Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ማቋማቶና ንሰምራሪጳጃን ሜኒሂዕሄረሮ ከፍርድ ቤቶች እና በሌሎች አካላት ለሚቀርቡ ቴክኒክ ነክ በሆኑ ጥያቄዎች ላይ የወረዳዎች ወይም የከተሞች የሕንፃ ግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ተቋም በሚሰጠው ቴክኒካል አስተያየት በመቃወም የሚቀርቡ ቅሬታዎችን በመመርመር ሙያዊ አስተያየት እና የውሳኔ ሀሳብ ይሠጣል በህንጻዎች ውስብስብነትና ልዩ ልዩ ባህሪያት በስራቸው ካሉ ከተሞች አቅም በላይ በሆኑ ህንጻዎች ላይ የዲዛይን ማጽደቅ የግንባታ ክትትልና ቁጥጥር ስራዎችን ያከናውናል የህንጻ አዋጁ ተግባራዊ በሚሆንባቸው ከተሞች ከግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ስራዎች ጋር ተያይዞ የሚነሱ ቅሬታዎችን በመመርመር ውሳኔ የሚሰጥ እአና ተገቢውን ሙያና ስብጥር ያላቸው አባላት የሚገኙበት የይግባኝ ሰሚ ቦርድ በዚህ አዋጅ መሠረት እንዲቋቋም ክትትልና ድጋፍ ያደርጋል ከዚህ አዋጅ እና አዋጁን ለማስፈጸም ከሚወጡ ሕግጋት ጋር ሳይቃረኑ በሥራቸው የሚገኙ ከተሞችን ተጨባጭ ሁኔታ ግምት ውስጥ በማስገባት በከተሞቹ ተፈፃሚ የሚሆኑ የዲዛይንና ኮንስትራክሽን ዘዴ መስፈርቶችና መመዘኛዎችን ያወጣል በዚህ አዋጅ አንቀጽ መሠረት ለከተሞች ባልተሰጡና ክልሎች ራሳቸው በሕግ የሚወሰኑዋቸውን ተጨማሪ ስራዎችንና ተግባራትን የመፈፀም ኃላፊነት ሊኖረው ይችላል ክፍል ሶስት ስለ ፈቃድ አሰጣጥ ጠቅላላ ድንጋጌዎች ማንኛውም ሰው አዲስ ግንባታ ለማከናወን ወይም ነባር ህንጻን ለማሻሻል ወይም ለማስፋፋት ወይም የአገልግሎት ለውጥ ለማድረግ በቅድሚያ ተገቢውን የግንባታ ፈቃድ ማግኘት ይኖርበታል ማንኛውም ሰው በምድብ ሐ ሥር የሚመደብ አዲስ የተጠናቀቀ ህንፃ ወይም በከፊል የተጠናቀቀ ህንጻ ወይም የአገልግሎት ለውጥ ወይም ማስፋፋት የተደረገለትን ህንፃ አገልገሎት ላይ ለማዋል በቅድሚያ ተገቢውን የህንጻ መጠቀሚያ ፈቃድ ማግኘት ይኖርበታል የህንጻ ግንባታ ፈቃድ ለማግኘት መሟላት ስለሚገባቸው ሁኔታዎች የግንባታ ፈቃድ ለመውሰድ የሚፈልግ ማንኛውም ሰው በቅድሚያ ከሚመለከተው አካል የፕላን ስምምነት ማቅረብ ይኖርበታ የከተማ ኘላን ባልተዘጋጀላቸው ከተሞች ክልሎች በሚያወጡት ህግ መሠረት የተዘጋጀ የፕላን ስምምነት መረጃ አሰሪው ማቅረብ አለበት ሪቃ ያህያ ለዎዎ ይነፇማማቶና ሶንዕምሪጃን ሜሂዕሄሪረ ስለ ተቋሙ የቀረበለትን የፕላን ስምምነት መሠረት በማድረግ አመልካቹ የግንበታ ፈቃድ ማመልከቻ አንዲያቀርብ በጽሁፍ ያሳውቀዋል ማመልከቻ እንዲያቀርብ በፅሁፍ የተነገረው የግንባታ ሥራ ለማካፄድ የሚፈልግ ማንኛውም ሰው ማመልከቻ እንዲያስገባ በተፈቀደለት ጊዜ ማመልከቻውን ማቅረብ ይኖርበታል ሕንፃን ለመገንባት የሚቀርብ ማመልከቻ እንደ ሕንፃው ምድብ አይነት ዲዛይንና ሪፖርት ያካተተ መሆን ይኖርበታል የማመልከቻው ዝርዝር ይዘት አዋጁን ለማስፈጸም በሚወጣው ደንብ እና መመሪያ ይወሰናል ህንባ ዲዛይን ዲዛይን መገምገም እና ስለ ማስፀደቅ የግንባታ ፈቃድ ለማግኘት የሚፈልግ ሰው ለሚገነባው ህንፃ ዲዛይን ማቅረብና ማስፀደቅ አለበት ለግንባታ ፈቃድ የሚቀርብ ዲዛይን በህንጻ አዋጅ ደንብ መመሪያ አንዲሁም በኢትዮጵያ የህንጻ ስታንዳርዶች መሠረት ተዘጋጅቶ ከማመልከቻው ጋር ተያይዞ መቅረብ አለበት ተቋሙ የቀረበለትን ዲዛይን ለማዕደቅ ከዚህ አዋጅ ይህን አዋጅ ለማስፈፀም ከሚወጡት ደንብ መመሪያ እንዲሁም ከኢትዮጵያ የህንጻ ስታንዳርዶች ጋር የተጣጣመ መሆኑን ማረጋገጥ ይኖርበታል ተቋሙ የቀረበለትን የህንጻ ዲዛይን ይህን አዋጅ ለማስፈፀም በሚወጣው ደንብ በሚወሰነው የጊዜ ገደብ ውስጥ በመገምገም እና ማጽደቅ ይኖርበታል በዚህ አዋጅ ወይም ይህን አዋጅ ለማስፈጸም በሚወጣ ደንብ ወይም መመሪያዎች ያልተካተቱ መመዘኛዎችን ምክንያት በማድረግ ዲዛይን እንዳይፀድቅ ማድረግ አይችልም የቀረበው ዲዛይን መሰረታዊ ግድፈት የሌለበት ከሆነ እና ተፈላጊው ማስተካከያ በግንባታ ሂደት በቀላሉ መስተካከል እንደሚችል በታመነበት ጊዜ ተቋሙ አስተያየቱን በማከል ዲዛይኑን ሊያፀድቀው ይችላል በዲዛይን ዝግጅት የመሰረታዊ ግድፈት መመዘኛዎችን በተመለከተ አዋጁን ለማስፈጸም በሚወጣው ደንብ እና መመሪያ ይወሰናል የፀደቀ ዲዛይን በላዩ ላይ ዐድቋል የሚል ማህተም የተደረገበት የምዝገባ ቁጥርና የፀደቀበትን ቀን የያዘና የሚመለከተው ባለሙያ እና የስራ ኃላፊ ፊርማ አንዲሁም የተቋሙ ማህተም ያረፈበት መሆን ይኖርበታል ከፀደቀው ዲዛይን ጋር አብረው የቀረቡት የማመልከቻ ቅፆች በቅፆች ውስጥ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው ክፍት ቦታ ላይ ዐድቋል የሚል ምልክት ተደርጐባቸው የምዝገባ ቁጥርና የፀደቀበት ሪሪቃ ህቻያ አዎዎ ይነ። ማቋማቶና ንሰምራሪጳጃን ሜኒሂዕሄረሮ አኳያ ታይተው መጠቀሚያ ፈቃድ የሚያገኙበትን ሁኔታ በተመለከተ አዋጁን ለማስፈፀም በሚወጣው ደንብ ይወሰናል ተቋሙ ደህንነቱ አስጊ አለመሆኑ ለተረጋገጠ እና በከፊል ለተጠናቀቀ ህንፃ ይህን አዋጅ ለማስፈጸም የሚወጣው ደንብ እና መመሪያ በሚደነግገው መስፈርት መሠረት የጊዜ ገደብን ጨምሮ የመጠቀሚያ ፈቃድ ሊሰጥ ይችላል በዚህ አዋጅ የተመለከቱት መመዘኛዎች እንደተጠበቁ ሆነው የህንፃ መጠቀሚያ ፈቃድ ተቋሙ የሚሰጥበት የጊዜ ገደብ ይህን አዋጅ ለማስፈፀም በሚወጣው ደንብ ይወሰናል ተቋሙ የህንፃ መጠቀሚያ ፈቃድ ሳይኖረው በምድብ ሐ ህንፃ መጠቀም በጀመረ በማናቸውም የህንጻ ባለቤት ላይ ሕጋዊ አርምጃ መውሰድ ይችላል ክፍል አራት ስለ ሕንፃ ግንባታ ክትትልና ቁጥጥር የግንባታ መጀመርን ስለማሳወቅ በምድብ ለ ወይም ሐ ሥር የሚወድቅ ህንፃ ለመገንባት ፈቃድ የወሰደ ሰው ሥራ ከመጀመሩ በፊት ግንባታው የሚካሄድበትን ጊዜ የሚያሳይ ማስታወቂያ ለተቋሙ ማቅረብ ይኖርበታል በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ መሠረት በቀረበ ማስታወቂያ ላይ ተቋሙ የሚሰጠው ውሳኔ የጊዜ ገደብ ይህን አዋጅ ለማስፈፀም በሚወጣው ደንብ ይወሰናል ተቋሙ እንደ ህንፃው ዓይነትና የአሠራር ሁኔታ ተጨማሪ ማስታወቂያዎች እንዲቀርቡ መጠየቅ ይችላል እንደዚህ አይነት ሁኔታ ሲያጋጥም ማስታወቂያው የሚቀርብበት ጊዜና የሥራው ደረጃ በግልፅ ተቀምጦ ለአመልካቹ ከፀደቀው ዲዛይን ጋር በፅሁፍ እንዲደርሰው ይደረጋል ከሀደቀው ዲዛይን ውጭ የተከናወኑ አንዳንድ ሥራዎችን እንዲያስተካክል ከተቋሙ ትዕዛዝ የደረሰው ሰው የማስተካከያውን ሥራ እንዳጠናቀቀ ለተቋሙ ማስታወቅ ይኖርበታል በዚህ አንቀጽ ከንዑስ አንቀጽ የተደነገገው ቢኖርም ተገቢው ማስታወቂያ ሳይሰጥ የተሰራን ግንባታ በከፊልም ሆነ በሙሉ እንዲፈርስ ተቋሙ ሊያዝ ይችላል ስለ ሕንፃ ግንባታ ክትትልና ቁጥጥር ሕጋዊ የግንባታ ፈቃድ አግኝቶ ሥራው በተጀመረ ማንኛውም የሕንጻ ግንባታ ላይ በሚመለከተው አካል ክትትልና ቁጥጥር ይደረግበታል ዝርዝሩ ይህንን አዋጅ ለማስፈጸም በሚወጣው ደንብና መመሪያ ይወሰናል ሪሪቃ ህቻያ አዎዎ ይነ። ማቋማቶና ንሰምራሪጳጃን ሜኒሂዕሄረሮ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ የተመለከተው ጥፋት የተፈፀመው በቸልተኝነት የሆነ እንደሆነ ቅጣቱ ከአንድ ዓመት እስከ አምስት ዓመት ሊደርስ በሚችል አሥራትና ከብር አንድ ሺህ አስከ ብር አምስት ሺህ በሚደርስ የገንዘብ መቀጮ ይሆናል ዝቅተኛ ንዑስ ክፍል ሁለት በህንፃ ሥራ ተቋራጭ የሚፈጸሙ ወንጀሎች ደረጃው የማይፈቅድለት ወይም ተገቢው ፈቃድ ሳይኖረው ግንባታ ስለማከናወን ማንኛውም በግንባታ ሥራ እንዲሰማራ ፈቃድ የተሰጠው የህንፃ ሥራ ተቋራጭ በዋናነት ወይም በንዑስ ሥራ ተቋራጭነት አግባብነት ባለው አካል የተሰጠው የሙያ ደረጃ የማይፈቅድለትን የግንባታ ሥራ አከናውኖ የተገኘ እንደሆነ ወይም አግባብ ካለው አካል የተሰጠ የሙያ ፈቃድ ሳይኖረው በባለሙያ ሊሰራ የሚገባውን ግንባታ ሠርቶ የተገኘ እንደሆነ ከአምስት ዓመት እስከ አሥር ዓመት በሚደርስ ፅኑ አሥራት እና ከብር አምስት ሺህ እስከ ብር አሥር ሺህ በሚደርስ መቀጮ ይቀጣል ደረጃውን ያልጠበቀ ግንባታ ስለ ማከናወን ማንኛውም በግንባታ ሥራ እንዲሰማራ ፈቃድ የተሰጠው የህንፃ ሥራ ተቋራጭ በዋናነት ወይም በንዑስ ተቋራጭነት ሲሰራ ሀ ዲዛይኑ የሚጠይቀውን የግንባታ ቁሳቁስ ደረጃ ባለመጠበቅ የጥራት ወይም የጥንካሬ ደረጃውን ባላሟላ የግንባታ ዕቃ ወይም በሙያው ዘርፍ ተቀባይነት ያለውን አሰራር ሳይከተል የሰራ እንደሆነ ወይም ለ በዲዛይን ወይም በሌሎች የውለታ ሰነዶች በግልጽ የተመለከቱ የሥራ ሁኔታዎችን በባለሙያ ሊለዩ የሚችሉና ተገቢውን ሙያዊ ጥንቃቄ አድርጎ ቢሆን ኖሮ ሊታረሙ ይችሉ የነበሩ ስህተቶችን ሳያርም ወይም እንዲታረሙ ሳያደርግ ያከናወነው ግንባታ አደጋ ያስከተለ አንደሆነ ከአምስ ትዓመት እስከ አሥር ዓመት በሚደርስ ፅኑ እሥራት እና ከብር ፃምሳ ሺህ አስከ ብር መቶ ሺህ ድረስ ይቀጣል በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ የተመለከቱት ጥፋቶች የተፈፀሙት በቸልተኝነት የሆነ እንደሆነ ቅጣቱ ከክንድ ዓመት እስከ አምስት ዓመት ሊደርስ በሚችል እሥራትና ከብር አንድ ሺ እስከ ብር አምስት ሺ በሚደርስ የገንዘብ መቀጮ ይሆናል ሪሪቃ ህቻያ አዎዎ ይነ። ማቋማቶና ንሰምራሪጳጃን ሜኒሂዕሄረሮ ዝቅተኛ ንዑስ ክፍል ሶስት በህንፃ ባለንብረት የሚፈጸሙ ወንጀሎች ማንኛውም የህንፃ ግንባታ ባለንብረት ሀ ለሚያከናውነው ግንባታ የሚያስፈልገውን የዲዛይን ሥራ ወይም በተሰራው ዲዛይን መሠረት የሚከናወነውን ግንባታ የሙያ ደረጃው በማይፈቅድለት ባለሙያ ያሰራ እንደ ሆነ ወይም ለ የሚያከናውነው ግንባታ ደረጃ ከሚጠይቀው የግንባታ ቁሳቁስ ያነሰ የጥራት ደረጃ ያላቸው ቁሳቁሶች በጥቅም ላይ እንዲውሉ ያደረገ እንደሆነ ወይም ሐ ከሚመለከተው አካል ተገቢውን የመጠቀሚያ ፈቃድ ሳያገኝ ግንባታውን ጥቅም ላይ ካዋለ ወይም ከተሰጠው ፈቃድ ውጪ ለሌላ አገልግሎት አውሉት የተገኘ እንደሆነ ወይም መ በማንኛውም ሌሎች ሁኔታዎች ግንባታውን የሕዝብን ደህንነት አደጋ ላይ በሚጥል ሁኔታ ያከናወነ እንደሆነ ከአምስት ዓመት አስከ አሥር ዓመት በሚደርስ አሥራት እና ከብር ፃያ ሺህ እስከ ብር ሰላሳ ሺህ ይቀጣል በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ የተመለከቱት ጥፋቶች የተፈፀሙት በቸልተኝነት የሆነ እንደሆነ ቅጣቱ ከአንድ ዓመት እስከ አምስት ዓመት ሊደርስ በሚችል አሥራትና ከብር አንድ ሺ እስከ ብር አምስት ሺ በሚደርስ የገንዘብ መቀጮ ይሆናል ዝቅተኛ ንዑስ ክፍል አራት በግንባታ አማካሪ ወይም ባለሙያ የሚፈጸሙ ወንጀሎች የአማካሪነት የሙያ ኃላፊነትን ስለመጣስ ማንኛውም የተመዘገበ አማካሪ ወይም ባለሙያ ሆን ብሉ በሙያው በግልጽ የሚታወቁ ጥንቃቄዎችን ባለማድረግ ሀ በአዋጁ ሌሎች አግባብነት ባላቸው ሕጎችና በኢትዮጵያ የህንፃ ስታንዳርዶች የተቀመጡትን አስገዳጅ መስፈርቶች ያልተከተለ ዲዛይን ካዘጋጀ ወይም ሌሎች የተሳሳቱ ተዛማጅ ሰነዶችን ካዘጋጀ ወይም ለ እንደግንባታ ሥራው ዓይነት ሊጠበቅ የሚገባውን የጥራት ደረጃ ደንቦች በመጣስ ለግንባታው ዕቃ ለሚያቀርብ ሰው ወይም ግንባታውን ለሚያከናውነው ሥራ ተቋራጭ ለዚሁ ግንባታው ሪሪቃ ህቻያ አዎዎ ይነ። ማቋማቶና ንሰምራሪጳጃን ሜኒሂዕሄረሮ ሊውል ከሚገባው ያነሰ የጥንካሬ ወይም የጥራት ደረጃ ያለው የግንባታ ፅቃ እንዲያቀርብ ወይም አገልግሎት ላይ እንዲውል ፈቃድ ወይም ስምምነት ከሰጠ ወይም ሐ ሙያው የሚጠይቀውን ሥነ ምግባር በመጣስ በግንባታ ሙያ ዘርፍ ተቀባይነት የማይኖረው ወይም ከደረጃ በታች የሆነ ግንባታ እንዲከናወን ወይም የተሰራ ግንባታ ተቀባይነት እንዲያገኝ ስምምነቱን በመስጠት የሕዝብን ደህንነት ለአደጋ የሚያጋልጥ ግንባታ አገልግሎት ላይ አንዲውል ያደረገ እንደሆነ ከአምስት ዓመት እስከ አሥራ አምስት ዓመት በሚደርስ አሥራት ወይም ከብር ሠላሳ ሺህ እስከ ብር ዛምሳ ሺህ በሚደርስ የገንዘብ መቀጮ ይቀጣል በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ የተመለከተት ጥፋቶች የተፈፀሙት በቸልተኝነት የሆነ እንደሆነ ቅጣቱ ከክንድ ዓመት እስከ አምስት ዓመት ሊደርስ በሚችል እሥራትና ከብር አንድ ሺ እስከ ብር አምስት ሺ በሚደርስ የገንዘብ መቀጮ ይሆናል ዝቅተኛ ንዑስ ክፍል አምስት ጠቅላላ ቅጣት ስለ ሙያና ሥራ ፈቃድ ዕገዳ በዚህ ክፍል በተመለከቱት የህግ መጣስ ተግባሮች ጥፋተኛ ሆኖ የተገኘ የተመዘገበ ባለሙያ ወይም አማካሪ ወይም ሥራ ተቋራጭ በፍርድ ከተወሰነበት የእሥራት ቅጣት በተጨማሪ ጥፋተኛው ከአምስት ዓመት ጀምሮ ጥፋተኛ በተባለበት አንቀጽ እስከተመለከተው ከፍተኛ የአሥራት ዘመን ድረስ የሙያ ወይም የሥራ ፈቃዱ ይታገዳል ክፍል አስር ልዩ ልዩ ድንጋጌዎች ስለ ይግባኝ ሰሚ ቦርድ የህንጻ አዋጁ ተግባራዊ በሚሆንባቸው ከተሞች ከግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ስራዎች ጋር ተያይዞ የሚነሱ ቅሬታዎችን በመመርመር ውሳኔ የሚሰጥ ተገቢው የሙያ ስብጥር ያላቸው አባላት የሚገኙበት የይግባኝ ሰሚ ቦርድ በዚህ አዋጅ መሠረት ይቋቋማል ሪሪቃ ህቻያ አዎዎ ይነ።