፍያ የተቋረጠባቸውን ግለሰቦች ጥያቄ ተቀብሎ በማጥራት እና ከፌደራል የመንግስት ቤቶች አስተዳደር ኤጀንሲ ይከፈላቸው የነበረውን ከፍያ እና ከፍያው የተቋረጠበትን ቀን በጽሁፍ ጠይቆ መረጃውን በማደራጀት ውሳኔ እንዲሰጥበት ለቢሮው ያቀርባል መ ኤጀንሲው በዚህ መመሪያ አንቀጽ ለ መሠረት አበል ሊከፈለው የሚገባው ቀደም ብሎ አዋጅ ቁጥር ሲታወጅ ጀምሮ አበል የሚቀበል መሆኑ በቅድሚያ መረጋገጥ ይኖርበታል ሠ ትርፍ ቤት አስረከበው የቅድሚያ ካሳ አበል ይቀበሉ የነበሩ ባልና ሚስት ከሁለቱ አንዱ በሞት ሲለዩ ለአካለ መጠን ያልደረሱ ልጆች በሚያቀርቡት የወራሽነት ማረጋገጫ መሠረት ቀድሞ ይከፈል ከነበረው አበል በመቶ ወይም ግማሽ ይከፈላቸዋል ሆኖም ተከራዩ እና የትዳር ጓደኛው ሁለቱም በሞት ቢለዩ ለአካለ መጠን ላልደረሱ ልጆች ቀድሞ ሲከፈል የነበረው አበል ይከፈላቸዋል ረ አበል የሚከፈለው አበል የሚከፈልበት ቤት በቦታው እስካለና ከተከራየ ብቻ ሆኖ ቤቱ አርጅቶ ከፈረሰ ወይም አበል ተቀባዩ በተለያየ መንገድ የራሱን ገቢ ማግኘቱ ከተረጋገጠ አበሉ እንዲቋረጥ ይደረጋል ሲ በዚህ አንቀጽ መሠረት የሚደረግ የአበል ከፍያ ለቤቱ ከሚከፈለው ካሳ ተቀናሽ ይሆናል ጠቅላላ ከፍያው ለቤቱ ከሚሰጠው ካሳ መብለጥ የለበትም ስለ ካሳ ግምት ውዝፍ ከፍያ ሌሎች ከአበል ከፍያ ጋር ተያይዞ የሚቀርብ ጥያቄን ኤጀንሲው መረጃዎችን በማሰባሰብ እና በማጥናት ለቦርዱ ወይም ለከተማው አስተዳደር ካቢኔ አቅርቦ ያስወስናል ሲወሰንም ተግባራዊ ያደርጋል ሺ የአበል ከፍያ መጠኑ ከቤቱ ወርሐዊ ኪራይ ዋጋ መብለጥ የለበትም በአደራ ወይም በማካካሻ የተያዙ ቤቶች በተመለከተ ሀ የከተማ ቦታንና ትርፍ ቤቶችን የመንግሥት ለማድረግ በወጣው አዋጅ ቁጥር አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ መሰረት በከተማ አስተዳደር ከልል ውስጥ ለሚገኝ የአስተዳደር እርከን በማስረከብ በለውጡ የመካካሻ ቤት ወስደው እየኖሩ ያሱና የቀድሞ ቤታቸው በልማት ምክንያት እየፈረሰባቸው ላሉ የቤት ባለቤቶች የመብት ጥያቄ ሲያቀርብ መረጃዎችን በማሰባሰብ ለከተማው አስተዳደር ካቢኔ አቅርቦ ያስወስናል ሲወሰንም ተነሺዎች በሚስተናገዱበት አግባብ ተግባራዊ ያደርጋል ሊ አዋጅ ቁጥር ካልተሻሻለ በስተቀር ቤታቸው ያልፈረሰባቸው ግለሰቦች የመብት ይመለስልን ይቀየርልንና ሌሎች ጥያቄዎች አይስተናገዱም ከፍል ስምንት ጥገናና ዕድሳት ስለቤት ዕድሳትና ጥገና ሀ ማንኛውም ዕድሳት ሆነ ጥገና ሊካሄድ የሚቸለው የከተማውን ማስተር ፕላን መዋቅራዊ ፕላንና አካባቢያዊ ፕላን በጠበቀ መልኩ በከተማው የግንባታ ፈቃድ እና ቁጥጥር ባለሥልጣን መመሪያ መሰረት የሚፈጸም ይሆናል ሊ ማንኛውም የቀበሌ ቤት ዕድሳት ወይም ጥገና ጥያቄ ለኤጀንሲው የሚያቀርብ ተከራይ ጥያቄው በጽሁፍ ሆኖ የሚከተሉትን ማሟላት ይኖርበታል የቤት ኪራይ መከፈሉን የሚያረጋግጥ ሰነድ ወይም ኪራይ ያልከፈለ ከሆነ ውዝፍ የኪራይ ዕዳ ስለመከፈሉ ተከራዩ የሚያደርገው ጥገና የቤቱን ቅርጽም ሆነ ስፋት የማይለውጥ እንዲሁም አድሳቱ ወይም ጥገናው የአጓራባቹን መብት የማይነካ መሆኑን ግዴታ መግባቱን ሊ ለእድሳት ወይም ለጥገና ያወጣውን ወጪ ቤቱን በራሱም ሆነ በተለያየ ምከንያት በሚለቅበት ወቅት ከአስተዳደሩ እንደማይጠይቅ ሒ በዚህ አንቀጽ ለ በተገለጸው አግባብ የጥገና ወይም የእድሳት ጥያቄ የቀረበለት ኤጀንሲ የተከራዩን ጥያቄ በየደረጃው ላለው የግንበታ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ወይም ጽህፈት ቤት ጥያቄውን አቅርቦ ማስፈቀድ ይኖርበታል መ በዚህ አንቀጽ ከተገለጸው ውጭ በአድሳት ስም የንግድ ቤቱን ቅርጽና ስፋት ለውጥ በማድረግ ፈጽሞ ከተገኘ አንዳደረሰው ጉዳት መጠን በህግ አንዲጠየቅ ይደረጋል ሠ በዚህ አንቀፅ በተገለፀው መሰረት የቤቱን የቁሳቁስ ይዘት ለመለወጥ የሚካሄድ ጥገና የአስተዳዳሩን ፈቃድ አስቀድሞ ማግኘት ይኖርበታል ረ ከዕድሳቱ ጋር በተያያዘ የይዘትና የማቴሪያል ለውጥ ያደረጉ ተከራዮች ላይ በኤጀንሲው ጥናት ላይ የተመሰረተ የኪራይ ዋጋ ማሻሻያ ኤጀንሲው ያደርጋል ሲ የምግብ ማብሰያመጸዳጃ ቤትን ወደ መኖሪያ ቤት የቀየሩ እየተጣራ በመኖሪያ ቤት ስም አዲስ ቁጥርና ኪራይ ተተምኖ ውል ይዋዋላሉ ስለ ቤቱ አያያዝ ሀ ሊ ተከራይ የተከራየውን ቤትይዞታግቢና ንብረት በጥንቃቄ መያዝና መንከባከብ አለበት ተከራይ ከኤጀንሲውና ከመሬት አስተዳደር ዕውቅና ውጭ ሕገ ወጥ ግንባታ ማካሄድ አይትልም በአዋሳኝ አጥሮች ዙሪያና አካባቢ የሚደረጉ ግንባታዎች ሲኖሩ ተከራይ ለአከራይ ማሳወቅ አለበት ሕገወጥ ግንባታ ከተገኘ አከራይ በተከራይ ውጭ ያስፈርሳል ውሉንም ሊያቋርጥ ይትላል ተከራይ የገነባው ማንኛውም የማሻሻያ ወይም ተጨማሪ ግንባታ አከራይ ካላፈረሰው የተከራየው ቤት የማሻሻያ ለውጥና የቤቱ አካል አድርጐ ይመዘግባል ተከራይ ያወጣው ወጭ ካለም አከራይ አይጠየቅም ለኪራይም አያስብም ማብሰያ ወይም ማድቤት እና የመፀዳጃ ቤት ግንባታ ጥያቄ ሀ በቀበሌ ቤት ይዞታ ውስጥ የማብሰያ ወይም ማድቤት እና የመፀዳጃ ቤት የሌላቸው የቀበሌ ቤቶችን ችግር ለመቅረፍ በቅድሚያ የከተማውን ማስተር ፕላን መዋቅራዊ ፕላንና አካባቢያዊ ፕላን ሳይጣስ በከተማው የግንባታ ፈቃድ እና ቁጥጥር ባለሥልጣን መመሪያ መሰረት ጊዜያዊ ማብሰያና የመጸዳጃ ቤት ግንባታ ፈቃድ ከግንባታ ፈቃድ እና ቁጥጥር ባለሥልጣን ጋር በመሆን ሊፈቀድ ይችላል ሆኖም ፈቃድ ከማግኝቱ በፊት ከዚህ በታች በተዘረዘረው መሰረት ሊሟላ ይገባል በይዞታ ውስጥ ጊዜያዊ ማብሰያና የመጸዳጃ ቤት ግንባታ የሚውል ባዶ ቦታ መኖሩሲረጋገጥ ቦታው ለዚህ ስራ መዋሉ በመሬት አስተዳደር ሲወሰን በሌሎች አጎራባች ነዋሪዎች ላይ ጉዳት የማያደርስ መሆኑን በማየት የቤት ኪራይ መከፈሉን የሚያረጋግጥ ሰነድ ወይም ኪራይ ያልተከፈለ ከሆነ ውዝፍ የኪራይ ዕዳ ከፍሎ ስለማጠናቀቁ በዚህ አንቀጽ ለ መሰረት የሚገነቡ መጸዳጃ ወይም ማብሰያ ቤቶች በርካታ ቤተሰቦች ወይም ግለሰብ የሚገለገሉበት ሲሆን የነዋሪዎቹ ስምምነት ወይም በይዞታ ውስጥ ያለው ተከራይ በቅድሚያ መስማማታቸው ወይም መስማማቱ መረጋገጥ ይኖርበታል ሒ በዚህ አንቀጽ ሣሇ እና ለ በተገለጸው አግባብ ጊዜያዊ ማብሰያና የመጸዳጃ ቤት ግንባታ ጥያቄ የቀረበለት ኤጀንሲ የተከራዩን ጥያቄ በየደራጃው ላለው የግንበታ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ወይም ጽህፈት ቤት ጥያቄውን አቅርቦ ማስፈቀድ ይኖርበታል መ በዚህ አንቀጽ ከተገለጸው ውጭ ማብሰያና የመጻጸዳጃ ቤት ግንባታ ገንብቶ ከተገኘ በራሱ ወጪ አንዲያፈርስ ይደረጋል ከፍል ዘጠኝ የቤት ለውጥ ስለማድረግ የመኖሪያ ቤት አገልግሎትን ወደ ንግድ ቤት ስለመለወጥ ሀ ማንኛውም የመኖሪያ ቤት ተከራይ ከተከራየው የቤት አገልግሎት ከኤጀንሲው ፈቃድ ውጭ የመኖሪያ ቤቱን ለሌላ አገልግሎት ማዋዋል አይቸልም ሊ የመኖሪያ ቤቱን ለንግድ አገልግሎት ለመለወጥ ፍላጎት ያለው ተከራይ ፍላጎቱን እና ሊሰራበት ስላሰበው የንግድ ስራ መስከ በመግለጽ ለኤጀንሲው በጽሁፍ ይጠይቃል ሐ ኤጀንሲው በዚህ አንቀጽ ለ የቀረበለትን የቤት አገልግሎት ለውጥ ጥያቄ መነሻ በማድረግ ለንግድ ቤት የታሰበው ቦታ ለንግድ አመቺ መሆኑን እና የአካባቢውን ነዋሪ ፀጥታ የማይረብሽ መሆኑን በየደረጃው ካለው የንግድና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ በቅድሚያ ስምመነቱን ማረጋገጥ ይኖርበታል የአገለግሎት ለውጥ የተደረገበትን ቤት ኪራይ አከፋፈል ሀ በዚህ መመሪያ አንቀጽ መሰረት ወደ ንግድ ቤት እንዲቀይር ፈቃድ የተሰጠው ተከራይ የኪራይ አከፋፈል ሁኔታ በአካባቢው የንግድ ቦታ ዋጋ በካሬ ሜትር በመነሻነት የሚወሰን ይሆናል ሊ የቦታውን ልኬትና ስፋት በተመለከተ ኤጀንሲው በየደረጃው ካሉት የግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጠን ባለሙያዎች እገዛ እንዲያደርጉ በመጠየቅ በልኬቱ መሠረት ኪራዩን አስልቶ ይሰበስባል የመኖሪያ ቤትን አገልግሎት ከፊሉን ወደ ንግድ ቤት ስለመቀየር ሀ ማንኛውም ለመኖሪያ ቤትነት የተከራየውን ቤት ከፊሉን ወደ ንግድ ቤት ለመቀየር በቅድሚያ ከኤጀንሲው ፈቃድ ማግኘት ይኖርበታል ሊ የመኖሪያ ቤቱን ከፊሉን ለንግድ አገልግሎት ለመለወጥ ፍላጎት ያለው ተከራይ ፍላጎቱን አና ሊሰራበት ስላሰበው የንግድ ስራ መስከ በመግለጽ ለኤጀንሲው በጽሁፍ ይጠይቃል ሒ ኤጀንሲው በዚህ አንቀጽ ለ የቀረበለትን ከፊል የቤት አገልግሎት ለውጥ ጥያቄ መነሻ በማድረግ ለንግድ ቤት የታሰበው ቦታ ለንግድ አመቺ መሆኑን እና የአካባቢውን ነዋሪ ፀጥታ የማይረብሽ መሆኑን በየደረጃው ካለው የንግድና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ በቅድሚያ ስምምነቱን ማረጋገጥ ይኖርበታል መ በዚህ አንቀጽ ሐ መሰረት ፈቃድ ያገኘ ተከራይ የመኖሪያ እና የንግድ ቤቱ አንዲከፈል ተደርጎ የቤት ቁጥሩም በ ሀ እና ለ እንዲለይ ይደረጋል የመኖሪያ ቤት ኪራይ ተመን ከዚህ በፊት የሚከፈለው እንደተጠበቀ ሆኖ የንግድ ቤት ኪራይ ተመን በዚህ መመሪያ አንቀጽ መሠረት ተፈጻሚ ሆኗል የቀበሌ መኖሪያ ቤትን ስለማካፈል ሀ በባልና ሚስት መካከል አለመግባባት ተፈጥሮ በፍርድ ቤት ውሳኔ ፍቺ ከተፈፀመ እና ቤቱን ተካፍሎ ለመኖር በአንዳቸው አቤቱታ ሲቀርብ ኤጀንሲው ቤቱን ሀ እና ለ በሚል ቁጥር በመሰጠት ቤቱን በአጣ ወይም በስምምነት ያካፍላል ሊ የቤቱን ኪራይ ተመን በተመለከተ ቀደም ሲል ሲከፈልበት የነበረውን ከፍያ ለሁለት በመክፍል የቤት ኪራይ ውል በየስማቸው እንደአዲስ እንዲዋዋሉ ይደረጋል ሐ ኤጀንሲው በዚህ አንቀጽ ለ መሠረት ለሁለት የተከፈለውን ቤት በቋሚ ንብረት መዝገብ እንዲመዘገብ ያደርጋል የቤት ለቤት ልውውጥ ጥያቄ ሀ ማንኛውም ለመኖሪያ ቤትነት የተከራየውን ቤት ከሌላ ተከራይ ጋራ ለመለዋወጥ ከፈለገ ለመለወጥ ምክንያት የሆነውን ጥያቄ በቅድሚያ በአንድ ወረዳ ውስጥ ከሆነ ለወረዳው ቤቶች አስተዳደር ጽቤት ከወረዳ ወረዳ ከሆነ ለከከተማው የቤት አስተዳደር አንዲሁም ከክከተማ ከከተማ ከሆነ ለኤጀንሲው በማቅረብ ፈቃድ ማግኘት ይኖርበታል ሊ የመኖሪያ ቤት ለመለወጥ የሚፈለጉ ተከራዮች ስምምነታቸውን የሚገልጽ የፍላጎት ማሳወቂያ ማመልከቻ ለኤጀንሲው በጽሁፍ ማቅረብ አለባቸውበዚሁ መሠረት ውሳኔ ካገኘ ለውውጡ መከናወን አለበት ሒ የቤት ልውውጡ ከመከናወኑ በፊትም የቤት ኪራይ ውዝፍ እና ሌሎች ከኤጀንሲው ጋር የገባቸው ግዴታዎች መሟላቱን በማረጋገጥ የቤት ኪራይ ውሉ በተለዋወጡት ቤት ተከራይ ስም ውል እንዲዋዋሱ በማድረግ ቤቱን እንዲረከቡ ይደረጋል መ ልውውጡን የሚያደርጉት ሌላ መኖሪያ ቤት ቦታ የሌላቸው መሆኑንና የቁልፍ ሽያጭ አለመሆኑ ተረጋግጦና ውለታ ገብቶ ይፈጸማል ብ በከተማው አስተዳደር ስር የሚተዳደሩ ቤቶችን ስለማስተላለፍ ሀ ኤጀንሲው በከተማ አስተዳደሩ ባለቤትነት ሥር ያሉ የመኖሪያና የንግድ ቤቶችን አግባብ ባለው ሕግ መሠረት ሙሉ መረጃ በመያዝ አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ በሽያጭ ወደግል ባለቤትነት የሚዛወሩበትን ዝርዝር ሁኔታ የከተማው አስተዳደር እንዲሸጡ ከወሰነ ብቻ አጀንሲው አጥንቶ ሊያስወስን ይትላል ሊ በዚህ አንቀጽ ህ መሠረት የተወሰኑ ቤቶችን ወደ ግል ባለቤትነት የሚዞርበትን ግልጽ አሰራር በመከተል እንዲተላለፍ ያደርጋል ሒ ኤጀንሲው በዚህ አንቀጽ ለ መሠረት ወደ ግል ባለቤትነት የተዘዋወሩ ቤቶችን ከቋሚ ንብረት መዝገብ አሰራሩ ተጠብቆ እንዲሰረዙ ያደርጋል ከፍል አሥር ከልከላ ተጠያቂነት እና አቤቱታ አቀራረብ የቀበሌ መኖሪያ ወይም ንግድ ቤት ወይም የአስተዳደሩን ቤት ስለማስረከብ ሀ ማንኛውም የቀበሌ መኖሪያ ወይም ንግድ ቤት ወይም የአስተዳደሩን ቤት ከኤጀንሲው የተከራየ ሰው የራሱን ቤት ከገነባ ወይም የጋራ ህንፃ ቤት ከገዛ ወይም የመንግስት ቤቶች ኤጀንሲ ቤት ካገኘ ወይም በሌላ ማናቸውም ምከንያት ቤቱን የለቀቀ ከሆነ ቤቱን ባለበት ሁኔታ ለኤጀንሲው ማስረከብ ይኖርበታል ለሊ ኤጀንሲው በዚህ አንቀጽ ሀ መሰረት ቤቱን ከተረከበ ተከራይ መሸኛ ወይም ማስረጃ እንዲሰጠው ሲጠይቅ ውዝፍ ፅዳ የሌለበት መሆን ተረጋግጦ መሸኛ እንዲሰጠው ይደረጋል የተከለከሉ ድርጊቶች የተከራይ ግዴታዎች ማንኛውም ተከራይ ወይም ይህን መመሪያ የሚያስፈጽም አካል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ተግባሮች ማከናወን የተከለከለ ነው ሀ ማንኛውም ሰው በህጋዊ መንገድ በተከራየው ቤት ውስጥ ባለ ከፍት ቦታም ሆነ በቤቱ አካል ላይ ካለ አስተዳደደሩ ፈቃድ ግንባታ መገንባት ከልከል ነው ሊ ከኤጀንሲው ፈቃድ ወይም ከውሉ ውጭ የቤቱን አገልግሎት መለወጥ የተከለከለ ነው ሒ ከኤጀንሲው የተከራየውን የመንግስት ቤት ለሶስተኛ ወገን አሳልፎ መስጠት የተከለከለ ነው መ ከአስተዳሩ የተከራየውን ቤት ለሌላ ሶስተኛ ወገን ማከራየት የተከለከለ ነው ሠ ማንኛውም ተከራይ ከተሰጠው የእድሳት ወይም ጥገና ፈቃድ ውጭ የቤቱን ቅርጽ እና ስፋት መቀየር አይችቸልም በሕገወጥ መንገድ የተያዙ መኖሪያና ነግድ ቤቶች እርምጃ ተወስዶ ለሕጋዊ አካላት የማስረከብ ገዴታ አለባቸው ረ የመንግስት ቤትን ከኤጀንሲው ፈቃድ ውጭ ያለውል መያዝ የተከለከለ ነው ሲ በዚህ መመሪያ በልዩ ሁኔታ ከተፈቀደው ውጭ የቀበሌ ወይም የመንግስት ንግድ ቤቶችን ካለጨረታ ማስተላለፍ ከልከል ነው ሺ ከኤጀንሲው የተከራየውን የቀበሌ ወይም የመንግስት ቤት ወይም ህንፃ ዲዛይን መቀየር የተከለከለ ነው የኤጀንሲው ሠራተኛች በማንኛውም ወቅት ስለቤቱ ቁጥጥርና መረጃ ለመጠየቅ ለሰራ ጉዳይ ሲንቀሳቀሱ የመተባበርና ስለቤቱ መረጃ የመስጠት ግዴታ አለበት ቀ ከኤጀንሲው የተከራየውን ቤት ኪራይ ሳይከፍሉና ውል ሳያሳድሱ መገልገል የተከለከለ ነው ለመንግስት ሹመኞች በኪራይ የተሰጡየተመደቡ ቤቶችን በግል ወይም በተሺሚ ስም ማዋዋል የተከለከለ ነው ተ ኤጀንሲው የመንግስት ህንፃዎች ምዝገባ ለማካሄድ ለሚያደርገው ጥረት መረጃ አለመስጠት ወይም መደበቅ የተከለከለ ድርጊት ነው ቸ ማንኛውም ሰው በዚህ መመሪያ ከሚፈቀደው ውጭ የመንግስት ቤትን ማከራየት መጠቀም ማስተላለፍ ኪራይ መሰብሰብ ከልከል ነው ከ ወር በላይ ዘግቶ ማስቀመጥ አይፈቀድም ነ የመንግስት ቤት የሚከራየው ኢትዮጵያዊ ዜግነት ያለው እና ለተማው ነዋሪ ብቻ ነው ፍር ኘ የውኃ የመብራትና የስልከ የተጠቀሙበትን ለየተቋሙ የመከፈል ግዴታ አለበት በመኖሪያ ቤትም ሆነ በንግድ ቤቶች ፋ ውል ስለማቋረጥ ሀ ተከራይ ከውል ውጭ ቤቱን ሙሉ ለሙሉ ለሶሶስተኛ ወገን ያስተላለፈ እንደሆነ ህገወጥ ግንባታ ከገነባ ኤጀንሲውን ሳያስፈቅድ የአገልግሎትና የዘርፍ ለውጥ ካደረገ አና በዚህ መመሪያ ከተፈቀደው ውጪ የህብረተሰቡን ደህንነትና ጤንነት የሚጎዳ ተግባር ማከናወኑ ሲረጋገጥ ውሉ ሊቋረጥ ይትላል ሊ ማንኛውም ተከራይ ለተከታታይ ወራት የቤት ኪራዩን ባይከፍል ኤጀንሲው ውሉን ያቋርጣል ሆኖም ውል ከመቋረጡ በፊት ለተከራይ የጽሁፍ ማስጠንቀቂያ ሊደርሰው ይገባልለኛ ወገን ካስተላለፈ ቤቱን አለአግባበ ከያዘ ያለውል የኤጀንሲውን ቤት መያዝየውል ዕድሳት አለማድረግ ሁለት የመንግስት ቤት መያዝ የግል ቤት እያለው የመንግሰት ቤት መያዝና በኤጀንሲው ቤትቦታ ካርታ ማውጣት ቤቶቹን ያለአገልግሎት ዘግቶ ማስቀመጥ ቤቱ ለመንግስት ሲፈለግ የውል ዘመን ሲፈጸም ቤቱ ሲፈርስ ከሃገር ውጭ የወጣና እንደማይመጣ ሲረጋገጥና ሌሎች የውል ግዴታዎችን አለመወጣት ሲያጋጥም አከራይ የ ቀናት ቅድሚያ ማስጠንቀቂያ በመስጠት ውሉ ይፈርሳል ቤቱንም ይረከባል ሒ በዚህ አንቀጽ ለ መሰረት ውል የተቋረጠበትን ተከራይ ውዝፍ የቤት ኪራይ ፅዳ እና ሌሎች ኤጀንሲው ያወጣቸውን ወጪዎች በሕግ ጠይቆ አንዲከፈለው ያደርጋል ሆኖም ኤጀንሲው የውል ማቋረጥ ውሳኔ ከማስተላለፉ በፊት ተከራይ ያለበትን መሰረታዊ ችግሮች ግንዛቤ ውስጥ በማስገባት የተከራይን ውል ማቋረጥ ከህብረተሰብ ሞራል ጋር ነልኢቭ አርእላ ተቃራኒ ሆኖ ካገኘው እና ተከራይን ለከባድ ችግር የሚያጋልጥ ከሆነ ውዝፍ እዳውን በስድስት ወር በማይበልጥ ጊዜ ውስጥ እንዲከፍል ጊዜ ሊሰጠው ይትላል ተጠያቂነት ሀ ማንኛውም ሰው የዚህን መመሪያ ድንጋጌ ተላልፎ ቢገኝ በወንጀልም ሆነ በፍትሐ ብሔር ሕግ መሠረት ተጠያቂ ይሆናል ሊ ከመንግስት ቤቶች አስተዳደርና ተያያዥ ስራዎችን የሚሰራ ማንኛውም አስፈፃሚና ፈፃሚ ሠራተኛ ወይም የስራ ኃላፊ በዚህ መመሪያ የተደነገጉ ግዴታዎችና ከልከላዎችን ተላልፎ ከተገኘ በወንጀልና በፍትሐብሔር ሕግ መሠረት ተጠያቂነቱ እንደተጠበቀ ሆኖ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ሠራተኞች አዋጅና በአቤቱታ ቅሬታ አፈታት ሥርዓትና ተጠያቂነት ደንብ ቁጥር መሠረት ተጠያቂ ይሆናል አቤቱታ ስለማቅረብ ማንኛውም ተከራይ ከመንግስት ቤት አስተዳደር በጨረታም ሆነ በልዩ ሁኔታ ቤት ሊተላለፍልኝ ሲገባ መብቴን አላግባብ እንዳጣ ተደርጌአለሁ ወይም በደልም ደርሶብኛል ወይም በንግድ ቤት ጨረታ ውጤት ላይ ቅሬታ አለኝ ወይም ውል ያለአግባብ ፈርሶብኛል ወይም ከቤቶች አስተዳደር ጋር ቅሬታ አለኝ የሚል ከሆነ አቤቱታውን ለአቤቱታና ቅሬታ አጣሪ ኮሚቴ በአንድ ወር ውስጥ የማቅረብ መብት አለው የአቤቱታና ቅሬታ አጣሪ ኮሚቴ አደረጃጀት እና አፈጻጸም የጋራ ህንፃ ቤቶችን ለተጠቃሚዎች ለማስተላለፍ በወጣው የአፈፃፀም መመሪያ አንቀጽ እና በተደነገገው መሰረት የተደራጀውና የተሰየመው ኮሚቴ በዚህ መመሪያ መሠረት የሚቀርቡ አቤቱታዎችን የሚመለከት ይሆናል ስለአቤቱታና ቅሬታ አቀራረብ ሥነሥርዓት ሀ አቤቱታ ወይም ቅሬታ ያለው ባለጉዳይ አቤቱታውን ወይም ቅሬታውን ራሱ ወይም በህጋዊ ወኪሉ አማካኝነት በፅሁፍ ለኤጀንሲው ወይም ለከፍለ ከተማው ኮንስትራከሽንና ቤቶች ልማት ጽህፈት ቤት ሊያቀርብ ይትላል ሊ በዚህ አንቀጽ ሀ አቤቱታው ወይም ቅሬታው የቀረበለት አካል አቤቱታውን ወይም ቅሬታውን ለአጣሪው ኮሚቴ እንዲታይ ወዲያውኑ ይመራል ሒ የቅሬታ ወይም አቤቱታ አቀራረብ በጹሑፍ ሆኖ ሲቀርብም ቅሬታው ወይም አቤቱታዉ የቀረበበትን ዋና ጉዳይ ባለጉዳዩ እንዲሰጠው የሚፈለገውን መፍትሄ ደጋፊ ማስረጃዎች ካሉ የባለጉዳይ ሙሉ ስምና አድራሻ እና መንስኤ የሆነው ድርጊት የተፈፀመበትን ቀን መያዝ ይኖርበታል ስለአቤቱታና ቅሬታ መልስ አሰጣጥ ሀ ኮሚቴው አቤቱታ ወይም ቅሬታ ያቀረበው ተገልጋይ ደረሰብኝ ያለውን በደል ባለው አሰራር መሰረት በመመርመር የተደረሰበትን ግኝትና ውሳኔ በአስር ቀናት ውስጥ ለባለጉዳዩ ምላሽ መስጠት ይኖርበታል ሊ አቤቱታው ወይም ቅሬታው ተገቢነት ከሌለው ያቀረበው ሀሳብ ትከከለኛ አለመሆኑን ካረጋገጠ በሰብሳቢው በኩል ለባለጉዳዩ በጽሁፍ ያስታውቃል በግልባጭም እንደአግባብነቱ ለኤጀንሲው ስራ አስኪያጅ ወይም ለከፍለ ከተማው የኮንስትራክሽንና ቤቶች ልማት ጽህፈት ቤት እንዲያውቀው ያደርጋል ሒ በዚህ አንቀጽ ሀ እና ለ መሰረት አቤቱታ አቅራቢው ኮሚቴው በሰጠው መልስ ወይም በተሰጠው ማብራሪያ ካልረካ ቅሬታውን እንደአግባብነቱ ለኤጀንሲው ስራ አስኪያጅ ወይም ለከፍለ ከተማው የኮንስትራክሽንና ቤቶች ልማት ጽህፈት ቤት በሰባት የስራ ቀን ውስጥ ማቅረብ ይኖርበታል ጫኬ መ የቀረበው አቤቱታ ከኮሚቴው አቅም በላይ ከሆነ የውሳኔ ሀሳቡን በከተማ ደረጃ ለኤጀንሲው ስራ አስኪያጅ ወይም ጉዳዩ የሜታየው በከፍለ ከተማው ደረጃ ከሆነ ለኮንስትራከሽንና ቤቶች ልማት ጽህፈት ቤት በጽሁፍ ያስውቃል የከፍለ ከተማ ኮንስትራከሽንና ቤቶች ልማት ጽህፈት ቤትም ጉዳዩን አይቶ ከአቅም በላይ ከሆነ ለኤጀንሲው ስራ አስኪያጅ በጽሁፍ ያሳውቃል ሠ በዚህ አንቀጽ ከ ሀ እስከ መ በተዘረዘሩት መሰረት የቀረበ የውሳኔ ሀሳብ የኤጀንሲው ዋና ሥራ አስኪያጅ የመጨረሻ ውሳኔ ይሰጣል ይግባኝ ስለማቅረብ ሀ ኤጀንሲው በሚሰጠው ውሳኔ ቅር የተሰኘ አቤቱታ አቅራቢ ይግባኝ የማቅረብ መብቱ የተጠበቀ ነው ሊ በዚህ ቅር የተሰኘ ይግባኙን ለከተማው የህዝብ ቅሬታ ሰሚ የስራ ሂደት ወይም በመደበኛ ፍቤት ማቅረብ ይቸላል ከፍል አስራ አንድ ልዩ ልዩ ድንጋጌዎች ውከልና ስለመስጠት ኤጀንሲው ይህን መመሪያ ለማስፈጸም ለከፍለ ከተማና ወረዳ የቤቶች ማስተላለፍና አስተዳደር አና ለሌሎች አስፈላጊ ተቋማት ውከልና ሊሰጥ ይቸላል የመተባበር ግዴታ ማንኛውም ሰው ይህን መመሪያ ከማስፈጸም አኳያ የመተባበር ግዴታ አለበት ተጠያቂነት ሀ ማንኛውም ግለሰብ የዚህን መመሪያ ድንጋጌ ተላልፎ ቢገኝ በወንጀልም ሆነ በፍትሐ ብሔር ሕግ መሠረት ተጠያቂ ይሆናል ሊ ከቤቶች ማስተላለፍና ተያያዥ ስራዎችን የሚሰራ ማንኛውም አስፈፃሚና ፈፃሚ ሠራተኛ ወይም የስራ ኃላፊ በዚህ መመሪያ የተደነገጉ ግዴታዎችና ከልከላዎችን ተላልፎ ከተገኘ በወንጀልና በፍትሐብሔር ሕግ መሠረት ተጠያቂነቱ አንደተጠበቀ ሆኖ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ሠራተኞች አዋጅና በአቤቱታ ቅሬታ አፈታት ሥርዓትና ተጠያቂነት ደንብ ቁጥር መሠረት ተጠያዊ ይሆናል መመሪያውን ስለማሻሻል ይህን መመሪያ ማሻሻል ሲያስፈልግ በቤቶች ልማት አስተዳደር ኤጀንሲ አቅራቢነት በኮንስትራክሽንና ቤቶች ልማት ቢሮ ሊሻሻል ይትላል ተፈጻሚነት ስለማይኖራቸው ሕጎች ከዚህ መመሪያ ጋር የሚቃረን ማንኛውም መመሪያ ወይም ልማዳዊ አሰራር በዚህ መመሪያ በተሸፈኑ ጉዳዮች ላይ ተፈፃሚነት አይኖረውም መመሪያው የሚፀናበት ጊዜ ይህ መመሪያ በቢሮ ኃላፊው ተፈርሞ ከወጣበት ከጥቅምት አንድ ቀን ዓም ጀምሮ የፀና ይሆናል ጌታቸው ኃማርያም የአአ ኮንስትራከሽንና ቤቶች ልማት ቢሮ ፍር ኔልአቲ እሏ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Comments:


memezon

Download options | Convert to Pdf | Book of the day

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact