Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية  Portuguese
Book of the day

የእስር ቤቱ አበሳ.pdf


Advertisement
Advertisement
  • word cloud

የእስር ቤቱ አበሳ.pdf
  • Extraction Summary

ማቅረቢያ በዚህ መጽሐፍ ማዕቀፍ ኒትዮጵያ ውስጥ ምን ሚና እንደነበራቸው የሕይወት ታሪካቸው ሚገልጽ ናጸጻሜያቸውን ከሥራቸው ጋር ያገናዝቧል። የላቲን አሜሪካ ሰው የሚያስመስላቸው ደም ግባታቸው ቀለማቸው ገጽታቸውሠጉራቸውና የአፍንጫቸው ቅርጽ ነው። ሀ ሃ ሀሰ ሮ ጀጅፅኒ ጮበዩዕ » ል ጠይ ለደር በ ህልጅ ወ ጀ ሂዩደዩህጊቢዮ ቋቋ ፀፁወ ዐበዉውው በ። ጅመሀኒ ጅ ርዕ ሰ ከህፀፀኪፓ የቶማስ ወልድ ለሴ ፓሴ ፓስፖበት እውነተኛውን ጋዘበፖርታቸውን ለማግኘት የቻሉት ሊዝቦን ከተማ ፖርቱጋል ሲደርሱ ነበር። ሊዝቦን ከደረሱ በኋላ የተንቀሳቀሱት በአሳ ሳተ በምና በኮሎምቢያ ፓስፖርት ሳይሆን ከፓሪስ በተላከላቸው በእውነተኛው ፓስፖርታቸው ነበር ። ከ ዓም በመጀመሪያ በምክትል ሚኒስትርነት በኋላም በሚኒስትርነት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በመንግሥታቸውና ዎቻቸው ስም ያቀረቡት ሃሳብ ሀ ሊቢያን እንግሊዝ ፈረንሳይና ጣልያን ተከፋፍለው በሞግዚት ነት ለአስር ዓመታት እንድታስተዳ ድር ው ል ነበር ። በእስር ቤት እንደዚህ ያለው ሰቆቃ እንዳይደገም የሕሊና ማሳሰቢያ እንደሚ ሆን በማሰብ ነው ።

  • Cosine Similarity

በዚህ ሕንፃ አጠገብ የሚገኘው ሌላው ቤት ሳንቃ ቤት የሚባለው አነስተኛ ቤት ነው ። ይህ ቤት ቀድሞ ልዑል ራስ ተፈሪ መኩንን ከላይኛው ግቢ ከገነተ ልዑል ወደ ታላቁ ቤተ መንግሥት ሲመጡ ያርፉበት የነበረ ሲሆን የግድግዳው እንጨት በሸክም ከዳር አገር መጥቶ የተሠራ ለዘመናት የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሁኖ ያገለገለ ነው። ከዚህ ቤት ጥቂት ወረድ ብሎ ቶጆ የሚባለው አንበሳ ከሚታሰር በት አጠገብ ቀድሞ የንጉሠ ነገሥቱ የአፄ ኃይለ ሥላሴ ጽሕፈት ቤት የነበረው በአንድ በኩል ምድር ቤት ያለው ከግድግዳው ከፊሉ በጭቃ የተመረገ ከፊሉ ሸክላው በአሸዋ የተገረፈ ቤት ይገኛል ። በዚሁም ወቅት አዲሱ ሕገ መንግሥት በሚፀድቅበት ጊዜ በቶሎ ተፈጸሚ ለማድረግ መንገድ ለመጥረግ ሲባል ፀንቶ ባለው የ ዓም ሕገ መንግሥት በአንቀጽ ይህ ሕገ መንግሥት በሁለት ጊዜ የስብሰባ ወራቶች ውስጥ የፓርላሜንቱ የያንዳንዱ ምክር ቤት አባሎች ከአራት እጅ ሦስቱ እጅ ተስማምተውበት በሚወስኑት በንጉሠ ነገሥቱ ፈቃድና ሥልጣን በሚታወጀው ባንድ ዐይነት ውሳኔ ሊሻሻል ይቻላል የሚለው በአዋጅ ተሻሻለ ። ይህ ግቢ የሕዝብ አትኩሮት ያጣው ደርግ መሰብሰቢያውን ጥቅምት ቀን ዓም ወደ ታላቁ ቤተ መንግሥት ካዛወረበት ሠ ነገሥቱ ወደዚያው ከተወሰዱበት ከጥቅምት ቀን ዓም ምሮ ነው ። በዚሁ ስፍራ ነበር በነሀሴ ቀን ዓም በእስረኞች ደንብ ሠረት ሪሳችሁን እንድትላጩ ሰውነታችሁን በወር አንድ ጊዜ ብቻ ንድትታጠቡ መለወጫ ልብስ በወር አንድ ጊዜ ብቻ እንዲገባ የፀሐይ ሞቂያ ጊዜ በቀን ግማሽ ቀን ብቻ እንዲሆን ተወስኖአል የሚል ግ ትእዛዝ የወጣውና በጥበቃ ስር የዋሉ የቀድሞ ባልሥልጣኖች የሚለውም ሐረግ እስረኞች በሚል አንድ ቃል ተተክቶ በነጋታውም ትእዛዙ ሙሉ በሙሉ ሥራ ላይ የዋለው ። ከሶስቱ መኩንኖች አንዱ ማለዳ በኋለኛው መኪና ተሳፈር ያለው ሻለቃ ዳንኤል ሲሆን ሁለተኛው በሐምሌ ቀን ዓም በትራንስፖርትና መገናኛ ሚኒስቴር የስብሰባ አዳራሽ ውስጥ በዚያ ወቅት ተቋቁሞ በነበረው የሕገ መንግሥት አርቃቂ ኮሚሽን የተዘጋጀውን የኢትዮጵያ ሕገ መንግሥት ረቂቅ በደርግ ተወካይነት ሲቀበል ያየው ሻለቃ አጥናፉ አባተ ነበር ። የኢትዮጵያ ሕገ መንግሥት ረቂቅ ተጠናቆ ለበላይ በሚቀርብበት ፅለት በዚያን ጊዜ የደርግ አንደኛ ምከትል ሊቀ መንበር ሻለቃ መንግሥቱ ኃይለ ማርያምና ሌሎች የደርግ አባሎች ኮሚሽኑ በሚሠራበት በትራንስ ፖርትና መገናኛ ሚኒስቴር የስብሰባ አዳራሽ ድረስ ሄደው ረቂቁ ለንጉሠ ነገሥቱ ሳይሆን ለደርግ እንዲቀርብ ጠየቁ። በጥቅምት ቀን ዓም ልዩ የጦር ፍርድ ቤት ተቋቋመ ። በጥቅምት ቀን ዓም የወሎ ጠቅላይ ግዛት የሕግ መምሪያ ቤት አባሎች በወሎ በድርቅ ምክንያት በሕዝቡ ላይ ችግር ድረሱ የግብር ምህረት እንዲደረግለት በማሳሰብ የጻፉትን ማመል ይዘው ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጽሕፈት ቤት ከእርሱ ቢሮ ድረስ ተው ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ዘንድ እንዲያቀርባቸው በፓርላማ የጠቅ ሚኒስትሩ ተወካይ በመሆኑ በአላቸው የሥራ ግንኙነት ምክንያት ቁት ። ከጥቂት ቀናት በኋላ የወሎ የረሀብ ጉዳይ ለሕግ መምሪያ ምክር ቤት የወሎ እንደራሴዎች ማመልከቻ ከተሰማ በኋላ አስረጂዎች ቀርቡ ለመወሰኑ ከፓርላማ በመጸፉ አምሐ ገብርኤል በቀነ ቀጠ አስረጂዎች እንዲቀርቡ ጉዳዩ ለሚመለከታቸው ለአገር ግዛት ጎ ር አቶ ሙላቱ ደበበ የአገር ግዛት ሚኒስትር ደኤታ አቶ ለገሠ ስረጂነት ቀርበው አምሐ ገብርኤል በአለበት የጥያቄና መልስ በሕግ መምሪያ ምክር ቤት ጉባኤ ላይ ተደረገ ። በዘጦወትሩ ቀን ጸሎቱ ከጧቱ በሁለት ሰዓት ተሩብ በበዓላት ቀን ደግሞ ከሁለት ሰዓት ተኩል እስከ ሶስት ሰዓት ተሩብ ባለው ጊዜ ውስጥ የሚፈጸመው የማኅበር ጸሎት እንዳበቃ ቁርስ ይበላል ። ከአስር ሰዓት ተሩብ እስከ አሥራ አንድ ሰዓት ያለው ጊዜ የእኩለ ቀን በኋላ ፀሐይ መሞቂያና የሽርሽር ጊዜ ስለሆነ እንደጧቱ ሁሉ እስረኞቹ ሽርሽሩን ይቀጥላሉ ። ከምሽቱ ከአንድ እስከ ሁለት ሰዓት የአንድ ቁጥር ክፍል ከሁለት እስከ ሶስት ሰዓት የሁለት ቁጥር ክፍል በር ይከፈትና ለመፀዳዳትወደ መታጠቢያ ቤት ይሄዳሉ ። አቶ አበበ ረታ ግዕዝ አቆ ይልማ ደሬሳ ኦሮምኛ አቶ ጌታሁን ተሰማ የአርበኝነት ታሪክ ትወደድ ዘውዴ ገብረ ሕይወት የኢጣልያን ጦርነት ታሪክ ቀ ሥልጣናት አባ ሀብተማርያም ወርቅነህ ዕዝ ቅዳሴ ዜማ የሃይማኖት ትምህርት የግዕዝ ሰውና ግሪክኛ ቃ አድማሴ ዘለቀ ኤሌክትሪሲቲና የሬዲዮ መሠረታዊ ትምህርት ማሞ ታደሰ ፈረንሳይኛና እስፓኒሽ ቋንቋ ቶ ጌታቸው ማኅተመ ሥላሴ ኋሜካኒክ እርሻ ከብትና ዶሮ እርባታ የህንፃ ንድፍ አሠራር ሠይፉ ማኅተመ ሥላሴ ኤሌክትሪሲቲ አቶ ሀብተ ሥላሴ ታፈሰ የጣልያንኛ የመስኮብኛና የግሪክ ቋንቋ አቶ በትሩ አድማሴ እንግሊዝኛና ሳይንስ ዶክተር ኃይለ ጊዮርጊስ ወርቅነህ ሥሌት አልጀብራ ማቴማቲክስ ካልኩለስ እና ፊዚክስ አቶ ሣለህ ሂኒት አረብኛ አቶ ምናሴ ለማ የአረብኛና የፈረንሳይኛ ቋንቋ አቶ አሐዱ ሳቡሬ ፈረንሳይኛ ቋንቋ ደጃዝማች ተስፋ ዮሐንስ በረሄ ትግርኛና ጣልያንኛ ቋንቋ አቶ ታደሰ ያዕቆብ እብራይስጥና የኢትዮጵያ ታሪክ አቶ አባሻውል ወልደ ማርያም ማቴማቲክስና ሰርቬይንግ አቶ ኃይሉ ሰብስቤ የመጀመሪያ ደረጃ የሕክምና እርዳታ አሰጣጥና ጠቅላላ የጤና አጠባበቅ ትምህርት አቶ ጎርፉ ገብረ መድህን ኢኮኖሚክስና የሂሳብ አያያዝ ቡክ ኪፒንግ ኤንድ አካውንቲንግ ዶክተር ሥዩም ሐረጎት ሕግና የእንግሊዝኛ ቋንቋ አቶ አስናቀ ጌታቸው ኢኮኖሚክስ አቶ ንጉሜ ሀብተ ወልድ እንግሊዝኛና የርፅዮተ ዓለም ትምህርት ደጃዝማች ካሣ ወልደ ማርያም እንግሊዝኛ ቋንቋ አቶ አብርሃም ወርቅነህ እንግሊዝኛ ቋንቋና ማኔጅሜንት አቶ ተፈራ ሻውል ጀርመንኛ ንቡረ ፅድ ኤርምያስ ከበደ ኣ ሃይማኖትና ዜማ አቶ ወርቁ መካሻ እንግሊዝኛ ቋንቋ ፊታውራሪ አላሚን እንዲሪስ አረብኛ ኮሎኔል ፀጋዬ መሸሻ ማቴማቲክስ እነዚህ ትምህርቶች ይሰጡ የነበረው በተለያየ ቀንና ጊዜ ስለነበረ አንድ ሰው እንደፍላጎቱና እንደጊዜው ተስማሚነት ብዙ ዓይነት ትምህ ርት ለመከታተል ይችላል። አቶ አክሊሉ ቤተማርያምና አቶ አስፋው መኩንን አንድ ቡድን ነበሩ ። አቶ ለገሠ ገብረሐና እና አቶ ጌታቸው ማኅተመ ሥላሴ አንድ ቡድን ነበሩ ። አቶ አሸናፊ ሽፈራው አቶ ኃይሉ ሰብስቤ ሻለቃ ተፈራ ተክለአብ ሻምበል መንግሥተአብ ባሕሩ አቶ ዘውዴ በዳዳ አቶ ጌታቸው ማኅተመ ሥላሴ አቶ አበበ ከበደ አቶ አስናቀ ጌታቸው አቶ ጐርፉ ገብረ መድህን አቶ ሀብተሥላሴ ታፈሰ አቶ ተፈራ ሻውል ፈቃድ ይፈጽሙት የነበረው ማኅበራዋ አገልግሎት በጣም የሚደ ነበር ። ንግሥት ክሊኒክና ሆስፒታል የሚገኘው መድኃኒት እጅግ መጠነኛ የእስረኞችን ችግር ለማቃለል ዶክተር ዊዳድ ኪዳነ ማርያምና ጥሩ ወርቅ አስፋው ልዩ ልዩ ዓይነት መድኃኒት ከበጐ ጊዎች በመሰብሰብ ለሁለቱም ክፍሎች በየጊዜው በመላካቸው ዮሐንስ ወርቅነህ ደግሞ በመጀመሪያ በሳምንት ሶስት ቀን ሉ በሳምንት አንድ ቀን በመጨረሻ በሁለት ሳምንት አንድ ቀን እስረኞቹ እሚታከሙበት ክሊኒክ ድረስ ያለማቋረጥ እየተመላለሱ በማ ከም ያደረጉት እርዳታ በታላቁ ቤተ መንግሥት የነበሩትን እስረኞች የማይከፈለው ውለታቸው ባለዕዳ አድርጓቸዋል ። ንጉሠ ነገሥቱ ወደዚህ መንግሥት ለመጨረሻ ጊዜ ጐራ ብለው የነበሩት በሐምሌ ቀን ዓም ጸኛው የልደት በዓላቸው በዙፋን ኦዳራሽ በተከበረበት ዕለት « ሥነ ሥርዓቱ የተከበረው በዋዜማው ልጅ እንዳልካቸው መኩንን በደርግ ጥያቄ ጠቅላይ ሚኒስትር ተብለው የተሾሙት ልጅ እምሩ በአምባሳደርነት ያገለግሉ ከነበረበት ከጄኔቫ ገና ሳይ ጥቂት የመንግሥት ባለ ሥልጣኖች ብቻ በተገኙበት በጣም ዘ ሁኔታ ነበር ። በልጅ ልጆቻቸው ስም በውጭ አገር የሚገኘው መጠነኛ የሆነ ገንዘብ ለመንግሥት የተሰጠ መሆኑን በማረጋገጥ ገንዘቡ ለመንግሥት እንዲከፈል በማዘዝ ደርግ ባሰናዳው ሰነድ ላይ በመገደድ የፈረሙት በታላቁ ቤተ መንግሥት በእስር ላይ የነበሩት ቀደም ሲል የልፁል መኩንን ልጆችን ሒሳብ ያንቀሳቅሱ የነበሩት ጸሐፊ ትእዛዝ ተፈራ ወርቅ ኪዳነወልድና አቶ ዮሐንስ ኪዳነ ማርያም ነበሩ። በታላቁ ቤተ መንግሥት እስር ቤት ሴት የታሰረችው አንድ ጊዜ ብቻ ነው ። አንዱን ክፍለ ጦር የሚወክሉ የንዑስ ደርግ አባሎች የእስረኞችን ሁኔታ በመጎብኘት ላይ ሳሉ በቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ዘመነ መንግሥት መንግሥት ለመገልበጥ አሲረሀል በሚል ወንጀል በቀረበብኝ ክስ ተፈርዶብኝ ለአምስት ዓመታት ታስሬአለሁ የታሰርኩት ለፍርድ ቤት ቀርቤ በሚገባ ተከራክሬ በተሰጠ ፍርድ ከመሆኑም በላይ የነበርኩበት ሁኔታ ለሰው ልጅ መብት ቆሜአለሁ ከሚለው ደርግ አያያዝ በጣም የተሻለ ነበር በማለት ሌተና ኩእምሩ ወንዴ በድፍረት ለደርግ የጸፉትን ደብዳቤ ቅጂ በማንበብ የደርግን ይዞታ በማማረር አቶ ተገኝ የተሻ ወርቅ በኃይል መናገራቸው የጎብኝዎችን ሕሊና የሚመታ ቢሆንም በጦሩ ስም የሚፈጸመውን ግፍ ለማቃለሖ መልእክተኞች ያደረጉት ነገር አልነበ ረም። ለምሳሌ አንድ መንግሥት አንድ ሌላ መንግሥት ሊያጠቃኝ ይሰናዳል ብሎ ለድርጅቱ አቤት ባለ ጊዜ አቤቱታውን ለመስማት የፀጥታ ምክር ቤቱ መሰብሰብ አለበት የሚለውን አሳብ ያቀረቡት ቶማስ ወልድ ናቸው ። ለወጉ ያህል ግን ከረጂም ጊዜ እስራት በኋላ በ ሰዎች ላይ በልዩ የጦር ፍርድ ቤት በተለያየ ጊዜ ክስ መሠረተ ። በመካከሉ ሻለቃ አድማሴ ዘለቀ የቀድሞ ባለስልጣኖች ያለፍርድ ትእዛዝ ተይዘው ለፍርድ ቤት ሳይቀርቡ ረጂም ጊዜ መቆየታቸውን ልከት ሕግ ከሚያዘው ውጭ ማንኛውም ሰው መታሰር አይገባ በማለት በፓርላማ የሕግ መምሪያ ምክር ቤት አባልነታቸው ተኛ ክፍለ ጦር ምድረ ግቢ ለተሰበሰበው ሠራዊት በሰኔ ቀን ዓም ንግግር በማድረጋቸው ጦሩን ለማነሳሳትና ለመከፋፈል ዋል በማለት ነበር የተከሰሱት ። ሁለት ቁጥር ክፍል በዚህ ወቅት ያጣው የክፍሉን ኃላፊና ምክትል ብቻ ሳይሆን ክሶስት ቀን በፊት የተመረጡት የሶስተኛውን ሹም አቶ ሠይፉንም ጭምር ነበር ። ቅዳሚት ደግሞ ሁለት ጥንድ እስረኞች ተጠሩ ከአንድ ቁጥር ሶስት ከሁለት ቁጥር ክፍል ደግሞ አንድ ። በዚህ ዕለት ከእኩለ ቀን በፊት ነበር ለመጀመሪያና ለመጨረሻም ጊዜ በደርግ የምርመራ ክፍል ልዩ ልዩ ጥያቄ ቀርቦለት መልስ የሰጠውና ቃሉም በሰፈረበት ሰነድ ላይ የፈረመው ። በታላቁ ቤተ መንግሥት የዙፋን አዳራሽ ምድር ቤት ዋሻ ውስጥ ታስረው ለነበሩት የፖለቲካ እስረኞች በጊዜያዊ ወታደራዊ መንግሥት ስም ባደረጉት ንግግር ሁኔታው አስቸጋሪ በነበረበት ወቅት አብዮታችን የሰፊውን ሕዝብ ጥቅም ለመጠበቅና ራሱንም ለመከላከል በልዩ ልዩ ምክንያትና ሁኔታ ሰዎችን በጥበቃ ስር ለማቆየት ተገዶ ነበር ። በእርሱም ጠቋሚነት ከአሥራ ድስት ዓመት በኋላ በታላቁ ቤተ መንግሥት ቀድሞ የንጉሠ ነገሥቱ ላ የደርግ ሊቀ መንበር ጽሕፈት ቤት ከነበረው ሕንፃ ስር አፅም ውጣት ቁፋሮ ተጀመረ ። ከአራተኛ ክፍለ ጦር ተወስደው በዚሁ ስፍራ የተገደሉት የፊታውራሪ እንቁ ሥላሴ አጽም ጭምር አዘክሮት ይህ አነስተኛ መጽሐፍ በታላቁ ቤተ መንግሥት እስር ቤት በነበሩት የፖለቲካ እስረኞች ላይ የደረሰውን ሰቆቃ የመንፈስ ስቃይና የሕልፈተ ሕይወት ሁኔታ በሚገባና በተሟላ አኳኋን ለማስረዳት ለመቻሉ ደራሲው ሙሉ እምነት የለውም ። በጥቅምት ዓም ከአራተኛ ክፍለ ጦር ወደ ታላቁ ቤተ መንግሥት የተዛወሩ እስረኞች ዝርዝር ተቁ ስም በመጨረሻ የነበራቸው የሥራ መደብ ሪር አድሚራል እስክንድር ደስታ የባሕር ኃይል ጠቅላይ አዛዥ ሐፌ ትእዛዝ አክሊሉ ሀብተ ወልድ ጠቅላይ ሚኒስትርና የጽሕፈት ሚኒስትር ሌጄኔራል አቢይ አበበ የአገር መከላክያ ሚኒስትር ልዑል ራስ አሥራተ ካሣ የዘውድ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ራስ መስፍን ስለሺ የሸዋ ጠቅላይ ግዛት እንደራሴ ልጅ እንዳልካቸው መኩንን ጠቅላይ ሚኒስትርና የጽሕፈት ሚኒስትር ጸሐፌ ትእዛዝ ተፈራ ወርቅ ኪዳነ ወልድ የዘውድ ምክር ቤት አባል አቶ ይልማ ያሬሳ የዘውድ ምክር ቤት አባል አቶ አበበ ረታ የዘውድ ምክር ቤት አባል አቶ ጌታሁን ተሰማ የአገር ግዛት ሚኒስትር አቶ አካለ ወርቅ ሀብተ ወልድ የፍርድ ሚኒስትር ብላቴን ጌታ ማኅተመ ሥላሴ « ወልደ መስቀል የዘውድ ምክር ቤት አባል አቶ አማኑኤል አብርሃም የማዕድን ሚኒስትር ደጃዝማች ክፍሌ እርገቱ አስቀድሞ የአገር ግዛት ሚር ሚኒስትር ዴኤታ በኋላ በጡረታ ላይ የነበሩ ቢትወደድ ዘውዴ ገብረ ሕይወት የሕግ መወሰኛ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ደጃዝማች ክፍሌ ዳዲ የዘውድ ምክር ቤት አባል ሌኩሎኔል ታምራት ይገዙ የዘውድ ምክር ቤት አባል ደጃዝማች ግርማቸው ተክለ የዘውድ ምክር ቤት አባል ሐዋርያት ቢትወደድ አስፍሐ ወልደ ሚካኤል የዘውድ ምክር ቤት አባል ሌቼጄኔራል ከበደ ገብሬ የአገር መከላክያ ሚኒስትር አቶ ምናሴ ለማ የብሔራዊ ባንክ ገዥ አቶ ማሞ ታደሰ የገንዘብ ሚኒስትር አቶ ከተማ ይፍሩ የንግድ ኢንዱስትሪና ዴጨጨጨ ቱሪዝም ሚኒስትር ከለውጡ በኋላ ኪጨፌቪዜኔ የታሰሩበት ሉ አሬለ ሌ ሌ ፅ ሌ ጸሬሩ ሩ ሉ ሄ። ሯ ሄ አቶ ታደሰ ያዕቆብ አቶ ሠይፉ ማኅተመ ሥላሌ ፊታውራሪ አበበ ገብሬ ዶክተር ምናሴ ኃይሌ ዶክተር ኃይለ ጊዮርጊስ ወርቅነህ ንቡረ ፅድ ዲሚጥሮስ ገብረ ማርያም ደጃዝማች ካሣ ወልደ ማርያም አቶ ከተማ አበበ አቶ ሣለህ ሒኒት አቶ በላይ አባይ አቶ ሙላቱ ደበበ ዶክተር ሥዩም ሐረጐት ሌ ጄኔራል አሰፋ አየነ ሌጄኔራል ኢሳያስ ገብረ ሥላሴ ደጃዝማች ተስፋ ዮሐንስ በረሔ ሌጄኔራል ድረሴ ዱባለ ሌጄኔራል በለጠ አበበ ሌጄኔራል ደበበ ኃይለ ማርያም ሌጄኔራል ኃይሌ ባይከዳኝ ሌጄኔራል አበበ ገመዳ ሌጄኔራል ይልማ ሺበሺ ሌጄኔራል አሰፋ ደምሴ ዶጃዝማች ወርቅነህ ወልደ አማኑኤል ይጃዝማች አእምሮ ሥላሴ አበበ ደጃዝማች ሣህሉ ድፋዬ ደጃዝማች ወርቁ እንቆ ሥላሴ ደጃዝማች ሰሎሞን አብርሃ ደጃዝማች ለገሠ በዙ ደጃዝማች ሐረጐት አባይ ንቡረ ዕድ ኤርምያስ ከበደ ንቡረ ፅድ ገብረ ሥላሴ ሐዩ ጠመ መ ክለውጡ በኋላ በሚኒስትር ማዕረግ የመንግሥት ሠራተኛ ማስተዳዳሪያ ጠቅላይ መሥሪያ ቤትና የጡረታ ጉባኤ የበላይ ኮሚሽነር የትምህርትና ሥነ ጥበብ ሚኒስትር የሕግ መወሰኛ ምክር ቤት አባል ል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ይ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ጸ የሕግ መወሰኛ ምክር ቤት ምፕሬዚዳንት የእርሻ ሚኒስትር ። የሕዝብ ጤና ጥበቃ ሚኒስትር የሥራና የውሃ ልማት ሚኒስትር የመሬት ይዞታና አስተዳደር ሚኒስትር የሕዝባዊ ኑሮ ፅድገትና የሠራተኛ ጉዳይ ሚኒስትር በጠቅላይ ሚኒስትሩ ጽቤት ሚኒስትር የመገናኛና ትራንስፖርት ሚኒስትር ሬ የሕግ መወሰኛ ምክር ቤት አባል የማዕድን ሚኒስትር የምድር ጦር ጠቅላይ አዛዥ የብሔራዊ ጦር ኤታማር ሹም የኤርትራ ጠቅላይ ግዛት እንደራሴ የጦር ኃይሎች ኤታማፐር ሹም አስቀድሞ የክብር ዘበኛ ዋና አዛዥ የፖሊስ ሠራዊት ጠቅላይ አዛዥ ጸ ዋና የእልፍኝ አስከልካይ የሕግ መወሰኛ ምክር ቤት አባል የጐሙ ጐፋ ጠቅላይ ግዛት እንደራሴ ። ሊቀ ሥልጣናት አባ ሀብተ ማርያም ወርቅነህ አፈ ንጉሥ አበጀ ደባልቅ ኩሎኔል ሰሎሞን ከድር ብላታ አድማሱ ረታ አቶ ዮሐንስ ኪዳነ ማርያም ደጃዝማች ብርሃነ መስቀል ወልድ ሥላሴ አቶ መክብብ ዳምጤ አቶ እሸቴ መኩንን አቶ አብተው ገብረ ኢየሱስ አቶ አበራ ጀምበሬ አምሐ ገብርኤል አቶ ሀብተ ሥላሴ ታፈሰ አቶ አሰፋ ደምሴ አቶ ጐርፉ ገብረ መድህን ይዶጃዝማች ከበደ አሊ ወሌ ጄኔራል አበራ ወልደ ማርያም ሜ ጄኔራል ሥዩም ገድለ ጊዮርጊስ ሜጄኔራል ታደሰ መልኬ ሜጄኔራል ታፈሰ ለማ ሜጄኔራል ግርማ ሙላት ሜጄኔራል ጽጌ ገዝሙ ሜጄኔራል ጋሻው ከበፆ ሜጄኔራል አበበ ወልደ ሥላሴ ሜጄኔራል ቀልቤሳ ቤካ አቶ ኃይሉ ሰብስቤ አቶ ነቢየ ልዑል ክፍሌ የመንበረ ባኦት ቅድስት ሥላሴ ገዳም አስተዳዳሪ የዙፋን ችሎት የፍርድ አጣሪ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት በአገር ግዛት ሚር የሕዝብ ፀጥታ ጥበቃ ሚኒስትር ደኤታ በግቢ ሚር ሚኒስትር ደኤታ በጽሕፈት ሚር ሚኒስትር ደኤታ በግቢ ሚ ር ሚኒስትር ደኤታ በመገናኛ ሚር ሚኒስትር ዴኤታ በሕዝብ ጤና ጥበቃ ሚር ሚኒስትር ደኤታ በጠቅላይ ሚኒስትሩ ጽቤት ሚኒስትር ደኤታ በጠቅላይ ሚኒስትሩ ጽቤት ሚኒስትር ደኤታ በሚኒስትር ደኤታ ማዕረግ የቱሪስት ኮሚሽን ዋና ሥራ አስኪያጅ የእርሻና ኢንዱስትሪ ባንክ ዋና ሥራ አስኪያጅ ዋና ኦዲተር የሕግ መወሰኛ ምክር ቤት አባል በአገር መከላከያ ሚር ዋና ኢንስፔክተር የሁለተኛ ክፍለ ጦር ዋና አዛዥ የአራተኛ ክፍለ ጦር ዋና አዛዥ የአንደኛ ክፍለ ጦር የክቡር ዘበኛ ዋና አዛዥ የፊናንስ ፖሊስ ዋና አዛዥ በአገር መከላከያ ሜር አማካሪ የኤርትራ ጠቅላይ ግዛት ፖሊስ ዋና አዛዥ የሊዳሞ ጠቅላይ ግዛት ፖሊስ ዋና አዛዥ የሸዋ ጠቅላይ ግዛት ፖሊስ ዋና አዛዥ የአዲስ አበባ ክተማ ምክንቲባ በግርማዊነታቸው ልዩ ካቢኔ ምሚኒስትር ሬ ሌሬ ሌ ዘባ ጣዱጡጣመ ን ሩሉ ሌ ሬ ሌ ሩ ሌሌ ሬሪ ጠጣ ን አቶ መርዕድ መንገሻ አቶ ሰሎሞን ገብረ ማርያም አቶ አሰፋ ድፋዬ አቶ ሀብቱ እሸቴ አቶ ንጉጫ ሀብተ ወልድ አቶ ተገኝ የተሻ ወርቅ አቶ አሸናፊ ሽፈራው አቶ ወርቁ መካሻ የመቶ አለቃ ሚካኤል አመዴ አቶ አባሻውል ወልደ ማርያም አቶ በትሩ አድማሴ አቶ አበበ ከበደ አቶ አስናቀ ጌታቸው አቶ አክሊሉ ቤተ ማርያም አቶ ጌታቸው ማኅተመ ሥላሴ አቶ መኩሪያ ወርቁ ፊታውራሪ ክበደ ደስታ ፊታውራሪ አላሚን እንድሪስ ፊታውራሪ አምዴ አበራ ብጄኔራል ሳሙኤል በየነ ብጄኔራል ግርማ መንግሥቱ ብጄኔራል ዓለማየሁ ደግፌ ብጄኔራል ሌንጫ መለሰ በውጭ ጉዳይ ሚር ምሚኒስትር በጽሕፈት ሚር ምሚኒስትር በምክትል ሚኒስትር ማዕረግ የአዋሽ ሸለቆ ባለሥልጣን ዋና ሥራ አስኪያጅ በምክትል ሚኒስትር ማዕረግ የጠቅላይ እስታስቲክ ጽቤት ሹም በማስታወቂያ ሚር ምሚኒስትር በማስታወቂያ ሚር ምሚኒስትር በገንዘብ ሚር ምሚኒስትር በምክትል ሚኒስትር ማዕረግ የወተት ሀብት ልማት ድርጅት ዋና ሥራ አስኪያጅ በሕዝባዊ ኑሮ ዕድገትና ሠራተኛ ጉዳይ ሜር ምሚኒስትር የአውራ ጐዳና ባለሥልጣን ዋና ሥራ አስኪያጅ የቴሌኮሙኒኬሽን ቦርድ ዋና ሥራ አስኪያጅ የቀኃሥ በጐ አድራጐት ድርጅት ዋና አስተዳዳሪ የቡና ቦርድ ዋና ሥራ አስኪያጅ የእህል ቦርድ ዋና ሥራ አስኪያጅ የብሔራዊ ሀብት ልማት አክሲዮን ማኅበር ዋና ሥራ አስኪያጅ የጡረታ ጉባኤ ኮሚሽነር የቤጌምድርና ሰሜን ጠቅላይ ግዛት ምእንደራሌ የኤርትራ ጠቅላይ ግዛት ምእንደራሊሴ ቀድሞ አውራጃ ገዥ በኋላ በግል ሥራ የተሰማሩ የሕግ መወሰኛ ምክር ቤት አባል በፖሊስ ሠራዊት የአስተዳደርና የትምህርት ረዳት ጠቅላይ አዛዥ በፖሊስ ሠራዊት የንብረት ረዳት ጠቅላይ አዛዥ በኤርትራ ጠቅላይ ግዛት የኦፔሬሽን አማካሪ ፅቆ ሬሬ ሥዓሬ ሌ ፅቆ ሬ ሌሌ ሬ ሌ ኣክጦዱው ህሣ ኣሥ ኮሌጦጋ ገዜ ። አያ ብጄኔራል ግርማ ፈለቀ ብጄኔራል ሙላቱ ታምሩ ብጄኔራል ታፈሰ አበበ ብጄኔራል ግርማ ዮሐንስ ብጄኔራል ሙሉጌታ ወልደ ዮሐንስ ብጄኔራልመስፍን አምባዬ ብጄኔራል ወንድሙ አበበ ብጄኔራል ሉሉ እንግረዳ ልጅ ኃይሉ ደስታ ኩሎኔል ከበደ እሸቴ አቶ አባተ መንግሥቴ አቶ አምደ ሥላሴ ቻጆምበራ አቶ አበበ ወንድሜነህ ጃንጥራር ሙሉጌታ ገብረ እግዚአብሔር ሻለቃ አድማሲ ዘለቀ አቶ ዘውዴ በዳዳ አቶ ሲሜነሶ ዴንጋ አቶ መድኃኒ ዮሷፍ ፊታውራሪ ኃይሉ ሺበሺ ቀኛዝማች ይልማ አቦዬ ዶክተር አያሌው አሳዬ ዶክተር እሸቱ ጮሌ አቶ ሳሙኤል ዓለማየሁ ማሦስተኛ ክፍለ ጦር ምአዛዥ ሌ የአራተኛ ክፍለ ጦር ምአዛዥ ሉ የምድር ጦር ስንቅና ትጥቅ ሌሌ ማደራጃ መምሪያ አዛዥ የፖሊስ ሠራዊት የወንጀል ሌሌ መከላከልና ምርመራ ረዳት ጠቅላይ አዛዥ የፈጥኖ ደራሽ ፖሊስ አዛዥ ሉ የባሌ ጠቅላይ ግዛት ፖሊስ ሬ ዋና አዛዥ የአዲስ አበባ ከተማ ፖሊስ ሌሌ ዋና አዛዥ የቤተ መንግሥት የተሽክርካሪና ሌ ሠረገላ ክፍል አዛዥ በአዝር መከላከያ ሚር ። ሌሬ ረዳት ሜኒስትር በአገር መከላክያ ሚር ሬ ረዳት ሜኒስትር በአገር መከላክያ ሚ ር ረዳት ሚኒስትር ሌ በትምህርትና ሥነ ጥበብሚር ረዳት ሚኒስትር የሕግ መምሪያ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት የሕግ መወሰኛ ምክር ቤት አባል « የሕግ መምሪያ ምክር ቤት አባል ሌ የሕግ መምሪያ ምክር ቤት አባል የሕግ መምሪያ ምክር ቤት አባል የኤርትራ ጠቅላይ ግዛት ረዳት በክ እንደራሴ የክፋ ጠቅላያ ግዛት ረዳት እንደራሴ በእልፍኝ አስከልካይ ጽ ቤት የኣዚቱታ ክፍል ሹም በአዝ መከላክያ ሚ ር የመምሪያ ኃላፊ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መምህር ሉ በአፍሪካ አንድነት ድርጅት የፖለቲካ ቱ ክፍል ሹም ፊታውራሪ ደምስ አላምረው ቀኛዝማች አመኑ ገብረ ሐና ሽ አቶ ሠይፈ ሥላሴ ኩሎኔል ጣሰው ሞጆ ኩሎኔል ዓለም ዘውድ ተሰማ ሌኡኩሌኔል አደላ ቅጣው ሌኩሎኔል ይገዙ ዘለቀ ሌኩሎኔል ጐሌ ዘውዱ ሌኩሎኔል ማሩ ጋረድ ሌኩሎኔል እምሩ ወንዴ ቀኛዝማች ገብረ ክርስቶስ መኩንን ግራዝማች ሰሎሞን መብራቴ አቶ ታደሰ ወልደ ኪዳን አቶ ገብረ ጸድቅ ኃይለ ማርያም ሻለቃ ተፈራ ተክለ አብ ሻለቃ ብርሃኑ ሜጫ ሻምበል ደምሴ ሽፈራው አቶ ሽፈራው ቱፋ ባላምባራስ ዘርፉ ዳምጤ ባላምባራስ ወርቄ ደስታ አቶ መለሰ መኩንን ጅማ ተወበደው የተሰቀሉ ። ቭ ክፁዕ ወቅዱስ አቡነ ቴዎፍሎስ ብፁዕ አቡነ ሉቃስ ብፁዕ አቡነ መቃርዮስ ብፁዕ አቡነ ባስልዮስ ልፁል ወሰን ሰገድ መኩንን ልዑል ሚካኤል መኩንን ልፁል በአደ ማርያም መኩንን አቶ በለጠ ገብረ ጻዲቅ አቶ ጌታቸው በቀለ ብ ጄእራል መኩንን ደነቀ አቶ አሐዱ ሳቡሬ አቶ ተሾመ ገብረ ማርያም አቶ ፋንታዬ ወልደ ዮሐንስ አቶ ታደሰ ሞገሴ አቶ ጫንያለው ተሾመ አቶ አብርሃም ወርትነህ አቶ ተስፋዬ ታፆሰ አቶ ተፈራ ሻውል ደጃዝማች ዝናህብዙ መላይ ደጃዝማች አያሌው መንገሻ ደጃዝማች ታደሰ አየለ ብ ጄኔራል ሻውል ዘለተ ብ ጄኔራል ዳንኤል መንግሥቱ ብ ጄኔራል ጌታቸው ሀ ወልድ ብ ጄኔራል ደምመላሽ ተገኘ ብ ጄኔራል ታደሰ ብሩ » ዋግሹም ጌታሁን አድማሱ ጨመ መጨ መመ በፍርድ የተገደሉ በመጨረሻ የነበራቸው የሥ መደብ የታሠሩዘት ቀን ፓትርያርክ ርፅሰ ሊቃነ ጳጳላት ጸ ዘኢትዮጵያ የአሩሲ ሊቀ ጳጳስ ዘ ህህ የፓትርያርኩ እንደራሴ ፃ አዲስ የተሾሙ ጳጳስ የሐረር መስፍን ዌ የልዑል መኩንን ልጅ ፃ የልዑል መኩንን ልጅ ተማሪ ቄ የመሬት ይዞታና አስተዳደር ሚኒስትር የሥራ የማፅድንና የተፈጥሮ ሀብት ሚኒስትር የሕግ መወሰኛ ምክር ቤት አባል ስለ ጸ የሐረር ክፍለ ሀገር ዋና አስተዳዳሪ የማዕድን ሚ ር ሚኒስትር ደኤታ በገንዘብ ሚ ር ሚኒስትር ጾኤታ በንግድ ኢንዱስትሪና ቱሪዝም ሚር ሚኒስትር ደኤታ ጆ በሜክሲኮ የኢትዮጵያ አምባሳጾ ዘመገናኛ ሚር ም ሚኒስትር በ ዛ ኦ የማስታወቂያ ሚ ር ቋሚ ተሪ በውጭ ጉዳይ ሚር የመም ያ ነላፊ ነ የሕግ መወሰኛ ምክር ቤ አባል ኮ የሕግ መወሰኛ ሦክር ቤት አባል በጐጃም ጠቅላይ ግዛት አውራጃ ገዥ የፖሊስ ሠራዊት ረዳት ጠቅላይ አዛዥ በግርማዊነታቸው ልዩ ካቢኔ የመምሪያ ላፊ የገሙ ጐፋ ግዛት ፖ ዋ አዛዥ አስቀድሞ የፖ ሠራዊት መኩንን በኋላ በጡረታ ላይ የነበሩ በጡረታ ላይ የነበሩ አስቀድሞ የአውራጃ ገዥ በኋላ በጡረታ ላይ የነበሩ ጾ ጾ ጾ ጸጻ ጾ ጾ ቀኛዝማች ኃይሉ መላይ አቶ አሰፋ በሱ ፈቃድ ደጃዝማች ይልማ ሺበሺ » ፊታውራሪ ማሞ በሺ ፊታውራሪ ገብረ ሕይወት ወልደ ሐዋርያት ቀኛዝማች ኃነይሌ ሮባ ኩጐሎኔል አንጋጋው ኃይሌ ኩሎኒኔል ፀጋዬ መሸሻ ኩሎኔል አሰፋ እሸቴ ሎሎኔል ታደሰ ተሊላ ኩሎኔል ወልደ ሥላሴ ካሳ ሌ ኩሎኔል ዋቴ በቀለ ጐሎኔል ተድላ ደስታ ኩሎኔል እንግዳ ጥላሁን ኩሎኔል ማንያዘዋል ዳፔ ኩሎኔል ዕይሉ ደገፌ ኩሎኔል መሸሻ ወልደ ጻዲቅ ሌኩ እምሩ ወንዴ ሌ ኩሎኔል ዕሶይሉ ረጋሳ ባላምበራስ ጀቤሳ ኢጀታ ሻለቃ ለሜላ ሔይ ሻለቃ ዘበዶ ደሳለኝ ሻለቃ አሰፋ በላይ ሻለቃ አሰፋ በቀለ ሻለቃ ከፍያለው አድገህ ሻለቃ ንጉሜ ረታ ሻለቃ ክፈላ ኃይለ ሚካኤል ሻምበል ጌታቸው መንግሥቴ ሻምበል ፍቅሬ መኩንን ሻምበል መንግፖሥተ አብ ባሕሩ ሠ መመ በፍርድ የተገጆሉ የሕግ መወሰኛ ምክር ቤት አዛል ሠራተኛና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚር የመምሪያ ኃላፊ በጡረታ ላይ የነበሩ በቤጌምድርና ሰሜን ጠሣ አ ገዣ የልፅልት ተናኘ ወርቅ ንብረት አስተዳዳሪ በአዲስ አበባ ከተማ የክዛናል ማዘጋጃ ቤትሹም የክብር ዘበኛ መኩንን የአየር ኃይል መኩንን የአየር ኃይል መሦጐንን የአየር ይል መኩንን የአየር ዕነይል መኩንን በጡረታ ላይ የነበሩ የፖሊስ ሠራዊት መገናኛ ኃላፊ የፖሊስ ሠራዊት የፖሊስ ሠራዊት መኩንን የፖሊስ ሠራዊት መኩንን የፖሊስ ሠራዊት መኩንን ቀድሞ የክብር ዘበኛ መኩንን በኋላ በጡረታ ላይ የነበሩ የልዩ ጦር ፍርድ ዜት ዳኛ የአውራጃ ፍ ቤት ዳኛ የፖሊስ ሠራዊት መኩንን የፖሊስ ሠራዊት መኩንን የፖሊስ ሠራዊት መኩንን የፖሊስ ሠራዊት መኩንን የፖሊስ ሠራዊት መኩንን የፖሊስ ሠራዊት መኩንን የአየር ኃይል መኩንን የፖሊስ ሠራዊት መኩንን የፖሊስ ሠራዊት መኩንን የፖሊስ ሠራዊት መኩንን ፃቄ ጸ ጸ ዛ ፃ ህ ። ኋ አቶ እባተ ወልዴ አቶ ታደሰ ሜጫ አቶ አሰፋ ደስታ አቶ ሠይፉ የተሻወርቅ አቶ ደበዘዘ አጐናፍር አቶ ውድነህ ታደሰ አቶ ለገሠ ገብረሐና አቶ አዛተ ተፈራ አቶ ገመቹ ወልሯኗ ሚካኤል አቶ አስፋው መኩንን አቶ ያረጋል ደምስ ምመቶ አለቃ መለሰ ንጋቱ ም መቶ አለቃ ነይሉ አጥናፌ ሻለቃ ባጓ መዝሙር ይመኑ ወታደር ኃይሉ እሸቱ ግራዝማች ጾዛሱ በየነ አቶ ብርሃኑ ዘጊዮርጊስ አቶ ግርማ ፈለቀ አቶ ጥላሁን ይትባረክ አቶ ተድላ ፋንታየ የብሔራዊ ቴአትር ዋና ሥራ ሌሴ አስኪያጅ የሥጋ በርድ ተጠዛባቂ ሥራ አስኪያጅ የእህል ቦርድ ተጠባዛቂ ሥራ አስኪያጅ ፃል የማስታወቂያ ሚ ር ባልደረባ የልዑል አሥራተ ካሳ ልጅ ተማሪ የልፁል ራስ አሥራተ ካሳ ልጅ ዌ ተማሪ በአዲስ አበባ ነጋዴ በአዲስ አበዛ ነጋዴ ሾ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የክፍል ኃላፈ በአዲስ ኣበባ ነጋዴ ዘ የአውራ ጐዳና ባለሥልጣን ባልዎረባ ጃ በንግድና ኢንዱስትሪ ሚ ር የዋጋ ጥናት ኮሚቴ ሰብሳቢ የእህል ማህበር ሥራ አስኪያጅ የማኅበራዊና ሠራተኛ ጉዳይሚር ባልደረባ ኛ የማኅበራዊና ሠራተኛ ጉዳይሚር ባልደረባ የፍርድ አስፈጻሚ ጽ ቤት ባልዖደረዛ የሠራተኛ ድርጅት መሪ የሠራተኛ ድርጅት መሪ የፖሊስ ሠራዊት መኩንን የፖሊስ ሠራዊት ንጋቱ የፖሊስ ሠራዊት አባል የጦር ሠራዊት አባል በሲዳሞ የሕዝብ ፕጥዘቃ ሣረተኛ አስቀድሞ አድአ የገበሬ ማኀበር አባል የነዘሩ በኋላ ወዝአደር የአዲስ አበባ ማዘጋጃ ቤት ሠራተኛ ፅቁ የአየር ኃይል ባልደረባ ጸሐፊ የሠራተኛ ማኅበር አባል አቶ ግርማ ጭብሳ የመቶ አለቃ ታምራት ወልደ ማርያም ወጣት የዓይን እሸት ተፈሪ ክብ ጄኔፊል ታደሰ ብሩ ጋር የተያዙ አምስት እስረኞች የድሬ ዳዋ ጥ ፋብሪካ ሠራተኛ በ የሕዝባዊ ድርጅት ባልደረባ የብ ጄኔራል ተፈሪ በንቲ ልጅ ፃ ስማቸው ያልታወቀ ሁለት መምህራን ስማቸው ያልታወቀ አምስት ተማሪዎች አንድ የሳምሶን ዳቦ ቤት ሠራተኛ በህዳር ቀን ዓም በግፍ የተገደሉ እስረኞች ዝርዝር ሀ ከታላቁ መንግሥ ት ሪር አድሚራል እስክንድር ደስታ ጸሐፌ ትእዛዝ አክሊሉ ሀብተ ወልድ ሌ ጄኔራል አቢይ አበበ ልዑል ራስ አሥራተ ካሣ ራስ መስፍን ስለሺ ልጅ እንዳልካቸው መኩንን አቶ አበበ ረታ አቶ አካለ ወርቅ ሀብተ ወልድ ደጃዝማች ክፍሌ እርገቱ ሌ ኩሎኔል ታምራት ይገዙ ሌ ጄኔራል ከበደ ገብሬ ሌ ጄኔራል አሰፋ አየነ አቶ ሙላቱ ደበበ ። ጄኔራል ሙሉጌታ ወልደ ዮሐንስ ኩሎኔል የዓለም ዘውድ ተሰማ ኩሎኔል ጣሰው ሞጆ ሻለቃ ብርሃኑ ሜጫ ሻምበል ደምሴ ሽፈራው ለ ከሆስፒታል ሌጄኔራል ኢሳያስ ገብረ ሥላሴ ዶክተር ተስፋዬ ገብረ እግዚዕ ሒከልዩ ልዩ ስፍራ ሌጄኔራል አማን ሚካኤል አንዶም ኩሎኔል ይገዙ ይመኔ ሻምበል ሞላ ዋከኔ ፊታውራሪ ታደሰ እንቆ ሥላሴ የመቶ አለቃ ተስፋዬ ተክሌ አቶ ኃይሉ ተክሉ ጁኔየር ኢክማን ዮሐንስ ፍትዊ ሻምበል በላይ ፀጋዬ ም አስር አለቃ ተክሌ ኃይሌ ሻምበል ወልደ ዮሐንስ ዘርጋው ወታደር በቀለ ወልደ ጊዮርጊ በሐምሌ ዓም ከእስር ቤት ተወስደው በአሰቃቂ ሁኔታ የተገደሉ እስረኞች ዝርዝር ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ቴዎፍሎስ ጸሐፌ ትእዛዝ ተፈራ ወርቅ ኪዳነ ወልድ አቶ ሠይፉ ማኅተመ ሥላሴ ደጃዝማች ካሣ ወልደ ማርያም አቶ ዮሐንስ ኪዳነ ማርያም ደጃዝማች ሐረጐት አባይ አቶ አሰፋ ድፋዬ አቶ አበበ ከበደ ብጄኔራል ሳሙኤል በየነ በታላቁ ቤተ መንግሥት በሦስት ክፍል ለጥቂት ጊዜ ቆይተው የተገደሉ ። ከታላቁ ቤተ መንግሥት እስር ቤት ወደ ሌላ እስዚኒ ቤት የተዛወሩ እስረኞች ዝርዝር ሀወ ወ ልዑል ወሰን ሰገድ መኩንን አቶ አሰፋ በሱፈቃድ ልፁል ሚካኤል መኩንን አቶ አስፋው መኩንን ልዑል በእደ ማርያም መኩንን አቶ ለገሠ ገብረ ሐና አቶ ሙሉጌታ አሥራት አቶ አባተ ተፈራ ወጣት ዘውዱ አሥራት አቶ ያረጋል ደምስ ወጣት የወንድወሰን አሥራት ኦቶ ተድላ ፋንታዬ እነርሱ ፍርድ ቤት ሳይቀርቡ ዓመት ተፈረደባቸው ተብሎ ለ ወደ አራተኛ ክፍለ ጦር ብፁዕ አቡነ መቃርዮስ ብፁዕ አቡነ ባስልዮስ ብጄኔራል መስፍን አምባዬ ሻለቃ ንጉዔ ረታ ሻምበል ጌታቸው መንግሥቴ በራሳቸው ጥያቄ የተዛወሩ ጨ ። ቃፍራልውራችኞቕቱ ሠ መሎ ኞ ከጥር እስከ ዓም መጨረሻ ከታላቁ ቤተ መንግሥት እስር ቤት በየጊዜው የተፈቱ እስረኞቸ ዝርዝር ብፁዕ አቡነ ሉቃስ አቶ ጌታሁን ተሰማ አቶ አማኑኤል አብርሃም ቢትወደድ ዘውዴ ገብረ ሕይወት ቢትወደድ አስፍሐ ወልደ ሚካኤል ፊታውራሪ አበበ ገብሬ ዶክተር ምናሴ ኃይሌ ንቡረ ዕድ ዲሚጥሮስ ገብረ ማርያም ንቡረ ዕድ ኤርምያስ ከበደ ንቡረ ዕድ ገብረ ሥላሴ ፀሐዬ አቶ በለጠ ገብረ ጻዲቅ አቶ ሣለህ ሒኒት አቶ በላይ አባይ አቶ ጌታቸው በቀለ አቶ መክብብ ዳምጤ ደጃዝማች ብርሃነ መስቀል ወልደ ሥላሴ አቶ እሸቴ መኩንን አቶ ሀብተ ሥላሴ ታፈሰ አቶ ታደሰ ሞገሴ አቶ ጫንያለዉ ተሾመ ደጃዝማች ዝናህብዙ መሳይ ሜጄኔራል ግርማ ሙላት ሜጄኔራል ጽጌ ገዝሙ ሜጄኔራል አበበ ወልደ ሥላሴ ሜጄኔራል ቀልቤሳ ቤካ አቶ መርፅድ መንገሻ አቶ ሀብቱ እሸቴ አቶ በትሩ አድማሴ ፊታውራሪ ከበደ ደስታ አቶ መኩሪያ ወርቁ ብጄኔራል ሻውል ዘለቀ ብጄኔራል ሌንጫ መለሰ ኩሎኔል ከበደ እሸቴ አቶ አባተ መንግሥቴ አቶ አምደ ሥላሴ ጀምበሬ ጃን ጥራር ሙሉጌታ ገብረ እግዚአብሔር ደጃዝማች አያሌው መንገሻ ደጃዝማች ታደሰ አየለ አቶ ተስፋዬ ታደሰ አቶ ተፈራ ሻውል ኩሎኔል ፀጋዬ መሸሻ ኩሎኔል አሰፋ እሸቴ ኩሎኔል ታደሰ ተሊላ ኩሎኔል ወልደ ሥላሴ ካሣ ኩሎኔል መሸሻ ወልደ ጸዲቅ ኩሎኔል ዋቄ በቀለ ኩሎኔል እንግዳ ጥላሁን ኩሎኔል ማሩ ጋረድ ኩሎኔል ኃይሉ ደገፌ ዶክተር አያሌው አሳዬ ዶክተር እሸቱ ጮሌ አቶ ሳሙኤል ዓለማየሁ ሌኩሎኔል አደላ ቅጣው ሌኩሎኔል ተስፋዬ መንገሻ ሌኩሎኔል እምሩ ወንዴ ሻለቃ ለሜሳ ሔይ ሻለቃ ከፈላ ኃይለ ሚካኤል ሻለቃ አሰፋ በኣይ ሻለቃ ከፍያለው አድገህ ፊታውራሪ ኃይሉ ሺበሺ አቶ መድኃኔ ዮሴፍ አቶ ሠይፉ የተሻ ወርቅ አቶ ሲሜንሶ ዴንጋ አቶ ዘውዴ በዳዳ ሻምበል ፍቅሬ መኩንን ሻምበል አጥናፉ መኩንን ቀኛዝማች ገብረ ክርስቶስ መኩንን አቶ አሰፋ ወልደ ጊዮርጊስ አቶ ውድነህ ታደሰ አቶ ደበበ አጐናፍር አቶ ጌታቸው ሀብተ ሥላሴ አቶ ታደሰ ወልደ ኪዳን አቶ ገብረ ጻዲቅ ኃይለ ማርያም አቶ ገመቹ ወልደ ሚካኤል አቶ ተሾመ ገብረ ወልድ አቶ ታደሰ ሜጫ ግራዝማች ደባሱ በየነ ም መቶ አለቃ መለሰ ንጋቱ ምመቶ አለቃ ኃይሉ አጥናፌ አቶ ጥላሁን ይትባረክ አቶ ሽፈራው ቱፋ አቶ መለሰ መኩንን ሻምበል ባሻ መዝሙር ይመኑ ወታደር ኃይሉ እሸቴ አንድ የሳምሶን ዳቦ ቤት ሠራተኛ የሆነ ወጣት በመስከረም ቀን ዓም ከታላቁ ቤተ መንግሥት በአንድ ላይ የተፈቱ እስረኞች ዝርዝር ደጃዝማች ግርማቸው ተክለ ሐዋርያት አቶ ምናሴ ለማ አቶ ማፀሞ ታደሰ አቶ ከተማ ይፍሩ አቶ ታደሰ ያዕቆብ አቶ ከተማ አበበ ዶክተር ሥዩም ሐረጐት ዶክተር ኃይለ ጊዮርጊስ ወርቅነህ ደጃዝማች ተስፋ ዮሐንስ በረሔ አቶ አሐዱ ሳቡሬ አቶ አብተው ገብረ ኢየሱስ አ አበራ ጀምበሬ አምሐ ገብርኤል እቶ ፈንታዬ ወልደ ዮሐንስ አቶ ተሾመ ገብረ ማርያም ኒ ለቀ ሥልጣናት አባ ሀብተ ማርያም ወርቅኔዕኔህ ብጄኔራል መኩንን ደነቀ ማጄኔራል አበራ ወልደ ማርያም ሜጄኔራል ታደሰ መልኬ አቶ አሰፋ ደምሴ አቶ ጐርፉ ገብረ መድህን አቶ ኃይሉ ሰብስቤ አቶ ንጉሜ ሀብተ ወልድ አቶ አሸናፊ ሸፈራው አቶ ወርቁ መካሻ የመቶ አለቃ ሚካኤል አመዴ አቶ አብርሃም ወርቅነህ አቶ አባሻውል ወልደ ማርያም አቶ አስናቀ ጌታቸው አቶ አክሊሉ ቤተ ማርያም አቶ ጌታቸው ማኅተመ ሥላሴ ብጄኔራል ግርማ ፈለቀ ብጄኔራል ታፈሱ አበበ ብጄኔራል ግርማ መንግሥቱ ብጄኔራል ሙላቱ ታምሩ ብጄኔራል ዳንኤል መንግሥቱ ብጄኔራል ሉሉ እንግሪዳ ፊታውራሪ ገብረ ሕይወት ወልደ ሐዋርያት ፊታውራሪ ማሞ በሼ ቀኛዝማች ኃይሉ መሳይ ዋግሹም ጌታሁን አድማሱ አቶ አበበ ወንድሜነህ ተፕዝማች አመኑ ገብረ ሐና አቶ ሠይፈ ሥላሴ ሊበን ኩሎኔል አንጋጋው ኃይሌ ኩሎኔል ይገዙ ዘለቀ ኩሎኔል ማንያዘዋል ዳጃ ሻለቃ አድማሴ ዘለቀ ሻለቃ ከበደ ደሳለሸ ሻለቃ አሰፋ በቀለ ሻለቃ ተፈራ ተክለ አብ ባላምባራስ ጀቤሳ ኤጀታ ቀኛዝማች ጉልላት ወልደ ዮሐንስ አቶ አሰፋ ደስታ ባላምባራስ ዘርፉ ዳምጢ ሻምበል መንግሥተ አብ ባሕሩ ሩ ሠኑንፕ ሥ የደራሲው ሌሎች ሥራዎች ሀ የታተሙ ስለጋብቻችሁ ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Advertisement
Bottom banner

Download options | Convert to Pdf | Reading List | Advertise on dirzon

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact