Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية  Portuguese
Book of the day

የፍቅር ኬሚስትሪ(1).pdf


Advertisement
  • word cloud

የፍቅር ኬሚስትሪ(1).pdf
  • Extraction Summary

ጨጮኢ ህጠርሪ በህይፀተ ያለ አውጉጡሃተኛ ሰው አበኪመስለነ ረስ የምናዛ ውቀው ገናና ገፀ ባህርይ ገው አስካሁን ድረስ በዚህ ዝ ባህርይ ላይ የተመሰረቱ ፊልሞች ተሰርተው ከ ቢሊየን ዖላር በላይ ገቢ በማስገኘተ በሲነማ ታሪ ውስጥ ሰፋ ያሰ ምዕራፍ ይዘዋል በጠዩ ክበ ፊልሞች ላይ ሆኖ መተጠነ የብዙ ተዋንያን ምኛተ ቢሆንም ምኖሣታፕው የሚሳካላቸው ግን አፆግ በጣም ጥቂቶች ናቸው አነጣጥሮ ዒላማውን ለመምታት ሞክሮ ያልተሳካለት ሰው ካልተሳካው ሙከራው ተምሮ አስተካክሎ በማነጣጠር ዒሳማውን ለመምታት ሙከራውን ይቀጥኅላል አነጣጥሮ የለቀቀው ቀስት ከዒላማው በቀኝ በኩል ርቆ ከሄደ በቀጣዩ የቀኙን አጥብቦ ወደ ግራ አንዲያዘነብል አድርጎ በማሻሻል ቀስቱን ይለቃል ዒላማውን እስኪመታ ድረስ ከስህተቱ እየተማረ ይቀጥላል ትክክለኛ ፍቅረኛ ካገኘህ አሪፍ ነው ሰዎች በተፈጥሮ ኑቁትንና የሚችሉትን ማድረግ ያስደስታቸዋል ለምሳሌ ሱፐርማርኬት ውስጥ ከሆናችሁ ታዲያስ ብዙ ዓይነት ቆሉ ነው የተደረደረውና አሪፉ ቆሉ የትኛው ነው። ብልጥ ርበበፎዐ ከሃ ር በባ ርቋበበፎ ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ።

  • Cosine Similarity

ብርሃኔ ገጉሴ ይክ ክነ ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ ስሁንም ከስኬታማ ወንድ ጀርባ ጠንካራ ሴት አለች ወንዶች ከፍቅረኛቸው ሴት የሚያገኙዋቸው ጥቅማ ጥቅሞች ዕ ከወንድ ልጅ መረጃ ይልቅ የሴት ልጅ ግምት ማመን ይሻለኛል ፅ ስታንሊ ባልድዊን ዙ ወንዶች የፍቅር ጓደኛ ሲባል ቀድሞ ድቅን የሚልብን የግብረ ስጋ ግንኙነት የተቃራኒ ፆታ ግንኙነት ፆታዊ ተራክቦ አንሶላ መጋፈፍ ፍትወተ ስጋ የሚሉ በርካታ ስያሜዎች የተሰጠውና በአጭሩ ወሲብ ተብሉ የሚገለፀው ተወዳጁና ዝነኛው የተፈጥሮ ፀጋ ነው በአገራችን ብዙ ጊዜ በአደባባይ ስሙና ጥቅመ የማይዐወሳው ዐወሴብ ወይም ደግሞ በአኔ ቋንቋ ጣፋጭ የፍቅር ጭማቂ ከእውነተኛ የፍቅር ግንኙነት የሚወለድ ክቡር የተፈጥሮ ስጦታ ነው ቢባል ያንስበታል እንጂ አይበዛበትም ከልብ አፍቅራችሁ ከአውነተኛ ግንኙነት ውስጥ ጣፋጭ የፍቅር ጭማቂ የጠጣችሁ ሁሉ በአገላለፁ እንደምትስማሙ ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ አልጠራጠርም ምንም እንኳን ይህ ዐሲብ የተባለው ጣፋጭ የፍቅር ጭማቂ ለወንድና ለሴት የናትር ግንኙነት ጠንካራ መሰረት መሆኑ ባይካድም ወንዶች ከሴት ቅረኛቻቸው የሚያገኙት ብቸሃ ጥቅም ነው ማለት ግን አይቻልምበዓለማችን ብዙ ወንዶች በሴት ፍቅረኞቻቸው ምክንያት የአስገራሚ ፈጠራዎችና ስኬቶች ባለቤት ሆነዋል ሴቶች ለብዙ ወንዶች ሚለየነርና ቢሊየነር መሆነ ምክንያት ናቸው በርካታ ወንዶች በሴት ናቅረኞቻቸው አገዛ ዐደ ከፍተኛ የዛፃብት የዝናና የስልጣን ጣሪያ ወጥተዋል በአጠቃሳይ ሴቶች በወብታቸው በአውቀታቸው በተሰጥኦዋቸው በፍቅራቸው በተፈጥራቸው የብዙ ወንዶች የህይወት ጣዕምና የመኖር ተስፋ ናቸው። ክብር ተቀባይነት ለማግኘትና አምነት ለማሳደር ካልክ ስልተሳሳትነዎ ባለትዳር የሆነ ጠንድ ይከበራል ለሃላፊነቶች ይታጫል ይመረጣል በማሀበረሰብ ተቀባይነት ያገኛል በዚህ ብቻ አያበም ብዙ አገሮች ላገቡ ሰዎች የተቫለ የባንክ ብድር አገልግሉትና የግብር አከፋፈል ስርዓትም አላቸጡ ያገቡ ሰዎች በመኪና የመገጨት በተለያዩ ህመሞች የመጠቃ በጭንቀት የመሰቃየትና ት ዕድላቸው ካላገቡ ሰዎች ጋር ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ ሲነዛፀር እጅግ በጣም አነስተኛ እንደሆነ የተለያዩ ጥናቶች አረጋግጠዋል ያገቡ ሰዎች ካላገቡት በበለጠ ጤነኖችና ደስተኞች እንደሆኑም እንደዚያው የፖሊስ ፕሮግራም ዜናዎችን የምትከታተል ከሆነ አብዛኛውን ጊዜ በአስገድዶ መድፈር ተከሰው ዘብጢያ የሚወርዱት ፍቅረኛ የሌላቸው ሆላገቡ ወንዶች ናቸው ስለዚህ ፍቅረኛ መያዝ ማግባት በአስገድዶ መድፈር ተዋርዶ ወህ ቤት ከመውረድም ያድንፃል ሌላው የወንድ ልጅ ትልቁ የደስታ ጊዜ የልጅ አባት ሲሆን ነው ይባላል የልጅ አባት በማድረግ የዕድሜ ልክ ደስታ የምትሰጥህም ሴተ ነት ሴቶች ባይኖሩ ኖሮ እኛ ወንዶች የሙሉ ጊዜ ሥራችን ጦርነት ብቻ ይሆን ነበር ዓለማችንም የጦርነት አውድማ ትሆን ነበር የሮማው ንጉስ ክላውዲዮስ ሁለተኛ የአገሩ ወንዶች ወደ ጦርነት አንዘምትም ሲሉት አስቦ አሰላስሉ የደረሰበት መፍትፄ ወንዶች ከሴቶች ጋር የፍቅርና የትዳር ህይጦት እንዳይኖራቸው መከልከል ነበር ንጉስ ክላውዲዮስ ፍቅርና ትዳርን የሚከለክል ህግ ያወጣበት ምክንያት ወንዶች ወደ ጦርነት እንዳይዘምቱ የሚያደርጋቸው የሴቶች ፍቅር ነው በሚል ነበር ትክክል ነው ህይወት ጣፋጭና አጓጊ እንድትሆን ወሳኝ ሚና የሚጫወቱት ሴቶች ናቸው ወንዶች በሴቶችና በልጆች ፍቅር ይንበረከካሉ ጎጉስ ክላውዲዮስ ፍቅርና ጋብን በሞት ቅጣት ደንግጎ ቢከለክልም ወንዶች ሴቶችን ከማፍቀርና በድብት ከማግባት አልተቆጠቡም ቄስ ቫሌንታይን ለፍቅረኛሞች ቀንቫሌንታይንስ ዴይመታሰቢያ ሊሆኑ የቻሉትም በዚህ ንጉስ ዘመን በድብቅ ና ቅረኛሞችን ሲያጋቡ ተይዘው በመገደላቸው ነው ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ በስጠቃላይ ሴት ልጅ ውበት ነች ፍቅር ነች ስኬት ነቸ ጣፋጭ ነች ህይወት ነች ለኑሮህ እጅግ እጀግ በጣም ታስፈልገሃለች ጥያቄው ለስኬትህና ለደስተኛ ኑሮህ ምክንያት የምትሆን ሴት እንዴት ታገኛለህ። ከቆንጆ ሴት ጋር ለአንድ ሰዓት ስትቀመጥ ጥን አንድ ደቂቃ የተቀመጥከ አይመስልሀም ሬላቲቪቲ ማለት ያ ነው አልበርት አንስታቦን ምጅ ኒ ዥ ኳኣ ብ ነ አ ፅሜ ጫፍ አኻ የሺ ኣ የጫ ኣካኳ ከች ሚስስ ከጠ ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ ሴቶችን የማወቅ የመማረክ ሳይንሳዊ ጥበብ ረ የዓለም የገነትና የምድር ታላቁ ሳይንስ ፍቅር ነው ኗ ማዘር ቴሬዛ ቶች ለወንዶች የደስታ የስኬት የህልውና የእርካታና የመኖር ፍላጎት መሰረት ናቸው በሴቶች ለመደሰት ስኬት ለመጎናፀፍ ለመርካት ጣፋጭ ህይወት ለመኖር ግን መጀመሪያ ሴቶችን በሚገባ ማወቅ ያስፈልጋል የሴቶችን ስሜት መረዳት ውበታቸውን የማወት ያህል ቀላል አይደለም የሴቶችን ቁንጅና ተመልክቶ መማረክና በፍቅር መውደቅ ለወንድ ልጅ የጥቂት ሰከንዶች ጉዳይ ነው የወደዳትን ሴት ቀርቦ አነጋግሮ በተመሳሳይ ሁኔታ እሷን በፍቅሩ ማጥመድ ግን ከወራት እስከ ዓመታት እንዲሁም በዕድሜ ልክ ሊቋጭ የማይችል ከባድ የቤት ሥራ ነው ይህ የሚሆነው በሁለት ምክንያቶች ነጡ አንደኛ በተፈጥሮ ጥልቅ በሆነው የሴቶች ባህርይና ስብዕና ሲሆን ሁለተኛጡ ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ ዩግሞ ጠንዶች ይህንን የሴቶች ጥልቅ ስብዕናና ባህርይ መረዳኔ በባለመቻላፐውጡ ነው ሴቶችና ወንዶች ብኩ የሚያመሳስላቸኬ በህርይዎችና ስብዕናዎች የመኖራቸውን ያህል የሚለያዩባቸጤ አሱ ም በተቃራኒ ፆታ የመማረክ በፍትር የመውደቅ ጉዳይ አንዲ የሚለያዩበት ነገር ነው ወንዶች በሴቶች የሚማረኩበትና ሴቶች በወንዶች የሚማረኩበት ሁኔታ ይለያያል ወንዶች በሴቶች የሚማረኩት እንዴት ነው። ኔቶ ነው የሶጦወ ልጾ የነርሬነ የእስቶናሚ ኔ ከነጌ ዮራ ን መመ ርበበፎዐ ከሃ ር በባ ርቋበበፎ ሲለዋጦጥ ብዙ ነገሮች አብረው ተለውጠዋል የመማሪክ የማራኪነት ስሜት ግን መሰረታዊ ይዘቱን አልሰተቀም ማለፋ ይቻላል ይልቁንም የመማረክና የማራኪነት ስሜተ ሳይንስና ጥበብ ዐደ መሆን ደረጃ አድጓጎል ማራኪነት ለሴቶች እና ለወንዶች የተለያዩ ናቸው ከመማረዘክና ማራኪነት ጋር የተያያዘ ከላይ ሁለተ ወሳኝ አውነታዎችን ተገንገበበናል መማረክ ልክ እንደ ርሃብ ደካም ዓርሃት መሰረታዊ የሰው ልድ ስሜት መሆኑን የመማረክ ስሜት አስበን የምንዐስነፀና የሦንቀበለው ሳይሀሆን ከቁጥጥራችን ውጪ በሆነ ሁኔታ የምናስተናግደው ስሜት መሆኑን አሁን ደግሞ ሌሎች ሁለት መሰረታዊ የመማረክ ዕውቀቶችን አእንመለከት የመጀመሪያው ልናውቀው የሜገባ መሰረታዊ አውተት ሴቶችም ወንዶችም መርጠው የመውደድ መርጠው የማቁፍቀር መርጠው የመማረክ ችሉታ የላቸውም ሁለቱም ፆታዎች የሚሰማቸው የመውጠጡደድ የማፍቀር የመማረክ ስሜና ከቁጥጥራቸው ውጪ ነውቦ ሁለተሃው መሰረታዊ ዕውቀት ሴቶች በወንዶች ሰመሃረዘክ አና ንዶት በሴቶች ለመማረክ የሚያስገድዷቸው ነገርች የተለያዩ ናቸው ሁለቱ ፆታዎች የመማረክን ስጫት ለጣስተናገድ የሚገደዱ ቢሆንም ሴቶች በወንዶች ተማርከው እጅ እንዲሰጡ የሚያደርጓቸው የወንዶች ባህርይዎችና ብቃቶች ወንዶች በሴቶች ተማርከው አንዲንበረከኩ ከሚያደርጓቸው የሴቶች ባህርይዎችና ብቃቶች ፍፁም የተለያዩ ናቸው ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ ይህንን በሴቶችና በወንዶች መካከል ያለውን የመማረክ ስሜት መሰረታዊ ልዩነት አለማወት ለሁለቱም ፆታዎች መሳሳትና መክሰር ምክንያት ሲሆን ይስተዋላል ወንዶች ልክ በሴቶች ሲማረኩ የሚስማቸውን ዓይነት ስሜት ሴቶችም ይሰማቸዋል የሜል የተሳሳተ ግምት ይዘው ትክክል ባልሀሆነ አቅጣጫ ሴቶችን ለመማረክ ሙከራ ያደርጋሉ ይህም ሳይሳካላቸው ሲቀር ሴቶቹን ይራገማሉ ሴቶች በበኩላቸው ወንዶች ለውጪያዊ እንጂ ለውስጣዊ ውበት ቦታ የማይሰጡ ቁእንስሶች ናቸው እያሉ ይኮንናሉ ነገር ግን ከላይ እንደተገለፀው ወንዶችን የሚማርካቸው የሴቶች ብቃትና ሴቶችን የሚማርካቸው የወንዶች ብቃት የተለያዩ ነገሮች ናቸው የሚማርኳቸው ብቃቶችና ሁኔታዎች በተፈጥር የተለያዩ ናቸው ወንዶች በውበት ስለተማረኩ ብቻ ሴቶች ለውጪያዊ እንጂ ለውስጣዊ ውበት ቦታ የማይሰጡ እንስሶች ናቸው ብለው ወንዶችን ይኮንናሉ ነገር ግን ለምን ራባቸው ለምን ደከማቸው አንደማለት ነው ምክንያቱም የሴቶችን ጡበት አይቶ መማረክ የወንዶች ተፈጥሯዊ ስሜት ነውና ነው ሴቶችን የሚማርካቸው የወንዶች ባህርይና ብቃት አንዲሁም ወንዶችን የሚማርከውን የሴቶች ውበት በዝርዝር አንመልከት ወንዶች የሚማርካቸው ምንድነው። ባለፉት ሜሊዮን ዓመታት በሰው ልጅ የአናፍርና የአስተሳሰብ ህይወት ላይ ብዙ ለውጦች ተከስተዋል ምንም እንኳን የሰዎች አስተሳሰብ ፍላጎት ምኞት ስሜት ራዕይ ህልም ከጊዜ ወደ ጊዜ ቢለዋወጥም ወንዶች በሴቶች የሚማረኩበት ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ መስረታዊ ስሜት ግን አልተለወጠም የድር የዋሻ ዘመን ወንዶች በሴቶች ውበት ይማረኩ ይንበረከኩ ነበር የክሁኑ ዘመን ጠንዶችም በተመሳሳይ ሁኔታ ለሴቶች ውበት ይከንፋሉ ጥንትም አሁንም የጠንዶች የመማረክ ስሜት ፈጥኖ ምላሸ የሚሰጠጡ ለሚያዩት ውጪያዊ ውበት ነው ውጪያዊ ውበት የሚለው ለእያንዳንዱ ወንድ የተለያየ ቅርዕ ምስልና ትርጉም ሊኖረው ቢችልም በአጠቃላይ ግን ወንዶች ብተፈጥሮ የተቀረዕነው በማየት ለመማረክ ነው ሠ የ ዳ በዚሀም ከሴቶች ብዙ የስድብና የትችት ናዳዎች ይሰነዘራሉ ወንዶች ብስለትና ጥልቀት ስለሌላቸው ከውጪያዊ ውበት አልፈው ሌሎች ብቃቶቻችንን መመልከት አይችሉም በማለት ሴቶች ያማርራሉ ሳይንቲስቶችና ተመራማሪዎች ደግሞ የወንዶች ለውጪያዊ ውበት መማረክ ተፈጥሯዊ ግዳጅ እንጂ ምርጫ አይደለም ይላሉ የወንዶች መሰረታዊ የመማረክ ሳይንስምሆነ ተፈጥር በሴት ልጀ ውጪያዊ ውበት ላይ በማየት ላይ የተመሰረተ መሆኑ እንዳለ ሆኖ አንዳንድ ጊዜአመጣሽ ነገሮች በወንዶች የመማረክ ስሜት ላይ ተዕዕና አልፈጠሩም ማለት ግን አይቻልም ስለሆነም ወንዶች በቅድሚያ የሚማረኩት በሴት ልጅ ውጪያዊ ውበት በማየት ሲሆን በመቀጠል በአነጋገር ሰዛ በአስተሳሰብ ደረጃ በታማኝነት በችሉታ በአለባበስ ውበትና በስኬት በመሳሰሱ ብታቶች ሊማረኩ ይትላለ እላ ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ ሴቶች የሚማርካቸው ምንድነው። ለአፍታ ወደ የዋሻጦ ዘመን ጥንታዊ የሴትና የወጦንድ የመዋደድ ታሪክ መለስ አንበል የዚያን ጊዜ ሴቶች በድፍረት ጫካ ገብተው ከአውሬ ጋር ተፋልመው የሚጠበስ ሥጋ ይዘው በጀግንነት በሚመለሱ ወንዶች ይማረኩ ነበር ድፍረት ከአውሬ ጋር መፋለም ለቤተሰብ ሥጋ ይዞ በጀግንነት መመለስ እነዚህ ብታቶች የዚያን ዘመን ሴቶችን ስሜት ከፍና ዝቅ በማድረግ በፍቅር እንዲወድቁ ያደርጉ ነበር በመሆኑም ብ የዚያ ዘመን ወንዶች ሴቶችን ለመማረክ ጦራቸውን ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ እያሾሉ በድፍረት ጫካ ገብተው ከአ ነበር ተሳክቶላቸው አውራውን አሸንፈው አንበሳ ገዳይ» ተብለጡ የጆሮ ጌጥ የሚያንጠለጥሉ ወንዶች የቆንጆ ሴቶች ቁንጆ ሙቀት ውሬ ጋር ለመፋለም ይገደዲ ይጠብቃቸው ነበር ቀጥለው የተቀመጡ ሁሰት ምሳሌዎችን ልብ ብላችሁ አንብቡ ምሳሌ አንድ አንድ መልከ መልካም ወንድ በመልከ መልካምነቱ ተማምና መንደሩ ውስጥ ይንጎማለላል ምሳሴ ሁለት አንድ ወንድ በድፍረት ጫካ ገብቶ ለበርካታ ቀናት ይጠፋል በመጥፋቱም ሞተ አልሞተም በሚል የመንደሩ በሙሉ የመነጋገሪያ ርእስ ይሆናል ልጆች አዋቂዎች አዛውንቶችና አሮጊቶች የአርሱን መምጣት አሊያም ዜናእረፍት በጉጉት ይጠባበቃሉ ከበርካታ ቀናት በኋሳ ሁሱም ተስፋ በቆረጠበት ጊዜ ግን ድንገት ብቅ ይላል ትልቅ አውሬ ገድሉ እየፎከረ ሲመጣ ሴቶች በአልልታ ይቀበሉታል ልጆች በጭብጨባ ከሳይ በተጠቀሱት ሁለት ምሳሌዎች ውስጥ ካሉት ሁለት ወንዶች የጩዓፀሥታሓ ህ ዶች የመንደሩን ቀን። ይቱን እ ርኢ ማን የመማረክ ስሜት ዓሥ ዞን እ ዳልቀየረ ሁሉ አሁንሃ መሰረታዊ ኮኦኾችትች ሆሀወጦ አልተተየረዞ ማረኩበት መሰረታዊ ስሜትም ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ ወንዶች አሁንም በውጪያዊ ጡበት በምርጫቸጡ ሳይሆን ጠንዶቹ በሚፈ ይገደዳሉ ይማረካሉ ሴቶችም ጥሩባቸው ስሜት ለመማረክ ነገር ግን ዘመን በተለዋወጠ ቁጥር ወንዶችን የሚማርኩ የሴቶች ጡጪያዊ ውበቶች ላይ ለውጦች ተስተውለዋል ሴቶችን የሚማርከው የጠንዶች ብቃትም በቁጥር ጨምሯል ሴቶች የሚማረኩበት የወንዶች ብቃት ቁጥር ለእኛ ለወንዶች ሲሳይ ብቻ ሳይሆን ትልቅ ዕድልም ነውጡ በቀዳሚነት እንዲማረኩ የሚያደርጋቸው ተፈ ውጪያዊ ውበት መሆነ ለሴቶች ችግር መብዛቱ ወንዶት ጥራዊ ስሜት የሴቶች ነው በተለይ ደግሞ ውጪያዊ ውበት ያልታደሉ ሴቶች ወንዶችን ለመማረክ ብዙ ጥረትና ድካም ይጠይቃታቸዋል ነገር ግን ሴቶች በወንዶች ልዩ ልዩ የስብዕና ብቃቶች የሚማረኩ የመሆናቸው አውነታ ለጦንድ ልጅ መልካም ዜና ነው ምክንያቱም አንድ ወንድ ሴቶችን መማረክ ከሚያስችሉ በርካታ ብቃቶች መካከል የተወሰነት ይኖሩታል ምንም ባይናረው እንኣን በለምምድና በፅጡቀት ሊያዳብራቸጡ ይትላል ሴቶችን የሚማርኩ የወንድ ስብዕናዎችና ዋና ዋና ብቃቶች ሀ አቅራቢ እና ጠባቂ ልክ በዋሻው ዘመን እንደነበረው ሁሉ በአሁኑ ዘመንም የበለጠ ማቅረብና መጠበቅ የሚችል ወንድ የበለጠ መማረክና ማንበርከክ ይችላል ሴቶች በሃብታሞች በዝነኞችና በባለስልጣናኙ የሚማረኩት ለምን ይመስልፃሃል። ይህ ማለት ደግሞ ተሰሚነትና ኢኮኖሚየቁ አቅም አላቸው ማለት ነው ተሰሚነትና ኢኮኖሚያዊ አትም ሲመነዘሩ ደግሞ አቅራቢነትና ጠባቂነት ይሆናሉ በዚያ ላይ የዝነኞች ኑር ከአብዛኛው ህዝብ ለየትና ደልቀቅ ያለ ሁኒ ይኖረዋል ዝና የሚያስገኛቸው የልዩ ልዩ ጥቅማ ጥትሞት ባለቤት የሆኑ ዝነኛ ወንዶች ሴቶችን የመማረክ ዕድላቸጡ ከፍተኛ ነው በእነቪህ እውነታዎች ዝነኛ ወንዶች የብዙ ሴቶች ዓይን ያርፍባቸዋል ሴቶች ለዝና እንዲማረኩ የሚያደር ጋቸጡ ዋናው ነጥብ የሚወለደውም እቪህ ላይ ነው ሴቶች በብኩ ሴቶች በሚፈለጉ ወንዶች ይማረካሉ በብዙ ሴቶች የሚፈለጉ ወንዶችን የግላቸው ማድረግ ይፈልጋለ ዝና ሙዚቃና ፊልምን በመሳሰሉ የጥበብ ሥራዎች አይገደብም በማንኛውም ዓይነት ሥራ ስሙጥር መሆን ማለት ነው ሴቶች ፈገግ የሚሉለት ወንድ የበለጠ ብዙ ሴቶችን የመማረክ ዕድል እንዳለው ጥናቶች አረጋግጠዋል ሴቶች ፈገግ የሚሉለት ወንድ እንደዚህ ዓይነት ፅድል ካለው ብዙ አድናቂዎች ያሉት ዝነኛ ወንድ ምን ያህል ማራኪ ሊሆን እንደሚችል መገመት ይቻላል ሠ ዕውቀት ከሁን ዕውቀት ዐወደ ገንከብና ወዴ ዝና የሚመነዘርበት ት እከየ ከን ለሴ አንንናለን ዯን ብና ዝና ሴቶችን የሚማርኩ ብታቶች እንደሆኑ ከላይ አይተናል ዕውቀት ለብቻው ወደ ገንዘብና ጠደ ዝና ሳይመነዘርም ግን የመማሪክ ኃይል አለውጡ ብዙ ሰዎች በተሰበሰቡበት ቦታ አንድ ርዕሰ ጉዳይ ተነስቶ ሀሆሉም ግፈ በመጋባት ሲ ቁለጨለጭ አንተ በዕጡቀት የታ ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ በቂና አሳማኝ ማብራሪያ ከሰጠህ ሴት ጓደኛህ በኩራት እጅህ አሊያም ወገብህን ጭምት ታደርግፃለች በቂ ዕውቀት ሲሃርህ የሰከነና ያገናዘበ ውሳኔ መወሰን ትትላለህ በዚህ ሁሉ ድምር ደግሞ ሴቶች ስኬታማ ህይወት ሊኖርህ እንደሚችል መተንበይ ይችላሉ ዕውቀት አስተዋይነት ስኬት ማራኪ ብቃቶች ናቸው። አዲያም ጋብቻችሁን የፈፀማችሁበት አምስተኛ ዓመት ነው ብቻ ልታስታውሰው ወይም ልትነቀሰጡ የሚገባህ ለሁለታችሁ ተልቅ ትርጉም ያለው ዕለት መሆኑን ነጤ ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ ላናግርህ እፈልጋለሁ ከጓደኞችህ ጋር ሰብሰብ ብላችሁ በመጫወት ላይ እያላችሁ ሊሆን ይችላል ወይም በስልክም ሊሆን ይችላል ላናግርህ እፈልጋለሁ ስትልህ የፍቅር ወሬ ከጠበቅክ በጣም ተሳስተሃል ላናግርህ እፈልጋለሁ ማለት ምናልባትም አንዲት ሴት ሁለት የአማርኛ ቃላት ተጠቅማ የምትሰራው እጅግ በጣም አደገኛው ፃረግ ሳይሆን አይቀርም ስለዚህ ያደረግከውን ነገር አስብና ለትልቅ ስብሰባ ጭቅጭቅ ጠይም ክርክር ተዘጋጅ ምክንያቱም ባልተጠበቀ ሰዓትና ሁኔታ እነዚህን አስፈሪ ቃላት ከተጠቀመች ፈታኝ ጊዜ ይጠብቅሃልና ለጥንቃቄ እንዲመችህ ከባድና አደገኛ ቃላትና ሃረጎችን ብቻ ዘረዘርኩ እንጂ ሴቶች ፍቅራቸው መልካም ስሜታቸውና ፍላጎታቸውን ለመግለዕም ቀጥተኛ ያልሆኑ ቃላትና ሃረጎች ይጠቀማሉ ልክ እንደ ውይ በረደኝ ዓይነት ስለዚሀ ሴቶች የሚናገሩትን እንዲሁ እንደወረደ ሰምተህ ከመተርጎምና ፈጣን ምላሽ ከመስጠት ይልቅ በደንብ አድምጠህ ሰመረዳትና ሰምና ወርቁ ለመለየት ሞክር መመዱጹጡናርክዘ ልሽር ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ አልፋ ወንድ ምን ዓይነት ወንድ ነው። የአልፋ ወንድ ብቃቶች ዬ ፃብትና ፍቅር ለጠንካራ ስው ያደላሉ ኦቪድ ልፋ ወንድ ሁሉም ወንዶች መሆን የሚመኙትና ረ ል ለደርሰብት የሚፈልጉት የወንዶች ከፍተኛ ደረጃ ነው አልፋ ወንድ መሆን የወንዶች ትልቁ የስኬት ምዕራና ነውአልፋ ወነድነት ሴቶችን በቀላሉ የመማረክ ጉዳይ ብቻ አስይደለም አልፋ ወንድነት ከዚያም በላይ ርቀትና ጥልቀት ያለው የወንድ ልጅ የህይወት የዕውቀት የስኬት የጥካሬ የብስለት የዓልስናና የስብዕና ምጥቀት ነው ሁሉም ወንድ አልፋ ሊያደርገው የሚችል እርሾ በውስጡ ይዞ ስለሚወለድ ወንድ በሙሉ አልፋ የመሆን ዕድል አለው ነገር ግን እርሾውን ተጠቅመው ራሳቸውን ወደ አልፋ ደረጃ የሚያሳድጉት ጥቂቶቹ ናቸው አብዛኞቹ ወንዶች ዕድሉ የሌላቸውያልነበራቸው ይመስል ዕጣ ከ ጭቫዛ ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ ርበበፎዐ ከሃ ር በባ ርቋበበፎ ኢጨጨኢ ሙጩ ናጠ ቁ በጠ። በህይወት የመኖሩ ትርጉም እርሷን ማፍቀር እስኪመስል ድረስ በውኑም በህልሙም የሚያስበው እርሷን ነው ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ ልክ የሚተነፍሰውን አየር ያሀል ታስፈልገዋሰች ካላት አየር ያጥረዋል ለቆንጆዋ ልጅ ያለውን ጥልኑ ፍቅር መንደሩ ሁሉ ያውተዋል ነገር ግን የአርሱ በፍቅራ መክነኣና መንገብገብ ያን ያህል የመንደሩ ሰዎችን ሊያነጋገር አልቻለሦዖ ምክንያቱም በቆንጆዋ ፍቅር የተ ዝረከከው የመ ገርት ወንድ እርሱ ብቻ አልነበረም የመንደሩ ወንዶች ያገቡም ጭምር ጠዋት ጠዋት ፀፃይ እሞቃለሁ በሚል ስበብ ቆንጆዋ ወደ ሥራ ስትሄድ ለማየት የመንደሩ ዋና መንገድ ላይ ይኮሰኮላሱ ከ አብዛኛቹ ልክ በህልማቸው እንዳዩት እንድትስቅላቸው ለይታ እንድታናግራቸው እንድታቅፋቸው እንድትስማቸው ይመኛሉ በህልማቸው የተመለከቱትና በዕውን የሚሆነውን ለማዛመድ ዘ ርከበፎዩ ለማድረግ ተስፋ አድርገው በርጨማቸውን ደጅ አውጥተውቦርጫሞቹቦርጫቸውን ዘርግፈው ቁጭ ብለው ይጠባበቃሉ ህ ኣ የፀጋዬ እሸቱ ዘፈን ለእርሷ የተከፈነ በሚመስል ሁኔታ የመንደሩ ቆንጆ ሰበርሰካ እያለች የመንደሩን መንገድ ትሞላዋለቹ የመንደሩ ወንዶች አፋቸውን ከፍተው አንዳንዶቹ ለሃጫቸዑን እያዝረከረኩ በጎመጁ ዓይኖቻቸው ይሸኙዋታ ማሌ በሚስቶቻቸው ድንገተኛ ጥፊ ተነቃቅተው ወደ ቤ የዚህ ታሪክ ዋና ገፀ ባህርይ የሆነው ዓመታት ካለፉ በኋሳ አንድ ቀን እንደበዉጃ ምሽት ው ስትገባ በዓይናቻቸው አቀባበል አድርገውላት በህለማቸውከ ጋር ጥሩ ጊዜ ለማሳሰፍ ሰመኝታ ወደየቤታቸው ሲገቡ አስደን ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ ነገር ገጠማቸው ለቆንጆዋ ልጅ ስርግ የተጠሩበትን የጥሪ ካርድ አገኙ ባለትዳሮቹ ሚስቶቻቸው የጥሪ ካርዱን በደስታ ሲሰጧቸው ለመደንገጥና ለመናደድ ዕድል አላገኙም የታሪካችን ዋና ገፀ ባህርይ የሆነው አፍቃሪ ግን ከመደንገጥና ከመናደድ አልፎ ራሱን የማጥፋት መከራ አደረገ በረኪና ጠጥቶ ሆስፒታል ተወሰደ ለሰዓታትም ቢሆን ከቆንጆዋ ልጅ ስርግ ጋር የመንደሩ የወሬ ርዕስ ለመሆን ዕድል አገኘ ሆስፒታል ገብቶ ህክምና ከተደረገለት በኋላ ድኖ ወጠደ ቤቱ ተመለሰ ልጅቷን አይደለም ለማግባት ለማነጋገር ያልታደለው ይህ ልጅ ቢያንስ በህይወት ቀይቶ ሰርጓ ላይ ለመገኘት ቻለ የቆንጆዋ ልጅ ሰርግ ለመንደሩ ወንዶች ሁሉ አጓጊ ነበር ሁሉም አርሷን የሚያገባውን ደፋር መልከ መልካምና ዕድለኛ ወንድ ለማየት ሰፍ አሉ የሰርጉ ቀን ደርሶ ሙሽራው ሙሽሪትን የመንደሯን ቆንጆን ለመውሰድ ሲመጣ የመንደሩ ወንዶች ሁሉ እርሱን ለማየት ተሰባበሩ ሙሽራው ከመኪናው ሲወጣ ከጠበቁተ ፍፁም የተለየ ነው እነርሱ እንደጠበቁት ረዥም መልከ መልካም ሞዴል መሳይ አይደለም ይሄን ያህል የተለየ ማራኪ መልክ የሌለው አጭር ስው ነበር ሁሉም በመገረም በጣም ፃብፓም መሆን አለበት አሉ ለራሳቸው ቀጥለውም የኩባንያዎቹን ብዛትና የዛብቱን መጠን ለማወቅ በአካባቢያቸው የነበሩ ሰዎችን ጠያየቁ ነገር ግን ሙሽራው እንደገመቱት ባለሃብት ሳይሆን በአንድ የግል ባንክ ተቀጥሮ የሚስራ ወጣት ነው ሁሉም ተቆሕ ተናደዱ አበዱ የታሪካችን ዋናው ገፀ ባህርይ በሁኔታው ከተቆጩትና ካቕባዱት መፃል አንዱና ግንባር ቀደሙ ነው ቆንጆዋ ልጅ ልትፋታ ትችላለች በሚል ሁለት ዓመት ከጠበቀ በኋላ ተስፋ ቀረጠ ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ በመሆኑም እስከነ መልበሯ እንኳ ልብ ብሏት የማያውቅ ዕፍ የመንደሩ ልኞ ሰለፍቅር ስትጠይቀው ጥያቄዋ ው ዘሎ አዝት እናም ፍቅር አልባ ሀይወት በመምራት ላሳይ ይገኛል ይህ ታሪክ የአንድ መንደር ወንዶች ብቻ ሳይሆን የብዙ የዓለማችን ዐንዶች እውነተኛ ታሪክ ነው የታሪካችን የና ዝ ባህሪና አጃቢዎቹ የመንደሩ ወንዶች የሌላቸቡ ቆንጆዋን ል ያገባው የባንክ ተቀጣሪው ወጣት ያለው ነገር ምንድነው። ዘና ብለህ ስትጫወት ግን ብል ስልክ እንቀያየርና እንደዋወል ልትባልም ትትላለህ ስስዎች አስተያየትና ትችት ቦታ አትስጥ ስዎች እንዲህ ቢሉኝስ ሴቶቹ ሙድ ቢይዙብኝስ ለጧሚሉ አስተሳስቦች ቦታ አትስጥ ሰዎች የራሳቸውን ሀይወት በመኖር ቢዚ ናቸው ስላንተ ጥቃቅን እንቅስቃሴዎችና ድርጊቶች እየተከታተሰ አስተያየትና ትችት ለመስጠት ጊዜ ያለው የለምቢኖር እንኳን ልትኮራበት እንጂ ልታፍርበት አይገባም ምክንያቱም ሰዎች ብዙ ነገሮችን ወደ ጎን አድርገው ስላንተ የሚነጋገሩ ከሆነ አንተ ትኩረት የምትስብና በሰዎች ህይወት ውስጥ ቦታ የምትሻማ የሆነ የሚያስቀና ነገር ያለህ ስው ነህ ማለት ነው አድማጭ ይፈለጋል ይህቺ ነጥብ ለዓይናፋር ወንዶች መልካም ዜና ነች ብዙ ጊ ዓይናፋር ወንዶች የሚፈሩት ሴቶችን ቀርቦ ለማናገር ነው ብዙ ሴቶች ደግሞ የሚመኙት ከለፍላፊ ይልቅ የሚያዳምጥ ወንድን ነው ስለዚህ ጥሩ አድማጭ በመሆን ብቻ የሴቶችን ቀልብ መማረክ ይቻላል ጥሩ ጥያቂ ጠይቀህ ተመቻችተህ አዳምጥ ጥያቄህ ከተመ በኒላ ደግሞ ሌላ ጥያቄ አስከትል በዚህ መንገድ ብቻ በሴቶች ዘንድ ተፈላጌ መሆን ትችላለህ ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ ተመ መመመ መመ ኗ ሳታማርጥ ቅረብ አነጋግር ሁሉም ነገር ልምድ ያስፈልገዋል ጨዋታ መጀመር የሚችሉ ጓደኞችህን ለደቂቃ ያህል በህለ«ህ መለስ ብለህ ገምግማቸው እነዚያ ጓደኞችህ ከሴቶች ጋር ብቻ ሳይሆን ካገኙት ሰው ጋር ቀርበው ጨዋታ የመጀመር ችሎታና ብቃት አላቸው ከህፃን ከትልቅ ከወንድ ከሴት ከተማሪ ከሰራተኛ ክአስተናጋጅ ከአስተማሪ ክፍል ውስጥ ሊፍጥተ ውስጥ ታክሲ ውስጥ አውቶብስ ውስጥ መንገድ ሳይ በማንኛውም ቦታ ከማንኛውም ሰው ጋር በየትኛውም ሥፍራ ታ ካለህ ከሴቶች ጋር በቀላሉ ሴቶች ጋር ቀርበው አውሮፕላን ላይ ጨዋታ የመጀመር ችሉታ አዳብር ከማንኛውም ሰው ጋር የመጫወት ችሉ የማውራት ድፍረትም ይናርሃል አትፍራ ቦክሰኞች ለመቧቀ እንዳለ በማመን ነው ነገር የለም አንተም አንዲት ሴትን ቀርበህ ስታናግር ልጅቷ ፍላጎት ሊኖራትም ላይኖራትም ይችላል የሚል ግምት ይዘህ መሆን አለበት እዚህ ላይ ግን ወደ ሪንግ የሚገቡ ቦክሰኞችንና ወደ ጦርነት አውድማ የሚገቡ ወታደሮችን አስባቸው ከአካል መጉደል እስከ ሀይወት ማጣት ሊያጋጥማቸው ይችትላል አንተ ግን ምንም ዓይነት አካላዊ ጉዳት አያጋጥምህም ሳላጎት ካላት ታናግርፃለች ስልክ ቁጥር ትሰጥሃለት ፍላጎት ከሌላት ደግሞ ዘግታህ ትፄዳለች በቃ ስለዚህ አትፍራ ሴት ልጅ ለማናገር ስታስብ ሊፈጠሩ የሚችሉ ጥቃቅን ነገሮችን በአጉሊ መነፅር እያየህ ራስሀን አታስጨንቅ ትኩረትህን በሦናግዓራት ሴት ውበትና ለዛ ላይ አድርግ ስ ወደ ሪንግ ሲገቡ የማሸነፍና የመሸነዓና ዕድል ህይወት ላይ ፐርሰንት የሚባል ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ ዚ ሴቶች በሚያዘወትሩበት ስፍራ ተከሰት ዓይናፋርነት የሚመጣበት አንዱ መንገድ ከሰዎች በሚያገናኙ የተለያዩ ማሀበራዊ ሀይወቶች ሳይ አሰመሳተና ነኩ ስለዚሀ ሴቶች በሚያዘወትሩባቸው እንደ ጂም ትምህርት ቢተ የበጎ ፈቃድ ክበቦችና ማህበራት በመሳተፍ ከሴቶች ጋር ተቀራር የመነጋገር ልምድህን አዳብር በእንደዚህ ዓይነት ቦታዎፖሃ ከተለያዩ ሴቶች ጋር የመቀራረብና የማውራት ችሉታህን ካሻዛለክ ከብዙ ሴቶች መፃል በተለየ ሁኔታ የምትማርክህን ሴት ማና በፍፁም ከይከብደህም። ይለ ር ርበበፎዐ ከሃ ር በባ ርቋበበፎ ተ የ ኣህያ ስሶ የ ነ ብ ጸሥ ፎ ሃለ ና ሀነ ሃ የ ዘን ይ ፍቅር ገደብ የሚባል ነገር አያውቅም አይቀበልም መስናክልና አጥር ዘሉሎ ግንብ ደርምሶ መድረስ ያለበት ቦታ ላይ ይደርሳዶ ዓ ርበበፎዐ ከሃ ር በባ ርቋበበፎ የፍቅር ኬሜስትሪ ር ፍቅር ካለህ ሁሉም ነገር አለህ ፍቅር ከሌለህ ግን የፈለገው ነገር ቢኖርህም ምንም የለህም ዓ ጄምስ ኤም ቤሪ ፍቅር ኬሚስትሪ በሴትና በወንድ መሃል የሚፈጠር ልዩ የመሳሳብ ስሜት ነው ብዙ ሰዎች የፍቅር ኬሚስትሪን ኮከባችን ገጥሟል ልክ እንደተገናኘን ክሊክ አደረግን ልክ ሳያት ተሰምቶኝ የማያውቅ ስሜት ተሰማኝ ልክ ሳየው ልቤ ዝሽለለ ድምፁን ሳልሰማ መዋል አልችልም አይኗን ሳላየው ማደር አልችልም በሚሉና በመሳሰሉ ጥልቅ ስሜቶችና ከፍተኛ ፍላጎቶች ሲገልፁት የምንሰማው በሁለት ሰዎች መካከል የሚጫር የፍቅር ግንኙነት ነው የፍቅር ኬሚስትሪ ሲተነተን የፍቅር ኬሜስትሪ በሁለት ሰዎች መካከል ከፍተኛ በሆነ የስሜት የአካልና የአስተሳሰብ መሳሳብ የሚፈጥረው የተጋጋለ የፍር ስሜት ነው የፍቅር ኬሚስትሪ በሴትና በወንድ መካከል ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ መክ መመመ የሚፈጠር አካላዊ ስሜታዊ አስተሳሰባዊና መንፈሳዊ ጥምረ ነው የመዋደድ አብሮ የመሆን ጥልቅ ፍላጎትና ለወሲብ መፈላለግ በሚሉ ሦስት ጥምር ስሜቶችም ይገለነል በሌላ መልኩ ደግሞ በእንደነ ምግብና መጠጥ የመሳሰሉ ነገርት ሱስ እንድንያዝ የሚያደርጉን ኒውሮርኬሚካልስ የሚባሉት ጭንቅላታችን ውስጥ የሚገኙ ኬሚካሎች ከሚማርከን ሰው ጋር ለመገናኘትና ተገናኝተንም አብሮ የመሆን የማውራት የመሳቅና ወሲብ የማድረግ ሱስ እንዲይዘን ያደርጋሉ ስለሆነም በከፍተኛ የስሜት የአካል የአስተሳስብና የመንፈስ መሳሳብ የተሳሰሩ ወይም ደግሞ በአጭሩ ኮከባቸው የገጠመና የፍቅር ኬሚስትሪ ውስጥ ናቸው የምንላቸው ጥንዶች ሁሌም ለመገናኘትና ተገናኝተውም በሚችሉት መንገድ ሁሉ ፍቅራቸውን ለመግለዕ አስገራሚ ጉልበት አላቸው ለተመልካችና ለሰሚ በሚያስገርም ሁኔታ ሁሌም ለመገናኘት ጊዜና ቦታ ያመቻቻሉ ከጭንቅላታችን የሚመነጩት ዶፓሚን እና ኦክሲቶሲን የሚባሉት ኬሚካሎች ስራቸው በተለያዩ ስሜቶችና እንቅስቃሴዎች ጥሩ ስሜት እንዲሰማን ማድረግ ነው በመሆኑም እነዚህ ኬሚካሎች ከምንም ነገር የበለጠ ከፍተኛ የፍቅር ኬሚስትሪ ከፈጠረብን ሰው ጋር እየተገናኘን እንድንደሰት ጥሩ ጊዜ እንድናሳልፍ ይገፋፉናል በመሆኑም ዓይኗኽ ሳላይ ድምሏን ሳልሰማ አልውልም አላድርም በሚል የጦደነውን ስው ለማግኘት እንሰባበራለን ከፍተኛ ጥረት እናደርጋለን የፍቅር ኬሚስትሪ ዋና መለያው ስዎች ያለ ምንም መጠናናትና ያለ ማሰላሰል እንዲሁ በጭፍን ዥው ብለው የሚዘፈቁበት የፍቅር ዓይነት ነው የዚህ ዓይነት ፍቅር የሚይዛቸው ሰዎች ድንገት ከፍተኛ የመዋደድ ስሜትና ወሲብ የማድረግ ጥልቅ ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ ጨፎፎፎጩጨኤፎጨኤ ፍላጎት ስለሜያጣድፋቸው አርስ በርስ ለመተዋጠቅና ለመጠናናት ጊዜ ላይወስዱ ላይታገሱ ይትላሉ በፍቅር ኬሚስትሪ የመያዝ ምልክቶች አንድ ሰው ከሌላ ሰው ጋር ኮከቡ ሲገጣጠም የፍቅር ኬሚስትሪ ውስጥ ሲገባ የፍቅር ኬሚስትሪ ውስጥ መሆኑን የሚገልፅባቸው አካላዊ አስተሳሰባዊና ስሜታዊ ምልክቶች አሉ ሀ አክንድ ሰው ወሲብ ለማድረግ ሲፈልግ ከሚሰማው ስሜት ባልተናነሰ ሁኔታ ያንን ሰው የማየት የመስማት የማሽተት የመዳሰስ ፍላጎቱ ጣሪያ ላይ ይወጣል ለ የወደደውን ሰው የሚያገኝበት ሰዓት ሲደርስ ትንፋሽ ቁርጥ ቁርጥ የማለትና ጉልበት የመክዳት ስሜት ያጋጥመዋል ሐ የተዋዳዱት ሰዎች ሲገናኙ ቆዳቸው የማተኮስ ፊታቸውጡ የመቀያየርና የመቅላት ሁኔታ ይኖረዋል መ የወደዱትን ሰው በማግኘት ሱስ ይያዛሉ ሰ አንዱ የጀመረውን አረፍተ ነገር ሌላው የመጨረስ እንዲሁም አንድ ላይ አንድን ወሬ አሊያም ፃላብ እኩል የመጀመር አጋጣሚዎች ይከሰታሉ ረ ያለ በቂ ምክንያት መሳቅና መሳሳቅ እንዲሁም የወደዱትን ሰው እያሰቡ ፈገግ ማለት የፍቅር ኬሚስትሪ ውስጥ የገቡ ሰዎች ሊያሳዩዋቸው የሚችሉ ምልክቶች ናቸው የፍቅር ኬሚስትሪ የሚፈጠረው እንዴት ነው። በፍቅር ግንኙነት ዙሪያ የተለያዩ ጥናቶችን በማድረግ የሚታወቁት ፕሮፌለር ኬሊ ካምቤል በዚህ ጉዳይ ላይ ያደረጉት ጥናት እንደሚያሳየው ብዙ ጊዜ የፍቅር ኬሚስትሪ ሊከሰት ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ የሚችለው ትሁት ግልዕና ተግባቢ በሆኑ ሰዎች መካከል ነጦ ትሁት ግልዕና ተግባቢ የሆነ ሰዎች ራሳቸውን የመግለዕና ሌሉጉተን የመረዳት ችሉታና ግልፅነት ስላላቸው ቶሉ በመግባባተ ወደ ነር ኬሚስትሪ ጠደሚያደርሰው ፈጣን ባቡር የመሳፈር ዕድል አላቸጡ እነዚህ ሰዎች ከሌሎች በተሻለ ሁኔታ በፍቅር ኬሚስትሪ ባቡር ላይ ተሳፍረው ጣፋጭ ዕብደት በሆነው የፍቅር ዓለም ውስጥ የመንሳፈፍ ፅድል የሚያገኙት በራሳቸው ምቾት የሚሰማቸው ዘና ያሉ በራስ የመተማመን ስሜት ያላቸውና ግልፅ በመሆናቸው ሲሆን ይህም ተመሳሳይ ባህሪና ብቃት ያላቸውን ሰዎች የመማረክ ከጋጣሚ ስለሚፈጥርላቸው ነው ድብቅና ተግባቢ ያልሆኑ ሰዎች ትክክለኛ ስብዕናቸውና ብቃቶቻቸው በሌሎች ሰዎች እንዲታዩላቸው ስለማያደርጉ በስሜት በአካል በአስተሳስብና በመንፈስ አጣድፈው የመማረክ ዕድል ላይገጥማቸው እንደሚችል የፕሮፌሰር ኬሊ ካምቤል ጥናት አመልክቷል የፍቅር ኬሚስትሪ አዎንታዊና አሉታዊ ገፅታዎች ኬሚስትሪው ጥንዶችን በፍቅር አሳብዶ ወጠደ ሌላ የፍቅር ዓለም የሚያስጦነጭፍ ሲሆን ዘላቂነቱ አስተማማኝ አይሆንም ምክንያቱም ጥንዶች አንዳቸው በአንዳቸው ፍቅር ስለሚታወሩ ፍቅራቸውን ዘላቂ ሊያደርጉ የሚችሉ ነገርችን ረጋ ብለው ማየት አይችሉም ፍቅር አውር ነው የሚለው አባባል የመጣውም ከዚሀ ከኬሚስትሪው ነው በተለይ ደግሞ የፍቅር ኬሚስትሪጤ የተፈጠረው በአካላዊና ስሜታዊ መሳሳብ ወሲባዊ ፍላጎት ብቻ ከሆነ ፍቅሩ የተወሰነ ጊዜ አብዶ ሊከስም ይችላል ኬሚስትሪው በአካልና በስሜት መሳሳብ ብቻ ሳይገደብ ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ በአስተሳሰብና በመንፈስ ጭምር የተፈጠረ ከሆነ እውነተኛና ዘላቂ ስለዚህ የፍቅር ኬሚስትሪው በምንም ይሁን በምን ሲፈጠር በዕብደት ጋልቦ የፍቅር ግንኙነቱን ዕድሜ በአጭር ከመቅጨት ይልቅ ረጋ ብሉ ለዘላቂነቱ አስፈላጊ የሆኑ ቅመሞችን መጨመር ወሳኝ ነው በፍቅር ትኩሳት እየተገናኙ በወሲብ መቀዝቀዝ ብቻ ሳይሆን በመነጋገርና አብሮ የተለያዩ እንቅስቃሴዎች ውስጥ በመሳተፍ የበለጠ በአስተሳሰብም መጣመር ለፍቅር ኬሚስትሪው ቀጣይነት ወሳኝ ሚና አለው የፍቅር ኬሚስትሪ ጣፋጭ ዕብደት በመዕሃፉ መግቢያ ላይ ቃል በገባሁት መሰረት ለዚህ ሰፍቅር ኬሚስትሪ ርዕሳችን ምሳሌ የሚሆን አንድ የራሴ ታሪክ በስብሃት ገሔር አባባል እነሆ በረከት ብያለሁ ቴዲ ቴዎድሮስ ተሾመ ባይ ወይስ ቬጋስ ፊልሙን እኔ ደግሞ ሙሌ ፊልሜን ኤዲት ለማድረግ ወደ ሆሊዉድ ሉስ አንጀለስ በሄድንበት ገዜ ነበር በፍቅር ኬሚስትሪ የተመታሁት ሆሊዉድን መጎብኘት ሆሊዉድ ጋዜጣ ሳላይ መስራት ከጀመርኩበት ጊዜ ጀምር የተፈጠረና ሰበርካታ ዓመታት አብርኝ የቀየ ምኛቴ ነበር ከቴዲ ተሸመ ጋር ፊልም ኤዲት ለማድረግ ወደ ቦታው መሄዴ ደግሞ ምኞቴን ከእቅድ በላይ ማሳካት ነበር ቴዲ በጣም አዝናኝና አሪፍ ሰው ነው ከአሱ ጋር ከሆሊዉደ ሉስ አንጀለስ እስከ ላስ ቬጋስ መዝናናት እጅግ በጣም ደስ የሚል ስለነበር በኒዜው ሌላ ደስታ የማግኘት ምንም ዓይነት ምኛት አልነበረኝም አንድ ምሽት ግን ተጨማሪ ደስታ የሚለጥ አጋጣሚ ተፉጠ ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ ቴዲ አግብቼ የትዳርን ሀይ። ነያ ካልተያዘ በሚገርም ሁኔታ ሊዳፈን ይችላል ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ መገናኘት ቨበ ኔ እውነተኛ ፍቅር የሚገኘው ናፁም የሆነን ሰው በማፈላለግ ሳይሆን ፍፁም ያልሆነውን ር ሰው ፍዑም አድርጎ በመመልከት ነው ር ኣ ጄሰን ጆርዳን ንድ ወንድ አንዲት ሴት ላይ ፍላጎት አድርበት የበለጠ ሊቀርባት ሊያውቃት ፈልጎ በቀጠሮ ሲያገኛት በተመሳሳይ ሁኔታ እንዲት ሴት አንድ ወንድ ላይ ፍላጎት አድሮባት የበለጠ ለመቅረብ ለማወቅ በቀጠር ስታገኘው እንዲሁም የሚፈላለጉ ጥንዶች በደንብ ተቀራርበው እርስ በርሳቸው ለመተዋወት ተቀጣጥረው ሲገናኙ ልበ ይሉታል ሰዎቹ ከመጀመሪያ ቀጠሮ አልፈው ሁለተኛ ሦስተኛ አራተኛ ቀጠሮ እያሉ መገናኘታቸውን ሲቀጥሉ ደግሞ እያደረጉ ነው ይባላል ወደ ዝርዝር ትርጉሙና ይዘቱ ከመግባታችን በፊት አሀበ እና የሚሉትን ቃላት በአማርኛ እንተካቸው ኦነ የሚፈላለጉ ስዎች ለበለጠ ትውውቅና መግባባት ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ ተቀጣጥረው የሚገናኙትን ነገር ማለትም ሀበ የሚሉትን መገናኘት እንበለው መገናኘታቸው ሲቀጥሉና እያደነ ነው የሚለውን ደግሞ ይገናኛሉ አየተገናኙ ነው በሚለጤ እንውሰደው መገናኘት ይገናኛሉ ታገኘዋለች ያገኛታል የሚሉት ቃላት ፃሳቡን በደንብ ይገልፁታል ብዩ አምናለሁ መገናኘት ዐበፀ በኢትዮጵያ የመገናኘት በ ታሪክ ብዙ ክፍለ ዘመናትን ወደኋላ ሊወስደን የሚችል ጥንታዊ የሰው ልጅ ባህል ነው የአገራችንን የመገናኘት ታሪክ ስንመለከትም ምንም እንኳን እንደ አሁኑ በሁለት የሚፈላለጉ ሰዎች መልካም ፈቃድ ላይ የተመሰረተ ላይሆን ቢችልም ቅድመ ዓያቶቻችን በቤተሰብና በወዳጅ አማካይነት ቀጠሮ ተይዞላቸው እየተገናኙ ተግባብተው ተጋብተው ተዋልደው አዚህ ደርሰናል የአሁኑ ዘመናዊ የመገናኘት ባህሳችን ከድሮ በተሻለ ሁኔታ ላይ የሚገኝ ቢሆንም ሙሉ በሙሉ ግን ነፃ አልወጣም አሁንም ድረስ በዋና መዲናችን አዲስ አበባ ሳይቀር ስለ ዘመናዊ መገናኘት ያለው እውቀትና አስተሳሰብ በጣም ዝቅተኛ ነው መገናኘት ከ መተዋወቅ መቀራረብ የሚፈልጉ ሴትና ወንድ ተቀጣጥረው በማውራት ከተፈላለጉ ከተስማሙ ከተሳሳቡ በተደጋጋሚ በመገናኘት ወደ ፍቅረኝነት ሊያሳድጉት የሚችሉት ሂደት መሆኑና ካልተግባቡ ደግሞ በዛው በመጀመሪያው ቀጠሮ ሊቀጩት የሚችሉት ቀላል ነገር መሆኑ በቂ ግንዛቤ አለ ብሎ ማሰት አይቻልም ይልቁንም አንድ ወንድ የሚፈልጋትን ሴት እስኪያገኝ ድረስ ከተለያዩ ሴቶች ጋር መተዋወቁና መገናኘቱ እንደ ነውር ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ እንደ ብልግና ነው የሚታየው በቤተሰብ በከመድና በጓደኛ የሚመቻቸው ባህላዊው የመገናኘት ሂደት ላይ ችግር የለብኝም በሦስተኛ ወገን የተመቻቸው የመገናኘቱ ሂደት የመጨረሻ ውሳኔውን ለሚገናኙት ሴትና ወንድ መስጠት አለበት እንጂ አገናኙ ወገን ቤተሰብ ዘመድ ወዳጀ ውሳኔው ውስጥ መግባት የለበትም። ጥበብ ጥይት አታባክን ራስህን የተገለጠ መፅሃፍ አድርገህ አንደራለጉ እንዲያነቡህ አታደርግ በሆነ አጋጣሚ ጨዋታ ሲደመር አወቶማቱ አትተኩስ ስምህን ለማስተዋዐት ከዛም አልፎ ስለ ራህ ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ ነ ስመናገር አትቸኩል ስለ ራስህ ለመናገር ራስሀን ለማስተዋወቅ ባልተጣደናእክ ጥ ስላንተ የማወቅ ጉጉታቸው ከፍ ይላል ስምህን ሲጠይቁህ ብነ ንገራቸው ጥልቅ ወደሆነ ጨዋታ ሊገቡ ሲፈልጉ ይቅርታ አሁን መሄድ አለብኝምናልባት ሌላ ጊዜ እንገናኛለን በላቸጡ የማወቅ ፍላጎታቸው ሊያሳብዳቸው ይደርሳል ሚስጥራዊነ ጉገት ይፈጥራል ሁለቱም ሲደመሩ ደግሞ መማረክን ያስከትሳሉ ስስዚህ ራስህን ለማወቅ የሚያጓጓ ሚስጥራዊ ሰው አድርገህ ቅረብ ጥበብ ያሳድዱህ እንጂ አታሳድዳቸው ራስህ ላይ ኢንቨስት በማድረግ ሴቶች የሚመኙት ዓይነት የራስህ ደስ የሚል ዓለም ፍጠር ደስታን ከሌሎ የሚንቀዝቀዥ ሳይሆን ለሌሉ ህይወት ያለው ስብዕና ገንባ ሴቶች የሚያሳድዱህ ተፈላ ች ለማግኘት ች የሚተርፍ ደስ የሚል አጓጊ ያኔ ሴቶችን የምታሳድድ ሳትሆን ሰው ትሆናለህ ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ የመተዋወቅ ጥበብ ፍቀር ልክ በመብረቅ እንደመመታት ነጡ ይባላል መብረቅ በቀጠር አይመታም ፍቅርም እንደዛው ነው መቼና የት እንደሚይዝህ አታውቀውም የመብረት መክከላከያ ባለባቸው ቦታዎች ስትሆን መብረቅ እንደማይመታህ ሁሉ ሴቶች የማይከሰቱበትን ቦታ የምታዘወትር ከሆነም የፍቅር መብረቅ ሊመታህ አይችልም ስለዚህ ምንም እንኳን የስራ ወይም የመኖሪያ ቦታህ በፍቅር መብረቅ ለመመታት የማያስችልህ ቢሆንምበእረፍት ጊዜህም ቢሆን ለፍቅር መብረቅ ወደሚያመቻቹህ ስፍራዎች መንቀሳቀስ ይናርብሃል ጊዜው ደርሶ የፍቅር መብረቅ ሲመታህ ደግሞ ትውውቅ የሚባለው ጥበብ ይከተላል ደስ ያለችህን ቆንጆ ለመተዋወት ልታደርጋቸውና ላታደርጋቸው የሚገቡ አውነታዎችን በዝርዝር እንያቸው ቦታና ጊዜ ምረጥ ደስ የምትልህን ሴት ለመተዋወቅ የምትመርጠው ቦታፃ ተ ን ተ ብተሞክር ወሳኝ ነው። ስለዚህ አዲዮስ አሚጎ ልትላት ይገባል የምትደበቅ ከሆነ መንገድ ላይ ስታይህ መንገድ የምትቀይር ከዛም አለፎ ለመደበቅ የምትሞክር ከሆነ ሁለተኛ እንዳታስባት እዛው ለራስህ ቃል ግባ ይህንን ነጥብ ከዚህ በላይ እንዳብራራልህ እንደማትጠብቅ ተስፋ አደርጋለሁ ሺጭጭቋኸሑጨሑሠ ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ ሴሎች ምክንያቶች ብዙ ጊዜ ልታገኛት ስትፈልግ ብዚ ነኝ የሚል ምላሽ የምትሰጥህ ከሆነ ስልክ ስትደውልላት አሁን ማውራት አልችልም እያለች የምታሳጥርብህ ከሆነ በጨዋታችሁ መሃል በተደጋጋሚ ስለሌሎች ወንዶች የምታነሳብህ ከሆነ ከሌሎች ሴት ጓደኛችዋ ጋር ልታያይዝህ የምትጥር ከሆነ ፍቅረኛ የመያዝ ፍላጎት እንደሌላት ከነገረችህ ካንተ ጋር የፍቅር ግንኙነት የመጀመር ምንም ዓይነት ፍላጎት እንደሌላት የሚያሳዩ ምክንያቶች ናቸው ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ የመጀመሪያው የስልክ ጥሪ ልክ ቁጥር ሰጠችህ ማለት ሁሉም ነገር አከተመ ያንተ ሆነች ማለት አይደለም ስልክ ቁጥሯን ሰጠችህ ማለት ካንተ ጋር የማውራት ፍላጎት አላት ማለት ነው ከዚህ በመነሳት ተግባብታችሁ በፍቅር ረዥም ርቀት ተጉዛችሁ የመጋባትና ቤተሰብ የመመስረት ዕድል አላችሁ የዛን ያህል ግንኙነቱ ገና በመጀመሪያው የስልክ ጥሪ የመቀጨት አደጋም ሊያጋጥመው ይችላል ለሁለቱም ውጤቶች ወሳኝ ሜና የምትጫወተው ግን አንተ ነህ። ሰዓት እንኳን መጃት አንችልም ደውለን ያንን ሴቶች ትት በብቀዑ የማግኘት ደስታቸውን በአጭሩ እንተጨዋሰጉ ነው ይህንን ደውልደውል የሚለውን የሚገፋፋ ስሜት የዲየዩክ ወንዶች ትንች የጫሆኑት ባዬ ህ ስልክ ርጨህ ይሁን ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ ገዘ ዞ ፌን ፊር ፊን ከ ቾሲጋችችጋ ኣፈ ሬር ራው አፍ የማውራት ከብሮ የመቆየት ፍላጎት እያላት ወሬውን መቋጨት መሰነባበት ሌላ ጊዜ ልታወራህ ልታገኝህ እንድደትጓጓ ያደርጋታል ይህ የማትለቅ ወፊ ከጀመርክ የማትቆርጥ ከሆነክ ግን ስልክህን ለማነሳትም ሆነ በአካል ለመገናኘት ፍላጎት አይናራትም ቀላልና ግልዕ ስሌት ነው ስለህ በመጀመሪያው የስልክ ጥሪ ማድረግ የሚጠበትብህ በግልዕ ቋንቋ ራስህን ማስተዋወቅ መቼና የት እንደተገናኛችሁ ከዛ ቀለልና አጠር ያለ ቀልድ አዘል ቆይታ በማድረግ በቀጣይነት የመደዋወል ሁኔታ ክፍት አድርገህ ስልኩን መዝጋት እዚህ ላይ የምትደውልበት ሰዓትም ወሳኝነት አለው በስራ ሰዓት ከደወልክላት ተረጋግታ ላታናግርህ ትችላለች ከስራ ሰዓት ውጪ በተለይ ምሽት ቢሆን ይመረጣል በጣም ሳይመሽ ከ ሰዓት እስከ ሰዓት ባለው ጊዜ ማለቴ ነው በዚህ ስዓት ተረጋግታ ታናግርዛለች በዛ ላይ ምሽት ሲሆን ስስለስ ያሉ ስሜት ነክ ቃላት ለመጠቀምና ጨዋታውን ከጊዜ ወደ ጊዜ ወደ ፍቅር ወሬ ለማሳደግ ዕድል ይከፍታል ብር መልመጃ አንድ ማታ የመጀመሪያው የስልክ ጥሪ አንተ ስልኩ ብዙ ከጠራ በኋላ ከሆነ የምታነሳው ሃይ ሰብለ ተኝተሻል እንዴ። ስለዚህ አስቀድመህ አቅድ የምትወስዳት ቦታ ጥራትና ውበት ራሱ ነጥብ ያስጣል ለሬስቶራንቱ ውድነት አትጨነቅ ለጥሩ ምግብና አሪፍ ጨዋታ የሚመች ደስ የሚል ቦታ መሆኑን ብቻ አረጋግጥ ሌላ ጊዜ የማታደርገው ከአቅምህ በላይ የሆነን ነገር ለማድረግ አትሞክር ከሲኒማ ቤት ወጥታችሁ አስቀድመህ ወዳቀድከው ሬስቶራንት ሄዳችሁ ስትመገቡ ዋናው የጨዋታችሁ ርእስ ባያችሁት ፊልምና በአጠቃላይ ስለ ፊልም ሊሆን ይችላል ጨዋታውን እንድትመራው ጥያቄዎች እየጠየቅክና እያደመጥክ አበረታታት የእግር ጉዞ ዎክ ጫማዋና ጊዜዋ የሚፈቅድላት ከሆነ አጭር ርቀትም ቢሆን አብራችሁ የእግር ጉዞ አድርት ቤቷ ገብታ ስላንተ ታስብ ታሰላስል ዘንድ በእያንዳንዲ እርምጃ በጥሩ አድማጭነትና ለዛ ባለው ጨዋታ ታሪክ ስራ ተ ምንም ዓይነት የጥር ጣሬና የፍርፃት ስሜት ሳይሰማት ይልቁንም አዝናንተህ በጨዋ ደንብ ወደ ቤቷ ከሸኘፃት ሦስተኛ መገናኘት ስኬታማ በሆነ ሁ ኔታ ተጠናቋል ማለት ነው በአንደኛውና በሁለተኛው ቀጠሮዎች ላይ ሊያ መሰናክሎች አልፈህ ሦስተኛጡ እንከን የለሽ ሆኖ አለፈ ብራቪቨ ሦስተኛ ጋጥሙ የሚችሉትን ላይ ዶርስህ ሦስተኛውም መንጃ ፈ ቃድ እንዳወጣህ ቁጠረው ሦስተኛ መንጃ ፈቃድ ከያዝክ ደግሞ ማኛ ውም ዓይነት መኪና መንዳት ትችላለህ ማለት ነው ያያ ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ በዚህ ስኬታማ ቂደት ሦስተኛውን መገናኘት ማጠናቀቅም ከማንኛውም ሴት ጋር መልካም ግንኙነት የመፍጠር ችሉታ እንዳለህ ያረጋግጣል ምርቃት ሴቶች ጨዋታ ለሚችሉ ወንዶች ልዩ ቦታ ይሰጣሉ ለተጨዋች ወንዶች በቀላሉ እጅ ይሰጣሉ ይማረካሉ ስለዚህ በተገናኛችሁ ቁጥር ከተቻለ የሚያስቁ ካልሆነ ደግሞ ዘና ፈገግ የሚያደርጉ ጨዋታዎች ማቅረብ ይጠበቅብሃል በተፈጥሮ ማሳቅማዝናናት የምትችል ሰው ከሆንክ እንኳን ደስ አለህ ካልሆንክም ትግር የለም ትንሸ ጥረት ማድረግ ብቻ ነው የሚጠበቅብከ የሚያስቁና የሚያዝናኑ ቀልዶች ወሬዎች ዜናዎች መከታተል ማደን ይኖርብሃል እሷ የምታወራቸውን ወሬዎች ከልብ በማዳመጥ በሚያስቁ ወሬዎች ላይ መሳቅ ደግሞ ካንተ ማሳቅ በላይ ከፍተኛ ነጥብ ያሰጥፃል ቀጥለህ ስለምትናገረው ነገር ስታስብ አሷ የምትነግረህን አስቂኝ ነገር ሳታዳምጥ ሳትስቅ ካመለጠህ ክፉኛ ተጎዳለህ ነጥብ ይጎመድብፃሃል ስለዚህ ለማውራት ለማሳቅ ስትጨነቅ የሚያስቅ ጨዋታ እንዳያመልጥህ ጥንቃቂ አድርግ ከልብ አድምጥ አስቀህ ማስደሰት ካልቻልክ ስቀህ ማስደሰትም ትችላለህ አንዴ ማሳቅ ምግብ መጠጥና ፊልም ከመጋበዝ የበለጠ ነጥብ ያስገኛል ግልፅ ላድርግልህ ምግብ መጠጥና ሲኒማ አንድ ላይ ተደምረው ከሚያሰጡህ ነጥብ የበለጠ አንዴ ማሳቅ የተሻለ ነጥብ ያስመዘግብልሃል ለጨዋታ ምን ያህል ግምት ልትሰጠው እንደሚገባ በሚገባ ግልዕ ያደረግኩልህ ይመስለኛል ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ ግንቡ ይፍረስ ይ ድ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Advertisement
Bottom banner

Download options | Convert to Pdf | Advertise on dirzon

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact