Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية
Book of the day

የፌዴራል ፍርድ ቤቶች(ረቂቅ) አዋጅ.pdf


  • word cloud

የፌዴራል ፍርድ ቤቶች(ረቂቅ) አዋጅ.pdf
  • Extraction Summary

የወንጀል የዳኝነት ሥልጣን በውክልና ለሚሰሩ የክልል ፍርድ ቤቶች የፌዴራል ጉዳዮችን አስመልክቶ በውክልና ስላከናወኑት ተግባር በስታስቲክስ የተደገፈ ሪፖርት ተዘጋጅቶ እንዲቀርብ ማድረግ ሰ የዳኞችና የሌሎች ሠራተኞች ትምሀርትና ሥልጠና የሚካሄድበትን ሁኔታ እንደአስፈላጊነቱ ማመቻቸት ሸሽ በክልል ስለሚታዩ የፌዴራል ጉዳዮች የመዝገብ አያያዝና ጠቅላላ አሠራር ከክልል ፍርድ ቤቶች የተሰጡ ተግባራትን ለማስፈፀም የሚያስችሉ የሥራ ክፍሎች እገዲደራጅ ማድረግ ተ የፌዴራል ፍቤቶች ዳኞች ስለጠና መመሪያ ማዉጣት። ሀን ከተከራካሪዎቹ ከአገንደኛዉዋ ወገን ወይም ከጠበቃዉዋ ጋር የሥጋ ወይም የጋብቻ ዝምድና ያለውያላት እገደሆነ ለ ከተከራካሪዎቹ የአንደኛዉዋ ወገን ሞግዚት ነገረ ፈጅ ወይም ጠበቃ በሆኑበት ጉዳይ ላይ የተነሳ ክርክር እገደሆነ ሐ ክርክር የተነሣበትን ጉዳይ አስቀድሞ በዳኝነት በግልግል ዳኝነት በዕርቅ ያየዉያየችዉ ሆኖ ከተገኘ። ከችሎት እገዲነሳእገድትነሳ ማመልከቻ የቀረበለትላት ዳኛ ከሌሎች ዳኞች ጋር የሚያስችልየምታስችል ከሆነ ማመልከቻው በዚያው ችሎት ባሉ ሌሎች ዳኞች ይወሰናል። በሕዝብ ተወካዮች ምቤት አማካይነት ለፌዱራል ፍቤቶች የጸደቀ በጀት በበጀት አርዕስት እና ተመሳሳይ መለኪያዎች ሳይወሰን የውስጥ የበጀት ሽግሽግ መብታቸው ተጠበቆ በዕቅድ ላይ በመመሥረት ቅድሚያ ለሚሰጣቸው ጉዳዮች በነፃነት ከሥራ ላይ ያውሉታል። ዝርዝሩ ጠቅላይ ፍርድ ቤት በሚያወጣዉ መመሪያ ይወሰናል።

  • Cosine Similarity

የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የፌደራል ፍርድ ቤቶች ረቂቅ አዋጅ ታህሳስ ዓም አዲስ አበባ አዋጅ ቁጥር የ ዓም የፌዴራል ፍርድ ቤቶችረቂቅ አዋጅ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ህገመንግስት የዳኝነት ሥልጣን በፌዴራል እና በክልሎች ፍርድ ቤቶች በመሆኑ ማንኛውም ሰው በፍርድ ሊወሰን የሚገባውን ጉዳይ ለፍርድ ቤት የማቅረብና ዉሳኔ ወይም ፍርድ የማግኘት መብት ያለዉ መሆኑበሀገ መንግስቱ የተደነገገ በመሆኑ የፌዴራል ፍርድ ቤቶች ለሕግ የበላይነት ለሰብአዊ እና ዲሞክራሲያዊ መብቶች መከበር የበኩላቸውን የማይተካ ሚና የሚወጡበትን ሥርዓት መዘርጋት በማስፈለጉ የፌዴራል ፍርድ ቤቶች በሕገ መንግሥቱ ስለዳኝነት ነፃነት በተደነገገዉ መሠረት ተግባራቸውን ተጠያቂነት ባለበት ሁኔታ ውጤታማ ቀልጣፋ ተደራሽ እና ተገማች የሆነ አገለግሎት መስጠታቸው አስፈላጊ በመሆኑ የዳኝነት ሥርዓቱን ለማጠናከር የፌደራል ፍርድ ቤቶች በበጀት ምደባና አስተዳደርበሰው ሀብት ቅጥርና ምደባ እንዲሁም አስተዳደር ራሳቸውን ችለው የሚሰሩበትን የሕግ ማዕቀፍ እና የአሰራር ሥርዓት መዘርጋት አስፈላጊ በመሆኑ የፌዴራል ፍርድ ቤቶች አዋጅ ቁጥር በተደጋጋሚ መሻሻሉ ለአሰራር አመቺ ባለመሆኑና በተሻሻለ አዋጅ መተካት ስላስፈለገ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አገቀጽ መሠረት የሚከተለው ታውጃል ምአራፍ አንድ ጠቅላላ አጭር ርዕስ ይሀ አዋጅ የፌዴራል ፍርድ ቤቶች አዋጅ ቁጥር ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ትርጓጫ በዚሀ አዋጅ ውስጥ ሕገ መንግስት ማለት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መገግስት ነው የፌዴራል መንግሥት ሕጎች ማለት በፌዴራል መገግሥቱ ሥልጣን ክልል ሥር የሚወድቁ ጉዳዮችን የሚመለከቱ በሥራ ላይ ያሉ ሕጎችን ይጨምራል ፌዴራል ፍርድ ቤቶች ማለት የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት እና የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ናቸው መሠረታዊ የሆነ የህግ ስሀተት ማለት ቀጥሎ ከተዘረዘሩት መካከል አገዱ እና ፍትሀን የሚያዛባ ጉልህ የሀግ ስሀተት ያለበትን በዚሀ አዋጅ አንቀጽ ጊዐ መሰረት በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ችሎት ሊታይ የሚችልን የመጨረሻ ዉሳኔ ፍርድ ብይንትእዛዝ ያጠቃልላል። ምእራፍ ሦስት ስለ ፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የዳኝነት ሥልጣን የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የመጀመሪያ ደረጃ የዳኝነት ሥልጣን የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በሚከተሉት የፍትሐ ብሔር ጉዳዮች ላይ የመጀመሪያ ደረጃ የዳኝነት ሥልጣገ ይኖረዋል በሕግ በሚወሰነው መሠረት አንድ ጉዳይ ከአገድ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ችሎት ወደ ሌላ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ቸሎት ወይም በውክልና ለክልል ፍርድ ቤቶች የተሰጡ የፌዴራል ጉዳዮችን በሚመለከት ከክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ወደ ፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት እንዲዛወር በሚቀርብ ጥያቄ እና በሌሎች ህጎች በተጠቀሱ ጉዳዮች የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የይግባኝ የዳኝነት ሥልጣን የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የሚከተሉትን ጉዳዮች በይግባኝ የማየት ሥልጣን ይኖረዋል የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በመጀመሪያ ደረጃ ሥልጣኑ ውሣኔ የሰጠባቸው የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በይግባኝ ሰሚነት ሥልጣኑ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ከሰጠው ውሳኔ የተለየ ውሳኔ የሰጠባቸው የክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የፌዴራል ጉዳዩችን በተወካይነቱ በመጀመሪያ ደረጃ ስልጣኑ አይቶ ውሳኔ የሰጠባቸው የክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የፌዴራል ጉዳዮችን በተወካይነቱ በይግባኝ ሰሚነት ሥልጣኑ የክልሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ከሰጠው ውሳኔ የተለየ ውሳኔ የሰጠባቸው በሌሎች ሕጐች የተጠቀሱ ጉዳዮችን የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የሰበር ሥልጣን የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት መሠረታዊ የሆነ የሕግ ስሕተት ያለባቸውን የሚከተሉትን ጉዳዮች በሰበር የማየት ሥልጣን ይኖረዋል። የዚሀ አገቀጽ ገዑስ አገቀጽ መ እና የዚህ አዋጅ አገቀጽ ገዑስ አገቀጽ ህ ድገጋጌዎች እንደተጠበቁ ሆነው ከገጠር መሬት አጠቃቀም እና አስተዳደር ጋር ተያይዞ የተሰጠ የመጨረሻ ዉጨሳኔ በማሀበራዊ ፍርድ ቤት በተጀመሩ አነስተኛ ጉዳዮች ላይ የሚሰጥ የመጨረሻ ውሳኔ ወይም የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በሚያወጣው ደገብ የሚጠቀሱ ሌሎች ጉዳዮች ላይ በሚሰጥ የመጨረሻ ዉሳኔ ለፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት አይቀርብም የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ከአምስት ያላነሱ ዳኞች በተሰየሙበት የሰበር ሰሚ ችሎት የሚሰጠው የሕግ ትርጉም ውሳኔው ከተሰጠበት ቀን ጀምሮ በየትኛዉም ደረጃ በሚገኝ የፌደራልም ሆነ የክልል ፍርድ ቤት አስገዳጅነት ይኖረዋል የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በሰበር ችሎቶች አስገዳጅ የሕግ ትርጉም የተሰጠባቸውን ውሳኔዎች በኤሌክትሮኒክስ ወይም በሀትጮት ሚዲያዎች በተቻለ ፍጥነት ያሰራጫል። ምአራፍ አራት ስለፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት አና የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የዳኝነት ሥልጣን የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የመጀመሪያ ደረጃ የፍትሐ ብሔር የዳኝነት ሥልጣን የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ግምታቸዉ ከአስር ሚሊዮን ዐዐዐዐዐዐዐ ከዘጠ በላይ በሆኑ በሚከተሉት ጉዳዮች ላይ የመጀመሪያ ደረጃ የዳኝነት ሥልጣን ይኖረዋል ሀ የዚሀ አዋጅ በአንቀጽ እንደተጠበቀ ሆኖ በዚሀ አዋጅ አገቀጽ እና መሰረት በሚነሱ ማናቸዉም የፍታብሄር ጉዳዮች። የዚሀ አንቀጽ ንኡስ አንቀጽ ሠ ቢኖርም የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በሚከተሉት የፍትሐ ብሔር ጉዳዮች ላይ የመጀመሪያ ደረጃ የዳኝነት ሥልጣን ይኖረዋል ሠ በዚህ አዋጅ አንቀጽ ገዑስ አንቀጽ ሠ እስከ ንዑስ አንቀጽ በሠ ላይ በተጠቀሱት የፍትሐብሔርጉዳዮች ለ በሕግ በሚወሰነው ምጮሠረት አገድን ጉዳይ ከአንድ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ችሎት ወደ ሌላ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ችሎት ወይም ወደ ራሱ እንዲዛወር የሚቀርብን ጥያቄ ሐ በሌሎችህጐችየተጠቀሱጉዳዮች በዚህ አዋጅ ሌሎች ድንጋጌዎች አገዲሁም በሌሎች ሀጎች የተመለከተዉ ቢኖርም የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በፍርድ ታይተዉ ሊዎሰኑ የሚችሉ በሀገ መንግስቱ ምዕራፍ ሶስት ስር የተመለከቱ መሰረታዊ መብቶች አና ነጻነቶችን ለማስከበር ለጉዳዩ ተገቢ የሆነ ፍርድትዕዛዝ ወይም ዉሳኔ የመስጠት ስልጣን አለዉ። ፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የመጀመሪያ ደረጃ የወንጀል የዳኝነት ሥልጣን የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በሚከተሉት የወንጀል ጉዳዮች ላይ የመጀመሪያ ደረጃ የዳኝነት ሥልጣን ይኖረዋል ጊዝ በዚሀ አዋጅ አገቀጽ እና አገቀጽ ላይ የተመለከቱና አግባብነት ባላቸው ሕጐች መሠረት ለከፍተኛ ፍርድ ቤት በተሰጡ በፌዴራል የወንጀል ጉዳዮች በአዲስ አበባ ወይም በድሬዳዋ ከተሞች ውስጥ በሚነሱና አግባብነት ባላቸው ሕጐች መሠረት ለከፍተኛ ፍርድ ቤት በሚቀርቡ በሌሎች የወንጀል ጉዳዮች እና በሌሎች ሕጐች ለፌዴራል ፍርድ ቤት በተሰጡ የወንጀል ጉዳዮች የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የይግባኝ ዳኝነት ሥልጣን የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የሚከተሉትን የፍትሐብሔር አና የወንጀል ጉዳዮች በይግባኝ የማየት ሥልጣን ይኖረዋል የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የሰጠውን ውሳኔ እና በሌሎች ሕጐች የተጠቀሱ ጉዳዮችን የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የፍትሐ ብሔር ዳኝነት ሥልጣን በዚሀ አዋጅ አንቀጽ እና ለፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የተሰጠው ሥልጣን እንደተጠበቀ ሆኖ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት በሚከተሉት ጉዳዮች ላይ የመጀመሪያ ደረጃ የፍትሐ ብሔር የዳኝነት ሥልጣን ይኖረዋል በዚህ አዋጅ አንቀጽ እና አንቀጽ መሠረት በሚቀርቡ የፌዴራል የፍትሐ ብሔር ጉዳዮች በሕግ ለሌሎች አካላት የተሰጠው የዳኝነት ሥልጣን እገደተጠበቀ ሆኖ በአዲስ አበባ ወይም በድሬዳዋ ከተማ ውስጥ በሚነሱ ሌሎች የፍትሐ ብሔር ጉዳዮች እና በሌሎች ሕጐች የተጠቀሱ የፍታብሄር ጉዳዮች የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የወንጀል የመጀመሪያ የዳኝነት ሥልጣን በዚሀ አዋጅ አንቀጽ ለፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የተሰጠው ሥልጣን እንደተጠበቀ ሆኖ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት በሚከተሉት የወንጀል ጉዳዮች ላይ የመጀመሪያ ደረጃ የዳኝነት ሥልጣገ ይኖረዋል። ምእራፍ አምስት ስለ ፌዴራል ፍርድ ቤቶች ኘሬዚዳንቶች ምፕሬዝዳንቶችየምድብ ችሎት ተጠሪ ዳኞች እና ሰብሳቢ ዳኞች የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ኘሬዚዳንት ሥልጣንና ተግባር የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ኘሬዚዳንት በሕግ መሠረት የፌዴራል ፍርድ ቤቶችን ለማስተዳደር ኃላፊ ይሆናልትሆናለች የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ አጠቃላይ አነጋገር እንደተጠበቀ ሆኖ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ኘሬዚዳንት ስልጣን እና ተግባራት ይኖሩታልይኖሯታል ሀ ለፌዴራል ዳኝነት አስተዳደር ጉባዔ የተሰጠው ሥልጣገና ተግባር እንደተጠበቀ ሆኖ የፌደራል ፍርድ ቤት ዳኞችን የምድብ ችሎቶች ተጠሪ ዳኞችን እና ሰብሳቢ ዳኞችን መደልደል ሥራ መስጠት ለን ለፌዴራል ፍርድ ቤቶች አስፈላጊ የሆኑ ሠራተኞችገ መቅጠር ሐ በዚህ አንቀጽ ገዑስ አገቀጽዐጮሥ ላይ የተጠቀሰውን ጨምሮ የፌዴራል ፍርድ ቤቶችን ዕቅድና በጀት አዘጋጅቶታ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ማቅረብ ሲፀድቅም ሥራ ላይ ማዋል መን በዚሀ አዋጅ ላይ በተጠቀሰው መሠረት በፌዱራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት መውጣት ያለባቸው ደንቦች እና መመሪያዎች እንዲዘጋጁና እንዲወጡ በማድረግ ተግባራዊ መሆናችውን ማረጋገጥ ሠ የፌዴራል ፍርድ ቤቶችን የዳኝነት ሥልጣን በውክልና ለሚሰሩ የክልል ፍርድ ቤቶች የበጀት ማካካሻ ጥያቄ ላይ ውሳኔ መስጠት ረ የክልል ፍርድ ቤቶች የፌዴራል ጉዳዮችን አስመልክቶ በውክልና ስላከናወኑት ተግባር በስታስቲክስ የተደገፈ ሪፖርት ተዘጋጅቶ እንዲቀርብ ማድረግ ሰ የዳኞችና የሌሎች ሠራተኞች ትምሀርትና ሥልጠና የሚካሄድበትን ሁኔታ እንደአስፈላጊነቱ ማመቻቸት ሸሽ በክልል ስለሚታዩ የፌዴራል ጉዳዮች የመዝገብ አያያዝና ጠቅላላ አሠራር ከክልል ፍርድ ቤቶች ጋር መመከከር የሚሻሻልበትን ሁኔታ ማመቻቸት ቀ ስለ ፌዴራል ፍርድ ቤቶች የበጀት አፈጻጸም ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሪፓርት ማቅረብ በ የፌዴራል ፍርድ ቤቶች ፍርድ አፈፃፀም ተቋም የተከላካይ ጠበቆችን ቢሮ እና በሕግ ለፌዴራል ፍርድ ቤቶች የተሰጡ ተግባራትን ለማስፈፀም የሚያስችሉ የሥራ ክፍሎች እገዲደራጅ ማድረግ ተ የፌዴራል ፍቤቶች ዳኞች ስለጠና መመሪያ ማዉጣት። የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በሚያወጣው ደገብ የሚያስተዳድራቸው የፌዴራል ፍርድ ቤቶች ዳይሬክተሮች ሬጅስትራሮች የዳኛ ረዳቶች የሀግ ባለሙያዎች እና ሌሎች ሠራተኞች ይኖሩታል የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ችሎቶች የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ለሥራው አስፈላጊ የሆኑ የፍታብሄር እና የወገጀል የመጀመሪያ ደረጃ ይግባኝ ሰሚ እና ሰበር ሰሚ ችሎቶች ይኖሩታል በእያንዳንዱ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት ከ ሶስት ባላነሱ ዳኞች የሚያስችሉ ሲሆን የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎቶች ደግሞ ከ አምስት በላነሱ ዳኞች ያስችላሉ። የሰበር አቤቱታን በሰበር ሰሟ ችሎት ስለማየት የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ለሰበር ችሎች የሚቀርቡ ጉዳዮችን ክርክር አመራር ሥነ ሥርዓትን በተመለከተ የሚያወጣው ደገብ እገደተጠበቅቀ ሆኖ በዚህ አዋጅ አገቀጽ መሠረት አቤቱታ በሰበር የሚሰማው አስቀድሞ ሶስት የጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኞች የተሰየሙበት ችሎት ውሳኔው በዚሀ አዋጅ አገቀጽ ንዑስ አገቀጽ እና አንቀጽ ዐ ላይ በተመለከቱት መሠረት ለሰበር ቸሎት መታየት አለበት ብሎ ሲወሰን ነው የሰበር ችሎቱ በዚህ አገቀጽ ገኡስ አገቀጽ መሰረት የተመራለትን ጉዳይ መርምሮ አቤቱታ በቀረበበት ጉዳይ ላይ የተፈፀመ መሠረታዊ የሆነ የሕግ ስሀተት አለመኖሩን ከተረዳ አቤቱታውን ውድቅ በማድረግ ትዕዛዝ ይሰጣል የሰበር ችሎቱ በዚህ አገቀጽ ገኡስ አገቀጽ መሰረት የተመራለትን ጉዳይ መርምሮ አቤቱታ በቀረበበት ጉዳይ ላይ ያስቀርባል ብሎ ከተረዳ ጭብጥ በመያዝ በተጠሪ መልስ እንዲሰጥበት በአመልካቾ ከቀረበው የሰበር ማመልከቻ እና መጥሪያ ጋር ይልካል ተከራካሪዎች መልስ እና የመልስ መልስ ክርክራቸውን በፅሁፍ አቅርበው ከተቀባበሉ በኋላ የሰበር ሰሚችሎቱ ተከራካሪዎችን መስማት ካላስፈለገው በስተቀር በጉዳዩ ላይ ውሳኔ ይሰጣል የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት እና የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤቶች ዳኞች ችሎቶችና ሌሎች ሠራተኞች የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት እና የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ለሥራቸው አስፈላጊ የሆኑ ዳኞችና ችሎቶች ይኖሯቸዋል የፌዴራል ከፍተኛ እና የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤቶች በዚሀ አዋጅ አገቀጽ ገዑስ አንቀጽ ለ እና አንቀጽ ገዑስ አንቀጽ መሠረት የየፍርድ ቤቱ ኘሬዝዳገቶች የሚያስተዳድሯቸው ሬጅስትራሮች የዳኞች ረዳቶች የሀግ በለሙያዎች እና ሌሎች ሠራተኞች ይኖሯቸዋል የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት እና የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ችሎቶች በአንድ ዳኛ ያስችላሉ የዚሀ አገቀጽ ገኡስ አገቀጽ እንደተጠበቀ ሆኖ ሀ ከ አመት በላይ የሚያስቀጡ የወንጀል ጉዳዮች በሶስት ዳኞች ይታያሉ ለ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በሚያወጣው መመሪያ የተወሰኑ ጉዳዮች በፌዴራል ከፍተኛ እና የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤቶች በሶስት ዳኞች እንዲታይ ሊደረግ ይችላል ስለ ፌዴራል ፍርድ ቤቶች የማስቻያ ሥፍራ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የማስቻያ ሥፍራ አዲስ አበባ ይሆናል። የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በዚሀ አንቀጽ ንኡስ አገቀጽ በተመለከቱት ቦታዎች የፌደራል ከፍተኛ እና የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤቶችን ያደራጃል።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Comments:


memezon

Download options | Convert to Pdf | Book of the day

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact