Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ዩጉምሩክ መጋዘገ ስስተጻደር መመሪያ ቁጥር ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ትርጓሜ ለዚህ መመሪያ አፈፃዐም ሲባል የተፈቀደ የጉምሩክ መጋዘን ማለት ማንኛውም ስሰው በስሙ ለሚያስመጣቸው ወይም ለሚልካቸው ዕቃዎች የጉምሩክ ሥነሥርዓት እስከሚጠናቀቅ ድረስ በአዋጁ በተቀመጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ የሚከማቹበት መጋዘን ነው።
ዩጉምሩክ መጋዘገ ስስተጻደር መመሪያ ቁጥር የገቢዎች ሚኒስቴር መጋቢት ዓም የጉምሩክ መጋዘን አስተዳደር መመሪያ ቁጥር የጉምሩክ መጋዘን ፈቃድ ለማውጣት መሟላት ያለባቸውን ቅድመ ሁኔታዎችና መስፈርቶች በግልጽ ማስቀመጥ በማስፈለጉ ወደ አገር የሚገቡ ወይም ከአገር የሚወጡ ዕቃዎች የጉምሩክ ሥነሥርዓት እስከሚፈፀምባቸው ድረስ የሚቆዩበትን የጉምሩክ መጋዘኖች ደረጃ መወሰን በማስፈለጉ ወዴ መጋዘን የሚገባ እና ከመጋዘን የሚወጣ ዕቃ የሚመዘገብበት መዝገብ ስለሚይዘው ዝርዝር መግለጫና ስለ አመዘጋገቡ ወጥ የሆነ አስራር መዘርጋት አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ወደ መጋዘን ለመግባት የሚፈቀድላቸው ሰዎች እና ስለሚገቡበት ሁኔታ በግልጽ መደንገግ በማስፈለጉ በኢንዱስትሪ ፓርክ ውስጥ ላሉ አምራች ላኪ ድርጅቶች ፈጣን አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችሉ ሁኔታዎችንና ዕቃዎች ቦጉምሩክ ቁጥጥር ሥር ሆነው የምርት ዛደታቸውን አጠናቀው ስነዓ ዝውወር እስኪለቀቁ ድረስ ቁጥጥር የሚደረግበትን ሁኔታ ማመቻቸት በማስፈለጉ የጉምሩክ ህግን በመተሳለፍ የተያዙ ወይም የተወረሱ እንዲሁም የተተውና ወዴ መንግስት መጋዘን የተዛወሩ ዕቃዎች በሽያጭ ወይም በሌላ ሁኔታ እስከሚወገዱበት ጊዜ ድረስ ደህንነታቸው ተጠብቆ በጉምሩክ ቁጥጥር ስር ሆነው ሰለሚቆዩበት ሁኔታ መወስን በማስራሰጉ ሚንስቴሩ በጉምሩክ አዋቻ ቁጥር አንተጽ እና በተሰጠው ሥልጣን እንዲሁም ስለ ወጪ ንግድ የቀረጥ ማበረታቻ ሥርዓት በወጣ አዋጅ ቁጥር ከንቀጽ እና መሠረት ይህንን መመሪያ አውጥቷል ኔልኢቲ ርእል ፖ ክፍል አንድ ጠቅላላ ድንጋጌ አጭር ርዕስ ይህ መመሪያ የጉምሩክ መጋዘን አስተዳደር መመሪያ ቁጥር ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ትርጓሜ ለዚህ መመሪያ አፈፃዐም ሲባል የተፈቀደ የጉምሩክ መጋዘን ማለት የጉምሩክ ሥነ ሥርዓት ያልተፈፀመባቸው ዕቃዎች እንዲከማቹበት በኮሚሽነ ፈቃድ የሚቋቋም የወል ጊዜያዊ የጉምሩክ ዕቃ ማከማቻ ወይም የወል ቦንድድ የጉምሩክ መጋዘን እና የግል ጊቪያዊ ፅቃ ማከማቻ የጉምሩክ መጋን ወይም የግል ቦንድድ የጉምሩክ መጋዘን ው የወል ቦንድድ የጉምሩክ መጋዘን ማለት ገቢና ወጪ ፅቃዎች በጉምሩክ ቁጥጥር ሥር ሆነው የጉምሩክ ሥነ ሥርዓት እስከሚጠናቀቅበት ወይም ወደ ቦንድድ የጉምሩክ መጋዘን ወይም ወደ መንግስት የጉምሩክ መጋዘን አከስከሚዛወሩ ድረስ በአዋጁ በተቀመጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ በኪራይ የሚከማቹበት መጋዝን ነው የግል ቦንድድ የጉምሩክ መጋዘን ማለት አስመጪው በስሙ ለሚያስመጣቸው ወይም ለሚልካቸው ዕቃዎች በጉምሩክ ቁጥጥር ሥር ሆነው የጉምሩክ ሥነ ስርዓት እስከሚጠናቀቅ ድረስ በአዋጁ በተቀመጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ የሚከማቹበት መጋዘን ነው ወል ጊዜያዊ የጉምሩክ ፅቃ ማከማቻ ማለት ወጪና ገቢ ፅቃዎች የጉምሩክ ሥነ ሥርዓት ተጠናቅቆባቸው እስከሚለቀቁ ወይም ወደ ቦንድድ የጉምሩክ መጋዘን ወይም ወደ መንግስት የጉምሩክ መጋዘን አስከሚዛወሩ ድረስ በከዋጁ በተተመጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ በኪራይ የሚቀመጡበት ክፍት ወይም ዝግ መጋዘን ሲሆን ደረቅ ወደብንም ይጨምራል የግል ጊዚያዊ ዕቃ ማከማቻ የጉምሩክ መጋዘን ማለት ማንኛውም ስሰው በስሙ ለሚያስመጣቸው ወይም ለሚልካቸው ዕቃዎች የጉምሩክ ሥነሥርዓት እስከሚጠናቀቅ ድረስ በአዋጁ በተቀመጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ የሚከማቹበት መጋዘን ነው ጥቦንድድ ኤክስፖርት ፋብሪካ ማለት የጉምሩክ ቁጥጥር እየተደረገበት ቀረጥና ታክስ ሳይከፈልባቸው የገቡ ጥሬ ዕቃዎችን እና ግብዓቶችን በመጠቀም ዕቃዎችን በማምረት ያመረተውን ምርት ሙሉ በሙሉ ለውጭ ገበያ የሚልክ ፋብሪካ ነው የቦንድድ ኤክስፖርት ማምረቻ መጋዘን ማለት ሙሉ ለሙሉ ለውጭ ገበያ ለሚተርብ ምርት ማምረቻ የሚውሉ ከቀረጥ ነዓ ሆነው የገቡ ጥሬ ዕቃዎች እና በእነዚህ ጥሬ ፅቃዎች የተመረቱ ምርቶቸ የሚቀመጡበትና በኮሚሽነ እና በፋብሪካው በጋራ ቁጥጥር የሚደረግበት መጋን ነው ቦንድድ የግብአት አቅርቦት መጋዘን ማለት ፈቃድ በተሰጠው አቅራቢ ከቀሪጥ ነዛ ሆኖ የገባ ጥሬ ዕቃ ወይም አላቂ የምርት መገልገያ ለአምራቾች አእስከሚሸጥ ድረስ የሚከማችበትና በኮሚሽኑ እና በአቅራቢው ቁጥጥር የሚደርግበት መጋዘን ነው። ምሩክ ቁጥጥር ሥር ሆነው ጸከማችታ የሚቆዩበት መጋዘን ነው የሚበላሹ ዕቃዎች ማለት ባላቸው ልዩ ባህሪ ምክንያት የጉምሩክ ሥነሥርዓት ተፈጽሞ ዕቃዎቹ ከመለቀቃቸው በፊት ሊበላሹ እና ከጥቅም ውጪ ሊሆነ የሚችሉ ወይም ለማቆየት የተለየ አያያዝ የሚያስፈልጋቸው ዕቃዎች ናቸው ዋስትና ማለት የተፈቀደ የጉምሩክ መጋዘን ባለቤት ለመጋዘኑና በመጋዘ ለሚከማቹ ፅቃዎች ደህንነት የገባው ጠቅላላ የዋስትና አይነት ነው ጻይሬክቶሬት ማለት ትራንዚትና መጋዘን አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ነው ህግ አስከባሪ ማለት በክልልና በፌዴራል ደረጃ ህግን የማስከብር ሀላፊነት ያለው አካል ወይም ሰዉ ነው ቡድን አስተባባሪ ማለት የዕቃዎች አወጋገድ ድጋፍ ቡድን አስተባባሪ ነው ኮሚሽን ወይም ጥቱሚሽነር ማለት የጉምሩክ ኮሚሽን ወይም የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ነው አዋጅ ማለት የጉምሩክ አዋጅ ቁጥር እና ስለወጪ ንግድ ቀረጥ ማበረታቻ ሥርዓት የወጣ አዋጅ ናቸው ሚኒስቴር ወይም ሚኒስትር ማለት እንደአገባቡ የገቢዎች ሚኒስቴር ወይም ሚኒስትር ወይም የንግድና ኢንዱስትሪ ሜኒስቴር ወይም የንግድና አንዱስትሪ ሚኒስትር ናቸው ሌሎች በዚህ መመሪያ ትርጉም ያልተሰጣቸው ቃላትና ሐረጎች በአዋጁ የተሰጣቸው ትርጉም ይኖራቸዋል የተፈፃሚነት ወስን ይህ መመሪያ ወደ ጉምሩክ መጋዘን በሚገቡ እና በሚወጡ ፅቃዎች አያያዝና አስተዳደር እንዲሁም በዕቃው አስመጪ ወይም ላኪ እና በመጋዝነ ባለቤተ ወይም ኃላፊ ሳይ ተፈፃሚ ይሆናል መርህ በህግ በተለዬ ሁኔታ ካልተወሰነ ወይም ካልተደነገገ በስተቀር ወደ ሀገር ውስጥ የገባ ወይም ከሀገር የሚወጣ ማንኛውም ዕቃ አስፈላጊው የመጋዝን የጉምሩክ ሥነ ሥርዓት እንዲፈጸምበት ወደ ጊዜያዊ የጉምሩክ ዕቃ ማከማቻ ወይም ቦንድድ የጉምሩክ መጋዘን መግባት አለበት ክፍል ሁለት ወደተፈቀደ የጉምሩክ መጋዘን የሚገባና ከተፈቀደ የጉምሩክ መጋዘን የሚወጣ ዕቃ አመዘጋገብ መሠረቱ ማንኛውም ገቢና ወጪ ዕቃ ወደ ጉምሩክ መጋዘን ሲገባና ሲወጣ በዚህ መመሪያ አንቀጽ ድንጋጌ መሠረት ዝርዝር ሁኔታው እየተገለፀ በመዝገብ እና በመረጃ ቴክኖሉጂ ሥርዓት መመዝገበ አለበት ምዝገባው ስለሚይዘው ዝርዝር ሁኔታ ወዴ ጉምሩክ መጋዘን የሚገባ ዕቃ የሚመዘገብበት መዝገብ ሠ መለያ ኮድ እና ተራ ቁጥር ለ የፅቃው ባለቤት እና ወኪል ስምና አድራሻ ኔፍዲአቲጀ ርኪል ሐ የዲክላራሲዮን እና የማስጫኛ ሰነድ ቁጥር መ የጥቅል ብዛት እና የመጠቅለያው ዓይነት ሠ የዕቃዎቹ ስያሜና ዓይነት ዕቃው ወደ መጋዘን የገባበትና ከመጋዘን የወጣበት ቀን ሰ የአስረካቢ እና የተረካቢ ሙሉ ስምና ፊርማ ሼ ከወጪ ቀሪ የሚያሳይ ሚዛን ኢር ሐ የመጋዘን ፈቃድ ቁጥር መያዝ አለበት ፅቃዉ ሲገባ የጉምሩክ ሥነሥርዓት ያስፈጸመዉ ወይም ያስተናገደዉ የጉምሩክ ሰራተኛ ሙሉ ስምና ፊርማ ከጉምሩክ መጋዘን የሚወጣ ዕቃ ሀ የዕቃውን ባለቤትና ወኪል ሥምና አድራሻጓ ለ ዲክላራሲዮን ቁጥር ወይም ቀረጥና ታክስ የተከፈለበት ከሆነ የደረሰኝ ቁጥር ሐ የመጋዘን ኪራይ የተከፈለበት ደረሰኝ ቀንና ቁጥር መ ከመጋዘን ወጭ የሆነው ዕቃ ጠቅላላ የጥቅል ብዛት እና የመጠቅለያው ዓይነት ሠ የዕቃዎቹ ስያሜና ዓይነት ሬ የአስረካቢ እና የተረካቢ ሙሉ ስምና ፊርማ ሰ ፅቃዉ ከመጋዘን ሲወጣ አገልግሎት የስጠዉ ወይም ያስተናገደዉ የጉምሩክ ሰራተኛ ሙሉ ስምና ፊርማ ስለቁጥጥርና ስለመጋዘን ኃላፊዎች ግዴታ አግባብነት ያለው የኮሚሽኑ ሠራተኛ በዚህ መመሪያ አንቀጽ መሠረት የተመዘገበው የዕቃ ዝርዝርና ምዝገባው ትክክል ስለመሆኑ በመመርመር በመዝገቡ እና በጭነት መግለጫ ግርጌ ላይ በመፈረም ያረጋግጣል በህግ የተደነገገው አንደተጠበቀ ሆኖ ማንኛውም የጉምሩክ መጋዘን ኃላፊ በመዝገብ ሳይመዘገብና ኮሚሽኑ ሳያውቀው ማንኛውንም ዕቃ ከመጋዘን ማስወጣት ወይም ወደ መጋዘን ማስገባት አይችልም ፆ ሽ ኣ ክፍል ሶስት ወደ ጉምሩክ መጋዘን እንዲገቡ ስለሚፈቀድላቸው ሰዎችና ስለሚገቡበት ጊዜ መሠረቱ በኮሚሽነ ካልተፈቀደለት በስተቀር ማንኛውም ሰው ወደ ጉምሩክ መጋዘን መግባት አይችልም የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ድንጋጌ ቢኖርም ሀ የመጋዘን ኃላፊ እና ሠራተኞች ለ በመጋዘነ ፅቃ የመጫንና የማውረድ ሥራ የሚስሩ ሠራተኞች ሐ ከሥራው ጋር አግባብነት ያላቸው የኮሚሽኑ ሠራተኞች ዌ መ የፅቃው ባለቤት ወይም ወኪል ወይም የጉምሩክ አስተላላፊ ሾፌር እና ረዳት ሠ እንደ አስፈላጊነቱ ሌሎች በህግ የተፈቀደላቸው አካላት ወደ ጉምሩክ መጋዘን መግባት ይችላሉ ወደ ጉምሩክ መጋዘን መግባት ስለሚፈቀድበት ጊዜ ቦጉምሩክ ደንብ የተፈቀደዉ የጉምሩክ መጋዘን የስራ ቀንና ሰዓት እንደተጠበቀ ሆና የጉምሩክ መጋዘን ኃላፊ የመጋዘኑ ሠራተኛች እና የሚመለከታቸው የኮሚሜሽነ ሠራተኞች እንዲሁም የመንግሥት ተቆጣጣሪ አካላት ኮሚሸኩ ሥራውን በሚያከናውንበት ጊዜ ብቻ ወደ ጉምሩክ መጋዘን በጋራ መግባት ይችላሉ የዕቃው ባለቤት ወይም ወኪል ወደ ጉምሩክ መጋዘን መግባት የሚችለው ዕቃው በሚራገፍበት ወይም በሚጫንበት ወይም ምርመራ በሚካፄድበት እና ፅቃው ከመጋዘን በሚወጣበት ጊዜ ብቻ ይሆናል በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ የተመለከተው እንደተጠበቀ ሆኖ የዕቃ ናሙና መውሰድ አስፈላጊ በሆነ ጊዜ የዕቃው ባለቤት ወይም ወኪሉ ወደ ጉምሩክ መጋዘን ገብተው የጉምሩክ መጋዘን በተገኘበት አኳኋን አስፈላጊውን ናሙና ወስደዉ ለጉምሩክ እንዲያቀርቡ ሊፈቀድላቸው ይችላል ክፍል አራት የመንግሰት ጉምሩክ መጋዘን አስተዳደር ሥርዓት የመንግሥት የጉምሩክ መጋዘን መዝገብ ኤ ኮሚሽኑ በመንግሥት የጉምሩክ መጋዘን ውስጥ የተከማቹ ዕቃዎችን በሚመለከት የዕቃውን ዓይነትና ብዛት በዝርዝር የዕቃውን መለያ ምልክት የአስመጪውን ወይም የላኪውን ስምና አድራሻ የአጓዓገዞን ስምና አድራሻ የዲክለራሲዮን ቁጥር የማጓጓዣየማስጫኛ ሰነድ ቁጥር ዕቃዎቹ የተከማቹበትን የመንግሥት የጉምሩክ መጋዘን የንግድ ቦታ ስያሜና አድራሻ እና ሌሎች አስፈላጊ የሆነ መረጃዎችን መዝግቦ መያዝ አለበት ዩር ወደ መንግሥት የጉምሩክ መጋዘን የሚገቡ ዕቃዎች ወደ መንግስት የጉምሩክ መጋዘን የሚገቡ ዕቃዎች ነላእሊ እላሏ አስመጪው አንደማይወስዳፐው በጽሁፍ ገልጾ የተዋቸው ፅቃዎች በጉምሩክ አዋጀ አንቀጽ መሠረት ዐኑርስ የተደረጉ ዕቃዎች በአዋጁ በተቀመጠው ጊቬ ውስጥ የጉምሩክ ሥነ ሥርዓት ያልተፈጸመባቸውና ወደ መንግስት መሠዘን አንዲዛወሩ የተወሰነባቸው ዕቃዎች በኮሚሽኑ ወይም የመመርመር ሥልጣን ባለዉ የህግ አስከባሪ አካል የተያዙ ፅቃዎች ናቸው ዕቃዎች ወደ መንግስት የጉምሩክ መጋዘን ሲገቡ እና ሲወጡ ስለሚፈጸምባቸው ተግባራት ዕቃዎች ወደ መንግሥት የጉምሩክ መጋዘን ሲገቡ እና ሲወጡ ሀ የጉምሩክ የመጋዘን ቡድን አስተባባሪው ወይም ተወካዩ መፍቀድ አለበት ለ አስረካቢው ተረካቢው እና አረካካቢው የጉምሩክ እንስፔክተር መኖር አለባቸው ወደ መንግስት የጉምሩክ መጋዘን የሚገባው አና የሚወጣው ዕቃ ዓይነትመጠንስያሜ እና ብዛት ተለይቶ በዝርዝር መቆጠርመለካትና መመዘን አለበት በቀፃጠራው መረጃ መሰረት ወዲያውኑ በሞዴል እና ተመዝግቦ ተረካቢ እና አረካካቢ በትክክል መፈረማቸው ተረጋግጦ መረጃው ተመዝግቦ መያዝ አለበት ከጊዜያዊ የዕቃ ማከማቻ መጋዘን ወደ መንግስት የጉምሩክ መጋዘን ሲተላለፍና ለጉምሩክ ሥነሥርዓት አፈጻጸም ከቀረበው ሠነድና ከፍተሻው ሪፖርት ጋር እንዲመሳከር ተደርጎ መያዝ አለበት የዚህ አንቀፅ ንዑስ አንቀፅ ድንጋጌ ቢኖርም እቃው ሰነድ የሌለው ከሆነ ዝርዝር ፍተሻ እየተደረገበት ወደ መጋዝን እንዲገባ ይደረጋል ከጊዜያዊ የፅቃ መጋዘን ወደ መንግሰት የጉምሩክ መጋዘን የሚተላፉ ዕቃዎች የአስመጪው ወይም የወኪሉ ስም የዲክላራሲዮን ቁጥር ዕቃዉ የገባበት ቀን ወር እና ዓመት ምህረት እንዲሁም ወደ መጋዘን የገባበት ምክንያት በአጭሩ መገለጽ አለበት በህገ ወጥነት ተጠርጥረው በህግ አስከባሪ አካላት የሚያዙ ዕቃዎች ሁኔታዎች አስኪጣሩ ድረስ በሞዴል ተመዝግበው ወደ መጋዘን ገቢ ይደረጋሉ በሞዴል ገቢ የሆኑ ዕቃዎች ውርስ መሆናቸው ሲታወቅ በሞዴል ላይ ከተጠቀሰው ዝርዝር መረጃ ጋር ተገናዝቦ በአደራ ገቢ የሆነበት እና የሞዴል ቁጥር ተጠቅሶ ሀ ዕቃው ገቢ ከሆነ ሞዴል ይቀረጣል ለ ዕቃው ወጪ ከሆነ ደግሞ ሞዴል ይቀረጣል ዕቃው ገቢ የተደረገበት ሞዴል ሰአስረካቢው ወይም ለወኪሉ መሰጠት አለበት በዜ ቁይታ የሚበላሹ ምግቦች እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች ቅድሚያ ተሰጥቷቸው ርክክብ እንዲፈፀም ይደረጋል የዕቃ አያያዝና አቀማመጥ ዕቃዎቹ እንደየ ባህሪያቸው ተለይተው በቀላሉ የሚበላሹና የማይበላሹ ዕቃዎች በአግባቡ ተይዘዉ መቀመጥ ይኖርባቸዋል ወደ ጉምሩክ መጋዘን የሚገቡ ዕቃዎች በባህሪያቸውና በዓይነታቸው ተለይተው በአግባቡ ስለሚያዙበት ሁኔታ የሚመለከተው ዳይሬክቶሬት የአሰራር ሥርዓት ይዘረጋል በዚህ ከንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ንዑስ አንቀ የተመለከተው ዳይሬክቶሬት ፅቃዎችን ለመመዝገብ የሚያስችሉ መለያ ኮዶች ን ካርዶችና ሌሎችንም ቅጻቅጾች ያከጋጃል ዮ መኒሰ ተመ ወደ መጋዘን ውስጥ ገቢ የሚደረጉ ማናቸውም ዕቃዎች በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ መሰረት በሚዘጋጀዉ የቢን ካርድ ላይ ለክትትል በሚያመች መልኩ ተመዝግቦ መያዝ አለበት ዕቃዎች ከመንግስት የጉምሩክ መጋዘን ስለሚወጡበት ሁኔታ ከመንግስት የጉምሩክ መጋዘን የሚወጣ ማንኛውም ዕቃ በጉምሩክ መጋዘን በቡድን አስተባባሪው ወይም በተወካዩ መረጋገጥ አለበት ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ምክንያቶች ዕቃዎች ከመንግስት የጉምሩክ መጋዘን እንዲወጡ ሊፈቀድ ይችላል ሀ እንዲወገዱ ውሳኔ የተሰጠባቸው ፅቃዎች ለ በፍትህ አካላት በኢግዝቢትነት እንዲቀርቡ የተጠየቁ ዕቃዎች ሐ በክርክር ላይ የነበሩና ለባለንብረቱ እንዲመለሱ ውሣኔ የተሰጠባቸው ዕቃዎች መ ለመንግሥት መሥሪያ ቤቶች እንዲተላለፉ ውሳኔ የተሰጠባቸው ዕቃዎች ሠ ለሰብአዊ እርዳታ እንዲተላለፉ ውሳኔ የተስጠባቸው ዕቃዎች ልኢቭ ርእል በመንግስት መጋዘን ስለሚደረግ ቁጥጥር ከተፈቀደለት ሰው ውጪ ወደ መንግስት መጋዘን መግባት የተከለከለ ነው የጉምሩክ የመጋዝን ኃላፊዉ የዕቃዎች ቆጠራ በማካሄድና ከተያዘው መረጃ ጋር በማስታረቅ ለቡድን አስተባባሪው በየሩብ ከመቱ ሪፖርት ያቀርባል የጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽቤት ኃላፊ በሚመደበው የቀጠራ ኮሜቴ አማካኝነት በእያንዳንዱ መጋዘን በበጀት ዓመቱ መጨረሻ ዓመታዊ የንብረት ቁጠራ በማድረግ በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ለቅቤቱ ስራ አስኪያጅና ለዳይሬክቶሬቱ ሪፖርት መቅረብ ይኖርበታል የንብረት ቆጠራ ኮሚቴ ሪፖርት በስተክ መዝገብ በዕቃዎች ገቢና ወጭ ሰነዶች አንዲሁም በትክክለኛው ቀሪ ስቶክ መካከል የታዩትን ማናቸውንም ልዩነቶች በዝርዝር መግለፅዕ አለበት ክፍል አምስት ልዩ ልዩ ድንጋጌዎች ወደ ተፈቀደ የጉምሩክ መጋዘን የገቡ ዕቃዎችን የማቆያ የጊዜ ገደብ ስለማራዘም በኮሚሽነ ወይም ስልጣን በተሰጠው አካል ውሳኔ መሰረት ወደ ቦንድድ መጋዘንቦንድ ኤክስፖርት ፋብሪካ የቦንድድ ኤክስፖርት ማምረቻ መጋዘን እና የቦንድድ ግብዓት አቅርቦት መጋዘን የገቡ ዕቃዎችን በሚከተሉት ምክንያቶች የጊዜ ገደቡን ለተጨማሪ ጊዜ ሊራዘም ይችላል ሀ ኢንዱስትሪው የሚገለገልበት ማሽን በመሰበሩ ወይም በሰራተኞች የስራ ማቆም አድማ እና ሌሎች አሳማኝ ምክንያት ድርጅቱ ከአንድ ወር ላላነሰ ጊዜ ሥራ ማቆሙን የሚያረጋግጥ መረጃ ሲቀርብ ለ ጥሬ ዕቃው በዓለም ገበያ ላይ አጥረት ያለበት በመሆኑ ወይም ከፍተኛ የግዢ ትዕዛዝ በመኖሩ ምክንያት የተያዘ ስቶክ ሲኖር ሐ ምርቱን የሚገዛው የውጭ ድርጅት ውሉን ማፍረሱ ሲረጋገጥ ወይም ሌላ ገበያ ለማግኘትተጨማሪ ጊዜ የሚያስፈልግ ሆኖ ሲገኝ መ በሌሎች ከአቅም በላይ በሆነ ምክንያቶች ሠ በዚህ ንዑስ አንቀጽ ፊደል ሀለሐ እና መ ከተመለከተው በተጨማሪ ስልጣን ከተስጠው አካል የድጋፍ ደብዳቤ መቅረብ ይኖርበታል ለዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ድንጋጌ አፈዓፀም ባለፈቃዱ በአንድ በጀት ዓመት ከሁለት ጊዜ በላይ የማራዘሚያ ጥያቄ ማቅረብ አይችልም የጊዜ ገደብ ማራዘሚያ ጥያቄ የሚቀርበው የጊዜ ገደቡ ከማለፉ በፊት መሆን አለበት የማራዘሚያው ጥያቄ በኮሚሽነሩ ወይም ኮሚሽነሩ በሚወክው አካል ሲፈቀድ ብቻ ተፈፃሚ ይደረጋል የቱምሩክ መጋዘን ፍቃድ አሰጣጥ የጉምሩክ መጋዘን ፍቃድ ጥያቄ ለደንበኞች ትምህርትና ድጋፍ የሥራ ሂደት ይቀርባል ሥራ ሂደቱ የቀረበለትን የፈቃድ ጥያቄ በመቀበል እና የቀረቡ ማሰረጃዎች መሟላታቸውን በማረጋገጥ የፍቃድ ጥያቄ ላቀረበው አካል ቀጠሮ ይሰጣል ሥራ ሂደቱ በመመሪያው የተቀመጡ መሥፈርቶችን መሟላታቸውን አካላዊ ምልከታ በማድረግ በ ቀናት ውስጥ ለቅርንጫፍ ጽቤት ሥራ አስኪያጅ የውሳኔ ሀሳብ ያቀርባል በተቀመጠው መስፈርት መሰረት ያልተሟላ ቅድመሁኔታ ካለ የስራ ሂደቱ በስራ አስኪያጁ አስተያየት መሰረት ጥያቄውን ላቀረበው አካል ቅድመ ሁኔታዎች እንዲሟሉ በፅሁፍ በዝርዝር ያሳውቃል ቅድመሁኔታዎች ተሟልተዉ መገኘታቸዉ ሲረጋገጥ የቅርንጫፍ ጽቤቱ ሥራ አስኪያጅ የውሳኔ ሀሳቡ በደረሰው በ የሥራ ቀናት ውስጥ ፊርማውን በማኖር የመጋዘን ሰርተፊኬቱ እንዲዘጋጅ ውሳኔውን ያስተላልፋል ሥራ ሄደቱ የመጋዘን ፈቃድ የተሰጣቸውን ድርጅቶች ዝርዝር እና ፈቃዱ የተሰጠበትን ሁኔታ ለሚመለከታቸው የሥራ ክፍሎች ያሳውቃል ሪፖርት ያቀርባል የመጋዘን ፈቃድ ይሰጣል እንዲሁም እድሳትና ስረዛን ያከናውናል ስለ ጉምሩክ መጋዘን እድሳትና ስረዛ በጉምሩክ አዋጅ ማስፈሀሚያ ደንብ ላይ በተደነገገው መሰረት የደንበኞች ትምህርትና ድጋፍ ሥራ ሄደት የመጋዘን ፈቃድ አድሳትና ስረዛን ያከናውናል የተሻሩ መመሪያዎች ስለጉምሩክ መጋዘን አስተዳደር የወጣው የአፈጻጸም መመሪያ ቁጥር እና በዚህ መመሪያ ተሽረዋል ይህንን መመሪያ የሚቃረን ማንኛውም መመሪያ እና አስራር በመመሪያው በተሸፈኑ ጉዳዮች ላይ ተፈፃሚ አይሆንም የመሸጋገሪያ ድንጋጌዎች ይህ መመሪያ ከመውጣቱ በፊት የተሰጠ የጉምሩክ መጋዘን ፈቃድ ለፈቃድ ዕድሳት በሚቀርብበት ጊዜ በዚህ መመሪያ የተቀመጠውን መስፈርት ሟሟላቱ ተረጋግጦ ፈቃዱ እንዲታደስ ይደረጋል መመሪያው ተፈባዓሚ የሚሆንበት ጊዜ በገቢዎች ሚኒስቴር ሚኒስትር ተፈርሞ ከወጣበት ቀን ደምሮ ተፈዓሚ ይህ መመሪያ ይሆናል አዲስአበባ ሪ ቀን ዓም አዳነች አቤቤ ሸ ረ የገቢዎች ሚኒስቴር ሚኒስትር ረዚን ነዲኢቲ ርእልሏ።