Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية
Book of the day

የግንቦት ማስታወሻ.pdf


  • word cloud

የግንቦት ማስታወሻ.pdf
  • Extraction Summary

ዛሬ ቅዳሜ ነው እለቱም ግንቦት ። ዛሬ ጠዋት ከቤት ስወጣ ቆፈኑና ዝናቡ ፕሪቶሪያ ላይ እንደጉድ እየወረደባት ነበር። ያፍሪቃ መሪዎች አብዛኞቹ ፕሪቶሪያ ገብተዋል። ጃኮብ ዙማ መንበረ ስልጣኑን የሚረከብበት እለት ዛሬ ነው። እኔ እንኳ ደስተኛ አይደለሁም አልኳት ምንም ስራ የለም። በርግጥም ደቡብ አፍሪቃውያን ዛሬ ተደስተዋል።

  • Cosine Similarity

እለቱም ግንቦት ። ና ፓዣ የሰሞኑን የመፈንቅለ መንግስት ግርግር ጉዳይ ከማንሳቴ በፊት ግን በዚህ ወቅት የማንም የፖለቲካ ድርጅት አባል አለመሆኔን ከወዲሁ መግለፅ ግዴታ ሆኖ አጊንቸዋለሁ። ቅሬታዬን መግለፅ የፈለግሁትም የአብርሃ በላይ ድረገፅ አትሞት የነበረው አንድ ፅሁፍ ግንቦት ን ለማጥቃት ሆን ተብሎ በወያኔ ካድሬዎች የተፃፈ ሊሆን ይችላል ብዬ በመገመቴ ነበር። እና በፍቃዱ ሞረዳ ራሱን ጀግና ብሎ እኔን ወደ ፈሪዎች ቀበሌ የላከኝ በየትኞቹ መለኪያዎች ይሆን። ና ፓዣ የሆነው ሆኖ በፈቃዱ ሞረዳ ስለ ግንቦት የገመተውን እንርሳውና እንደ አንድ የስነፅሁፍ ሰው በሰሞኑ አጀንዳ ላይ የግል እይታዬን ላውጋችሁ ከትናንት በስቲያ ግንቦት ነበር እለቱ። አያያዘናም በረከት ለግንቦት ሲያስቡን ግንቦት ላይ አስቀረናቸው አለን። እንግዲህ በየማጎሪያው ከተወረወሩት ወገኖቻችን መካከል እነ ጄኔራል ተፈራ ማሞ የዚህ ማስታወሻ መነሻና ማእከል ናቸውና ወደዚያው ልዝለቅ ናዣ ፓዣ ወያኔ አብላጫ ቁጥር ባላቸው ብሄሮች መካከል እንዴት አክሮባት እየሰራ መዝለቅ እንዳለበት የቤት ስራውን የሰራው ደርግ ከመውደቁ በፊት እንጂ ትናንት አልነበረም። ከጠረጋው በሁዋላ በጎደለ ለመሙላት በተደረገው የስልጣን ሽግሽግ ወያኔ ከአማራ የሰራዊቱ አባላት ድጋፍ ለማግኘት ጥቂት ሞካክሮአል። የሰሞኑ የመፈንቅለ መንግስት ድራማ ለአየር ከበቃ በሁዋላ ዶክተር ብርሃኑ ነጋ በቃለመጠይቁ ሲገልፅ እንደነበረው ከጄኔራል ከማል ኩብለላ በሁዋላ በሰራዊቱ ውስጥ በተካሄደው ጠረጋ የአገዛዙ ስርአት ዘረኛ አካሄድ ላይ ጥያቄ ያሳደሩ ምርጥ የሰራዊቱ አባላት በአብዛኛው እየታፈኑ ተሰውረዋል። ዳሩ ግን ወያኔ በዚህ ጊዜ በቀጥታ ጄኔራል ሃይሌን ሊነካው እንደማይፈልግ የምናውቅ ከጥቂት በላይ ነን። ዛሬ በመፈንቅለ መንግስት ወይም በሽብርተኛነት ስም ተይዘው የታሰሩት ከፍተኛና ጄኔራል መኮንኖች ከሃይሌ ጥላሁን ጋር ያላቸውን የጠበቀ ግንኙነት ወያኔም ሆነ የቅርብ የብአዴን አባላት አሳምረው ያውቁታል። የሽግግር መንግስቱ ስራ ከጀመረ በሁዋላ መለስ ዜናዊ ላዌ ዮሴፍ ሆይ። ጄኔራል ሃይሌ ጥላሁን ቀደም ብዬ እንደገለፅኩት ለይቶለታል። ኢትዮጵያዊነት የሚል ባንዲራ ያስቀደሙ ሃይሎች ሲበረቱበት አባዱላ ገመዳን ጠርቶ አንድ የቤት ስራ እንደሚሰጠው ከወዲሁ የሚጠበቅ ነው። ቀሪው ግልፅ ነው በቀጣዩ ምርጫ መለስ ዜናዊ ስልጣኑን እንደሚለቅ ነግሮናል። ዛሬ ቅዳሜ ነው እለቱም ግንቦት ። በርግጥም ደቡብ አፍሪቃውያን ዛሬ ተደስተዋል።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Comments:


memezon

Download options | Convert to Pdf | Book of the day

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact