Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ይህን መጽሐፍ ካነበቡ በኋላ ሌሎችንም አስተምሩ ስለ ኮሮና ቫይረስ ሀመምን ተቋቁሞ ለመቆየት ይቸገራሉ ለዚያም ነው ብዙውን ጊዜ እርጅና ሲመጣ ልዩ ልዩ ህመሞች ተያይዘው የሚመጡት ዶ ሰቦ ያሴወው ኮሮና ቫደረስ ርዐዐበ ሀክህ« የማህበራዊ ሚዲያ ገፆቻቸው መንግስታቸውን ሲያወግዙ በዚህ የቴክኖሎጂና ማህበራዊ ሚዲያም አስተዋፅዖ ያደረገበት ነበር ። ይ ቦሸ ለያሰው ኮርና ቫጃርረስ ርዐዐበ ህክህ« በአርግጥ በጥቅም ላይ ያዋሉ የሉም ይሁን እንጂ ከአሁን ቀደም የቀድሞዋ ሶቪዬት የአሁኗ ሩሲያ ኢቦላን ለባዮሎጂ የጦር መሳሪያነት ለመጠቀም ሙከራ ያደረገች የመጀመሪያዋ አገር ነች ሶቪዬት ሪፐብሊክ በቀዝቃዛው ጦርነት ወቅት ምርምር በማድረግ ጠላት በምትላቸው አገራት ላይ ለመጠቀም ትኩረት አድርጋ የሠራችባቸው ጀርሞች አነዚህ ነበሩ ፈንጣጣ አምጪው ቫይረስ ፀአኦ የአባ ሠንጋ በሽታ በኣአ የነርቭ በሽታ የሚያስከተለው ጀርም ቦቱሊዝም እንዲሁም ኢቦላ ዋና ዋና ተጠቃሽ ናቸው በአሁነ ወቅት የፈንጣጣ ቫይረስን በላብራቶሪ ደረጃ ከያዙ አገራት ውስጥ አንዲ ሩሲያ ናት ይህ በሽታ በውጤታማ የክትባት ዘመቻ ከምድረ ገፅ ቢጠፋም ቫይረሱ በአጋጣሚ አምልጦ ቢወጣ ወይም ሆን ተብሎ ቢለቀቅ እጅግ ተላላፊ በመሆኑ ብዙዎችን የመጨረስ አቅም አለው ለመሆኑ አንድ በአሸባሪነት የተፈረጀ ቡድን በአንድ አገር ላይ ይህን በሽታ አንዴት ሊያዛምተው ይችላል።
የፈላ ውፃ ድንችን ያለሰልሳል እንቁላልን ደግሞ ጠንካራ ያደርጋል ውጤቱን የሚወስነው አንተ የተሰራህበት ነገር እንጂ ውጫዊው ክስተት አይደለም ኳንተም ወርልድ በ እኤአ ሚሊየን ህዝብ አጥቅቶ ሚሊየን ህዝብ የፈጀው ኢንፍሎዌንዛ በመባል የሚጠራ የመተንፈሻ አካል ህመም የነበረ ሲሆን በአገራችን የህዳር በሽታ ይባላል ይህም በወቅቱ በአለም ጤና ድርጅት በአለም አቀፍ ወረርሸኝነት የተፈረጀ በሰው ልጅ ታሪክ ውስጥ ዘግናኝ አልቂትን ጥሎ ያለፈ ነበር ይህ አለም አቀፍ የመተንፈሻ አካል ወረርሽኝ ከፍተኛ አልቂትን ለማድረግ ያበቃው አንድም በወቅቱ የነበረው ዝቅተኛ የመከላከያና የህክምና አፀፋዊ መልሱ ሲሆን ሁለትም ደግሞ ሠዎች ለህመሙ ሠውነታቸው ብቁ የመከላከያ አቅም ስላልነበረው ነበር ፓንደሚክ ፍሉ በወቅቱ የተከሰተው በሰዎች ላይ ሲከሰት የነበረውና ዛአ የተባለው ቫይረስ በወፎች ላይ በብዛት ከሚገኘው የኢንፍሎዌንዛ ቫይረስ ጋር በብዛት ከሚኘው የኢንፍሎዌንዛ ቫይረስ ጋር ራሱን በማዳቀል ወደ አዲስ አይነት ዝርያ ማለትም ወደ ዘእ ስለተቀየረ ነበር ለዚህ ዲቃላ ቫይረስ ሠዎች የበሽታ መከላከያ ሃይል አላዳበሩም አለም የመፈወሻ መድዛኒትም ሆነ መከላከያ ክትባት አልነበራትም በአርግጥም በብዙሃኑ ዘንድ ወረርሽኙን ለመከላከል የሚያስችል ተገቢ ግንዛቤና አፀፋዊ ምላሽ ደካማም ነበር በወቅቱ የነበረው የአለም ህዝብ ቢሊየን የነበረ ሲሆን ምናልባትም የገዳይነት ዶ ሰቦስ ሰያሰሴው ኮሮና ቫደረስ ርዐዐበ ሀክህ« መጠኑን ወደዛሬው የአለም ህዝብ ብንቀየረው ኖሮ ከ ሚሊየኖች ህዝብ በላይ ይጨርስ ነበር አንደማለት ነው ይህ በወረርሽኙ ብቻ እንጂ በቀጣይ በሚፈጠረው የኢኮኖሚ ድቀት የሚሞተውን አይጨምርም አገራችንም ሆነች አለማችን በተለያየ ጊዜያት በተከሰቱ ወረርሽኞች አልፈዋል እያንዳንዱ ወረርሽኝና ጥፋት ዛሬ ላይ አለም ለደረሰበት ስልጣኔ ከፍተኛ ሚና ተጫውተዋል ይህ አዎንታዊ ጎናቸው ነው በቅርቡም የተከሰቱት እንደ ሳርስና ኢቦላም ለሰው ልጆች የማስጠንቀቂያ ደውል ሆነው አልፈዋል በታሪክ ውስጥ ከፍተኛ ተፅፅኖ ፈጥረው የነበሩ አንደ ፈንጣጣ ኩፍኝና ፖሊዮ በክትባት ሃይል አንዲጠፉ ተደርገዋል ይህ ክትባት እስኪገኝ ድረስ ግን ረጅም ጊዜ ፈጅተዋል ብዙ ጥፋቶችንም አስከትለዋል ቫይረሶች በባህሪያቸው አስቸጋሪ ናቸው አንደባክቴሪያ በቀላሉ በፀረባክቴሪያ መድሃኒቶች የምናክማቸው አይደሉም ለአብነት እንኳን በባለፉት አመታት ውስጥ ሚሊየን ህዝብ የጨረሰውን ኤችአይቪ ማጤኑ በቂ ነው ኤችአይቪ ፈውስና ክትባት የለሽ የአለማችን ሌላኛው የቫይረስ ወረርሽኝ መሆኑ ይታወቃል ኮቪድ በመባል የሚጠራው አዲሱ ወረርሽኝ ልክ አንደ ፍለ ከሰውና ከእንሰሳት ዝርያ የተዳቀለ በመሆኑ ከአሁን ቀደም በሰዎች ዘንድ ሲሰራጭ የነበረው የኮሮና ቫይረስ ከእንሰሳት ኮሮና ቫይረስ ጋር በመዳቀል የተገኘ አዲስ አይነት ዝርያ በመሆኑ የሰውነታችን የበሽታ የመከላከያ ፃይል ለቫይረሱ እንግዳ ነው አዲስ ዲቃላ ቫይረስ በመሆኑም ኖቭል አዲስ የሚባል ቅጥያ ተሰጥቷል ለዚህ ብቻ በቀላሉ ክትባትም ሆነ ፈዋሽ መድፃኒት ለማግኘት ታዲያ የሚያዳግት አይነት ነው ይሁን እንጂ ተገቢና አስፈላጊ የመከላከያ ስልቶችን ተግባራዊ ይ ቦሸ ለያሰው ኮርና ቫጃርረስ ርዐዐበ ህክህ« በማድረግ ልንከላከለው እንችላለን ትክክለኛ መከላከል በፍርሃት ላይ የተመሠረተ መሆን የለበትም ስለፈራን ልንከላከለው አንችልም በትክክለኛ እውቀት ላይ በመንተራስ ግን ስልቶቹን በየደቂቃው እያስታወሱ ማከናወን ያስፈልጋል ይህን መፅሐፍ ለማዘጋጀት የተገደድነውም ህዝባችን ባለማወቅ እንዳይጎዳ በሚል እሳቤ ነው ከተለያዩ ሠዎች በየሚዲያው የሚሰጡ የተለያዩ እንዳንዴም የሚጋጩ መረጃዎችን ሲሰራጩ አናያለን እንዲሁም በፍርፃት የተነሳ ለቫይረሱ መከላከል ፋይዳ የሌላቸው አርምጃዎች ሲወሠዱም ይታያሉ ለምሳሌ ማስክ ለብሰው እጅ ለእጅ ተያይዘው የሚጓዙ ሠዎች ይታያሉ አውነቱን ለመናገር ማስኩን አውልቀው ሳይነካኩ ቢሄፄዱ ነበር የሚሻለው አንዲህና ሌሎች ብዙ ድርጊቶች ካለማወቅ ጋር ይያያዛሉ በፍርሃት ሳይሆን ትክክለኛ መረጃን በማንበብ ከኮሮና ቫይረስ ተፅዕኖ ራሳችንንም ሆነ ቤተሰባችንን መከላከል ይኖርብናል መፍራት ያለብን ፍርፃትን እንጂ ኮሮና ቫይረስን መሆን የለበትም ኮቪድ ምናልባትም ፈጣሪ ከረዳን በአጭር ወራት ውስጥ ልናስቆመው እንችለለን የራሱ የቫይረሱ የአደገኝነት ለውጥ ወደደካማ አሱነቱ ሊቀየር ይችላል እንደዚህ ከሆነ የስርጭት ፍጥነቱም ሆነ የገዳይነት ደረጃው ይቀንሳል ወይም ወደ ቀላል ጉንፋንነት እየተቀየረ ሊጠፋ ይችላል ወይም ደግሞ ሳይንቲስቶች ፍቱን መከላከያ ወይም መድፃኒት አግኝተው የቫይረሱን ስርጭት አሊያም የገዳይነት አቅሙን ሊያመክኑት ይችላሉ ወይም ደግሞ ሁሉም ከቤቱ ቢቀመጥ የቫይረሱን ስርጭት መግታት ይችላል አልያም ደግሞ ሁሉም ሠው በቫይረሱ ተይዞ ዶ ሰቦ ያሴወው ኮሮና ቫደረስ ርዐዐበ ሀክህ« የዳኑት ሠዎች በቂ መከላከያ ስለሚያዳብሩ ቫይረሱ ወደቀላል ጉንፋንነት ይቀየራል ይህ የበጎ የቢሆን አስተሳሰብ ነው ወይም ቤስት ኬዝ ሴናሪዮ አይነት ነው በአንፃሩ ደግሞ ቫይረሱ ባህሪውን ሳይቀይር አሁን ባለበት ደረጃ ሊቀጥል ይችላል ወይም ጭራሽ እንደ ኤችአይቪ ዝርያውን ሊቀይርና ወደ አደገኛ ደረጃ ሊቀየር ይችላል ሳይንቲስቶችም ፈዋሽ መድፃሃኒትም ሆነ መከላከያ ማግኘት ከአመት በላይ ሊፈጅባቸው ይችላል ኮሮና ቫይረስ የበረደ ይመስልና እንደገና እያገረሸ ሊቀጥልም ይችላል እንዲህ ከሆነ ብዙ ሠዎችን ይይዛል ይገድላል የአገርና የአለም ኢኮኖሚ በከፍተኛ ደረጃ ይደቃል የበሽታውና ኢኮኖሚው ተፅዕኖ ድምር ውጤት ወደ ከፍተኛ ተስፋቢስነትና ድብርት ይቀየራል ይህ የመጥፎ ቢሆን ወይም ዎርስት ኬዝ ሴናሪዮ አይነት ነው የትኛው የቢሆን አስተሳሰብ የበለጠ ሊከሰት እንደሚችል አይታወቅም ይሁን አንጂ ሚዛን የሚደፋው የመጥፎ ቢሆን አስተሳሰብ ነው ዓለም ቢያንስ ለቀጣዩ አንድ አመት ያዝ ለቀቅ በሚያደርግ የኮሮና ወረርሽኝ ውስጥ ታልፋለች ለሁለቱም ግን አንድ የጋራ የዝግጁነት አጀንዳ ሊኖረን ይገባል ወረርሽኙን በቀኝ አጃችን የመከላከል ኢኮኖሚውን በግራ እጃችን የማዳን ሚናችን መቀጠል ይኖርበታል ወረርሽኙን የምንከላ ከልባቸው መንገዶች ኢኮኖሚውን ክፉኛ ይጎዳሉ ይሁን እንጂ ኮኖሚውንም አብረን ለማከም ጥረት ካላደረግን ኮሮና ቫይረስ ቢጠፋም ጥሉብን የሚሄደው የኢኮኖሚ ድቀት መልሶ ይሰብረናል መንግስትም ሆነ እያንዳንዳችን ለዚህ መሠል ትግል መረባረብ ያስፈልጋል ስራችንን እየሠራን እንዴት ቫይረሱን እንከላከል የወቅቱ አንገብጋቢ አጀንዳ ነው ይህ መፅሐፍ ይ ቦሸ ለያሰው ኮርና ቫጃርረስ ርዐዐበ ህክህ« ለሁለቱም መልስ ይዚል በዚህ መፅፃፍ ውስጥ የተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮችን ለማንሳትና ለመዳሰስ ተሞክሯል ለህዝባችን መድረሻ ያለብን ግዜ አሁን ነው በሚል በመፅፃፉ ውስጥ ከአምስት ያላሱ የጤና ባለሙያዎች ተሳትፈዋል እርስዎም ትክክለኛ መረጃዎችን ብቻ ይከታተሉ በተለይም የኢትዮጵያ ጤና ጥበቃ ሚኒስትር የኢትዮጵያ የማህበረሰብ ጤና ኢንስቲትዮት የዓለም ጤና ድርጅት የዓለም የበሽታዎች መቆጣጠሪያ ማዕከል እንዲሁም የሜዲካል ጋዜጣና መፅሔት ዌብሳይትንና የፌስቡክ ገዕን ይከታተሉ ማናቸውንም መረጃዎች ለማግኘት ይደውሉ ይህን መፅሐፍ በማንበብ ስራዎንም ሆነ ሌሎችን ለማዳን ያነበቡትን በማስተማር የዜግነት ድርሻዎን ይወጡ የእርስዎ ከህመሙ መጠበቅ ብቻውን ዋጋ የለውም የሌሎችም መጠበቅ ይኖርበታል ወረርሽኙ የሚጠፋው ሁሉም ሲጠበቅ ነውና ለሌላው ማሠብ ራስን ከበሽታው እንደ መጠበቅ ነው ራስን መጠበቅም ሌሎችን እንደመጠበቅ ነው አንበረከክም ፈጣሪ ከሁላችንም ጋር ነው በፍርሃት ሳይሆን በእውቀት ላይ በተመሠረተ ትብብር ከኮሮና ነፃ የሆነች ኢትዮጵያ አፍሪካንና ዓለምን እናያለን። በብዙ ባለሞያዎች ተደጋግሞ እየተነገረ እንዳለው የኮሮና ቫይረስ ኮቪድ የመግደል ምጣኔው በአንጻራዊነት አናሳ ነው የአለም ጤና ድርጅት አንደሚለው በህመሙ ከሚያዙ ሰዎች የሚሞቱት ቢበዛ ከ በመቶዎቹ ብቻ ናቸው በተጨባጭ ብዙ ህሙማን የተመዘገቡባቸው አገራትም ዘንድ የታየው የሟቾች መጠን ከአንድ ፐርሰንት በታች ነው በሺዎች የሚቆጠሩ ታማሚዎች የታዩባት ቻይና ሪፖርት ባደረገችው መሰረት በመቶዎቹ ታማሚዎች ሁኔታቸው ለክፉ የሚሰጥ አልነበረም ገራም ኢንፌክሽን በመሆኑም በቀላሉ ታክሞ ነበር የተቀሩት በህክምና ክትትል እንዲሁም በታማሚዎቹ የራስ በሽታን የመከላከል አቅም ታግዘው ጊዜ ፈጅተው መሻሻልን ያሳዩ ሲሆን በሞት የተለዩት ከሁለት በመቶ አይበልጠም ዶ ሰቦ ያሴወው ኮሮና ቫደረስ ርዐዐበ ሀክህ« የፊት ማስክና የኮሮና በሽታ አዲስ አበባን ጨምሮ በበርካታ የአገሪቱ ስፍራዎች እየታየ ያለው አንዱ ጉዳይ የፊት መሸፈኛ ማስክ ተሻምቶ የመግዛት ነገር ነውበመጀመሪያ ደረጃ የፊት መሸፈኛ ማስክ የሚረዳው ኢንፌክሽኑ ያለባቸው ሰዎች በሚያስሉ እና በሚያስነጥሱ ወቅት የቫይረሱ ረቂቅ ተዋህስያን ተፈናጥረው ወደ ሌሎች ሰዎች እንዳይሄዱ እና በሽታው አንዳይጋባ ለመከላከል ነው ስለሆነም በቀዳሚነት የፊት መሸፈኛው የሚጠቅመው በበሽታው ተጠቅተው ላሉ ሰዎች ነው ከዚህ ባለፈ ለህሙማኑ እንክብካቤ የሚያደርጉ የጤና ባለሞያዎች አንዲሁም ለታማሚዎች እንክብካቤ የሚያደርጉ የቅርብ ሰዎች ናቸው በዚህ ላይ ብዙ ጽሁፎችን ያሰፈረው የአሜሪካው የበሽታ መከላከልና ቁጥጥር ተቋም የፊት ማስክ ከኮሮና ይጠብቃል የሚል ሳይንሳዊ መረጃ የለም ብሏል በኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የኮሮና ወረርሽኝ ምላሽ የሚመሩት ዶር ያረጋል ፉፋ በበኩላቸው ለባለሞያዎች የሚያስፈልጉትን ማስኮች አጥረት ከመፍጠር ያለፈ ለበሽታው ያልተጋለጡ ጤናማ ሰዎች ማስክ የሚያደርጉበት ምክንያት የለም የሚል ምላሽን በሚዲያዎች ወጥተው ተናግረዋል ማስኮቹን ቅድሚያ ለጤና ባለሞያዎች ተዉላቸው በአካባቢያችሁ የታመመ ሰው ከሌለ በቀር ከጌጥነት ያለፈ ስራ የለውም ይላሉ ባለሞያዎቹ ይ ቦሸ ለያሰው ኮርና ቫጃርረስ ርዐዐበ ህክህ« ነጭ ሽንኩርት እና ሎሚ ፍቱን መድፃኒት ነው። መቼም ኢትዮጵያ ውስጥ ነጭ ሽንኩርት በመድፃኒትነት የማይጠቀስበት በሽታ የለም ይላሉ የኮሮና ቫይረስና ነጭ ሽንኩርትን ዝምድና በተመለተ ሃሳብ የጠየቅናቸው ባለሞያ እርሳቸው እንደሚሉት ነጭ ሽንኩርት እርግጥ የጸረ ባክቴሪያ ባህርያት እንዳሉት የሚያሳዩ ጥናቶች አሉ ስለሆነም ባክቴሪያ ነክ ህመሞችን ሊዋጋ ይችላል ነገር ግን ኮሮና በተፈጥሮው ቫይረስ ነው በጸረ ባክቴሪያ መድሃኒትም ሆነ ጸረ ባክቴሪያ ባህሪ አለው በሚባለው ነጭ ሽንኩርት አይድንም በተመሳሳይ ገበያው ላይ ከፍተኛ እጥረት የተፈጠረበት ምርትና በመድፃኒትነት አየቀረበ ያለው ሎሜም በቫይረስ ገዳይነት ምንም አይነት ሚና እንደሌለው ባለሞያዎች እየተናገሩ ይገኛሉ ምናልባት ሎሚ ሊረዳ የሚችለው የቫይታሚን ሲ ክምችት ስላለው የበሽታ መከላከል አቅምን በማገዝ በኩል መጠነኛ አስተዋጽኦ በማድረግ ነው ከዚህ ባለፈ በቀጥታ የጸረ ቫይረስነት አቅም የለውም መረርና ጎምዘዝ ያለ ነገር ሁሉ በሽታን ገዳይ ነው የሚለው የብዙ ኢትዮጵያውያን ሃሳብን ሳይንስ መደገፊያና ማስረጃን አላገኘለትም በሞቃት አካባቢ ስለምንኖር ቫይረሱ አይነካንም ይህም በብዙ የአፍሪካ አካባቢ ያሉ ሰዎች ፃዛሳብ ነው ይሁንና ቫይረሱን ከመራባትና ከመተላለፍ ያገደው ሳይኖር በበርካታ የአፍሪካ አገራት መሰራጨቱን ቀጥሏል እርግጥ አንዳንድ የጉንፋን ቫይረሶች የአየር ጠባዩ ዶ ሰቦ ያሴወው ኮሮና ቫደረስ ርዐዐበ ሀክህ« ቀዝቃዛ በሚሆንበት ጊዜ የበለጠ የመራባት ጠባይን ያሳያሉ ይሁንና ኮሮና ተመሳሳይ ጠባይ ይኖረው እንደሆነ ሳይቲስቶች ገና አላወቁም ቫይረሱ ብዙ ያልታወቁ ጠባዮችና ተፈጥሮ ያለው በሰዎች የበሽታ መከላከል ስርዓትም የሚታወቅ ባለመሆኑ በሙቀት ስለመዳከሙ ወይም እንደኢትዮጵያ ባሉ ጸፃዩ ከረር ባለባቸው አካባቢዎች የመሰራጨት መጠኑ አናሳ ስለመሆኑ የሚታወቅ ነገር የለም በዚህ ምክንያት መዘናጋትም የተገባ እንዳልሆነ የጤና ባለስልጣናቱ እያስረዱ ይገኛሉ ኖቭል ኮሮና ቫይረስ የሚያጠቃው አረጋውያንን ብቻ ነው ኖቭል ኮሮና ቫይረስ በሁሉም የእድሜ ክልል ውስጥ ያሉ ሠዎችን አንደሚያጠቃ ተረጋግጧል ይሁን እንጂ እንደማንኛውም የቫይረስ ኢንፌክሽን ሁሉ የተወሰኑ ሠዎች በሽታው ይፀናባቸዋል ህፃናት አረጋውያን በሽታ የመከላከል አቅማቸው የተዳከመ ሠዎች እና የስኳር ህመም የልብ ህመም የኩላሊት መድከም የጉበት ህመም አስም የሳንባ ህመም እና ሌሎች የመተንፈሻ አካል ችግሮች ያለባቸው ሠዎች ቫይረሱ በቀላሉ ህመም ሊፈጥርባቸው ይችላል ከታመሙም በሽታው በጣም ሊፀናባቸው ይችላል ራሳችንንና በዙሪያችን ያሉትን ሠዎች ከቫይረሱ ለመከላከልም ትክክለኛዎችን የመከላከያ እርምጃዎች መውሰድ አለብን ዙሪያችንንም መከታተል አለብን ይ ቦሸ ለያሰው ኮርና ቫጃርረስ ርዐዐበ ህክህ« ኖቭል ኮሮና ቫይረስን በአንቲባዮቲክስ መከላከል ወይም ማከም ይቻላል አንቲባዮቲክስ የሚያጠፉት ባክቴሪያን ሲሆን ኖቭል ኮሮና ቫይረስ ግን ቫይረስ ነው ስለዚህም አንቲባዮቲክስ በኮሮና ቫይረስ ኢንፌክሽን ላይ ምንም የሚፈይዱት ነገር የለም። ቪታሚኖችን መውሰድ የሰውነትህን በሽታ መከላከያ ሊያዳብረው ይችላል ከቫይረሱ ግን ሊከላከልልህ አይችልም ፈዋሽ መድፃሃኒቶች ገና በጥናት ላይ ሲሆኑ በቀጣዮቹ ጊዜያትም በሰዎች ላይ የሚደረገውን ሙከራ እየጠበቁ ነው በአሁኑ ወቅትም ብቃት ያለው የኮሮና ቫይረስ መድፃኒት ለማግኘት ተጨማሪ ጥናትና ምርመር ያስፈልጋል ዶ ሰቦ ያሴወው ኮሮና ቫደረስ ርዐዐበ ሀክህ« ሰርጂካል ማስክ በኮሮና ቫይረስ እንዳትያዝ ከላከልልፃል ለአንድ ጊዜ ብቻ ተደርገው የሚጣሉ ሰርጂካል ማስኮች ከጎጂ ተዋህሲያን የሚያደርጉት ጥበቃ አነስተኛ ነው ምክንያቱም ከፊት ጋር የሚገጥሙ ስላልሆኑ ጀርሞቹ በቀላሉ ሊገቡ ይችላሉ በትክክል አለመጠቀምም ጭምር ይሄን ችግር ያስከትላል አብዛኞቹ አንድን ማስክ በተደጋጋሚ ለብዙ ጊዜ ይጠቀሙበታል ወይም ለአጭር ጊዜ ተጠቅመው ያወልቁትና መልሰው ያደርጉታል ወይም ማስኩን እንደለበሱ አፋቸውን ወይም አፍንጫቸውን ይነካካሉ ደግሞም ማስኩን ከነካካህ በኋላ እጀህን የማትታጠብ ወይም በጀርም መግደያ የማታፀዳ ከሆነ ጎጂ ጀርሞች እንዲዛመቱብህ ትረዳቸዋለህ ማለት ነው ይሁን እንጂ ለአንዴ ብቻ የሚደረግ ሰርጂካል ማስክ በአግባቡ ከተደረገ ከ እስከ ፐርሰንት ያህል ከቫይረሱ ይከላከላል የበለጠ መከላከያ ለማግኘት አ ማስኮችን ተጠቀም እነዚህ ማስኮች ከፊት ጋር ሙሉ በሙሉ የሚገጥሙ ሲሆኑ አፍና አፍንጫን ሙሉ በሙሉ ያሽጉታል ሆኖም ከ ማስኮች የምትተነፍሰው አየር ሊያሳጡህ ስለሚችሉ ረዘም ላለ ጊዜ ልታደርጋቸው አትችልም ኮሮና ቫይረስ የወጣላቸው ሰዎች ዕድለኛ ናቸው የዛሬን አያድርገውና ከዎቹ በፊት ፈንጣጣ ውጥቶለታል ወይም ወጥቷላታል ይባሉ ነበር በፈንጣጣ ተይዘው የተረፉ ሰዎች ፈንጣጣ ከሰው ወደ ሰው የሚተላለፍ ገዳይ በሸታ ሲሆን የሚመጣውም በ ቫይረስ ነው ነፍሱን ይማርና በአሁኑ ወቅት በክትባት አማካኝነት ከምድረ ገፅ ይ ቦሸ ለያሰው ኮርና ቫጃርረስ ርዐዐበ ህክህ« ሊጠፋ ችሏል የፈንጣጣ ቫይረስ በወቅቱም የሚታመነው አንድ ሰው በፈንጣጣ ከተያዘና ከዳነ በድጋሜ ዳግም በፈንጣጣ በሽታ አይያዝም የሚል እምነት ነበር ትክክል ነው በወቅቱ በፈንጣጣ ላለመያዝ አስተማማኝ ክትባቱ በፈንጣጣ ተይዞ መትረፍ ብቻ ነበር ዘመናዊ ክትባት በመድሐኒት መልክ ሳይዘጋጅለት በፊት ይህም የሚሆንበት ምክንያት የሰውነት የበሽታ መከላከያ አንዴ ቫይረሱን ለመጀመሪያ ጊዜ ካወቀው ለቫይረሱ ማጥፊያ የሚሆን ፀረ ፈንጣጣ ፕሮቲን የሚሠራ በመሆኑ በሌላ ጊዜ የፈንጣጣ ቫይረስ ደግሞ ወደ ሰውነት የመግባት ዕድል ቢኖረው ቀድሞ የተሰራለት ፀረ ፈንጣጣ ፕሮቲን ያጠፋዋልና ነው እንዲሁም ነጭ የደም ሴሎች ካሁን ቀደም ቫይረሱ በደንብ እንዲያውቁት አጋጣሚውን ስለፈጠረላቸው ዳግም ሲገባ ጠላት መሆኑን ያስታውሱትና ድምጥማጡን ያጠፉታል በአሁኑ ወቅት በኮሮና ዙሪያም የሚታመነው ይሄው ነው አንድ ሰው አንዴ ኮሮና ከወጣለት በኋላ ለሁለተኛ ጊዜ በበቫይሱ ዳግም አይያዝም የሚል አመለካከት ማለት ነው እናም በኮሮና ቫይረስ ታሞ መዳን እንደ ኮሮና ክትባት ይቆጠራልና ዕድለኝነት ሊመስል ይችላል ይሁን እንጂ በኮሮና ቫይረስ ዙሪያ አየወጡ ያሉ ምርምሮች እንደሚጠቁሙት ከሆነ ቫይረሱ ለሰውነት በሽታ መከላከያ ሃይል ጥቆማ የሚሠጠውን የቫይረሱን ውጫዊ የፕሮቲን አካል በዘር ቅይርታ አማካኝነት ሊቀይረው ይችላል የሜል ነው እንደዚህ ከሆነ ደግሞ የሰውነት የበሽታ መከላከያ ዛይል በድጋሜ ቫይረሱ ራሱን ቀይሮ ከመጣ የማያውቁት በመሆኑ እንደፈለገው እንዲባዛ በሽታ እንዲያስከትል ብሎም ቢቆም ከተያዘው ሰው ወደ ሌላ ጤነኛ ሰው መተላለፍ ሊጀምር ይችላል ይህ ማለት ታዲያ በኮሮና ቫይረስ የተያዘ ሰው በድጋሜ ሊያዝ ይችላል አሁን ላለው ኮሮና ዶ ሰቦ ያሴወው ኮሮና ቫደረስ ርዐዐበ ሀክህ« ቫይረስም እየተሰራ ያለው ክትባት ወደ ፊት ራሥን በሚቀይረው ኮሮና ላይሠራ ይችላል እንደማለት ነው ኮሮና ቫይረስ የዓለማችን እጅግ አስፈሪ ወረርሽኝ ነው እንደተባለው ኮሮና ቫይረስ የዓለም መንግስታት ልዩ ትኩረት የሠጡት ተላላፊ በሽታ ነው ይሁን እንጂ ዓለማችንን በቀጣይ ጊዜያት ስጋት ላይ የሚጥላት ዓለማቀፉ የወረርሽኝ ዓይነት ኢቦላ ሳይሆን የአፅዋፍ ኢንፉሎዌንዛ ነው ይህ በሽታ ከአንደኛው የዓለም ጦርነት በኃላ በ መላምቶችም አሉ ይሁንና አስካሁን የታወቀው እና አጅግ ጠቃሚው መረጃ የኮሮና በሽታ በቫይረስ ምክንያት የሚመጣ እና የመተንፈሻ አካላትን በማጥቃት ለህመምና ሞት የሚዳርግ በሽታ መሆኑ ነው ሁነኛ የመከላከያ መፍትፄዎቹም አዘውትሮ እጅን በውዛና ሳሙና መታጠብ ከተፋፈጉ ቦታዎች አለመገኘት እና ከሚያስሉና ሚያስነጥሱ ሰዎች በቂ ርቀት ማበጀት አንዲሁም በአጠቃላይ ንጹህ ሆኖ መገኘት ነው ከዚህ ውጪ ይፋዊ መግለጫዎችን ከጤና ሜኒስቴርና ተመሳሳይ ተቋማት እንዲሁም ተዓማኒ የመረጃ ምንጮች ብቻ በመውሰድ ራስን ማስታጠቅና መምራት ወረርሽኙን ለማሸነፍ በጤናም ለመሰንበት ያግዛል ሁሌም ደጋግመን ጠያቂ ከሆንን መላ ምቶቹን ማክሸፍ ይቻላል ይ ቦሸ ለያሰው ኮርና ቫጃርረስ ርዐዐበ ህክህ« የኮሮና ቫይረስ መፃኢ ገፅታ ከቀላል እስከ አስደንጋጭ ከጤና እስከ ፖለቲካ። ኮሮና ቫይረስ በአሁኑ ወቅት በአለማችን ውስጥ ባሉ ዛገሮች ውስጥ በመዛመት ላይ ያለ ወረርሽኝ ሲሆን ወረርሽኙን አስፈሪ ያደረገው አንደ አብዛኞቹ በቫይረስ የተነሳ የሚመጡ ህመሞች ሁሉ ፈዋሽ መድኒት የሌለው መሆኑ ነው በሽታው በአጭር ጊዜ እንዲሰራጭ ያደረገው ደግሞ በቀላሉ በትንፋሽና በንክኪ የሚተላለፍ መሆኑ አደገኛነቱ የላቀ እንዲሆን አድርጎታል ከሠዎች ጋር በቅርበት በማውራት እና በእጅ በመጨባበጥ እንዲሁም ሠዎች የነኩትን ነገር በመንካትም በቀላሉ ሊተላለፍ ይችላል ቫይረሱ በዋነኛነት ሳንባን ልብንና ኩላሊትን ያጠቃል የሳንባ አየር አስተላላፊ ህዋሳትን በማሳበጥና ሳንባ ሙሉ በሙሉ ሥራውን አንዳይሠራ በማድረግ የመተንፈስ ስርአትን የሚያስቆም ሲሆን ኩላሊትንም ደምን የማጣራት ተግባሩን እንዳይሠራ በመከላከል ያዳክመዋል በአነዚህ ባህሪያቱ የተነሳ በሽታው ገዳይ ሊሆን ችሏል በርካታ ተላላፊና ገዳይ ቫይረሶች አንደ ስጋት የማይታዩት የመከላከያ ክትባት ስላላቸው ነው ወይም ደግሞ የሠውነታችን መከላከያ ሃይል በቂ ምላሽ ይሠጣቸዋል በወረርሽኝ መልክ ሲከሰቱም ወዲያውኑ የመከላከያው ክትባት ለህዝብ ስለሚራጭ በአጭር ጊዜ ለመቆጣጠር ይቻላል ኮሮና ቫይረስ ግን እስከአሁን ድረስ ክትባት አልተገኘለትም ቫይረሱ ነባር ቢሆንም አሁን ግን ራሱን ቀይሮ የመጣ በመሆኑ ነው ዶ ሰቦ ያሴወው ኮሮና ቫደረስ ርዐዐበ ሀክህ« ቶሎ በምርመራ አለመታወቁ ሌላኛው አደገኛነቱ አብዛኛዎቹ ሠዎች የበሽታውን ምልክት ሲያዩ ነው ለመታከም ወደ ህክምና ተቋማት የሚሄዱት ይሁንና ቫይረሱ ምልክቶችን አእስከሚያሳይ ድረስ የቀናትን ጊዜ ያስጠብቃል በነዚህ ቀናት ውስጥም በሽተኛው በርካታ ሠዎችን ሊበክል ይችላል ማለት ነው ከላይ የተጠቀሱ ሁኔታዎች አንድ ላይ ሲደመሩ በሽታውን በጣም አስጊ ሊያደርጉት ቢችሉም ይህ ስጋት በሰዎች ስነልቦና ላይ የሚፈጥረው ፍርሃት በጣም የተጋነነ ይሆናል እየፈጠረ ያለው የኢኮኖሚ ቀውስ በሽታው በጤና ላይ ከሚያስከትለው ችግር ባልተናነሰ መልኩ ከፍተኛ የኢኮኖሚ ቀውስ በሌሎች አገሮችም ሆነ በፃገራችን ላይ ያስከትላል በአገራችን ከበሽታው በፊትም ከፍተኛ የሆነ የሥራ አጥነት ችግር አንዳለ ይታወቃል በወረርሽኙ የተነሳ ድርጅቶች ገቢያቸው ስለሚቀንስ ወይም ስለሚቋረጥ ሠራተኞቻቸውን ከሥራ ያሰናብታሉ ወረርሽኙ ሁሉንም የንግድ ድርጅቶች የሚጎዳ ቢሆንም በተለይም አነስተኛ የንግድ ድርጅቶች የገንዘብ አቅማቸው አነስተኛ ስለሆነ ከመጎዳትም አልፈው ይከስራሉ በርካታ ሰዎች ቤት የሚገዙት ወይም ድርጅታቸውን የሚያቁቁሙትና የሚያስፋፉት ከባንክ በመበደር መሆኑ የተለመደ አሠራር ነው ዶ ቦ ያሴወ ኮርና ቫጃርረስ ርዐዐበ ህክህ« ሆኖም ወረርሸኙ የገቢ መቀነስን ማስከተሉ አዳቸውን መክፈል አንዳይችሉ በማድረግ በመያዣነት ያስያዙትን ንብረት እንዲያጡ ሊያደርጋቸው ይችላል የመሠረታዊ ፍጆታ አቃዎች ዋጋ መጨመሩ የኑሮ ውድነትን በጣም ይጨምረዋል አሁን ካለበት በመቶም በጣም ሊያሻቅብ ይችላል ቫይረሱ በአጭር ጊዜ መፍትሄፄ ካልተገኘለት በስተቀር የአገሪቱን ኢኮኖሚ በከፍተኛ ሁኔታ ይጎዳዋል የአገሪቱ ኢኮኖሚ አሁን ላይ ራሱ የተቀዛቀዘ ሲሆን በዚህ ላይ ወረርሽኙ ሲጨመርበት ተፅዕኖውን በጣም የጎላ ያደርገዋል ሠዎች ከሥራ መፈናቀላቸው የእቃዎች ዋጋ መጨመሩ በርካታ ድርጅቶች መክሰራቸው የብዙፃኑን ገቢ የማግኘት አቅም ስለሚጎዳው የድህነቱ ቁጥር በጣም ይጨምራል ሠራተኞች ወደ ሥራ የማይገቡ ከሆነ የእቃ አቅራቢ ድርጅቶች ለአምራቾችም ሆነ ለችርቻሮ ሱቆች ምርቶችን አያቀርቡም ይህም ከባድ የእቃዎች እጥረትን ያስከትለል በተመሣሣይ መልኩም ሸማቾች ከቤት የማይወጡ ከሆነ አምራች ድርጅቶችና ቸርቻሮዎች የያዙት ምርት አይሸጥላቸውም የችግሩ መጠን አየጨመረ በሄደ ቁጥር ሠዎች በወደፊቱ ላይ ተስፋ ስለማይኖራቸው ገንዘባቸውን ለማውጣት አይፈልጉም በዚህ የተነሳም ኢንቨስትመንት ይቀንሳል የተለያዩ ምርትና አገልግሎቶችን እንደወትሮው አይሸምቱም ዶ ሰቦ ያሴወው ኮሮና ቫደረስ ርዐዐበ ሀክህ« በወረርሽኙ የተነሳ ሠዎች ከቤታቸው መውጣት ባይቻላቸውና መሥሪያ ቤቶች ሁሉ ከተዘጉ ለአንድ ቀን እንኳን መታገስ የማይችሉትና ይበልጥ የሚጎዱት ደግሞ በአለታዊ ገቢ ላይ የተንተራሰ ኑሮ የሚመሩት ሠዎች ናቸው። ቫይረሱ በዋናነት የሚያጠቃው የመተንፈሻ አካልን በተለይ ሳንባን ሲሆን ከዚህም በተጨማሪ ልብንና ኩላሊትን እንዲሁም አልፎ አልፎ የስርዓተ ምግብ ክፍሎችንም ያጠቃል ዶ ሰቦ ያሴወው ኮሮና ቫደረስ ርዐዐበ ሀክህ« የኮሮና ቫይረስ ምልክቶች የምርመራና የህክምና ዘዴዎች ኖቭል ኮሮና ቫይረስ ምልክቶቹን በተመለከተ የመተንፈሻ አካል ህመም ከሚያስከትሉ ሌሎች ቫይረሶች ጋር በጣም ተመሳሳይ ነው ህመሙም በጣም ቀላል ከሚባለው አንስቶ በጣም ከባድ ሊሆን የሚችል ሲሆን ሞትም ሊያስከትል ይችላል ምልክቶች የኖቭል ኮሮና ቫይረስ አይነተኛ ምልክቶች ጻ ትኩሳት ሳል የትንፋሽ አጥረት የጉሮሮ ቁስለት ናቸው በአሁኑ ወቅት የሚታሰበው የበሽታው ምልክቶች የሚያታዩት ቫይረሱ ወደ ሠውነት በገባ ከ እስከ ቀናት ነው ተብሎ ነው ይሁን እንጂ ጊዜው ገና በውል አልተረጋገጠም የቫይረስ ተሸካሚዎች ምልክቶችን ሳያሳዩ ቫይረሱን ሊያዛምቱ ይችላል የሚል ግምት ቢኖርም ይህም ቢሆንም ገና በውል አልተረጋገጠም አስከአሁን ድረስ ከተረጋገጡት የቫይረሱ ህመሞች ውስጥ በመቶው በጣም ከባድ ናቸው የቫይረሱ ኢንፌክሸን የሚያስከትላቸው ችግሮች የሳንባ ምች ኒዒሞኒያ ሴፕሲስ በኢንፌክሽን ምክንያት የሚመጣና ይ ቦሸ ለያሰው ኮርና ቫጃርረስ ርዐዐበ ህክህ« የሰውነት በሽታ መከላከያ ስርአት የሚፈጥረው ለህይወት አስጊ ክስተት ሴፖቲክ ሾክ ከፍተኛ የደም ግፊት መቀነስና የደም ህዋሳት ለውጥ አንዲሁም በሳንባ የመተንፈሻ የአየር ከረጢቶች ውሃ መቋጠር የሚያመጣው ከባድ የትንፋሽ አጥረት ናቸው በህመሙ ከባድነት የተነሳ ሠውነት ከኢንፌክሽኑ ነዓ አስኪሆን ድረስ በሽተኛው የማስተንፈሻ ማሽን እገዛ ሊያስፈልገው ይችላል ቫይረሱ በመቶ የሚሆኑትን ህሙማን ለሞት ዳርጓቸዋል በሽታውን መለየት ኖቭል ኮሮና ቫይረስ ኢንፌክሽንን ለመለየት ለየት ያለ የላብራቶሪ ምርመራ ያስፈልገዋል ለምርመራ ናሙናዎች ከጉሮሮ በጥጥ ሊወስዱ ይችላሉ ወይም ፈሳሽ ከሳንባ ሊወሰድ ይችላል ምርመራው ፒሲአር ቴስቲንግ የሚባል ሲሆን ውጤቱን ለማግኘትም ከ እስከ ሰአት ይወስዳል የፒሲአር ምርመራ የሚደረግላቸው የሚከተሉትን መመዘኛዎች ያሟሉ ሠዎች ናቸው ድንገት የጀመረ ትኩሳት የጉሮሮ ቁስለት ሳል ወይም የትንፋሽ አጥረት የታየባቸው ሠዎች ምልክቶች ከመከሰታቸው ከ ቀናት በፊት በሚከተሉት መንገዶች ለቫይረሱ የተጋለጡ ሠዎች ዶ ሰቦ ያሴወው ኮሮና ቫደረስ ርዐዐበ ሀክህ« « ኖቭል ኮሮና ቫይረስ ከሥው ወደ ሠው እንደሚተላለፍ ወደተረጋገጠባቸው አገሮች የፄዱ ሠዎች ቻይና ሆንክኮንግ ታይላንድ ጃፓን ሲንጋፖር ወዘተ « ከቻይና ወይም ኖቭል ኮሮና ቫይረስ በማህበረሰቡ እንደሚተላለፍ ከተረጋገጠባቸው አካባቢዎች ቆይቶ የተመለሰ ሠው « ከቤት ውጪ በስራ ቦታ ወይም በቤት ውስጥ ኮሮና ቫይረስ ካለበት ሠው ጋር የቅርብ ግንኙነት የነበረው ሠው « የኖቭል ኮሮና ቫይረስ ህሙማን የነበሩበት ወይም ያሉበት የጤና ተቋም ውስጥ ያስታምም ወይም ይሠራ የነበረ ሠው በቻይናዋ የሁቤይ ግዛት ውስጥ የሚኖሩ ወይም በተደጋጋሚ ወደዚያው የሚሄዱ ሠዎች ተጋላጭነታቸው ከፍ ያለ ነው ለኖቭል ኮሮና ቫይረስ የተጋለጡ የጤና ባለሙያዎችና የጤና መኮንኖች ምንም እንኳን ተገቢውን የመከላከያ ጥንቃቄ ቢያደርጉም በቫይረሱ የመያዝ እድላቸው ከፍ ያለ ነው እስካሁን ድረስም የጤና ባለሙያዎች በቫይረሱ ተይዘዋል የጤና ባለሙያዎች በቫይረሱ መያዛቸው የህመሙ ከሰው ሠው የመተላለፍ ቀዳሚ ምልክቶች ውስጥ አንዱ ነው ይ ቦሸ ለያሰው ኮርና ቫጃርረስ ርዐዐበ ህክህ« የቫይረሱ ስሜቶች እና ምልክቶች የኮቪድ ምልክቶቹ በብዛት ከጉንፋን አና ሌሎች የመተንፈሻ አካል ኢንፌክሽኖች ጋር የሚመሳሰል ነው ከነዚህ የመተንፈሻ አካል ኢንፌክሽን ምልክቶች ውስጥ በኮቪድ ላይ በብዛት የሚታዩት ትኩላት ሳል የትንፋሽ ማጠር ህሀበ ሲሆን ከነዚህ በተጨማሪም የራስ ምታት የጉሮሮ መከርከር የጡንቻዎች ህመም ብርድብርድ ማለት የአፍንጫ መታፈን አልፎ አልፎም ተቅማጥና ትውኪያ ሊታይ ይችላል ፔዥኛኝኛሮሮሞዥ ኙ ጭጭ ጐሎ ካ ህመሙ ብዙ ጊዜ አክታም ሆነ ንፍጥ አልባ እንደሆነ ቢታወቅም አንዳንዴ ግን በተለይ የንፍጥ መብዛት ሊከሰት ይችላል የጉሮሮ የመቁሰል ስሜት አና ደም መትፋትም ሊታይ ይችላል እነኝህ የኮቪድ ምልክቶች ሰዎች ለቫይረሱ ከተጋለጡበት ጊዜ አንስቶ ከሁለት እስከ አስራ አራት ቀናት ውስጥ ሊታዩ ይችላሉ ይህ ማለት ግን የቫይረሱ ምልክት ለመታየት የግድ ሁለት ሳምንታትን መጠበቅ ያስፈልጋል ማለት አይደለም ከፊሎቹ ለኮቪድ ቫይረስ በተያዙበት ገና በሁለት ቀናቸው ጀምረው ምልክቶችን ሊያሳዩ ይችላሉ ከፊሎቹ በአስረኛው ቀናቸው ምልክት ሊታይባቸው ይችላል ሌሎች ላይ ዶ ሰቦ ያሴወው ኮሮና ቫደረስ ርዐዐበ ሀክህ« ደግሞ እስከ ቀን ሊደርስ ይችላል ሰዎች ምልክቶችን የሚያሳዩባቸው የቀናት ብዛት በሚከተሉት ተጽዕኖዎች ሊወሰን ይችላል የሚበክላቸው የኮቪድ ቫይረስ መጠን ብዛት የሰዎች ዕድሜ በአድሜ በገፉት ላይ ፈጥኖ ይታወቃል የሰዎች አጠቃላይ የጤንነት ሁፄታ ወይም የሰዎች በሽታን የመከላከል ብቃት እና ሌሎች አካባቢያዊ ተጽዕኖዎች ናቸው በሁሉም የእድሜ ክልል ውስጥ ያሉ ሰዎች ለህመሙ ተመሳሳይ ምላሽ ወይም ምልክት ላያሳዩ ይችላሉ ህጻናት የተጋነነ ምላሽ ማለትም ከፍተኛ ትኩሳት ከፍትኛ የትንፋሽ ማጠር ብሎም መጨናነቅ ሊያሳዩ ሲችሉ አዛውንቶች እና የስኳር ህሙማን ደግሞ ብዙም ምልክታቸው ሳይጋነን ነገር ግን ውስጥ ለውስጥ በከፍተኛ ሁኔታ ሊጎዱ ይችላሉ ይህም ባላቸው በሽታን የመከላከል አቅም እና ከዚህ ጋር ተያይዞ ለኢንፌክሽን ምላሽ የመስጠት አቅም ልዩነት የሚመጣ ነው ኮቪድ ምልክት ከጉንፋን እንዴት መለየት እንችላለን። በላብራቶሪ ምርመራ ኮሮና ቫይረስን የመለየት ፈተና ከብዙ አይነት ኢንፌክሽኖች ላይ ከሚታየው በተቃራኒው ነጭ የደም ሴሎች በኮቪድ ላይ በተለይ በመጀመሪያዎቹ ቀናት ላይ ሊቀንስ ወይም ልክ ሊሆን ይችላል ደም የሚያረጉ የደም ሴሎች ሀ በመጠኑ ሊቀንሱ ይችላሉ የጉበት ኢንዛይሞች ግን ሊያሻቅቡ ይችላሉ የሰውነት መቆጣትን የሚጠቁሙ አና የሳንባ ኦክስጅን የማጣራት ብቃትን የሚለካ ምርመራም አስፈላጊ አና ፍንጭ የሚሰጥ ተጨማሪ ምርመራ ነው እነዚህ ምርመራዎች ጠቀሜታቸው ለቫይረሱ ፍንጭ ከመስጠት የዘለለ አይደለም በትክልል ህመሙ የኮቪድ መሆኑን አይነግሩንምነገር ግን ፍንጭ ይሰጣሉ ሌላው እጅግ አስፈላጊ ምርመራ የደረት ሲቲ ስካን ነው ይህ መሳሪያ የቫይረስ ሳንባ ምችን በተሻለ ሁኔታ የሚለይ ነው እንዲያውም በመጀመሪያ አካባቢ ከሁሉም የምርመራ አይነቶች የቫይረሱን ዘረመል በቀጥታ ከሚለየው ጠፀ ሀፀዐዘክበበ ርከሟበ ልዉርከበበ ሸቨፐ ኮዕመን ጨምሮ እጅግ የተሻለ እንደሆነ ይነገርለት ነበር በመሳሪያው ቫይረሱ ሳንባ ላይ ያሳረፈው ጠባሳ ለማየት ተችሏል ለኮቪድ መንስኤው ኗልክኗርዐህ የተሰኘው ቫይረስ ነው ይህን ቫይረስ ከጠፀ ፀዐክበ ርከበ ርከ ፐሞር በተሰኘው ይ ቦሸ ለያሰው ኮርና ቫጃርረስ ርዐዐበ ህክህ« ምርመራ ለመለየት ይቻላል አሁን አለም በዋናነት እየተጠቀመበት ያለው ምርመራም ይህ ነው ምርመራው የቫይረሱን ዘረመል በመለየት ላይ የተመሰረተ ነው ለዚህ ላብራቶሪ ምርመራ የሚሆን ናሙና በሚከተሉት የሰውነት ውስጥ ፈሳሾች ላይ ሊወሰድ ይችላል ከምራቅ ከላይኛው የመተንፈሻ አካል ሙጣጭ ፈሳሽ አክታ ከታችኛው የመተንፈሻ አካል ሙጣጭ አክታ ከሽንት አልፍ አልፎ ከሰገራም ናሙና ሊወሰድ ይችላል ለእነኝህ ህሙማን ከኮቪድ በተጨማሪ ለሌሎች የመተንፈሻ አካል ኢንፌክሽኖችም ምርምራ ሊደረግላቸው ይገባል ዣ ዣ ዣ ለምሳሌ ኢንፍሉዌንዛ ህመም መንስኤ ለሆኑት ኢንፍሉዊንዛ ኤ ቢ የጉንፋን ቫይረስ በህህ አንዲሁም የሣንባ ምች የሚያመጡ ባክቴሪያዎች ቅድመ ምርመራ ሊደረግላቸው ይገባል ምክንያቱም የእነዚህ ኢንፌክሽኖች በተጨማሪ መኖር የህሙማንን የመታመም እና የመሞት እድል ይወስነዋል ሌላው ባክቴሪያን የመሳደግ ምርመራ ርሀዚህዌ ነው የጸረ ተህዋሲያን መድሃኒት ከመጀመሩ በፊት ባክቴሪያን የማሳደግ ምርመራከፀ ርሀህቪህዌ መደረግ አለበት ከዛ በላብራቶሪ ባክቴሪያ አድጎ ከተለየ ለዚህ የሚሆን መድሃኒት መጀመር ይኖርበታል ዶ ሰቦስ ሰያሰሴው ኮሮና ቫደረስ ርዐዐበ ሀክህ« ለቫይረሱ ህሙማን የሚደረግ የህክምና እርዳታ መድሃፃኒት በተለያዩ ሀገራት ተደጋጋሚ ሙከራ ቢደረግም ለቫይረሱ እስካሁን የራሱ የሆነ የሚፈውስ መድዛኒት ሊገኝለት አልቻለም ሙከራዎች ግን እንደቀጠሉ ናቸው ለጊዜው ለቫይረሱ ያለው መፍትሄ መከላከል አና ተጨማሪ አግዛዎችን መሰጠት ብቻ ነው በመሆኑም ህክምናው መጀመር ያለበት በቸልተኝነት የራስን አገዛ ብቻ በማስቀደም ሳይሆን የቫይረሱን ስርጭት ለመግታት በሚያደርጉት ጥንቃቄ ነው በዚህም መሰረት በኮቪድ ኢንፌክሽን የተያዙ ሰዎች ወዲያውኑ ተለይተው ለብቻቸው መሆን ይኖርባቸዋል ህሙማንን ፈጥኖ ለብቻቸው ማድረግ ሲባልም በራስ ወዳድነት ብቻ ህሙማንን ከማህበረሰብ መነጠልና ለብቻቸው መተው ማለት እንዳልሆነ ሊታወቅ ይገባል መለየት ሲባል መድሉና ማግለል ማድረስ ማለት አይደለም ይልቅ በዚህ ሂደት ሁለቱም ማለትም ታማሚው እና ሌላው ወገን ሁለቱም ተጠቃሚ ይሆናሉ ማለት ነው በቫይረሱ የተያዘው አካል ፈጥኖ እራሱን ከሌላው ማህበረሰብ በመነጠሉ የቫይረሱን ስርጭት በአያሌው ይቀንሰዋል ለራሱም በተገለለበት ክፍል ውስጥ ህክምና እና ክትትል ይደረግለታል ነገር ግን ታማሚው ፈጽሞ መረሳት ወይም ችላ መባል የለበትም ወገን ንክኪ የነበራቸው ሰዎች ማለት በ ሜትር እርቀት ውስጥ ለብዙ ጊዜ አብሮ የቆየ ሰው በሚያስሉበት ወቅት በአጠገብ የነበረ ሰው አካላዊ ንክኪ የነበረው ሰው ወይም ይ ቦሸ ለያሰው ኮርና ቫጃርረስ ርዐዐበ ህክህ« ተመሳሳይ እቃዎችንና አገልግሎቶችን የተጋራ ሰው ሊሆን ይችላል ይህ መንገድ ታማሚው አገልግሉትን እስኪያገኝ ወይም ውደ ጤና ባለሙያ እስኪደርስ ድረስ ሌሎችን ለመታደግ ወይም ቫይረሱን ላለማጋራት የሚያደርጋቸው ጥንቃቄዎች ሲሆኑ ቀጣይ መሆን ያለበት ደግሞ ለራስ የህክምና አገልግሎን ማግኘት ነው ለታማሚው የሚደረግ የህክምና እርዳታምንድ ነው። ከተቻለም ለታመሙት ለብቻቸው አንድ መታጠቢያና መፀዳጃ ክፍል ይኑራቸው አንድ ሠው ሲታመም ይሄፄን ክፍል እንደተፈለገው የምታፀዳበትን አቅድ አውጣ ዶ ሰቦ ሰያሴወ ኮርና ቫጃርረስ ርዐዐበ ህክህ« የልጅህ ትቤት ወይም የህፃናት ማቆያ ሊዘጋ ስለሚችል ተዘጋጅ የልጅህን የትቤት ወይም የህፃናት ማቆያ ድርጅት የድንገተኛ ሥራ እቅድ እወቅ በኮቪደ ወረርሽኝ ወቅት የአካባቢው የጤና ባለስልጣናት የህመሙን ስርጭት ለመቀነስ ትቤቶችን ለጊዜው ሊዘጉ ይችላል ትቤት በተዘጋበት ወቅት ቀጣይነት ስላለው ትምህርት እና ስለ ማህበራዊ አገልግሎቶች ለምሳሌ የተማሪዎች ምገባ ያለውን እቅድ ተገንዘብ ልጅህ ኮሌጅ ወይም ዩኒቨርስቲ ውስጥ የሚማር ከሆነም ስለትምህርት ቤቱ የኮቪደ ወረርሽኝ እቅድ እንዲያውቅ አበረታታው በስራ ቦታህ ሊከሰቱ ስለሚችሉ ለውጦች እቅድ ስለ አሠራርህ የድንገተኛ ትግበራ እቅድ እወቅ ለታመሙ ወይም የታመመን ሠው ለሚንከባከቡ ሠራተኞች ስለሚሰጠው ፈቃድ ወይም ከቤት ውስጥ የመሥራት ፈቃድ በተመለከተ ከአሠሪህ ጋር ተነጋገር ቢዝነስ እና አሠሪዎች ለኮቪደ አንዴት እንደሚያቅዱና የሚሰጡትን ምላሽ በተመለከተ ግንዛቤው ይኑርህ ዶ ሰቦስ ሰያሰሴው ኮሮና ቫደረስ ርዐዐበ ሀክህ« በአካባቢህ የኮቪድ ወረርሽኝ ሲክከሰት ተግብር በአካባቢህ ወረርሽኝ ሲከሰት ራስህንና ሌሎችን እንደሚከተለው ተከላከል በኮቪድ ህመም ስትታመም ከትቤት ከስራ ወይም ከሌሎች አንቅስቃሴዎች ቀርተህ እቤት መዋል አለብህ የበሽታው ምልክቶች ትኩሳት ሳል እና ለመተንፈስ መቸገር ናቸው ከታመሙ ሠዎች ራስህን ማራቅ በተቻለ መጠን ከሌሎች ሠዎች ራስን ማራቅ ሜትር ያህል የቤተሰብ እቅድህን ተግብር ስለአካባቢው የኮቪድ ሁኔታ በየጊዜው መረጃ ይኑርህ ስለአካባቢው የኮቪድ እንቅስቃሴ ከጤና ባለስልጣኖች በየጊዜው መረጃ ይኑርህ በአካባቢህ ትቤቶች ተዘግተው መሆኑን እወቅ ይህ የቤተሰብህን እለታዊ እንቅስቃሴ ሊቀይረው ይችላል ከታመምክ ቤት ውስጥ ተቀመጥ የኮቪድ ምልክቶች ካሉብህ ከቤት አትውጣ አንድ የቤተሰብህ አባል ከታመመም ከትቤት እና ከሥራ ቀርተህ ኮቪደን እንዳያዛምት ተከላከል ልጆችህ በህፃናት ማቆያ ሌሎች ሰዎች እየተንከባከቧቸው ከሆነ የኮቪድ ን ምልክቶች እንዲከታተሉ አስጠንቅቃቸው ይ ቦሸ ለያሰው ኮርና ቫጃርረስ ርዐዐበ ህክህ« የፅለት ተፅለት የመከላከያ እንቅስቃሴዎችን ማድረግህን ቀጥልበትፁኹ ስታስልና ስታስነጥስ በሶፍት ወረቀት ተሸፈን እጆችህን ቢያንስ ለ ደቂቃ በውሃና በሳሙና አዘውትረህ ታጠብ ውዛፃና ሳሙና የማይገኝ ከሆነም ፕርሰንት አልኮል ባለው የአጅ ሳኒታይዘር ተጠቀም አዘውትረው በእጅ የሚነኩ ነገሮችን በየእለቱ በፈሳሽ ሳሙና እና በውፃ አዕዳቸው ከተቻለ ለታመሙ የቤተሰብህ አባሎች ያዘጋጀኸውን የተለየ ክፍልና መታጠቢያ ቤት ተጠቀም እንደ ምግብና መጠጥ ያሉትን በጋራ አትጠቀም የታመሙት የቤተሰብህ አባላት ቤት ውስጥ ንፁህ የፊት ማስክ ይጠቀሙከተቻለነ ከታመመው ሠው ጋር አላስፈላጊ መነካካትን ለማስወድ የታማሚውን ክፍልና መታጠቢያ ክፍል እንደአስፈላጊነቱ አፅዳ በቀላሉ የሚነኩ ቦታዎች ቆሻሻ ከሆኑ በዲስኢንፌክታንት ከመታከማቸው በፊት በፈሳሽ ሳሙና እና በውሃ መታጠብ አለባቸው ከሌሎች ሠዎች ጋር በስልክ ወይም በኢሜይል ግንኙነት አድርግ ብቻህን የምትኖር ከሆነና በኮቪድ ወረርሽኝ ወቅት ከታመምክ እርዳታ ሊያስፈልግህ ይችላል ለረዥም ጊዜ የቆየ ህመም ካለብህና ብቻህን የምትኖር ከሆነም በወረርሽኙ ወቅት እንዲጠይቁህ ቤተሰብህን ጓኞችህን አና የጤና ባለሙያዎችን ጠይቅ ለብዙ ጊዜ የቆየ ህመም ያለባቸውን ሠዎችንም በየጊዜው ጠይቃቸው ዶ ሰቦ ያሴወው ኮሮና ቫደረስ ርዐዐበ ሀክህ« የቤተሰብህን የስሜት የአእምሮ ጤንነት ጠብቅ ወረርሽኝ ለህፃናትም ሆነ ለአዋቂዎች የሚያስጨንቅ ሊሆን ይችላል ህፃናት ለአስጨናቂ ሁኔታዎች የሚሰጡት ምላሽ ከአዋቂዎች ይለያል ከህፃናቱ ጋር ስለወረርሽኙ ተነጋገር የተረጋጋህ ሁን እነሱም ደህና እንደሆኑ በመንገር አረጋጋቸው የተለመደውን የሥራ ፕሮግራም መቀየር ካለብህ ለሥራ ቦታህ አስታወቅ የሥራ ፕሮግራምህ ከቀየርክ ፈጥነህ ለሥራ ቦታህ አስታውቅ አንተ ወይም ሌላ የቤተሰብ አባላህ በኮቪድ ከታመመ ወይም ልጆጅህ ከትቤት ከቀረ አቤትህ መስራት እንድትችል ወይም የመቅረት ፈቃድ እንዲሰጥህ ጠይቅ በወረርሽኝ ወቅት ልጆችህን ለመከላከል የሚከተሉትን አድርግ ልጆችህ በኮቪድ ከታመሙ የህፃናት መቆያቸውን ወይም ለትምህርት ቤታቸው አስታውቅ አቤታቸው ውስጥ ሆነው የቤት ሥራቸውን ስለመስራት ሁኔታ ከመምህራኖቻቸው ጋር ተነጋገር በአካባቢህ የትቤት መዘጋቶች ዜናዎችን ተከታተል ትቤቶች ለጊዜው ከተዘጉ አስፈላጊ ከሆነ አማራጭ የህፃናት ተንከባካቢዎችን ተጠቀም ይ ቦሸ ለያሰው ኮርና ቫጃርረስ ርዐዐበ ህክህ« ትምህርት ቤት በተዘጋበት ወቅት ህፃናትና ታዳጊዎች ሠው በሚሰበሰብባቸው ስፍራዎች እንዳይሰበሰቡ አድርግ የኮቪድ ወረርሽኝ በአካባቢህ ሲያበቃ ክትትል አድርግ አስተውል የኮቪድ ወረርሽኝ ለረዥም ጊዜ ሊቆይ ይችላል በግለሰቦች በቤተሰቦች በማህበረሰቦች ላይ የሚኖረው ተፅዕኖም ከፍተኛ ሊሆን ይችላል የጤና ባለስልጣናት በአካባቢህ ወረርሸኙ ማብቃቱን ሲያሳውቁም የቤተሰብህን እቅድ አሻሽል የጤና ባለስልጣናት ለኮቪድ አና ለሌሎች ህመሞችም ወረርሽኞች እቅድ ማውጣታቸውን ሲቀጥሉ አንተና ቤተሰብህም በእቅዱ ውስጥ ትልቅ ሚና ይኖራችል የቤተሰብህን የድርጊት እቅድ ብቃት ገምግም የቀሰምካቸውን ትምህርቶች ተወያይባቸው መዝግባቸውም የኮቪድ ዝግጁነትህን በቤት ውስጥ በትቤት እና በስራ ቦታ ላይ ውጤታማ ነበር። ለሐኪሞች አስታውቅ በኮቪድ እንደተያዝክ ካሰብክና ትኩሳትና ሳል የመተንፈሻ ችግርን የመሳሰሉ ችግሮች ካሉብህ ለሐኪምህ አስታውቅደውለህ ምክር እንዲሰጥህም አድርግ ይ ቦሸ ለያሰው ኮርና ቫጃርረስ ርዐዐበ ህክህ« በበሽታው ከተያዝክ የኮቪድ ስርጭትን መከላከያዎች የሚከተሉትን ደረጃ በደረጃ አድርግ በኮቪድ ተይዘህ ከታመምክ ወይም የቫይረሱ ኢንፌክሽን ተከስቶብህ ከሆነም በሽታው ወደ ቤተሰብህና ወደ ማህበረሰቡ እንዳይሰራጭ የሚከተለውን ደረጃ በደረጃ አድርግ ለመታከም ካልሆነ በስተቀር ቤትህ ተቀመጥ ቤት ውስጥ ተቀመጥ በኮቪድ መለስተኛ ህመም ያለባቸው ሰዎች በታመሙበት ወቅት ቤት ውስጥ በመቀመጥ ራሳቸውን ለመነጠል ይችላሉ ለመታከም ካልሆነ በስተቀር ከቤት ውጪ የምታደርጋቸውን አንቅስቃሴዎች መገደብ አለብህ ሕዝብ በሚሰበሰብባቸው ስፍራዎች አትገኝ ወደ ሥራ ትቤት ወይም ሕዝብ ወደሚሰበሰብባቸው ሥፍራዎች አትሂድ የህዝብ ትራንስፖርት አትጠቀም የህዝብ ትራንስፖርት ወይም ታክሲዎችን አትጠቀም በቤትህ ውስጥ ራስህን ከሌሎች ሰዎችና እንስሳት ለይ ከሌሎች ሰዎች ራቅ በተቻለ መጠን ቤት ውስጥ በአንድ በተወሰነ ክፍል ውስጥ ከሌሎች ሰዎች ተነጥለህ ተቀመጥ ከተቻለም የተለየ መጸዳጃ ክፍል ተጠቀም ዶ ሰቦ ያሴወው ኮሮና ቫደረስ ርዐዐበ ሀክህ« ከቤት እንስሳትና ከእንስሳት ጋር አትነካካ ከሌሎች ሰዎች ጋር እንደማትነካካ ሁሉ ከቤት እንስሳትና ከእንስሳት ጋርም መነካካት የለብህም ምንም እንኳን የቤት እንስሳት ወይም እንስሳት በቫይረሱ የመጠቃታቸው ሁኔታ ያልተነገረ ቢሆንም ስለቫይረሱ ተጨማሪ መረጃ አስከሚገኝ ድረስ በኮቪድ የታመሙ ሰዎች ከእንስሳት መራቅ እንዳለባቸው ይመከራል ከተቻለም አንተ በታመመክበት ወቅት እንድ ሌላ የቤተሰብህ አባል ለእንስሳቱ እንክብካቤ ያድርግ በታመመክበት ወቅት የቤት እንስሳትን ወይም ሌሎች እንስሳትን የግድ መንከባከብ ካለበህ ከመነካካት በፊትና በኋላ አጆችህን ታጠብ የፊት ማስክም አድርግ ለታመመ ሰው የቤተሰብ አባላትና ተንከባካቢዎች መረጃ ሐኪምህን ከማየትህ በፊት ደውልለት በቅድሚያ ደውልለት የህክምና ቀጠሮ ካለህ ለጤና ባለሙያው በመደወል ኮቪድ እንዳለብህ ወይም ሊኖርብህ እንደሚችል ንገረው ይህም ሌሎች ሰዎቸ ቫይረሱ እንዳይዛመትባቸው ቅድመ ጥንቃቄ የጤና ባለሙያዉ እንዲያደርግ ይረዳዋል ከታመምክ የፊት ማስክ አድርግ ከታመምክና ሌሎች ሰዎች አካባቢ ከሆንክ ለምሳሌ አንድ ክፍል ወይም መኪና በጋራ እየተጠቀማችሁ ከሆነ ወይም በቤት እንስሳት አቅራቢያ ይ ቦሸ ለያሰው ኮርና ቫጃርረስ ርዐዐበ ህክህ« ከሆንክ ወይም የጤና ባለሙያ ጋር ስትቀርብ የፊት ማስክ ማድረግ አለብህ ሌሎችን የምትንከባከብ ከሆነ የታመመው ሰው የፊት ማስክ ማድረግ ካልቻለ ለምሳሌ መተንፈስ ከከለከለው አብረውት የሚኖሩ ሰዎች በተመሳሳይ ክፍል ውስጥ መቀመጥ ያለባቸውም ወይም ወደ ክፍል ሲገቡ የፊት ማስክ ማድረግ አለባቸው ስትስልና ስታስነጥስ ተሸፈን ተሸፈን ስትስል ወይም ስታስነጥስ አፍና አፍንጫህን በቲቬኩ ወረቀት ሸፍን አስወግድ የተጠቀምክበትን ቲሹ ወረቀት በቆሸሰሻ ማስቀመጫ ውስጥ ጣል ውነዛና ሳሙና ከሌለ በመቶ አልኮል በያዘ ሳኒታይዘር እጆችህን አጽዳ በየጊዜው እጆችህን ታጠብ እጆችህን ታጠብ በተለይም አፍንጫህን ከነካካህ በኋላ ከሳልክ ካስነጠስክ መጸዳጃ ቤት ከገባህ በኋላ እና ምግብ ከተመገብክ በኋላ ወይም ካዘጋጀህ በላ እጆችህን በውዛና በሳሙና ታጠብ የእጅ ሳኒታይዘርፅ ውሃና ሳሙና የማይገኝ ከሆነ ቢያንስ በመቶ አልኮል የያዘ የአጅ ሳኒታይዘር እጅህን ሙሉ በሙሉ እና አስኪደርቅ ድረስ በማሻሻት አጽዳ ዶ ሰቦ ያሴወው ኮሮና ቫደረስ ርዐዐበ ሀክህ« ሳሙናና ውፃ እጆች ቆሻሻነታቸው በግልጽ የሚታይ ከሆነ ሳሙናና ውፃ ተመራጭ ናቸው አትነካካፁ አይኖችህን አፍንጫህን እና አፍህን ባልታጠበ እጅህ አትንካ የግል ዕቃዎችን በጋራ አትጠቀም የእጅ አስተጣጠብ አትጋራ ሳህኖችን ብርጭቆዎችን ስኒዎችን የመመገቢያ እቃዎችን ፎጣዎችን ወይም አልጋ ከሌሎች ሰዎች ወይም እንስሳት አትጋራከተጠቀምክ በኋላ በጥሩ ሁኔታ እአጠባቸው አነዚህን እቃዎች ከተጠቀምክባቸው በኋላ በሳሙናና በውፃ ደህና አድርገው መታጠብ አለባቸው በተደጋጋሚ የሚነኩ ነገሮችን በየዕለቱ አጽዳቸው አጽዳቸውና ዲስ ኢንፌክት አድርጋቸው በተደጋጋሚ የሚነኩ ነገሮችን በየጊዜው የማጽዳት ልማድ ይኑርህ በተደጋጋሚ የሚነኩ ነገሮች ባንኮኒዎች ጠረጴዛዎች የበር እጄታ መጸዳጃ ቤት ስልኮች ኪቦርድና ታብሌቶች እና ቤድሳይድ ታብሌቶች ናቸው የሳሙና ፈሳሽ የነካቸው ቦታዎች ዲስ ኢንፌክት አድርግ ደም አይነምድር ወይም የሠውነት ፈሳሽ የነካውን ነገር አጽዳ ይ ቦሸ ለያሰው ኮርና ቫጃርረስ ርዐዐበ ህክህ« የቤት ውስጥ ማጽጃዎችኹ የሚረጭ የቤት ውስጥ ማጽጃ እስፕሬይ ወይም መጠራረጊያ ዋይፕስ ማሸጊያው ላይ ባለው ትዕዛዝ መሰረት ተጠቀም ኬሚካሉን በምትጠቀምበት ጊዜ የምትወስዳቸውን ጥንቃቄዎች ይዘረዝራሉ ለምሳሌ ጓንት ስለመጠቀም በቦታው ጥሩ የአየር ዝውውር ስለመኖር ምልክቶችን መከታተል ወደ ሐኪም ጋር ሂድ ሕመምህ እየተባባሰ ከሄደ ለምሳሌ ተንፈስ ከተቸገርክ ወደ ሐኪም ሂድ ለሐኪም ደውል ሀኪም ጋር ከመሄድህ በፊት ስልክ በመደወል ኮቪድ አንዳለብህ ወይም ሊኖርብህ እንደሚችል ተናገር ከታመምክ የፊት ማስክ አድርግ ወደ ሆስፒታል ከመግባህ በፊት የፊት ማስክ አድርግራ ይህም በቦታው ያሉ ሌሎች ሰዎች ለቫይረሱ እንዳይጋለጡ ያደርጋል ቤት ውስጥ ተለይቶ መቀመጥን በተመለከተ ለመውጣት እስከምትታዘዝ ድረስ እቤት ተቀመጥ ወደ ሌሎች ሰዎች የማስተላለፍ ሁኔታ ዝቅተኛ እስከሚሆን ድረስ ኮቪድ እንዳለባቸው የተረጋገጠባቸው ሰዎች በቤት ውስጥ ተለይተው መቀመጥ አለባቸው ዶ ሰቦ ያሴወው ኮሮና ቫደረስ ርዐዐበ ሀክህ« ከሐኪም ጋር ተነጋገር ቤት መቀመጥ መቼ አንደሚቋረጥ የሚወሰነው ከሐኪሞችና ከአካባቢው የጤና ባለሙያዎች ጋር በመመካከር ፃነው የቃላት ትርጓሜ ትኩሳት በመለኪያ የተረጋገጠም ያልተረጋገጠም ሊሆን ይችላል በሽተኛውን መቅረብ ማለት ከበሽተኛው በ ሜትር ባነሰ ቅርበት ለረዥም ጊዜ መቆየት በሽተኛውን በመቅረብ ኮቪድ ሊከሰት የሚችለው ሲያስታምሙት አብረው ሲኖሩ ሲጠይቁት ወይም ሆስፒታል ውስጥ በመጠበቂያ ሥፍራ ወይም አንድ ክፍል በመጋራት ነው በበበተኛው ሰውነት የሚወጡ ፈሳሾች በቀጥታ ለምሳሌ ከተሳለበት አንድ ሰው መከላከያ ሳይጠቀም ይህ ከተከሰተበት ጋዋን ጓንት ማስክ የአፍ መከላከያ ግለሰቡ የቅርብ ክትትል ያስፈልገዋል በሽተኛውን መቅረብ የሚባለውን በመረጃ ለማስደገፍ ይከብዳል ይህ ሁኔታ በሚገመገምበት ወቅት መታሰብ ያለባቸው የተጋለጠበት ጊዜ እርዝማኔ ለረዥም ጊዜ ከሆነ ስጋቱን ይጨምረዋል እና ይ ቦሸ ለያሰው ኮርና ቫጃርረስ ርዐዐበ ህክህ« ኮቪድ ያለበት ሰው የሚያሳያቸውን ምልክቶች መሳል እና በጣም ለታማመ ሰው መጋለጥ ስጋቱን ይጨምረዋል በጤና ማዕከላት ውስጥ የተጋለጡ ሰዎች ልዩ ትኩረት ያስፈልጋቸዋል የመዘጋጃ የጥንቃቄ ዝርዝር በኮቪድ ወረርሽኝ ወቅት አንተንና ቤተሰብህን ሊከላከል የሚችል አቅድና ውሳኔ ላይ መድረስ ትችላለህ የራስህንና የቤተሰብህን ጤንነት ለመጠበቅ የሚያስችል አቅድ ለማውጣት እና ትግበራዎችን ለማድረግ ይህን የመዘጋጃ የጥንቃቄ ዝርዘር ተጠቀም አቅድና ተዘጋጅ ከጤና ባለስልጣናት ስለ አካባቢው የኮቪድ ሁኔታ በየጊዜው መረጃ አግኝ ለቤተሰብህም የትግበራ እቅድ አውጣ በአድሜያቸው የገፉ ሰዎችና በሽታ ያለባቸው የመሳሰሉትን ለሕመሙ ይበልጥ የተጋለጡ የቤተሰቡ አባላትን ታሳቢ አድርግ ምን እቅድ እንዳላቸው ጎረቤቶችህን ጠይቅ የጤና ማዕከላትን አገልግሎት ድጋፍና ሌሎች ነገሮችን ብትፈልግ እንኳን ልታገኛቸው የምትችላቸውን የአካባቢ ድርጅቶች ዝርዝር ያዝ በድንተኛ ጊዜ የሚያስፈልጉህን የቤተሰብ የጓደኞች የጎረቤቶች የጤና ፕሮግራም ሠራተኞች የአከባቢው የጤና ቢሮ እና ሌሎች ዶ ሰቦ ያሴወው ኮሮና ቫደረስ ርዐዐበ ሀክህ« መፍትሄ አቅራቢ ድርጅቶችን የምታገኝበትን መገናኛ ሁኔታ በዝርዝር ያዝ የፅለት ተፅለት የመከላከል ትግበራዎችን አድርግ አጆችህን በተደጋጋሚ ታጠብ አይኖችህን አፍንጫህንና አፍህን አትንካ ፅ ከታመምክ አቤትህ ውስጥ ተቀመጥ ስትስልና ስታስነጥስ በሶፍት ወረቀት ተሸፈን ከዚያም ወረቀቱን በቀሻሻ ማስቀመጫ አስቀምጠው በተደጋጋሚ የሚነኩ ነገሮችን አጽድተህ ዲስኢንፌክት አድርጋቸው ትቤት ወይም የሕጻናት ማቆያዎች ከተዘጉ የሥራ ጊዜህን ለመቀየር ተዘጋደ ተግብር በአካባቢህ ወረርሽኝ ከተከሰተ ራስህንና ሌሎችን ከበሽታው ተከላከል ትኩሳት ሳል ወይም የትንፋሽ አጥረት ከተከሰተብህ እቤትህ ተቀመጥ ሐኪምህንም በስልክ አናግር የድንገተኛ የማስጠንቀቂያ ምልክቶች ከተከሰቱብህ በፍጥነት ሐኪም ጋር ሂድ ምልክቶቹም የትንፋሽ አጥረት ይ ቦሸ ለያሰው ኮርና ቫጃርረስ ርዐዐበ ህክህ« የደረት የማያቋርጥ ህመም ወይም መወጣጠር መምታታት ወይም ለመንቃት አለመቻል የከንፈሮች ወይም የፊት ሰማያዊ መሆን ሌሎች ተጨማሪ ምልክቶችን ለማወቅ ሐኪሞችን አማክር በተቻለ መጠን ከታመሙ ሠዎች ራስህን አርቅ ቢያንስ ሜትር የቤተሰብ እቅድህን ተግብር ዶሂ የፅለት ተፅለት ትግበራዎችን መተግበርህን ቀጥልበት ከቤተሰብ አባላት አንዱ ከታመመ በተዘጋጀው ክፍል ውስጥ ለይተህ አስቀምጠው የቤተሰብ አባል የምታስታምም ከሆነም የጥንቃቄ ምክሮችን ተከተል የራስህን ጤንነትም ተከታተል አዘውትረው የሚነኩ ነገሮችን ዲስ ኢንፌክት አድርግ የግል እቃዎችን በጋራ አትጠቀም ከታመምክ ከሌላ ሰዎች ጋር በስልክና በኢሜይል መገናኘትህን ቀጥል በአካባቢው ስላለው የወረርሽኝ ሁኔታ በየጊዜው መረጃ ይኑረህ የሥራ ፕሮግራምህ ለውጥ ካስፈለገው ለአሰሪህ አስታውቅ የቤተሰቦችህን የስሜትአአምር ጤንነት የአንተንም ጭምር ተንከባከብ ፅቦሸ ፅሕያሴወ ኮሮና ቫደረስ ርዐዐበ ሀክህ« ይበልጥ ሥጋት ላለባቸው ሰዎች በተለይም አድሜያቸው ለገፋና ሥር የሰደደ ሕመም ላለባቸው ሰዎች ተጨማሪ ጥንቃቄዎችን አድርግ አንተ ወይም አንድ የቤተሰብህ አባል በአድሜ የገፋ ወይም የቆየ ሕመም ካለበት ከህዝብ ርቆ ቤት ውስጥ መቀመጥ አለበት ቤት ውስጥ መቀመጥ ካለብህ የበርካታ ሳምንታት መድፃኒት እንዳለህ አረጋግጥ ሰው ወደተሰበሰበበት ስትወጣ ከታመሙ ሰዎች ራስህን አርቅ ሌሎችም አትቅረብ አቅድና ተዘጋጅ ጥሩ የአጅ ንጽህና ተግብር በወረርሽኝ ወቅት ልጆችህን ከበሽታው ለመከላከል የሚከተሉትን ደረጃ በደረጃ አድርግ ልጀህ በኮቪድ ከተያዘ ለትቤቱ አስታውቅ በአካባቢህ ትቤቶች መዘጋታቸውን ተከታተል ህጻናትና ታዳጊዎች ህዝብ በሚሰበሰብበት ቦታ እንዳይሰበሰቡ አስጠንቅቃቸው ይ ቦሸ ለያሰው ኮርና ቫጃርረስ ርዐዐበ ህክህ« የዓለም ትክክለኛው የእጅ አስተጣጠብ ጤና ድርጅት ዳይሬክተር ጄነራል የሆኑት ዶር ቴድሮስ አድፃናም አማካኝነት የእጅ መታጠብ ዘመቻን ሲያስጀምሩ የአስተጣጠብ ሂደቶችን በሚከተለው መልኩ አሳይተዋልና እርስዎም ይከተሉት እጅን በአግገባቡ ለማፅዳት ለ ሠኮንዶች ያህል ልንከተል የሚገቡን ሂደቶች አጅን በውሀ ማራስና መዳፎቻችንን በሳሙና ማሸት ሳሙናውን በማስቀመጥ የሳሙናውን አረፋ በመዳፍና ጣቶቻችን አንዲሁም በጀርባ እጃችን ላይ ማዳረስ በመዳፍ በኩል የእጅ ጣቶችን በማቆላለፍ በደንብ ማሸት በመቀጠልም የእጃችንን የቀኝ ጀርባ በግራ መዳፋችን ማሸት የግራ እጃችንንም እንዲሁ እያቀያየርን ማሸት ከዛም የእጃችንን ጣቶች ከጀርባ የሌላኛውን ጫፍ በማቆላለፍ ማሸት አውራ ጣትን ዙሪያውን እያሽከረከርን በደንብ ማሸትሁለቱንም የአንድኛውን እጃችንን መዳፍ በሌላኛው እጃችን ጣቶች ማሸት ይህንንም ማቀያየር ሙሉ እጅን እስከ ሰአት ማሰሪያ ደረስ ማሸት ከዛም በንፁህ ውሀ ሳሙናውን ማጥራት በመጨረሻም በንፁህ ፎጣ እጅን ማድረቅ ወይም በራሱ እንዲደርቅ ማደረግ ዶ ሰቦ ያሴወው ኮሮና ቫደረስ ርዐዐበ ሀክህ« እጃችንን ያደረቅነው በሶፍት ከሆነ በሶፍቱ ቧንቧውን መዝጋትና ሶፍቱን በቆሻሻ ቅርጫት ውስጥ መጣል እጃችንን ያፀዳነው በፎጣ ከሆነ ግን ቧንቧውን በክርናችን መዝጋት በቤት ውስጥ ሳኒታይዘር ማፅጃን እንዴት ማዘጋጀትና መጠቀም እንችላለን የሚያስፈልጉን ነገሮችና መጠናቸው በመቶ አልኮል የያዘ ማፅጃ የብርጭቆ ከግማሽ በላይና ከሙሉ አነስ ያለ ያህል ወይራ ዘይት የብርጭቆ ሩብ ያህል የሎዲሱሚ ጭማቂ ጠብታ እንዴት ማዘጋጀትና መጠቀም እንችላለን። የቫይረሱ መጠን በአንጻሩ ትልቅ የሚባል ስለሆነ ማነኛውም ማስክ ቫይረሱን እንደሚከላከል በተለይ ቻይና ላይ ተተደረጉ ጥናቶች ያሳያሉ ነገር ግን ሁሉም ሰው ማስክ ማድረግ አይጠበቅበትም ሁልጊዜ ማሰከ መጠቀም ጠቃሚ ካለመሆም በተጨማሪ የአተነፋፈስ ስርዓትን በማጨናነቅ ተገቢው የትንፋሽ ዝውውር እንዳይኖር ስለሚያደርግ ይህ ልማድ አይመከርም ከዚህ በተጨማሪ ማስክ ማዘውተር አላስፈላጊ የማስክ አጥረት ስለሚያስከትል ማስኩ ለሜያስፈልገው አካል እንዳይደረስ ያደትጋል ለሚያስፈልገው አካል ካልደረሰ ደግሞ ከዚህ የተነሳ የበሽታው ስርጭት ሊጨምር ይችላል አናም ማስክ ለሚከተሉት አካላት ብቻ ተለይቶ ጥቅም ላይ ቢውል ይመረጣል ትኩሳት ሳል እአና ማስነጠስ ካለ ወይም በተደጋጋሚ ይህ ምልክት ካለባቸው ሰዎች ጋር የሚቀርቡ ከሆነ ማስክ ማድረግ ይመከራል በመሆኑም የኮቪድ ታካሚዎችን የሚንከባከቡ ባለሙያዎች ወይም ቤተሰቦች በቫይረሱ የተያዙ ወይም የተጠረጠሩ ዶ ሰቦ ያሴወው ኮሮና ቫደረስ ርዐዐበ ሀክህ« ማስክ ለሁሉም ሰው ቅድመ መከላከያ አይሆንም የሚባለው በሚከተሉት ምክንያቶች ነው በርግጥ ከቫይረሱ ማስክን የማለፍ አድል አለመኖሩ ጋር ተያይዞ ሀሳቡ የሚጋጭ ሊመስል ይችላል ነገር ግን መልዕክቱ ይህ ነው ኮቪድ አይር ወለድ በሽታ አይደለም አይር ላይ ተንሳፎ የሚቆይ አይደለም ከተያዘው ሰው በተለያዬ መልኩ ሲወጣ በቀጥታ ወደ መሬት ወይም ወደ እቃዎች ይወድቃል ከሁለት ሜትር በላይ እርቆ መሄድ አይችልም ማስኩን ህመሙ ያለባቸው ሰዎች ቢጠቀሙት የሚወጣውን ቫይረስ ይዞ እዛው ያስቀረዋል በመሆኑም ቫይረሱ ነገሮች ላይ እንዳይወድቅ ወይም አጠገቡ ካለው ሰው ላይ አንዳያርፉ ያደርጋል በዚህም ቫይረሱን ስርጭት መግታት ይቻላል አንድ ሰው ምንም በሌለበት ሁኔታ ማስክ ቢጠቀሙ ግን አላስፈላጊ አጥረት ከመፍጠር ውጭ የሚገኝ ትርፍ የለውም ይህ እንዳለ ሆኖ ማስክ መጠቀም ብቻውን ቫይረሱን ለመከላከል ዋስትና አይሆንም የማስኩን አጠቃቀም በሚገባ ማወቅም ያስፈልጋል ይህም ማስኩ እንዳለ ሆኖ የእጅ እና የአፍ የአፍንጫ የአይን ንክኪ የሚኖር ከሆነ ቫይረሱ በዚህ ንክክ ማስኩን አልፎ ሊተላለፍ ይእላል በየ ጊዜው ማስክን ማጽዳት ወይም መቀየር ሌላው የሚመከር ነገር ነው ዶር ፅቦ ለያሴወ ኮርና ቫጃርረስ ርዐዐበ ህክህ« እነዚህ እርምጃዎች ሁሉ አንድ የኮቪድ ታማሚ ሆስፒታል ከመድረሱ በፊት ሊወስዳቸው የሚገቡ ናቸው የተለዩ የማህበረሰብ ክፍሎች እነዚህ የማህበረሰብ ክፍሎች ለኮቪድ በተለዬ ሁኔታ ተጋላጭ የሆኑት ሲሆኑ የሚከተሉትን ያጠቃልላል በጤና ተቋምም ሆነ በሌላ ቦታ የኮቪድ ታካሚዎችን የሚያግዙ ባለሙያዎች ወይም የቫይረሱን ታማሚ የሚንከባከቡ የታማሚ ቤተሰቦች በአድሜ የገፉ ሰዎች ተጨማሪ በሽታ ያለባቸው ሰዎች በተለያየ ምክንያት የሰውነትን በሽታን የመከላከል አቅም የሚያዳክሙ መድሃኒቶችን የሚወስዱ ሰዎች እነዚህ የማህበረሰብ ክፍሎች ለቫይረሱ ይበልጥ ተጋላጭ ናቸው በመሆኑም ከሌላው ማህበረሰብ በበለጠ መከላከሉ ላይ ትኩረት ማድረግ ይኖርባቸዋል ለምሳሌ ተጨማሪ በሽታ ያለባቸውና በእድሜ የገፉ ሰዎች ከሌሎች ይልቅ ለቫይረሱ የሚያጋልጡ ትራንስፖርቶችንና ሌሎች መተላለፊያ መንገዶችን መቀነስ ወይም ማስወገድ ይኖርባቸዋል ይህ ብቻ ሳይሆን እነዚህ የህብረተሰብ ክፍሎች ማነኛውም አይነት መከላከያ መሳሪያ ከሌላው ማህበረሰብ ይልቅ ቅድሚ ማግኘት እና መጠቀም ይኖርባቸዋል ፃጦ ይ ሠ ከ ዶ ሰቦ ያሴወው ኮሮና ቫደረስ ርዐዐበ ሀክህ« ለምሳሌ ህሙማንን የሚያግዙ ባለሙያዎች አና ሌሎች የተሟላ መከላከያ መሳሪያ ማግኘት ይኖርባቸዋል አነዚህ መከላከያ መሳሪያዎችም የሚከተሉት ናቸው ጋወን የፊት ማስክ ጓንት መከላከያ መነጽር ዥኙዢዣህህ ጐሦዣ መሳሪያዎቹ የሚያግዙት ባለሙያው እራስን እንዲከላከል ብቻ ሳይሆን ቫይረሱን ከአንዱ ወደ ሌላ እንዳያስተላልፍ ጭምር ነው ይ ቦሸ ለያሰው ኮርና ቫጃርረስ ርዐዐበ ህክህ« የዓለም ጤና ድርጅት ዳይሬክተር የዶር ቴድሮስ አድሐኖም ምክሮ መንግስታት በፍጥነት እና በቁርጠኝነት አቅማቸውን እንዲተገብሩ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን ብዙ ሀገራት ላይ ኬዞችን እያየን ቢሆንም ከፍተኛ ትኩረታችንን ያደረግነው ቁጥራቸው እየጨመረ በመሄድ ላይ ያሉትን እና የመከላከል አቅማቸው የተዳከመባቸው ሰዎች ጭምር ሪፖርት የተደረጉባቸውን ሀገራት ነው ይህ አይነት ስርጭት ለሁሉም ሀገራት ደሀም ሆኑ ሀብታም ለሁሉም አስጊ ነው የበለጸጉ ሀገራትም አስደንጋጭ ሁኔታን መጠበቅ ይኖርባቸዋል አንዳንድ ሀገራት ይህን ችግር አሳሳቢ አድርገው አላዩትም ወይም ምንም የሚያደርት ነገር እንደሌለ እራሳቸውን አሳምነው ተቀምጠዋል በአንዳንድ ሀገራት ላይ የሚታየው የፖለቲካ ቁርጠኝነት መጠን እና ትግበራ መሬት ላይ ካለው የችግሩ አሳሳቢነት ጋር አለመመጣጠኑ ያሳስበናል ይሁን እንጂ ይህ ተስፋ የምንቆርጥበት ጊዜ አይደለም ይህ ለችግሩ ይቅርታ የምናደርግበት ጊዜ አይደለም ይህ ማቆሚያ ገመዶችን ሁሉ የምንስብበት ጊዜ ነው ዶ ሰቦ ያሴወው ኮሮና ቫደረስ ርዐዐበ ሀክህ« ሁሉም ነገር በእጃችን ላይ ነው ማህበረሰቡን አስተምሩ ምልክቶች ምን እንደ ሚመስሉ እና እንዴት አራሳቸውን እና ሌሎችን ሰዎች መከላከል እንደሚችሉ መረጃ ስጧቸው የምርመራ አቅማችሁን አሳድጉ ሆስፒታሎቻችሁን ዝግጁ አድርጉ « አስፈላጊ ግብዓቶች ሁሉ ዝግጁ መሆናቸውን አረጋግጡ ኬዞችን መለየት አእንዲችሉታማሚሜዎችን ማከም አንዲችሉእራሳቸውን አንዴት መከላከል እንደሚችሉ የጤና ባለሙያዎቻችሁን አሰልጥኑ ሀገራት ኬዞችን በትክክል መለየት ከቻሉ ህሙማንን ከሌላው መነጠል እና ማከም ከቻሉ ንክኪ ያላቸውን ሰዎች ተከታትለው መመርመር ከቻሉ የቫይረሱን አካሄድ መቀየር ይቻላል ምንም ማድረግ የምችለው ነገር የለም ብለን ዝም ካልን እራሳችንን ነው የምንገድለው ከመፍራት በእውቀት ላይ ተመስርቶ መጠንቀ ሰዎች እንደፈሩ እናውቃለን ይህ ትክክል እና መሆን ያለበት ነው ፍርፃቱ ግን በትክክለኛ መረጃ መታገዝ አለበት ይ ፅዙ ፅያሰሴወ ኮርና ቫጃርረስ ርዐዐበ ህክህ« ፍርሃት በጣም ካስቸገራችሁ በዙሪያችሁ ወዳሉት ነገሮች ተመልከቱ የማህበረሰቡ የድንገተኛ ምላሽ ምን እንደሆነ እወቁ እገዛም አግኙ ብዙ የማናውቀው ነገር አለ ነገር ግን በየቀኑ አዳዲስ ነገሮችን እየተማርን ነው የአውቀታችንን ክፍተት ለመሙላት በየሰአቱ እየሰራን ነው የዚህ ቫይረስ ገዳይነት የሚመሰረተው በራሱ በቫይረስ አይደለም እኛ ለቫይረሱ በምንሰጠው ምላሽ ነው ይህ በሽታ አደገኛ ነው ለብዙ ሰዎች ገዳይ አይደለም ቢሆንም ግን መግደልም ይችላል ሁላችንም ለቫይረሱ የመያዝ አድላችንን ለመቀነስ ሀላፊነት አለብን ከተያዝን ደግሞ ለሌሎች ላለማጋራት ሀላፊነት አለብን የቫይረሱን ስርጭት ለመግታት ሁላችንም ማድረግ የምንችለው ነገር አለን ይህ አደጋ የተደቀነው ለአንድ ሀገር ወይም ለአንድ ሰው ብቻ አይደለም ሁላችንም የዚህ ችግር ሰለባ ነን ህይወትን የምንታደገውም በጋራ ስንተባበብር ብቻ ነው በድፍረት ሁሉም ሀገራት ቫይረሱን ስርጭት ይቀለብሳሉ ብለን ለመናገር እንደፍርም ቫይረሱን በትክክል መመርመር መከላከል ማከም እና ሰዎችን መለየት የቻሉት ሀገራት ግነ ሊቀለብሱት ይችላሉ በርካታ ሀገራት ቫይረሱ እንዲቀንስ አና በቁጥትር ስር አንዲሆን ለማድረግ ችለዋል የተወሰኑት ሀገራት ደግሞ ቫይረሱን ለመቆጣጠር አቅም አጥተዋል ዶ ሰቦ ያሴወው ኮሮና ቫደረስ ርዐዐበ ሀክህ« ልንጠቀምባቸው የሚገቡ ወሳኝ መፍትሔዎች በቅድሚያ ዝግጁ እንሁን በማስቀጠል ቫይረሱን እንለየው እንከላከለው እናክመው ሶስተኛ የቫይረሱን ስርጭት እንቀንሰው አራተኛ ምርምር እና ትምህርት እንውሰድ ሁሉም ሀገራት የድንገተኛ ምላሽ መስጫ ተቋማትን እንዲያዘጋጁ ለማስታወስ አፈልጋለሁ ከህዝቦቻችሁ ጋር ስለ አጋላጭ መንገዶች እና መከላከያ ዘዴዎች እንድትመክሩ አሳስባለሁ ቫይረሱን አግኙት ለዩት አክሙት ንክኪ ያላቸውን ሰዎች ለዩ ዶ ሰቦ ሰያሴወ ኮርና ቫጃርረስ ርዐዐበ ህክህ« አለምን ከወረርሽኝ ፍርፃት ወደ ብርፃንና ተስፋ የወሰዱ ዓለም አቀፋዊ ኹነቶች ከኢትዮጵያ እስከ ቻይና ከጣልያን እስከ ብራዚል ኮሮና ቫይረስ በተገኘባቸው አገራት ያሉ በዕድሜ ገፋ ያሉ ሰዎች ከዛሬ ነገ በቫይረሱ እንያዝ ይኾን ወይ በሚለው ስጋት በተወጠሩበት ሰሞን ነበር ከቻይናዋ ዉፃን ግዛት ለየት ያለ ዜና የተሰማው የአንድ መቶ ሶስት አመት ዕድሜዋ ወይዘሮ ዛኅግ ጉዋንፌን ከኮሮና ኢንፌክሽን አገግመው ከሆስፒታል ሲወጡ የሚያሳየው ፎቶና ቪዲዮ በቲቪና በማህበራዊ ሚዲያ ገፆች ሲታይ ተስፋ ተበሰረ የበሽታ መከላከል አቅማቸው የተዳከመ ስለሚኾን ቫይረሱ በዕድሜ የገፉት ሰዎች ላይ ይበረታል የሚለውን የሃኪሞች መግለጫ ገሸሽ ያደረገ የመሰለው የ አመቷ አዛውንት ጤና መመለስ ብዙ የህመም ሞት እና ጭንቀት ዜናዎች መካከል የፈነጠቀ ብርሃን ተደርጎ በብዙ የዜና ማሰራጫዎች ተስተጋብቷል። የሠውነት ፈሳሽ ምጣኔ የሠውነታችን የፈሳሽ ክምችት ጥሩ መሆን የበሽታ መከላከል አቅማንን በእጅጉ ያሳድገዋል በቀን ውስጥ በዛ ያለ ውሃ መጠጣት በተለይም የሎሚ ውዛ እዚህ ጋር ይመከራል በአንዛሩ ደግሞ የሠውነት ፈሳሽን የሚቀንሱ እንደ አልኮል ቡና የመሠሉ መጠጦችን መቀነስ ያስፈልጋል ፈሳሽ የሚሠጡ ፍራፍሬዎችንም በተለይ እንደ ኩከምበርና ወተርሚሉሎንሃብዛብ የተባሉትን ማዘውተር ይመከራል ይ ቦሸ ለያሰው ኮርና ቫጃርረስ ርዐዐበ ህክህ« ከውጥረት የፀዳ አእምሮ ውጥረት በበዛ ቁጥር የሠውነት የበሽታ መከላከል አቅም ይዳከማል ውጥረት ሲባል የሥራ ብዛት ብቻ አይደለም መጨነቅ ስጋት መነጫነጭ ቁጠኝነትን መቀነስ ያስፈልጋል ራስን ማረጋጋትና ጠዋትና ማታ መፀለይ እንዲሁም ዮጋና ሜዲቴሽን መስራት ውጥረትን ይቀንሳል ከቅዝቃዜ ይልቅ ሙቀት ብርድና ቅዝቃዜ የሠውነት የበሽታ መከላከያ ዛይል ያዳክማል ለዚያም ነው ጉንፋንና ኢንፍሎዌንዛ በክረምት ወራት የሜበዛው በተለይም ቀዝቃዛ በሆነ አካባቢ የሚኖሩ ከሆነ ወይም አለቱ የሚበርድ ከሆነ ተደራቢ ልብስ ይልበሱ ሙቀት ያላቸውን ፈሳሾች ያዘውትሩ ሰውነትዎ ይሙቅ ኮሮና ደግሞ በባህሪው ሙቀት አይወድም ዶ ሰቦ ያሴወው ኮሮና ቫደረስ ርዐዐበ ሀክህ« ኮሮና ቫይረስን ለመዋጋት የተመሰከረላቸው ቱ ቫይታሚኖች ለኮሮና ቫይረስ ላለመጋለጥ ጥረት ማድረጋችን እንደተጠበቀ ሆኖ ብንጋለጥና ቫይረሱ ወደ ሰውነታችን ቢገባ ግን መድህን ሊሆነን የሚችለው የበሽታ መከላከያ ፃይላችን ነው አንድ አገር በጠላት ቢወረር የሚተማመነው በጠንካራ መከላከያ ሃይሉ ነው በመሆኑም የመከላያ ፃይሎቻችን ከኮሮና ጋር ለሚያደርጉት የፊት ለፊት የጨበጣ ውጊያ ጥንካሬን ያገኙ ዘንድ የሚከተሉት ቫይታሚኖችና ማዕድኖች በእጅጉ ይመከራሉ ቫይታሚን ሲለ ይህ የበሽታ ተከላካይ ሃይላችንን በእጅጉ ከሚያጎለብቱ ቫይታሚኖች ውስጥ ግንባር ቀደሙ ነው በእርግጥም የቫይታሚን ሲ እጥረት በራሱ የበሽታ መከላከያ ዛይላችንን ያዳክምና ለተለያያዩ ህመሞች ተጋላጭ ያደርገናል ቫይታሚን ሲ በተለይ ተፈጥሯዊ ከሆኑ ምንጮች የተገኘ ከሆነ ብቃቱ ከፍ ያለ ሲሆን አንዳንዴ ግን ሰዎች በበሽታ ሲጠቁ በሰውነታቸው ውስጥ ያለውን ቫይታሚን ሲ ለመተካት ሲሉ በሐኪም የሚታዘዙ የቫይታሚን ሲ እንክብል ይሰጣቸዋል ከእንክብሎቹ ይልቅ ግን በተፈጥሮ የሚገኙት የተሻሉ ናቸው ከእዚህም ብርቱካን ሎሚ ፓፓያ እንጆሪ ካሊ ስፒናች ዝንጅብል ነጭ ሽንኩርት ተጠቃሽ ናቸው ቫይታሚን ቢ ይህም ሌላኛው የሰውነት የበሽታ መከላከል አቅምን በእጅገ የሚያሳድግ ሲሆን በተለይ ከዶሮ ከሳልሞንና ከቱና ይ ቦሸ ለያሰው ኮርና ቫጃርረስ ርዐዐበ ህክህ« ይገኛል እንዲሁም ከአረንጓዴ ቅጠላ ቅጠሎች ነጭ ሽንብራዱቤ ይገኛል እንዲሁም በእንክብል መልክ ከሚወሠዱ ኪኒኖች በሐኪም ሲታዘዙ የሚገኙ ናቸው ቫይታሚን ኢ የሰውነት የበሽታ መከላከል ፃይል ከኮሮና ጋር በሚያደርገው ግብ ግብ በሰውነታችን ውስጥ አላስፈላጊ ጎጂ ኬሚካሎች ይመነጫሉ ቫይታሚን ኢ እነዚህን ጎጂ ኬሚካሎች በማምከን አንቲኦክሲዳንት ነው ስራውን የሚሠራው የቫይታሚን ኢ ዋነኛ መገኛውን ውስጥ ስፒናችና ኦቹሎኒ ዋና ዋናዎቹ ናቸው ዶ ሰቦ ያሴወው ኮሮና ቫደረስ ርዐዐበ ሀክህ« የሰውነትን በሽታን የመከላከል አቅም የሚጨምሩ ስምንቱ ሁነኛ ምግቦች የሲትሪክ አሲድ ምግቦች ቫይታሚን ሲ ብዙ ሰዎች ጉንፋን ሲያማቸው እነዚህን ምግቦች መውሰድን ያዘወትራሉ ይህን የሚያደርጉት ሰውነታቸው በሽታን የመከላከል አቅማቸውን ስለሚጨምርላቸው ነው የሲትሪክ ምግቦች ነጭ የደም ህዋሳት መጠን ይጨምራሉ ይህ በሽታን ከመከላከል እረገድ ቁልፍ መንገድ ነው ከነዚህ ምግቦች ውስጥ ሎሚ እና ብርቱካን በቀላሉ የምናገኛቸው ናቸው አናም መውሰድ የሚያሰፈልገው ዘወትር ነው ምክንያቱም ሰውነታችን አያመርታቸውም ወይም አያከማቻቸውም በርበሬ ዐፀሀዐሀ ይ ቦሸ ለያሰው ኮርና ቫጃርረስ ርዐዐበ ህክህ« ሲትሪክ አሲድ ምግቦች ከፍተኛውን ቫይታሜን ሲ ይዘዋል ከተባለ ስህተት ነው በርበሬ ቃሪያ ከ ዐዐዐፀሼ ኩሉም የሲትሪክ አሲድ ምግቦች ከሁለት እጥፍ በላይ ቫይታሚን ሲ ይዝዋል ከዚህ በተጨማሪ ቤታ ካሮቲን ይዘዋል ይህ ንጥረ ነገር የሰውነታችንን መራገናች የማስወገድ ተግባር ያለው ነው አይናችን እና ቆዳችንም ጥራት እንዲኖረው ያግዛል ብሮክሊ ርር ግ አበባ ጎመን በከፍተኛ ቫይታሚኖች እና ማዕድኖች የበለጸገ ነው ከቫይታሚኖች ውስጥ ቫይታሚሜን ኤ ሲ አና ኢ አለው በተጨማሪም መራገየችን የሚያስወግዱትን ሽና ፋይበሮችን ይል እነዚህን ቫይታሚኖች እና ማዕድኖችን ለማግኘት የአበባ ጎመንን አጅግ በመጠኑ ብቻ መቀቀል አስፈላጊ ነው ነጭ ሽኩርት ኸኤ ዶሂ ፅቦሸ ለያሴው ኮሮና ቫደረስ ርዐዐበ ሀክህ« ነጭ ሽኩርት በሁሉም የአለማችን ክፍል የሚገኝ ምግብ ሲሆን ለጤና እጅግ አስፈላጊ ከመሆኑ የተነሳ ሁልጊዜም ከገበታ እንዳይጠፋ የሚመከር ነው ለነጭ ሽኩርት በሽታ ተከላካይነት እውቅና የተሰጠው በጥንታዊ ስልጣኔ ነው ከዚህም በተጨማሪ ነጭ ሽንኩርት የደም ግፊትን ለመቀነስ እና የደም ስርን ለማለሳለስ አጅግ ጠቃሚ ነው የነጭ ሽኩርት በሽታን የመከላከል ሚስጥር ያለው ምግቡ ከሚይዘው ሰልፈር ነክ ውህድ ላይ ነው ዝንጅብል ጅንጅብል ብዙ ሰዎች ህመም ሲሰመማቸው አስቀድመው የሚወስዱት ምግብ ነው ዝንጀብል የሰውነት መቆጣት ኢንፍላሜሽን እና ትውኪያ ይቀንሳል በተጨማሪም የሰውነት ውስጥ የኮሌስትሮል መጠንን የማስተካክል ማና አለጡው ስፒናች ይ ቦሸ ለያሰው ኮርና ቫጃርረስ ርዐዐበ ህክህ« ስፒናች እጅግ ተፈላጊ የሚያደርገው በሽታን የመከላከል አቅሙ ብቻ አይደለም የያዘው ንጥረ ነገር መርዛማ የሰውነት ውስጥ ኬሚካሎችን የማስወገድ አቅም ስላለው ጭምር ነው በመሆኑም በውስጡ የያዘውን ንጥረ ነገር ላለመጉዳት በትንሹ ብቻ መቀቀል ይኖርበታል እርጎ ሃሀሺ እርጎ በሽታን ይከላከላል ኑ በተጨማሪም የቫይታሚን ዲ ምንጭ ነው በመሆኑም ለጥርስ እና አጥንት ጥንካሬ አስፈላጊ ነው ከምንም ስኳር ነክ ከሆኑ ነገሮች ነጻ የሆነ ያልተቀነባበረ እርጎ መጠቀም ያስፈልጋል እርድ አርድ ለጥርስ መቦርቦር ለሽርይ አና ለሌሎች የሠውነት መቆጣቶች ኢንፍላሜሽ ሁነኛ ፈውስ ነው ዶሂ ፅቦሸ ለያሴው ኮሮና ቫደረስ ርዐዐበ ሀክህ« ኮሮና ቫይረስና ቁጥሮቹ ከ በቫይረሱ ከተያዙ ሰዎች ውስጥ በትንሹ ቱ ይሞታሉ እስካሁን በሸታውን የሚፈውስ መድሐኒት ወይም ሊከላከል የሚችል ክትባት ምንም የለም። ከዚህ አንጻር የአልኮል መጠኑ ከፀ የሚደርስ ምጣኔ ያለው ቢሆን ጥሩ ነው ወይም ደግሞ አጆቻቸውን በሳሙናና በውዛፃ ለ ሰከንዶች ያህል መታጠብን መምከር በተለይ እጆች በሚታይ ደረጃ የቆሸሹ ከሆነ ከአልኮል ይልቅ ሳሙናና ውፃ የበለጠ ይመከራሉ ቤተሰቦቻቸው ለታመሙ ሠራተኞች አነሱ ጤናማ ቢሆኑም ለአለቆቻቸው ማሳወቅ ይኖርባቸዋልኹ ይህ ሠራተኞችም በቫይረሱ የተያዙ ስለመሆኑም ቀጣይ ምርመራ ሊደረግላቸው ይገባል አንድ ሠራተኛ በቫይረሱ መያዙ ከተረጋገጠ አሰሪዎች የዚህን ግለሰብ ማንነት ምስጢር በመጠበቅ ነገር ግን ባልደረቦቻቸው ዶ ሰቦ ሰያሴወ ኮርና ቫጃርረስ ርዐዐበ ህክህ« ለቫይረሱ የተጋለጡ መሆኑን ማሳወቅ ይኖርባቸዋል ከታመመው ግለሰብ ጋር ቅርርብ የነበራቸው ባልደረቦች በቫይረሱ የተያዙ ስለመሆናቸው ቀጣይ ክትትል ያስፈልጋቸዋል ጉዞ ያለባቸው ሠራተኞችን መምከር አንዳንድ ድርጅቶች ከሰራቸው ባህሪ አንጻር በአገር ውስጥም ሆነ ከአገር ውጪ ጉዞዎች የሚያደርጉ ሠራተኞች ይኖራቸዋል በመሆኑም ሠራተኞች ጉዞ ከመጀመራቸው በፊት ራሳቸው ምንም ዓይነት የመተንፈሻ አካል ህመም ምልክቶች አንደሌሉባቸው ማጤን ያስፈልጋል ይህም ግለሰቡ በሌላ ፃገር እንዳይንገላታ ስለሚጠቅመውና በጉዞም ወቅት ሌሎችንም እንዳያሲዝ በሚል ነው ግለሰቡም በቶሎ እዚህ አገር ህክምና በማግኘት እንዲድን ይሆናል እንዲሁም ከፍተኛ የቫይረሱ ስጋት ካሉባቸው ፃገራት የመጡ ከፍተኛ ጥንቃቄ ማድረግ እንዳለባቸው መረዳት ያስፈልጋል ለአለቃቸው በመንገር በቤቱ መቆየት ይኖርበታል በጉዞ ላይ እያሉ ከታመሙ ደግሞ ለአለቃቸው ደውለው ማሳወቅና ለአየር መንገዱ ሠራተኞች በማሳወቅ ምርመራ እንዲደረግላቸው ማድረግ ይኖርባቸዋል እዲሁም ጉዞው ያን ያህል አንገብጋቢ ካልሆነ ማራዘም ወይም መሰረዝ ጥሩ መፍትሄ ነው ምክንያቱም በሌላ ፃገር ውስጥ ሆነው ቢታመሙ ያሉበት አገር የጉዞ ማእቀብ የሚያደርግ ከሆነ ወደ አገራቸው ለመመለስ ይቸገራሉ ቀድሞ መዘጋጀት ድርጅቶች ብዙ ሠራተኞቻቸው ቢቀሩባቸው እንዴት የቢዝነሶቻቸውን ሥራ ማስቀጠል አንደሚችሉ ቀድመው ማቀድና መዘጋጀት ይጠበቅባቸዋል ዶ ሰቦ ያሴወው ኮሮና ቫደረስ ርዐዐበ ሀክህ« ሠራተኞች ሊታመሙ ይችላሉ የታመመ የቤተሰብ አካል ሊያስታምሙ ይችላሉ ልጆቻቸው ከትቤት በመቅረታቸው አነሱን መንከባከ የግድ ሊላቸው ይችላል አንዲሁም በህዝብ መጓጓዣ የሚመጡ ከሆነ በሽታውን በመፍራት ወደ መቤት ላይመጡ ይችላሉ በዚህ መሰል ሁኔታ ውስጥ እንዴት መስራትና ቢዝነሱን ማስቀጠል እንደሚቻል እንዲሁም ብዙ ሠራተኞች ቢቀሩ እነዚህን ሁሉ እንዴት በቤታቸው ሆነው እንዲሰሩ ማድረግ እንደሚቻል የቴክኖሎጂውን ሥርዓት ከወዲሁ መዘርጋት ያስፈልጋል በሥራ ቦታ ንኪኪን መቀነስ በስራ ውስጥ ሠራተኞች እርስ በእርስ እንዳይነካከሉ ቢቻል ተራርቀው እንዲሰሩ ለምሳሌ ወደ ሬስቶራንቶች ከመፄድ ይልቅ በመቤት ውስጥ ምግብ እንዲዘጋጅላቸው ማድረግ የራሳቸውን ብቻ መመገቢያና መጠጫ እንዲጠቀሙ ከጋራ ይልቅ ለብቻቸው እንዲመገቡ የጠጡበትንና የበሉበትን ፅቃ በሚገባ በሳሙናና ውዛ እንዲያጸዱ ማድረግ ያስፈልጋል የተጋላጭነት እድል መወሰን በኮሮና ቫይረስ ሁሉም አኩል የተጋላጭነት እድል የለውም አንዳንዴ ደግሞ መካከለኛ ተጋላጭነት እድል ይኖረዋል ሌሎች ደግሞ የተጋላጭነት እድላቸው ዝቅተኛ ነው ሰዎች በቀጣይ ሊወስዷቸው የሚገቡ አርምጃዎች እንደተጋላጭነት እድላቸው የሚወሰን ነው የሚሆነው ይህ እንዴት እንደሚከናወን በቀጣይ እንመልከት ዶ ሰቦ ሰያሴወ ኮርና ቫጃርረስ ርዐዐበ ህክህ« ወደተጋላጭነት እድል ከመግባታችን በፊት ዜጎች የሚከተሉትን መርሆዎች ሊያውቋቸው ይገባል የኮሮና ምልክቶች ግለሰቡ የታዘባቸው ወይም በምርምራ የተረጋገጡ ሣል ትኩሳት ወይም ደግሞ ለመተንፈስ መቸገር የሚሉት ናቸው ራስን መከታተል ይህም ማለት ግለሰቦች ከላይ የተጠቀሱ ምልክቶች በራሳቸው ላይ ስለመከሰታቸው ለምሳሌ ትኩሳት ሳልና ለመተንፈስ መቸገር የተሰኙት ምልክቶች ከታዩባቸው በቀጣይ ቀናት የራሳቸውን ለውጥ ሊከታተሉ ይችላሉ በዚህ ጊዜም ሙቀት ከተሰማቸውና ሳል ካጤኑ ወይም መተንፈስ ከተቸገሩ ራሳቸውን ከሌሎች መነጠልና ግኙነቶችን መገደብ ይጠበቅባቸዋል እንዲሁም ወደ ሃኪም በመደወል ምክር ማግኘት ይጠበቅባቸዋል ቀጥተኛ ክትትልፁኹ ይህ እንግዲህ በመንግስት ጤና ተቋም ወይም በአየር መንገዶች በኩል የሚደረግ አለታዊ ክትትል ነው ትኩሳት ሳለ ወይም መተንፈስ የመቸገር ምልክቶች ስለመከሰታቸው በሚመለከተው የጤና ተቋም በኩል በስልክ ወይም በኢሜይል ክትትል ማድረግን ይመለከታል ይህ በቀን ቢያንስ አንድ ጊዜ ይተገበራል የቅርብ ንኪኪቡ አንድ ሰው የቅርብ ንኪኪ አድርጓል ለማለት የኮሮና ህመም ካለበት ሰው ጋር ቢያንስ በሁለት ሜትር ርቀት ዶ ሰቦ ያሴወው ኮሮና ቫደረስ ርዐዐበ ሀክህ« ውስጥ መቀራረብ በበሽታው የተያዘን ሰው ከተንከባከበ በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር አብሮ ከኖረ ወይም በህክምና መስጫ ተቋም ውስጥ ተመሳሳይ ክፍልን ቦታን ከተጋራ ነው አንዲሁም ደግሞ አንድ በበሽታው ከተያዘ ሰው በማስነጠስ ወይም በሳል አማካኝነት ፈሳሽ ሰውነቱ ላይ ካረፈ ነው በመሆኑም አንድ ሰው እንደ የቫይረሱ ተረጋላጭነት ደረጃው የሚወሠዱት ቀጣይ እርምጃዎች የሚለያዩ ይሆናል ከፍተኛ የስጋት እድል አንድ ሰው ከፍተኛ የስጋት አድል አለበት ለማለት በቫይረሱ መያዙ ከተረጋገጠ ሰው ጋር አብሮ ከኖረ የትዳር አጋር ከሆነ ወይም አስፈላጊ ጥንቃቄ ሳያደርግ ለታማሚው ግለሰብ እንክብካቤ የሰጠ ከሆነ ነው እንዲሁም አንድ ሰው ሁቤይ ወይም ውሃነን ከተባለ የቻይና አካባቢ የመጣ ከሆነ ከፍተኛ የስጋት እድል ያለበት ተደርጎ ይወሰዳል መካከለኛ የስጋት እድል በቫይረሱ መያዙ ከተጠረጠረ ሰው ጋር የቅርብ ንኪኪ ካለ በአውሮፕላን ውስጥ በሁለት ሜትር ክልል ውሰጥ መቀራረብ ካለ አስፈላጊውን ጥንቃቄ በማድረግ በቫይረሱ የተያዘን ሰው በቤት ውስጥ የተንከባከበ ወይም አብሮ የኖረ እንዲሁም ከቻይና ሁቤይውዛን ውጭ ከየትኛውም የቻይና አገር የመጣ ከኢራን ከጣልያንና ከደቡብ ኮሪያ የመጣ እንዲሁም ከሮና በከፍተኛ ደረጃ ከባሰባቸው አገራት የመጣ በዚህ በመካለኛ የስጋት ደረጃ ውስጥ ይመደባል ዶ ሰቦ ሰያሴወ ኮርና ቫጃርረስ ርዐዐበ ህክህ« ዝቅተኛ ስጋት እድል ከላይ ያሉትን የንኪኪ መስፈርቶች የማያሟላና ቫይረሱ ከላይ ከተጠቀሱት አገራት ውጭ የመጣ ከሆነ በዚህ መደብ ውስጥ ይካተታል የስጋት ደረጃ መፍትሔዎች ሰዎች እንደየስጋት ደረጃቸው የሚደረግላቸውና አነሱም የሚያደርጉት ይለያያል ምልክት እንዳሳዩበትና አንዳላሳዩበት ቀጣይ እርምጃዎች ይለያያሉ ይህም ማለት እያንዳንዳቸው የስጋት ደረጃዎች ምልክት ያሳዩና ምልክት ያላሳዩ በሚል በሁለት ይከፈላሉና ነው ቀጣይ የመፍትፄ አርምጃዎች ና ጥንቃቄዎች የሚወሠዱት ሰዎች እንደ ስጋት እድላቸው የሚከተሉት ትግባራዎች ሊከናወኑ ይገባል ይህ በመቤትም ሆነ በአየር ትራንስፖርት ጣቢዎች እንዲሁም በህክምና መስጫ ተቋማት ውስጥም ሊሆን ይችላል እንደሚከተለው ይቀርባል በከፍተኛ ስጋት ውስጥ የተመደቡ ምልክት ላላሳዩ ማቆያ ክፍል ውስጥ ማስቀመጥ ምንም ዓይነት ማህበረሰባዊ ተግባር እንዳይኖራቸው ማድረግ በየቀኑ የነቃ ክትትል ማድረግ ምልክቶቹን በተንተራሰ መልኩ አንዲሁም የሚጓዙ ከሆነ ጥብቅ ቁጥጥር ክትትል ባለበት ሁኔታ መጓዛቸውን ማረጋገጥ ያስፈልጋል ምልክት ላሳዩ በፍጥነት ለይቶ ማቆያ ቦታ መውሰድ የህክምና ምርመራ ማድረግ የህክምና ምርመራ ከመደረጉ በፊት የምርመራ ባለሙያዎችን ዶ ሰቦ ያሴወው ኮሮና ቫደረስ ርዐዐበ ሀክህ« ቀድሞ ስለ ህመሙ ማሳወቅ አንዲጠነቀቁ ሰዎቹ በክየር መጓጓዝ ካለባቸው በህክምና መስጫ አውሮፕላን እንዲሆን የአገር ውስጥ ጉዞ ደግሞ በአምቡላንስ አልያም በግል መኪና ከሆነ ምልክቱን ያሳየ ሰው የፊት ማስክ ሊጠቀም ይገባል መካከለኛ የስጋት ደረጃ ለሚመደቡ በቤታቸው እንዲቆዩ ይመከራሉ ራሳቸውን ከሌሎች ሰዎች ማራቅ ይኖርባቸዋል ራሳቸውን ትኩሳት ሳልና የመተንፈስ መቸገር ምልክቶች እንዳለባቸውና ሙቀታቸውን በቴርሞ ሜትር በየቀኑ ይለካሉ ቀጣይ የጉዞ አቅዶችን ማራዘም ይኖርባቸዋል ዝቅተኛ የስጋት ደረጃ ያለባቸው በዚህ ደረጃ ውስጥ የተመደቡ ሰዎች በየትኛውም ቦታ የመንቀሳቀስ ገደብ የሌለባቸው ሲሆን ነገር ግን ራሳቸውን ለበሸታው ምልክቶች ተጋላጭ ስለመሆናቸው መከታተል ይኖርባቸዋል እንዲሁም እራሳቸው የኮሮና መከላከያ ስልቶችን በመጠቀም መክከላከል ይኖርባቸዋል ይህን አንድ የበሸታው ምልክቶች ከታዩባቸው ራሳቸውን እንዲለዩና ከየትኛውም ማህበራዊ ግንኙነቶች እንዲርቁ ይመከራሉ የህክምና ምከር በመጠየቅም ቀጣይ ምርመራ እንደሚያስፈልጋቸውና እንደማያስፈ ልጋቸው መረዳት ይኖርባቸዋል ምልክቱ እስኪጠፋ ድረስ በህዝብ ወይም በንግድ ትራንስፖርቶች መሄድን ማቆም ይናርባቸል ይ ቦሸ ለያሰው ወጻ ወወህተሆያ ቲፅዘ» ቲቫዕቨዬሂ ቴሂህኾ ሠቴኔኛዕ ዜሁወ ህዌህ ጋዛህ ቆ ህገዛዙ ዜሇወ አየሠ በገህ ሃኔብ ዜ ቂወፅ» ቨህሂኸቬዐፅ ሁላጠኛያ ቴፒቫሆሪ ሀሂሀ ህሀ ወዛፅ ወኔ ቷቫነዕ ቴንፌዕሰ ሕሑፅ ቦዝህሂ ወቄ ቱ ጋር ቲዘዛሆርሪ ዘዜቆሣኔፌቫዛ አሂ ቱሩቫዛ ቲተቫሆርሪ ሕፏዘሁሻ ፅ። የመንግሥት ትልቅ ሚናው መሆን ያለበት የማህበረሰቡን ደህንነት ማስጠበቅ ነው በተለይ ደግሞ እንዳሁኑ ዓይነት ወረርሽኝ በተከሰተ ጊዜ የመንግስት ሚና በትልቁ ጎልቶ መታየት ይኖርበታል ሕይወት በማዳን ረገድ ማለትም ያልተያዙ ሰዎች በቫይረሱ እንዳይያዙ የተያዙትም ደግሞ በቫይረሱ እንዳይሞቱ አስፈላጊ የህክምና እርዳታ እንዲያገኙ አፋጣኝ ስልቶችና መፍትፄዎችን ተግባራዊ ማድረግ ይኖርበታል የቫይረሱ ስርጭት ፈጣን ከመሆኑ አንጻር የኢትዮጵያ መንግስት ካለበት የበጀት ውስንነት ለቫይረሱ የሚደረገውን አጸፋዊ ምላሽ ውስን እንዲሆን ያደርገዋል ይህ ደግሞ ብዙ ህዝብ አእንዲጠቃና የተጠቃውም በቀላሉ አንዲሞት ሊያስገድድ ይችላል ሁሉንም የሚያስተናግድ የጤና መሠረተ ልማትና በጀት ዝቅተኛ በመሆኑ በመሆኑም መንግሥት ከሌሉች በደጀቶችም ቢሆን በመቀነስ ለጤናው ዘርፍ ፈጣን ምላሽ በመስጠት ለተቀናጀ የመከላከል ሥራ ዝግጁ መሆን አለበት ወደፊት የሚመጣውም አደገኛ የኢኮኖሚ ቀውስ መከላከል የምንችለው ዛሬ ላይ በምናወጣው የመከላከልና የማከሚያ የገንዘብ ወጪ ላይ ነው ከአሁን ቀደም ተከሰቶ የነበረውን የኢቦላ ወረርሽኝ በማቆም ረገድ በጤና ላይ የሚደረግ የገንዘብ ፈሰስ ዓይነተኛ ሚና እንደነበረው መረጃዎች ያመለክታሉ ተጨማሪ የጤና በጀት ብዙ ህይወት ያድናል ይ ቦሸ ለያሰው ኮርና ቫጃርረስ ርዐዐበ ህክህ« መንግስት ሁለቱንም ጉዳዮች ማለትም ጤናንም ሆነ ኢኮኖሚን በትይዩነት ሊሰራባቸው ይገባል አሁን አንገብጋቢው ጉዳይ ጤና ቢሆንም ጤናው የሚያስከትለውን የኢኮኖሚ መዛባት በማከም ጭምር አዳዲስ መመሪያዎችን መቅረፅ ይጠበቅበታል በቫይረሱ ስርጭት ሳቢያ በባሰ ሁኔታ የኢኮኖሚ ተጎጂ የሚሆኑት የንግድ ማህበረሰብ ክፍል ህልውና ለከፋ አደጋ ሊጋለጡ ይችላሉ ለምሳሌ በቱሪዝም ላይ ጥገኛ የሆነና በቤተሰብ የሚተዳደር ሆቴል ወደ ኪሳራ በመግባት የቤተሰብን አባላት አደጋ ላይ ሊጥል ይችላል እንዲሁም በአንድ ፋብሪካ ሰራተኛ ላይ ቫይረሱ ቢገኝ እንዳለ የፋብሪካው ሰራተኞች ወደ ማግለያ ጣቢያ ስለሚወሰዱ ፋብሪካው ስራ ሊያቆም ይችላል አንደምሳሌ የተነሱት የፋብሪካው ባለቤቶችና ሰራተኞችም ሆኑ የሆቴሉ ባለቤቶች ወደ ኢኮኖሚ ቀውስ ውስጥ የገቡት በራሳቸው ምክንያት አይደለም እርግጥ ነው ቫይረሱ በሚፈጥረው ፍርፃት መገብየት የሚያቆሙ ደንበኞች ሳቢያ ብዙ ንግዶች ከስራ ውጪ መሆናቸው አይቀርም በመሆኑም መንግስታት ችግሩን ከግምት ውስጥ በማስገባት የሚከተሉትን መፍትፄዎች በሚችለው አቅም ተግባራዊ ማድረግ ይጠበቅባዋል የዓለማችን የኢኮኖሚ ምሁራን ገንዘብ ለማውጣት መዘጋጀትፁ ይህም በሽታውን ለመመርመር ለመከላከል ለማከምና በቀጣይም ለመግታት የሚወሰዱ አርምጃዎችን ለማጠን ይጠቅማል ይህ ወጪ እንዲገለሉ ለታመነባቸው የህብረተሰብ ክፍሎች አስፈላጊውን አገልግሎት ለማቅረብም ጭምር ዶ ሰቦ ያሴወው ኮሮና ቫደረስ ርዐዐበ ሀክህ« የሚያግዝ ነው እንዲሁም በቫይረሱ ስርጭት የተነሳ ቢዝነሳቸው የተጎዳባቸውንም ለመደገፍ ጭምር ነው የኢኮኖሚ ኪሳራ ለደረሰባቸው ድርጅቶችና ግለሰቦች የሚደረግ የገንዘብ ድጋፍ ይህ ድጋፍ ቀጥተኛና ተዘዋዋሪ ሊሆን ይችላል ምናልባም ቫይረሱን ለመከላከል ሲባል ሠራተኞች በቤታቸው እንዲቀመጡ አንዳንድ ድርጅቶች እንዲዘጉ ሊገደዱ ይችላሉ ማካካሻ የሚሆን ገንዘብ በግለሰቦችም ሆነ ቀጥተኛ የጉዳት ሰለባ ለሆኑ ድርጅቶች ማድረግ ከሰብአዊነትም ባለፈ የቫይረሱን ስርጭት ለመከላከል ያግዛል በዚህ ረገድ ፈረንሳይና ጃፓን ጥሩ ምሳሌ ሊሆኑ ይችላሉ በቤታቸው እንዲቀመጡ ለሚደረጉ ሰዎች የገንዘብ ድጋፍ አድርገዋል እንዲሁም ፈረንሳይ በቫይረሱ የተነሳ በቤታቸው መቀመጥ ላለባቸው ሰዎች የሐኪም የአረፍት ፈቃድ እንዲሰጣቸው አድርጋለች የሚከፈልበት እረፍት መሆኑ ነው ከፍተኛ የኢኮኖሚ ተጋላጭ ለሆኑ ሰዎች ልዩ አገዛ ማድረግ ይህም ማለት ኑሯቸውን በዕለት ጉርስ ላይ ላደረጉ የማህበረሰብ ክፍሎች በኢኮኖሚ መዛባት የተነሳ ሰርተው መዋል አይችሉም እንዲሁም በቤት ውስጥ የመገታት እድል ከገጠማቸው ተቀማጭ ገንዘብ ወይም ምግብ ከሌላቸው ለከፍተኛ ስቃይ ይጋለጣሉ ከዚህ አንጻር ቻይና ያደረገቸው ስራ አጥ ለሆኑ ዜጎች የገንዘብ እርዳታ የሚያገኙበት ወይም በዓይነት የማቆያ ድጋፍ የሚያገኙበትን መንገድ የማመቻቸት ስራን ሰርታለች በተለይ ከአሁን ቀደም በመንግስት ደረጃ ይ ቦሸ ለያሰው ኮርና ቫጃርረስ ርዐዐበ ህክህ« ሲተገበሩ የነበሩት ጸረ ድህነት ስልቶችና የሴፍቲኔት ፕሮግራሞች አሁን ፊታቸውን ወደዚህ ማዞር ይጠበቅባቸዋል በዚህ ረገድ የብልጽግና ፓርቲ እንደ ሳሙና ላሉ የንጽህና ግብዓቶች መግዛት ለማይችሉ ሚሊዮን ብር ድጋፍ መስጠቱ ጥሩ ምሳሌ ነው መክፈል ለማይችሉ ዜጎች የግብር እፎይታን መስጠት በኢኮኖሚው መቀዛቀዝ ሳቢያ ግለሰቦችም ሆነ የንግድ ድርጅቶች በተለይ ቀጥተኛ ተጎጂ የሆኑ እንደ ትራንስፖርት ዘርፍ ቱሪዝም ሆቴሎች አምራች ድርጅቶች ላሉ ዘርፎች ቻይና የግብር እፎይታን አድርጋለች ኮሪያ ደግሞ የገቢ ግብርንና የቫየት ክፍያን አራዝማለች ቻይናና ቬትናምም ይህንኑ የማራዘሚያ አከፋፈል ተግባራዊ አደርገዋል ኢራን ደግሞ ለድርጅቶች በአጠቃላይ የግብር ቅነሳ መመሪያን ይፋ አድርጋለች በተጨማሪም ቻይና ድርጅቶችን የማህበራዊ ደህነት ክፍያን እንዳይከፍሉ ለጊዜው እፎይታ ሰጥታለች የንግድ ስራ ቀጣይነትን ማረጋገጥ ወረርሽኙ እየተስፋፋ ሲመጣ ሰራተኞች በፍርሃት ሳቢያ በቤታቸው ሊቀመጡ ይትላሉ በዚህን ጊዜ የመንግስት ዋና ዋና መቤቶች ከሰራ ውጪ ሊሆኑ ይችላሉ የግብርና የጉምሩክ ሰራተኞች ለግብር ከፋዮችና ለሸቀጥ አስመጨዎች አገልግሎት እንዲሰጡ ማድረግ ያስፈልጋል አንዲሁም እንደ ቴሌና መብራት ዛይልን ጨምሮ ከፍተኛ ወረርሽኝ ቢከሰት አገልግሎታቸውን አንዴት ከቤታቸው ሆነው መስጠት እንደሚችሉ የቅድመ ዝግጅት እቅድ ሊኖራቸው ይገባል ዶ ሰቦስ ሰያሰሴው ኮሮና ቫደረስ ርዐዐበ ሀክህ« መንግስት ከአበዳሪ አካላት ገንዘብ ማሰባሰብ የኢትየጵያ መንግስት በቅርቡ ከቻይናው የአሊባባ ግሩፕ የፊት ማስክና የህክምና መጽሐፍ አቅርቦትን በተመለከተ ኢትዮጵያ እንድታተገዝ የደረሰው ስምምነት ጥሩ አብነት ሲሆን እንደ አለም አቀፍ የገንዘብ ተቋም አለም ባንክ ለኮሮና ቫይረስ መከላከያ ቢሊዮን ዶላር የመደበ በመሆነ ያለ ወለድ መበደር ይኖርበታል እንዲሁም ከዓለም ባንክና ሌሎች አበዳሪና ለጋሽ ተቋማት የጥሬ ገንዘብ ማምጣትና ወረርሽኙን ለመከላከልም ሆነ ኢኮኖሚውን ለመደገፍ ሊያውለው ይገባል ይ ቦሸ ለያሰው ቲሀርሠ ሀሮሠ ቲትቫዕ ኛትጻ ዜ ሀ ጋዜ ነ ዐ ዐ ወጻ ቱፅቀወሀ ፌ። በሽታውን አስፈሪ ካደረጉት ጉዳዮች ውስጥ አንዱ ይህ ነው የሚባል ፈዋሽ መድሐኒትም ሆነ ለመከላከል የሚያስችል ክትባት የሌለው መሆኑ ነው ለዚህ ደግሞ ምክንያቱ ፈዋሽ መድሐኒትም ሆነ ክትባት ለማግኘት ረጅም ዓመታት የሚወስድ በመሆኑና ከፍተኛ ገንዘብ የሚጠይቅ ጭምር መሆኑ ነው በመድሐኒትነት ምርምር ላይ የሚሠሩ ኩባንያዎች ይህን ያህል ዓመታትንና ገንዘብን አውጥተው ሲሠሩ መድሐኒቱ በስፋት ጥቅም ላይ የማይውል ከሆነ ለኪሳራ ሊዳርጋቸው ስለሚችሉም ጭምር ነው አንደሚታወቀው ኮሮና ቫይረስ አስካሁን በታሪኩ በውስን አገራት ላይ ብቻ ያዝ ለቀቅ እያለ ሲከሰት የነበረ እንጂ እንዲህ እንዳሁኑ ራሱን አዳቅሎ ሠፊ አደጋንና ስጋትን ያስከተለ ባለመሆኑ ትኩረት ሊሰጠው አለመቻሉ አንዱ ምክንያትም ነው ይሁን እንጂ በአሁኑ ወቅት ፈዋሽ መድሐኒትና ክትባት ለማግኘት ከፍተኛ ርብርብ እየተካሄደ ይገኛል በተለይም አሸባሪዎች ኮሮና ቫይረስን ለጥቃት ዒላማ ሊጠቀሙት ይችላሉ የሚለው ስጋት በተለይም በአሁኑ ወቅት በአሜሪካ በኩል ከፍተኛ ስጋት እየፈጠረ በመሆኑ መድሐኒቱን በፍጥነት ለማድረስ እንደ አንድ አስጨናቂ ምክንያት ይጠቀሳል ለኮቪድ አስተማማኝ ክትባት እስካሁን ባይገኝለትም ክትባቱን ለማግኘት ተደጋጋሚ ሙከራዎች በመደረግ ላይ ናቸው ለዚህ የቫይረስ ቤተሰቦች ማለትም ሳርስ ኮሮና ቫይረስ እና መርስ ኮሮና ቫይረስ ለተባሉት ዶ ሰቦስ ሰያሰሴው ኮሮና ቫደረስ ርዐዐበ ሀክህ« ቫይረሶች ለእንሳስት እና አእዋፍት ክትቫት የተገኘ ቢሆንም ይህ በሰዎች ላይ ሊሰራ አልቻለም ለኮቪድ ም ቢሆን አጅግ የበዙ ድርጆቶች እና ሀገሮች ብዙ ጥረት እያደረጉ ቢሆንም እስካሁን ክትባቱ ግን አልተገኘም የአሜሪካ የጤና እና የሰው ሃብት ዲፓርትመንት በበኩሉ ከጃንሰን እና ከሳኖፊ ከምፓኒዎች ጋር እጅ እና ጓንት ሆኖ በመስራት በሚቀጥሉት ጥቂት ወራት ውስጥ ወደ ክትባቱ ግኝት እንደሚያመራ ተስፋ አለው የቡልጋሪያው ባዮቴክኖሎጂ ካምፓኒ በበኩሉ ለባለፉት አራት አመታት ለኮቪድ ብቻ ሳይሆን በአጠቃላይ ለኮሮና ቫይረስ ዝርያዎች ክትባት በመፈለግ ላይ ቆይቷል አሁን ደግሞ እስከ አጋማሽ የኮቪድ መንስኤ ለሆነው ልክ ዕርዐሃ ክትባት እንደሚያገኝ አስታውቋል የአሜሪካው ብሔራዊ የአለርጂ እና የተላላፊ በሽታዎች ማዕከል እንዳስታወቀው ደግሞ ለኮቪድ ክትባትን ለማግኘት በትንሹ ከአመት አስከ ወራት ድረስ ሊፈጅ ይችላል አንድ ለምርምር ማዕከላት ለጥናት የሚሆኑ ኮምፒውተሮችን በማቅረብ የሚታወቀው የበጎ አድራጎት ድርጅት በፌብራውሪ አንዳስታወቀው ደግሞ ክትቫቱ እየተዘጋጀ ነው ነገር ግን የቫይረሱን ፕሮቲን ቅርጽ ለማውጣት የኮምፒውተር ስራ እየተሰራለት ይገኛል የህንድ ጤና ሚኒስቴር እንዳሳወቀው ደግሞ ኢንስቲቲዩታቸው አይነት የቫይረስ ዝርያዎችን ለይቶ ማውጣት እንደቻለ እና ክትባቱን ለመስራት በትንሹ ከ ወራት እስከ አመታትት ድረስ ሊፈጅ እንደሚችል ገልጽዋል ይ ቦሸ ለያሰው ኮርና ቫጃርረስ ርዐዐበ ህክህ« ይህም ይባል ያ ግን እስካሁን በተጨባጭ የተገኘ የኮቪድ ክትባትም ሆነ መድሃኒት የለም ከ ወራት በፊት ለቫይረሱ ክትባት ይገኛል ብሎ አንደማያምን የአለም ጤና ድርጅትም አሳውቋል ነገር ግን በቅርቡ ቢያንስ ክትባት ሊገኝለት እንደሚችል በአለም ዙሪያ የሚደረጉ ሳይንሳዊ ሽቅድድሞች ፍንጭ ይሰጣሉ አውነታው ይህ ሆኖ ሳለ በብዙ መገናኛ ብዙፃን ለኮቪድ የታወቀ ክትቫት ያለ ነገር ግን ሆን ተብሎ እንደተደበቀ ተደርጎ የሚናፈሰው ከአሉባልታ የዘለለ አይደለም ዶ ሰቦ ያሴወው ኮሮና ቫደረስ ርዐዐበ ሀክህ« ማንበብ ብቻ ሳይሆን እውቀቱን ያስታውሱት ወደ ልማድም ይቀይሩ የኮሮና ቫይረስ መተላለፊያ መንገዶች ማለትም ንኪኪዎች ብዙ ናቸው ለመከላከል የሚያስችሉ ልዩ ልዩ መንገዶች ደግሞበዚህ መፅዛፃፍ ውስጥ ለመዳሰስ ተሞክሯል ይሁን እንጂ ከመጽሐፉ ያገኙትን እውቀት ወደ ፅለት ተፅለት ትግበራ መቀየር ቀላል አይደለም በቀላል ምሳሌ እንኳን ፊታችንን ዓይናችንን አፋችንን አፍንጫችንን በእጃችን መንካት አእንደሌለበን እያወቅን በቀን ውስጥ ሳናውቅ ደጋግመን እንደነካን ራሳችንን ሳንታዘበው አልቀረንም በተደጋጋሚ በውሃና በሳሙና ታጠቡ አትጨባበጡ እየተባልን ይህን ለማክበር የቀድሞው ልማዳችን ያስቸግረናል በመሆኑም ሁላችንም የልማድ ውጤት በመሆናችን ስለ ኮሮና ቫይረስ መተላለፊያ መንገዶችና መከላከያ ስልቶች በየቀኑ ደጋገመን ማንበብ ትውስታችንን በማሳደግ አዲስ ልማድ እንድናዳበር ያደርገናል እንዲሁም ከቤተሰብ አባላት ጋር እያነበብን በተወያየን መጠን ትውስታችንና ልማዳችን ይዳብራል በመሆኑም መጽሐፉን በቀጣይ አምስት ቀናት ጧትና ማታ ደጋግመው ያንብቡት ከሌሎች ጋር ይወያዩበት ሌሎችንም ያስተምሩ በየዕለቱ ማታ ማታ ከመጽሐፉ መረጃዎች አንጻር ምን ምን ጉዳዮች ላይ ስህተት አንደሰሩና ጥሩ እንደሰሩ ራስዎን በመገምገም ልማድዎን ያሻሸሉ ይ ቦሸ ለያሰው ኮርና ቫጃርረስ ርዐዐበ ህክህ« የማህበራዊ ሚዲያው ክፉና ደግ ዘመነ ኮሮና የማህበራዊ ሚዲያው ምን አጎደለብንምን አተረፈልን።