Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ።
ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ ሴቶች ለመማረክ ሲሉ ትላልቅ ስኬቶች የተጎናፀፉ የፈጠሩ የሰሩ የከበሩ የገነነ በሴቶች ምክንያት የህይወታቸውን አቅጣጫ ለውጠው የተለወጡ ወንዶች አጅግ በርካታ ናቸው በሴቶች ምክንያት ከተሰሩ ትላልቅ ሥራዎችና ፈጠራዎች እንዲሁም ስኬታማ ከሆኑ ወንዶች የተወሰኑትን እንመልክከት ከፌስቡክ ጀርባ ወንዶች ከፈጠራቸው በርካታ የቴክኖሎጂ ውጤቶች ጀርባ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ሴቶች አሉ በአሁነ ሰዓት ከአንድ ቢሊየን በላይ ተጠቃሚዎች ያሉትና ለብዙዎች መፋቀርና መጋባት ምክንያት እየሆነ ያለው ፌስቡክ የተፈጠረው እኤአ ፌብሩዋሪ ቀን በሃርቫርድ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ነው ፌስቡክን በመፍጠር በወጣትነቱ ቢሊየነር የሆነው ማርክ ዙከርበርግ ይህንን የዓለም ህዝብ መገናኛ የሆነውን ፌስቡክ የፈጠረው የሚወዳትን ልጅ ለመማረክና በጓደኞቹ ተቀባይነት ለማግኘት ሲል ነበር ማርክ ዙከርበርግ ይህን የዓለማችን ትልቅ የህዝቦች መገናኛና ሚዲያ የሆነውን ፌስቡክ እንዲፈጥር ልቡ ውስጥ ገብታ ከፍተኛ የማነሳሳት ሚና የተጫወተችው የቻይና እና የቬትናም ዝርያ ያላት ፕሪሲላ ቻን የተባለች ወጣት ነች ማርክ ለዚህ ትልቅ ሃብትና ስኬት ካበቃችው ፕሪሲላ ቻን ጋር እኤአ ሜይ ቀን ቀለበት አስሯራል ለፍቅሯና ለውለታዋም በሳምንት አንድ ቀን ከቤት ውጪ የመቶ ደቂቃዎች ጊዜ ሙሉ ትኩረቱን እርሷ ላይ በማድረግ ከእርሷ ጋር በፍቅር ለመዝናናት ውል ተፈራርማል ማርክ ዙከርበርግና ፕሪሲላ ቻን በተፈራረሙት በዚህ የመቶ ደቂቃ የፍቅር ጊዜ ስምምነት ላይ ከእርሷ ጋር ከመጫወት ውጪ ምንም ነገር አያደርግም የፌስቡክ ገፁንም ጭምር ቼክ አያደርግም ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ ከሞና ሊዛ ጀርባ ለብዙ የኪነ ጥበብ ፈጠራዎች ምክንያት በመሆን ትልቅ ሁርሻ የሚይዘው ያለ ጥርጥር የሴቶች ፍቅር ነው በተለይ ወንደ ክሚሰዕሯቸው የኪነ ጥበብ ሥራዎች ጀጾርባ እውነተኛ ወይም ህዝ ባህርይ ሴቶች አሉ እሾግ ታዋቂ የሆነው ብዙ የተዛፈለት የተወራለት የተዘመረለጎና በከፍተኛ ሁኔታ የተጎበኘው የዓለማችን ቁጥር አንድ ስዕል ሞና ሊዛ ነው። ይመረጣል በማህበረሰብ ተቀባይነት ያገኛል በዚህ ብቻ አያበቃም ብዙ አገሮች ላገቡ ስዎች የተሻለ የባንክ ብድር አገልግሉ ትና የግብር አከፋፈል ስርዓትም አላቸው ያገቡ ሰዎች በመኪና የመገጨት በጭንቀት የመሰ ቃየትና በተለያዩ ህመሞች የ መጠቃት ፅድላቸው ካላገቡ ሰዎች ጋር ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ ሲነዛፀር እጅግ በጣም አነስተኛ እንደሆነ የተለያዩ ጥናቶች አረጋግጠዋል ያገቡ ሰዎች ካላገቡት በበለጠ ጤነኞችና ደስተኞች እንደሆኑም እንደዚያው የፖሊስ ፕሮግራም ዜናዎችን የምትከታተል ከሆነ አብዛኛውን ጊዜ በአስገድዶ መድፈር ተክስው ዘብጢያ የሚወርዱት ፍቅረኛ የሌላቸው ያላገቡ ወንዶች ናቸው ስለዚህ ፍቅረኛ መያዝ ማግባት በአስገድዶ መድፈር ተዋርዶ ወህ ቤት ከመውረድም ያድንሃል ሌላው የወንድ ልጅ ትልቁ የደስታ ጊዜ የልጅ አባት ሲሆን ነው ይባላል የልጅ አባት በማድረግ የዕድሜ ልክ ደስታ የምትሰጥህም ሴት ነች ሴቶች ባይኖሩ ኖሮ እኛ ወንዶች የሙሉ ጊዜ ሥራችን ጦርነት ብቻ ይሆን ነበር ዓለማችንም የጦርነት አውድማ ትሆን ነበር የሮማው ንጉስ ክላውዲዮስ ሁለተኛ የአገሩ ወንዶች ወደ ጦርነት አንዘምትም ሲሉት አስቦ አሰላስሉ የደረሰበት መፍትፄ ወንዶች ከሴቶች ጋር የፍቅርና የትዳር ህይወት እንዳይኖራቸው መከልከል ነበር ንጉስ ክላውዲዮስ ፍቅርና ትዳርን የሚከለክል ህግ ያወጣበት ምክንያት ወንዶች ወደ ጦርነት እንዳይዘምቱ የሚያደርጋቸው የሴቶች ፍቅር ነው በሚል ነበር ትክክል ነው ህይወት ጣፋጭና አጓጊ እንድትሆን ወሳኝ ሚና የሚጫወቱት ሴቶች ናቸው ወንዶች በሴቶችና በልጆች ፍቅር ይንበረከካሉ ንጉስ ክላውዲዮስ ፍቅርና ጋብቻን በሞት ቅጣት ደንግጎ ቢከለክልም ወንዶች ሴቶችን ከማፍቀርና በድብቅ ከማግባት አልተቆጠቡም ቄስ ቫሌንታይን ለፍቅረኛሞች ቀንቫሌንታይንስ ዴይመታሰቢያ ሊሆኑ የቻሉትም በዚህ ንጉስ ዘመን በድብቅ ፍቅረኛሞችን ሲያጋቡ ተይዘው በመገደላቸው ነዐ ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ በአጠቃላይ ሴት ልጅ ውበት ነች ፍቅር ነች ስኬት ነቸ ጣፋፍ ነች ህይወት ነች ለኑሮህ እጀግ እጀግ በጣም ታስፈልገፃነለች ጥያቄው ለስኬትህና ለደስተኛ ኑሮህ ምክንያት የምትሆን ሴት እንዴት ታገኛለህ። ከቆንጆ ሴት ጋር ለአንድ ሰዓት ስትቀመጥ ግነ አንድ ደቂቃ የተቀመጥከ አይመስልሀምኔ ሬላቲቪቲ ማለት ያ ነው አልበርት አንስታይን ጩ ጨ ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ ሴቶችን የማወቅ የመማረክ ሳይንሳዊ ጥበብ ሥ የዓለም የገነትና የምድር ታላቁ ሳይንስ ፍቅር ነው ኗ ማዘር ቴሬዛ ቶች ለወንዶች የደስታ የስኬት የህልውና የእርካታና የመኖር ፍላጎት መሰረት ናቸው በሴቶች ለመደሰት ስኬት ለመጎናፀፍ ለመርካት ጣፋጭ ህይወት ለመናር ግን መጀመሪያ ሴቶችን በሚገባ ማወቅ ያስፈልጋል የሴቶችን ስሜት መረዳት ወብታቸውን የማወቅ ያህል ቀላል አይደለም የሴቶችን ቁንጅና ተመልክቶ መማረክና በፍቅር መውደቅ ለጦንድ ልጅ የጥቂት ሰከንዶች ጉዳይ ነው የወደዳትን ሴት ቀርቦ አነጋግሮ በተመሳሳይ ሁኔታ እሏን በፍቅሩ ማጥመድ ግን ከወራት እስከ ዓመታት እንዲሁም በዕድሜ ልክ ሊቋጭ የማይችል ከባድ የቤት ሥራ ነው ይህ የሚሆነው በሁለት ምክንያቶች ነው አንደኛ በተፈጥሮ ጥልቅ በሆነው የሴቶች ባህርይና ስብዕና ሲሆን ሁለተኛው ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ ደግሞ ጠንዶች ይህንን የሴቶች ጥልቅ ስብዕናና ባህርይ መረዳኑ በሰመቻላቸጡ ነው ሴቶችና ጠንዶት ብኩዙ የሚያመሳስላችቤ ባህርይዎችና ስብፅናዎች የመኖራቸውን ያህል የሚለያዩባቸጡኦ አሉ በተቃራኒ ፆታ የመማረክ በፍትር የመውደቅ ጉዳይ አንዱ የሚለያዩበት ነገር ነው ወንዶች በሴቶች የሚማረኩበትና ሴቶት በጠንዶች የሚማረኩበት ሁኔታ ይለያያል ወንዶች በሴቶች የሚማረኩት እንዴት ነው። ሊቆይ የችለው በቪ ፅኔታ ነው የው ልጾቾ የነርነ የእኣስቶነብ ኔ ከኒጌ ሆዮ ከ ርበበፎዐ ከሃ ር በባ ርቋበበፎ ሲለዋጦጥ ብኩ ነገርጥ አብረው ተሰውጠል የመማረነነ የማራኪነት ስሜት ግን መሰረታዊ ይዘቱን አልለቀቀም ማለፋ ይቻላል ይልቱንሦ የመማሪዘክና የማራኪነት ስኋጋተ ሳይንስና ጥበብ ጠደ መሆን ደረጃ አድጎል ማራኪነት ለሴቶች እና ለወንዶች የተለያዩ ናቸው ከመማረክና ማራኪነት ጋር የተያያዘ ክላይ ሁለት ወሳኝ አውነታዎችን ተገንዝበናል ጳ መማረክ ልክ አንደ ርሃብ ደካም ርሃተ መሰረታዊ የሰው ልጅ ስሜት መሆኑን የመማረክ ስሜተ አስበን የምንዐስነፀና የሥንቀበለወው ሳይሀን ከቁጥጥራችን ውጪ በሆነ ሁኔታ የምናስተናግደው ስሜት መሆሦኙን አሁን ደግሞ ሌሎች ሁለት መሰረታዊ የመማረክ ዕውቀቶችን እንመለከት የመጀደመሪያፀ ልናውቀው የሚገባ መሰረታዊ አወውተተ ሴቶችም ወንዶችም መርጠው የመውደድ መርጠው የማፍቁፍቀር መርጠው የመማረክ ችሉታ የላቸውጦምዶ ሁለቱም ታዎች የሚሰማቸው የመውደድ የማፍቀር የመማረክ ስሜና ከቁጥጥራቸው ውጪ ነፁቦ ሁለተኛው መሰረታዊ ዕውቀት ሴቶች በወንዶች ሰመሣማሪዘክ አና ንዶች በሴቶች ለመማረክ የሚያስገድዲቸው ነገርች የተለያዩ ናው ሁለቱ ፆታዎች የመማረክን ስሜት ለማስተናገደ የሚገደዱ ቢሆንም ሴቶች በወንዶች ተማርከው እጅ እንዲሰጡ የሚያደርጓቸው የወንዶች ባህርይዎችና ብቃቶች ወንዶች በሴቶች ተማርከው እንዲንበረከኩ ከሚያደርጓቸው የሴቶች ባህርይዎችና ብታቶች ናፁም የተለያዩ ናቸጡ ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ ይህንን በሴቶችና በወንዶች መካከል ያለውን የመማረክ ስሜት መስረታዊ ልዩነት አለማጠት ለሁለቱም ፆታዎች መሳሳትና መክሰር ምክንያት ሲሆን ይስተዋላል ወንዶች ልክ በሴቶች ሲማረኩ የሚስማቸውን ዓይነት ስሜት ሴቶችም ይሰማቸዋል የሜል የተሳሳተ ግምት ይዘው ትክክል ባልሆነ አቅጣጫ ሴቶችን ለመማረክ ሙከራ ያደርጋሉ ይህም ሳይሳካላቸው ሲቀር ሴቶቹን ይራገማሉ ሴቶች በበኩላቸው ወንዶች ለውጪያዊ እንጂ ለውስጣዊ ውበት ቦታ የማይሰጡ ኣንስሶች ናቸው እያሉ ይኮንናሉ ነገር ግን ከላይ እንደተገለፀው ወንዶችን የሚማርካቸው የሴቶች ብቃትና ሴቶችን የሚማርካቸው የወንዶች ብቃት የተለያዩ ነገሮች ናቸው የሚማርኳቸው ብቃቶችና ሁኔታዎች በተፈጥር የተለያዩ ናቸው ወንዶች በውበት ስለተማረኩ ብቻ ሴቶች ለውጪያዊ እንጂ ለውስጣዊ ውበት ቦታ የማይስጡ እንስሶች ናቸው ብለው ወንዶችን ይኮንናሉ ነገር ግን ለምን ራባቸው ለምን ደከማቸጡ እንደማለት ነው ምክንያቱም የሴቶትን ጡበት አይቶ መማረክ የወንዶች ተፈጥሯዊ ስሜት ነውና ነው ሴቶትን የሚማርካቸው የወንዶች ባህርይና ብቃት እንዲሁም ወንዶችን የሚማርከውን የሴቶች ውበት በዝርዝር እንመልከት ወንዶች የሚማርካቸው ምንድነው። ሜና ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ ሴቶች የሚማርካቸው ምንድነው። ለአፍታ ወደ የዋሻው በመን ጥንታዊ የሴትና የጠንድ የመዋደድ ታሪክ መለስ አንበል የዚያን ጊዜ ሴቶች በድፍረት ጫካ ገብተው ከአውሬ ጋር ተፋልመው የሚጠበስ ሥጋ ይዘው በጀግንነት በሚመለሱ ወንዶች ይማረኩ ነበር ድፍረት ከአውሬ ጋር መፋሰም ለቤተሰብ ሥጋ ይዞ በጀግንነት መመለስ አነዚህ ብቃቶች የዚያን ከመን ሴቶችን ስሜት ከፍና ዝቅ በማድረግ በፍቅር እንዲወድቁ ያደርጉ ነበር በመሆኑም ብዙ የዚያ ዘመን ወንዶች ሴቶችን ለመማረክ ጦራቸውን ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ እያሾሉ በድፍረት ጫካ ገብተው ከስውፊ ጋር ሰመፋለም ይገደዱ ር ተሳክቶላቸው አውሬውን አሸንፈው አንበሳ ገዳይ ተብለጡ የጆ ጌጥ የሚያንጠሰጥሉ ወንዶች የቆንጆ ሴቶች ቆንጆ ሙቀት ይጠብታቸው ነገበር ቀጥለው የተቀመጡ ሁለት ምሳሌዎችን ልብ ብላችሁ አንብቡ ምሳሌ አንድ አንድ መልከ መልካም ወንድ በመልከ መልካምነቱ ተማምና መንደሩ ውስጥ ይንጎማለላል ምላሴ ሁለት አንድ ወንድ በድፍረት ጫካ ገብቶ ለበርካታ ቀናት ይጠፋል በመጥፋቱም ሞተ አልሞተም በሚል የመንደሩ በሙሉ የመነጋገሪያ ርእስ ይሆናል ልጆች አዋቂዎች አዛውንቶችና አሮጊቶች የእርሱን መምጣት አሊያም ዜናእረፍት በጉጉት ይጠባበቃሉ ክበርካታ ቀናት በኋላ ሁሉም ተስፋ በቆረጠበት ጊዜ ግን ድንገት ብቅ ይላል ትልቅ አውሬ ገድሎ እየፎከረ ሲመጣ ሴቶች በአልልታ ልጆች በጭብጨባ ይቀበሉታል ሽ ከላይ በተጠቀሱት ሁለት ምሳሌዎች ውስጥ ካሉት ሁለት ወንዶች የመንደሩን ቀንጆ ሴቶች ስሜት የሜማርከው የትኛው ነው። ጦማረክ ከጫት አሁንም መስረታዊ ሪር ሁሉ ሴቶች ጣ ጦ በጎ ዛትም አልተጎየሥ ማረኩብት ዞሰረታዊ ስሜትፃ ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ ወንዶች አሁንም በውጪያዊ ጡበት ይማረካሉ ሴቶችም በምርጫቸው ሳይሆን ወንዶቹ በሚፈጥሩባቸጡ ስሜት ለመማረክ ይገደዳሉ ነገር ግን ዘመን በተለዋወጠ ቁጥር ወንዶችን የሚማርኩ የሴቶች ጡጪያዊ ውበቶች ላይ ለውጦች ተስተውለዋል ሴቶችን የሚማርከው የጠንዶች ብቃትም በቁጥር ጨምሯል ሴቶች የሚማረኩበት የጠንዶች ብቃት ቁጥር መብዛቱ ለእኛ ለወንዶች ለላይ ብቻ ሳይሆን ትልቅ ዕድልም ነውጡ ወንዶች በቀዳሚነት እንዲማረኩ የሚያደርጋቸው ተፈጥሯዊ ስሜት የሴቶች ውጪያዊ ውበት መሆነ ለሴቶች ችግር ነው በተለይ ደግሞ ውጪያዊ ውበት ያልታደሉ ሴቶች ወንዶችን ለመማረክ ብዙ ጥረትና ደካም ይጠይታቸዋል ነገር ግን ሴቶች በወንዶች ልዩ ልዩ የስብዕና ብቃቶች የሚማረኩ የመሆናቸው አውነታ ለጦንድ ልጅ መልካም ዜና ነው ምክንያቱም አንድ ወንድ ሴቶችን መማረክ ከሚያስችሉ በርካታ ብቃቶች መካከል የተወሰነት ይኖሩታል ምንም ባይናረው አንኳን በልምምድና በዕውቀት ሊያዳብራቸጡ ይችላል ሴቶችን የሚማርኩ የወንድ ስብዕናዎችና ዋና ዋና ብቃቶች ሀ አቅራቢ እና ጠባቂ ልክ በዋሻው ዘመን እንደነበረው ሁሉ በአሁነ ዘመንም የበለጠ ማቅረብና መጠበቅ የሚችል ጠንድ የበለጠ መማረክና ማንበርከክ ይችላል ሴቶች በሃብታሞች በዝነኞችና በባለስልጣናች የሚማረኩት ለምን ይመስልሃል። ተሰሚነትና ኢኮኖሚያዊ አትም ሲመነሩ ደግሞ አቅራቢነትና ጠባቂቁነት ይሆናሉ በዚያ ላይ የዝነኞች ኑር ከአብዛኛው ህዝብ ለየትና ደልቀቅ ያለ ሁኒ ይኖረዋል ዝና የሚያስገኛቸው የልዩ ልዩ ጥቅማ ጥቅሞኝ ባለቤት የሆኑ ዝነኛ ወንዶች ሴቶችን የመማረክ ዕድላቸጡ ከፍተኛ ነው በእነቪህ እውነታዎች ዝነኛ ወንዶች የብዙ ሴቶች ዓይን ያርፍባቸዋል ሴቶች ለዝና እንዲማረኩ የሚያደር ጋቸው ዋናው ነጥብ የሚወለደውም እቪህ ላይ ነው ሴቶች በብዙ ሴቶች በሚፈለጉ ወንዶች ይማረካሉ በብዙ ሴቶች የሚፈለጉ ወንዶችን የግላቸው ማድረግ ይፈልጋለ ዝና ሙዚቃና ፊልምን በመሳሰሉ የጥበብ ሥራዎች አይገደብም በማንኛውም ዓይነት ሥራ ስሙጥር መሆን ማለት ነጡ ሴቶች ፈገግ የሚሉለት ጠንድ የበለጠ ብዙ ሴቶችን የመማረክ ዕድል እንዳለው ጥናቶች አረጋግጠዋል ሴቶች ፈገግ የሚሉለት ወንድ እንደዚህ ዓይነት ፅድል ካለው ብዙ አድናቂዎች ያሉት ዝነኛ ወንድ ምን ያህል ማራኪ ሊሆን አንደሚችል መገመት ይቻላል ሠ ዕውቀት አሁን ዕውቀት መደ ገንዘብና ወደ ዝና የሚመነዘርበት የዕውቀት ኢኮኖሚ ከመን ላይ እንገኛለን ገንዘብና ዝና ሴቶችን የሚማርኩ ከላይ አይተናል ዕውተት ለብቻው ወደ ገንዘብና ወደ ዝና ሳይመነከክርም ግን የመማረክ ኃይል አለውጡ ብዙ ሰዎች በተሰበሰቡበት በታ አንድ ርፅሰ ጉዳይ ተነስቶ ሁሉም ግራ በመጋባት ሲ ቁለጨለጭ አንተ በዕውቀት የታ ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ በቂና አሳማኝ ማብራሪያ ከሰጠህ ሴት ጓደኛህ በኩራት አጀህን አሊያም ወገብህን ጭምቅ ታደርግነለች በቂ ዕውቀት ሲናርህ የሰከነና ያገናዘበ ውሳኔ መወሰን ትትላለህ በዚህ ሁሉ ድምር ደግሞ ሴቶች ስኬታማ ህይወት ሊኖርህ እንደሚችል መተንበይ ይችላሉ። ጣሬ ቀኑ ምን እንደሆነ አውቀፃልን ይሄ በጣም አደገኛ ከሚባሉት ጥያቂዎች መካከል አንዱ ነው ዘለህ አዎ ሰኞ መጋቢት ነው በሚል ከመመለስህ በፊት በደንብ አስብ እሷ የምትጠብቀው መልስ አልረሳሁትም የእኔ ቆንጆ የሚልና እርሱን ተከትሎ ደግሞ ሰርፕራይዝን ነው ምክንያቱም ቀት የእርሷ ልደት ነው ወይም ሁለታችሁ የተገናኛችሁበት ቀን ነው አሊያም ጋብቻችሁን የፈፀማችሁበት አምስተኛ ዓመት ነው ብፖ ልታስታውሰው ወይም ልትነቀሰቡ የሚገባህ ለሁለታችሁ ትልቅ ትርጉም ያለው ዕለት መሆኑን ነቤ ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ ላናግርህ እፈልጋለሁ ከጓደኞችህ ጋር ሰብሰብ ብላችሁ በመጫዐት ላይ እያላችሁ ሊሆን ይችላል ወይም በስልክም ሊሆን ይችላል ላናግርህ እፈልጋለሁ ስትልህ የፍቅር ወራ ከጠበቅክ በጣም ተሳስተሃል ላናግርህ እፈልጋለሁ ማለት ምናልባትም አንዲት ሴት ሁለት የአማርኛ ቃላት ተጠቅማ የምትሰራው እጅግ በጣም አደገኛው ፃረግ ሳይሆን አይቀርም ስለዚህ ያደረግከውን ነገር አስብና ለትልቅ ስብሰባ ጭቅጭቅ ጠይም ክርክር ተዘጋይ ምክንያቱም ባልተጠበቀ ሰዓትና ሁኔታ እነዚህን አስፈሪ ቃላት ከተጠቀመች ፈታኝ ጊዜ ይጠብቅሃልና ለጥንቃቄ እንዲመችህ ከባድና አደገኛ ቃላትና ሃረጎችን እንጂ ሴቶች ፍቅራቸው መልካም ስሜታቸውና ቃላትና ዛረጎች ብቻ ዘረዘርኩ ፍላጎታቸውን ለመግለዕም ቀጥተኛ ያልሆኑ ይጠቀማሉ ልክ እንደ ውይ በረደኙ ዓይነት የሚናገሩትን እንዲሁ እንደወረደ ሰምተህ ልቅ በደንብ አድምጠህ ስለዚህ ሴቶች ከመተርጎምና ፈጣን ምላሽ ከመስጠት ይ ለመረዳትና ሰምና ወርቁ ለመለየት ሞክር አድፍሆድ መመክልርፎ ይ ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ አልፋ ወንድ ምን ዓይነት ወንድ ነው። ችግርች ለመልካም መፍትፄዎችና ፈጠራዎች ምክንያት ናቸው የሜል አክመሰካከት አለው ስለሆነም ትግሮች ባጋጠሙት ቁጥር ከማማረር ይልቅ መፍትሄዎችን ማፈላለግ ከችግሮች ጀርባ ያሉ መልካም አጋጣሚዎችን ማየት ይመርጣል አልፋ ወንድ ሰዓት አክባሪ ነው ጊዜ የስኬታማና የደስተኛ ህይወት ቁልፍ መሆኑን ስለሚያውቅ ጊዜውን በአግባቡ ኃጠቀማል የራሱን ጊዜ የሚያባክንበት ሰው እንደማይወድ ሁሉ አርሱም የሰዎችን ጊዜ ማባከን አይወድም ጊዜውን በአግባቡ ስለሚጠቀም ለማንኛውም ነገር አይጣደፍምሁሉንም ነገር በእርጋታ ያከናውናል ቀጠር ያከብራል ሰዎችም ቀጠሮ እንዲያከብሩ ይፈልጋል ኤሴ አልፋ ወንድ የጥንካሬ ምሳሌ ነው ያሉት ብዙ ብቃቶች የእውነተኛ ጥንካሬ ተምሳሌት እንዲሆን ያደርጉታል በብቃቶቹ ያረጋገጠው ጥንካሬ ቤተሰቡ ጓደኞቹ ባልደረቦቹ ሠራተኞቹ በአርሱ እንዲተማመኑ ያደርጋቸዋል ሴቶችም ከእርሱ ጋር ሲሆነ ምንም ዓይነት ችግር እንደማያጋጥማቸው ስለሚያውቁ ምቾት ይሰማቸዋል አለልፋ ወንድ አልፋ ወንድ ለመሆን አይሞክርም የሚያደርጋቸውን ነገሮች ሁሉ የሚያደርገው አልፋ ወንድ ለመሆን ብሉሎ አይደለም የሚያደርገውን የሚያደርገው ስለሚያስደስተው ለህይወቱ አስፈላጊ መሆኑን ስለሚያምንበትና የተሳካና አስደሳች ህይወት መኖር ስለሚፈልግ ነው በስራው ስኬታማ የሚሆነው ጠንክሮ የመስራት ጥልቅ ፍቅር ስላለው ነው ሰዎች የተሻለ ህይወት አንዲኖራቸው የበኩሉን ሚና የሚጫወተው ከልብ ሰዎችን መርዳት ስለሚያስደስተው ነው ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ ቁረጉ ርህሩህ ር እንዲሁም ሰሣላኒ ብ ነነ ከከ ር ያደር ታል እንጂ እርሱ ሰልቶ ወንድ በመሆን ሌችን መሣዕክ ወድደድር ውስ ርበበፎዐ ከሃ ር በባ ርቋበበፎ የወደድካትን እንዳታገኝ የሚያደርጉህ ሁለት ቀንደኛ ጠላቶች ናቅር የሌለው ህይወት በፀሃይ ብርፃን እጦት የጠወለጉ አበቦች የሞሉት መናፈሻ ነው ኦስካር ዋይልድ ወደድካትን ሴት ቀርበህ በማነጋገር ባሉህ በርካታ ብቃቶች ማርከህ ፍቅረኛህ ባለቤትህ እንዳታደርጋት የሚያደርጉህን ሁለት ቀንደኛ ጠላቶችህን ዓለጋ ብዙ ክታስብ አጠገብህ ናቸው ጠላት ከሩቅ አይመጣም እንደሚባለው እነዚህ ሁለት ቀንደኛ ጠሳቶችህ በአንተ ውስጥ እየኖሩ አንተን የሚያጠቁ ሲሆኑ ፍርፃት እና ዓይናፋርነት ይባላሉ ጠላት ቁጥር እምቢ ብትለኝስ የሚል ፍርፃት ምሳሌ የአንድ መንደር አጭር ታሪክ አንድ ልጅ ነበር ሲኖር ሲኖር ሰፈራቸው ውስጥ ከነበረች ቆንጆ ልጅ ጋር የዓይን ፍቅር ያዘው በቀን ቢያንስ አንድ ገዜ ካላያት ይታመማል። ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ ምርጫህ አስር በመቶ በሚሆኑት የዓለማችን ደፋር ወንዶች ውስጥ መገባት እንደሆነ አልጠራጠርም ነገር ግን መገመት እንደምትችለው እዚያ ውስጥ መግባት በጣም ቀሳል ቢሆን ኖሮ ሁሉም ወንድ አንድ ላይ ይሆን ነበር አስር በመቶ በዐ ደፋር ወንዶች በሴት ፍቅር ዓለማቸውን ወደሚቀጩበት የሴት ዓለም ለመግባት የሴቶችን ባህርይና ተፈጥሮ በሚገባ ማወቅና ከእነርሱ ጋር ያለህን ግንኙነት ማሻሻል ያስፈልጋል የማትፈልጋቸውን የማትወዳቸውን ሴቶች በማነጋገር ጭምር ለሴቶች ያለህን አቀራረብና የማነጋገር ብቃት አሻሸል እንቁላል ሳይሰበር እንቁላል ፍርፍር መስራት አይቻልም እንቁላል ፍርፍርና አንቁላል ስልስን ጨምር የተለያዩ ከእንቁሳል የሚሰሩ የቁርስ ዓይነቶች የአብዛኛው የዓለማችን ህዝብ የቁርስ ምርጫዎች ናቸው የሚጣፍጥ እንቁላል ፍርፍር ወይም እንቁላል ስልስ ለመስራት ግን የሚያምሩ ቆንጆ ቆንጆ ጫጩቶች ሊሆኑ የሚችሉ እንቁሳሎችን መስበር ይጠይቃል ቆንጀ ፍቅረኛ ለማግኘትም ልብህ የሚሰበርባቸው አጋጣሚዎች ሊኖሩ ይችላሉ ስለዚህ እምቢ ብትለኝ ስሜቴ ይጎዳል ልቤ ይሰበራል ሳትል የጨዋታ ሜዳው ውስጥ ግባ ዕድለኛ ከሆንክ ልብህ ሳይሰበር ፍቅረኛህን ልታገኛት ትትላለህ ዕድለኛ ካልሆንክና ልብህ የመሰበር ሁኔታ ካጋጠመው እንደ አዲስ ጠግነህ የልብ ጓደኛህን ፍለጋ ትቀጥላለህ ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ ጠላት ቁጥር ዓይናፋርነት በፍቅር ግንኙነቱ ዓለም ወንዶች የሚፈልሳቸኤ የሚፀዲቸውን ሴቶች አነጋግረው አግባብተው እንዳያገቡ አንጎ ከሚሆኑባቸው ነገሮች አንዱ ዓይናፋርነት ነው ዓይናፋር ጠን በፍቅር የተንበረከኩላቸውን ሴቶች ቀርበው የመተዋወቅ ትግር ስለሚገጥማቸው ብዙ ጊዜ ዕጣ ፈንታቸው በቀላል ጥረት የሚገኙ ሴቶችን እግብቶ ፍቅር አልባ ህይወት መኖርን ይሆናል ዕባ ፈንታህ ተመሳሳይ እንዳይሆን የሚገላግሉህ ወሳኝ ነጥቦት በሌሎች ስም ተለማመድ ለዓይናፋርነት ትልቁ ምክንያት የሚሆነው እምቢ ትለኛለች የሚል ፍርዛት ነው። ስለዚህ አትፍራ ሌትን ልጅ ለማናገር ስታስብ ሊፈጠሩ የሚችሉ ጥቃቅን ነገርችን በአኑሊ መነፅር እያየህ ራስሀን አታስጨንቅ ትኩረትህን በምታናግሣራት ሴት ውበትና ለዛ ላይ አድርግ ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ ሴቶች በሚያዘወትሩበት ስፍራ ተከሰት ዓይናፋርነት የሚመጣበት አንዱ መንገድ ከሰዎች በሚያገናኙ የተለያዩ ማህበራዊ ህይወቶች ሳይ አሰመሳተና ነ ስለዚሀ ሴቶች በሚያዘወትሩባቸው እንደ ጂም ትምሀርት ቤተ የበ ፈቃድ ክበቦችና ማህበራት በመሳተፍ ከሴቶች ጋር ተቀሪ የመነጋገር ልምድህን አዳበር በእንደዚህ ዓይነት ቦታዎሃ ከተሰዞዩ ሴቶች ጋር የጦቀራረብና የማውራት ችሉታህን ካሻዛልክ ከብኩ ሴቶች መፃል በተለየ ሁኔታ የምትማርክህን ሴት ማናዙ በፍፁም አይከብደህዎ ነ ቂ ኀያፍ ና ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ ፍቅር ገደብ የሚባል ነገር አያውቅም አይቀበልም። መስናክልና አጥር ዘሎ ግንብ ደርምሶ መድረስ ያለበት ቦታ ላይ ይደርሳል ጓ ርበበፎዐ ከሃ ር በባ ርቋበበፎ የፍቅር ኬሚስትሪ ር ፍቅር ካለህ ሁሉም ነገር አለህ ፍቅር ከሌለህ ግን የፈለገው ነገር ቢኖርህም ምንም የለህም ወ ጄምስ ኤም ቤሪ ፍቅር ኬሚስትሪ በሴትና በወንድ መሃል የሚፈጠር ልዩ የመሳሳብ ስሜት ነው ብዙ ሰዎች የፍቅር ኬሚስትሪን ኮከባችን ገጥሟል ልክ እንደተገናኘን ክሊክ አደረግን ልክ ሳያት ተሰምቶኝ የማያውቅ ስሜት ተሰማኝ ልክ ሳየው ልቤ ዘለለ ድምፁን ሳልሰማ መዋል አልችልም አይኗን ሳላየው ማደር አልችልም በሚሉና በመሳሰሉ ጥልቅ ስሜቶችና ከፍተኛ ፍላጎቶች ሲገልፁት የምንሰማው በሁለት ሰዎች መካከል የሚጫር የፍቅር ግንኙነት ነው የፍቅር ኬሚስትሪ ሲተነተን የፍቅር ኬሚስትሪ በሁለት ሰዎች መካከል ከፍተኛ በሆነ የስሜት የአካልና የአስተሳሰብ መሳሳብ የሚፈጥረው የተጋጋለ የፍቅር ስሜት ነው የፍቅር ኬሚስትሪ በሴትና በወንድ መካከል ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ ር መ የሚፈጠር አካላዊ ስሜታዊ አከስተሳሰባዊና መንፈሳዊ ጥምረና ነው የመዋደድ አብሮ የመሆን ጥልቅ ፍላጎትና ለወሰብ መፈላለግ በሚሉ ሦስት ጥምር ስሜቶችም ይገሰነል በሌላ መልኩ ደግሞ በእንደነ ምግብና መጠጥ የመሳሰሉ ነገርት ሱስ እንድንያዝ የሚያደርጉን ኒውሮኬሚካልስ የሚባሉት ጭንቅላታችን ውስጥ የሚገኙ ኬሚካሎች ከሚማርከን ሰው ጋር ለመገናኘትና ተገናኝተንም አብሮ የመሆን የማውጡራት የመሳቅና ወሲብ የማድረግ ሱስ እንዲይዘን ያደርጋሉ ስለሆነም በከፍተኛ የስሜት የአካል የአስተሳስብና የመንፈስ መሳሳብ የተሳሰሩ ወይም ደግሞ በአጭሩ ኮከባቸው የገጠመና የፍቅር ኬሚስትሪ ውስጥ ናቸው የምንላቸው ጥንዶች ሁሌም ለመገናኘትና ተገናኝተውም በሚችሉት መንገድ ሁሉ ፍቅራቸውን ለመግለዕ አስገራሚ ጉልበት አላቸው ለተመልካችና ለሰሚ በሚያስገርም ሁኔታ ሁሌም ለመገናኘት ጊዜና ቦታ ያመቻቻሉ ከጭንቅላታችን የሚመነጩት ዶፓሚን እና ኦክሲቶሲን የሚባሉት ኬሚካሉች ስራቸው በተለያዩ ስሜቶችና እንቅስቃሴዎች ጥሩ ስሜተ እንዲሰማን ማድረግ ነው በመሆኑም እነዚህ ኬሚካሎች ከምንም ነገር የበለጠ ከፍተኛ የፍቅር ኬሚስትሪ ከፈጠረብን ሰው ጋር እየተገናኘን እንድንደሰት ጥሩ ጊዜ እንድናሳልፍ ይገፋፉናል በመሆነም ዓይኗኘ ሳላይ ድምሏን ሳልሰማ አልውልም አላድርም በሚል የጦደድነውን ስው ለማግኘት እንሰባበራለን ከፍተኛ ጥረት እናደርጋለን የፍቅር ኬሚስትሪ ዋና መለያው ስዎች ያለ ምንም መጠናናትና ያለ ማሰላሰል እንዲሁ በጭፍን ዥጡ ብለው የሚዘፈቁበት የፍቅር ዓይነት ነው የዚህ ዓይነት ናትር የሚይዛቸው ሰዎች ድንገት ከፍተኛ የመዋደድ ስሜትና ወሲብ የማድረግ ጥልቅ ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ ፍላጎት ስለሚያጣድፋቸው አርስ በርስ ለመተዋወጠቅና ለመጠናናት ዜ ላይወስዱ ላይታገሱ ይችላሉ አንድ ሰው ከሌላ ስው ጋር ኮከቡ ሲገጣጠሥ ኬሜስትሪ ውስጥ ሲገባ የፍትር ኬማስትሪ የሚገልፅባቸው አካላዊ አስተሳሰባዊና ስሜታዊ የፍቅር ውስጥ መሆኑን ምልክቶች አሉ ሀ አንድ ሰው ወሲብ ለማድረግ ሲፈልግ ከሚሰማጡ ባልተናነሰ ሁኔታ ያንን ሰው የማየት የመስማት የመዳሰስ ፍላጎቱ ጣሪያ ላይ ይወጣል ለ የወደደውን ሰው የሚያገኝበት ሰዓት ሲደርስ ትኀፋሽ ቁርጥ ቁርጥ የማለትና ጉልበት የመክዳት ስሜት ያጋጥመዋል ሐ የተዋዳዱት ሰዎች ሲገናኙ ቀዳቸው የማተኮስ ፊታቸው የመቀያየርና የመቅላት ሁኔታ ይኖረዋል መ የወደዱትን ሰው በማግኘት ሱስ ይያዛሉ ሰ አንዱ የደመረውን አረፍተ ነገር ሌላው የመጨረስ እ ስሜት የማሽተት ንዲሁም አንድ ላይ አንድን ጠሬ አሊያም ፃሳብ አኩል የመጀመር አጋጣሚዎች ይከሰታሉ ረ ያለ በቂ ምክንያት መሳቅና መሳሳቅ እንዲሁም የወደዱትን ሰው እያሰቡ ፈገግ ማለት የፍቅር ኬሚስትሪ ውስጥ የገቡ ሰዎች ሊያሳዩዋቸው የሚችሉ ምልክቶች ናቸው የፍቅር ኬሚስትሪ የሚፈጠረው እንዴት ነው። ያንን የዕብደት ጊዜ ያሳለፍነው ፍፁም እኛ አንመስልም በር ጠር ጥልቀት ባለው ትውውቅ ታግ በጥንያ ካልተያዘ በሚገርም ሁኔታ ሊዳፈን ይችላል ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ መገናኘት ዐከ ኔ እውነተኛ ፍቅር የሚገኘው ፍፁም የሆነን ሰው በማፈላለግ ሳይሆን ፍፁም ያ ሰው ፍፁም አድርጎ በመመልከት ነው ልሆነውን ፅ ጄሰን ጆርዳን ንድ ወንድ አንዲት ሴት ላይ ፍላጎት አድርበት የበለጠ ሊቀርባት ሊያውቃት ፈልጎ በቀጠር ሲያገኛት በተመሳሳይ ሁኔታ አንዲት ሴት አንድ ወንድ ላይ ፍላጎት አድሮባት የበለጠ ለመቅረብ ለማወቅ በቀጠር ስታገኘው እንዲሁም የሚፈላለጉ ጥንዶች በደንብ ተቀራርበው እርስ ርሳቸው ለመተዋወቅ ተቀጣጥረው ሲገናኙ ሀበ ይሉታል ሰዎቹ ከመጀመሪያ ቀጠሮ አልፈው ሁሰተኛ ሦስተኛ ራተኛ ቀጠሮ እያሉ መገናኘታቸውን ሲቀጥሉ ደግሞ የደረጉ ነው ይባላል ር ዐደ ዝርዝር ትርጉሙና ይዘቱ ከመግባታችን በፊት በ እና የሚሉትን ቃላት በአማርኛ እንተካቸው ት የሚፈላለጉ ሰዎች ለበለጠ ትውውቅና መግባባት ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ ተቀጣጥረው የሚገናኙትን ነገር ማለትም ወበ የሚሉኑ መገናኘት እንበለው መገናኘታቸው ሲቀጥሉና እያደረ ነው የሚለውን ደግሞ ይገናኛሉ እየተገናኙ ነው በሚለኩ መገናኘት ይገናኛሉ ታገኘዋለች ያገኛታል እንውሰደው ፃሳቡን በደንብ ይገልፁታል ብዩ አምናለሁ የሚሉት ቃላት መገናኘት ቨበ በኢትዮጵያ የመገናኘት ቨበ ታሪክ ብዙ ክፍለ ዘመናትን ወደኋላ ሊወስደን የሚችል ጥንታዊ የሰው ልጅ ባህል ነው የአገራችንን የመገናኘት ታሪክ ስንመለከትም ምንም እንኳን እንደ አሁኑ በሁለት የሚፈላሰጉ ሰዎች መልካም ፈቃድ ሳይ የተመሰረተ ላይሆን ቢችልም ቅድመ ዓያቶቻችን በቤተሰብና በወዳጅ አማካይነት ቀጠሮ ተይዞላቸው እየተገናኙ ተግባብተው ተጋብተው ተዋልደው እዚህ ደርሰናል የአሁኑ ዘመናዊ የመገናኘት ባህላችን ከድሮ በተሻለ ሁኔታ ላይ የሚገኝ ቢሆንም ሙሉ በሙሉ ግን ነፃ አልወጣም አሁንም ድረስ በዋና መዲናችን አዲስ አበባ ሳይቀር ስለ ዘመናዊ መገናኘት ያለው አውቀትና አስተሳሰብ በጣም ዝቅተኛ ነው መገናኘት ከከ መተዋወቅ መቀራረብ የሚፈልጉ ሴትና ወንድ ተቀጣጥረው በማውራት ከተፈላለጉ ከተስማሙ ከተሳሳቡ በተደጋጋሚ በመገናኘት ወደ ፍቅረኝነት ሊያሳድጉት የሚችሉት ዛደት መሆኑና ካልተግባቡ ደግሞ በዛው በመጀመሪያው ቀጠሮ ሊቀጨት የሚችሉት ቀላል ነገር መሆኑ በቂ ግንዛቤ አለ ብሎ ማለት አይቻልም ይልቁንም አንድ ወንድ የሚፈልጋትን ሴት እስኪያ። ከ ራም ሰዎች ርቀት ሳይገድባቸው በቪዲየ ሰዎች ጋር እንዲገናኙ ዕድ ኮ ሌላው ጥቅሙ ሰዎ ሬስቶራንት መፄድ ሳይጠቡ ሳይጨነቁ ያለ ወጪ በቀ አንዲያገኙ ማስቻሉ ነው እ ለፊት መተያየትና መነካካት የመገናኘት የከከ በዓቅር ዙሪያ በርካታ መፃህፍት ከ ሮዴሰር ጆን ግሬይ ለጽ ለከፀ ነዩከሀ ርነከ ል መፅፃፋፐቸጡ የማከተለጡን አስፍረዋል ትክክለኛ የፍቅር ጓደኛ የነባስ ወዳጅ ማ ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ ሚሚ አነጣጥሮ የዒላማ መፃል እንደመምታት ነው አነጣጥር የዒላማውን መሃል ለማግኘት ደግሞ ብዙ ልምምድ ያስፈልጋል በቀሰሱ ተሳክቶላቸው ዒላማውን መምታት የሚችሉ ሰዎች በጣም ጥቂቶች ናቸው አብዛኛው ሰው ዒላማውን የመምታት ፍላጎቱን የሚያሳካው በብዙ ልምምድ ነው በተመሳሳይ ሁኔታ በፍቀር ዓለምም ብዙ ሰዎች ትክክለኛ የፍቅር አጋራቸውን የሚያገኙት በተደጋጋሚ የተለያዩ ሰዎችን በማግኘት ነው በአንድ ጌዜ የነፍስ ወዳሻቸውን የሚያገኙ ሰዎች እጅግ በጣም ጥቂቶች ናቸው አነጣጥሮ ዒላማውን ለመምታት ሞክር ያልተሳካለት ሰው ካልተሳካው ሙከራው ተምሮ አስተካክሎ በማነጣጠር ዒሳማውን ለመምታት ሙከራውን ይቀኅላል አነጣጥሮ የለቀቀው ቀስት ከዒላማው በቀኝ በኩል ርቆ ከሄደ በቀጣዩ የቀኙን አጥብቦ ወደ ግራ እንዲያነብል አድርጎ በማሻሻል ቀስቱን ይለቃል ዒላማውን እስኪመታ ድረስ ከስህተቱ እየተማረ ይቀጥላል ትክክለኛ ፍቅረኛ የህይወት አጋር የነፍስ ጓደኛ ማግኘትም ልክ አነጣጥሮ ዒላማን እንደመምታት ነው ብዙ በሞከርክና በሳትክ ቁጥር ጭንቅላትህ እንዴት አስተካክሎ ዒላማውን መምታት እንዳለበት አንደሚማር ሁሉ ብዙ ጊዜ ከተለያዩ ሴቶች ጋር እየተቀጣጠርክ በተገናኘህ ቁጥርም የምትፈልገውንና የማትፈልገውን ለይተህ ታውቃለህሆ የብዙ ሰዎች የፍቅር ግንኙነትና የትዳር ህይወት በአጭሩ የሚቀጨው አሊያም በንዝንዝና በጭቅጭቅ የሚዘልቀው ስዎች የመገናኘቱን ጊዜ በአግባቡ ስለማይጠቀመበትና ትክክለኛ ዒላማቸውን እስኪመቱ ድረስ ስለማይታገሱ እንዲሁም ከዚህ የተሻለ ዓላማ መምታት አልችልም ብለው ተስፋ ስለሚቆርጡ ያው ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ ለፍላጎታችን ፍፁም የሆነ ሰው ማግኘት ከባድ ሊሆነ ይችላል ነገር ግን ልዩነቱን በደንብ ማጥበብ ይቻሳል ግንኙነቱ ጠደ ፍቅር ጓደኝነት ወደ መተጫጨት ወደ ትዳር ካደገ በኋላ ልዩነቶች ሰፍተው አደጋ ከመፈጠሩ በፊት የስደጋ የልዩነት የችግር ማጣሪያ ማድረግ ይቻላል የሚቻለውም ደስ ከሚሉን ከምንወዳቸው ሰዎች ጋር በተደጋጋሚ በመገናኘት እውነተኛ ባህሪያቸውንና ማንነታቸውን በማጥናት ነው በባሀሪና በአመሰካከጉ መግባባት ላይ ልዩነቱ በጣም ከሰፋ ዒላማችንን ስተናል ብቻ ሳይሆን መሰረታዊ የርቀት የመሳሪያ ወይም የአቋም ለውጥ ካላደረግን በስተቀር ደጋግመን ብንሞክርም ዒላማውን ልንመታው አንችልም ማለት ነው እናም በተለያዩ ጥታቅን አጓጊና ማራኪ ነገሮች ሳንታለል በባህሪና በአመለካከት በተሻለ ሁኔታ የምንግባባት ፍለጋ መንቀሳቀስ ይኖርብናል ማለት ነው ስለሆነም ዒላማው ተሳክቶልህ የነፍስህ ጓደኛ የህይወት አጋር የምትሆነህን ትክክለኛ ፍቅረኛ ካገኘህ አሪፍ ነው ካልሆነ ግን ቢያንስ ለዒላማው የቀረበች ለማግኘት ጥረት አድርግ ተስፋ ቆርጠህ ጠይም በስሜት በሰዎች ተገፋፍተህ ከዒላማህ ውጪ ከሆነች ሴት ጋር የጠለቀ የፍቅር ግንኙነት ትዳር ወስጥ አትግባ ሰሁለታችሁም አይጠቅምም አንተም እሷም አንድ ጊዜ ብቻ ነው የምትኖሩት ስለዚህ ደስታ አልባ የሆነ ህይወት በመኖር የአንድ ጊዜ ዕድሜ ያላት ውድ ህይወታችሁን ማባከን የለባችሁ ም ሲጠቃለል የመገናኘት ጥቅሙ የምትወዳት የምትጠድህ የምታብድላት የምታብደልህ የምታስደስትህ የምታስደስታት ዕድሜህን መሉ በፍላጎትና በደስታ የምትሰጣት ሴት ለማግኝት የምትችልበት ሂደት ነው አዚህ ላይ እንዲሰመርበት የምፈልገው ፍፁም የሆነች ሴት ላታገኝ ትትላለህ ነገር ግን በመነጋዘፅና ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ ሰ ዝዕገጌ ሃጨ በመግባባ የሦታፖን ላን ሥሰጥ ባህሪና ሇለካከተ የቀረበት ሥለዛሃ ሴት ታገዝሃለህ ዞአለዛሃ ቺር ሃሃነተ ሥልካም ወንድ መሆነ የፃደ መሆነ አነዳለ ሆኖና ማለቴ ነጡ ስለዘህ ሳፃህጎ ሥተህ ሦተትሆነንህን አስክታገኝ ድረስ በባህላዊሃሦ ሆነ በዘዛዊ ዞንጎይ ሠዞገናፃ። የሚል ጥያቄ ጣል ስታደርግላቸው የፉክክር መንፈስ ያድርባቸዋል ከሌሎች በልጠው ለመመረጥ ጥረት ያደርጋሉ መራ ጭ ና ጥበብ ስታገኛቸው አስቃቸው ብዙ ጊዜ ወንዶች ሴቶችን የማነጋገር እድል ስናገኝ ውፃ እስኪጠማን ድረስ ስለራሳችን በማውራት እናሰለቻቸዋለን ስለሆነም ለሁለተኛ ጊዜ አንዲያገኙን ፍላጎት ሊያድርባቸው ቀርቶ ሲያስታውሱን ራሱ ያቅለሸልሻቸዋል ስለዚህ ከሴቶች ጋር ስትገናኝ ስለ ራስህ የፊደል ካስትሮን ዓይነት ረዥም ንግግር ከማድረግ ይልቅ አንድ ጊዜ አስቃቸው ሴቶች በተፈጥሮ ባቶሎጂካሊ ሰሚያስቃቸው ወንድ ይማረካሉ ማሳቅ የሴት ልብና ጭንቅላት ውስጥ ለመግባት አቋራጭ መንገድ ነው ስለሆነም ሴቶች ለተመሳሳይ ሳትና ጨዋታ ሊያገኙሀ ይፈልጋሉ ጥበብ ጥይት አታባክን ራስህን የተገለጠ መፅዛፍ አድርገህ አንደፈለጉ እንዲያነቡህ አታድርግ በሆነ አጋጣሚ ጨዋታ ሲመር አውቶማቲክ አትተኩስ ስምህን ለጣስተዋዐት ከም አልፎ ስለ ሪህ ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ ብርሃኔ ነጉሴ ናውን ና የኮ ማኞች ው መጨ ሰመናገር አትሻኩል ስለ ራስህ ለመናገር ራስህን ለማስተዋወቅ ባልተጣደፍክ ቁጥር ስላንተ የማወቅ ጉጉታቸው ከና ይላል ስምህን ሲጠይቁህ ብቻ ንገራቸው ጥልቅ ወደሆነ ጨዋታ ለገቡ ሲፈልጉ ይቅርታ አሁን መሄድ አለብኝምናልባት ሌላ ጊዜ እንገናኛለን በላፕጡ የማወቅ ፍላጎታቸው ሊያሳብዳቸው ይደርሳል ሚስጥራዊነት ጉጉት ይፈጥራል ሁለቱም ሲደመሩ ደግሞ መማረክን ያስከትላሉ ስሰቪህ ራስህን ለማወቅ የሚያጓጓ ሚስጥራዊ ሰው አድርገህ ቅረብ መፍ ኢፌ ጥበብ ያሳድዱህ እንጂ አታሳድዳቸው ራስህ ላይ ኢንቨስት በማድረግ ሴቶች የሚመኙት ዓይነት የራስህ ደስ የሚል ዓለም ፍጠር። ጨዋታው ተመችቷት ብዙ ለማውራት ት ወሬውን አሳጥረህ ሌላ ጊዜ እንዲተጥል ቀጠር ለየት ራሱን የቻለ ጥበብ ነውሰዓትህን አየት ሆን ይችላል ምን እንደሆነ ታውቂያለሽ ካንሂ ት በጣም ደስ ይሳል ግን አሁን የግድ መሄ ሌላ ጊዜ ተገናኝተን ጨዋታውን ብንቀጥለው ደስ በሚል ዓይነት ስልኳን ተቀብለህ ሳጥ ማለት አለብህ ገናኘት ስልኳን ተቀብለህ ስትፄድ ብቻ ነው ት አስደሳች ፍፃሜ አገኘ የሚባለው ነ ጃ ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ ፍላጎት እንዳላት የሚያሳዩ ምልክቶች ለመታደል ሆኖ ሴቶች ፍላጎታቸውንና ስሜታቸውን የሚያሳዩት የሚገልፁት በብዛት በድርጊትና በእንቅስቃሴ ነው አሁንም አለመታደል ሆና እኛ ወንዶች ደግሞ ሴቶች ፍላጎታቸውንና ስሜታቸውን የሚገልፁባቸውን ድርጊቶችና እንቅስቃሴዎች አንብቦ የሚረዳ የስሜት ህዋስ የለንም ስለሆነም ብዙ ጊዜ የመግባባት የመናበብ ችግር ይፈጠራል ቬነሳዊያን ሴቶች የሚናገሩዋቸውን ልዩ ልዩ ቋንቋዎች የምልክት ቋንቋ ቀጥተኛ ያልሆነ የአነጋገር ቋንቋና የዝምታ ቋንቋ ማጥናት እንዳለብህ ተነጋግረናል ሶሻል ሪሰርች ሴንተር የተባለ የጥናት ማዕከል በዚህ ጉዳይ ላይ ያደረገው ጥናት እንደሚያመለክተው ሴቶች የመማረክ ፍላጎታቸውንና ስሜታቸውን ለመግለዕ ስላሳ ስምንት በመቶ ንግግር የሚጠቀሙ ሲሆን ዛምሳ አምስት በመቶ ደግሞ ድርጊትና እንቅስቃሴ ይጠቀማሉ ቀሪው ሰባት በመተ። ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ ስልክ ቁጥር የመቀበል ጥበብ ኔ በፍቅር ግንኙነት የመጀመሪያው ጥበብ ስልክ ቁጥር መቀበል ነው ዓ እኔ ሴት ልጅ ስልክ ቁጥር መቀበል እና ከአውሮፕላን በፓራሹት መዝለል አንድ ናቸው። ብዙ የሚታጠብ ሳህንና ድስት አለኝ የሚል ዓይነት ምክንያት ከሰጠችህ ካንተ ጋር አዲስ ፊልም ከማየት ይልቅ ቀሻሻ ሳህንና ድስት ማጠብ መርጣለች ስለዚህ አዲዮስ አሚጎ ልትላት ይገባል የምትደበቅ ከሆነ መንገድ ላይ ስታይህ መንገድ የምትቀይር ከዛም አለፎ ለመደበቅ የምትሞክር ከሆነ ሁለተኛ እንዳታስባት እዛው ለራስህ ቃል ግባ ይህንን ነጥብ ከዚህ በላይ እንዳብራራልህ እንደማትጠብቅ ተስፋ አደርጋለሁ ሥገሥሑጉኀሥመሥሥሉኀሪመ ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ ሴሎች ምክንያቶች ብዙ ጊዜ ልታገኛት ስትፈልግ ቢዚ ነኝ የሚል ምሳሽ የምተሰጥህ ከሆነ ስልክ ስትደውልላት አሁን ማውራት አልችልም እያለች የምታሳጥርብህ ከሆነ በጨዋታችሁ መሃል በተደጋጋሚ ስለሌሎች ወንዶች የምታነሳብህ ከሆነ ከሌሎች ሴት ጓደኞችዋ ጋር ልታያይዝህ የምትጥር ከሆነ ፍቅረኛ የመያዝ ፍላጎት እንደሌላት ከነገረችህ ካንተ ጋር የፍቅር ግንኙነት የመጀመር ምንም ዓይነት ፍላጎት እንደሌላት የሚያሳዩ ምክንያቶች ናቸው ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ የመጀመሪያው የስልክ ጥሪ ልክ ቁጥር ሰጠችሀ ማለት ሁሉም ነገር አከተመ ያንተ ሆነች ማሰት አይደለም ስልክ ቁጥራን ሰጠችህ ማለት ካንተ ጋር የማውራት ፍላጎት አላት ማለት ነው ከዚህ በመነሳት ተግባብታችሁ በፍቅር ረዥም ርቀት ተጉዛችሁ የመጋባትና ቤተሰብ የመመስረት ዕድል አላችሁ የዛን ያህል ግንኙነቱ ገና በመጀመሪያው የስልክ ጥሪ የመቀጨት አደጋም ሊያጋጥመው ይችትላል ለሁለቱም ውጤቶች ወሳኝ ሜና የምትጫወተው ግን አንተ ነህ።