Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ወቆዐዐዲዴጳያፀዳ ኡተንዶርፍ ስዊዘርላድ ራ አራተኛው ቀን እኔ በርን ዩንቨርስቲ ሌክቸር እሰጥ ነበር። ኩኝ በኋላ አሳውቅዎታለሁ። ሁሉም ሰው ብት ጦርነት ከመጀሩ በፊት ይህ ታሪከ ይሰማ ይሆናል ብሎ ጨማሪ መረጃ አቀርብልዎታለሁ ሆን ውጤት ነው የምፈልገው ነው። ሻቸውን ነቀነቁና ፒፓቸውን ማጉለችት አዝናለሁ ምንም ሐሳብ መጣለት ሣኬሚስትሪ ባለሙያ ነኝ ንድ ነገር ባሳይዎትችስ። ስለበራሪው ዲስክ በመሆናቸው ነው። አንድ ያልተለመደ ነገር ላይ ነው ል አረህ አለ ሮበርት። እሁን የት ነው። ክከሳስ ስለቴክሳስ ነው ያወራው። ማማሹን የጫጉላ ሽርሸሬን ያሳለፍኩት ሮም ውስጥ ነው። ሕልሜን እውን አረክልኝ ሮበርት ሕጻን ልጃገረድ ከነበርኩበት ጊዜ ጀምሮ ሮምን ለመጎብኘት በጣም እመኝ ነበር ጉጐህ። እስማማለሁ እዚህ በጣም ቀላል ነበር። የአርሱ የባንከ አመራር ዘዴ በጣም የሚደነቅ ነበር። እንደእውነቱ ከሆነ ስዊዘርላንድ ሳደርግ ቆይቼ ባለፈው ሳምንት መመለሴ ነበር። በጉዞውስ ተደስተው ነበር። ከበርካታ ባንከኞች ጋር ተገናኝቼ ነበር።
ሲል ጥልቅ የወንድ ድምፅ ጠየቀ ኣዎን ጥጉማንደር አንድ መልዕከት አለኝ ልከ በዐ ሰዓት ፎርት ሚድ በሚገኘው የብሔራዊ ፀጥታ ወኪል መሥሪያ ቤት ጄነራል ሒሊያርድ ቢሮ ሪፖርት እንድታደርግ ታዘሃል መልዕክቱ ግልጽ ነው ኮማንደር ኅውም አይደለምም አለ ሮበርት በይበልጥ አይደለምሆ አለና ቀስ ብሎ ስልኩን ዘጋው መልዕከቱ ግራ አጋብቶታል። ምናልባት ወደዚያው ተዛውረህ እንዳይሆን ሊሆን አይቸልም ፈጽሞ ስሜት አይሰጥም ለምን ብለው በግልጽ አንድ አስቸኳይ የሆነ ጉዳይ አለ ማለት ነው ሮበርት ለምን ስለውጤቱ ከስብሰባው በኋላ አትደውልልኝም እደውልልዎታለሁ አድሜራል አመሰግናለሁ አለና ስልኩን ዘጋው። ነፍሳትን የመቁጠር ዐይነት ተራ ሥራ እንደሚሠሩ ነው ወዐዐዴጳያፀዳ አድሚራሉሱ ስለወቅታዊ የመረጃ ጉዳዮች ምንም ግንዛቤ አይኖራቸውም በዚህ ዓለም ላይ ከሱዛን ሌላ ሮበርትን በሚገባ የሚያዐ ሰው ቢኖር አድሜራሱ ብቻ ናቸው እጅግ በጣም ነበር ሮበርትን የሚቀርቡት ሮበርት ከሱዛን ከተለየ በኋላ ከሰው ጋር መነጋገር በጣም ነበር የሚናፍቀው ልክ በጊዜ እስር ቤት ውስጥ የተከረቸመ ሆኖ ነበር የሚሰ በሌላ ጊዜ በሌላ ዓለም ውስጥ አሁንም ከሱዛን ጋር የደስታና የፍስሐ ዩጋብቻፓ ነ የሚኖር መስሎ ይታየዋል ተንተክትኮ የፈላውን ቡና በስኒ ቀድቶ መታጠቢያ ቤት ገባና የፈቱን ገጽታ በመስታወት ይመለከት ጀመር በመጀመሪያዎቹ አርባ ዓመታት ውስጥ የሚገኝ ዘለግ ቀጠን ያለና አካላዊ ብቃት ያለው ሰው ተመለከተ። ሲል ጠየቀው ጭጉማንደር ሮበርት ቤላሚ ነኝ ጄነራል ሒሊያርድን ለማየት ነው የመጣሁት አለ እባከህን መታወቂያህን ብታሳየኝ ሮበርት ቤላሚ ከቦርሳው ውስጥ የአሥራ ሰባተኛውን ቀጣና የባሕር ኃይል መረጃ ጽሕፈት ቤት አባልነት የሚያሳይ መታወቂያ ካርድ አወጣና ለዘቡ ሰጠው ዘቡም መታወቂያውን በጥንቃቄ ከመረመረው በኋላ አመሰግናለሁ ኮማንደር ብሎ መለሰለት ቀጠለና ዘብ ቤት ውስጥ ለቆመው ባልደረባው ምልክት ሲሰጠው የመግቢያው በር ወለል ብሎ ተከፈተ ሮበርት ወደ ውስጥ መንገዱን ሲጀምር ዘብ ቤት የቆመው ጠባቂ ስልኩን አነሳና ኮማንደር ቤላሚ በመንገድ ላይ ነው ሲል አሳወቀ ከአንድ ደቂቃ በኋላ ሮበርት አንድ ሌላ የኤሌክትሪከ ኃይል ያለው አጥር ላይ ደረሰ አንድ ዘብ ወደ ሮበርት ጠጋ አለና ኮማንደር ቤላሚ። ሮበርት በፍጥነት ዘወር ሲል የተቀመጠው ሰውዬ የያዘው ካሜራ ቀጭ ሲል ተሰማው አመሰግናለሁ ጌታዬ አለ ሰውዬው ሮበርት ቤላሚ ወደ ኬለር ዘወር አለና ምንድነው ጉዳዩ። « ሮበርት አስተናጋጁ ሰው ምንም ዐይነት የመታወቂያ ባጅ አንዳላደረገ አስተዋለ። ያህል ጊዜ ቆይተሃል ሲል ጄነራሉ ሮበርትን ጠየቀው ለአሥራ አምስት ዓመታት ሲል መልስ ሰጠ ጄነራሉ ሴላው ቀርቶ ሮበርት የባሕር ኃይሉን የመረጃ ጽሕፈት ቤት መች በአባልነት እንደገባ እንነ እንደሚያውቅበት ይገባዋል። ጄነራል ሒሊያርድ መንጐጉራደዱን ተወና ሮበርት ፊት ቆመ ኮማንደር ይህ ነው ዋናው ችግራችን እነዚህ ምስክሮች እነማን እንደሆኑ ር የምናውቀው ነገር የለም ሮበርት አንድ የሳተው ወይም በደንብ ያልተረዳው ይቅርታ ምን አሉኝ። አሁን ደግሞ የባሕር ኃይል መረጃ ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂ ዳይሬክተር የሆነው ደስቲን ቶርንቶን ዘንድ ሪፖርት ማድረጊያ ሰዓት ነው ምዕራፍ አምስት የባሕር ኃይል መረጃ ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂ ዳይሬክተር የሆነው ደስቲን ቶርንቶን ወደ ዝነኛነቱ ደረጃ ሊወጣ የቻለው አናፓሊስ ያፈራቸው ታላቅ አትሌት በመሆኑ ነው በእግር ኳስ አሜሪካን ፉት ቦል በትክከል ለመናገር ደግሞ በባሕር ኃይልና በጦር ሰራዊት ቡድን መካከል በተደረገው ግጥሚያ ምከንያት ነው አንድ ግዙፍ ማማ የሚያከለው ቶሮንቶን ለባሕር ኃይሉ ቡድን በግጥሚያ ላይ እጅግ ወሳኝ የሆነ ሚና ነበር የተጫወተው በአራተኛው ሩብ የጨዋታው ጅማሬ ላይ የጦር ኃይሉ ቡድን ባሕር ኃይሉን አሥራ ሦስት ለሁለት በሆነ ነጥብና ሁለት ጊዜ የባሕር ኃይሉን የግብ ከልል በመንካትና በአንድ ለውጥ እየመራ ነበር በዚህ ወቅት እዚህ ጨዋታ ላይ መልካም ዕጣ ጣልቃ ገባችና የደስቲን ቶርንቶንን ሕይወት ለወጠችለት ቶርንቶን የጦሩ ቡድን የሚቀባበላትን ኳስ ጣልቃ ገብቶ በመቀማት በቁጥጥሩ ስር አዋለ። ነገር ግን ይህ ብቻ አልነበረም ከአንድ ወር በኋላ ሮበርት አንድ አገሩ። አለ ሮበርት ኤድዋርድ ቻርቱን ተመለከተና ሰባት ደቂቃዎች አለው ለትኩስ ምሳ እንደርሳለን አለ ሮበርት ሮበርት ባለው ችሎታ ሁሉ መሪውንና ፍጥነት መቆጣጠሪያውን በመጠቀም በቀጥታ መስመር ለመብረር ታገለ። ወይስ ሴላ በው ን ትክክል ተገንዝባለ የባሕር ኃይል መስቀል ተሸላሚ የሆነ የባሕር ኃይል ፓይለትና አስተማረ ሲሆን የተወለደው ሐርቬይ ኢሊኖይስ በተባለች ከሺካጐ በስተደቡብ በምት የኢንዱስትሪ ከተማ ነው ሺ በባሕር ኃይሉ ውስጥ የተመዘገበው የኮሌጅ ትምህርቱን አቋርጦ ሰ የሰለጠነው ፔንስኮላ በተባለ ሥፍራ ነው ያላገባ ብቸኛም ነው በየዕለቱ ሮበርት ቤላሚ በሕይወትና በሞት መኻል ባለችው ጠባ መስመር ውስጥ በሚዋልልበት ወቅት ሱዛን አጠገቡ ቆማ ንቃ ባሕረኛሮ እየጠበኩህ ነው ትለዋለች ሆስፒታል በገባ በስድስተኛው ቀን በቅዙት ሲወራጭ ውሎ በድንገ አፈፍ ብሎ ተነስቶ አልጋው ላይ ቁጭ አለ ግልጽ በሆነና በጠራ ድምጽለካፅ በሕልሜ አይደለም አንቺ በእውን በገሃድ ያለሽ ሴት ነሸ አላት በገነት ውስጥ ያለሁና አምላክ አንቺን ለኔ የላከልኝ መስሎኝ ነበር ልቧ ሲዘል ተሰማት ዎን ነኝዮ አለችው ሱዛን የሮበርትን ዐይኖች ትኩር ብላ ተመለከተቸውና መቼም ሞተህ ቢሆን ኖሮ እኔ ራሴ እንደገደልኩ እቆጥረው ነበር አለችው ሮበርትም ዙሪያ ገባውን በዐይኖቹ ተመለካከተና ለመሆኑ የት ነው ያለሁት ሲል ጠየቃት በአሥራ ሁለተኛው የድንገተኛ ሕከምና መስጫ ሆስፒታል ምን ያህል ጊዜ ቆየሁኝ ኢድዋርድእሱኖ አዝናለሁ ሮበርት ለአድሚራሉ መገር አለብኝ የሮበርት በእምባ ነው የጠላሁት። አዎን ጌታዬ ለምን ያህል ጊዜ ነው የሚፈልጉት። ሲል ሮበርት በመደነቅ አሰበና ጸሓፊውን ለምን ያህል ጊዜ እንደምፈልገው እርግጠኛ አይደለሁም አለው ጣም ጥሩ። አዝናለሁ አለና ሮበርት ከቢሮው ወጣ እንድ ወደቀ የሚቀጥለው ሙከራው ፍሬያማ ነበር አዎን ጌታዬ። ትንጂ መንደር አንድ ቤተክርስቲያን አንድ ሬስቶራንት አንድ ፖስታ ቤት በደርዘን የሚቆጠሩ በተንተን ብለው የሚታዩ የመኖሪያ ቤቶችን ስታካትት ዙሪያዋን በኩረብታዎች ተከባለች ሮበርት መኪናውን አቁሞ ሬስቶራንቱ ውስጥ ሲገባ አስተናጋጀ በሩ አካባቢ በጽዳት ሥራ ተጠምዳ አገኛት ጤና ይስጥልኝ ወይዘሪት የአቶ ሐንነ ቤከርማን መኖሪያ ቤት ወዴት እንደሆነ ታውቂያለሽ እንዴታ አለችና አስተናጋጁ መንገዱን አመለከተቸው ኣይ ና በደር አጠገብ ሲደርስ ወደ ቀኝ ታጠፈና ቁልቱዕ ሽይ ላ አንድ ከድንጋይ የታነፀ ዘመናዊ ባለ ሁለት ፎቅ ሀ ቁሞ ወደ ግቢው በር አመራ በሩ ላይ የመጥሪያ ደወዕ ስላልነበረ በእጁ መቆርቆር ጀመረ። አንድ ሰው እንደዚያ ጀርመናዊ የሆነ ችግር ካልፈጠረ በስተቀር ልታተኩርበት አትችልም ሮበርት ፀጥ ብሎ ተቀመጠና ምን ጀርመን ሲል ጠየቀ ከጀርመኑ በስተቀር መንገደኞቹ በሙሉ በራሪ ር የነበሩትን ፍጡራን በማየታቸው በከፍተኛ ስሜት ተውጠው ነር ግን በፍጥነት ተነስተን መሄድ እንዳለብን ምከንያቱም በርን ከተማ ዩኒቨርሲቲው ውስጥ ለሚሰጠው ሌክቸር መዘጋጀት እንዳለበት ሲወተ ጎ ማግስቱ ተጀመረ ሰለ ሰውዬው የምታስታውሰው የለም ወዐዕዴጳያፀዳ አጠቃላይ ምንም አታስታውስም። የደረስኩበት ፍንጭ ቢኖር አለ ሮበርት በሐሳቡ ኖጠፈር መንኮራኩር ያየ አንድ ወፈፌ ሽማግሌ ነው ሮበርት ወደ ባሉኑ ተጠግቶ በጥንቃቄ ይመረምረው ጀመር። ልከ እንደዚህ አስመስለውት ነው አለ ካሁን በኋላ እዚህ ምንም የምሠራው ጉዳይ የለም አለና ሮበርት ለመሄድ ፊቱን ዘወር አደረገና እንደገና ተመለሰ። ክረኣ ፆዖን ዐዐዲጳያፀዳ ቤከርማን ትከሻውን በግዴለሽነት ከፍ ዝቅ አደረገና ከአንድ በኩረ ነ ከብደት ያለውን ብረት ብድግ ሲያደርግ ሮበርት ደግሞ ከሌላው ማዕዘን በኩ ወደ ላይ አነሳው ሮበርት ቀላሉን የአልሙኒየም ብረት ከራሱ በላይ ከፍ አድርጐ ያዘና ወረ መኻል ተራምዶ ገባ ባሉኑ ያረፈበት መሬት አርጥብ ነው ሲል ሮበርት ጮክ ብሎ ተናገረ እዎን ትላንት ሙሉ ቀን ሲዘንብ ነው የዋለው ቦታው በሙሉ አርጥብ ነው ሲል ሽማግሌው ሾፌር መልስ ሰጠ ሮበርት ከባሉኑ ስር ተንፏቆ ወጣ። መኪናዋ አጠገብ እንደደረሱ ቤከርማን በሩን መክፈት ጀመረና ወደ ሮበርት ዘወር ብሉአንተ በጣም ለጋስ ሰው ነህ ብሎ ካመሰገነው በኋላ ከኪሱ አንድ የሲጋራ መሰኩሻ ላይተር የምታከል የሬክታንግል ቅርጽ ያላት ክሪስታል የያዘች ብረት ነገር አውጥቶ ለሮበርት አቀበለው ምንድን ነው አለ ሮበርት በራሪውን ዲስክ ተመልከተን ወደ አውቶቡሳቸን ከመመለሳችን በፊት ከመሬት ላይ ያገኘሁት ነገር ነው ሮበርት ከዚህ በፊት ዐይቶት የማያውቀውን እንግዳ ዕቃ በትኩረት ይመረምረው ጀመር ክብደቱ እንደወረቀት የቀለለ ሲሆን አሸዋማ ቀለም ነበረው። ብሏል ካርቨር ጃኑስ የማይቋቋሙት የሸቶ መዓዛ ያወደውን ግዙፍ ቤት ግሪን ሃውስ ዙሪያውን ይቃኝ ጀመር በእጽዋ ተሞልቷል እዚህ ቤት ውስጥ ሁሉም ነገር ሕያው ነውኛ እጽዋት ልከ እንሰሳት እንደሚያደርጉት ሁሉ ፍቅር አረጋግጧል ቴ ሣዚህ ዐይነት ነገርን አንድ ሰው እንዴት ጃኑስ ዐዐዲጳያዕዳላ ዴህንን ለማሳየት ደስተኛ ነኝ አለና ፕሮፌሰር ራችማን በእጽዋት ወደተሸፈነ አንድ ሰፊ ጠረጴዛ አመራ ከጠረጴዛው አጠገብ አንድ የፖሊግረኗ ማሺን ተቀምጧል። ምንም መልስ አላገኘንም ሙከራቸሁን ቀጥሉ መንኮራኩሯን ማግኘት አለብን ወሀዐዐዐዐ ዐወወ መሬት ላይ ደግሞ ከጠፈር መንኮራኩሯ ምሕዋር ብዙ ሺህ ማይሎች ዝቅ ብሎ ሮበርት በአንድ አስተማማኝ ያልተጠለፈ ስልከ ለጄነራል ሒሲያርድ ጥሪ እያደረገ ነበር ጄነራሉ ወዲያውኑ ቀረበ እንደምን ውለሃል ኮማንደር የምትዘግበው ነገር አለህን እዎ ውሸታም የውሻ ልጅ ስለመሆንህ ሪፖርት ላደርግ እፈልጋሰሁ ሲል አሰበና ድምፁን ከፍ አድርጎ ያ የአየር ንብረት ባሉን ወደ ደይቢኢ የተለወጠ ይመስላል አለና መልስ ጠበቀ እዎን አውቃለሁ ሁሉንም ነገር ቀደም ሲል ያልነገርኩህ አንዳንድ በጣም አስፈላጊ የሆኑ ምሥጢራዊ የፀጥታ ምክንያቶች ስላሉኝ ነው ብሮክራሲያዊ ጥምር አነጋገር አለ ሮበርት በሐሳቡ ከተወሰነ የዝምታ ጊዜ በኋላ ጐማንደር። አይደለም ከአንድ ሰው ፅድሜ በፊት ይመስላል አውሮፕላኑ ልክ በሰዓቱ ከንጋቱ አሥራ ሁለት ሰዓት ከሃያ ዘጠኝ ደቂቃ ሳይ ለንደን ሒትሮው አየር ማረፊያ አረፈ ሮበርት በታከሲ ተሳፍሮ ወደ መኻል ከተማ ተጓዘ። ሮበርት ያልጠበቀው ጉዳይ ነበር። የሚሉ ምልከቶች ተዘጋጅተዋል አንድ አነስተኛ የአየር ማረፊያ ላይ ምንም ዐይነት ምልክት ያልተደረገባት አውሮፕላን በቀን ውስጥ ብዙ ጊዜ ታርፋለች ትነሳለች እርሻው አታላይ ውጫዊ ገጽታ አለው ቅጠላማ ዛፎች ሜዳው ላይ የሚሯሯጡ አጋዘኖችና በተንተን ያሉ ሕንፃዎች ይታያሉ ግቢው ውስጥ ግን ፍጹም የተለየ ዓለም ነበር ሮበርት ከሌሎች የባሕር ኃይሱ ባልደረቦች ጋር አብሮ እንደሚሠለጥን ነበር የጠበቀው ሆኖም ግን ሥልጠናውን አብረው የሚካፈሉት የባሕር ኃይል የአየር ኃይል የጦር ሠራዊት ባልደረቦችና የሲአይኤ ምልምሎች ሆነው አገኛቸው እያንዳንዱ ተማሪ የራሱ የሆነ መለያ ቁጥር ተሰጥቶ ከጠብ በተሠሩትና ባለሁለት ፎቅ ከሆኑት ሕንፃዎች ውስጥ ለያንዳንዱ የመኝታ ክፍል ተሰጠው ለሮበርት የባቹለር መኮንኖች ሕንፃ ውስጥ አንድ የመኝታ ከፍል ተሰጠው እያንዳንዱ ሰው የራሱ የሆነ የግል መኝታ ከፍል ሲሰጠው የመታጠቢያ ክፍል ለሁለት ይጋራል ሮበርት ወደ ማሠልጠኛው ካምፕ በደረሰበት ዕለት ሌሎች ሠላሳ አዲስ መጦች ወደተሰበሰቡበት አዳራሸ ተወሰደ። ለምን እንደሆነ ማንም አላወቀም አልጠየቀምም አንድ ቀን ቡድኑ ለከትትል ትምሕርት ወደ ሪችመንድ ለመሄድ በሚዘጋጅበት ጊዜ ምን ያህል ግሩም ሰላይ እንደ ሆንክ ለማየት ተዘጋጅተናል ሮበርት አለው አሠልጣኙ። ሲል አሰበ ምዕራፍ አሥራ ሰባት በማግስቱ ጠዋት ሮበርት ሥራውን ለመጀመር ፔንታገን በሚገኘው አሥራ ሰባተኛው ቀጣና የባሕር ኃይል መረጃ ጽሕፈት ቤት ሪፖርት አደረገ እንኳን ደህና መጣህ ሮበርት ኮሎኔል ጆንሰን ባንተ በጣም ነው የተመሰጠው። ሮበርት ፈገግ አለና ኮሎኔል ጆንሰን በራሱ በጣም የሚመስጥ ሰው ነው አለ። መሰግናለሁ ጌታዬ ሮበርት እሁን ነው ፈቃድ የመጠየዊያው ሰዓት ሲል አሰበና ታዬ ጣን አንድ ነገር ተፈጥሯል ሮበርት አለና አድሚራሉ አቋርጦት መንጎራደድ ጀመረ። ሮበርት አቅማማ ይህንን ማለፍ ይገባኛል እላለሁ ጌታዬ ውሳኔህን አከብራለሁ ሮበርት በተከታታይ ለግዳጅ ከመጓዝህም በላይ አውቃለሁ ይህነን ሥራ ለመቀበል እሻለሁ ጌታዬ። ወደ አንድ በጣም ትልቅ የሆነ በመጽሓፍት በአበቦችና ቅርጫት ውስጥ በተቀመጡ ፍራፍሬዎች በተሞላ የግል ክፍል መራቸው ሞንቴ ይህ ባለቤቴ ሮበርት ነው ሮበርት ሦስት ወይም አራት ዓመታት ብቻ የሚበልጠውን አልጋ ላይ የተኛውን ሰው ቆሞ አፍጥጦ ይመለከተው ጀመር እናም ገና እንዳየው ሰውዬውን አምርሮ ጠላው በእርግጥ ላይህ በመቻሌ ተደስቻለሁ። የሆነ ቦታ እንጓዝናዖሇ ሱዛን ራሷን ነቀነቀችናየለም ሮበርት። አክትሟል አለችው ሱዛን ለፍቺ ወደ ሪኖ ስትበር ሮበርት ደግሞ ለሁለት ሳምንታት ያለማቿረጥ ሰከረ ሮበርት ኤፍቢአይ የፌደራል ወንጀል ምርመራ ለሚሠራ ጓደኛው ስልክ አደረገ አል ትሬይኖር በሮበርት ጎዳና ከግማሸ ደርዘን በላይ ያቋረጠ ሰው ስለሆነ ሮበርት በሚገባ ያምነዋል ጉሬይ አንድ ውለታ እንድትውልልኝ እፈልጋለሁ ። ሱዛን ወደ ሮበርት ተራምዳ አቀፈችውና ለስለስ ባለ ቅላ ይገባኛል ሮበርት አለቸው ግን ምንም ነገር አልገባትም ስለሞንቴ ባንክስ የተደረገ ቅን የማጣራት ጥያቄ በድንገተኛ ግድግዳ መዘጋቱ ወደ ባሕር ኃይሉ መረጃ ጽሕፈት ቤት መዛመቱንና መረጃውንም ለማግኝት የሞከረውን ሰው ወደ ሞት እንዳሸጋገረ ፍጹም አልገባትም ነበር ሴሎች መረጃ የማግኛ መንገዶች ነበሩ እናም ሮበርት በከፍተኛ ጥንቃቄ ይሞክራቸው ጀመር። ሮበርት ። ብአውነት በጣም አስፈላጊ የሆነ ጉዳይ ነው አለ ሮበርት። ሮበርት እንደገና ሞከረ። እስማማለሁ እዚህ በጣም ቀላል የሆነ ግን ደስተኛ ሕይወት ነው የምንኖረው ሮበርት በጥንቃቄ እንዲህ አለው እዚህ ከተማ ውስጥ በአብዛኛዋቾ ቤቶች ጣሪያ ላይ የቴሌቪዢን አንቴና ለማየት ችያለሁ እዎን በዚያ መስክ በጣም ዘመናዊ ነን ማንም ሰው ሊረዳው ይቸላል የከተማው ቴሌቪዥን ስንት ዐይነት ጣቢያዎችን ይቀበላል አንድ ብቻሠሥ ብዙና በጣም ጥሩ የሆኑ የአሜሪካ ትዕይንቶች ይቀርብላችኋል ብዩ አገምታለሁ ለም የለም ይህ የኛ መንግሥታዊ ጣቢያ ነው። ኮማንደር ሮበርት ቤላሚ ነኝ ለደቂቃ ላናግራቸው ዐዐዕልያይዳ ዱቶንሸ አ ኮማንደር ቤላሚሦ ብአንድ ኃያል የነበረውን ሲል ሮበርት ተደነቀ አድሚራል ዛሬ ሰዎች ይፈልጉት ይሆነ ሮበርት ድምጽህን በመስማቴ ተደስቻለሁ የሸማግሌው ድምጽ የመድከም ቅላጴ ይደመጥበታል ለመናገር አልችልም ጌታዬ ጥቂት ፀጥታ ሆነ ይገባኛል።