Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية
Book of the day

የፌደራል_መንግስት_ሰራተኞች_የዋስትና_አሰጣጥ_መመሪያ.pdf


  • word cloud

የፌደራል_መንግስት_ሰራተኞች_የዋስትና_አሰጣጥ_መመሪያ.pdf
  • Extraction Summary

  • Cosine Similarity

የፌዴራል መንግሥት ሠራተኞች የዋስትና አሰጣጥ ሥርዓት መመሪያ ቁጥር ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር ታህሳስ ዓም የፌዴራል መንግሥት ሠራተኞች የዋስትና አሰጣጥ ሥርዓት መመሪያ ቁጥር አውጪው ባለሥልጣን የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር በፌዴራል መንግሥት የፋይናንስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር አንቀጽ በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ይህን መመሪያ አውጥቷል አጭር ርዕስ ይህ መመሪያ የፌዴራል መንግሥት ሠራተኞች የዋስትና አሰጣጥ ሥርዓት መመሪያ ቁጥር ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ትርጓሜ የቃሉ አግባብ ሌላ ትርጉም የሚያሰጠው ካልሆነ በስተቀር በዚህ መመሪያ ውስጥ ያሉ ቃላትና ሃረጎች በመንግሥት የፋይናንስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር እና የፋይናንስ አስተዳደር የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር የተሰጣቸውን ትርጉም ይይዛሉ ከዚህ በተጨማሪም በዚህ መመሪያ ውስሳጥ ሥራተኛ ማለት በመንግሥት መስሪያ ቤት በገንዘብ ሰብሣቢነትና ያዥነት ወይም በንብረት ያዥነት ወይም በጥበቃ ሥራ ላይ የተሰማራ ተቀጣሪ ሰው ነው ዋስ ማለት ሠራተኛው በመንግሥት ገንዘብ ወይም ንብረት ላይ ለሚያደርሰው ወይም ኃላፊነቱን በአግባቡ ባለመወጣቱ ምክንያት ለሚደርሰው ጉድለትና ጥፋት ኃላፊ በመሆን የጎደለውን እናወይም የጠፋውን ገንዘብ እናወይም ንብረት ለመተካት በመስማማት የዋስትና መያዣ በመተማመኛነት የሚያቀርብየሚያሲዝ ሰው ነው የዋስትና መያዣ ማለት ሠራተኛው ለተሰጠው የመንግሥት ሃብትና ንብረት ተጠያቂ ለመሆን ሠራተኛው ራሱዋሱ በመተማመኛነት የሚያቀርባቸው በሕግ ስልጣን ከተሰጠው አካል የተሰጡ የይዞታ ማረጋገጫ ካርታን የቤት ባለቤትነት ማረጋገጫ ደብተርን የመኪና ሊብሬን እና የመሳሰሉትን የንብረት ባለቤትነት ማረጋገጫ ሰነዶች ያካትታል ሆኖም በደመወዛቸው ዋስትና ዋስ የሚሆኑ ሰዎች የወር ደመወዛቸው ሁለት ሺህ ብርና ከዚያ በላይ መሆኑንና ከዚህ በፊት በደመወዛቸው ዋስትና ለሌላ ሰው ዋስ ስላለመሆናቸው ከሚሰሩበት የመንግሥት መስሪያ ቤት ወይም የመንግሥት የልማት ድርጅት የሚያመጡት የጽሁፍ ማስረጃየማረጋገጫ ሰነድ እንደዋስትና መያዣ ተቀባይነት ይኖረዋል የመመሪያው ተፈፃሚነት ወሰን ይህ መመሪያ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ መንግሥት የፋይናንስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር የመንግሥት መስሪያ ቤት ተብለው በተመለከቱት ሁሉ ላይ ተፈፃሚ ይሆናል የመመሪያው ዓላማ የመንግሥት ገንዘብ እናወይም ንብረት ለመጠበቅ ኃላፊነት ከተሰጣቸው ሠራተኞች ጋር በተያያዘ በመንግሥት ገንዘብና ንብረት ላይ ለሚደርስ ጉድለት ወይም ጥፋት ኃላፊነትን በመውሰድ የጠፋውን እናወይም የጎደለውን ገንዘብ እናወይም ንብረት እንዲተካ እንዲመለስ የሚያስችል የዋስትና ሥርዓት ማቋቋም ነው የመንግሥት መስሪያ ቤቶች ኃላፊነት ማንኛውም የመንግሥት መስሪያ ቤት በፌዴራል መንግሥት የፋይናንስ አስተዳደር እና የግዥና ንብረት አስተዳደር አዋጆች እና እነዚህን አዋጆች ለማስፈፀም በወጡ ደንቦች እንዲሁም መመሪያዎች ስለመንግሥት ገንዘብና ንብረት አጠባበቅ አመዘጋገብና አያያዝ ስለወጪ አከፋፈልና ጥቃቅን ወጪዎች የተወሰነ ገንዘብ እንዲሁም በግዥ ላይ ሊወሰዱ ስለሚገባቸው ጥንቃቄዎች የተደነገገው እንደተጠበቀ ሆኖ በገንዘብ ያዥነትና ሰብሣቢነት ወይም ንብረት ያዥነት ወይም በጥበቃ ሥራ ላይ የሚሰማሩ ሰራተኞች ሁሉ ለተሰጣቸው ኃላፊነት የሚሆን ዋስትና ወይም ተያዥ እንዲሰጡ እንዲያቀርቡ ማድረግ ይኖርበታል በሠራተኛው ወይም በዋሱ የሚሰጠው የዋስትና መጠን በሠራተኛው ኃላፊትና ዋስትናው በመቀጠር ችሎታው ላይ የሚያስከትለውን ተእኖ ከግምት ውስጥ በማስገባት በዋስትናው ውል ይወሰናል ለፆሠራተኛው የተያዘው ዋስትና እንዲቋረጥቀሪ እንዲሆን የሚያደርጉ ሁኔታዎች አለመፈጠራቸውን በየጊዜው በመከታተል ማረጋገጥ አለበት ሠራተኛውዋሱ ያቀረበው የዋስትና መያዣ የሚወክለው ንብረት ይገባኛል ባይ የማይቀርብ እና አግድ ያልተጣለበት መሆኑን የሚያረጋግጥ ማስረጃ እንዲቀርብ የመጠየቅ ኃላፊነት አለበት ሠራተኛውዋሱ ንብረቱን በዋስትና ለማስያዝ የተስማማበት ውል በሕግ የፀና እንዲሆን የውሉ ሰነድ በሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ቤት እንዲረጋገጥና እንዲመዘገብ የማድረግ ኃላፊነት አለበት የሠራተኛው ግዴታ በገንዘብ ያዥነትና ሰብሳቢነት ወይም በንብረት ያዥነት ወይም በጥበቃ ሥራ ላይ የሚመደብ ማንኛውም ሠራተኛ ዋስትና ማቅረብ አለበት ማናቸውም የዋስትና መያዣ እግድ ያልተጣለበትና ይገባኛል ባይ የማይቀርብበት መሆኑን ለማረጋገጥ ማስረጃ የማቅረብ ግዴታ አለበት ሰነዱ ህጋዊ ባይሆን በተጭበረበረ መንገድ የተገኘ በማስመሰል የተዘጋጀ ሆኖ ቢገኝ በአስተዳደር ከሚወሰደው እርምጃ በተጨማሪ በወንጀል ተጠያቂ ይሆናል በንብረቱ ወይም በደመወዝ ዋስትና ዋስ የሆነ ሰው በዋስትና ያቀረበው ዋስ ዋስትናውን ለማንሳት ወይም ለመሰረዝ ጥያቄ ሲያቀርብ ሠራተኛው ምትክ ዋስ የማቅረብ ግዴታ አለበት የቀድሞው ዋስ ጥያቄም በሠራተኛው እጅ ያለ ገንዘብንብረት ተመርምሮ ዕዳ መኖርአለመኖሩ ከተረጋገጠ በኋላ ሠራተኛው ጉድለት ያለበት ከሆነና ሠራተኛው ጉድለቱን ካልሸፈነ ከ ሰላሣ ቀናት ባለበለጠ ጊዜ ውስጥ ሂሣቡ በመስሪያ ቤቱ የውስጥ ኦዲት ተመርምሮ እንዲቀርብ በማድረግ ይህንን ጉድለት ዋሴ እንዲሸፍን ተደርጎ ጥያቄው ተፈጻሚ ይሆናል ሆኖም መስሪያ ቤቱ አስቀድሞ ሰራተኛው ጉድለቱን እንዲሸፍን ሳይጠይቅ በቀጥታ ዋሱን እንዲከፍልእንዲመልስ የማድረግ መብቱ የተጠበቀ ነው ሠራተኛው የተረከበውን ማንኛውንም የመንግሥት ንብረት ለተጠቃሚዎች አስፈላጊ አፈጻጸሞችን በማሟላት እስከሚያስረክብ ድረስ ለሚደርሰው ጉዳት ጉድለትና ጥፋት ሁሉ ተጠያቂ ነው የዋስ ግዴታ በመንግሥት መስሪያ ቤት ለአንድ ሠራተኛ ዋስ ለመሆን ፈቃደኛ የሚሆን ሰው ንብረት ወይም የመንግሥት ደመወዝ ያለውና ንብረቱን ወይም ደመወዙን በዋስትና ለማስያዝ ከዚህ መመሪያ ጋር በተያያዘው ረቂቅ በተመለከተው መሠረት ሙሉ ስምምነቱን መስጠት ይኖርበታል ሠራተኛው የገንዘብ ጉድለት ቢያደርስ ወይም ይዞ ቢጠፋ ንብረት ቢያጎድል ጉዳት ወይም ብልሽት ቢያደርስ በመንግሥት ኃብት ላይ ለሚደርሰው ማናቸውም ጥፋት ሙሉ ተጠያቂ በመሆን እንደ ጥፋቱ መጠን ያስያዘው ንብረት ተሸጦ የመክፈል ግዴታ አለበት ዋሱ ለዋስትና የሚያቀርበው ማናቸውም የዋስትና መያዣ እግድ ያልተጣለበትና ይገባኛል ባይ የማይቀርብበት መሆኑን ለማረጋገጥ ማስረጃ የማቅረብ ግዴታ አለበት ሠራተኛውዋሱ የሚያቀርበው የዋስትና መያዣ በውል ምዝገባና ሰነዶች ማረጋገጫ ህፈት ቤት እንዲመዘገብና የዋስትና ግዴታው እስኪቋረጥ በሚመለከተው መስሪያ ቤት ተከብሮ የሚቆይ እንዲሆን መስማማት አለበት ሊቋረጥቀሪ ሊሆን የሚችልባቸው ሁኔታዎች ሠራተኛው ከገንዘብ ያዥነት ወይም ገንዘብ ሰብሣቢነት ወይም ንብረት ያዥነት ወይም ጥበቃ ሥራ በመነሳቱ ሥራ በመልቀቁ በእጁ የሚገኘውን የመንግሥት ሀብት ያለምንም ጉድለት ሲያስረክብና ለዚሁም የማረጋገጫ ሰነድ ሲቀበል በዋስትና የተያዘው ንብረት ለሌላ ሥራ በመንግሥት ተፈልጎ የዋሱ የባለቤትነት መብት ቀሪ ሲሆን የተያዘው ንብረት በአደጋ ከጠፋ ወይም ተበላሽቶ ዋጋ ካጣ ወይም ንብረቱ ተሰርቆ በሁለት ወር ጊዜ ውስጥ አለመገኘቱ በፖሊስ ከተረጋገጠ ዋስ የሆነው ሰው ዋስትናው እንዲወርድለት ካመለከተ በአንቀጽ የተመለከተው ሲሟላ በዋስትና የተያዘው ንብረት በእርጅና ዋጋውን ካጣ ዋሱ ወይም ሠራተኛው ከሞተ ሆኖም ሠራተኛው ከመሞቱ በፊት ንብረት ወይም ገንዘብ ያጎደለ ከሆነ ዋሴ በኃላፊነት ከመጠየቅ ነጻ አይሆንም የማስታወቅ ወይም የመተካት ግዴታ ሠራተኛው ከገንዘብ ያዥነትና ሰብሳቢነት ንብረት ያዥነት ወይም ጥበቃ ሥራው ሳይነሳ ዋስትናው ከላይ በአንቀጽ በተዘረዘሩት ምክንያቶች ቢቋረጥ በምትኩ ሌላ ዋስትና የማቅረብ ግዴታ አለበት አሰሪው መስሪያ ቤት የመስሪያ ቤቱ ሠራተኛ በሌላ መስሪያ ቤት ለሚገኘ ሠራተኛ ዋስትና ገብቶ ከሆነና ሠራተኛው የሚሠራበትን መስሪያ ቤት ከለቀቀ ዋስትና ለሰጠበት መስሪያ ቤት ሥራውን ስለመልቀቁ የማሣወቅ ግዴታ አለበት ዐ ዋስ ማቅረብ ያለመቻል በተመሣሣይ ደረጃ በዝውውር ለገንዘብ ያዥነትና ሰብሳቢነት ንብረት ያዥነት ወይም ጥበቃ የሥራ መደብ ላይ እንዲመደብ የተደረገ ወይም ዋስ በማቅረብ ከእነዚህ የሥራ መደቦች ላይ ሲያገለግል ቆይቶ የዋስትናው ውል በዚህ መመሪያ አንቀጽ በተዘረዘሩት ምክንያቶች የተቋረጠ ሠራተኛ ዋስ ወይም ምትክ ዋስ ለማቅረብ ያልቻለው በበቂ ምክንያት መሆኑን መስሪያ ቤቱ የተረዳ እንደሆነ ሠራተኛው ያለውን ብቃት ከግምት ውስጥ በማስገባት ዋስትና እንዲያቀርብ በማይገደድባቸው የሥራ መደቦች ላይ መድቦ ሊያሰራው ይችሳል መመሪያው ተፈፃሚ የሚሆንበት ጊዜ ይህ መመሪያ ከታህሳስ ቀን ዓም ጀምሮ የፀና ይሆናል አዲስ አበባ ሱፍያን አህመድ የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትር ለመንግስት ሠራተኞች የተሰጠ የዋስትና ውል ይህ የዋስትና ውል በ ዚህ በኋላ ዋስትና ተቀባይ ተብሎ በሚጠራው አድራሻ እና በአቶወሮወት ከዚህ በኋላ ዋስ ተብሎ በሚጠራው አድራሻ ክከ ወረዳ የቤት ቁጥር ስልክ መካከል ዛሬ ቀን ዓም በአዲስ አበባ ተደረገ አንቀፅ የውሉ መሠረት ይህ የዋስትና ውል የፌደራል መንግስት የዋስትና አሰጣጥ ሥርዓት መመሪያ ቁጥር በሚያዘው መሠረት የተዘጋጀ ነው አንቀፅ የውሉ ዓላማ በዚህ ውል አንቀጽ በተጠቀሰው መመሪያ መሠረት ዋስ በሚያስፈልጋቸው የሥራ መደቦች ላይ ሠራተኞች በቅጥር ወይም በዝውውር ወይም በዕድገት ወይም በሌላ በማናቸውም ሁኔታ ሲመደቡ ዋስ ወይም በሠራተኛው እና በቀጣሪው የመንግስት መስሪያ ቤት መካከል የሚደረግ ውል ሲሆን ሠራተኛው በ የሥራ መደብ ተቀጥሮ ሲሰራ ከስራው ጋር በተያያዘ ለተረከበው የመንግስት ገንዘብ ወይም ንብረት ወይም የጥበቃ ኃላፊነት ለሚደርሰው ጉድለት እናወይም ጥፋት ዋሱ ከሠራተኛው ጋር በተናጠልም ሆነ በጋራ ኃላፊ እንዲሆንና የጎደለውን ወይም የጠፋውን ገንዘብ እናወይም ንብረት እንዲከፍልአንዲመልስ ለማስቻል ነው አንቀፅ የዋሱ መብትና ግዴታዎች መብቶቹ ዋስ ዋስትና የተገባለት ሠራተኛ ላይ ዕምነት ቢያጣ ወይም በሌላ ምክንያት ተያዥነቱ እንዲነሳለት መጠየቅ ይችላል ሆኖም ዋስ የሆነለት ሠራተኛ ያጎደለው ወይም ያጠፋው ገንዘብ ወይም ንብረት መኖሩ ከተረጋገጠ ግዴታውን ሣይወጣ ዋስትናው ቀሪ አይሆንም ዋስ የሆነለት ሠራተኛ የተረከበውን ገንዘብ ወይም ንብረት በሙሉ ሲያስረክብ እና ምንም ዕዳ እንደሌለበት በቀጣሪው መስሪያ ቤት ሲረጋገጥ ከግዴታው ነፃ ይሆናል የዋስትና ውሉም እንደተሰረዘ ይቀጠራል ዋስ ያስያዘው የዋስትና መያዣ የሚወክለው ንብረት የሚያወጣው ዋጋ አንዳለ ሆኖ በዚህ ውል አንቀፅ ከተገለፀው የገንዘብ መጠን ቢበልጥም የዋስ ግዴታ በዚህ አንቀጽ በተገለጸው የገንዘብ መጠን ብቻ የተወሰነ ነው ግዴታዎቹ ዋስ ሠራተኛው በተመደበበት የሥራ መደብ ተቀጥሮ ሲሰራ ከስራው ጋር በተያያዘ በተረከበው ወይም በሚጠብቀው የመንግስት ገንዘብ እናወይም ንብረት ላይ ለሚደርሰው ጉድለት ወይም ጥፋት ዋሱ ከሠራተኛው ጋር በተናጠል አና በጋራ ኃላፊ በመሆን የጎደለውን ወይም የጠፋውን ገንዘብ እናወይም ንብረት ለመመለስ ወይም ለመተካት ተስማምቷል ዋስ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ መሠረት የጎደለውን ወይም የጠፋውን ገንዘብ እናወይም ንብረት እንዲከፍል እናወይም እን ዲተካ ከተጠየቀበት ቀን ጀምሮ ባሉት ቀናትውስጥ ግዴታውን ካልተወጣ በንዑስ አንቀጽ በተገለጸው መሠረት በመያዣነት የተሰጠውን ንብረት እንዲሸጥ ተስማምቷል በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ የተገለጸው እንደተጠበቀ ሆኖ በደምወዙ ዋስትና ዋስ የሆነ ሰው በንዑስ አንቀጽ መሠረት ግዴታውንካልተወጣየ ወር ደምወዙን አንድ ሶስተኛ ዋስትናው አስኪሟላ ድረስ በየወሩ አየተቀነሰ እንዲከፈል ተስማምቷል የጠፋውን ወይም የጎደለውን ገንዘብ እናወይም ንብረት መመለስ ወይም መተካት ሳይችል ከቀረ በዋስትና የተሰጠው ንብረት ተሸጦ በዚህ ውል አንቀጽ ከተገለጸው የገንዘብ መጠን ሳይበልጥ በጠፋው በጎደ ለው ገንዘብ እናወይም ንብረት ልክ ዕዳውን ለመክፈል ተስማምቷል በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ የተገለፁት የዋስ ግዴታዎች ሠራተኛው ንብረቱን በማስያዝ በሚገባው ዋስትና ላይ ተፈጻሚ ይሆናሉ አንቀፅ የዋስትናው ገንዘብ መጠን ዋስ በዚህ ውል መሠረት የሚሰጠው ዋስትና እስከ ብር ብር ድረስ ይሆናል ለዚህም ዋስ ሠራተኛው አስይዚል አንቀፅ ተፈፃሚ ሕጎች ይህ የዋስትና ውል እንደተጠበቀ ሆኖ የዋስ እና ዋስትና ተቀባይ መብቶችና ግዴታዎችን ጨምሮ የፌደራል መንግስት የተያዥ ወይም የዋስትና አሰጣጥ ሥርዓት መመሪያ ቁጥር እና የፍትሐብሔር ሕግ የዋስትና ድንጋጌዎች ተፈፃሚ ይሆናሉ አንቀፅ ፅ ውሉ የሚፀናበት ጊዜ ይህ ውል ከተፈረመበት ቀን ጀምሮ የፀና ይሆናል የተያዥ ማኅደር ሁ ስም አቶወሮወት ው» አድራሻ ክከተማ ቀበሌወረዳ የቤት ቁጥር ስልክ ሁ የሚሰራበት መስሪያ ቤት ሁ የሥራ መስክ ሁ» በዋስትና የተከበረው ንብረትደምወዝ በዚህ ውል ድንጋጌዎች መስማማቴን በፊርማዬ አረጋግጣለው ፊርማ የተያዥ ባልሚስት ማኅደር ስም አቶወሮወት አድራሻ ክከተማ ቀበሌወረዳ የቤት ቁጥር ስልክ ሁ የሚሰራበት መስሪያ ቤት የሥራ መስክ በዚህ ውል ባሌሚስቴ ተያዥ በመሁኑኗ መስማማቴን በፊርማዬ አረጋግጣለው ፊርማ ተያዥ ዋስ የቀረበለት ሠራተኛ ማኅደር ስም አቶወሮወት አድራሻ ክከተማ ቀበሌወረዳ የቤት ቁጥር ስልክ የሥራ ክፍል የሥራ መደብኃላፊነት ምስክሮች ስም ፊርማ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Comments:


memezon

Download options | Convert to Pdf | Book of the day

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact