Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
መመ ሀ በአንድ ዳይ ውርወራ ውስጥ የአንበሣ ምስል የሚታይበትን የመሆን ዕድል ፈልግጊ። ሁለት መቶ ሰዎች በደማቸው ዓይነት ከዚህ እንደሚከተለው አራት ቦታ ተከፍለዋል ሰዎች ኤ የደም ዓይነት አላችው ከነዚህ ሰዎች ውስጥ አንድ በድንገት ቢመረጥ የተመረጠው ሰው የደም ዓይነቱ ኦ የመሆን ዕድሉ ምን ያህል መሄድ አለበት በአንድ ፀሜ ቁመት ባለው የውዛ ታንከር ሜ የሆነ ካሬ ነውጎኖቹ ተጋጣሚ ናቸው አካፄሄድ ምን ዓይነት ሥፍራ ያዥ ምስል ታገኛለህለሽ።
ይህ መጽሐፍ የትምህርት ቤትህሽሸ ንብረት ነው በመጽፉ ላይ ጉዳት እንዳይደርስበት ጥንቃቄ አድርግጊይህን መጽሐፍ በጥሩ ሁኔታ ለመያዝ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መመሪያዎች ተጠቀምሚ መጽሐፉን በጋዜጣበፕላስትክ ወይም ባገኘሀውሸው ወረቀት ሸፍንኒ መጽሐፉን ሁልጊዜ ደረቅ እና ንጹህ ቦታ አስቀምጥጪ መጽሐፉን ሁልጊዜ በንጽህ እጅ ያዝ በመጽሐፉ ሽፋን ላይ ወይም በውስጥ ገፆቹ ምንም ነገር አትጻፍሬ በኋላ ለማንበብ የምትፈልገውንጊውን ቦታ ካርድ ወይም አጭር ወረቀት በማሰቀመጥ ምልክት አድርግጊ አንድም ገጽ ወይም ምስል ለመቅደድ አትሞክርሪ የተቀደደ ገጽ ካለ በሙጫ ወይም በፕላስተር አያይዝዐር በመንገድ ላይ ስትፄድ መጽሐፉን በማይጎዳ መልኩ ያዝዐር መጽሐፉን ለሌላ ሰው ስትሰጥጪ አስጠንቅቅቂ በአዲስ መጽሐፍ ለመጀመሪያ ጊዜ ስትጠቀምሚ መጽሐፉን በጀርባ አስቀምጠህሸ የተወሰኑ ገጾችን ብቻ ገልብጥጪ ቀስ ብለህሽ የመጽሐፉን መሀል በእጅህሽ ወደ ታች ተጫንኝ ይህ ሁኔታ የመጽሐፉ ሽፋን እንዳይጎዳ ይረዳል የኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ ኛ ክፍል ተርጓሚዎች ቀኖ ማቴዎስ ፈዩራ ለሜሣ አሸቱ ቱፋ ሰንበቶ ጉርሙ ኢዲተሮች አብራሃም ድሪባ ጌታቸው መገርሳ ገምጋሚዎች ጥላሁን ዓለሙ ግርማ ማሙዬ ቀዋ መ ለገሠ ተረፈ በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪኾብሊክ ኒ አ የትምህርት ሚኒስቴር ጠር ኑራ ዓም የኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ በ ዓም በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪኾብሊክ በትምህርት ሜኒስቴር ሥር በጠቅላላ ትምህርት ማሻሻያ ፕሮጀክት በአፋን ኦሮሞ ከታተመ መጽሐፍ ላይ በኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ በኩል በ ዓም ወደ አማሪኛ የተተረጎመ ነው ዊ መብቱ የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሳዊ ሪኾብሊክ ትምህርት ሜኒስቴር ስሆን በኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ በኩል ከአፋን ኦሮሞ መጽሐፍ ወደ አማሪኛ የተተረጎመ ነው ማንኛውንም የመጽሐፉን ክፍል ከባለመብቱ ትምህርት ሜኒስቴር ወይም በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪኾብሊክ አዋጅ ነጋሪት ጋዜጣ አዋጅ ቁጥር ባለው የጉርብትና መብት በማስጠበቅ ከተፈቀደላቸው አካል በጽሁፍ ከተሰጣቸው ውጪ ማባዛት በልዩ ሁኔታ ለመጠቀም ማስቀመጥ በኤሌክትሮንክስ በማግኔት በድምፅ ወይም እነዚህን በመሳሳሉት እና በሌሎች በመሳሰሉ ማባዛት ወይም ማከማቸት ክልክል ነው ትምህርት ሚኒስቴር በመጀመሪያ መጽሐፍን በአፋን ኦሮሞ ማዘጋጀት ላይ ለተሳተፉት እና ወደ አማሪኛ ለተረጎሙት ቡድኖች እና ግለሰቦች ምስጋናውን ያቀርባል የኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ አርዕስት ማውጫ ገጽ ምዕራፍ ሙሉ ቁጥሮች እና አራቱ ስሌቶች የቁጥሮች ዳግም ርቢ ሀ የንብብር ቁጥሮች ዳግም ዘር ፊ « ሳልስ ርቢና ሳልስ ዘር ፊ ምዕራፍ በተለዋዋጮች መሥራትሥሣሣ ክክክ እከ እእእ ከእ ከ ከከከ ከ ከ ከ ቁሞችና የአልጀብራ አገላለጾች ፊ « ባለ ሁለት ቁሞች ማባዛት ፊህ ትልቁ የጋራ አብዢ ትጋአሑ ምዕራፍ መስመራዊ የአኩልነት እና ያለእኩልነት ዐረፍተነገሮች መስመራዊ የእኩልነት ዐረፍተ ነገሮችን መፍትሔ በሰፋት መስመራዊ ያለእኩልነት አረፍተ ነገሮችን በጥልቀት ምዕራፍ ምስስል ምስሎችኢ ንንን እከ የጠለል ምስስል ምሥሎች ሔ ሀ ኢቄ«ፊፊ ምስስል ጎነ ሦስቶችሑ ፊፊ የኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ ምዕራፍ ክቦችሒ አአአ ብብ ንን እ አ ን ስለ ክቦች በጥልቀት ሀፊ««ፊ ን በክብ ውስጥ ያሉ ዘዌዎች ሑ ፊህ ምዕራፍ የመሆን ዕድል መግቢያሥሣ ከ ከ ከ ከ ከ ከ ከ የመሆን ዕድል ፅንሰ ሃሣብ ፊፊ የቀላል ክስተቶች የመሆን ዕድል ሀ ምዕራፍ ጂኦሜትሪ እና ስፍር እ ከከ ህ« የቀጨ ዘዌ ጎነ ሦስት ቴረሞች ፊ የትሪነኖሜቲሪ መግቢያ ን ህ « ንደ ንዓ ዘ ሄሄ ሄሄ ቴፔ» ጥጥር ምስሎች ከ እ እ ከ ሲን እደ ን እዘ እሄ ን እሄ እ ሄሄ ሄሄ ቴቴ ቴን ቴሩ የኛ ከፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ የምዕራፉ አጠቃላይ ዓላማዎች ከዚህ ምዕራፍ ትምህርት በኃላ የዳግም ርቢ የዳግም ዘርየሳልስ ርቢና የሳልስ ዘር መሠረታዊ ሃሣብ ትረዳለህሸ ፍጹም ዳግም ርቢ ለሆኑት ቁጥሮች የዳግም ዘራቸውን ትፈልጋለህጊያለሽ ሠንጠረዥን በመጠቀም የቁጥሮችን ግምታዊ ዳግም ዘር ታገኛለህሂያለሽ ፍጹም ሳልስ ርቢ ለሆኑት ቁጥሮች የሳልስ ዘር ታወጣለህጪያለሽ አብይ ይዘቶች የቁጥሮች ዳግም ርቢ የንብብር ቁጥሮች ዳግም ዘር ሳልስ ርቢና ሳልስ ዘር ሪፀ ቃጎፆዶቻ ጸጳኖ ሪኃሪኃያቻ ዖምሪሪፉ ማጠቃፈዖ ዖሐቆዓ መኋመጀ የኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ መግቢያ ባለፉት ክፍሎች ቁጥሮች ማስላትን ስትሠራሪ ነበርክሽ ቁጥር በራሱ እንዴት በድጋሚ በመባዛት ርቢውን ማግኘት እንደሚቻል አይተሃልሻል እንዲሁም ለተሰጠው ዳግም ርቢ ተራብቶ የተገኘውን ቁጥር ተራቢውን ማግኘት አይተህሽ ነበር ቁጥርን በራሱ ሦስት ጊዜ በማባዛት የሳልስ ርቢ እንዴት እንደሚገኝም አይተህሸ ነበር በዚህ ምዕራፍ ውስጥ ደግሞ የዳግም ዘርና የሳልስ ዘር ማግኘትን ትመለከታለህቺያለሽ የቁጥሮች ዳግም ርቢ ትግበራ በጂኦሜትሪ ትምህርት ባለህሸ ዕውቀት በመታገዝ የሚከተለውን ሠንጠረዥ አሟላዩ የካሬ ጎን በሳሜ የካሬው ስፋት በሳሜ መ ቱ መወመ ከላይ በተገኘው ውጤት መሠረት የጎን ርዝመቱ ረ ለሆነ ካሬ ስፋቱን ስ ፈልግጊ ለትምህርቱ አመላካች የሆነ የቃላት ፕሮብሌም በምስል እንደተመለከተው አንድ ገበሬ ባለው ካሬ በሆነ ማሳ ላይ ቡና በሃያ አግድም መስመር የኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ ተከተለ በእያንዳንዱ አግድም መስመር ላይ ችግኝ ቢተክል በአጠቃላይ ስንት የቡና ችግኞችን መትከል ይችላል። ባለፈው ትምህርት አንድን ቁጥር በራሱ በማባዛት ዳግም ርቢ ማግኘት እንደሚቻል አይተሀልሻል በዚህ ትምህርት ዳግም የሂደቱን ግልባጭ ትማራለህሽ ትግበራ ሳሜ ለሆነ ካሬ ምስል የጎን ርዝመቱን አግኝሂ ከዚህ በታች የተሰጡትን ዳግም ርቢ ቁጥሮች የሚያመጣ ቁጥር አግኝሂ ሀ ለ ሐ መ ዐ ሠ ረ የሚከተሉትን ምሳሌዎች ተመልከትቺ ስፋቱ ሳሜ ለሆነ ካሬ የጎን ርዝመቱን ፈልግጊ የጎን ርዝመቱ ሳሜ ለሆነ ካሬ የካሬውን ሰያፍ ርዝመት ፈልግጊ ለአንድ ቀጤ ዘዌ ጎነ ሦስት የሰያፍ ጎንና የአንዱ ጎን ርዝመት በቅደም ተከተል ሳሜ እና ሳሜ ቢሆን የዚህ ጎነ ሦስት ሦስተኛው ጎን ርዝመት ስንት ይሆናል። ት ምሳሌ በአብዢዎች ዛፍ በመጠቀም የሚከተሉትን ፈልግጊ ሀ ላ ለ ነሃ ሐ መፍትሄ ሀ ረ ር ርን ርን ር ጅን ርርያጋ ኗ ፈ « ስለዚህ ሃ ስለዚህ ሃ ሃ ር ር ር ር ስለዚህ ረ ህ የኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ በዘመናዊ ቴክኖሎጂ በስሌት መኪና በመጠቀም መፈለግ ትችላለህሸ እና በቅደም ተከተል በመጫን ማግኘት ትችላለህሸ መልመጃ ቀጥለው ለተሰጡት ቁጥሮች የዳግም ዘር ፈልግጊ ሀ ለ ሕ መ ሠ ረ ዳግም ዘር ሠንጠረዥ አጠቃቀም ከዚህ ቀደም ከዳግም ርቢ ሠንጠረዥ ላይ ዳግም ርቢ መፈለግን አይተህሸ ነበር አሁን ደግሞ ከዚሁ ሠንጠረዥ ላይ የዳግም ርቢ ግልብጦሽ ስሌት የሆነውን የዳግም ዘር ማግኘትን ትማራለህሸ ምሳሌ ነ ከዳግም ርቢ ሠንጠረዥ ላይ አውጣጪ እርምጃ ከሠንጠረዥ አምድ ላይ ፈልግጊ እርምጃ ከአግድም ረድፍ የሚገኝበትን በ ጠ አምድ ሥር ፈልግጊ ከዚህም ወደግራ በመሄድ በ ጠ ሥር ያለውን ቁጥር አንብብቢ ታገኛለህሽ እርምጃ ከቁም ረድፍ ከላይ ያለውን ቁጥር አንብብቢ ታገኛለህሽ የኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ እርምጃ ስለዚህ ይሆናል ማለት ነው ሃ አስተውልዬአንዳንድ ጊዜ የምትፈልገውን ቁጥር ታጣለህሸ ይህ ሁኔታ በሚገጥምህሸ ጊዜ የሚቀርበውን ዳግም ርቢ ቁጥር ውሰድጂ ምሳሌ ከዳግም ርቢ ሠንጠረዥ ፈልግጊ መፍትሄ ቁጥር በሠንጠረ ላይ የለም ይሁን እንጂ ይህ ቁጥር በ እና በ መሀል ይገኛል ግን በጣም የሚቀርበው ነው ስለዚህ ይሆናል ብለህሽ ትወስዳለህሸ በዳግም ርቢ ሠንጠረዥ በመጠቀም ከ እስከ ላሉት ቁጥሮች ዳግም ዘር ማግኘት ትችላለህሸ ከ በላይ የሆኑትን ቁጥሮች ዳግም ዘር ለመፈለግ ደግሞ የሚከተለውን ምሳሌ ተመልከትቺ ምሳሌ አውጣጪ መፍትሄ በቅድሚያ ን በ ። ሀ ሳሜ ለ ሳሜ የኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ የሚከተለውን ሠንጠረዥ አሟላይ ትርጓሜ ቁጥርን ሦስት ጊዜ በራሱ በማባዛት የቁጥሩን ሳልስ ርቢ ታገኛለህሸ ጠ በራሱ ሦስት ጊዜ ቢባዛ ብዜቱ የ ጠ ሳልስ ርቢ ይባላል በምልክት ስንገልፀው ጠጠኗፈሄጠጁኗጠ ጠሳልስ ርቢ ወይም ጠ በሦስት ኃይል ተብሎ ይነበባል ምሳሌ ለሚከተሉት ቁጥሮች ሳልስ ርቢ ፈልግጊ ሀ ለ ሐ መፍትሄ ሀ ለ ሐ ርበ ትርጓሜ ቁጥር ጠ ፍፁም ሳልስ ርቢ ነው የሚባለው የሙሉ ቁጥር የ ሳልስ ርቢ ከሆነ ነው ይህም ጠ የ በማለት ይገለፃል ምሳሌ ፍፁም ሳልስ ርቢ ናቸው። ነ ለማግኘት የስሌት መኪና ለመጠቀም በቅደም ተከተል ሸፍት ተጫን መልመጃ የሚከተሉትን ቁጥሮች በብቸኛ አካፋዮች በመተንተን ሳልስ ዘራቸውን ፈልግጊ ሀ ለ ሐ መ ሠ የሳልስ ዘራቸውን ፈልግጊ ሀ ለ አብይ ቃላት እና ሐረጎች ቁጥርን ዳግም ርቢ ማድረግ ፍፁም ዳግም ርቢ ዳግም ዘር የሳልስ ዘር የሳልስ ርቢ ፍፁም ሳልስ ርቢ ዬዬፉፉፉዬፉ የኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ የምዕራፉ ማጠቃለያ አንድን ቁጥር በራሱ በማባዛት የሚገኘው ቁጥር የቁጥሩ ዳግም ርቢ ይባላል ማንኛውምን ሙሉ ቁጥር የ እንደ ሙሉ ቁጥር ጠ መጻፍ ከተቻለ የ ፍፁም ዳግም ርቢ ይባላል ቁጥር በብቸኛ አካፋዮች ገልፀን አካፋዮቹን ሁለት ሁለት ጊዜ ከተገኙ ቁጥሩ ፍፁም ዳግም ርቢ ይባላል የዳግም ዘር የዳግም ርቢ ግልብጦሽ ስሌት ነው የአንድ ቁጥር ዳግም ዘር በ ምልክት ይገለፃል ለምሳሌ ስለሚሆን ይሆናል አንድን ቁጥር ራሱን ሦስት ጊዜ በማባዛት የሚገኘው ብዜት የቁጥሩ ሳልስ ርቢ ይባላል ምሳሌ ሳልስ ርቢ ቁጥሮች ናቸው የቁጥር አካፋዮች በብቸኛ አብዢዎች ተተንትኖ አብዢዎቹ ሦስት ሦስት ጊዜ ከተገኙ ቁጥሩ ፍፁም ሳልስ ርቢ ይባላል የቁጥር ሳልስ ርቢ የምንፈልግበት ግልብጦሽ ስሌት የሳልስ ዘርን መፈለግ ነው ዥ ምልክት የሳልስ ዘርን ያመለክታል ለምሳሌ ሂ የክለሳ መልመጃ ከሚከተሉት ቁጥሮች ውስጥ የትኛው ፍፁም ዳግም ርቢ ነው። ለፕሮብሌም መፍትሄ መፈለግ ማለት የታወቁ መረጃዎችን በመጠቀም ላልታወቁት መፍትሄ መፈለግ ማለት ነው በሂሣብ ውስጥ የፕሮብሌሙ መፍትሄ ነው የምንለው በተለዋዋጭ ቦታ ተተክቶ ዐረፍተ ነገሩን እውነት የሚያደርገው ቁጥር ነው የሂሣብ ፕሮብሌም አንድ መፍትሄ ከአንድ በላይ መፍትሄ ወይም መፍትሄ ላይኖረው ይችላል ለምሳሌ ጠ ውስጥ ጠን ተክቶ እውነት የሚያደርገው ነው ስለዚህ ጠ የ ጠ መፍትሄ ነው እንላለን በሂሣብ ፕሮብሌም ውስጥ ምንነቱ ያልታወቀ ዋጋ በተለዋዋጭ ይተካል ምሳሌ ጠ ከሆነ መፍትሄ ፈልግጊ መፍትሄ ዣ ማ ጠ ስለዚህ መፍትሄው ጠ ይሆናል ምክንያቱም » ስለሚሆን ነው ትግበራ በቃላት ለተሰጡት ዐረፍተ ነገሮች ተለዋዋጮች በመጠቀም ወደ ሂሣብ ዐረፍተ ነገር ለውጣቸውናጪያቸውና የአልጀብራ አገላለጹን በተሰጠው ሠንጠረዥ ላይ ሙላይ የቃላት አገላለጽ የአልጀብራ አገላለጽ በምልክት የተሰጠውን ቁጥር ስድስት ጊዜ አንድን ቁጥር በስድስት የሚበልጥ ከአንድ ቁጥር ላይ ስድስት መቀነስ አንድ ቁጥር እንደ አብዢ ሦስት ጊዜ የኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ አንድ ቁጥር እንደ ቁም ሦስት ጊዜ የሦስት ተከታታይ ሙሉ ቁጥሮች ድምር የመጀመሪያውን ቁጥር ጠ በልይ ከአንድ ቁጥር እጥፍ ሳይ ስምንት ቀንስ የአንድን ቁጥር ሦስት ጊዜ በአንድ የሚበልጥ ምሳሌ ከታች ያለው ሠንጠረዥ የቃላት ፕሮብሌሞችና የአልጀብራ አገላለጽን ዝምድና ያሳያል አንድ ቁጥር የአንድን ቁጥር ግልብጦሽ አንድን ቁጥር በአንድ የሚበልጥ ከተሰጠው ቁጥር በአንድ ያንሳል የተሰጠው ቁጥር እጥፍ የተሰጠውን ቁጥር እጥፍ በአምስት ይበልጣል የተሰጠው ቁጥር ዳግም ርቢ የሁለት ቁጥሮች ልዩነት የሁለት ቁጥሮች ዳግም ርቢ የሁለት ቁጥሮች ንጥጥር ድርሻ የሁለት ዳግም ርቢ ቁጥሮች ድምር ምሳሌ የሦስት ተከታታይ ድፍን ቁጥሮች ድምር ነውትንሹ ድፍን ቁጥር ስንት ነው። ሀ ጠ እና የ ለ ጠ እና የ ሐ ጠ እና የ መ ጠረ እና የ ሠ ጠ ረ የ ለተሰጠው የእኩልነት አረፍተ ነገር መስመር ስራሪ ሀጠ ለ ያተ ሐ የጦ መያጠፎ ሠ የሟጠ ረ የጠ የእኩልነት አረፍተ ነገር መስመር በነጥብ እና ውስጥ የሚያልፍ ፈልግጊ መስመሩንም ስራሪ የኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ ምስስል ምሥሎች የምዕራፉ አጠቃላይ ዓላማ ከዚህ ምዕራፍ ትምህርት በኋላ የምስስል ምሥሎችን ፅንሰ ሀሣብና ከዚህ ጋር ዝምድና ስላላቸው ነገሮች ታውቃለህሸ የምስስል ጎነ ሦስቶችና አመሰራረታቸውን ታስተውለህሽ ሁለት ጎነ ሦስቶች ምስስል መሆናቸውን ወይም አለመሆናቸውን በማስረጃ ታረጋግጣለህሽ አብይ ይዘቶች የጠለል ምስስል ምሥሎች ምስስል ሦስት ጎኖች ቁልፍ ቃላቶችና ሐረጎች የምዕራፉ ማጠቃለያ የክለሳ መልመጃ የኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ መግቢያ ለዕለት ኑሮአችን በሚንቀሳቀስበት ወቅት የተለያዩ ተመሳሳይነት ቅርፅ ያላቸውን ነገሮች እናስተውላለን ሆኖም ግን በመጠን የተለያዩ ሊሆኑ ይችላሉ ፍቶግራፍ በማሳደግ ተመልከትቺ እንዲሁም ተመሳሳይ ቅርዕና የተለያየ መጠን ያላቸውን ነገሮች ለምሳሌ ተመሳሳይ ሸሚዞች ሆነው በመጠን የተለያዩትን በሱቅ ውስጥ እናያለን ጎነ ብዙዎችም ተመሳሳይነት ኖሮአቸው በመጠን የተለያዩ ሊሆኑ ይችላሉ ተመሳሳይ ቅርፅ ኖሮአቸው በመጠን የተለያዩትን ምሥሎች በዓይን ብቻ በማየት ተመሳሳይ ናቸው ወይም ተመሳሳይ አይደሉም ማለት የተሳሳተ ግምት ሊሆን ይችላል በዚህ ምዕራፍ ውስጥ የተሰጡት ሁለት ምሥሎች እንዴት ተመሳሳይ ሊሆኑ ወይም ላይሆኑ እደሚችሉ ማመሳከርን ትማራለህሽ የጠለል ምስስል ምሥሎች ትርጓሜና ምስስል ምሥሎችን ማሳየት ትግበራ ከታች ያሉትን ምሥሎች በማየት ብቻ ምስስል መሆን አለመሆናቸውን ተናገሩ ሁለቱም ካራዎች ናቸዉ ሁለቱም እኩል ጎነ ሦስቶች ናቸው የኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ ሐ ሽ ሁለቱም ቀጤ ዘዌ ጎነ ሦስት ናቸው ዉ ሁለቴም ቀጤ ጎነ አራት ናቸው ሠ ሁለቱም መደበኛ ጎነ ስድስት ናቸው ትግበራ ለመሥራት ስትሞክሩ ምሥል ሀለ ና ሠ ማወዳዳር ቀላል ነው በምስል ሀ ለ እና ሠ ውስጥ እያንዳንዳቸው እኩል ጎኖችና እኩል ዜዌዎች አላቸው በምሥል ሐ የተሰጡት ሁለቱም ቀጤ ዘዌ ጎነ ሦስት ከመሆናችው በስተቀር ስለ ሌሎች ዘዌዎችና ጎናቸው ርዝመት የተሰጠ ሀሣብ የለም እንዲሁም በምሥል መ ላይ ለተሰጡት ቀጤ ጎነ አራት ስለዘዌያቸው አንግላቸው እንጂ ስለ ጎናቸው ርዝመት የተሰጠ ነገር የለም ስለዚህ እነዚህ ምስሎች ምስስል ተመሳሳይ ናቸው ብሎ መናገር ተቀባይነት አይኖረውም ሸኩ ምስል የኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ በምሥል ሁለቱም ቀጤ ዘዌ ጎነ ሦስት ናቸው ወይም ተመሳሳይ ቅርፅ አላቸው ተጓዳኝ ዘዌዎች ግጥምጥም ናቸው ግን በመጠን የተለያዩ ናቸው ስለዚህ ተጋጣሚ ናቸው ብሎ መጠበቅ አይቻልም የጎነ ሦስት ሀለሐን ጎኖች ከጎነ ሦስት ሸቀበ ተጓዳኝ ጎኖች ጋር ስናወዳድር እኩል ንጥጥር አላቸው በዚሁ መሰረት የሁለቱም ጎነ ሦስት ተጓዳኝ ጎኖች ወደረኛ ናቸው ከታች ለተሰጡት ቀጤ ጎነ አራቶች የጎን ርዝመታቸውን ተመልከትቺ ሀ ለ ረ ቨ በ ቀ መ ሐ ምስል ሁለቱም ቀጤ ጎነ አራቶች በቅርፅ አንድ በመጠን ግን የተለያዩ ናቸው ስለዚህም ተጋጣሚ ምሥሎች አይደሉም ነገር ግን የቀጤ ጎነ አራት ሀለሐመን የጎን ርዝመት ከቀጤ ጎነ አራት ረሸቀበ ተጓዳኝ ጎኖች ጋር ስናወዳድራቸው እኩል ንጥጥር አላቸው ይህም ሐ ቋመ መሪ ሪያ ቓ ረቋ ስለዚህ ተጓዳኝ ጎኖች ወደረኛ ናቸው እንላለን ሁለት እኩል የጎን ብዛት ያላቸው ጎነ ብዙዎች ምስስል የሚሆኑት ተጓዳኝ ዘዌያቸው ግጥምጥም ከሆኑና ተጓዳኝ ጎናቸው ወደረኛ ከሆኑ ነው ስለዚህ ከላይ ያሉት ሁለቱ ጎነ ሦስቶችና ሁለቱ ጎነ አራቶች ምስስል ናቸው የኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ ትርጓሜ ሁለት እኩል የጎን ብዛት ያላቸው ጎነ ብዙዎች ምስስል ናቸው የምንለው ተጓዳኝ ዘዌዎቻቸው ግጥምጥም ከሆኑ እና ተጓዳኝ ጎኖቻቸው ወደረኛ ከሆኑ ነው ሁለት ጎነ ብዙዎች ፐ እና ፐኃ ምስስል ከሆኑ ፐ ፐ ብለን እንፅፋለን ሲነበብም ፐ እና ፐን ምስስል ናቸው ተብሎ ነው በዚሁ መሠረት በምስል ና በምስል ላይ ያሉትን ሁለቱን ቀጤ ዘዌ ጎነ ሶስቶችና ሁለቱን ቀጤ ጎነ አራቶች በአጭሩ እንደሚከተለው መፃፍ እንችላለን ለሪሐለ ያ ዳና ሪሐለመረያያ ምሳሌ ከታች የተሰጡት ጎነ ብዙዎች ምስስል መሆናቸውን አሳይዬ ሐ መ ተቀ ይ ኩኋ ር ረ ሰ ሆ ለ ምስል መፍትሄ ጎነ አራት ሀለሐመን ከጎነ አራት ረሰሸቀ ጋር አንድ ላይ ስናስተያያቸው ተጓዳኝ ዘዌዎች ግጥምጥም ናቸው መ ሮ። ን እናገኛለን ይሁን እንጂ ተጓዳኝ ዘዌዎች ግጥምጥ አይደሉም ስለዚህ ጎነ አራት ሀለሐመ እና ጎነ አራት አሰገፈ ምስስል አይደሉም ምሳሌ ማንኛውም ሁለት ካሬዎች ምስስል መሆናቸውን አሳይዩ መፍትሄየሁለቱም ካሬዎች ጎን ርዝመት ሀ እና ለ ቢሆኑ የሁለት ተጓዳኝ ጎኖች ንጥጥር ይሆናል በተጨማሪም እያንዳንዱ የውስጥ ዘዌ ቀጤ ዘዌ ነው ይህም ማለት ተጓዳኝ ዘዌዎች ግጥምጥም ናቸው ስለዚህ ሁለቱ ካሬዎች ምስስል ናቸው ምስል መልመጃ ሁለት ጎነ ሦፖስቶች ግጥምጥም ከሆኑ ምስስል መሆናቸውን አሳይዩ ጎነእኩል የሆኑ ጎነ ሦስቶች ሁሉ ምስስል መሆናቸውን አሳይዬ የሚከተለው ምስል ፓራሌሎግራም ነው ሁለቱ የኩልኩል ጎነ አራት የፓራሌሎግራም ስያፎች በነጥብ ሠ ላይ ይቋረጣሉ በዚህ ምስል ላይ የሚፈጠሩትን አራት ጥንድ ምስስል ጎነ ሦስቶችን ፈልጉ መልስህን አብራራሪ ሀ ምስል የኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ ሀ ሁለት እኩል ጎን ጎነ ሶስት አይሶስለስ የሆኑ ጎነ ሦስቶች ሁልጊዜ ምስስል ይሆናሉ። የአንድ ጎነ አራት ጎኖች ርዝመት ስፍር ንጥጥር ኛ እና ሴሜ ናቸው የአንድ ከዚህ ጎነ አራት ጋር ምስስል የሆነ ጎነ አራት ረጅሙ ጎን ርዝመት ሴሜ ከሆነ የቀሩትን ጎኖች ርዝመት ፈልግጊ ለተሰጠ ጎነ ሦስት ሀለመ ምስስል የሆነ ሌላ ሦስት ጎን እንዴት መስራት ይቻላል። የአንድ ጎነ ሦስት ጎኖች ሳሜ ቀ ሳሜ ና ሳሜ ይረዝማሉ የዚህ ጎነ ሦስት ምስስል የሆነ ጎነ ሦስት ተጓዳኝ ጎኖች ርዝመት ደግሞ ለ ሳሜ ሳሜ ሳሜ በቅደም ተከተል ይሆናል የ ቕ ና ለ ርዝመት ፈልግጊ የተሰጠው ምሥል ላይ ለሪሐሪጋለጋሪመ ቢሆንና ሀሠ ሀመ ሐመ እና ለሐ ቢሆኑ ፒ የ ሀለ ርዝመት ዘ የ ሠመ ርዝመት ለ የኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ በሚከተለው ምሥል ላይ ሀለሐመ ፓራሌሎግራም ነው ጋ» እና ቋመ በነጥብ ወ ሳይ የሚቆራረጡ ስያፎች ቢሆኑ ለሪወ ለጋወመ መሆኑን አሳይ ሀ ለ መፓ። ጾጂ ጋጻቋ ስለዚህ የስፋት ንጥጥር ከኤ በጠ በጨ ያ ስለዚህ የመልመጃ ኛ ጥያቄ መልሱ ያ ይሆናል ከዚህ እውነታ በመነሳት የሚከተለውን ቴረም እናገኛለን ቴረም የሁለት ጎነ ሦስቶች የተጓዳኝ ጎን ንጥጥር ያ ከሆነ የዙሪያቸው ንጥጥር ያ ይሆናል የስፋታቸው ንጥጥር ደግሞ ያ ይሆናል ምሳሌ ለ ሠ ለፀያያ ከሆነ እና ሀለ ሳሜ በሰ ሳሜ ከሆነ የ ለ ሪፅሪ ለና ለሪፅፅያ ስፋት ንጥጥር ፈልግጊ ዚ የ ለ ዕሀእ ለና ለሪፅፓ ዙሪያ ንጥጥር ፈልግጊ መፍትሄ ሀ ን ከላይ ባለው ቴረም ሺ ዕዘሪዕፉ ጩ ለዕዘለፅሪ ኡሱ ያዘ እና ለ መመመ መን ይላህሐያዕፉ ልፅፅያፆሪዖፖ የኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ ምሳሌ ለ ፖረ ለ ሀጋ ለና ረ ሜሐጋ ሜያጸና ያ ለሪሐለ ፉም ቀ ያራ ዖለ ፖረሰፉም«ፈሰግ ሪ ሟ መፍትሄ መ ያለፖሃረሪ ለዕዜሐ የተሰጠ ስለሆነ ሐ ልሃሃረፅ«ኦ ያለሪፅለፅፉምራ ያእሃሃዕፉም ሁሱ ስለዚህ ያለፖሃረፅፉኦ ሦ ተቀሟ መልመሟጃ ሁለት ጎነ ሦስቶች ምስስል ናቸው እንበል የሁለቱ ጎነ ሦስቶች ተጓዳኝ ሁለት ጎኖች በቅደም ተከተል ሳሜ እና ሳሜ ቢሆኑ የዙሪያቸውን ንጥጥር እና የስፋታቸውን ንጥጥር ፈልግጊ ሁለት ምስስል ለሆኑ ሦስት ጎኖች የመጀመሪያው ጎነ ሦስት ስፋት ሳሜ እና የሁለተኛውን ጎነ ሦስት ስፋት ሳሜ ቢሆኑ የሁለት ተጓዳኝ ጎኖች ንጥጥር ፈልግጊ ሁለት ጎነ ሦስቶች ምስስል ናቸው እንበል የአንዱ ጎነ ሦስት የጎን ርዝመት የሁለተኛው ጎነ ሦስት ተጓዳኝ ጎን ርዝመት እጥፍ ይሆናል የሁለቱን ጎነ ሦስቶች የዙሪያ ንጥጥር እና የስፋት ንጥጥር ፈልግጊ ለ ፅ ለያመሀቋ ሳሜ መ ሳሜ ለኖዖያለሪሐኃ ያሬዖ ሳሜ ዌሺፖታያለሌአመ ዙሪያ ፈልግጊ የአንድ ጎነ ሦስት ጎኖች ርዝመት ሳሜ ሳሜ እና ሳሜ ቢሆኑ የምስስል ጎነ ሦስት ዙሪያ ሳሜ ነው ለትልቁ ጎነ ሦስት የሦስቱን ጎኖች ርዝመት ፈልግጊ አንድ ስፋቱ ሳሜ የሆነ ሦስት ጎን በወደረኛ ያዊት ቢያድግ የአዲሱን ጎነ ሦስት ስፋት ለለቻቐያ የለሪለአ ስፋት ሳሜ የለ ስፋት ሳሜ ቢሆኑና ሀለ ሳሜ ቢሆን የሯ ን ርዝመት ፈልግጊ ላ ላ ዒ ዒ ዒ ዒ ሏ ሏ ሏ ዒ የኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ አብይ ቃላትና ሐረጎች የጠለል ምስስል ምስሎች የወደረኛ ያዊት ስኬል ምስስልን ማረጋገጥ የተሰጠውን ምስል ማሳደግ ወይም ማሳነስ ማረጋገጫ ምስስል ጎነ ሦስቶች ወደረኛነት የጎኖች ንጥጥር የሦስት ጎኖች ዙሪያና ስፋት የምስስል ጎጎጎ ጎዘጎ ዘዘ ቴረም የኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ የምዕራፉ ማጠቃለያ ሁ ሁለት ጎነ ብዙዎች ምስስል ናቸው የሚባሉት የሁለቱ ጎነ ብዙዎች ተጓዳኝ ዘዌዎች ግጥምጥም ቢሆኑና ተጓዳኝ ጎናቸው ወደረኛ ከሆኑ ነው ሁ አንድን የጠለል ምስል በወደረኛ ያዊት ስኬል በመጠቀም ብናሳድግ ወይም ብናሳንስ የመጀመሪያውን ምስል ምስስል እናገኛለን ሁ ሁለት ጎነ ሦስቶች ምስስል የሚሆኑት ተጓዳኝ ዘዌዎች ግጥምጥም ከሆኑና ተጓዳኝ ጎናቸው ወደረኛ ከሆኑ ነው የለ ሪኃ ለና ለሰዛያ ምዕዕቃፉ። ለሀለሐ ለፅያ ብለን እንፅፋለን ሀሪጋመመያ ዳና መ መ ይሆናሉ ው» የሁለት ጎነ ሦስቶች ምስስልና በጎጎጎ ጎዘጎ ወይም ዘዘ ቴረም እናረጋግጣለን እነሱም የአንድ ጎነ ሦስት ሦስቱ ጎኖች ከሌለኛው ጎነ ሦስት ተጋጣሚ ጎኖች ወደረኛ ከሆኑ ሁለቱ ጎነ ሦስት ምስስል ይሆናሉ ጎጎጎ በሁለት ሦስት ጎኖች ውስጥ የአንድ ጎነ ሦስት ሁለት ጎኖች ከሁለተኛው ሁለት ተጓዳኝ ጎኖች ጋር ወደረኛ ከሆኑ እና በሁለቱ ጎኖች መካከል ያሉት ዘዌዎች ግጥምጥም ከሆኑ ጎነ ሦስቶቹ ምስስል ናቸው ጎዘጎ በሁለት ጎነ ሦስቶች ውስጥ የአንዱ ጎነ ሶስት ሁለት ዘዌዎች ከሌለኛው የጎነ ሦስት ተጓዳኝ ዘዌዎች ጋር እኩል ከሆኑ ሁለቱ ጎነ ሦስቶች ምስስል ናቸው ዘዘ ሁለት ጎነ ሦስቶች ምስስል ከሆኑና የጎናቸው ንጥጥር ያ ከሆነ የዙሪያቸው ንጥጥር ያ ይሆናል ዚ የስፋታቸው ንጥጥር ያ ይሆናል የኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ የክለሳ መልመጃ የአንድ ጎነ አምስት የጎን ርዝመት እና ሳሜ ነው የሌላ ምስስል ጎነ አምስት አጭሩ ጎን ርዝመት ሳሜ ቢሆን የሁለተኛውን ጎነ አምስት የጎን ርዝመቶች ፈልግጊ ሁለት ጎነ ሦስቶች ለሪሐሪለናለመረ ምስስል ናቸው ቪጸዕሐሪ ረጃመፉ የለመፓን ተጓዳኝ ጎን አምስት እጥፍ ይሆናል የዙሪያቸውን ንጥጥር እና የስፋታቸውን ንጥጥር ፈልግጊ የተሰጠውን ዘዌ ጎነ አራት ሀለሐመ የወደረኛ ያዊት በመጠቀም አሳድግጊ መ ሐ ታች የተሰጠውን ጎነ ሦስት ሀለሐ በወደረኛ ያዊት በመጠቀም አሳንስሽ ሀ ሐ ለ ታች በተሰጠው ምስል ላይጋመ መሙ ላማሥ ሜ። ሁለት ጎነ ሦስቶች ምስስል ናቸው የአንዱ ጎነ ሦስት የጎን ርዝመት የተጓዳኝ ጎነ ሦስትን ጎን ርዝመት ጊዜ ነው የትልቁ ጎነ ሦስት ስፋት ሳሜ ነው የትንሹን ጎነ ሦስት ስፋት ፈልግጊ ሁለት ጎነ እኩል የሆኑ ሁለት ጎነ ሦስቶች ግጥምጥም የሆኑ የነቁጥ ዘዌ አላቸው የዚህ ዓይነቱ ሁለት ጎነ እኩል የሆኑ ሁለት ሦስት ጎኖች ምስስል መሆናቸውን አሳይዩ በሚከተለው ምስል ላይ ሖ ቹፒ ለሠመለዕሠሥመጸጳና ለሐሪቋ ሪሪሠ መሆናቸውን አሳይዬ የኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ ከታች በተሰጠው ምስል ላይ ለ ሪቀጤ ዘዌ ጎነ ሦስት ነው ቀጤ ዘዌ በ ሐ ላይ ነው በቀሸሰ ካሬ ነው ከዚህ በታች ያሉትን እውነት መሆናቸውን አረጋግጥጨጪ ሀ ሐ ን ። አዲስ የተፈጠሩትን ቀጤ ዘዌ ጎነ ሦስቶች ዘርዝርሪ ከዚህ በታች ላሉት ዘዌዎች ተጋጣሚ የሆኑትን ከአዲሶቹ ጎነ ሶስት ዘዌ ለይዩ ሀ ረሀ ለ ረለ ተወያዩየበት ሓ ሀ ለ ለ ለሐለደላሀለሐ መ ደመ ሥሰ ምስል በኛ ጥያቄ ውይይታችሁ ላይ በመጠቀም ከዚህ በታች ያሉትን አሳይዩ መ ንያ ስለቪህ ሥ መ ለ ስለዚህረ ፅመ በትግበራ ላይ የተገለጸው ሀሳብ የኢኩልድን ቴረም ያረጋግጣል ይህም እንደሚከተለው ቀርቦአል የኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ ቴረም ኢኩሊድ ቴረም ቁመቱ ወደ ስያፉ በተሳለ ቀጤ ጎነ ሦስት ውስጥ የእያንዳንዱ አክናድ ዳግም ርቢ ከሰያፍ ጎኑ ርዝመት እና ቁመቱ ሰያፍ ጎኑን ከከፈለው ጉርበት ጉማጅ ብዜት ጋር እኩል ይሆናል ሖ ያ ማሰታወሻ ራ በቀጤ ዘዌ ጎነ ሦስት ቁመት ሐደ ወደ ስያፍ ጨር መጩ ጎን ሀለ ከሆነምስል ተመልከትቺ ስልን ሥ መ ረ ሠመ አስተውል የጎነ ሦስቶች ላሀሐደ እና ላለለሐደ ምስስልነት ሕግ በማራዘም ሐደመመ እናገኛለንይህም የቁመት ቴረም በመባል ይታወቃል ምሳሌሀለሐ ቀጤ ጎነ ሦስት ሆኖ ሐደ ወደ ስያፍ ጎኑ ሀለ የተሳለ ቁመት ነው አንበል ሀደ ሟ እና ለደ ሳሜ ከሆኑ የሚከተሉትን ጎኖች ርዝመት ፈልግኒ ሖ ረ ሠ ሀሠ ለ ለሐ ሐ ሐ ት ሀዴ ለ መፍትሄ ሜሜ የመጀመሪያ እርምጃ ላ ሀለሐ መሣል ነው በ ምስል ምሥል ተመልከትቺ ሀለ ሳሜ ሳሜ ሳሜ ረሀሐሠ ሐለመ ሳሜ መ ሳሜ እና በ ሳሜ የኢኩሊድን ቴረም በመጠቀም የሚከተሉትን እናገኛለን ሀ ሪበመ ሳሜ ሄ ሳሜ ሳሜ ሀሐ ረ ሳሜ « ሳሜ ሳሜሀሐ ለ ሠበመ ሳሜጸሄ ሳሜ ሳሜ ሠ ሳሜ ነሃ ሳሜ ሃ ሳሜ ፁ ሳሜ ለሐ ሕ ሐደ መ መ ሳሜ ኗ ሳሜ ሳሜ የኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ ሐደ ሃ ሳሜ ሳሜ ምሳሌ በአንድ ቀጤ ዘዌ ጎነ ሦስት ውስጥ ወደ ስያፍ ጎኑ የተሰመረው ከፍታ ሰያፍ ጎኑን በሳሜ እና በ ሳሜ ከፍሉታልየጎነ ሦስቱን አክናዶች ርዝመት ፈልግጊ መፍትሄበተጤ ዘዌ ጎነ ሦስት ለሀለሐ ውስጥ ወደ ሰያፍ ጎን ሀለ የተሰመረን ከፍታ ሐደ የተሰጠ ነው እንበል ምሥል ተመልከትቺሠጩቋሀደ ደ ሀለ ሳሜጸ ሳሜ ሳሜ ሀሐ ሳሜ ሐ ለሐደለ እ ሀለሳሜ እ ሳሜሳሜ ፖችገጻ ደ ለሐ ህ ሳሜ ሳሜ ሳሜ ሜ ምስል ሳሜ ምሳሌ በአንድ ቀጤ ዘዌ ጎነ ሦስት ውስጥ ስያፍ ጎን የተሰመረ ቁመት ርዝመት ሳሜ ነውቁመት በስያፍ ጎን ላይ የፈጠረው ጎኖች ርዝመት ከ ሳሜ እና ከ ሳሜ ከሆኑየጎነ ሦስቱን አክናዶች ርዝመት ፈልግጊ መፍትሄ ምስል በመመልከት የከፍታን ቴረም ተጠቀምሚ ክከ አ ከ ከ ከ ሜ ሀ ከሳሜ ይቶ ከሳሜ ሥ ሪያ ሜራፅ ሜ ሪ ጎሜ ፈጋ ጎሜ ሪሟ «ፈሪሪ ጎማ ማሟሜ ሥ ጭ ሠ ሂጭ ሠማሜ የኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ ረ ከከተ ጭ ረ ሃ ሳሜ ሃ ሳሜ የቡድን ሥራ ምስል በሀለሐ አና መ ላይ የተገናኙ መንገዶች ካርታ ያሳያል ጥንድ መንገዶች እና ቋመ አናሪ ጋ አና ወሠ ዖያቀጤ ነክ መስመሮች ናቸው ሀሠ ሲሟሟ እና ሐሠ ኪሜአንድ ሳሜ ሜ መኪና በቅደም ተከተል ከ ሐ ተነስቶ ምስል ወደ መ በመቀጠልም ወደ ለሐሠመ እና ሀ በመፄድ በመጨረሻ ላይ ሠ ደረሶ ቆመበአጠቃላይ ምን ያህል ርቀት ሄደ። መልመጃ በምስል ላይ ቀጤ ዘዌ ጎነ ሦስቶች አበጨ ላይ ቁመት ጨደ ወደ ሰያፍ ጎን አበ ተሰምሮአል በ አና በ በመጠቀም የሠ አና ረ ዋጋ ፈልግጊ ሀ በ በ ጨ ለበ በ ሐ በ በ መበ ህ በ ሃ ሽ ል ከዚህ በታች ለተሰጡት ቀጤ ዘዌ ጎነ ሦስቶች ያልተሰጡትን የጎን ርዝመት ፈልግጊ የኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ ትግበራ የኢኩሊድ ቴረምበምስል ላይ በጎነ ሦስት ውስጥ ከፍታ ጨደ ወደ ሰያፍ ጎን አበ ተሰምሮአል ጎነ ሦስት ላአበጨ ቀጠ ዘዌ መሆኑንና አለመሆኑን አሳይዩ ሀ ት አጂ በ ሐ አ ደ ጋ ጨ በ ጨ ምስል የአኩሊድን ቴረም እውነት የሚያደርጉ ጎነ ሦስቶች በትግበራ ላይ ቀጤ ጎነ ሦስት መሆናቸውን አስተውለፃሃልሻልእንዲሁም የአኩልድን ቴረም እውነት የማያደርጉት ቀጤ ጎነ ሦስት ያልሆኑት ናቸውበዚህ ላይ በመመሥረት የአኩሊድ ቴረም ዙር እንደሚከተለው ይገለጻል የኢኩድሊቴረም ዙር በጎነ ሦስት ሀለሐ ውስጥ ቁመት ሐደ ዐወደ ሰያፍ ጎን ሀለ የተሰመረ ነው አእንበል ምስል ተመልከትቺ ሥ ሰመ እና ረ ሪመ ከሆኑ ለሀለሐ ቀጤ ዘዌ ጎነ ሦስት ይሆናል ምስል የኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ ምሳሌ ምስል ላይ ላሀለሐ ቀጤ ዘዌ ጎነ ሦስት መሆኑን አሳይዩ ኋ ገ መፍትሄ ሠሕ ተረጃፕፖ ሀ ሀደእሀለ ሂ ሀሐ ደ ለደ ሀለ ን ለሐ ይህ የሚያሳየው በእኩሊድ ቴረም ዙር ሖ ገ ለ ለሀለሐ ቀጤ ዘዌ ጎነ ሦስት መሆኑን ነው ምስል ምሳሌ በምስል ላይ ላአበጨ ቀጤ ዘዌ ጎነ ሦስት ያልሆነ ነው ጨ ፅ አ ደ በ መፍትሄ ምስል አበ ይሆናልስለዚህ ሴረ»። ለሐያ መሆኑን ያሳያል ስለዚህ አበጨ ቀጤ ጎነ ሦስት አይደለም ሪጨ እና በደፍ አበ አኩል ቢሆኑ ኖሮ ቀጤ ጎነ ሦስት ይሆን ነበር ፓይታጎረስ ቴረምና ዙር መግቢያ ባለፈው ክፍል ውስጥ የኢኩሊድን ቴረም በቀጤ ዘዌ ጎነ ሦስት ላይ ተመልክተናልአሁን ደግሞ ይህን ሃሣብ በመጠቀም የፓይታጎረስ ቴረም አንመለከታለንየግሪክ የሂሣብ ምሑር የሆነው ፓይታጎረስ ከክርስቶስ ልደት በፊት በ ይኖር ነበር የንብብር ቁጥሮች መኖራቸው ለመጀመሪያ ጊዜ ተቀባይነት ያገኘው በፓይታጎረስና በተከታዮቹ ነበር የኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ ትግበራ አላማየቀጤ ዘዌ ጎነ ሦስት ላይ ሰያፍ ጎንና የአክናዶቹን ርዝመት በመስፈር የፓይታጎረስ ቴረም ማግኘት መሣርያዎች እስኩዌር ወረቀት ማስመሪያ ሜትርእና የስሌት መኪናካልኩለተር እርምጃዎች ሀቀጥለው የተሰጡትን ቀጤ ጎነ አራቶች የቁመት ርዝመት ር ወርድ ወ እና ሰያፍ ደ በሚሊ ሜትር ግምት ለካኪ የፀተኛ ክፍል የሒሳብ መጽሐፍ የክፍላችሁን የመሬት ወለል የክፍላችሁን ጥቁር ሠሌዳ ለ ሠንጠረዥ በደብተርህሸ ላይ በመገልበጥ ያገኘኸሁንሸሁን ውጤት ሙላዩ የ ሒሳብ መጽሐፍ የመሬት ወለል ጥቁር ሠሌዳ ር ወ ደ ሮወ ደ ሠንጠረዥ ሐ በሠንጠረዥ ላይ ያለውን ውጤት በመጠቀም በወእና በሯዎ መካከል ያለውን ዝምድና የሚገልጽ ዐረፍተ ነገር ጻፍል ሀ የቀጤ ጎነ ሦስት አክናዶች ርዝመትን በምስል እንደተሰጠው አስመስለህሽ ምስል የኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ በአስኩዌር ወረቀት ላይ ሣልይ ሀ ሳሜ ለ ሳሜ ሀ ሳሜለ ሳሜ ሀ ሳሜለ ሳሜ ሀ ሳሜለ ሳሜ ለ በጥያቄ ሀ ላይ የእያንዳንዱን ጎነ ሦስት ሰያፍ ጎን ረ ርዝመት በሚቀርበው ሜሊ ሜትር ግምት ለካኪ ሕበጥያቄ ለ ላይ በመለካት የተገኘውን ውጤት በሠንጠረዥ ውስጥ ሙላዩ ሀ ለ ሐ ሀጉለ ሑ ሠንጠረዥ መ በሠንጠረዥ ላይ የተሰጠውን ውጤት በመመልከት በዖ ያ እና በረ መካከል ያለውን ዝምድና አስተውልዩ ሠ ዝምድናቸውን የሚገልጽ ዐረፍተ ነገር ጻፍሬ ስለ ፓይታጎረስ ቴረም በጥልቀት ስትፈትሽ ስታስተሁል ቆይተሀልአሁን ደግሞ ቴረሙን ማረጋገጥ ታስተውሳላለህሽ ቀጤ ዘዌ ጎነ ሦስት ሀለሐ ቁመቱ ሐደ ወደ ሰያፍ ጎን ሀለ የተሰመረውን በምስል የተመለከተውን ውሰድጂ ከኢኩሊድ ቴረም ላይ ሪሰመ እና ሠዕመ መሆኑን ታውቃለህሽሸየዳግም ርቢዎቹ ድምር ምስለ የኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ ረፉሠቾ ሰመዕመ መ። ከፓይታጎርስ ቴረም ላይ ሥሪሥያ ምሳሌ የቀጤ ጎነ ሦስት አክናዶች ሳሜ እና ሳሜ ከሆኑ የሰያፍ ጎን ርዝመት ፈልግጊ መፍትሄ ረ ሠ በቀመር ሥ ራ ያ ውስጥ በማስገባት ያ ያ ይሆናል ስለዚህበ እና የሰያፍ ጉን ርዝመት ሳሜ ነው ምሳሌ የአንድ ቀጤ ጎነ ሦስት ስያፍ ጎን ርዝመት ሳሜ አና የአንድ አክናድ ርዝመት ሳሜ ከሆኑ የሁለተኛውን አክናድ ርዝመት ፈልግጊ መፍትሄፄ ምስል ተመልከትቺመ ኦ መፖ መ ህ የአክናድ ርዝመት ሳሜ ነው ምሳሌ የቀጤ ጎነ አራት ጎኖች ርዝመትና ወርድ ዉ ሬ ስፍር ሳሜ እና ሳሜ ከሆነ የሰያፉን ርዝመት ፈልግጊ መፍትሄፄ ቀጤ ጎነ አራት አበጨደ ጎኖች ፅ ሳሜ ጨ እና ጨያ ሳሜ ከሆነ አበጨ ቀጤ ጎነ ሦስት ነው ምስል ተመልከትቺ አጨ። ጸማ ዐኳጃሟ ደጨ ያሮ ዲያ እ ደጨ እ ጋዉኪሜ የሽ ደጨ ጻጸ ኮሜ ሀ ኪሜ ኪሜ የሀይቁ ግምታዊ አግድም ርቀት ኪሜ ነው የፓይታጎራስ ቴረም ዙር የጎነ ሦስት የጎን ርዝመት ዩንቶች የቀጤ ጎነ ሦስት ርዝመት መሆናቸውን አይተፃልሻአነዚህ ሦስቱ ቁጥሮች ሦስቱ የፓይታጎርስ ቁጥሮች ይባላሉበዚህ ክፍል ውስጥ ጠየ እና ዘ የጎነ ሦስት የጎን ርዝመት ከሆኑና መተፆያ እውነት የሚያደርጉ ከሆኑ ጎነ ሦስቱ ቀጤ ጎነ ሦስት ነው የኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ የቡድን ሥራ አላማ የጎነ ሦስት ምስል በመሳል እና ዘዌዎቹን በመስፈር የፓይታጎርስ ቴረም ዙር ማስተዋል ነው መሣሪያሜትር ማስመሪያ ጎኑ ቀጥታ የሆነ በትር ኮምፓስፕሮትራክተር የአፈጻጸም ሁኔታ ከዚህ በታች በተሰጡት ርዝመት በትርን አዘጋጅጂ ሀ ሳሜ ሳሜ እና ሳሜ ለ ሳሜ ሳሜ ሳሜ ሐ ሳሜ ሳሜ እና ሳሜ በጥያቄ ሀለ አና ሐ ላይ የተሰጡትን በትሮች በመጠቀም ጎነ ሦስቶችን መሥርትዊ በያንድንዱ ጎነ ሶስት ውስጥ ከሁሉ ጎን ፊት ለፊት የሚገኘውን ዘዌ ስፈርሪ የኛ ጥያቄ መልስ በመጠቀም የሦስቱ ፓይታጎረስ ቁጥሮችና ጎነ ሦስቱ መካከል ያለውን ዝምድና ግለጽጪ የፓይታጎርስ ቴረም ዙር የሁለት ጎኖች ርዝመት ዳግም ርቢ ድምር ከሦስተኛው ጎን ጎነ ሦሰት ርዝመት ዳግም ርቢ ጋር እኩል ከሆነ ጎነ ሦስቱ ቀጤ ጎነ ሦስት ይባላል በሌላ በኩል ሥ መ ዶ ከሆነ ሪጩጨ ። ሳሜ ሳሜ ምስል የኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ የቀጨ ጎነ አራት ጉርብትና ጎኖች ሳሜ እና ህ ሳሜ ከሆኑ የሰያፍ ጎን ርዝመት ስንት ነው። ምስል ሐ ምስል የኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ አንድ መንገድ በ ታጥፏአል። ሐ ሰ ሖ ሀ ሷ የፓይታጎረስ ቴረም ዙር በአንድ ጎነ ሦስት ውስጥ የሁለት ጠሕሐ ሰ ሕሐ ሀ ሐ ጎኖች ዳግም ርቢ ድምር ከሶስተኛ ሰያፍ ጎን ዳግም ርቢ ለ ጋር እኩል ከሆኑጎነ ሶስቱ ቀጤ ዘዌ ጎነ ሦስት ነው ሕሐ ሀ ለሀለሐ ቀጤ ዘዌ ጎነ ሶስት ና የ ሐ ፀ ከሆነ ሰይንሀ ከ ኮሳይን ሀ ታንጀንት ነ ለ ዘዌ ሀ እና ለ የቀጤ ዘዌ ጎነ ሦስት ሁለት አኪዩት ዘዌዎች ቢሆኑ ሀ ና ለ ማዕዘናዊ አሟይ ይባላሉ ለ ሕሐ በዚህ ሁኔታ ውስጥ ዥ ዥ ዥኛ ሣሮ የኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ ሳይን ሀ ኮሳይን ለ ኮሳይን ሀ ሳይን ለ የ እና ሳይን ኮሳይንና ታንጀንት አንደሚከተለው ይሆናል ሳይን ኮሳይን ታንጀንት እ ሳይን ኮሳይን ታንጀንት ጃ ሳይን ኮሳይን ታንጀንት ሃ ጥጥር ምስሎች ፒራሚድ አንድ የፒራሚድ ዓይነት በመሠረቱ ቅርጽ ተለይቶ ይታወቃል በዚሁ መሠረት ሦስት ጎናዊ ፒራሚድ አራት ጎናዊ ፒራሚድ አምስት ጎናዊ ፒራሚድ ስድስት ጎናዊ ፒራሚድ በመባል ይታወቃሉ ኮን ነቁጥ መመመየጎን ገፅታ ጎን የጎን ገፅታ መሠረት የኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ የክለሳ መልለመጃ የእያንዳንዱን ቀጤ ዘዌ ጎነ ሦስት ያልታወቁ ጎኖች ርዝመት ፈልግጊ ምስል ያልተሰጠውን ጎን ርዝመት በተሰጠው ቀጤ ጎነ ሦስት ውስጥ ፈልግጊ ሀ ሰ ጠጠ ፖር ዜ ጠ ጠጦጠሁሮኔ መ ሠ ጠ ር ሙጫዐመ ቸ የኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ የአንድ ካሬ የያንዳንዳቸዉ የጎን ርዝመት ሳሜ ከሆነ የሰያፉን ርዝመት ፈልግጊ የአንድ ካሬ ሰያፍ ርዝመት ሳሜ ከሆነ የእያንዳንዱን ጎን ርዝመት ፈልግጌ የአንድ ቀጤ አራት ጎን መጠን ሳሜ እና ሳሜ ነው ሰያፉን ፈልግጊ ቁመቱ ሜ የሆነ መስላል በቤት ግድግዳ ላይ ተደግፏል የመስላሉ አግር ከቤቱ ግድግዳ ሜ ቢርቅ የግድግዳው ርዝመት መስላሉ እስከ የተደገፈበት ቦታ ድረስ ፈልግጊ የሮምበስ ስያፎች ርዝመት ሳሜ አና ሳሜ ነው የሮምበሱን ዙሪያ ፈልግጊ የቀጤ ዘዌ ጎነ ሦስት ሰያፍ ጎን ርዝመት የአጭር ጎኑን ርዝመት በ ሳሜ ይበልጣል የሌላዉ ረጅም ጎን ርዝመት ሳሜ ቢሆን የጎነ ሶስቱን ዙሪያ የሚከተለውን ሀይቅ ርዝመት ፈልግጌ ሜ ሜ ፍ ምስል የፕሮጀክት ሥራ ቀጥተኛ ያልሆነ ስፍር በመጠቀም በአካባቢያችሁ የሚገኘውን ሀይቅና ወንዝ የጎን ርዝመት ፈልግጊጌ አመቺ በሆነ ቦታ በመቆምየፀ እና ጎነ ሦስት መስፈሪያ በመጠቀም የአንድ ምሶሶ ወይም ዛፍ ቁመት በምስል የ በተመለከተው መሠረት ፈልግጊ ጠ በመሬት ላይ ያለው ርቀትና መለካት የሚቻል ሲሆን ቀ ግን ሳይለካ በማስላት የሚገኝ ነው ሥላ ሙሠ ጠ ምስል የኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ የአንድ ስልክ ምሶሶ ቁመት ሜ ሆኖ ጥላው በመሬት ላይ ሜ የሚረዝም ከሆነ በምሶሶው ጫፍ ላይ ታስሮ በጥላው ጫፍ ላይ የተያዘ ገመድ ከመሬት ጋር የሚፈጥረውን ዘዌ አንግል ፈልግ የሚከተሉት የመሠረት ጎኖች ብዛት ያላቸው ፒራሚዶች ስንት የጎን ገፅ አላቸው።