Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • تحويل إلى قوات الدفاع الشعبي
  • قائمة القراءة
  • مختصر
  • كتاب مسموع
  • بحث
  • تحميل
  • myzon
  • تسجيل الدخول
  • تسجيل
English  አማርኛ  Français  العربية
كتاب اليوم

የእስራት ዘመን በአበሻ አገር.pdf


  • word cloud

የእስራት ዘመን በአበሻ አገር.pdf
  • Extraction Summary

ሠዐፊ አዲስ አበባ መስከረም ዓመተ ምሕረት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ቤት ። በእትም ሆነ በሌላ መንገድ ግጥሞቹን እንደገና ለሕዝብ ማቅረብ መብቱ የደራሲው ነው። የሽፋኑን ሥዕል የሠራው ሱዳናዊው ሳሊህ አ ማሽሙን ነው። ከቀረቡት ኀምሳ ስድስት ግጥሞች ውስጥ ሦስቱ ብቻ ሲቀሩ ሌሎቹ ከመስከረም ቀን ቿ ዓ ም ውስጥ ግጥሞች ነው። እነዚህ ግጥሞች በሌለሁበት ሊታተሙ የቻ ሉት በእትማማቾቹ በቀፀላና ባማረች መንግሥቱ ልዩ ጥረትና ድካም እና በአቶ በእደ መላኩ እርዳታ ነው። ድ አረር ይ ዞ ታ የነቢዩን ፊት አይቼ በፎቶ ጥርሶቹ ተናክሰው ናክሰው የተጣበቁቱ ከንፈሮቹ ሾለው ትልልቅ ዐይኖቹ ቦዘው የግምባሩ ሽብሽቦ እስከ ቅንድቦቹ ተስቦ ፊቱ እንዳለ አሞልሙሎ የጥይት እርሳሱን መስሎ በጉዞ ነው ያለ ተተኩሶ። አዛዩም ታዛዩም ቁልሉ ጉዝጉዋዙም እሥርሥሩም የገጣሚ እኔነቱ ውጤቱ እሱ ነው። እና አሐዱ የትውልዴና ትውልዱ አብሮ አብሮ አብሮነታቸው ይሄ ነው ። የፍራት ነገር ። ምልምልዋ አፍሮ ሕያዋ አፍሮ በጉዞዋ ሲሽቀዳደሙ እግሮችዋ ራስ ክምር ከምበል ከምበል ደር እየራቀች ሄደች ምሥልዋን ትታ ላይን ትዝታ ማማር ያማራት ልጃገረድ በኑሮ መንገድ ። ያድ ክከዱ በጠ ከጅል ወ ምንክ የ ባም ባሻ ዓባ ዋት ምካት ወቹ ከ መችም ከሆቴል ቤቱ ቤት ። የሣቅ ፍንጅት ቀኝና ግራ እጆቹ ትሥርሥሮቹ ወረቀት አቅፈዋል ቁልል የደረት ላይ ። ዐይንዋም ሄዶ ተላተመው ከባቡሩ ቀፎውን ከቆመው የበር በሩ ክፍተት ጥቂርቁሩ ጫማ ይመስል የወለቀለት እግር ። የሱ አፍ ክፍተቱ ባዶነቱ ባዶነትዋን አስተጋብቶት ትላለች ያለ ጣሰው ሕይወት ። የመስኮቶቹም ስርጭትጭት ያስከሬን ዐይነቶች የጣረ ሞት መስለዋት የቁም ቅዥቱን አቃዣት የሰማይ መሬት ተመታቶት ሕይወት ጨካኝ ሕይወት እና ቆማ ከነበረችበት ተፈንቅላ ፊት ሁዋላ ። ቤትዋ በሩ ዝግ ነው ቶሎ ከፈተችው መልሳ አልዘጋችው መብራት አላበራች ሄዳ ድፍት አለች ካልጋ እና የሲቃ ሲቃ ስቅስቅ ስቅስቅ እያሰበች ያንን ጥብቅ የወህኒ ቤት ጥብቅ የጠረፍ ወህኒ ቤት ።

  • Cosine Similarity

ድ አረር ይ ዞ ታ የነቢዩን ፊት አይቼ በፎቶ ዛ እንግዳዊት በእንግዳ ዓለም ያቦጫጫሪዎች የመጨረሻ ትምህርት እጀየጋ ኤም ገ ጭንግፍገፋ በግድንግዱ ሾላ ሥር ስሜቴ ሲከብደኝ የሕይወት ምሥጢር ቁዋጠሮ ወዮ ለጥምቀቱ ጥሬ ድምቀት ድ የሕይወት ያኛው በኩል ማግሥቱ የጫጉላ ማግሥቱ ጉዞ ፎ እጦት ለፋፊዎች የከሰል ረመጥ ተስፈኛ ያኮፈኮፈ እሳተ ገሞራ በትንታግ ውጋገን ያይናለም ነጠላ የእስቱዲዮው ማይክሮፎን የሪዝ ውስጥ ፈገግታ ሇ ያቡዬ ተራራ የተስፋ እግር ብረት አድካሚ የሕይወትን መልክ ፍለጋ ያለቃና ምንዝሮች ተጋትሮ የሁለት አካሎች ትስርሥራት በትዳር ባለ ጉዳይ ነበርኩ ቭ ከዕለት ዕለት ተረማምዶ በትዳር የሕይወት ሂደቱ የዘበት ሙዚቃ የወጨጫ ወንዝ ለሰው ዕድሜ ምሳሌነት ዘላለማዊ ካሣ አባ ታጠቅ ሹዋ ብትን ተማሪ ሲለቀቅ በተራቆተ ሰማይ ከለላ ቋ የደሴት ነዋሪ የጣቶች ክምችት ቋ ባልጠበቁት ነገር አንጀት ሲያር ኃጢአተኛዋ እማማ ሊስትሮ ነኝ ዋይ ዋይ ለቴቱ በኩለ ሌሊት ጸጥታ ከሻማ ጋር ተፋጥመ የረፍት ዐይነት ስንፍና በሮሮ ፀሐይዋ ስትሞተው በግድንግዱ ሾላ ሥር ያንድ ትውልድ ሙሾ አርዌ ሰብእ ቋ ሾላው ወጥቶ ወጥቶ ያዲስ ግጥም ፍቅር በዚያ ሌሊት አንዲት ክብ ሕይወት ቋ በኮከቦች ፍካት ፋጤ ኢብሮ ቸው የድል በዓል ማለዳ ጓ በም መረ ንች መ ምንኛ ትልቅ ነው። ያይን ግጭት ድ ደሞ ይባስ ብሎ ምልምልዋ አበባ ሮድ ሾላውን የዋጠው ከሆቴል ቤቱ ቤት ድ ጠቅልሎ የሣቅ ፍንጅት ያ ። ምስኪን ምስኪኑ እኔነት ባዶነት በባዶ ቤት በሰው ማሕል ብቸኛነት ። የሁለት አካሎች ትሥርሥራትበትዳር እንደ ሁለት እግሮች ያንድ አካል እንላለን ፊት ሁዋላ ፊት ሁዋላ ። ኣነ ኃጢአተኛዋ እማማ ልጆቹ ሕያዋኑ ቡቃዮቹ ሊጫወቱ ቤት ቤት ከጉዋሮ ጣጥደው ቆርቆሮ ድስት ያጎሩበት ውሃ መሳይ ነገር ዐፈር ጠጠር የሥጋ ምትር ። ታዲያን እንዲህ ካደጉቱ ሁለቱ ወንድሙና እቴቱ አንድ ቀን በምሽቱ ይጫወቱ ነበር ብቻቸውን እያነሁ የዱሮውን የግርዶሽ ውስጡን ጨዋታ ሎጋው ሽቦ ሆታ። ታዲያንን የዚያ ሰው ጥሬነት ያልኖረ ለት ወዮ ለጥምቀቱ ጥምቀትነት ለጥሬ ድምቀቱ ድምቀት ። የጫጉላ ማግሥቱ ጉዞ ጫጉላ ሙሽሮች አበባ አበባ ጽጌረዳዊ ፍንጥቅጥቅ ሆታ ጭብጨባ የከበሮ ድልቅ ድልቅ የዘፋኝ ትርምስ ድብልቅልቅ የጫጉላ ቁም ነገር የድንግርግር ብር አምባር ሲሰበር እንዲህ እንዲህ ነበር ። ታዲያን አንድ ድምፅ እሰማለሁ ሲለኝ ቅደመው ። የእሳትነት ዕድሜ እዚያ መሬቱን ሲቆፍር ዐፈር ሲፈረፍር ሲዝቅ ሥራሥሩን ሲገልጥ ሲፍቅ እያሰማ ፉጨት ውሃ ሲፈላ ይመስል ፍልቅልቅልቅልቅ ። የደሴት ነዋሪ እኔነት አንድ ሰው እኔነት አርባ ዓመት ዕድሜው ትምርቱ የባሕር እንደ ፈረንጆች የሚኖር ቤቱ ብርቅርቅ በሶፋ ቲቪ ጭንቅንቅ ምንትስ መኪናው ሬዲዮ ቴፕ ያለው ። ታዲያንን ባንድ ቅጽበት እኔነት አንድ ሰው ይይዘውን አጣው ተደበላልቆበት ስሜቱ በማየቱ ጠብታ ጋዝ የጠርሙስ ውስጥ ውዝዋዝ ። እኔነት አንድ ሰው እንደ ዘበታ ዘበት ታወሰው ያለፈው ልጅ ሳለ የነበረው ። ወይኔ እኔነት እኔነት አንድ ሰው ። ታዲያን ከልጅነቴ ጀምሮ የያዘኝ አባዜ አብአኃዜ አባትያዢ እሱ ዛር ይመስል የዛር ጨንገር ከሰውነት ተዋህዶ የሚያስጨፍር ዕድሜ ሙሉ የሚያስጨፍር ኛጵ ቀስ በቀስ ያ ቁጣ ያ ግልምጫ ግፋም ሲል ያ ኩርኩም ያ ቁንጥጫ ተጋግዘው የኔን እኔነት ጠምዝዘው አልመዝምዘው ሌላ እኔነት ፈጥረው ውስጤ የፈጠሩትን እኔነት መሣሪያ አርገው ይኖራሉእኔ ከዓዳሚያቸውእነሱዛር ሁነው። ታዲያን እስዋ ስታበቃ እንደሚሰበር ዕቃ ዳርዳሩን ዐፈር ዐፈሩን ለሕዝቡ ለቃ ጀጀ አስፋልት አስፋልቱን ። ታዲያንን ስትመለስ እንደ ቅድሙ አሁንም ስትሄድ ዳርዳሩን ዐፈር ዐፈሩን ለሕዝቡ ለቃ አስፋልት አስፋልቱን ። ምልምልዋ አበባ ለልጄ ለሠምራ ምልምል አበባ ሕያው አበባ የቀኝ አገዳዋን የግራ አገዳዋን ፊት ሁዋላ ፊት ሁዋላ እያሽቀዳደመች ዘለቀች ዐደባባዩን ። ርስ ምሥልዋን ጥላ ከውሃ ጠለላ እንደምትወዛወዝ ከድምበሩ በቅላ እንደዚያ ያለ ነገር ምልምል አበባ ሕያው አበባ የቀኝ አገዳዋን የግራ አገዳዋን እያሽቀዳደመች ፈካ ፈካ እያለች ስትሄደው ምሥልዋ ቀረው ከሰዎቹ ዐይን ውስጥ ያደባባዩ ስጥ ። ምልምል አበባ ሕያው አበባ ዝቅዝቅ ባላ ለመጋጠሚያዋ ከለላ ትንሽ ቀሚስ ሰቅላ ወዲያ ወዲህ ሳታይ ን ጀርሮር ው ያንን ዐደባባይ ሰነጠቀች ዐይን እያጫወተች። ባይን ላይን ተባሮ በገንዘብ ተሣሥሮ የሥጋ ለሥጋ ኑሮ ከሆቴል ቤቱ ቤት ። የዚያ ላይ ሂደቱ ድጡ ድንገት የሕይወት ጭካኔ ን በዚያ ቀና ባለ መንገድ ወደ ላይ አስፋልት ጮክምክም ያሉ እግሮች ጣሪ ሰጋ ም ግራዋን ቀኝዋን መስ በ ግራዋን ቀኝዋን ፍርጥ አሽቀዳደመች ወረቀት አንተርሶት ጣቢያ ጣቢያውን እያየች ከወለል አላልሶት ። ላ ምክንያቱም በዚያ ቀና ባለ መንገድ አስፋልት ቸኮል ቸኮል እያለች ስትሄድ የስሜትዋ ስሜት ፍራት ፍራት ፍራት ፍራት የልብዋ ትርታ ንዝረት ፍራት ፍራት ፍራት ፍራት የጫማው ድምፅ የታኮው ምት ፍራት ፍራት ፍራት ፍራት የባቡሩ የሩቅ ፉጨት እሱም ፍራት ፍራት ፍራት ፍራት በይመጣ አይመጣ ሙግት የሙዋርት ፀይነት የመውደድ ስሜትዋ ውጤት ። ታዲያንን በቀደም መቼም አይደርስ የለም ባንድ ወረቀት ተሻሽቶ ተሻሽቶ በደረሳት ቀን ቆርጦላት መምጣቴ ነው አላት የልጅነትዋ ጫጉለኛ የሩቁ እሥረኛ የሩቁ የጠረፍ ወህኒ ቤት ጥብቁ። መ ና የግጥሞቹ አርእስቶች ጥቁም የቦታ ስም ያልተመለከተባቸው ሁሉ አዲስ አበባ ሟ የተጸፉ ናቸው ሁለት አካሎች ትሥርሥራት በትዳር ሐምሌ ድ ሆቴል ቤቱ ቤት አሰበ ተፈሪ ግንቦትድ ሊስትሮ ነኝ ነሐሴ ሕይወት ሂደቱ ሐረር ሕይወት ምሥጢር ታኅሣሥ ሕይወት ያኛው በኩል ማ ኅዳር ሕይወት ጭካኔ ገ ምልምልዋ አበባ ሣቅ ፍንጅት ኅዳር ሪዝ ውስጥ ፈገግታ ሐረር ነሐሴ ጅ ስሜቴ ሲከብደኝ ጥቅምት ስንፍና በሮሮ ሐምሌ ክአ ደ ቺ ጫጫ ዴ ሹዋ ብትን ተማሪ ሲለቀቅ ነሐሴ ሽብርግርግር ማግሥት ጭናቅሰን ነሐሴ ባለጉዳይ ነበርኩ ሐረር ነሐሴሇሀ ተራቆተ ሰማይ ከለላ ሰኔ ተስፋ እግር ብረት ሐረር ሰኔ ጥጭ ትንታግ ውጋገን ሶደሬ ነሐሴ ትውልድ አብሮ ሲኖር ነሐሴ ኃጢአተኛዋ እማማ ሰኔ ነቢዩን ፊት አይቼበፎቶ የካቲትፃ ዛቿ አለቃና ምንዝሮች ተጋትሮ ሐረር ነሐሴ ሇ አልጠበቁት ነገር አንጀት ሲያር ሐረር ነሐሴ አርዌሰብእ ሐምሌ ወ አቡዬ ተራራ ናዝሬት አዲስ አበባ መንገድ ነሐሴ አቦጫጫሪዎች የመጨረሻ ትምህርት ኅዳር አንዲት ክብ ሕይወት ሰኔ ወ ደር ሟ አንድ ትውልድ ሙሾ ሐረር ሐምለ እኮፈኮፈ እሳተ ገሞራ ድሬዳዋ ነሐሴ ጭ አዲስ ግጥም ፍቅር አድካሚ የሕይወትን መልክ ፍለጋ ኗ ሐምሌ እስቱዲዮው ማይክሮፎን ነሐሴ እንግዳዊት በእንግዳ ዓለም ዛ እኩለ ሌሊት ጸጥታ ከሻማ ጋር ተፋጥጩ ሐረር ነሐሴ የከሰል ረመጥ ተስፈኛ ፄ ስ ር ወዮ ለጥምቀቱ ጥሬ ድምቀት ጥቅምትድ የወጨጫ ወንዝ ለሰው ዕድሜ ምሳሌነት ሐረር ነሐሴ ዋይ ዋይ ለቴቱ ፄ ግንቦት በ ዛ ዐይን ግጭት ዐይናለም ነጠላሐረር ነሐ ዕለት ዕለት ተረማምዶ በትዳር ሐምሌ መ ሚጫ ኝፎ ሟሚ ሚጫ ዕረፍት ዓይነት ነሐሴ ዘላለማዊ ካሣ ልዩ ሰኔ ደሴት ነዋሪ ዐ ድል በዓል ማር የካቲት ግድንግዱ ሾላ ሥር ነሐሴ ጣቶች ክምችት ጴ ሰኔ ቋ ጫጉላ ማግሥቱ ጉዞ የግዛር ቂት ድጀ ጭንግፍገፋ ኅዳር ፀሐይዋ ስትሞተው አ ፋጤ ኢብሮ ሚያዝያ ወ ፍግ ላይ ስጥ መስከረም ዛ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

تعليقات:


memezon

خيارات التنزيل | تحويل إلى قوات الدفاع الشعبي | كتاب اليوم

© dirzon | شروط الخدمة | خصوصية | حول | خدمات | اتصال