Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية
Book of the day

የሕብረተሰብ ትምህርት gr 7 (1).pdf


  • word cloud

የሕብረተሰብ ትምህርት gr 7 (1).pdf
  • Extraction Summary

በዓለም ከሚገኙት ሰባት አህጉሮች ይገኛሉ ሁሉም አህጉሮች የተለያየ ስፋት አላቸዉ በስፋት በአንደኛ ደረጃ ላይ የደረሱ ሀገሮች ባይሆኑም የእንዱስትሪ ልማት በአህጉሩ ዉስጥ መኖሩ ግልጽ ነዉ የተለያየ ርዝመት ያላቸዉ የመኪናና የባቡር መንገዶች በአፍሪካ አገሮች ዉስጥ የሜዲትራኒያ የአየር ንብረት አከባቢ ዉስጥ የማይመደበዉ የትኛዉ ነዉ። የሜዲትራሂያ አከባቢ ከሌሎች የአፍሪካ አከባቢዎች ልዩ የሚያደርገዉ ምንድን ነዉ።

  • Cosine Similarity

ምዕራፍ የምንኖርባት አፍሪካ ከምዕራፉ ትምህርት የሚጠበቅ ውጤት ከዚህ ምዕራፍ ትምህርት በኋላ የአፍሪካ መገኛስፋትቅርዕና ዋና ዋና የአፍሪካ ቋንቋዎች ቤተሰቦች ትገልፃለህሽ ዋና ዋና ጥንታዊ ስልጣኔና በአፍሪካ አገሮች የቅድመ ቅኝ ግዛት ሥርዓት ትለያለህሽ በአፍሪካ አገሮች የሕዝቦች ስርጭት አሰፋፈርና የኑሮ ሁኔታ ለይ ተፅዕኖ የሚያደርጉ ምክንያቶች ትገልፃለህሸ ዋና ዋና የቋንቋዎች ቤተሰቦችና ስርጭታቸዉን ትለያለህሸ ጥንታዊ የአፍሪካ ስልጣኔዎችን ትገልፃለህሸ በቅድመ ቅኝ ግዛት ስርዓት የነበሩትን የአፍሪካ መንግስታት ትዘረዝራህሽ የኢትዮጵያ ረዥም የንግድ መንገድ የኢትዮጵያ ህዝቦችን ለማገናኘት የተጫወተዉን ሚና ትገልፃለህሸ የአፍሪካ አህጉር መገኛ ቦታስፋትና ቅርፅ ዝቅተኛዉ የመማር ብቃት ከዚህ ርዕስ ትምህርት ፍፃሜ በኋላ « የአፍሪካን መገኛ ቦታ ትገልፃለህሸ የአፍሪካን ስፋትና ቅርዕ ከለሎች አህጉሮች ጋር ታነፃፅራለህሽ የአፍሪካ መገኛ ቦታ ስፋትና ቅርፅ ባለፉት ክፍሎች ዉስጥ የኀብረተሰብ ትምህርት መማርህሽ ይታወቃል እንደዚሁም በኛ ክፍል ስለአፍሪካ አህጉር የተማርከዉንሽዉን ለማስታወስ ሞክርሪ። ቅርፅ ማለት የአንድ ነገር ማዕዘን ወይም መልክ ማለት ነዉ የአፍሪካ ቅርፅ ስታይ ክብ ይመስላል ይህ በመሆኑ ከአፍሪካ እምብርት በሁሉም አቅጣጫ ወደ ዉኃ አካሎች ዳርቻ ለመድረስ ኪሜ ርቀት አለዉ አፍሪካ በምድር ወገብ መስመር በደቡብና ሰሜን ንፍቀ ክበብ ትከፈላለች ከአፍሪካ የመሬት አካል ዉስጥ የሚሆን በሞቃታማ የአየር ንብረት ወይም የሐሩር አዉራጃ ዉስጥ ይገኛል የአፍሪካ አህጉር አካል አብዛኛዉ ስፋት ከምድር ወገብ ወደ ሰሜን በኩል የሚገኝ ሲሆን ከምድር ወገብ ወደ ደቡብ በኩል የሚገኘዉ የአፍሪካ አህጉር አካል ደግሞ ቀጭንና ትንሽ ነዉ የዉኃ አካል የሚያዋስነዉ የአፍሪካ አህጉር ዳርቻ እንደሌሎቹ አህጉሮች ወጣ ገባ ስላልሆነ በተፈጥሮ ለወደብ አገልግሎት የተመቸ አይደለም ሰፊዉ የአፍሪካ አህጉር የምድር አካል በካንሰር የሐሩር መስመርና ሰሜን በከፒርኮርን የሐሩር መስመር ደቡብ መካከል የሚገኝ ሞቃታማ የአየር ንብረት አለዉ የአፍሪካ አህጉር የተለያዩ የመሬት አቀማመጥ አላት ይህ የተለያየ የመሬት አቀማመጥ በሦስት ዋና ዋና ክፍሎች ይከፈላል እነሱም የተለያየ ከፍታ ያላቸዉ ተራሮች አምባዎች ፕላቶ ኮረብታዎች ዝቅተኛ መሬቶች የወንዝ ሸለቆዎችና ታላቁ የስምጥ ሸለቆ ናቸዉ ይህንንም ከዚህ በታች በተሰጠዉ የአፍሪካ ፊዝካላዊ ካርታን በመመልከት ለመገንዘብ ሞክርሪ ከዚህ ሌላም የአፍሪካ አህጉር ወደ ተለያዩ አቅጣጫዎች የሚፈሱ ትላልቅ ወንዞችና የተፈጥሮና ሰዉ ሠራሽ ሐይቆች በብዛት አሏት እነዚህ የአፍሪካ ወንዞች የየራሳቸዉ ባሕርይ አሏቸዉ የየፒራ ጠላሳል ሥዕል የአፍሪካ አህጉር የመሬት አቀማመጥ ሁኔታ ተቁ የተራሮች ሥም ከባሕር ጠለል በላይ የሚገኝበት ያለዉ ከፍታ አገር በሜትር ኪሊማንጃሮ ታንዛኒያ ኬንያ ኬንያ ሮዋንዘሪ ኡጋንዳና ኮንጎ ሪኾብልክ ራስ ደጀን ዳሽን ኢትዮጵያ ሜሩ ታንዛሂያ ኤልጎን ኡጋንዳና ኬንያ ባቱቱሉዲምቱ ኢትዮጵያ ካሜሩን ካሜሩን አፍሪካ ታላላቅ ተራሮች ሠን ጠረ የም ራቅ ምንጭ የኛ ክፍል ጂኦግራፊ የተማሪዉ መጽሐፍ ሥዕል የአፍሪካ ታላላቅ ተራሮች ዝቅተኛ መሬት ማለት ምን ማለት ነዉ። አጫጭር ጥያቄዎች የኬክሮስ መስመሮች የአፍሪካ አህጉር መገኛ ቦታ ጠቀሜታ ምንድን ነዉ። የአፍሪካ ሕዝብ በተለያዩ ደረጃ የአኗኗር ሁነታ ዉስጥ ይገኛል የአፍሪካ ሕዝብ በተለያየ የኢኮኖሚ ሥራ ዘርፍ ላይ ተሠማርቶ ይገኛል እነዚህ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴዎች በሦስት ዋና ዋና ዘርፎች ይከፈላሉ እነርሱም ሀ የመጀመሪያ ደረጃ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ የሚባሉት እርሻዓሣ ማጥመድየደን ሀብትማዕድን ማዉጣት ለ ሁለተኛ ደረጃ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ የእንዱስትሪ ምርትና ሐ ሦስተኛ ደረጃ የኤኮኖሚ እንቅስቃሴ የሚባሉት የንግድየትራንስፖርት ሥርዓትና ቱሪዝም ናቸዉ አብዘኛዉ የአፍሪካ ሕዝብ በገጠር ዉስጥ ይኖራል የአፍሪካ ሕዝብ ለኑሮዉ የሚያስፈልጉትን ነገሮች ከተለያዩ ምንጮች ያገኛል የተፈጥሮ ሀብቶች በሁሉም አከባቢዎች በተመሳሳይ ሁኔታ ተሰራጭተዉ አይገኘም የአፍሪካ የተለያዩ የአየር ንብረት አከባቢዎች የተለያዩ የተፈጥሮ ሀብቶች አሏቸዉ አንዳንድ ቦታዎች የተለያዩ እህሎችን ለማምረት የሚመቹ ናቸዉ ተራራማ ቦታዎች ለከብት እርባታ ይመቻሉ ለምሳሌ የዓለም ታላቁ ስምጥ ሸለቆ አከባቢ ለከብት እርባታና ለተለያዩ እህሎች ምርት ተመራጭነት ያሏቸዉ አከባቢዎች ናቸዉ ኢትዮጵያ ብዙ ሐይቆች ስላሏት ብዙ ሰዎች ዓሣ በማጥመድ ምግብ ማግኘት ይችላሌ አብዘኛዉ የአፍሪካ ሕዝብ በመጀመሪያ ደረጃ ሥራዎች እንደ እርሻዓሣ ማጥመድየደን ሀብት መጠቀምና በባሕላዊ ዘዴ ማዕድን በማዉጣት ላይ ተሰማርቶ ይገኛል በዝቅተኛማዉ የምድር ወገብ አከባቢ የተለያዩ የተፈጥሮ ሀብቶች ይገኛሉ በኢትዮጵያ ዉስጥ መሬት በማረስ እህልአትክልትና ፍራፍሬ ማምረትከብት ማርባትና ዓሣን ማጥመድ የሰዉ ልጅ ኑሮዉን ልገፋ ይችላል ናይጀሪያ የነዳጅ ዘይት ፓልም ዘምባባ ኮኮናትና የምግብ እህል ለምሳሌ ከሳቫ የመሳሰሉ በማምረት ትታወቃለች በአፍሪካ የረጃጅም ሣር አከባቢዎች ለከብት እርባታ የተመቻቹ ስለሆኑ የቤት እንስሳት በብዛት በማርባት ላይ ናቸዉ ኢትዮጵያና ኬንያን እንደምሳሌ መዉሰድ ይቻላል ኢትዮጵያ በከብት እርባታ ከአፍሪካ አንደኛ ደረጃ ላይ ትገኛለች ከዚህም በተጨማሪ አፍሪካ የተለያየ የመሬት አቀማመጥ አላት ከፍተኛ ቦታዎችና ፕላቶዎች ለተለያዩ ዓይነት እህሎች ምርት ተስማሚዎች ናቸዉ በምድር ወገብ አከባቢ የሚገኙ ከፍተኛ ቦታዎች የተለያዩ የእህል ምርትቡናየሻይ ተክልአበባአትክልትና ፍራፍሬ ልማትና ለወተት ምርት በጣም ምቹዎች ናቸዉ እርሻ ማለት መሬት በማረስ የተለያዩ እህሎችን የማምረትና የቤት እንስሳት የማርባት ሙያ ነዉ በኢትዮጵያ ዉስጥ እርሻ የምግብ እህል የእንዱስትሪ ጥሬ ዕቃየዉጭ ምንዛሪ ምንጭና ብዙ ህዝብ ኑሮዉን ለመምራት ተሰማርቶበት የሚገኝ የስራ መስክ ነዉ የአፍሪካ እንዱስትሪና ፋብሪካዎች በልማትና በኤኮኖሚ እድገት ከፍተኛ ደረጃ ላይ የደረሱ ሀገሮች ባይሆኑም የእንዱስትሪ ልማት በአህጉሩ ዉስጥ መኖሩ ግልጽ ነዉ የተለያየ ርዝመት ያላቸዉ የመኪናና የባቡር መንገዶች በአፍሪካ አገሮች ዉስጥ ይገኛሌ የንግድ ሥራዎችም በአፍሪካ ዉስጥ ይካሄዳሉ የአፍሪካ ሀገሮች ከቱሪዝም ዘርፍም ገቢ ያገኛሉ ለምሳሌ ታንዛኒያኬንያና ኢትዮጵያ የመሳሰሉ ሀገሮች ከቱሪዝም የኢኮኖሚ ዘርፍ ትልቅ ገቢ ያገኛሉ የትራንስፖርት ትልቁ ጥቅም አከባቢዎችን ማገናኘት የደረጃ የእኮኖሚ እንቅስቃሴ ማፋጠንየኢኮኖሚ ልማት እንዲስፋፋ ማፋጠንና የተለያዩ አገሮች ሕዝቦች ግንኙነት ማጠናከርና ተመሳሳይ ግንዛቤ እንድያገኙ በማድረግ ሂደት ዉስጥ ከፍተኛ ሚና ይጫወታል ሐ የሕዝብ ሥርጭትአሰፋፈርና የአኗኗር ሁኔታ የሚወስኑ ጉዳዮች ዝቅተኛዉ የመማር ብቃት ከዚህ ትምህርት ማጠቃለያ በኋላ ጅ ለከተሞች አሰፋፈር ምክንያት የሆኑትን ጉዳዩች ትገልጻለህሽ ምሳሌም ትሰጣለህሸ ጅ ዋና ዋና የሆኑትን የትራንስፖርት አዉታሮችን ትለያለህሸ ጅ የሠላም አለመኖርና አለመረጋጋት በትራንስፖርት ላይ ያለዉን ተፅዕኖ ትገልጻለህሸ የሕዝብ ስርጭት የአሰፋፈርና የአኗኗር ሁኔታ የሚወስኑ ጉዳዮች ምንድን ናቸዉ። የሕዝብ ስርጭት አሰፋፈርና የአኗኗር ሁኔታ የሚወስኑ ሁኔታዎች የመሬት አቀማመጥ የአየር ንብረት አፈርዉኃዕፅዋትዛየማዕድን ሀብትና የመሳሰሉት ናቸዉ እነዚህ ሁኔታዎች ለከተሞች አመሰራረትም ትልቅ አስተዋፅኦ አላቸዉከአፍሪካ ሕዝብ የተወሰነ ቁጥር በከተማ ዉስጥ ሰፍሮ ይገኛል ለምሳሌ ከኢትዮጵያ ሕዝብ የሟሚሆን የተለያዩ ደረጃ ላይ የሚገኙ የአገርቷ ከተሞች ዉስጥ እንደምኖሩ ይገመታል በከተማ ዉስጥ የሚኖር የአፍሪካ ሕዝብ በልዩ ልዩ የሥራ መስኮች ላይ ተሰማርቶ ይገኛል ከነዚህም ዋና ዋና የሆኑት የንግድ ሥራየአገልግሎትና የእንዱስትሪ ዕቃዎች ምርት ላይ በመሳተፍ ለሕይወቱ የሚያስፈለጉትን ነገሮች ያገኛል የከተሞች መስፋፋት በሕዝብ የኑሮ ሁኔታ ላይ የሚፈጥረዉ ተፅዕኖ ይኖራል። በከተሞች አከባቢዎች ዉስጥ ሕዝብ በብዛት ሰፍሮ ይገኛል ከተሞች የሥልጣኔ ምንጮች ብቻ ሳይሆኑ ልዩ ልዩ የሥራ ዘርፎች ተስፋፍቶ የሚታዩባቸዉ ቦታዎች ናቸዉ የልዩ ልዩ ሥራዎች መኖር በሕዝቡ የኑሮ ሁኔታ ላይ ተፅዕኖ ይፈጥራል የትራንስፖርት መንገዶች መስፋፋት የከተማና ገጠር አከባቢዎች ጠንካራ ትስስር እንድኖራቸዉ ያደርጋል እንደዚሁም በከተሞች ዉስጥ የንግድ ሥራ እንድስፋፋ ይረዳል ለምሳሌ የፊንፊኔ ከተማና ሞምባሳ ወስደን እንመልከት የፊንፊሄ ከተማ የኢትዮጵያ ዋና ከተማ ሲትሆን በለም መሬት ላይ የተመሠረተች ከተማ ናት በፊንፊኔ ከተማ በቡና ማሸግ ሥራ ላይ የተሰማራ ሠራተኛና በሞምባሳ ዉስጥ ደግሞ በመርከብ ጣቢያ ወደብ ዉስጥ የሚሠራ ሰዉ በመዉሰድህሸ በማነፃፀር ተገንዝብቢ በከተማም ሆነ በገጠር በሕዝብ እንቅስቃሴ ላይ ተጽዕኖ የሚፈጥሩ ነገሮች ጦርነትና አለመረጋጋት ናቸዉ ጦርነትና አለመረጋጋት ካለ ሕዝብ ሰላም በማጣት ችግር ዉስጥ ይገባል የኢኮኖሚ ልማት እንቅስቃሴም ይደናቀፋል የትራንስፖርት አገልግሎት ይቋረጣል የከተማና የገጠር ሕዝቦች ግንኙነት ይስተጓጎላል ይህ ሁኔታም የገጠርና የከተማ የኢኮኖሚ ልማት እንቅስቃሴ እንዲቀጭጭ ያደርጋል ፒተ ምንት የማረጋገጫ ተግባር አንተአንቺ የሚትኖርበትሪበት አከባቢ ዉስጥ የሚኖር ሕዝብ የኑሮ ሁኔታ ሠርተዉ የሚተዳደሩበት ሥራ መረጃ በመሰብሰብ ሪፖርት አዘጋጅጂ የአፍሪካ የሕዝብ ስርጭት ካርታ በማንሳት ሕዝብ በብዛት የሰፈረባቸዉ የአፍሪካ አከባቢዎች የት የት እንደሆኑ አሳይዩ ከዚህ በታች ለተጠቀሱት ጥያቀዎች አጭር መልስ አጫጭር ጥያቄዎች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዐነገሮች ትክክል የሆነዉን እዉነት ትክክል ያልሆነዉን ሐሰት በማለት መልስሺ የሕዝብ ስርጭትና ስጥጪ የህዝብ ቁጥር ብዛት እንድጨምር የሚያደርጉ ሁኔታዎች ምንድን ናቸዉ። ማጠቃለያ በዚህ ምዕራፍ ዉስጥ የተተነተነዉ የመጀመሪያዉ ነጥብ ስለ አፍሪካ መገኛ ቦታ ስፋትና ቅርፅ መሆኑና በዚህ ሥርም አንጻራዊና ፍጹማዊ የመገኛ ዘዴዎች ትኩረት ተሰጥተዋል በተጨማሪም አፍሪካ ልዩ ልዩ የመሬት አቀማመጥ ያላት አህጉር መሆኗ ተገልጸዋል ከእነዚህ ዉስጥም ከፍተኛ ቦታዎች ዝቅተኛ መሬትና ሸለቆዎች ይገኛሉ የአፍሪካ የዉሃ አካላት ወንዞችና ሐይቆች በዉስጣቸዉ ይይዛሉ ይህ ምዕራፍ ስለ አፍሪካ የአየር ንብረትና የኬክሮስና የኬንትሮስ መስመሮች አብራርቷል በአፍሪካ አህጉር ዉስጥ የሚኖሩ ሕዝብ የተለያዩ ቋንቋዎችን ይናገራሉ እነዚህ ቋንቋዎች በአራት ዋና ዋና የቋንቋ ቤተሰቦች ይከፈላሉሌእነዚህም አፍሮ እስያቲክኒጄር ኮርዶፋንኒሎ ሰሐራዊና ኮይሳን ይባላሉ እነዚህ የቋንቋ በተሰቦች በተለያዩ ንዑሳን ክፍሎች ይከፈላሉ በማደጋስካር ደሴት ዉስጥ የማለጋሲ ቋንቋ ማሊዮ ፖልኔሽያን በሚባል ሕዝብ ዘንድ ይነገራል በዚህ ምዕራፍ ሥር ትኩረት የተሰጠባቸዉ ሌሎች ይዘቶች ደግሞ ከአፍሪካ ሥልጣኔ ጋር የተያያዙ ጉዳዮች ናቸዉ በተለይም የግብፅና የካርቴጅ ስልጣኔዎችና ጠቀሜታቸዉ ተብራርተዋል በተጨማሪም የቅድመ ቅኝ ግዛት ሥርዓት የአፍሪካ መንግስታት እንደ ጋናማሊሴኔጋልዝምባቡዌና ፉንጅ ተተንትነዋል እነዚህም የኛዉ ክፍለ ዘመን የኢትዮጵያ ረዥሙ የንግድ መሥመሮች የኢትዮጵያን ሕዝቦች በማገናኘት ረገድ የተጫወቱት ሚና ታይቷል የህዝብ ሥርጭትና አሰፋፈር በሚል ርዕስ ሥርም በዉልደትና ሞት መካከል ያለዉን ግንኙነት የህዝብ ሥርጭትን የሚቆጣጠሩ ሁኔታዎች በአጠቃላይ የአፍሪካ ህዝብ የአኗኗር ሁኔታ ተተንትነዋል በዚህ መሠረት የአፍሪካ ሕዝብ የአኗኗር ሁኔታየኤኮኖሚ እንቅስቃሴ ዓይነቶች አንደኛ ደረጃሁለተኛ ደረጃና ሦስተኛ ደረጃ በማለት በሦስት ከፍለን አይተናል የምዕራፍ አንድ ማጠቃለያ ጥያቄ ክፍል ከዚህ በታች ያሉት ዐነገሮች ትክክል ከሆኑ እዉነት ትክክል ካልሆኑ ደግሞ ሀሰት በማለት መልስቪ ከአፍሮእስያቲክ ቋንቋዎች ዉስጥ ከሁሉም በላይ በብዙ ህዝብ ዘንድ የሚነገረዉ ቋንቋ አረብኛ ነዉ ኮይሳን ለመጥፋት የተጋለጠ ትልቁ የቋንቋ ቤተሰብ ነዉ ላይኛዉ ግብፅና ታችኛዉ ግብፅ ኑመር በተባለ ንጉሥ ተቀላቀሉ ተብሎ ይገመታል ካርቴጅ የተመሠረተችዉ ከክርስቶስ ልደት በፊት በኛ ክፍለ ዘመን ነበር የማንዲንካ ኢምፓየር በምዕራብ አፍሪካ ይገኝ ነበር ክፍል ዘ ክፍት ቦታ መሙላት መመሪያ ትክክል በሆነ ቃላት ባዶ ቦታ ላይ ሙሳዬ የግብፅ ንጉሥ አማካሪዎች ይባላሉ ጥንታዊ የግብፅ ህዝብ ጽሑፍ ይባላል በማሊ ዉስጥ የትምህርት ማዕከልና የእስልምና ባሕል ማዕከል ከተማ ሆና ሲታገለግል የነበረች ከተማ ተባላለች የዝምባቡዌ ሕንፃዎች ግንባታዎች በሚባል ሕዝብ የተገነቡ ናቸዉ በዛሬይቱ ኢትዮጵያ ምዕራባዊ አከባቢ ዉስጥ የወርቅ ማምረቻ ማዕከል ሆና ሲታገለግል የቆየችዉ ተባላለች ክፍል ለሚከተሉት ጥያቄዎች ትክክለኛዉን መልስ ምረጥጪ አብዘኛዉ የፉንጅ ወታደሮች ምን ነበሩ። መሬታችን ከተፈጠረች ቢሊዮን አመታት ይሆናል ተብሎ ይገመታል መሬት አሁን የተገኘበት ደረጃ ለመድረስ ያልተቋረጠ ትልቅ የእንቅስቃሴ ሂደት ዉስጥ አልፋለች በአሁኑ ጊዜም የመሬት እንቅስቃሴ ሂደት የቆመ አይደለም አሁንም ብሆን መሬት በለዉጥ ላይ ትገኛለች ይህ ሁኔታ ለወደ ፊትም ይቀጥላል አለቶች የተለያዩ ማዕድናት በዉስጣቸዉ የያዙና የመሬት አብዘኛዉን አካል የገነቡ ናቸዉ የአለቶች አመዳደብ በአፈጣጠራቸዉ ላይ ይመሠረታል የቅልጠተ አለት ድንጋይ ማግማ ከተባለ የቀለጠ ድንጋይ ከመሬት ዉስጥ በመዉጣት በገጸ ምድር ላይ በመቀዝቀዝ የተፈጠረ ነዉ በገጸ ምድር ላይ የሚገኙ አለቶች በመሬት ላይ በሚፈጠረዉ የፊዝካላዊ ለዉጥ ምክንያት ወደ ትንንሽ ድንጋዮች ይሰባበራሉ እነዚህ የተሰባበሩና የተንኮታኮቱ ድንጋዮች በጎርፍና በንፋስ ኃይል ከነበሩበት ተጠርገዉ በሌላ ቦታ በመከማቸት ዝቅጠተ አለት ይፈጥራሉ በሙቀት ለዉጥ በግፊት ወይም ክብደት ወይንም ደግሞ በኬሚከላዊ መስተጋብር ቅልተ አለትና ዝቅጠተ አለቶች ወደ ለዉጥ አለት ይቀየራል በአከባቢህሸ የሚገኘዉን የመሬት አቀማመጥ በመመልከት መገንዘብ እንደቻልከዉሸዉ ረባዳ መሬት ተራሮች ኮረብታዎች ፕላቶዎችና ሸለቆዎች የተፈጠሩት በመሬት ዉስጣዊ ክፍል ኃይሎች ምክንያት ነዉ እነዚህ የመሬት አካል የሚቀይሩ ኃይሎች በሁለት ይከፈላሉ እነዚህም የመሬት ዉስጣዊ ኃይልና የመሬት ዉጫዊ ኃይል ይባላሉሌ የመሬት ዉስጣዊ ኃይል የእሳት ጎሞራ ፍንዳታና የመሬት መንቀጥቀጥ የሚያጠቃልል ሲሆን የመሬት ዉጫዊ ኃይል ደግሞ ዉኃ ንፋስና የበረዶ መንሸራተት ናቸዉ ስለ መሬት ንብርብር ስትማርሪ የመሬት አካል የተለያየ ክብደት ካላቸዉ ድንጋዮችመፈጠሩዋን ተምረሀልሻል በላይ በኩል ያለዉ የድንጋይ ክብደት ከታች በኩል ያለዉን ድንጋይ እንዲሰባበርና ከቦታዉ እንዲንቀሳቀስ ያደርጋል በዚህ ምክንያት በመሬት አካል ዉስጥ የተለያዩ እንቅስቃሴዎች ይፈጠራሉ እነዚህ በመሬት ዉስጥ የሚካሄዱ እንቅስቃሴዎች የመሬት ንብርብር ቅርፊተ መሬትና ማዕከለ መሬት የሚዋስኑበት ቦታ የሞሆ መስመር በተባለ ቦታ ላይ ይፈጠራል እነዚህ ኃይሎች የመሬት ገጽ ወደ ላይ እንዲገፋና ወደ ታች እንዲሰምጥ በማድረግ በተለያዩ አከባቢዎች ተራራዎችና ሸለቆዎች እንዲፈጠሩ ያደርጋሉ የገጸምድር ኃይሎች ደግሞ ከከፍተኛ ቦታዎች በመጥረግ ዝቅተኛ ቦታዎች ላይ ነገሮችን ያከማቻሉ በዚህ ሰበብ ከፍተኛ ቦታዎች እያነሱ ሲሄዱ ዝቅተኛ ቦታዎች ደግሞ ከፍታን እየጨመሩ ይመጣሉ ከሙቀት ለዉጥ የተነሳ አለቶች ይሰባበራሉ ይህንን ለዉጥ ፊዝካላዊ ለዉጥ ብለን እንጠራለን በሌላ በኩል በኬሚካላዊ ለዉጥ ምክንያት ድንጋዮች ሊሰባበሩ ይችላሉ የአለቶች ዓይነቶችና አፈጣጠር አለቶች እንደት ይፈጠራሉ። ማጠቃለያ ካርታ ሙሉ ወይም ግማሸ የመሬት አካል በመወከል በቀላሉ ለመርዳት በሚቻል መልኩ አንሶ በዝርግ ወረቀት ላይ ከሰማይ ወደታች ምልከታ የተነሳ መሆኑን ተምረሀልሻል ካርታ በአንድ አከባቢ የሚገኙት ነገሮች በሙሉ በአንድ ጊዜ ማሳየት አይችልምበመሆኑም የተመረጡ ነገሮች ግልፅ ምልክቶች በመጠቀም ማሳየት አስፈላጊ ነዉ ካርታ ትላልቅ ነገሮች ማለት የመገኛ ቦታ አቅጣጫ ርቀትና ስፋት በማሳየት አገልግሎት ይሰጣል በተጨማሪም ካርታ የክስተቶች ስርጭት ማለት የተራሮች የዕፅዋት የወንዞች የከተሞች የሕዝብ ስርጭት ወዘተ በማሳየት አገልግሎት ይሰጣል በካርታ ህዳግ ላይ ከሚገኙት መረጃዎች ዉስጥ የካርታ ርዕስ ካርታዉ የታተሙበት ዘመንና ቦታ ምልክቶች ምስሎችና ሚዛን ከሚጠቀሱት ጥቅቶቹ ናቸዉ የካርታ ሚዛን በሦስት መንገድ ይገለፃል እነዚህም ክፍልፋይ ሜዛንየዐረፍተ ነገር ሜዘንና የግራፍ ሚሜዛን ይባላሉሌ ከአንድ የሜዘን ዓይነት ወደ ሌላ የሚዛን ዓይነት ቀይሮ መጠቀም ይቻላል መሬት በሦስት ዋና ዋና ንብርብሮች ትከፋፈላለች እነዚህም ቅርፍተ መሬት ማዕከለ መሬትና እምብርተ መሬት ይባላሉ የመሬት አቀማመጥ ልዩነት አለዉ የመሬት ገጽ የሚቀይሩ ኃይሎች ዉስጣዊና ዉጫዊ ኃይሎች ይባላሉ የመሬት ገጽ የሚቀይሩ ዉስጣዊ ኃይሎች የመረት መተጣጠፍየእሳተ ጎሞራ ፍንዳታና የመሬት መንቀጥቀጥ የሚባሉ ናቸዉ ከአንድ ጉድጓድ የሚወጣ እሳተ ጎሞራ የኮን ተራራ ሲፈጥር በዚህ ዓይነት ጉድጓድ በኩል የሚወጣ የፍንዳታ ዓይነቶች የቬንት ፍንዳታ ይባላል በዚህ ፍንዳታ የሚፈጠር ክፍት ቦታ ክራተር ይባላል በክረተር ዉስጥ ዉኃ ከተጠራቀመ የክረተር ሐይቅ ይባላል እሳተ ጎሞራ ሦስት ዓይነት አለዉ እነዚህም ተንቀሳቃሽ እሳተ ጎመራአድፋጭ አሳተ ጎሞራና ቀርፋፋ የተኛ እሳተ ጎሞራ ናቸዉ የመሬትን ገጽ የሚቀየሩ ዉጫዊ ኃይሎች ጎርፍ ንፋስና ተንሸራታች በረዶ ናቸዉ እነዚህ ኃይሎች በፊዝካላዊና ኬሚካላዊ ሂደት የተሰባበሩትን ድንጋዮችና አፈሮች ከአንድ ቦታ በመጥረግ ሌላ ቦታ ላይ ያከማቻሉ በአጠቃላይ የአለቶች ዓይነት ቅልጠተ አለት ዝቅጠተ አለትና ለውጥ አለት በመባል በሦስት ይከፈላሉ አለቶች ለተለያዩ ግንባታዎችና ለኢንዱስትሪዎች ጥሬ ሀብትነት ያገለግላሉ የምዕራፍ ማጠቃለያ ጥያቄ ክፍል ከዚህ በታች ከተሰጡት ትክክል የሆነዉን እዉነት ትክክል ያልሆነዉን ሀሰት በማለት መልስሸ ካርታ የመሬትን ሙሉ ወይም ግማሽ ክፍል ለመወከል የሚያገለግል መሣሪያ ነዉ የተለያዩ አገሮች ወሰኖችን የሚያሳይ ካርታ ፊዝካላዊ ካርታ ይባላል ካርታ ለተሠራለት ዓላማ ላይ በመመሠረት የራሱ ስም አለዉ በፀሐይ ሥርዓት ዉስጥ የሚገኙት ፕላኔቶች ሁሉ በኃይል እኩል ናቸዉ ማዕከለ መሬት የጠቅላላ መሬት ይሆናል ተብሎ ይገመታል ክፍልፋይ ሚዛንና የዐረፍተ ነገር ሚዛን ልዩነት የላቸዉም ለተራሮች ፕላቶዎችና ኮረብታዎች መፈጠር ትልቁ ምክንያት የመሬት ዉጫዊ ኃይል ነዉ የሂማሊያ ተራሮች የተፈጠሩት በመሬት መታጠፍ ምክንያት ነዉ ታላቁ የዓለም ስምጥ ሸለቆ ከሶሪያ ተነስቶ እስከ ሞዛምቢክ ይዘልቃል ፊዝካላዊ ለዉጥ የሚፈጠረዉ በሙቀት በዕፅዋትና በእንስሳት ኃይል ድንጋዮች ሲሰባበሩ ነዉ ክፍል በለ ሥር የተሰጡትን በሀሆ ሥር ከተሠጡት ጋር አዛምድጂ ሀ ለ ካርታ የሚሠሩ ሙያተኞች ሀ የዉኃ ጎርፍ የካርታ ምስሎችና ምልክቶች ለ ከርቶግራፈር ማዕከለ መሬት ሐ ማግንዝየም በአንድ ጉድጓድ በኩል የሚወጣ እሳተ ጎሞራ መ ቬንት የመሬት ዉጫዊ ኃይል ሠ የካርታ ቋንቋ ረ ኪሜ ዉፍረት ክፍል ከዚህ በታች ለተሠጡት ጥያቄዎች ትክክለኛ መልስ ምረጥጪ በመሬት ላይ ያለዉ ርቀትና በካርታ ላይ ያለዉ ርቀት መካከል ያለዉን ግንኙነት የምንገልፅበት ዘዴ ምን ይባላል። ምዕራፍ የሥነ ምህዳር ሥርዓትና ችግሮቹ ከምዕራፉ ትምህርት የሚጠበቀዉ ዉጤት ከዚህ ምዕራፍ ትምህርት በኋላ « በአፍሪካ ዉስጥ የተፈጥሮ እፅዋትና አራዊት ስሪጭትና ጠቀሜታ የሚወስኑ ዋና ዋና ክስተቶች ትገነዘባለህሸ « የመጠጥ ዉሃ ሀብት መገኛና ሊያጋጥሙ የሚችሉትን ችግሮች ትገልጻለህሸ ለተፈጥሮ ሀብቶች እንክብካቤ የሚዉሉትን ዘዴዎች ማረጋገጥ ትችላለህሸ የተፈጥሮ ዕፅዋት የዱር አራዊትና ተፈላጊነታቸዉ ዝቅተኛው የመማር ብቃት ከዚህ ርዕስ ትምህርት መገባደጃ በኋላ የአፍሪካ የተፈጥሮ ዕፅዋት የሚገኙበት አከባቢ በካርታ ላይ ታሳያለህሽሸ « የአፍሪካ ዱር አራዊት ለይተህ ትናገራለህሸ የዱር አራዊት ሥርጭት ከተፈጥሮ አካባቢ ጋር በማነጻፀር ትገልጻለህሸ « ዕፅዋትና አራዊት ሥነ ምህደር አካል መሆናቸዉን ትገልፃለህሸ « የአራዊት መኖሪያ አከባቢ ከወደመ አራዊቶች የሚሰደዱ መሆናቸዉን ትገልፃለህሽ ላ የሰዉ ልጅ በዱር አራዊት ላይ የሚያደርሳቸዉን ጉዳቶች ትዘረዝራለህሽ « የአየር ንብረት መለወጥ ለማስቀረት መሥራት የሚትችልችዬ መሆኑን በተግባር ታሳያለህሸ ሀ የተፈጥሮ ዕፅዋትና የዱር አራዊት በአከባቢህሸ የሚገኙት የተፈጥሮ ዕፅዋት የትኞቹ ናቸዉ። የተፈጥሮ ዕፅዋትና የዱር አራዊት ለሰዉ ልጅ ልዩ ልዩ ጥቅሞችን ይሰጣሉ የተፈጥሮ ዕፅዋት የምግብና የተለያዩ ለሰዉ ልጅ ኑሮ አስፈላጊ የሆኑ ቁሳቁሶች ምንጭ በመሆን ያገለግላሌ የተፈጥሮ ዕፅዋት የተፈጥሮ ሜዛን እንዲይዛባ ያደርጋሉ የተፈጥሮ ሀብት መኖር ለአፈር መዳበር ትልቅ አስተዋፅኦ አለዉ የተፈጥሮ ዕፅዋት አፈጣጠር ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ሁለት ነገሮች ላይ ይመሠረታል የአንድ አከባቢ የሙቀት ሁኔታ በአንድ አከባቢ የሚገኝ የአፈር የእርጥበት ሁኔታ በሌሳ መንገድ አከባቢው የሚያገኘውን የዝናብ መጠን ያሳያል እንደዚሁም የአከባቢ የውሃ ትነት መጠንና የአፈር ውሀ መያዝ አቅም ያሳያል በተፈጥሮ ዕፅዋት ስርጭት ወሳኝ ከሆኑት ሁኔታዎች ዉስጥ ትልቁ የአንድ አከባቢ የአየር ንብረት ነዉ የአየር ንብረት የተለያዩ ነገሮች ጠበ በዉስጡ አቅፎ ይገኛል ከዚህ በመቀጠል የአየር ንብረት ምንነት የአፍሪካ የአየር ንብረት አከባቢዎችና ከተፈጥሮ ዕፅዋት ሥርጭት ጋር ያለዉን ግንኙነት ለመገንዘብ ሞክርሪ « የአየር ንብረት ማለት በአማካይ ሁኔታ ለረዥም ጊዜ ሳይቀያየር በተመሳሳይ ሁኔታ ማለትም ቢያንስ ዓመት በአንድ አከባቢ የሚታይ የአየር ሁኔታ ኤለመንቶች ነዉ የአየር ንብረት በዉስጡ የያዛቸዉ ነገሪችኤለመንቶች ዋና ዋናዎቹ ሙቀትዝናብየፀሐይ ብርሃን ንፋስና የአየር ግፊት ናቸዉ የአየር ሁኔታ የሚባሉት ደግሞ ከቀን ወደ ቀን ለአጭር ጊዜና በተወሰነ አከባቢ የሚታይ የአየር መቀያየር ነዉ ለምሳሌ ጧዋት ሙቀት በቀን ላይ ደግሞ ዳመና ሊሆን ይችላል የአየር ንብረትና የአየር ሁኔታ ተመሳሳይ ኤለመንቶች ቢኖራቸዉም በጊዜ ርዝመት የተለያዩ መሆናቸዉን መገዘብ ያስፈልጋል የኬክሮስ መስመሮች የመሬት ከፍታ አከባቢዎች ከዉኃ አካል ያላቸዉ ርቀት የአየር ግፊት ወዘተ የአየር ንብረት ስርጭት የሚቆጣጠሩ ናቸዉ የአፍሪካ የአየር ንብረት አካባቢዎች አፍሪካ የተለያዩ የአየር ንብረት አከባቢዎች አሏት ከነዚያ ዉስጥ ዋና ዋና የሆኑት ሀ እርጥበታማዉና ሞቃታማዉ የአየር ንብረት አካባቢ በአፍሪካ ዉስጥ ይህ አከባቢ በምድር ወገብ አከባቢ በተለይም የኮንጎ ቆሪና የጊኒ ባሕረ ሰላጤ ዳርቻ አከባቢ ይገኛልይህ አከባቢ ዓመቱን ሙሉ ዝናብ ያገኛል አማካይ የሙቀት መጠን ር አከባቢ ይሆናልአመካይ ዓመታዊ የዝናብ መጠን ከ ሚሜ በላይ ሊሆን ይችላል ዕለታዊዓመታዊና ወርሃዊ የሙቀት ልዩነት በጣም ዝቅተኛ ነዉ በዚህ አከባቢ የሚገኘዉ ዝናብ የትነት ነዉ አከባቢዉ ዓመቱን ሙሉ ዝናብ ስለሚያገኝ ጥቅጥቅ ያለዉን ደን አለዉ የዚህ አከባቢ ዕፅዋ ሶስት ንብርብሮች አላቸዉ እነዚህም ከ ሜትር የሚረዝሙ ሜትር አከባቢ የሚረዝሙ ዛፎችና አጫጭር የሆኑ ዛፎች ናቸዉ ለ እርጥብ ደረቃማ የአየር ንብረት አካባቢ ይህ አካባቢ ደግሞ ዝናባማና ሞቃታማ የአየር ንብረት ቦታዎችን ከቦ ይገኛል አካባቢዉ ከፍተኛ የሙቀት መጠን ሲኖረዉ ዕለታዊና አመታዊ የሙቀት መጠን ልዩነት ከፍተኛ ነዉ ከምድር ወገብ ወደ ሰሜን ወይም ወደ ደቡብ በሄድን ቁጥር ልዩነቱም እየሰፋ ይሄዳል ይህ አካባቢ ዓመቱን ሙሉ ዝናብ አያገኝም ዝናብ የሚያገኘዉ በክረምት ወቅት ስሆን በሰሜናዊ ንፍቀ ክበብ የክረምት ወቅት ሰኔ ሐምሌና ነሐሴ ሲሆን በደቡባዊ ንፍቀ ክበብ ደግሞ ታህሳስጥርና የካቲት ይሆናል የዝናብ መጠን ወደ ሰሜንና ደቡብ ሲንሄድ እያነሰ ይሄዳል አካባቢዉ ጥቅጥቅ ያለ ጫካን ኮቦ ቢገኝም እርጥበታማና ሞቃታማ አካባቢ እንደሚገኝ ዓይነት ደን አይደለም ይህ አካባቢ ዕፅዋትፓርክ ሳቫና የሚባል ሲሆን ዛፎችና ረጃጅም ሣሮች ተቀላቅለዉ ይበቅሉበታል ከፓርክ ሳቫና ወደ ሴሜንና ደቡብ ሲንንቀሳቀስ ወደ እዉነተኛ ሳቫና ሣሪማ መሬት ይለወጣል የሣሮቹ ርዝመት እያጠረ ሄዶ በበረሃ ዳርቻ አከባቢ ወደ ጥሻነትና አጫጭርና ጠንካራ ሣሮች ይቀየራል ሐ የበረሃ አየር ንብረት አከባቢ በአፍሪካ ዉስጥ ይህ አየር ከእርጥበታማ ደረቅ ቀጥሎ ይገኛል በአፍሪካ ዉስጥ የሚገኙ በረሃማ አካባቢዎች ሣሐራናማሚብ ከለሐሪና ሶማሊያ ናቸዉ አንድ አከባቢ በረሀ ለመባል የሚያገኘዉ አማካይ አመታዊ የዝናብ መጠን ከ ሚሜ በታች መሆን ይኖርበታል የበረሃ የአየር ንብረት አከባቢ ቀን ቀን በጣም ሞቃታማ ሲሆን ሌሊት ሌሊት ደግሞ ቀዝቃዛ ነዉ በመሆኑም ዕለታዊ የሙቀት ልዩነት በጣም ከፍተኛ ነዉ ወደዚህ አካባቢ የሚመጣ ድንገተኛ ዝናብ በከፍተኛ ሙቀት ምክንያት ወደ አፈር ዉስጥ ሳይዘልቅ ወደ ትነት ይቀየራል በዝናብ እጥረት ምክንያት በዚህ አካባቢ ዕፅዋት በብዛት አይገኙም መ የሜዲትራኒያ የአየር ንብረት አካባቢ ይህ አከባቢ ሰሜናዊ የአፍሪካ ዳርቻዎችማግረብ አከባቢና ደቡብ አፍሪካ ኬፕረንጅ አካባቢ ይገኛልበዚህ አከባቢ በጋ ወቅት እርጥበታማና ቀዝቃዛ ሲሆን የክረምት ወቅት ደግሞ ደረቃማና ሞቃታማ ነዉ ሠ የከፍተኛ ቦታዎች የአየር ንብረት የአከባቢህሸ የመሬት አቀማመጥ ሁኔታ ምን ይመስላልፃ ተራሮችና ፕላቶዎች አሉ። ማ ም አደሚ አጫጭር እአእፅዋኮ ሥዕል የዝናባማው የምድር ወገብ አካባቢ የዕፅዋት ንብርብር ይህ ዝናባማዉ የምድር ወገብ አከባቢ ደን ጠንካራ የሆኑ የዛፎች ዓይነቶች እንደ ቀረሮ ኢቦኒ ጥቁር እንጨትና የመሳሰሉ በዉስጡ የያዘ ነዉ የተለያዩ ዓይነት ሕይወት ያላቸዉ ነገሮች በዚህ ደን ዉስጥ ይኖራሉ በዝናባማዉ ደኖች አከባቢ እንስሳት በዛፍ ላይ ይኖራሉ እነዚህም ዝንጅሮ ጉሬዛ ጦጣ ጎሪሳና የተለያዩ የአእዋፍ ዓይነቶች ናቸዉ በዚህ አካባቢ በወንዞች ዙሪያ ጉማሬና አዞ በብዛት ይኖራሉ የሳቫና አካባቢ ዕፅዋት የሳቫና አካባቢ በዝናባማዉ የምድር ወገብ አከባቢ ደኖችና በበረሃማዉ ዕፅዋት አካባቢ መካከል ይገኛል በአፍሪካ ዉስጥ የሳቫና ሣር አካባቢ ሰፊ የአህጉርቷን ቆዳ ሸፍኖ ይገኛል በሳቫና አከባቢ ብዙ ዛፎችና ሣሮች ተቀላቅለዉ ይገኛሉሌ የሳቫና አካባቢ እንደ ዝናባማዉ የምድር ወገብ ደን አካባቢ ዓመቱን ሙሉ ዝናብ አያገኝም በዓመት ዉስጥ በግልፅ የታወቁ ዝናባማና ዝናብ አልባ የሆኑ ወቅቶች አሉት ሀ የፓርክ ሳቫና ሐ ደረቃማው ሳቫና ሥዕል የሳቫና አካባቢ የዕፅዋት ሥርጭት በአፍሪካ ዉስጥ የሳቫናን አካባቢ በሦስት ከፍሎች ማየት ይቻላልእነዚህም የፓርክ ሳቫና እዉነተኛዉ ሳቫናና ደረቃማ አከባቢ ሳቫና ይባላሉ የፓርክ ሳቫና የሚባለዉ ዝናባማዉ የምድር ወገብ አከባቢ ደንና በአእዉነተኛዉ ሳቫና መካከል ይገኛል ይህ አካባቢ በዛፎችና በረጃጅም ሣሮች ተሸፍኖ ይገኛል ይህም በምዕራብ አፍሪካሰሜናዊ ኮንጎ ደቡብ ሱዳንና ማዕከላዊ ማሊ ዉስጥ በስፋት ይገኛል እዉነተኛዉ ሳቫና በ በገበ የሚባለዉ በፓርክ ሳቫናና ከፍል በረሃማ አከባቢ መካከል ይገኛል እዉነተኛዉ ሳቫና በብዛት በሣር የተሸፈነ ሲሆን አጫጭር ዛፎች እንደ ግራር ነጭ ግራር ዳሬ ጠደቻ የመሳሰሉት አልፎ አልፎ በሣሮች መሀል ተሠራጭተዉ ይገኛሉ እዉነተኛ ሳቫና ዝምባቡዌ ማላዊ ደቡብ ኬንያ ምሥራቅ ታንዛኒያ በምዕራብ አፍሪካ አከባቢና ሌሎች ዉስጥ ይገኛሉሌ ደረቃማ አካባቢ ሳቫና ቫነ በበ ይህ አከባቢ በእዉነተኛ ሳቫናና በበረሃማ አከባቢ መካከል ይገኛል የዚህ አካባቢ ተራርቀዉ የበቀሉ ዕፅዋት ዓይነቶች አጫጭር የሆኑ ዛፎችና ጥሻዎች በአብዛኛዉ ከሴኔጋል እስከ ኢትዮጵያ ሰሜን ኬንያ አንጎላና ቦትስዋና ዉስጥ በስፋት ይገኛሉአካባቢዎቹ የሚያገኙት የዝናብ መጠን ከምድር ወገብ ወደ ሰሜንና ወደ ደቡብ በራቅን ቁጥር እያነሰ ይሄዳል ይህም በዚህ አከባቢ የተለያዩ የዕፅዋት ዓይነቶች እንድገኙ አድርገዋል በሌላ በኩል የሳቫና አከባቢ የተለያዩ ሣር የሚመገቡ እንስሳት እንደና ቀጭነ ብሆርጎሽዝሆንና የመሳሰሉት መኖሪያ ሲሆን በተጨማሪም አንበሳነብርጅብ ቀበሮ ወዘተ ሥጋ በል እንስሳት ይገኛሉ የበረሃማና ክፍል በረሃማ አከባቢ ዕፅዋት ይህ አከባቢ ደረቃማ የሳቫና አከባቢና በሜዲትራኒያ የአየር ንብረት አከባቢ መሀል ይገኛል በአፍሪካ ዉስጥ የታወቁ በረሃማ አከባቢዎች የሚባሉት የሣሐራየናሚብና የከለሃሪ በረሃዎች ናቸዉ እነዚህ አከባቢዎች ዓመቱን ሙሉ ዝናብ አያገኙም አንዳንድ ጊዜ ዝናብ በአጋጣሚ ሊዘንብ ይችላል ይሁን እንጂ በዚህ አከባቢ የሚገኘዉ እርጥበት ለዕፅዋት እድገት በቂ አይደለም በበረሃ አከባቢ የሚገኙ ዕፅዋት ልዩ ባሕርይ አላቸዉ የበረሃ ዕፅዋት በጥልቀት ዉኃ መምጠጥ የሚችሉ ረጃጅም ሥር ዉኃ በትነት እንዳይወጣ የሚቋጥር ጠባብ ቅጠሎችና ወፍራም ቅርፊት አላቸዉ እንደዚሁም የበረሃ አየር ንብረት አከባቢ ቀን ቀን ከፍተኛ ሙቀትማታ ማታ ደግሞ ከፍተኛ ቅዝቃዜ አለዉ ይህ ደግሞ በቀንና በሌሊት መካከል ያለዉን የሙቀት መጠን ልዩነት ከፍተኛ እንዲሆን አድርገዋል እንደ ዕፅዋት ሁሉ የበረሃማ አከባቢ እንስሳት የበረሃ ሙቀት መቋቋም የሚችሉ ናቸዉ በዚህ አከባቢ የሚገኙ ተሳቢ እንስሳት እንደነ ዘንዶእባብኤሊና እንሽላሊት የመሳሰሉ ናቸዉ የሜዲቴራኒያን አካባቢ ዕፅዋት የአፍሪካ የሜዲትራኒያ የአየር ንብረት በደቡብ አፍሪካ ጫፍና የሜደትራኒያ ባሕር የሚያዋስኑ የሰሜን አፍሪካ አገሮች እንደ ሞሮኮ አልጀሪያ ቱኒዚያ አከባቢ ይገኛል ይህ የሜዲትራኒያ አከባቢ ከሌሎች አከባቢዎች የተለያየ ባሕሪያት አለዉ ይህ በክረምት ከፍተኛ ሙቀት ና በበጋ ወቅት ከፍተኛ ዝናብ ያገኛል የሜዲትራኒያ አከባቢ እንደ እርጥበታማ የምድር ወገብ አከባቢ ዓመቱን ሙሉ ከፍተኛ ዝናብ የለዉም ይሁን እንጂ አከባቢዉ የተለያዩ ዕፅዋት ዓይነት አሉት የሜድትራኒያ አከባቢ ዕፅዋት ዓመቱን ሙሉ አረንጓዴ ቅጠል ያላቸዉ ሲሆን የተለያዩ ዛፎችና ሣር በዉስጣቸዉ የያዙ ናቸዉ የደጋ አከባቢዎች ዕፅዋት አፍሪካ የተለያየ የመሬት አቀማመጥ እንደላት ባለፈዉ ትምህርት ዉስጥ ተመረሀልሻል በአፍሪካ ሞቃታማ የአየር ንብረት አከባቢ ዉስጥ በተራራማ አከባቢ ላይ የተለያዩ ዕፅዋት ይገኛሉ በአፍሪካ ዉስጥ ደጋማ ከፍተኛ ቦታዎች በብዛት የሚገኙት በኢትዮጵያና በምሥራቃዊ የአፍሪካ አካባቢዎች ነዉ እነዚህ ዕፅዋት የደጋ ደኖችና የሣር መሬት በዉስጣቸዉ ይገኛል በከፍታ ልዩነት የዕፅዋት ስርጭት ልዩነት እናገኛለን ለምሳሌ ከባሕር ጠለል በላይ በ ሜትር ላይ የአስታ ተክሎች ከ የቀርከሃ ደን በ ሜትር ላይ አከባቢ የፅድ ደንና ወደ ሜትር አከባቢ የዝግባ ደን በብዛት ይገኛሌሉ እንደዚሁም በደጋማ አከባቢዎች የሣር መሬት በስፋት ይገኛል የተለያዩ የአራዊት ዓይነቶችም በብዛት በከፍተኛ ቦታዎች ይገኛሌሉ ከዚህ ሌላም በትላልቅ ወንዞችና የአፍሪካ ረግረጋማ ቦታዎች የብዙ እንስሳት መኖሪያ ናቸዉ እነዚህም ዓሣዎች ጉማሬዎችኦዞዎችና የተለያዩ አዕዋፍ እናገኛለን ለ የተፈጥሮ ዕፅዋትና የዱር አራዊት አስፈላጊነት የተፈጥሮ ዕፅዋትና የዱር አራዊት ለሰዉ ልጅ የተለያዩ ጥቅሞች ይሰጣሉ ይህንንም ከዚህ በታች ካሉት ሁኔታዎች ለመረዳት ሞክርሪ የተፈጥሮ ዕፅዋትና የዱር አራዊት የምግብ ምንጭ ናቸዉ የተፈጥሮ ዕፅዋትና የዱር አራዊት የሳይንሳዊ እዉቀትና ትምህርት ምንጭ ሲሆኑ የመድኃንት ምንጭም ሆነዉ ያገለግላሉ የተፈጥሮ ዕፅዋትና የዱር እንስሳት ለመዝናኛነት ያገለግላሉ ከ የተፈጥሮ ዕፅዋትና የዱር እንስሳት የገቢ ምንጭ በመሆን የቱሪዝም ኢንዱስትሪ በማስፋፋት የአገርቷን ኢኮኖሚ በማሳደግ ሂደት ዉስጥ ትልቅ ሚና አላቸዉ ለምሳሌ በምሥራቅ አፍሪካ አከባቢ እንደ ታንዛኒያ ኬንያ ኢትዮጵያና ኡጋንዳ የመሳሰሉት ከዱር አራዊት በዓመት ከቱሪስቶች ከፍተኛ ገቢ ያገኛሉ ይሁን እንጂ የተፈጥሮ ዕፅዋትና የዱር አራዊት የተለያዩ ችግሮች አሏቸው በኢኮኖሚ ወደ ኋላ በቀሩ አገሮች ዉስጥ የሕዝብ ብዛት በፍጥነት በመጨመር ላይ ይገኛል ሰዎች ምግብ እንዲያገኙ እህል መመረት አለበት እህል ለማምረት ደግሞ ደን መመንጠር የእርሻ መሬት መቀየር ደን ማቃጠል ለደን ሀብት ዉድመት ዋነኛ ምክንያት ናቸዉ ከዚህ ሌላ ደን ለቤት መሥሪያ ለማገዶ መንገድ ለማስፋፋት መመንጠር የእንጨት ዉጤቶች ለሚያመርቱ ፋብሪካዎች ጥሬ ዕቃነት ሲባል ዳኖች ይጨፈጨፋሉ ይህ ድርግት ደግሞ የዱር አራዊት መጠለያ አጥተዉ እንዲሰደዱ ያደርጋቸዋል ከሰዉ በተጨማሪ የተፈጥሮ ዕፅዋት የሚያወድሙ ሰዉ ሠራሽ ያልሆነ ነገሮች የደን እሳት መነሳት የእሳተጎሞራ ፍንዳታ የመሬት መንሸራተት የሚጠቀሱ ናቸዉ የደኖች መመንጠር በረሃማነትን በማስፋፋት የአየር ንብረት መለወጥን ያስከትላል የፅፅዋት ዘሮችም ይጠፋሉ የሥነ ምህደር ሥርዓት ይናጋል አፈር በመራቆት በቀላሉ በንፋስና በዉኃ ይሸረሸራል የአፈር ለምነት ማጣት የእህል ምርት ከመጠን በላይ ይቀንሳል የሕዝብ ድህንነት ይጨምራል የተፈጥሮ ዕፅዋት ከአንድ አከባቢ እየጠፋ መሄድ የሥነ ምህዳር ሥርዓት ሚዛን ተዛብቶ የሰዉ ልጅና ሌሎች ሕይወት ያላቸዉ ነገሮች ለተለያዩ ችግሮች እንዲጋለጡ ያደርጋል በተፈጥሮ ዕፅዋት ላይ የሚደርስ የተፈጥሮ አደጋም አለ እነዚህም ከደን የሚነሳ እሳት የእሳተ ገሞራ ፍንዳታና የመሬት መንሸራተት ናቸዉ የተፈጥሮ የመሬት አቀማመጥ ሁኔታ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ የተፈጥሮ ዕፅዋት አፈጣጠር ላይ የራሱ ተፅዕኖ አለዉ ይህም የሙቀት መጠን የአየር እርጥበት የዝናብ መጠን በዕፅዋት እድገትና ስርጭት መወሰን ይችላል የማረጋገጫ ተግባር የአፍሪካን ዉጥን ካርታ በማንሳት የአፍሪካ የተፈጥሮ ዕፅዋት አከባቢዎች የተለያዩ ቀለማት በመቀበት ላይዩ ይህንንም ለመምህርህሸ ወይም መምህርትህሽ አሳይአሳ ርክ ሳቫና ምንድን ነዉ በአፍሪካ ዉስጥ የሚገኙት ዋና አጫጭር ጥያቄዎች ። እንክብካቤ ማለት የተፈጥሮና ሰዉ ሠራሽ ሀብት በሥርዓት ለመጠቀም ያለን የእዉቀት ብቃት ማለት ነዉ የዚህ ዋና ዓላማ በአከባቢ የሚገኙ የተፈጥሮ ሀብቶች በሥርዓት በመጠቀም ለረዥም ጊዜ እንዲቆዩ ማድረግና ለብዙ ሕዝብ ጠቀሜታ እንዲዉሉ ወይም ከትዉልድ ወደ ትዉልድ እንድተላለፍ ማድረግ ነዉ የሰዉ ልጅ ለመኖር ለሕይወቱ የሚያስፈልጉትን መሠረታዊ ነገሮች እንደ ምግብልብስና የመኖሪያ ቤት ይፈልጋል እነዚህን ነገሮች ደግሞ በአከባቢዉ ከሚገኙ ከተፈጥሮ ሀብት ያገኛል የተፈጥሮ ሀብት የሚባሉት በተፈጥሮ የሚገኙና ለሰዉ አስፈላጊ የሆኑ ነገሮች ናቸዉ እነሱም አፈርዕፅዋት ዉኃ አየር የዱር አራዊትና የሰዉ ልጅ ጨምሮ የተፈጥሮ ሀብት ይባላሉ የተፈጥሮ ዕፅዋት እንክብካቤ የመሬት ገጽ ሽፍነዉ የሚገኙ ዕፅዋት በብዛትና በዓይነት የተለያዩ ናቸዉ ዕፅዋት ለሰዉ ልጅ ትልቅ ጥቅም ይሰጣሉ ዕፅዋት ለሰዉ ልጅ የምግብ ምንጭ ልብስናየመኖሪያ ቤት ለመሥራት ጠቃሚዎች ናቸዉ የሰዉ ልጅ የዕፅዋት አበባ ቅጠልና ሥራሥር ሲመገብ የቆየ ሲሆን የቤት እንስሳት ለማርባትም ዕፅዋትን ይጠቀማል ደን ደግሞ የማገዶ እንጨት የግንባታ ዛፍ አገልግሎት የሚሰጡ የተለያዩ ነገሮች ለማምረትና የእንዱስትሪ ጥሬ ዕቃ ምንጭ በመሆን ያገለግላል የተፈጥሮ ዕፅዋት የዱር አራዊት መጠለያ በመሆንና የሰዉ ልጅ መዝናኛ ቦታ በመሆን አገልግሎት ይሰጣል ዕፅዋት የምድር ገጽ በመሸፈን አፈር በዉኃና ንፋስ እንዳይጠረግ ያግዛል ከዚህም በተጨማሪ የዝናብ ዉኃ በአፈር ዉስጥ ሰርጎ በመግባት በከርሰ ምድር ዉስጥ እንዲጠራቀሙ በማድረግ ሂደት ዉስጥ ፅፅዋት ከፍተኛ ሚና ይጫወታሉሌ የዉኃ ከርሰ ምድር ዉስጥ መጠራቀም ደግሞ በከርሰ ምድር ዉስጥ የሚጠራቀም የዉኃ መጠን ይጨመራል የተፈጥሮ ዕፅዋት በተፈጥሮና ሰዉ ሠራሽ ኃይሎች ይጠቃሉ በተፈጥሮ በኩል በልዩ ልዩ የዓለም አከባቢዎች ዉስጥ በአየር ንብረት መለወጥ ምክንያት በዕፅዋት ላይ ትልቅ ጉዳት ይደርሳል ለምሳሌ የረዥም ጊዜ ድርቅ የዱር እሳትና የእሳተ ገሞራ ፍንዳታ ዕፅዋትን የሚጎዱ ተፈጥሮአዊ ክስተቶች ናቸዉ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሰዉ ልጅ በተፈጥሮ ሀብት ላይ ከፍተኛ ጉዳት በማድረስ ላይ ይገኛል እነዚህም ደን መመንጠርና ማቃጠል የሰዉ ልጅ ለተለያዩ ምክንያቶች ደን ይመነጥራል ያቃጥላል ይህም የእርሻ መሬት ለማስፋፋት ለማገዶ ቤት ለመሥራት ለእንዱስትሪ ጥሬ ዕቃ የሚመነጠር ሲሆን በደን ዉስጥ እሳት ማንደድ ስጋራ ሳያጠፉ ደን ዉስጥ መጣል አመድ ሲጠረግ እሳት መጥፋቱን ሳያረጋግጡ በግድ የለሽነት መጣል የደን መቃጠል የሚያባብሱ ነገሮች ናቸዉ ብዙ ከብት በትንሸሽ መሬት ላይ ማሰማራት የቤት እንስሳት ሣርና ትናንሽ ዕፅዋት ይመገባሉ ቁጥራቸዉ ብዙ የሆነዉን ከብት ስፋት የሌለዉ መሬት ላይ ለረዥም ጊዜ ማሠማራት ሣርና ሌሎች ዕፅዋት እንዲጠፉ ያደርጋል የዕፅዕዋት መጥፋት ደግሞ አፈር እንዲራቆት ስለሚያደርግ በቀላሉ በንፋስና በጎርፍ ይጠረጋል የአፈር መሸርሸር ለዕፅዋት እድገት እንቅፋት ስለሚሆን የቤት እንስሳት በቂ ምግብ በማጣት ሊያልቁ ይችላሉ የዕፅዋትና እንስሳት መጥፋት ድምር ዉጤት ደግሞ የተፈጥሮ ሚዛን መዛባት ነዉ ለተፈጥሮ ዕፅዋት እንክብካቤ መወሰድ የሚገባቸዉ እርምጃዎች ለተለያዩ አገልግሎት የሚያስፈልጉ ዛፎች ቀጣይነት ባለዉ ሁኔታ ለማግኘትና የተፈጥሮ ደን አያያዝ በሥርዓት መኖር አለበት መልካም የተፈጥሮ ደን አስተዳደር ለማገዶና ለቤት ግንባታ ለሚያስፈልጉ ዛፎች ጥንቃቄ ማድረግ ዛፎች በተቆረጡባቸዉ ቦታ ላይ ቶሎ ለመድረስ የሚችሉ ዕፅዋት መልሶ መትከል ለእርሻ ተስማሚ በማይሆኑ ቦታዎች ላይ ዛፍ መትከል ይገኝበታል ባለዉ የመሬት ስፋት ላይ በመመሥረት የቤት እንስሳት ማርባትና የግጦሽ መሬት በማፋራረቅ መጠቀም ዕፅዋትን ሆን ብሎ አለማቃጠል ስለ ዕፅዋት እንክብካቤና ጥበቃ ላይ ለሕዝብ ትምህርት መስጠት ነዉ የዱር አራዊት የዱር አራዊት የምንለዉ ከጥቃቅን እንስሳት እስከ ትላልቅ እንስሳት የሚያጠቃልል ነዉ አጥቢዎች አእዋፍ ዓሣዎች ተሳቢዎችና የተለያዩ ነፍሳት በአጠቃላይ የዱር አራዊት ይባላሉ በአመጋገባቸዉ ሳይ በመመስረት የዱር እንስሳት ሣርበል ሥጋ በልና ሥጋና ሣር በል በመባል በሦስት ይከፈላሌ ለዱር አራዊት የሚደረገዉ እንክብካቤ የተፈጥሮ ሀብት ለመንከባከብ ከሚደረጉ እንቅስቃሴዎች አንዱ ነዉ ለተፈጥሮ ሀብት እንክብካቤ የምናደርግበት ምክንያቶች የተፈጥሮ ሀብት ሚዛን ለመጠበቅ ለአከባቢ ዉበት ለሳይንሳዊ ምርምርና ለትምህርት » የምግብ ምንጮች በመሆናቸዉ የዱር አራዊት ለመንከባከብ መወሰድ ያላባቸዉ እርምጃዎች የዱር አራዊት ብዛትና ዓይነት ማጥናት የሚኖሩበት አከባቢ መለየት የእርባታ ጊዜያቸዉንና ሁኔታቸዉን ማወቅ ዘራቸዉን መለየት ወዘተ « የዱር አራዊት መኖሪያ አከባቢ በሥርዓት መጠበቅ ላ የዱር አራዊት ሕገወጥ አደን መቆጣጠር « የፓርኮች አከባቢና የአደን አከባቢ መለየት የአፈር መሸርሸር ምክንያቶች የአንድ አከባቢ የአፈር ሁኔታና መጠን የአከባቢ የመሬት አቀማመጥ ተራራዳገት ኮረብታ ወዘተ ጻ መሬትን የሸፈኑ የዕፅዋት ብዛት የሰዉ ልጅ የሥራ እንቅስቃሴ መሬት ማረስ የዕፅዋት መመንጠር የመሳሰሉት ጻ በግጦሸ መሬት ከብቶች ለረዥም ጊዜ ማሰማራት ተስማሚ ያልሆነ የአስተራረስ ዘዴ መከተል ለምሳሌ ቁልቁል ማረስ አቀባታማ ቦታን ለእርሻ ማዋል አንድ ቦታ ለረጅም ጊዜ በማከታተል ማረስ ወዘተ ለአፈር እንክብካቤ የሚወስዱ እርምጃዎች ለአፈር ጥበቃና እንክብካኬ አንድ ዘዴ ሳይሆን ብዙ ዓይነት ዘዴዎችን በማቀናጀት መጠቀም መልካም ዉጤት ለማምጣት ያግዛል አፈር ተጠርጎ እንዳይወሰድ ማገድ በአቀበታማ አካባቢ አፈር ተጠርጎ እንዳይ ወሰድ አግድም በተራራ ዙሪያ ማረስ ርዐበህ ፀ። ሀከበ ጥቅጥቅ ብለዉ የሚበቅሉና ዘርዘር ብለዉ የሚበቅሉትን እህሎች በተርታ በማፈራረቅ መዝራት በአቀበታማ አከባቢዎች የአፈር መሸርሸር ለማስቀረት እርከን መሥራት ትናንሽ ግድቦች በጎርፍ ቦዮች ላይ እያሸጋገሩ መሥራት የንፋስን ኃይል የሚቀንሱ ዕፅዋት በንፋስ አቅጣጫ መትከል ለእርሻ ተስማሚ ያልሆኑትን ቦታዎች በዕፅዋት መሸፈን የአፈር ለምነት ለመጠበቅ የተፈጥሮ ማዳበሪያ በአፋር መጨመርየተለያዩ የእህል ዓይነቶች አፈራርቆ በአንድ ማሳ ላይ መዝራትጥናትና ምርምር በማካሄድ ሕዝብን ማስተማርና በአፈር ጥበቃ ለይ የተሠማሩ ሰዎችን ማበረታታትና ማነቃቃት ናቸዉ የተፈጥሮ ሀብቶች እንክካቤና ጥበቃ ዋናዓላማ በአጠቃላይ ሁኔታ ሲታይ « የተፈጥሮ ሃብት የሕዝብ ፍላጎት ለማሟላት ዓላማ ማዋል ሊተኩ የሚችሉ የተፈጥሮ ሀበቶችን በተፈጥሮ ሂደት ወይም በሰዉ ሠራሽ በመተካት መጠቀም ያስፈልጋል የተፈጥሮ ሃብትን ሳያባክኑ ሳያጠፉ ወይም ሳያበላሹ በሥርዓት መጠቀም ይህም የማምረት የማሠራጨትና የመጠቀም እንቅስቃሴ ያጠቃልላል ላ አንድ ሀብት መልሶ መላልሰዉ በተለያየ መንገድ መጠቀም ለምሳሌ ዉኃን በማጥራት መላልሶ መጠቀም ብረትና እንጨት መላልሶ ለተለያዩ ጠቀሜታ ማዋል ለአንድ ተፈጥሮ ሀብት እንክብካቤ ስባል የሚወስድ እርምጃ ለሌሎች የተፈጥሮ ሀብቶች እንክብካቤ መሠረት ሊሆን ይችላል ለምሳሌ የተፈጥሮ ዕፅዋት መንከባከብ ለዉኃ ለአየርና ለአፈር እንክብካቤ መሠረት ይሆናል በተፈጥሮ ሀበትና ዉኃአፈርየኤር ሂብረት በሰዉ ልጅ መካከል ያለዉ ግንኙነት የማይቋረጥመሆኑን በመገንዘብ በግልም ሆነ በቡድን የዘግነት ግደታ መወጣት እንዳለባቸዉ ማስገንዘብ ያስፈልጋል የማረጋገጫ ተግባር የአከባቢህቭሸ ሕዝብ የተፈጥሮ ዕፅዋትአራዊትደንአፈርና ለመንከባከብ የሚያደርገዉን እንቅስቃሴ በማስመልከት ዉኃ የቀበለህንሸን የልማት ሠራተኞች በመጠበቅ ለመምህርት የጽሑፍ ዘገባ አቅርብቢ መልመጃ አጫጭር ጥያቄዎች ከዚህ በታች የተሰጡትን ዐነገሪች ትክክል ከሆነ እዉነት ትክክል ካልሆነ ደግሞ ሀሰት በማለት መልስሽሸ መንከባከብ ማለት የተፈጥሮ ሀብት እንጂ ሰዉ ሠራሽ የሆኑትን አይመለከትም ፅፅዋት አፈርዉኃና የአየር ንብረት የማያቋረጥ ግንኙነት አላቸዉ የተፈጥሮ ዕፅዋት ለዱር አራዊት መጠለያ በመሆን ብቻ ያገለግላሉ ፈሳሽና ጠጣር ቆሻሻዎች ከአገልግሎት ሰጪ ተቋማት መዉጣት ዉኃ ለመበከል ይችላሉ የረጂም ጊዜ ድርቅ የተፈጥሮ ዕፅዋት እንዲጠፉ ያደርጋል የዱር አራዊትና የተፈጥሮ ፅፅዋት ጠንካራ ግንኙነት አላቸዉ የፓርክ አከባቢዎችና የአደን ቦታዎችን ለይቶ መከለል ለተፈጥሮ ሀብት እንክብካቤ ትልቅ ሚና አለዉ የአፈር መሸርሸር የአፈር ለምነት ይቀንሳል የሰዉ ልጅ ለኑሮዉ መሠረት የሆኑትን ነገሮች ሁሉ በአካባቢዉ በተፈጥሮ ከሚገኙነገሮች ያገኛል ብዙ ከብት ትንሽ ስፋት በተፈጥሮ ዕፅዋት ላይ ባለዉ ቦታ ላይ ማሰማራት የሚያደርሰዉ ጉዳት የለዉም ማጠቃለያ የተፈጥሮ ዕፅዋት ለሰዉ ልጅ የምግብ ምንጭ ለሰዉ ልጅ ኑሮ በጣም አስፈላጊ የሆኑትን ነገሮች የተለያዩ መሣሪዎች ለመሥራት የተፈጥሮ ሚዛን ለመጠበቅ የመድኃኒት ምንጭ የዱር አራዊት መኖሪያ በመሆን ያገለግላል በአፍሪካ የተለያዩ የአየር ንብረት ስላላት የተለያዩ የተፈጥሮ ዕፅዋትም በተለያዩ አከባቢዎች ዉስጥ ይገኛሉ እነዚህም ዝናባማዉ የምድር ወገብ አከባቢ ደን የሣር ቦታ አከባቢ ዕፅዋት የበረሃና ከፍል በረሃማ አከባቢ ዕፅዋት የሜዲትራኒያ አከባቢ ዕፅዋትና የከፍተኛዉ ቦታዎች ዕፅዋት ናቸዉ በአፍሪካ ዉስጥ በተለያዩ የዱር አራዊት ሲገኙ ለቱሪዝም እንዱስትሪዎች መስፋፋትትልቅ ሚና አላቸዉ በምሥራቅ አፍሪካ አከባቢ ታንዛኒያኬንያ ኢትዮጵያና ኡጋንዳ የመሳሰሉ አገሮች ዱር አራዊት ለማየት ከሚመጡ ጎበሂዎች ከፍተኛ ገቢ ያገኛሌ በአፍሪካ ዉስጥ በሕዝብ ቁጥር መጨመር ምክንያት በአሁኑ ወቅት በተፈጥሮ ዕፅዋትና በዱር አራዊት ላይ ከፍተኛ ጉዳት እየደረሰ ነዉ ሰዎች ለመኖር ምግብ ያስፈልጋቸዋል የምግብ እህል ለማግኘት ደግሞ ደን በመመንጠር የእርሻ መሬት መስፋፋት ይሠማራሉ ይህ ደግሞ ደን በማጥፋት ለማገዶ ለቤት መሥሪያ የሚያስፈልጉ ዛፎች እንድጠፉ ያደርጋል ከዚህም ሌላ በተለያዩ ምክንያቶች በደን እሳት መሉኮስ የከተሞች መስፋፋትና የደን ሀብት እንደ ጥሬ ዕቃ የሚጠቀሙ ፋብሪካዎች መስፋፋት የደን ሀብት የሚጎዱ እርምጃዎች ናቸዉ በደን መመንጠር የዱር አራዊት የመኖሪያ አከባቢያቸዉን በማጥፋት እንዲሰደዱ ያደርጋል በተጨማሪም የደን መጫፍጨፍ የአየር ንብረት በመቀየር በረሃዎች እንዲስፋፉ ያደርጋል የተፈጥሮ ደን ከአንድ አከባቢ መጥፋት የሥነምህዳር ሥርዓት ተዛብቶ ሰዉና ሕይወት ያላቸዉ ነገሮች ለተለያዩ ችግሮች እንዲጋለጡ ያደርጋል በአየር ንብረትአፈርና ዉኃ መካከል የማያቋርጥ ግንኙነት አለ የአየር ንብረት የዕፅዋት ዓይነትና ስርጭት ሲቆጣጠር አፈር ደግሞ የአየር ንብረት ዕፅዋትና ዉኃ ግንኙነት በመፍጠር ለዕፅዋት እድገት ከፍተኛ አገልግሎት ይሰጣል ዉኃ የመሬት ሸፍኖ ይገኛል ዉኃ ለመጠጥ ምግብ ለማዘጋጀት የተለያዩ ነገሮች ለማጠብለእድገትለትራንስፖርት አገልግሎትየእርሻ ምርትዛቫኤለክትሪክ ኃይል ለማመንጨት ወዘተ አገልግሎት ይሰጣል የመሬት ገጽ ሸፍኖ ከሚገኝ ዉኃ ከዉቅያኖሶችና ባሕሮች ዉስጥ ይገኛል ንፁሕ የሚባለዉ ሲሆን ይህም ከሐይቆች ከወንዞችና ከከርሰ ምድር ዉስጥ ይገኛል የተቀሩት ደግሞ በበረዶ መልክ በሁለቱም ዋልታዎች አከባቢ ይገኛሉ ሰዎች የተለያዩ ጥራጊዎችና ቆሻሻዎችን በዉሃ አካላት ዉስጥ በመጨመር ዉሃ እንድበከል በማድረግ ላይ ይገኛሉ የተበከለ ዉሃ የሰዉ ልጅና ሕይወት ያላቸዉን ነገሮች ጤንነት ይጎዳል የተፈጥሮ ዕፅዋት መጥፋት ለአፈር ዉሃና የአየር ንብረት መበከል ያስከትላሉ በመሆኑም ለተፈጥሮ ሀብት እንክብካቤ ማድረግና የተለያዩ እርምጃዎች መዉሰድ አስፈላግ ነዉ ለምሳሌ ደን አለመጨፍጨፍ ብዙ ከብት በጠባብ መሬት ላይ አለማርባት ሕገወጥ አደን መቆጣጠር የተለያዩ ፓርኮች መመሥረት አፈር በዉሃና በነፋስ እንዳይጠረግ ማድረግ ከተፈጥሮ ሀብት እንክብካቤዎች ጥቅቶች ናቸዉ የምዕራፍ ማጠቃለያ ጥያቄ ክፍል ከዚህ በታች የሚገኙ ዐረፍተ ነገሮች ትክክል ከሆኑ እዉነት ትክክል ካልሆኑ ደግሞ ሀሰት በማለት ጻፍፊ የተፈጥሮ ዕፅዋት የአከባቢ የተፈጥሮ ሚዛን እንዳይዛባ ያደርጋሉ የተፈጥሮ ዕፅዋት እድገትና ሥርጭት ከሚቆጣጠሩት ዉስጥ አንዱ ሙቀት ነዉ የተፈጥሮ ዕፅዋት የዳበረ አፈር ለመፍጠር አስተዋጽኦ የላቸም ፓርክ ሳቫና የሚባለዉ አከባቢ ከበረሃ ቀጥሎ ይገኛል በበረሃ አከባቢ በቀንና ሌሊት መካከል ያለዉ የሙቀት ልዩነት በጣም አነስተኛ ነዉ ደን መመንጠር በረሃማነት በማስፋፋት ዉስጥ ትልቅ ሚና አለዉ የአየር ንብረት አፈርና ዉሃ የማያቋረጥ ግንኙነት አላቸዉ የተበከለ ዉሃ ንፅህና ከሌላቸዉ የሚመጡትን በሽታዎች ያስይዛል ለተፈጥሮ ዕፅዋት የሚደረገዉ እንክብካቤ ለሌሎች ተፈጥሮ ሀብቶች እንክብካቤ አስተዋጽኦ የለዉም አፈር የማዕድናት ምንጭ ነዉ ክፍል ህ ሥር የሚገኙትን ከ ለ ተርታ ካሉት ጋር አዛምድጂ ሆ ለ የዝናባማ ደን ሀ ጨዉ የዱር አራዊት መጠለያ ለ ሞሮኮና ኬፕፕሮቪንስ ረዥም ሥርና ትንንሽ ቅጠል ሕ የሳቫና አከባቢ የሜዲትራኒያ አየር ንብረት አከባቢ መ የኮንጎ ቆሪ የዉቅያኖስ ዉኃ ሠ የበረሃ ዕፅዋት ክፍል ከዚህ በታችን ከተሰጡት ጥያቄዎች ትክክለኛ መልስ ምረጥጪ የመሬት ገፅ ከሸፈነዉ ዉኃ ዉስጥ የት አከባቢ ይገኛል። አምስቱ ዋና ዋና የአፍሪካ የዕፅዋት አከባቢዎች ጥቀስሽ የሕዝብ አጀንዳ የምዕራፉ ትምህርት የሚጠበቅ ዉጤት ይህንን ምዕራፍ ካገባደድክ በኃላ ጅ ኤች አይቪኤድስ በአፍሪካ ላይ ያደረሰውን የማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ተፅዕኖ ትገልፃለህሸ ጅ የሕዝብ በፍጥነት መጨመር በአፍሪካ ላይ ያደረሰውን ተፅዕኖ ትተነትናለህሽ ጅ በአፍሪካ ውስጥ የታዩትን የመልካም አስተዳደር እጦት ትገልጻለህሽ ጅ የአፍሪካ አከባቢያዊ ድርጅቶች ዓላማዎች ትለያለህሽ የሕዝብ አጀንዳዎች ዝቅተኛዉ የመማር ብቃት የዚህን ርዕስ ትምህርት ካገባደድክሽሸ በኃላ ጅ በአፍሪካ ውሰጥ የኤች አይቪኤድስ መስፋፋት ትገልፃለህሽሸ ጅሙ ይህ በሽታ በአፍሪካ ማህበራዊና ኤኮኖሚያዊ ሁኔታ ላይ የሚያደርሰውን ተፅዕኖ ትገልፃለህሽ ጅ የሕዝብ ብዛት ቁጥር በፍጥነት መጨመር በአፍሪካ ላይ ያደረሰውን ተፅዕኖ ትገልፃለህሽ ሀ የኤች አይቪኤድስ መስፋፋትና በአፍሪካ ሕዝብ ላይ ያደረሰው ተፅዕኖ በአፍሪካ ውስጥ የኤች አይቪኤድስ መስፋፋት ኤድስ ለሀ በእንግሊዘኛ ቋንቋ ለልበህ ጠጠሀበ ሀሽርበርሃ ፍሃከርበ ሲባል የሚያስከትለው ችግርም የሰውነት በሽታ የመከላከል አቅም ማዳከም ነው ይህ በሸታ የሚከሰተው ዝከ በእንግልዝኛ ህሀህጠኋበ ጠህበ ኣዛ ህበ ከሚባለው ቫይረስ ነው በአጠቃላይ በዚህ አይነት የሚከሰት በሽታ ኤች አይቪ ኤድስ ይባላል ይህ በሸታ ለመጀመሪያ ጊዜ የታየው በአውሮፓ አቆጣጠር በዎቹ ውስጥ ነው በአጭር ጊዜ ውስጥም በአምስት አህጉራት ውስጥ ለመስፋፋት ችሷል እነዚህም አህጉሮች ሰሜን አሜሪካ ደቡብ አሜሪካ አውሮፓ አፍሪካና አውስትራሊያ ነበሩ በዚህ በሸታ ከተጠቁት አህጉራት ውስጥ አፍሪካ አንደኛዋ ናት ይሁን እንጂ በዚህ አህጉር ውስጥ ለጤና ጥበቃ የሚመደበው ወጪ በጣም አነስተኛ ነው ከዚህም በላይ የሚሰጠው ትኩረት ለማዳን ሳይሆን በመከላከል ላይ ነው ከዚህ ጋር ተያይዞ ኤች አይቪኤድስ ትልቁ የጤና ችግርና ለሰው ሕይወት መጥፋት ከፍተኛው ምክንያት ሆኗል ዋና ዋና የኤች አይቪኤድስ የመተላለፊያ መንገዶች ጅሙ ጥንቃቄ የሌለው የጤና ሕክምና በበሸታው የተጠቃ ሰው የተጠቀመበትን የሕክምና መርፌ ለጤነኛው አገልግሎት ማዋልነ ጅሙ ጡት በማጥባት ከእናት ወደ ልጅ ይተላለፋል ጅሙ በዚህ በሽታ ከተያዘ ሰው ደም ወስዶ ለጤነኛ ሰው በመስጠት ጅሙ በበሽታዉ የተጠቃ ሰዉ የተጠቀመበት ስለት ያላቸዉን ነገሮች በመጠቀም ብዙ ሰዎች እንደሚሉት ኤድስ ከድህነት ጋር የተያያዘ በሽታ ነው በዚህ ድህነት ምክንያት ብዙ ወጣት ሴቶች በሴት አዳርነት ሥራ ላይ በመሠማራት ገቢ ለማግኘት ይሞክራሉ ከእነዚህ ውስጥ ደግሞ ያለ ኮንደም የግብረ ሥጋ ግንኙነት በመፈጸም ሻል ያለ ገቢ ለማግኘት የሚንቀሳቀሱ ይገኛሉ ይህ ደግሞ በበለጠ ለኤድስ በሸታ ያጋልጣቸዋል ብዙ ሰዎች ደግሞ በቂ ገቢ ስለሌላቸው የመዝናናት እድል አያገኙም እንደዚህ ዓይነት ሰዎች ደግሞ የግብረ ሥጋ ግንኙነት እንደ መዝናኛ ይጠቀማሉ በዚህ ሁኔታ አፍሪካ ደህነት የተስፋፋባት አህጉር ከመሆኗ ጋር ተያይዞ የኤች አይቪኤድስ በአንደኛ ደረጃ ላይ መገኘትዋን ይጠቀሳል በዚህ አህጉር ውስጥ የዚህ በሸታ መስፋፋት እንደሚከተለው ማየት ይቻላል ሠንጠረዥ በተለያየ የአፍሪካ አገሮች የኤች አይቪኤድስ መስፋፋት አገር በኤች አይቪኤድስ የተያዙ በዓም ጎልማሶች የሞቱ ታንዛኒያ ኬንያ ኮንጎ ኡጋንዳ ኢትዮጵያ ካሜሩን ኮት ዲኮር ላይቤሪያ ቶጎ ናይጄሪያ ጋምቢያ ቡርኪናፋሶ ጋና ቤኒን ማሊ ምንጭ ነለል ከ ከ ሯክርሃርሀ በእያንዳንዱ የደቡብ አፍሪካ አገሮች ውስጥ በዚህ በሽታ የተያዙ ሰዎች እስከ ይደርሳሉ ለዚህ በሽታ መስፋፋት ዋናው ምክንያት አንድ ወንድ ከሁለትና ሁለት በላይ ሴቶች ጋር ያለ ጥንቃቄ የግብረ ሥጋ ግንኙነት ከማድረግ ጋር ይያያዛል ከዚህ ውጭም በድርቅና በግጭት ምክንያት ካሉበት ቦታ መሰደድና ሥራ አጥነት በሽታዉ እንድስፋፋ አድርጓል ሥዕል በአፍሪካ ውስጥ በ በኤች አይቪኤድስ የተያዙ ሰዎች ግምት በአፍሪካ ወስጥ ኤች አይቪኤድስ ያደረሰው ተፅዕኖ ኤች አይቪኤድስ የማኅበራዊና ኤኮኖሚያዊ ችግር በአፍሪካ ሕዝብ ላይ በማድረስ ላይ ይገኛል እንደሚታወቀው ይህ በሽታ ለማምረት የሚችል ጎልማሳውን የኅብረተሰብ ክፍል ሕይወት ይቀጥፋል ይህ ማለት ደግሞ በኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ እድገት ላይ እንቅፋት ይሆናል በማደግ ላይ ባሉት እንደ የአፍሪካ አገሮች ውስጥ የእርሻ ምርት ወድቀትን ያስከትላል ይህ ደግሞ ለምግብ እህል እጥረት ምክንያት ስለሚሆን ሕዝብ ለረሃብና ለተለያዩ ማኅበራዊ ችግሮች ይጋለጣል ቤተሰተብ ይፈርሳል ሕፃናትም ለረሃብ ይዳረጋሉ እንደዚሁም ያለ አባትና እናት ይቀራሉ በዚህ ምክንያት ከቤት በመውጣት ለጎዳና ተዳዳርነት ለለማኝነት ከመጋለጣቸውም በላይ ትምህርታቸውን ያቋርጣሉሌ ከሣሃራ በታች የሚገኝ የአፍሪካ ክፍል ውስጥ በኤች አይቪኤድስ በሽታ አባትና እናት አልባ የሆኑ ህፃናት ቁጥር በሚሊዮኖች ይቆጠራል ኢትዮጵያም ከበሽታዉ የተነሣ አባትና እናት የሌላቸዉ በርካታ ሕፃናት ከሚኖሩባቸው አገሮች አንዷ ናት ይህ በሽታ በቤተሰብ ላይ ብቻ ሳይሆን በኅበረተሰብና በአገር ላይ ተፅዕኖ አለው በምርት ላይ መሳተፍ የሚችሉ ሰዎችን ሕይወት ዓመት በመግደል ምርትና ምርታማነትን ይቀንሳል ቁጠባና እንቬስትመንትንም ያዳክማል መድሎ የኤድስ በሽተኞችን ማግለል በዚህ በሽታ ምክንያት የተፈጠረ ማኅበራዊ ቀውስ ነው በሕይወት የሚገኙ በሽተኞች ማከምና መንከባከብም ትልቅ ወጪ ይጠይቃል የብዙ ሰዎች ሕይወት ከማጥፋቱ የተነሳ በአጠቃላይ በአፍሪካ አገሮች ውስጥ በሕይወት የመኖር የዕድሜ ርዝመት ወደ ዓመት ዝቅ ማለቱ ይህ በሽታ የአፍሪካን ሕዝብ ምን ያህል እንደጠቃ ያሳየናል ይህም በዓለም ደረጃ ሲታይ ዝቅ ይሳላል ለ በአፍሪካ ውስጥ የሕዝብ ብዛት በፍጥነት መጨመር የሚያስከትለው ተፅዕኖ ዝቅተኛው የመማር ብቃት የዚህን ርዕስ ትምህርት ካገባደድክሸ በኃላ ጅ የአፍሪካ ሕዝብ ቁጥር በፍጥነት መጨመር የሚያስከትል ተፅዕኖ ትገልፃለህሸ ጅ የኢትዮጵያ ሕዝብ ቁጥር በፍጥነት መጨመር በእርሻ መሬትና በማኅበራዊ አገልግሎት ላይ የሚያደርስ መሆኑን ትገልፃለህሽ ከሣሃራ በስተደቡብ የሚገኘው የሕዝብ ቁጥር በአማካይ በዓመት ይጨምራል የላቲን አሜሪካና እስያ ደግሞ በዓመት በ ያድጋል በመሆኑም የአፍሪካ የሕዝብ ቁጥር መጨመር ከእስያና ከላቲን አሜሪካ ሲነፃፀር ከፍተኛ መሆኑን ያሳያል በዚህ ዓይነት ከቀጠለ የአፍሪካ ሕዝብ በ ዓመት ውስጥ በእጥፍ ይጨምራል ምክንያቱም የአፍሪካ ሕፃናት ሞት እየቀነሰ ሲመጣ የዉልደት ቁጥር ደግሞ ትልቅ መሆኑን ነው በአሁኑ ጊዜ አንድ የአፍሪካ ሴት በአማካይ ሕፃናት ትወልዳለች እንደሌሎች የአፍሪካ አገሮች በኢትዮጵያ ውስጥ በተለይም በገጠር አካባቢ ሴቶች ዕድሜአቸው ለጋብቻ ሳይደርስ ይዳራሉ ከ ወይም ዓመት ጀምረው መዉለድ እስከሚያቆሙ ድረስ ያለ ምንም ጥንቃቄ ብዙ ሕፃናት ይወልዳሉ ይህ ደግሞ የሕዝብ ቁጥር በአጭር ጊዜ ውስጥ በእጥፍ እንዲጨምር ያደርጋል የሕዝብ ቁጥር በፍጥነት መጨመር በቤተሰብ ደህንነት በእርሻ መሬት በተፈጥሮ ሀብት በሕዝብ አገልግሎትና በኢኮኖሚ ላይ የሚያደርሰውን ተፅዕኖ እንደሚከተለው ማየት ይቻላል በቤተሰብ ደህንነት ላይ ብዙ ሕፃናት በማከታተል መውለድ የቤተሰብ ቁጥር ያበዛል ቁጥሩ የበዛ ቤተሰብ ለመኖር በቂ ሀብት ማግኘት አይችልም ከዚህ የተነሳ ምግብ ልብስና የመኖሪያ ቤት በሥርዓት ማዳረስ አይቻልም የታመመውን ለማሳከም አስፈላጊ የመማሪያ መሣሪያዎች ገዝቶ ሕፃናት ለማስተማር አቅም አይኖረዉምይህም ወላጆች ልጆቻቸውን በሥርዓት ተቆጣጥረው ለማሳደግ ስለሚያስቸግራቸው ብዙ ሕፃናት ከቤት ወጥተው የሚበላ ነገር ለመፈለግ ጎዳና ተዳዳሪ ከመሆናቸውም በላይ የተጣለ ምግብ ለመለቃቀም ይዳረጋሉ ከዚህም ውጪ በማከታተል አቀራርበው የሚወለዱ እናቶች በወልዲ ወቅት ብዙ ደም ስለሚፈሳቸው በሚደርስባቸው ከፍተኛ ጉዳት ሊሞቱ ይችላለሌ በአጭር ወቅት በማከታተል የሚወለዱ ሕፃናት በቂ የእናት ጡትና እንክብካቤ ስለማያገኙ በአካል ደካሞችና በሽተኞች ሊሆኑ ይችላሉ አብዛኞቻቸው ዕድሜአቸው አንድ ዓመት ሳይደርስ ይሞታሉ ተርፈው በሕይወት የሚኖሩ ደግሞ ከበዛ ዓመት ይኖራሉ ይባላል ቢሆንም የቤተሰቡ አባትና እናት ያፈሩትን ሕፃናት በሥርዓት ተንከባክበው በማሳደግ ከፍተኛ ቦታ እንዲደርሱ ፍላጎት አላቸው ይህንን ፍላጎት ከግብ ለማድረስና ረዥም ዕድሜ መኖር የሚቻለው በሀብታቸው መጠን ሕፃናት አራርቆ በመውለድ ነው የእርሻ መሬት እጥረት በማደግ ላይ በሚገኙ የአፍሪካ አገሮች ውስጥ የግል ኑሮ መሠረትና የአገር የገቢ ምንጭ የእርሻ ምርት ነው የእርሻ ምርት ደግሞ በአፈር ለምነትና በመሬት ስፋት ላይ ይመሠረታል ከሕዝብ ቁጥር በፍጥነት መጨመር ጋር የሰዎች መሬት ማግኘት ፍላጎት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ ይሄዳል ይሁን እንጂ አንድ አገር ያላት የእርሻ መሬት በፊት የነበረው ነው እንጂ ከጊዜ ወደ ጊዜ የሚጨምር አይደለም ይህ ደግሞ ኑሮአቸውን ለመምራት በተከሰቱት አዲስ ሰዎች በየጊዜው የመሬት ክፍፍል ማነስና አከታትሎ መሬት ማረስን ያስከትላል እንደዚሁም አዲስ የእርሻ ማሳ ለማግኘት ደን ይመነጠራል ደን ማውደምና በማከታተል መሬት ማረስ የአፈር መሸርሽርና ለምነት ማጣት እንዲዚሁም የአየር መበከል የዱር አራዊት መሰደድን ያስከትላል የእርሻ መሬት ስፋት እያነሰ መምጣት ከመሬት ለምነት መቀነስ ጋር ተደምሮ መሰጠት የሚችለው ምርት ይቀንሳል ይህ ደግሞ በግለሰብ ደረጃ በምግብ እህል ራስን አለመቻል በአገር ደረጃ ደግሞ ከእርሻ የሚገኘውን የግብር ገቢ እንዲቀንስ በማድረግ በማኅበራዊ አገልግሎትና በውጪ ምንዛሪ ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ ይኖረዋል የማኅበራዊ አገልግሎት እጥረት ማህበራዊ አገልግሎት የምንላቸው ነገሮች የጤና ጥበቃ ተቋማት ትቤቶች ንፁህ የመጠጥ ዉሃ መብራት ትራንስፖርትና የግንኙነት አገልግሎቶች ናቸው የሕዝብ ቁጥር በጨመረ ቁጥር የእነዚህ ነገሮች አገልግሎት አሰጣጥ እየበዛ መሄድ አስፈላጊ ነው ነገር ግን በኢኮኖሚ እድገት ወደ ኃላ የቀሩ አገሮች በሀብት ማነስ ምክንያት መጀመሪያም ማኅበራዊ አገልግሎቶች የተስፋፋ አልነበረም ይህም የሕዝብ ቁጥር መጨመር ጥገኝነትንና የማህበራዊ አገልግሎቶች እጥረትን ያስከትላል በኢኮኖሚ እድገት ላይ የአንድ አገር ኢኮኖሚ ማደግ የሚችለው የዚያ አገር ሕዝብ ራሱን ችሎ ሀብት ማፍራትና ማካበት አቅም ሲኖረው ነው ነገር ግን ብዙ ሕፃናት መዉለድ ጥገኝነትን ስለሚያበዛ የኢኮኖሚ ዕድገት እንዳይመጣ ያደርጋል በማደግ ላይ ባሉ አገሮች ውስጥ የሚበዙት ሠርተው ራሳቸውን የሚችሉ ሰዎች ሳይሆኑ ጥገኞች ናቸው ጥገኝነት ሲበዛ ደግሞ ምርታማነት በጣም ዝቅተኛ ይሆናል የምርታማነት ማነስ አነስተኛ ቁጠባ በመፍጠር እንቬስትመንትን ዝቅተኛ ያደርጋል ዝቅተኛ እንቨስትመንት የኢኮኖሚ እድገትን ወደ ኃላ በመጎተት የድህንነት እሽክርክሪትን ይፈጥራል በአጠቃላይ የሕዝብ ቁጥር በፍጥነት መጨመር በአፍሪካ አገሮች ውስጥ በእድገት ላይ እንቅፋት መሆኑ ይታያል ይህንን ተፅዕኖ እንደሚከተለው ማስቀመጥ እንችላለን ጅ የምግብ እህልና የመጠጥ ውኃ እጥረት በአካባቢ የአየር ሁኔታና በተፈጥሮ ሀብት ላይ ተፅዕኖ ስለሚያመጣ ኅብረተሰብ ተረጋግቶ አይኖርም ጅ የአገርን ኢኮኖሚ ስለሚያዳክም መንግሥት የትምህርት ጤና ወዘተ ላይ አጥጋቢ አገልግሎት መስጠት ይሳነዋል በተለይም ሴቶች ብዙ ሕፃናት ያለ ዕድሜ በሕፃንነት ስለሚወልዱ ከፍተኛ የጤና መቃወስ ይገጥማቸዋል ከዚህ በላይ የተዘረዘሩት ነጥቦች በብዙ አገሮች ውስጥ ደህነትሥራ አጥነት የሀብትና ፍላጎት አለመመጣጠን ችግሮችን እየፈጠረ መሆኑ ይታወቃል እነዚህ ከመሳሰሉ ችግሮች ራስን ለመጠበቅ በቤተሰብ እቅድ በመመራት የቤተሰብ አባላት ቁጥር መወሰን ያስፈልጋል የማረጋገጫ ተግባር መምህራን የክፍል አለቆችና የተማሪዎች ደንብ ላይ በመወያየት ሪፖርት አቅርቡ በመማሪያ ክፍል ውስጥ መብቶችና ግዴታዎች አላችሁ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Comments:


memezon

Download options | Convert to Pdf | Book of the day

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact