Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ዐዐዴዳጳያፀዳዲ እሁድ ጥቅምት አሥራ አምስት ኮማንደር ሮበርት ቤላሚ በሕይወትና በሞት መኻል ባለችው ጠባ መስመር ውስጥ በሚዋልልበት ወቅት ሱዛን አጠገቡ ቆማ ንቃ ባሕረኛ እየጠበኩህ ነው ትለዋለች። ሆስፒታል በገባ በስድስተኛው ቀን በቅዙዣት ሲወራጭ ውሎ በድንገ አፈፍ ብሎ ተነስቶ አልጋው ላይ ቁጭ አለ ግልጽ በሆነና በጠራ ድምጽለካሶ በሕልሜ አይደለም አንቺ በእውን በገሃድ ያለሽ ሴት ነሽ አላት በገነት ውስጥ ያለሁና አምላክ አንቺን ለኔ የላከልኝ መስሎኝ ነበር። ሱዛን ወደ ጆሮው ጠጋ አለችናመዝሙር አየዘመሩ ነው። ሁሉ ያበረ የም ደስታ የተሞላበት ሳቅና ቡረቃ ይጋሩ ነበር። አለው ማንደር ሮበርት ቤላሜ። ከደቂቃዎች በኋላ ተመልሶ ሲወጣ ሇበርት ችግር አለ። ክትትሉን ለመ የሚያስችለው ምንም ጭብጥ ወይም ፍንጭ የለውም ሰሌቱ ሁሉ እን የማይጨበጥ ደብዛው የጠፋ ነው። ስለመንገደኞቹ ያለው ብቸኛ መረጃ ቀንና ቦ ነበር። በታከሲ ወደ ሐስለር ሆቴል ሲያመራ ረዣዥም ልብሶቻቸውን የተላበሱ በርካታ ቄሶች በጎዳናው ላይ ። ይህ የማይቻል ነገር ነው። መቼም ለኔ አንድ ጉዳይ ቢያጣሩልኝ በጣም በወደድኩ። ቴክሳስ ውስጥ አለ። አመሰግናለሁ ኮማንደር ከሁለት ደቂቃዎች በኋላ ጄነራል ሒሊያድ ከጃኑስ ጋር መስመር ላይ ነበር። ኮሎኔሉ ግንባሩ ላይ ስርጉድ ያለው ጠንካራና ከሃምሳ ዓመት ቱን ለሦስተኛ ጊዜ አነበበው በላይ የሆነው ሰው ነው። መነኩሲቷ አንዲት ትንሸ ሳጥን ከረጅሙ ልብሷ ውስጥ አወጣችና በጥንቃቄ ከብርጭቆ የተሠራ ነው። መመሪያው በጣም ቀላል ነበር። የአርሶ የባንክ አመራር ዘዴ በጣም የሚደነቅ ነበር። አእንደአውነቱ ከሆነ ስዊዘርላንድ ግ ቆይቼ ባለፈው ሳምንት መመለሴ ነበር። በጉዞውስ ተደስተው ነበር። ከነዚያ አውቶቡሶች በአንደኛው አጭር የጉብኝት ተራራ ከዚህ ቀደም ዐይቼ አላውቅም ነበር።
ምዕራፍ አንድ አንደኛ ቀን ሰኞ ጥቅምት አሥራ አምስት ኮማንደር ሮበርት ቤላሚ ኩቺ ቬትናም በሚገኘው የተጣበበ ሆስፒታል ውስጥ ተኝቶ በመታከም ላይ ነው። ሲል ጥልቅ የወንድ ድምፅ ጠየቀ ዎን ጥጐማንደር አንድ መልዕከት አለኝ ልከ በዐ ሰዓት ፎርት ሚድ በሚገኘው የብሔራዊ ፀጥታ ወኪል መሥሪያ ቤት ጄነራል ሒሊያርድ ቢሮ ሪፖርት እንድታደርግ ታዘሃል መልዕክቱ ግልጽ ነው ኮማንደር ኀውም አይደለምም አለ ሮበርት በይበልጥ አይደለም አለና ቀስ ብሎ ስልኩን ዘጋው መልፅከቱ ግራ አጋብቶታል። በግልጽ አንድ አስቸኳይ የሆነ ጉዳይ አለ ማለት ነው ሮበርት ለምጉ ሳለውጤቱ ከስብሰባው በኋላ አትደውልልኝም እደውልልዎታለሁ አድሚራል አመሰግናለሁ አለና ስልኩን ዘጋው ከሁለት ዓመት በፊት ከባሕር ኃይል የመረጃ ጽሕፈት በጨ ቤት ኃላፊነ ተገልለው ነበር እንዳውም ጡረታ እንዲወጡ ተገደዱ ነው ዐዐዴልሪይዳ አድሚራሱ ስለወቅታዊ የመረጃ ጉዳዮች ምንም ግንዛቤ አይኖራቸውም በዚህ ዓለም ላይ ከሱዛን ሌላ ሮበርትን በሚገባ የሚያዐ ሰው ቢኖር አድሜራሱ ብቻ ናቸው እጅግ በጣም ነበር ሮበርትን የሚቀርቡት። ሮበርት በሩ ላይ ሲደርስ አንዱ ዘብ በቦታው ሲቆይ አንደኛው ከዘብ ቤት ወጣና ወደ ሮበርት መጥቶ ምን ልርዳህ። ሲል ጠየቀው ቱጐማንደር ሮበርት ቤላሚ ነኝ ጄነራል ሒሊያርድን ለማየት ነው የመጣሁት አለ እባክህን መታወቂያህን ብታሳየኝ ሮበርት ቤላሚ ከቦርሳው ውስጥ የአሥራ ሰባተኛውን ቀጣና የባሕር ኃይል መረጃ ጽሕፈት ቤት አባልነት የሚያሳይ መታወቂያ ካርድ አወጣና ለዘቡ ሰጠው ዘቡም መታወቂያውን በጥንቃቄ ከመረመረው በኋላ አመሰግናለሁ ኮማንደር ብሎ መለሰለት ቀጠለና ዘብ ቤት ውስጥ ለቆመው ባልደረባው ምልክት ሲሰጠው የመግቢያው በር ወለል ብሎ ተከፈተ ሮበርት ወደ ውስጥ መንገዱን ሲጀምር ዘብ ቤት የቆመው ጠባቂ ስልኩን አነሳና ኮማንደር ቤላሚ በመንገድ ላይ ነው ሲል አሳወቀ ከአንድ ደቂቃ በኋላ ሮበርት አንድ ሌላ የኤሌክትሪከ ኃይል ያለው አጥር ላይ ደረሰ አንድ ዘብ ወደ ሮበርት ጠጋ አለና ኮማንደር ቤላሚ። እዚያም የሚቀበልህ ሰው ታገኛለህ አለው ኻዊ አመሰግናለሁ ቆዐዐዴዳጳያፀዳ ሮበርት የመግቢያው በር ሲከፈትለት በቀጥተኛው መንገድ አንድ ነጭ ግዙፍ ሕንፃ ፊት ሲደርስ ሕንፃው በር ላይ አንድ የሲቪል አወል ሰው በጥቅምቱ የንጋት ውርጭ እየተንቀጠቀጠ ቆሞ ሲጠብቀው አገኘ ይ መኪናህን እዚያው አቁማት እስፈላጊውን ጥንቃቄ አናደርግ አለው ሮበርት ቤላሚ ቁልፉን መኪናው ላይ ትቶ ወረደ ቆሞ ብሔ የነበረው ሰው በሠላሳዎቹ የዕድሜ ክልል ውስጥ ያለ ቀጠን ዘለግ ያለ የቆዳዐ ቀለም የገረጣ ሰው ነበር። ሲል ተሰማው ሓመሰግናለሁ ጌታዬ አለ ሰውዬው ሮበርት ቤላሚ ወደ ኬለር ዘወር አለና ምንድነው ጉዳዩ። በሐባች ጄነራል ሒሊያርድይህ ኮማንደር ሮበርት ቤላሚ ነው አለ ሰ ኖ ዐዐዴዳያሬዳ መ ከ ኤዋ እዚህ ድረስ ስለመጣህ አመሰግንሃለሁ ኮማንደር አለ ርት እጅ ለአጅ ከተጨባበጡ በኋላ ጄነራሉ ሮበርት ጃም ደር ዕለ አንድ ስኒ ቡና እንደምትጠጣ አርግጠኛ ነኝ አለ ሰውዬው የሰውን አዕምሮ ያነባል ማለት ነው አዎን ጌታዬ። ሮበርት አስተናጋጁ ሰው ምንም ዐይነት የመታወቂያ ባጅ አንዳላደረገ አስተዋለ። ብአሥራ ሰባተኛው ቀጣና ባሕር ኃይል መረጃ መሥሪያ ቤት ውስጥ ም ያህል ጊዜ ቆይተሃል ሲል ጄነራሉ ሮበርትን ጠየቀው ለአሥራ አምስት ዓመታት ሲል መልስ ሰጠ። ጄነራል ሒሊያርድ እያነጋገረው ነበር ነገር ግን ሮበርት በራሱ ሐሳብ ተውጦ አልሰማውም ይቅርታ ምን አሉኝ አለ ሮበርት ንድ ችግር ገጥሞናል። ጄነራል ሒሊያርድ መንጐራደዱን ተወና ሮበርት ፊት ቆወ እ ኮማንደር ይህ ነው ዋናው ችግራችን እነዚህ ምስከሮች እነማን እንደሆኑ ቃነ የምናውቀው ነገር የለም ሮበርት አንድ የሳተው ወይም በደንብ ያልተረዳው መሰለው ይቅርታ ምን አሉኝ ሲል ጠየቀ ርሽ ስ ፕገኘንው ብቸኛ መረጃ ቢኖር የአየር ምስክሮቹ በአንድ አነስተኛ የቱሪስቶች ሎሞጭ ው በ ይ ዐዐዴጳያፀዳ ወርደው አደጋውን ከተመለከቱ በኋላ ጉዞቸውን ሲጪር ተበተኑ ሮበርትም በዝግተኛ ድምፅ ጄነራል ሒሊያርድ። በአጠ ስተን ኃያል ሰው ነው ከዊላርድ ስተን ንብረት የሚገኝ ብቸኛ የሆነ በየዓመቱ ሳይንቲስቶች የኢንዱስትሪ ባለቤቶች እንዲሁም መራሔ መንግሥታት ለስብሰባና ለሴሚናር የሚገኙበት በታጠቁ ዘቦች በጥብቅ የሚጠበቅ ሰፊ ርስት አለው ዊላርድ ስተን የልጁን ጋብቻ ማጽደቅ ብቻ ሳይሆን እንዳውም ይገፋፋትና ያደፋፍራትም ነበር የልጁ ባል ብሩህ አዕምሮ የታደለ እንደፈለጉ የሚጠመዝዙትና የሚመሩት ከመሆኑም በላይ በምኞትና በተስፋ የተሞላ ሰው ነው ከጋብቻቸው አሥራ ሁለት ዓመታት በኋላ ዊላርድ ስተን ለልጁ ባል ለቶርንቶን አስፈላጊ ሁኔታዎችን አመቻቸለትና በደቡብ ኮሪያ አምባሳደር ሆኖ አንዲሾም አደረገው ከበርካታ ዓመታት በኋላ ፕሬዚደንቱ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አምባሳደር አድርገው ሾሙት በመጨረሻም አድሚራል ዊታከር ከሥልጣናቸው በመነሳታቸው የባሕር ኃይል መረጃ ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂ ዳይሬክተር ተብሎ ተሰየ ቶርንቶን የተሾመ ፅለት ዊላርድ ስተን አስጠራውና እ « ና ይ ነው ስላንተ የወደፊት ዕጣ ትልቅ በጣም ግዞ የከ ለ ሃለሁ ብሎ ቃል ገባለት የገባውንም ቁ ቀጠለ ቃለ ተታ በተ ሞሞሮሯመፒኅኀኅኀኅ ከሁለት ዓመታት በፊት ሮበርት ከባሕር ኃይሉ የመረጃ ተጠባባቂ ዳይሬከተር ጋር በተገናኘበት ጊዜ ደስቲን ሻካራ የሆ ር ያደረገለት። ሆኖም ግን በውጭ አ የሚገኙ በስለላው ዓለም ውስጥ የማውቃቸውን ባልንጀሮቼን ዕርዳታ ፍሰ እንዳልገናኛቸው ታግጃለሁ አለው አድሚራሉ ሮበርትን ግራ በመጋባት ተመለከተውና ምናልባት ጄነራል ሒሊያርድ የራሱ የሆነ ምክንያት ሊኖረው ይችላል አለው አድሜራል ዊታከር ሮበርትን በጥሞና ያጠናው ጀመር ኮማንደር ቤሳማ በእርሱ ስር ሆኖ ቬትናም ውስጥ ከማገልገሉም በላይ ቤላሚ በስኳድሮኑ ወሶ አሉ ከተባሉት ምርጥ ተዋጊ ፓይለቶች አንዱ ነበር ሀይመዐዐዲዳዳያይዳ የአድሚራሉ ልጅ ኤድዋርድ ደግሞ ሮበርት በሚያበረው የጦር አውሮፕላን ላይ ቦንበኛ ቦንብ ጣይ በመሆን ተመድቦ ነበር በዛች በመጨረሻዋ አሳዛኝ ዕለት የሮበርት አውሮፕላን ተመትቶ ሲወድቅ ኤድዋርድ በአደጋው ተገደለ ሮበርትም ከአደጋው በሞትና በሕይወት መኻል ተርፎ ሆስፒታል በተኛበት ወቅት አድሚራሉ ሊጎበኘው መጥቶ ነበር። አድሚራሉም የሮበርትን እጅ ጠበቅ አድርጐ ያዘና አይዞህ ሮበርት ማድረግ የሚገባህን ነገር ሁሉ ማድረግህን አውቃለሁ በማለት አጽናናው አድሚራሉ ሮበርት እንዲድንለት ድኖ ልጁን ኤድዋርድን እንዲተካለት በጥልቅ ሕሊናው በጽኑ ተመኘ ከዚህ ጊዜ በኋላ አድሚራሱ ሮበርትን እንደምትክ ልጁ ይመለከተው ጀመር አትሙት ያለው ሮበርትም ዳነ ሮበርት አቤት አድሚራል ስዊዘርላንድ ተልዕኮህ የተሳሳካ እንደሚሆን ተስፋ አደርጋለሁ። ለሕይወቴ አንድ ጠቃሚና አስፈላጊ የሆነ ሥራ እፈልጋለሁ። አለ ሮበርት። አለ ሮበርት ኤድዋርድ ቻርቱን ተመለከተና ሰባት ደቂቃዎች አለው ለትኩስ ምሳ እንደርሳለን አለ ሮበርት ሮበርት ባለው ችሎታ ሁሉ መሪውንና ፍጥነት መቆጣጠሪያውን በመጠቀም በቀጥታ መስመር ለመብረር ታገለ ቢሆንም ግን ከፍታቸውን በሚያስደነግጥ ሁኔታ እያጡ ሲሆን በመጨረሻም የሚያንፀባርቀውን ሰማያዊ የቶንኬን ባሕረ ሰላጤ ውሃ ለማየት በቁ ሮበርትም ጮክ ብሎ ወደ ሠፈራችን ለመድረስ ጥቂት ማይሎች ብቻ ይቀሩናል አለ እናም በድንገት ከየት መጡ ሳይባል ሁለት ሚግ ተዋጊ ጄቶች እንደነጐድጓድ በሚያስተጋባ ድምጽ እየበረሩ መጥተው በነሮበርት አውሮፕላን ላይ ጥይት እንደዝናብ አወረዱበት ውጣሆ ሲል ሮበርት ጮኸና ወደ ኤድዋርድ ዘወር ብሎ ተመለከተ ኤድዋርድ በታሰረበት ቀበቶ ውስጥ እንዳለ ወንበሩ ላይ ተንጋሷል። እዎን ጌታዬ ለምን ያህል ጊዜ ነው የሚፈልጉት ለአንድ ቀን። ወይስ ለአንድ ዓመት ሲል ሮበርት በመደነቅ አሰበና ጸሓፊውን ለምን ያህል ጊዜ እንደምፈልገው እርግጠኛ አይደለሁም አለው ብጣም ጥሩ። እንደምን ዋልክ አቶ አለ ቤከርማን ስሚዝ አለ ሮበርት የውሸት መታወቂያው ላይ የተጻፈውን ስም በእርግጥ ካንተ ጋር ለመገናኘት አፈልግ ነበር ባለቤቴ ስለአውቶቡስ ሹፌሮች አንድ ዘገባ በማዘጋጀት ላይ መሆንህን ነግራኛለች አለ በጀርመኖች የእንግሊዘኛ አነጋገር ስልት ሮበርት የአድናቆት ፈገግታ አሳየውና አዎን በጣም ትክከል ነህ አለው የኔ መጽሔት አሳታሚ ስለስዊስ አውቶቡስ ሹፌሮች የማወቅ ከፍተኛ የሆነ ዝንባሌ አለው ቤከርማን የሮበርትን ንግግር ሥነምግባር በጐደለው ሁኔታ አቋረጠው ለማወቅ የምትፈልገው እሁድ ዕለት ስለተከሰከሰው ነገር ነው አይደለም አለው ሮበርት ሃፍረት የተሰማው ለመምሰል እየሞከረ አዎን ጉዳይ ለመነጋገር እፈልጋለሁ አለ ሀዐዐዴልጳያይፀዳላ ታዲያ ለምን በቀጥታ እንደዚያ ብለህ አትናገርም። አለ ሮበርት በሐሳቡ። ካሁን በኋላ እዚህ ምንም የምሠራው ጉዳይ የለም አለና ሮበርት ለመሄድ ፊቱን ዘወር አደረገና እንደገና ተመለሰ። ከመንገደኞቹ ውስጥ ደግሞ ሌሎች ካሜራ የያዙ ነበሩ አንድ ጊዜየ አለ ሮበርት ቀስ ብሎ አንድ ሰው በተከሰከሰው ያልታወቀ በራሪ ነገር ፊት ለፊት ፎቶ አነሳን ነው የምትለው። መኪናዋ አጠገብ እንደደረሱ ቤከርማን በሩን መከፈት ጀመረና ወደ ሮበርት ዘወር ብሎአንተ በጣም ለጋስ ሰው ነህ ብሎ ካመሰገነው በኋላ ከኪሱ አንድ የሲጋራ መለኩሻ ላይተር የምታክል የሬክታንግል ቅርጽ ያላት ክሪስታል የያዘች ብረት ነገር አውጥቶ ለሮበርት አቀበለው ምንድን ነው አለ ሮበርት በራሪውን ዲስክ ተመልክተን ወደ አውቶቡሳችን ከመመለሳችን በፊት ከመሬት ላይ ያገኘሁት ነገር ነው። የዚህ ዐይነት መረጃ ለመስጠት አይፈቀድልኝም አለችው በጣም ጥሩ አለ ሮበርት። አይደለም ከአንድ ሰው ዕድሜ በፊት ይመስላል አውሮፕላኑ ልክ በሰዓቱ ከንጋቱ አሥራ ሁለት ሰዓት ከሃያ ዘጠኝ ደቂቃ ሳይ ለንደን ሒትሮው አየር ማረፈያ አረፈ ሮበርት በታከሲ ተሳፍሮ ወደ መኻል ከተማ ተጓዘ። ሮበርት ያልጠበቀው ጉዳይ ነበር። ግቢው ውስጥ ግን ፍጹም የተለየ ዓለም ነበር ሮበርት ከሌሎች የባሕር ኃይሉ ባልደረቦች ጋር አብሮ እንደሚሠለጥን ነበር የጠበቀው ሆኖም ግን ሥልጠናውን አብረው የሚካፈሉት የባሕር ኃይል የኣየር ኃይል የጦር ሠራዊት ባልደረቦችና የሲአይኤ ምልምሎች ሆነው አገኛቸው እያንዳንዱ ተማሪ የራሱ የሆነ መለያ ቁጥር ተሰጥቶ ከጡብ በተሠሩትና ባለሁለት ፎቅ ከሆኑት ሕንፃዎች ውስጥ ለያንዳንዱ የመኝታ ከፍል ተሰጠው ለሮበርት የባቸለር መኮንኖች ሕንፃ ውስጥ አንድ የመኝታ ክፍል ተሰጠው እያንዳንዱ ሰው የራሱ የሆነ የግል መኝታ ከፍል ሲሰጠው የመታጠቢያ ከፍል ለሁለት ይጋራል ሮበርት ወደ ማሠልጠኛው ካምፕ በደረሰበት ዕለት ሌሎች ሠላሳ አዲስ መጦች ወደተሰበሰቡበት አዳራሸ ተወሰደ። ሮበርት ኩሎኔል ጆንሰንን ፍጹም እንቆቅልሽ ሰው ሆኖ ነበር ያገኘው ስለኩሎኔሉ ውስጥ ለውስጥ የሚወራው ሹከሹከታ ሰውዬው በዋይት ሐውስ ጠንካራ የሆነ ግንኙነት እንዳለውና እጅግ ከፍተኛ በሆነ ምሥጢራዊ ሥራዎች ውስጥ እንደሚሳተፍ ነበር ለአያሌ ቀናት ከማሠልጠኛው ሰፈር እልም ብሎ ይጠፋና ሳይታሰብ ከች ይላል ሮን የተባለ የስለላ ወኪል ለክፍሉ ሌክቸር እየሰጠ ነበር በምሥጢራዊ የስለላ ሥራ ውስጥ ስድስት ዐይነት ቅርንጫፎች አሉ የመጀመሪያው መለየት ወይም ለይቶ ማወቅ ነው ለምትፈልጉት መረጃ ቀረቤታ ያለውን ግለሰብ መለየት ነው አንድ ጊዜ ዒላማችሁ የሚሆነውን ሰው ካነጣጠራችሁበት የምትፈልጉትን መረጃ ሰውየው ማግኘት ይችላል ወይም አይችልም ብላችሁ ትወስናላችሁ። መልካም ዕድል ኮሎኔል ጆንሰን ሮበርት ከቢሮው ወጥቶ ሲሄድ በፀጥታ ተመለከተው ወንበሩ ላይ ለአምስት ደቂቃዎች ያህል በማሰብ ሲቆዝም ከቆየ በኋላ አንድ ውሳኔ ላይ ደረሰ ስልኩን ብድግ አደረገና ጥሪ አደረገ ሱዛን እየጠበቀችው ነበር። ሲል አሰበ ምዕራፍ አሥራ ሰባት በማግስቱ ጠዋት ሮበርት ሥራውን ለመጀመር ፔንታገን በሚገኘው አሥራ ሰባተኛው ቀጣና የባሕር ኃይል መረጃ ጽሕፈት ቤት ሪፖርት አደረገ እንኳን ደህና መጣህ ሮበርት ኮሎኔል ጆንሰን ባንተ በጣም ነው የተመሰጠው። ሮበርት ፈገግ አለና ጉጐሎኔል ጆንሰን በራሱ በጣም የሚመስጥ ሰው ነው አለ። ጥያቄ ልትጠይቀው ግን ከቶም ቢሆን አትቃጣም በሕይወቷ ውስጥ አስፈላጊ የሆነው ምዕራፍ እንደተዘጋባትና ፍፁም እንግዳ ሰው ሆኖ ነበር የሚታያት አንድ ቀን በዚህ ሁኔታ ልቀጥል አልችልም ስትል ወሰነች ሮበርት በማዕከላዊ አሜሪካ አራት ሳምንት ከፈጀበት ግዳጅ እንደ ተመለሰ ሮበርትስለሁኔታዎች ብንነጋገር የተሻለ ይመስለኛል አለችው ችግሩ ምንድነው። ሮበርት እሁን ነው ፈቃድ የመጠየቂያው ሰዓት ሲል አሰበና ሜታዬ ጣን አንድ ነገር ተፈጥሯል ሮበርት አለና አድሚራሉ አቋርጦት መንጎራደድ ጀመረ። ይህን ሐሳብ ከጭንቅላቱ አወጣው በጣም ግሩም ሰው ነው ሮበርት። ጳውዬው የሚያሳምም ነው ሲል አሰበ ሮበርት መናደዱ ተሰማው ይህ ግሩም በሸተኛሸ አግብቷል ላገባም ግን ለምን ሮበርት። የሆነ ቦታ እንጓዝና ሱዛን ራሷን ነቀነቀችናየለም ሮበርት። ኋእኔእሱ ላንቺ ትክክለኛው ሰው መሆኑን ለማረጋገጥ ስለፈለኩ ሃ ሮበርት አለች ሱዛን ድምጺ የብስጭት ቃና ይሰማበታል መምጣት አይገባኝም ነበር አዝናለሁ ሱዛን ወደ ሮበርት ተራምዳ አቀፈችውና ለስለስ ባለ ቅላጹ ይገባኛል ሮበርት አለቸው ግን ምንም ነገር አልገባትም። ሮበርት ደህና ነህ። ሮበርት። መስማቴ አዝናለሁ አለ ሮበርት። ሮበርት እንደገና ሞከረ። መንግሥት ላልታወቁና አልባሶ ለሆኑ ብዙም ጥቅም ለማይለግሱት ሰዎች የሚሰጠው ዐይነት ቢሮ ጉጐማንደር ሮበርት ዲዴልያይላጳ ትንሸ ሥሎ ኮማንደር ቤላሚሦ ብአንድ ኃያል የነበረውን ሲል ሮበርት ተደነቀ አድሚራል ዛሬ ሰዎች ይፈልጉት ይሆነዮ ሮበርት ድምጽህን በመስማቴ ተደስቻለሁ።