Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ሀልበበበ አንቀጽ የበጀትን አቅም ማረጋገጥ ርዕከቨጠበፀ ህሃ አንቀጽ የግዥ ዘዴን መምረጥ አንቀጽ ጨረታ መክፈትዐፀፀበፀ በ አንቀጽ ውል መዋዋል ርዕበህር ፎጠበሆ አንቀጽ ውል አስተዳደር ዕበህር።ፎ በከ ሲሚንቶስንዴ እና የመሳሰሉት ናቸው ምዕራፍ አምስት የግዥ ዓይነቶች አንቀጽ ግዥዎች የአገር ውስጥና የውጭ አገር ተጫራች ተቄራች ብዞ የሚሳተፉበት የሚሳተፉበት ውስብስብ ቀናት የመወዳደሪያ ሐሳብ ማቅረቢያ ውስብስብ ያልሆነ ቀናት ቀናጥ አንቀጽ የሁለት ደረጃ ጨረታ የአፈፃፀም ቅደም ተከተል የመጀመሪያ ደረጃ ስፔስፊኬሽን የመወዳደሪያ ነጥቦችን እና የተሟላ የጨረታ ሰነድ መሰረት በማድረግ አቅራቢዎች ለውድድር ተጋብዘው አሸናፊው ይመረጣልተጫራቾች በተሻሻለው የፍላጉት መግለጫ ሰነድ መሰረት የቴክኒክና የፋይናንስ መወዳደሪያ ሀሳባቸውን ያቀርባሉ አቅራቢዎች ባቀረቡት በመጨረሻውና በተሻሻለው የመወዳደሪያ ሀሳብ ሳይ የመጨረሻ ግምገማ ይደረጋል ሳሙኤል ግርማ የሕግ አማካሪና ጠበቃ ከገሀ በበ ርዐበህዚከ በ ልቪበሃ ሜኸ አንቅጽ በመወዳደሪያ ሀሳብን መጠየቂያ የሚፈፀም ግዥ ጥቅም ላይ የሚዉልባቸዉ ሁኔታዎች ዕቃው ወይም አገልግሎቱ ከአንድ የተለየ አቅራቢ ብቻ የሚገኝ ሲሆን ያለገዶብ ግዥው በጣም አስቸኳይ ከመሆኑ የተነሳ ካልተፈፀመ በመቤቱ ሥራ አፈፃፀም ላይ ከባድ ችግር የሜፈጥርና ጉዳት የሚያስከትል ከሆነ ቀደም ሲል በተካሄደው የጨረታ ውድድር አሸናፊ ከነበረ ተጫራች ላይ የቀድሞው ግዥ ውል ፀንቶ በሚቆይበት ጊዜ ውስጥ ወይም ውሉ ከተጠናቀቀበት ቀን አንስቶ በከክንር ን ጀጅጀጅቓጅ በሚቀጥሉት ወራት ውስጥ ተመሳሳይ ዕቃ ወይም አገልግሉት ጥራት ብዛት የማቅሪቢያ ጊዜና ዋጋን ጨምሮ ከአቅራቢው ጋር በግልዕ በመደራደር የሚፈጸም ይሆናል አንቀጽ የድርድር ሂደቶች የዝግጅት ሂደት ሲሆን በዚህ ሂደት ላይ ተደራዳሪው የሜሚፈልገው ሀ ስለሟገዛው ዕቃ አገልግሎት የቴክኒካል ዕውቀት ለ የአቅራቢውን የመከራከር ጥንካሬ ማወቅ ዓላማን የመለየት ሂደት ተደራዳሪዎቹ የሚደራደሩባቸውን አቢይ ነጥቦች ከዝግጅት ሂደቱ በመነሳት ባገኙት መረጃ አሳማቸው ሀሳቦችው ተለይቶ የሚቀመጥበት ደረጃ ነው ፊትለፊት ተገናኝቶ መወያየት ሀ እውነታን መፈለግ የአቅራቢውን ጥንካሬ እና ድክመት ለማወቅ እንዲረዳው ገዥው አካል የአቅራቢውን ሰነድ በሚገባ የሚመረምርበት እና የሟፈትሽበት ሂደት ነው ዴጨሙሬጠብጥጠወ።
እበጠፅበህ ምፅራፍ ሶስት ተመሳሳይ ፅቃዎችና አገልግሎቶች አንቀጽ ትርጉም መሕ ጩኃ ሪሠዕ ሦጩ መሠ ኮን አንቀጽ ተመሳሳይ ፅቃዎች ርዐጠጠዐበ ሀ ቪበ አንቀጽ ተመሳሳይ አገልግሎቶች ምዕራፍ አራት አገራዊና ስትራቴጅካዊ ጠቀሜታ ያላቸው ዕቃዎችና አገልግሎቶች አንቀጽ ሀገራዊ ጠቀሜታ ያላቸው እና ስትራቴጅካዊ ዕቃዎች ምዕራፍ አምስት የግዥ ዓይነቶች አንቀጽ የሀገር ውስጥና የውጭ ሀገር ግዥዎች አንቀጽ የሀገር ውስጥ ግዥ አንቀጽ ዐ የውጭ ሀገር ግዥ ምዕራፍ ስድስት የግዥ ዘዴዎችና አፈጻጸማቸው አንቀጽ የተፈቀዱ የግዥ ዘዴዎች አንቀጽ ግልጽ ጨረታ አንቀጽ ግልጽ ጨረታ ተመራጭ የሚሆንባቸው ምክንያቶች አንቀጽ ውስን ጨረታ አንቀጽ የሁለት ደረጃ ጨረታኾለዕ ል ከቨከ አንቀጽ የሁለት ደረጃ ጨረታ አፈጻጸም የግዥ ዘዴዎች አንቀጽ የሁለት ደረጃ ጨረታ አፈጻጸም ቅደም ተከተል አንቀጽ የመወዳደሪያ ሀሳብን በመጠየቅ የሚፈጸም ግዥ አንቀጽ በዋጋ ማቅረቢያ የሚፈጸም ግዥ አንቀጽ ዐ በዋጋ ማቅረቢያ የሚፈጸም ግዥ ጥቅም ላይ የሚውልባቸው ሁኔታዎች አንቀጽ በዋጋ ማቅረቢያ የሚገዛው ግዥ መጠን አንቀጽ ከአንድ አቅራቢ የሚፈጸም ግዥ አንቀጽ ከአንድ አቅራቢ የሚፈጸም ግዥ ጥቅም ላይ የሚውልባቸው ሁኔታዎች ምፅራፍ ሰባት የድርድር አፈጻጸም አንቀጽ ትርጉም አንቀጽ የድርድር ዓላማ አንቀጽ የድርድር አስፈላጊነት አንቀጽ የድርድር ሂደቶች ምዕራፍ ስምንት ልዩ ልዩ አንቀጽ አገልግሎት ፈላጊዎች የግዥ አገልግሎት ለማግኘት የሚከተሉትን ተግባራት ማከናወን ይኖርባቸዋል ስንቀጽ መመሪያው የሚጸናበት ጊዜ ሳሙኤል ግርማ የሕግ አማካሪና ጠበቃ በባህዩ ፐበ ርዐበህቪበ። አንዲሁም ለተሸናፊወች የተሸነፉበትን ምክንያትና የአሸናፊውን ተጫራች ማንነት ያሳውቃል አንቀጽ የበጀት አቅምን ማረጋገጥ በበ ሀ የግዥ አገልግሎት ጠያቂ መስሪያቤቶች ወይም አካላት ለዕቃዎችአገልግሎቶች ወዘተ የተሰጣቸውን ግምታዊ ዋጋ እና ለግዥው የተመደበውን ጠቅላላ በጀት እንዲያሳውቁ ይደርጋል በኤጀንሲው ወይም ከሌሎች ምንጮች በተገኘ የገበያ መረጃ የዕቃዎች ዋጋ ጥናት መሰረት ለግዥው የተመደበው በጀትና የግዥው መጠን መመጣጠኑን ያረጋግጣል ማስተካከያዎችንም ያደርጋል አንቀጽ የግዥ ዘዴ መምረጥ ርክበ ፀርዘጀርበ እፀርከ የሚዛው ዕቃ አገልግሎት ወይም ሌሳ ግዥ ካለው መጠን ዓይነት ባህርይ እንዲሁም አስፈላጊነት አንፃር የግዥ ዘዴን ይመርጣል ቁጥር ን መሠረት በማድረግ የተሟላ የጨረታ ሰነድ ያዘጋጃል የተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ በህጉ ልዩ አስተያየት ከሚደረግላቸው ተጫራቾች በቀር አንድን ተጫራች ሊጐጉዳ ወይም ሊጠቅም የሚችል አለመሆኑን ያረጋግጣል በግዥ ዕቅዱ መሰረት እንደግዥው ዓይነት የጨረታ ማስታወቂያ በአገልግሉቱ ድረገፅ እና በመንግስት ጋዜጣ እንዲወጣ ያደርጋል ሽ የጨረታ ሰነዱጊ ለአቅራቢዎች ይሸጣል በጨረታ ሰነዱ ላይ ከአቅራቢዎች ለሚቀርቡ ጥያቄዎች አስፈላጊውን ሣብራሪያ ይሰጣል ወይም እንዲሰጥ ያደርጋል የመጫረቻ ሰነድ መቀበያ ሳጥን ያዘጋጃል ያስተዳድራል አንደአስፈላጊነቱ የግዥ ጠያቂው ክፍልና የውስጥ ኦዲት ተወካይ በጨረታ አከፋፈት ሥነስርዓት ላይ እንዲገኙ ይጋብዛል ናሙናዎችን ተገቢ የሆነ ቦታ አዘጋጅቶ ተቀብሎ ይይዛል ባጊ አንቀጽ ጨረታ መክፈት ህዐ ዐ የተጫራቾችን ስም ዝርዝር ይይዛል በጊዜው የሚመጡ ሰነዶችን ይረከባል እንዲሁም አርፍዶ የመጣውን የተጫራች ሰነድ ይመዘግባል በጨረታው መክፈቻ ዕለት የወጣ ከዐጴ የተተካ ህህበክበ እና የተሻሻለ እቨክ እንዲሁም አርፍዶ የመጣ ሰነድ መኖርና አለመኖሩን ለተጫራቾች ሰነዱ ከመከፈቱ በፊት ገለፃ ያደርጋል ሁሉም ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ጨረታው ይከፍታል እንደ ግዥው ዓይነት አስፈላጊ የሆኑ ነጥቦች ከተጫራቾች ኦርጅናል ሰነዳቸው እንዲነበብላቸው ያደረጋል ተጫራቾች ባቀረቡት ሰነድ ላይ በእያንዳንዱ ገፅ ሳይ ይፈርማል የገፁንም ብዛት ይመዘግባል እንዲሁም ለተጫራቾች በማሳወቅ እንዲፈርሙ ያደርጋል የጨረታ መክፈቻ ቃለጉባኤ ይይዛል የጨረታ ማስከበሪያውን ይቀበላል እንዲጠበቅ ያደርጋል የተጫራቾችን ሰነድ በአግባቡ ይይዛል አንቀጽ የመጫረቻ ሰነድ ግምገማ ማካሄድ ከ የተጫራቾችን ሰነድ በቡድን በመሆን እንደአስፈላጊነቱ የመጀመሪያ ደረጃ ግምገማ አጩበበሃ ጾነሃህቪቨክ ያካሂዳል ማለትም ሀ የጨረታ ማስከበሪያ መኖሩን ሀ ለ የአቅራቢዎችን ብቁነት ከፎ ሐ የመጫረቻ ሰነዱ መሟላቱን መ ማህተምና ፊርማ በዋና ዋና የመጫረቻ ሠነድ ገፆች ሳይ መደረጉን ሠ የመጫረቻ ሰነዱ በተፈለገው ቋንቋ መቅረቡን እና ሌሎች በጨረታ ሠነዱ ላይ የተጠቀሱት መስፈርቶች መካተታቸዉን የመጀመሪያ ደረጃ ግምገማ ላለፉት ተጫራቾች የቴክኒክ ሰነዳቸውን በመጠቀም የቴክኒክ ግምገማ ያካሂዳል ውስብስብ የሆነ ጨረታ ከሆነ ከ ቀናትን በመጠ ቀም ያከናውናል ኮ ውስብስብና ዝርዝር የቴክኒክ ግምገማ የሚያስፈልገው ከሆነ ስነዶችን በተገቢው መንገድ በማዘጋጀት ሙያዊ ግምገማ በሚያደርት ባለሙያዎች እንዲገመግሙ ያደርጋል ስነዳቸው ያልተወሳሰበና ግልፅ የሆኑትን ግምገማዎች በአገልግሎቱ ባለሙያዎች ያከናውናኝል የቴክኒክ ግምገማ ውጤት ሪፖርቱን መሰረት በማድረግ የተጫራቾችን የፋይናንስ ሰነዳቸውን በመክፈት ከ እስከ ባሉት የስራ ቀናት ውስጥ ግምገማ ያካሂዳል በግምገማ ወቅት መረጃዎች በትክክል መገልበጣቸውን የፋይናንስ ስሌት በትክክል መሰራቱን ወይም አንድን ተጫራች ሊጠቅም ወይም ሊጉዳ የሚችል ማንኛውም ተግባር አለመፈፀሙን ያረጋግጣል የግምገማ ውጤቱን ለቅርብ ኃላፊ ሪፖርት በማድረግ ዋጋው እስከ ብር መቶ ሚሊዮን ብር ከሆነ በአገልግሎቱ የግኝቦ አጽዳቂ ኮሚቴ ያስፀድቃል ከተጠቀሰው ቁጥር በላይ ከሆነ በአገልግሉቱ ዋና ዳይሬክተር ወይም ምዋና ዳይሬክተር አማካይነት ለቦርድ ውሳኔ እንደሰጥበት ያቀርባል እንዲሁም በውሳኔው መሰረት አስተያየት ካለ ያስተካክላል ለአሸናፊና ተሸናፊ ተጫራቾች ውጤቱን በደብደቤ በመግለፅ ያሳውቃል አንዲሁም ለተሸናፊ ተጫራቾች የተሽነፉበትን ምክንያትና የአሸናፊዎችን ማንነት በመግለዕ ያሳውቃል እንደአስፈላጊነቱ ናሙናዎችን ይፈትሻል ወይም እንዲፈተሹ ያደርጋል አንቀጽ ውል መዋዋል ር ለላክርርበርበሆ እንደግዥው ዓይነት አስፈላጊውን የውል ረቂቅ ያዘጋጃል ለአሸናፊ አቅራቢዎች ይሰጣል በውሉ ረቂቅ መሰረት ከአሸናፊው አቅራቢ ጋር ይነጋገራል ይወያያል እንደአስፈላጊነቱም ማስተካከያዎችን ያደርጋል የሥራ ክፍሉ በተሰጠው ስልጣን መሰረት ውል ይፈራረማል ወይም በበላይ ኃላፊው እንዲፈረም ያደርጋል የውል ማስከበሪያ ኮሪበክልክርዩ ይቀበላል ይይዛል ያስተዳድራል አንቀጽ ውል አስተዳደር ኩር እሆ ውል ከተዋዋለ ቀን ጀምሮ የተሸናፊና አሸናፊ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ከ እንዲመለስ ያደርጋልየጨረታ ማስከበሪያ በ ጊዜውን እየጠበቀ የማራዘሚያ ደብዳቤ እያዘጋጀ እአዲራዘም ያደርጋል የውል ማስከበሪያ ዕዕቨአከርፎዩ ክ ይቀበሳል ይይዛል ያስተዳድራል በአገር ውስጥ ጨረታ ጊዜ ዕቃውን ከተረከበ በኋላ ከ እስከ ባሉት የሥራ ቀናት ውስጥ አስፈላጊውን የክፍያ ሁኔታ ያመቻቻል ወይም እንዲመቻች ያደርጋል በዓለም አቀፍ ጨረታ የሚፈፀም ግዥ ሰበርክ ከሆነ ሌተር ኦፍ ክሬዲት ርርሃ ይከፍታል ወይም በተጠቃሚ መቤቶች እንዲከፈኮ አስፈላጊውን ነገር ሁሉ ያመቻቻል ሂደቱንና ዕቃው ከተጫነበት አንስቶ እስከ ርክክብ ቦታ ያለውን ሁኔታ እየተከታተለ መረጃዎችን ለተጠቃሚው መቤት ያቀብላል የትራንዚትና ክሊሪንግ ሥራዎችን ተከታትሎ ያስፈፅማል ሰነዶችንም በአግባቡ ይይዛልያደራጃል ለመቤቶች የተገዙትን ዕቃዎች በሚፈለገው ስፔስፊኬሽን መሰረት መቅረቡን ይመረምራል ወይም በባለሙያ አስፈላጊው ምርመራ እንዲደረግ ሁኔታዎችን ያመቻቻል ከምርመራ በኋላ አስፈላጊውን የዕቃ ርክክብ እንዲፈፀም ያደርጋል በአገልግሎቱ የተገዙት ዕቃዎች አገልግሎቶች በውሉ መሰረት ለተጠቃሚዎች መድረሳቸውን ይከታተላልያረጋግጣል ኮኋ ምዕራፍ ሦስተ ተመሳሳይ ዕቃዎችና አገልግሎቶች አንቀጽ ትርጉም ተመላሳይ ፅቃዎች ማለት ሁለትና ከሁለት በላይ የፌድራል ባለበጀት መቤቶች በተመሳሳይ ሁኔታ የሚጠቀሙባቸዉን ፅቃዎች የሚያመለክት ነው አንቀጽ ተመሳሳይ ዕቃዎችበቦበበከ ህ ሺከ ለዚህ መመሪያ አፈፃፀም አገልግሎቱ በተለያዩ ሎቶች ከፋፍሉ የሚመድባቸው ተመሳሳይ ዕቃዎች የሚከተሉትን ያጠቃልላል ሀ የዕሀዕፈት መሳሪያዎችና ሌሎች አላቂ የቢሮ ዕቃዎች ሰ የዕዳት ፅቃዎችና ቁሳቁሶች ቋሚ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች ዐቨርፀ ህጠቪህል መ የቢሮ መገልገያ መሳሪያዎችና ዕቃዎች ዐወቨር እጨልርከበ በ ጅሠፀጠፀከ ሠ ተሽከርካሪና የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች የኤሌክትሪክ ዕቃዎችና መሳሪያዎች ኡሩ ሰ መዕሀፍትና መፅሔቶች ሸ የምግብ ጥሬ ዕቃናዎችና ምግቦች ቀ የደንብ ልብሶች በ የህንፃ መሳሪያዎችና የግንባታ ዕቃዎች እንዲሁም ሌሎች ተመሳሳይ ፅቃዎች በ ሙሙሙ ንንንሙጅቓጅድ ኣንቀጽ ተመሳሳይ አገልግሎቶች ለዚህ መመሪያ አፈሃም ተመሳሳይ አገልግሉቶች የሚከተሉትን የአገልግሉት ዘርፎች ያካትታል ሀ የመድህን አገልግሎት ስ የጥገና አገልግሎት ሐየጽዳት አገልግሉት መ የጥበቃ አገልግሉት ሀ የግዥ አገልግሎት እና የመሳሰሉት ናቸው ምዕራፍ አራት አገራዊና ስትራቴጂካዊ ጠቀሜታ ያላቸው ዕቃዎችና አገልግሎቶች አንቀጽ ሀገራዊ ጠቀሜታ ያላቸዉ እና ስትራቴጂካዊ ዕቃዎች መንግስት ሀገራዊ ጠቀሜታ እንዲሁም ስትራቴጂካዊ ናቸው ብሎ ያመነባቸው ዕቃዎች የሚከተሉትን ያጠቃልላል ሀ የአርማታ ብረት በር ስ ለመንገድ ግንባታ ስራ የሚያገለግል አስፓልት ሀ ል ላከ ርዐከርፎ። በ ልቪዐበዩሃ ክሪ በመወዳደሪያ ሀሳብ መጠየቂያ የሜፈፀም ግዥ በዋጋ ማቅረቢያ የሚፈፀም ግዥ ከአንድ አቅራቢ የሚፈፀም ግዥ አንቀጽ ግልፅ ጨረታ ሁኔታዎች ካላስገደዱ በስተቀር ማናቸውም የመንግስት ግዥ በግልፅ ጨረታ የግዥ ዘዴ መፈፀም አለበት ይህ የግዥ ዘዴ የጨረታ ማስታወቂያ በማውጣት ብዛት ያላቸው አቅራቢዎች እንዲሳተፉ የሚደረግበት የግዥ አፈፃፀም ስልት ነው ከግልፅ ጨረታ ውጪ በሌሎች የግዥ ዘዴዎች ግዥ ለመፈፀም እነዚህ ዘዴዎችን ለመጠ ቀም የመረጠበትን ምክንያት እና ሁኔታዎችን የሚገልዕ ሰነድ መያዝ ይኖርበታል አንቀጽ ግልፅ ጨረታ ተመራጭ የሚሆንባቸው ምክንያቶች ለሁሉም ህጋዊ ተጫራቾች ግብር ከፋይዎቸች በህግ ልዩ አስተያየት ከተደረገላቸው በቀር እኩል ዕድል በመሰጠቱ ከበርካታ ተጫራቾች የውድድር ተሳትፎ ከፍተኛ የፅቃ አገልግሉት ጥራት እና ያልተጋነነ ተመጣጣኝ ዋጋ በሣስገኘቱ ከሌሎች የግዥ ዘዴዎች በተሻለ የመንግስት ግዥ መሰረታዊ መርሆችን ተግባራዊ ለማድረግ በሣስቻሉ ለህዝብ እይታ ግልፅና ለቁጥጥር አመቺ በመሆኑ አዳዲስ አቅራቢዎች የውድድሩ ተሳታፊ እንዲሆኑ በማስቻሉ አንቀጽ ውስን ጨረታ የውስን ጨረታ አፈፃፀም ስርዓት ከግልፅ ጨረታ አፈፃፀም ሥርዓት ጋር ተመሳሳይ ሲሆጉ ውስን ጨረታ የሜከተሉትን ልዩ አሰራሮች ይከተሳላል ግዥው በውስን ጨረታ ለመፈዐም የግልፅ ጨረታ ቢያንስ ለፁለት ጊዜ ወጥቶ ምንም ተጫራች ያልቀረበ ወይንም በድጋሚ በወጣው ግልዕ ጨረታ የቀረቡት ተጫራቾች በአገልግሎቱ የተዘጋጀውን የቴክኒክ ፍላጐት ያላሟሉ መሆናቸው ከተረጋገጠ በወጣው የግዥ አዋጅ መሰረት ዕቃው የግንባታ ዘርፍ ስራው ወይም ተፈላጊው ሌላ አገልግሎት የሚገኘው ከተወሰኑ አቅራቢዎች ብቻ ሲሆን የውስን ጨረታ የግዥ ዘዴ ሲመረጥ የሚገዛው ዕቃ የምክር አገልግሉት እና የግንባታ ስራ ከሚከተሉት የገንዘብ መጠን መብለጥ የለበትም ሀ ለግንባታ ዘርፍ ግዥ ከብር ሁለት ሚሊዮን ለ ለዕቃ ግዥ ከብር አምስት መቶ ሺ ኢ ለምክር አገልግሎት ከብር ሦስትች መቶ ሺ ሚሊዮን መ ለሌሎች የአገልግሉት ግዥዎች ከብር ሲሆን ናቸው ፅቃው የግንባታ ዘርፍ ስራው የምክር አገልግሎት እና ሌሎች ተፈላጊ አገልግሉቶች ከተወሰኑ አቅራቢዎች ብቻ የሚገኝ እንዲሁም አስቸኳይ ከሆነ በተራ ቁጥር ከተቀመጠው የገንዘብ መጠን በሳይ ቢሆንም ኤጀንሲውን ፈቃድ በመጠየቅ ተግባራዊ ሊደረግ ይችላል ውስን ጨረታ የሚካሄደው በአቅራበዎች ዝርዝር ውስጥ ከተመዘገቡት አቅራቢዎች መካከል የሚከተሉትን መሰረት በማድረግ ይሆናል ሀ አመራረጡ በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ ለተመዘገቡት ፍትሀዊና ግልፅ የሆነ ዕድል የሚያስገኝ መሆን ይኖርበታል ለ ጥሪ የሚደረግሳቸው ተወዳዳሪዎች ብዛት ውጤታማ ውድድር እንዲኖር ለማድረግ የሚያስችል መሆኑን መረጋገጥ ያለበት ሲሆን እስከተቻለ ድረስ የተወዳዳሪዎች ብዛት ከ በላይ መሆን አለበት ሐ በተራ ቁጥር የተቀመጠው እንዳለ ሆኖ ከ ተጫራቾች በላይ ተጋብዘው ከተጋበዙት ውስጥ ከ ተጫራቾች በታች ከቀረቡ ያልተሳተፉት ተጫራች ለመሳተፍ ፍቃደኛ ያልሆኑበት ምክንያት በማጣራት አሳማኝ ከሆነ ግዥው ተፈፃሚነት ሊኖረው ኖምፍልዶ። ዴ አገልግሎቱ እጩ ተወዳዳሪዎች ለሚሰጣቸዉ የጨረታ ሰነድ ክፍያ መክፈል አያስፈልጋቸዉም ብሉ ካመነ ከጨረታ የጥሪ ደብዳቤ ጋር የጨረታ ሰነዱን አያይዞ ይልካል በውስን ጨረታ የተጋበዙ ተጫራቾችን ማንነት ሌሎች ዕዕጩ ተወዳዳሪዎች እንዲያዉቁ መደረግ የለበትም በውስን ጨረታ የተጋበዙት ተጫራቾች በሙሉ ከጨረታ መቆያ ጊዜ ገደብ በፊት የመጫረቻ ሰነዳቸውን ካቀረቡ የመቆያ ጊዘዉ ገደብ እስከሚጠናቀቅ መጠበቅ ሳያስፈልግ አገልግሉቱ አዲሱን የጨረታ መክፈቻ ጊዜ ለሁሉም ተጫራቾች በማሳወቅ እና እንዲገኙ በመጋበዝ ጨረታው እንዲከፈት ሊያደርግ ይችላል ሔ ር በውስን ጨረታ የተጋበዙ ተጫራቾች እንደአስፈላጊነቱ የጨረታ ሣነያስስከበሪያ እንዲያቀርቡ ላይገደዱ ይችላሉ በዚህ የግዥ ዘዴ ለመግዛት ሁኔታዎቹ ሲጋብዙ ለመጫረቻ ሰነድ ማዘጋጃና ማቅረቢያ ጊዜ የጨረታ ቆይታ ጊዜ በሚከተለው አኳኋን ይወሰናል የግዥ የተሳትፎ ሽፋን ው ተቁ የግዥው ዓይነት ውስብስብነት የውጭ አገር ተጫራች ተቄራች ብዞ የሚሳተፉበት የሚሳተፉበት ውስብስብ ቀናት ቀናት የግንባታ ዘርፍ ስራ ውስብስብ ያልሆነ ቀናት ኃው ውስብስብ ቀናት ቀናት ውስብስብ ያልሆነ ቀናት ቀናት ውስብስብ ቀናት ቀናት ሌሎች አገልግሉቶች ውስብስብ ያልሆነ ቀናት ቀናት የምክር አገልግሉት ውስብስብ ቀናት የመወዳደሪያ ሐሳብ ማቅረቢያ ውስብስብ ያልሆነ ቀናት ቀናጥ አንቀጽ የሁለት ደረጃ ጨረታ ፐፀከፀቨበ ይህ የግዥ ዘዴ ጥቅም ላይ የሚውለው ግዥው በባህሪው ውስብስብ በመሆኑ ግዥ ፈፃሚው አካል የተሟላ የፍላጎት መግለጫ ወይም ቢጋር የማዘጋጀት አቅም ሳይኖረው ሲቀር የምርምር የሙከራ የጥናት እና የልማት ሥራዎችን ለማከናወን የሚያስችል ውል መፈፀም ሲፈለግ ኮ ይህ የግዥ ክዴ ለዕቃዎች ለግንባታ ዘርፍ ስራዎች ወይም አገልግሉቶች ጥቅሃ የዕቃዎቹ ባህሪ በፈጣን ቴክኖሎጂ ለውጦች ላይ የተመሰረቱ ሲሆኑ አንቀጽ የሁለት ደረጃ ጨረታ አፈፃፀም ደረጃዎች የሚከተሉት ናቸዉ ሀ ቴክኒካዊ ፐፀርከበርል ለ ቴክኒካዊና ፋይናንስ ፕፐዕርረከጠርከ በበር አንቀጽ የሁለት ደረጃ ጨረታ የአፈፃፀም ቅደም ተከተል የመጀመሪያ ደረጃ ስፔስፊኬሽን የመወዳደሪያ ነጥቦችን እና የተሟላ የጨረታ ሰነድ ለማዘጋጀት የሚረዱ ሀሳቦችንና መረጃዎችን እንዲሰጡ አቅራቢዎች ይጋበዛሉ የመጀመሪያ ግምገማና የፍሳጐት ማሻሻያ ይደረጋል ጋ ሁለተኛው ደረጃ ግዥ ፈፃሚው አካል ያገኘውን መረጃ በመጠቀም አስተካክሎ ያዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ መሰረት በማድረግ አቅራቢዎች ለውድድር ተጋብዘው አሸናፊው ይመረጣልተጫራቾች በተሻሻለው የፍላጉት መግለጫ ሰነድ መሰረት የቴክኒክና የፋይናንስ መወዳደሪያ ሀሳባቸውን ያቀርባሉ ተጫራቾች በተሻሻለው የፍላጐት መግለጫ ሰነድ መሰረት የቴክኒክና የፋይናንስ መወዳደሪያ ሀሳባቸውን ያቀርባሉ አቅራቢዎች ባቀረቡት በመጨረሻውና በተሻሻለው የመወዳደሪያ ሀሳብ ሳይ የመጨረሻ ግምገማ ይደረጋል ሳሙኤል ግርማ የሕግ አማካሪና ጠበቃ ከገሀ በበ ርዐበህዚከ በ ልቪበሃ ሜኸ አንቅጽ በመወዳደሪያ ሀሳብን መጠየቂያ የሚፈፀም ግዥ ባህ ሀሀ ግዥው ሙሉ በሙሉ የምክር አገልግሎት ሲሆን ወይም ከውሉ ጠቅላላ ዋጋ የምክር አገልግሉቱ ዋጋ ከ በመቶ በላይ ሲሆን ይህ የግዥ ዘዴ ሥራ ሳይ ይውሳል የተዘጋጀውን የፍላጐት መግለጫ ቢጋር አናሟላለን የሚሉ በውድድሩ ለመሳተፍ ፍሳጐት ያላቸው አማካሪዎች ሐሳባቸውን እንዲገልፁ በመጀመሪያ በግልፅ ጨረታ ጥሪ ይጋበዛሉ ከብር በላይ ሲሆን በውድድሩ ለመሳተፍ ፍላጎታቸውን ከገለፁት አማካሪዎች መካከል ያቀረቡት የብቃት ማረጋገጫ መግለጫ ተገምግሞ ከፍተኛ ነጥብ ያገኙት ተለይተው የተወሰኑት ከ እስከ ተወዳዳሪዎች እንዲወዳደሩ ይጋበዛሉ አንቀጽ በዋጋ ማቅረቢያ የሚፈጸም ግዥ እስከተቻለ ድረስ ከሶስት ካላነሱ አቅራቢዎች ፕሮፎርማ በመሰብሰብ የሚፈጸም ግዥ ነው በዕቅድ ላልተያዙና ወዲያውኑ በሥራ ላይ ለመዋል የሚያስፈልጉ ለገበያ የተዘጋጁ ወይም የታወቀ ገበያና ዝቅተኛ መጠን ያላቸው ግዥዎች መፈጸም ሲያስፈልግ ነው። አንቀጽ በዋጋ ማቅረቢያ የሚገዛው ግዥ መጠን ለግንባታ ሥራ ግዥ እስከ ብር ሁለት መቶ ዛምላ ሺ ለዕቃ ግዥ እስከ ብር መቶ ሺ ለምክር አገልግሎት እስከ ብር ስልሳ ሺ ለሌሎች አገልግሎቶች አስከ ብር ሰባ አምስት ሺ አንቀጽ ከአንድ አቅራቢ የሚፈፀም ግዥ ተመራጭነቱ ዝቅተኛ የሆነ የግዥ ዘዴ ነው ያለጨረታ ያለውድድር ከአንድ አቅራቢ ግዥ የሚፈፀም የግዥ ዘዴ ነው አንቀጽ ከአንድ አቅራቢ የሚፈፀም ግዥ ጥቅም ላይ የሚዉልባቸዉ ሁኔታዎች ዕቃው ወይም አገልግሎቱ ከአንድ የተለየ አቅራቢ ብቻ የሚገኝ ሲሆን ያለገዶብ ግዥው በጣም አስቸኳይ ከመሆኑ የተነሳ ካልተፈፀመ በመቤቱ ሥራ አፈፃፀም ላይ ከባድ ችግር የሜፈጥርና ጉዳት የሚያስከትል ከሆነ ቀደም ሲል በተካሄደው የጨረታ ውድድር አሸናፊ ከነበረ ተጫራች ላይ የቀድሞው ግዥ ውል ፀንቶ በሚቆይበት ጊዜ ውስጥ ወይም ውሉ ከተጠናቀቀበት ቀን አንስቶ በከክንር ን ጀጅጀጅቓጅ በሚቀጥሉት ወራት ውስጥ ተመሳሳይ ዕቃ ወይም አገልግሎት በተመሳሳይ ዋጋ ተጨማሪ አድርጐ መግዛት ሲፈለግ በገደብ የዋጋውን በመቶ ከመጀመሪያው አቅራቢ ለተገጣጣሚዎች ተጨማሪ መለዋወጫዎች ለመግዛት ሲፈልግ ከሌላ አቅራቢ ቢገዛ መሳሪያው ወይም አገልግሉቱ መቤቱ ከሚጠቀምበት ጋር የማይጣጣም ሆኖ በመገኘቱ ከመጀመሪያው አቅራቢ ግዥ ለመፈፀም ሲፈለግ በመጀመሪያዉ ውል ውስጥ ያልተካተቱ ነገር ግን ከመጀመሪያው ውል መነጠል የማይቻል ተጨማሪ የግንባታ ስራዎች አስፈላጊ ሲሆን በገደብ የዋጋውን በመቶ እንዲሁም የፌዴራል የመንግስት ግዥ አፈፃፀም መመሪያ ዉስጥ በክፍል አራት ዉስጥ ያሉት አንቀጾች ተግባራዊ ይደረጋሉ ምዕራፍ ሰባት የድርድር አፈፃፀም አንቀጽ ትርጉም ድርድር ማለት በገዥው እና በአቅራቢው አካል መካከል ስምምነት ላይ ለመድረስ የሚደረግ ውይይት ሲሆን በሚከተሉት ሁኔታዎች ላይ ይመሰረታል ሀ የምርት እጥረትና ለውጥ ሲኖር ሰ በጨረታ ሰነዱ ሳይ ባልተጠቀሱ የውል አፈፃፀም ጉዳዮች ላይ ሐ በዚህ ዓይነት የግዥ ዘዴ የሚፈፀሙ ግዥዎች ላይ በማናቸውም ዋጋ ጋር ግንኙነት በሌላቸው ጉዳዮች ላይ መ አቅራቢው ዕቃውን ለማምረት ወይም ገዝቶ ለማቅረብ ረዥም ጊዜ የሚሜወስድበት ሲሆን ሠ ያልተሟላ የፍላጐት መግለጫ ሲኖር ረ ግዥው ከአንድ አቅራቢ በሚገዛ የግዥ ዘዴ ከሆነ በሚገዛው ዕቃ ወይም አገልግሉት ጥራት ብዛት የማቅሪቢያ ጊዜና ዋጋን ጨምሮ ከአቅራቢው ጋር በግልዕ በመደራደር የሚፈጸም ይሆናል አንቀጽ የድርድር ዓላማ የድርድር ዓላማ በገዥው እና በአቅራቢው መካከል በግዥው መስፈርትና ሁኔታዎች ፐርጠ ጄ ሀክ ሳይ ስምምነት ለመድረስ ነው አንቀጽ የድርድር አስፈላጊነት ሀ የተፈለገውን ዕቃ በአስፈላጊ ጥራትና ብዛት ባለው መልኩ ለማግኘት ለ ፍትሕዊና ተመጣጣኝ ዋጋ ለማግኘት ሐ አቅራቢው ውሉን በተፈለገው ጊዜ አንዲፈዕም አንቀጽ የድርድር ሂደቶች የዝግጅት ሂደት የመጀመሪያው ደረጃ የዝግጅት ሂደት ሲሆን በዚህ ሂደት ላይ ተደራዳሪው የሜሚፈልገው ሀ ስለሟገዛው ዕቃ አገልግሎት የቴክኒካል ዕውቀት ለ የአቅራቢውን የመከራከር ጥንካሬ ማወቅ ሐ የገዥውን የመከራከር ጥንካሬ ማወቅ ዓላማን የመለየት ሂደት ተደራዳሪዎቹ የሚደራደሩባቸውን አቢይ ነጥቦች ከዝግጅት ሂደቱ በመነሳት ባገኙት መረጃ አሳማቸው ሀሳቦችው ተለይቶ የሚቀመጥበት ደረጃ ነው ፊትለፊት ተገናኝቶ መወያየት ሀ እውነታን መፈለግ የአቅራቢውን ጥንካሬ እና ድክመት ለማወቅ እንዲረዳው ገዥው አካል የአቅራቢውን ሰነድ በሚገባ የሚመረምርበት እና የሟፈትሽበት ሂደት ነው ሰ ማጣራት እውነታን በመፈለግ ረገድ ላይ የተገኙ ነጥቦችን ከግምት በማስገባት የዋጋ ግምት ሣስተካከያ ለማድረግ በድጋሚ ወደ ድርድሩ የሚመለሱበት ሂደት ነው ዴጨሙሬጠብጥጠወ።