Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
በየትኛው አህጉር ውስጥ ትኖራለህሸ። የመሬት ገፅ በየብስና ውሃማ አካላት ይከፈላል መሬት ሰባት ክፍለ ዓለማት ወይም አህጉራት አላት አህጉር ማለት ሰፊ የመሬት ምድር አካል ቸ ንፍቀ ክበብ የሚገኝ ሂማሊያ ተራሮች አካባቢ ሀ አውስትራሊያ ሐ አሜሪካ ካርታ አንስተህሽ ለ እስያ መ አፍሪካ የሚገኙበትን አካባቢ ቀለም ቀጥሎ ከተዘረዘሩት ጨዉማ የውሃ በመቀባት አሳይ አካል የቱ ነው። ሀ ኑቢያውያን ሐ አክሱማያውያን ለ ሱሙራውያን መ ሮማውያን ከጥንታዊ ግሪክ ማህበረሰብ በአገር ጉዳይ ላይ የመወያየት መብት የተሰጣቸው የትኞቹ ናቸው። ሀ የታችኛው ሸለቆ ለ መካከለኛው ሸለቆ ሐ የላይኛው ሸለቆ መ በሁሉም ሸለቆዎች የመሬት የመንቀጥቀጥ ኃይል የሚለካ መሣሪያ ሀ ሬክተር እስከል ለ ቴርሞሜትር ሐ ሴስሞግራፍ መ ባሮ ሜትር በተደጋጋሚ የፈነዳና የብዙውን ሕዝብ ሕይወት የቀጠፈ እሳተ ገሞራ የት አካባቢ የፈነዳ ነበር። ለ ከዚህ በላይ የተሰጠው ሬክታንግላዊ ካርታ ሳሜ ርዝመትን ሳሜ ወርድ አለው በዚህ ካርታ ላይ ያለው የካርታ ርቀት ስንት ነው። የሥነምህዳር ዕፅዋት የዱር አራዊትና ሞክሮቦች ከመኖሪያ አካባቢያቸው ጋር አካቶ የሚይዝ ነው በሥነ ምህዳር ውስጥ በሽታ ከአንድ ተክል ወደ ሌላ የተክሎች በሽታ በቀላሉ በፍጥነት ይተላለፋል በሰው ልጅ በተፈጠረው ሥነ ምህዳር በመረበሽ አፈር ተራቁቶ በቀላሉ በነፋስና በውኃ እንዲወሰድ ያደርጋል ዕፅዋቶች ተመንጥረው የተፈጥሮ ሚዛን በተዛባበት አካባቢ ዝናብ ወቅቱን ጠብቆ አይዘንብም በዚህ ምክንያት በምሥራቅ አፍሪካ አካባቢዎችም በስፋት በመስፋፋት ላይ ይገኛል ለምሳሌ በ የታተመው የተባበሩት መንግሥታት ጥናት እንደሚገልፀው የሰሐራ በረሃ ድንበርና ከበረሃው ጋር የተያያዙት የሶማሊያ ሱዳን በረሃዎች ባለፉት ዓመታት ውስጥ በመመዝገብ ለክፍል ተማሪዎች ማቅረብ በሚችሉበት ሁኔታ አጠናቅሩ በየቡድኑ የተገኘው ግኝት በክፍል ውስጥ መምህር በተገኘበት በማቅረብ ከዚህ በታች በተዘረዘሩ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ ሀ የአከባቢው ደን ሽፋን የቀነሰበት ምክንያት ለ በደን መጥፋት ጋር ተያይዞ በውኃ ሃብት አፈርና የዱር አራዊት ላይ የተፈጠሩ ችግሮች ሐ እነዚህ ሀብቶችን መልሶ ለማግኘት የተደረገው እንቅስቃሴ ውስጥ የአካባቢው ሕዝብ እያደረገ ያለው ተሳትፎ ምን እንደሚመስል በትቤት ውስጥ ምን በመሠራት ላይ እንደሚገኝ የአየር መበከል አየር እንዲበከል የሚያደርጉ ነገሮች ምንድን ናቸው።
ት አንፃ ር በስፋታቸው ከትልቅ ወደ ትንሽ ሲዘረዘሩ እስያ አፍሪካ ሰሜን አሜሪካ ደቡብ አሜሪካአንታርክቲካአውሮፓና አውስትራሊያ ናቸው እስካሁን ሰው የማይኖርበት የአንታርክቲካ ምክንያት አህጉሩ በግግር በረዶ መሸፈኑ ነዉ ከነዚህ ውስጥ ይህም የሆነበት በአገሮች ሳትከፋፈል እንደ አንድ ሀገር የምትታወቅ አህጉር ደግሞ አውስትራሊያ ናት የአህጉራት መገኛ የአህጉራትን መገኛ በሦስት ከፍሎች ማየት ይቻላል ይህንንም ሥዕል ተመልከትቺ እነዚህም ምዕራባዊ ንፍቀ ክበብ ምስራቃዊ ንፍቀ ክበብና መካከለኛ ይባላሉ ሰሜን አሜሪካና ደቡብ አሜሪካን የሚያገናኝ ጠባብ የውሃ አካል ፓናማ ቦይ ነው በምዕራባዊ ንፍቀ ክበብ ይመደባሌየፓናማ ቦይ የፓሲፊክና የአትላንቲክ ውቅያኖስን በማገናኘት የባህር አህጉር ነው ሁለቱም አህጉራት በር የተከፈተበት ቦይ ነው አውስትራሊያና እስያ ደግሞ በምሥራቃዊ ንፍቀ ክበብ ይገኛሉ አውሮፓአፍሪካና አንታርክቲካ ከሁለቱም ንፍቀ ክበቦች ድርሻ ስላላቸው መካከለኛ ተብለው ይመደባሉሌ አፍሪካና እስያን የሚያገናኝ የባህር ይህም እንደ ፓናማ በቁፋሮ የተከፈተ የባህር በር ነውስዊዝ ቦይ ሜዲቴራንያንና ቀይ ባህርን ያገናኛል ይህ የባህር በር የሩቅ በር የስዊዝ ቦይ ይባላል ምስራቅና ምዕራብ ሀገሮችን በቀላሉ ያገናኘ በር ነው ከሌሎች አውስትራሊያና አንታርክቲካ የአውሮፓና እስያ አህጉራት ስፋት ባለው የመሬት አካል ይገናኛሉ ሁለቱን ርቀው የሚገኙ አህጉራት ናቸው አህጉራት የሚለያይ የዑራል ተራራ የአውሮፓንና እስያን አህጉራት እንደ ድንበር ለመለየት የሚያገለግል ሠንሰላታማ ተራራ ነው የአህጉራት ቅርፅ የአህጉርን ቅርፅ አንድ ባንድ በጂኦሜትሪ ቁጥር በማስላት መናገር አስቸጋሪ ነው ይሁን እንጂ የተወሰኑ የጂኦሜትሪ ምስሎች አራት ጎን ሦስት ጎንና ክብ በማንሳት የትኛው አህጉር ለየትኛው ምስል እንደሚቀርብ መለየት ይቻላል ለምሳሌ የአፍሪካና ደቡብ አሜሪካ አህጉራትን ብንመለከት የሦስት ጎን ቅርፅ አላቸው አውሮፓና እስያ ዩሬሽያ በአንድነት ከአራት ጎን ቅርፅ ጋር ይቀራረባሉ የአህጉራት መልክዓ ምድርየመሬት አቀማመጥሁኔታ የሚከተሉት ናቸው እነዚህም ተራሮችኮረብታዎች ፕላቶዎችና ሸለቆ ተብለው በአራት ይመደባሉተራሮች በጣም ከፍታ ያላቸው ሲሆኑ አምባዎች ደግሞ ከፍታቸው ከተራራ በታች ሆኖ ከአካባቢው መሬት ከፍ ብለው የሚገኙ ናቸው ፕላቶዎችና ሸለቆ ሥፍራዎች ሰፊ ጠፍጣፋማ መሬት የያዙ ናቸው በሁለቱ መካከል ያለው ልዩነት ከፍታ ነው ፕላቶ ከፍታ ያለው መሬት ሆኖ አናት ላይ ሰፊና ጠፍጣፋ ነው ሸለቆ ደግሞ ጠፍጣፋና ሰፊ ሆኖ ግን ብዙም ከፍታ የለውም ሥዕል የመሬት አቀማመጥ የዓለም ትልቁ ተራራ ኤቨረስት ነው የኤቨረስት ተራራ በእስያ አህጉር በሂማሊያ ሰንሰለታማ ተራሮች ውስጥ ይገኛል በዚህ አካባቢ ብዙ ሰንሰለታማ ተራሮች ይገኛሉ የዓለም ዝቅተኛ ሥፍራም በእስያ ይገኛል ይህም በእስራኤልና ዮርዳኖስ ድንበር አካባቢ የሚገኝ ዴድ ሲ ነው ይህን የአህጉራትን ከፍተኛና ዝቅተኛ ሥፍራዎች ከሚከተለዉ ሠንጠረዥ ተመልከትቺ ሠንጠረዥ የዓለም ከፍተኛና ዝቅተኛ ሥፍራዎች ተ የአህጉር ስም ከፍታ ከባህርጠለል ጥልቀት ቁ በሜትር ዓሻ ተጉ በሜትር የተራራ ስም ከፍታ ስም እስያ ኤቨረት ሙት ባህር አፍሪካ ኪሊማንጃሮ ሃሳል ሐይቅ ሰሜንአሜሪካ አኮንካጉዋ ፀዐ ሙት ሸለቆ ደቡብ አሜሪካ ማኪንሊዩ ቨልደስ የመሬት ወሽመጥ አንታርክቲካ ቤንሰንማሲፍ ሆሊክ ኬዩን አውሮፓ ቢላንክተራራ ካስፒያን ባህር አውስትራሊያ ኮሽዊስክ አይሬ ሐይቅ ተራራ ከዓለም ዝቅተኛ ቦታ ሙት ባህርና ከፍታ ቦታ ሂማሊያ በተመለከተ ቀጥሎ የቀረበውን ገለጻ በማንበብ ለመረዳት ሞክርሪ ሙት ባህር በእስያ አህጉር በእስራኤልና ዮርዳኖስ አገሮች መሃል ይገኛል ይህ ሥፍራ ጥልቀቱ ከባህር ጠለል በታች ሜትር ነው በዓለም ላይ ካሉት የውሃ አካላት ውስጥ ከፍተኛ የጨው መጠን ይህም እስከ ይሆናል ገብቶ እዚያው ይቀራል የጨው ባህር ሕይወት ያላቸው ነገሮች የሉሌበትም አካባቢ ነፋስ ሞቃታማና ደረቅ ነው መካከለኛ ሙቀት ሲሆን የዝናብ መጠን በዓመት ከ ሚሊ ሜትር አይበልጥም በቅዝቃዜ ወቅት የሙቀት መጠን ከ እስከ ር ይሆናል ይህ የአየር ንብረት ለእርሻ ሥራ የማይመች መሆኑን ያሳያል ይሁን እንጂ በዓመት ወደ ሙት ባህር በሙት ባህር ተብሎ ይታመናል ውስጥ ይገኛል የዮርዳኖስ ወንዝ ሙት ባህር ምንም ዓይነት ሙት ባህር በመሆኑ እንደ ዓሣ ያሉ የሙት ባህር የሚመጡ ጎብፒዎች ቁጥር በርካታ ነው በዚህ አካባቢ ጎብዢሂ መስህብ የሆኑ ነገሮች በርካታ ናቸው ከነዚህ መካከል ዋና ዋናዎቹ ከጤንነት ጥናትና ምርምር ጋር የተያያዙ ጉዳዮች የሚጠቀሱ ናቸው ሀ ጤንነት ጋር በተያያዘ አካባቢው ከባህር ጠለል በታች በመሆኑ የአየር ግፊት እንዲጨምርና የአልትራቫዩሌት ጨረር እንዲቀንስ ያደርጋል የአየር ግፊት መጨመር መተንፈስ ለማይችሉ ሰዎች መፍትሔ ሊሆን እንደሚችል የአካባቢው ጥናት ያሳያል የአልትረቫዩሌት ጨረር መቀነስ በቆዳ ላይ ከሚታዩ በሽታ ያድናል የሚል እምነትም አለ በተጨማሪም ከፍተኛ ሙቀትና ጨዋማ ውሃ በአካል ላይ ከሚታዩ በሽታዎች ለመዳን ይጠቅማል ተብሎ ይታመናል ለ ከጥናት ጋር በተያያዘ ደግሞ ሰዎች ከተለያየ በሽታ ለመዳን ወደ አካባቢው እንደሚመጡ ተገንዝበሃልሻል ይህን ለማረጋገጥ በርካታ አጥሂዎች ደግሞ ወደ ሥፍራው ይሄዳሉሌ በተጨማሪ ስለማዕድናትና ሕይወት ያላቸውን ነገሮች ለማጥናትም ወደ አካባቢው ይሄዳሉ ይህን የጎብሂፒዎችን ጉዞ የተሳካ ለማድረግና አገልግሎት ለመስጠት እስራኤል ኪሉሜትር መንገድና ሆቴሎችንም ገንብታለች የሂማሊያ ሰንሰለታማ ተራራ ጫፍ ይህ ተራራ ከዓለም ከፍተኛ ቦታ መሆኑን ተገንዝበሃልሻል የከፍታው መጨመር ቅዝቃዜም እንዲጨምር ያደርጋል በመሆኑም በተራራው ጫፍ ላይ ሁልጊዜ የበረዶ ክምችት እንዲኖር ያደርጋል በዚህ ምክንያት በተራራ ጫፍ ተጠግተው የሚኖሩ ሰዎች የሉም አነስተኛ ቁጥር ያላቸው ሰዎች በኔፓል ፕላቶ አካባቢ በክረምት በረዶ በሚቀልጥባቸዉ ቦታዎች ይኖራሉ እነዚህ ሰዎች ድንች የሚያመርቱና በሬ መሰል እንስሳ ቦ የሚያረቡ ናቸው እስካሁን ድረስ ብዙ ጎብሂዎች ሂማሊያ ተራራ ጫፍ ላይ መውጣት አልቻሉም ይህም በሁለት ምክንያቶች ነው አንደኛ የተራራው ጫፍ ከፍታ ስላለው በጣም ቀዝቃዛ በመሆኑ ይህን ሁሉ ተቋቁመው በቆራጥነት ለመውጣት የሞከሩ ሰዎች ሞተዋል ሁለተኛው ደግሞ አመቺ የሆነ መንገድ ያለመኖሩ ነው መሬቱ ወጣ ገባ የበዛበት መሆኑና ውስብስብ በሆነ ደን በመሸፈኑ ሰዎች ተራራው ጫፍ ላይ መውጣት አልቻሉም በአጠቃላይ በዓለም የሚገኙትን ከፍታና ዝቅተኛ ቦታዎች ከላይ የተዘረዘሩ መሆናቸውን በትክክል አስተውልይ የተፈጥሮ ሁኔታዎች በሰው ልጅ አኗኗር ላይ የሚያመጡትን ተጽዕኖ ሁለቱን ቦታዎችሥፍራዎች በማነፃፀር ለይ የአለም ውሃማ አካላት በሁለት ይመደባሉ እነሱም ጨዉማናጨውየሌለው ውሃ ነው ጨዉማ ውሃ አካላት ታላላቅ ውቅያኖሶችና ባህሮች ናቸው ከውሃ አካላት ጨውማ ነው በሥዕል ላይ ያለውን ካርታ በማየት የዓለም ታላላቅ ውቅያኖሶች በስፋታቸው ቅደም ተከተል ዘርዝርሪ ሠንጠረዥ የአለም ትላልቅ ውቅያኖሶች ስፋትና ጥልቀት ተቁ የውቅያኖስ ስፋት አማካይ ከፍተኛ ጥልቀት ስም በስኩዌር ጥልቀት በሜትር ኪሎ ሜትር በሜትር ፓሲፊክ አትላንቲክ ሕንድ አንታርክቲክ አርክቲክ ከላይ ካለው ሰንጠረዥ ምን ተረዳህሸ። ላይ እያየህሸ ግለጽጭ ሀ እስያ ሐ አውስትራሊያ ለ በአውሮፓ መ አፍሪካ የዓለም ሕዝብ ዝቅተኛዉ የመማር ብቃት ይህን ትምህርት ተምረህሽ ካጠናቀክሽ በኃላ ዋና ዋና የዓለም ቋንቋ ግንዶችን ቤተሰቦች ትዘረዝራለህሸ አነስተኛ የቋንቋ ቤተሰቦችን ትለያለህሽ የሕዝብና የቋንቋዎች ስርጭት በማነፃፀር ታብራራለህሽ የቋንቋዎችን ግንኙነት ትናገራለህሽ የዓለም ዋና ዋና ቋንቋዎች ቋንቋ ምን እንደሆነ ታውቃለህሸ። በሁሉም የአለም አካባቢዎች የሕዝብ ሥርጭት ተመሳሳይ አይደለም በአንዳንድ የዓለም ክፍሎች በጣም ብዙ ሕዝብ ይኖራል ይህም ሊሆን የቻለው ለአኗኗር አመቺ ሁኔታዎች ስላሉ ነው አመቺ የኑሮ ሁኔታዎች በሌሉበት አካባቢዎች ደግሞ ሕዝብ ተበታትኖ ይኖራል ሕዝብ ተበታትኖ የሚኖርባቸው የዓለም አካባቢዎች ቀዝቃዛማ አካባቢዎች በአርክቲክ መስመር ዙሪያ የሚገኙ ግሪንላንድቱንዱራና አላስካ ብዙውን ጊዜ በበረዶ የተሸፈኑ ናቸው ሰሜን ካናዳ ሳይቤሪያና ሂማሊያ ተራራዎች አካባቢ ቀዝቃዛማ ስለሆኑ ሰው በብዛት አይኖርባቸውም ሞቃታማ በረሃ አካባቢዎችእነዚህ በአብዛኛዉ ሞቃት በሆኑ አካባቢዎች ውስጥ ይገኛሌ ለምሳሌ የሰሃራ በረሃና የካላሃሪ በረሃ በአፍሪካ ውስጥ የሚገኙ ሲሆን የጎቢና ሞንጎሊያ በረሃዎች ደግሞ እስያ ውስጥ ይገኛሉ አታካማ በደቡብ አሜሪካ ይገኛል አውስትራሊያም ሰፊ ሞቃታማ በረሃ አላት በነዚህ አካባቢዎች ትልቁ ችግር የውሃ ወይም የዝናብ እጥረት ነው ስለዚህ በአንድ ኪሎ ሜትር ከአምስት ሰው በታች ሰፍረው ይገኛሉ ጥቅጥቅ ደን አካባቢዎች በምድርወገብ አካባቢ የሚገኙ የኮንጎና አማዞን ደኖች ሰዎች ተበታትነው የሚኖሩባቸው ናቸው ሕዝብ በአማካይ ተጠጋግቶ የሚኖርባቸው አካባቢዎች ሞቃታማ የሣር ምድርና መካከለኛ ላትቲዩድ በዚህ አካባቢ የሚኖሩ አርብቶ አደሮች ሲሆኑ ከውሃ እጥረት የተነሳ ሰው በብዛት አልሰፈረባቸውም ይሁን እንጂ የሕዝብ አሰፋፈር ቁጥር ከሞቃታማ በረሃ ይበልጣል በመካከለኛ ሐሩር አካባቢዎችም መጠነኛ ዝናብና ለም አፈር ስለሚገኝ መካከለኛ መጠን ያለው ሕዝብ ሰፍሮ ይገኛል የሕዝብ ጥግግት ያላቸው አካባቢዎች ለም አፈር በቂ ዝናብና የተመቻቸ የሙቀት መጠን ያላቸው አካባቢዎች ከፍተኛ የሕዝብ ጥግግት የሚታይባቸው የዓለም ክፍሎች ናቸው እነዚህም ምሥራቅና ደቡብ ምሥራቅ እስያ ቻይና ሕንድ ጃፓን ደቡብ ኮሪያ ባንግላድሽሸና ሲንጋፖር ጃቫ ደሴቶች ብዙ ሕዝብ አላቸው አውሮፓ ውስጥ ኔዘርላንድ ጀርመንና ብሪታንያ በአፍሪካ ሞሪሸስ ደሴት መግረብ ሰሜን ምዕራብና የምሥራቅ አፍሪካ ከፍተኛ ቦታዎች እንደ ናይል ሸለቆ የጃቫና ደሴቶች ከፍተኛ አካባቢዎች ብዙ ሕዝብ ይኖርባቸዋል ሥዕል የዓለም ሕዝብ ስርጭት ቭሓወበጦ የማረጋገጫ ተግባር የዓለምን ካርታ በደብተርህሸ ላይ ካነሳህሸ በኋላ ሀሞቃታማ በረሃ አካባቢዎችሰሃራካላሃሪአታካማኮሎራዶና አዉስትራሊያ ለ ቀዝቃዛማ አካባቢዎችግሪንላንድቱንድራና ሳይቤሪያየሂማሊያ ተራራ ጫፍ ሐ ጥቅጥቅ ደን አካባቢዎች ኮንጎና አማዞን መ የምሥራቅና ደቡብ ምሥራቅ እስያ አገሮች ሠ የናይል ሸለቆና የጃቫ ደሴት የተለያዩ ቀለም በመቀባት አሳይዩ በካርታ ላይ ቀለም በቀባሃቸውሸው አካባቢዎች ሀ ሕዝብ ተራርቆ የሚኖርባቸው ለ መካከለኛ የሕዝብ አሰፋፈር ያላቸውና ሐ ሕዝብ በከፍተኛ ጥግግት የሚኖርባቸውን ለይዩ ለህዝብ ስርጭት መለያየት ምክንያቶች በሕዝብ ስርጭት ላይ ተጽዕኖ የሚያደርሱ ተፈጥሮኣዊና ሰው ሠራሽ ሁኔታዎች ምንድናቸው። በቡድን ከተወያያችሁ በኃላ ዘገባ አቅርቡ የአየር ንብረት የአፈር ለምነት ማዕድናት የሚወጡባቸው አካባቢዎች ዘመናዊ ኢንዱስትሪ የተስፋፋባቸው አካባቢዎች በሕዝብ ስርጭት ላይ ተጽዕኖ የሚያመጡ በርካታ ምክንያቶች አሉ ከነዚህም በጣም ወሳኝ የሆኑት የአየር ንብረት የአፈር ለምነት የመሬት አቀማመጥ የማዕድናት ስርጭትና የኢንዱስትሪ መስፋፋት ናቸው ሀ ተፈጥሮአዊ ሁኔታዎች የአየር ንብረት ሞቃትና በቂ ዝናብ ያላቸው አካባቢዎች ሕዝብ በብዛትእንዲኖር የተመቻቸ ሁኔታዎችን ይፈጥራሉ የሙቀትና ዝናብ መጠን በቂና ተመጣጣኝ የሆኑ አካባቢዎች ለሕዝብ ኑሮ ምቹ ስለሆኑ ከፍተኛ የሕዝብ ስርጭት አላቸው እነዚህ ሥፍራዎች እና ሰሜን ኬክሮስ የሜገኙ ናቸው ቀዝቃዛማ የመሬት ዋልታዎችና በአቅራቢያቸው የሚሜገኙ አካባቢዎች ደግሞ ለኑሮ አመቺ አይደሉሌም በተመሳሳይ ሁኔታ የሞቃት በረሃ ክልል ከፍተኛ የዝናብ እጥረት ስላለው ለኑሮ አመቺ አይደለም ስለዚህ በቀዝቃዛማና ሞቃታማ አካባቢዎች ሕዝብ በብዛት አይኖርባቸውም የሕዝብ አኗኗር ሁኔታ ቀዝቀዛና ሞቃታማ አየር ያላቸው አካባቢዎች እንዲሁም እርጥብ ሞቃት አካባቢዎችን ምሳሌ ወስደን እንመልከት የኢንዩት ቤተሰብ ይህ ስም እስኪሞ ከሚባል ተቀይሮ በ አላስካ ባሮው ከተማ በተደረገው ስብሰባ ላይ የተሰየመ ነው የኢንዩት ሕዝብ በአርክቲክ ዋልታ አካባቢ አላስካ ሰሜን ካናዳ የግሪንዊች ደሴትና ሰሜን ሳይቤሪያ ውስጥ የሚኖሩ ናቸው ይህ ሕዝብ ሰፊ ቦታ ይዞ በሚኖረው አካባቢ ትላልቅ የቤተሰብ ቋንቋ ላይ ተመሥርቶ በተለየ ስም የሚጠራና የተለያየ ቋንቋ የሚናገር ነው የኢንዩት ሕዝብ ቁመታቸው ሴንቲሜትር ሲሆን የሚኖሩት አርክቲክ መስመር አካባቢ በጣም ተራርቀው ነው ምግባቸውን የሚያገኙት በውቅያኖስ ውስጥ የሚኖሩትን እንስሳት በማዳን ነውየእንስሳትን ሥጋ ጠብሰው አቀዝቅዘው ወይም አድርቀው ይመገባሉ እነዚህም እንስሳት ዓሣ ስል ዓሣ ነባሪና ሌሎችም ሲሆኑ ሌሎችም በበጋ የበረዶ ክምችት በሚበዛበት ወቅት አዘዉትረዉ የሚመገቡት የሲል ሥጋ ነው የውሾች ምግብም የሲል ሥጋ ነው በተጨማሪም በውሻ የሚጎተት ሰረገላ ልብስ ድንኳን በክረምት ሙቀት ወቅት የሚኖሩበት ለመብራት የሚሆን ነዳጅና ሙቀት ሰጭ ነገሮች ከሲል ቆዳና ጮማ ይሠራል ሌሎች በዚህ አካባቢ የሚገኙት የሚታደኑ እንስሳት የፓላር ድብ ቀበሮ ጥንቸልና አእዋፍ ናቸው የአርክቲክ ድብ አውራርስ የአርክቲክ ቀበሮ የአርክቲክ ጥንቸል ሥዕል የቀዝቃዛማ አየር ንብረት አካባቢ እንስሳት የኢንዩት ሕዝብ በቅዝቃዜ ወቅት ኢግሉ በሚባል መጠለያ ውስጥ ይኖራሉ ይህም መጠለያ ከበረዶ ግግር የተሠራ ነው ሀ የክረምት ወቅት ድንኳን ለ የኢግሉ ቤት ግንባታ ሥዕል የኢንዩት ሕዝብ መጠለያ የቱዋረግ ሕዝብ ቱዋረጎች በሞቃታማ ሰሃራ በረሃ አካባቢ የሚኖሩ ሕዝቦች ናቸው ሰሃራ በረሃ በአፍሪካ የሚገኝ ሲሆን ስፋቱ ሚሊዩን ስኩዬር ኪሎ ሜትር ይሆናል ይህ በረሃ በስፋቱና በሙቀቱ ከዓለም አንደኛ ነው ሰሃራ በረሃ ከፍተኛ ሙቀት አለው ግን ዝናብ የለውም በዓመት የሜገኘው አማካይ የዝናብ መጠን ሚሊ ሜትር አይበልጥም በዚህ አካባቢ ቱዋረጎች በማሊ ኒጀር ቡርኪናፋሶና አልጄሪያ በረሃ አካባቢዎች ተሰራጭተው ይኖራሉ እነዚህ ሕዝቦች አርብቶ አደሮች ሲሆኑ ፍየል በግና ግመል ያረባሉ ሞቃታማ በረሃ ለግመል ተስማሚ ነው ግመል ያለ ውሃ ለ ቀናት መቆየት የሚችል እንስሳ ነው በአሁኑ ጊዜ በሞቃት በረሃ ውስጥ የውሃ ኩሬ ኦስስ በሚገኝበት አካባቢ እርሻ ተጀምሯል በዚህ አካባቢ ሰዎችም በቋሚነት እየኖሩ ናቸው የበረሃ ውሃን ተጠቅመው የመስኖ እርሻ ማስፋፋት ጀምረዋል የአፈር ለምነትና የመሬት አቀማመጥ ለመኖሪያና ለእርሻ ምርት አመች በሆኑ ዝቅተኛ አካባቢዎች ላይ ሕዝብ በጥግግት ይሰፍራል ለምሳሌ በሕንድ አገር የጋንጅስ ወንዝ ሸለቆና በግብፅ የናይል ሸለቆ ውስጥ ሕዝብ በጥግግት ሰፍሮ ይገኛል በሌላ በኩል ቀዝቃዛማና ከፍተኛ ውጣ ውረድ የሚበዛበት ሂማሊያ አካባቢ ሕዝብ በብዛት አይኖርበትም ለ ማህበራዊ ሁኔታዎች ማዕድን ማውጣት ማምረት ማዕድናት በሚገኙበት አካባቢዎች ሕዝብ በብዛት ሰፍሮ ይገኛል ይህም የሆነበት ምክንያት ሕዝብ የሥራ ዕድል ለማግኘት ሲል በብዛት ይሰፍርበታል ለምሳሌ ነዳጅ በሚወጣበት ደቡብ ኩዌት ሕዝብ በብዛት ይኖርበታል የኢንዱስትሪ መመሥረት የኢንዱስትሪ መስፋፋት የሥራ ዕድል ይፈጥራል ስለዚህ ዘመናዊ ኢንዱስትሪ የተስፋፋባቸው አካባቢዎች ምዕራብ አውሮፓ ሰሜን ምሥራቅ አሜሪካና ምሥራቅ እስያ ሕዝብ በብዛት ይኖራል ይህን የሕዝብ ብዛት ለመገንዘብ ከዚህ በታች የቀረበውን የሙምባይ ከተማ ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ አንብብ ሙምባይ በሕንድ አገር የምትገኝ ከፍተኛ ሕዝብ የሚኖርባት ከተማ ነች ሙምባይ ቦምቤይ በመባልም ትታወቃለች የሙምባይ አካባቢ ቤተሰብ በምዕራብ ሕንድ አገር አረቢያ ባህር ጠረፍ ዝቅተኛ በሆነ በአካባቢ ይኖራሉ ሙምባይ የንግድ ትራንስፖርትና እንዱስትሪ ማዕከልም ናት በዓለም ላይ ከታወቁት ወደቦች አንዷ በመሆን በማገልገል ላይ ትገኛለች ሙምባይ በሞቃታማ ክልል የምትገኝ ሲሆን አማካይ የሙቀት መጠን ዲግሪ ሴንቲግሬድ ይሆናል የዝናብም መጠን በአማካይ በዓመት ሚሊ ሜትር ታገኛለች ስለዚህ ለእርሻ በተለይም ለጥጥ ምርት በጣም ምቹ ነች እነዚህ ሁኔታዎች ሁሉ ለሙምባይ ከተማ ዕድገት ምቹ ሁኔታዎችን ፈጥረውላታል ሕንድ ውስጥ ሙምባይ ከኒውዴሊ ከተማ ተከትላ በሁለተኛ ደረጃ ላይ ትገኛለች ለዚህች ከተማ ዕድገትና መስፋፋት ምክንያት የሆኑት የአየር ንብረት ምቹ መሆን ለም አፈር ዝቅተኛ የባህር ጠረፍ ንግድና ኮንስትራክሽን ምቹ መሆን ናቸው የፖለቲካዊ ሁኔታዎች ፀጥታና ሰላም ባለበት አካባቢ ሕዝብ በብዛት ይኖራል መረጋጋት በሌለበትና በጦርነት ከምትተራመስ አገር ውስጥ ደግሞ ሕዝብ ተሰዶ ይወጣል በአጠቃላይ በዓለም ሕዝብ ስርጭት ላይ ተጽዕኖ የሚያመጡ መልከዓምድር የአየር ንብረት ማኅበራዊና ፖለቲካዊ እንቅስቃሴ ናቸው እነዚህን ጉዳዮች አንድ በአንድ ምሳሌ በመስጠት እንዴት በሕዝብ ስርጭት ላይ ተጽዕኖ እንደሚያመጡ በቡድን ተወያይታችሁ ዘገባ አቅርቡ መልመጃ ሀ አጫጭር ጥያቄዎች የዓለም አካባቢዎች መ ወጣ ገባ የመሬት አቀማመጥ የተነሳ ሀ ቀዝቃዛማ ሰው ተራርቆ የሚኖርበትን ለ የዝናብ እጥረት ምክንያቶች ሐ ጥቅጥቅ ደን ጻፍፊ ሕዝብ በአንድ አካባቢ በብዛት እንዲኖር የሚያደርጉትን ቢያንስ ሦስቱን ፃፍፊ የዓለም ታላላቅ ሃይማኖቶች ሃይማኖት ማለት ምን ማለት እንደሆነ ታወቃለህሸ። የምዕራፉ ማጠቃለያ የምንኖርባት ዓለም ሰባት አህጉራትና ውሃማ አካል አላት ሰባቱም አህጉራት በቅርፅ በስፋትና በመልካዓምድር የተለያዩ ናቸው በዓለም በስፋት አንደኛ ትልቅ ተራራና ሰርጋዳ መሬት የሚገኘው በአስያ አህጉር ነው ውሃማ የዓለም አካላት ውቅያኖሶች ባህሮች ሐይቆችና ወንዞች ናቸው በምድር ገፅ ላይ ካለው ውሃ በውቅያኖስና ባህር ውስጥ ይገኛል የውቅያኖስና የባህር ውሃ ጨውማ ነው የወንዝና ሐይቅ ውሃ ደግሞ ጨው የሌለው ነው በተለያየ የዓለም አካባቢ የሚኖሩ ሕዝቦች የተለያዩ የቋንቋ ቤተሰብ ይናገራሉሌ ከጥንታዊ ሥልጣኔዎች የታወቁት ግሪክ ሮም ቻይና ፋርስና ኢንካ ነበሩ ጥንታዊ ሥልጣኔዎች ለዘመናዊው ኤኮኖሚያዊ ዕድገት ለእንዱስትሪና ማህበራዊ አገልግሎት መሠረት ጥለዋል ከካፒታልዝም ዕድገትና ከእንዱስትሪ መስፋፋት ጋር ተያይዞ የጥሬ ዕቃ የገበያ ፍላጎት አውሮፓውያንን ወደ ቅኝ ግዛት ፉክክር እንዲገቡ አድርጓል በዚህም ምክንያት በርካታ አገሮች በቅኝ ግዛት ሥር ወድቀዋል አንደኛዉና ሁለተኛዉ የዓለም ጦርነት በብዙ ሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች እንዲሞቱና በርካታ ሀብት እንዲወድም ምክንያት ሆነዋልበኛው ክፍለ ዘመን ቅኝ ገዥዎች ጥሬ ዕቃ ርካሽ የሰው ጉልበትና ገበያ ለማግኘት አፍሪካን ቅኝ ግዛት አድርገዋል ኢትዮጵያና ላይቤሪያ ግን ነፃነታቸውን ጠብቀው የቆዩ አገሮች ነበሩ የአፍሪካ ሕዝቦች ፀረ ቅኝ ግዛት ትግል ቢያካሄዱም ከዘመናዊ የጦር መሣሪያ እጥረት የትግል ቅንጅት ማጣትና የእርስ በርስ ጦርነት የተነሳ ትግሉ አልተሳካም ቅኝ ገዥዎችን በመከላከል የተሳካላት ኢትዮጵያ ብቻ ነበረች ይህም በአድዋ የተገኘ ድል ነበር ቦዩምለፈፍ ማጠቃለፀ ጥቦፀቁቄወች ክፍል የሚከተሉትን ጥያቄዎች ትክክል የሆነውን እውነት ትክክል ያልሆነውን ሐሰት ብለህሽ መልስሸ ሥልጣኔ የተጀመረው የሰው ልጅ እንስሳትን ማላመድና ተክሎችን ተክሎ ማምረት ሲጀምር ነበር የማንኛውም ሃይማኖት ተከታዮች በተፈጥሮም ሆነ በሃይማኖት መመሪያ ተመሳሳይ አስተሳሰብ አላቸው የሕዝብ ስርጭት የሚወስኑ የአየር ንብረትና የአፈር ለምነት ብቻ ናቸው ሙምባይ በህንድ አገር በቱርስት መስህብነት የምትታወቅ ከተማ ናት የኢንዱስትሪ አብዮት ከ የተካሄደው በምሥራቅ እስያ አገሮች ነበር ለቅኝ አገዛዝ መጀመር መሠረት የሆነው የካፒታሊዝም ሥርዓት ዕድገት ነው የዓለም መንግሥታት ማህበር የተቋቋመው ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት በኃላ ነበር ማጂ ማጂ የጀርመን ቅኝ ገዥዎችን በመቃወም በታንጋኒካ የተካሄደ ፀረቅኝ አገዛዝ ትግል ነበር ክፍል ከሚከተሉት አራት አማራጮች ትክክለኛውን መልስ ምረጥጪ እስያና አፍሪካ አህጉራት እንዲሁም የሜዲቴራኒያንና ቀይ ባህርን የሚያገናኝ ሰው ሠራሽ ቦይ የቱ ነው። ጅ መ ጭመ የነፋስ አቅጣጫ ሥዕል በርከን በአጠቃላይ አፈር ከሚጠርግበት ቦታ ላይ ያለዉ አፈር እየሳሳ ለምነቱን ያጣል በዚህ ምንክያት የእርሻ ምርት እየቀነሰ ይመጣል በሌላ በኩል የተጠረገው አፈር የሚከማችበት አካባቢ የአፈር ጥልቀትና ለምነት እየጨመረ ይሄዳል ከዚህ ዓይነት አፈር የሚገኝ የእርሻ ምርት በጥራትም ሆነ በብዛት አብላጫነት አለው በወራጅ ውኃ የመጠረግና የሚከማች አፈር ለማወቅ የአዋሽ ወንዝ ወሰደን እንመልከት የአዋሽ ወንዝ በላይኛው ፈለግ ላይ በትናንሽ ጅረቶች የውኃውን ይዘት መጠን እያሳደገ ይሄዳል የነዚህ ትናንሽ ጅረቶች መነሻ የደንዲ የዳዎናየኤጀሬ ወረዳዎች ውስጥ የሚገኙ ተራሮች ነው እነዚህ ጅረቶች የሚፈሱባቸው ተራሮች ከሁለት አስርተ ዓመታት በፊት በትላልቅ ደኖች የተሸፈኑ ነበሩ በአሁኑ ወቅት በተራሮቹ ላይ የነበሩት ዕፀዋት እየተመነጠሩና እየወደሙ ስለመጡ ከእርሻ የሚገኝ ምርት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየቀነሰ መጥቶአል በአንድ አንድ አካባቢዎች ደግሞ መሬት ከጥቅም ውጭ ሆኖአል የአዋሽ ወንዝ ከተራራዎቹ የጠረገውን አፈር ሩቅ አካባቢ አይወስድም በአጭር ኪሜ ርቀት ላይ በሚገኘው ሜዳ ላይ መጣል ይጀምራል ከፍንፍኔ ወደ ወልሶ አቅጣጫ አዋሽ በልኦ በሚባል አካባቢ በክረምት ወቅት ሰፊ መሬት ሸፍኖ ይታያል ከላይ ጠርጎ ያመጣውን አፈር በዚህ አካባቢ ላይ ያከማቻል ክረምት አልፎ ዝናብ እየቀነሰ ሲመጣ በሜዳ ላይ የተዘረጋው ውኃ አፈሩን አራግፎ ወደ ወንዙ ይመለሳል የአካባቢው አርሶ አደሮች ውኃ በሸሸ ቁጥር እየተከተሉ ውኃው ባራገፈው አፈር ላይ የተለያዩ ሰብሎችን እያመረቱ ኑሮአቸውን ይገፋሉሌ የአካባቢው አርሶ አደሮች ከሚያመርቱ ሰብሎች ዋና ዋና የሆኑት ምስር ሹምቡራ ጓያጤፍ ናቸው አርሶ አደሮቹ በአጭር ጊዜ ውስጥ የሚያገኙት ምርት በብዛትም ሆነ በጥራት የላቀ ደረጃ ያለው ነው በዚህ ሁኔታ አፈር የተጠረገባቸው አካባቢዎች የሚኖሩ አርሶ አደሮች ደግሞ የእርሻ ምርታቸው በዝቅተኛ ደረጃ ላይ ይገኛል ተግባር የማረጋገጫ ተግባር ከዚህ በታች የቀረበልህንሸን ተግባር የሚታዉቅቂ ከሆነ በራስህሸ ሥራሪ የማታውቀውቂው ነገር የገጠመህሸ ቦታ ላይ በዚያ አካባቢ ረዥም ጊዜ የኖረ ሰው ፈልገህሸ በመጠየቅ ሥራህንሸን አከናውንሂ በትቤት አቅራቢያ የሚገኘውን ተራራ ስም ጻፍፊ በተራራው ላይ የነበረውንና አሁን ያለውን የደን ሁኔታ የሚያወቅ ሰው በመጠየቅ ጻፍፊ ከዚህ ተራራ ላይ ደን ወድሞ ከሆነ ሀ በተራራው ላይ የነበሩ የዛፎች ዓይነት ለ በደኑ ውስጥ የነበሩ የዱር አራዊት ዓይነት ሐ በአካባቢው የሚኖር ሕዝብ ከአካባቢ እያገኘ የመጣ ጥቅም መ የደን መጨፍጨፍ በነዋሪው ላይ ያደረሰ ችግር ካለ ጻፍፊእንደ ችግር ትኩረት ሰትተህሸ የሚትጽፈዉፊዉ በሚከተሉት ላይ ነዉ የውኃ መገኘት ለተለያዩ ጥቅም የሚውሉ ዛፎች መገኘት የአፈር ለምነት ወዘተ በደን ዛፎች መመንጠር ምክንያት የአፈር መጠረግና መጓጓዝ ተከስቶ ከሆነ ችግሩ የሚፈታበት ሁኔታ ላይ ጻፍፊ የመሬት ውስጣዊ ኃይሎች በሰው ኑሮ ላይ የሚያስከትሉት ዝቅተኛው የመማር ብቃት የዚህን ርዕስ ትምህርት ተምረህ ካጠናቀክሸ በኃላ ከመሬት ውስጥ ተነስተው የመሬትን ገጽ የሚቀይሩ ኃይሎች ትዘረዝራለህሽ ከመሬት ውስጥ የመነጩ ኃይሎች የመሬትን ገጽ በመቀየር በሰው አኗኗር ላይ የሚያስከተሉትን ተፅዕኖ ታብራራለህሽ መነሻቸው ከመሬት ውስጥ ሆኖ ከመሬት ውስጥ መንጭተው የመሬት ገጽ የሚቀይሩ ኃይሎች ብዙ ናቸው ከእነዚህ ውስጥ እሳተ ገሞራ የመሬት መንቀጥቀጥ የመሬት መሰንጠቅና የመሬት መተጣጠፍ በዚህ ትምህርት ቀርበውልሃልሻል እሳተ ገሞራ እሳተ ገሞራ ማለት ምን እንደሆነ መግለፅ ትችላለህሸ። ይፈጠራል በተሰነጠቀው መሬት መሀል ሥር የሚገኘው ድንጋይ ሲሰባበር በመካከል የቀረው መሬት ደግሞ በመንሸራተት ወደ ታች ይሰምጣል በዚህ ዓይነት ወደ ታች የሰመጠ መሬት ስምጥ ሸለቆ ይባላል በዚህ ዓይነት ከተፈጠሩት ስምጥ ሸለቆዎች ውስጥ ትልቁ በምሥራቅ አፍሪካ የሚገኘው ነው ይህ ሸለቆ ከደቡብ ምዕራብ እሲያ ከሶሪያ ተነስቶ እስከ ሞዛምቢክ የተዘረጋ መሬት መሆኑን ባለፈው ትምህርትህሸ ተምረሃልሻል ይህ ታላቁ የምሥራቅ አፍሪካ ስምጥ ሸለቆ በአንድ ጊዜ የተፈጠረ አይደለም የቅርፊተ መሬት የማዕከለ መሬት ንብርብር ለብዙ ሚልዮን ዓመታት መሳሳብና መገፋፋት ውጤት ነው ቅርፍተ መሬት ሊቶሰፈር የሚባል ጠንካራ አካል አለው ይህም ኪሜ የሚሆን ውፍረት አለው በሊቶሰፈር ሥር አስተኖስፈር የሚባል አካል እናገኛለን አስተኖስፈር ኪሜ ውፍረት አለው በከፍተኛ ሙቀት የተነሳ በአስተኖስፈር ውስጥ የሚገኙ ነገሮች የከፊል ፈሳሽነት ባሕርይ አላቸው በአስተኖሰፈር ውስጥ የሚፈጠር ንቅናቄ በከፍተኛ ኃይል ወደ ላይ በመምጣት ሊቶሰፈርን ይጋፋል የሊቶሰፈር አካል በጣም ጠንካራ ስለሆነ መታጠፍ አይችልም በመሆኑም በቀላሉ ይሰባበራል አንዳንድ ጊዜ ከታች ወደ ላይ የሚገፋ ኃይል እየተዳከመ በመሄድ ኃይሉን ወደ ውጭ መልቀቅ ይችላል ይህ ሁኔታ በተፈጠረበት አካባቢ መሬት ተቆርጦ ወደ ውስጥ መስመጥ ይችሳላል የምሥራቅ አፍሪካ ስምጥ ሸለቆ በዚህ ሁኔታ የተፈጠረ ነው በስምጥ ሸለቆ አካባቢ የሚገኝ መሬት በአሁኑ ወቅትም ቢሆን ከዚህ እንቅስቃሴ ነፃ አይደለም አልፎ አልፎ በዚህ አካባቢ የመሬት መንቀጥቀጥ ይከሰታል ከዚሁ ስምጥ ሸለቆ ጋር ተያይዘው በመሬት ላይ የተፈጠሩ ብዙ ነገሮች አለሉ ከእነዚህ ውስጥ ጥቂቶቹ በግራና ቀኝ በኩል ቀጥ ያሉ የሸለቆው ሸንተረሮችና የብሎክ ተራሮች ከ ከሀበበ ፍልውኃ በጋዝ መልክ የሚወጣ ነገር ለመጥቀስ ይቻላል የመሬት መተጣጠፍ የመሬት መተጣጠፍ ዝቅጠት አለት ባለበት አካባቢ ይከሰታል ይህ የመሬት አካል እንደ እሳተ ገሞራና የመሬት መንቀጥቀጥ በመሬት ውስጥ በሚመነጨው ኃይል ይፈጠራል ይሁን እንጂ በዚህ አካባቢ እንደ እሳተ ገሞራ ፈንድቶ በገጸ ምድር ላይ የሚከማቹ ነገሮች አይታዩም ወይንም ደግሞ መሬት ተሰባብሮ የሚሰነጠቅም ሆነ ተቆርጦ የሚሰምጥ አካልም አይከሰትም በዚህ አካባቢ መሬት ወደ ላይ በመገፋት ተራራ ይፈጥራል ለተራሮች ወደ ላይ መገፋት የሆኑ ኃይሎች የሚገፋፉ ኃይሎች ናቸው ከፍተኛ ኃይል ያለበት አካባቢ ትልቅ ተራራ ይፈጠራል በምሥራቅ አፍሪካ በዚህ መልክ የተፈጠረው ተራራ በኡጋንዳና ኮንጎ መካከል የሚገኝ የሩዋንዞሪ ተራራ ነው በአጠቃላይ የእሳተ ገሞራ ፍንዳታ የመሬት መሰንጠቅ የመሬት መንቀጥቀጥና መተጣጠፍ የሚፈጠሩት በመሬት ውስጣዊ ኃይሎች ናቸው እነዚህ ሁኔታዎች በሚከሰቱበት አካባቢዎች የመሬት መንቀጥቀጥ ይገኛል እነዚህ ከመሬት ውስጥ መንጭተው የመሬት ገጽ የሚቀየሩ ኃይሎች በሰው ልጅ ላይ ከፍተኛ ችግር ያደርሳሉ ለምሳሌ በመሬት መንቀጥቀጥ ምክንያት የመኖሪያ ቤቶችና ሕንፃዎች ይፈርሳሉ የሰው ኑሮ ይናጋል በገሞራዊ ፍንዳታም በመሬት ላይ የሚከማቹ ነገሮች ብዙ ሕይወትን ያወድማል ንብረት ያጠፋል ወዘተ በሕይወት የተረፉ ነገሮችም ከአደጋ ለማምለጥ አካባቢያቸውን ለቀው ይሰደዳሉበ በሄይቲ የፈነዳው ገሞራ ለዚህ ምሳሌ መሆን ይችላል መልመጃ አጫጭር ጥያቄዎች የእሳተ ጎሞራ ፍንዳታ በከርሰ ምድር ተፈጥረው ከሚከሰትባቸው የዓለም የመሬት ገጽ የሚቀይሩ አካባቢዎች ብያንስ ሁለት ኃይሎች ዘርዝርሪ ጥቀስሽ የመሬት ስፋትና ርቀት ከካርታ ላይ ማስላት ዝቅተኛው የመማር ብቃት ይህንን ርዕስ ተምረህ ካጠናቀክሸ በኋላ የካርታ ሚዛን እስኬል ምን እንደሆነ ትናገራለህሽ የተለያዩ የመስመር የግራፍ ሚዛን የሚገለጹበትን ዘዴዎች ትዘረዝራለህሽ ከአንድ ካርታ ሚዛን ወደ ሌላው አስልተህሽ መቀየርን ትጠቅሳለህሽሸ ለጆኦሜትራዊ ቅርጽ በመወከል በካርታ ላይ ያለውን የመሬት ላይ ርቀትና ስፋት ታሰላለህሸ የካርታ ሚዛን ስኬል የካርታ ስኬል ምን እንደሆነ መንገር ትችላለህሸ። ኮሾበት ሀ በካርታ ላይ ስኬል ሴሜ ቢሆን በመሬት ላይ ምን ያህል ልና ውጫዊ ኃይል ተብለው በሁለት ይከፈላሉ ከመሬት ገጽ ላይ የሚመነጩ ኃይሎች ወራጅ ውኃና ነፋስ ናቸው ከመሬት ውስጥ የሚመነጩ ደግሞ እሳተ ገሞራ የመሬት መንቀጥቀጥ የመሬት መሰንጠቅና የመሬት መተጣጠፍ ናቸውበአሁኑ ወቅት በአካባቢህ የሚገኙ የመሬት ገጽታዎች በመሬት ውስጣዊና ውጫዊ ኃይሎች የተፈጠሩ ናቸው የምዕራፍ ማጠቃለያ ጥያቄዎች ሥ ክፍል ከዚህ በታች የተሰጡትን እውነት ወይም ውሸት በማለት መልስ ክፍል አፈር እንዲሰባበር የሚያደርጉ ኬሚካላዊና ፊዚካላዊ ኃይሎች አፈር እንዲሸረሸር ያደርጋሉ በወንዞች ውስጥ የሚፈስ ውኃ የወንዙን ጠርዝ ግራና ቀኝ በመሸርሸር ሀህ ቅርጽ ያለውን ሸለቆ ይፈጥራል የተዳፈነ እሳተ ገሞራ ተመልሶ መፈንዳት አይችልም ከተሰጡት አራት ምርጫዎች መካከል ትክክል የሆነውን መርጠሀህሸ መልስሽ ውኃ በከባድ ፍጥነት የሚፈሰውና አፈር ጠርጎ የሚሄደው በየትኛው ሸለቆ ውስጥ ነው። የሥነምህዳር ዕፅዋት የዱር አራዊትና ሞክሮቦች ከመኖሪያ አካባቢያቸው ጋር አካቶ የሚይዝ ነው በሥነ ምህዳር ውስጥ ሕይወት ያላቸው ነገሮች የመራባት ዑደት ያለአንዳች ማቋረጥ የራሳቸውን ዑደት በመጠበቅ የተፈጥሮ ሂደትን ተከትሎ ይቀጥላል የሕይወታቸው ዑደት ደረጃ በሦስት ይከፈላል እነዚህም አምራች ተጠቃሚዎችና አውዳሚዎች ይባላሉ አምራቾች የሚባሉት የፎቶ ሲንተሲስ ሂደት በመጠቀም የራሳቸውን ምግብ የሚያዘጋጁ ዕፅዋት ናቸው ተጠቃሚዎች የሚባሉት ደግሞ ዕፅዋትን ወይም ሌሎች እንስሳት በመመገብ የሚኖሩ እንስሳት ናቸው የሰው ልጅ ዕፅዋትም ሆነ እንስሳትን ይመገባል በሥነ ምህዳር ውስጥ በሦስተኛ ደረጃ ላይ የሚገኙት አበስባሾች ጠሀ ናቸው በማበስበስ ሂደት ውስጥ ከፍተኛ ጠቀሜታ የሚሰጡ ፈንጋሶችና ባክቴሪያዎች ናቸው እነዚህ ነገሮች የሞቱትን ነገሮች በማበስበስና እንዲቆራረጡ ወይም እንዲበታተኑ ያደርጋሉ የተበታተኑ ነገሮችም ከአፈር ጋር በመደባለቅ የአፈር ለምነት እንዲጨምር ያደርጋሉ የዳበረ አፈር ዕፅዋት እንዲበቅሉ በማድረግ ሥርዓተ ዑደት እንዲቀጥል ያደርጋል የሥነ ምህዳር ሥርዐተ ዑደት አሁን ባለው ሁኔታ ሊቀጥል ይችላል ብለህ ታስባለህሸ የሰው ልጅ ለሕይወቱ የሚያስፈልገውን ምግብ ለማግኘት ለምግብ የሚያስፈልጉትን ዕፅዋት ይዘራል ወይም ይተክሳል በዚህ ሂደት ውስጥ ለምግብ የሚያስፈልጉትን ነገሮች በመመንጠር የእርሻ ማሳ ያዘጋጃል በዘሯቸው ወይም በተከሏቸው ዕፅዋት ውስጥ በአረም መልክ የሚበቅሉትን በማረም ያስወግዳቸዋል የሰው ልጅ ለምግብ የሚያስፈልጉትን ነገሮች ብቻ በሚያስፋፋበት ጊዜ በሥነ ምህዳር ሥርዓት ውስጥ የሚገኙ ነገሮች ደግሞ ዑደታዊ ሂደታቸውን ለማቋረጥ ይገደዳሉ በሥነ ምህዳር ሥርዓተ ውስጥ ሁለት ደረጃዎች ይፈጠራሉ በእነዚህ ሁለት የሥነ ምህዳር ደረጃዎች ውስጥ ምግብ አዘጋጆችና ተጠቃሚዎች እንጂ አበስባሾች አይታዩም በእርሻ ሥነ ምህዳር ውስጥ የሚከሰቱ ብዙ ችግሮች አሉ ከእነዚህ ውስጥ ጥቂቶቹ በአንድ ማሳ ላይ የሚዘራው እህል አንድ ዓይነት ብቻ ነው በአንድ ማሳ ላይ አንድ ዓይነት ሰብል በመዝራት ከውስጡ ያሉትን አረሞች በመንቀል አጭዶ መሰብሰብ የምግብ እህል በማግኘት ሂደት ውስጥ የምርት ጥራትና ብዛት ይጨምራልበሥነ ምህዳር አንፃር ሲታይ ግን የራሱ የሆነ ችግሮች አሉት በተፈጥሮ ሥነ ምህዳር ሂደት ውስጥ አንድ ዓይነት ዕፅዋት ተራርቀው ይበቅላሉ ሌሎች ዕፅዋት በመሃላቸው ያለውን ቦታ ላይ በብዛት በመብቀል ከፍተቱን ይሞላሉ ነፋሳት ዕፅዋት በመመገብ ወይም አበባቸውን በመቅሰም የሚኖሩት ከፈለጉት የዕፅዋት አይነት ላይ በመነሳት ወደ ሌላ በቀላሉ ለመተላለፍ አይችሉም በመሆኑም በሥነ ምህዳር ውስጥ በሽታ ከአንድ ተክል ወደ ሌላ ተክል እንዳይተላለፍ በተፈጥሮ ሂደት ቁጥጥር ይደረግበታል በሰው ልጅ በተፈጠረ ሥነ ምህዳር ውስጥ አንድ ዓይነት ተክሎች ብቻ በአንድ አካባቢ ስለሚበቅሉ ከአንድ ተክል ወደ ሌላ የተክሎች በሽታ በቀላሉ በፍጥነት ይተላለፋል በሰው ልጅ በተፈጠረው ሥነ ምህዳር ውስጥ የሚከሰተው ሌላ ችግር ለምግብ የተመረጠው እህል ከጠፋ የሜበላ ነገር መጥፋቱ ነው በተፈጥሮ ያለ ሥነ ምህዳር ውስጥ ግን አንድ ዓይነት ተክል ከጠፉ ሌላ አማራጭ ስላለ የዚህ ዓይነት ችግር አይፈጠረም በእርሻ ሥነ ምህዳር ውስጥ የሚታይ ሦስተኛው ችግር ደግሞ ከበሰበሱ ዕፅዋትና እንስሳት አካል የተሠራ ማዳበሪያ መጥፋት ነው እህል ከተመረተበት ቦታ ተወስዶ ወደሚበላበት ቦታ ይወሰዳል እህሉን የተመገበ ሰው ሽንት ቤት በመፀዳዳት ያስወግዳል በሽንት ቤት የተከማቸው ሰገራ ደግሞ ከውሃ ጋር ተደባልቆ ውኃን ይበክላል በመሆኑም እንደተፈጥሮ ሥነ ምህዳር በዚያው ቦታ የበቀለው ነገር አድጎ አርጅቶ ወድቆ በመበስበስ ከአፈር ጋር ተቀላቅሎ አፈር የሚያዳብር የለም በእርሻ ሥነ ምህዳር ውስጥ የአፈር ለምነት የሚጠበቀው የኬሚካል ማደበሪያ በመጠቀም ነው እህል የሚያጠቁ ነፍሳትና አረም ለማጥፋት ሲባል የኬሚካል መድሐኒት ይጠቀማሉ እነዚህም ሕይወት ያላቸውን ነገሮች በማጥፋትና ውኃን በመበከል ሂደት ውስጥ ትልቅ ሚና ይጫወታሉ የእርሻ መሬት ለማስፋፋት ዕፅዋትን መመንጥር የሚከለክለው አፈር መዳበር ብቻ ሳይሆን የአየር ንብረትን በመለወጥ ዝናብ እንዲጠፋ ያደርጋል የዝናብ መጥፋት ደግሞ ድርቅ ያስከትላል ይህ ደግሞ በአካባቢው የሚገኘው ምርት እንዲቀንስ ያደርጋል ይህን ጉዳይ በማስመልከት ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ምሳሌዎች ተመልከትቺ ሀ የአማዞን ደን መመንጠር ይህ ደን በደቡብ አሜሪካ በአማዞን ወንዝ ሸለቆ ውስጥ ይገኛል ይህ ደን ሚሊዩን ካሬ ኪሎሜትር መሬት ይሸፍናል ተብሎ ይገመታል በዚህ ስፋት በዓለም ላይ ከሚገኙት ደኖች በመጀመሪያ ደረጃ ላይ ይገኛል ይህ ደን የሚገኝበት አገር ብራዚል ነው እንደሚገመተው ካለው የአማዞን ደን ውስጥ የሚሆን ወድሞዋል በአሁኑ ጊዜም ቢሆን የዚህ ደን መጨፍጨፍ ቀጥሎበታል ይህ ደን የሚጨፈጨፈው በብዙ ምክንያቶች ነው ከነዚህ ምክንያቶች ጥቂቶቹ የመንገድ ሥራ ማካሄድና የምንጣሮ እርሻ መሬት መስፋፋት ሊጠቀሱ ይችላሌሉ በብራዚል አገር ውስጥ አርሶ አደሮች ወደ አማዞን ደን በመሄድ ደኑን በመመንጠር የእርሻ መሬት ያገኛሉ ለመቁረጥ የሚያስቸግራቸውን ትላልቅ ዛፎች ቅርፊታቸውን በመላጥ እንዲደርቁ ያደርጋሉ የደረቁ እንጨቶችን ደግሞ በእሳት በማቃጠል አመዱ ወደ አፈር እንዲቀየር ያደርጋሉ በዚህ ዓይነት ከላዩ ላይ ደን ተመንጥሮ ለእርሻ የዋለ መሬት ከሁለት ዓመት በላይ ምርት መስጠት አይችልም አርሶ አደሮች ምርት መሰጠት ያልቻለውን መሬት በመልቀቅ ሌላ ደን መሬት በመመንጠር የእርሻ መሬት ያዘጋጃሉሌ በዚህ ሂደት አርሶ አደሮቹ በየሁለት ዓመቱ አዲስ የደን መሬት ሲመነጥሩ የአማዞን ደን ለመውደም ቻለ በዚህ ዓይነት በየሁለት ዓመት ከላዩ ላይ ደን የተመነጠረ መሬት አፈሩ በቀላሉ ስለሚሸረሸር ምርት የመሰጠት አቅሙ ይሟጠጣል ደንን መንጥሮ ለእርሻ የዋለው መሬት ተመልሶ ደን ሊበቅልበት አይችልም በፊት የነበረው የአፈር ለምነትም እንደገና አይመለስም የአየሩም ሁኔታ ይቀየራል በዚህ ዓይት ደንን መመንጠር የተፈጥሮ ሃብትንና ሌሎችንም ማጥፋት መሆኑን እንገነዘባለን ለ የግጦሽ መሬት ለማግኘት ዕፅዋትን መመንጠር ይህ ሁኔታ በምሥራቅ አፍሪካ አርብቶ አደሮች በብዛት በሚገኙበት አካባቢ ይበዛል አርብቶ አደሮች በአብዛኛውን ጊዜ በቂ ዝናብ በማይገኝበት አካባቢ ይኖራሉ በሞቃታማና በቂ ዝናብ የማይገኝበት አካባቢ የሚበቅሉ ዕፅዋት እሾሃማ ናቸው እነዚህ እሾሃማ ዕፅዋት በአንድ አካባቢ በብዛት በመሸፈን ሣር በጥራትና በብዛት እንዳይገኝ ያደርጋሉ አርብቶ አደሮቹ እነዚህን ዕፅዋቶች በመመንጠር ለከብቶቻቸው ጥራት ያለው ሣር የሚያበቅል ቦታ ያዘጋጃሉ በአሁኑ ወቅት መንግሥታዊና መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች እነዚህን እሾሃማ ዕፅዋቶች በመመንጠር አርብቶ አደሮች የተመቻቸ የሣር መሬት እንዲያገኙ እየሠሩ ነው ለዚህ ምክንያት የሆነው ከሕዝብ ቁጥር መጨመር የመጣውን የከብት ብዛት ለመመገብ ሰፊ የግጦሽ መሬት ማልማት ማስፈለጉ ነው በሌላ መንገድ ብዙ ከብት በዚያ መሬት እንዲረቡ ማድረግ የተፈጥሮን ሥነ ምህዳር በመረበሽ አፈር ተራቁቶ በቀላሉ በነፋስና በውኃ እንዲወሰድ ያደርጋል ዕፅዋቶች ተመንጥረው የተፈጥሮ ሚዛን በተዛባበት አካባቢ ዝናብ ወቅቱን ጠብቆ አይዘንብም በዚህ ምክንያት በምሥራቅ አፍሪካ አካባቢ የተፈጠረው በረሃማነት በሌሎች የአፍሪካ አካባቢዎችም በስፋት በመስፋፋት ላይ ይገኛል ለምሳሌ በ የታተመው የተባበሩት መንግሥታት ጥናት እንደሚገልፀው የሰሐራ በረሃ ድንበርና ከበረሃው ጋር የተያያዙት የሶማሊያ ሱዳን በረሃዎች ባለፉት ዓመታት ውስጥ በ ኪሜ መጨመሩን ያሳያል ሥዕል የሞቃት በረሃ ቦታዎች የአኗኗር ሁኔታ ተግባር ሀ የማረጋገጫ ተግባር እያንዳንዱ አምስት አምስት አባላት ያሉት ቡድን በመደልደል ቡድኖቹ በአካባቢያቸው ረዥም ጊዜ ወደ ኖረ ሰው በመሄድ ሀ ከ ዓመታት በፊት በዚያ አካባቢ የነበረው የደን ሽፋን የት የት እንደሚገንኝ ለ ንጹህ ውሃና መገኛው አካባቢ በደን ተሸፍኖ በነበረ ጊዜ ምን እንደሚመስል ሐ መሬቱ በደን በተሸፈነበት ወቅት የነበሩ የዱር አራዊት አሁን ግን ከክልሉ የጠፉበት ምክንያት መ የእርሻ ምርት ብዛትና ጥራት ከ ዓመታት በፊትና አሁን ያለውን ልዩነት ጠይቀው እንዲገልፁሎት ያድርጉ ያገኛችሁትን ሃሳብ በእያንዳንዱ ቡድን ውስጥ በመመዝገብ ለክፍል ተማሪዎች ማቅረብ በሚችሉበት ሁኔታ አጠናቅሩ በየቡድኑ የተገኘው ግኝት በክፍል ውስጥ መምህር በተገኘበት በማቅረብ ከዚህ በታች በተዘረዘሩ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ ሀ የአከባቢው ደን ሽፋን የቀነሰበት ምክንያት ለ በደን መጥፋት ጋር ተያይዞ በውኃ ሃብት አፈርና የዱር አራዊት ላይ የተፈጠሩ ችግሮች ሐ እነዚህ ሀብቶችን መልሶ ለማግኘት የተደረገው እንቅስቃሴ ውስጥ የአካባቢው ሕዝብ እያደረገ ያለው ተሳትፎ ምን እንደሚመስል በትቤት ውስጥ ምን በመሠራት ላይ እንደሚገኝ የአየር መበከል አየር እንዲበከል የሚያደርጉ ነገሮች ምንድን ናቸው። መልመጃ አጫጭር ጥያቄዎች በኢትዮጵያ ውስጥ ለአየር በመበከል በኢትዮጵያ ውስጥ ምክንያት ሊሆኑ የሚችሉትን ነገሮች ከተሸከርካሪና ከፋብሪካ ዘርዝርሪ በሚወጣ ጋዝ በይበልጥ በአካባቢህ ውስጥ ከቋሚ ቦታ ይጎዳሉ የምትላቸውን የሚመነጩና ከቦታ ቦታ በመንቀሳቀስ አካባቢዎች ለይተህሽ አየር የሚበክሉ ነገሮች ለይተህሽ በካርታ ላይ ቀለም ዘርዝርሪ በመቀባት አሳይዩ የውሃ መበከል ሕይወት ያላቸው ነገሮች ሁሉ ዕፅዋትና እንስሳት ያለ ውኃ መኖር አይችሉምይሁን እንጂ በአሁኑ ጊዜ የሰው ልጅ በሚያደርገው እንቅስቃሴ በመበከል በውኃ ውስጥና በመሬት ላይ የሚኖሩትን እንስሳት ለአደጋ በማጋለጥ ላይ ይገኛል ውኃን የሜበክሉ ነገሮች ብዙ ናቸው ከእነዚህ ውስጥ ዋና ዋና የሆኑት ነገሮች ከመኖሪያ አካባቢ የሚለቀቅ የቆሻሻ ፍሳሽ ውኃ ለንፅሕና የሚያገለግል መሆኑ ይታወቃል በመኖሪያ አካባቢ የተለያዩ ነገሮችን ለማፅዳት የሰው ልጅ በውኃ ይጠቀማል በዚህ ሁኔታ የቆሻሻ ውኃ በቦይና ቱቦ አማካይነት ከመኖሪያ አካባቢ በመወገድ ከተለያዩ የውኃ አካል ማለትም ከወንዝ ሐይቅ ባሕርና ውቅያኖስ ጋር ይቀላቀላል በአገራችን ከተሞች ውስጥ የሚያቋርጠውን ውኃ በዓይን ብቻ በመመልከት ምን ያክል እንደተበከለ መለየት ይቻላል በዚህ ዓይነት የተበከለ ውኃ በሽታ የሚያመጡ ብዙ ነገሮችን በውስጡ ይዞ ይገኛል በተለይም በማደግ ላይ የሚገኙ አገሮች ውስጥ በዚህ ዓይነት የተበከለ ውኃ በሺ የሚቆጠሩ እንስሳትና የሰው ልጆች ሕይወት በየቀኑ በመቅጠፍ ላይ ይገኛሉሌ ውሃ ውስጥ የሚሟሙ ኬሚካሎች አሲዶች ጨው የተመረዙ ብረታማ ውህዶች ሊድ ሜሪኩሪ የመሳሰሉ ከውኃ ጋር ከተደባለቁ ይሟማሉ የተመረዙ ብረቶች በውስጡ የሚሟሙ ነገሮች የያዘ ውኃ በውኃው ውስጥ የሚገኙትን ዓሣዎች ይድገላልየዚህ አይነት ውሃ ለመጠጥ አያገለግልም የእርሻ ምርትም እንዲቀንስ ያደርጋል የኬሚካል መዳበሪያ ፀረነፍሳትና ፀረአረም መድሐኒቶች በአሁኑ ጊዜ የሰው ልጅ ከእርሻ የሚገኘውን ምርት ለመጨመር የኬሚካል ማዳበሪያ ፀረ ነፍሳትና ፀረአረም መድሐኒቶችን በሰፊው በመጠቀም ላይ ይገኛል እነዚህ ኬሚካሎች በዝናብ ጎርፍ በመወሰድ ከወንዙ ጋር በመቀላቀል ውኃውን ይበክላሉ በተጨማሪም ወደ ውስጥ ከሜሠርግ ውኃ ጋር ወደ ውስጥ በመግባት የከርሰ ምድር ውኃ እንዲበከል ያደርጋሉ በዚህ መልክ ወደ ሐይቅ ባሕርና ወንዝ የገቡ ኬሚካሎች በውኃ ውስጥ ዕፅዋት በብዛት እንዲበቅሉ በማድረግ ለሰዎች የሚያስፈልግ በውሃ ውስጥ የሚራቡ ዓሣዎች የሚተነፍሱትን ኦክስጅን ያጠፏቸዋል ይህም በዓሣዎች መራባት ላይ ትልቅ ችግር ይፈጥራል በአጠቃላይ ከሰው መኖሪያ አካባቢ ከፋብሪካዎች የኬሚካል መዳበሪያፀረ አረምና ፀረነፍሳት ጥቅም ላይ በዋለበት አካባቢ የተለቀቀ ውኃ የተበከለ ነው የተበከለ ውኃ በሰው ልጅ ላይ በዕፅዋትና በእንስሳት ላይ ችግር ይፈጥራል በውኃ ብክለት በእንስሳትና በዕፅዋት ላይ የሚደረሰውን ችግር ለመቀነስ ማንኛውም ሰው ውኃ ከመበከል መቆጠብ ይኖርበታል የእርሻ ምርት ለማሳደግ ጥቅም ላይ የሚውሉ የኬሚካል ማዳባሪያዎች ከመጠን በላይ ሥራ ላይ ከዋሉ ከጥቅማቸው ጉዳታቸው ያመዝናል በመሆኑም ለእርሻ ግብዓት የምንጠቀምባቸው ኬሚካሎች በሥራ ላይ ከማዋላችን በፊት የሚያስከትሉትን ችግር የሚገልፅ ማስጠንቀቂያ ማንበብ በጣም አስፈላጊ ነው እነዚህ ኬሚካሎች የሰው አካል ነክተው ከሆነ በደንብ መታጠብና በዕፅዋት ላይም በዝቶ ከሆነ ከላዩ ላይ ማጠብ ያስፈልጋል ቭመጭመወበሥጦ ጓጣ ልእ የማረጋገጫ ተግባር በአካባቢህ ውስጥ ለውኃ መበከል ምክንያት የሚሆኑትን ነገሮች ጻፍፊ ባቅራቢያህያሽ ወንዝ የሚገኝ ውኃ በመጎብኘት ያለበትን የንፅሕና ችግር በማስመልከት አጭር ጽሑፍ አዘጋጅጂ በአካባቢህ የሚገኘው ውሃ ንፅሕናውን እንዳያጣ ለማድረግ መከናወን የሚገባቸውን ነገሮች ከጓደኞችህሸ ጋር በመወያየት ሪፖርት በማዘጋጀት አቅርብቢ የመሬት ሙቀት መጨመር ምክንያቶችና ተፅዕኖዎቹ ዝቅተኛው የመማር ብቃት የዚህን ርዕስ ትምህርት ተምረህሽ ካጠናቀቅሸ በኃላ ለዓለም ሙቀት መጨመር ምክንያት የሆኑትን ነገሮች ትዘረዝራለህሽ በዓለም ላይ ሙቀት እየጨመረ መምጣት በሕዝብ ዕፅዋትና የዱር አራዊት ላይ ሊያስከትል የሚችለውን ተፅዕኖ ታብራራለህሽ የመሬት ሙቀት ምንጭ ፀሐይ ናት ከፀሐይ የሚመነጨው ሙቀት በጨረር መልክ መሬት ይደርሳል ከዚህ ውስጥ መሬት የሚሜደርሰው ብቻ ነው ከቀረው ውስጥ በደመና አንፀበራቂነት ወደ ሰማይ ይመለሳል በከባቢ አየርና በደመና ተውጦ ይቀራል ከባቢ አየር ወደላይ።