Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية  Portuguese
Book of the day

የከርሞ ሰው @OLDBOOKSPDF.pdf


Advertisement
  • word cloud

የከርሞ ሰው @OLDBOOKSPDF.pdf
  • Extraction Summary

ገሩ ሪ ጓዖኣ ነው። እስቲ እግዜር ያሳይህ ይኸ አማርኛ ነው። የዘርፉ ን በለዘብታ ቀለስ ይላል ። ጋዜጣውን አልጋው ላይ ወርወር አርጐ ከሚገኘው ድልድይ በስተምዕራብ ሠላሳ ሜትር ገባ ብሎ ። በጨቤ ወግተው ትሀኔ የምትባል ገረዳቸውን አስፈራር ረዥም ፀፃታ ተው እንዳመለጡ ከሁለተኛ ፖሊስ ጣቢያ የተገኘው ወሬ ዘርፉ በመጻከእ። አባቴ ምን ይመስል ነበር ስልህ ቁጣውን ሣይሆን ሳቁን ነው ። ሲታጠቅ ማስፈራቱን ሣይሆን ሲለ ብስ አማማሩን ነው ። ሲተኩስ ማነጣጠሩን ሣይሆን ሲጫ ወት ሲስቅና ሲያወጋ ለዛውን ነው ። እኔ ላውቅ የፈለግሁት አባቱ ሲያዝን ትካዜው ሲስቀ ፍንጥቱ ሲጫወት ለዛው እንዴት እንደነበረ ነው። የላዩን ሣይሆን የወጡን የልቡን ነው።«ወንዱን» አባቴን ሳይሆን ሰውዬ ውን አባቴን ነው። ቤተክርስቲያን ለመ ሳም ሲሄድ አደባባይ ለነገር ሲሄድ በየሸንጎው ለእርቅ ሲሄድ ይቺን ተመርኩዞ ነው ። ሞገስ በዝግታ እዚያው ሲያስቀምጠው ተንፈስ ይልና እያቃ ሰተ ይቀጥላል አየህ ሞገሴ የነገሬን መጣምና አለመጣም ሣይሆን እኔም የማውቀውን ነው። ፐ የት ብሎ በመሰ እያገለፈጠ ወደዘርፉ ይጠጋል እና አንተም አታልቅስ ግድየለም አትንፈቅ ፈቅ ማለት አብዩ ዘርፉ አሣዝፔህ እንደሆን ማሣ ዘን ዕጣዬ ነው። አጭር ሴር መንፈስ እያደር ሲያጥለቀልቀው በትንፋሹ አ በዓይኖቹ መቃዣትና በመቁነጠነቁ ርፉ መለስ ብሎ አብዬን እን ከ ቁርጥ ማለት በ ወዲያው ወደ ኩሏ ይታወቃል« ብርድ ልብሴን ሰጥቹ ሲጠራኝ ደሆነከመተውም አልፊ አቤት አደልኩ ሲልከኝ ወዴት እያልኩደስ እንዳሰኘሁት ን ከዚህ ወዲያ ምን ልፍጠር። ረዥም ፀጥታ « ሞገስ ዘርፉን አስደግፎ ካስቀመጠ በኋላ የተናነቀውን የንዴት ሲቃ የግድ አፍኖ እየያዘ ተኮላን ቀረብ ይለውና እባክ ሀን ጥያቄዬን መልስልኝ ተኮላ ። ተኮላ ለጊዜው እሚሆነው ጠፍ ቶት እንደበድን ፀጥ ይላል ። ሞገስ ንዴቱ በረድ ብሎለት እንዶመፀፀት እየቃተው ወደሶፋው ሄዶ ጫፉ ላይ አንገቱን ደሩ አድርጎ ቁጭ ይላል ። በሃዘን ኩርምት ይላል ። በጸ ለ ጢት ለሶስት ሰዓት ሩብ ጉዳይ ነው ። ፀጉሩን ሲያበጥር ኮቱንና ጫማ ውን ሲያጠልቅ ተስፋው በገበረ የንዝሕላልነት ሁናቴ ነው ። እጅና እግሩ ቢያንቀሳወስም በዘል ጣድ ነው ። ወደ ውስጥ እንጂ ወደ ውጭ አላልምም ይላል ። አንደማዘት ንዝዝ ይላል ። ተይዞ ዘግየት ይላል ። እንዲህ ይላል ። ከስልቱ በቀር ቃሉ ከድካሙ የተነሳ አልፎአልፎ ብ ለአጎቴ ለአብዬ ዘርፉና ለወንድሜ ለጋሼ ሞገስ ይጥና ነው እሚሰማው። አንተስ ይህ ኣዬ ነው ። ን ዝ ነን »» ድያፈርን ጣዕም በመከራ ቤትተማርኩ ነው እሚልህ ወደ አባባ እርስት አብረን እንሄዳለን ነው የሚልህ ወደ ዘርፉ ሄደት ብሎ አብዬ ። ክንብንቡን በዝግታ ከፈት አርጎ አብዬ አብዬ ።

  • Cosine Similarity

ኢ ሁ ቅ ው አ የከርሞ ሰው ጎኣ ዝ ቦ ። ኑ ሞገስ ። ተኮላ ፔኒሲሊን ። ሞገስ አልኩት ። ከአጭር ፀጥታ በኋላ ተኮላ በሩን ብርግድ አርጐ ይገባል ። ተኮላ ዘርፉ ራስጌ ይቁምና ከፍ ባለ ድምፅ አብዬ ዘርፉ ። አብ ዬ ዘርፉ። የከርሞ ሰው ሽ ዘርፉ እ። ዚምሆህል የከርሞ ሰው ዘርፉ እነ ተኮላ ትዣቱን ተላጦድክው ወይ ። ዘርፉ ከመፋጠጥ አንገቱን ደፋ ያደር ዘርፉ በማቅማግት ገ አይ የለም አረ ። ተኮላ የመከናፆፍ ዘርፉ የከርሞ ሰው ተኮላ አንተም ትረሳለህ ። ሞገስ ከአጭር ፀጥታ በኋላ ይቀጥላል ። አብዬ ሞገስ ዘርፉ አትበለኝ ጃል ። ወዲያው ወደ ዘርፉ ድንገት ዞር ብሎ ከው ዘርፉ ነፍለውን ሰቀቀን አፍኖ ለመያዝእ ማል ስው ው ጊ ል እንደኔው ስንኩል እንዳላረጋት ብዬ ነው አብዬ ። ዘርፉ ተመቻችቶ ይተመጥናይፉ ቀጥላል እኔ የናንተን አላውቅም ጤ ጤና ማ ህ የከርሞ ሰው ዋዝ ታላቅ ንዴት ከተቀመጠበት ብድግ ይልና መንጠላለን አብዩ ጤና ማጣት ነው አትበለኝ ዘርፉ ቱግ ብሎ የጤና ማጣት ካልሆነ ታዲያን ብድግ ሕላለሁ ሲል ሆዱን በስቃይ በሁለት አጆቹ ደግፎ እንደታጠፈ ይቀራል ። ዘርፉ በስቃይ ያምጣል ። ከአጭር ፀጥታ በኃላ ዘርፉ ውታፉን ነቅሉ ወደጠረጴዛው ሲንጠራራ ተኮላ ቀባል ብሎ ይወትፈዋል ። ዘርፉ ። ስለ ወንድሜ ጻ እ ዘግየት ብሎ ገ ብርቱ መካሪ ያጣ ይመስለኛል» ተኮላ ሃጧ ዘርፉ እ ጤ ጣ ቂዳ ዘግየት ብሎ እያቅማማ ን አይ እንግዲህ እንዴት ብዬ ልወቀው። ተኮላ ሰው መክረህ አሻሽለህ ታጧቃለህ ዘርፉ ዳኔ እያቅማማ አይ መቸምእንደነገሩ የከርሞ ሰው ተኮላ ሰው መክር አሻሽሉህ ያውታል። ዘርፉ ዘግየት ብሎ በመጠራጠር አንደበት ኣ አዎን ። ዘግየት ብሎ ምን ይመስልሃል ዘርፉ ምኑ። ዘርፉ ሳያስፈልገው ባሬ አ አዎን ። የከርሞ ሰው ጠርሞሰው ነው። ሽ ዘርፉ እ። ዘርፉ ወደ ሞገስ እየሄደ እንኳን መጣህሞገሴ እንኳን መጣህ ። አየህ ሞገሴ ሞገስ ግን የአእምርው ፀጥታ መረበሽ በግምባሩ ላይ ቢነ በብም ዘርፉ አላወቀለትም ። በድንጋጠ ያዩታል ወንድም ተኮጳ ይቶናን ይመስለኛል ሆኖም ቆድመወናበ ያ መመላ ሰው እንዳለ መልከት ይልና ወደ ነ ድ ተኮላ ቤት ውስጥ ሰላ ሰው እዘፅዛይደ መ ጥሬ ሲመችኝጭው ብሉብኝ ስለነበረ እርግጠኛ አይለሁም የከርሞ ሰው ጅ ደጁ ጠይቆግል ተኮላ ደበት ጎ አብዬ አብዬ መሪያ ጊዜ ለዘብ ባለ አንደበት ን መታችን እ አባቴ ምን ይመስል ነበረ ። ዘርፉ በነገሩ ወ ብፆ ዐ ይላል ተኮላ ዘግየት ብሎ ተስፋ በቆረጠ አንደ በትተወው ተወው ። ህ እ የከርሞ ሰው ጋጣ። ሞገስ ወዲያው ፈገግ እንደማለት ብሎ መጠነኛ ፍሥሐና ተካዜ በተሳቀለበት አንደበት ወደ ዘርፉ መለስ ይልና አብዬ ተ ተኮሳ ከወህኒ ቤት የላከልኝን ደብዳቤ አየኸው።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Advertisement
Bottom banner

Download options | Convert to Pdf | Advertise on dirzon

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact