Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
እአጋዥኪ ዳትነት የ አፁፉት ት በናሽቦና እስክ ጠዳዲያኛው አስታፀኑሶ ኪ ዬ በስራ ላይ ሊውል እንደሚችልም ይህ የጥናት ስልት ተማሪዎች መጠይቅ ዐህክርፍክዐክ አሁን ወ« ተግባራዊው ጥናት የምትገባበት ነው ይህን ማድረግ ስንችል በቅጡ አጠናን ያደረግነው ስለህ በምርጫችን መዐተ አናቆማለን አስቦ የሚራመድ ሩቅ መንገድ ይጓዛል» የመመረቂና ጥናታዊ ፅሁፎች የአዘገጃጆት ስልቶች ባጥናታዊ ፅሁፍም ሆነ በሌላ ሪፖርት መፃፍ በሚያስፈልጋኝወ ኞ ተሉት መንገዶች መከተል እንደሚኖርበ ዘሪያ የሚተቀተርብ ሪፖርት የሚከተሉገ ጽፌ በሻናድ ዛሳብ መዘበራረቅንና በተገቢወ መገገ ይታመናል ይህ ካልሆነ ግን አጠቃላይ የሃባብ ለብን ከማስከተል አልፎ እንዲሁም ቅደም ተከተሉን ያልጠበቀና የተዘበራረቀ ጊዜንም ያለ አግባብ ሊያባክን ይቻላል ሀሪወሪያ ዎች ህ በተጨማሪ እነሺህ ዛሳቦች በዝርዝርና በቅደም ተከተል መተመጥ ይኖርባቸዋል ለምሳሌ ያክል አኀድ ሳይንሳዊ ጥናታዊ ዕሀዳ ሰማክጋጀት የሚከተሉት ሀሳቦች እጅግ መሰረታዊ በመሆናቸው ክላይ አእንደተገለዐው በዝርዝርና በቅዶም ተከተል መቀመጥ ይኖርባቸዋል ሀ የመላምቱ በነክከከ ትርጉም ወይም ገለፃ ሰ የመላምቱ ሙከራ ከሃዞከከ ሐ መላምቱን መተግበርና ከሌላ አዲስ መላምተ ጋር ማገናዘብ ከላይ በተገለፀው መልኩ ሌሎች የጥናታዊ ዕሁፍ መሰረታዊ ነገሮችም ትዴም ተከተላቸውን ጠብቀውና ዛሳባቸውን በዝርዝር ይዘው ለሪፖርት በሚቀርብ መልክ መቀመጥ አለባቸው መረጃዳዎች ክዉዩርርክርርፍ በሪፖርቱ ዕሁፍ ላይ የአረፍተ ነገሮችም ሆኑ የአንዳንድ ዛሳቦች ገለዛዎችና አውነታዎች መረጃቸው መካተት ይኖርበታል የመላምት መረጃም እንዲሁ ይህ ሁኔታ የሪፖርቱ ታማኝነትን ይበልጥ ያጎለዋል ስለዚህ አጣቃሽ መዓባህፍት ግራፎችና ሌሎች መረጃዎች ቀጥተኛና ዝርዝር ጉዳዮችን በሚተነትን መልኩ ሆነው መቅረብና አስፈላጊውን የፃሳብ ወይም የመላምት ማጠናከሪያ መስጠተ ይኖርባቸዋል መረጃዎችን መጥቀስ ለአንድ ፃሳብ ወይም ጉዳይ ሰፊ ማብራሪያ ለማግኘትም አይነተኛ ሚና አንዳለው ግልፅ ነው ግራፎች ሀከ ኣንዳንድ ጉዳዮች ወይም ቁም ነገሮችበግራፍ ብቻ ሲገለፁ የበለጠ ግልፅ ሊሆኑ ስለሚችሉ በሪፖርቱ ላይ ይህን መጠቀም ጠቃሚ ፃው ከዚህም በተጨማሪ አንድን ዛሳብ በግራፍ መግለፅ ነገሩን በቀላሉ ከመረዳት በተጨማሪ በጥቂት ታላት ወይም የግራፍ መግለጫ ቋንቋዎች ብቻ በመጠቀም ሰፊን ዛሳብ ቅልብጭ አደርጎ ነገር ግን ምንም ያልተነካ ጉዳይ ሳይኖር መግለፅ ያስችላል ግራፍ ሲዘጋድጀም በተቻለ መጠን ስኩዬር ወረዋቶችን መጠቀም ወይም በማስመሪያ በሚገባ በሴንቲ ሜትሮች ወይም ሜሊ ሜትሮች ለክቶ ሳያዛቡ ቋቃቋሽቋቁስቃፀበ መጠቀም አጅግ አስፈላጊ ነ ግግ ሕሔቴ ዐ ር ጴሸ ርናሲው እ ከ የገላ ጃማ መጽኤት ም እ ዋና ኦዘጋጅ ጣ ሥ ዞ ር ሸሸ በ የሒሳብ ትምህርቶችን በትንሸ ጥናት» ብ በ ብቃት የመወጣት ም ምንድን ነው። ዐ።
ቤጋፓኒ ብዙ ጊዘ አኗኗራችንን ከመቅረፅ አንባር አስተዳደጋችንሻ ማህበራዊ ህይወታችን እንዲሁም የአኗኗር ተሞክሯችን የሚያበረክቱልን ልምዶችና ክህሎቶች ለወደፊቱ ቀጣይ ውጤታማ ህይወታችን የሚኖራቸው ጠቀሜታ እጅግ ሀያል ነው ከአነዚህ በላቀ መልኩ ዴግሞ የተፈጥሮን ምስጢር ፍንትው አድርገው በማሳወቅ ረገድ ህይወችን በጣፈጠና ትርጉም ባለው መልኩ እንድንቀርፃት ሜና ከሚጫወቱልን ውስጥ የሚጠቀሱተ ደግሞ በትቤትና ኮሌጅ ህይወት ውስጥ የምናገኛቸው የአውቀት ማዕዶች ናቸው በተለይ በኛው መቶ ክበመን ዓለምን ከሚያሽከረክሯት ሁለት አብይ ነገሮች ውስጥ አውቀችና ገንዘብ ተጠቃሽ ናቸው ዋናው ደግሞ አውቆ መገኝት ነው ያወቁትን በስራ መተርጎም ከተቻለ ገንዘብም ይከተሳልና ነው ለዚያም ነው በአሁኑ ወቅት ሁሉም ሰው ፅድሜ ሳይገድበው ጊዜ በፈቀደለት መጠን ትኩረቱን ወደ ትምህርት አድርጎ የሚታየው በእርግጥ የግል ኮሌጆችም ክመቼውም ጊዜ በሳይ ተበራክተውም ይታያል የትኛውም ትምህርት ማለት ይቻላል ሳይንሳዊ መሰረት ያለው ነው ሁሉም ትምህርት የራሱ አሰጣጥ ስልት እንዳለው ሁሉ ታዲያ ለውጤታማነት ክመብቃት አንዛናርም ሁሉም ጥናትን ይሻሉ ተማሪዎች የተማሩትን ትምህርት አስከምን ደረጃ አንዳወቁት የሚገመገሙበት ደግሞ ፈተና ነው የፈተና ውጤት ማማር ጠቀሜታው ለማለፍ ብቻ ሳይሆን ወደፊት ከፍተኛ የስራ ዕድልን ለሚፈጥር የሙያ አይነቅን ፊልድ ሰመምረጥ እንዲሁም ከምረቃ በኋላ በየተኛውም ድርጅት ተቀጥሮ ለመስራትና ከሴሎሱች ተመርጦ ሰመቀጠርም አይነተኛ ሚናን ይጫወታል በአሁኑ ወቅት አብዛኛዎቹ የስራ መስኮች በግል ተጣሪዎች በኩል የሚገኙ በመሆናቸው በውጤት ደረጃ የተጓለ ሆኖ መገኘተ አይነተኛ የውድድር መስፈርት ሃወ ተማሪው የለፋበትን ጊዜውንና ገንዘቡን ያባከነበተን ዓሬ ያገኝ ዘንድ ታዲያ ። ቫህሪቭሽ ስሙኘ በተሻለ ፅቅድ ለተሻለ ጡውጩት የመስራተ ዕቸድን አከንሣበን የምነነዘ ከሆነ ልምዶቻችንን በተለይም ደግሞ ክአኛ ጋር አብረጡ ለረጅም ጊዜ ከመትየሻ የተነሳ አንደባህሪይና የማንነጉ መስያ አድርገጥኔ የምንዉ በከዳ ፀዐንሁ ሰብረን የመውጣት ውሳኔ ይጠበሻቸብናል እንግዳህ ሰጥምህርትዛ ከሱ ለምዛገነቡ ሃትሦ ስንል ልናደርጋቸው ከሚገቡ ውሳኔዎች ከበድ የሚለጡ ይ መሆኑ ሣልፅ ነሃበ ሁላችንም እንድንሰራው የሚጠበቅብንን ፃገር አሁን ከምናደርው በተሳለ መነኙፍ ልንሰራው አንደምንችል ይሰማናል ነገር ግን ይህን ለማሳካት የሚጠበትብንነ የባህሪይ ለውጥ ለማምጣት ስንቸገር እነስተዋላለነ ይህ ችግር የሚምነፀበኔጡ በቅድሚያ የባህሪይ ለውጥን ለማምጣት ካለመጣር ሃወ ለረጅም ጊዜ አብሮ የቆየን ባህሪይ ቀርቶ በትርቡ የተጠናወተንን እንካ አርግፍ አድርገ መተው ይከብዳል ይህን አስቸጋሪ ተግባር በብቃት ለመ ጠጣት ግን መንገዶች ይኖራሉ እነቢህን መንገዶች በተሳካ መልኩ እጠ ለማድረገ በቅድሚያ ልናውቀው የሚገባን የባህሪና የአካባቢን ዝምድና ነው ባህሪያት የኛ ሆነው የሚቀሩት አንድም በተፈጥሮ ማንነታችን ዩክሀር ጠሄዩህ አንድም ደግሞ በዙሪያችን በምልዓተ ካለውና ዓለም ከምንለው አከባቢያችን ርበኩበጠርበ ነጡ ተፈጥሯዊ ማንነታችንን በተመለከተ የለውጥ ነገር ብዙም ተኩረትን የማያገኝና ሊሳካ የማይችል ሆኖ እናገኘዋለን ነገር ግን ሰጠቅላላ ማንነታችንና ለባህሪያችን ይህ የሚያበረክተው አስተዋፅኦ ከሌላኛው ሄክከ ጋር ሲነባፀር ኢምንት ሆና እናገኘዋለንፊ ልማዶችና ባህሪያት በአመዛኙ የሚመነጩትና የሚጉለብቱት ከአካባቢያችን ነው አካባቢያችን ለልማዶቻችንና ባህሪያታችን መፈጠርና መጠናከር ምክንያት ከሆኑ በተገላቢጦሹ ስናስበው አንድ ነገርን ልብ አንላለኑ አካባቢያችንን በመሰወጥ እኛ ጋር አብሮ የቆየውን ባህሪያችንን ለማስተካከልና ከዚያም አልፈን ፍፁም የመለወጥ ብቃት ይኖረናል ማለት ነወ ስኬታማ የጥናት ዘይቤን ሊያስገኝ የሚችል ለውጥን ስናስብም ና የሚያነጣጥረው በዚሁ አካባቢያችንን በመለወጡ ጉዳይ ላይ ይሆናል የሩ ይ እንችላለን ሁለት ተማሪዎች ባላቸው ባህሪ አስፈላጊነት ምሳሌ ወስደን ልናይ ንዱ ጥናቱን ከቾመሩ የተነሳ ስኬታማ ጥናት ለማድሬግ እንደሚቸገሩ እናስብ አን ር ኖተነሳ ጫጫን ስሜት ይሰማዋል በቪህ በኋላ ከፍተኛ የድብርት ስሜትና የመ ጥ መግባት ይገደዳል ው ልያም ወደሌላ ስራ ለ ናቱን አቋርጦ ወደ አልጋው ኦ የሁለተኛው ችግር ደግሞ ከዚህ ለየት ይላል ምንም አንኳ ጥናቱን በወት የማቀላጠፍ ብቃት ቢኖረውም ብዙ ጊዜ የጀመረውን ጥናት ግማሽ እንኳ ሳያደርሰው አቋርጦ ለመሄድ ይገደዳል ከጓደኞቹ የሚደርሰው ጥሪ ወይ ደግሞ ቀድሞ የያዘው ቀጠሮ አሊያም ላለመቅረት የሚገደድበት የማህበራዊ ኑሮ ክስተት ይታወሰውና ከጀመረው ጥናት ተነስቶ ለመፄድ ይወስናል ምንም እንኳ የሁለቱ ተማሪዎች ልማድ ለየቅል ቢሆንም ክበስተጀርባው ግን አንድ ተመሳሳይነት ያለውን ሁኔታ ልብ እንላለን ሁለቱም የያዙትን ስራ ተግተው የመጨረስ ችግር አለባቸው በዚህ የተነሳ ጥናትና አሱን ተከትሎ የሚመጣው የትምህርት ስኬት እንዳይሆን ይሆናል ሁለቱም ይህንን ችግራቸውን ለመፍታት መጠቀም ያለባቸው አካባቢያዊ ለውጥን በማምጣት እንደሚሆን ደግሞ ቀጥለን እንይ የመጀመሪያው ተማሪ ከባህሪይው በስተጀርባ ያለውን ችግር ልብ ብሎ ሲያስተውል ችግሩ የሚመነጨው ከሚመርጠው የጥናት ጊዜና ስፍራ መሆኑን ለማየት ቻለ የሚያዘወትረው የጥናት ስፍራ መኝታ ክፍሉ ሲሆን የጥናት ፕሮግራሙም በአመዛኙ ወደ ምሽት ሰዓቶች ላይ ያደላ መሆኑን ተገነዘበ መፍትፄውስ። ዲ ዚዘፃያ ላ ዖ ህ አካላዊ እንቅስቃሴ ማድረግ ተመሳሳይ የማሃቃቃት ጥቅም አለው በጥናት ሰዓት ድካም በከፊል የሚመነጨጡ በጥናት ስዓት በሚኖረን የተጨናነቀ አቀማመጥ ነዐዉ ሰውነትን ማሳሳብ አንዴመንጠራራት ዓይነት እና ወዲያ ወዲህ ማለት አካል ቨና እንዲልና ንቀት እንዲጨምር ይረዳል እንደ ሻይና ለስላሳ አይነት መጠጦችና ጣፍጭነት ያላቸው ቀላል ቁርሳ ቁርሶችን መውሰድም ኢነርጂን ለመተካተፐ ይረዳል ወ ሥኃምፖ መዋጥ ከሚችሉት በላይ መጉረስ ይፄኛው ደግሞ አቅምን ያላገናከክበ የጥናት እቅድን ያመለክታል ጥናት ከመጀመራችን በፊት ካምን እስከ ምን ድረስ በማጥናት እንዳቁድን በአዕምሯችን ንድፍ አዛውጣ ብዙ ጊዜ ግን ለማጥናት ያሰብነው የትምህርት መጠን ካለን የጥናት ጊዜ ጋር ሲጣጣም አናይም በእርግጥ ይሄ በልምድ ሊስተካክል የሚችል ነገር ነው ሆኖም የጊዜ ካፒታላችንን በአግባቡ እንድንጠቀም ስለሚያደርገን በትኩረት ልናየው ያሻል ችግሩ በአብዛኛው የሚመነጨው ለማጥናት ከሚያስፈልገን የበለጠና የተትረፈረፈ ጊዜ ሲኖረን አይደለም ይልቁንም በተቃራኒው መጠናት ያለበትን ረጅም የትምህርት ክፍል በአጭር ጊዜ እምሽክ ለማድረግ ስንነሳሳ ሃው ይህ አይነቱ ኢ ምክንያታዊ አቅድ የሚመነጨው በክፊል የፈተናዎች መድረስ ከሚፈጥረው የጊዜ መጨናነቅ ነው በከፊል ደግሞ የራስን አቅም በትክክል አለመገመጮትና አጓጉል የሆነ በችሎታ መተማመን ምንጩ ሊሆን ይችላል በሁለቱም መንገድ ተማሪው ሊያላምጠው ከሚችለው በላይ ይጐርሳል በቅጡ ማላመጥ የተሳነውን ደግሞ ለመዋጥ ይሞክራል አቅምን ያላገናዘበ ሀክከ የጥናት እቅድ በምን መልኩ ውጤታማነትን ይቀንሳል። ዐ በወረቀቶች ኖትን ወስዶ ኋላ ሰብሰብ አድርጐ ማያያዝወይም አስቀድሞ በስርዓቱ የተዘጋጀ ደብተር አሊያም ጥራዝሀ« ላይ መገዩ ሁለቱም መንገዶች እንደተማሪው ባህሪይ ጥሩ ሊሆኑ አሊያም መጥፎ ውጤት ሊያስገኙ ይትላሉ በተፈጥሮው የጠንቃቃነትና ነገሮችን ስርዓት የማስያዝ ልማድ ላለው ተማሪ የመጀመሪያው መንገድ ተመራጭ ሊሆን ይችላል ይህ አይነቱን ዘዴ የበለጠ ተመራጭ የሚያደርጉት ባህሪያት በማንኛውም ሰዓት ተጨማሪ ኖቶችን ከማመሳከሪያ መዕሣፍት ከተጨማሪ ንባብ ከሌሎች ሌክቸሮች ለመጨመር እድሉን ስለሚሰጥ ነው ኣነዚህን ነገሮች አስመልክቶ የቴሳርን ለቂሳር አይነት ልማድ ማዳበር አስፈላገ ነው ከማመሳከሪያ መፅፃፍትም ሆነ ከሌሎች ምንጮች የምናገኛቸውን ነጥቦ ለብቻ ደብተር ወይም ቁራጭ ወረቀት አዘጋጅቶ ከማስፈር ይልት ክክፍል ከተወሰደው ኖት ጋር አብረው ቢሰፍሩ መልካም ነው ያለበለዚያ ብዙ አቅምና ጊኒነጌኔ ተከስክሶ ከየቦታው የተሰባሰበ ኖት ሊጠፋና የተለፋበትን ጥቅም ሳይሰጥ አንዳንዴም ችላ ሊባልና ሊረሳ ይችላል የተደራጀ ጥናት ኣንድ ርዕስን በአንድ ጊዜ ማጥናት ለማካሄድ በአንድ ርዕስ ፀር ስር ያሉትን ሁሉንም ኖቶች ሌክቸርና ሪፈረንስ አስባስቦ በአንዴ መሄድ ይመክከራል ለዚህ ወረቀት ላሳይ ኖት መፃፍ ጥሩ አማራጭ ነው ምክንያቱም ክየቦታው የለሥቀምናቸውን ሪፈረንስ ኖቶች በአዲስ ወረቀት ፅፈን በፈለግነው ጊዜ ጠቅላላው ጥራዝ ውስጥ መሸጐጥ ስለምንችል ነው ደብተር ላይ የምንፅፍ ከሆነ ምንም እንኳ ቆጣቢ ቪኢኮኖሚካልን እርምጃ ባይሆንም ከፊት ገፅ ኖቱን ፅፈን የጀርባውን ገፅ ክፍት ብንተወው በፈለግነው ጊዜ ተጨማሪ ነጥቦችን የመጨመሪያ ቦታ አስቀመጥን ማለት ነው ወረቀት ላይ የሚፃፍ ኖት ሌላው ጠቀሜታው ቀልጣፋ ከሄነነ መሆኑ ሃነው ወደ ክፍል ስንሄድ አልያም ለጥናት ወደ ላይብረሪና ሌሎች ቦታዎች ስናመራ አጅ የሚገነጥል ግዳንግድ ደብተር ወይም ጥራዝ የመሸክም ግዴታ የለብንም ጥቂት ወረቀቶችን አንጠልጥሎ መሄድ ብቻ አነዚህን ሁለት አንጊጋፋ ጠቀሜታዎች ስናስብ ግን ጠረቀተት ላይ የሚፃፉ ፍቶች እንደተማሪው ማንነት ችግር ሊያስከትል አንደሚትችትልም መበንጋት የለብንም ጥንቃቄ የጐደለው የቁሳቁስ አያያዝና ንዝህላልነት የሚያጠቃው ተማሪ ምንጊዜም የሚመከረው ከነጠሳ ወረቀቶች ይልቅ ደብተሮችን እአንዲጠተም ነው እ ጸፌ ተማሪ አሁንም ምርጫው በወረተትተ ላይ መፃዛፍ ክሆነ ሰብስቦ የመያዝ መጠሪ ዝሮ ር ወዞመኮከኮክበፎ አንዲጠተምና ሁልጊዜ ከክፍል መልስ ፖቃ ዐ ዐ ። ጣ ከመያዝህ በፊት የቶፒኩን ስም የአስተማሪውን ስምና ተኑን ክገፁ አናት ላይ ፃፍ ክቪያም በክፍል ጡስጥ ያገኘኽውንና የቻልክውን ነገር ሁሉ ለመዛፍ ሞክር አውቀዋለሁ ወጦይም አንብቤዋለሁ በሚባል አከንቱ የማታለያ ሃሳብ አትታሰል የጉትኛውም መረጃ አጅግ ጠቃሚህ ነው ይሁን እንጂ ይህ ኖት ከሳምንት በኋላ ሲነበብ ታዳያ ዐ ተነባቢና የሚፈለግበትን መረሻ ሊሰጥ የሚችል መሆን ይጠበቅበታል ስለሆነም ኖት በምትወስድበት ጊዜ የእጅ ፅሁፍህ ተነባቢ መሆን አለበት ተነባቢነቱን ለመጨመርና ስትፅፍ ጊዜ እንዲኖርህ ምህፃረ ቃላትን ተጠቀም የተሟሳ መረጃ ይኖረውም ዘንድ ከክፍል ወዲያው እንደወጣህ የተጓደሉና የዘለልካቸው መረጃዎች ካሉ ከንደኞችህ እንዲሁም እንደነገሩ የተፃፉና የማይነበቡ ካሉም ተነባቢነት እንዲኖራቸው በዚህ ጊዜ አስተካክለው ዋና ዋና ጭብጦችን የያዘ ቃላቶችን ሌላ አይነት ቀለም ባለው ስክርቢቶ አስምር የተለያዩ አፅነኦት መስጫ ምልክቶችን ተጠቀመ ዐህ ቹ ጀዩብህርፍ ጭመቀው ይህን የክፍል ውስጥ ሌክቸር ለማጥናት በወሰንክበት የመጀመሪያው አጋጣማ የአስማሪህን አረዳድና የተማርክበትን ክፍል ሁኔታ በህሊናህ እየቃኘህ ደግመህ ደጋግመህ አንብበው ከዚያም ብዘውን ፅንሰ ዛላብ ሊያመላክቱ የሚችሉ ዋና ዋና ጭብጥ ቃላቶችን እየመረጥክ አውጣ እነዚህንም አጫጭርና አንኳር ቃላቶች በግራ በኩል በሚገኘው ጠባብ ክፍታ ቦታ ባለ ኢንች ላይ አስፍራቸው እንግዲህ ዋናውና ሰፊው የሌክቸር ኖት ተጨምቆ በስተግራ በስፈሩት አንኳርና አጫጭር መጃዎች ተለወጧል እነዚህ መረጃዎች ወደፊት ክለሳ በምታካሂድበት ጊዜ በአጭር ጊዜ ውስጥ የምትሸፍናቸው ሲሆኑ እነሱን ባየህና በሰማህ ቁጥርም ዋናውና ዝርዝሩ የሌክቸር ኖት መረጃ ትውስ ይልፃል በውስጥህም ይቀረዓል በመሆኑም አጭር ጊዜያት ብቻ በሚኖራቸው ፈተናዎች ወቅት በትንሽ ጊዜ ሁሉንም አዳረስክ ማለት ነው እንዲሁም ክለሳ ለማድረግ ስትፈልግም እነቪህን አንኳር ጉዳዮች ብቻ ስለምታነብ ለመክለስ የሚኖርህ ተነሳሽነት ይጨምራል ይህ የክለሳ ክዋኔ ደግሞ የመደጋገም አጋጣሚን ካገኘ ከ የትውስታህ ብቃት አጅግ ከፍተኛ ይሆናል ማለት ነው ኣሌ መእ ዘዲ ባሇ ብ ኣኸ ን ክፍዩበ ጠይቅንን የሌክቸር ኖትህን ሣሚ ም በት የመጀመሪያው ቀን ከላይ እንደተገለፀው የትምህርት ክጊዜውን ጅ አያስላስልህ ደግመህ ደጋግመህ ኣንብበው በስተግራ ባለው ጠባብ ቦታ ከሌክቸር ዕተመከኩና የኖቱን መረጃዎች በመልስ መልክ እንዲጠቁሙ ተደርገው ተቪጋጂጄጭያዊሥችን አስፍር በዚህ መልክ ጥያቄዎችን መንደዓና ማስቀመግ መች ግልፅ ለማድረግ የመረጃዎችን እርስ በእርስ ግንኙነት ለማመልክት ተያያቹዥችም ሰማዳበርና በዚህ መልኩም በህሊና ውስጥ ለመቅረዕ ብሎም ። ሃነፉ ማዓቀ ቢመስልም ለአብዛኞቹ ተማሪዎች ግን በፍጥነት ሪፀም ያዕ ዋጭፍት ረ ለመወጣት አብሮ መስራቱ ይመክራል « ሪሰታቃያ ይጋሪጎ አዕምሯችን አንዴ ዳዓ የተደረያን መረጃ መር ወደተባለው ጓዳ የመወርወር ብቃት ትውስታን ለማጠናክር ዯመራጭ የህው ፎን አንድን የትምህርት ክፍል ደጋግሞና ሰልሶዕ ሰማጠናክር መሙፇምፓር ነታ የርታጣረ ጥናት በሚደረግበት ወቅት ከሌሎች የሚቀርቡዑ ጥያቄዎችን ሰመመኗስፍ ርአኒር የሚሰነዘሩ ሃሳቦችን ለማዳሙጥ በምንሞዝርዐት ወቅት ውይይ የሚጮፈረፈነቶኃ ፃሳብ ሳናስበው የመከለስ እድል እናገኛለን ያ ደግሞ ስዕ አንድ ሃሳብ ያሰን ግን በደማቅ ቀለማት አእምሯችን ላይ ተከትቦ እንዲያልፍ ይረዳናፍል ይህም የትኃ ብቃታችንን ያጎለብተዋል እንዲሁም ትውስታ ሲነሳ በግሩፕ ጥፍት « በመነጋገር የሚከወን በመሆኑ ይህም በሜሚድሙጥ የሚደረግ መረጃ ቀሰማ ትረአኃ ያጠናክራል ከዚህ ባሻገር በግሩፕ ጥናት ወቅት ራሳችንን ከሌሎሥች ለማነፃፀርና ድክመታችንን ለመገንዘብ ይረዳናል ክላይ ካየዓዥው ጀርፐጀር ጉዱ ባሻገር የህብረት ጥናት የሚሰጣቸው ጥቅሞች ይኖራሉ ሆኖም በደቦ ዮሚጂረ ጥናት ሁልጊዜ ጠቃሚነት ይኖረዋል ብሎ ማሰብ አግባብ አይዴለም ርሁዳቧረትዱ ማጥናት ሊያስክትላቸው የሚችላቸውን አሉታዊ ውጤቶችና እነሱን ዑባቃዕ ተቋቁሞ ለማለፍ ምን መደረግ እንደሚገባ የሚያትቴትን ቴክኒኮች አሕንደዴማሜያነተጴ ተሰናድተዋል የህብረት ጥናት ሳደ በብ ሲባቡ የሟጫገቡ ነፕቦት ደ ዳመምጅ ፓምሯራምናኝ ጋታ በርካታ ተማሪዎች የህብረት ጥናት እቅድን ይዘው ከተነሱ በኋላ ስኬትን አጥዯው እንዲመለሱ ከሚያዷዴርሮንፓ ምክንያቶች አንዱ ለዚህ አይነቱ ጥናት ምኙ የሆነ ቦታን አለሸጠኒፓሮ የፕሮግራም አለመኖር አሲያም ፕሮግራሙ የየአንዳንዱን ተማሪ የሁኔታ ያላፕና መሆኑ ይጠቀሳሉ የህብረት ጥናት ሲታሱበ ለዚህ አመጄ የሆነ ቦታን ምረ ትኩረት ሊሰጠው ይገባል ከተቻለ ይህ ቦታ ድሚ ቢሆን ይመረጣል ድሚ ቦታ የኘ ለጥናት ስነ ልቦና ያለው ዋጋ ከፍተኛ ነውጋ ይህ ቦታ እንደ ግል ጥናት ሁላ ጅ መዚ አካላዊና አአምሯዊ ምቾትን ሊፈጥር የሚችል መሆን ይንባዋል እንደል በምድ ትን ለማካሄድ የሚያስችልና የሚፈደጠረው ድምፅ የሌሎችን ሰሳነፖፓፖ ላሺ መዓ መ ንል መክ የ ም ርቶትው አልኮ ከ ትህ ን እ ር ዮ ዐ ዐ ከይ ባይ መጠነ ሰፊ ዝግቻት እንዲያደ ሜማድረግ ነው ይህን ማድረግ ሲቻል የ ። አይነቶቹ ቦታዎች አመቺ የማይሆኑት ከዚህ የተነሳ ነው የየአንዳንዱን የጥናቱ ተሳታፊ የጊዜ ሁኔታ ያገናዘበ ቋሚ ገሮግራም አኣስፈዳጊ ነው የህብረት ጥናት አንዳመቺነቱ አስፈላጊ በሆነ ጊዜ ብቻ ሊካሄድ አገዲህ አይነቱ የጥዛት ዘይቤ በተለይ የግል ጥናት ይበልጥ አስፈላጊ የ ይ ንባብን የሚጠይቁ ትምህርቶች ላይ ተመራጭ ይሆናል በህብረት ማጥዓት በቋሚነት ቢደረግ ይበልጥ ጠቃሚ ሊሆን የሚችልባቸው ውይይትን የሚፈልጉ አልያም ጠጣር ፕሮብሌሞችን ለመፍታት ጥረትን የሜጠይቁ የትምህርት አይነቶች ላይ ሲሆን የቋሚ ፕሮግራም አስፈላጊነት አጠያያቂ አይደለም ይህ ፕሮግራም የሁሉንም ተሳታፊ አቅምና የግል ጥናት ፕሮግራምን አንዳይጋፋ ተደርጐ ቢቆሪዕ ጠቃሚ የሚሆነው ለፕሮግራም ተገዢ መሆንን ዐክበር ሊያጐለብት ስለሚችል ነው ኋደነ ም ምሟሮፖምፖ መድሮሪጓጃውጋ ዱዖውዎፇውም አስቀድመው በየግላቸው በቀ ጥናት ባላደረጉበት ነጥብ ላይ የጋራ ጥፍትን ለማድረግ የሚሰባሰቡ ተማሪዎች ምን አንደሚገጥመው ሳያሰላስል ጦር ሜዳ በወረደ የወታደሮች ቡድን ይመሰላሉ ምንም ቢሆን የጋራ ጥናት አላማ የግል እውቀትን የበለጠ ግልፅና የተስተካከለ ለማድረግ እንጂ አዲስ ነገርን ከጅምሩ ጀምር እስክዓዓሜው ለማጥናት የተሰናዳ የግለ ጥናት አማራጭ ተደርጐ መወሰድ የለበትም የህብረት ጥናት አላማ እያንዳንዱ ተሳታፊ በግሉ ያደረገውን ጥናት ለማብላላት ግልፅ ለማድረግ «በቤን እናም ለዘለቂታው አእምሮ ላይ በሚታወጠስበት መልኩ አድምቆ ለመፃፍ ዐ ኮዐዐኔ። አጋጣሚ የሚወያዩባቸውን ነጥቦች በጥናተ ሰዓትም ዘው እንዲሉ ሃዖ የጥናት ፕሮግራሙን ሌላ የሳቅና የቧልት ጊዜ የማድረግ ከዝያ ሲ አጥ ይችላል ከደረቱ ትምህርት ነክ ጥናት ይልት ይህ አይነቶቹ ውይ ይተን ህን ቀልብን የሚስቡ በመሆናቸው ይህን አዝማሚያ ፈፅሞ ማስቀፊቀ ዳዎች ናጊያ ይችላል ፕሮግራሙን በምንነድፍበት ወቅት አኒህ ዓይነቶቹን የመያ ዐ መም ን ረት መስማማትና አንዱ ተሳታፊ ወደዚያ ሲያመራ ፈጥኖ ጥሩ አማራጭ ነው ግር በ መጽኹ ቦዕሬ መክፋፈል የግል ጥናት ጭምር ሊያጋጥም የሚችል ብቻውን ለዚህ ተጠያቂ ነው ብሎ መውቆሱ አግባብ አይሆንም አንዳንዴ ለጥናት የተመረጠው ቦታ በራሉ ለዚህ እንክን መፊጠር ምክንያት ሊሆን ይችላል ካፍቴሪያዎች የመዝናኛ ቦታዎችና ሌሎች ከቀላሉ ትኩረትን ሊከፋፍሉ የሚችሉ ቦታዎች በኛ አገር የኮሌጅ ተማሪዎች ለህብረት ጥናት የሚመረጡ ሊሆኑ ይስተዋላል ነገር ግን የአማራጭ እጦት ክሌለ በቀር በተቻለ መጠን እይታን ሊሰርቁ የማይችሉ ለምሳሌ ዝግ ክፍሎች አንዲሁም የድምፅ ሁከትን የማይፈጥሩ ቦታዎችን ለጥናት ማዋሉ የተሻለ ውጤትን ያስገኛል ምራሷያያያ ፇኃም ፆፖጎፖው ወመፎቻ አረው ፈሩ ይቻጎታ ሁሉም ተማሪ የንባብና የመረዳት ፍጥነቱ አኩል ሊሆን አንደማይችል አይተናል ያ ደግሞ ለፈጣኑ ተማሪ ትዕግስት ማጣትንና የነገሮች መጓተት ስሜት እንዲፈጠርበት የሚያደርግ ሊሆን ረጋ ላለው ተሳታፊ ደግሞ ነገሮች የተጣደፉና ሁሉም በለብ ለብ የታለፉ እንዲመስለው ያደርጋል እንግዲህ የህብረት ጥናት አላማ እያንዳንዱ ተሳታፊ የተጠቃሚነት ስሜት እንዲሰማው ማድረግ ስለሆነ የተለያዬ ፍዓጥነት ባላቸው ተማሪዎች ዘንድ ሲተገበር ሁሉንም የማያስደስት መስሎ ሊገኝ ይችላል ውሎ አድሮ ለሁለቱም አይነት አጥፒዎች የህብረት ጥናቱ አስፈላጊነት አጠያያቂ መሆኑ አይቀሬ ነው ይህ ዓይነቱ አለመጣጣም እንዳይፈጠር የሚረዱ መላሳዎሥች አሉ አንዱ መጀመሪያ ነገር የህብረት ጥናት ሲታሰብ ፍፁም ተመሳሳይ ባይሆንም ተቀራራቢ ብቃትና ፍጥነት ያላቸው ተማሪዎች ተመራርጠው አንዲያደርጉት የሚጠቁመው ነው በዚህ መልኩ ቡድን መፍጠር ፍጥነተ የተስተካክለ አንዲሆን ከማድረግ ባሻገር ሁሉም ተሳታፊዎች የተጠቃሚነት ስሜት እንዲፈጠርባቸው ያደርጋል አንድ አይነት ላባ ያላቸው ወፎች አብረው ሲበሩ የሚስተዋለውን ግሩም ውጤት በዚህ መልኩ ማግኘተ ይቻላል በዚህ መስፈርት የተለያየ ገፅታ ያላቸው ተማሪዎሥት ቡድን ለመፍጠር ፍላጐት ካላቸውስ። ይህ ኦይነቱ ህብረት በሚፈጠርበት ወቅፐጉ አማካዩን ዓዮነተ መውሰድ ለሁለቱም አይነት ተማሪዎች ዓዑምም ባይሆን የተሻለ ተቀዛይነፀ ያለው ይሆናል ይህ አይነቱ አቋም ሲወሰደ በፍጥነቱ አምብዛም የሆነው ተማሪ ከጥናት ፕሮግራም ቀደም ብሱ ብርቱ ዝግደት አንዲያደርግ መገፋፋት የህብረተ ጥናቱ በአመርቀ ፍጥነት አንዲጓንዝ ያደርጋል ዐ ዐ ማሜ ፈፊ የራሳሮራጋ ራሳረ የህብረት ጥናት የግል ጥናት አጋዥ እንጂ ምትክ ሊሆን እንደማይችል በድጋሚ እናስታውስ የህብረት ጥናት ሊዳስሳችጤ የሚገባቸውን ነጥቦች ስንመርጥም ይህንን ማስታወሱ አግባብ ነው የጋራ ጥናት በግል የተደረገ ጥናትን ለመከለስና የማስታወስ አቅምን ለማደራጀደት የሚረዳ ቢሆንም በይበልጥ ግን እያንዳንዱን አጥሼዥ ግር ባሉትና በግል ሰመረዳት በሚያዳግቱት ከባድ የትምህርት ክፍሎች ላይ ቢያነጣጥር የተሻለ ውጤትን ያስገና ኀል ስለሆነም ሊጠና የታቀደውን የትምህርት ክፍል ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው ክማነብነብ ይልቅ እነዚህ አይነቶቹ ነጥቦች ላይ እንዲያተኩር ማድረን አቅምና ጊዜን ያገናዘበ ብልሃት ነው ይህ አይነቱ አጠናን ችግር ላይ ያነጣጠረ» ሀፎ ወር አጠናን ተብሎ ይጠራል ጥናቱ ሲጀመር እያንዳንዱ ተማሪ ለመረዳት ያዳገቱትን ነጥቦች አሊያም ለመፍታት ያልቻላቸውን ጥያቄዎች ፀመርጠ ይጠቅሳል የዕለቴ ጥናትም በእነቪህ ነጥቦች ላይ የተሻለ መረዳት ያለው ተማሪ በሚያቀርባቸው ኝሳቦች ላይ በመወያየት ወይም በጋራ ፍቻቸውን ከኬብዐ በመፈሰግ ሊካሄድ ይችላል በግል ጥናት ሊዳሰሱ የሚችሉ ነጥቦች ደግሞ ይዘለላሉ የህብረት ጥናቱ ከተገባደደ በኋላ እያንዳንዱ ተማራ በሚቀጥለው የግል የጥናት ፕሮግራሙ ውይይቱ የዳስሳቸውን ነጥቦች በመከለስ መረዳቱን ለማጠናከርና ትውስታውን ለማዳበር ይጥራል ይህ ጥረት ቸል ክተባለና የህብረት ጥፍቱ በቂ እንደሆነ አድርጐ መውሰድ ልክ ያልሆነና መጨረሻው የማያምር መተማመን ርዕፀፎበርኗ ይፈጥራል ስለሆነም አያንዳንዱ ተሳታፊ በሰዓቴ የቀደረጡትን ውይይት ለግሉ መክለስ እንደሚገባው እንዳይዘነጋ ይመከራል ። ምገም የሜረዳ መስፈርት ተደርጐ ሊወስድ ይችላል የፅሁፍ ፈተና የቀልም ችምህርት ኤሪሬቀጐጌ ለመለካት ብቃት ቢኖረውም ወደፊት ተማሬው በስራ አለም ሊኖረጮ የመዷችለረን ስኬት ለመተንበይ ግን ሊውል ኮይችልም ይህን በተሻለ ፆዛፄጌታ የመጥምገም ብቃዬፉ ያላቸው ተማሪው በተግባራዊ ትምህርት ያለው ተሳትፎ ስኬት ፓኗ ፎክፎኹ እና የተግባራዊ ፈዯፍናዎች ናችው በብሹ የትምህርት ርፎች ለምሳሌ ህክምና ቴክኖሎጂ ሙቪቃ የሰራ ብቃት ግምንገማፍ ተግባራዊ ፈተና ከጠቅላላው ውጤት ውስጥ ግዙፉን ክፍል ይይዛሉ በእያንዳንዱ የትምህርት ዘርፍ ላይ ያሉ የተግባራዊ ትምህርት ሂደቶች አንዱ ከሌላው ይለያያሉ መሰረታዊ ይዘታቸው ግን ከሞላ ጐደል ተመሳሳይነት አለው እኔም የማተኩረው መሰረታዊ በሆኑት ጥቅል ዛሳቦች ሳላይ ይሆሇፍናል ተማሪው ተግባራዊ ትምህርቱን ከመጀመሩ በፊት ምን ዓይነት ዝዖሃጅቶችን ማድረግ አለበትን ትምህርቱን ልምምዱን ክጀመረ በኋላስ አንዴት ያስጉዘሙውሙ ለሚሉት ጥያቄዎች መልስ ለመስጠት እሞክራለሁ መቋዴመቻ ናዕዎ ተማሪው ልምምዱ ከመጆሙሩ አስቀድጭ በቆይታው ወቅት ስለሚገጥሙት ነገሮች እንዲወጣቸው ስለሚጠበቅበት የስራ ዓይነቶች ስለስራ ቦታ ምድቡና ስለፕሮግራሙ ጠንቅቆ ማወቅ ይገባዋል ብኩውን ጊዜ ትቤቱ ወይም ተግባራዊ ትምህርት የሚካሄድበት ቦታ ኃጳፊምች የግንዛቤ ማስጨበጫና ማስተዋወቂያአዢ « ፕሮግራም ያሰናፍናዳሉ የቪህ አይነቴ ፕሮግራም ካለ መሳተፍና የሚነሱትን ነጥቦች በአትኩሮት ማገናዘብ መልካም ነው ተማሪው ግር ባሉት ነጥቦች ወይም ባልተጠቀሱ ጉዳዮች ዙሪያ ያሉትን ጥያቄዎች ከማንሳት ወደኋላ ማለት የለበትም በዚሁ ፕሮግራም ላይ ከተማራው የሚጠበሩ ው ሙያዊና ስነምግባራዊ ግዴታዎችና ኃላፊነቶች ይነሳሉ እነዚህን ልብ ማለት ያስፈልጋል ለልምምዱ የሚረዱ ቁሳቁስና ህትሙቶች በዚሁ አጋጣሚ ሊሰጡ ቁምችዳሱሉ ወይም ተማሪው ራሱ እንዲያሰፍዳ ሊነገረው ይችሳላል ጠሆ የቪህ ዓይነቱ የማስተዋወቂያ ፕሮግራም ኖረም አልኖራ ተማሪው የቹ ጓፍረጃምችን በሌሎች መንገዶች ለማግኘት ቢሞክር መልካም ነው በብኩ ፔኸጳምችቫጅፍሂጻህርሲቲምች የተለመደው ሁነኛ የመረጃ ምንጭ በተግባራዊ ልምምዱ ተነ መጠት ሽ ርያ ሪን ካለፉ ተማሪዎች የማ ም ወይም ምሩታን በራላቸው ቦር አ ን ልምሥዳ አፈ ራዎች ይችላሉ ተማሪውም ማጠቅ የሟፈል ጋሻ ን ማድ ጠታ ም ካሮ ቸን ዲስሻሱ ለመጠየቹ ድዓረቱ ይኖረዋል እዚህ ጋር ግገ መሃህራት ይልቸ ጸነሰግ አመለካክቶችን ከጠቃሟ ምክርች መለየት አስፈላገ ን ሚያችን በመመርኮዝ የሚስነዘሩ መደምደሚያዎች ለምሳሌ በራስ ስሜት ላይ ነው ሚሉ አይነት «የባህሪይ ምደባዎኘ ዘኣገሌ የተባለው መምህር ርኩስ አትስራ በተላሉ እንዲህ ማድሪግ ዓቸላሌሌ ወና ቄብ ጥቆማዎች ከጥቅማቸጠ ዓዳዜ ህ የሚሉ የማጭበርበሪያ መንገድ ተዳታቸው ያመዝናልና ለነሱ ጆሮን ከማዋስ መታቀብ ያሻል ይ መፍሄዶደ ጴድኝ በቪህ መልኩ በተሰባሰበው መረጃ ላይ በመመርኮዝ ልምምዱ ከመጀመሩ በፊትና ከተጀመረ በኋላ ቁሳዊና አእምሯዊ ዝግጅቶችን ማድሬጉኙ መልካም ነው መሟላት ያለባቸውን እታዎችየስራ ልብስ ዩኒፎርም ወይም ጋውን የማስታወሻ መያዥያዎች ሙያዊ ቁሳቁስ መሟላታቸውን አረጋግጥ አለታዊ የውሎ ፕሮግራምህን ለልምምዱ አመቺ በሆነ መንገድ አስተካክል ለምሳሴ ከመኝታ የምትነላበት ሰዓት የትርፍ ጊዜ ስራ ፕሮግራምህ የጥናት ፕሮግራምህ የማህበራዊ ህይወት ኃላፊነቶችህ የልምምድ ፕሮግራሙ ጋር በማይጋጩበት መንገድ ማስተካክሉ መልካም ነው ሌላው መስናዶ ለልምምዱ የሚያስፈልገን መሰረታዊ አውቀት መጨበጥ ወይም መክሰስን ይመለከታል በርግጥ የተግባራዊ ትምህርት አንዱ አላማ አዳዲስ ተግባራዊ አውቀትና ክህሎቶችን ማስጨበጥ ነው ነገር ግን ይህን ለማድረግ በመጀመሪያ ሲሟላ የሚገባው መሰረታዊ እውቀት መዘንጋት የለበትም በተግባራዊ ተምህርት ወቅተ የሚሰጡት ማብራሪያዎች ተማሪው በቂ መሰረታዊ አውቀት አለው በሚል አሳቤ ላይ የተመሰረቱ ናቸው ይህ ሳይሆን ቀርቶ ማሪው በጨበጣ ወደተግባራዊ ልምምዱ ቢገባ መደናገርና ግራ መጋባት ውስጥ ሊገባ ይችላል የሚጠበቅበትን እውቀትም ላይጨብጥ ይችላል ስለሆነም መሰረታዊ ነጥቦችን ተግባራዊ ልምምዱ ጋር በሚጣጣመብት መልኩ መገብየ ሠይም መክለስ አስፈላጊ ነወ ሇያመደመሪዖ ዳታታሥ በብዙዎቹ የተግባራዊ ትምህርት ልምምድ ፕሮግራሞች ውስጥ የመጀመሪያው ዕለት የተውውቅና የመዘጋጻ ተን ተደርጉ በባራል። ን ፁ ኑ ያለው ይሁን የቀለም ትምህርት ላይ አለባበስና አካላፍ ገፅታ ብዙም ጉ ረ ላይሰጣችቸችውወ ይችላል ተግባራዊ ተ ምህርት ላይ ግ ን ከአው ቀገ ዓባ የ ፊተ በ ህ ጋር የሚስተካከል ዋጋ አላቸው ዝርዝር ነገሮቹ እንዶየ ትምህርት ከክርፉ የግለ ነ ቢሆንም በጥቅሉ ሲቀመጥ ግን «አለባበስና የሰውነት ገፅታ ንዕህናው የተ ሙያው ከሚጠይቀው ስነምግባር ጋር የማይዛረር መሸሞንሞንና መጊያጊይኣ ያልበቫበት ስራውን ለማካፄድ አመቺ የሆነ ጥልጠፍ ያለና ለአከዶጋ የማይ አለባበስ» ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል በእርግጥ ይህ ነጥብ እንደ ሥራ ባህሪይው ሊለያይ ይችላል በቴክነካለ በርፎች ኢንጂነሪንግ አውቶሞቲቭና ጄኔራል ሜካኒክ ኬሚስትል የሥራ ዩኒፎርሞች ሊያስፈልጉ ይችላሉ ለአደጋ የሚጋብዝ አለባበስ ለምሳሌ ሰዐኑነ የሚያጋልጥ ወይም ሊጠላለለፍ ወይም ሊያደናቅፍ የሚችል አለባበስ የተከለከለ ነው ከደንበኞች ርክዘክ ጋር በሚያገናኙ ዘርፎች አንደ ሴክሬታሪ ማኔጅመንትን አይነት የቢሮ ሥራዎች ህክምና ነርሲንግና ፋርማሲን ለእይ ማራኪና ሥርዓት የያዙ መሆን ይገባቸዋል ተቃራኒ ፆታን ቀስቃሽ የሆነነ የሙያውን መለያ ለምሳሌ ጋውን ያላካተተ አለባበስ ያልተበጠረ ጠይሥ በአፈንጋጭ መልኩ የተስተካከለ ዐጉር እንዲሁም በአሳፋሪ ደረጃ ያለ ንዕህና የሚነቀፉ ናቸው አነዚህ ነጥቦች በመደመሪያው ዕሰት ትኩረት ሊደረግባቸኢ ቢገባም ጥንቃቂው በቀሪው ቅትፍይታም ሊተጥል ይገባል የመጀመሪያው ፅለት የትውውቅ ዕለት ነው በተመደብክበተ ቦታ በሥራ ያሉትን ሰዎች ስምና የሥራ ድርሻቸውን ለማወቅ ሞክር የሥራ ቦታው የራሱ የሆነ የስነምግባር ደንብና ስርዓት ካለው በጥንቃቂ ልብ በል ቀን የተኛ ዘመራ ቦታውን የተሰያዩ ክፍሎችንና ቁሳቁስ ከመጐብኘት ወደኋላ አትበል በአጠቃላይ የመደመሪያውን ዕለት አብረውህ ት የሚጠበቅብህን በመረዳትና መግቢያ መዉ ጫህን በቶ በ መደብክነት ለ ዎጠር አኣይችልም እ ተ ኒዳያሮውያ መማር ስተር ሂደቱ ሙሉ በሌሎች ፊት የመግለጥን ባህርሁ ከነ ጥያቄ ማንሳት ይፈቀዳል ማወቅ የምትፈልጋቸውን ነገሮች ሁሉ ጠይቅ ከሚስሩ ሰዎሥት ህ ጡ በሠመለየገ ኒ ዝዝ ህህ ደት ያለተሳተዷጄ ነ ሠመተበል ኒ ዘማሚሆ አሳክ ዐ ዐ ዐ ዐ አስተዳደጋችን ባህላችን አንድም ደግሞ ሁለተኛ ደረጃ ይህ ሁሄፄታ በስፋት ባለመጮተግበሩ የመጣ ሊሆን ይችላል በተለይ በተግባራዊ ትምህርት ወቅት ግን ሙሉ ተላትፎ ለድርድር የማይቀርብ አስፈላጊ ነጥብ ነው የተግባራዊ ትምህርት አላማ ተማሬው ከቲዮራ ባሻገር የሥራ ክህሎትንና ልምድን እንዲያዳብር ማገዝ ነው በዚህ ወቅት ተማሪው ተላትፎ ከማድረግ ተቆጠበ ማለት ደግሞ የፕሮግራሙ አላማ መና ቀረ ማለት ነው በብዙ የሙያ ዘርፎች ላይ የተሰማሩ ባለሙያዎች እንደሚያምኑት ወደፊት በሥራ ላይ ብቁ ለመሆን ትልቁን እገዛ የሚያደርገው ከቲዮሪ ይልቅ ተግባራዊ ልምምድ ነው ስለሆነም የትኛውም ተማሪ በተግባራዊ ልምምድ ወቅት ዓይናፋርነትን በተቻለ መጠን ሠፃስወገድ ያስፈልገዋል እስኪ የሚከተሉትን ነጥቦች እንያቸው በቀደመው የትምህርት ልምዳችን አንደኛና ህ ኃዕታዶሦም መሥራታ ለፍራ ተማሪዎች በተግባራዊ ትምህርት ወቅት ተሳትፎ ከማድረግ እንዲቆጠቡ ከሚያደርጓቸው ነገሮች ዋናው ብሳሳት የመምህሩ ቁጣ ወይም የተማሪዎች ፌዝና ተረብ ቢክተለኝስ ብሎ እያሰቡ መሸበር ነው አስታውስ። ላ ጠቃላዮቹን ነጥበች ኣንመልከት ለምንወስደው የትምህርት ዘርፍ ያለን ፍቅር ኣንዱ ነጥብ ነሕ ሣ የሚኖረን ፍላጎት ተመላ መቹም ለተለያዩ የትምህርት አይነቶች ፍቅር ሊኖረን ለሌላ ሳይ ሊሆን አይችልም ለአንድ የትምህርት አይነት ጥልት ው ደሞ ወይ መለስተኛ አንዳንዴም ወደ ጥላቻ የሚያመራ አመለካከት ሊኖርን ይችላሳል ኣንድን የጉም ዘፀ ና እዳጋ መንፈሰ እንድናይ ህርተ አይነት በጥላቻና ፍላ ያተ ባጣ እንመለ ክጸቃለቱ ሚያደርጉትን ነጥበፀች ክነ መፍትሄዎቻቸው ወደፊት የህክ ታን በጥቅሉ አንደ መፍትሄ አድርገን ልንወስደው የሚገባው ስ ሩቅ ግብን ኘሰብ ነው የምንወስዳቸው የትምህርት አይነቶች ነጥናት የ ንድ ብን በህይወት ውስጥ የሚሰጡት አይደሉም ለትምህርትና ለግ የም ናፈሰው ጉልበትና ጊዜ የሚኖረው ድምር አንድ ግብ ነው ትምህርትን አጠናቆ ተፈላጊውን ፅሪውቀት ማካበት እና የህይወት መስመርን ማስተካአከል አንግዲህ ለጥናት ያለን ፍላጎት በሚዋዥቅበትና ባላጠናስ የሚል ግፊት በሚበረታበት ወቅት በተለይም አርስዎ ፍላጎት በሚያሳድሩባቸው የትምህርት አይነቶች ሳይ ራሳችን ማስታወስ የሚገባን ነጥብ ይፄ ነው «አላማዬ ይህን የተምህርት ክፍል በቅጡ ማወቅ ብቻ ሳይሆን ይበልጡንም በትምህርቱ መስክ በሀይወቴ ልመታው የማቅደውን ግብ ለማስፈፀም ነው ብሎ ሰራስ መንገር ያስፈልጋል በአድ ባለ ነገር ላይ ብቻ በመመርኮዝ አመለካከታችንንና ፍላጎታችንን መንደፍ የአፅምሯችን የተለመደ ባህሪ ነው ለጥናት የተሰናዳንበት የትምህርት አይነት ወትሮም ቀልባችንን የሚማርክው ከሆነ አላማችንን ለአፍታ ለማስታወስ ፍላጎትን ማጫር አስፈሳጊ ላይሆን ይችሳላል ሆኖም ግን አናሳ ፍላጎትን የምናሳይባቸው የትምህርት አይነቶችን በተሻለ ስሜት ለመስራት ራስን አንድ ነገር ማስታወስ ይገባል ይሄቸውም የትምህርት ክፍል በህይወታችን አርቀን ያሰብነውን ልም ዕውን ለማድረግ መታለፍ ያለበት የገጧዷችን አካል ነው ስለራሳችን ሀይወታችን የረጅም ጊዜ አላማ ደጋግሞ ማስታወስ በእጃችን ያለውን ስራ ራስን ስ ዋማ መሃስገዩድ ብዙ ለፍቶ ትንሽ ከማትረፍ ይልቅ በተሻለ ፍላጎት የተሻለ ውጤት ኝ ይረዳናል በሌላ አነጋገር ዓላማ በራሱ ጥናት ላይ ከሚኖረው አስተዋፅዖ ፍኝ መሪ ፍሳጎትንም ለማቃናት ይረዳል ። ወይም እነዚህና አነቪሺኺያ ነገሮች ካልተሟሉ ጥናት ፉርሽ ይሆናል ማለት አይደለም ሆኖም የሚከተሉትን ነገሮች ከሞላ ጎደል ማሜላት ለስኬታማ ጥናት ይረዳል የጥናት ቦታ ሰፋ ያለና በተጠስነ ደረቫ ምቾት ያለው ቢሆን ይመረጣል ወንበርና ጠረጴዛው ስፋ ላ ሆኖ የምንጠቀምባቸውን ደብተሮች መዕሰህሀዩነችና ሌሎች ነገሮችን ለማስቀጮጉጐ ብቁ መሆን አለበት ሆኖም ወዲያው እያደረግን ላለነው ጥናት አስፈላጊ ክሆኑ ማቴሪያሎች ባሻገር ሌሎች ነገርችን ጠረጸዛ ላይ ማርመስመስ በብዙው ተማሪ የጥናት ሂደት ወቅት የሚታይ ነው ይህኛውም የጥናት ፍላጎትን ከመቀነስ በተጨማሪ አትኩርትንም ይረብሻል ለጥናት ከመቀመጣችን በፊት ጠረጴዛችን ላይ አስፈላጊ የሆኑ ወረቀቶች ደብተሮችና መፅሀፍት ብቻ መኖራቸውን ማረጋገጥና እነርሱንም ስርዓት ማስያዝ ያስፈልጋል የጥናት ቦታችን በቂ ንፁህ አየርና ብርሣፃን ሊኖረው ይገባል የንፁህ አየር አለመኖር አትኩሮትን ከመረበሸ ባሻገር የመጫጫንና የመስልቸት ውጤት ያስከትላል በቂ ብርፃን ጠቀሜታው የአይንን ጤንነት ለመጠበቅ ብቻ አይጾለም የተሰሩ የስነልቦና ጥናቶች እንደሚያሳዩት ሰዎች በደማት ብርዛንና በፈዛዛ ብርሣን ላይ ተመሳሳይ ፅሁዓ እንዲያነቡ ተስጥቷቸው ሊታይ በደማቅ ብርሣን ስር ያነበቡት የቶሻለ ነገሮችን የማስታወስ ብቃት አላቸውጡ ለዚህ ምክንያቱ የአይና ችን ደማቅ ነገሮችን የተሻለ ለቀም የማድረግ ብቃትና ደማቅ ብርፃን አዕምር ላይ የሚፈጥሪጡው ጫ ነ ዐ ኻ ሙዚቃ እየሰሙ ማጥናትን ለምደው ሊሆን ይችሳል መራም መድዴኒ ቢተኮስ እንኳን ከጥናቴ አይቀሰቅሰኝም የሚሉ አይነት ሰው ይሆናሉ ሆና የስኬታማ ጥናት ቴክኒኮች ይሄን ይቃወማሉ ተመራጩ የጥናት ስፍራ የተሟ ፀጥታ ሊኖረው ይገባል አፅምሯችን ሁለት መልዕክቶችን በአንዴ የመቀበል ብቃ ደካማ ነው ሙዚቃውን ብቻ አዳምጥ ወይም «ጥናቱ ላይ ብቻ ኣተኡኩር ቢሉት ግሩም አድርጎ ይታዘቫል «ሙዚቃ እየሰማህ አጥፍ። ሰራ የራሱ የአከዋወን ስልት አለው በአርግጥ ይለያያል እኛ እንደ ፈለግነውጡዉ ከ መ የት የመጠቁ ኖማውት ሻት ነው የተለያዩ ተማሪዎች ምንከውነው የስራ አይነት አንዱ ታዲያ ጥናት ለተመሳሳይ ፈተና መ መንገድ አጥንተው በመጨረሻ ሁሉም ባሉ የአጠኑት ጭብጥም ውጤታማነቱ መፈተሽ ይጆምራል ስልታዊ የጥናት ዘዴን ተከትለው ያጠኑ ተማሪዎች ውጤታቸው አጅግ በሚያስደንቅ ውጤት ሲደመደም ሌሎቹ ደግሞ የማለፊያ ነጥብ ሊያመጡ ወይም ጭራሽ ማለፍም ተስኗቸው ሊንክባለሉ ይችላሉ በመሆኑም የትም ፍጭው ዱቄቱን አምጭው እንደሚባለው ሳይሆን በጥበብ የምንፈፅመው ጥናት ነው ለኦአመርቂ ውጤት ሊያበቃን የሚችለው ተማሪዎችን አርስ በአርስ ከሚያለያዩዋቸው መሰረታዊ ጭብጦች ውስጥ ታዲያ አንዱና ዋነኛው ይህ የአጠናን ስልት ሆኖ ይገኛል ስኬታማ የአጠናን ስልትን ተከትሎ ተግባራዊ ማድረግ ለጥሩ የትውስታ ብቃትና ለጥሩ የፈተና ውጤት ያለው አብይ ጥቅም ፃያል ነው እ ኣንድ ተማሪ አንድን መፅሐፍ ወይም ደብተር ሲያጠና ገብቶት ሊሆን ይችላል ፈተና ላይ ግን ሊወድቅ ይችላል ለምን ቢባል ለእሱ እንደገባው ጥናት ማለት እንደዛ ስለሆነ ለምን ሊወድቅ ቻለ ቢባል ደግሞ እውነታው ሌላ ስለሆነ ነው እንዲህ አይነት ተማሪዎች ወደፊትም ተመሳሳይ ጥፋትን በመከወን ውጤታቸው ሳያምር ትምህርታቸውን ያገባድዳሉ ከስው በላ አጥንተው ይሆናል ከሰው በላይ ብዙ መዛህፈትን ገዝተዋል ወይም አገላብጠዋል ብዙ ጊዜያቸውንም እንቅልፍ አጥተው አጥንተዋል እጅ አመድ አፋሽ አንዲሰ የልፋታቸውን ፍሬ ለመብላት ግን ሊታደሉ አልቻሉም አንዳንዶች ይግሞ ሲባክነ አይታዩም ነገር ግን በጥቂት የጥናት ቆይታ ብቻ ከፍተኛ ውጤት ሲያመጡ ኋ ኻ ይስተቸላለህ ልሃነቱ ዮተፈክጠረሪዘ እንግዲህ ፀክዜታማ የህነፀ ሃአጠዛን ስልነ ከከ ኣና ካለክተል ይህናል ማለት ሃዞ እንደማ ኮው ከአስተማሪዎች የሣለጠጡ ዛቶች አጋዝነታዋው ከላነ ሀ አንኮ የተሣሉ ግን አይደሉሦነ አንድ ተማሪ በሰብቓጆክቱ ላይ የሚፕረቤነ አተገ ለሣነልስት የአስተማሪዎቹ ዛት መተክያ የሌለው ቢሆንሦ አንፉጌ ትሦካዛርት አይነት ዘስፋትና በጥልቀት ለሣፀወቅ ክሌላውሃሦ ተማሪ የተሻለ ሁነ ለመሃኝት ግን ሠስለከፍት አስፈላኒነታቸው አያጠያይቅም አንድን ሃተምህርፋኑ አይነት ከሣዛቀሻ መሥሰሕፉ መጮሉ ለሙሉ ማስተር ለማድረሪግና ክሌላዐ በላ መልኩ ገዘ። ለመተርጎም የሚያስችሉ በመሆናቸው ጥቀማጡ ብዙ ነው ጳንዳፕውንም እንደሚከተለው አቅርቢያቸዋለሁ ተማሪዎች የሚመቻቸውወ መከተል የሚችሉ ሲሆን እንደኪህ መፅሐፍ አዘጋጅነቱ ግን ዙሉሃ ዲሰሱንና ተኛውን የጥናት ስልት ቢከተሉ አእመክራለሁ ዐ ዐ ዐ ራፊ አታ የበከረ ተማሪዎ ዓ ሜሎ ቶፒክ ይከት ለማጥናት የዚጅስች ች በፍጥነትና በጥራት አንድን ፉየመፅህባነ በጥቅም ላይ መዋል የጀ ላቸው ከዴ ሊሆን ከኛው የዓለም ጦርነት ጀምር መረ ስልት ዝር ርኳርንገቪኔ ለአያያዝ እ ንዲ መች ተብሉ በምህፃዓሬ ቃል የቀረበ ሲሆን ፍህህፎሃ ርን ርንክር«ነከ ቪርሯጪብ ሯ ቪርርዝር ተ ንክ በመባልም ይተነተናሉ በቅደም ተከተል ልናየው እንችላለን ነገው ክጅኘርሃ በቀጥታ ወደ ንባብ ከማምራታቸው በፊት የመፅሐፉን ይዘት በቅኝት መልክ ገረፍ ገረፍ የሚያደርጉበት ነው ለምሳሌ አንድ ቶፒክ ለማጥናት ሊፈለግ በዋናው ርዕስ ስር ያሱ አንቀፆች ምን ምን አንደያኩ ቃኘት ቃኘት ማድረግ ይኖርባቸዋል በነህ ወቅት ተማሪዎች ሊገባቸውም ላይገባቸውም ይችላል ዋናው ነገር አንጐል ምን ምን ጉዳዮች ሊገጥሙት እንደሚችሉ ለማስታቃኘትና ለሚቀጥለው ደት ራሉን እንዲያዘጋጅ ነው ይህን ሰማድረግም ቢበዛ አንድ ወይም ሁለት ደቂቃ ብቻ በቂ ነው እና በስራ ላይ ሊውል እንደሚችልም ይህ የጥናት ስልት ተማሪዎች መጠይቅ ዐህክርፍክዐክ አሁን ወ« ተግባራዊው ጥናት የምትገባበት ነው ይህ ስቴፕ እንደሚያከው ከህነ የቶፒኩን ርዕስ ወደ ጥያቄ እንድትለውጠው ነው ይህን በምታደርግ ጊዜ በጥያቴጡ ላይ አንጐጉልን መልስ እንዲሰጥበት የሚያነቃቃ በመሆኑ አንተም ስለ ቶትፒኩ ምን ማወቅ አንዳለብህ የሚያነቃቃ የጥናት ደረጃ ነው ይህ ዋና ጥያቄ አብይ ጭብጡን ከዝርዝር ጉዳዮች ነጥለህ እንድትረዳው የሚጠቁምህ ነዐ ይህን አይነት ጥያቂ ከመቅረፅህ በፊት አሰብ ማድረግን ይጠይቃል ምሳሌ እንመልክተ ች የቶፒኩ ርዕስ የአጠናን ስልቶች»ኔ የሚል ከሆነ ጥያቄው «የአጠናን ስልኾጉች አነማን ሥከ ርዕ ዛህሣዛጦ አና ከን ውለታ ሦስ ከ ። ውቅበታል ማለት ነው ዐ ተግባራዊ የክለሳ ስልት ያጠናፃቸውን ከአዳዲስ ቃላቶች ሻሽ ብቻ አጥንተህ አትተዋቸው ጧት አዲስ ቃላት ካወክ ማታ አንደገና ኣ ኳ እንደገናም በሚቀጥለው ቀን ክዚያም በሳምንቱ ከዚያም በወሩ እያልክ ክልሰቤ አንድን ቃላት ለመያዝ ከላይ በተገለፀው የማያያዝ ስልት ለማስታወስ ሞክር ግ የማያያዝ ስልት በደንብ ለመጠቀም የተለያዩ ሙከራዎችን አድርግና ጥሩ ለኣ የምትለውን አንዱን ምረጥ ተያያዥ ቃላቶችን አብረህ ለማጥናት ሞክር ለም «እጅ» በአንግሊዝኛ ከጸ ሃው ይህን ከያዝክ በኋላ ግን አጋጣሚውን በመጠቀኦ ከ ከሚለው ቃል ጋር የሚተሳሰሩ ሌሎች ቃላቶችንም አጥናቸው ለምሳሌ የአጅ እንቅስቃሴዎች በእንግሊዝኛ እጆህ ላይ የለበስካቸውን ልብሶ ከእጅህ በተጨማሪ ያሉ ሌሎች የሰውነት ክፍሎችን በእንግሊዝኛ እንዲሁም ከፀፀ» የሚለውን ቃል የያዙ ሌሎች ቃላትን ዲክሽነሪ በማየት ለምሳሌ ከክ ከጸበፀ ህ የሚሉትን ቃላት በዚህ መልኩ ብዙ ቃላትን ሰማጥና ስትችል የቃላቶቹን ትስስሮሽም የበለጠ እንድትሬዳም ያግዝሃል ብዙ ቃላት ማጤ ስትጀምርም ሌላ አዲስ ቃል ቢገጥምህ እንኳን በግምት ትርጉሙን እንድትናዢ ያስችልሃል ፋፊ ቃላትን ከአገባቡ ተማር ብዙ ቃላቶችን ከእነትርጉማቸዉ ዘርዝረህ ለመሸምደድ መሞከር አሰልቺና አስቸጋሪ ሲሆን ብዙም አጋዥነ ኳ የለውም ይልቁንስ አንድ በእንግሊዘኛ የተፃፈን ፅሁፍ ለማንበብ ሞክርና ከውስጡ ያልገቡህን ወይም የማታቃቸውን ቃላት ከአጠቃላይ የአረፍተ ነገሩ ፅንስ ፃላ ተነስተህ ርክፎጸህል በርበክል ትርጉሙ ምን ሲሆን እንደሚችል ገምት ከዚያም ዲክሽነሪ ላይ ትርጓሜውን ፈልገህ ተረዳው ይህ የቃላትን ፍቺ ካገባባቸዐ ያው ይሮ አሙ ነው ዳት ስልት የበለጠ ስለቃሉ ግንዛቤን ሲያስጨብጥህ ወደፊትም እንዴት እንልምትጠቀምባት ታውቅበታለህ ባሌ ዲሁም ለምሳሌ በምግብ ዙሪያ ያሉ ቃላት ፍቺዎችን ስታጠና ቃላቶችን በም ያኤ ን ማች ት ኔታ እንደምትጠቀምባቸው አስብ ለምሳሌ ምግብ እያዘጋጀህ እየበላህ ምገ አየህ ሌላም ሌላም ሊሆን ይችላል ከዚያም በእነዚህ ባጠናዛሃቸው የ ቃዕ። መሥዕሐ ዐ ዐ ም ያዶ ከምትወስዳችው መፅሐፉን እንዳለ ብትወስደው ይሻላል የሚል አባባል አለ ሃናው መታሰብ ያለበት አንተ መረጃዎቹን እንደምትፈልጋቸው ሁሉ ጓደኞችህ ት የሚማሩ ተማሪዎች ወይም ልጆችህ ሊጠቀሙበት እንደሚችሉ አርቆ ጣስተዋሉ ነው እንዲህ አይነት ባህሪያት ደግሞ በተለይ በኮሌጅ ደረጃ ለከባድ ቅጣት የሚያበቁ ናቸው እኔ እንኳን በኮሌጅ ቆይታየ ሶስት ተማሪዎች ሙሉ በሙሉ የተባረሩ እንዳሉ ሲወራ ሰምቻለሁ አመት የተቀጡም ነበሩ በመሆኑም ብልህ ተማሪ ከእንዲህ አይነቱ አስነዋሪ ስህተት ራሉን ሊጠብቅ ግድ ነው ስህተት ፈተና ወለድ ጭንቀት እርግጥ ነው ፊተና ያስጨንቃል ይሁን እንጅ መጠኑ የበዛ መሆን የለበትም የፈተና ጭንቀት የሚጀምረው ፈተናው ቀናት ሲቀሩት ጀምሮ ነው ይህ መሆኑ ደግሞ ለፈተናው የሚደረገውን ዝግጅት የተምታታና ውጤት አልባ ያደርገዋል ይህን ለመግታት ቀደም ብሎ ያሉትን ጊዜያት ባግባቡ በመጠቀም ማጥናትና አጫጭር የማስታወሻ ኖቶችን ማዘጋጀት ነው ፈተናው ሲቃረብም እነዚህን መክከለስ በፈተና ወቅት የሚታይ ጭንቀትም የፈተና አሰራር ላይ ከባድ ተፅዕኖን የሚፈጥር ነው ተማሪዎችን ለስህተት ከሚዳርጓቸው ምክንያቶች ውስጥ ጭንቀት የ በመቶ ድርሻ አለው ፈተና በራሱ ስሙ ቢያስጨንቅም አንዳንዴ ጥያቄዎች ክበድ ብለው ሲታዩ ደግሞ የበለጠ መረበሽን ሊፈጥሩ ይችላሉ እወድቅ ይሆን ወይም እ» ግሬድ አገኝ ይሆን የሚሉም ስሜቶች እንዲሁ የሚረበሹ መንስኤዎች ናቸው ዋናው መፍትሔ ከፈተናው በፊት በበቂ ሁኔታ መዘጋጀት በራስ መተማመንና አስፈላጊውን ጥናት እስካከናወኑ ድረስ ውጤቱ የፈለገው ይሁን የሚል መንፈስን ማጉጐልበት ነው በሚገባ ያጠና ተማሪ ውጤቱ አመርቂ እንደሚሆን መዘንጋት የለበትም ይልቁንስ በመጨነቁ የለፋበትን ጥናት ገደል ሊከተው ይችላል በመጨነቅ አንዳችም ትርፍ አይገኝምምጨነቅ የሚጠቅመው ቀድሞ ስለሚደረገው የጥናት ሂደት ላይ ብቻ ነው በመሆኑም ተማሪዎተ በፈተና ወቅት ስለሚመጣው ውጤት ሳይጨነቁ በራስ መተማመን መንፈስ ፈተናን መስራት ነው ተማሪዎች በፈተና ወቅት ሲጨነቁ አጭር ፀሎት ማድረግና ሶስት ጊዜ ኢየፍመጻቅ ወደ ውስጥ መተንፈስ ህሊናቸው ዘና ኦንዲል ይረዳቸዋል አንዲሁም ዐ ግ ጭንቀትና መረበሽ የሚጠነክርበት ተማሪ ከፈተሻ አንድ ሰዓት ቀደም ብሎ ፕሮፕራኖሎል ኪኒን ቢወስድም ጥሩ ነው ስህተት ዐ መዘናጋት መዘናጋት ብዙ ጊዜ አለኝ በማለት ከ ክስሩ የማጥናት ልምድ ካለመኖር የሚፈጠር ነው ሰርገኛ መጣ በርበሬ ተገጥለ በመሆን ፈተና ሲቃረብ መራወጥ የሰነፍ ተማሪ ምልክት ነው ስለፈተና ሠታሱህ ያለበት ገና ትምህርት ከተጆመረባት ቀን ጀምር ሃው መዘናጋትን ከሚፈጥሩ ነገሮች ውስጥ መዝዘናናተ ማብዛገ ማህበፈፌ ህይወት ማብዛት እንቅልፍ መውደድ ብዙ ጊዜያቶች አሉኝ በሚል አሳቤ ራስ ቨማታለል ሳብጆክቱን አቅልሎ መመልክት ይገኙበታል አንዲሁም ጥናተን በጊኒ ሰሌዳ በማስመርኮዝ በእቅድ ያለማጥናት ልማድም ለዚህ ያጋልጣል አለበለዚህ ግን ፈተና ሲቃረብ ከላይ ከታች እያሉ ቢራወጡት አርባና የሰውም ስህተት ሸምደዳ የመማር ማስተማር ሂደትን ስኬኩታሣ ከሚያደርጉት አብይ ጉዳዮች ውስጥ አንዱ ሸምደዳ መሆነ አይካድም ይሁንዛ ሸምደዳ ከመልካም አረዳድ ጋር ካልታጀበ ግን ከንቱ ነው ልዐፎሀህፎ ፎበበደ የበበኽ ክበፎፍቪበፎሯ የምትሰኘዋዎ ቀመር ለዚህ አብነት ነች አንድ ተማሪ ስለሸመደደ ብቻ ትምህርቱን አውቂዋለሁ ሊል አይችልም አብዛኛውን ጊዜ ሰፊ ድርሻ ያለው ፅንሰ ሃሳቡን በጥልቀት መረዳት ሲሆን አንደ ታሪክ ሲቪክስና ጆግራፊ አይነት ትምህርቶች ደግሞ ሽሸምደዳ አመዛነኘ ን ቦታ ሊይዝ ይቸላል በጥናት ረገድ ፅንሰ ሃሳብን በደንብ ተረድቶ መረሳት የሌለባቸውን አንኳር ጉዳዮችን ስሞችን ዝርዝሮችን ቁጥሮችን ቀመሮችገ ደግሞ መሸምደድ ይገባል። ኦ ንግዲህ ጥናት ላይም ትኩረት መስጠት ምን ያክል አንገጉበጋቢ እንደሆነ ተወያይተናል ስም የመያዝና ያለመያዝ ብቃት ላይም የሚንበባረቀጡ ተመሳሳይ ሁኔታ ሺ ሃክፃው በጥናት የገጠመንን ባዕድ ስያሜና ፅንሰ ሃሳብም ሆነ ያጋጠመንን ሰው ስም ግሩም አድርጐ ለማስታወስ የመጀመሪያው ስትራቴጂ መሆን የሚገባው ትኩረትን መስጠት ነው ፕቋ ሐሳ ሦጋፇፖ ጋያሥሦሥም ሌላው የሰውየውን ስም እንዳናስ ታወስ የሚያደርገን ምክንያት ስሙን ለቀም አድርገን የህሊናችን ጓዳ ውስጥ ከወሸቅነው በኋላ መለስ ብለን ለማስታወስ አለመጣራችን ነው እንደሚታወቀው ትውስታ አእምሮ ውስጥ ተመዝግቦ የሚቀመጥባቸው ሦስት እርከኖች አሉት ቅፅበታዊ የአጭር ጊዜና ዘለቄታዊ የትውስታ ደረጃዎች እንግዲህ አንድ መረጃ ወደ ዘለቂቋታዊ የትውስታ አርከን በሚያልፍበት መልኩ ደጋግመን ካላጠናከርነው ወደ መርሳት ሸለቆ ውስጥ ይወረወራል በፈለግነው ሰዓት ልናስታውሰው ስንሞክርም አዳጋች ይሆንብናል በአንድ አጋጣሚ የተዋወቅነውን ሰው ስም በቅድሚያ በቅፅበታዊ ትውስታችን ውስጥ እንመዘግበዋለን በዚህ አጋጣሚ ስሙን ልብ ካልነው ትኩረት ከሰጠነው ወደ አጭር ጊዜ ትውስታ ይተላለፋል ወዴ ክለቄታዬ የትውስታ እርከን ለማለፍ ግን ጊዜ ወስዶ ደጋግሞ መጠቀምን ይጠይቃል በዚሁ ምሳሌ ሰውየውን መጀመሪያ ካገኘንበት አጋጣሚ ጆምር የመቀራረብና ስሙን ደጋግሞ የመጠቀም ግዴታን የሚፈጥር ሁኔታ ውስጥ ክገባን ለዘለቂታው እናስታውለዋለን ከተገናኘንበት አጋጣሚ በኋላ ዘለግ ላለ ጊዜ ከተለየው ፈጠር ከአጭር ጊዜ ትውስታችን ይወገድና ድጋሚ ስናገኘው ዘንግተነው ል ማይ ለክ ሰጡየውጡን ስ ላይም ተመሳሳይ ሥኔታ አኦንደሚፈጠር ልብ ማለቴ መዕ ጥናት ቻችንን ብዙ ጊዜ ስለሚያጋጥመን ክስተት እናንሳ እናጤ ነው ብዙዎፓፒ ቁ ፍን ነ ጠናለን። ፖ ራፊ ሃመፇፈራሃ ከ ወር በኋላ አሁንም አንደገና ከልሰው ይህ ሳይንሳክ ስልት ለተሟላ አውቀት ግንዛቤና ትውስታ እጅግ ተመራጭ ነዐ ከአነዚህ የተጠኑ ህጐች ውጭ የሚያጠኑትን ተማሪዎች ታዲያ በዚሁ አጋጣሚ በህዓ አምሳክ ማሰተን ወድጃለሁ ይህን ስልት ተግባራዊ ለማድረግ ሰእያንዳንዲ ሌክቸር የራሱን የጊዜ ሰሌዳ አውጣና ተጠቀም ምፒዎፖ በምንም ዓይነት መልኩ በአንዶ ቁጭታ ከአንድ ሰአት በላይ አንድን ነገር አታጥና በመፃል የ ደቂቃ አረፍት ማድረግ ይኖርብፃል ማለትም በየሰአቱ የአስር ደቲቂታቻ የህሲና አረፍት መዝናናትን አድርግ ይህ በትውስታ ስልት ላይ ያተኮረ ሌላው የምርምር ውጤት ነው ሀየዝርዝር መረጃዎች የትውስታ ጥበባት የተለያዩ የተምህርት አይነቶች በወስጣቸው የሚይዙት ወጥ የሆነ ፅንሰ ሃሳብን ብቻ አይደለም በአንድ የሆነ ጉዳይ ዙሪያ አጠቃሳይ ግዝቤን ከማስጨበጣቸውም በተጨማሪ ሊታወቁ የሚገቡ ዝርዝራዊ መረጃዎችንም ያካትታሉ ለምሳሌ በአንድ የጂኦግራፊ ትምህርት ውስጥ ስለ አህጉራት አፈጣጠር የሟያወሳ ቶፒክ ቢኖር ከዚህ የአፈ ጣጠር ፅንሰ ፃሳብ በመቀጠል የቱን አህጉራት ስም ዝርዝር ሊጠትስ ይችላል ስለሆነም ፅንስ ዛሳቡን ር መዳት ብ ሳይሆን ዝርዝር አህጉራቱንም ቢያንስ በስም መለየት ግድ ይሆናል ማለት ፅንሰ ሃሳብን የማስታወስ ጥበቦች ከላይ የተገለፁ ሲሆን ዝርዝራዊ መ ለማስታወስ ደግሞ የሚከተሉትን ስልቶች መጠተም ይቻላል እዚህ ራ መጩጩ ታቦ ያለብን አንድን ሰራ ዕንሰ ዛሳብንም በንፁስ ርፅስ እየክፈልን ጠያ ዝርዝር ሆ ዘ ሥ በመለ ቭርዝናሩን በሣስታጠስ ዘቀሳላሳላሳ ተገኩን ጠርዘን ድናስ ሸርም ስበት ሦ ስሰል ኮኑ ቨተዛሃሉነ ሠሬርሇያ። ፍል ጥዊ ክስተተ ነጎነው ላይ መጠነ ሰሪፊ ኩ ዐዩ ደሮ ደሼሂኑኩ መበራት እየቻልን ለነን ሣላ ሠ ኣጫ ዴር ህርህከ ባህሪይ ነው ሦስቱን በበሸቨርበን ደግጭ ል የሚታወቅ ሀ ትምህርትን ከስር ከስሩ እየከለሉ መጓዝ ላ ህ ፈተና ባይደርስም ያለፉትን የጎ ት ጊ ሐ በፈተና ዋዜማ የሚደረግ ክለላ ጅ መከለስ ቪህን ሦስት ቃን በማጐልበትና ስነ ልቦናዊ መረ ንፋ የጥናት አይነቶች የማስታወስ ሠ በቅደም ተከተላቸው ውጤታማ እንደሆኑ ን በመፍጠር አቅም ሲያወዳድሩ ገገብጋቢነቱ እንዳለ ሆኖ ትምህርትን ወቃል የፈተና ሰሞን ጥናት ኦር ከካር ከስሩ መከለስም እጅግ አጅግ አስፈላ መሆኑን ማስታወስ ያሻል ከዚህ ቀደም ስፈሳጊ የሚያስረግጠው ይህንኑ ነው ብ ትምህርቶች ም በተለይ ከማቲማቲካዊ ትምህርቶች ውጭ ያሉትን ፕሽምደዳ ርቶች በተመለከተ ትውስታን ለማጐልበት ጠቃሚ ነው የንባብ ትምህርቶችን በተመለከተ በፈተና ወቅት የማስታወስ ብቃት በአንዴ ጥናት ፕርሰንት ሲሆን ሦስት ጊዜ የተከለሰ ትምህርት ፐርሰንት የመታወስ እድል አለው የክለሳ ድግግሞሹን በማብዛት በፈተና ውጤታማ ለመሆን ከስር ከስሩና የፈተና ሰሞን ከሚደረገው ጥናት በተጨማሪ አልፎ አልፎ መፃል ላይ ማየቱ ብልሀነት ነው ፐ ልፖሟፀይ ያጎሥ ወፍ ያፐዎቅምፖ ፖምታጋቻ ፈተና ባልደረሰበት ወቅት ግሩም ጥናት ካጧጧፉ በኋላ ልክ የፈተና ጭምጭምታ ሲሰማ ያን ጥናት እንደልብ ያወራረዱበት ወኔ ከድቷቸው በቂ ክለሳ ሳያደርጉ ፈተና የሚገቡ ተማሪዎች ያልተለመዱ አይደሉም ይህ አይነቱ ዘይቤ ክረምቱን በችግር ተወጥታ ጥቅምት ላይ የተትረፈረው እሸት እንዳመለጣት ወፍ መቻኑን ነው የፈተና ሰሞን ጥናት ጥሩ አይደለም መደናበርን ይፈጥራል ያሳስታል የሚሉ ብሂሎች እየተደረደሩ ተማሪው በፈተዓ ቤማ ደብተሩን እንዳይገልጥ ያደርጉታል አባባሎቹ ሳይንሳዊ አይደሉም የፈተና ሰሞን ጥናት አነጣጥሮ መቺነትን ሀ። ማድረግ ያስፈልጋል በመጀመሪያ በየክለሳ ሰዓቱ ጣልቃ ፅረፍፐተ የ ቱ በፊት ቅድመ ዝግጅቶችን ማጠናቀቅ ለክለሳውም ሆነ ሰጥናቱ ከመቀመጥ በራ ተከታታይ ሰዓታት ከክሰሱ በኋላ ሲያስፈልግ ከዚሀ ቀጥሎ ደግሞ ለተወሰ ከገጹ ደቲዶቦሚ አዕምሮን ማሳረፍ ያስፈልጋል የሰው ልጅ አዕምር በአንድ ቦችን ተመም በላይ በአንድ ነገር ላይ ትኩረት ማድሬሪግንና የተለያዩ ሀ ደት ጫ ብን አይሆንለትም ስለዚህ ትንሽ ካጠኑ ወይም ከከለሱ በኋሳ አሬ ማድረግን መዘንጋት አይገባም ለይስሙላ ብቻ ተቀምጦ ሰዓት መቁጠር ውጤት አያሳምርም የክለሳ ፕሮግራም የትምህርት አይነቶችን ሳያበላልጡ ማውጣት ጠቃሚ ነውጡኑፊ ለምሳሌ አንድ ተማሪ በሂሳብ ትምህርት ጎበዝ ቢሆንና በአንግሊዝኛ ትምህርት ደግሞ ደከም ያለ ውጤተ ቢኖረው ለደክመበት ትምህርት በተወሰነ ደረጃ የበለጠ ዜ ሊሰጥ ይችላል ይህ ሁኔታ ግን በሌሎቹ የትምህርት ዓይነቶች ላይ ተዕፅኖ በማሳደር መልኩ መሆን የለበትምነፁ ከዚህ ሱሳም አንዳንድ የትምህርት አይነቶች ብዙ ጊዜ የሚያስፈልጋቸውም ይሆኑ ይሆናል ለማንኛውም አእነፒህንና መሳይ ነገሮች ግንዛቤ ውስጥ በመክተት በሚያዳሳ መልኩ የክለሳ የጥናት ፕሮግራም ማዘጋጀት በሁሉም የትምህርት አይቶች ላይ ውጤታማ እንዲሆኑ ያደርጋል የሚጠሱተ የተምህርተ አይሃተ ላይ ክፍተኛ ትኩረት ማድረግ ተገቢ ነው ተማሪዎች አንዳንድ የትምህርት አይነቶችን የመጥላታቸው አንደኛው ና በትምህርቱ ወጤታማ አለመሆናቸው ነጡ ይህንን ለማስተካከልም ሊሎች የትምህርት አይነቶችን ሳይጎዱ ለሚጠሉት ትምህርት ከፍተኛ ትኩረት መስጠጥጉተ ዲይዬይት ሞንፌል ኣይነቶ አንዲወዱት ያደርጋቸዋል መዝናኛዎችን ሰማት ብትን ወቅተ መቢቃ ማዳመጥም ሆነ ተመሳሳይ ካሥተትተን መስማተ የረጳላጎግጎብ ዑፁ«ሃ ዝ ፆ ፃዶዓሳ ያገ የሚጠሰን በ አንዳጊድ ሰዎች አጅግ በጥ ከከ ቦታን ሰጥናት ሲመርጡ አንዳንዶች ደግሞ ምናልባትም ጩኸት ያለበት ለ መቻቸው ይችላል ሙዚቃ አያዳመጡ የማጥናት ልምድ ያላቸውም ሰዎች « ዞሮ ዞሮ ይኹ ሁኔታ እንደየሰው የግል ባህሪ የሚወሰን በጮሆኑ ግሪዎችም ራሳቸው በሚመቻቸው መንገድ ጥናታቸውን ማስኬድ መብታቸው ነው ቦርግጥ አዕምሮ ጥሩ ስሜት እንዲሰማው ለማድረግ ሙዚቃ ተመራጭ «ሆኑ ይህ ሁኔታ ለጥናት የተመቻቸ አጋጣሚን ሊፈጥር ይችላል ለማንኛውም ግን እየሞከሩ ካላዋጣ መተው ካዋጣ ደግሞ ዘዴውን መከተል ጠቃሚ ነው በአመዛች ግን ፀጥ ያለ የጥናት ቦታ ለአብዛኛው ተማሪ ተመራጭ ነው። ባይቻል ነገር ግን በተወሰነ ደረጃ አስተማማኝ በሆሃ ሁኔታ የጥያቄዎችን ባህሪ ማወቅ መቻልና በእነሱም አቅጣጫ በማተኮር መዘጋጀት ማሰት ነው ይህ ሁኔታ አንዳንድ ጊዜ ምንም ሳያጠኑ ያለፉ ተማሪዎች የጥያቄ ወሬቀቶችና ተመሳይ ነግሮችን ብቻ በመስራት በፈተና ውጤታማ ሲሆንት ይስትቸጓል ነገር ግን የአውቀት ደረጃን ለማስፋት በተወሰነ መልኩ ተፅኖ ሲያሳድር ይችሳል ከዚህም በተጨማሪ ተማሪዎች በማንኛውም መልኩ የሚገጥሟቸውን ጥያቄዎች መምህሩን በመጠየቅና በመረዳት አንድም ሳይሰሩት የቀሩ ጥያቄ እንዳይኖር ማድረግ መቻል ለፈተና መቶ በመቶ የመዘጋጀት ያህል እንደሆነ ይቆጠራል ፈተናው ከክመጀመሩ በዬት ይሱ ሠዓታትችና ጻቼቹቓቓቻች ፈ ሪፊፖና ያሬፊፖሦፖ ሪጋው ሪኋፖኛ ያመዎፍም አይደረስ የለምና ከፋም ሰማም ተማሪው ችትምህርቱን ተከታትሎ የሚገባውንም ጥናት ሁሉ አገባዶ በፈተናው ዋዜማ ላይ ይገኛል አንግዲህ የፈተና ተንሻና ተልቅ የሰውምና ሁሱንም ያስጨንቃል አንዳንዱ ደግሞ የወደፊት ህይወቱን ከሚወስኑት ውስጥ የሚመደበው አንደማትሪክ አይነቱ ፈተና ሊሆን ይችላል ወይም ደግሞ ወደፊት ሊሆኑ የሚፈልጉትን ሙያ ለማግኘት የሞት ስሪተ ትግልን የሚጠይቅም ሊሆን ይችሳል እርግጥ ነጡ የካምፓስ ሰቃይ ዐ ዐ ሞረ ነ ጄ ን ፎ ከ ነ ውን ከ ። ባ ነ ኛ ሸሸ ተን በጉጉት ሊጠበቅ የነበረ ሲሆን በሦስት የተለያዩ የጊዜ ሠሌዳ ሰያይተን እንመለከተዋለን ዴ ሾማፖ ረና ፅሥራረሪ ምዕዉረ ከፈተና ፈቬያቶች ሁለ የጧት ፈተና አጅግ ተመራጩ ነው ምክንያቴኦ በሩ እንቅልፍና የህሊና እረፍት በኋላ ያለ በመሆኑና ቅር የሚሰኝን ቶፒክ ላጥና የሚል ስሜት ቢኖር አንኳን ራስን ለመወጠሪያ ሰዓቱም የለምና ነው ከፈተናጤ መጀመሪያ በፊት በአንድ ሰዓት ልዩነት ከመኝታህ ተነሳ ምክንያቴም ከዚህ ቀደም ብለህ ማልደህ መነሳት ራስህን ለጭንቀት መጋበዝ ሲሆን ከዚህ ያነሰ ሰዓት ካሊ ደግሞ «ረፈደብኝ በሚል መንፈስ ራስህን ላለመረጋጋት ትጋብዛለህ በቪህ ሠዓት ውስጥ የሚኖሩህ ዋና ዋና ሥራዎች የሚክተሉት ናቸው የክለሳ ኖቶችህሀን አንዴ ገርፍ ገረፍ አድርግበት ይህ ጠቀሜታው ለማስታወስ ወይም ለመከለስ ብቻ ሳይሆን ጥልቁ የአንጐል ክፍል ከርዕክርህ ለፈተናው ዝግጁ አንዲሆን ደወል ለማሰማት ነው ቀለል ያለና ጥሩ ቁርስ መመገብ ይኖርብዛፃል ይህ የሚጠዋምህ አንል ለሚገጥመው ፈተና ጥሩ ኃይል አንዲኖረው ያግዝዛህልና ነው ስንሦል ካሰውጡነታችን ዉስጥ ከፍተኛ የግሉኮስ ተጠቃሚ ነው ስለሆነም ጥሩ እንዲሀሠራልህ ጥሩ አስፎርገህ አብሳው የሻልከውን ሁሉ አድርገዛል ስለዚህ በዚህች ሰዓት መጨነቅ ተርጉም ስለሌለው ራስህን አዝናናው አንጂ በፍርሃት ራስህን አታስጨንቀው ያታ ማሩ አንድ ሠዓጥ ቀደም ብሰህ ተነሳ የክለሳ ኖቶችህን አንዶ ግረፋቸው ጥሩ ቁርስ ብሳ ያሃሥፖ ፈፊፖና ሥራራ ምነእአጨራ ቀን አንደቫራ ሆኖ ነገር ግን ፈተናው የሚወሰደው ከሰት ነባ የሆነ ክፍለ ጊዜ ካለ የራሱ የአሠራር ምስጢር አለው ት ከሆነ የፈተናው ብ። ጠይም ጧት ዐ ዐ ሰባ የ ነን መግኾር ያሰበት ነገር ከፈተና መውሰጃጡ በፊት ቢያንስ ንድ ሠዓት ከምንም አይነት ክለላ ነዓ ማድረግን የግድ ይላል ይ ኞ ራስን ለማዝናናተና ምሳ ለመብላት የሚውል ነዉ ብ መ ከሰዓተ ከሚጠብቅህ የፈተና ሳብጀክት ውጭ ሌላ የትምህርት አይነት የምታጠ ክሆነ ከሁለት ሠዓት የበለጠ ጊዜ አትስጥ ቀሪጡ ጊዜ ለከሰዓቲ ፊተና መከሳካህ መዋል ይኖርበታል ምክንያቱም አንጐልህ ለዛ የፈተና አይነት ራሱን አንዲያዘበጋጅ ማድረግ ጄኖርብሃፃልና ነው የጧቱን ክፍለ ጊዜ ለከሰዓቱ ፈተና መከለሻ የምታውለው ከሆነ በምንም አይነት መልኩ አዲስ የሆነ ቶፒክ ለማጥናት አትሞክር ጊዜውን ማብቃቃት ያለብህ አስካሁን ያጠናኸውን ሰመቦረሻ ብቻ መሆን አለበት አዲስ ነገር ለማጥናት ከመርክ የፈተናው ሰዓት እየተቃረበ ሲመጣ ይበልጥ እንድትጨነት ራስህን ስለምትጋብዝ ይቅርብህ ይህ ደግሞ ከጥቅሙ ይልቅ ጉዳቱ ያመዝንብሃል ዜሀ መዋል ያለበት እስካሁን ያጠናኸውን ለማጠናከር እንጂ ለመጨነቅ መባከን አይኖርበትም ይህንንም ስታደርግ ታዲያ ለብ ለብ የሆነ ክለሳ እንጂ ጠሰቅ ብሰህ መሆን የለበትም ህሊናህን ታደክመዋለህናነ የህሊናህን ኃይል ሰፈተናው መቆጠብ ይኖርብሃል ያዳጭሩ ከፈተናው አንድ ሠዓት በፊት ራስህን አዝናናው አዲስ ቶፒክ ለማጥናት አትሞክር ከከስዓቱ ፈተና ሳብጀክት ውጭ ሴላ ሳብጀክት ለመከሰስ አትሞክር ዖሟኙና ይነታፃታ ፈፖና ላዴፖ ፇፇ ትም የሚሰጥበት ከሆነ የፈተናው ቀን በሁለቱም ክፍለ ጊዜ ጧትም ከሰዓትም ሁነት የለና በሚከተለው መልክ ጥንቃቄ ማድረግ ይኖርብሃል። ኣነ ዐ ኣሁን ወደፈተፍ አዳራሹ ገብተሃል ድሎሣሃል ምንም ሃገር ከማድረግህ ር የተስተካከለ አቆጣጠር አንዳለዉ ኗተናውጡ ሲጀር ሲተኮ ጻ መፃፍ ከመጀመርህ በራፊት መቀመጫህን ይዘሃል የፈተናው ወሪቀት በፊት ሰዓትህን ከፈተናው መጀመሪያ ሰዓት ጋ ለ ደቂቃም ቢሆን ሰዓት አረጋግጥ ምክንያቱም ያንተ ሰዓት ዘግየት ሊል ምሰ ይችላልና አለኝ ብለህ ሳትጨርስ ፈታኙ «ፈተናውን አቁሙ ሊይ ለምሳሌ የፀሐይ ብርሃ ያለህበት መቀመጫ ምቹ መሆነን አረጋግጥ ልሆነና የተሰበረ ከሆነ እንደማያስቸግርህ ወይም ወንበርና ጠረንጴዛው ምኞ « ፈታኙን ጠይቀህ ቀይር ላ ከሆነ አረጋግኘፕ ሙሉ ተ ተና ወረቀት ላይ መልሱን የምትሞ ሂፕሂህጠህ የፈተግ ትፅዛኩዙን በአግባቡ አንብብ ስምህን በቅድሚያ ፃፍ ከዚያም የጥያቄውን ብዛትና ነት ምን ሆህ ፈተናው በተለያዩ ዓይነት ጥያቄዎች የቀረበ ከሆነ ከአያንዳንዱ አይ ያህል ጥያቴዎች እንደቀረቡ ተመልክከት የተባለው የጥያቄ ብዛት መኖሩን ኣረጋግማ ልብ በል አንዳንዴ የፈተና ወረቀቶች ተገንጥለው ሊቀሩ ወይም ገፆች ገድለው በስቴፕለር ተመቶ ሊቀርብልህ ይችላል ስለዚህ አሬጋግጥ እንዲሁም ክገፆቹ ጀርባ በተለይም ከመጨረሻው ገፅ ጀርባ ጥያቄዎች አለመኖራቸውን አረጋማግጥ ብ ተማሪዎች ጥያቄው ያለቀ አየመሰላቸው የመጨረሻው ገፅ ጀርባ ሳይ ጥያቄዎች መኖራቸውን ልብ ሳይሉ ይሸወዳሉ ይህንንም ማረጋገጥህን አረጋግጥ ምንጊዜም ቢሆን የፈተናውን የአሠራር ትዕዛዝ ከማንበብህ በፊተ ዝሰህ ወደጥያቄ አትግባ አንዳንድ ተማሪዎች ያለፉ የፈተና ጥያቄዎችን በመሥራታቸው ብቻ ትፅሪዛዙ እንደባለፈው ፈተና እየመሰላቸው ይሸወዳሉ ትፅዛዙ ሊቀየር ሕንደሚችል ባለመገንዘብ ፈተናውን ከመሥራተህም በፊት ሆነ አየሠራህ አንዳለህ አንዳች ያጠራጠረህ ነገር ካለ ፈታኙን ከመጠየቅ ችላ አትበል ፈታኙ የሚኖረው ተማሪምች ሲኮራረጁ ለማየት ብቻ ሳይሆን ግር ያሉ ጉዳዮችን ለማብራራትም ጭምር ነውና አንዳንዴም ፈታኞች በፈተና ወረቀቶች ላይ በተሳሳቱ ጥያቂዎች ወይም ትዕዛዞች በኮምፒውተር ስህተት የተነሳን የቃል ማስተካከያ ሊሰጡ ስለሚችል የሚናገሩተን ከማዳመጥ ቸል አትበል። ከዚያም ወደ ሌሱቹ ተጥል ያልተመለሰ ጥያቄ አለመኖሩን ማረጋገጥም በዚህ ትርፍ ጌዜ የሚክወን መሆን ኣለበት ንብባቸው ሁሉንም ጥያቄዎች አንዴ ገረፍ ገረፍ አድርገህ አንብ ይህን እያደረክም ቀላሎቹን ምልክት አድርግባቸው በጣም ቀላሎቹን በቅድሚያ ሥራ ክከዚያም ወዴ ክባዶቹ አምራ በመጨረሻው ትርፍ ጊዜ እንደገና ከልሷቸው ያፈሦና መዎፖ ያረይ ጋያ ፖሃ»ረ መጠዋቻ ጥቂት የማይባሉ ተማሪዎች የተሰጣቸውን ጊዜ በአግባቡ ካለመቻል ፈተናውን ሳይጨርሱ ጊዜው ያልቅባቸዋል አንድ መታወቅ ያለበጎ ጉዳይ ጊዜ በፈተና ወቅት በጣም እንደሚፈጥን ነው በመሆኑም ጊዜ ያለን እየመሰላቸው ችላ የሚሉ ተማሪዎች ይኖራሉ በቅድሚያ ግን ሰዓት ይዘህ መግባት እንዳለብህ አትዘንጋ ዝ በከ ጊቬን በአግባቡ ለመጠቀም ትልቱ ምስጢር ያለው አእያንዳንዲን ክፍለ ጊዘ በማርኩ ልክ ማዋሉ ላይ ነው። ተክክል እንደሆነ አድርገን ራሳችንን እናላምነዋለን ዐ ትክክለኛው አሠራር መልሱን ሸፍነው ው ቀስ ሌጣ አንብበው መልሱን ግን ማየት ነ አያንሸራት መልሱ ምን መሆን ህም ጥያቄ ጋር መ አስብ ይህን ባዬ ካነበብክ ከ ባካ ሀፎኋ ልራጨፌሊ ብና ኋላ ሆዕከርቨክ ቢሰጥህ መልሱን ላ ማቸ ሳስለው ተችላለህ ጥያቄዎችንም እንዲሁ አድ አሉ ዴምርጫው እንደማት በኋላ የሸፈንክበትን ወረቀት ማራ ምን ሊሆን እንደሚች መልስ አጥቁር ምቹን ተመልከቶ ከ ዖመ ቅ» ፎሬ መም ጋ ደ ርግ መ አንሳና አ ል በራስህ ካሰብከ ዚያም ትክክለኛውን ኣስ መ ከሆነ ለቀለም ብፅሮችን ከምትጠቀም ይልቅ እ ስ መስጫ ወረቀቱ ራሱን የቻለ የ ን ጫል መመ አ ጥያቄና ጊዜ እንደቀረህ አስተውል ለዚህ የፋወች ካሉህ እ ደቂቃወት ደበ ደሉ ተጫ ቃዎት ከተመደበ ለእያንዳንዱ ጥያቄ አንድ ደቂቃ ከመስጠት ይልቅ ለእያንዳንዳቸው አስር አሥር ጥያቄዎች አስር አስር ደቂቃ መመደብ ይመረጣል ምክንያቱም አንዳንዱ ጥያቂ ቀላልና ወዲያው ሲመለስ ሲችል አንዳንዱ ደግሞ ትንሽ ጊዜ ወሰድ ሊያደርግ ስለሚችል ሰእያንዳንዳቸው ጥያቄዎች ደቂቃ ክማደሳደይ ይልቅ ለተወሰኑ ጥርቅም ጥያቄዎች ማደላደል ይጠቅማል ለአማራጭ ጥያቄዎች መልስ መስጫ ወረቀት ሰብቻው ካለ የምታጠቁረው ቁጥር ጋር በትክክል መቀመጡን አረጋግጥ ያቄው ከብዶህ ታልፍና የቀጣዩን ጥያቄ መልስ ቦታ ላይ ልታሰፍር ትችሳለህ ጥያቄ መልስ በኛው ጥያቄ የምታስቀምጠው ፊደል ከጥያቄው ምክንያቱም አንዳንዴ መሃል ላይ ጥ ግን በተውከው ጥያቄ መልስ ማስቀመጫ ማለትም ጥያቄ ቁጥር «ፀ። ነ ክባር መመሪያዖ እያንዳንዱን የአረፍተ ነገሩን አካል መመርመር አትዘንጋ ለብዙ ተማሪዎች ስህተት ምክንያት የሚሆነው እውነትዛሰት ጥያቄዎችን በቅጡ አለመመርመር ነው በዚህ አይነቱ ፈተና ውስጥ የሚካተቱ ኣረፍተ ነገሮች ብዙ ጊዜ ረዘም ያሉና በውስጣቸው አንዓዎችን ያዘሉ ናቸው በችኮሳና የተወሰነውን የዓነገር ክፍል በማየት ብቻ ድምዳሜ ላይ መድረስ ለስህተት ይዳሮጋል ለዚህ መፍትሄው በቅድሚያ ዓነገሩን በዝግታ ማንበብ ነው ቀጥሎ ዴግጥ እያንዳንዱን የአሪፍተ ነገሩን አንጓ መገምገም ያስፈልጋል አያንዳንዳቸው አውነት መሆናቸውን መገንዝብ አንዱ ተግባር ነው ሁሉም አውነት ቢሆንም አብረው መገኘታቸውና ዓነገሩ ውስጥ ያሉት ገላጭ ቃላት ስህተት ሊየደርጓቸው እንደሚችሉ መገንዘብም ያስፈልጋል ሁሌም መታወስ ያለበት ግን አገዱ የዓነገር ክፍል እንኳ ስህተት ቢሆን መልሰ ሄሰትእ» አንደሚሆን ነው ምሳሌዎች እንይ ከ ርዐህበዢኘ በ ዲዘቨርቧ ኣክፀር አሀ ፎይበሃጸ ጩ ፎዐ ር ዐህበ ይህ ዓነገር ፈተና ሳይ በሚስተዋለው ችኮሳና የትኩረት አጦት ከተነበበ እውነት ሊመስል ይችላል የመጀመሪያው የዓነገሩ አንጓ ሀኮህሀ ርህክቪኘ ኮ ልበበር አውነት ነው ቀሪው የዓረፍተ ነገር ክፍልም ሕውሃነተ ይመስላል ሆኖም ቶጎ የምተገኘውጡ በምፅራብ አፍሪካ በመሆዮኙ አስከ መጨረሻው ስናነበው ስህተቶ መሆነን አገነዘባለን በዚች በአንድ ስህተት የተነሳ በጠቅላላው ዓረፍተ ነገሩ ሃሰት ይሆናል የሚቀጥለው ምሳሌ በተሳሳተ ተዛምዶ በመገ ዩግሞ ሁሉም የአረፍተ ነገሩ አንጓዎች አውነት ሆነው ሳለ ሳሰራቸው የተነሳ መልሉ ሃሰት የሚሆንበገ ነው ከ ህክ ኮ ርዕክበነ ከሮርጳዔሮ ኮህ ከርፎ ህርር የመጀመሪያጡ ጸን ተክክለኛ ነው ኢትዮጵያ ድሃ ነች ዞለተኛጡቡም እንደቪያጡ አዮሦጽያጦው አዘብለ ዮች ስኬታማ ናሻችቸው ሆናም የአ ትዮጵያውያን አትሌቶች ዝና ለአትዮ» ህያገ ተጠያቲ አንደሆነ የሚገልጠው ዓረባተ ገገር ነ ዐ ግን ፃሰት ነው ይ ቀላል ምሳሌ ነው በእውነታው የትምህርት ዓለም ፈተና ላይ የምናገኛቸው ዓረፍተ ነገሮች ግን ከዚህም በሚልት መልኩ የማሳሳት አቅሦሁዐ ያላቸው ናቸው ውሳኔ ላይ ከመድረስ በፊት ይህን ማጤን ያሻል መመሪያ ሪ አፍራሽ ቃላት ላይ ልዩ ትኩረት አድርግ የአሕውነትሃሰት ፈተና ላይ ብርቱ የመሸወድ አቅም ያለው ሌላው ጉዳይ የአፍራሽ ላት ይም የቅጥያዎች መኖር ነው አፍራሽ ቃላት በአንድ በኩል ልብ ሳይባሉ ኣየቀሩ በሌላ በኩል ደግሞ ጠቅላላውን አስተሳሰብ አሉታዊ በሆነ መልኩ እየለወጡ ለስህተት ይዳርጋሉ አፍራሸ ቃላት «ፎበዐክ ርበከ። ነውን መልስ መልሶ መሰረዝና ተቃራኒውን መመ ብሦው ኒሼ ለስህተት ይዳርጋል እርግጠኛ የሆንበትን መልስ ኣስካላገኘ ን ድሬቦ ወወ መያ የመጣልንን መልስ አለመተየር መልካም ሃው ፌሪ መዛኘ ፅ ፐክክለናኛ መጨ መጠቀም ነው ማለትም አርገጠኛ ክሆንባቸ መልሶች አብዛኛቸ ኣወነተ ከሆኑ የተጠራጠርነውንም አጡነት ማለቱ ትክክል የመሆን ፅድልን ያሰፋል ሀሽዛምድ እርከ ፈተዛዎችንኘ በብቃት ስመስራት የሚረዱ ዘዲዎች የአዛምድ ፈተናዎች የምርጫና እውነትሀሰት ፈተናዎች ያክል የተለመዱ አይደሉም ሆኖም የአዛምድ ጥዖቴዎች በሚኖሩባቸው ፈተናዎች ላይ ተማሪዎች እነዚህን ጥያቄዎች በብልሀትና በጥንቃቄ ለመስራት ካልሞክሩ በርከት ያሉ ነጥቦችን ማጣታቸው የማይተሮ ነው አንግዲህ የዚህ አይነቱ የፈተና ዘርፍ ሳይ ትኩረት መስጠቱ መልካም የሚሆነውም ሰዚህ ነው መጋረታ ምጋ ይመዕኅጳምሯ የአዛምድ ፈተናዎች ተማሪው በኮርሱ ውስጥ የተማራቸው ነጥቦች ያላቸውን ዝምድና ምን ያክል ጠንቅቆ እንደሚያውቅ ለመመዘን የሚቀርቡ ናቸው ብዙውን ዜ ስሌትና የማገናዘብ ብቃትን የሚጠይቁ እንደ ማቲማቲክስና ፊቪክስ አይነቶቹ ትምህርቶች ላይ የአዛምድ ጥያቄዎች በብዛት ለናሩ አይስተዋልም የተለያዩ ነገሮችና ዕንሰ ሀሳቦችን ስያሜ በክከርደ ላዬ ትርጓሜዎች በርክ ዋና ዋና የኮርሱ ሳይኮሉጂ ባዮሎጂ ህክምና አይነቶቹ ተና ጥያቄዎች የተለመዱ ናቸው እነዚህ የትምህርተ ርፎች በሁለት አንኳር የጥናት ዘዴዎች ሊታገዙ ይገባል አንዱ በተደጋጋሚ ጥናት ስያሜዎችን በቅጡ ለማስታወስ መምግክከር ው ሌላኛው ደግሞ በስያሜምቹና በሚወክሉት ዘሳብ ወይም ነገሮ መሀል ያለውን ዝምድናና ቁርኝት በማገናብ ሊሆን ኦዛምድ ፈተናም በተለይ ይህንን ተማሪው በብቃት የቦታና የሰው ስሞች በሕክ አካላት በሆኑባቸው ኣንደ ታሪክ የትምህርት ዘርፎች ግን የአዛምድ ፉራ ርኽ መወጣቱን ይለካል ከአዛምድ ፈፌተሃናዎች የሚገኙ ጡጤቶች ተማሬዎች በጥቅሉ ተቃራጊዒእ የተወመሰነገኀጥ ሙሉውን የአዛምድ ፈተዓ ትክክል ብቃት እንዳላቸው ያፆዖስመስላሉ ሲሆኑ ቀሪዎቹ ደግሞ ሙለ በሙሉ ወይም አብዛኛውን ስህተት ይሆናሉ ለዚህ ንዱ ምክንያት እያንዳንዱ ምርጫ ትክክል ለመሆን ያለው እድል አናሳነት ከ አውነትሃሀለት ፈተና ላይ ግማሽ በግማሽ ምርጫ ላይ ደግሞ ቨኛ ት መሆን ለድል ሲኖር አዛምድ ላይ ትክክለኛውን መልስ በግምት የማግኘት ሃዝ ከዚህ በጣም በጣም ያነሰ ሆኖ እናገኘዋለን አንግዲህ ጠቅላላውን የትምህርት ይዚ በቅጡ ሳያጠና ወደፈተና የገባ ተማሪ በአቦሰጡኝ ግምት መልሶቹን ቢለጥ ከአውነት ህሰት ፈተናዎች ቢያንስ ጥቂቱን ትክክል ሲሆን አዛምድ ፈተናዎች ላይ ትክክል የመሆን እድሉ ግን ጠባብ ነው የአዛምድ ፈተናዎችን ለመስራት አማራጭ የሌለው ስትራቴጂ ተደጋጋሚ ጥናት መሆኑን ማስተዋል ተገቢ የሚሆነውም ለዚህ ሃነው በሌላ በኩል ግን ትምህርቱን በግሩም ሁኔታ አጥንተውና ተዘጋጅተው ፈተና ላይ የሚቀመጡ ጥቂት የማይባሉ ተማሪዎችም በስዛምድ ፈተናዎች መጥፎ ውጤትን ሲያገኙ ይስተዋላል ለዚህ ተጠያቂዎቹ መጥፎ የፈተና አሰራር ስትራቴጂ ወይም ዴግሣሞ ምክንያታዊ ያልሆነ ችኮላና በጥድፊያ መልስን መስጠት ናቸው ከታች የተዘረዘሩተን ዘዴዎች ተግባራዊ ማድረግ በዚህ መልኩ ነጥቦችን ሳለማጣት ይረዳል መመሪያ ፖሠሃ ፓያሀርያዐዛዘ ያሙ ፇጥ የአዛምድ ፈተና በሁለተ ቁልቁል ረድፎች የተደረደሩ ቃላትና ሀረኾችን ይይዛል በግራ በኩል የምናገኘ ው ረድባ ተዛማጅ የሚፈለግላቸውን ቃላትና ሀረጐች ሲይዝ በቀኝ በኩል ደግሞ ሰተዛምዶው በአማራጭነት የቀረቡትን ያካትታል በአብዛኛው አንዱ አማራጭ ሰአንድ ጥያቄ ብቻ መልስ ይሆናል አንዳንዴ ግን አንዱ አማራጭ ከአንድ በላይ ጥያቂዎችን ለመመሰስ እንደሚችል የሚያመሰክት ትዕዛዝ ሊኖር ስለሚችል ትዕዛዙን በቅጡ ማገበብ ጀዖሳል ይህ ስይሃነ ተጉፅዛዝ ከሌለ በግልፅ ባይባፍም አንድ አማራጥ ሰአንድ ጥያቄ ብቻ አንደሚሰራ አድርገ መውሰድ ይቻሳላል መመሪሮፖ ሯ መፅሳፅዕ መፅዕጋፖ መጀመደረዝህ ያፊሦ መታው ኗሄ ፖሆፖዎታ ታ በብዙ ተማሪዎች ላይ የሚስተዋለው ስህተት ገና ፈተናውን ማገበ ኣን ጀመሩ ተቻኩሎ መልስ መስጠት ነው የአዛምድ ፈተና ቢያንስ ግማሽ ደር ለሆ ጥያቄዎች ከዚያም ከሚበልጡ አማራጮች የተሻለውን እንድንመርጥ የሚያዝ መጀመሪያ ተድሞ ወጠደ አይታችን የገባው አማራጭ የግድ ትክክለኛው ነወ ም ለዚህ ደግሞ በቅድሚያ ጥያቄዎቹንና አማራጮቻቸውን በጥንታ በጥትሉ ጥያቄዎቹና አማራዎቹ ምን ሃው ማለተ አስይደለ ማንበብ ያሻል ይህን ማድረሬት እንደሚያተኩሩ ለማወቅ ይረዳል የሚከተለውን ምሳሌ ወስደን አንይ ሮርበጀ ቧ ቨሮ ዘቨበጄ ሀን ሄዞርሮቨ ዐ ር ዩሃፎ ፍጠባድ ፈ ወዌዩፍ። ባይ ይጃፐ ወፀዩሆዐይ ሀጠርከ ዘወገቦይ የ ክደህፎ በዚህ ምሳሌ ላይ ልብ እንዳልነው ገና የመጀመሪያው ጥያቂ እንደተነበበ ማራጩን ሰመፈሰግ መዳዳት ይኖራል ሆኖም ይህን ግፊት ተቋቁሞ ሙሉውን ዝረዝር ማንበብ ያሻል በ መመሪዖ ድ ሏዖፖጋፓሯፍ ምሬ ጎሉለማራጮጅቓ ሙታ ደፖጵ ቀድሞ ያጋጠመን አማራጭ ሁልጊዜ ትክክለኛው መልስ ሊሆን አንደማይችል ተነጋግረናል ክሥሉ የተሻለውን አማራጭ ለመምረጥ አማራጮቹን በሙሉ መፈገተ የሚያሰፈልገውም ለዚህ ነው ሙሉውን ዝርዝር ፈትሸን ከሁሉ የሚሻለውን መፉ ስንመርጥ ማራጩን ደግሞ ላለማንበብ ምልክት እናደርግበታሰን በላይኛው ምሳሌ ለያኛው ጥያቄ መልሱ ሮ እንደሆነ ስንገነዘብ ር ነይ ምልክት እናደርግበታለን ይሄ ደግሞ ሰሚቀጥለው ጥያቄ የምናነባቸውን አማራጮች ቁጥር ይቀንስልናል መመረ ዴፍ ያ ድ ሞመመቻፓፖ ሷና ወድ ይ ሥሦመያታፖምሙ በቅድሚያ ቀላል የሆኑትን መልሶች ሰርተን እስክንጨርስ ድረስ ለክባዶቹ መልስ ለመስጠት መሞክር የለብንም ይሄ እንግዲህ የአዛምድ ፈተናን በተመለክተ አንገብጋቢው መመሪያ ነው ለቀላሎቹ ጥያቄዎች መልስ በሰጠን ቁጥር ለከባድ ጥያቄ የሚሆኑትን አማራጮች ቁጥር ቀነስን ማለት ነው ከከባዱ ጥያቄ አንድ ሰርተን ስንጨርስ የሚተርፈን አማራጭ አንድ ብቻ ይሆናል መልሱን ባናውቀውም ትዘክል ሆንን ማሰት ነውየሳይኛውን ምሳሌ በድጋሚ እንይ ኛው ጥያቂ አስቸጋሪና ባዕድ ሊመስለን ይችሳል ሆኖም አሱን ዘለን ሌሎቹን ጥያቂዎች ስንሰራ ከአማራጮቹ ብቻ ይቀራል ያለማቅማማት ከን ብንመርጥ ትክክለኛውን መልስ እናገኛለን ት መልስ ብንሰጥ ግን ስህተቱ አጥፍ ሌሎቹን ጥያቄዎች ሳንሰራ ለክባዱ ጥያቄ በግም ነው ለክባዱ ጥያቄ የሰጠነው አማራጭ ለሌላ ጥያቂ መልስ ሲሆን ይችል ስሰነበር ከባዱንም ያኛውንም ጥያቄ ተሳሳትን ማለት ነውወ መመሪዖ ዶ ምጭና መቋጋፇቻፖ ዴ ይሳፖው መልሶቹን ሰርተን ዴ ሙሉውን መክሰስ ጠቃሚ ነፃው አንዳንዴ ሳናስበው አንዱን ካማራጭ ለሁለት ጥያቄዎች በመልስነት ሞልተሃው እናገኛለን አንዳንዴ ደግሞ ጀመሪያ የሰጠሃወ መልስ በራሱ የተሳሳተና መቀየር የሚገባው መሆኑን እንረዳለን ዚህ መልኩ መልሳችንን ለመቀየር ግን ፍፁም ኣርግጠኝነት ያስፈልጋል አጠራጣሪ ቋም የያዝንባቸፀ። ሁሉም ጥያቄዎች እንኳን ከባድ ቢሆኑብህም ፈፅሞ አትጨነት ምክንያቱም ይበልጥ አየተጨነክና እየተረበሽክ በፄድክ ቁጥር ጥያቄው ይበልጥ እየከበደህና መስራት እያቃተህ ትሄዳለህና ነው አዕምሮህ በጥያቂው አሠራር ላይ ጭራሽ ባዶ ሊሆንብህም ይችላል በዚህ ወቅት ማድረግ ያለብህ ዋናው ነገር ለተወሰኑ ደቂቃዎች ስለፈተናው እርግፍ አድርገህ በመተው ከፈተናው ምንም ግንገኘ ነት ስለሌላቸው ነገሮች አስብ ለምሳሌ ስለጓደኞችህ ወይም ስለአስቂኝ ቀልድ ወይም አጋጣሚ ሊሆን ይችላል ህሊናህን ለደቂቃዎች በዚህ መልክ ወደሌላ ቦታ ውሰደው በመቀጠል በጥልቀት ቢያንስ ሦስት ጊዜ ወደ ውስጥ አየር እያስገባህ አስወጣ በዚህ ወቅት ህሊናህ የመረጋጋትና ዘና የማለት ስሜት ሲያድርበት ትታዘባለህ መጨነቀሀም ይሰለቅፃል ከዚህም በመቀጠል ጥያቄዎቹን እንደገና አንድ በአንድ ወደታች አንብባቸው መልስ መስጠት ከመጀመርህ በፊት ጥያቂዎችን በዚህ መልክ እንደገና አንድ በአንድ በማንበብ ግረፋቸው ይህን በተደጋጋሚ ባደረግህ ቁጥር የጥያቄዎቹ መንፈስ እየገቡህና እየቀለሉህ ይመጣሉ ኃሥ አንዲህ ሲሆንም ህሊናህ ጭምር ይበልጥ ዘና እያለ ጭንቀትም ሙሉ በሙሉ ተ ና መጥፋት ይጀምራል ወዲያወም ጥያቄዎቹን በጥሩ መንፈስና ግልፅ በሆኑ አሦታር ቀሎህ መስራት ትችላለህ ይህን ስልት ከሚከተለው ምሳሱ ጋር ልታነፃባፅረወ ዐ ዔዝኹጉ ጸ ።