Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية
Book of the day

የመለስ_ትሩፋቶች_ባለቤት_አልባ_ከተማ_ኤርምያስ_ለገሰ.pdf


  • word cloud

የመለስ_ትሩፋቶች_ባለቤት_አልባ_ከተማ_ኤርምያስ_ለገሰ.pdf
  • Extraction Summary

የወደፊቷን ኢትዮጵያ በጋራ መግባባት በቁጭት መንፈስ ይቅርባይነት የዘመናዊ አስተሳሰብ የመገንባት ጉዳይ በወጣቶች ጫንቃ ላይ ወድቋል ከመለስ ጋር ቅርብ ግንኙነት አለው በሱማሊያ የነበረው የኢትዮጵያ ጦር ሀሳብ የሚጠቀስ ነው። እያለ የሚዝትበት ፊልም እስከ ከማን ጋር እየመከራችሁ አንደሆነ ማወቅ አለባችሁ መንግስት እንደመሆናችሁ መጠን የአርቆ ተመልካችነትና የብልሆች መንገድ ልትከተሉ ይገባ ነበር። የሀይማኖቱን ነፃነት ሳትጋፉ ከህዝበ ክርስቲያኑ ጋር ተቀራርባችሁ መስራት ትችሉ ነበር። የሁለት ሰአት ዜና ሊጀምር የኢህአዴግ ክንፍ የሆ መሸጋገሪያ ሙዚቃ እያሰማ ነው። ጓደኛዬ መሰለ ገ ህይወት ከነግርማ ሞገሱ ነው መጅሊስ ዜና ሊያነብ ብቅ አለ መሰለ በእኔና ፍሬህይወት አያሌው ሲመራ የነበረው በሶስተኛው ቀን የመዲናይቱ አብዮታዊ ዲሞክራሲ ጋዜጣ አዳ አለብህ የአባላት መዋጮ በሰአቱ አላስገባህም ከተቃዋሚ አስተሳሰብ ያላቸው ሰዎች ጋር ሻይ ቡና ጠጥተሀል የሚሉ ናቸው ጠንከር ያለ ከሆነ ደግሞ የቀበሌ መታወቂያ ሰጥተሀል ደሀ ያልሆነውን ደሀ ብለህ ለጤና ጣቢያ የነፃ ህከምና ወረቀት ጽፈሀል የቀበሌ ቤት ይሰጠኝ ብለህ ጠይቀሀል አጥርህን ገፉ አድርገህ አጥረሀል ይሆናሉ በተቃራኒው የላይኛው የኢህአዴግ የስልጣን እርከን ፓርቲው ላይ ስጋት እስካልተፈጠረ ድረስ በስፕሪንግ ፍራሽ ላይ ተደላድሎ እንደመተኛት ነው። ፍ ተወዳጁ ኣርከበ ይህ መፈክር የመነጨውና የተስፉፉው በተለያዩ ምክንያቶች ነው ያው ከፓርቲው የገሎ መዳን ሰትራቴጂ የሚመነጭ ነበር። ዳሩ ለዶ ጳርክበ ጳመሷ ፖኖዕት ሄሔሐጂዥኑን ጳንድደ መሳታወቻ ራታን ሰሐማቦፉቻ ሲጠፇምሰም ይጾላዶ መሳሰሰ ሰፉ ሰሐባ ያኖ ዳረፈው ጸጳጂቺ ስየ ልክ ነበር። በነካካ አጁ ኢህአዴግ መቼም አንደሚሸነፍበት በመገመት የሚሰጋበት አንዱ አና ትልቁ ከተማ አዲስ አበባ ነው። ሁለተኛው ምከንያት ህውሀትን በልዬ ሁኔታ ለመሸጥ በአቶ መለ የታቀደ ነበር። ከፌደራል መንግስት በተመደበው ከፍተኛ በጀትና ድጋ ምከንያት በመዲናይቱ ለውጥ መምጣቱ ጥያቄ ውስጥ የሚገባ አልነበረም የሁሉም ነገር ወደ አዲሳአባ ነጋሪት በከተማዋ ታይቶ የማይታወቁ ህንፃዎ መንገዶችና አገልግሎት ሰጪ ተቋማት አንደ እንጉዳይ እንደሚያሪ የሚያጠራጥር አይደለም አቶ መለስ በመ ዲናይቱ ተከስቶ የነበረው ሁከትና ብጥብጥ ከተረጋጋ በኃላ የህዝቡ ገ ቡን ሙቀት ለመለካት የሚያስቸሉ መድረኮች በየቀበሌው ተከፍተወ ነበር። መድረኩ ባጣ መድረኩን መምራት የሚቸሉ ሚኒስትሮችና ሴሎች ባለስልጣናት አርከበ አንዳይገባ መግባባት ላይ ተደርሶ ነበር። ምክንያቱ ደግሞ ህዝቡ በመሳደብ መድረኩን ወዳልተፈለገ አቅጣጫ ይመራዋል በሚል ነበር። የስልጣን ጥመኛ አርከበ ከስልጣን እርከኑ ውጭ ያለን ነገር ጠቅልሎ መያዝ የሚፈልግ ሰው ነው። በአሻንጉሊቱ ባላደራ አስተዳደር ወቅት የመሬት እስተዳደሩን በቀጥታ ይመራ የነበረው አርከበ እቁባይ ነበር። ምንም እንኳን የአርከበ ድርጊት አስከመጨረሻ ባይቋረጥም ርግጥ አቶ መለስ ጋር በየሳምንቱ በሚኖረን ስብሰባ የመዲናይቱን የልማት አፈጻጸም ሪፓርት ከአርከበ አናዳምጣለን ከከተማ እስከ ቀበሌ የተቋቋመውን የባለ አደራ አስተዳደር የሰው ሀይል እንድንመደብ ያደረገው እኛን ነበር። አርከበ ሀሰት ይህ ነበር።ቋ ማን ነው። ለጥቁር አባይ እንደተላለፈ ግን እኔም እሱም እናውቃለንች ዉሉ ላይ ጥቅምን ለሌላ ማስተላለፍን የሚመለከት ምንም ነገር የለውም ዝም ብሎ ያመጣው አውነት ያልሆነ ንግግር ነበር። ማህበራዊና አድሜ አደረ ብቻ እንዲሆን በማሰብ የተደረገ ነበር።

  • Cosine Similarity

ከሁሉም አሳዛኙ ከከተማዋ ታሪክ ጋር ልዩ ቁርኝት ያለው አንበሳ አውቶብስ ሳይቀር ተጠሪነት ለፌደራል መንግስት ሆኗል ይህንን በተመለከተ ከአቶ መለስ ጋር በነበረን ሳምንታዊ ስብሰባ የመዲናይቱ ነዋሪ ቅሬታ አንዳለው ስንነግረው ባልጠበቅነው ሁኔታ የአንድ እጁን መዳፍ በሌላ እየጠበጠበ የቅንጅት ፈረሶች የሆኑትን የከተማ ታክሲዎች ከጨዋታ ውጭ ሳናደርግ ውሳኔው አይቀለበስም የሚል ምላሽ ሰጠን በአቶ መለስ ካፈርኩበት ቀናት አንዱ ሆኖ ተመዘገበ ከዛን ቀን በኃላ ይህንን ጥያቄ ህዝቡ ምን ይላል ከሚለው ሳምንታዊ ሪፓርት ሰረዝነው አቶ መለስ እንደዛተው ታክሲዎችን ለመተካት ያላሰለሰ ጥረት ቢያደርግም አልተሳካም። ኢህአዴግ ቢሮ በፅዳት ሰራተኝነት የምትሰራ የህውሀት አባል ቢሮው በብአዴን ካድሬዎች ተወረረ ብላ ቅሬታ ታቀርባለች እንደ አውነቱ ከሆነ የህውሀት ካድሬዎችና አባላት የስልጣንን ትርጉም በደንብ ተገንዝበዋል በሂደት አቶ አርከበ ይዞ ብቅ ያለው መቀስቀሻ የካድሬውንና አባሉን ቁስል የነካ በመሆኑ ተቀባይነት አገኘ በትግራይ ፕሮፐጋንዳና ድርጅት ተመድበው የሚሰሩ ቁልፍ ካድሬዎች ተቀላቀሉት። ይህም ህዝቡ እንደ ሁሉ ኢህአዴግ ላይ ያለውን የመረረ ጥላቻ ፍንትው አድርጐ ይ ሆነ እንደ አውነቱ ከሆነ የስምኦን ልጅም ሆነ አቶ መለስ ወረዳ » ቢወዳደሩ ኖሮ ወይ ለከብራቸው ሲባል ኮሮጆ አስቀድሞ ይገለበጣል ም የሽንፈት ጽዋቸውን ይጐነጫሉ ቴድ የወረዳ ናሃዋሪም ተመሳሳይ አርምጃ የወሰደ ቢሆንም በቆጠራው በተሰራ ማጭበርበር ኢህአዴግ ተረፈ በወረዳው የትግራይ ተወላጅ በማለት የትግራይ ህዝብ በወረዳ ኢህአዴግን ታደገ የሚል በርበሪያ አንዲናፈስ ተደረገ የወረዳ ምርጫ እንዲመራ የተመደበው ነባር የህውሀት ታጋይ አግዚአብሔር አግዜሩ ይባላል። ውስጥ አሳፉሪ ተግባሮች ከፈፀሙ እኛ መገንጠል ወቅት የኢትዮጵያን ህዝብ ወከለ ተብሎ አርትራ መድ ዴና የሆንን ሰዎች ስለ የኢትዮጵያ በተለይም የአማራ ተወላጅ ከተጀመረ ግግር አድርጓል ቅሌት አንዴ በደል ይቅርታ አንጠይቃለን የሚል ን አ ክር ቤቱን ት ሲጀመር ደግሞ ንግድ ም አያልቅምና የኢትዮኤርትራ ጦርነ ቃል በመወከል በየአዳራሹ ሻእቢያ ይደመሰሳል የኤርትራ ህዝብም ልኩን ያውቃል የሚል ቀራርቶ አሰምቷል ታደለስ ታድሏል የማይጣላ ጭንቅላት ተሸክሞ ይዞራል ክብርት ሚኒስትሯ በፓሊሲው ትውልድ ገዳይነት ላይ ጥርጥር የላትም ባለስልጣናት ልጆቻቸውን ከተቻለ እንደ ሸማግሌው ስብሀትና አርከበ አቁባይ ከሁለተኛ ደረጃ ጀምሮ ውጭ ሀገር ካልተቻለ ደግሞ የሀገሪቷን የትምህርት ስርአት በማይከተሉ የሀገር ውስጥ ምርጥና ውድ ትምህርት ቤቶች እንደምናስተምር ታውቃለች የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት አስረኛ ከፍል ማለቁ ህብረተሰባዊ ውግዘት እየደረሰበት አንደሆነ ለሁሉም ግልፅ ነው ዩንቨርሰቲ ከሚማሩ ተማሪዎች ስማቸውን በአግባቡ መፃፍ የማይችሉ መኖራቸው ሀቅ ነው የኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ብቃትና አለም አቀፍ ተቀባይነት ቁልቁል ወደ ታች አየተምዘገዘገ እንደሆነ የአለት ሪፓርቷ ሆኗል። መመሪያ ቁጥር አነገ በከተማዋ የሚገኙ ህገ ወጥ ይዞታዎችን ወደ ህጋዊ ለመለወጥ በሚል ሺሸ ተዘጋጀ በተቃራኒው መመሪያውን ለማፅደቅ አንድ ሳምንት ሲቀረ የተዘረፈው መሬት ብዛት በሁለት አመት ውስጥ ያለው በአጠቃላይ ተደሃ በአጥፍ ይበልጥ አንደነበር በወቅቱ የካቢኔ አባል የነበረው አበበ ዘልኦ ያቀረበው ጥናት አመላከተ አበበ በቁጭት ተሞልቶ መመሪያውን ማውጣት አልነበረብንም በዚህ መመሪያ ምከእ የተዘረፈው የህዝብ ንብረት ከሁለት ቢሊዮን ብር በላይ ሲሆን ይህም ከ በላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶችን ቢያንስ በቀበሌ አንድን እና አ ደረጃውን የጠበቁ መለስተኛ ሆስፒታሎችን ይሰራ ነበር ብሎ መመሪያ በፀደቀ አንድ ወር ሳይሞላው አጋለጠ። አበበ ከፓለቲካ ብቃቱ ይልቅ በፕሮፈ ሙያተኝነቱ ከፍተኛ ክብር የሚሰጠው ነበር ይህ የአሊ አብዶ ዶንቦስኮ የሚገኘው የካድሬዎች ማሰልጠኛ ተቋም ከጐዳው በላይ አ አስደፉው መሪያ ቁጥር አንድ ህግ ሆኖ የወጣበት አካሄድ በራሱ ወንጀል ነበር ያ ደረጃ ከአዋጅነትና ዩደንብነት ዝቅ ብሎ ለምን መመሪያ ሆነ ከህጉ በስተጀርባ ያለውን ፍላጐት ፍንትው ብሎ የሚያሳይ ነበር ወቀዉ የአዲሳባ ምክር ቤት ማቋቋሚያ አዋጅ ለእያንዳንዱ የስልጣን ገ የማውጣት ስልጣን ይሰጣል በዚህ መሰረት የአስተዳደሩ የህዝብ ምክርቤት ከተማው ላይ ትርጉም ያለው ፓለቲካዊ ኢኮኖሚያዊና ለውጥ ሲያመጡ የሚቸሉ ጉዳዮችን በአዋጅና ደንብ መሰረት ካቢኔው አዋጆችን ተንተርሶ መመሪያ ያዘጋጃል ከዚህ አኳያ መመሪያ ድ አግባብ አንዳልሆነ የሚያረጋግጠው የምክር ቤቱን ማቋቋሚያ ሆን ደ ዌን በመተው በካቢኔ ደረጃ በቆረጣ መመሪያ እንዲሆን መደረጉ ገወቅቱ በፍትህና ፀጥታ ቢሮ ውስጥ የህግ ነክ ጉዳዮች ሀላፊ የነበረው ብበት በመመሪያ መልክ መውጣቱን በመቃወም የጉዳዩ ባለቤት የሆነው የአዲሳባ ህዝብ መምከር ይኖርበታል ከሁለት ብር በላይ የሆነ የህዝብ ሀብት ለህገወጦች እየሰጠን መሆኑን ነዋሪው መነጋገር አለበት ይህ ካልተቻለና ጉዳዩ ህግ ሆኖ መውጣት አለበት ቢያንስ የህዝብ ውክልና ያላቸው የምክር ቤት አባላት ተወያይተውበት መልኩ መዘጋጀት ያስፈልጋል በማለት አጥብቆ ተከራከረ። ቁጥር አንድ ማለች በቀጣይ ቁጥር ሁለት ቁጥር ሶስት አየተባለ አንደሚወጣ አመላካች ይሆናል በማለት ተከራከሩ ስያሜው በራሱ ህገ ወጥነትን ያበረታታል የተባለውን የተቃወመው አሊ አብዶ ከተማዋን በአጭር ጊዜ ውስጥ እንዴት ስርአት አንደሚያሲዛት ዝርዝር የስራ እቅድ አቀረበ እመኑኝ በዚህ መመሪያ ምክንያት ህገ ወጥነት በማያዳግም መልኩ በቁጥጥር ስር ይውላል አለ ዘመቻ ጨረቃ መውጣት የተፈራው አልቀረም መመሪያ ቁጥር አንድ ይፉ በተደረገ ምሽት መሬት ወረራውና ግንባታው በሻማና ጨረቃ ብርሀን ተጧጧፈ። በአሊ አብዶ ትርፍራፊ ኔትወርኮች አማካኝነት ረጃጅም ድምፅ ያላቸው ህገ ወጦች የምክር ቤቱ አባላት ሆኑ አጀንዳው በሙሉ መመሪያ ቁጥር ሁለት በአስቸኳይ መውጣት አለበት ሆነ አማራጭ የለም አርከበ የተጠየቀው መስዋአትነት ተከፍሎ መሸጥ አለበት ይህ ካልሆነ አቶ መለስ ከአድማስ ባሻገር የተመለከተው ምርጫ ግቡን አይመታም እናም አርከበ ተሸጠ። ከህዝብ የተውጣጣ አማካሪ ምክርቤት የሚባል ከከተማ እስከ ቀበሌ ተቋቋመ በአሊ አብዶ ትርፍራፊ ኔትወርኮች አማካኝነት ረጃጅም ድምፅ ያላቸው ህገ ወጦች የምክር ቤቱ አባላት ሆኑ አጀንዳው በሙሉ መመሪያ ቁጥር ሁለት በአስቸኳይ መውጣት አለበት ሆነ አማራጭ የለም አርከበ የተጠየቀው መስዋአትነት ተከፍሎ መሸጥ አለበት ይህ ካልሆነ አቶ መለስ ከአድማስ ባሻገር የተመለከተው ምርጫ ግቡን አይመታም እናም አርከበ ተሸጠ። ኮማገ ፓስቱ የፓለቲካና የፀጥታ ክንፍ በማለት ለሁለት ተከፍሏል ሁለቱንም ክንፎ በበላይነት የሚዘውሩት የህውሀት ካድሬዎች ናቸው ቀጥሎ የሚነሳው ነገር ይህንን አይን ያወጣ ወረራና ዝርፊያ በፍጥነት ሩጫ ህጋዊ በማድረግ ከተጠያቂነት መዳን ነው የፓለቲካ ከንፍን አርከበ እንዲመራው ተደረገ ከመቀሌ ይዞአቸ የመጡት የህውሀት ካድሬዎች ሰባቱን ጣቢያዎች በፊት መስመር ተመደበ እነዚህም ሀይሌ የላፍቶ ከንቲባ ግርማጺዮን የየካ ከንቲባ አብ የቁርቆስ ከንቲባ ገስላሴ የሶሌ ከንቲባ ነጋ የኮልፌ ምከንቲባ ዘ የልደታ ምከንቲባን ታደለ የአዲስ ከተማ ምከንቲባን ግኡሽ የአ ህ አርግጥ ነው ፈላጭ ቆራጭ በሆነ ስልጣን ላይ መቀመጥ ከተጠያቂነት አያስመልጥ ይችላል ነገር ግን ከታሪክ ተወቃሸነት አያድንም በዚህ መ ንግስት የተመራ የመሬት ወረራ አቶ መለስና አርከበ የታሪከ ተጠያቂ ናቸው የስምኦን ልጅ እንዳለው አቶ መለስ አንደ ውሻ ባይቀደው አርከበ በረከት ወደ ዝርዝር ሳይገባ ድርጅቱ ባስቀመጠልህ አቅጣጫ አልሄድክም አኔን ከድርጅቱ ለማጣላት አስበህ ከሆነ ዘላለም አይሳካልህም የሚል የአፀፉ ምላሽ ይሰጣል በግምገማው ላይ የነበርን ካድሬዎች የበረከትን አባባል ለመረዳት ስብሰባውን መጨረስ ነበረብን መልሱንም አገኘነው አውነት ይዘገያል እንጂ ታሪኩ እንዲህ ነበር የምርጫ ውጤት አንደታወቀ አቶ መለስ ከመከላከያ ጀነራሎች ጋር በየቀኑ ስብሰባ ይቀመጣል። ወደ ተነሳንበት አንመለስ መመሪያ ቁጥር ሶስት ርግጥም አቶ መለስ አንዳለው የአዲሳባ ስራ አስኪያጅነት ስልጣን ከከንቲባው በላይ ነው የከተማዋ የዝርፊያ ማእከል የሆኑት እንደ ማዘጋጃ ቤት መሬት መንገድ ውሀ በቁጥጥር ስር የሚውሉት በስራ አስኪያጁ ነው ኢህአዴግ ቢሮ ከንቲባ ማን ይሁን ከሚለው በላይ የሚያጨቃጭቀው ስራ አስከከያጅ መምረጥ ላይ ነበር አቶ አርከበ በለስ ቀንቶት በአሱ ዘመን መኩሪያ ሀይሌ ሚኒስትር ከመሆኑ በፊት የደቡብ ኢትዮጵያ ከልላ መንግስት ንግድና ኢንዱስትሪ ሀላፊ ነበር በዛን ወቅት ከአዋሳ አየተመላለ አዲሳባ ላይ የሀብታሞች ጉዳይ አስፈፃሚ ይሆናል። ወደ ተነሳንበት እንመለስ መመሪያ ቁጥር ሶስት ርግጥም አቶ መለስ አንዳለው የአዲሳባ ስራ አስኪያጅነት ስልጣን በከንቲባው በላይ ነው የከተማዋ የዝርፊያ ማእከል የሆኑት እንደ ማዘጋጃ ቤት መሬት መንገድ ውሀ በቁጥጥር ስር የሚውሉት በስራ አስኪያጁ ነው ኢህአዴግ ቢሮ ከንቲባ ማን ይሁን ከሚለው በላይ የሚያጨቃጭቀው ስራ አስከከያጅ መምረጥ ላይ ነበር። በዳግም ምርጫ ዓም ኢህአዴግ መዲናይቱን በተቆጣጠረ ወቅት አቶ በረከት ቢሮ ውስጥ እኔ ህላዌ ካሚል ፀጋዮና ፍሬህይወት ተሰብስበን ከንቲባ ስራ አስኪያጅ የካቢኔ አባል እየመለመልን ነበር ስብሰባው ሳይጠናቀቅ ከቤተ መንግስት የአቶ መለስ ስልክ ተንጫረረ። በሁለተኛ ደረጃ ሀይሌ ፍስሀ ቢሆን የሚል አስተያየት አለኝ የህውሀት ቢሮ ለመስጠት አንገራግረው ነበር ግን አዲሳባ ላይ ጠንካራ ሰው መመደብ ወሳኝ መሆኑን ነግሬያቸው ፍቃደኛ ሆነዋል እናም መኩሪያ የመጀመሪያ ምርጫዬ ቢሆንም ደኢህዴን ካለበት የሰው ሀይል እጥረት አኳያ ሀይሌ ፍስሀ ቢሆን ይሻሳላል አለ የፍርዬ ቁንጥጫ አጥንቴን ዘልቆ ተሰማኝ መኩሪያ ሀይሌ ስራ አስከከያጅ ሆነ በረከትና አርከበ ቦታ ሳይቀያየሩ ቀረ። በመሆኑም መመሪያ ቁጥር ሶስት ብቻ ሳይሆን የማስተር ፕላን ክለሳ ተቀናጅተው መፈፀም ይኖርባቸዋል መመሪያው ወጥቶ ማስተር ፕላኑ ባይሻሻል ከወንጀለኝነት አያድንም ሚኒስትር መኩሪያና ስራ አስኪያጅ ሀይሌ ፍስሀ ተቀናጅተው ህገ የህውሀት ካድሬውንና የመንገዶች ባለስልጣኑን አስመደበ ቀጥሎ መኩሪያ ሀይሌን በመጨረሻም የቅርብ ዘመዱን ሀይሌ ፍስሀ በዳግም ምርጫ ዓም ኢህአዴግ መዲናይቱን በተቆጣጠረ ወቅት አቶ በረከት ቢሮ ውስጥ እኔ ህላዌ ካሚል ፀጋዮና ፍሬህይወት ተሰብስበን ከንቲባ ስራ አስኪያጅ የካቢኔ አባል አየመለመልን ነበር ስብሰባው ሳይጠናቀቅ ከቤተ መንግስት የአቶ መለስ ስልክ ተንጫረረ። ይህ ቡድን እ ታቸኛው የአህዴድ መዋቅር አደረጃጀት ያለው ሲሆን በቀላሉ አመጵ ማቀጣጠ የሚችል ብቃት አለው በተለይም በሁለተኛ ደረጃ እና ከፍተኛ ትምህ ተቋማት የሚገኙ ተማሪዎችን በመኮርኮር ሀገር አቀፍ ነውጥ ሊፈጥር ይችላ በሶስተኛ ደረጃ ያለው በአርከበ አቁባይ ሚኒስትር መኩሪያ ሀይሌና የአዲሳባ ስራአስኪያጁ ሀይሌ ፍስሀ የሚመራ ቡድን ነው ይህ ቡድን ግቡ የጀመረውን ዝርፊያ አጠናከሮ መቀጠል ብቻ ነው ለዚህም ስራና ከተማ ልማትን አንደ መሳሪያ ይጠቀማል ይህ መንግስታዊ ስልጣን በአንድ በኩል ማስተር ፕላን ኢንዱስትሪ ዞን የልማት ኮሪደርተመጋግቦ ማደግ ወዘተ የሚባሉ አንፀባራቂ ቃላቶችን በማምጣት የአውሮፓ ከተሞችን የሚመሳሰሉ የከተማ ፕላኖችን አዘጋጅቶ በመልቀቅ የማማለል ስራ ይሰራል። አነዚህ ምሁራን ሲቻላቸው በሀገሪቱ ህግ መሰረት ትክከለ ስራ ሲሰሩ ጫናውን መቋቋም ሲያቅታቸው ደግሞ በግል ፕሬሶች ኢህአዴግ ሰው በኢህአዴግ ቤት መኖር ሁሌም ከኋላ እንደ ጅራት የሚጐተት ጉድ ለውና ቀኑን ጠብቆ ሌላ ተአምር ተሰማ ወይዘሮ ገነት አበራ የአዲሱ ከንቲባ አርከበ እቁባይ የፉይናንስና ኢኮኖሚ ቢሮ ሀላፊ ሆና ካቢኔውን ተቀላቀለች ከፊት መስመርም ተሰለፈች ታሪክም ራሱን ደገመ መጀመሪያ አሳዛኝ ቀጥሎ ቧልት በሚመስል መንገድ ብዙዎች በአርከበ ጊዜ የነበረውን ማዘጋጃ ቤት ባለ ሶስት በር ያለው አዳራሽ ስያሜው ተቀይሯል አድርገው ይቆጥሩት ነበር ታዲያ ወደ አልፍኙ ለመግባት የበሩን ቁልፎች የያዙት ሰዎች ሶስት ነበሩ። በአቶ መለስ የፍራቻ ቻርተር መሰረት አዲሳባ በአስር ከፍለ ከተማ የተከፈለች ሲሆን የአራቱ ከፍለ ከተማ ከንቲባዎች አርከበ ከትግራይ ይዞአቸው እንዲህ ነበር የሆነው የመጣው የህውሀት ካድሬዎች ነበሩ ቂርቆስ አተይ በአሁን ሰአት የኤፈርት በህላዌ ቢሮ የከተማው ኢህአዴግ ከንፍ ስራ አስፈፃሚዎች የስራ ማርኬቲንግ ዴሬከተር የካ ግርማጺዮን በአሁን ሰአት የአፉር ጋምቢላ ግምገማ እያደረግን ነበር። የበረከት ከተማ ቀመሶች ከላይ ባለው ካቢኔ ደረጃ ይህን ይመስላሉ ወደ ከፍለ ከተማ ሲወረድ ደግሞ ለመጻፍ እንኳን ይዘገንናል ታሪክ ነውና ምን ይደረጋል ቋጽጃዣሄ የሃረኝነፉ ለንድ ጳግሮ በመቶ በአቶ መለስ የፍራቻ ቻርተር መሰረት አዲሳባ በአስር ከፍለ ከተማ የተከፈለች ሲሆን የአራቱ ከፍለ ከተማ ከንቲባዎች አርከበ ከትግራይ ይዞአቸው የመጣው የህውሀት ካድሬዎች ነበሩ ቁርቆስ አተይ በአሁን ሰአት የኤፈርት ማርኬቲንግ ዴሬከተር የካ ግርማጺዮን በአሁን ሰአት የአፉር ጋምቤላ ቤኔሻንጉል ሱማሌ የበላይ ጠባቂ ላፍቶ ሀይሌ ፍስሀ በአሁን ሰአት የአዲሳባ ስራ አስኪያጅ ቦሌ ሀስላሴ የትግራይ ዞን አስተዳዳሪ። ከንቲባ ባልሆኑባቸው ከፍለከተሞች ደግሞ ምከትል ነበሩ ኮልፌ ነጋ በርሄ በአሁን ሰአት የኢህአዴግ ስልጠና ማእከል ካድሬአራዳ መውጫ ስራና ከተማ ልማት አዲስ ከተማ ታደለ ፓስታ ድርጅት ስራ አስኪያጅ ቦሌ ዝተንሳይ ስራና ከተማ ልማት ጉለሌ ከበደ ብሩስራና ከተማ ልማት ልደታ ዘሩ የገቢዎች የሰው ሀይል ዳሬክተር በፊት መስመር ላይ የህውሀት ካድሬዎች እንዲሰለፉ የተደረገው በታቀደ መልኩ በአቶ መለስ አባይ ፀሀዮና አርከበ መቀናጆ ነበር። ከአለታት በአንዱ ቀን አስደንጋጭ ነገር ተከሰተ እንዲህ ነበር የሆነው በህላዌ ቢሮ የከተማው ኢህአዴግ ክንፍ ስራ አስፈፃሚዎች የስራ ግምገማ እያደረግን ነበር ግምገማው እየጠጠረ ሲሄድ ኦህዴድ ለመዲናይቱ የወከለው የማእከላዊ ኮሚቴ አባል ቀንአ ሶና የሚባል ካድሬ ስቅስቅ ብሎ አለቀሰ በፍጹም መጽናናት አቃተው ህላዌ ተደናግጦ እኔ ቢያዝንና ፀጋዬ ሀይለማርያም ለብቻ ወስደን አንድናግባባው አዘዘን ካሚል ቢሮ ይዘነው ሄድን ከብዙ ማግባባት በኃላ የአአምሮ ጭንቀት እንደያዘው ነገረን ምድር ሰማይ እንደዞረበት በአይኑ እንቅልፍ ከዞረ ወራት እንዳለፈ አጫወተን ምከንያቱ ደግሞ በምርጫ ብጥብጥ ወቅት የሞቱ ህፃናትን በመመልከቱ ከጭንቅላቱ ማውጣት አንዳልቻሰለ ነገረን የቀናአ ልቅሶ ለወራት ማባራት አልቻለም አማራጭ ሲጠፉ እንባውን የሚጠብቅለት ቦታ ተገኘ እምባ ጠባቂ ኮሚሽን የህዝብ አምባ ጠባቂ ተቋም የፓለቲካና ህግ ጉዳዮች ሀላፊ በመሆን የተቋሙ ሁለተኛ ሰው ሆነ እንደ እውነቱ ከሆነ ቀንአ የዋህና ሆደ ባሻ ካድሬ ነበር የቀንአን እምባ ባስጠበቅን በሳምንቱ የልደታ ከንቲባ የነበረው ቢያዝን ልብሱን ቀዳደደ እኔና ፀጋዬ በድጋሚ አደራ ተጣለብን የሚሆን አልነበረም ቢያዝን ለያዥ ገናዥ አስቸገረ። ይህንንም መስበር ይኖርብናል በማለት በተደጋጋሚ ሲገልጽ ነበር የአሱን ንግግር ተከትሎ በአቅም ግንባታ ቢሮ በተዘጋጀው የስልጠና ሰነድ ላይ ያህሉ ሲቪል ሰርቪስ አማራ መሆኑ ፍትሀዊ እንዳልሆነና በተራዘመ ጊዜያቶች ቢሮው የማመጣጠን ስራ እንደሚሰራ አስታወቋል ከጉራጌ ተወላጆች ጋር ተያይዞ የነበረው ውሳኔ በተቻለ መጠን በፓርቲ አመራር ደረጃ እንዳይመጡ መከላከል ነበር ርግጥ በዚህ ጉዳይ የመጀመሪያወ ተጠያቂ አቶ መለስ ሲሆን አርከበ የማስፈፀም ሚና ነበረው በዚህ ምክንያት በአርከበ የከተማ ካቢኔ ውስጥ የጉራጌ ተወላጅ የሆነ ካድሬ አልነበረም ከፍ ከተማ ከነበረው ስራ አሰፈጻሚ ውስጥ ሁለት ካድሬዎች ብቻ የጉ ተወላጆች ነበሩፋ። ርግጥ በዚህ ጉዳይ የመጀመሪያው ተጠያቂ አቶ መለስ ሲሆን አርከበ የማስፈፀም ሚና ነበረው በዚህ ምክንያት በአርከበ የከተማ ካቢኔ ውስጥ የጉራጌ ተወላጅ የሆነ ካድሬ አልነበረም ከፍለ ከተማ ከነበረው ስራ አሰፈጻሚ ውስጥ ሁለት ካድሬዎች ብቻ የጉራ ተወላጆች ነበሩ። እነዚህ ካድሬዎች ከከተማ እስከ ትምህርት ቤት ያሉትን የለው በህውሀት ካድሬዎች ጠቀጠቆቁት ፐ ኮሚቴዎች አንደ አውነቱ ከሆነ የትምህርት ቢሮ የዝጉብኝ ግምገማውን አጠናቆ ውጤቱ ይፉ ሲደረግ ያልደነገጠ አልነበረም ቢሮው የለውጥ ሀይል አይደሉም ብሎ ካባረራቸው ዐ የአማራ ተወላጆች ሆኑ በተቃራኒ በመላው አዲስ አበባ በሚገኙ ክለንክ የቴክኒክና ሙያ ትምህርት ቤቶችና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የተመደቡት ባለስልጣናት ኣ ዲኖችና ርአሰ አብዛኛው የህውሀት አባላት ሆኑ። በዚህ የተማረረው ዶክተር ዘሪሁን የተስፉ መቁረጥ ዥዋዥዌ ሲጫወት ከረም በከተማ ደረጃ የነበረው ዝቅጠት በክፍለ ከተማ ደረጃ ተመሳላይ ነበር የቂርቆስ የካ ጉለሌ ላፎቶ ልደታ ኮልፌ አራዳ ቦሌ ከፍለ ከተማ ትምህርት መምሪያ ሀላፊዎች የህውሀት ካድሬዎች ሆኑ ሁለት ከፍለ ከተማ ብቻ አዲስ ከተማ ወሮ አበዜ እና አቃቂ አቶ ግርማ ጀርመን ከሌላ ተቀላቀሏቸው አንድ ከአማራ አንድ ከኦሮሞ በጥሬው የሚበላባቸው በከተማው ስር የሚገኙ ኮሌጆች ፕሬዝዳንቶችና የትምህርት አመራሮች ውስጥ ከዐ በላይ የህውሀት ካድሬዎች ሆኑነ። የአቶ መለስም ሆነ አባይ ንግግር ትከከል ነበር የአዲሳባ ኢህአዴግ መዋቅር እንኳን የመሪነት ሚና ሊጫወት ቀርቶ ለህዝብ ጭራነት ብቁ አልነበረም ካድሬውና አባላቱ በተግባር ኢህአዴግ አልነበሩም ዘባተሎውጌ አሊ አብዶ ጨምሮ የአብዮታዊ ዲሞክራሲ ምንነትና ግብ ምን እንደሆነ የማያውቁ ነበሩ አቶ መለስ ይሄንን ከፍተት በማየት ነበር የተማረ ሰው ፈልጉ ያለው። ኢህአዴግ ከፍተኛ የአርሶ አደር ፍቅርና ድጋፍ ያተረፈ ድርጅት ነው በረከት ስምኦን ሁለት ምርጫዎች ወግ ኢህአዴግ በምርጫ አሸናፊ ሆኖ የሚወጣባቸው ምከንያቶች በዝርዝር የቀረቡት በመላ ሀገሪቱ የሚገኙ የድርጅቱ ካድሬዎችና አባላት በስነ ምግባር መመሪያው ላይ በፕላዝም ሁለትዮሽ ኮንፍረንስ በተካሄደ ወቅት ነበር የፌደራልና አዲሳአባ ካድሬዎች በማዘጋጃ ቤት አዳራሽ የከልል ካድሬዎች ደግሞ በተዘጋጁላቸው ማአከል በመሰብሰብ በኮንፍረንሱ ተሳትፈዋል። ከዚህ በተቃራኒው የመታፈን እድል ካጋጠማቸው ግን የአብዮታዊ ዲሞከራሲ የተሻለ አማራጭነት አብሮ ይታፈናል ተቃዋሚዎችንም አርቃናቸውን ማስቀረት አይቻልም የተተነተነ የፓሊሲ አማራጭ እንደሌላቸው ህዝቡ መገንዘ አንደማይችል ተገለፀ ይህ ሳይሆን ቀርቶ የመታፈን አድል ካጋጠማቸ አመለካከታቸው ወደ አደባባይ ካልወጣ አብዮታዊ ዲሞክራሲ የአስተሳ ልእልናውን ማረጋገጥ ስለማይቻል የተቃዋሚ አስተሳሰብ ውስጥ ውስ የመፉፉት እድል ያገኛል የሚል ነበር ይህን ሀሳብ ለማጠናከር በኢህአዴግ ቢሮ ሁለት ሰነዶች ተዘጋጅተው ካድሬው እንዲሰለጥንበት ተደረገ የመጀመሪያው ሰነድ የህዝብ ግንኙነት መርሆዎች በሚል ርእስ የተዘጋጀ ሲሆን ስለ ህዝብ ግንኙነት ምንነት ብሄራዊ መግባባት የኢህአዴግ የህዝብ ግንኙነት አላማና ግቦች የዲሞከራሲና አስተምህሮ ተቋማት ፓለቲካ ፓርቲዎች ወዘተ የሚያነሳ ነበር ሁለተኛው ሰነድ በነፃነት ያልተገለፀ ማንኛውም ሀሳብ አይታወቅም ያልታወቀ ደግሞ አይሸነፍም የሚል ይዘት ያለው ነበር። ይልቁንስ ፍራቻው በዚህ ምርጫ ምክንያት ኢህአዴግ እንዳይዘናጋና ተስፉ ያደረጋቸው ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ለውጦች እንዳይደናቀፉ ነው እንደዚህ አይነት ምቹ ፓለቲካዊ ሁኔታ ይዘን እንከን የለሽ ምርጫ ያላካሄድን መቼ ልናካሂድ ነው በማለት በምርጫው ኢህአዴግ እንደሚያሸንፍ በአርግጠኝነት ተናግሯል ታታታ ተቃዋሚዎች ለዲሞክራሲ ግንባታችን አስተዋጽኦ አላቸው ከ ዓም በኃላ በኢህአዴግ ከፍተኛ ካድሬዎች ተነስቶ አከራካሪ የነበረው ተቃዋሚ ፓርቲዎች ለዲሞከራሲያዊ ስርአት ግንባታ አስተዋጽኦ አላቸውየላቸውም የሚለው ነበር ይህ ከርከር የመጨረሻውን ድምዳሜ ባይለውጠውም ኢህአዴግ የስልት ለውጥ አድርጓል። ስለዚህም በአዲሳባ የተመዘገበው ልማት በአቶ መለስ መልካም ፍቃደኝነት ላይ የተመሰረተ እንደ ሰጐን እንቁላል በተደረገ ከትትል ሲሆን ምንጩ ደግሞ መለወጥን ከእምነት የወሰደ ሳይሆን ምርጫ የፈጠረው ፍራቻና መረበሸ ነበር በመሆኑም በኢህአዴግ ግንዛቤ ወደ ምርጫ ሲገባ እንደ ማሸነፊያ ምክንያት የተወሰደው አዲሳባ የሚታይ ለውጥ አምጥታለች የከተማዋን እድገት ህዝቡ መመስከር ጀምሯል የስራ አድል ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ ተፈጥሯል የሚል ነበር ይህ በመሆኑ ለኢህአዴግ ማሸነፍ ምቹ ኢኮኖሚያዊና ፓለቲካዊ ምህዳር ተፈጥሯል የሚል ድምዳሜ ተይዞ ነበር ቋድጁታታ ምአራፍ አስራ አምስት የምርጫ ዋዜማ ፕሮፌሰር መራራ በአይናችን ስር ቁጭ ባሉበት ወንበር ወደታች ሲሰምጡ ተመለከትን በረከት ስምኦን የሁለት ምርጫዎች ወግ ከመስከረም በፊት ኢህአዴግ ምርጫ እመራበታለሁ ብሎ ባወጣው አቅድም ሆነ የተቃዋሚዎች የሀይል አሰላለፍ ትንታኔ ላይ ቅንጅት የሚባል ፓርቲ አልነበረም ቅንጅት ለኢህአዴግም ሆነ ለሌሎች ተቃዋሚ ድርጅቶች ብራ መብረቁ ነበር። በሁለተኛ ደረጃ የኢትዮጵያ ህዝብ ለተማረ ሰው ያለው ከበሬታ አጅግ በጣም ትልቅ እንደሆነ ኢህአዴግ ይገነዘባል። በአራተኛ ደረጃ እነዚህ በቅንጅት ስር የተሰባሰቡ ምሁራን የሚያደርጉት የምርጫ ቅስቀሳና ክርከር ወትሮ ከተለመደው የኢህአዴግ ፓሊሲዎች በመፈፀም ሂደት የታዩ የአፈጻጸም ድክመቶችን በማሳየት ላይ ብቻ የተመረኮዙ ምአራፍ አስራ አምስት የምርጫ ዋዜማ ፐሮፌሰር መራራ በአይናችን ስር ቁጭ ባሉበት ወንበር ወደታች ሲሰምጡ ተመለከትን በረከት ስምኦን የሁለት ምርጫዎች ወግ ከመስከረም በፊት ኢህአዴግ ምርጫ እመራበታለሁ ብሎ ባወጣው አቅድም ሆነ የተቃዋሚዎች የሀይል አሰላለፍ ትንታኔ ላይ ቅንጅት የሚባል ፓርቲ አልነበረም ቅንጅት ለኢህአዴግም ሆነ ለሌሎች ተቃዋሚ ድርጅቶች ብራ መብረቁ ነበር በህብረተሰቡ ዘንድ ታዋቂ የሆኑት እነ ፕሮፌሰር መስፍን ዶክተር ብርሀኑ ዶከተር ያቆብ ዶክተር በፍቃዱ ይሳተፉሉ ብሎ የገመተ አልነበረም እንኳን እኛ አቶ መለስም ሆነ የደህንነቱ መስሪያ ቤት የሚያውቀው ነገር አልነበረም ከዓመታት በኋላ ከበረከት እንዳረጋገጥኩት እነዚህ ምሁራን ለተቃዋሚዎች የኋላ ደጀን እንደሚሆኑ የተጠበቀ ቢሆንም በግላጭ የተቃዋሚ ፓርቲ ይመሰርታሉ ሌላውንም ያቀናጃሉ የሚል ግምት አልነበረም የምሁራን ተሳትፎና እንድምታው ኢህአዴግን ከሚያስደነግጠው ነገር አንዱ ኢትዮጵያዊ አጀንዳ ያላቸው ታዋቂ ሰዎችንና ምሁራንን በተቃዋሚ ፓርቲ ውስጥ ሲያገኛቸው ነው በተለያዩ ምክንያቶች የመጀመሪያው ኢህአዴግ በውስጠ ድርጅት መመሪያ ደረጃ ምሁራን አንዳይቀላቀሉት ገድቦ የተቀመጠ በመሆኑ ሌላው ፓርቲ በሩን በርግዶ ን ከተቀበላቸው የተሻለ የፓሊሲ አማራጮችን ስለሚያቀርቡ የኢህአዴግ ተቃዋሚዎች አማራጭ ፓሊሲ የላቸውም የሚለው ክስ ታሪካዊ ይሆናል ከዚህም በተጨማሪ በታቀደ መልኩ በሀገሩ ጉዳይ ላይ ባይተዋር እንዲሆን የተደረገው የምሁሩ ክፍል የፓለቲካ መድረኩን መቀላቀል ይጀጆምራል። በብዙዎቹ ከፍተኛ ካድሬዎች እምነት ጠባብነት የተወለደውና የፉፉው በትምክህት ምክንያት ነው በዚህም ምክንያት ኢህአዴግ ጠባቦች ብሎ የፈረጃቸው የፕሮፌሰር በየነ እና ዶክተር መራራ ፓርቲዎች ዋነኛ ስጋቶቹ አይደሉም እንደውም ለማጣፈጫነት ይፈልጋቸዋል በመሆኑም ኢህአዴግ ወደ ምርጫው ሲገባ ሙሉ በሙሉ እንደሚያሸንፍ ግብ ይዞ የገባው እነዚህን ተቃዋሚዎች ታሳቢ በማድረግ ነበር ርግጥም እነዚህ ተቃዋሚዎች በተናጠል አዲሳአባ አማራ ከልል የሀገሪቷ ከተሞች አምቦ አርሲ ወለጋ ሀድያ ሊፎካከሩ ይችሉ ይሆናል እንጂ በሌላው ቦታ ከባድ ይሆንባቸው ነበር ቋጽጽዣዛዣ ከአዲሳአባ አንፃር መነሳት ያለበት ጥያቄ ቅንጅት ባይፈጠር ናሮ የመዲናይቱ የምርጫ ውጤት ምን ይሆን ነበር። ርግጥም አንዱ አንደኛው ወገብ ላይ የተጣበቀ ተባይ አድርገው የሚተያዩትን ኢንጅነር ሀይሉ ሻወልና ልደቱን የመሳሰሉ ሰዎች ማቀራረብ መቻል በኢህአዴግ ውስጥ ለነበርን ካድሬዎች ሳይቀር አስደናቂ ነበር ይህ በመሆኑ የተበታተኑ አቅሞች ተሰባሰቡ ኢዴአፓ አና መኢአድ በገነቡት አጥር ላይ ቆሞ የነበረው ህዝብ አንደ በርሊን ግንብ አጥሩን አፈራረሰው ልክ አቶ መለስ በድህረ ምርጫ ግርማሣሩ ወቅት እነ ዶከተር ብርሀኑ ነጋን ቤተመንግስት ጠርቶ ያስቸገራችሁን አጥር ላይ ቆማችሁ ነው እንዳለው በመሆኑም በአንድ በኩል ኢህአዴግ ባልገመተውና ባላቀደው ሁኔታ ቅንጅት መፈጠሩ በሌላ በኩል ቅንጅትን የመሰረቱት ሰዎች ተክለሰውነት ከኢህአዴማግ ካድሬዎች ገዝፎ መታየቱ አንግበውት የነበረው ኢትዮጵያዊነት አጀንዳ በምርጫ ክርከሩ ወቅት በአግባቡ ራሳቸውን መሸጣቸውና አማራጭ ፓሊሲ መያዛቸው የምርጫ የፓለቲካ ምህዳር በሀገር ደረጃ ግልብጥብጡን አወጣው መስከረም ሳይጠባ የምናሸንፍባቸው ምክንያቶች ተብለው በኢህአዴግ የቀረቡት ቁምነገሮች በዜሮ ተባዙ። ከበደ ብሩ ሪፓርት ማቅረቢያው ሲደርስ ጉሮሮውን ስሎ አኔ የምከታተለው በጉለሌ ቀጨኔ አካባቢ ያለውን የምርጫ ከልል ነው በዚህ ክልል የሚኖረው አብዛኛው የህብረተሰብ ክፍል የደቡብ ኢትዮጵያ ብሄረሰብ ሆኖ በሸመና ስራ የሚተዳደር ነው በዚህም ምከንያት የፈጠርነው የሸማኔ ኔትወርክ ነው እስከ አሁን ድረስ በሰራነው ጠንካራ የፓለቲካ ስራ እንዲፎካከሩ የማድረግ አካሄድ እንዲቀር ማድረጉ ነበር ርግጥም አንዱ አንደኛው ወገብ ላይ የተጣበቀ ተባይ አድርገው የሚተያዩትን ኢንጅነር ሀይሉ ሻወልና ልደቱን የመሳሰሉ ሰዎች ማቀራረብ መቻል በኢህአዴግ ውስጥ ለነበርን ካድሬዎች ሳይቀር አስደናቂ ነበር ይህ በመሆኑ የተበታተኑ አቅሞች ተሰባሰቡ ኢዴአፓ እና መኢአድ በገነቡት አጥር ላይ ቆሞ የነበረው ህዝብ እንደ በርሊን ግንብ አጥሩን አፈራረሰው ልክ አቶ መለስ በድህረ ምርጫ ግርግሩ ወቅት እነ ዶክተር ብርሀኑ ነጋን ቤተመንግስት ጠርቶ ያስቸገራችሁን አጥር ላይ ቆማችሁ ነው እንዳለው በመሆኑም በአንድ በኩል ኢህአዴግ ባልገመተውና ባላቀደው ሁኔታ ቅንጅት መፈጠሩ በሌላ በኩል ቅንጅትን የመሰረቱት ሰዎች ተክለሰውነት ከኢህአዴግ ካድሬዎች ገዝፎ መታየቱ አንግበውት የነበረው ኢትዮጵያዊነት አጀንዳ በምርጫ ክርከሩ ወቅት በአግባቡ ራሳቸውን መሸጣቸውና አማራጭ ፓሊሲ መያዛቸው የምርጫ የፓለቲካ ምህዳር በሀገር ደረጃ ግልብጥብጡን አወጣው። ብዙ የተለፉበት ሰላማዊ ሰልፍ ምርጫ አንድ ወር ሲቀረው ከተፈጠሩት ስራዎች ሌላኛው በመስቀል አደባባይ ሰላማዊ ሰልፍ ማድረግ ነበር የሰላማዊ ሰልፉ ምክንያት ኢህአዴግ በምርጫ ክርክሩ ወቅት የደረሰበትን ከፍተኛ ሽንፈት ለመቀልበስ አንደ አንድ አማራጭ በመወሰዱ ነበር በየእለቱ ማታ ኢህአዴግ ቢሮ በምናደርገው ግምገማ መሬት አንቀጥቅጥ ሰላማዊ ሰልፍ ማድረግ እንደምንችል መግባባት ላይ ተደረሰ ይህን ማድረግ የምንቸልባቸው ምክንያቶች በዝርዝር ሺህ ሰዎች በኔትወርኩ እንዲታቀፍ አድርገናል። መአድ በአማራ ከልልና በሌሎች አማርኛ ተናጋሪ በሚበዛባቸው ክልሎች ሰፊ ማህበራዊ መሰረት ነበረው የሰው ለውጥ ሳያመጣ ስያሜውን የቀየረው የኢንጅነሩ ድርጅት ቁልቁል የወረደው በዚህ ምክንያት እንደሆነ ይገመታል በመሆኑም ኢህአዴግ የጠራውን የቅዳሜ ሰላማዊ ሰልፍ ለማስተናገድ የተዘጋጀነው በአንደዚህ አይነት አጣብቂኝ ሁኔታ ውስጥ ሆነን ነበር እስከ ረፉዱ ድረስ የአቶ መለስ መገኘት ያልተነገረበት ምክንያትም ይህ ነው ይሁን አንጂ የተፈራው ቀርቶ ከአንድ ሚሊዮን በላይ የሚሆን ህዝብ መስቀል አደባባይን አጥለቀለቀ አቶ መለስ በብርሀን ፍጥነት ልጆቹን ይዞ መጣ። ሁሉም ወደ የኢህአዴግ ምርጫ ታዛቢ የተመደቡ አባላት እየደወሉ ከእንቅልፉቸው ይቀሰቅሳሉ በቅንነቱ የማውቀውን ፀጋዬ የሚባል የወረዳ ካድሬ ይዢ በየምርጫ ጣቢያው ኦረንቴሽን ለመስጠት ተንቀሳቀስን ከማዘጋጃ ቤት የተሰጠኝን ስልኮች ለጣቢያው አዛዣች አደልኳቸው አቶ በረከት የምርጫ ስነምግባሩን ሲያወያየን ምንም አይነት የመንግስት ንብረቶችን መጠቀም አይቻልም ቢልም በተግባር የሆነው ግን በተቃራኒው ነበር ለምሳሌ በአዲሳባ ለሚገኙ የኢህአዴግ ምርጫ ጣቢያ አስተባባሪዎች የተሰራጨውን ስልከ ወጪ የተከፈለው ፒያሳ የሚገኘው ማዘጋጃ ቤት ነበር ስልኮቹ ከአንድ ሳምንት በላይ ካድሬዎች እጅ ቆይተው ስለነበር አስተዳደሩ ከመቶ ሺህ ብር በላይ ወጪ አድርጓል አሳዛኙ ነገር ስልኮቹ ወደ ወረዳ ምርጫ መከተታተያ ማእከል ከተሰባሰቡ በኃላ ባለቤት ስላልነበራቸው አባሎቻችን ሰሜን አሜሪካ እና አውሮፓ ያሉ ዘመዶቻቸው ጋር ሳይቀር ይደውሉ ነበር። አዲሳአባ በሰባት ማዘዣ ጣቢያ ተከፈለች ከፍለ ከተማ እና ቀበሌ ባልተገለፀ አዋጅ አንዲፈርሱ ተደረገ ነባሩ መዋቅር ከስራ ውጪ ተደረገ አርከበን ከትግራይ አጅበውት የመጡት ካድሬዎች የሰባቱ ማዘር ጣቢያ ሀላፊዎች ተደረጉ አርከበ እቁባይ ፊት አውራሪያቸው ሆነ እያንዳንዱ ውሳኔ በእነሱ ስር ማለፍ ግዴታ ሆነ ከየትኛውም የኢህአዴግ ካድሬዎች በላ ቂም የቋጠሩት እነዚህ የህውሀት ካድሬዎች ከተማዋን ራቁቷን ለማስቀረ ዘመቻ ጀመሩ በአስተዳደሩ ቋት ውስጥ ያለው ገንዘብ ሙሉ በሙሉ አንዲወጣ ተደረገ ለዓመታት ተቋርጦ የነበረው የመደበኛ ደሞዝ ጭማሪ ተፈቀደ። አዲሳአባ በሰባት ማዘዣ ጣቢያ ተከፈለች ክፍለ ከተማ እና ቀበሌ ባልተገለፀ አዋጅ አንዲፈርሱ ተደረገ ነባሩ መዋቅር ከስራ ውጪ ተደረገ አርከበን ከትግራይ አጅበውት የመጡት ካድሬዎች የሰባቱ ማዘዣ ጣቢያ ሀላፊዎች ተደረጉ አርከበ አቁባይ ፊት አውራሪያቸው ሆነ አያንዳንዱ ውሳኔ በእነሱ ስር ማለፍ ግዴታ ሆነ ከየትኛውም የኢህአዴግ ካድሬዎች በ ቂም የቋጠሩት አነዚህ የህውሀት ካድሬዎች ከተማዋን ራቁቷን ለማስቀ ዘመቻ ጀመሩ በአስተዳደሩ ቋት ውስጥ ያለው ገንዘብ ሙሉ በሙሉ እንዲወጣ ለዓመታት ተቋርጦ የነበረው የመደበኛ ደሞዝ ጭማሪ ተፈቀደ። ፎ ነበር በሚል ተገለፀ ኢህአዴግ በከተሞች ሙሉ በሙሉ በገጠር ደግሞ በጥቂት ቦታዎች ውድቀት ያጋጠመው ህዝቡ ለምንግዜውም ኢህአዴግን ማየት አልፈልግም የሚሻሉኝ ተቃዋሚዎች ናቸው ከሚል መነሻ አንዳልሆነ ህዝቡ በጊዜያዊ ቅሬታና ብሶት ተነሳስቶ ለኢህአዴግ የደውል ማንቂያ የተቃውሞ ድምፅ አሰምቷል ተባለ ከተቃውሞ አንጻር ልዩ ትኩረት የተሰጠው የመልካም አስተዳደር እጦት ነበር የዚህ ግምገማ ይዘቶች ኢህአዴግ የህብረተሰቡን ችግር ለማዳመጥ የሚያስችል ጆ አልነበረውም አሳምኖ ከማሰራት ይልቅ በአስተዳደራዊ ጫናዎችና የተለያ አስገዳጅ ተጽእኖዎችን እንጠቀም ነበር ፀረዲሞክራሲያዊ አካሄዳ ህብረተሰቡ እንዲያማርርና ተስፉ እንዲቆርጥ አድርጐታል ለመልካም አስተዳደር እጦት ምክንያት የሆኑ ችግሮችን ተቋማዊ በሆነ መንገድ አልፈታንም የሚል ነበር ፐፅፀ ቭጩፀ ፐዐዐ በሁለተኛ ደረጃ ኢህአዴግ ሽንፈት ያጋጠመው የተጀመሩት ተስፉ የልማት ስራዎች አእጅማግ በጣም ትንሽ እና ዘግይተው የተጀመሩ በመሆኖ አንደሆነ ተገለፀ በተለይም በከተሞች ኢህአዴግ ስራ የጀመረው ዘግይቶና በቁጥቁጥ በመሆኑ የስራ አጥነት ቁጥር በተለይም በወጣቱ አደገኛ ደረጃ ላይ መድረሱ ለምርጫው መሸነፍ አበይት ምክንያት እንደሆነ ተነገረ። ማ ይዘቶች ሣ ን ህአዴማ የህብረተሰቡን ችግር ለማዳመጥ የሚያስችል ጆሮ አልነበረውም አሳምኖ ከማሰራት ይልቅ በአስተዳደራዊ ጫናዎችና የተለያዩ አስገዳጅ ተጽእኖዎችን አንጠቀም ነበር ፀረዲሞክራሲያዊ አካሄዳችን ህብረተሰቡ እንዲያማርርና ተስፉ እንዲቆርጥ አድርጐታል ለመልካጆ አስተዳደር እጦት ምክንያት የሆኑ ችግሮችን ተቋማዊ በሆነ መንገድ አልፈታንም የሚል ነበር ፕፖፅፅ አ ሬሬ ፐዐዐ ፎ በሁለተኛ ደረጃ ኢህአዴግ ሸንፈት ያጋጠመው የተጀመሩት ተስፉ ሰ የልማት ስራዎች አጅግ በጣም ትንሸ እና ዘግይተው የተጀመሩ በመሆናቸ አወቃቀር ላይ የተመሰረተ አንደሆነ ተገለፀ በተለይም በከተሞች ኢህአዴግ ስራ የጀመረው ዘግይቶና በቁጥቁጥ በመሆኑ የስራ አጥነት ቁጥር በተለይም በወጣቱ አደገኛ ደረጃ ላይ መድረሱ ለምርጫው መሸነፍ አበይት ምክንያት እንደሆነ ተነገረ ከማእከል በወረደው ሰነድ ላይ በተደረገው ውይይት ካድሬዎች አስርተ አመታትን በስልጣን ላይ ቆይተን አንዲዚህ አይነት ግምገማ ተገቢ አይደለም ለወጣቱ ስራ መፍጠር የመንግስት ሀላፊነት መሆኑ አየታወቀ አደገኛ ቦዘኔ ፍንዳታ የሚሉ ቃላትን መጠቀም በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ አቅጣጫ ተከትለናል ወጣቱ በአገሩና በመጻኢ እድሉ ላይ ተስፉ በመቁረጥ ስደትን እንደ አማራጭ ወስዷል ወጣቱ በሀገሩ ጉዳይ ላይ ባይተዋር አንዲሆን ተደርጓል። ኢህአዴግ የከተማው ህዝብ ያለበትን ችግር በመረዳትና ከስሩ ለመንቀል በማሰብ ልማታዊና ዲሞክራሲያዊ ፓሊሲዎችን ቀርጾ እየተንቀሳቀሰ ባለበት ሁኔታ ህዝቡ መፃኢ እድሉን የሚያጨልም ውሳኔ መወሰን እንደማይገባው በማመልከት ምርጫ ከመካሄዱ በፊት በነበሩት ሁለት አመታት በሀገራችን ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ ባለሁለት አሀዝ እድገት ማስመዝገባችንን እየተመለከተ ድምጹን ለፀረ ዲሞክራሲ ሀይሎች መስጠት ሚዛናዊ አይደለም በማለት ይወቅሳል በተለይም የአዲሳባ ህዝብ በአጭር ጊዜ ውስጥ አይቶ የማያውቀውን ልማት በተመለከተበት ሁኔታ ተስፉውን የሚያጨልም ውሳኔ መወሰኑ የተሸከመው ጥገኝነት በቀላሉ የማይራገፍ መሆኑን እንደሚያሳይ ሰነዱ አስምሮበታል ኢህአዴግ ለከተማው ህዝብ ከፍተኛ በጀት በመመደብ ከ በላይ ኮንደሚኒየም ገንብቶ የቤት ባለቤት እያደረገ ባለበት ወቅት ለአስር ሺዎች የጥቃቅንና አነስተኛ ተቋማት የመስሪያ ሼዶችንና መሸጫዎችን በመንግስት ወጪ ሰርቶ ባስረከበበት ሁኔታ ሌሎች መሰረተ ልማቶች በተለይም ትምህርት ቤቶች ጤና ጣቢያዎችና ደረጃቸውን የጠበቁ መንገዶች ተገንብተው ለአገልግሎት በቀረቡበት ሁኔታ የመዲናይቱ ነዋሪ ፀረ ልማት ሀይሎችን መምረጡ የጠገኝነት ሰለባ በመሆኑ እንደሆነ ሊታወቅ እንደሚገባ የቀረበው ጽሁፍ አመላክቷል። ለምሳሌ እኔ በቀጥታ ከተከታተልኳቸው የምርጫ ከልሎች አንዱ በሆነው ወረዳ ቄራና ጐፉ ሰፈር የቅንጅት አጩ ከ ሺህ በላይ ድምፅ ሲያገኝ የኢህአዴግ አጩ የነበረው ገብረዋህድ ሺህ አካባቢ አግኝቷል ከምርጫ በኃላ የአዲሳአባን የፓለቲካ ስራ አቅጣጫ ለማስቀመጥ ስንሞከር አንደ ግብአት ከተጠቀምንባቸው ነገሮች አንዱ በመዲናይቱ ምርጫ ከልሎች የኢህዴግ አጩዎች ያገኙትን የድምፅ መጠን ነበር። በተለይም የአዲሳባ ህዝብ በአጭር ጊዜ ውስጥ አይቶ የማያውቀውን ልማት በተመለከተበት ሁኔታ ተስፉውን የሚያጨልም ውሳኔ መወሰኑ የተሸከመው ጥገኝነት በቀላሉ የማይራገፍ መሆኑን እንደሚያሳይ ሰነዱ አስምሮበታል ኢህአዴግ ለከተማው ህዝብ ከፍተኛ በጀት በመመደብ ከዐ በላይ ኮንደሚኒየም ገንብቶ የቤት ባለቤት እያደረገ ባለበት ወቅት ለአስር ሺዎች የጥቃቅንና አነስተኛ ተቋማት የመስሪያ ሼዶችንና መሸጫዎችን በመንግስት ወጪ ሰርቶ ባስረከበበት ሁኔታ ሌሎች መሰረተ ልማቶች በተለይም ትምህርት ቤቶቹ ጤና ጣቢያዎችና ደረጃቸውን የጠበቁ መንገዶች ተገንብተው ለአገልግሎት በቀረቡበት ሁኔታ የመዲናይቱ ነዋሪ ፀረ ልማት ሀይሎችን መምረጡ የጠገኝነት ሰለባ በመሆኑ እንደሆነ ሊታወቅ አንደሚገባ የቀረበው ጽሁፍ አመላክቷል በፀረ ዲምክራሲ የሥወረረ የከፉማ መዎቅረ ኢህአዴግ ጥገኛ ሀይሎች ብሎ በፈረጃቸው ሰለባ ከመሆን አንፃር የአዲሳአባ ህዝብ ብቻ ሳይሆን በመዲናይቱ የነበሩ የኢህአዴግ ካድሬዎች አባላት ተጠቂ እንደነበሩ ተገልጾ ነበር። እንደዚህ አይነት ፍረጃና አካሄድ እንደማያዋጣ የተገነዘበው አቶ መ ኢህአዴግ እንዲሆነ አራሱ የሚመራው የጉራጌ መራሹን አብዮት የሚቀለብስ ብሎ የሰየመው አቢይ ኮሚቴ አቋቋመ ዶከተር ካሱ ኢላላን የኮሚቴው ጠርናፊ አደረገ ከአባላቱ መካከል ካሚል ኢህአዴግ ቢሮ ትእግስቱ የጉራጌ ዞን ሊቀመንበርን ሺሰማ የአዲሳባ ኢህአዴግ ዞን አንድ ሊቀመንበር ፈለቀ የዞን ሶስት ድርጅት ጉዳይ ሚፍታህ ስራና ከተማ ልማትዳንኤል የጉለሌ ካድሬና በመሀል ከድርጅት የተባረረ ሰለሞን ኢትዮጵያ ሬድዮ ስራ አስኪያጅ ይገኙበታል። ይህን ድምዳሜ ተከትሎ የተወሰኑ ውሳኔዎችና የተሰሩት ስራዎች የኢትዮጵያን የፓለቲካ መድረከ ኢህአዴግ በብቸኝነት እንዲቆጣጠረው አድርጓል በመጀመሪያ የተከናወነው አራቱ የብሄር ድርጅቶች አሉኝ ከሚሏቸው ካድሬዎች አንድ አንድ ሺህ በድምሩ አራት ሺህ መልምለው ሲቪል ሰርቪስ ኮሌጅ አንዲያስገቡ ተደረገ በረከት ስምኦን ለሁለት ወር የፓርቲውን የህዝብ ግንኙነት መርሆዎች አሰለጠነ ይህን ተከትሎ በሁሉም የፌደራል ተቋማት የልማት ድርጅቶች የፓርላማ ጽህፈት ቤት ምርጫ ቦርድ የአዲሳባ መስተዳድር ውስጥ ከ ካድሬዎች የህዝብ ግንኙነት ሀላፊና ኮሙዩኒኬተር የሚል ስያሜ በመስጠት ተመደቡ። ዕ ይህን ድምዳሜ ተከትሎ የተወሰኑ ውሳኔዎቸና የተሰሩት ስራዎቸ የኢትዮጵያን የፓለቲካ መድረከ ኢህአዴግ በብቸኝነት እንዲቆጣጠረው በመጀመሪያ የተከናወነው አራቱ የብሄር ድርጅቶች አሉኝ ከሚሏቸው ካድሬዎች አንድ አንድ ሺህ በድምሩ አራት ሺህ መልምለው ካል ሰርቪስ ኮሌጅ እንዲያስገቡ ተደረገ በረከት ስምኦን ለሁለት ወር ፖርቲውን የህዝብ ግንኙነት መርሆዎች አሰ ለጠነ ይህን ተከትሎ ው ብ ይህን ተከትሎ በሁሉም ቦርድ የአዲሳባ መስተዳድር ውስጥ ከ ሀላፊና ኮሙዩኒኬተር የሚል ስያሜ በመሰጠት ። የአዲሳባ ህዝብ የወሰነው ውሳኔ እል ስለከተተው የበቀል ጅራፉን ለማጮህ በየጊዜው የጨረባ ተዝካር የሚደገስ ከተማ ለማድረሣ በምርጫ ማግስት አቶ መለስ አጥር ሲያፈርስ የተመለከቱት እነ ምእራፍ አስራ ዘጠኝ ያልተቋጨው የፊንፊኔ አጀንዳ የአዲሳባ ህዝብ ቅንጅትን አንደመረጠ ቅንጅት ያድነው ፍቃዱ የአህዴድ ድርጅት ጉዳይ ሀላፊ ከምርጫ በፊት ኦህዴድ የተመሰረተበትን ቀን በየአመቱ በአዲሳባ ባከበረ ቁጥር በድርጅቱ አባላት ግልፅ ተቃውሞዎች ይቀርቡ ነበር የታሰሩ የሜጫና ቱለማ መረዳጃ ማህበር አመራሮች ይፈቱና ካሳ ይከፈላቸው በማለት አነዚህ ሰዎች የታሰሩበት ምከንያት የኦሮሚያ ዋና ከተማ ከአዲሳባ ወደ ናዝሬት አዳማ መዘዋወሩን በመቃወማቸው ምክንያት በ ዓም በመስቀል አደባባይ ሰላማዊ ሰልፍ በማድረጋቸው ነበር። የአዲሳአባ ፓለቲካ ምህዳር በተቃራኒው የአዲሳአባ የፓለቲካ ምህዳር በግለሰብ መብት ላይ ያነጣጠረ በመሆኑ ኦሮሚያ ጋር ካለው ነባራዊ ሁኔታ መገታተሩ አይቀርም በአርግጥ በግለሰብ ላይ የሚመሰረት የዲሞክራሲ ስርአት የቡድን መብትን ማጣጣም እድሉ ከፍተኛ ቢሆንም አብዛኛው የአዲሳባ ህዝብ በየትኛውም የብሄር ማእቀፍ የተደራጁ ፓለቲካ ፓርቲዎች ውስጥ መመደብ እንደማይፈልግ በተለያዩ ጊዜያቶች አረጋግጧል ለዚህ አባባል ማሳያ እንዲሆን በምርጫ ማግስት ኢህአዴግ ነዋሪውን በብሄር ማደራጀት አርግፍ አድርጐ በመተው ወጣቶች ሴቶችና ነዋሪዎች የሚሉ ፎረሞች እንዲፈጠሩ ያደረገበት ምክንያት ከላይ የተጠቀሰው እውነታ ነበር አንዲህ ነበር የሆነው በብሔር ላይ የተመረኮዘ የቡድን መብት ዋነኛ አቀንቃኝ የሆነው ኢህአዴግ የህልውና ጥያቄ ሲያጋጥመው ተንሸራቶ ህዝቡን በማህበራዊ ቦታው ለመከፉፈል የሞከረው በዚህ ተጨባጭ እውነታ ነበር የ ዓም የአዲሳአባ የፓለቲካ ስራ አቅጣጫ ለማስቀመጥ ከአቶ መለስ ጋር በነበረን ስብሰባ ከአንግዲህ በአዲሳባ ምድር የብሄር አደረጃጀት መከተል ራስን ለተደጋጋሚ ሽንፈት ማዘጋጀት ነው የመዲናይቱ ነዋሪ በተለይም ወጣቱ የዘር አጀንዳ እንዲነሳበት አይፈልግም በማለት ተናግሮ ነበር ይህን የአቶ መለስ ውሳኔ ተከትሎ ከህውሀት ውጭ ያሉት የብሄር ድርጅቶች እጃቸውን ከአዲሳአባ አነሱ። በፎቶ ግራፉ ወይዘሮ አዜብ ዋልዋን በአግርሞት ትመለከታለች ኩማ ደመቅላ መክታር ከድርና ዶክተር ሙላቱ ተሾመ ይስቃሉ ጉባኤው በተካሄደ በሳምንቱ ስራ አስፈፃሚው ሳይጠራ የኢህአዴግ ፈና ህገ ደንብ ተሻሻለ የአዲሳባ ወጣት ከሌላው አካባቢ በተለየ አዴማ አባል መሆን ከፈለገ በብሄር ድርጅት መታቀፍ ሳያስፈልገው ዘው ና መሆን አንደሚችል ይፉ ሆነ ይህም ኢህአዴግ የግለሰብ አባል ውን ህግ እንዲሻሻል አደረገ ከመዲናይቱ ባኤ አባረ ይቱ ኢህአዴግን በራሱ ርግጥም ክስተቱ ታሪካዊ ነበር ኢህአዴግ የመኖርና ያለመኖር ጥያቄ ያነጣጠረ በመሆኑ ኦሮሚያ ጋር ካለው ነባራዊ ሁኔታ መገታተሩ አይቀርም በአርግጥ በግለሰብ ላይ የሚመሰረት የዲሞክራሲ ስርአት የቡድን መብትን ማጣጣም እድሉ ከፍተኛ ቢሆንም አብዛኛው የአዲሳባ ህዝብ በየትኛውም የብሄር ማእቀፍ የተደራጁ ፓለቲካ ፓርቲዎች ውስጥ መመደብ እንደማይፈልግ በተለያዩ ጊዜያቶች አረጋግጧል። የአዲሳባ ወጣት ከሌላው አካባቢ በተለየ የኢህአዴግ አባል መሆን ከፈለገ በብሄር ድርጅት መታቀፍ ሳያስፈልገው በግለሰብ ደረጃ መሆን አንደሚችል ይፉ ሆነ ይህም ኢህአዴግ የግለሰብ አባል የለውም የሚለውን ህግ አንዲሻሻል አደረገ ከመዲናይቱ ኢህአዴግን በራሱ ጉባኤ አባረርነው ርግጥም ክስተቱ ታሪካዊ ነበር ኢህአዴግ የመኖርና ያለመኖር ጥያቄ ። ቀጥሎ አሊ አብዶን አስፈራርቶ ቦሌ ላይ አይን መሬት ወሰደ የትምህርት ቢሮ ቁሳቁስና ማቴሪያል በመጠቀም ቪላ ቤት ሰራ ምርጫ ዘጠና ሰባትን ተከትሎ በተካሄደው መሬት ወረራ በራሱ ስም ሁለት በልጁ ስም ሁለት መሬት ወስዶ ሸጠ ቦሌ የገነባውን ቪላ ቤት ምርጫው በተካሄደ በሳምንቱ በግማሽ ሚሊዮን ብር አሻገረ አርከበ በሲኤምሲ ከተገነቡት የአስተዳደሩ ቤቶች ውስጥ ሩብ ሚሊዮን የጨረታ ዋጋ የተለጠፈበትን ቤት ጨረታውን በማንሳት በሰባ ሺህ ብር ያውም በሀያ አመት ተከፍሎ በሚያልቅ ዱቤ ሰጠው አንድ የቀድሞ ጓደኛው በእግርህ ስትሔድ ማየት አልፈልግም ብሎ የ ሺህ ብር መኪና በስጦታ መልክ ሰጠው ገሬ ቀልደኛ ነው በንዴት ተንተከትኮና አይኑ ቀልቶ የሚያዳምጠውን በረከት ስምኦን መምከር ጀመረ። አምስት ኪሎ ከሚገኘው ሲኖዶስ ጀርባ አንድ በህዝብ የሚተዳደር አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ነበር ይህ የከተማዋ አይን ቦታ ላይ የተቋቋመ ትምህርት ቤት ከ አመት በላይ ያስቆጠረ ሲሆን ባለቤቱ የአካባቢው ህዝብ ነው ነዋፊው አንደ ማንኛውም የህዝብ ትምህርት ቤት ከመንግስት ድጋፍ አየተደረገለት ልጆቹን ያስተምርበታል። የቁረጠው ታሪኩ እንዲህ ነበር አምስት ኪሎ ከሚገኘው ሲኖዶስ ጀርባ አንድ በህዝብ የሚተዳደር አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ነበር ይህ የከተማዋ አይን ቦታ ላይ የተቋቋመ ትምህርት ቤት ከ አመት በላይ ያስቆጠረ ሲሆን ባለቤቱ የአካባቢው ህዝብ ነው። የ ተ ላቀለ ዶክተር አብርሀምና ሀስላሴ በግምገማው ላይ ዶከተር አብርሀም አንዲመጣ ግፊት ቢደረግም እረር በ ለአስቸኳይ ስራ ወደ ከልል ሄዷል በሚል እንዳይገኝ አደረገ ከምርጫ በኃላ የነበረው ጊዜ ለከንቲባ ጽቤት ሀላፊው ዶከተር አብርሀም ምቹ አጋጣሚ ነበር አዲሳባን ለማጥፋት ቆርጦ የተነሳው አርከበ ብዙዎቹ የፈፀማቸው ወንጀሎች በዶከተር አብርሀም አማካኝነት ነበር አቶ በረከት በመጽሐፉ ላይ ስልጣንን ለህዝብ ጥቅም እን ጥቅም ማካበቻ አላደረግንም በሚለው ስሌት መሰረት ዶከተር አብርሪ እንደሚታወቀው ከአሊ አብዶ ዘመን ጀምሮ የአዲሳባ አስተዳደር በተለያዩ ቦታዎች ዘመናዊ አፓርትመንቶችንና ቁጠባ ቤቶችን አስገንብቷል በፈረንሳይ ቃሊቲ ሲኤምሲና አቃቂ አነዚህ ቤቶች በተለያየ ጊዜ ለጨረታ ቀርበው መነሻ ዋጋቸው ከፍተኛ በመሆኑ ለብዙ አመታት ሳይሸጡ ቆይተው ነበር አን ፉይናንስ ምከትል ሚኒስትር ሆነ በሚቀጥለው የኢህአዴግ ዘመን ሚሂስትርነት ዓሽ ተሬንላይ ሚኒስትር አሊያም አምባሳደር ሲሆን በሙሉ ርሀምን እናገኛለን ኢኮኖሚውም ትውልድ ቁጥጥር ስር ይውላል። ዘወትር ህላዌ ነ የፈጠራው በረከት ለምን እንደጨከነበትና ሙልጭ አድርቱጭ ስ በት ምክንያት ለብዙዎቻችን ግልፅ ነበር ህላዌም ይህን በመገንዘብ ይመስላል ስቅስቅ ብሎ አለቀሰ እኔንና አጠገቤ ተቀምጣ የነ ች አኸዛ የምትባል የህውሀት ነባር ታጋይ አጀብነው አልቅሶ አስለቀሰን ው አባዱላ ሚደቅሳ ያነሳበትን በመስማቱ ከማናቸውም ምደባ ውጪ አደረገው ኢህአዴግ ቢሮ ቅሬታ በማቅረቡ የየካ ከፍለከተማ ድርጅት ጉዳይ ሀላፊ እንዲሆን ተደረገ ሁኔታው የማያዛልቅ እንደሆነ ሲገነዘብ አባዱላ ጋር ሽማግሌ በመላከ ይቅርታ ጠየቀ ይህን ተከትሎ የዱከም ከንቲባ አደረገው ወቅቶች አለፉና አቶ መለስ የባለስልጣናትን የሌብነት ደረጃ የሚያጠና ቡድን አቋቋመ የቡድኑ ሰብሳቢ ሐይለማርያም ደሳለኝ እንዲሆን አደረቱ አጥኝ ቡድኑ መረጃ ለማሰባሰብ ከያዛቸው ዝርዝሮች ውስጥ ሚደቅሳ በቅድሚየ ተመረጠ ስለ ወይዘሪት ገነት ከግርማጺዮን ጋር ስለነበረው ቃለ ምልልስ የአባዱላ ሹፌሮችና የተከለጻዲቅ ምደባ ማብራሪያ እንዲሰጥ ህላዌ ስሜቱ አፍንጫው ስር ብት ሆንም ቀላል ሰው ነው። ጎ ስሜት ስላልወጣ ህዝቡን ሊሳደብ ይቸላል አለኝ ከንዴት አና የበቀል ኮሚሽነር ወርቅነህ ገበየሁ የምንሰበስበው የአዲሳባ ህዝብ እንጂ መለዮ ለባሽ አይደለም አለኝ ከአቶ መለስ ጋር በተሰበሰብን ወቅት የብሄር አዘል ስብሰባ ይሻላለ የሚል አስተያየት በአርከበ አቁባይና በረከት ስምኦን ቀርቦ የነበረ ሲሆን አቶ መለስ ንዴት በተቀላቀለበት ሁኔታ ወደድንም ጠላንም የብሔር ፓለቲካ አዲሳባ ላይ አፈር ልሶ የማይነሳበት ደረጃ ላይ ደርሷል የሚል አስገራሚና ያልተጠበቀ አስተያ ሰጠ። ሆኖም ምእራፍ ሃያ አንድ የህዝብ መድረኮች ኢህአዴግ ከምንም ነገር በላይ ህዝቡን ያከብራልይፈራልም ሁሌም እንደሚለው ከህዝብ ውጭ ሌላ ጌታ የለውም በረከት ስምኦን የሁለት ምርጫዎች ወግ የመዲናይቱ ወኪሎች ት ሳባን ህዝብ ሙቀት ከምርጫ ግርግር ረገብ ማለት በኋላ የአዲ መለካት ያስችላሉ የተባሉ ውይይቶች አንዲጀመሩ ከአቶ መለስ ጋር በሚኖረን ሳምንታዊ ስብሰባ ተወሰነ ውይይቱ ነዋሪዎች ሴቶችና ወጣቶች በሚለ አንዲከፉፈልና ሶስት መድረኮች እንዲሆኑ አቶ መለስ አሳሰበን ወያዮች ዋነኛ መመዘኛ በግልፅ ተመዝግበው ከሚንቀሳቁ ተቃዋሚ አባላት ውጪ ሁሉንም የህብረተሰብ ከፍል የሚወከሉና ነዋሪወ ወኪሎቼ ናቸውብሎ ከሚያምንባቸው ጋር ብቻ እንዲሆን አቅጣ ተቀመጠ። ይህም ከዚህ በፊት ሲሰራበት የነበረው ሰዎችን በብሔር ማንነታቸ የመከፉፈልና ማወያየት ስራ አዲሳባ ላይ አንዲቋረጥ በምትኩ በማህበራ አድሜ አደረጃጀታቸው ብቻ እንዲሆን ተደረገ ከአቶ መለስ ጋር በተሰበሰብን ወቅት የብሄር አዘል ስብሰባ ይሻላ የሚል አስተያየት በአርከበ አቁባይና በረከት ስምኦን ቀርቦ የነበረ ሲሆን አ መለስ ንዴት በተቀላቀለበት ሁኔታ ወደድንም ጠላንም የብሔር ፓለቲካ አዲሳባ ላይ አረር የማይነሳበት ደረጃ ላይ ደርሷል የሚል አስገራሚና ያልተጠበቀ አስተያየ ሰጠ። ሜ ድረስ የከተማው ተላለፈው ደግሞ ክፍል ስድስት ምርጫ ምአራፍ ሃያ ሁለት የ ምርጫ አቅጣጫዎች በኢትዮጵያ የመድብለ ፓርቲ ዴሞክራሲ ተስፉ የለውም ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ በ ዓም በአዲሳባ ዳግም ምርጫ እንደሚካሄድ ከመታወጁ አንድ አመት በፊት በኢህአዴግ ቢሮ ምርጫውን ለማሸነፍ የሚያስቸሉ ዝግጅቶች ተደረጉ እነዚህ ቅድመ ዝግጅቶች ሁለት የተሳሰሩ አላማ ነበራቸውበምርጫ ለምን ተሸነፍን አንደዛ አይነት መጥፎ ታሪክ እንዳይደገም ምን ማድረግ ይኖርብናል የሚል እና ቀጣዩን ምርጫ በመቶ ፐርሰንት ለማሸነፍ ምን ማድረግ ይጠበቅብናል። የጥናቱ ዳራ ከቅድመ እስከ ድህረ ምርጫ እንዲሆን ተደረገ ሁሉን አሟጦ የሚወስደውን ስትራቴጂ የሚቀይሰው ደግሟ በህላዌ የሚመራ ሆኖ የኢህአዴግ ቢሮ ፕሮፐጋንዳ ካድሬዎችን የሚያቅፍ አንዲሆን ረገ ጥናቱን በአንድ ወር አጠናቀን ለአቶ መለስ ከማቅረባችን በፊት ከበረከት ጋር ለመገምገም የሁለት ሳምንት ቀጠሮ ያዝን እነሆ ቀኑ ደረሶ አቶ በረከት ቢሮ ሄድን በዚህ ስብሰባ የተወሰኑት ውሳኔዎች በመዲናይቱ ብቻ ሳይሆን በመላ ዮጵያ የሚካሄደውን የዲሞከራሲ ስርአት ግንባታ የማይሞከርበት ደረጃ ት። ውሳኔዎቹ በፓርቲ ደረጃም ኢህአዴግ ክፍል ስድስት ምርጫ ምእራፍ ሃያ ሁለት የ ምርጫ አቅጣጫዎች በኢትዮጵያ የመድብለ ፓርቲ ዴሞክራሲ ተስፉ የለውም ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ በ ዓም በአዲሳባ ዳግም ምርጫ እንደሚካሄድ ከመታወጁ አንድ አመት በፊት በኢህአዴግ ቢሮ ምርጫውን ለማሸነፍ የሚያስችሉ ዝግጅቶች ተደረጉ እነዚህ ቅድመ ዝግጅቶች ሁለት የተሳሰሩ አላማ ነበራቸውበምርጫ ሰምን ተሸነፍን አንደዛ አይነት መጥፎ ታሪክ አንዳይደገም ምን ማድረግ ይኖርብናል የሚል እና ቀጣዩን ምርጫ በመቶ ፐርሰንት ለማሸነፍ ምን ማድረግ ይጠበቅብናል። አቶ መለስ የሁለት ምርጫዎች ወሣ ከመታተሙ በፊት አስተጸ አንደሰጠው በረከት በምስጋና ከፍሉ ነግሮናል የአቶ መለስ አስተያ ከዘነጋቸው ነገሮች አንዱ በግንቦት ለአብዮታዊ ዲሞክራሲ ልዩ የሰጠውን መግለጫ ነበር በዚህ እትም አቶ መለስ በምርጫው በነበሩን አንዳንድ አቀራረቦች ኢንተርሀምዌይ ላይ ስህተቶች እንደነበ ተገንዝበናል በማለት ስህተቱን አምኖ ነበር ቋ ሌላው በቡድኑ ጥናትም ሆነ በአቶ በረከት አስተያየት የኢህአዴግ ከፍተኛ ካድሬዎች በምርጫ ክርክር ወቅት ያሳዬች ደካማ ነበር። ሦ በ ጥናት መሰረት እነዚህ ውድድሮች በተመሳሳይ ጊዜ ል ምክንያት የአዲሳባ ምርጫ በፓርላማው ላይ አሉታዊ ተጽእኖ ሂል ነበር የፌደራሉን አስቀድሞ በሁለት አመቱ የአዲሳባ ቢሆን የከተማው ህዝብ በፌዴራል ደረጃ ኢህአዴግ መንግስት ሆኖ እያየ ከተማዋን ሃዒያስተ ስተዳድሩ ተቃዋሚዎችን የመምረጥ ፍላጐት አያድርበትም ተባለ። ከእንግዲህ በእነዚህ አካባቢዎች የሚካሄደው ምርጫ ጉንጭ አልፉ ከመሆን አይዘልም የሚገርመዉ የኢትዮጵያ የምክር ቤት አባላት እንደ አንድ ሀገር ህዝብ ቢቆጠሩ በአፍሪካ እነ ላይቤሪያ ጋቦን ናሚቢያንና ቦትስዋናን በመቅደም ከአፍሪካ ሀገሮች ኛ ደረጃ ላይ ይቀመጡ ነበር ከ ኢትዮጵያ ህዝብ ውስጥ በሳይ የሚሆነው ከ አመት በታቸ ሊዮን በላይ ሊሆን እንደማይቸል ሊዮን ህዝብ ከሚሊዮን በላይ ራት በአባላት ብዛት በአለም የቁጥሩን አስደንጋጭነት ወደ ጐን ትተን በህገ መንግስቱና በአቶ መለስ የዲሞክራሲ ስርአት ግንባታ በኢትዮጵያ የሚለውን መጽሐፍ ላይ እንደሰፈረ እነዚህ የምከር ቤት አባላት እውን የህዝብን ቀጥተኛ ተሳትፎ ያረጋግጣሉ ወይ የሚለውን ጥያቄ ማንሳቱ ተገቢ ይሆናል። አቶ አብነት ከዚህ በተጨማሪም በሸራተን አዲስ ባዘጋጀው ገቢ ማሰባሰቢያ ሙሉ ወጪውን በመሸፈን ከ ሺህ በላይ ኢህአዴግን መታደጋቸው ተገለፀ አብዮታዊነትን አሰናብቶ በምትኩ ታዋቂነትን የተካው ኡ የምልመላ መስፈርት ኢህአዴግን በቅርፅና አደረጃጀት ባይቀይረውም ይ ሙሉ በሙሉ በሚባል መልኩ ቀይሮታል የቀድሞ ወታደር የከፍተኛ ማ መኮንኖች ለኢህአዴግ ከፍተኛ ጥላቻ ያላቸው የእድር አመራሮች የሀይማ መሪዎች ፓርቲውን ወከለው በየደረጃው በሚገኙ ምክር ቤቶች ውስጥ ተሳታፊ ሆነዋል አንዳንዶቹ በከፍተኛ አመራርነት ሳይቀር ተሹመው ነው ለአብነትም ያህል ቀድሞ በኢህአዴግ ካድሬዎች በአከራሪነት የነበረው የአዲሳባ እስልምና ምክር ቤት ፀሀፊ ሼህ ኤሊያስ ሰይድ የከ ሰው ፖርቲው በተደጋጋሚ የመርህና አቋም ለውጦችን እያደረገ ጮሹዱሙሜ መመ እ። በዚህ ምርጫ አብላጫውን ያገኙት ሊብራል በተቃራኒው በረከት ጽፎ ባስነበበን የሁለት ምርጫዎች ወግ መጽ ላይ የሚያዝያ ሰልፎች በሚለው ርእስ ስር ከላይ የተቀመጠውን በመገልበጥ ኢህአዴግ ከሀያ አመታት በፊት የመድብለ ፓርቲ ስርአት ግን የመረጠበት ምከንያት ዲሞክራሲያዊ ምርጫ የህዝብ መብት ከመሆኑ መሰ ጉዳይ የተነሳ ብቻ አልነበረም የተቃዋሚ በተለይም ህገ መንግስቱን ተፃ በፓሊሲ ልዩነት ዙሪያ ተወዳድሮ ለመመረጥ የሚሻ ጠንካራ ታማኝ ተቃ መኖር ለዲሞከራሲ ስርአት ጤንነት የራሱ የሆነ አስተዋጽኦ ስላለው ነበር ይላል ከ ከች ከላ ፈብ የሚቻለው በኢትዮጵያ የመድብለ ፓርቲ ስርአት አለ ። በመሆኑም መድብለ ፓርቲ ስርአት ለመመስረት ከሁለት እስከ አስር የፓለቲካ ፓርቲዎች መገኘትን አንደ መሰረታዊ ነገር የተቀመጠው በኢትዮጵያ የሚሰራ አይደለም ከሁሉም በላይ ኢህአዴግ የሚመራበት አብዮታዊ ዲሞክራሲ ርእዮተ አለም የተፈጥሮ ባህሪው መድብለ ፓርቲን የሚያበረታታና የሚፈጥር አይደለም ዜጐች ሲነሱና ሲቀመጡ ሲበሉና ሲተኙ በህልማቸው ሳይቀር ስለአንድ ነገር ብቻ እንዲያስቡ ማድረግን እንደ ግብ የሚወስድ ፍልስፍና የተለየ አማራጭን ሲቀበል የሚችል ተክለ ሰውነት ሊኖረው አይችልም ይህ አስተሳሰብ ገዥ ሆኖ የበላይነት ካላረጋገጠ በስተቀር ሀገሪቷ የመበታተን አደጋ ሊያጋጥማት ይችላል ከዚህ በፊትም ኢትዮጵያ አጋጥሞት የነበረውን መስቀለኛ መንገድ በድል የተሸጋገረችው በአብዮታዊ ዲሞክራሲ ነው ብሎ የሚያምን ድርጅት አብዛህነትን ሊከተል የሚችል መተከል አይኖረውም ቋጽህሄ ኢህአዴግ እንደ መድብለ ፓርቲ ሁሉ አብዮታዊ ዲሞከራሲን አስመልከቶ የሚሰጠው ትርጉምና መፃኢ እድል ከሁኔታዎች ጋር የሚለዋወጥና ከዘመን ዘመን የሚለያይ ነው ኢህአዴግ ባጋጠመው የውስጠ ድርጅት ቀውስና የአለም አቀፍ ሁኔታ መቀያየር ምክንያት አብዮታዊ ዲሞከራሲ ለሶስት ያህለ ጊዜያት ሙሉ ልብሱን ቀይሯል። ዘሩ ከምርጫ በኃላ ተክሌን እአንዲያባርረው ተልእ ተሰጠው ዘሩ የአራዊት ባህሪ ያለው በጫካ ህግ የሚመራና እንቁራ ዝሆን የሚያሳከል ሰው ነው የግንቦት ሰባቱ ምርጫ በልደታ ያልተበቀ ነገር ይዞ ብቅ በደህንነቶች ማስፈራራት ምከንያት ከምርጫው ራሱን እንዳገለለ በተነገ የቅንጅት አጩ ምክንያት ስድስት የኢህአዴግ እጩዎች እርስ በራስ ተፉጠ ብዙዎቻቸን በኢህአዴግ ነባር ታጋይነቱ ለሚታወቀው ምከንቲባ ህላዌ የ ግምታችንን ሰጠን በተቃራኒው የልደታ ህዝብ አምስት የቅንጅት እ ከመረጠ በኃላ ቀሪዋን ወንበር ለተክሌ ሰጠ በአዲሳባ ደረጃ ከነበረው የምክር ቤት ወንበር ውስጥ አንዴ የማይገባ ቃሎች ባለቤት ነበር ለተፃራሪ ወገን መ ይከታል። በአዲሳባ ምክር ናቱ ተብላ የተሰየመቸው የኢህአዴግ መቀመጫ ባዶዋን ቀረች ዕከል ሀቁ ይህ ሆኖ ሳለ አቶ በረከት ጽፎ ባስነበበን ወግ ላይ የኢህአዴግ ተወካይ የአዲሳባ ምከር ቤት አባል ሆኖ ቅንጅት በሚመራው ምክር ቤት ሊሳተፍ ተዘጋጅቶ ነበር ብሎናል የግንቦቱ ምርጫ በተጠናቀቀ በወራት ውስጥ ሀገር ጥሎ የወጣን ሰ ምከር ቤት ሊገባ ተዘጋጅቶ እንደነበር የተገለፀበት ምከንያት ግልፅ ነበ ኢህአዴግ በተሸነፈበት ሁኔታ የህዝብ ድምፅ እንደሚያከብር በተቃራኒው ተቃዋሚዎች ሙሉ በሙሉ ባሸነፉበት ሁኔታ የህዝብን ድምፅ ወደ ጐን ትተው አስተዳደሩን ለመረከብ አምቢተኝነታቸውን ለማሳየት ነበር ለጋራ ድል ያልታደለው የኢትዮጵያ ፓለቲካ። የም ከራራ ሰባ ቦርድ አጩ ምዝገባ ተጠናቆ ምርጫው ሁለት ሳምንት ንጋጭ ነገር ተከሰተ የቅርብ አለቃዬ ህላዌ ዮሴፍ ቢሮው ኝ ችላል ላይ የ ሚነሱበት ነገሮች ን የሚል ትእዛዝ ሰጠኝ ስላሉ በሁለት ቀን ውስጥ አጣርተህ በ ሁለተኛው ቀን ከመሬት አስተዳደር ሰራተኞችና የቀበሌ ካድሬዎች ሀቁ ይህ ሆኖ ሳለ አቶ በረከት ጽፎ ባስነበበን ወግ ላይ የኢህአዴግ ተወካይ የአዲሳባ ምከር ቤት አባል ሆኖ በሚመራው ምክር ቤት ሲሳተፍ ተዘጋጅቶ ነበር ብሎናል ቅንጅት የግንቦቱ ምርጫ በተጠናቀቀ በወራት ውስጥ ሀገር ጥሎ የወጣን ሰ ምክር ቤት ሊገባ ተዘጋጅቶ እንደነበር የተገለፀበት ምክንያት ግልፅ ነቢ ኢህአዴግ በተሸነፈበት ሁኔታ የህዝብ ድምፅ እንደሚያከብር በተቃራኒው ተቃዋሚዎች ሙሉ በሙሉ ባሸነፉበት ሁኔታ የህዝብን ድምፅ ወደ ጐን ትተው አስተዳደሩን ለመረከብ አምቢተኝነታቸውን ለማሳየት ነበር ለጋራ ድል ያልታደለው የኢትዮጵያ ፓለቲካ። ከደቂቃዎች በኋላ የኢህአዴግ የህዝብ ግንኙነት ሀላፊ ሴኮቱሬ ጌታቸው በኢንተር ኮም ደወለልኝ በረከት ያዘጋጀው የሚዲያ ተቋም አዲስ ነገር እንደሆነና ጋዜጠኛዋ ጽዮን ግርማ እንደምትባል ነገረኝ ኢንተርኮሙ ሳይዘጋ ስልኬ ጮኸ የአዲስ ነገር ጋዜጠኛዋ ጺዮን ነበረች በስብሰባ የወሰነውን ቃል በቃል ነገርኳት አቶ ይችላል ከእጩነት የተቀነሰው የአያት መኖሪያ ቤት ስራ ድርጅት በሙስና አስቸግሮኛል የሚል ቅሬታ ስላቀረበ ነው የሚባለው እውነት ነወይ ብላ የማላውቀውን ጥያቄ ጠየቀችኝ ለጊዜው በግለሰብ ጉዳዬ ላይ በዝርዝር መናገር እንደማልፈልግና ተጣርቶ ለህዝብ ይፉ እንደሚሆን ገልጩ ተሰናበትኳት አቶ በረከት ከግል ፕሬሶች አምርሮ የሚጠላውንና ከትሮይ ፈረሶች ጐራ የቀላቀለውን አዲስ ነገር ጋዜጣ የመረጠበት ምክንያት ለረጅም ጊዜ እንቆቅልሽ ሆኖብኝ ነበር ኮሙዩንኬሽን ጽቤት የእሱ ምክትል ሆኞ ስመደብ የሚስጥሩ ቁልፍ ተገለፀልኝ በንጋታው ቅዳሜ አዲስ ነገር ጋዜጣ ዜናውን በፊት ገፅ ይዛ ወጣገ የይችላል ከኢህአዴግ እጩነት መሰረዝ ምከንያት አያት ባቀረበበት ቅሬታ የሙስና ጥቆማ እንደሆነ እኔን እንደ ቃል አቀባይ በመግለፅ አቀረበች በወ ስለምርጫው ከተዘገቡትና ከተነበቡት ዜናዎች ትልቁ ሆነ እነ መላኩ ፉንታን የመሳሰሉ በሙስና የተጨማለቁ አጩዎች በየደረጃ በቀረቡበት ሁኔታ በጥቆማ ብቻ እጩን ማግለል በር ግጥም ትልቅ ዜና ነ የኢህአዴግ ሁሉን አሟጦ የመውሰድ ግብ የተቀየረበት ሁኔታም በተጨማሪ ሊያነጋግር ይችላል ጋዜጣዋ በወጣች አለት ባለው ከሰአት የመንግስት ቢሮዎች ሀ ታጋይ ካህሳይና ይችላል ቢሮዬ መጡ። የአዲሳባ ኢህአዴግን ወከለን መምህር ወንድሙ ደግሞ ህብረትን ወክለ ው ለሶስት ያህል ጊዜያቶችና ቦታዎቹ አፍሪካ ተን ጣዘጋጃ ቤት የምርጫ ከርክር አፍ ፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን ባህል ማአከልና በአቶ አርከበ አቁባይ የጥፉት ዘመን የአዲሳባ አማካሪ ምከርቢቤነ አመራር የነበረ መሳፍንት ሽፈራው ይህ እንደ ማያ የሚቀያየር ሰው በምርጫ ሁለትሺህ መጠሪያ ስሙ መሰፍን ነበረ የሚባል በአራዳ ከፍለ ከተማ የሚና ግለሰብ መላዉ ኢትዮጵያ ብሔራዊ ንቅናቄ መኢብን የሚባል የቤተሰ ድርጅት አቋቋመ ድርጅቱ አይደለም ሀገር አቀፍ የከልል ህልውና ሊኖረቦ የማይችለው መኢብን ምርጫ ቦርድ የሀገር አቀፍ ፓርቲነት እውቅና ሰጠ በ ወረዳዎች ላይ አህቶቹንአማቾቹንና ሌሎች የስጋ ዘመዶቹን በአጩ አቀረበ ለአስራ ሁለት የፓርላማ መቀመጫ እየተወዳደሩ ያሉትን ቤተ ዝርዝር ምርጫ ቦርድ ላከልን ስለ ግለሰቡ ማንነት የሚያሳይ መረጃ ደግየ ከደህንነትና ካድሬዎቻችን አሰባሰብን ታዲያ በማዘጋጃ ቤት በተ ካ ካሄደው የመጨረሻ በመኢብኑ የቤተሰ ከርክር ወቅት ተኮል አዝለን መደ። የአዲሳባ ህዝብ ምርጫ ምርጫ ። ብዙዎች ካድሬዎች እኔን ጨምሮ አቶ መለስ የወሰደው አርምጃ መንስኤ አህዴድን ለማባበል የሚለው በዳግም ምርጫ ዓም ኢህአዴግ መዲናይቱን በተቆጣጠረ ወቅት በረከት ቢሮ ውስጥ አኔህላዌካሚልፀጋዬና ፍሬህይወት ተሰብስበን ስራ አስኪያጅ የካቢኔ አባላት እየመለመልን ነበር ስብሰባው አንደ ረ ከቤተ መንግስት የአቶ መለስ ስልክ ተንጫረረ። በዳግም ምርጫ ዓም ኢህአዴግ መዲናይቱን በተቆጣጠረ ወቅት ቶ በረከት ቢሮ ውስጥ አኔህላዌዊካሚልፀጋዬና ፍሬህይወት ተሰብስበን ተባ ስራ አስኪያጅ የካቢኔ አባላት እየመለመልን ነበር ስብሰባው እንደ ረ ከቤተ መንግስት የአቶ መለስ ስልከ ተንጫረረ። እኔ ሳልሆን የከተማው ኢህአዴግ ከንፍና በዞን ያሉ ካድሬዎቻችን አጅግ አዝነ የእነ ዳባ ደበሌ ወደ አዲሳባ የመምጣትና ሲቪል ሰርቪሱን እንዲመሩ የመ ሚስጥር ወለል ብሎ የታየኝ በዚህ ወቅት ነበር እንዲህ ነበር የሆነው የወጣቶቹ ቅጥር የምዝገባ ሂደት መንግስታዊ ቅርጽ አንዲኖረ በሚገኘው ማዘጋጃ ጽቤት እንዲሆን ተደረገ በተስፉ ሲጠብቁ የመዲናይቱ ወጣቶች ማዘጋጃ አቅም ግንባታ ቢሮ ሄደው እንዲመዘገዝ ታች ላሉ ካድሬዎቻችን መመሪያ አስተላለፍን ፒያሳ ተጥለቀለቀች ክፍል ሰባት የአርማጌዶን ጦርነ ር ኒእን ምአራፍ ሃያ አምስት የሐመሩርሐ ፓለቲካ ዘርአይ አስግዶም የሚባል ቁጥር መደመርና መቀነስ የማይችል ሰው ኢቲቪ ሀሳፊ አደረጋቸሁ አቡነ ሳሙኤል ሲኖዶሱና አዲሲቷ ኢትዮጵያ ሚያዝያ ሁለት ሺህ አንድ ከፀጥታው ምክር ቤት አባላት ከፊሎቻችን የፓትሪያርኩ ጽቤት ተገኝተናል። ያለው ቅጥ ካጣ ጣልቃገ ብነት ሁሉን ለመቆጣጠር ከ ሚመ ቀስ በቀስ የተንጣለለው አዳራሽ ከአፍ እስከ ገደፉ በኢህአዴግ ሚኒስትሮችና ከፍተኛ ካድሬዎች ጥቅጥቅ አለ ከአንድ ሺህ በላይ ካድሬዎች ተገኙ መሆኑ መተማመን ላይ ተደረሰ አንዳንድ አስተያየቶች መሬት የሚወድፋ እልነበረም ከፍተኛ ካድሬዎች ያቀረቧቸው የፌደራል ጉዳዮች ሚኒስትሩ ዶር ሽፈራውና የትምህርት ምክትል ሚኒስትሩ ዶር አድሀኖም መድረኩን እንዲይዙ ተደረገ ሁለት ቀን ፕሮግራም የኢህአዴግ ቢሮ ሀላፊው ሙክታ የተያዘለት ስልጠና አጀንዳ በአዲስ ራአይ ላይ የወጣውና አንገብጋቢ በሆነው በኢህአዴግ ቢሮ ባለው ስታስቲክስ ሩ ከድር እንዲህ በማለት ተናገረ ። መቼ ይሆን ከዚህ ስራ የምትገላገለው አለው ባለቤቱ ወይዘሮ አዜብ ይህን ዱላ ቀረሽ ስድብ ህዝቡ አንዲሰማ ስለፈለገች ለሪፓርተር ጋዜጣ ባለቤት አሳልፉ ሰጠቸችው በዛው ሳምንት ሪፓርተር በርአሰ አንቀጹ ክቡር ከንቲባ ከቀለም መቀባት ስራ እንላቀቅ በማለት ጻፈ ጽጽዣ የፓለቲካ ደሀ በ ምርጫ ዋዜማ አርከበ ጥሩ የሰራ መስሎት የታክሲ ሹፌሮችን ሰብስቦ የቅጣት ምህረት አደረገ የነጋዴዎችን ውዝፍ ግብር በተመሳሳይ እንዲነሳ አደረገ ድርጊቱን የአዲሳባ ምርጫ የምናስተባብር ካድሬዎች ኢህአዴግ ቢሮ በሚኖረን የምሸት ስብሰባ ላይ በድል አድራጊነት ውስጥ ሆኖ ተናገረ። ጽፍ ቡምስላግ የ ዓም የአዲሳባ ዳግም ምርጫ እየተካሄደ ነው የአዲሳ ኢህአዴግ ከንፍ ስራ አስፈጻሚዎች ካሚል ቢሮ ተሰባስበን መርጦ የወጣወ ህዝብ በስልክ ከዞኖች እየተቀበልን ነው ትልቁ ፍራቻችን ህዝቡ ሊወ አይቸልም የሚለው ሆኗል አቶ መለስና በረከት ጭንቀት አርግዘዋል አብዶ እንዳጫወተን አርከበ ወደ አዲ የህውሀት ካድሬዎች ውስጥ አራቱን የ ለአምስት ከፍለ ከተሞች ደግሞ ምክ ቀትር አካባቢ ላይ ዩ ህላዌ ጣቢያው ምንም ሰው ዝር አይልም ሰት ስራ የታለ ብሎ ህላዌን አላገጠበት ይ አርከበ ደወለ። ድርጊቱን የአዲሳባ ምርጫ የምናስተባብር ካድሬዎች ኢህአዴግ ቢሮ በሚኖረን የምሸት ስብሰባ ላይ በድል አድራጊነት ውስጥ ሆኖ ተናገረ። ባላደራው በውስጥ የኢህአዴግ መመሪያ መሬት እንዳይሰጥ የተከለከለ ቢሆንም አርከበ ከስራና ከተማ ልማት አየተወረወረ ለሚፈልጋቸው ባለሀብቶች ይሰጥ ነበር የባላደራው ካቢኔ ከከንቲባ ብርሀነ ዴሬሳ ን ውጪ ተጠያቂነታቸውን ለአርከበ አድርገው ነበር ከቀናቶች በኃላ የውስጥ ሴራው የደረሰበት ከንቲባ ብርሀኑ ደሬሳ እያንዳንዱን የካቢኔ አባል አየጠራ ከአቶ አርከበና ኢህአዴግ ጋር እየተመሳጠራችሁ እንደሆነ ደርሼበታለሁ ከእንግዲህ ብሰማ እያንዳንድሸን አባርራለሁ ብሎ አስጠነቀቀ የሰውየው ንግግር ኢህአዴግና አቶ መለስ ቢሮ ድረስ ተሰምቶ ቁጣን ቀሰቀሰ አንዳንዶቻችን በአሳት ዳር ጨዋታችን ወቅት ለከንቲባ ብርሀነ ያለንን አክብሮት አንስተን አወጋን በተለይ ኢህአዴግ ከንቲባ ሊያደርጋቸው አይገባም ነበር የሚል ጭቅጭቅ በኢህአዴግ ቢሮ ስንሰማ ስለሰውየው ይዘን የነበረው አመለካከት የተዛባ መሆኑን አረጋገጥን። ባላደራው በውስጥ የኢህአዴግ መመሪያ መሬት እንዳይሰጥ የተከለከለ ቢሆንም አርከበ ከስራና ከተማ ልማት አየተወረወረ ለሚፈልጋቸው ባለሀብቶች ይሰጥ ነበር የባላደራው ካቢኔ ከከንቲባ ብርሀነ ዴሬሳ ውጪ ተጠያቂነታቸውን ለአርከበ አድርገው ነበር ከቀናቶች በኃላ የውስጥ ሴራው የደረሰበት ከንቲባ ብርሀኑ ደሬሳ እያንዳንዱን የካቢኔ አባል እየጠራ ከአቶ አርከበና ኢህአዴግ ጋር አየተመሳጠራችሁ እንደሆነ ደርሼበታለሁ ከአንግዲህ ብሰማ እያንዳንድሸን አባርራለሁ ብሎ አስጠነቀቀ የሰውየው ንግግር ኢህአዴግና አቶ መለስ ቢሮ ድረስ ተሰምቶ ቁጣን ቀሰቀሰ አንዳንዶቻችን በአሳት ዳር ጨዋታችን ወቅት ለከንቲባ ብርሀነ ያለንን አከብሮት አንስተን አወጋን በተለይ ኢህአዴግ ከንቲባ ሊያደርጋቸው አይገባም ነበር የሚል ጭቅጭቅ በኢህአዴግ ቢሮ ስንሰማ ስለሰውየው ይዘን የነበረው አመለካከት የተዛባ መሆኑን አረጋገጥን ምንም እንኳን የአርከበ ድርጊት አስከመጨረሻ ባይቋረጥም ርግጥ አቶ መለስ ባላደራ የሚል አስተዳደር መስርቶ ሲያበቃ የከተማዋን የልማትና አስተዳደራዊ ጉዳዮች ሪፓርት ከአርከበ መስማት አልነበረበትም ከአቶ መለስ ጋር በየሳምንቱ በሚኖረን ስብሰባ የመዲናይቱን የልማት አፈጻጸም ሪፓርት ከአርከበ አናዳምጣለን ከከተማ እስከ ቀበሌ የተቋቋመውን የባለ አደራ አስተዳደር የሰው ሀይል እንድንመደብ ያደረገው እኛን ነበር።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Comments:


memezon

Download options | Convert to Pdf | Book of the day

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact